Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ሰው ምንድር ነው.pdf


  • word cloud

ሰው ምንድር ነው.pdf
  • Extraction Summary

ዘካከም ዐከንግሥቱ ለው ምንጳር ነው። ባላተመጩው ዞኮክማርና መጩጽሐዬፄ ቅዱለ ነው። ቾቹቾችቾችቾችች ነላከጪ እገፌበ ል ር ክ ከ እንጂ አርሱ አግዚአብሔር እምነቱን የሚያሳርፍበት ሌላ ምንም አካል የለም አያስፈልገውምም እርሱ አማኝ ከሆነ የሚያምነው አምላከ ያስፈልገዋል ልንል ነው። ኃይሉ ያለው በእግዚአብሔር ውስጥ እንጂ በቃል ውስጥ አይደለም ነገሮቹ የተፈጠሩት እግዚአብሔር ስለተናገረ ሳይሆን በእርግጥ ቃል ተናግሮ ነው የፈጠራቸው እነዚህ ነገሮች የተፈጠሩት ያንን ቃል ተናጋሪው አርሱ እግዚአብሔር ስለሆነ ነው። ሳያስብም መፍጠር ይችላል እኛ ደግሞ ሰዎች ስለሆንን መደባችንም የሰው ስለሆነ ስንናገር ውለን ብናድርም ብንባጅና ብንከርምም ምንም አንፈጥርም ቀስ ብለን ወይም ጮኸን ብንናገርም አንፈጥርም ሃከ ኾቹ ስም መንግሥቱ ለው ምንጻር ነው። ይህ ትምህርት ገና ከመጀመሪያ ወላጆቻችን ጀምሮ የነበረ ያረጀ ግን ቡትቶውን አድሶ የመጣ አጋንንታዊ ትምህርት ነው። ዘላለም መንግሥቱ ሰው ምንርሂንወ። ወይሰ ፅው ሰው ሠወ።

  • Cosine Similarity

ሰው ሰው ነው። ሰው ሲፈጠር ሰው ሲኖር ሰው ሲሞት ሰው ከሞት በኋላም እንኳ በትንሣኤም ሰው ሰው ነው። ሰው በውስጡ መንፈስ አለ እንጂ መንፈስ አይደለም ሰው መንፈስ ቢሆን ኖሮ ገና ሲፈጠር እግዚአብሔር መንፈስን በመልካችን እንደ ምሳሴአችን አንፍጠር ይል ነበር። ስለዚህ ሰው መንፈስ አይደለም ነፍስም አይደለም ሰው ሰው ነው እንጂ። ሕያው ነፍስ ያለው ሰው። ሕያው ነፍስ ያለው መንፈስ አልተባለም ሰውን በተመለከተ መንፈስ የሚለው ቃል በዚህ ሰው በተፈጠረበት ታሪከ ውስጥ ጨርሶም የለም ስለዚህ የመጀመሪያው ሰው አዳም ምንድርን ነው። ሰው ነው። ሰው ናት ሴት ሰው በጾታ ሴት የሆነች ሰው የማስተምረው ስለ ሰው ሰውነት ወይም ሰው ሰው ስለመሆኑ ነው። ሰው ሰው መሆኑ በጣም ግልጽ የሆነ እውነት ሆኖ ሳለ ሰውን ሰው አይደለም ሰው መንፈስ ነው የሚሉ አሳቾች ቀድሞም ግልጽ የሆነውን ነገር እንደገና እንድንናገረው ያደርጉናል እነዚህ ሰዎች ሰው ሰው መሆኑ ግልጽ ሆኖ ሳለ ሰው መንፈስ ነው እንጂ በማለት ጥቅስ እየገመዱና እያጠናገሩ ሰውን ያደናግራሉ ያደናቁራሉ። ሰው መንፈስ ነው ሲሉ ሰው ሰው አይደለም ማለታቸው ነው ስም መንግሥቱ ለው ምንጻር ነው። ገዢ መሆኑ አውቀትን የሚያውቅ መሆኑ መንፈስ ስላለውና ከአምላኩ ጋር ግንኙነት ስለሚያደርግ ወዘተ ሰው ሲፈጠር መንፈስ ሳይሆን መንፈስ ያለው ወይም መንፈሳዊ ፍጡር ነው ሰው ሲፈጠር በሥጋ ውስጥ የሚያድር መንፈስ ሳይሆን በሥጋው ውስጥ በሰውነቱ ውስጥ በውስጡ ሕያው ነፍስም መንፈስም ያለው ሰው የተሰኘ ሰው የተባለ ሰው የሆነ ፍጡር ነው ከሌሎች አካል ካላቸው ፍጥረታት ሁሉ የተለየና ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት ግንኙነት ማድረግ የሚችል ማምለክ ለአግዚአብሔር ምላሽ መስጠት የሚችል ፍጥረት ሰው ብቻ ነው አካል ካላቸው ፍጥረታት ሁሉ ያልኩት መላአከትን ከስሌቱ ውስጥ ለማውጣት ነው መላእከት መናፍስት ወይም አካል የለሽ ፍጡራን ናቸው። ሰው ሰው ነው ስም መንግሥቱ ለው ምንጻር ነው። ዱሮ ሰው መንፈስ አይደለም ሰው መንፈስ ነፍስና ሥጋ ነው ብዬ አስተምሬ ነበር። ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በሥጋ ውስጥ ነው ሚኖረው። ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በሥጋ ውስጥ ያድራል ወይም ይኖራል ማለት ነው። ከሀዐዐሃ መሆኑን አየን ጤናማው ትምህርት ሰው ሰው መሆኑና እግዚአብሔር በስድስተኛው ቀን የፈጠረው መንፈስን ሳይሆን ሰውን መሆኑን አዳምና ሔዋን መናፍስት ሳይሆኑ ሰዎች መሆናቸውን ሰው መንፈስ ወይም መንፈስ ሰው አለመሆኑን አየን። አግዚአብሔር መንፈስ ከሆነ ሰውም መንፈስ ከሆነ ሰው እግዚአብሔር ነው ማለት ነው። ሰው መንፈስ ነው ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ሰው ነው ወደሚል ድምዳሜ ያደርሰናል ጠማማው የቃልእምነት ትምህርት እግዚአብሔር መንፈስ ነው ሰው የአግዚአብሔር መልከ ከኖረውና እግዚአብሔር መንፈስ ከሆነ ሰውም መንፈስ ነው ማለት ነው የሚል ነው የዚህ የቃልእምነት ትምህርት አካሄድ ግብ ያ ነው ግን ከዘፍ ወደ ስናልፍ የሰውን አፈጣጠር እናያለን። ሰው መንፈስ ከሆነ ሰው መንፈስ ወይም ሰው እኩል ነው ከመንፈስ ጋር ማለት አንችላለን ማለት ነው ሰው የሚለውን ቃልም መንፈስ በሚለው ያለ ምንም ችግር መለወጥና መተካት እንቸላለን ማለት ነው። እግዚአብሔር ቃላት አጥረውት አይደለም ሰውን ሰው ያለው ሰውን ሰው ያለው ሰው ሰው ስለሆነ ነው። ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ዳግም የተወለደ አማኝ በእጁ ያለውን ቃል በውስጡ የሚኖረው መንፈስ ቅዱስ ሊያስረዳው ይቻለዋል ቃሉ ደግሞ ጥምዝምዝና ውስብስብ ጥልፍልፍና ቁልፍልፍ ሳይሆን ግልጽ ነው የተጻፈው ቃል ስሜት የሚሰጥ ከሆነ ሌላ ስሜት ልንፈልግለት የተገባ አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ ከምናስበውና ከምንገምተው በላይ ግልጽ ነው ለምሳሌ ይህ እዚህ የምነጋገርበት ሰው መንፈስ ነው ወይም ሰው አምላከ ነው የሚሉት ስሕተት ስላወሳሰቡትና ስላጠላለፉት መልስ የምንሰጥበት ጉዳይ ሆነ አንጂ ግልጽ ነው ሰው አምላከ ሳይሆን ሰው ነው ሰው መንፈስ ሳይሆን ሰው ሰው መሆኑ በጣም ግልጽ እውነት ነው ሰው በሥጋ ውስጥ የሚያድር ነፍስ ያለው መንፈስ ቢሆን ኖሮ መጽሐፍ ቅዱስ ይህንን ከማለት ምንም የሚያግደው ነገር የለም እነሱ አሁን እንደሚሉት አድርጎ ሊያቀርበው ይቾል ነበር። ነገር ግን ሰውን ሰው አለው። ሰው መንፈስ ኖሮ ቢሆን ሰውን መንፈስ አያለ ለመጥራት ማንም የማይከለከለው ባለ ስም መንግሥቱ ለው ምንጻር ነው። ሰው ሲጀመርም ሲጨረስም ሰው እንጂ መንፈስ አይደለም። ስለዚህ ነው ሰውን ሰው የሚለው። ይህ የመለኮት ባሕርይ ተካፋይ ነን የሚለው አሳብ ሰው መንፈስ ነው ወይም ሰው አምላከ ነው የሚሉ ሰዎች ስሕተት ዋቢ ሆኖ የሚቀርብ ሌላ መሟገቻ ሰው መንፈስ ነው የሚሉ ሰዎች እኛ አምላከ ነን ይላሉ። ሰው መንፈስ ነው የሚሉ ሰዎች ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው ከመንፈስ የተወለደ ደግሞ መንፈስ ነው። ስለዚህ ሰው መንፈስ አይደለም እንዴት ይባላል። ሁለተኛው ጥያቄ ሰው መንፈስ ነው ሲሉ ሰው ሁሉ ነው መንፈስ። እነዚህ ሰዎች መነሻቸውና መሪ ጥቅሳቸው ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው የሚለው ከሆነ እንመለከተዋለን ይህን ጥቅስ ሰው መንፈስ ነው ማለት አይችሉም ከርስቲያን መንፈስ ነው በሚለው ለመለወጥ ይገደዳሉ ግን እነዚህ አሳቾች አንድም ቀን ክርስቲያን መንፈስ ነው ሲሉ ተደምጠው አያውቁም ሁሌም የሚሉት ሰው መንፈስ ነው ነው። ማለት ሰው መንፈስ መሆኑን ይናገራል። ከላይ እንዳልኩት ሰው መንፈስ ነው ከማለት ይልቅ ክርስቲያን መንፈስ ነው ቢሉ ከዚህ ጥቅስ ጋር የሚቀራረቡ ሊሆኑ ይችላሉ ሰው መንፈስ ነው የሚሉ ሰዎች መንፈስ የሆነው ሰው ወይም ሰው መንፈስ ነው ሲሉ ሰው ሁሉ ነው መንፈስ። ሰው መሆኑ ገሃድ ነው ሰው ስለሆነ መንፈስ ነው። በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን በየትኛውም ሞዴል ሰው መንፈስ ነው ማለት አንቸልም ሰው መንፈስ አይደለም ሰው የሁለቱም የሚታየውም የማይታየውም ማንነቱ አንድነት ነው ሰው መንፈስ ነው ሰው እግዜር ነው የሚሉ አሳቾች ከነዚህ ሞዴሎች የትኛውንም ተጠቅመው ሰው መንፈስ ነው የሚለውን ማስረዳት አይችሉም ምናልባት የራሳቸው የተለየ ሞዴል ሳይኖራቸው አይቀርም። ሰው መንፈስ ነው የሚሉ ሰዎች ሰው ነፍስ አለው ሳይሆን ሰው ነፍስ ነው ቢሉ ይህ አውነት ሊሆን ይችላል። አባባሉ ነፍስ ያለው ሰው ወይም ሕያው የሆነ ሰው ማለት ቢሆንም ሰው ነፍስ አየተባለ ብዙ ተጽፏል። ሰው መንፈስ ሳይሆን መንፈስ በሰው ውስጥ ያለ የሰው የሆነ መሆኑን ነው የሚያሳየው። ሰው ነን። ሰውን በሥጋ ውስጥ ያድራል ሲሉ በሥጋ ውስጥ የሚያድር መንፈስ የሚያሰኙ ሰዎች መንፈስ ወደሆነው እግዚአብሔር በማስጠጋት መለኮትን ለማቀዳጀት መጣራቸው ነው ሰው መለኮት አይደለም ሰው ሰው ነው ከቡር ሰው ያልሆነውን መለኮት ሊሆን የሞከረ አንድ ነበረ አጥቢያ ኮከብ ይባላል። ሰው መንፈስ ነው የሚሉትና የሚያስብሉት ሰው መንፈስ ስለሆነ ሰው እግዚአብሔር ነው ለማሰኘት ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact