Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ሽሽት.pdf


  • word cloud

ሽሽት.pdf
  • Extraction Summary

ምን እየተፈጠረ እንደሆነ እንይ እስቲ» ጣቢያዎች መለዋወጥ ጀመረችና ድንገት አቆመች ዜና እየተነበበ ነበር አንባቢው ቤን ሮበርትስን ጉንጩ ላይ ሳመችው «እግዜር ይስጥህ ቤን የዛሬውን መቼም አልረሳውም «ራሳችሁን ጠብቁ» ሲሄዱም ዘወር ብለው እጃቸውን አውለበለቡለት «ራቁቴን የሆንኩ ይመስለኛል» አለች «ባሎቻችን ይኮሩብናል» «ልክ ነሽ» አለች ኬሊ።» «የራሳችንን የምርመራ ድርጅት ማቋቋም ዳያን ከት ብላ ሳቀች «እያሾፍሽ ነው።» አለች ች ቾ ፍች ከእራት በኋላ ቴሌቪዥን ተመለከቱ ሁሉም ጣቢያ የታነር ኪንግስሌይን ሞት ዜና እያስተላለፈ ነበር።» አለች «የእባብ ጭንቅላቱን ስትቆርጪው ቀሪው አካሉ ይሞታል» «ምን ማለት ነው።» «ለማወቅ እንሞክር» ኬሊ ወደ ስልኩ ሄደች «አባክዎ ፓሪስ መደወል ፈልጌ ነበር ኬሊ።» «አዎ» «ግሩም ነገር ነው።» ዳያን ለአፍታ ያህል አሰበችኔ «አልስልም ኬሊ እያየቻት ነበር «ከአንጀትሽ ነው።

  • Cosine Similarity

ዳያን። ኬሊ። » ኬሊ «አዎ። ሁሉም ሞዴሎች እኮ ሸርሙጦች ናቸው» ገ ከከበደ የኬሊ እናት በረጅሙ ተነፈሰች «ኬሊ የእኔን ስህተት አትድገሟ» አለቻት «እኔም የተሳሳቱ ህልሞች ነበሩኝ ይገድሉሻል ጥቁርና መናጢ ድሃ ነሽ የትም አትሄጃትም በዛ ወቅት ነበር ኬሊ ውሳኒ ላይ የደረሰችው በማግስቱ ከንጋቱ አሥራ አንድ ሰዓት ኬሊ ከአልጋዋ ሥር ሸክፋ ያስቀመጠ ችውን ሻንጣዋን አውጥታ ወደ አውቶብስ መናኸሪያ አመራች ቦርሳዋ ውስጥ በሞግዚትነት ያጠራቀመቻት ሁለት መቶ ዶላር ነበረች የማንሀታን የአውቶብስ ጉዞ ሁለት ሰዓት ፈጀ በዚህ ሁሉ ጊዜ ኬሊ ስለመጻኢ ህይወቷ መልካም ነገሮች ታሰላስል ነበር ፕሮፌሽናል ሞዴል ልትሆን ነበር ኬሊ ሀክዎርዝ የሚለው ስም ፕሮፌሽናል አይመስልም ምን በሀሳቧ ደጋገመችው ይህች ምርጧ ሞዴላችን ኬሊ ነች ቾ ቹ ት እዚህ ግባ የማይባል ሆቴል አልጋ ያዘች በሦስት ሰዓትም ኬሊ ሚስስ ሂዩስተን በሰጠቻት ዝርዝር መጀመሪያ ላይ የተጻፈው ሞዴሌንግ ድርጅት ደረሰች ኬሊ ምንም አልተኳኳለችም ልብሶቿን መተኮስ ስለማትችልም ቀሚሷ ተጨማዶ ነበር በእንግዳ መቀበያው ማንም ሰው አልነበረም። » «ያንቺን ስላንቺ ይህን ጽሁፍ አንብቤ ፊሳደልፊያ ነው የተወለድሸው ይላል ድምጹ በስሜት እየተዋጠ ነበር «እኔም እዛው ነው የተወለድኩት ፎቶዎችሽን ሳይ የማውቅሽ መስሎኝ» ኬሊ «አታውቀኝም» አለችው «ደግሞ አንግዳ ሰዎች ሲረብሹኝ ደስ አይለኝም «ይቅርታ» ምራቁን ዋጠ «ማለቴ እንግዳ አይደለሁም ማርክ ሀሪስ እባላለሁ ኪንግስሌይ ኢንተርናሽናል ግሩፕ ነው የምሠራው ሳይሽ ጊዜ ምሳ ብቻሽን መመገብ የማትወጂ መስሉኝ እኔና አንቺ» ኬሊ በዓይኖቿ ለመጠጠችው «ተሳስተሀል አሁን እንድትሄድልኝ እፈልጋለሁ» «ልረብሽሽሸ ፈልጌ አልነበረም ማለቴ እኔ» ተንተባተበ ገፅታዋ ላይ ያለውን ስሜትም አነበበ «እሺ እሄዳለሁ» መጽሔቱን ይዞ በበሩ ሲወጣ አየችው እፎይ አለች በውስጣጧ ቾ ፍ ኬሊ ለተለያዩ ፋሽን መጽሔቶች የአንድ ሳምንት ሥራ ለመሥራት ተዋውሳ ነበር ከማርክ ሀሪስ ጋር በተገጣጠመች ማግስት በሞዴሎች ልብስ መለወጫ ስትለባብስ ሦስት ደርዘን አበባዎች መጡላት ካርዱ ስላስቸገርኩሽ እባክሽ ይቅር በይኝ ማርክ ሀሪስ ይል ነበር ኬሊ ካርዱን ገነጠለችው «አበቦቹን ወደ ህፃናት ሆስፒታል ላኪያቸው በተከታዩ ቀን የአልባሳት ኃላፊዋ የሆነ ጥቅል ይዛ መልበሻ ክፍል መጣች «የሆነ ሰውዬ ይህን ትቶልሻል ኬሊ አንዲት ደማቅ አበባ ነበረች ካርዱ ይቅር እንዳልሽኝ ተስፋ አደርጋለሁ ማርክ ሀሪስ ይላል ካርዱን ቀዳደደችው «አበባውን ውሰጂው» ትች ኝ ፍ የማርክ ሀሪስ ስጦታዎች በየዕለቱ ይጐርፉ ጀመር አነስተኛ ቅርጫት ሙሉ ፍራፍሬ ቀለበት አሻንጉሊት የገና አባት ኬሊ ሁሉንም ቆሻሻ ቅርጫት ውስጥ ትወረውራቸዋለች ቀጣዩ ስጦታ የተለየ ነበር አንገቷ ዙሪያ ቀይ ጥብጣብ የተሠራላት ደስ የምትል ትንሽዬ ቡችላ ነበረች ካርዱ ኤንጅል ነች እኔ የምወዳትን ያህል እንደምትወጃት ተስፋ አለኝ ማርክ ሀሪስ ይሳል። «የክሪስለር ኮርፖሬሽን የሚፈልጉት» አንድሪው ፈገግ ብሎ «እውነተኛ ሥራችንን እንሥራ» ብሎ ነበር ታነር እንደምንም ራሱን ተቆጣጠረ አንድሪውና ታነር በአማካሪ ድርጅቱ የየራሳቸው ቤተ ሙከራ ነበራቸው ሁለቱም በየራሳቸው ፕሮጀክቶች ተጠምደው ነበር አንድሪው ብዙውን ጊዜ አብዛኛውን ሌሊት ይሠራል አንድ ዕለት ጧት ታነር መሥሪያ ቤት ሲገባ አንድሪው እዛው ነበር አንድሪው ታነር ሲገባ አይቶ እመር ብሎ ተነሳ «ይህ አዲስ የቴክኖሎጂ ሙከራ ስሜቴን በጣም ነው ያናረው የሆነ ዘዴ» የታነር ሀሳብ ይበልጥ አንገብጋቢ ወደሆነ ጉዳይ ሄደ ትናንት ማታ ቡና ቤት ያገኛት ውብ መጠጥ ቀማምሰው አፓርትማዋ ወስዳው ግሩም ጊዜ ነበር ያሳለፈው « እና በደንብ ለውጥ የሚያመጣ ይመስለኛል ምን ይመስልሃል ታነር። አለች የዳያን ልብ ይደልቅ ገባ ደሟ በፊቷ ላይ ሲሰበሰብ ታወቃት «ሚስተር ኪንግስሌይ ሪቻርድ» የታነር ቃና አዛኝ ግን ደግሞ በማወቅ ፍላጉት የተሞላ ነበርኔ «በዚህ ሁኔታ ስላስገባሁሽ አዝናለሁ ግን ባልሽ ላይ ስለደረሰው ነገር ሥረ መሠረት ማወቅ አለብኝ» ሥረ መሠረቷ እኔ ነኝ ስትል አሰበች እየፈለግህ ያለኸው እኔን ነው ሪቻርድ የሞተው አልቲዬሪ ላይ ስለመሰከርኩበት ነው ስሜቷ እየጋለ ነበር ታነር ኪንግስሌይ በአትኩሮት ነበር የሚያያት «አላቆይሸም ሚስስ ስቲቨንስ» አለ «ምን ያህል እንደተረበሽሽሸ ይታየኛል ሌላ ጊዜ እንነጋገራለን ምናልባት የሆነ ነገር ትዝ ይልሽ ይሆናል ይረዳል ብለሽ የምታስቢው ነገር ካለ ብትደውይልኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው» ታነር ከመሳቢያው ያጌጦ የአድራሻ ካርድ አወጣ «የግል ተንቀሳቃሽ ስልኬ ቁጥር አለበት ቀንም ሆነ ዴር ማታ ልትደውይልኝ ትችያለሽ ካርዱን ተቀበለች የታነር ስምና ቁጥር ብቻ ነበር ያለበት ዳያን እግሮቿ እየተብረከረኩም ብድግ አለች «ስላስቸገርኩሽ ይቅርታ እጠደቃለሁ የማደርግልሽ ወይም የሚያስፈልግሽ ነገር ካለ ዝግጁ ነኝ ዳያን በመከራ ነበር የተናገረችው «አመሰግናለሁ እንደደነዘዘች ከቢሮው ወጣች ዳያን እንግዳ መቀበያው ክፍል ስትደርስ እንግዳ ተቀባይዋ ከሆነች ሴት ጋር ስትነጋገር ሰማች የአጉል አምልኮ ሰው ብሆን ኖሮ የሁነ ሰው ኬአይጂን ረግሞታል ብዬ አስብ ነበር አሁን ደግሞ ያንቺ ባለቤት ሚስስ ሀሪስ የደረሰበትን አሰቃቂ ነገር ስንሰማ ሁላችንም በጣም ነው የደነገጥነው አሰቃቂ አሟሟት ነውኔ ዳያን የምታውቃቸው ቃላት ነበሩ የሴትዬዋ ባል ምን ደርሶበት ይሆን። እንግዳ ተቀባይዋ ከማን ጋር እየተነጋገረች እንደሆነ ለማየት ዳያን ዘወር አለች አንዲት አፍሪካዊ አሜሪካዊት ነበረች ጣቷ ላይ ትልቅ የከበረ ድንጋይ ቀለበትና የኣልማዝ የጋብቻ ቀለበቶች ነበሩ ዳያን እሷን ማናገር አስፈላጊ የመሆኑ ድንገተኛ ስሜት አደረባት ዳያን ወደ ሴትዬዋ ስትጠጋ የታነር ፀሐፊ መጣች «ሚስተር ኪንግስሌይ እየጠበቁሽ ነው እናም ኬሊ ሀሪስ ወደ ታነር ቢሮ ስትገባ ዳያን አየቻት ቾ ቾ ታነር ከመቀመጫው ተነስቶ ኬሊን ተቀበላት «በመምጣትሽ አመሰግናለሁ ሚስስ ሀሪስ በረራሽ ተመቸሽ። ፍርሀት ቢጤ ተሰምቶኛል የሆነ ተጨማሪ ነገር እንደሚከሰት ይሰማኛል» ኬሊ «እኔም እንደዛ ዓይነት ስሜት አለኝ» አለች «ግን እኔ ላይ አይከሰትም ደህና ሁፒ ሚስስ ስቲከንስ» ዳያን ለአፍታ ያህል ኬሊን አየቻት የሆነ ነገር መናገር ጀመረችና ራሷን ነቅንቃ ከመኪናው ወረደች ዳያን ወደ ውስጥ ገብታ አንደኛ ፎቅ የነበረው አፓርትማዋ ስትገባ ኬሊ በዓይኖቿ ተከተለቻት በእፎይታም በረጅሙ ተነፈሰች «ወደየት መሄድ ትፈልጊያለሽ ሚስስ ሀሪስ። » የአፍታ ቆይታ ነበር «ግሪንበርግ መ «መርማሪ ግሪንበርግ ዳያን ስቲቨንስ ነኝ እዚህ የሆነ ነገር ተፈጥሯል አፓርትማ መጥተህ አመሰግናለሁ» ዳያን በረጅሙ አየር ሳበችና «እየመጣ ነው እስኪመጣ መጠበቅ ካሳስቸገረሽ ያስቸግረኛል ይህ ያንቺ ችግር ነው እዚህ ውስጥ መግባት አልፈልግም የሆነ ሰው ሊገድልሽ እንደሞከረ ብትነግሪውም ጥሩ ነው ወደ ፓሪስ መሄዴ ነው ደህና ሁፒ ሚስስ ስቲቨንስ ኬሊ ወደ ደጅ ወጥታ ወደ ሊሞዚኑ ስታመራ ዳያን አስተዋለቻት «ወዴት ነው የምትሄጂው። » «የለም» ግሪንበርግ ራሱን ነቀነቀ «እኔ እከፍተዋለሁ ወደ በሩ ሄዶ ከፈተው ኬሊ ሀሪስ በመጠኑ ታክካው ወደ ውስጥ ገባች ወደ ዳያን አመራች «መነጋገር አለብን ዳያን ተገርማ አየቻት «ወደ ፓሪስ እየተጓዝሽ መስሎኝ ነበር «በአቋራጭ ነው የመጣሁት» ግሪንበርግ አጠገባቸው ደርሷል «መርማሪ አርል ግሪንበርግ ነው ኬሊ ሀሪስ ትባላለች» ኬሊ ወደ ግሪንበርግ ዞረች «መርማሪ የሆነ ሰው የሆቴል ክፍሌን ሰብሮ ሊገባ ነበር «ለሆቴሉ ጥበቃ አሳውቀሻል። » ስትል ዳያን ጠየቀች ኬሊ ሆነ ብላ «ቡና» አለች ዳያን በብሸቀት ለአፍታ ያህል ተመለከተቻትና በረጅሙ ተነፈሰች «እሺ» ዳያን ቡና ለማፍላት ጓዳ ገባች ኬሊም ክፍሉን እየተዘዋወረች ግድግዳ ላይ የተሰቀሉትን ስዕሎች ትመለከት ጀመር ዳያን ከጓዳ ስትመጣ ኬሊ ከዳያን ስዕሎች አንዱን በአትኩሮት እያየች ነበር «ስቲቨንስ» አለች ወደ ዳያን እየዞረች «ይህን የሳልሽው አንቺ ነሽ። » አለች ኬሊ የሆነ ነገር ትዝ አለኝ» አለች ዳያን «ምን። » «መርማሪ ግሪንበርግ ሰሞኑን ሪቻርድ ከተለመደው እንቅስቃሴው ውጪ የደረገው ነገር እንዳለ ጠይቆኝ ነበር ሳላነሳው የረሳሁት አንድ ነገር እሱ ነው ሪቻርድ ከሆነ ሰው ለመገናኘት ወደ ዋሽንግተን መሄድ ነበረበት አንዳንድ ጊዜ አብሬው እጓዝ ነበር በዚህኛው ጊዜ ግን ብቻዬን ነው መሄድ ያለብኝ ብሎኝ ነበር» ኬሊ በአግራሞት እያየቻት ነበር «የሚገርም ነው ማርክም ዋሽንግተን መሄድ እንዳለበት ነግሮኝ ነበር እሱም ብቻውን መሄድ ነበረበት» «ምክንያቱን ማወቅ አለብን» ኬሊ ወደ መስኮቱ ሄዳ መጋረጃውን ገለጥ አደረገች «አሁንም ምንም መኪና የለም» ወደ ዳያን ዞረች «ከዚህ ቦታ እንውጣ እሺ» አለች ዳያን «ቻይናታውን ውስጥ ማንዳሪን የሚባል ገባ ያለ ሆቴል አውቃለሁ ማንም ሰው እዛ አይፈልገንም ለሚስተር ኪንግስሌይ ከክፍላችን ሆነን እንደውልለታለን ቾ ችት ታነር ወደ ጸጥታ ኃላፊው ሀሪ ፍሊንት ዘወር አለና በከፊል ፈገግታ «ግደላቸው» አለው ኬኬ መ ሽ ሥመ ጨው ት ንሚ ቭ ተ ምዕራፍ ሴቶቹን ሀሪ ፍሊንት ልክ ያገባቸዋል ሲል ታነር በደስታ አሰበ ፍሊንት አሳፍሮት አያውቅም ፍሊንት እሱ ህይወት ውስጥ እንዴት እንደገባ ሲያስብ ታነር ደስታ ተሰማው ከዓመታት በፊት በዓለም ላይ ችግረኞችን በመርዳታ የሚታወቀው ወንድሙ አዲስ የተፈቱ እስረኞች ከኅብረተሰቤ ጋር እንዲቀላቀሉ የሚያስችላቸው ማረፊያ አዘጋጅቶ ነበር ከዛም ሥራ ፈልጉ ያስገባቸዋል ታነር ለቀድሞ ወንጀለኞች ይበልጥ ጠቃሚ ዕቅድ ነበረው ምክንያቱም የቀድሞ ወንጀለኛ የሚባል ነገር እንደሌለ ያምናል በምንጮቹ በኩል በቅርብ ስለተፈቱ ሰዎች የኋላ ታሪክ ያስጠናል ታነር የሚፈልጋቸውን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ከማረፊያ ሥፍራው በቀጥታ የታነር ሠራተኛ ይሆናሉ ቪንስ ካርባሎ የሚባል የቀድሞ ወንጀለኛ ኬአይጂ እንዲቀጠር አድርጓል ካርባሎ እንክብካቤ የጉደለው ጢምና ጩቤ የሚመስሉ ዓይኖች ያሉት ግዙፍ ሰው ነበር ለረጅም ጊዜያት በእሥር ቤት አሳልፏል። ሣጌ ታነር ኪንግስሌይ የሰጣትን ቁ ስልኩ ወዲያው ነበር የተነሳው «ታነር ኪንግስሌይ» ዳያን በእፎይታ በረጅሙ ተነፈለች «ሚስተር ኪንግስሌይ ዳያን ስቲበንስ ነኝ ስላስቸገርኩህ ይቅርታ ግን ኬሊ ሀሪስና እኔ ዕርዳታህን እንፈልጋለን የሆነ ሰው ሊገድለን እየሞከረ ነው ምን እየተካሄደ እንደሆነም ግራ ገብቶናል ሽሽት ላይ ነን «በመደወልሽ በጣም ደስተኛ ነኝ ሚስስ ስቲቨንስ ዘና ማለት ትችላላችሁ ይህንን የሚሠራው ማን እንደሆነ ደርሰንበታል ከእንግዲህ ምንም ችግር አይገጥማችሁም ከእንግዲህ አንቺም ሚስስ ሀሪስም ምንም እንደማይደርስባችሁ አረጋግጥላችኋለሁ ዳያን ለአፍታ ያህል ዓይኖቿን ጨፈነች እግዚአብሔር ይመስገን አለች በሆል «ማን እንደሆነ ሳገኛችሁ እነግራችኋለሁ ያላችሀብት ጠብቁ በሠላሳ ደቂቃ ውስጥ ወደዚህ የሚያመጣችሁ ሰው እልክላችኋለሁ» «እ» ስልኩ ተዘጋ ዳያን ስልኩን አስቀመጠችና ፈገግ ብላ ወደ ኬሊ ዞረች «የምሥራች ችግሮቻችን ተፈትተዋል «ምን አለ። » ኬሊ በደስታ ፈገግ አለች «አዎ ሚስስ ስቲቨንስ እንደ እውነቱ በርካታ ሠራተኞች እየተንከባከቡኝ ነው ያደግሁት» «እንግዲያው እኔ ከሠራተኞችሽ አንዷ አይደለሁም» አትይኝም አለች ኬሊ በሆዲ ዳያን በረጅሙ አየር ሳበች «እኔ እንደሚመስለኝ እኛ» «እኛ የሚባል ነገር የለም ሚስስ ስቲከቨንስ አንቺ አለሽ እኔ ደግሞ አለሁ» ለረጅም ጊዜ ተፋጠጡ ዳያን ሌላ ቃል ሳትናገር ወደ መታጠቢያ ቤቱ ተመለሰች ከአሥራ አምስት ደቂቃ በኋላ ስትወጣ ኬሊ አልጋ ውስጥ ገበታ ነበር ዲያን መብራቱን ለማጥፋት እጂን ዘረጋች «እንዳትነኪው። «ደህና ሁፒ ሚስስ ስቲቨንስ» አለች ኬሊ በእፎይታ ቃና «ደህና ሁፒ ኬሊ ኬሊ ወደ ግራ ዞረችና ወደ መታጠፊያው አመራች ዳያን ለአፍታ ያህል በዓይኖቿ ተከተለቻትና ወደ ቀኝ ዞራ በተቃራኒው መንገድ አቀናች ከግማሽ ደርዘን እርምጃዎች በላይ ሳይሄዱ ሀሪ ፍሊንትና ቪንስ ካርባሎ በድንገት በሁለት አቅጣጫ ብቅ አሉ ካርባሎ ገጽታ ላይ ጭካኔ ይነበብ ነበር ፍሊንት ደግሞ ከፊል ፈገግታ ይታይበታል ሁለቱ ሰዎች እግረኞችን እየገፈታተሩ ወደ ሴቶቹ ቀረቡ ዳያንና ኬሊ ሬሬጮጹጹጨጹጻጨጹጻጻ መጨ መመ በድንጋጤ ተውጠው ዙረው ተያዩ ሁለቱም መለስ ብለው ወደ ሆቴሉ በር አቀኑ ሆኖም መግቢያው በሰው ስለተጨናነቀ ተመልሰው መግባት አልቻሉምፓ መፈናፈኛ አልነበረም ሁለቱ ሰዎች እየቀረቡ ነበር ኬሊ ወደ ዳያን ስትዞር ዳያን በፈገግታ ለፍሊንት ከዛ ለካርባሎ እጂን ስታውለበልብ በድንጋጤ አየች «ወፈፍ አደረገሸ እንዴ። » አለች ኬሊ ስቶኪንግ ግማሽ ደርዘን ያህል አነሳቹ ዳያንም እንደሷው አደረገች «ሙታንቲእቲ» «ጡት መያዣ» «ውስጥ ልብሶች» ክንዶቻቸው በአንድ ጊዜ በልብሶች ተሞሉ የሱቁ ሠራተኛ ጣደፍ ብላ መጣች «ላግዛችሁ «እናመሰግናለን» ሠራተኛዋ ሸክማቸውን በከፊል አቃለለችላቸው ኬሊ የአዘቦት ልብሶች እያየች ነባር አራት ጥንድ መረጠችና ወደ ዳያን ዞረች «በድጋሚ መቼ መሸመት እንደምንችል አይታወቅም ዳያን ባለሸንተረር የበጋ ቀሚስ ለነሳች «እሱን መልበስ አትችይም» አለች ኬሊ «ሸንተረሮቹ ወፍራም ያስመስሉሻል» ዳያን ቀሚሱን መልሳ ልታስቀምጥ ብላ ወደ ኬሊ አየችና ለሱቁ ሠራተኛ አቀበለቻት «ይህንን እወስደዋለሁ ትፍ ኬሊና ዳያን በተቀረው የሱቁ ክፍል ፅቃ ሲሰበስቡ ሠራተኛዋ ተደንቃ ታያቸው ነበር ሸመታቸውን ሲያጠናቅቁ የገዙት ዕቃ አራት ሽንጣ ሞላ ኬሊ ሻንጣዎቹን ተመልክታ ፈገገ አለች «ለጊዜው ያህል ይበቃናል» «በክሬዲት «በጥሬ ገንዘብ» አለች ዳያን ኬሊና ዳያን የዕቃዎቹን ዋጋ በጋራ ከፈሉ ሁለቱም ተመሳሳይ ሐሳብ ፕሇህ በሽ ነበራቸው ገንዘብ እያጠረ ነው አ ሆቴል ነው ያፈፍነው አለች ኬሊ ለሱቁ ሠራተኛ «ዕቃችንን «ዕቃችሁን እንድንልክላችሁ። » «አላውቅም ግን ከዚህ መውጣት አለብን አለበለዛ ሁለታችንም እንሞታለን» ዳያንንም ወረራት ግን ግራ የሚያጋባ ነበር «ኬሊ ምክንያታዊ እየሆንሽ አይደለም» «ዳያን ልለምንሽ» ቆየት ብላ ስታስበው ዳያን እሺ ያለችው በኬሊ ድምጽ ውስጥ በነበረው ጥድፊያ ይሁን ወይንም ኬሊ ለመጀመሪያ ጊዜ ዳያን ብላ ስለጠራቻት አላወቀችም «እሺ ዳያን ተነሳች «ልብሳችን ሻንጣ ከትተን» «አይሆንም። » ዳያን ወደ ኬሊ አቅጣጫ ተመለሰች ቾ ቾ ች ክፍሉ ውስጥ ፍሊንት እያዳመጠ ነበር ደጅ ሰው ነበር እንዴ። » «ዳያን ስቲቨንስና ኬሊ ሀሪስ ሰኞ ጠዋት አምስት ሰዓት ከሩብ ሳይ እዚሁ ኬአይጂ ይሆናሉ ምዕራፍ ኬሊና ዳያን እኩል ነቁ ኬሊ አልጋዋ ላይ ተቀምጣ ወደ ዳያን ተመለከተች «እንደምን አደርሽ። » አለች ኬሊ። በርሊን ውስጥ በ ነው የሚሠራው ሚስቱ ሶንጃ በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት ሞታለች ዳያን ፍለጋዋን ቀጠለች አመነታችና ወደ ኬሊ ተመለከተች «ፈረንሳይ አ ሀሪስ ኬሊ በረጅሙ አየር ስባ ራሷን ወዘወዘችና «ቀጥይ» አለቻተ ዳያን ተጨማሪ ቁልፎች ነካካችቆ «ዴንቨር ጌሪ ሬይኖልድስ ማንሀተን ደግሞ» ዳያን ተንተባተበች «ሪቻርድ» ዳያን ብድግ አለች «ይኸው ነው» «ቀጥለን ምንድነው የምናደርገው። «ይህን ሁሉ መረጃ ሰብሰብ የምናደርግበትን ዘዴ እንፈልጋለን እንሂድ ቾ ቾ ቹ በመንገዱ ቁልቁል እየተጓዙ ኬሊና ዳያን በአንድ ኮምፒዩተር መሸጫ በኩል እያለፉ ነበር «አንድ ደቂቃ» አለች ኬሊ ኬሊ ሱቁ ገብታ ወደ ሥራ አስኪያጁ ስታመራ ዳያን ተከተለቻት «ይቅርታ ኬሊ ሀሪስ እባላለሁ። » «አስቸኳይ ስልክ መደወል አለብኝ» ዳያን ተጣድፋ ወደ አንድ ስልክ እብድም ር ር ሄደችና የሆነ ቁጥር መትታ የክሬዲት ካርድ አወጣች ከጥቂት ጊዜ በኋላ ከአንድ ሠራተኛ ጋር እያወራች ነበር «ሂሳቡ በዳያን ስቲቨንስ ስም ነው «አዝናለሁ ሚስስ ስቲክከንስ መዝገቦቻችን እንደሚያሳዩት ካርዱ መሰረቁ ተነግሮናል ሪፖርት ማቅረብ ከፈለግሽ በአንድ ወይ በሁለት ቀናት ውስጥ አዲስ ካርድ ልንሰጥሽና» «እርሳው» አለች ዳያን ስልኩን ጠረቀመችውና ወደ ኬሊ ተመለሰች «ክሬዲት ካርዶቼን ሰርዘዋቸዋል» ቤሊ በረጅሙ አየር ሳበች «እኔም አንድ ወይም ሁለት ጥሪዎች ባደርግ ይሻላል ኬሊ ለግማሽ ሰዓት ያህል ስልኩ ላይ ቆየች ወደ ዳያን ተመልሳ ስትመጣ ተግዛ ጦፋ ነበርነ «ጉድ አደረጉን ግን አሁንም ፓሪስ የባንክ ሂሳብ አለኝ ና» «ያን ያህል ጊዜ የለንም ኬሊ አሁኑኑ ከዚህ መውጣት አለብን ስንት ገንዘብ ይዘሻል። » ሲል ማርክ ጠየቀ «በጣም ደስ ይላል ማርክ «ነፃ በመሆንሽ ደስ ብሎኛል ኬሊ የሆነ ነገር ትዝ አላት «ዛሬ ሥራ ነበረህ አይደለም እንዴ። » ኬሊ ፈገግ አለች «እንደውም የወደደክውን ውሰድ» ከአሥራ አምስት ደቂቃ በኋላ ኬሊ ከባኞ ቤት ስትወጣ ማርክ አልጋ ውስጥ ገብቷል ኬሊ አልጋው ጫፍ ላይ ተቀመጠች «ማርክ ይሄ ነገር እንደሚስማማህ እርግጠኛ ነህ። » ኬሊ እጂን ዳያን ትከሻ ላይ ጣል አደረገች «በጣም ነው የማዝነው ስለ» ወደ ዳያን ጉንጭ ተመለከተች ዳያን ፈገግ አለች «ጐድዚላን አስወገደልን አይደል። በላ ቱር ሞንትፓርናስ ነው የሚገኘው «አዎ» ታነር ቢሮው ሆኖ በአእምሮው ማስታወሻ እየያዘ ነበር «ስድስት ሰዓት» «ጥሩ እዛው እንገናኛለን ታነር ፈገግ አለ በመጨረሻው ምሳሽ ተደሰች አለ በሆዱ መሳቢያውን ከፍቶ ወርቃማውን ስልክ አነሳው ከወዲያኛው ጫፍ አንድ ድምፅ ምላሽ ሲሰጥ ታነር «ጥሩ ዜና» አለ «ተጠናቋል ሁለቱንም አጥምደናቸዋል» ለአፍታ ያህል አዳመጠና በመስማማት ራሱን ነቀነቀ «አውቃለሁ ከገመትነው ትንሽ ረዘም ያለ ጊዜ ወስዷል አሁን ግን ወደፊት ለመሄድ ዝግጁ ነን እኔም እንደዛ ነው የሚሰማኝ መልካም ሌሊት ቾፍ ቾች ቾ ላ ቱር ሞንትፓርናስ በብረትና በመስታወት የተሠራ ጫማ የሚሆን ማማ ነው ህንፃው በእንቅስቃሴ ተሞልቷል ውስጡ ያሉት ቢሮዎችም በሙሉ ተይዘዋል ቡና ቤቱና ምግብ ቤቱ ሃምሳ ስድስተኛ ፎቅ ላይ ነበሩ ቀድማ የደረሰችው ኬሊ ነች ይሾኔ አሥራ አምስት ደቂቃ በመዘግይቷ ጥልቅ ይቅርታ ጠየቀች ኬሊ ቀደም ሲል ለጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ነበር ያገኘቻትፁ አሁን ግን በሚገባ አስታወሰቻት ይሾኔ ደቃቃ የሆነች ደስ የምትል ሴት ነበረች ማርክ ይኮኔ ምን ያህል ጠንካራ ሠራተኛ እንደነበረች ለኬሊ ዘወትር ያጫውታት ነበር «በመምጣትሽ አመሰግናለሁ» አለች ኬሊ «የሚቻለኝን ነገር ሁሉ አደርጋለሁ ሚስተር ማርክ ግሩም ሰው ነበር ቢሮ ሁሉም ሰው ይወደው ነበር የተከሰተውን ነገር ማናችንም ማመን አልቻልንም» «ስለ እሱ ነው ላናግርሽ የፈለግሁት ይኮኔ ከባለቤቴ ጋር ለአምስት ዓመት ሠርተሻል «አዎ» «ስለዚህ በቅርበት ታውቂዋለሽ። ኔ «ታዲያስ ኬሊ «ዳያን የት ነሽ። » ስትል ጠየቀቻት ኬሊ በረጅሙ አየር ሳበች «ታነር ኪንግስሌይ። » ስትል ኬሊ ጮኸች «መብራቱን አብሪው ዳያን ተጣድፋ እንደገና አበራችው «ይቅርታ ኬሊ ረስቼ ነው «ማርክን እስካገኝ ድረስ ጨለማ አፈራ ነበር ከሞተ በኋላ ደግሞ» ኬሊ ድንጋጤዋን ለመቆጣጠር እየሞከረች ቁና ቁና ትተነፍስ ነበር አየር በረጅሙ ሳበች «ከዚህ ብገላገል ደስ ይለኝ ነበር «አትጨነቂ ደህንነት ሲሰማሽ ትገላገያለሽ ቾ በማግስቱ ዳያንና ኬኒ ከሆቴል ሲወጡ መግቢያው ፊት ለፊት ታክሲዎች ተደርድረው ነበር ሁለተ ሴቶች አንዱ ታክሲ ውስጥ ገብተው በማሪዮን ጉዳና የሚገኘውን የሉይስ ድስ ቤት ቁጥር ለሾፌሩ ነገሩት ከአሥራ አምላት ባኋላ ሾፌሩ መኪናውን አቆመ «ደርሰናል ኬሊና ዳያን በመስኮጉ ውጪ ሲመለከቱ ድንጋጤ ናጣቸው የከሰለ ቤት ፍርስራሽ እየተመለከቱ ነበር ከአመድ ከከሰሉ እንጨቶች ስብርባሪና የተደረመሰ መሠረት ሌላ ምንም አልነበረም «ዲቃሎቹ ገድለዋት ነው አለች ኬሊ በተስፋ መቁረጥ ዳያንን አየቻት «ኖመንገዱ መጨረሻ ነው» አንድ የመጨረሻ ዕድል አለ አለች ዳያን በሆዷ ት ቾቸ ቹ የዴንቨር አውሮፕላን ጣቢያ ሥራ አስኪያጅ ሬይ ፋውለር ኬሊና ዳያን ላይ ፊቱን አጨፈገገ «ይህ ነገር ገብቶኝ እንደሁ እስቲ እንይ ሁለታችሁ ያለምንም ሥልጣን ስለ አንድ የተከሰከሰ አውሮፕላን ምርመራ እያካሄዳችሁ ነው እና በወቅቱ ሥራ ላይ ከነበረው የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ለማንም የማይሰጥ መረጃ ለማግኘት እንድታናግሩት ላመቻችላችሁ እየጠየቃችሁኝ ነው። » ስትል ኬሊ ጠየቀች። ሃችቾቿውት አንድ ፎቅ ዝቅ ብሎ ተላላኪው ዳያንና ቀምጠው ይጠብቁት ወ ነበረው ቦታ ሄደ ኪው ዳያና ኬሊ ብ «ቁጥር » አላቸው «እናመሰግናለን» አለች ኬሊ ገንዘብም ሰጠችው ሁለቱ ሴቶች በደረጃ ወደ ሦሰተኛ ፎቅ ወጡና መተላለፊያ ውስጥ ገብተው ነርሷ ስልክ እስክታነላ ጠበቁ ጀርባዋን ወደ እነሱ አዙራ ነበር ጣደፍ እያሉ ወደ ቁጥር ሎይስ ሬይኖልድስ የሸረሪት ድር ይመስል በርካታ ቱቦዎችና ሽቦዎች ከሰውነቷ ጋር ተያይዘው ተኝታ ነበር አብዛኛው ሰውነቷ በፋሻ ተጠቅሏኋል ዳያን ስቲቨንስና ኬሊ ሀሪስ ሲቀርቧት ዓይኖቿን እንደከደነች ነበረች «ሚስ ሬይኖልድስ አለች ዳያን «ዳያን ስቲቨንስ እባላለሁ ይቺ ኬሊ ሀሪስ ትባላለች ባሎቻችን ኬአይጂ ነበር የሚሠሩት ሎይስ ሬይኖልድስ በዝግታ ዓይኖቿን መክፈት እየጀመረች አጥርታ ለማየት ሞከረች ስትናገር ድምጺ የሰለለ ነበር «ምን። » «አዎ» አለች ዳያን «ሁኔታዎችን ስላመቻቸህልን እናመሰግናለን «በደስታ ተቀብያለሁ ፊቱ ተኮማተረ «ይህ ሁሉ ጥሩ ውጤት እንደሚኖረው ተስፋ አለኝ»» ኬሊ «ሎይስ ሬይኖልድስን አመስግንልንና» ብላ ጀመረች የሀዋርድ ሚለር ገፅታ ተለዋወጠ «ሎይስ ሬይኖልድስ ትናንት ማታ አረፈች» ሁለቱ ሴቶች ደነዘዙ ከጥቂት ቆይታ በኋላ ኬሊ «አዝናለሁ» አለች «ምን ተፈጠረ» ስትል ዳያን ጠየቀች «ልቧ ቀጥ አለ መሰለኝ» ሀዋርድ ሚለር ወደ ጄቱ ተመለከተ «ሊነሱ ተዘጋጅተዋል በሩ አጠገብ መቀመጫዎች ይፔቬፔላችኋለሁ» «በድጋሚ እናመሰግናለን» ትፍ ች ኬሊና ዳያን ወደ አውሮፕላኑ ሲወጡ ሚለር በዓይኖቹ ሸኛቸው ከጥቂት ጊዜ በኋላ አስተናጋጂ በሩን ዘጋችና አውሮፕላኑ መንቀሳቀስ ጀመረ ኬሊ ወደ ዳያን ዞራ ፈገገ አለች ተሳካልን እነኛን ደደቦች ጉድ አደረግናቸው ከሴናተር ቫን ሉቨን ጋር ከተነጋገርን በኋላ ምን ታደርጊያለሽ። » «አዎ «እንግዲያውስ እኔም ለጥቲት ጊዜ ኒውዮርክ እሰነባብታለሁ» «እንግዲያውማ ፓሪስ አብረን እንሄድ ይሆናል እርስ በእርሳቸው ተሳሳቴ «ሪቻርድና ማርክ የጀመሩትን ሥራ ልንጨርሰው መሆኑን ቢያውቁ ምን ያህል ይኮሩ እንደነበር እያሰብኩ ነበር» አለች ዳያን «መጠርጠሩስ» ዳያን በመስኮቱ ሽቅብ ወደ ሰማዩ አይታ «እግዜር ይስጥህ ሪቻርድ» አለኝቹ ኬሊ ወደ ዳያን ተመለከተችና በዝምታ ራሷን ነቀነቀች ሪቻርድ እንደምትሰማኝ አውቃለሁ የእኔ ፍቅር አለች ዳያን በሆጳ ያንተና የጓደኞችህን ደም ልንበቀልላችሁ ነው አንተን አይመልሰህም ግን በትንሹ ይረዳል የእኔ ፍቅር ካንተ የሚናፍቀኝ ምን እንደሆነ ታውቃለህ። በጣም ነው ያማረኝ ዳያን በድንጋጤ ተመለከተቻት «ኬሊ» ፍሊንት ወደ ኬሊ ዞረና ፈገግ አለ «አእንዴታ የእኔ ቆንጆ ትወጅዋለሽ ፍሊንት በኬሊ ዕርቃን ሰውነት ላይ መውጣት ጀመረ «እንደሱ ነው» ስትል ኬሊ አቃሰተች «አምሮኝ ነበር» ዳያን ዓይኖቿን ጨፈነች ማያት አልቻለችም ኬሊ እግሮቿን ከፈተች። ተአምረኛ ነሽ» አለች ዳያን «የፀጉሬን አሠራር አመስግኙ ከዚህ ቦታ እንውጣ ሁለቱ ሴቶች ልብሳቸውን ከወለሉ አንስተው በጥድፊያ ለባበሱ ኬሊ የበሩን ቁልፍ ከፍሊንት ኪስ ውስጥ አወጣች ወደ በሩ ሄደው ለአፍታ ያህል ጆሮአቸውን ለጥፈው አዳመጡ ምንም ድምፅ የለም ኬሊ በሩን ከፈተችው ረጅም ባዶ መተላለፊያ ውስጥ ነበሩ «ከዚህ የሚያስወጣ የጀርባ መውጫ መኖር አለበት» አለች ዳይያን ኬሊ በመስማማት ራሷን ነቀነቀች «ጥሩ አንቺ በዛ በኩል ሂጂ እኔ ደግሞ በሌላው አቅጣጫ ሂጄ» «አይሆንም እባክሽ አብረን እንሁን ኬሊ። » ስትል ኬሊ ጠየቀች «ወደ ማንሀታን ያቀድኩት ነገር ግን የለኝም ኬሊ «ጥሩ ዜና ነው» አለችና በረጅሙ ተነፈሰች «የምንተኛበት ቦታ ማግኘት አለብን ኪንግስሌይ ማምለጣችንን ሲሰማ ያብዳል የትም ቦታ ብንሆን ደህንነታችን አያስተማምንም ኬሊ እያሰላሰለች ነበር «ያስተማምናል ዳያን አየቻት «ምን ማለትሽ ነው። ጥቂት ሰዎች ቴሌቪዥን ዙሪያ ሰብሰብ ብለዋል ኬሊና ዳያን ወደ ምግብ ቤት ለመሄድ በዛው በኩል ሲያልፉ የቴሌቪዥን ዜና አንባቢው እየተናገረ ነበር እንደዘገባዎች ከሆነ በህይወት የተረፈ የለም ታነር ኪንግስሌይና የቀድሞዋ ሴናተር ፖውሊን ቫን ሉቨን ከአብራሪው ከረዳት አብራሪውና ከአንድ አስተናጋጅ ጋር አውሮፕላኑ ላይ ነበሩ ሁለቱ ሴቶች ደንዝዘው እርስ በእርስ ተያዩና ወደ ቴሌቪዥኑ ተጠጉ ቴሌቪዥኑ ላይ የኬአይጂሻጂ ውጪኛው ክፍል ምስሎች ነበሩ ኪንግስሌይ ኢንተርናል ግሩፕ በሠላሳ አገሮች የሚንቀሳቀስ በዓለም ትልቁ አማካሪ ድርጅት ነው የአየር ሁኔታ መቆጣጠሪያው የታነር ኪንግስሌይ የግል አውሮፕላን በምትበርበት አካባቢ ያልተጠበቀ ኤሌክትሪካል አውሎ ነፋስ እንደነበር አስታውቋል ፖውሊን ቫን ሉቨን በአካባቢ ጉዳይ የሴኔት ኮሚቴ ሰብሳቢ ነበሩ ዳያንና ኬሊ ተደንቀው እያዳመጡ ነበር ኖእንቆቅልሹ ሌላ አካል ደግሞ ፖሊሶች ሊፈቱ እየሞከሩ ያሉት ምስጢር አለ ኬአይጂ የሠራውን አዲስ የአየር ሁኔታ መቆጣጠሪያ ፕሪማን ለመጐብኘት መገናኛ ብዙኃን የእራት ግብዣ ተጠርተው ነበር ሆኖም በትናንትናው ዕለት ኬአይጂንና ፕሪማን ሙሉ ለሙሉ ያወደመ ፍንዳታ ተከስቷል የእሳት አደጋ ሠራተኞች ፍርስራሽ ውስጥ የአንድሪው ኪንግስሌይን አስከሬን ያገኙ ሲሆን ብቸኛው ሰለባ እሱ ነው ብለው ያምናሉ «ታነር ኪንግስሌይ ሞተ» አለች ዳያን «አሁን ያልሽውን በዝግታ ድገሚልኝ» «ታነር ኪንግስሌይ ሞተ» ኬሊ በእፎይታ በረጅሙ ተነፈሰች ዳያንን እያየች ፈገግ አለች «ከዚህ በኋላ ህይወት ደባሪ ትሆናለች «እንደዛ ነው ተስፋ የማደርገው» ስትል ዳያን መለሰች። » «አዎ» ኬሊ በዝምታ አየቻት የሆነ ነገር እያሰላሰለች እንደሆነ ዳያን አውቃለችፎ ጠረጴዛው አጠገብ እየተቀመጡ እያለ ዳያን «ኬሊ» አለቻት «ይህንን ነገር ብቻችንን ያደረግነው አይመስለኝም ትንሽ እገዛ ያገኘን ይመስለኛልነ» የሻምፓኝ ብርጭቆውን አጠገቧ ወደነበረው ባዶ መቀመጫ ከፍ አደረገችና «እግዜር ይስጥህ የእኔ ፍቅር እወድሃለሁ» አለች ብርጭቆውን ወደ ከንፈሮቿ ስታስጠጋ ኬሊ «አንድ ደቂቃ ቆዬ» አለች ዳያን ወደ እሷ ዞረች ኬሊ የሻምፓኝ ብርጭቆዋን አንስታ አጠገቧ ወደነበረው ባዶ መቀመጫ ተመለከተች «ማርክ በጣም እወድሃለሁ አመሰግናለሁ» ሻምፓኛቸውን ተጉነጩ ኬሊ ፈገግ ብላ «ጥሩ ስሜት ነው ያሳደረብኝ» ኦ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact