Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ሽር ብትን-በአዘርግ.pdf


  • word cloud

ሽር ብትን-በአዘርግ.pdf
  • Extraction Summary

እነሆ የምፅፈው መፅሐፍ በአውነተኛ ገፀባህሪያት ላይ እንዲመሠረት ፈለኩ እናም እውነተኛ ገፀባህሪያትን ፍለጋ ገባሁ ወይ ጉድ ገፀባህሪያትን ስፈልግ ራሴ ገፀባህሪ ሆፔ ቀረሁ እህ በእውን ሀይወቴ ይቅርና በህልሜ አንኳ ያላሰብኩት ሆነና ህይወቴ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተለወጠች አሁን የሚሰማኝ አንዳቸም ነገር የለም ሁሉ ነገር መጀመሪያ ሀሳብ ነበር። ታሪከ በግምት አይፃፍም ታሪከ ውስጥ ውሸት አይዶለትም ለዚያ ነው በታሪከ ውስጥ ቢሆ የሚል ቃል የለም የሚባለው በዚያ ላይ ያልተጠቀምኩበት የዓመት እረፍትም አለኝ ስለዚህ ትቸላለህ ማለት ነው። ብጭራሽ መርማሪው ሣተቱና በአይኑ ቂጥ እየመነጠረኝ አጠገቡ የነበረውን ቦርሣ ከፈተና በስስ ነጭ ፈስታል ውስጥ የተቀመጠ መሣሪያ አወጣና ጠረጴዛው ላይ አስቀጠ ጉጥ አለህ አለኝ ግረ የለኝም ጉጥ በእጅህ ይዘህ አታውቅም አላውቅም ስለው በድጋሚ ሣቀና ይህ የምታየው መሳሪያ ላይ የአንተ እጅ አሻራ አንዳለበት ተረጋግጧል የዚያን ቀን በአጋጣሚ የልጁ ታክሲ ውስጥ ስጎረጉር ነከቼው ነበር ረ ባከህ አለ መርማሪው በሰላቅ አነጋገር ደሊላን በመርዝማ ጨርቅ አፍኖ የገደላት ይህ ወጣት ነወ ወንጀሱን ከፈፀመ ከሶስት ቀናት በኋላ ግንባሩ ላይ ሁለት ጊዜ ተመቶ የሞተው በዚህ ሽጉጥ ነው። እንዴት የሚያስፈራ ነዢ ነው። ምናለ አንዳወራ አንኳ ከሌሎች እስረኞች ጋር ቢቀላቅሉኝ ቢያንስ አንዴት አንደ ታሠሩ እየነገሩኝ ስለ ሀይወት እየተበረጨቅን ጊዜው ያለፍ ነበር ። አልኩት በርቶሚዮስን በትኩረት እያየሁት እሱ የውሸት ስሙ ነው እውነተኛ ስሙ ማንደፍሮ ወይም መሳይ ሳይሆን መከት ዳናቸው ነው አለኝና ጋዜጣውን ተቀብሎኝ ስሙን አስነበበኝ ምከትል የወንጀሉ አንቀሳቃሽ አርሱ ነው በእርግጥ ከዚህ በፊት ሰሶስት ዓመታት አስተማሪ አንደነበረም ደርሰንበታል ለማንኛውም በጣም ትልቅ ውለታ ነው ለአፒህ የሰራኸው አንዳንተ ዓይነት ለወገናቸው የሚቆረቆሩ ሰዎች ያስፈልጋሉ ምከንያቱም ይቺ አገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም በርካታ ለሆዳቸው ብቻ የሚኖሩ ሀሊናቸውን በርካሽ ነገር የሸጡ። በልጅቷ ወብት ተገርሜ ታከሲዋ ውስጥ ገባሁ ታከሲዋ ከሞላ ጎደል በንጽህና የተያዘች እና ገና ብዙ ያልለፋች አዲስ ትመስላለች የሰፈራችሁ መጠሪያ ጃንሜዳ ነው ጃልሜዳ ነው። የሚባለው አለቾኝ ጃገሜዯ ጥሩ ነው። ቆንጆ ሴት ትገልሃለች ወይም የሞትህ ምከንያት ትሆናለች አንቺ ስንት ሰው ገደለልሽ። ከሚያዚያ ጀምሮ ለንባብ ይበቃል እያንዳንዱ ቤት የሚቀመጥ።

  • Cosine Similarity

ስለ ሀሳብ ስለፍቅር ስለ ፖለቲካ ስለዓለም ስለፍልስፍና ከራሞስ ጋር ያላወራነው ነገር የለም የራሞስ አባት ደራሲ ናቸው በዚያ ላይ እጅግ ግዙፍ መፅሐፍ ቤት አላቸው በዚህ የተነሳ ራሞስ አጅግ በርካታ መፅሐፍትን ገና ከልጅነቱ ጀምሮ ነው ምጥጥ አየደረገ ማንበብ የጀመረው በዚው በንባብ ዙሪያ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ እያለን ዩኒቨርሲቲው ውስጥ በወጣለት ቅፅለ ስሙ ጠራሁት ተማሪዎች በራሞስ አውቀት በጣም ይደነቁ በጣም ይገረሙ ስለ ነበር ራሞስ ኤልያስ የሚለው ስሙ ተረስቶ ኢንሳይከሎፒዲያ አየሉ ይጠሩት ነበር አአም በትፅለ ስሙ ጠራሁት ኢንሳይከሎፒዲያ አቤት አለ በፈገገታ አሸብርቆ እስከዛሬ ስንት መፅሐፍ አነበብከገ እንዲህ አይነት ቀሽም ጥያቄ ሁለተኛ እንዳትጠይቅ በእርግጥ አንድ መፅሐፍ ብቻ ካነበበ ሰው ተጠገቀቅ ይላሉ ምሁራን ዋናው ነገር ግን እጅግ በርካታ መፅሐፍቶችን ማንበቡ ሳይሆን ያነበብኩት መፅሐፍ ማስተላለፍ የፈለገውን ሀሳብ ተረድቼዋለሁ ወይ ። ሀሳብም ከሰው ድንቅ እዕምሮ ውስጥ ነበር ሀሳብም ከጊዜ ብዛት ተግባር ሆነ ያ ተግባር ነው ዓለምን የሰወጣት በዓለማችን ላይ ካሉት ትላልቅ ግኝቶቹ ጀርባ ቀዳሚው ነፒ ሀሳብ ነበር ለዚያ ነው ኢንግሊዛዊው ሼከስፒር ደሀ ማለት ሳንቲም የሊለው ሳይሆን ምንም ሀሳብ ህለም የሊለው ማለት ነው ያለው በዓለም ላይ ያሉት ድንቅ ፈጠራዎች ሁሉ መጀመሪያ ሀሳብ ነበሩ ዓለምን የሚያንቀሳቅሳት ሀሳብ ነው ሁለቱ አሜሪካዊያን ወንድማማቾች አውሮፕላን ለመስራት ያበቃቸው እይታ እና ሀሳብ ነው በሰማይ ላይ ወፎች ሲበሩ ተመለከቱ ወዲያው ታናሽየው በፈገግታ አሸብርቶ እንደማስበው ይህን ነገር ማድረግ የምንቸል ይመስለኛል አለው የቱን ነገር የሰው ልጅ ልከ አንደ አፅዋፋት በሰማይ ላይ የሚበርበትን መሳሪያ መስራት እንቸላለን አንሞከራ አለው ከዚያ ሀሳብ ተወሰደ ከሀሳብ ልምምድ ከልምምድ ጥረት በዓለም ላይ በእንድ ጊዜ ሙከራ ብቻ የሚሳካ ነገር የለም ቶማስ አልፋ ኤዲሰን መብራትን ለመስራት ሙከራ አድርጓል አስበው እንዴት አይነት ትዕግስተኛ ሰው እንደሆነ በዓለም ላይ ያሉት አስገራሚ ግኝቶች ሆኑ ቴከኖሎጂዎች ሁሉ መጀመሪያ ሀሳብ ነበሩ ስለ ሀሳብ በርካታ ነገሮችን የነገረኝ ራሞስ ኤልያስ ነው ራሞስ ኤልያስ እርጋታ የተሞላበት ደስ የሚል ቁመና ያለው ሲራመድ ቀጥ ብሎ የሚራመድ መነፅር ማድረግ የሚወድ ፀጉሩን አፍሮ የሚቆረጥ ውብ አፍንጫ ያለው ካኪ ሱሪ ብቻ የሚያደርግ ትላልቅ ጆሮዎች ያሉት ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው ከምንም በላይ የሚገርመኝ እጅግ በርካታ ነገሮችን ያውቃል ስለማንኛውም ርዕስ ቢጠየቅ ምላሽ አያጣም ጭ። በሚል ግርምት ተመለከቱት ቼ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ ሆነን አንድ ቅዳሜ ዕለት አንበሳ ግቢ የዱር እንስሳትን ለማየት ገብተን አጅግ በርካታ ቻይናዊያንን አየን አገተ አነዚህ አይነጠባብ ሰዎች አኮ ኢትዮጵያን እየወረሯት ነው አልኩት በአሁኑ ጊዜ በቅርቡ በደረሰኝ መረጃ በትንሹ ኢትዮጵያ ውስጥ አስከ ሺ የሚጠጉ ቻይናዊያን አሉ በአፍሪካ ውስጥ ብዛት ያላቸው ቻይናዊያን ያሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የሚገርምህ በዓለማችን ላይ ካሉት አገራት ከኢንግሊዝ ቀጥሎ ቆቅ አንደቻይና የለም ምንም እንኳ ቁጥራቸው የተወሰነ ምሁራንና ሲቃውንቶች ከመሀከላቸው መኖራቸው የማይካድ ቢሆንም ኢትዮጵያ ውስጥ ከምታያቸው ብዛት ያላቸው ቻይናዊያን አብዛኞቹ ሴቦች አና ወንጀለኞች ናቸው ቻይና ኮንፊሺየስ የሚባል እጅግ ግዙፍ የተሰወረ ቦታ ያሰራቸው ሚስጢራዊ እሰር ቤት አላት እዚያ አስር ቢት ውስጥ የስርቆት የድብድብ የማጭበርበር የሰው መግደል ወንጀሎች ሲሰሩ ወደ ዘብጥያው ይገቡና ባላቸው ችሎታ ላይ ተመስርቶ ለሰድስት ወራት የተሰየ የሥነምግባር አና የሙያ ትምህርት ታራሚዎች እንዲማሩ ይደረጋል ከዚያ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሚስኪን ታዳጊ የእፍሪካ ሀገራት ባለሙያ የሚል ታርጋ ይለጠፍባቸውና ይሠማራሉ ከዚያ እዚህ ቀብረር እያሱ አራቸውን እያሩብን ፈሳቸውን እየፈሱብን ይኖራሉ የሚገርምህ ከአንድ ነጥብ ስድሰት ቢሊዮን በላይ ሀዝብ ያላት ቻይና አሰበው ቱ የአፍሪካ ሀገራት አንድ ላይ የህዝብ ብዛታቸው ሚሊዮን ብቻ ነው ኮሚኒስት ቻይና ትንሸ እስር ቤቶች ብቻ አላት በተለይ ይህ በቻይና ምድር በየዓመቱ ለእስረኞች ቀለብ ከማውጣት ይልቅ ስድስት ወራት ተምረው ወደ ተሲየዩ የአፍሪካ ሀገራት ተልከው ቢሰሩ ይሻላል ቢታሠሩ አገሪቱን በወጪ ያከስራሉ እኛው ራሳችን ለአፍሪካ ሀገራት ብር እያበደርን የራሳችንን ሰራተኞች አብረን እየናከን በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ የሚባለውን የብልህ አነጋገር ተግባራዊ እናደርጋለን የሚል አላማ ይዞ የተነሳ ተቋም ነው አየህ እንዴት ያሉ ብልጦች እንደሆኑ። በጣም ትንሽ አንባቢ ነው ያሉን እነሱም መፅሐፍ ከመግዛት ይልቅ ተውሰው የሚያነቡ ናቸው በአርግጥ ደራሲ ለመሆን የፈለከው ራስህን ለማዝናናት ከሆነ ማድረግ ያለብሀን እነግርሃለሁ አልገባኝም ኢትዮጵያ ውስጥ በደራሲነት መኖር አይቻልም ይህ ሀቅ ነው ስለዚህ ደራሲነትን የትርፍ ጊዜ ስራህ ለማድረግ የምትፈልግ ከሆነ እኔ በቂ መረጃ እሰጥሃለሁ ደስ ይለኛል ከአማርኛ አስተማሪዬ ጋር ምርጥ ጓደኛ ሆንኩ ብዙ ነገር ነገረኝ ከብዙ ፈተና በኋላ የመጀመሪያ መፅሐፌን አሳተምኩ በአርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ደራሲ ለመሆን በጣም ብዙ ፈተና አለው ብዙ እንቅፋቶች አሉትቡ በጣም ብዙ በፈተና ማለፍ ያለብህ ነገሮች አሉ ለማንኛውም አንተም ደራሲ ለመሆን የምትፈልግ ከሆነ ከጎገህ ነኝ ሁሉም ሰው ይሮጣል ሁሉም ሰው ሯጭ መሆን ግን አይቸችልም ሁሉም ሰው መፃፍ ይችላል ሁሉም ሰው ግን ደራሲ መሆን አይችልም ሯጭ ለመሆን ትልቅ ሳንባ አንደሚያስፈልግ ሁሉ ደራሲ ለመሆንም ልዩ ተሰጥኦ ያስፈልጋል ውስጥህ ተሰጥኦ ካለህ ያን የምታዳብርበትን ስልት እኔ እነግርሃለሁ ስለዚህ ፈተና ትፈተናለህ ያ ፈተና ውስጥህ የደራሲነት መንፈስ አንዳለብህ እና እንደሌለብህ የምለይበት ይሆናል ውስጥህ የደራሲነት ተሰጥኦ ካለህ ደራሲ ለመሆን የሚያበቁ ወይም አንድ ደራሲ ለመሆን የሚፈለግ ሰው ገወቅ ያለበት ዘጠኝ ወሳኝ ነገሮኝ አሉ እነዚያን ነገሮች በአጌድ ዓጦት ውስጥ ቀስ በቀሰ እስተምርሃለሁ አሉኝ ፈተናውን በሚገባ አለፍኩኝ ውስጤ የድርሰት ተሰጥኦ እና የመፃፍ መከሊት አንዳለኝ አወኩኝ የራሞስ አባት ጋሸ ኤልያስ በቃላቸው መሠረት ለእንድ ዓመት ሳይሰለቹ አንድ ደራሲ መሆን የሚፈልግ ሰው ማወቅ ስላለበት ዘጠኝ ነገሮች በአርጋታ አስተማሩኝ ኛ በጣም ብዙ ማንበብ አና የማንበብ ዘዴ ተኛ ስለምትፅፈው ነገር ብዙ መረጃ ማሰባሰብ ተኛ አስተዋይነት ሶስተኛ ዓይኘዝ ተኛ ስለ ምናባዊነት ተኛ ስለ አቃቂር ፈላጊነት ተኛ የአፀመዋቅር አሳሳልን ማወቅ ተኛ የድርሰት አለባዊያንን መለየት ተኛ የስርዓተ ነጥቦች እና ዐነገሮችን አጠቃቀም ማወቅ ኛ የህይወት ልምድ ስለ እነዚህ ዘጠኝ ነገሮች አሁን በዝርዝር ለማስረዳት ሆነ በዝርዝር ለመፃፍ ብሞክር አንድ ገልፅ ያለው መፅሐፍ ያዕፈኛል ይህን ሁሉ በገንዘብ የማይተመን አውቀት በነየ የሰጡኝ የራሞስ አባት ናቸው ብቻ ራሞስ ለእኔ ብዙ አውቀት የሰጠኝ ወጣት ነበር የእኔ ጭንቅላት በእወቀት አንዲቦረቅቅ ካደረጉት ሰዎች መሀከል አንደኛው ራሞስ ነበር ራሞስ ሰእኔ አንድ ራሱን የቻለ ቤተመፅሐፍ ነበር ዓለም መድረከ ስትሆን ሰዎቹ ደግሞ ተዋንያን ናቸወ እር ደግሞ ዳሬክተር ነወ የሚለውን የቬከስፒርን አባባል መናገር የሚያዘወትረው ራሞስ ለእኔ በሚገባ አንብቤ ያለጨረስኩት ትልቅ መፅሐፍ ነበር ። ቼ ኦ ራሞስ ሸሌን ይበልጥ ባስታወስኩት ቁጥር ብዙ ነገር አስታውሳለሁ አንድ ሰው ለእኛ ምን ያሀለ ጠቃሚ እንደ ነበር የምንገነዘበው ያን ሰው ሰናጣው ነው የሚባለው አነጋገር ትልቅ እውነት ነው ራሞስ ለእኔ የአውቀት አባቴ ነበር ስለ ፍቅር የተለየ ግንዛቤ ያስጨበጠኝ ራሞስ ነበር አንድ ጊዜ የሶስተኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለን ፍሬወይኒ ከምትባል ልጅ ጋር ፍቅር ያዘኝና ለአንድ ወር ገደማ ፍዳዬን ለመብላት ችዬ ነበር ልጅቷን እንዳፈቀርኳት ሳልፈራ ሹክ ቱስ ስላት እሺም አምቢም ሳትል ጢባሯን ነሰነሰቹ። ፈላሻዋ ደሊላ ዶር ሐይሰመስቀል ይጥና መጋቢት አዲስ አበባ አንደ ራሞስ በጥራሸ ሰሴቶች ጥላቻ የለኝም ሊኖረኝም ከቶ አይቸልም ፍጎር በተመሰከተ ግን በፀባያቸው ዝጋታምና ጋግርታም ሴቶች ደስ አይሉኝም ከመሬት ተነስተው ኩፍስ የሚሉ ሴቶች ደስ አይሱኝም የሚያካብዱ ሴቶች አይመቹኝም በህይወቴ በጣም የምጠላው ሆነ መቼም የማላደርገው ጉዳይ ቢኖር ሴቶችን መለማመጥ ነው ለሴቶች የሚሆን አንዳችም ትዕግስት የለኝም ቀለል ያሉ እና ፍሪከ ሴቶቹ ተጫዋቾ ሴቶቸ ነገሮን ቀለለ አድርገው የሚመለከቱ ሴቶች በጣም ደስ ይሉኛል እንደዚህ አይነት ሴቶች የአኔ ምርጫ ናቸው በተለይ ስራ ለምትወድ እና ፌዘኛ ላልሆነች ሴት ያለኝ ከብር ግዙፍ ነው ኮስሞቲከ የማታበዛ ሴት ትመቸኛለች ምንም ሆነቶ ምን በራሷ የምትተማመን ሴት አይነት ስለነበረች የተመቸኾኝ ገና አንድ ወር ሳይሞላት ነበር በዚያ ላይ ጠዋት ጠዋት ሁልጊዜ የሰውነት እንቅስታሴ ስለምትሰራ ዘመናዊ ሴት እንደሆነች ያስታውቃል ጠይም ረጅም ደስ የሚል ቁመና ያላት ሸንቃጣ ሰውነት ያላት ፈገግታ ከፊቷ የማይጠፋ በቃ ለአይን የማትከብድ ወጣት ናት አኔ ቤት ተከራይታ ወር ባለፈ የመጀመሪያው አሁድ ቀን ከጠዋቱ ላይ በጣም ይበርድ ስለ ነበር ከሳሎን ወጥቼ የጠዋቷን ፀሐይ ለመሞቅ ውጪ ተቀቁመጥኩ ብዙም ሳይቆይ ደሊላ ቀይ ረጅም ሳሳ ያለ ቀሚስ አድርጋ ያን ረጅም ፀጉሯን ለቃው ደስ በሚል የእግር አጣጣል እና ፈገግታ ተሞልታ የተቀመጥኩበት ጋር ወንበር ይዛ በመምጣት ሻሎም ብላኝ በመጨበፕ ተቀመጠትጉ ሻሎም አልኳት የዛሬው ብርድ በጣም ያንዘፈዝፋል በደሊላ ሀሳብ በመስማማት ራሴን ነቀነኩላት ጐርግጠኛ ነኝ ቤቱንና ሰፈሩን ለምደሸዋል አልኳት ለጨዋታ ያሀል ቱ። ይህን መረጃ ዶር አባቴ እንደደረሰበት ሲደርሱበት ነው እንግዲህ አኔን ጨምሮ በሞት ሊጨርሱን የነበረው በዚህ አጋጣሚ እኔም የስልጠና ካምፕ ውስጥ እያለሁ ሳላውቅ በረቀቀ ዘዴ የመካንነት መርፌ ስለተወጋው ልጅ መውለድ አልችልም እናልህ በዚህ ከፍተኛ ሀዘን ላይ አያለሁ ሀሙሲት አቶ ይገዙ ነ የተባሉ ቄስ አባቱ በአደራ የሰጣቸውን መሬት እና ቤት ጭምር ሸጠው ተሰወሩ ከአስራእ ያመጣሁት ገንዘብ እየተመናመነ መጣ አዚህ ደግሞ አለኝ የምለው የሚረዳኝ ዘመድ ሆነ የቅርብ ጓደኛ የለኝም አስራኤል ለሚገኙት ጓደኛቼ እርዳታ እንዳልጠይቅ ምናልባት መረጃ አግኝተው ይመጡና ይገሉኛል ብዬ ፈርቼ በዝምታ ተቀመጥኩ በመጨረሻ ያለኝ ብቸኛ አማራጭ ከህይወት ጋር ፊት ለፊት መጋፈጥ ስለሆነ ከእስራኤል ስመጣ ያመጣሁት ብር ሳያልቅ እጅግ በርካታ ቢሮዎች ስራ ለማግኘት ጥረት ባደርግም ከቶ ለማግኘት አልቻልኩም ኢትዮጵያ እና ህንድ ውስጥ ዲግሪ መያዝ ቀላል ነገር ነው ስራ ማግኘት ግን እንቁ የመፈለግ ያከል አስቸጋሪ ነው የሚባለው አባባል እውነት መሆኑን ተገነዘብኩ በመጨረሻ እስራኤል አገር አንዳለው መስሎኝ የሶስት ወራት ስልጠና በመውሰድ ስራ ጀመርኩ ከገባሁበት በኋላ አስረኛ ሆፔ ቁጭ አልኩልህ በአውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ይህንን ሁሉ ህይወት ያሳለፍሽ አይመስለኝም ነበር በተለይ ሁሌ ፈገግታ ከፊትሽ ስለማይጠፋ ከጀርባሽ ይህን የመሰለ አሳዛኝ ታሪከ ይኖራል ብሎ ማሰብ በጣም ይከብዳል። ዶከተር አባቴ ካስተማረኝ ነገር አንደኛው ከእውነታ ጋር ፊት ለፊት መጋፈጥን ነው የሌለኝን ነገር አያሰብኩ ወይም ይሀ ባይሆን ኖሮ አያልኩ እንደሰነፍ ሰዎች ከራሴ ጋር መጣላት ሆነ ራሴን በስንፍና ማጠር አልፈልግም እዚህ ጋር አንድ ጥሩ ምሳሌ ላጫውትህ መፅሐፍትን ማንበብ በጣም ደስ ይለኛል በተለይ በባዮግራፊ መልከ የሚፃፉ ታሪኮች ይማርኩኛል አንድ ጊዜ ስለ አንዲት የሩሲያ ሴት አስገራሚ የህይወት ውጣ ውረድ ሳነብ ባለታሪኳ የነፊ ዓመት ልጅ እያለች ተደፍራ ነበር እናም ለወንዶች በዚሀ የተነሳ ጥላቻ ን አላት የሀያ ሶፉት ዓመት ወጣት ሳለች አንደ አጋጣሚ ባቡር ውስጥ ያገኘቻቸው ሽማግሊ አስተሳሰቧን ለወጡላት በልጅነቷ እንደ ተደፈረች እና አስካሁን ለወንዶች ጥላቻ አንዳለባት ስትነገራቸው ሽማግሌው ቱይ ልጄ በዓለም ላይ ሁሉም ሰው አንድ የራሱ የሆነ ቀላል ሆነ ከባድ ቁስላ አለው ጥላቻ ጥላቻን ይወልዳል ፍቅር ግን ጥላቻን ያጥባል። ከዐ ፄፎጂ ዐቪርፐ ስለ ማሳጅ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የነገረኝ ራሞስ ኤልያስ ነበር አንድ ጊዜ ቦሌ ኤድና ሞል የ ቴከኖሎጂ ሰማየት ሄደን ጨርሰን ስንወጣ ሸገር ህንፃ ጋር ዩኒቨርሲቲ አብራን ትማር የነበረች የዩኒቨርሲቲያችን መልከኛ ሴት ማስታወቂያ ላይ ፎቶዋን አየነው ከትልቁ ማስታወቂያ ላይ ራቁት ለመሆን ሩብ ጉዳይ የሆነ ፎቶ ነበር የተነሳቸው ሊሊ ማሳጅ ይላል ልከ አንዳየሁት በጣም ገርሞኝ እንዴ ራሞስ ይቺ ሊሲ አይደለችም አንዴ አልኩት ሣኋ አለኝ ምንም ሳይሞቀው ሳይበርደው ና ማሳጅ ቤት ከፍታ ነውፐ ለሊ ከ አለኝ አሁንም ምንም ሳይሞቀው ሳይበርደው በአርጋታ እየተራመደ ይዢርማል ምኑ። ከመፃፍ በፊት ብዙ መረጃ መያዝ ብዙ ማንበብ ብዙ ማውጠንጠን ያስፈልጋል እናም ጥያቄዬን ቀጠልኩ ቱ እስቲ ስለ ማሳጅ ቤት አጫውችኘ ተጠቅመህ አታውቅም በጭራሸ ለምንፕ እስቤው አላውቅም ረዘም ረዘም ባሉት የግራ ጣቶቿ ወደፊት የመጣውን ጥቁር ደማቅ ፀጉሯን ወደኋላ መሰሰች ከዚያ መናገር ቀጠለች እውነቱን ለመናገር ቅድም እንዳልኩህ ወደ ስራው ስገባ እኔ የማሳጅ ስራ አስራኤል ውስጥ እንዳለው መስሎኝ ነበር በፍጥነት የሶስት ወር ኮርስ ወስጄ ስራውን የጀመርኩት ግሳጅ ጥንትም የነበረ ነው አፍሪካ ውስጥ ጥንታዊያን ግብፆች ዓዓ ከከርስቶስ ልደት በፊት ይጠቀሙ ነበር በተለይ በቻይና ከ ዓዓ ጀምሮ የህከምና ዘዴ እና አንዱ የመዝናኛ ዘዴ ነበር በህንድም ከ ዓዓ ጀምሮ አይሩቨዳ በመባል መለኮታዊ ተዓምር ተደርጎ ይጠቀሙበት ነበር ባጠቃላይ ከጥንት እስከ አሁን ድረስ ማሳጅ ሀመምን ለማሻልለ ጉዳትን ለመቀነስ አዕምሮን ዘና ለማድረግ በጣም ከፍተኛ ጥቅም አለው በተለይ የሞቱ ሴሎችን ለመተካት ያለው ጠቀሜታ በጣም ወሳኝ ነገር ነው እኔ አስራኤል እያለሁ ከወንድሜ አና አባቴ ጋር በ ቀን ልዩነት ማሳጅ ቤት አየገባን አንጠቀም ነበር ለሰውነታችን መነቃቃት እጅግ ወሳኝ ነገር ነው አጅግ በርካታ አይነት የማሳጅ አይነቶች ከበርካታ ጥቅሞች ጋር አሉ በጣም የታወቁት አና በብዛት የሚታወቁት ህከ በ ዘዛ ። ህ በበኋ ከ ዐበ ጠ ሀበ ጠ ይጠቀሳሉ ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ በቅርቡ ሰምተህ ከሆነ በየጋዜጣው መፅሔቱ መፅሐፉ ስለማሳጅ ቤት እና የወሲብ ቅሌት ሲየፍ ነበር አንብቤያለሁ እዲስ አበባ ውስጥ ያለሰው አውነት ትከከለኛውን ስራ የሚሠሩ አውነተኛ የማሳጅ አገለግሎት የሚሰጡ ትንሸ ቤቶች አሉ አብዛኛው ግን ለወሲብ ንግድ ብቻ የተመሠረቱ ናቸው እኔም ትከከለኛውን አሰራለሁ ብዬ አስቤ ነበር ስገባበት ግን ተፈተንኩ በፈተናው ወደኩ ከዚያ ከሌሎች ጋር ተመሳሰልኩ ሀቁን ለመናገር ካሉት ማሳጅ ቤቶች ትከከለኛውን ህጋዊ ስራ ብቻ የሚሠሩ ናቸው ግን ዋና ትኩረታቸውን የሚያደርጉት በገንዘብ ላይ ነው አኔ ወደ ስራው ከገባሁ ሁለት ዓመት አለፈኝ አጅግ በርካታ ቤቶች ሰማየት ቸያለሁ አንዳንድ ዘመናዊ ቤቶች ውስጥ ድብቅ ካሜራ ሁሉ የተገጠመላቸው አሉ እንተ ሳታውቀው ይቀረፅና ለእነ አሜሪካ ኢንግሊዝ የመሳሰሉት ሴከስ ለሚሠሩ ፊልሞች ይሸጣል ያው ስራው ውስጥ ስትገባ ስለ ስራው ብዙ ነዝር ታውቃለህ ከበርካታ ሰዎች ጋር ትተዋወቃለህ ብዙ ገጠመኞች ያጋጥሙሃልለ እኔ በደረስኩበት ጥናት ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉት ማሳጅ ቤቶች አምስት አይነት ናቸው ልንገርህ እንዴ ምን ጥያቄ አለውዮ አንደኛው ሂዎ ጠ የሚባል ነው እነዚህ በብዛት ፍርድ ቤቶች የሚል መጠሪያ አላቸው ከፍተኛ ባለስልጣናት ታዋቂ ሰዎች። በሁለተኛነት ጥላ ፎቅ የሚባሉ ናቸው ሁሉም አይነት የማሳጅ አገልግሎት ሆነ ወሲብ ታገኛለህ መካከለኛ ሰዎች የሚጠቀሙባቸው ናቸው ማንኛውም ሰው መግባት ይቸላል ከ ብር እስከ ብር መያዝ አለብህ ሶስተኛው ከማን አንሼ የሚባሉ ናቸው ለወሲብ ንግድ ብቻ በሴተኛ አዳሪዎች ጥቃቅንና አነስተኛ እንደሚባሉት ተደራጅተው የሚከፈቱ ናቸው እነዚህ ዋጋቸው ርካሽ ናቸው ከ ብር አስከ ብር መያዝ ይጠበቅብሃለ አራተኛው ፖስተኛ የሚባሉ ናቸው የማሳጅ እና የወሲብ አገልግሎት በስልክ ጥሪ ቤት ለቤት ሲደወልላቸው ሄደው የሚሠሩ ናቸው እነዚህ ቋሚ ዋጋ የላቸውም አምስተኛው ዝግ ልዩ የሚባሉ ማሳጅ ቤቶች አሉ ግብረሰዶሞችና ሌዚቢያን የሚጠቀሙባቸው ናቸው አየህ በማሳጅ ቤት ስም ኢትዮጵያ ውስጥ ኢሉሚናቲዎች በጣም አየተስፋፉ ናቸው በዓለም ላይ ወሲብ እንዲስፋፋ ግብረሰዶማዊነት እንዲስፋፋ ከፍተኛ ስራ ከሚሠሩ ድርጅቶች አንደኛው ኢሱሚናቲዎች ናቸው ኢትዮጵያን ደግሞ የአፍሪካ የወሲብ ማዕከል ለማድረግ ከፍተኛ ስራ እየሠሩ ናቸው ቆይ መንግስት ብዙ ቤቶችን ዘጋ ሲባል ሰምቼ ነበር እኮ የተሳሳተ መረጃ ነው። ብዘምፍላጎትት የለኝም ኀየህ የምርጫ ጉዳይ ነው ፍላጎት ከሌለሀ ምንም ነገር አታደርግም ማሳጅ ቢት ያለ አንተ ፍላጎት ጎትቶሀ የሚያስገባህ ሰው የለም ራስሀ ነህ በፍላጎት የምትሄደው ለምሳሌ ማሳጅ ቤት ብትመጣ ራሱ ያለ አንተ ፍላጎት በግድ ወሲብ እናድርግ ሴቶች አይሱህም በእርግጥ ማሳጅ ቤት ስለ መጣህ ማንኛዋም ሴት ተጨማሪ ገንዘብ ለማግኘት በተሰይ ከማን አንሼ ማሳጅ ቤቶች ስትገባ ትቆሰቆሳለሀ ባትፈልግም አፍህን አውጥተህ እንድትናዢ አንድትሻፍድ አንዲቆምብህ ወሲብ እንዲያምርህ ሆን ተብሎ ህርርበ ትደረጋለህ ቢሆንም እንተ ጋር የፍላጎት ጭላንጭል ከሌለ አና ለሚስትህ አልያም ለፍቅረኛህ ታማኝ ከሆንከ ባጠቃላይ ፈስ ያለበት ዝላይ አይቸልም የሚባለው አይነት ወንድ ካልሆንከ ወይም አንተ ውስጥ መነሳሳት ከሌለ ፈተናውን ማለፍ አያቅትህም። የለም ትላለህ ልጅቷ ስሜት ውስጥ መግባትህን በሰውነትህ ሙቀት ትኩሳት የቁላህ መቆም ስለምታውቅ አንተ አስቀድመህ ጥያቄ ሳታነሳ ጀኗ ልስራህ ትባላለህ በብዛት ጸከ አገለግሎት የሚሰጠው ሴጋ ለመምታት ወይም ብልትህን አንዲታሽልህ ነው ለዚህ አብዛኛው ቤት ተጨማሪ ከ ብር ያስከፍሱሃል ወሲብ ካልከ ተጨማሪ ብር ትጠየቃለህ እህ በተለይ ጥቢልኝ ካልከም ተጨማሪ ብር ትጠየቃለህ እየህ አንዲት ሴት በአንድ ቀን ውስጥ አነስ ከተባለ ከዐ ብር ታገኛለች ስለዚህ ማሳጅ ቤት ያልተበላበት ዕቁብ ስለሆነ በርካታ ከዩኒቨርሲቲ የተመረቁ ከአረብ ሀገራት የሚመጡ ስራ ያጡ ወጣቶች ሁሉ በመጉረፍ ስራው ላይ እየገቡ ይገኛሱ ታዲያ በዚያው ልከ በቂ የማሳጅ አውቀት ሳይኖራቸው ትምህርት ሳይማሩ የውሸት ወረቀት እያሰሩ በስራው ላይ የተሰማሩ በጣም በርካታ ሴቶቸ በመኖራቸው ወንዶች ላይ በጭራሽ መታሸት የሌለባቸውን የሰውነት ክፍሎች በማሸት ከቀላል እስከ ተወሳሰበ ከፍተኛ ጉዳት አያደረሱ ናቸው ይህ ከፍተኛው ችግር ነው በዚያ ላይ ጊዜው ያለፈበት የወይራ ዘይት የይ ና መዓ ስ ህል ከፍተኛ ጉዳይ ያመጣል ይህን ይህን ስታስብ ሉ ልትያዝ ትቸላለህ ብዙዎቹ በቂ አውቀት ስለሌላቸው አንድ ሰው ቢበዛ ማሳጅ ማብዛት የለበትም አነርሱ ግን ለገንዘባቸው ሲሉ በየቀኑ ብትጠቀም ራሱ ችግር የለውም ይሉሃል ለጠየከኝ ጥያቄ አውነቱን ለመናገር እኔ ማሳጅ ቤቶች ይዘጉ በሚሰው በጭራሸ አልስማማም ይልቅ ማሳጅ ራሱን የቻለ የህከምና ጥበብ ስለሆነ ትምህርቱ በዘመናዊ መልኩ በዩኒቨርሲቲዎች ራሱ መሰጠት ያለበት ሙያ ነው ዋናው ቁም ነገር እኮ ማሳጅ በሰውነት ላይ ምንም ነገር አያደርግም ሆኖም የሚያደርገው ብቸኛ ነገር ሰውነታችን መደበኛ ተግባራቱን ይበልጥ አንዲያከናውን ያነቃቃል ያበረታታል የሞቱ ሴሎቸን ይተካል ስሰዚህ ማሳጅ አንተ ለሴላው ሰው የምታደርገው ሳይሆን ሰውነትህ አፀፋዊ ምላሽ አንዲሰጥ አንተ የምታነሳሳው ሂደት ነው ማሳጅ መነቃቃትን ሲሰጥ ሰውነት ደግሞ እንቅስቃሴውን ያካሄዳል ባጭሩ በማሳጅ የሚገኘው ጥቅም የጡንቻ ውጥረትን ማርገብ ጡንቻዎችን ማጎልበት የደምና የሲምፍ ቀለም አልባ ፈሳሽ ዝውውርን ማነቃቃት ነው። ቃል በቃል አይዘጋ ማለቴ ሳይሆን አንደነገርኩህ ማሳጅ በጣም ጥንቃቄ የሚፈልግ እና በማንም ተራ ሰው የሚከናወን ሳይሆን ስለማሳጅ በቂ እውቀት ባለው ሰው የሚከናወን ከፍተኛ ጥቅም ያለው ሳይንስ ነው ግን አገራችን ውስጥ አሁን ያሱት በስራው የተሰማሩ የሚሆኑት ማሳጅ ቤቶች ውስጥ የሚሠሩ ሴቶች በእርግጠኝነት በቂ እውቀት የላቸውም ማሳጅ ማለት በቃ ቀላል እና ተራ ድርጊት አድርገው ይቆጥሩታል እኔ ጋር ተጠቃሚዎች ሲመጡ መጀመሪያ ስለ ጤንነት ሁኔታቸው ነው የምጠይቀው ምክንያቱም ለማሳጅ የማይስማሙ ህመም ያለባቸው ሰዎች ይኖራሉ ለምሳሌ ነብሰጡር ሴት በጭራሽ መታሸት የለባትም ቫሪኮዝ ቬይን ችግር ያለበት ግለሰብ በጭራሸ መታሸት የሳበትም ከፍተኛ የደም ግፊት ህመም ያለበት ግለሰብ መሰሎች መታሸት የለባቸውም እኛ ሀገር ያሉት ሴቶች ለገንዘባቸው ብቻ ሲሉ ያለ ምንም ጥያቄ በቀጥታ ወደ ስራቸው ነው የሚገቡት በእነዚህ የተነሳ ማሳጅ ቤት ውስጥ ተጠቅመው ከወጡ በኋላ መንገድ ላይ ራሳቸውን ስተው የሞቱ በርካታ ሰዎች አሉ አየህ እውነተኛ የማሳጅ ባለሙያ ስትሆን ከፍተኛ ጥንቃቂ የምታደርገው ለገንዘብ ሳይሆን ለሰዎች ጤና እና ደሀንነት ነው ከብር ይልቅ የሰው ጤና ይቀድማል በዚያ ላይ በምንም ተዓምር መታሸት የሌለባቸው ከታሹም ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው ቦታዎች አሉ ለምሳሌ በማንኛውም አጥንቶች አከርካሪ በጉልበት ሎሚዎች ወይም ከጉልበቶች ስር ያበጡ ጡንቻዎች መጋጠሚያዎች ላይ ማሳጅ ማድረግ አደጋ አለው ይህን መሰል ነገር በብዛት ስለማያውቁ ስንቶች ለህመም ይዳረጋሉ መሰለህ ለዚህ ነው ሙያውን በተመለከተ ስለሙያው በጥንቃቄ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ትምህርት እየተሰጡ በቂ እውቀት ያላቸው ወንዶች ሆነ ሴቶች ተመርቀው በሙያው ላይ መሠማራት አለባቸው የምልህ የሚዢርምህ እኔ ስለሙያው በሚገባ ለማወቅ ስለማሳጅ የሚያወሩ በርካታ መፅሐፍትን አንብቢያለሁ በቪዲዮ የተዘጋጁ ትምህርቶችን ወስጃለሁ። ምን እና አለው እገቢ አልኩታ ስንት ብር ይዞ ነው ነዐ ሺ ማጣራሲያ ብላኝ ሄደች የሊሴው ተማሪ ከኤዲ ጋር ብሩን ከፍሏት የቂጥ ወሲብ እደረጉ እንግዲህ አባት ለልጁ የሚያስተምረውን ተመልከት አንድ እኛ ጋር የሚሠራ ጆን የሚባል የወንድ ማሳጂስት አሰ አጅግ በርካታ ሴት ደንበኞች አሉት ልጁ በጣም የሚያምር ወንዳወንድ ቁመና ስላለው በቀን ውስጥ ከፍተኛ ገንዘብ ያገኛል አንድ ጊዜ ታሞ ቀረና አንዲት ደንበኛው መጣች ጆን የለም እንዴፐ ስትለን ለቀልድ ብዬ ውይ ትላንት ኢንግሊዝ ሄደ አኮ ስላት ምንም ሳትናገር በድንጋጤ መሬት ላይ ፈረጠች አንዴት ከው እንዳልኩ ልነግርህ አልቸልም ልጅቷን ለማረጋጋት ደቂቃ ነበር የፈጀብን ልጅቷ የአንድ የኢሀአዴግ ባለስልጣን ልጅ ነቾ ከወር በኋላ ባለስልጣን አባቷ ጆንን አስጠርተውት ወይ አግባት ወይ ሞትህን ምረጥ ተብሎ ጆንም የሆነ ልበሙቆ ፈሪ በጭባጫ ነገር ስለሆነ ወዲያው አገባት ሰርጉ ላይ የነበረውን ውስኪ ብዛት እና ሰው እንደ ውሃ ሲራጨው ስታይ ወይ ኢትዮጵያ አዘንኩልሽ ሙሰኞቹ ብሩን ቦጠቦጡልሽ ትል ነበር ሀ ስለ ኢህአዴግ ከተነሳ አንድ ቀጫጫ ደንበኛ ነበረኝ ብዙ ስለማያወራ ብነገራቶን ላይ ስምሽን አልወደውም አለኝ ለምንሃ ስለው ደሊላ ማለት የሳምሶምን ፀጉር አ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ታሪኳን ካነበብኩ በ ጀምሮ ማርሲሳስ እያለኩ ነው የምጠ ራሸ ስላጭታ ሀይሉ እንዲነጠቅ ያደረገች ሴት ስለሆነች ጓላ ደሊላ የሚል ስም ያስጠላኛል ስለዚህ ከዛሬ ዋው በጣም ደስ የሚል ስም ነው አመሠግናለሁ በነገራቸን ላይ የራስሽን ማሳጅ ቤት መከፈት ትፈልጊያሰሸ በጭራሸ ለምኘ እኔም የግድ ሆኖብኝ ነው የምሰራው አንጂ ዝሙት አኮ በጣም አፀያፊ ድርጊት ነው በዚያ ላይ በዝሙት የሚመጣ ብር ራሱ በረከት የለውም። ሴይጣን ኢየሱስን ራሱ ሊፈትነው ተራራ ላይ ወስዶት አልነበረም ብቃ የሴይጣን ስራ በለው ጥንቁልና መጀመሪያ ስሰራበት የነበረው ማሳጅ ቤት ውስጥ አንዲት አውጥቸዋለሁ የምንላት ልጅ ነበረች በጣም ሸንቃጣ ውብ ልጅ ነት አውጥቸዋለሁ የሚል ስም የሰጠናት ይህንን ቃል በብዛት ስለምትጠቀም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ያላወጣችው ዝነኛ ሰው የለም ስለማንኛውም ሰው ሲነሳ እንዳወጣቻቸው ትናገራለች ቴዲ ውይ ገና ታዋቂ ሳይሆን የምሽት ከተፋ ሲዘፍን አውጥቸዋሰሁ በእውቀቱ ውይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እያለን አቤል ውይ እሱንማ ሰይፉ ውይ የኔ መላጣ አሱንማ ዮሴፍ ና ውይ የኔ የደሀ አንባ እሱንማ የማትለው ነገር የለም ድንገት ለመታዘብ ልታገኛቸው የማትችላቸውን ሰፆች በመፈለግ ስትጠይቃትም ምላሽ አታጣም መለስ ቅ በሀሳቤ አውጥቼዋለሁ ትልሃለቾ ይቺ ልጅ አንድ ቀን ለብቻዬ ጠርታኝ በቀስታ አንድ ሺ ብር ትከፊያለሸ አለችኝ ለምን አልኳት ደንበኛ ማሠሪያ እሰጥሻለሁ የምን ማሠሪያ። አለችኝ አውነቷን ነበር አርሷ ጋር በየሠዓቱ በወረፋ ለመጠቀም የሚመጡትን ወንዶች ብዛት ብታይ ትደነግጣለህ በተለይ ቅዳሜና አሁድ የመኪናው ብዛት ሠርግ ቤት ነው የሚመስለው አለችና ድንገት በትኩረት እየተመለከተችኝ ለቁርሱ እና ለጫዋታቸችን በጣም አመሠግናለሁ ሴላ ጊዜ በስፋት አንጫወታለን አሁን ልሂድ አለችኝ ወሬዋ ድንገት በመቋረጡ ቅር ቢለኝም እኔም አመሠግናሰሁ አልኳት ከደሊላ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ያወራነው ይሀን ነበር ከዚያማ ይበልጥ ተግባባን ገፅህሀህና በጣም ትወዳለች አንዳንዴ የግቢውን አበቦች ውሃ ታጠጣለች ትከረከማለች በተለይ ነፋሻማው የግቢው መዝነኛ ቦታ በጣም ስለተመቻት ቀንቀን ስራ ሳይኖራት መፅሐፍ ታነብበታለቸ ደስ ሲላትም ትተኛበታለቸ በብዛት ግን ስራ ቦታ ስለምታሳልፍ ቤት ውስጥ አትገኝም ደሊላ ማንም ስለሌላት አዘንኩላት ልጅ መውለድ ስለማትችል አዘንኩላት ለደርሰቴ መነሻ ሀሳብ አልያም ገፀባህሪ ልትሆነኝ ስለምትችል ይበልጥ ልቀርባት ወሰንኩ በዚያ ላይ እውነቱን ለመናገር ደሊላ የሆነ ደስ የሚል ነገርም አላት መምህር መሳይ የ። የታ ማታ ከመበፕበጡ በተጨማሪ ለምን አገደሆነ በላውቅሃኮ ልበቢስ ነበር ሁለት ጊሼ የሻወር ቤቁን ውሃ ሳይዞጋ ሞልቶ ግቢውን በውሃ አጥለዋልቆጉ ነበር ቢሆንም አገድ ቀን በጨዋታ በጨዋታ ስናወራ የግለ ችግሩን ስለነገረኝ ዎም ያሷኩት ነዢ የሰም በዚያ ላይ ሰው ነውና ሊሳሳት ሊረሳ ይችላለ ምንም ሰለናፃረው በራሱ ፒዜ ከቢቴ ወጣ እሱ በወጣበት ቤት ነው ደሊላ የገባችው በአሁኑ ወቅት ቤቱ ውስጥ አራት ተከራዮች አሱኑፁ አራተኛው ቤት ውስጥ ያሰው ዘኪዮስ በርናባስ የተባለ ግለሰብ ነው ሰባኪ ነው ዕሲቶኛቸው ቤት ውስጥ ያሰው ጋዜጠቸው አንዳልካቸው ሰው አትመን ነው ሁለተኛው ቤት ውስጥ ያለቸው ደሲላ ነች ቤት አንድ ውስጥ ያሰው አሰተማሪው ምሳይ ዌቄዞላቸው ነው መቅደላ አፋፍ ሳይ ሬሄኸት በረከተ የሴቱን እናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ ይህ ለመይሣው ካሳ የተገጠም ቆኒ ነበር አኔ ቤት በወር ሙስጥ ሁለት ቀናት እሪታ እና ጩኸቶ ይሰማሷ ከጩኸቱ መንስኤ ከአስተማሪው መሳይ ቁምላቸው ቤት ውስጥ ነው ዝተጣሪነት ዘመኔ ሰአስተማሪዎች ትልቅ ከበፊታ ነበረኝ ምርጥ አሰተማሪ ምርጥ ትውዷድ ረራለ ለንድ ቀን ከመሳይ ቁምሳቸው ጋር ሳወራ ከው ነበር ያሷኩት ቤቴን በተከራየ ፅሞንቱ ምናለባት የመሳይ ማንነት አና ታሪከ ለምዕፈው ድርሰት የሚሆነኝ ታሪከ ወይም ዝባህሪ ካገኘው በማለች ሆነ ብዬ ጊዜ መርጩየ ቤቴ ጋቢዝኩት ኮፒ እድርጎ የሳጠኝኘ የቀበሴ መታወቂያው ላይ ሥራ የሚለው ቦታ ላይ አስተማሪ የሚል ሰሳነበብኩ እሺ መምህርነቶ አገዴት ነው። በቪያውም እጅግ በርካታ ጸበብኳቸው የአንጋፋው ተርጓሚ ገሞ ወድነህ የስለላ መፅሐፍት አንደሚሰሩ ሰማረጋገጥ እድል አፐኛሰሁ በዓለም ላይ እንደ ስሰላ ምን የሚያረካ ነገር አለና ዐዐ ሀሃ ርመፅከሀዞህፍ ከኩዕዐዚ ምር ኤና ህ ዘኪዮስ በርናባስ ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት አንድ አገደ ባንከ ቤት ስራ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚፈልግ ሰራ የለምእናም በከፍተኛ ጥንቃቄ ነው የምሰራው በርከታ የባንከ ቤቱ ሰራተኞ ገንዘብ ሳያስቡት አየጠፋባቸው ለአስር ተዳርገዋል በእኔ ላይ አስከዛሬ የደረሰ ነገር የሰም ተመስገን ነው እውነቱን ለመናዢ በሥራዬ ላይ ጠንቃቃ ነገርም ነኝ ብቻ ህይወት አሪፍ ነች ከደሊላ ጋር ይበልጥ ቅርበታቸን አየጨመረ ነው አኔም ከደሊላ ጋር ባለኝ ግንኙነት በተሰይ በምናወራው ነገር ይበልጥ አየተደሰትኩ ነው የዶከተር ልጅ የሆነቸው ደሊላ ዛሬ ከፉ አጋጣሚ ሀይወቷን አበሳሸው እንጂ ብሩህ አዕምሮ ያላት ልጅ ነቾ በጣም ደስ ያለኝ ፀባዩዋ ያጋጠማትን ችግር ለመፍታት ጥረት ታደርጋለች አንጂ ስታማርር አላጋጠመኝም ዶር አባቷ ጠንካራ አስተሳሰብ እና ከቸግር ጋር እየተጋፈጠች እንድትኖር በሚገባ እየኮተኮቱ አንባሳደጓት ያስታውቃል በተለይ በሥነ ስርዓት እንዳደንቶ የምታደርጋቸው ነገሮች ያሳብቃሉ ግንቦት አንድ ቅዳሜ ነበር አስከ ስድስት ሰዓት ባንከ ቤት ከሰራሁ በኋላ ወደ ቤት አመራሁ ቤት መምጣቴን ያወቀቸው ደሲላ ድንገት መጣቸ አቅፋ ሳመችኝ አቤት የጠረኗ ማጣር ዘ እገዴ በለለተ ቅዳሜ ስራ እንዴት አለገባሽም። ዐርሽ ይሃ ወፍከህሀሂህፍፄ ዕዕሂዌ ተስፋ የቆረጠው ጋዜጠኛ ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት እንደ ቅዳሜ የምወዳት ቀን የሰችም ምናልባት የተወለድኩትም ቅዳሜ ቀን ስለሆነች ይሆናል በህይወቴ በጣም አሪፍ አሪፍ የምላቸው ነገሮች ሁሉ የተፈጠሩት በቅዳሜ ቀናት ነው እናም ቅዳሜ የኔ ምርጥ ቀን ነች ከስራ አንደወጣሁ በቀጥታ ያመራሁት አራት ኪሎ ነው ማስታወቂያ የሚነበብበት ቦታ በመሄድ በህይወቴ ገዝቼ አንብቤው የማላቀውን ትልቁን አዲስ ዘመን የተባለውን የመንግስት ፕሮፓጋንዳ ማስፈሪያ ጋዜጣ ፈልጌ ገዛሁ ብዙም ሳልቸገር ጋዜጣውን ገለጥ ገለጥ ሳደርግ አምደኞች የሚለው ቦታ ላይ እንዳልካቸው ሰው አትመን የሚል ስም ተመሰከትኩ የአንዳልካቸውን ፅሁፍ ለማንበብ ብቻ ጋዜጣውን አጣጥፌ ኪሴ ውስጥ በመከተት ከአራት ኪሎ አምባሳደር ለመሄድ ከቱሪስት ሆቴል ዝቅ ብሎ ካለው ቦታ በመሄድ ታከሲ ተሳፈርኩ ደረስኩ አምባሳደር የአስር ሰዓት ፊልም ለማየት አነስ ያሉ ወጣቶቸ ወረፋ ይዘው ቆመዋል በአይኔ የሚታየውን ፊልም ባላየውም ሾፍ አድርጌው በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በእግሬ አመራው የመስሪያ ቤት መታወቂያዬን ለጥበቃው አሳይቼ ገባሁ እንዲት ጡለጡለ እያለች የምትሄድ ቀጭን ምግብ በልታ የማታውቅ የምትመስል ሴት ይትርታ በመጠየቅ አስቁሜ እባከሽ የእንዳልካቸው ሰው አትመን ቢሮ የት ነወፐ አልኳት ውይ አሁን የለም ለዘገባ ወጥቷል ሞባይሉ ላይ ብትደውልለት ይሻላል እሺ አመሠግናለሁ በማለት በፍጥነት ከድርጅቱ ወጣሁ በእርግጥ እንዳልካቸው ሸገረኝ ሁሰት መረጃ እውነት መሆኑን በመጠኑ አረጋገጥኩ የሚኖርበትን ሰፈር ያደገበትን ሰፈር አትብቱን የቀበረበትን ሰፈር ለማጣራት ግን አልቻልኩም ምከንያቱም እንዳልካቸው አዲስ አበባ አልተወለደም አኔ ሳልጠይቀው ራሱ ነበር አንድ እሁድ ስለ ህይወቱ ያጫወቱኝ። አዎ ነኝ አዎ የባንከ ቤት ሰራተኛ ነኝ ደራሷ መሆን እፈልጋለሁ በኢትዮጵያ ሥነፅሁፍ ውስጥ ቢያንስ አንድ ምርጥ ታሪከ ለመፃፍ እሻለሁ ደራሲ ደግሞ ስለሚያውቀው ካር ቢፅፍ በቁጥር አንድ ይመከራል እናም የመጀመሪያ መፅሐፌን ለመየፍ እውነተኛ ዝባሀሪያትን እያሰባሰብኩ ነው ልቦለድ መፃፍ አሰፈልግም በዚያ ላይ አሁን የልቦሰድ ነው ከዘመናት በፊቶ ኢትዮጵያ ውስጥ የትርጉም መፅሐፍት ለጉድ ደከዙ ነበር ከዚያ ቀጥሎ የፍሷሰፍና መፅሐፍት የፍልስፍና ዘመን ሲያበቃ እውነት ቀምስ ታሪኮች ከዚያ ፖለቲካ ቀመስ ታሪኮች የሥነ ልቦና እዖሰ ቁጠለ ብቻ ልቦለድ የማገበብ ዘመን እያሸቆለቆለ የመጣ ይመሰላል ስለዚህ አኔም ሰመፃፍ የተነሳሁት እውነት የስ የሆነ ታሪከ ነው አንደ ዴርቶጋዳ አንደ ፒያሣ መሀመድ ጠብቂኝ እንደ በኢያሪኮ ከተማ እንደ መከሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ አንደ ከሰማይ የወረደ ፍርፍር አገደ የዜዚብኛው ማስታወሻ እንደ የተቆለፈበት ቁልፍ እንደ ያልተኖረ ልጅነች የመሰ መዘሐዩት ሳይሆን የራሴን ለየት ያለቸ ታሪኮ የያዘች መፅሐቶ እኝም ሠባህሪያት አየፈለኩ ነው ዘጦን እያከተመ እየመጣ በነጋታው ከምሰራበት ባንከ ቤት ምሳዬን ከበላሁ በኋላ በቀጥታ አራት ኪሎ ጀርባ የሚገኘው ፋቢዩለስ እካዳሚ እመራሁ ከሀበኛው መጨ ሠላምታ ተለዋወጩ ምነም ካዕግር መረራን ስታፍ ገባሁ አገድ አፍሃጫው ጠማማ የሆነ ሸበት ጣልጣል ያደረገበት መምህር አስቆምኩና እባከህ መምህር መሳይን ፈልጌ ነበር አልኩት መምህር መሳይ እም ምን አስተማሪ ነው። ስንት ገ ማን ነው ያልከው መሳይ ቁምላቸው ገ የእነ ጋሸ ታሪኩ መከታ ቤት ነው አንደዚህ የሚባል ሰው የለም ምናልባት አድራሻ ተሳስተህ አንዳይሆን እሺ አመሠግናለሁ በማለት ተለየሁት የቀበሌ መታወቂያው ላይ የተመዘገበውን አደጋ ጊዜ ተጠሪ ስልከ ላይ ደወልኩ አገለግሎት የጣይሰጥ ስልከ አንደሆነ ይገልፃል የሆነ ዘር አገዳለ ሻተተኝ አናም ይበሷጥ ይህን ሰው ለመሰለል አቀድኩኝ የመታወቂያ ወረፉቱ ውሽት እንደሆነ ገባኝ በዚች ስንት ወንጀል በሚሰራባት አዲስ አበባ አንዲት የመታወቂያ ወረቀት አስመስሎ መስራት ብርቅ ይሆናል አገንዴ ይሀ ከሆነ በአራተኛው ቀን ሐሙስ ጠዋት ስራ አርፍጄ ለመግባት ወሰንኩና መሳይ ጠዋት ሲወጣ ሳላስጠጣ ተከተልኩት ታከሲ የሚያዝበት ጋር ሲደርስ ላዳ ውስጥ ገባ እኔም በፍጥነት ላዳ በመያዝ ተከተልኩት ግሎባል ሆቴል ጋር ወረደ በእግር ከግሎባል ሆቴል ጀርባ ገባ ባለ ላዳው ቆሞ አንዲጠብቀኝ ነግሬው ከመኪናዋ ወርጄ ምናልባት ወደ ኋላ ሲገላመፐ አንዳያየኝ ራሴን በጨርቅ ሸፍፔ አና ይበልጥ ያደረኩትን ኮፍያ ዝቅ በማድረግ ተከተልኩት ብዙም ሳይጓዝ የሆነ የሚያምር ትልቅ ቪላ ቤት ውስጥ ገባ ራሴን ነቅንቄ እና ቢቱን ከርቀት ሳላስጠጣ በሞባይሌ ፎቶ አገስቼው ከቦታው ጠፋሁ መኪናዋ ውስጥ በመግባት መስሪያ ቤቴ አካባቢ ወረድኩ መስሪያ ቤት ስለመሳይ ቁምላቸው ከልሆነ ምን ሊሆን ይቸላል። ነፍስ ግን አትሞትም ይላሉ ይሀን ሀሳብ ይዘን ደግሞ እውነት ከሞት በኋላ ገነት እና ሲአል አለየ የሚል ሀሳብ ማንሳት እንቸላለን ለማንኛውም ከዚው ከሞት ጋር በተያያዘ ሶቅራጥስ ዘላለማዊነት ሰእኔ በሞት ውስጥ የማገኛት አንዲት ሌሊት ነቸ ሲለ ሊላኛው ፈላስፋ ኒቼ ደግሞ ሞት ባይፈጠር እንኳ የሳው ልጅ ሞትን መፍጠሩ አይቀርም ሲል ዝነኛው ሾፐርአውር ደግሞ ሰው ልጅ እኮ የሚሞተው ገና ከእናቱ ማህፀን ሲውማ ነው ይላል ኮንፊሽየስ ደግሞ ከለ ምድራዊ ሀይወት በወጉ ያላወቅን ከሞች በኋላ ስሳለው እንዴት ማወቅ ይቻላል የሚል አሪፍ ጥያ ያነሳሷ አንደ አኩይንስ ያሱ መጤ ፈላስፎች ስለሞት ከማሰብ ስለ ህይወት ማሰብ ሀደል ይሰጣል ይላሉ ይሀ ሁሱ እንዳሰ ሞትን ይበልጥ ጣፋጭ የሚያደርጋት ሞት ሰላቢ ጦሆኑ እና መቼ እንደምገሞት አለማወታችን ነጦ እንዴ ኦሾ ያሉ ወደ አምነቱ ያዘነበሱ ሊቃውንቶች ደግሞ በሞት የምታምን ከሆነ እና አንደፆትሞት ካወከ በእያንዳንፍ ቀን ጥሩ እና መልካም ነዢ ብቻ ለማድረግ ጣር። የፔሩ ናቡኪ ጎሳዎች አሁን ድረስ አንድ ህየን ልጅ ሲወለድ ለመላው ነዋሪ ይነገርና ህናነ ልጁን የወለዱ ሰዎች ጋር ለቅሶ ይደርሳሉ በተቃራኒው ደግሞ ከማንኛውም ነዋሪ ቤት ሰው ሲሞት ከማልቀስ እና ከማዘን ይልቅ አንኳን ደስ እላቸሁ ተብለው ስጦታ ይሰጣሉ ቡሩንዲ ውስጥ አንድ ጎሣ አለ ከኣንድ ሰው ቤት አንድ ሰው ሲሞት መላዕከ ሞት ሌላ ተጨማሪ ሰው ከዚያ ቤት እና ሰፈር አንዳወስድ ቀይ ዶሮ ይታረድና ከሟች ጋር ይቀበራል። ከስራ በቀጥታ ቤት ነበር ያመራሁት ልከ በተቀጣጠርንበት ሰዓት የአንዳልካቸው እህት ስለመጣች የተዘጋጁትን የወንድሟን ዕቃዎች በመኪና በመጫን ወሰደችው የልማታዊ ጋዜጠኛውን ወንድሟን አንዳልካቸው በሰላም ኢንግሊዝ መግባትን አበሰረችኝ ከዚያ ደሊላ ስራዋ የምሽት ስለ ነበር ለለውጥ ያህል ራሴን ዘና ለማድረግ ሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ለመግባት ወስፔ ስሄድ ቅድስት ከካናዳ የሚል የዝነኛው ሀይሉ ፀጋዬ ተውኔት ነበር ይህን ተውኔት ደግሞ ነፍሱን ይማረውና ከጻደኛዬ ራሞስ ጋር አይተነው ስለ ነበር በቀጥታ የራሞስ ቤተሰቦች ጋር በመሄድ ከቤተሰቦቹ ጋር በማምሸት ወደ ቤት ተመለስኩ አርግጥ ራሞስ የለም በቤተሰቦቹ ቤት ግን ዳግም ህይወት ቀጥላለች ምንም ይፈጠር ምን ሁልጊዜ ሀይወት እንደቀጠለች ናት ኛ ቅዳሜ ምሸት እስከ ሌሊቱ ሰባት ሰዓት እያነበብኩ እና የተሰኘውን ፊልም በድጋሚ እያየሁ ስለ ነበር አሁድ ከጠዋቱ ደቂቃ ሲል ተነሳሁ ወዲያው የከፈትኩት በጣም የምወዳትን የሸገር የወሮ መዓዛ ብሩን ፕሮግራም ነው ዋው። አሀ ያልነርኳችሁ ነዢ በጋዜጠኛው እንዳልካቸው ቤት ሊላ ተከራይ ገብቷል የገባው አርጋታ በተሞላበት ሰባኪው ዘኪዮስ በርናባስ አማካኝነት ነው የእርሱን ቢጤ አይነት ሰው ነው ያመጣው አሀ ሌላ አስካሁን ያልነገርኳችሁ ነገር ቢኖር ስለ ዘበኛችን ነው በጣም አሪፍ ሰው ናቸው ጥሩ ብር አከፍላቸዋለሁ ለቤተሰቦቹ የበዓል ቀን እየጠበኩ በግ እና የቤት ጣጣ አሸፍንላቸዋለሁ እሳቸውም መልካም አና ታማኝ ናቸው ለአኔ የሚሆነውን የባልትና ዕቃዎች ሁሉ የሚገዙልኝ እሳቸው ናቸው እኔ እንደ ዘበኛ አልቆጥራቸውም እንደ ቤታቸው ዘና ብለው ይኖራሉ እኔ ከመወለዴ በፊት ራሱ እዚህ ቤት ነበሩ በቃ እንደ አባቱ ነው የማያቸው። አመሠማናለሁ እስከዛው መልካም ጊዜ ላንቺም መልካም ጊዜ ተባብሰን ተለያየን ከዚያ ከራሴ ጋር ማውራት ገባሁ ነገ የልደቷ ቀን ከሆነ ምርጥ ገጠመኝ ነው አዚች ምድር ላይ በመጣችበት የደስታዋ ቀን አንደ ወደድኳት እነግራታለሁ ከዚያ እሺ ካለቸኝ ይቺን ግራ የምታጋባ የማትጨበጥ ህይወትን በፍቅር በደስታ በመተሳሰብ ሽርብትን እንላታለን በቃ ሀይወት ሽርብትን ነች በፍቅር ሽርብትን እንደማለት ደግሞ የሚያረካ ነዢ በምድር ላይ ምን አለና ኝ ለማታ የሚሆነውን ግሩም አራት ሰርቼ እንደጨረስኩ አዕምሮዬን ይበልጥ ዘና ለማድረግ አስር ሰዓት ሲሆን ከቤት ወጣሁና የተለመደችው እርጋታ የበዛባት ካፍቴሪያ በመግባት በጣም የምወደውን ካኾችኖ በማዘዝ ጠጣሁ ከዚያ ድንገት የራሞስ ቤተሰቦች ጋር ከሄድኩ ብዙ ጊዜ ስለሆነኝ አነሱን ለመጠየቅ ፍራፍሬ ቤት በመግባት አፕል ብርቱካን እና ውዝ በምግዛች ወደ ፒያሣ አመራሁ ከራሞስ እናት ወጣሁኝ ከእነ ራሞስ ቤት ብዙም አልራኩም መንገድ ላይ አየተራመድኩ ሳሰ ሞባይሌ ድገገት ጥሪ አሰማኝ አንደተለመደው የማላውቀው ቁጥር ስለሆነ በሶስተኛው ጥሪ አነሳሁት ሁሴ የማላወቀው ቁጥር ከሆነ በሶስተኛው ጥሪ ነው የማነሳው ዝሎ ኪኛ እኔን አታወቀኝም ስልከህን ያገኘሁት ከደሊላ ስልከ ላይ ነው። ይህን ፍቅሯን ለመግለፅ አንደፈራች ልጁን ስታየው ስለሚሰማት ስሜት ወዘተ ነው ዚ አያለቾ ነው የምትፅፈው ከፃፈችው ሀሳብ በመነላት ሂ የአንተ ስም መሰለኝ አለና ዲያሪዋን በእርጋታ አቀበለኝ ከዚያ በትኩረት እየተመለከተኝ እሁን በፍጥነት የምትቀበርበት ሁኔታ ላይ ብንወያይ የተሻለ ነው በእርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ የምታውቀው ዘመድ ስለሌላት ማዘጋጃ ሊቀብራት ይችላል ከፈለከ አዝም ልታስቀብራት ትችላለህ በዚህ ዙሪያ ተወያየን ሬሳዋን አገድመለከት ፖሊስ ሆስፒታል ሄድን ሬሳ ከፍል ገብቼ ያቺን ሚስኪን ፈላሻ ያቺን ሚስኪን ብቸኛ ሴት ያቺን ሚስኪን ደሊላ ስመለከታት ስለ እውነት የተሰማኝን ነገር በቃላት ለማስቀመጥ ይቸግረኛል ከልቤ አዘንኩ አለቀስኩ አይ ሀይወት ከንቱ ኦልኩኝ የነበራት ህልም በተለይ የዛሬ ዓመት ያቀደችው እቅዷ ትዝ አለኝና ባርባር አሰኝ ምግብም ከትላንት ማታ ጀምሮ ስላሷቀመስኩ ነው መሰለኝ አዞረኝ መሬቱ ላይ ወደኩኝ በዚህን ሰዓት ለሁለት ይዘውኝ ወጡና የሚቀመስ እና የሚጠጣ ነጄ ሰጡኝ የግድ ቀመስኩኝ እየመረረኝ ጎረስኩኝ አይ ይቺ ከንቱ ህይወትቭ ዐፀ ከሃ መሬከህዞህልኗ ከዐዐጀኗ ያስቸግራል አዎ ያስቸግራል ልብ ይነካል አዎ ልብ ይነካል ግራ ያጋባል አፆ ግራ ያጋባል ለማመን ይከብዳል አዎ ለማመን ይከብዳል ግን አውነት መራር ብትሆንም መቀበል ግድ ይላልና አጅግ በጣም ትንሽ ሰዎች በተገኙበት ሁኔታ ዘኪዮስ አዲሱ ተከራይ አጭበርባሪው መሳይ ሁለት ፖሊሶች ደሊላ ጋር ይሠሩ የነበሩ ጓደኞቿ በጊዜያዊ ተጠርጣሪነት ተይዘው አስር ቤት ስለሚገኙ አንዳቸው እንኳ ባልተገኙበት ብቻ እጅግ እነስተኛ ቀባሪዎች ብቻ በተገኙበት ሁኔታ ያቺ ሚስኪን ወጣት። ያ መሳይ አሰመሳይ እንደ ሀፃን ነው የተጣወተብኝ ደቂቃ ላይ ከመኝታዬ ተነስቼ ለዘበኛው ልክ ዕቃ ጺ በፍጥነት እንዲነግሩኝ ገና ስጠጋቸው የእግዜር ሰላምታ ሰጡኝና ቁልፍ አና ብር አሰ መቼ ወጣ ጠዋት ላይ ዕቃውን በመኪና አስጭኖ ሄደ እንዳለቀሰቅስሀ ብዬ ነው ያው ማታ አውርታቹኋል ብዬ ነዑ አሉኝ በቃ እንደተጫወተብኝ ወዲያው ገባኝ ጤርግጠኝነት ከኢንስፔከተሩ ሞት ጀርባ የመሳይ እጅ እንዳለበት አሁን ይበልጥ ባኝ እኔንም በቅርቡ ሊገለኝ ይቸላልየፒ ገ ሺፃ መስሪያ ቤት ሄድኩ የስራ ፍላጎት ባይኖረኝም አንደ ነገሩ ስሰራ ዋልኩና አሰራ በመውጣት በቀጥታ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየውም የትርኑም ቤቶች በተለምዶ አበበ ቢቂላ በር ዣ ወዲያው አንድ ፀጉሩን ያንጨፈረረ የቦብ ማ ሱሪ ያደረገ ረዘም ያለ ቲምበር ሳንድ አድፎ ሰዓት ላይ በፍጥነት ከመስሪያ ቤት አመራሁ አንደ አሸን ካሉት የፅህፈት እና ቁጥር መግቢያ አጠገብ ከለው ቤት ገባሁ ማርሲይን ቲሸርት ያደረገ ቀዳዳዎች የበዙበት አፊር ሜማ ያደረገ ብቻ ፍሪከ የመሰሰ ወጣት ራዳ ነን ባዮች ወንድን እህ ቀዮ ምን ልርዳሽ አለኝ ያው አዲስ አበባ ላይ እ ዘው አልኩኘ በሴት ማናዢ የተለመደ ሙድ ስለሆነ በፍጥነት ወደ ጉዳዩ የእብራይስጥ ቋንቋ የሚችል ሰው አለ ላንቺ ነወ። አኔም ከአንተ አጠገብ ነኝ ብሎልከ ሲጨርስ እኔ ስልከ ላጥር የዕሁፍ መልዕከት ገባ ወዲያው አውጥቼ አየሁት ራቡሆ የሚል ነበር አቶ የማነ ብርሃኔ ተቀበለኝና ጥሩ ዛሬ ልከ ንጋዐ ደሬኔ ላይ ካሳንቺስ ራዲሰን ብሉ ሆቴል ውስጥ ይጠብቅሃል አለኝና ከኋላ ኪሱ ውስጥ ዋሊኑ አውጥቶ ፎቶ ግራፍ እሳየኝ አጅግ በጣም ቀተሜጫ የሆነ ጢማም ሰው ነው ታዲያ ይህ ሰው እንዲረዳህ መረጃ እጅግ በጣም ወሳኝ ነዢ ስለሆነ አለኝ የምትለውን መረጃ ሁሉ ስጠው ትንሸ መረጃ ከሰጠኸው አርሱ እና ባልደረቦቹ አነፍገፈው ይደርሱበታል ተጨማሪ ምከሮች ለገሰኝና ተለያየን አቶ የማነ አንደወጣ ያው ከመስሪያ ቢኑ ለወጉ ያህል አለቃዬን አስፈቅጄ ወጣሁኝ ምንም አንኳ ታታሪ ሰራተኛ ብሆንም ሰሞኑን ብዙ ቀናት ሥራ ላይ እየተገኘሁ ስላልሆነ መቹም በቅርቡ ያባሩኛል ቸግር የለውም በህይወት ከቆየው ሌላ ባንክ ቤት ተቀጥሬ እሰራለሁ በቂ አውቀት ሆነ ችሎታ አለኝና ካል። ከአገድ ሰዓት ጉዞ በኋላ መኪናዋ ቆመቸ በሩ ግን አልተከፈተልኝም በዝምታ ተቀመየኩኝ አንድ ሰዓት ሞላኝ በድጋሚ መኪናዋ ጉዞ ጀመረች ከተመሳሳይ እንድ ሰዓት ተጨማሪ ጉዞ በኋላ መኪናዋ ቆመች ከዚያ ድንገት በመሀከል የነበረው ጥቁር መስታወት ዝቅ አለ በርቶሚዮስ በትኩረት እየተመለከተኝ ቁዚህ ጋር መውረድ ትቸላለህ ከዚሀቾ ደቂቃ ጀምሮ ስለ ደሀንነትሀ አንዳችም አዝትጨነቅ አንተን በስውር የሚከታተሉ ከበቂ በላይ የደሀንነቶ አባላት ተመድበዋል ለተጨማሪ መረጃ ስትፈልግ አጠራሃለሁ ስለመረጃው እና ለሀገር ተቆርቋሪነትህ ኦናመሣግናሰን አለኝ በፍጥነት ወረድኩኝ በመጠኑ ውስጤ አርጋታ ተሰማኝ ዩ ኛ አንዴት እንደሆነ አላውቅም ከስንት ቀናት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሩ አንቅልፍ መንፈስ ስራዬን ስሰራ ዚኙ ጠዋት ተነስቼ ወደ መስሪያ ቤት አመራሁ በተረጋ ፃዕኩኘ ትገሽ አዕምሮዬን ዘና ለማድረግ እና ውስጤ ያለውን ውጥረት ባክ በግምራት ተውኔት ቢጤ አይቼ ቤት ተመለስኩች ለማንበብ ን ለመሰብሰብ በጭራሽ አልቻልኩምና ተውኩት ቀጥሎ ማንበብ ለመቀነስ ብሔራዊ ጥረት አደረኩ ግን ባይሆንልኝ ለማፃፍ ሸርብትን በማለት የመጀርኩትን የመጀመሪያ ድርሰቴን ትንሽ ገልፅ አንኳ ለመፃፍ አነሳሁት ለመፅሐፌ ሽርብትን የሚለውን ርዕስ የሰጠሁት ሽርብትን የሚለውን ሀሳብ ሰፋ አድርጊ ለማየት ነው በብዛት ሽርብትን የሚለው ቃል የሚያገለግለው ለመዝናናት ነው እከ ዛሬ ሸርብትን አንበል ይላሉ ወጣቶች አኔ ደግሞ ለወጣቶች አላቹኋላሁ ኢትዮጵያ በእውቀት ሽርብትን ያሉ ወጣቶችን ትሻለች ኢትዮጵያ በእውነተኛ ዲሞከራሲ ሽርብትን ማለት ትሻለች ኢትዮጵያ ከአጉል ጠባብነት ዘረኝነት ኋላቀር አስተሳሰብ ወጥታ በአንድነት ሸርብትን ማለት ትሻለች።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact