Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ስርአተ ቤተክርስቲያን sereate bete kirstian.pdf


  • word cloud

ስርአተ ቤተክርስቲያን sereate bete kirstian.pdf
  • Extraction Summary

ትጉንኦቴሑሥርግተ ቤተ ክርስቲያን ።

  • Cosine Similarity

ከ መ ው መ ሦ ሂምሽ ሙ ማውጫ አርእስት መ እ ጨፌ ከለ የዱ ም ፀ የቤተ ክርስቲያን አተካከልና አሠራር የቤተ ክርስቲያን ሥራ ረቺ መ ፀ የቤተ ክርስቲያን ዐቅድ ፕላን ቁቁ ጠት ቅዳሴ ቤተ ክርስቲያን ያዬ ስም ከ ዜ ዜዜኪ ማኅቶተ ቤተ ክርስቲያን የቤተ ክርስቲያን መብራት ሥርዓተ መቀደስ ወዓውደ ምሕረት ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመሔድ የሚደረግ ጥንቃቄ ቤተ ክርስቲያን የመሳለም ሥርዓት ክሣልነ ፌ ዜዜዝ እ ጋቃ ቺ ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዘቲከ አርእስት ገጽ የጥምቀት አመሠራረት ጋሬ ከመጠመቅ በፊት የሚያስፈልጉ ነገሮች ለጥምቀት የተወሰነ ፅድሜ የኾምቀቸ ሥርዓቹ ። ሥርዓተ ተክሊል በቀኖና ቤተ ክርስቲያን የ ሠራ ሲሆን ሥርዓተ ጸሎቱ የሚፈጸምበት መጽሐፍ መጽሐፈ ተክሊል ይባላል የምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን መፈጸሚያ ከሆኑ ሥርዓታት አንዱ ሥርዓተ ቀንዲል መሆኑ ይታወቃል ይሀም ለበሽተኛኞት የሚቀባ ቅብዐ ዘይት በ። የቤተ ከርስቲያን እቅድ ፕላን ቤተ ክርስቲያን ሲሠራ ክፍል ማለት መቅደስሩ ቅድስት ቅኔ ማሕሌት ሆኖ ነው የቤተ ክርስቲያን ሕንጸጻ ቤተ ክርስቲያንዖ አሠራር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ዓይነት የቤተ ክርስቲያን አሠራር አለ ። ሴቶች ወደ መቅደስ እንዲገቡና በመቅደስ ውስጥ እንዲጸልዩ አልተፈቀደም ፍት መን አን ዶቅ በቤተ ክርስቲያኑ ቅጽረ ግቢና የውጭ ዐደባበይ ገበያ ክልክል ነውኤር ማቴ ካ ማር ዛ ሉቃ ዱ ዮሐ ካ ፍት መን አን ። በመጨረሻ ንዑሰ ክርስቲያን ሴቶች ይጠመቃሉ ፍት መን አንቀጽ ረስጠብ ። ካህኑ በተጠማቂው ፊት ላይ ንሣዕፅ መንፈስ ቅዯሰ እያለ ዕፍ ይልበታል ቀጥሎ ቅብዐ ሜሮን ይቀባዋል ሜሮን በጥምቀተ ክርስትና ጊዜ የሚደረግ ሥርዓት ነው ከዚህም ሌላ ሜሮን ለቅዳሴ ቤተ ክርስቲያን ፆሠለአዲስ ቤተ ክርስቲያን ማክበሪያ ለንዋየ ቅድሳት ማክበሪያም ይሆናል ዞ። ሕዝቡ ሳይሰበሰቡ ቅዳሴ መግባት ክልክል ነው ፍት መን አን በስ ። ሕዝቡ እንዳይፈዙ እንዳያንቀላፉ ዲያቆኑ ያነቃቃቸዋል ፍት መን አን ድስቅ ካህኑ ቅዳሴ ሲገባ ከሁሉ በፊት አንድ ጊዜ በታቦቱ ፊት ሰግዶ አንድ ጊዜ ቀሳውስቱን አንድ ጊዜ ዲያቆናቱን እጅ ይነሣል ። ፍት መን ረስጠብ ። ኤጴስ ቆስ የሚሾመው በሚሾምበት አገር ምእመናን ምርጫና በርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፈቃድ ነው ፍት ነጊ አን ለይሠየም ኤጴስ ቆፅስ በኅርየተ ኩሎሙ ሕዝበ ዚአሁ በሥምረተ መንፈስ ቅዱስ ፍት ነገ አን ድስቅ እመቦ ብእሲ ዘአምጽእዎ ከመይሰየም ኤሏስ ቆጾስ ወይኩን ዝንቱ በሥምረተ ሰብአብሔሩ ኩሎሙ ወይኩን ዘንቱ ጳጳስ አው ሊቀጳጳሳት ዘይሰየም ፍት ነጊ አን ረስጣ አብጥሊስ ። ወይኩን ጉባኤ ኤኢስ ቆጳሳት ክልዔተ ጊዜ በበዓመት ፍት መን አን ክፍል ረስጠብ ረስጠጅ ጾክ ። ወይባርክ ወኢይትባረክ እምዘ ውእቱ ይንእስ ፍት መን አን ረስጣ ቄስ ሥልጣነ ክህነት አይሾምም ፍት መን ክፍል ትለዛዘ ቀሳውስት አይሽርም። ቀሳውስት ከሹመት የሚዣቫረበት ሥርዓት ሀ በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሊጠብቀው የታዘዘውን ለ የማይጠብቅ እንዳይሠራው የተከለከለውን የሚሠራ በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሕዝቡን የማያስተምርና የማይመራ ቄስ ቢኖር ከክህነቱ ይሻራል ፍት መን አን ክፍል ። ፍት ነገ ረስጠብ ቀሌ ጾክ ጴ ቄስ ወይም ዲያቆን በሀገሩ የተሾመውን ኤሏስ ቆኦጾስ ንቆ አቃሎ ለብቻው ቤተ ክርስቲያን ከሠራ ኤሏስ ቆጾሱ እስከ ሦስት ጊዜ ጠርቶት ካልመጣ እሱና የመሳሰሉት ከሹመታቸው ይሻራሉ ዞ ፍት መን ረስጠብ ቀሌ ። ቄስ ያለበትን ቤተ ክርስቲያን ትቶ ወደ ሌላ ቤተ ክርስቲያን ከሄደሩ እንዲመለስ ተነግሮት ካልተመለሰ ከሹመቱ ይቫራል ፍት ነገ ረስጠብ ቀሌ ኒቅያ ዔ ። ዲያቆን ዓመት ሳይሞላው አይሾምም ይላል ይሁን እንጂ ብቁ ሀኖ ከተገኘ ከዚህ ዕድሜ በታችም ያለ ቢሆን ይሾማል ፇፍት መን አን ክፍል ቀጠግ የዲያቆናቱ ቁጥር በቤተ ክርስቲያኑ ሰበካ ስፋትና ጥበት ይወሰናል ፍት መን አን ቀጠግ ኒቅያ ። ፍት መን አን ክአናል ረስጣ ች ። ህህህህህህ«ፎቪከዘሀበዐዘቲከዐ ሀ ለ ሀ ለ ሐ ሥርዓተ ሚመተ ገፍቀ ዲያቆናት ንፍቀ ዲያቆን ሚስት ያላገባ ከሆነ ከሴት ርቆ ንጽሕ ጠብቆ እንደኖረ ከአልተቓመሰከረለት አይሾምም ፍት መን አን ። ኤኢስ ቆጾስ ንፍቀ ዲያቆኑን ሲሾም አንብሮተ እድ አያደርግም በቃል ብቻ ንፍቀ ዲያቆን ብሎ ይሾመዋል ፍት መን አን ክፍል ረስጣ ። ፍት መን አን ጾክ ኔ ዱ ። ንፍቀ ዲያቆን በመቅደሱ በር ከውጭ ይቆማል ከዚያ አይለይም ፍት መን አን ክፍል ። አናጉንስጢስ በሚሾምበት ጊዜ አስቀድሞ ኤሏስ ቆፅሱ አንብብ ብሎ ወንጌል ይሰጠዋል ፍት መን አን ክፍል ረስጣ ። የለስናጉንስጢስ ሥራ አናጉንስጢስ አንባቢ ስለሆነ በቤተ ክርስቲያን ያነብባል ፍት መን አን ክፍል ድስቅ ቀዳማዊ ። አናጉንስጢሳውያን ንባብ በሚያነቡበት ጊዜ ልብሰ ተክህኖ አይለብሱም ፍት መን አን ክፍል ። ሥርዓተ ስናጉንከጢስ አናጉንስጢስ ሚስት ማግባት ይችላል ሚስቱ ከሞተችበት ሁለተኛ ያገባል ፍት መን አን ክፍል ረስጠብ በስ ። ሰ የመዘምራን ሚመት ፖርዓት ሥርዓተ ጧመተ መዘምራን ኤጺስ ቆስ መዘምራንን በቡራኬ ይሾማል እንጂ አንብሮተ እድ አያደርግም ፍት መን አን ክፍል የመዘምራን ሥራ ሀ መዘምራን ዘማሪዎች ስለሆኑ ይዘምራሉ ፍት መን አን ክፍል ለሪ መዘምራን የሚዘምሩት ከመዝሙረ ዳዊት ነው ፍት መን አን ክፍል ደስቅ በሀገራችን የጎዱስ ያሬድን ድርሰት ጭምር ይዘምራሉ ። ሐ መዘምራን በሚዘምሩበት ጊዜ ልብሰ ተክህኖ አይለብሱም ናት መን አን ክፍል ሥርዓተ መዘምራን መዘምራን ሚስት ማግባት ይችላሉ ሚስታቸው ከሞተችባቸው ሁለተኛ ማግባት ይችላሉ ሃፍት መን አን ክፍል ረስጠብ በስ ህህህህህ«ፎቪቲከወዐበዐዘቲከዐ ሽ የዐጸውተ ኅኖኅው ሚመት ዖፖርዓት የዐጸውተ ኀዋኅው ሥራ ሀ ዐጸውተ ጎዋኅው ደጆች የሚከፍቱና የሚዘጉ በወንዶች መግቢያ በር ቆመው ይጠብቃሉ ፍት መን አን ክፍል ድስቅ ። ሐ ዐጸውተ ኅዋኅው ደሙን አያቀብሉም ፍት መን አን ክፍል ጾክ ። ሥርዓተ ሚመተ ዲያቆናውያት ዲያቆናውያት በአንብሮተ እድ አይሾሙም የሚሾሙት በቃል ብቻ ነው ፍት መን አን ክፍል ድስቅ ። ዲያቆናውያት የሚሾሙት ከኤጺኢጴስ ቆኦጾሱ ወደ ሴቶች ለመላክሩ የሚጠመቁትን ሴቶች ከአንገት በታች ቅብዕ ቅዱስ ሜሮን እንዲቀቡ በጠቅላላ በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሴቶች ሲፈጽሙት የሚገባውን የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እንዲፈጽሙ ነው ፍት መን አን ክፍል ድስቅ ረስጣ ። ነገር ግን ከላይ እንደተገለጸው ሚስቱ ከሞተኘትበት አንድ ሰው ለሦስተኛ ጊዜ ማግባት ቢፈልግ በሕገ ቤተ ክርስቲያን መሠረት የንስሐ ጸሎት ተደርጎለት በቤተ ክርስቲያን ያገባል ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact