Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አንዴት ነው የተሰሩት። ማን ነው የሰራቸው። አእንስሳትላክከጠ ሚሊየን ዝርያዎች ዩር አሉ ተብሎ የሚገመት ሲሆን ከነዚህ ውስጥ የሚሆኑት ሳይንሳዊ መለያ ስያሜ አግኝተው የተመዘገቡ ናቸው ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል።
ፍላጎት ካለዎት ይህንን መመሪያ ይከተሉ ሰርቫይቫል ህፐነቭ አመለካከትን መለወጥ ብቻ በዙሪያችን በሚገኙ ነገሮችና ሁኔታዎች ላይ ለውጥ ያመጣል ጊ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ፋ ጁ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ጨ ር ዓ የየዘመኑ ጦርነቶች የጦር መሳሪያዎችና የውትድርና ሳይንስ ጅምላ ጨራሽ የጦር መሳሪያዎች ሳይንስና ቴክኖሎጂ የተለያዩ የኃይል ምንጮች ዜሬ ሠ ሠ ው ዝ የኀብረተሰብ ጥናት ን ን ን ፍልስፍና ዓዓ ተ ን ን ሄሄ ን ቫን « የፈለክ ጥናት ን ን ን ን ን ና የተለያዩ ጎልዮቶች የመጪው ዘመን ቴከኖሎጂዎችና ሌሎች ስጋቶች ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ሰዎች ስለአካባቢያቸው ስለኀብረተሰቡና ስለ ቁስ አካላዊው ዓለም ባጠቃላይ የሚኖራቸው አስተሳሰብ ርኀዮተ ዓለም ይባላል ይህ ማለት ደግሞ ማንኛውም ሰው ርጎኅዮተ ዓለም አልባ ሊሆን እንደማይችል እንገነዘባለን ምከንያቱም አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ ከሚያየው ከሚሰማው ከሚማረው ከሚያጋጥመው ከሚከተለው ሃይማኖት ከባሕሉ ከቤተሰብ ከሚወርሰውና ከሌሎች ሁኔታዎች በመነሳት የሚይዘው አመለካከት አስተሳሰብ ወይም አቋም ይኖረዋል ነገር ግን እንዲህ እንበል እንጂ ሰው ሁሉ የሚያምንበትን አመለካከት ወይም ርኅዮተ ዓለም በተቀነባበረና ስርዓት ባለው መንገድ ግልፅ አድርጎ ማቅረብ ይቸላል ማለት አይደለም በሰው ልጅ ታሪከ ውስጥ ይህንን ሃሳብ የሚደግፉ የተለያዩ አጋጣሚዎችን ማንሳት ይቻላል ርኀዮተ ዓለም ማንኛውም ሰው ርኅዮተ ዓለም አልባ ሊሆን እንደማይችል ከተገነዘብን ሰዎች የሚከተሉት ርኅዮተ ዓለም ደግሞ የተለያየ እንደሆነ ለመገንዘብ አይከብደንም ምከንያቱም አኛ ሰዎች የዓለም ማኅበረሰብን ተፈጥሮንና ሁኔታዎችን የምንመለከትበት መነጽር እንደምንገኝበት የትምህርት ሁኔታ እንደገጠመኞቻችን እንደዘመኑና መ እንደሁኔታዎች ይለያያል በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ የኀብረተሰብ ከፍሎች የተለያየ ርኀዮተ ዓለም እንዳላቸው ከተገነዘብን ደግሞ ሰዎች ዓለምን ወይም ተፈጥሮን በተለያየ ሁኔታ የሚተረጉሙት መሆኑን እናያለን አስቲ አንዳንድ ተሞከሮዎችን እናንሳ ለምሳሌ የሰው ልጅ የኋላ ታሪከን ስንመረምር በፊውዳል ስርዓት ወቅት ይበዘበዙ የነበሩ የገባርና የጭሰኛ ወገኖች የምንኖርባትን ዓለም ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል የመከራና የስቃይ ስፍራ አድርገው ይቆጥሩ ነበር ሰዎች በዚህ ዓለም ሲኖሩ የሚያደርጉት ከፉ ወይም መልካም ስራ ዋጋቸውን የሚቀበሉት ከሞት በኋላ እንደሆነ ያምኑ ነበር ከዚህ የተነሳ ያለባቸውን ጭቆናና ብዝበዛ በትግል ከመቋቋም ይልቅ እንደተፈጥሯዊ ድንጋጌ ተቀብለው በትእግስት ያሳልፉ ነበር ከገዢዎች ወገን የሆኑ ደግሞ ምድራችንን የተድላና የፍስሃ ቦታ አድርገው ይመለከቱ ነበር ተድላና ደስታ ለተመረጡ ጥቂት ወገኖች ብቻ በተፈጥሮ የተወሰነ አንደሆነ አድርገው ይሰብኩና ያሰብኩ ነበር በኑሯቸን ውስጥ ከምንሰማውና ከሚያጋጥሙን ነገሮች ደግሞ አንድ ሌላ ምሳሌ እናንሳ አስኪ ከፍጥረታት ውስጥ እባብን የተለያዩ የኀብረተሰብ ከፍሎች እንዴት እንደሚመለከቱ እንይ አብዛኛው ሰው ያለቅድመ ሁኔታ ይፈራዋል በከርስትና ኃይማኖት ደግሞ እባብ እነ አዳምና ሄዋንን ያሳሳተና የተረገመ ፍጡር ሆኖ ይታያል አንድ የስነቅመማ ባለሙያ ደግሞ አባብ በፈጣሪ ከመርዛቸው መድኃኒቶችን አንድንቀምም የተሰጠን ስጦታ አድርጎ ሊመለከት ይችላል በእርግጥም ለመድኃኒት መስሪያነት የሚያገለግሉ ከ በላይ የአባብ ዝርያዎች ይገኛሉ አንድ ቻይናዊ ደግሞ እባብ ምግብ ነው ሊል ይችላል ከዚህ ምሳሌ መረዳት የምንችለው ነገር ፍጥረቱ አንድ ሆኖ እያለ የተለያዩ የኀብረተሰብ ከፍሎች አንዴት በተለያየ ሁኔታ እንደሚመለከቱት ነው በዚህ መሰረት ሰዎች ተፈጥሮንና ሌሎች ነገሮችን በተረዱት መጠን በመንቀሳቀስ ያላቸውን አመለካከትና አቋም በተለያዩ የታሪከ መስመሮች ላይ አንጸባርቀው አልፈዋል በሰው ልጅ ታሪከ ውስጥ አያሌ ርኀዮተዓለሞች ወይም አመለካከቶች በየጊዜው ታይተዋል መታየት ብቻም ሳይሆን ልዩነቶች የግጭት ምከንያት ሆነው የብዙ ሰዎችን ህይወት ቀጥፈዋል ለብዙ ጦርነቶችም መንስኤ ሆነዋል የነዚህ ርኀዮተዓለሞች ይዘትና አቋም በብዙ ምከንያቶች ይለያያል የነበሩበት ዘመንና የጊዜው ሳይንስ የደረሰበት ደረጃ ለርኀዮተዓለሞች ይዘትና አቋም መለያየት አንድ አይነተኛ ምከንያት ነው ትውልድ ምንጊዜም አንድ የሚያነሳው ሃሳብ ጥያቄ ወይም መልስ ይኖረዋል በአንድ ትውልድ ውስጥ ጥያቄዎችን የሚያነሱ በፍጥነት መጓዝ የሚፈልጉ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ምንግዜም አይጠፉም በርግጥ ቁጥራቸው በጣም አነስተኛ ሊሆን ይቸላል በዛው ልከ ቁጥራቸው የበዛ ዝግተኞች ይኖራሉ ዳር የሚቆሙም አሉ ነገር ግን ነቃ ያሉት ተግባራቸው በህብረተሰቡ ውስጥ የሚያገቸውን የተሳሳቱ የተሰበጣጠሩ የተበጣጠሱና የተምታቱ እምነቶችን አቀነባብረው ስርዓት ማስያዝ ነው ይህ ሲባል ሰዎች ስለአካባቢያቸው ስለኀብረተሰቡና ስለ ቁስአካላዊው ዓለም ባጠቃላይ ያላቸውን አስተሳሰብ በማቀራረብ ለአንድ ዓላማ ማሰማራት እንደማለት ነው የነዚህ ጥቂት ሰዎች ዋነኛ ተግባራቸው የተበታተኑና የተዘበራረቁ እምነቶችን በማቀነባበር ስርዓት ማስያዝ ነው ተራማጅ ትውልድ ለጊዜው አስፈላጊ የሆኑ ጥያቄዎችን በማንሳትና በማጉላት ሌሎችም እንዲያዩት በማድረግ የሕብረተሰቡን አጠቃላይ ሁኔታ የሚያንፀባርቅ መልከ ማስያዝ ነው አንድ ትውልድ ታሪካዊ ተልዕኮውን አጠናቆ ቦታውን ለቀጣዮች መልቀቁ የማይቀር ነው ነገር ግን የቀደመው ትውልዱ ሃሳቦች ባይሳኩ እንኳን ለቀጣዩ ትውልድ የእውቀት አስተዋዖ ያበረከታሉ ይህ ሁኔታ በአንዳች ምከንያት ሲደናቀፍ የትውልድ ከፍተት ሊፈጠር ይቸላል ምክንያቱም ያለፈ ትውልድ እውቀት ለቀጣዮች ሳይዳረስ ያልፋልና ሃሳባዊያን ቁስአካላዊያን ርኀዮተዓለሞች በይዘታቸውና በአቋማቸው የተለያዩ ቢሆኑም በሁለት ዐብይ ከፍሎች ሊመደቡ ይትላሉ አመዳደቡ በዘፈቀደና እንዳሰኘ የሚደረግ ሳይሆን ስረ መሰረት ያለው ነው ርኀኅዮተዓለሞችን ሁሉ አጠቃለን በሁለት ከፍሎች አጠቃለን ለመመደብ የሚያስቸለን ተጨባጭና ነባራዊ ምከንያት አለ ይኸውም ቁስ አካል ሃሳብን ያፈልቃል ወይስ ሃሳብ ቁስ አካልን ይፈጥራል። የሚለውን ጥያቄ አንስቶ ለመመለስ ገና በጥረቶች ውስጥ ነው በጥረቶች ውስጥ ደግሞ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እየተማረ ይገኛል ፍጥረትና የሰው ልጅ በዓለማችን የሚገኙ የእፅዋትና የእንስሳት ዝርያዎች በከፍተኛ ደረጃ ቁጥራቸው እየቀነሰ አንደሆነ የሳይንስ ባለሙያዎች እየተናገሩ ይገኛሉ በግምታቸው መሰረትም በዓመት ከ ሺህ እስከ ሺህ የሚገመቱ የተለያዩ ዝርያዎች ከምድረ ገጽ እንደሚጠፉ ነው ለነዚህ ዝርያዎች መጥፋት እንደምከንያት የሚቆጠረውም የምቹጌከጩዜ መውደምና የስርዓተ ምህዳርጪፎ መቃወስ ነው በተለይ በትሮፒካል ዶፍ ጫካ ዐህር ኮካ የርየር ውስጥና በዛጎል ተሬርየ ርፎር የሚገኙ የፍጥረት ሐብታም አካባቢዎች በከፍተኛ ደረጃ የችግሩ ሰለባ እየሆኑ ይገኛሉ ፍጥረት ሲጎዳ ደግሞ የሰው ልጅ ከነኝህ ፍጥረታት ጋር ያለው ዝምድናም መጎዳቱ የማይቀር ነው ይህ ሁኔታ ደግሞ በሂደት ተጠራቅሞ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል መቀልበስ የማይችልበት ደረጃ ላይ ሊደርስ ይቸላል በመሆኑም የሰው ልጅ የሰርቫይቫል ሁኔታ በሂደት ችግሮች ውስጥ ሊወድቅ ይችላል አካባቢቼክህጥዐከክበዩቨ አካባቢ የሚባለው ከአካላችን ውጪ ያለው መጥፎም ሆነ ጥሩ ተፅዕኖ ሊያሳድርብን የሚችል ማንኛውም ነገር ወይም እንቅስቃሴ ነው እነኝህ ውጫዊ ተፅዕኖ አድራሽ አካሎች ህይወት ያላቸው ዜቬርሺ ለምሳሌ በሸታ አምጪ ተዋሲያን ወይም ህይወት የሌላቸውአክክር አርርሺየ ለምሳሌ ሙቀተ ልከ መጨመር የዝናብ መጠን መቀነስ ንፋስና ውቅያኖሳዊ ዥረት ሊሆኑ ይቸላሉ ህይወት ያላቸው ፍጡራን ከሌሎች ህይወት ካላቸው ፍጡራንክዕዘክር ርሺ እና ህይወት ከሌላቸው የፍጥረት አካሎችአክር አርሺ ጋር የሚያደርጉት ግንኙነት ስርዓተ ምህዳርርርፎፎኩኹ ወይም ኑረት ይፈጥራል በነዚህ ግንኑነቶች ውስጥ የሚደረጉ ጥቃቅን የሚባሉ ለውጦች እንኳን አጠቃላይ ስርዓተ ምህዳሩ ላይ ከባድ ውጤት ሊያስከትሉ ይችላሉ ምከንያቱም ለውጡ ከፍጥረት ዓለም ውስጥ አንድን አንስሳ አፅ ወይም ሴላ ፍጡር በአካባቢው ላይ ስኬታማ እንዳይሆን ሊያደርገው ስለሚችል ነው ስለዚህ አካባቢን ጠንቅቆ ማወቅ ድርጊቶቻችን በነኝህ ግንኙነቶች ላይ ጣልቃ በመግባት እርስ በርስ የሚበዳደልና ወደ አደጋ የሚያመራ የተዛነፈ ስርዓት እንዳይፈጠር ያደርጋል ህይወት ያላቸው ፍጥረታትና አካባቢ ለአፍታም ቢሆን በማይቋረጥ ግንኙነቶች ውስጥ ናቸው ይህ ግንኙነት በሁለቱም ተዋናኞች ላይ ለውጦችን የሚያመጣ ነው ይህንን ሁኔታ በመረዳትም የሰው ልጅ በአካባቢው ላይ ትልልቅ ለውጦችን አምጥቷል ምንም አንኳን ሌሎች ፍጥረታት በአካባቢያቸው ላይ ለውጦች በማምጣት ድርሻ ቢኖራቸውም የሰው ልጅ በአካባቢው ላይ ያመጣውን ያህል ለውጥ ያደረገ ሌላ ፍጥረት ማግኘት አንቸልም በዚህም ምከንያት ሰው በራሱ አንዲሁም በሌሎች ፍጥረታት ላይ ጥሩ የሚባሉ ሁኔታዎችን የፈጠረ ቢሆንም በተመጣጣኝ ሁኔታ ችግሮችንም ያመጣ ፍጡር ነው የሰው ልጅ በአካባቢው አልፎ ተርፎም በዓለማችን ላይ ከደቀናቸው ችግር አምጪ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ደኖችንን መመንጠርና የበካይ ጋዞች ልቀት መጨመር የሚጠቀሱ ናቸው ይህ ለመኖሪያ ለእርሻ ወይም ለከብቶች ግጦሽ ቦታ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ለማግኘት እንዲሁም ኢንዱስትሪን ለማስፋፋት በሚል የሚፈፀም ድርጊት በድምር ተጠራቅሞ አንድ ቀን የሰውን ልጅ ዋጋ የሚያስከፍል እንደሚሆን ሁልጊዜ የምንሰማው ነው ምከንያቱም የምድራችንን የአየር ቅጥ እየተቀየረ ነውና በአሁን ዘመን የሰው ልጅን የሰርቫይቫል ሁኔታ ከሚፈታተኑ ችግሮች መካከል የሕዝብ ቁጥር መጨመር የተዛባ የአኗኗር ዘይቤ በመከተል የሚመጡ በሽታዎች የዓለም ሙቀት መጨመር ግብረሰዶማዊነት የምግብ እጦት የአየር መዛባት ድርቅ ተላላፊ በሽታዎች ጦርነት እና ሌሎችንም ብንመለከት አብዛኞቹ አጥፊ በሆኑ የሰው ልጅ ድርጊቶች ወይም እንቅስቃሴዎች በተዘዋዋሪ ወደኛው ተመልሰው የመጡ ችግሮች ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው አካባቢያችንን መረዳት የአካባቢ ስነ ምህዳር ሳይንስ ርፎክርፎ ዐ ዩርዐዐነህ የሚያጠኑ ተመራማሪዎች እፅዋትና አንስሳት አሁን ባሉበት አካባቢ ብቻ ለምን ይኖራሉ። ን ያሜሮረግ ዕፊፖ ለጳ ዳና ሃፈጥሮ ጎተውን ዖዖምፖእንታ ቋረችምፖና ፇሰሰር ሜሃጋ ቂይ ስፍሥም ፖና መሮርረግ ሐያ ሥ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ በአካባቢ ላይ የተጋረጡ ስጋቶቾ በአካባቢና በሰው ልጅ ሰርቫይቫል ላይ የተጋረጡ ስጋቶች ዓይነተ ብዙና መጠነ ሰፊ ናቸው የዓለም ሙቀት መጨመር በከባቢ አየር ላይ የኦዞን ንጣፍ መሳሳት የዓለማችን የደን መጠን እየተመናመነ መምጣት የእርሻ ቦታ ማነስ የውኃ ብከለት የሕዝብ ቁጥር መጨመር ጦርነት የበሽታ መስፋፋትና ሌሎችም መጥቀስ ይቻላል የነኝህና የሌሎች ችግሮች ድምር ውጤት በቅርብ ዓመታት ውስጥ የሰውን ልጅ መላወሻ ሊያሳጡትና ወደ ሰርቫይቫል ሁኔታዎች ውስጥ ሊያስገቡት ይቸላሉ ተብለው በምሁራን የሚነገሩ ናቸው የነኝህ ሁሉ ቸግሮች አብዛኛው ምንጭ የሰው ልጅ አንቅስቃሴ በመሆኑ አጠቃላይ ችግሩ ከሕዝብ ቁጥር አድገት ጋር አየጨመረ አንደሚሄድ ይጠበቃል የሕዝብ ቁጥር መጨመር በ ህዐክ ጤ የሚባል አንድ ጀርመናዊ የኬሚስትሪ አዋቂ ለመጀመሪያ ጊዜ የሕዝብ ቁጥር ሳይቆም እድሜልኩን ያለገደብ ሊጨምር አይትልም የሚል ሃሳብ አቅርቦ ነበር