Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ስነ ጥበባት 4ኛ ክፍል.pdf


  • word cloud

ስነ ጥበባት 4ኛ ክፍል.pdf
  • Extraction Summary

ጽጹ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ የጥንቃቄ መልዕክት ተማሪዎች። ይህ መማሪያ መጽሐፍ በቀጣይ ዓመት የናንተ ወንድሞችና እህቶች የሚማሩበት የትምህርትቤታችሁ ንብረት ነው።«» የሙዚቃ ቁልፎች ባህላዊ የውዝዋዜ ዓይነቶች እና በአካባቢያችሁ ያሉ ቁሳቁሶችን በመጠቀም የሚሠራ የጥበብ ውጤት ነው። ስለዚህ አንዱ ለአንዱ አስፈላጊና ጠቃሚ ነው። ከሰዓሊው የስዕል ስራዎቹ መካከል ካለመተባበር ወደ ህብረት የአፍሪካ ህብረት እናት ኢትዮጵያ ወዘተ ይገኙበታል። የምዕራፉ ማጠቃለያ የሥነጥበባት ስራዎችን ወደፊት ለባህል ለቅርስ ለስነምግባር እንዲሁም ለተለያዩ ትምህርታዊና ለሀገር ጥቅም የሚውሉ የመነቃቂያ መዝሙሮች ባህላዊ ሙዚቃ አና ውዝዋዜዎች ማድነቅ የቻላችሁበት ክፍል ነው። ከሚከተሉት ስነጥበባት ውስጥ ክውን ያልሆነው የቱ ነው። ሀ ቀለም ለማዘጋጀት ለ ለሙዚቃ መሣሪያ ለማዘጋጀት ሐ ለቅርፅ ስራ መ ሁሉም የተለያዩ ጠፍጣፋ ምስሎችን ስርዓት ባለው መንገድ ቅደም ተከተልን ጠበቀው ሲቀመጡ የሜፈጥሩት የዲዛይን ውጤት ምን ይባላል።መ። ደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ።ርበፀ ሀርርቨኬርከ እርህ በ ል ቄ በበ ር ሀ ሀ ኾርከ ከፀ እፀር ፐከ እፀ ዐሀከ እብቄህበ ዐ ዒልቪ ኳክብለባዥበበህ ርቨክኬፀርከ ፐከ ነበ ር ከዐ ብክ በፎኛፀበርፀዩ ልደበርነ ዩብክጺ ዌፎበር ልእክደበነኔ ፀኩ ክብጣሃከሀህከከከርዝር ከከ ከ ጊ ልዞዐነቧ ሀከኮ ህሀሀ ከርበደ ፐ ህሄ እሀፎፒ ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ።

  • Cosine Similarity

» የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ዋቢ ምዕራፍ ሥነጥበባትን ማድነቅ የሥነጥበባት ስራዎችን ማድነቅ ህ ከእ ከ ከ ከእ ከ ከ ከ እ አ አ አሄ ለ ከ አሄ ለቴ አፊ » በአካባቢያችን ያሉ የመኖሪያ ቤቶችን አሰራር ማድነቅ ጭውውት ብ ከ ከ ተ ከ አ ተ ተ ከ አ ከ በሥነጥበባት ሙያ የሚታወቁ የጥበብ ባለሙያዎችና ስራዎቻቸውን ማድነቅ የስዕል ስራዎች ለተመልካች ዕይታ ሲቀርቡ እ ባለሙያዎችን ማድነቅ እና ፅውቅና መስጠት እፈ ህህፈ » ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎችን ማድነቅ ሣሣ ከ ምዕራፍ ሥነ ጥበባትን ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ከሂሳብ ትምህርት ጋር ዝርግ ቅርጽን ፎርም እና የቀለም ዝምድና ጠጣር ጂኦሜትሪ ወይም ፎርቻጀሻጃ ህህ ህእ እከ ከ የቋንቋ ትምህርትን ከሥነ ጥበባት ትምህርት ጋር ማዛመድ የአካባቢ ሳይንስ ትምህርት ይዘትን ከሥነጥበባት ትምህርት ጋር ማዛመድ መዝሙር ደኖችን እንጠብቅ የግል እና የአካባቢ ንጽህና አጠባበቅጋር የተገናኙ መዝሙርች መዝሙር ንፅህናችንን አንጠብቅ ሻጃሣ በአካባቢያችን የሚገኙ ዕፅዋቶችና እንቅስቃሴ መዝሙር ዕፅዋት ህህህ»»»»»»» የፅፅዋቶችን እንቅስቃሴ አስመስሉ በስዕል መስራት ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ መግቢያ ሥርዓተ ትምህርቱን ማዘጋጀት ለምን አስፈለገ። ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር አካባቢን ማስተዋል ተማሪዎች በአካባቢያችሁ የሚገኙ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ ነገሮችን በአይናችሁ በምትመለከቱበት ጊዜ የራሳቸው የሆነ የተለያዩ ዝርግ ቅርጽና ፎርም ያላቸው ነገሮች ሆነው ትመለከታላችሁ። የተማሪ መጽሐፍ ባት ኛ ከፍል ምዕራፍ ር አካባቢን ማስተዋል እንቅስቃሴን የሚያሳይ ሙዚቃዊ ቴያትር ስዕል ቴያትራዊ ተግባር የፎቶግራፍ ጥበብ የቅድመ እውቀት መፈተሻ ጥያቄዎች ተማሪዎች ከአሁን በፊት ፎቶግራፍ ተነስታችሁ ታውቃላችሁ። ስዕል ኤፍ ቁልፍ የተማሪ መጽሐፍ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ምዕራፍ ር የሥነ ጥበባት የግል እና የቡድን ልምምድ በክልላችን የሚገኙ ባህላዊ ውዝዋዜዎች ውዝዋዜ አካልን በማንቀሳቀስ ራስን እና ሰዎችን ለማስደሰት የሚደረግ ጥበባዊ እንቅስቃሴ ነው። ሀ የጎጃም አካባቢ ባህላዊ ውዝዋዜ ስዕል የጎጃም ባህላዊ ውዝዋዜ ለ የጎንደር አካባቢ ባህላዊ ውዝዋዜ ጭፈራ ስዕል የጎንደር ባህላዊ ውዝዋዜ ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የሥነ ጥበባት የግል እና የቡድን ልምምድ ሕ የሸዋ አካባቢ ባህላዊ ውዝዋዜ ራ። ኤ ው ስዕል የሸዋ ባህላዊ ውዝዋዜ መ የወሎ አካባቢ ባህላዊ ውዝዋዜ ስዕል የወሎ ባህላዊ ውዝዋዜ ፆያ ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የሥነ ጥበባት የግል እና የቡድን ልምምድ ሠ የዋግኸምራ አካባቢ ባህላዊ ውዝዋዜ ስዕል የዋግ ባህላዊ ውዝዋዜ ረ የአዊ አካባቢ ባህላዊ ውዝዋዜ ስዕል የአዊ ባህላዊ ውዝዋዜ ሰ የኬሚሴ አካባቢ ባህላዊ ውዝዋዜ ስዕል የኬሚሴ ባህላዊ ውዝዋዜ ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የሥነ ጥበባት የግል እና የቡድን ልምምድ ተግባር ሪ ተማሪዎች በሦስተኛ ክፍል ትምህርታችሁ በተማራችሁት መሰረት በአካባቢያችሁ የሜዘወተሩ ባህላዊ ውዝዋዜ ጭፈራ ዓይነቶችን በመዘርዘር የውዝዋዜውን እንቅስቃሴ በግል እና በቡድን ሰርታችሁ አሳዩ። የተማሪ መጽሐፍ ባት ኛ ከፍል ምዕራፍ ር የሥነ ጥበባት የግል እና የቡድን ልምምድ ስዕል የአዕዋፍ ኮላዥ በአጠቃላይ በኮላዥ ጥበብ አሰራር ውስጥ የነገሮች ሸካራነትና ልስላሴነት መስራት ይቻላል። ቻን ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የሥነ ጥበባት የግል እና የቡድን ልምምድ ከሸክላ አፈር የሞዴሊንግ ቅርጽ መስራት የቅድመ እውቀት መፈተሻ ጥያቄዎች በአካባቢያችን የሚገኙ የሸክላ ስራ ውጤቶች ታውቃላችሁን። የተማሪ መጽሐፍ ባት ኛ ከፍል ምዕራፍ ር የሥነ ጥበባት የግል እና የቡድን ልምምድ ስዕል የሸክላ ስራ ውጤቶች የተግባር ፅ ከሽክላ አፈር ከተሰሩ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች መካከል የምትወዱትን የሞዴሊንግ ቅርጽ ስርታችሁ አሳዩ። የተማሪ መጽሐፍ ብበት ከፍል ምዕራፍ ር የሥነ ጥበባት የግል እና የቡድን ልምምድ የምዕራፉ ማጠቃለያ ሥነጥበባት የግልና የቡድን ልምምድ ላይ የሚያተኩር ነው የሙዚቃ መፃፊያ ሰሌዳ የሙዚቃ ኖታዎችንና የእረፍት ምልክቶችን የምናስቀምጥበት ወይም የምናነብበት ነው ስታፍ አምስት መስመሮችና አራት ክፍት ቦታዎች አሉት የሙዚቃ ቁልፎች የምንላቸው «ጂ እና ኤፍ ቁልፍ ናቸው የባህላዊ ውዝዋዜ ጭፈራ በመላ ሰውነታችን እጅና እግርን በማንቀሳቀስ ድምፅን ምትን እና ሪትምን በአንድ ላይ በማዋሀድ የሚከናወን ነው በተጨማሪም በአካባቢያችን በቀላሉ ሊገኙ የሚችሉ ነገሮችን በመጠቀም አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት የምንችልበት ሲሆን ለምሳሌ ፔፐር ማሸ የተለያዩ ወረቀቶችን በተለያየ መጠን በመቆራረጥና ዉዛሃ ውስጥ በመዘፍዘፍ የተለያዩ ማጣበቂያዎችን በመጠቀም የሚሰራ የቅርፅ ስራ ነው አንዲሁም ኮላዥ በቀላሉ በአካባቢያችን ከሚገኙ የወዳደቁ ነገሮች ማለትም ወረቀት በአዕዋፋት ላባ ፀጉር እና ሳር የሚሰራ ነው በዚህ ጥበብ ስልትም የነገሮች ሽካራነትና ልስላሴነት መለየት እንችላለን የሸክላ አፈር ለሞዴሊንግ የቅርፅ ስራ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ነው ከዚህም ሌላ ስለ ፊደላት ቅርፅና መልክ መሻሻል የምናጠናበት የኪነ ፅህፈት ትምህርት አንዱ ሲሆን የፊደላት ቅርፅ ለማጥናት ደግሞ የመስመር ዓይነቶችንና አቅጣጫን ማውቅ አስፈላጊ ነው ህትመት የአንድ ነገር ምስል በተፈለገው ብዛት የማባዘት ሂደት ነው በአጠቃላይ እነዚህ የሥነጥበባት ዘርፎች አጅግ ያማሩና ዓይንን የሚማርኩ የጥበብ ውጤቶችን የምንሠራባቸው በመሆናቸው ተማሪዎች ነፃነት በተሞላበትና ፍላጎታቸውን ማዕከል ባደረገ መልኩ የተግባር ሥራቸውን አንዲሠሩ ማነቃቃትና ማመቻቸት ከመምህሩ ይጠበቃል የተማሪ መጽሐፍ ንን ሥነጥበባት ኛ ክፍል ምዕራፍ ር የሥነ ጥበባት የግል እና የቡድን ልምምድ የምዕራፍ ሁለት ማጠቃለያ መልመጃዎች ፒኸ የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሀሰት በማለት መልሱ። የተማሪ መጽሐፍ ንር ሥነጥበባት ኛ ክፍል ምዕራፍ ር የሥነ ጥበባት የግል እና የቡድን ልምምድ የቴያትር ጥበብ ትርጉምን አብራሩ። ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነጥበባት ለማህበረሰቡ ያላቸው አስተዋጽኦ ምዶሉ ኮ ነፁ ምልለዝዮተ ነው አኑበ ቅ እን ጠቡ ኒን ዮ ሚይላይ ዘዘምሉለ በ ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነጥበባት ለማህበረሰቡ ያላቸው አስተዋጽኦ ተግባር ባህላዊ ቅርሶችን በመጠቀም በንድፍና በቀለም ቅብ በወረቀት ላይ ሰርታችሁ አሳዩ። የተማሪ መጽሐፍ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ምዕራፍ ር ሥነጥበባት ለማህበረሰቡ ያላቸው አስተዋጽኦ ስዕል ባህላዊ መገልገያ ቁሳቁሶች ለ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ከበሮ ማሲንቆ ዋሽንት ስዕል ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነጥበባት ለማህበረሰቡ ያላቸው አስተዋጽኦ ሐ ባህላዊ አልባሳት ። ዓን መያ ጸጸይ ደደደድ መፈ ሥዕል ገንዘብ ህትመት ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነጥበባት ለማህበረሰቡ ያላቸው አስተዋጽኦ ረ ምናባዊና ግላዊ ጉዳዮች ስዕል ልጆች በፍላጎታቸውና ስሜታቸውን ሲገልፁ ሰ ማህበራዊ ተውኔት ስዕል የቡና ስርዓትና ጨዋታ ባት ኛ ከፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነጥበባት ለማህበረሰቡ ያላቸው አስተዋጽኦ ቀ ወግና ባህልን ማክበር ስዕል አክብሮት ተግባር ተማሪዎች በቤታችሁ ውስጥ የቤተሰብ አባለት በአንድ ላይ ተሰብስበው ቡና ሲጠጡ ሲመገቡና ሲወያዩ የሚተገብሩትን ምርቃት ለክፍል ጓደኞቻሁ በተግባር ሰርታችሁ አሳዩ። በደጋማዉ የሀገራችን ክፍል የሚሰራ በቆላማው የሀገራችን ክፍል ባህላዊ የቤት አሰራር የሚሰሩት ባህላዊ ቤቶች ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ሥነጥበባትን ማድነቅ ን አሰራር የሚያሳይ ፎቶ ግራፍ ስዕል ባህላዊ የቤት ስዕል መርጦ ለማሪያም ጎጃም ተድባበ ማሪያም አማራ ሳይንት በስሜን ሸዋና በደወሎ አካባቢ የተሰሩ መስጊድ ስዕል በመካከለኛው ዘመን የተሰሩ ኪነህንፃዎች የተማሪ መጽሐፍ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ምዕራፍ ር ሥነጥበባትን ማድነቅ ሀ የቤት ውስጥ ማስጌጫ ጌጣጌጥ ስራዎችን ማድነቅ ስዕል የቤት ውስጥ ጌጣጌጦች ለ ከእንጨት የተሰሩ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች ስዕል ወንበርና ጠረንሌሴዛ ስዕል የበር ዲዛይኖች የተማሪ መጽሐፍ ባት ኛ ከፍል ምዕራፍ ር ሥነጥበባትን ማድነቅ ተግባረ ፈ በቤታችሁ ውስጥ በባህላዊ መንገድ ከተሰሩ ቁሳቁሶች መካከል የምትወዱትን መርጣችሁ በንድፍ በቀለምና በቅርፅ ስሩ። ዱሊ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባትን ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ከሂሳብ ትምህርት ጋር ዝርግ ቅርጽን ፎርም እና የቀለም ዝምድና የቅድመ እውቀት መፈተሻ ጥያቄዎች የተለያዩ ዝርግ ቅርፅ እና ፎርም ትርጉምን በስርዓት አብራሩ። ናኃ ስዕል የተለያዩ ዝርግ ቅርጽን በመደጋገም የተሰራ ፓተርን ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባትን ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ለ በተለያዩ ዝርግ ቅርፅ እና ቀለማት ፓተርን ጌጣጌጥ መስራት ስዕል ወረቀትን በመገጣጠም የተሰራ ስዕል ሐ ጠጠሮችን በማገጣጠም የነገሮች ምስል መፍጠር ስዕል ጠጠሮችን በማገጣጠም ውበትን መፍጠር ስዕል ጠፍጣፋ ምስሎችን በመከፋፈልና በማገጣጠም የተሰሩ ስዕሎች ባት ኛ ከፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባትን ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ተግባረ የተለያዩ ዝርግ ቅርፅ እና ፎርም በመጠቀም ፓተርንን በስዕል ሰርታችሁ አሳዩ። የተማሪ መጽሐፍ ሥኑጥበባት ጊ ኛ ክፍል ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባትን ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ሀ በመስመር በፎርምና ቀለም የእንስሳት ምስልን መመስረት ክፍልፋይን መማር ስዕል ክፍልፋይን የሚያሳይ ምስለ ተማሪዎች ክቡ ለስንት ክፍል ተከፍሏል በሰማያዊ ቀለም የተቀባው ክፍል የክቡ ስንት ስንተኛ ነው ስዕል የቀበሮ ምስል ባት ኛ ከፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባትን ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ስዕል የዳክዬ እና የጥንቸል ምስል ማሳደግና ማሳነስ ስዕል ምሰሎችን በሰንጠረዥ ማሳደግና ማሳነስ ለ ማዕዘናዊ ቅርፅ ያላቸውን ነገሮች ፎርም አቀማመጥ ማዕዘናዊ ቅርፅ ያላቸው ፎርሞች በአብዛኛው የሠው ልጅ ለመገልገያነት የሚጠቀሟቸው ቁሳቁስ ነገሮችን የያዘ ሲሆን እነዚህም በመማር ማስተማሩ ወቅትና ለሰዓሊያን ትምህርት ወሳኝ ናቸው። እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባትን ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ስዕል መስመርና ቀለም በረንዳ መተላለፊያ ኮሪደሮች ሲቀመጡ የሚያሳይ ስዕል ጂኦሜትሪካዊ ፎርሞች የቀለም ቅብ ቅንብር የሚያሣይ ሕ የሙዚቃ መሳሪያዎች በመደርደር ፓትርን መፍጠርና ቁጥርን ማስተማር ስዕል የሙዚቃ መሳሪያዎች ተግባር ከላይ የቀረቡትን የሙዚቃ መሳሪያዎች በስርዓት ተመልክታችሁ የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ስጡ። የተማሪ መጽሐፍ ባት ኛ ከፍል ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባትን ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና የቋንቋ ትምህርትን ከሥነ ጥበባት ትምህርት ጋር ማዛመድ ሥኑጥብት ከፍል ስዕል የነገሮች አቀማመጥ የሚያሳይ ሁፍ በ ሻኖ ጃ ሺ ቧብጻታባሠ ስዕል እንግሊዝኛና የአማርኛ ፊደላት አፃፃፍ ቅርፅ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባትን ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ስዕል ስዕላዊ ድርሰት ተግባር ከላይ ከቀረቡት ምስሎች የሚያስተላልፉት መልዕክት ምንድን ነው። አዝማች ለ መተጋገዝና መረዳዳት ስዕል መተጋገዝና መረዳዳት በባት ኙ ኛ ከፍል የተማሪ መጽሐፍ ሥነ ጥበባትን ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ስዕል የስራ ክብርነትን እና የዕደጥበብ ገበያ ሐ የተፈጥሯዊ ክስተት ስዕል የመሬት መንሸራተት የሚያሣይ ፎቶ ግራፍ መ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ይዘትን ከሥነጥበባት ትምህርት ጋር ማዛመድ ስዕል የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባትን ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ተግባረ ስዕል ላይ የቀረበው ምን አይነት መልዕክት ያስተላልፋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact