Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ስነ ጥበባት 3ኛ ክፍል.pdf


  • word cloud

ስነ ጥበባት 3ኛ ክፍል.pdf
  • Extraction Summary

ይህ መማሪያ መጽሐፍ በቀጣይ ዓመት የናንተ ወንድሞችና አህቶች የሚማሩበት የትምህርትቤታችሁ ንብረት ነው። ሠ የሙሉት የግማሸና የሩብ የእረፍት ምልክቶችን ፅፉቸሁ በመጫዎት አሳዩ። በሥታለሐተኛ ክፍል የተማራችሁትን መነሻ በማድረግ በኖታዎችና በአረፍት ምልዘቶቱች መካስል ያሰውን ልዩነትና አንድነት በተግባር በመጫዎት ለሳዩ ን ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓተሥኡሑፌ ሙጭክ የተማሪ መጽሐፍ።

  • Cosine Similarity

ሰማያዊ ቀለም ከከ ከ ከ ተ ተ ተ ተ ተ ተ ዘ ተ ተ ቴቴ ቀለል ያሉ የፎቶግራፍና የድራማ ስልቶች ቀለል ያሉ የፎቶግራፍ ስልቶች ቀለል ያሉ የድራማ ስልቶችኒ«እ እ ከእ ንዓ እ እሄ እሄ እሄ እ አ ን ን ለ ለ ለቴ ቴ ቀቱ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ ድምጽ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎችና ኖታዎች ዕ ድምፅ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች የሙዚቃ ኖታዎችን በምት የሙዚቃ መሳሪያዎች መጫዎት አርዓያ የሆኑ የቤተሰብ ተግባሮች «« መስመርን በመጠቀም ዝርግ ቅርዕ እና ፎርሞችን መሳል እና መቀባት ቀላል የሆኑ ዝርግ ቅርፆችን በንድፍ መስራትና መቀባት ቀላል የሆኑ ፎርሞችን መንደፍ እና መቀባት መሰረታዊ ቀለማትን ማቀላቀል ጫ ኪነፅህፈት ««««ፊ«ፊፊህፊ« መስመርን በመጠቀም የፊደላት ቅርፅ አፃፃፍ የጭቃ ቅርፅ ስራ የሞዴሊንግ ቅርፅ « ፊፊ የቅጠላ ቅጠል ህት ሺ እእ እ ከ ከ እ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ ከ አ ከ አ አ ዘ አ አ ን አሄ አአ መልዕክትን በድራማ እና በፎቶ ግራፍ ማስተላለፍ መልዕክትን በድራማ ማስተላለፍ እእ ክንቴ እሄ ዓዓ እ እን ን እሄ ዘ ዘ እሄ ቴክ መልዕክትን በፎቶ ግራፍ ማስተላለፍ መልዕክትን በቪዲዮ ማስተላለፍ ክእ ሄሄ እሄ እሄ እ እን ን እሄ ሄሄ ቴቴ ሄክ» ምዕራፍ ባህልን በሥነ ጥበባት መግለፅ በጥንትና በአሁን ጊዜ ያሉ ሥነ ጥበባት « ፊ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓተሥኡሑፌ ሙጭክ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ጥበባትን ማድነቅ የሥነ ጥበባት ውጤቶችን ማየትና ማድነቅ ሣሻእ እ ከ ከ በአማራ ክልል ያሉ ባህላዊ ሙዚቃዎችንና ውዝዋዜዎችን ማድነቅ በኢትዮጵያ የሚገኙ ባህላዊ ሙዚቃዎችንና ውዝዋዜዎችን ማድነቅ እይታዊ ጥበባትን ማድነቅ ከ ከ ለ ከ ን አ አሄ ዘ አ አቴ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት ዝምድና አና ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ሥነ ጥበባት ርስበርስ ያላቸው ዝምድና ሣ ከ ን ከ ሥነ ጥበባት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ከቋንቋ ትምህርት ጋር ያለው ዝምድና ከሒሳብ ትምህርት ጋር ያላቸው ዝምድና እእ ከ ከ »»»» ከሳይንስ ትምህርት ጋር ያላቸው ዝምድና ህእ » ከጤና አና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ጋር ያላቸው ዝምድና ዋቢ መጽሐፍ አከ ከ ተ ተ ተ ተ አ ከ ተ አሄ ከ ከ እለ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓሓጭሙጡቬመጠቭየተማሪ መጽሐፍ ሥርዓተ ትምህርቱን ማዘጋጀት ለምን አስፈለገ። ጋመ መ ለ የሙሉ ዕረፍት ምልክት ድምፅ ሳይኖር አራት አኩል ምቶች ይቆጠርለታል ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓሓጭሙጡቬመጠቭየተማሪ መጽሐፍ የሙሉ እረፍት ምልክት ምዕራፍ ሥነ ጥበባትን መለየት እና መግለፅ የሙሉ አረፍት አጨዋዎት በሚከተለው መንገድ ይተገበራል ተግባር ሁለት ከዚህ በታች የተቀመጡትን የሙሉ እረፍት ምልክቶች በተግባር ለክፍል ጓደኞቻችሁ ከዚህ በታች የተቀመጡትን የሙሉ ኖታ እአና የሙሉ አረፍት ምልክቶችን ለክፍል ጓደኞቻችሁ ተጫውታችሁ አሳዮ በ « ጎአይ « ዘ ሽ ዝበ የግማሽ ኖታና የእረፍት ምልክት ሀ ግማሽ ኖታ ግማሽ ኖታ ማለት ከሙሉ ኖታ በመቀጠል ከፍተኛውን የጊዜ ዋጋ የሚወስድ ምልክት ሲሆን ኖታውን ስንጫወትም ታ ወይም ላ የሚል ድምፅ በመጠቀም ሳናቋርጥ ሁለት እኩል ምቶች በመቁጠር ነው ምልክቱም በዚህ መልክ ይቀመጣል ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓተሥኡሑፌ ሙጭክ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ቁ ሥነ ጥበባትን መለየት አና መግለፅ የግማሽ ኖታ አጨዋዎት በሚከተለው መንገድ ይተገበራል የሚከተሉትን ኖታዎች የጊዜ ቆይታቸውን መሰረት በማድረግ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ተጫውታችሁ አሳዩ ለየግማሽ ዕረፍት ምልክት የግማሽ ዕረፍት ምልክት ያለ ድምፅ ሁለት እኩል የሆኑ ምቶች የሚቆጠርለት ሲሆን ምልክቱም ይህንን ይመስላል የግማሽ እረፍት በሚከተለው መንገድ ይተገበራል ተግባር ለምሰት የሚከተሉትን የግማሽ አረፍት ምልክቶች የጊዜ ቀይታቸውን መሰረት በማድረግ ተጫውታችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ አሳዩ ዣ ቭናዊ የዘ ሃ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓሓጭሙጡቬመጠቭየተማሪ መጽሐፍ ሥነ ጥበባትን መለየት እና መግለፅ የሩብ ኖታና የእረፍት ምልክት ሀ ሩብ ኖታ ሩብ ኖታ ታ ወይም ላ የሚል ድምፅ በመያዝ አንድ ምት የቆይታ ጊዜ ሲኖረው ምልክቱም የሚከተለውን ይመስላል ወይም የሩብ ኖታ አጨዋዎት በሚከተለው መንገድ ይተገበራል ኤሪ ለ የሩብ አረፍት ምልክት የሩብ አረፍት ምልክት ድምፅ ሳናሰማ አንድ ምት ይቆጠርለታል ምልክቱም ይህን ይመስላል ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓሮመሓሙጭመ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ቁ ሥነ ጥበባትን መለየት አና መግለፅ የሩብ አረፍት አጨዋዎት በሚከተለው መንገድ ይተገበራል ኢረ መዝሙር ሙዚቃ አጠናለሁ ተማሪ ነኝ ትምህርት እወዳለሁ ከትምህርት ቤት መልስ ሙዚቃ አጠናለሁ ድምፄን አሰምቼ አራት ምት ስመታ አውቃለሁኝ ትርጉም አሱም ሙሉ ኖታ ድምፄን አሰምቼ ሁለት ምት ስመታ አውቃለሁኝ ትርጉም አሱም ግማሽ ኖታ ድምፄን አሰምቼ አንድ ምት ስመታ አውቃለሁኝ ትርጉም እሱም ሩብ ኖታ መስራች ቀለማት የቅድመ ሪኃውቀት ጥ። ሥ ዴ መክ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ቁ ሥነ ጥበባትን መለየት እና መግለፅ ከዚህ በታች የተቀመጡትን አልባሳቶች አይታችሁ መስራች ቀለም የሆኑትን ለየ ሰፅል የተሐያዩ የልብሰ ቀሐማት የሚያሳይ ቀይ ቀለም ቀይ ቀለም ብዙውን ጊዜ በፀሀይ መውጣትንና በፀሀይ መጥለቅ ወቅት ይታያል ከዚህ በተጨማሪ የሰማዕታትና የመሰዋትነት ምልክት ሲሆን ብዙውን ጊዜ በሰንደቅ አላማ ላይ ይታያል ቀይ ቀለምን ከበርበሬ ከፅጌረዳ አበባ ከቀይ አፈርና ከሌሎች ነገሮች ማዘጋጀት አንችላለን ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓሓሓሙሙኡ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ጥበባትን መለየት እና መግለፅ ሰፅል ቀይ ቀሐምን የሚያሳዩ ምሰትች ተግባር ዘጠኝ ቀይ ቀለምን በመጠቀም የምትወዱትን ስእል ሰርታችሁ አሳዩ ቢጫ ቢጫ ቀለምን ስንመለከት በአብዛኛው ልጅነትን ብሩህነትን ተስፋንና የማስታወስ ችሎታን ያሻሽላል እንዲሁም ከፀሀይ ከሙቀትና ከደስታ ጋር ይያያዛል ቢጫ ቀለምን ከአርድ ከቢጫ አበባና ከሌሎችም ማዘጋጀት እንችላለን » ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓዖሮሙጭ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ቁ ሥነ ጥበባትን መለየት እና መግለፅ ሰሪል ቢጫ ቀሰም ተግባር ለሰር በአካባቢያችሁ ከሚገኙ ነገሮች መካከል ቢጫ ቀለም ያላቸውን ነገሮች በመለየት ተናገሩ ሰፅል ፖ ቢጫ ቀሰም የሚያሳዩ ምሰትች ተግባር ለሰራ ለንድ ቢጫ ቀለምን በመጠቀም የተለያዩ ስዕሎችን ሰርታችሁ አሳዩ በአካባቢያችሁ ቢጫ ቀለም ያላቸውን ነገሮች ተናገሩ። ሰማያዊ ቀለም ሰማያዊ ቀለም ከሰማይና ከውፃሃማ አካላት ጋር የሚመሳሰል ሲሆን ሰዓሊዎች ቀዝቃዛና ሰላማዊ ቦታዎችን ለመፍጠር ይጠቀሙበታል ሰማያዊ ቀለምን ከሰማያዊ አበባ ከካርቦን ከብዕር ወዘተ ማዘጋጀት እንችላለን ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓሓጭሙጡቬመጠቭየተማሪ መጽሐፍ ሥነ ጥበባትን መለየት እና መግለፅ ሰዕል ሰሚያዊ ቀሰም ሰዕል ሰሚያዊ ቀለሰምን የሜያሳዩ ሑን ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓሮመሓሙጭመ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ቁ ሥነ ጥበባትን መለየት አና መግለፅ ሰሪል በሰማያዊ ቀሰማ የተሰሩ ሰሪሎቻ ተግባር ለሰራ ለአራት ከዚህ በታች የምትመለከቷቸውን ስዕሎች መነሻ በማድረግ በመስራች ቀለማት የተለያዩ ስዕሎችን ሰርታችሁ አሳዩ ሰሪል በተያዩ ቀሰማት የተሰሩ ሰሪዕሎቻ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓሓጭሙጡቬመጠቭየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ጥበባትን መለየት እና መግለፅ መዝሙር ሀገራችን ኢትዮጵያ ነሽ አናታችን ለምለሚቱ ሀገራችን ኢትዮጵያ ነሽ አናታችን ለምለሚቱ ሀገራችን አዝማች አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ባንዲራሽ ሁሌም እመኛለሁ ክፉ አእንዳይነካሽ ሰፅል የሰንደቅ አሳማ ሰሪል ቀለል ያሉ የፎቶግራፍና የድራማ ስልቶች ቀለል ያሉ የፎቶግራፍ ስልቶች የቅድመ ፅውቀት ጥያቄዎች ፎቶግራፍ ተነስታችሁ ታውቃላችሁን። ግ ሆ ምሰል ዘበሮ ደወል ከብረት የሚሰራ ትልቅ መጠን ያለውና ለቤተ ክርስቲያን የሚያገለግል ነው ቃጭል ከብረት የሚሰራ ለመንፈሳዊ ዜማ የሚያገለግል ነው ፅናፅል ከብረት ከነሀስ አልፎ አልፎም ከብር የሚሰራ ለቤተ ክርስቲያን የሚያገለግል ነው ፅናፅል ምሰል ቃጭል ፅሪናፅልና ደወል ነጋሪት በትልቅ የመምቻ ዱላ እየተመታ በጥንት ዘመን በቤተ መንግስት አካባቢ ለአዋጅ መንገሪያ እና ለንግስ በዓል ያገለግል ነበር ሥነጥበባት ኛ ክፍል ፆሓሓፆፆ«ጾ«ሖ«ሖቆሓሖፌ ቬ የተማሪ መጽሐፍና የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ ምሰል ነጋሪት ሑ የሙዚቃ ኖታዎችን በምት የሙዚቃ መሳሪያዎች መጫዎት በምዕራፍ አንድ ላይ የሙሉ ኖታ የግምሽ ኖታንና የሩብ ኖታን እንዲሁም ከሙሉ አስከ ሩብ አረፍት ምልክትና ቅርፅቸውን ከየጊዜ ቆይታው ጋር ተምራችቷል በዚህ ምዕራፍ ደግሞ አነዚህን ኖታዎች እና የዕረፍት ምልክቶች በምት የሙዚቃ መሳሪያዎች ላይ በመጫዎት እንዴት አንደምትጫዎቱ ትማራላችሁ ምሰል ፀ በምኑ የሙዚቃ መሳፊያ ኖታዎችን መሰማመድ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓዖሮሙጭ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ ከዚህ በታች የተቀመጡትን ኖታና የዕረፍት ምልክቶች ለክፍል ጓደኞቻችሁ ተጫውታችሁ አሳዩ በአካባቢያችሁ የሚገኙ የምት የሙዚቃ መሳሪያዎችን በመጠቀም ኖታዎችን ተጫውታችሁ አሳዩ የበበሸ ሮ ከመ በበጠ ን ቨየየጀክ ፎጩ መሙ መተ ሸበሺ ዘክ ጽህ በ ቨ ምሰል ምሦን የሚያሳዩ ምሰሎቸ ተግባር ሦሰት ከዚህ በታች የተቀመጡትን ኖታና የዕረፍት ምልክቶች በአካባቢያችሁ በምታገጂቸው የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች በመጠቀም ተጫወቱ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓሓሓሙሙኡ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ ጨ ጩጨመጩብ ፋፊ ጩ ፎ። ከነዚህም መካከል ሲሊንደር ኩብና ኮን ተጠቃሾች ናቸው ሥነጥበባት ኛ ክፍል ተፆሥዖዛሙጭኡ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ ኬሮ ሙም ነ ቨ ምሰል መሰረታዊ ፎርምች በእጳርሳሰና በቀሰም መሰረታዊ የሚባሉትን ፎርሞች ከላይ በተሰጠው ምሳሌ መሰረት በእርሳስ ደጋግማችሁ በመስራት ለመምህራችሁ አሳዩ በእርሳስ የሰራችሁትን ንድፍ በሚያስደስታችሁ ቀለም በመቀባት ስሩ እ ሰዕል ወረቀቶችን በመቀራረጥ አና በመሰጠፍ የተሰራ ምሰል ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ ከላይ በምትመለከቱት ምሳሌ መሰረት ወረቀቶችን በመቆራረጥ በመገጣጠምና በመለጣጠፍ ስዕሉችን ስሩ ምሰል በማጣጠፍና በማጣበቅ የተሰራ ምሰል ተግባር ለሰራ ሉንድ ከላይ በምትመለከቱት ምሳሌ መሰረት ወረቀቶችን በማጣጠፍና በማጣበቅ ምስሎችን ፈጥራችሁ አሳዩ መሰረታዊ ቀለማትን ማቀላቀል መስራች ቀለማት ቀይ ቢጫና ሰማያዊ ርስበርሳቸው በእኩል መጠን ሲደባለቁ ሁለተኛ ደረጃ ቀለማትን ይፈጥራሉ እነዚህም አረንጓዴ ብርቱካናማና ወይንጠጅ ናቸው ሥነጥበባት ኛ ክፍል ፆሓሓፆፆ«ጾ«ሖ«ሖቆሓሖፌ ቬ የተማሪ መጽሐፍና ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ ሰሪል ቀሐማተን ማፇሳፇል በሚከተለው መንገድ መስራች ቀለማትን በማቀላቀል ሁለተኛ ደረጃ ቀለማትን እናገኛለን ወሩ ወወወጫቋጭ ፎንወጭ ምሰል ዐ መሰራቻ ቀሰማትን ማቀሳቀል ተግባር አሰራ ታሥሰት ከላይ በተሰጠው ምሳሌ መሰረት መስራች ቀለማትን በማቀላቀል የተለያዩ ቀለማትን ፈጥራችሁ አሳዩ ምሰል የተልያዩ ቀሰማትን ማቀሳቀል ተግባር ለሰራ ሦሰት ከታች በተሰጠው ምሳሌ መሰረት ቀለማቶችን በማቀላቀል አበቦችን ስላችሁና ቀብታቸሁ አሳዩ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓዖሮሙጭ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ ሰዕል የአበባ ቀሰም ቀብ ተግባር አሰራ አራት ከታች በምትመለከቱት ምሳሌ መሰረት በምታጉኙት ቁሳቁስ ቀለም ውስጥ በመንከርና በሌላ ወረቀት በማተም ዲዛይኖችን ምስሉችን ስሩ ሰፅል በተያዩ ቁሳቁሶች የተሰራ የቀለም ቀብ ሰራ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ፆሓሓፆፆ«ጾ«ሖ«ሖቆሓሖፌ ቬ የተማሪ መጽሐፍና ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ ኪነፅህፈት ኪነ ፅህፈት ማለት ስለ ፊደላት ቅርፅና መልክ መሻሻል የምናጠናበት ሲሆን የፊደላትን ቅርፅ አሳምሮ አስጊጦና አስውቦ ማስቀመጥ ነው ለማጥናት ደግሞ የመስመር ዓይነቶችንና አቅጣጫን ማወቅ ያስፈልጋል ፊደላትን ለመፃፍ ከሚያገለግሉ የመስመር ዓይነቶች መካከል ፖመ ሰፅል « በነጠሳ ፅሀፈት የተፃፉ ፊደሳት ቦ መስመርን በመጠቀም የፊደላት ቅርፅ አፃፃፍ ፊደላትን ለመጻፍ መስመሮችን በነጻነት እያሰመሩ መለማመድ ያስፈልጋል። ልላቹጾርፒር ፀቨኪ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ተፆሥዖዛሙጭኡ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ የእንግሊዝኛ ፊደላቶችን ቀለም መቀባት ተግባር ለሰራ ሰባት ከታች በምትመለከቱት ምሳሌ መሰረት ድርብ ጽሁፎችን በመጻፍ የሚያስደስታችሁን ቀለም በመጠቀም ቀብታችሁ ለመምህራችሁ አሳዩ ሜኝግርዩ ይ ኔ ር ፍ ምሰል የአንግሊዝኛ ፊደሉዱች ምሰል የጭቃ ቅርፅ ስራ የሞዴሊንግ ቅርፅ የቅድመ ሪኃውቀት ጥ። ተማሪዎች በሸክላ አፈር የተሰሩ በቤት ውስጥ የሚገኙ ቁሳቁሶችን ለመምህራችሁ ተናገሩ ሠ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓተሥኡሑፌ ሙጭክ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ የሞዴሊንግ ቅርፅ ማለት ጭቃንና መሰል ነገሮች በማድቦልቦልና ቅርጽ በማውጣት ምስሎች መፍጠር ነው ሞዴሊንግ ቅርጽ ለመስራት በመጀመሪያ ጭቃውን አስኪለሰልስ ድረስ ማቡካት መስራት የፈለግነውን ነገር በወረቀት መንደፍ ጭቃውን በማድቦልቦል የሚፈለገው ምስል አስኪገኝ ድርስ አየጨመሩና እየቀነሱ መስራት ተግባር አሰራ ሰምንት ከታች በምትመለከቱት ምሳሌ መሰረት ደስ የሚላችሁን አንስሳቶች ቅርጽ ሰርታችሁ አሳዩ ሰሪል የምዴሷንግ ቀርሪ የቅጠላ ቅጠል ህትመት የቅጠል ህትመት ማለት የተለያዩ የቅጠል አይነቶችን ቀለም በመቀባት ቀጥታ በወረቀት አና በጨርቅ ላይ የማተም ሂደት ነው የአሰራር ሂደቱም በመጀመሪያ የተለያዩ ቅርፅ ያላቸው ትኩስ አና ታዛዥ የሆኑ ቅጠሎችን መምረገኅ ከመጠቀማችሁ በፊት ቅጠሎቹ የተስተካከሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ለቅጠል ማተሚያ አንድ ወረቀት መምረጥ የቅጠሉን ወለል በቀለም መቀባት የተቀባውን ቅጠል ለህትመት ተስማሚ በሆነ ቦታ ላይ ማሳረፍ ቅጠሉ ከወረቀቱ ጋር መገናኘቱን ለማረጋገጥ በጥንቃቄ ቅጠሉን ወረቀቱ ላይ መጫሪን ቅጠሉን ከወረቀቱ ላይ ማንሳት ሥነጥበባት ኛ ክፍል ፆሓሓፆፆ«ጾ«ሖ«ሖቆሓሖፌ ቬ የተማሪ መጽሐፍና ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ የአሰራር ሂደቱን በሚከተለው ቅደም ተከተል ተመልከቱ ምሰል የቅጠል ህትመት የተለያዩ ቅጠላ ቅጠሎችን ወረቀትና ጨርቆች ላይ ደጋግሞ በማተም ጌጣጌጦችንና የስጦታ ካርዶችን መስራት እአንትላለን ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓዖሮሙጭ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ ተግባር ለሰራ ዘጠኝ ከላይ በተሰራው ህትመት መሰረት በምትፈልጉት የቅጠል አይነት ደጋግማችሁ በማተም አዳዲስ ዲዛይኖችን ፍጠሩ መልዕክትን በድራማ አና በፎቶ ግራፍ ማስተላለፍ መልፅክትን በድራማ ማስተላለፍ ድራማ አንድን ታሪክ መሰረት በማድረግ የተለያዩ ገፀ ባህሪያትን የታሪኩ ባለቤት በማድረግና በመከወን ለታዳሚ የሚቀርብ ጥበብ ነውጵ ድራማ መልዕክትን አስቂኝ ወይም አሳዛኝ በሆነ መንገድ የምናስተላልፍበት ጥበብ ሲሆን ከሚሰጣቸው ጥቅሞች መካከልም በራስ መተማመንን የንግግር ክህሎትን ለማዳበር የአካልና የአእምሮ አድገትን ለማሳደግ ወዘተ ተጠቃሽ ናቸው ምሰል ድራማ መልዕክትን በፎቶ ግራፍ ማስተላለፍ የቅድመ ሪውቀት ጥያቄዎቸ ተማሪዎች ፎቶ ተነስታችሁ ታውቃላችሁ። አታሞ ለቤተክርስቲያን ከምንጠቀምባቸው የምት ሙዚቃ መሳሪዎች ውስጥ አንዱ ነው ዝርግ ቅርፅ ማለት መስመርን በመገጣጠም ጠፍጣፋ በሆነ ቦታ ላይ የምንፈጥረው ምስል ነው መስራች ቀለማትን እኩል በሆነ መንገድ በመቀላቀል የሚፈጠር ቀለም ሁለተኛ ደረጃ ቀለም ይባላል ቀይ ቀለም ከቢጫ ቀለም ጋር በአኩል መጠን ሲቀላቀሉ አረንጓዴ ቀለም ይፈጥራሉ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓተሥኡሑፌ ሙጭክ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት የተግባር ልምምድ ዜ ዞ ተክዘክሰኛውን መልሰ የያዘውን ፊደል ምረጡ። እነዚህ ጥበባትም ከአካባቢ አካባቢ የተለያዩ ናቸው ተግባሮ ለንድ በአካባቢያችሁ የሚጨፈሩ ጭፈራዎች የሚጠቀሙትን አለባበስ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ግለጹ በክልላችሁ ካሉ ባህላዊ ጭፈራዎች ውስጥ የምታደንቁትን በመምረጥ በቡድን በመሆን በተግባር ተጫውታችሁ አሳዩ ምስል የጎጃም ባሀሳዊ ጭፈራ ምሰል የጎንደር ባሀሳዊ ጭፈራ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓሓሓሙሙኡ የተማሪ መጽሐፍ ሥነ ጥበባትን ማድነቅ ሪ መ ምሰል የሸዎ ባህሳዊ ጭፈራ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓተሥኡሑፌ ሙጭክ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ጥበባትን ማድነቅ ምሰል ፀ የአርጎባ ባህል ሥነጥበባት ኛ ክፍል ተፆሥዖዛሙጭኡ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ጥበባትን ማድነቅ ምሰል የራያ ዋቦ ባሀል ተግባር ሁለት ከላይ ከተመለከታችኋቸው ባህላዊ ጭፈራዎች ውስጥ የምታደንቁትን በመምረጥ በቡድን በመሆን በተግባር ተጫውታችሁ አሳዩ በአካባቢያችሁ ያሉ ባህላዊ ጨዋታዎችን በቡድን በመከፋፈል ተጫዋቱ በኢትዮጵያ የሚገኙ ባህላዊ ሙዚቃዎችንና ውዝዋዜዎችን ማድነቅ በሀገራችን በርካታ የአጨፋፈር ስልቶች ያሉ ሲሆን ከቦታ ቦታም የተለያዩ ናቸው ሰሪል የሶማሴ ባሀሳዊ ጭፈራ የተማሪ መጽሐፍ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ምዕራፍ ሥነ ጥበባትን ማድነቅ ሰፅል የደቡብ ክልል ባህሳዊ ጭፈራ ተግባር ሦሰት በሶማሌ አና በደቡብ ጭፈራዎች መካከል የሚታዩ ልዩነቶችን ለመምህራችሁ ተናገሩ የሁለቱን የአጨፋፈር ስልት በተግባር ተጫውታችሁ አሳዩ ሰፅል የጉግራይ ባህሳዊ ጭፈራ ተግባር አራት በሶማሌና በትግራይ ጭፈራዎች መካከል የተመለከታችሁትን የአለባበስና የተጠቀሙባቸውን የሙዚቃ መሳሪያዎች ልዩነት ተናገሩ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ተፆሥዖዛሙጭኡ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ጥበባትን ማድነቅ ሰዕል የአፉር ባህሳዊ ጭፈራ ሰፅልፈ የቀለም ቀብ ሰራዎች ጩ ሥነጥበባት ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ጥበባትን ማድነቅ የኪነ ቅርጽ ስራዎች ሰፅል የኪነ ቀርፅ ሰራዎች ተግባር ለአምሰት ስዕሉን እና የኪነ ቅርጽ ስራውን ስትመለከቱ ያስደሰታችሁን ለጓደኞቻችሁ ተናገሩ ታሪካዊ ቦታዎችን ማድነቅ ሰፅል ታሪካዊ ቦታዎች ተግባር ሰድሰጉ የምታውቋቸውን ታሪካዊ ቦታዎች በእርሳስና በቀለም ስዕል ሰርታችሁ አሳዩ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ተፆሥዖዛሙጭኡ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ጥበባትን ማድነቅ ሰፅል። መግቢያ ሥነ ጥበባት ርስበርሳቸውና ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ማለትም ከሒሳብ ከቋንቋ ከሳይንስ እና ከጤናና ሠውነት ማጎልመሻ ትምህርት ጋር ሰፋ ያለ ዝምድና አላቸው በመሆኑም ሥነ ጥበባት ለልጆች በራስ የመተማመን ችሉታን ያዳብራሉ የአአምሮ እድገትን ያዳብራሉ የርስበርስ ግንኙነትን ያጠናክራሉ ጭንቀትን ያስወግዳሉ የንግግርና የማስታወስ ችሎታቸውን ያሳድጋሉ ሥነ ጥበባት ርስበርስ ያላቸው ዝምድና ሥነ ጥበባት እርስ በርሳቸው የተዛመዱ ሲሆኑ ለምሳሌ በድራማ የቀረበን ሀሳብ በስዕል ማስቀመጥ ይቻላል ክህሎትን ለመገንባት ራስን ለመግለጽ ታሪክ እና ባህልን ለማወቅ የልጆችን የፈጠራ ችሎታ ለማዳበር ይጠቅማሉ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ጅሙሙክ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት ዝምድና እና ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና የሥነ ጥበባት ትምህርቶችን ርስበአርስ ያላቸውን ዝምድና የሚያሳይ ምሳሌ ቀለማትን ለማወቅ መዝሙርን መጠቀም ይቻላል መዝሙር ቀስተ ዳመና ቀስተ ደመና የቀለሞች ስብስብ አጅግ ነው ለአይን የሚስብ ቀስተ ደመና የቀለሞች ስብስብ አጅግ ነው ለአይን የሚስብ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለማት ሌሎችም በህብር የሚታዩበት ቃልኪዳን በውስጡ ያዘለ ነውና ይታያል በጊዜው ከላይ በደመና ቀስተ ደመና የቀለሞች ስብስብ ሰዕል ቀሰታ ደመና አጅግ ነው ለአይን የሚስብ ጊዜ መዝሙር የመልከዓ ምድር ልምላሜ የተፈጥሮ ጸጋ መልከዓ ምድራችን በጣም ማራኪ ነው አካባቢያችን አዝማች ነፋሻው አየሩ ሜዳ ሸንተረሩ የወንዝ አወራረድ አቀበት ተራራው የደስታ ምንጭ ሆኖ ስሜት የፈጠረው ቅርጽና ቀለሙ በጣም ነው የሚያምረው አዝማች አረንጓዴ ቀለም ካባ የለበሰ ደናችን ያምራል በጣም ላስተዋለ የተፈጥሮ ሀብታችን የአራዊት መኖሪያ እንከባከበው ሁላችን በጋራ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ፆሓሓፆፆ«ጾ«ሖ«ሖቆሓሖፌ ቬ የተማሪ መጽሐፍና ምዕራፍ የሥነ ጥበባት ዝምድና እና ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ርሽ ሰዕል መልክ ዓምድር ሥነ ጥበባት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ሥነ ጥበባትን ከሌሎች የትምህርቶች ጋር በማዛመድ ማስተማር የጥበብ ሥራዎችን ለማድነቅ የፈጠራ ችሎታን ለማዳበር የአካል አንቅስቃሴን ለማጎልበት አና ይዘቶችን አያዝናኑ ለማስተማር አካባቢያቸውን በጥልቀት አንዲረዱ ለማድረግ ከፍተኛ ሚና ይጫዎታል ከቂንቋ ትምህርት ጋር ያለው ዝምድና የሥነ ጥበባት ትምህርት ከቋንቋ ጋር ያላቸው ዝምድና ሰፋ ያለ ሲሆን ለምሳሌ የፊደላትን ቅርጽና መጠን በቀላሉ ለመለየት ተረቶችን በስዕል ለማሳየት ግጥሞችን በዜማ ለማስተማር አጫጭር ፅሁፎችና ተረቶችን በድራማ ለማሳየትና ለማስተማር አስፈላጊ ነው ሰሪል የሉማርኛ ፊደላት ጠን ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሓዖሮሙጭ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የሥነ ጥበባት ዝምድና እና ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና መዝሙር እንሂድ ትምህርት ቤት ግጥም እና ዜማ ህይወት ማሞ አንሂድ ትምህርት ቤት አውቀትን ለመግብየት አንሂድ ትምህርት ቤት አውቀትን ለመግብየት ሀሁሂፃፄሄህሆ በቡቢባቤብቦ አቡጊዳፄውዞ አቡጊዳፄውዞ አንሂድ ትምህርት ቤት አውቀትን ለመግብየት አንሂድ ትምህርት ቤት አውቀትን ለመግብየት ተግባር ጳንድ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመጠቀም የአማርኛ ሆሄያትን ቀርፃችሁ አሳዩ ከአማርኛ መፅሀፋችሁ ላይ ከተፃፉት ተረቶች ውስጥ መርጣችሁ በድራማ ተጫውታችሁ አሳዩ ሰፅል ፈ የጳንግሊዘኛ ፊደሳትን በቀቋም መሳማመድ ወ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ፆሓሓፆፆ«ጾ«ሖ«ሖቆሓሖፌ ቬ የተማሪ መጽሐፍና ምዕራፍ የሥነ ጥበባት ዝምድና እና ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ኾፐላለብጠዞፀ ከላበከዞ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact