Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይህ መማሪያ መጽሐፍ በቀጣይ ዓመት የናንተ ወንድሞችና አህቶች የሚማሩበት የትምህርትቤታችሁ ንብረት ነው። ዓቹ በዘን በሸክላ አፈር ቅርፅ መስራት ሥዕል ወረቀትን በመለጠፍ የተሰራ ፔፐር ማሼ ስራን ለመስራት የሚያስፈልጉን ቁሳቁሶችን ዘርዝሩ ኙሪዛ ሁለት የተግባር ልምምድ መልመጃ በድምጻችሁ ዜማውን አሰሙ ሥነጥበባት »ኡ ኛ ክፍል ዘዙሀ የተማሪ መጽሐፍ።
ዓቹ በዘን በሸክላ አፈር ቅርፅ መስራት ወረቀትን በማቡካት ቅርፅ መስራት ፔፐር ማሽሼ ዝ ሥነጥበባት ዜ ኛ ክፍልዜፊ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ባህልና ታሪክ የባህላዊ ሙዚቃ የሙዚቃ መሳሪያዎች እና የውዝዋዜ ባህላዊ ምልከታ የባህላዊ ሙዚቃ ባህላዊ እና ታሪካዊ ምልከታ የሙዚቃ መሳሪያዎች ባህላዊ እና ታሪካዊ ምልከታ የባህላዊ ውዝዋዜ ባህላዊ እና ታሪካዊ ምልከታ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ሀውልቶች አና የዕደጥበብ ስራዎች የኢትዮጵያ ጥንታዊ የሀውልት ስራዎች የኢትዮጵያ ጥንታዊ የዕደጥበብ ስራዎች አካባቢያዊ ታሪኮች ለቴያትር እና ለፊልም ያላቸው አስተዋጽዖ ምዕራፍ ሥነውበታዊ ጠቀሜታ የክውን ጥበባት ጠቀሜታዎች ፌ ሺ ህ ዜዜ« ተ ቴን ተ ፉፉ ዜ ፉፉ ን የክውን ጥበባት ሥነውበታዊ ጠቀማታ የክውን ጥበባት ባህላዊ ብሔራዊ ጠቀሜታ የክውን ጥበባት ሥነልቦናዊ ጠቀሜታ ህ ራራ ዕይታዊ እና ክውን ጥበባትን ማወዳደር ህረ ህህ ሩ የሀውልቶች እና የፅደ ጥበብ መስሪያ መሳሪያዎች እና መልዕክቶቻቸው የሀውልቶች መስሪያ መሳሪያዎች እና የሚያስተላልፉት መልዕክት የፅደጥበብ መስሪያ መሳሪያዎች እና የሚያስተላልፉት መልዕክት ምዕራፍ የሥነጥበባት ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለው ዝምድና የሥነጥበባት ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለዉ ዝምድና ክውን ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና የዕይታዊ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ን ዜን አ ን አ ይ ይ አ ይ ዘ ይ ይ ይህ ተ ይ የይ ይ ይ ይይ ይይ ተኙ ይይ ከ እ አ ይ ከኻ ሥነጥበባትን ከወቅታዊ ጉዳዮች ጋር ማስተሳሰር ሥነጥበባት »ኡ ኛ ክፍል ። መግቢያ በዚህ ምፅራፍ በዕይታዊ ጥበባት አናስሮች አና የዲዛይን መርሆች ሥዕሎችን ማደራጀት የፅይታዊ ጥበባት አናስሮች ሥዕልን ለማደራጀት ያላቸው ጠቀሜታ የዲዛይን መርሆች በሥዕል ስራ ውስጥ ያላቸው ጠቀሜታ የኢትዮጵያ ዋና ዋና ሥነጥበባት ኡ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበብን መገንዘብ ባህላዊ ሙዚቃዎች ምድቦች የሙዚቃ መሳሪያዎች እና ውዝዋዜ ምድቦችን የፊልም እና የቴያትር መሰረታዊ የአዘገጃጀት ደረጃዎችን በዝርዝር የምትማሩበት ምዕራፍ ነው በዕይታዊ ጥበባት አናስሮች እና የዲዛይን መርሆች ሥዕሎችን ማደራጀት የቅድመ እውቀት መፈተሻ ጥያቄዎች የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥሞና ካነበባችሁ በኋላ ተገቢውን ምላሽ ስጡ የዕይታዊ ጥበባት አናስሮችን በመዘርዘር ምንነታቸውን ለክፍል ጓደኞቻችሁ አብራርታችሁ ተናገሩ የዕይታዊ ጥበባት አናስሮችን በአግባቡ በመጠቀም የተሳካ የዲዛይን ስራ ለመስራት የሚያስችሉን መርሆችን በመዘርዘር ምንነታቸዉን ለጓደኞቻችሁ አብራርታችሁ ተናገሩ የዕይታዊ ጥበባት አናስሮች ሥዕልን ለማደራጀት ያላቸው ጠቀሜታ ሥዕል የሠዓሊ አገኘሁ እንግዳ ፖርትሬት ቀለም ቅብ ከኤልሳቤጥ ወ ጊዮርጊስ ሞደርኒስት አርት ኢትዮጵያ የተወሰደ ሥነጥበባት ሌኀ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበብን መገንዘብ ተማሪዎች ከላይ በሥዕል ላይ የሠዓሊ አገኘሁ እንግዳን የራስ ምስል ሥዕል በትኩረት ስንመለከት በሥዕሉ ውስጥ ቀለም ቦታ ቴክስቸር ቅርፅ መስመር አና ነገር ያላቸውን ጠቀሜታ በትክክል መገንዘብ እንችላለን በሥዕሉ ውስጥ ገፀባህሪውን በትክክል እንዲለይ አና የሰዓሊው ሀሳብ ጎልቶ እንዲቀመጥ የዕይታዊ ጥበባት አናስሮች ትልቅ ሚና አላቸው ገጸባህሪው ምን አይነት መልክ አለው። የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበብን መገንዘብ የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ የሙዚቃ መሳሪያዎች ቅኝቶች እና ባህላዊ ውዝዋዜ የቅድመ እውቀተ መፈተሻ ጥዖሄቄዎች የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥሞና ካነበባችሁ በላ ተገቢውን ምላሽ ስጡ ስለ ቅኝት የምታውቁትን ተናገሩ ባህላዊ ሙዚቃዎች በአካባቢያችሁ በምን በምን ሁነቶች ይከወናሉ። እነዚህ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች እንደየማህበረሰቡ አውቀት እና ችሉታ የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉፁ ምክንያቱም ሳይንሳዊ ልኬቶችን መሰረት አድርገው የሚዘጋጁ ባለመሆናቸው አና ከቦታ ቦታ በተለያዩ ባለሙያዎች አውቀት የሚሰሩ በመሆናቸው በአንድ አይነት የሙዚቃ መሳሪያ ላይ የተለያየ ውፍረት እና ቅጥነት ያላቸው የድምፅ ባህሪያት ሊያወጡ ይችላሉ ለምሳሌ መሰንቆ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኝ አና የሚዘጋጅ ሲሆን በተለያዩ ቦታዎች እአና ባለሙያዎች በመሰራቱ ምክንያት የተለያየ መጠን እና ርዝመት ይኖረዋል ይህ በመሆኑ የተለያየ የድምፅ ውፍረት እና ቅጥነት ሊያመጣ ይችላል ሥነጥበባት ዜ ኛ ክፍል» ፈ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበብን መገንዘብ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች በማህበረሰቡ የሚከወኑ ባህላዊ ዜማዎችን በማጀብ መሰረታዊ ስልተ ምቶችን በማጠናከር እና ድምቀት በመስጠት ከፍተኛ የሆነ ሙዚቃዊ ፋይዳ ያላቸው ከመሆኑም በተጨማሪ የአንድ ማህበረሰብ ቁሳዊ ባህል ሆነው ቁሶቹ የሚሰሩበትን አውቀት እና ትፅምርቶችን ጭምር የሚያሳዩ ናቸው በኢትዮጵያ የሚገኙ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ከሚሰሩበት ቁስ እና ለመጫወት ከሚያስችሉ ብልፃቶች አንፃር በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች ይመደባሉል እነርሱምኑ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች ሯ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች የክር የሙዚቃ መሳሪያዎች ናቸው በኢትዮጵያ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እና በስዕላዊ መግለጫ ትንታኔ ተሰጥቷቸው የተቀመጡት የክር የትንፋሽ እና የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች አነዚህ ብቻ አለመሆናቸውን መረዳት ያስፈልጋል ይሁን እንጅ በዋናነት በሀገራችን ደረጃ ጥቅም ላይ በመዋል ጎልተው የሚታወቁ አና ለዚህ ክፍል ደረጃ ይመጥናሉ ተብለው የታሰቡ መሆኑን ታሳቢ ማድረግ አስፈላጊ ነው ባህላዊ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች አንዱን አካል ከሌላኛው አካል ጋር በማጋጨት ድምጽ መፍጠር የሚችሉ ሲሆን የሙዚቃውን የጊዜ ሂደት የሚያስጠብቁ አና ሙዚቃውን የሚያደምቁ ናቸው በመሆኑም ለማህበራዊ እና ኃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተብለው በሚከወኑ የባህል ሙዚቃዎች ላይ የበለጠ ስሜት መስጠት የሚችሉ በርካታ ባህላዊ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች በሀገራችን ይገኛሉ ከነዚህም ውስጥ እንደ ከበሮ አታሞ ነጋሪት ድቤ ፀናፅል ወዘተ የሚጠቀሱ ናቸው ከበሮ ከምት የሙዚቃ መሳሪያዎች የሚመደብ ወፍራም እና ቀጭን ድምፅ ማውጣት የሚችል ሲሆን ለመንፈሳዊ ዝማሬ ማጀቢያነት የሚያገለግል ባህላዊ የምት የሙዚቃ መሳሪያ ነው ከበሮ ረጅም አድሜ ያለው ሲሆን መላው የከበሮው አካል እና አጨዋወቱ ሁሉ ታሪክ ነጋሪ በመሆኑ ታሪክን ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚያስተላልፍ ብርቅየ የሀገራችን የሙዚቃ መሳሪያ ነው ሥነጥበባት ሌጤ። የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበብን መገንዘብ ከበሮ ከተቦረቦረ ትልቅ ግንድ ከጠፍር እና ጨርቅ የሚዘጋጅ በተለያዩ ክብረ በዓላት እና የቀብር ስነ ስርዓት ጥቅም ላይ የሚውል የሙዚቃ መሳሪያ ነው አታሞ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኝ ሲሆን ባህላዊ ዘፈኖችን የሚያደምቅ ሀገራዊ የምት የሙዚቃ መሳሪያ ነው አታሞ በተለይም በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ልጅአገረዶች ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ አና አንድ ቦታ ላይ በመሰባሰብ በሶለል ሻደይ አሸንድየ እና አሸንዳ በተባሉ የልጅአገረዶች በዓል ጊዜ የጨዋታውን ስልተ ምት በመጠበቅ እና በማድመቅ ጥቅም ላይ ይውላል አታሞ እንደየ አካባቢው በሚሰራበት ቁሳቁስ እና በመጠን ይለያያል ነጋሪትኑ በሀገራችን ቀደምት ታሪክ ካላቸው ባህላዊ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች አንዱ ሲሆን በነገስታቱ ዘመን ለአዋጅ መንገሪያነት ሲያገለግል የቆየ ነው ነጋሪት ከባህላዊ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች በአካሉ ትልቅ እና በተለያየ መጠን የሚዘጋጅ ነው አጨዋወቱም በሁለት መምቻ ዱላዎችሪትም ስቲክ የተወጠረውን ቀዳ በመምታት የተለያዩ መንግስታዊ እና ኃይማኖታዊ መልዕክቶችን በማስተላለና ጥቅም ይሰጥ የነበረ የሙዚቃ መሳሪያ ነው ፐ ሥነጥበባት ዜ ኛ ክፍልዜፊ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበብን መገንዘብ ድቤ ከባህላዊ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች የሚመደብ ነዉ በቅርፁ ነጋሪትን የሚመስል ሲሆን በአካሉ ከምት የሙዚቃ መሳሪያዎች ትንሹ ነው ቀጭን ድምፅ የሚያወጣ ሲሆን በአረፋ በመውሊድ እና ሌሎች በዓላት ወቅት ዜማዎችን በማጀብ አገልግሎት የሚሰጥ ነው ፀናፅል ከባህላዊ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች የሚመደብ አና መላው አካሉ ድምፅ የሚሰጥ የምት የሙዚቃ መሳሪያ ነው ፀናፅል በጥምቀት መስቀል ገና እና የተለያዩ በዓላት ወቅት ዜማዎችን በማጀብ አገልግሎት የሚሰጥ የምት የሙዚቃ መሳሪያ ሲሆን ለመንፈሳዊ ዜማ አገልግሉት ይዉላል ተግባረ ከላይ ከተዘረዘሩት ባህላዊ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች በተጨማሪ የምታውቋቸውን በመዘርዘር ስለአሰራራቸውና ጠቀሜታቸው ማብራሪያ ስጡ ኮጋ ባህላዊ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች ለማህበረሰቡ የሚሰጡትን ጠቀሜታ ዘርዝሩ ፎ የአታሞ እና የድቤ አንድነት እና ልዩነትን አብራሩ። ዜማን በመከተል ሙዚቃውን ጥንካሬ ለመስጠት እና ይበልጥ ውበት አንዲኖረው የማጀብ ተግባርም አላቸው አነዚህ ባህላዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች ማህበራዊ በሆኑ ጉዳዮች በሚፈጠሩ ሁነቶች ላይ የሚከወኑ በሀዘን በደስታ እና መሰል አጋጣሚዎች ላይ ለሚዜሙ ዜማዎች የሚያገለግሉ ሲሆን በዘመናዊ መንገድ የሚቀናበሩ ሙዚቃዎችን ለማጀብም ጥቅም ላይ ይውላሉ በሀገራችን የሚገኙ የትንፋሽ ሙዚቃ መሳሪያዎች እንደየአካባቢው የተለያዩ ባህሪያት ያሏቸው ናቸው ምሳሌ እንደ ጥሩምባ ሁራ መለከት ሁልዱድዋ የመሳሰሉት ሁለት እና ሦስት ድምፅ ብቻ ማውጣት የሚችሉ ሲሆኑ እንደ ፋንፋ ዋሽንት እና የመሳሰሉት ደግሞ አምስት እና ከአምስት በላይ ድምፆችን ማውጣት የሚችሉ ናቸው ሀ ድምፀ ውስን ባህላዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች መለከት አንድ ወይም ሁለት ድምፆችን ብቻ ማውጣት የሚችል እና ለተለያዩ መንግስታዊ የክተትአዋጆች ቤተመንግስት አካባቢ ለሚደረጉ ሥርዓቶች እና ለኃይማኖታዊ ክብረበዓላት ማድመቂያ ሆኖ የሚያገለግል ነው ጥሩምባ በሀገራችን በሚከበሩ ማህበራዊ ፖለቲካዊ መንፈሳዊ እና ኢኮኖሚያዊ ክዋኔዎች ላይ መልዕክት በመንገር ድምቀት በመስጠት አና በተለያዩ ማህበረሰባዊ ክስተቶች ጥቅም ላይ የሚውል ከነሀስ የሚሰራ ሁለት ድምፅ ብቻ ማውጣት የሚችል ባህላዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ነው ከኤ ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ጥበብን መገንዘብ ዙምባራኑ በቤንሻንጉል ክልል የሚገኝ ድምጸ ውስን የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ሲሆን በተለያዩ የክብረ በዓላት ስርዓቶች ላይ ጥቅም የሚሰጥ ነው በስዕሉ ላይ እንደሚታየው ረጅም ሲሆን የሚያወጣውም ድምፅ ወፍራም ነው ዙምባራ ከቀርቅዛህ እና ከቅል አንገት የሚሰራ ባህላዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ነው ለ አምስት እና ከአምስት ድምፅ በላይ የሚያወጡ ባህላዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች ፋንፋ በሀገራችን የደቡባዊ ክፍል በሆነው ኮንሶ አካባቢ የሚገኝ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ሲሆን በሙዚቃ ሳይንስ መሰረታዊ የሚባሉት ሰባት ድምፆች ማውጣት የሚችል ነው ፋንፋ የተለያየ መጠን እና ርዝመት ካላቸው ሸንበቆዎች የሚዘጋጅ ሲሆን የድርድር ስርዓቱ አንዳይፈርስ እና ቅደምተከተሉን የጠበቀ ድምፅ ማውጣት እንዲችል ሸንበቆዎቹ እንዲጣበቁ አና እንዲታሰሩ ይደረጋል ዋሽንት የተለያየ የአንጓ መጠን ካለው ሸንበቆ የሚዘጋጅ እና አራት የድምፅ ቀዳዳዎች ያሉት የሙዚቃ መሳሪያ ነው በሀገራችን ለመንፈሳዊ ዜማዎች አና ዓለማዊ የሙዚቃ ስራዎች አገልግሎት የሚሰጥ ለስላሳ አና አሳዛኝ ድምፆችን እያወጣን ዜማ ለመጫወት እአና ለተለያዩ የሙዚቃ መሳሪያዎች ቅኝት ለመስጠትም የሚያገለግለን የሙዚቃ መሳሪያ ነው ፒን ሥነጥበባት ኡ ኛ ክፍል ዘዙሀ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበብን መገንዘብ ተግባር ከላይ ከተዘረዘሩት ባህላዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች በተጨማሪ የምታውቋቸውን በመዘርዘር ስለአሰራራቸውና ጠቀሜታቸው ማብራሪያ ስጡ ባህላዌ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች ከባህላዊ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች የሚያመሳስላቸውን እና ልዩነታቸውን ማብራሪያ ስጡ። አነዚህ የክር ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ማህበራዊ በሆነ ጉዳዮች በሚፈጠሩ ሁነቶች ላይ የሚከወኑ እና በሀዘን በደስታ እና መሰል አጋጣሚዎች ላይ ለሚዜሙ ዜማዎች ማጅቓቢያነት የሚያገለግሉ ሲሆን በዘመናዊ መንገድ የሚቀናበሩ ሙዚቃዎችን ለማጀብም ጥቅም ላይ ይውላሉ በሀገራችን የሚገኙ የክር የሙዚቃ መሳሪያዎች ማህበረሰቡ ጀግንነቱን ኃይማኖታዊ ሥርዓቱን ዓለማዊ ፍላጎቱን እና መሰል ማህበራዊ ተግባራቱን በዜማ በፉከራ እና በሽለላ እንዲሁም በቀረርቶ በሚገልፅበት ወቅት ስሜትን የሚቀሰቀሱ እና ደስታን ወይም ሀዘንን በጋለ ስሜት ማጣጣም እንዲችል የሚረዱት ሲሆን ማህበራዊ ደህንነትን ለማስጠበቅ የምንጠቀምባቸው መሳሪያዎች ናቸው ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበብን መገንዘብ የክር የሙዚቃ መሳሪያዎች በመጠን በክር ብዛታቸው እና በቅርፃቸው የተለያዩ ሲሆኑ በአጨዋወት ብልሃታቸውም ይለያያሉ ለምሳሌ ክራር በግርፍ ወይም ድርድር ብልሃት የምንጫወተው ሲሆን መሰንቆ ደግሞ በመገዝገዢ ቦው በሚባለው የመሰንቆ አካል የተወጠረውን የክር ጥቅል በመገዝገዝ የምንጫወተው መሳሪያ ነው እነዚህ የክር የሙዚቃ መሳሪያዎች በሀገራችን በተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ ሲሆን እንደ ክራር በገና መሰንቆ ዲታ እና ዱል የመሳሰሉት የሚጠቀሱ ናቸው ክራር ስድስት ወይም አምስት ክሮች ያሉት ባህላዊ የክር የሙዚቃ መሳሪያ ሲሆን በአይነቱ በመጠኑ በአጨዋወት ስልቱ አና በዜማ ውስጥ በሚኖረው ተግባር የተለያየ ነው ለምሳሌ በደቡብ አካባቢ ዲታ በጋምቤላ ዱል አና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ደግሞ ክራር በመባል የሚታወቅ የሙዚቃ መሳሪያ ነው ክራር ዓለማዊ እና መንፈሳዊ ዜማዎችን ዝማሬዎችን ለማጀብ የሚያገለግል ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ ነው መሰንቆ በሀገራችን የሚገኝ ረጅም ታሪክ ያለው እና በሀገራችን የሙዚቃ እድገት ውስጥ ከፍተኛ ሚና የነበረው ሲሆን አሁንም ጥቅም ላይ እየዋለ ያለ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ ነው መሰንቆ ከ እስከ በሚደርሱ የፈረስ ጭራዎች አንድ ላይ ተደርገው በሚፈጥሩት ጥቅል ክር ላይ ሰባቱንም መሰረታዊ የሙዚቃ ድምፆች ማውጣት የሚችል ጥንታዊ የኢትዮጵያ የክር የሙዚቃ መሳሪያ ነው መሰንቆ በከፍተኛ ደረጃ ጥቅም ይሰጥ የነበረው ለመንፈሳዊ ዝማሬዎች ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ግን በተለያዩ የባህላዊ አና ዘመናዊ ሙዚቃዎችን በማጀብ የዜማ ውበት መፍጠር የሚችል ሆኖ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ እያገለገለ ይገኛል ሥነጥበባት ሌጤ። የግርፍና የድርድር የአጨዋወት ዘዴን ልዩነት አብራሩ የክራር እና የበገናን አንድነት እና ልዩነት አብራርታችሁ ጻፉ በክራር እና በመሰንቆ በምትፈልጉት ቅኝት አንድ ቬማ ተጫዉታችሁ አሳዩ ከላይ የተዘረዘሩትን ባህላዊ የክር የሙዚቃ መሳሪያዎች የአካል ክፍሎች በመዘርዘር ስለእያንዳንዱ ጠቀሜታ ማብራሪያ ስጡ በሀገራችን ተጨማሪ የምታዉቋቸዉን ባህላዊ የክር የሙዚቃ መሳሪያዎች በመዘርዘር ስለአሰራራቸዉ እና ጠቀሜታቸዉ ማብራሪያ ስጡ ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች የሚባሉት ቴክኖሎጂያዊ አሰራርን በመከተል የተሰሩ ልኬታቸዉ የሚታወቅና በአካባቢያችን በምናገኛቸዉ ቁሳቁሶች በቀላሉ ሥነጥበባት ዜ ኛ ክፍልዜፊ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበብን መገንዘብ ልናዘጋጃቸዉ ልንሰራቸዉ የማንችላቸዉ ናቸዉ ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን በአራት ዋና ዋና ምድቦች እንመድባቸዋለን አነሱም ሠ የክር ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችበ ጠዐዐፀኮባ በከጊዘበበከ የምት ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችሆህበ በበብ በከህ ከበፀበከ የትንፋሽ ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ሃህበ ጠዐዐፀከባ በከህበበበከ የቁልፍ ዘመናዊ ሙዚቃ መሳሪያዎች በዐከክ በከህበበበከ የክር ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች የክር ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች የምንላቸዉ ለዘመናዊ ሙዚቃ ማጀቢያነት የምንጠቀማቸዉ እና በመገዝገዝ ወይም ክሮችን በመቦጨቅ ድምፅ ሊሰጡ የሚችሉ የሙዚቃ መሳሪያ ናቸዉ። የተማሪ መጽሐፍ ጥበብን መገንዘብ ኦርጋን ከሌሎች የቁልፍ የሙዚቃ መሳሪያዎች ቀደምት ወይም ጥንታዊ የሆነ የሙዚቃ መሳሪያ ነዉ የኢትዮጵያ ቅኝቶች የቅድመ እውቀት መፈተሻ ጥያቄዎች ስለ ቅኝት ትርጉም አና ጠቀሜታ የምታውቁትን ለመምህራችሁ ተናገሩ የምታውቋቸውን የኢትዮጵያ ቅኝቶች ለክፍል ጓደኞቻችሁ ተናገሩ ዜማን ለመፍጠር ቅኝት ያለውን ጠቀሜታ ተወያዩ እና ለክፍል ጓደኞቻችሁ አስረዱ አንድን ዜማ ዜማ ሆኖ ከመፈጠሩ በፊት ዜማን መፍጠር የሚያስችሉ ቃና የተባሉ የድምፅ መዋቅራዊ ስብስቦች ያስፈልጉታል እነዚህ ድምፅ ወይም የቃናዎች አደራደር ህጎችን መሰረት አድርገው ሲደራጁ የተለያዩ ዜማዎችን መፍጠር የሚያስችሉ ቃናዊ ስብስቦች ቅኝትን ይመሰርታሉ በሀገራችን በተለያዩ ቃናዊ አወቃቀር የሚመሰረቱ በርካታ የቅኝት አይነቶች ቢኖሩም ዋና ዋናዎቹ ትዝታ ባቲ አንችሆየ አና አምባሰል ናቸዉ። በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሙዚቃ በኢትዮጵያዊ ቅኝቶች ላይ የሚመሰረት የማህበረሰቡን ፍልስፍና ባህል ትምህርት ፖለቲካ ኃይማኖት ወዘተ በዜማ እና ግጥም ቅንብር እና በባህላዊ ውዝዋዜዎች የሚገለፅ ነው ባህላዊ ሙዚቃዎች መሰረታቸው በማህበረሰቡ አምነቶች ልማዶች ኃይማኖታዊ ሥርዓቶች የስራ ባህል እና በአጠቃላይ በማህበረሰቡ የእለት ከዕለት ተግባሩ የተመሰረቱ ናቸው የሙዚቃ ተመራማሪ የሆነው ዘነበ በቀለ የሀገራችንን ሙዚቃ ከማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ እና ኃይማኖታዊ አውዳቸው አንፃር በአራት መድቧቸዋል የባህል ሙዚቃ መሳሪያዎች በባህላዊ መንገድ አካባቢያዊ ቁሳቁሶችን በመጠቀም የሚዘጋጁ እና ባህላዊ ዘፈኖችን ለማድመቅ የሚያገለግሉ ናቸውኙ የሙዚቃ መሳሪያዎች ከማህበረሰብ ማህበረሰብ በተለያየ ቅርፅ እአና መጠን የሚዘጋጁ በመሆናቸው የተለያዩ የድምፅ ባህሪያትን ማውጣት የሚችሉ ሲሆኑ የማህበረሰቡ አውቀት እና ክሂሎት አሻራ ያረፈባቸው ቁሳዊ ቅርስ ናቸው ባህላዊ ውዝዋዜ በአካል አንቅስቃሴ የሚገለጽ የሙዚቃ ዋነኛ መገለጫ ሲሆን አንደየ አካባቢው ባህል የማህበረሰቡ የውዝዋዜ ስልቶች የተለያዩ እና በጋራ በተናጠል እና በጥንድ በመሆን ሊከናወኑ የሚችሉ ናቸው ን ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበብን መገንዘብ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ባህላዊ ዜማዎችን ለማጀብ ለሙዚቃው ድምቀት አንዲኖረው በማድረግ እአና ማህበራዊ ደህንነት በማጎልበት አካላዊ ደህንነትን በመጠበቅ ቃል አልባ መግባቢያ በመሆን እና ሥነልቦናዊ ደህንነትን በማጠንከር ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን የክር የምት እና የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች ተብለው ይመደባሉ ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ቴክኖሎጀጆያዊ አሰራርን በመከተል የተሰሩ ልኬታቸዉ የሚታወቅ እና በቀላሉ ከአካባቢያችን በምናገኛቸዉ ቁሳቁሶች ልናዘጋጃቸዉ የማንችላቸዉ ሲሆኑ እነዚህም የክር የምትየትንፋሽ እና የቁልፍ ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ተብለዉ በአራት ይመደባሉ ባህላዊ ውዝዋዜዎች የአካባቢን ማህበራዊ ኃይማኖታዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን የሚገልፁ በመሆናቸው ማህበረሰቡ የራሱን ባህል አእንዲወድ እንዲያደንቅ እንዲያከብረው ከሌሎች አካባቢዎች ጋር የባህል ልውውጥ እንዲያደርግ እና መልካም ግንኙነቱን እንዲያጎለብት የሚረዱ ናቸው። የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ባህልና ታሪክ ሥዕል የሙዚቃ መሳሪያዎች ባህላዊ ምልከታ ተግባር ከላይ በሥዕል ከተመለከታችሏኋቸው ምስሎች ምን እንደተረዳችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ማብራሪያ ስጡ በሀገራችን ውስጥ ከሚገኙ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች መካካል የምታውቋቸውን በመዘርዘር ከአካባቢው ባህል ጋር ያላቸውን ግንኙነት እና በምን ሁነቶች ላይ እንደሚጠቀሙባቸው ማብራሪያ ስጡ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ከአንድ አካባቢ ባህል ጋር ለምን ትስስር እንደሚኖራቸው ምክንያታዊ በመሆን ማብራሪያ ስጡ። የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ባህልና ታሪክ ሽካ ሙ ያ ቁ ሥዕል ከአጥንት የተሰራ ሥዕል በአንስሳት ቅርፅ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ የተሰራ የሙዚቃ መሳሪያ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚኖሩ ብሔር ብሔረሰቦች የራሳቸው የሆኑ ጥንታዊነት ያላቸው እና ከማህበረሰቡ ስነልቦናዊ ውቅር እና ባህል ጋር የተሳሰሩ ብዙ ዘመናትን ያስቀጠሩ ሙዚቃ መሳሪያዎች ይገኛሉጸ እንደ ከበሮ በገና እና መሰንቆ የመሳሰሉት ሀይማኖታዊ ዳራ ያላቸው በመሆኑ የኢትዮጵያ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ጥንታዊ መሆናቸውን የሚያመላክቱ ናቸው ከዚህ በላይ የተሰጡት ማብራሪያዎች በሀገራችን ኢትዮጵያ የሙዚቃ መሳሪያዎች ጥንታዊነት ያለቸው መሆኑን መገንዘብ ያስችላሉ የባህላዊ ውዝዋዜ ባህላዊ አና ታሪካዊ ምልከታ ባህላዊ ውዝዋዜ የፅሁፍ ቋንቋዎች ከመፈጠራቸው ከክርስቶስ ልደት በፊት ዓዓ ቃላትን እና አፈፃፀማቸውን አንዲሁም ታሪኮችን ከትውልድ ትውልድ ማስተላለፊያ ዘዴ ነበር በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የሚኖሩ ማህበረሰቦች ለፈውስ እና ስሜቶችን ለመግለፅ አሁን እየተደረገ እንዳለው ይጠቀሙበትም ነበር በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ የባህላዊ ውዝዋዜ አይነቶች ይገኛሉ አነዚህ የውዝዋዜ አይነቶች የአካባቢውን ወግ ልማድ የማህበረሰቡን መንፈሳዊ አና ቁሳዊ ባህሉች እንዲሁም ማህበራዊ አውዶችን መሰረት አድርገው ይተገበራሉ ባህላዊ ውዝዋዜዎች በአጨዋወት ብልሀታቸው ተወራራሽ ቢሆኑም በሚኖራቸው አውዳዊ ልዩነት አና ውዝዋዜዎቹ ከሚፈጥሩት ደስታ ዛሣዘን አና ልዩልዩ ስሜቶች አኳያ መለየት አና መመደብ ይቻላል ሥነጥበባት ዜ ኛ ክፍልዜፊ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ባህልና ታሪክ ባሀላዊ ውዝዋዜዎች ከጥንት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ክዋኔዎች ማለትም በሰርግ በባዓላት በአደን በተለያዩ ስራዎች በአጨዳ በቤት ስራ በእነዚህ እና በመሳሰሉት ሁነቶች ደስታውን እና ማህበራዊ ግንኙነቱን አያጠነከረባቸው የመጡ የውዝዋዜ ምድብ ናቸው ባህላዊ ውዝዋዜዎች እንደየ አካባቢው ባህል በአለባበስ በውዝዋዜ ስልት በጥንድ በመሆን በህብረት በመሆን በተናጠል በሚጠቀሙት ዜማ በሚጠቀሙት ባህላዊ ቁሳቁሶች በሙዚቃ መሳሪያ በፆታ እና በሚከወነበት ጊዜ ልዩነት አለው ይህ የሚያመለክተው ባህላዊ ውዝዋዜ ከአንድ አካባቢ ባህል ጋር ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት እንዳለው ነው በአጠቃላይ ባህላዊ ውዝዋዜ የባህል ዋነኛ መገለጫ ነው ተግባር በአካባቢያችሁ በተለያዩ ኃይማኖታዊ በዓላት እና በሰርግ የምትጠቀሙባቸው ባህላዊ ውዝዋዜዎች አንድ አይነት ናቸው ። ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ከባህላዊ ውዝዋዜ ጋር ምን ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚችል አብራሩ በአንዱ ማህበራዊ ሁነት የምትጠቀሙት ባህላዊ ውዝዋዜ በሌላ ማህበራዊ ሁነት ከምትጠቀሙት ጋር ያለውን ልዩነት በማስረጃ በማስደገፍ ማብራሪያ ስጡ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ሀውልቶች አና የዕደጥበብ ስራዎች የኢትዮጵያ ጥንታዊ የሀውልት ስራዎች የቅድመ እውቀት መፈተሻ ጥያቄዎች በሀገራችን ከሚታወቁ የኢትዮጵያ ጥንታዊ የሀውልት ስራዎች መካከል የምታስታውሱትን ለክፍል ጓደኞቻችሁ ተናገሩ ኛ ክፍል ዙ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ባህልና ታሪክ በሀገራችን በኢትዮጵያ እጅግ ጥንታዊ የሆኑ የሀውልት ስራዎች ይገኛሉ። ባህላዊ ውዝዋዜ ከማህበረሰቡ የባህል ልዩነት አኳያ በተለያዩ ስልተምቶች ላይ ተመስርቶ የሚከወን በመሆኑ ከአካባቢ አካባቢ ይለያያል የባህላዊ ሙዚቃ የሙዚቃ መሳሪያዎች አና ውዝዋዜዎች ከማህበራዊ አድገት ጋር አብረው ብዙ መሻሻሎችን በማድረግ ከጥንት ጀምረው የመጡ ናቸው ባህላዊ ሙዚቃዎች ተፈጥሯዊ ከሆኑ ድምፆች የነጎድጓድ ድምፅ የነፋስ ድምፅ የፏፏቴ ድምፅ መነሻ በማድረግ ነውኹ የሙዚቃ መሳሪያዎች ጥቅም ላይ መዋል የጀመሩት በጥንት ዘመን ሰዎች እንስሳት ለማደን በሚወጡበት ጊዜ አንደ ምልክት መስጫነት በመጠቀም ነበር የባህላዊ ውዝዋዜዎች መነሻ ምንጫቸው የተለያዩ የአንስሳት እንቅስቃሴች መሆናቸውን ማረጋገጥ ይቻላል የኢትዮጵያ ጥንታዊ ሀውልቶች በአብዛኛው በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች ማለትም በኢትዮጵ በተለያዩ አካባቢዎች እንደ አክሱም ሀውልት የጥያ ትክል ድንጋይ ኮንሶ ዋካዎች የንጉስ ኢዛና ሀውልት ይገኙበታል ከዚህ በተጨማሪም የተለያዩ የኢትዮጵያ ጥንታዊ የዕደጥበብ ስራዎች ማለትም የሸክላ ስራዎች የሽመና ስራዎች ሳንቲሞች በአጠቃላይ የዕደጥበብ ውጤቶች በሀገራችን በብዛት ይገኛሉ የቴያትር እና የፊልም ጥበብ በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉ በንግግር በእንቅስቃሴ እና በቁሳቁሶች የሚመሰረቱ ጥበባዊ አሴት ተጨምሮባቸው የማህበረሰቡን ንቃተ ህሌና ለማሳደግ በሚረዳ መልኩ መልሰው በጊዜ እና በቦታ ተወስነው እና ተመስለው የሚቀርቡ ክውን ጥበባት ናቸዉ አካባቢያዊ ታሪኮች ለቴያትር እና ለፊልም ስራዎች ከፍተኛ የሆነ ጠቀሜታ አላቸው የአንድ አካባቢ ታሪክ የማህበረሰቡን ባህል በግልጽ የሚያሳይ የማንነት መገለጫ እና ስጦታ ነውፊ በመሆኑም አንድ ቴያትር ሲሰራ ትክከለኛ አና ታማኝ አንዲሆን እና የአንድ አካባቢን ማህበረሰቡ ባህል ለማስተዋወቅ የተውኔቱ ድርሰት ከአካባቢ ታሪክ የሚነሳ መሆን አለበት ሥነጥበባት ኛ ክፍል ፁ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ባህልና ታሪክ የምፅራፉ ቼክሊስቶች ተማሪዎች በዚህ ምዕራፍ የተማራችኋቸውን ዋና ዋና ነጥቦች ማወቃችሁን አረጋግጡ ሙዚቃ የማህበረሰቡን አውቀት ልምድ አእምነት ፖለቲካ ወዘተ በክዋኔ የሚገልፁ ባህላዊ ጥበብ መሆናቸውን ተገንዝቢያለሁ። የክውን ጥበባትን ተጠቅመን እንዴት የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርትን በቀላሉ ማስተማር አንደሚቻል የሚያሳይ አንድ የተግባር ስራ ሰርታችሁ አሳዩ ለ ክውን ጥበባት ከማህበራዊ ሳይንስ ጋር ያላቸው ዝምድና ክውን ጥበባት በማህበረሰቡ ጠቀሜታ ላይ የሚያተኩር ግለሰቦችን ወይም የማህበረሰቡ አባል የሆኑ ሰዎችን ማህበራዊ ትስስሮቻቸውን በማጠንከር ህብረተሰባዊነት አንድነትን መፍጠር የሚያስችል አካባቢያዊ ባህል ነው ክውን ጥበባት ማህበራዊ አእንቅስቃሴዎችን ንግግሮችን እውቀቶችን እአና የተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮችን የጥበብ አሴት የሆኑትን አሳምሮ እና አስውበው የሚያቀርቡ እና ሁለንተናዊ ትኩረት የሚያሰርፁ ናቸው ለምሳሌ የማህበረሰቡን የጋራ ዛሃብት መልከዓ ምድር ጀግንነት አዋቂነት እና መሰል ተግባራቱን ከተለመደው በተለየ እና በሚስብ መልክ የሚያቀርቡ በመሆኑ ማህበራዊ ትስስርን ያጠናክራሉ ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የሥነጥበባት ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለው ዝምድና የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች እንዲያስተላልፉ የሚፈለጉትን የሥነምግባር የማህበራዊ ደህንነትን መረዳዳት መቻቻል መፈቃቀር ማህበራዊ አስተዳደር እና መሰል እውቀቶችን በቀላሉ ለማህበረሰቡ ማስጨበጥ የሚያስችሉ መስኮች ናቸው ጠ ክውን ጥበባት ከሂሳብ ትምህርት ጋር ያላቸው ዝምድና የሙዚቃ ትምህርት የተለያዩ ስሌቶችን ምናባዊ አእምሯዊ በሆነ መንገድ በማስላት እና በማሰብ በተግባር መግለፅ ነው ምንም እንኳን ሂሳባዊ ቀመሮችን በሚታይ መልኩ በቀጥታ መማር ባይሆን ሂሳባዊ የሆኑ ስሌቶች እና ቁጥሮችን በአያንዳንዱ የሙዚቃ ትግበራ ወቅት ይከወናሉ በተጨማሪም የሙዚቃ ትምህርትን ተጠቅሞ የሂሳብ ትምህርትን ማስተማር የሚያስችሉ መንገዶችን በውስጡ የያዘ ከመሆኑም በላይ ትምህርቱ እንዳይረሳ በዝማሬ ተማሪዎች ደጋግመው እንዲማሩት አድል ይፈጥርላቸዋል እንዲሁም የፈጠራ ችሉታን የሚያሳድግ እና በራስ የመተማመን ስሜትን የሚያጎለብት ነው የሙዚቃ ትምህርት የሆኑት እንደ ጊዜ አመልካች ቁጥሮች የድምፅ እና ምት ስርዓት ንባብ እና ሌሎች ተግባራት ከሂሳባዊ ስሌቶች አና ቀመሮች ጋር የተያያዙ ቢሆኑም የሚከተሉት የኖታዎችን የጊዜ ቀይታ የሚያመላክቱ እና በሙዚቃ ቅኝት ግንባታ ወቅት የሚያገለግሉ የድንገተኛ ምልክቶችን ፍለጋ እና ቅኝት ግንባታ የባለአምስት ክብ ርር ክህዌቪከ የሙዚቃ ሂሳባዊ ስሌት ከሒሳብ ትምህርት ተግባር ጋር ያላቸውን ዝምድና መመልከት ይቻላል ለምሳሌ የሚከተሉትን እንመልከት ሥነጥበባት ኛ ክፍል ዙ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የሥነጥበባት ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለው ዝምድና ሠ ር ፎ ን ነክ ቧ ፐ ዘ ፕ አኔ ህ መ ለጮ ዕ ሎ ክ ኩ ቹ ቪ ኤ ር በሺ መ ክውን ጥበባት ከቋንቋ ትምህርት ጋር ያላቸው ዝምድና ቋንቋ ለሰው ልጆች ተግባቦት የሚፈጥር አና የባህል ዋነኛ መሳሪያ ነው በቋንቋ የማይነገር እውቀት ባህል ልማድ ሀይማኖት ፖለቲካ ፍልስፍና ወዘተ የለም ይህ የሚሆነው ደግሞ ሰዎች በማህበር መኖር ሲችሉ ነው በመሆኑም ማህበራዊ ተግባቦት ለአንድ ማህበረሰብ እውቀት ባህል ልምድ እምነት እና ሌሎች ክዋኔዎቹ ቋንቋ መሰረታዊ ነገሩ ነው ማለት ነው ሥነጥበባት ዜ ኛ ክፍል» ፈ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የሥነጥበባት ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለው ዝምድና ክውን ጥበባት እንደ ቋንቋ ሆኖ የሚያገለግል የሰዎችን ጥልቅ ስሜት ውበት ባለው መልኩ መግለፅ እና መግባባት የሚያስችል በመሆኑ ከቋንቋ ጋር በእጅጉ ይዛመዳል ይሁን እንጅ የቋንቋ ትምህርቶችን የመናገር እና ማዳመጥ ተግባራትን አሳላጭ በመሆን ደግሞ ወደር የሌለው ጥበብ ነውፅ በሙዚቃ ፊደላትን ቃላትን አረፍተ ነገርን የቋንቋ ውበትን ሳቅ እና ቁጣን መግለፅ ይቻላል በመዝሙር አና በድራማ የመናገር የመጻፍ የማዳመጥ ክህሎትን በቀላሉ ማዳበር ይቻላል ተግባር የክውን ጥበባትን በመጠቀም እንዴት የቋንቋ ትምህርትን በቀላሉ ማስተማር እንደሚቻል በምሳሌ በማስደገና ማብራሪያ ስጡ። ከክውን ጥበባት መካከል አንዱ መንገድ በመምረጥ እንዴት የቋንቋ ትምህርትን ማስተማር እንደሚቻል የሚያሳይ አንድ የተግባር ስራ አዘጋጅታችሁ በመምጣት ለክፍል ጓደኞቻችሁ በተግባር ሰርታችሁ አሳዩ የፅይታዊ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና የቅድመ እውቀት መፈተሻ ጥያቄዎች የዕይታዊ ጥበባት ከማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ጋር እንዴት ዝምድና አንዳላቸው ማብራሪያ ስጡ የዕይታዊ ጥበባትን ተጠቅመን የተፈጥሮ ሳይንስን ትምህርት እንዴት ማስተማር አንደሚቻል ምሳሌ በመስጠት ሰፋ ያለ ማብራሪያ ስጡ የዕይታዊ ጥበባት ከሂሳብ ትምህርት ጋር ምን ዝምድና አላቸው። የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የሥነጥበባት ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለው ዝምድና ሐ የዕይታዊ ጥበባት ከዚሳብ ትምህርት ጋር ያላቸው ዝምድና የዕይታዊ ጥበባት ለሂሳብ ትምህርት በመማር ማስተማሩ ላይ ከፍተኛ የሆነ ሚና አለው ለምሳሌ በስኬል ሥዕሎችን ለማሳነስ እና ለማሳደግ ጠጣር ጀኦሜትሪያዊ ምስሎችን በንድፍ ግልፅ አድርጎ ለማስቀመጥ በይዘት እና በስፋት የሚገለፁ ጂኦሜትሪክ ምስሎች ለመለየት መሰረታዊ ፎርሞችን በንድፍና በትክክል ለማስቀመጥ ዙሪያ አና ይዘታቸውን ለመግለጽ የዕይታዊ ጥበባት ከሂሳብ ትምህርት ጋር ያለዉን ዝምድና እና እንዴት በቀላሉ የሂሳብ ትምህርት ይዘቶችን በቀላሉ ማስገንዘብ እንደሚቻል ያሳየናል ምሳል የሚከተሉትን አእንመልከት ሥዕል ዕይታዊ ጥበባት ከሂሳብ ትምህርት ጋር ያለውን ዝምድና የሚያሳይ ምስል ፒበ ሥነጥበባት ኤኡ ኛ ክፍል ፁ» የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ርሑ የሥነጥበባት ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለው ዝምድና ተግባር ከላይ የተቀመጡት ምስዕፅሎች በመጠቀም እንዴት ሂሳብን ማስተማር እንደሚቻል አስረዱ የፅይታዊ ጥበባት እና የዚሳብ ትምህርት ያላቸውን ዝምድና አብራሩ። ከላይ ባያችሏእቸው ምሳሌዎች መሰረት የዕይታዊ ጥበባትን በመጠቀም እንዴት የሂሳብን ትምህርት በቀላሉ ማስተማር አንደሚቻል የሚያሳይ አንድ የተግባር ስራ ሰርታችሁ በመምጣት እርስ በእርሳችሁ አስተያየት ተሰጣጡ መ የዕይታዊ ጥበባት ከቋንቋ ትምህርት ጋር ያላቸው ዝምድና የፅይታዊ ጥበባት ከቋንቋ ትምህርት ጋር ከፍተኛ የሆነ ዝምድና አላቸው ለምሳሌ በፊደላት አፃዓፃፍ በዲዛይን አናስሮች እና ሥዕላዊ ድርሰትን መጥቀስ ይቻላል የፅይታዊ ጥበባት እና የቋንቋ ትምህርት ያላቸዉን ዝምድና እና እንዴት በቀላሉ የቋንቋ ትምህርትን ማስገንዘብ እንደሚቻል የሚከተለውን ምሳሌ እንመልከት ሥነጥበባት ኤኡ ኛ ክፍል ፁ» የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የሥነጥበባት ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለው ዝምድና ድ መ ል ተግባር የዕይታዊ ጥበባት ከቋንቋ ትምህርት ጋር ስላለዉ ዝምድና ማብራሪያ ስጡ። የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የሥነጥበባት ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለው ዝምድና ሠ የሥነጥበባት ትምህርት ከልዩ ፍላጎት ትምህርት ጋር ያለዉ ዝምድና ል ረር ኻሽ ቨ ፐ ኗ« እሰበገ ከገበ ሀሀ ዌጫጭጩ ሯ ሥዕል ሥነጥበባት ዜ ኛ ክፍል « የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የሥነጥበባት ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለው ዝምድና ሥነጥበባትን ከወቅታዊ ጉዳዮች ጋር ማስተሳሰር የቅድመ እውቀት መፈተሻ ጥያቄዎች ሥነ ጥበባት ከወቅታዊ ጉዳዮች ጋር ያላቸዉን ትስስር ማብራሪያ ስጡ።