Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስለምታስበው አስብ የተሰኘው መጽሐፍ አስተሳሰብሀገሸንኘ ለውጦ በሕይወት ስኬታማ እንዲያደርግሀሽ ልባዊ ምቐቴ ነው ብዴሞመድመሎምጵድድድ በበፀ ነቪከ በበበፎ።
ወዲ ወ በበፀ ነቪከ በበበፎ ፕሮፓጋንዳ ለምን እንደሚሰራ። በበፀ ነቪከ በበበፎ ጦርነት ትፈልጋላችሁ። ሁለት አጥፍ በሳይ ናቸው የትኛውም ሰው ቶሎ የሚገምተው ዛ የሚጀምሩ ቃላት እንደሚበዙ ነው ሰውን ምክንያቱ ደግሞ በበፀ ነቪከ በበበፎ አዕምሯችን ቶሎ የሚያስባቸው በ ባዛ የሚጀምሩትን ቃላት ነው ምክንያቱም እነዚህ ቃላት ለክዕምሯችን ትውስታ ቅርብ ናቸውና የመገኘት መድልያዖ እንዲህ ይላል ለአንድ ቃል ምስል የምንፈጥርለት ለቃሉ ብዙ ጊዜ ወደ አዕምሯችን በቀሳሉ የሚመጡትን ምሳሌዎች በመጠቀም ነው ይህ ግን የተሳሳተ አመለካከት ነው ምክንያቱም በእውነታው ነገሮች በቀላሉ ወደ አዕምሯችን የሚመጡና የምንረዳቸው ስለሆኑ ብቻ በተደጋጋሚ ይፈጠራሉ ማለት አይደለም ምስጋና ለመገኘት መድልዖ ይሁንና የሕይወት ጉችንን የምንመራው የተሳሳተ የአደጋ ካርታ በአዕምሯችን ውስጥ ይዘን ነው በመሆኑም በሕይወት መንገዳችን ሁሉ የመኪና አደጋ የአውሮፕላን መከስከስ ወይም የግድያ ሰለባ የመሆን እድላችንን ከፍ አድርገን እንስለዋለን በዚያው ልክ እንደ ስኳርና የሆድ ካንሰር ባሉ በመጠኑ ብቻ በሚወራላቸው በሽታዎች የመሞት እድላችንን ዝቅ አድርገን እናየዋለን የቦንብ ጥቃቶች የመድረስ እድላቸው ከምናስበው በላይ ዝቅተኛ ነው በድብርት የመመታት እድል ግን በተቃራኒው ከፍተኛ ነው የመፈጠር እድላቸው ከፍተኛ የሚመስለን በጣም አስደናቂዎቹን ብዙ የሚወራላቸውን እና በሚዲያ የሚራገቡትን ብቻ ነው የማይታዩ ወይም የማይሰሙ ነገሮችን ግን በአዕምሯችን ውስጥ ዝቅተኛ ቦታን እንሰጣቸዋለን የምናስበው ድራማዊ ትዕይንታዊ በሆነ መንገድ እንጂ በማመጣጠን አይደሰም ዚህ መድልዖ ተጠቂዎች ናቸው ለሁሉም በሽታዎች የሚጠቀሟቸውና የሚመርጧቸው ህክምናዎች አሉ ከዚያ የበለጡ ተገቢ ህክምናዎች ቢዋሩ እንኳን እንደዚህ አይነቶቹ ህክምናዎች የሚቀመጡት በአዕምሯቸው የሩቅ ጥግ ላይ ነው በመሆኑም ብዙውን ጊዜ የሚያደርጉት የሚያውቁትን ነው አማካሪዎችም ከዶክተሮቹ አይሻሉም አይተውት የማያውቁት አዲስ ዶክተሮች ብዙውን ጊዜ የ በበፀ ነቪከ በበበፎ ቢመጣባቸው እጃቸውን አንስተው ፎምን እንደምልህ አላውጎኮ ነአም ይልቁንም የሚሰራም ይሁን የማይሰራ ከለመጻቸ ምክሮቻቸው መካከል የተለመደውን ይጠቀማሉ አንድ ክር በበቂ ሁኔታ ከተደጋገመ በአዕምሯችን ፊተኛው ክፍለ ላይ ይቀመጣል እንደዚህ ለመሆን ደግሞ ነገሩ አውነት መሆን አንኳን አይጠበነበትም የጀርመን ህዝቦች እውነትም ይህ ነገር ትልቅ ችዊፒ ነው እንዴ። በበፀ ነቪከ በበበፎ የቅርብ ጊዜ ምሳሌ እንመልከት በ የምጣኔ ፃብት ባለሞያዎች መጪዎቹ አመታት ጥሩ እንደሚሆኑ ተንብየው ነበር ይሁን እንጂ ያ ታላቁ የፋይናንስ ድቀት የመጣው ከአስራ ሁለት ወራት በኋላ ነበር እነዚህ ትንቢቱን የሰጡት ባለሞያዎች ራሳቸው ስለችግሩ ተጠይቀው የችግሩን ምክንያቶች ዘርዝረዋል በግሪንስፕላን ስር የገንዘብ መስፋፋት የማስያዣዎች ማረጋገጫ ልል መሆን የደረጃ አውጪ መስሪያ ቤቶች በብልሹ አሰራር መጥለቅለቅ ዝቅተኛ የካፒታል መስፈርቶችና የመሳሰሉትን እያነሱ አብራርተዋል ካለፈ በኋላ ወደቷላ ዞሮ ሲታይ የድቀቱ መንስዔዎች ፍፁም ግልፅ ይሆናሉ ይህ ወደኋላ የማየት መድልዖ ከሁሉም በላይ ተንሰራፍቶ የሚኖር የስህተት አይነት ነው ይህ ችግር የ ነግሬህ ነበር አይነት ሁኔታ ነው ወደኋላ ስናያቸው ሁሉም ነገሮች ግልፅና የማያጠራጠሩ ሆነው ይታዩናል አንድ ስራ አስኪያጅ እድለኛ ሆኖ ከተሳካለት ከዚያ በኋላ ወደኋላ ተመልሶ ስለ ስኬታማነቱና ስሰድሱ ሲያወራ በአውኑ ከነበረው የበለጠ አድርጎ ያቀርበዋል በተመሳሳይ ሁኔታ በ ሮናልድ ሬገን በጂሚ ካርተር ላይ የተጎናፀፈውን የምርጫ ድል ተከትሉ ሬገን መመረጡ አስቀድሞ ይታይ የነበረ መሆኑን እየተቀባበሉ ዘገቡ ይህንን ያሉትም የምርጫው ውጤት እስኪታወቅ ድረስ የምላጭ ጠርዝ ያህል የሰላ ልዩነት የነበረ መሆኑ እየታወቀም ነበር። ነርሶች ጠቅላላ ቁጥር አንዲገምቱ ጠይቀዋቸው ቦር በበፀ ነቪከ በበበፎ ደግሞ ወደ አሜሪካ የገቡ የውጭ ሀገር ተሽከርካሪዎችን ብዛት ጠይቀው ነበር ለሌሎች ደግሞ ወደ አሜሪካ የገቡ የውጭ ሀገር ተሽከርካሪዎችን ተጠያቂዎቹ የፈለጉትን የቁጥር መነሻና መድረሻ በ መናገር ይችላሉ ማድረግ የሚጠበቅባቸው የመሳሳት እድላቸው ከሁለት መቶ በላይ እንዳይሆን መጣር ነው ተጠያቂዎች የተሳሳቱት ግን በአማካይ በመቶ ነበር አጥፒዎቹ ይሀን አስደናቂ ነገር ከልክ በላይ በራስ መተማመናችን ልክ እንደማይሆን ለማሳያነት ተጠቅመውበታል ይህ ችግር ቅድመ ግምት በመስጠትም ውስጥ የተለመደ ነው በአመት ውስጥ ያሰን የንግድ እንቅስቃሴ ወይም የሶስት አመት ትርፍን በመገመት ውስጥም ቢሆን ችግሩ ይታያል አውቀታችንንና የመገመት አቅማችንን ስነ ዘዴያዊ በሆነ መንገድ አጋነን አንመለከታለን የተጋነነ በራስ የመተማመን ችግር አንድ ዓረፍተ ነገር እውነት ወይም ውሸት ከመሆኑ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ከዚያ ይልቅ ይህ ነገር የሚያጠነጥነው ሰዎች በትክክል በሚያውቁትና የሚያውቁት በመሰላቸው መካከል ስላለው ልዩነት ነው አስደናቂው ነገር ደግሞ ባለሞያዎች ሀ በዚህ ችግር በጣም የሚጠቁ መሆናቸው ነው በችግሩ የመጠቃት እድላቸውም ከተራው ሰው በባሰ ሁኔታ ነው አንድ የምጣኔ ሀብት ባለሞያና አንድ የፓርክ ጠባቂ በቀጣይ አምስት አመት ውስጥ ስለሚመጣው የነዳጅ ዘይት ዋጋ ጭማሪ ወይም ለውጥ እንዲገምቱ ቢጠየቁ ፕሮፌሰሩ ከጠባቂው የበለጠ የመሳሳት እድል ስአለው ይሁን እንጂ ፐሮፌሰሩ ግምቱን የሚሰጠው በፍጹምነት ስሜት ነው ስ የመተማመን ከባዜ በምጣኔ ሀብት ውስጥ ገጠው ከ በመቶ በላይ ዕህፀ ሰው በላይ የተጋነነ በራስ ይህ የተጋነነ በራ ብቻ አያበቃም። ፇቱታቶቻን ምሪራፎቻም ቱመፅቋያኞ ምሪራፉፍ ምሪራፍ ምሪራፍ ሀቭ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፅ ነሃቪከ ዐገበበፎ በቁማር ቤቶችም ብዙ ሰዎች ትልቅ ቁጥር የሚፈልጉ ከሆነ የቻሉትን ያህል ኃይል አውጥተው ይወረውራሉ ዝቅተኛ ቁጥር ማግኘት ከፈለጉ ግን በፈራ ተባ አይነት ይወረውራሉ ይህ የእግር ኳስ ደጋፊዎች በቴሌቭዥን ፊት እጃቸውን በማወራጨት የጨዋታውን ውጤት ለመቀየር የሚሞክሩትን ያህል ትርጉም የለሽ አምነት ነው እንዳሰመታደል ሆኖ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ይህንን የተሳሳተ እምነት ከብዙ ሌሎች ጋር ይጋራሉ ለምሳሌ አሉታዊ ሀሳቦች በማውጣት አለም ላይ ተጽዕኖ መፍጠር እንደሚቻል የሚያምኑ ሰዎችን መጥቀስ እንችላለን ይህ የመቆጣጠር የተሳሳተ አምነት ልንቆጣጠረው ምንም አቅም በሌለን ነገር ላይ የመቆጣጠር ስልጣን እንዳለን እንድናምን የሚያደርገን ስሜት ነው ይህ ባህሪ የተገኘው በ ጆንኪንስ አና ዋርድ በተባሉ ሁለት ተመራማሪዎች ነው። የ የመፀዳጃ ክፍል ዳንስ ፈጠረ ነገሩ በበፀ ነቪከ በበበፎ ቢመስለውም እሱ ግን ማድረግ እንዳለበት ያምን ነበርና ያደርገዋል ክዚያ በኋላ ሁልጊዜም ነገሮች ይስተካከላሉ እነዚህን ሶስት ሰዎች አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ምንድነው። ታካሚዎች ይሞቱበታል አለይ የዚህን የሶስት ባለሙያዎች የችሉታ አፈጻጸም የምትሰካ የተሻለው መሣዘኛኩ በው ከ አሸው ነይ ከሆ ው አንደዚያ ካደረግክ ደግሞ የወ ደግሞ ዝቅተኛው አድርዝህ ይዳ ነው ለምን አገደሆነ የውጤት ተኮር መድልዖ ተጠያቂ ሆነፃ ተያዖች በጣም አናላ ገመት ትችላለህ የተወሰዱት መም በ ያደርገዋል አንድን የልብ መሆናቸው ቤተመከራውን ጎሩ ያ ለ ቀዶ ጥገና ባለሙያ ለመመዘን ቦፉ በበፀ ነቪከ በበበፎ ጥገናው ስራ አውቀት ያለህና የዝግጅትና የቀዶ ጥገና ዛደቱን በሚገባ የተመለከትክ መሆን አለብህ በዚህ መንገድ ስታደርግ የምትመዝነው ዛደቱን አንጂ ውጤቱን አይሆንም ባማራጭነት ደግሞ ባለሙያዎችን በቁጥር በበዙ ቀዶ ጥገናዎች መፈተን ትችላለህ ይህ ደግሞ ብዙ ቀዶ ጥገናዎች ካሉህ ብቻ የሚሰራ ነው ለአሁኑ ግን በየትኛውም የአማካይ ችሎታ ያለው የቀዶ ጥገና ባለሞያ ዘንድ በመቶ ምንም ያለመሞት በመቶ አንድ ሰው ብቻ የመሞትና በመቶ ደግሞ ሁለት ሰው የመሞት አድል ያለ መሆኑን ማወቅ በቂ ነው ይህ ቀላል የመሆን አድል ያለው ስሌት ነው ዋናው ነገር ደግሞ በዜሮ ሟችና በሁለት ሟች መካከል ያን ያህል ልዩነት የሌለ መሆኑ ነው ስለሆነም እነዚህ ሶስት ባለሞያዎች በሞቱባቸው ሰዎች ቁጥር ላይ ተመርኩህ መመሸን አላዋቂነትም ብቻ ሳይሆን ስነ ምግባራዊነት የጎደለውም ተግባር ነው ማወጠቃያ ብቻ ተመርኩህ አትመዝን በተለይ ደግሞ በዘፈቀደ በሚሆኑ ነገሮች እና ሌሎች ሁኔታዎች ሚና በሚኖራቸው ገዜ ይህንን ማድረግ ስህተት ነው። በበፀ ነቪከ በበበፎ ሬጨጨ። በሌላ አገላለዕ አንዳንድ ነገር ዶላር ብቻ ነው የ በበፀ ነቪከ በበበፎ ጨሬ ጮሙሙ። የማያልቁ አማራጮች አሉ በተለይ እኔ ሳላስበው እሱ የማደወ አጋጣሚዎችን ብዛት ልብ ስል ከእለታት በመቶ ጊዜያቶቻችንን ሌሎችን በማሰብ በሆም ገድ ቀን አኔ እሱን አያሰብኩት እያለ ኦሶ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሊያጋጥም የማይችል ነገር አይደለም ይህ ደግሞ በአንድ ብቻ ሳይሆን ጓደኞች ካሉኝ በብዛት የመፈጠር አድሉ አየጨመረ የሚሄድ ነው የመሆን አድሎችን ፔር ስንገምት ብዙውን ጊዜ አንደናቀፋለን አንድ ሰው በፍፁም ካለኝ በፍፁም ያለኝን ነገር የምረዳው ዜሮ ነጥብ ምናምን አድል ያለው ነገር አንደሆነ አድርጌ ነው ምክንያቱም ፍፁም በተቃራኒ ነገር የመፈጠር አድል አይካካስም ማጠቃቷያፆ በስሜት ብዙም አንነጠቅ የማይመስሉ ነገሮች ማሰት በጣም አንዳንድ ጊዜ ብቻ የሚፈጠሩ ነገሮች ማለት አንጂ የመሆን አድል ፈፅሞ የሌላቸው ነገሮች ማለት አይደሰም ስለዚህ ሲሆኑ የማይችሉ የሚመስሉን አይነት ነገሮች ሲፈጠሩ ልንደነቅ አይገባንም አንዲያውም ሊያስደንቀን የሚገባው አንደዚህ አይነት ነገሮች ፈፅሞ የማይከሰቱ ከሆነ ነው ያሜያቱተቅን ምሪራድቾቻም መቋስቶ ምዕራፍ ምፅራፉ ምሪራፍ ምዕራፍ ምፅራፍ ምፅራፍ በበፀ ነቪከ በበበፎ የመስማማት መቅሰፍት ፀዮድንዳሪዕፓ ሯመመ ሠ በስብሰባ ውስጥ ዝም ብለህ ታውቃለህ። በበፀ ነቪከ በበበፎ በቅርብ ጊዜ የናጠጠ ሃብታም ትሆናለህ። አብዛኛው ሰው ይሦታል ብዙ ሰው የሚያስበው ይህ ፉጣን ተማሪ በሌሎች ፈጣን ያልሆኑና ወይም ልኬት ባላቸው ተማሪዎች እንደሚጣጣ ነው ይሁን እንጂ በእንደዚህ አይነት በትንሽ ቁጥር የሚሰራ ምርምር ላይ ይህ የመሆን እደሉ ጠባብ ነው ስለዚህ ምናልባት ቀሪዎቹ በሙሉ በበፀ ነቪከ በበበፎ መመመ ልኬት ሲኖራቸው ይችላል በዚህ መንገድ ልከት ላኪ ተማሪዎችና ልኬት ያለው አንድ ተማሪ አማካያትቤ ይሆናል ይህ የተማሪዎች የአእምሮ ፍጥነት ልኬትና የሞንቴ ካፅ አጋጣሚ ሰዎች በአለም የሚዛን መጠበቂያ ኃይል በርኮ ከጪኪሸቤ የሚያምኑት መሆኑን ያሳያል ይህ የቁማርተኛች ስህተት ነፁ ይሁን እንጂ በገለልተኛ እንቅስቃሴዎች ላይ የሚሰራ ኃይል የለም ነ በራሱ ጥቁር የተቀባው ላይ ስንት ጊዜ እንዳረፈ አያስታውስም ሴላ ምሳሌም አንመልከት አንድ የሂሳብ ባሰመያ የሽፒ ጥቃትን በመፍራት የተነሳ በረራ በጣም ይፈራል ስለሆነም በእያንዳገ በረራው ወቅት በአጁ ቦርሳው ውስጥ ቦምብ ይይዛል ብአውርፕላ ውስጥ ቦምብ የመግባት አድሉ በጣም ጠባብ ነው በአንድ አወር ውስጥ ሁለት ቦምብ የመግባቱ እድል ደግሞ ዜሮ ነው ይላል አንድ ሳንቲም ሶስት ጊዜ ወደ ሰማይ ተወርወራ ሶስት ጊዘ ዘውድ ሆነች አንበል። በበፀ ነቪከ በበበፎ ሠፍዐበቋዕህፀፀከነ ይህም ሳንቲሙ በጎፈሩ በኩል ክብደቱ ስለሜበልጥ በዚያ በኩል እንደሚወድት ውስጥህ ይነግርህና ዝውድ እንድትል የሚያደርግህ ነው ባለፈው ክፍል ወደ ከማካይ መመለስን ተመልክተናል ምሳሌ እስከ ዛሬ አይተኸው የማታውቀው አይነት ቅዝቃዜ ቢመጣ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ወደ መደበኛ ሙቀት የመመለስ እድሉ አለ ነገሩን እንደቁማር ብንወስደው የሙቀት መጠነ በቀጣዮቹ ቀናት የመጨመርና ደግሞ የመቀነስ አድል አክለው ማለት ነው የአየር ንብረት ግን እንደቁማር አይደለም በከባቢ አየር ውስጥ የሚገኙ የተወሳሰቡ ነገሮች የትኛውም ዋልታ ረገጥ የአየር ሁኔታ አከዌበበ የራሳቸውን ሚዛን የሜጠብቁበት አሰራር እንዲኖራቸው ያደርጋቸዋል በሌላ ሁኔታ ደግሞ ዋልታ ረገጥ ነገሮች ሊባባሱ ይችላሉ ለምሳሌ ፃብታም የበሰጠ ሃብታም ደዛም የበለጠ ደፃዛ እየሆነ ይፄዳል ስለዚህ በአካባቢህ ያሉ ገለልተኛ ያልሆኑ ኩነቶችን ተመልክከት ሙሉ በሙሉ ገለልተኛ የሆኑ ነገሮች በትክክል የሚገኙት በቁማር ጨዋታ በሉተሪና በቲዎሪ ብቻ ነው በአውነተኛው የሕይወት ጉዞ ውስጥ በተለይም በንግድና በፋይናንሱ ዘርፍ በአየር ንብረትና በመሳሰሉት ዘንድ ነገሮች ብዙውን ጊዜ የተሳሰሩ ናቸው የተደረገው ነገር ወደፊት በሚደረገው ነገር ላይ ተዕዕኖ ይኖረዋል በአጠቃላይ ሰገለልተኛ ኩነቶች ሚዛን ማስጠበቂያ ኃይል የለም ዖሚስያፇተቅን ምፅራድቹም ቱምፅቋስቅ ምፅራፍ ምፅሪራፉ ምፅራፍ ምዕራፍ ምሪራፍ በበፀ ነቪከ በበበፎ የሁይል ኦፍ ፎርቹን ነገር መሪ ምቅ። በበፀ ነቪከ በበበፎ አንዘለን ከዚህ ውጪ እንዴት ማድረግ ይቻላል። ፇተቾን ምሪራፎቾቻም መቋስቅ ምሪራፍ ምዕራፍ በበፀ ነቪከ በበበፎ መጥፎ ነገር ከመልካም ነገር ይልቅ ኃዩለ ያለው ለምንድን ነው። መሞ ም ነ በበፀ ነቪከ በበበፎ ርያት። ለትናንሽ የእድገት መ ተዓምረኛዋን ቁጥር መጠቀም ይመከራል ዖሚያዕፉተቶቶን ምፅሪፎቻን ፉመም ምዕራፍ ምፅራፍ ሪያ ምኃሥፍ ሪ በበፀ ነቪከ በበበፎ ጉጉትን መቀነስ ዕለያናፊዎቻ ዳርግማን በሰወ ርህጩ በ በቴክሳስ ውስጥ የሆነ ቦታ ለጨረታ ይቀርባል ቦታውን ሰማሸነፍ የነዳጅ ዘይት ካምፓኒዎች ይራኮታሉ እያንዳንዳቸው ስቦታው ይመጥናል ያሉትን ዋጋ አትርበዋል ከእነዚህ ውስጥ ዝቅተኛው ሚሊዮን ዶላር ከፍተኛው ደግሞ ሚሊዮን ዶላር ነወ የጨረታ ዋጋው አየጨመረ በፄደ ቁጥር የተጫራቾች መጠን እየቀነሰ ፄደ በስተመጨረሻም አንዱ ካምፓኒ ከፍተኛ ዋጋ አቀረበና ቦታውን አሸነፈ የአሸናፊዎች እርግማን የሚባለው ሀሳብ የሚለው በጨረታ አሸናፊ የሆነ ሰው ተሸናፊ ወደመሆን መሸጋገሩ አይቀርም ነው የኢንዱስትሪ ተንታኞች ብዙ ጊዜ ጨረታዎችን ሰማሸነፍ ድርጀቶች ብዙ ገንዘብ እንደሚያወጡና ከአመት በጊላ ቢዝነሳቸው ወርዶ እንደሚታይ አረጋግጠዋል ይህ ልንረዳው የምንችለው ነገር ነው ምክንያቱም ለነገሩ የሚቀርበው የጨረታ ዋጋ በ ሚሊዮን እና በ ሚሊዮን መካከል ከሆነ ትክክለኛ ዋጋው ወደ ሁለት ቁጥሮች አማካይ አካባቢ ነው የሚሆነው ስለዚህ አሸናፊው የሚከፈለው ዋጋ ከፍተኛ መሆኑ አይቀርም ምናልባት ተጫራቹ ስለሌሎች ተጫራቾች ድብቅ መረጃዎችን በበፀ ነቪከ በበበፎ ቀፖርፎርሎጮመጮሥሙ። በፍጽም ምክንያቱም ይህ ፃፅም የአጋጣሚዎች ዝምድና ነው በበፀ ነቪከ በበበፎ ማጋቃፅፈዖ ዝምድና በ የምክንያትና ውጤት ጎስከር በተገናኙ ነገሮች መካከል በጥልቀት ተመልከት አንዳንድ ዚዜ ነገር ምክንያት ነው የተባለ ነገር በአውነታው ግን ወቤ ልታገኘው ትችላለሀ በተቃራኒውም እንደዚያው አንዳንድ ምንም ዝምድና ልታጠባቸው ትችላለህ ዖሜስፉቱተቅን ምሪራፎቻም መዘቋፅቶ ምዕሪፍጋሪ ምሪራፍ ምፅራፍ ያ ምዕራፍ ምዕሪዩ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሁሉም ነገር ከላይ ሲታይ ቆንጆ ነው። በጥልቀት ቀሩ በበፀ ነቪከ በበበፎ መመ መመመ ሀስደሀ ሙሉ ጥናት አድርግ የምታገኘው ነገር ሁልጊ በይሆንም አስተማሪ ነው ያዖሚስአፉተቅን ምሪራድቻም ታመፅቋሶቶ ምሪራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ዐ ምዕሪፍሬ በበፀ ነቪከ በበበፎ እንኳን ደስ አለሀ የሩሲያዊያኑን ቁማር አሸገፈፃል። የምታያቸው አማራጮች ከፍተኛ አደጋ ኮግዎናት እድላቸው ምንም ያህል የሰፋ ቢሆንም አአምሮህ ግን ምር ውጤታማ እንደሚያደርጉህ እየደጋገመ ይነግርፃል በዚህ በበፀ ነቪከ በበበፎ ለጊዜው ልትመርጠው እያሰብክ ካለኸውና ከቆምክበት አማራጭ ወ ያሉትን መንገዶች ሁሉ ይሰውርብፃሃል ያሜስክፉቱተቅን ምሪራፎቻም ቱመሰስቶ ምሪራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ፅ ምዕራፍ በበፀ ነቪከ በበበፎ ፃሰተኛ ነቢያት ዖቆድመ ግምቶ ዖፇፉ ዳምታቅ ዐፎር« ህሀ ፌስቡክ በሶስት አመት ውስጥ ቁጥር አንድ መዝናኛ ይሆናል በሁለት አመታት ውስጥ በሰሜን ኮሪያ የስርዓት ለውጥ ይመጣል የከርጄንቲና ወይን ገበያውን ይቀጣጠራል የአውሮፓ መውደቅ ይጠበቃል በ በዝቅተኛ ዋጋ የህዋ በረራ ይደረጋል በ አመታት ምንም አይነት ድፍድፍ ዘይት አይኖርም በየቀኑ በሚባል ደረጃ ባለሞያዎች በቅደመ ግምቶች ያናውጡናል ግን ምን ያህል ታማኝ ናቸው። በበፀ ነቪከ በበበፎ የ ሁኔታ በባንኮች የሶስተኛው አለም ፃገራት ቅርንጫፎች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች የጠቅላላውን የባንክ ሰራተኞች አንድ ክፍል ብቻ የሚሆኑ ናቸው ስለዚህ ሀ የመሆን አድሉ ይሰፋል የአከጣማሪ ስህተት እንደዚህ አይነት ትንሽ ክፍል ህ ከዋናውና ከትልቁ ክፍል ጨፀክ የሚበልጥ በሚመስል ጊዜ የሚሰራ ስህተት ነው በቃላቱ ተርጓሜ ግን ይህ አይሆንም የኖቤል ተሸላሚዎቹ ዳንኤል ካህኔማንና አሞስ ቲቪስኪ ይህንን በስፋት አከጥንተውታል በአጣማሪ ስህተት በቀላሱ የመጠለፍ አድላችን ከፍተኛ ነው ምክንያቱም ለተስማሚና ለሚመስሉ ታሪኮች ተፈጥሯዊ ስበት አለን የአርዳታ ሰራተኛው ክሪስ የበለጠ ከሳማኝ ግልፅና የሚስብ በሆነ ሁኔታ ከቀረበ በተሳሳተ ምክንያታዊነት ተከቦ የቀረበ የመሆን አድሉ ይሰፋል በሌላ አገላለጽ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን በጣም በጥልቀት አንደቀረቡ ነገሮች በማየት ትወስዳቸዋለህ ለምሳሌ ክሪስ አመቱ ነው የትኛው የበለጠ ትክክል የመሆን አድል አለው። ሁ እውነት ሊሆን የመቻል ይመስላል ምክንያቱም ለ በ ሁ ስር ከተ ተጨማሪ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧጣል ይህም የመጥፎ አየር ሁኔታ ወከሰት ነው በመደበኛ ሁኔታ ስናየው የበራሪው መሰረዝ ከአየር ገብረት ሁኔታ ችግርም ውጪ በቦንብ ፍንዳታ በአደጋ ወይም በሌላ ምክንያት ሊሆን ይችላል ይሁን አንጂ አነዚህ አይነት ተስማሚ ታሪኮችን ስንሰማ ሌሎች ነገሮችን ማየት እናቆማለን ይህን ከጓደኞችህ ጋር ሞክረው ከብዛኞቹ ጓደኞችህ ለ እንደሚሉ አትጠራጠር አድሉ የሰፋ ቀመጠው ፍሬ ነገር ባለሙያዎችም እንኳን ከአጣማሪ ስህተት ነጻ አይሆኑም በተደረገ አንድ የትምህርት ተቋማት ሰዎች ጉባኤ ላይ ወደፊት ለሚሰራ አንድ ጥናት ተሳታፊዎች በሙሉ ለሁለት ተከፈሉ ለቡድን ቸ ዳንኬል ካህኔማን የሚከተለውን ትንበያ አቀረበላቸው በ የዘይት ፍጆታ በ ያሽቆለቁላል ለቡድን ለ የተነገራቸው ደግሞ በ በሚመጣው ከፍተኛ የሆነው የዘይት ዋጋ ጭማሬ ምክንያት የዘይት ፍጆታ በ ያሽቆለቁላል የሚል ነው ሁለቱም ቡድኖች ሁኔታውን አንዴት አንደሚገልጹት ተጠየቁ ውጤቱ ግልጽ ነበር ቡደን ሌ ከቡድን ሀ የበለጠ ስለግምቱ ጠንካራ አመኔታ ይዘው ተገኾ ካህኔማን ሁለት አይነት አስተሳሰቦች አሉ ብሉ ያምናል የመጀመሪያው ስሜታዊ ወዲያውኑ የሚመጣና ቀጥተኛ ነዑው ሁለተኛው የእምነት አይነት ደግሞ ንቁ ምክንያታዊ ቀስ ያለ አደካሚና ምክንያታዊ ነው እንዳለመታደል ሆኖ የመጀመሪያው ነይነኑ ስተሳሰብ መደምደሚያ ላይ የሚደርሰው ንቁ የሆነ አእምሮ ደምደሙ እጅግ በጣም ቀድሞ ነው። ዩ መ በበፀ ነቪከ በበበፎ ዋናው የተናገርከው ነገር ሳይሆን አነጋገርህ ነው። ሁኔታቸው ወደከፍተኛ ግጭት የሚያድግ ይመስላል በዚህ ጊዜ አካባቢው ላይ ሆነው ሁኔታውን ሲከታተሉ የነበሩት ፖሊሶች ልምድ ያላቸው ከሆኑ ጣልቃ የሚገቡት የመጀመሪያው ችግር ከተፈጠረ በኋላ ነው እዚህ ላይ ምንም ልምድ የሌላቸው ፖሊሶች ከበዙ ሁኔታው የሚያልቀው ፍፁም በተለየ ሁኔታ ነው ወጣትና ከመጠን በላይ ቀናዒ የመሆን ፍላጎት ያላቸው ፖሊሶች በተግባር መድልዖ በቀላሉ የሚጠለፉ ናቸውና ቶሎ እርምጃ ለመውሰድ ይጣደፋሉ ምስጋና ለተረጋጉ ፖሊሶች ይሁንና ፖሊስ ዘግይቶ ጣልቃ በሚገባባቸው ሁኔታዎች ወቅት የሚፈጠሩት መጥፎ ነገሮች ዝቅተኞች ናቸው ሁኔታዎች ግልፅነት የጎደላቸው ወይም አዲስ ሲሆኑ ደግሞ ይህ የትግበራ መድልዖ ጎልቶ ይታያል ኪንቨስተሮችም ሲጀምሩ አካባቢ ልክ እንደወጣቶቹ ፖሊሶች ያደርጋቸዋል በዚህም ገበያውን ዋጋ ሳያውቁት የተጋነነ እርምጃ በመጡ ገና የገበያ ጥ ይህ ጊዜ ማባከን ነጡ ሰድ ለማካካስ ይሞክራሉ በእርግ የትግበራ መድልዖ ቤ የአንድ ታማሚ በሽፁኀ ቢግሩ ሰም ዘን ባረፃ ነው ዶክተሮቹ የሆነ ር ክምና ኢርፃጠኝነት መመርመር አስቸጋሪ መምረጥ ካለባቸው የሆነ ህመ ሞክርና ዝም ብሉ ከመጠበቅ መቦሶ ነገሮች በጥቅማቸው አማካይነ ማድረግን ይመርጣሉ እንደዚህ አይነት ፐ ተግቦበ መድልዖ አማካይነት የሚደረጉ የ ሩጡ ሳይሆኑ በሰዎች የመቶ በበፀ ነቪከ በበበፎ ጠመ መሙ ሙ መ ክከ ዛሬም ማሰብ የሚበረታታ ነገር ቢሆንም አርምጃ መውሰድ ሲገባ ዝም ማለት ግን እንደ ትልቅ ጥፋት ይወሰዳል ለድርጅትህ ለፃገርህ ወይም ለሰው ልጅ ጥቅም ያለው ነገር ዝም በማለት እርምጃ ባለመውስድነ ብታበረክት የሚሽልምህ ሰው የለም በተቃራኒው ለነገሮች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በመወሰን እርምጃ ከወሰድክና ውጤት ካመጣህ በእድልም ቢሆነን ግን ሙገሳና ሽልማት ይጠብቅፃል በመሆኑም ማህበረሰባዊ አስተሳሰቡም አንድን ነገር ዝም ብሉ ጠብቆ መዳረሻውን ከማየት ይልቅ ቶሎ አርምጃ መውሰድን የሚደግፍና የሚያበረታታ ነው ማጠቃሰያፖ በአዲስና በለውጥ ሁኔታዎች ውስጥ ቶሎ የሆነ ነገር ማድረግ እንዳለብን ይሰማናል ከዚያ በኋላ የተሻለ ጥሩ ስሜት ላይ እንሆናለን ቶሎ እርምጃ በመውሰዳችን ነገሮችን ያባባስን ቢሆን እንኳን የሚሰማን ስሜት ይሄው ነው ስለሆነም በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ራስህን ካገኘኸው ለክብርህ የማይሆን ቢሆንም እንኳን አፋጣኝ እርምጃ ከመውሰድ ተቆጥበህ ያሉህን አማራጮች እስክትመዝን ቆይ። ይህንን የቁማር ተጫዋቾች በሚገባ ያውቁታል እነሱም የጅማሪዎች አድል ይሉታል ለጨዋታው አዲስ የሆኑና የመጀመሪያ አካባቢ ዙሮችን ያሸነፉ ሰዎች የቁማር መጠኑን ከፍ ለማድረግ ይቸኩላሉ በዚህ መንገድ እድለኛ እየሆነ የሚሄድ ሰው የመቋመሪያ መጠኑን እየጨመረ ይሄዳል ከአማካይ በላይ በሆነው የጨዋታ አቅማቸው ይተማመኑና የሚጨምሩትን የመቋመሪያ ገንዘብ ከፍ እያደረጉ ይፄዳሉ ሁኔታዎች ወደ መደበኛ ሁኔታዎች ሲመለእሱ ኘን አስደናቂ የማንቂያ ደውል ያዝናሌ የጅማሬ እድል በኢኮና ለምሳሌ አንድ ድርጅት ሶስት ገዛቸው እንበል ሁሉም ተመልከተናል ይህ ሚውም ላይ ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሽ ትናንሽ ድርጅቶችን በቅደም ተከተል በበፀ ነቪከ በበበፎ ግን እጅግ ከባድ ይሆንና ያመጣል የተባለው የጥምረት ኃይል ሳይመጣ ይቀራል በምክንያታዊነት ሲታይ ይህ ሊሆን እንደሚችል ቀድሞም የሚታይ ነው ይሁን እንጂ አመራሮች አስቀድመው ባደረጓቸው ግዢዎች ውጤታማነቶች ምክንያት የጅማሬ እድል ሰለባዎች ስለሆኑ ይህንን ማየት አልቻሉም በግብይት ውስጥ ያለው ነገርም ተመሳሳይ ነው ባለፈው ስኬት ተነሳስተው በብዛት የሕይወት ዘመን ጥ ሪታቸውን በኢንተርኔት ገበያ ላይ ያፈስሱ ሰዎች ታሪክ የዎቹ ትውስታ ነው እንዲያውም አንዳንዶቹ ተበድረውም ጨምረውም ገበያውን የተቀላቀሉ ነበሩ። ን የሚል ነበር በዚህ ጊዜ የነበራት ስኬት የ በበፀ ነቪከ በበበፎ ጨጨጸ ገደማ ደረሰ ይህ ልንረዳው የምንችለው ነገር ነው ሰዎች ሰቸኮለ ሰው ሰልፍ ሰብሮ እንዲገባ እንፈቅድለታለን አንድን የምታደርገውን ነገር ወይም ባህሪህን ባብራራህ ቁጥር የበለጠ የሚቀበሉህና የሚረዱህ ሰዎች የማግኘት እድልህ ይጨምራል የምታቀርበው ማብራሪያና ምክንያት ጥሩ መሆን ወይም አለመሆኑ ብዙም ጥቅም ያለው አይመስልም ምክንያቱም የሚል ማጣፈጫ መጠቀም በቂ ነው መንገዱን የምናድሰው ለአናንተ ነው የሚለው የመንገድ ዳር ምልክት ሁልጊዜ የምናየው ተደጋጋሚ ምልክት ነው ሲጀመርስ የጥገና ሰራተኞች መንገድ ላይ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ። ፐፕ በበፀ ነቪከ በበበፎ ማጠቃ አንድ ሰው አማካይ የሚል ቃል ተጠቅሞ በሚነግርህ ጊዜ ሁለት ጊዜ አስብ በዋናው ስርጭት ሀበዐዚነኮዐ ሀዘበ አሰራር ላይ ለመመርኮዝ ሞክር በአንድ ስብስብ ውስጥ ሰስብስቡ ምንም ጥቅም የሌለው ነገር ቢኖር በዕንሰ ዛሳቡ ግን ጠቃሚነት አንዳለነው ነገር ገን እንደ ቢልጌት ጉዳይ አንድ ነገር ሙሉውን ነገር በተጋነነ ሁኔታ በሚቆጣጠረውና በሚጎላበት ጊዜ አማካይ የሚለውን ቃል የምንጠቀመው ከመሰረታዊ ፅንሰ ሃሳቡ ውጪ መሆኑን ማሰብ አለብን የልቦለድ ጸሐፊውን የዊሊያም ራብሰንን አባባል እንዋስ ወደፊታችን አሁን ላይ አለ በአኩል መጠን የተሰራጨም አይደለም ያሚሜስታቶቅን ምሪራፎኞም ፉቱመያቅ ምሪራፍሪፀ ምዕራፉ ምዕራፍ ምሪራፍ ምሪዕራጾሪ በበፀ ነቪከ በበበፎ ማበረታቻዎች ተነሳሽነትን እገዴት እንደሚያጠፉ ታጎጃህሮቻን ማጨናንቅ ሪወሀሀሀሀዐ ርሃዐ። በበፀ ነቪከ በበበፎ ር ህምም በፍፁም። ምሪራፍ ምዕራፍ ዐ ምዕራፍ በበፀ ነቪከ በበበፎ ፍጥነት ወጥመድ ውስጥ ይከታል። ተማሪዎቹ በአማካይ ትክክለ መልሶችን መልሰዋል ዝቅተኛ ውጤት ያመጡት ደግሞ የሚኝፃጋን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው አማካይ ውጤታቸውም ዐ ነው ይሁን እንጂ በዚህ ደረጃ መስጠት አንደተጠበቀ ሆኖ አማካይ ያለው ጥቅም ግን ዝቅተኛ ነው ከዚያ ይልቅ ጥቅም ያለውና የሚመስጠው ነገር እነዚህ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ከሌሎች ተማሪዎች አንዴት ተለዩ የሚለው ነው ጥሩ ጠቋሚ ልስጥህ በአጅህ ካለች አንድ ወፍ አና በዛፍ ሳይ ካሉ ሁለት ወፎች የትኛውን ትመርጣለህ። ፅ በበፀ ነቪከ በበበፎ መ ሩ በራስ የተሰሩ ነገሮች አይገሰሱም። ይህንን ትረዳለህ በበፀ ነቪከ በበበፎ ከማይሆኑ ነገሮች መጠቀም። ምሪራፍሪ ምፅራፍ ምሪራፍ ፅ ሀወ በበፀ ነቪከ በበበፎ እውቀት የማይተላለፍ ነገር ነው። ይህ አንዳለ ሆኖ ግን ስህተቱ ማህበራዊ ጦ ሠ ፖ ሜታ አ በበፀ ነቪከ በበበፎ አድገት ያላጠፋውም ለዚያ ነው አፅምሯችን የተገነባው እውነትን ሰመረዳት አይደለም ከዚያ ይልቅ ብዙ ፅንሶችን ለማየት ነውምስጋና ለውሸት ስምምነት ስህተት ይሁንና የትኛውም የተሻለና የበለጠ የመሰለ ሰው አዎንታዊ ተፅፅኖ ይፈጥራል በዚህም ያልተመጣጠነ ፃብትን በመሳብ ለቀጣዩ ትውልድ የሚተላለፍበትን እድል ያመቻቻል ተጠራጣሪዎች ብዙም አይማረኩም ነበር ማፆቃቂቷረ አተያይህ የሁሉም ሰዎች አተያይ እንዳልሆነ አድርገህ ተረዳ ከዚያ በላይ ደግሞ የተለየ ሃሳብ ያላቸው ሁሉ ደደቦች ናቸው ብለህ አታስብ እነሱን ከማብጠልጠልህ በፊት የራስህን ቅድመ ግምቶች ፈትሽ ቦዖሚለዕፉተቅን ምሪሪፎቅቻም ፉመቅ ምዕራፉ ምፅዕራሥፍ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሁልጊዜም ትክክል ነበርክ። ት እንዲሆን ወሰነ ለዚህ ምክንያቱ ሁሉም ሰዎች የ አስቀሩ መሆናቸው ወሆኑን ነገራቸው የዚህ መ ገራሚ ነበር ምንም እንኳን ሀ ሰዎቹ ኮ የራቁ የተሰባጠሩት በዘፈቀደ ስሌት እ ሐ ከባብ ነ እያንዳንዳቸው ያንድ ቡድን አባላት ከሌሉ በዶ የሚስማሙ ሆነው ራሳቸውን ከአገኙ ፊ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሁለተኛ ከራስህ ቡድን ውጪ ያሉ ሰዎችን ሁሉ በአውነታው ከሚሆኑት በላይ በጣም ተመሳሳይ እንደሆኑ አድርገህ ታስባለህ ይህ ከቡድን ውጭ ያሉ ነገሮችን የማመሳሰል መድልዖ ሪሶወሀጩ ጋሪሀወገወ ዕመጋ ይባላል ማዳላትና ማበላለጥ የሚወሰዱት ከዚህ ነው የሳይንሳዊ ልብ ወለዶች ውስጥ የተለየ ባህል ያላቸው ሰዎች ብቻ እንጂ ከባእዳን ፍጡራን ላከ አለመሆናቸውን አስታውስ ሶስተኛው ቡድኖች አብዛኛውን የሚመሰረቱት በጋራ እሴቶች ላይ ስለሚሆን የአንድ ቡድን አባላት ለአመለካከቶቻቸው ያልተመጣጠነ ድጋፍን ያገኛሉ የዚህ አይነቱ የተዛባ ምልከታ በተለይ በንግዱ አለም እጅግ አደገኛ ነው ለከፍተኛ ተቋማዊ እውርነት ሊዳርግም ይችላል የአንድ ቤተሰብ አባላት እርስ በእርሳቸው ቢረዳዱ የምንረዳው ጉዳይ ነው ካለህ ነገር ግማሹን ለአብራክህ ክፋይ ብታካፍል የእሱ ደህና መሆን ላንተም ጥቅም አለው ይሁን እንጂ ያሰ ደም ዝምድና ተመሳሳይ ስሜትን የሚያነሳ ሐሳዊ ዝምድና የሚባል ሌላ አዲስ ነገር ደግሞ አለ ይህ አይነት ስሜት ሰከፍተኛ የአስተሳሰብ ስህተት ሲዳርግ ይቸላል የወታደራዊ ትብብርና ትስስርን አስታውስ ግጋቃፈቋዖ ማዳላትና ጥላቻ ለውጫዊ ነገር የምንሰጣቸው ተፈጥሯዊ የአፀፋ ምላሾች ናቸው ለብዙ ሺህ አመታት ራስን ከአንድ ቡድን ጋር አቆራኝቶ መግለፅ በሕይወት ለመቆየት የሚያስችል ሁነኛ ዘዴ ነበር። ልክ እኛ አይጦችን ቦ ሠ ኤ ወእ በበፀ ነቪከ በበበፎ ተ ተ። በጥንት ጊዜ ቡድን በሕይወት ለመኖር አስፈላጊና የግድ የሆነ ነገር ነበር ስለሆነም ባለፉት አመታት ሌሎች ሰዎች እንዴት እንደሚያስቡት ምን አንደሚሰማቸው ለማወቅ ብዙ ልምዶችን አሰባስበናል ሳይንስ ይህንን የአአምሮ ፅንሰ ፃሳብ ከቨ ጠከ ይለዋል በበፀ ነቪከ በበበፎ ይህንን የሚያብራራ ምሳሌ እነሆ ዶላር ተሰጠህና ከአዢ አዲስ ሰው ጋር እንድትካፈል ተነገረህ። ከ ዶላር በታች መስጠት ፍትሃዊነት እንደሌለው ነዚሂ ተደርጎ ተወሰደ ይህ ጨዋታ የአእምሮ ፅንሰ ሃሳብ አይነተኛ መገለጫ ነው በአጥሩ ሌላው ሰው ላይ ትዙረት እናደርጋሰን ይህንን ነገር ለማስወገድ የሚሆን አንድ አሰራር አሰ ይህም ሁለቱን ተጨዋቾች በተለያዩ ክፍሎች ማስቀመጥ ነው ሰዎች የእነዚሀን አይነት ሰዎችን ካላዩ ስሜታቸውን ለመውረስ አይችሉም በሌላ በኩል ያለው ሰውም ሃሳባዊ ይሆናል በዚህ መንገድ ሙከራው እንደገና ሲሰራ ሰዎች ያካፈሉት የገንዘብ መጠን ከ በታች ሆነ በሌላ ጥናት የስነ ልቦና ባለሞያው ፓውል ስሉቪች ሰዎች እርዳታ እንዲያደርጉ ጠየቀ አንድ ቡድን ውስጥ ያሉት ሰዎች የማላዊቷን የሩቅያን ፎቶ አሳያቸው አይኖቿ አፍ አውጥተው የሚለምኑ ቀጫጫ ልጅ ከዚያ በቷላ ሰዎች በአማካይ ዶላር ሰገሱ። በበፀ ነቪከ በበበፎ ሦ ሎጤ እ። በበፀ ነቪከ በበበፎ መ ፍሶ አ መ ፆች ናቸው። ወዘተ ለሚሉት ነገሮች ሲያስቡ የሚመልሰበት በቂ ተሞክሮ አሏቸው እነዚህም ለእንደነዚህ አይነት ዳዮች ከምክንያታዊ ትንታኔ የበለጠ ውጤታማ ናቸው እንደ ኢንቨስትመንት ያሉ ውስብስብ ጉዳዮችን በተመለከተ ግን ተረጋግቶ በምክንያታዊነት መመርመር የግድ ነው ያለፍንበት የእድገት ኣ በበፀ ነቪከ በበበፎ ታዎችን በስሜት እንድንመልስ ችን እንደዚህ አይነት ሁኔታ የሚያበችል ብቃት አላዳበረልንም ስለዚህ አመክንዮ እንጠቀማለን ዖሚአፉተቅን ምዕራፎድቻም ፉመሰስቆ ምዕራፉ ምዕራፍ በበፀ ነቪከ በበበፎ ብዙ የምታቅደው ለምንድን ነው።