በአሁን ዘመን ይህ ሃሳብ የዝቅተኛው ሕግ ፎሪ ሑፎህ ሂከፎ እቭጠከክህክክ በመባል የሚታወቀው ነው በዚህ ሕግ መሰረት ህይወት ያላቸውሄዜ ሼርሀ እና ህይወት የሌላቸውአኮር ከርሺ በፍጥረት ውስጥ የሚገኙ ነገሮች በጋራ ወይም በተናጠል የሕዝብ ቁጥር እድገት ላይ ተፅዕኖ በማድረስ የሆነ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ቦታ ላይ ሲደርስ ይገድቡታል የሚል ነው ይህ ገደብ ሕዝብን የመሸከም አቅምሠዞኩ ርነካ ርጓኮርቨ የሚባለው ነው በዚህ ሃሳብ መሰረት ገደቡ የሚፈጠረው ለሕዝብ ቁጥሩ የሚያስፈልጉ እንደ ምግብ የመራቢያ ወይም የመስፋፊያ ስፍራ ውኃ እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ሊገኙ የሚችሉት በተመጠነ ሁኔታ በመሆኑ ይህንን ውስን ነገር ሊጠቀሙ የሚችሉት ውስን ናቸው የሚል ነው ይህ ሁኔታ የሚያሳየው ደግሞ ጠንካሮች ይኖራሉ ደካሞች ይጠፋሉ አሊያም ሁሉም ተሻምቶ ሁኔታውን ለመገመት ወደሚያዳግት ሁኔታ ውስጥ ይገባል ወደሚል ነው እንደምሳሌ አንድን ጉዳይ ብናነሳ በአፈር ውስጥ የሚገኘው የበለፀጉ ንጥረ ነገሮች ከምችት ተዘርቶ የሚታጨደው የስንዴ ወይም የሌላ ሰብል መጠን ላይ ገደብ ያደርግበታል ከነዚህ ንጥረነገሮች ወይም ኤለመንቶች ውስጥ ለምሳሌ ናይትሮጅንክዘርርዩርክ በአፈሩ ውስጥ በሚፈለገው መጠን የማይገኝ ከሆነ ማደግ የሚችለው የዘር መጠን በእጅጉ ያነሰ ይሆናል በመሆኑም የሚገኘው ውጤት ዝቅተኛ ይሆናል ስለሰው ልጅ ሰርቫይቫል ሁኔታ እያወራን እያለ ስለፍጥረት ማወቅ ለምን አስፈለገ። ብለን ራሳችንን ልንጠይቅ እንችላለን ነገር ግን በሰርቫይቫል ሁኔታዎች ውስጥ አንድ ሰው ህልውናውን አስጠብቆ ለመቆየት ሁለት ዋና ጉዳዮችን በጥልቀት መረዳት እንዳለበት ይታመናል አንደኛ አካባቢን ተፈጥሮንና በውስጡ የሚገኙ ፍጥረታትን ቀርቦ መረዳት ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ አካላችን እንዴት አንደሚሰራ መገንዘብና በምን ሁኔታ ደግሞ ተፈጥሯዊ ሚዛኑን በመሳት ጤናው ሊታወክ እንደሚችል የሚያጠቃልል ነው እነኝህን ሁለት ነገሮች በጥልቀት በተረዳ መጠን የሰርቫይቫል ሁኔታን በደንብ ማረጋገጥ ይችላል ሰርቫይቫል ስለሰርቫይቫል ስናጠና የምናተኩረው በተለያዩ የምድራችን አካባቢዎች ላይ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ብንወድቅ አንዴት ሁኔታውን ተቋቁመን መኖር አንችላለን በሚል አሳቤ ላይ በመመስረት ነው ይህ ማለት ደግሞ በተዘዋዋሪ ተፈጥሮን ማጥናት እንደማለት ነው ምከንያቱም ለመኖር የሚያስፈልጉን ምግብ መጠጥ መጠለያ የኃይል ምንጭ ወይም ኢነርጂ እና ሌሎች ነገሮች በሙሉ የሚገኙት ከተፈጥሮ በመሆኑ ነው ይህ ሁኔታ የሚያሳየው አንድ ሰው ቡድን አገር ወይም ዓለም በሰርቫይቫል ሁኔታዎች ውስጥ ሲወድቅ በህይወት የመቆየት እድሉ የሚወሰነው በተፈጥሮ ላይ ባለው የዕውቀት መጠን ወይም ተፈጥሮን በተረዳው መጠን ይሆናል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል መደብ ምድራችን ከባቢ አየሯና ፍጥረታት ምድራችን ወይም መሬት የወገብ ስፋቷ ወደ ኪሜትር የሚረዝም ከብደቷ ደግሞ ወደ ። ከባቢ አየር ምድራችን ሕይወት ያላቸው ነገሮች እንዲጠለሉባት ያስቻለ ነው ምከንያቱም ህይወት ላላቸው ፍጥረታት አደገኛ የሆነው የፀሐይ ብርሃን ጨረር ከፍል በክኗሕላዐፎ ጓፍ ጧጊ በፍጥረት ስፍን ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ያደርጋልና በሌላ በኩል ደግሞ ወደ ምድር ሰርጎ የገባው ሙቀት ተመልሶ ብን ብሎ እንዳይሄድ ልከ እንደብርድ ልብስ በመሸፈን ለኑሮ አመቺ የሆነ ሙቀተ ልከ እንዲኖር ያደርጋል በከባቢ አየር ውስጥ የሚገኘው ኦክስጅን ደግሞ ለህይወት ዘላቂነት ዋነኛና አስፈላጊ ኤለመንት ነው ባለፉት ምዕተ ዓመታት የበካይ ጋዝ ልቀት በሰው ልጅ እንቅስቃሴና በሌሎች ምከንያት በመጨመሩ ከባቢ አየር ላይ ተፅእኖ ተፈጥሯል ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ችግሮችም አየተፈጠሩ ይገኛሉ ለምሳሌ የዓለም ሙቀት መጨመር የኦዞን ንጣፍ መሳሳትና መበሳት እንዲሁም አሲዳማ ዝናብ የሚጠቀሱ ናቸው የኦዞን ንጣፍ የፍጥረት ዓለም የሰው ልጅ ምድርን በሚልዮን ጸ ሚሊዮን ከሚቆጠሩ የተለያዩ ፍጡራን ጋር ይጋራል ተብሎ ይገመታል በርግጥ ይህ ቁጥር በየጊዜው የሚሻሻል ነው እነኝህ የተለያዩ ፍጡራን ደቂቅና ረቂቅ ከሆኑት አንስቶ እስከ ግዙፎቹ ድረስ በየብስ ላይ በውኃ አካላት ውስጥ በአየርና በሌሎችም ሕይወት ይገኝባቸዋል ተብለው በማይታሰቡ የምድራችን አካባቢዎች ሰፍነው የሚገኙ ናቸው በርግጥ ስርጭታቸው በተለያዩ አካባቢዎችና ሁኔታዎች ውስጥ የተለያየ ሊሆን ይችላል አንዳንድ በተፈጥሮ ሃብታም የሆኑ አካባቢዎች የፍጥረት ብዛት ተከማችቶባቸው ሊገኝ ይችላል ለምሳሌ በዶፍ ጫካ ወይም ትሮፒካል ደኖች ውስጥ ብዛታቸውን ለመቁጠር የሚታከት የሦሥት አፅቁቄርኢንሴከት ዝርያዎች ልንመለከት አንቸላለን በብዙ ሚልዮን ከሚቆጠሩ የተለያዩ የዓለማችን ፍጥረታት ውስጥ አብዛኛውን ቁጥር የሚይዙትም እነኝሁ የተለያዩ የሦሥት አፅቄ ዝርያዎች ናቸው ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል አምስቱ የፍጥረት ስፍኖች በሳይንሱ መሰረት በፍጥረት ውስጥ አምስት የሚሆኑ ስፍኖችበክ አንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን እነርሱም እንስሳት ዕፅዋት ፈንገስ ቀዲም እንስሳትና ከሮሚስትስ ናቸው የአጠቃላይ ፍጥረት ዝርያዎች ብዛት በባለሙያተኞች ዘንድ ብዙ የማያስማሙ ጉዳዮች ቢኖሩትም አሁን ባለንበት ዘመን በግምት ወደ ሚሊዮን ይደርሳሉ የሚል ነው ይህ ይባል እንጂ ሌሎች ግምታዊ አሃዞችም በብዛት ይጠቀሳሉ የፍጥረት ዝርያዎች ቁጥር ብዛት በየዘመኑ አየጨመረ የሚሄድ ነው ምከንያቱ ደግሞ ተመራማሪዎች በየዓመቱ ወደ ሺህ የሚደርሱ አዳዲስ ዝርያዎችን ስለሚያገኙ ነው ይህ አሃዝ መሰረት ያደረገው እውን ኒዩከለስህዚዜ ያሳቸውን ብቻ ነው ነገር ግን ባከቴሪያና ቫይረስ እንዲሁም መሰሎቻቸው በፍጥረት ዓለም ውስጥ የሚካተቱ ናቸው በምድራችን ላይ የፍጥረት ዓይነትና ብዛት ምን እንደሚመስል በስዕል የተመለከተውን ከፍልፋይና መግለጫውን ያስተውሉ በምድራችን ላይ ምን ያህል ፍጡራን ይኖራሉ። የምድራችን አየር ቅጥርቨጠፎ በፍጥረት ላይ ከፍተኛ የሆነ ተፅዕኖ ማድረስ ይቸላል ይህ ሁኔታ የሰውን ልጅ የሚጨምር ነው የአየር ቅጥ በተፈጥሮ ውስጥ በሚገኙ ፍጡራን ላይ ከፅንሰት ጀምሮ እድገታቸውን ጤናቸውንና የበሽታ ሁኔታዎች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ሊያመጣ ይችላል በተመሳሳይ ሁኔታም የሰው ልጅ አንቅስቃሴ በአየር ቅጥ «ኗ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ሊያደርስ ይቸላል በተለይ ባሁን ዘመን የሰው ልጅ አንቅስቃሴ ስፋትና መጠኑ በመጨመሩ የለውጥ ሂደቱ በመፋጠን ላይ ይገኛል የበካይ ጋዞች ከምችትና የኬሚካሎች ብከለት በከባቢ አየርና በአካባቢ ላይ በመጨመሩ የሰው ልጅ በተዘዋዋሪ መንገድ ከራሱ ህልውና ጋር በሚቃረን ሁኔታ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል ማለት ይቻላል የአየር ቅጥሀጠፍፎ ሁኔታ የተወሳሰበና በግልፅ የማይታይ ሂደት በመሆኑ አንዲሁም ራሱን የሚገልፀው በቀጥታ ድርጊት በተፈፀመበት ቅስፈት ሳይሆን ቆይቶ በውጤት በመሆኑ ችግሩ ከብዙኃን ዐይን ተሰውሮ ይገኛል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ሰርቫይቫል በበረሃ ከልል የምድራችን የየብስ ከፍል አንድ ዐምስተኛ የሚሆነው አካል በረሃማ ነው እነኝህ በረሃማ አካባቢዎች ንዳድ ስላለባቸው ለሰርቫይቫል ሁኔታዎች በጣም አስቸጋሪዎች ናቸው በበረሃ ውስጥ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ከፀሐይ ሊከላከለን የሚችል የደመና ሽፋን ስለሌለ ወይም ደግሞ ለመጠለል የሚያስችል ምንም ዓይነት እፅዋት ስለማይገኝ ለሙቀት በቀጥታ የተጋለጥን አንሆናለን በተለይ በሰሃራ በረሃ ሙቀቱ በመጠለያ ውስጥ ሆነን እስከ ር ሁሉ ሊደርስ ይችላል በለሊቱ ከፍለ ጊዜ ደግሞ ቀን የተገኘውን ሙቀት አፍጎ የሚይዝ ምንም የደመና ልባስ በከባቢው ላይ ስለማይገኝ ከዜሮ በታች የሆነ ቀዝቃዛ አየር ሁሉ ሊያጋጥመን ይችላል እነኝህ ሁለት ፅንፎች በቀንና በለሊት ከፍለ ጊዜ ይፈራረቃሉ በዓለም ካሉ በረሃዎች በአሸዋ የተሸፈኑት በጣም ትንሽ ናቸው የሰሃራ በረሃም ቢሆን ዐንድ አስረኛ የሚሆነው አካሉ ነው በአሸዋ የተሸፈነው ቀሪው በኮረታኮረት የተሸፈነ ንጣፍ ነው በአሸዋማ በረሃዎች አሸዋው በንፋስ በመወሰድ ወደ ዝቅተኛ አካባቢዎች ይከመራል በአንዳንድ በረሃማ አካባቢዎች ደግሞ በንፋስ የተቀረፁ ተራራዎችን እናያለን በአሳተ ገሞራ ምክንያት ቀልጠው የረጉ አለቶችና ደለሎችም ሊያጋጥሙን ይችላሉ በዓለማችን የሚታወቁት በረሃዎች የግሬት ቤዝን በረሃር። የፔሩቪያን በረሃዋክነክክ የአታካማ በረሃላርክ የፓራጎንያን በረሃኾሒካካ ዐርሀ የሰሃራ በረሃከኗ ር የአረቢያን በረሃላኗክ የተርኪስታን በረሃጠክእርክ ዐርቪ የግሬት ኢንዲያን በረሃር ክ የጎቢ በረሃኔ ሀ የካልሃሪና የናሚብ በረሃበከ« ክጠሼ እና የግሬት ሳንዲ በረሃርጩቪ ክ ባ ናቸው ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ሰርቫይቫል በቆላ ወይም በዶፍ ጫካ ከልል የትሮፒካል ከልል በፍጥረት የበለፀገ አካባቢ ነው የተለያዩ በሸታ አምጪ ጀርሞችና ጥገኛ ተውሳኮች ከልሱ ስለሚመቻቸው በስፋት ይገኛሉ በመሆኑም በብዛት ይራባሉ ወረራም ያደርጋሉ ስለዚህ በጣም ልንጠነቀቅ ይገባል በትሮፒካል ከልል ተፈጥሮ ውኃ ምግብና ለመጠለያ መስሪያ የሚሆኑ ቁሶችን በስፋት ትለግሳለች ይህ በመሆኑም በከልሉ አንዳንድ አካባቢዎች አስካሁንም ድረስ በአደንና ምግባቸውን ከጫካ በመሰብሰብ ብቻ የሚኖሩ ማኅበረሰቦች ይገኛሉ በአጋጣሚዎች በዚህ አካባቢ የሚከሰት እንግዳ ሰው ከሁኔታዎቹ ጋር ለመላመድ የሆነ ያከል ጊዜ ሊወስድበት ይትላል አካባቢው ስራ የሚያበዙ ብዙ ሁኔታዎች ስላሉት መዘጋጀት ያስፈልጋል ከፍተኛ ሙቀት አጅግ በጣም ረዥምና ከባድ ዝናብ የታፈነ አርጥብ አየር የትሮፒካል ከልልን የሚገልፁ የአየር ጠባዮች ናቸው በአርግጥ ከባህር ጠለል በላይ ብዙ ከፍታ ያላቸው አንዳንድ የትሮፒካል አካባቢዎች ከዚህ የተለየ የአየር ጠባይ ሊኖራቸው ይችትላል በዝቅተኛ አልትትዩድ ላይ ያሉ የትሮፒካል አካባቢዎች አብዛኛውን ጊዜ የሙቀት መጠናቸው ከር በላይ ነው ነገር ግን ከርር የሚሆንበትም ጊዜ አለ የአልትትዩድ ከፍታቸው ከባህር ጠለል በላይ ሜትር በሆኑ ቦታዎች ላይ በለሊቱ ከፍለ ጊዜ ቅዝቃዜው የበረዶ ግግር ሊሰራ ይችላል ምንም አንኳን በትሮፒካል ከልል ውስጥ የሚገኙ ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ ሙቀቱ በሚያይልበት ጊዜ ዝናብ የማቀዝቀዝ ሥራን ይሠራል ዝናብ በቆመ ጊዜ ግን ሙቀቱ የከፋ ይሆናል የትሮፒካል ከልል ዝናብ አብዛኛውን ጊዜ ከባድ እና ነጎድጓድ የቀላቀለ ነው ይህ ከባድ ዝናብ ወንዞች እንዲሞሉ ያደርጋል ዝናብ በሚያቆምበት ቅፅፈት ደግሞ አጥፊ የሆነ ውርጭ እና ንፋስ ሊከተል ይትላል እንደ ሄሪኬን ሳይከሎን እና ታይፉን ያሉ ከባህር እና ውቅያኖስ የሚነሱ ጥፋቶች የባህር ዳርቻዎችን በማለፍ ወደነዚህ የትሮፒካል ደኞች በመግባት ውድመትን ያደርሳሉ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ሰርቫይቫል በበረዶው ከልል የፓላር ከልል የሚባሉት ላቲቲዩድሀክህ ከ በላይ ሰሜንና ላቲቲዩድቦርክበር ከ ደቡብ በታች ናቸው እነኝህ አካባቢዎች የለየላቸው ቀዝቃዛ የዓለማችን ከፍሎች ናቸው ስለቅዝቃዜ ሲነሳ ወደ አእምሯችን የፓላር አካባቢ ይምጣ እንጂ በማንኛውም ከፍተኛ አካባቢዎችቭዌከ ለቪክህ ሁኔታው የሚያጋጥም ስለሆነ ለፓላር አካባቢዎች የሚያስፈልጉ ከህሎቶች ለከፍተኛ አካባቢዎችምበዝከ ላቪከ የግድ የሚያስፈልጉ ናቸው ለምሳሌ በደቡብ አሜሪካ የምድር ወገብ ላይ የሚገኙት የአንዲስ ተራሮችለላክዐ ለላክ ከ ሺህ ሜትር ከፍታ በኋላ በረዶ ይሰራሉ ምንም እንኳን የሚገኙት በምድር ወገብ ላይ ቢሆንም በፓላር ከልል ወይም ወደ መሬት ሰሜን ወይም ደቡብ ጫፍ እየዘለቅን በሄድን ቁጥር የከፍታ መጠን በጣም እየቀነሰ ቢሄድም እንኳን የበረዶ ሁኔታ እያየለ ይሄዳል ለምሳሌ በደቡብ አሜሪካን ደቡባዊ ጫፍ ላይ ምንጊዜም መቹ የሚገኝ በረዶ በተወሰኑ መቶ ሜትር ከፍታዎች ላይ ሲገኝ ይቸላል በሰሜን ጫፍ በጥልቅ አርከቲከ ውስጥ እየገባን በሄድን ቁጥር የበረዶው መጠን በእጅጉ እየጨመረ ይመጣል አላስካ ካናዳ ግሪንላንድ አይስላንድ የስካንዲኔቪያ ሃገሮችና ሩሲያ በአብዛኛው በዚህ ጥልቅ ቅዝቃዜ አካባቢ የሚገኙ አገሮች ናቸው ሰርቫይቫል በውኃ አካላት ላይ የዓለማችን የሚሆነው ከፍል በውኃ የተሸፈነ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የሚሆነው ደግሞ ውቅያኖስና ባሕር ነው ይህንን ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ምድርን በዚህ መጠን የሸፈነ ነገር ላይ አንድ ቀን ችግር ሊገጥመን ይችላል ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ምከንያቱም በአንድ ወይም በሌላ አጋጣሚ የምንሳፈርባቸው አውሮፕላኖች ጀልባዎችና መርከቦች በማዕበል በግጭት በጦርነት በንፋስና በአሳት ምከንያት አደጋ ውስጥ የመውደቅ አድላቸው የሰፋ በመሆኑ ነው ይህ ሁኔታ በአለት ተእለት ኑሯችን በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ሁልጊዜ የምንሰማው ሐቅ ነው ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ወንዞችን ማቋረጥ የተለያዩ ወንዞች የየራሳቸው ባህሪ አላቸው ለምሳሌ ጥልቀት ያላቸው ወይም የሌላቸው በፍጥነት ወይም በዝግታ የሚፈሱ ሰፊ ወይም ጠባብ አቋራጭ ያላቸው እንዲሁም በአለቶች ወይም ድንጋዮች የተሞሉ እያልን ልንለያቸው እንቸላለን ወንዞችን ለማቋረጥ ከመሞከራችን በፊት ምንጊዜም ባህሪያቸውን በማጥናት ለማወቅ ጥረት ማድረግ አለብን በጥናት በምናገኘው ውጤትም ለሁኔታው የሚመጥን ተገቢ እቅድ ልናወጣ ይገባል አቅጣጫ ማወቅና ጉዞዎችን ማድረግ ወደ አንድ አካባቢ ለመጓዝ ስንነሳሳ ስለምንሄድበት አካባቢ የተቻለንን ያህል ለማወቅ ጥረት ማድረግ አለብን በተለይ ጉዳያችን ብዙ አካባቢዎችን የሚያካልል ወይም ለዕውቀት የሚደረግ የአሳሽነት ጉዞ ከሆነ በደንብ ልንዘጋጅ ይገባል ስለምንጓዝበት አካባቢ በዝርዝር የሚያሳይ ካርታ መያዝ ጥሩ ልማድ ነው በተጨማሪም በአካባቢው የሚገኙ ወንዞች ወዴት እንደሚፈሱ ጉብታዎች ተራራዎች ሜዳዎች የንፋስ አቅጣጫ የዓየሩ ሁኔታ መቼ እንደሚዘገብ በአካባቢው ምን ዓይነት አንስሳትና እፅዋት እንዳሉ ወቅቶች የሚለዋወጡት መቼ እንደሆነ በአካባቢው አንደስጋት የሚታዩ ተፈጥሯዊ ከስተቶች መኖራቸውን በአካባቢው ግጭቶች አንዳሉና አንደሌሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን በሙሉ ለማወቅ ጥረት ማድረግ ተገቢ ነው ጉዞ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል የምናደርገው አነኝህን ሁኔታዎች አውቀን ከሆነ በአካባቢው አንዳች ችግር ቢገጥመን ከሁኔታው በህይወት ለመውጣት ወይም በአካባቢው ላይ አርዳታ እስከናገኝ ድረስ ቆይታ ለማድረግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ናቸው በተለይ ያጋጠመን አደጋ ወይም ችግር እንግዳ በሆነ አካባቢ ከሆነና ስለአካባቢው ምንም መረጃ የሌለን ከሆነ ስለአካባቢው በፍጥነት ለማጥናትና ግንዛቤ ለመያዝ ከላይ የተጠቀሱትን ሁኔታዎች በፍጥነት በመመርመር አካባቢውን ለመረዳት ጥረት መጀመር አለብን ሌሎች ለሰርቫይቫል አስፈላጊ የሆኑ እውቀቶችና ከህሎቶች ለሰርቫይቫል ሁኔታዎች አስፈላጊ የሚባሉት ነገሮች ውኃ ምግብ መጠለያ እሳትና የመጀመሪያ ደረጃ የሕከምና እርዳታ ናቸው በማንኛውም የምድራችን ገፅታ ላይ ለመኖር እነዚህ አምስት መሰረታዊ አውቀቶችና ከህሎቶች የግድ የሚያስፈልጉ ናቸው የዱር እውቀቶችና ከህሎቶች ልንላቸው እንቸላለን ለምሳሌ መርዛማ እፅዋትና አንስሳትን መለየት ተበይ የዱር እፅዋትና አንጉዳዮችን መለየት እሳት ያለከብሪት ማያያዝ መጠለያ መስራት አደን መውጣትና ወጥመድ ማዘጋጀት ውኃን አጣርቶ መጠቀምና ሌሎች ሊጠቀሱ ይቸላሉ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል መደብ ሰርቫይቫል አንድ ሰው በህይወት ለመቆየት የሚረዱትን ነገሮች ሁሉ ቢነፈግ ምን ያከል ጊዜ መሰንበት ይችላል። የሰው ልጅ በምድር ላይ መኖር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በተለያዩ በሸታዎች ሲለከፍ ሲታመምና ያለጊዜው ሲሞት ኖሯል ታሪከ የመዘገባቸውን የቅርብ መቶ ዓመታት ሁኔታ እንኳን ስንመለከት በሸታዎች በሰው ልጅ ላይ የሚያደርሱትን የተፅእኖ መንገድ በመቀያየር የብዙዎችን ሕይወት ቀጥፈዋል ዛሬ በየሕክምና ማዕከሉ እንደቀልድ የሚነገረን ታፎይድ ነው የሚባለው በሸታ አንኳን መድኃኒቱ ባልተገኘለት የቅርብ ዘመን የሚልዮኖችን ሕይወት ቀጥፎአል በአንፃራዊነት ሲታይ ባሁን ዘመን የጤና ሁኔታ ከሌሎች ጊዜያት የተሻለ ደረጃ ላይ ይገኛል ማለት ይትላል ይህ የሆነበት ምከንያት ሰው ከሁኔታዎች ጋር የመለማመድ ቸሎታው በመጨመሩ የተለያዩ ከትባቶች መፈጠራቸው አንዳንድ በሽታዎችንበክቬርህክአ የመቋቋም አቅሙ ማደግ እንዲሁም የሕከምና ፅውቀት አድጎ መስፋፋት መቻሉ እንደሆነ ይታመናል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል አሁን በምንገኝበት ዘመን አንዳንድ በሽታዎች ጊዜያዊና ለከፉ የማይሰጡ ሲሆኑ ሌሎች ደግሞ በሰውነት የውስጥ አካላት አሰራር ላይ ጣልቃ የሚገቡና ስርዓቱን የሚለውጡ ወይም የሚያዛቡ በመሆናቸው በጣም አደገኛ ናቸው በርግጥ ሰዎች በበሽታ የሚያዙበት መንገድ በጣም የተለያየና የተወሳሰበ ሊሆን ይቸላል ለምሳሴ ለባከቴሪያና ለቫይረስ በመጋለጥ የተበከለ ምግብና መጠጥ በመጠቀም በጥገኛ ተዋሲያን አማካኝነት በምግብ እጥረት በዘር በሚተላለፉ በሽታዎች ጤነኛ ባልሆነ የአኗኗር ዘይቤ የሚከሰት ለአንዳንድ ጠንቀኛ ኬሚካሎች መጋለጥና ሌሎች ምከንያቶች ሊጠቀሱ ይችላሉ አካላችን የተዋቀረበትና የሚሰራበት መንገድ የአካላችን አሰራር አንደ አንድ ውስብስብ ማሸን ይመስላል ሰርቫይቫል አካላችን የተዋቀረበት መንገድ አንድ አካል አቶም የአባለ አካላት ኀብረት ሰው በጣም ብዙ ከፍላተ አካላት ያሱ ሲሆን ር ሞለኪል አንዳንዶቹ ራሳቸውን ቸለው ሌሎቹ ደግሞ ከሌሎች ከፍለ አካላት ጋ ጋር በመቀናጀት በአካለ ሰው ውስጥ አንድ ለሰውነት አስፈላጊ የሆነን ተግባር ያከናውናሉ ር ፊ አንዳንዴ የሰውነታችን ከፍለ አካላት የራሳቸው የሆነ አእምሮ ያላቸው አስኪመስለን ድረስ ድንቅ ስራን ይሰራሉ አንድንገረምም ያደርጋሉ ይህ አካላችን አንዴት አንደሚሰራ መገንዘብ ብዙ ጥቅም አለው ምከንያቱም በሰውነታችን ወይም በባሕሪያችን ላይ የሚታዩትን የተለያዩ ለውጦች ጤናማ ይሁኑ አይሁኑ ለመገንዘብ የምንቸለው ጤናማ ስርዓቱ አንዴት እንደሚሰራ ስንረዳው ነው የሰው አካል እንዴት አንደሚሰራ ካወቅን አንድ የጤና ችግር በውስጠ አካላችን ላይ ሲፈጠር የጤና ችግር መሆኑን ተገንዝበን በፍጥነት ወደ መፍትሔ እንድናመራ ሊረዳን ይችላል በርግጥ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እየረቀቀ ሄዶ አሁን ያለበት ደረጃ ቢደርስም ሰው ስለራሱ አካል ገና ሙሉ ለሙሉ ተረድቶ ባለማወቁ አንዳንድ ሚስጥራት ገና ተሰውረው ይገኛሉ በተለይ የሰው ልጅና በሽታ ያላቸው ውስብስብ ግንኙነት ብዙ የማናውቀው ነገር አንዳለ የሚጠቁሙ በመሆኑ ተመራማሪዎች የተለያዩ ጥያቄዎችን እያነሱና እየመረመሩ አሁንም በመማር ሂደት ላይ ይገኛሉ ኳፍ በዚህ መደብ ውስጥ የአካላችን አደረጃጀት ወሳኝ የተባሉት የተለያዩ የሰው ልጅ ውስጠ አካላት የት አካባቢ አንዳሉ ምን ዓይነት ተግባር እንደሚያከናውኑ እንዲሁም እንዴት ተግባብተው ሲሰሩ እንደሚችሉ ይህ ተግባራቸው ደግሞ በምን ምከንያትና እንዴት ሊስተጓጎል አንደሚችል ትንተና ይቀርባል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል አንድ በሸታ በአንድ አባለ አካልዌጩጸክ ወይም መዋቅረ ስርዓትጨርክ ላይ ሊጀምር ይትላል ነገር ግን አካላችን ባጠቃላይ በተወሳሰቡ ግንኙነቶች የሚሰራ በመሆኑ በአንድ ቦታ የተፈጠረ ችግር ሌሎች አባለ አካላትን ወይም መዋቅረ ስርዓቶችን ሊያናጋና ከባድ የጤና ችግር ሊፈጥር ይችላል ምከንያቱም የመዋቅረ ስርዓቶቹ አጠቃላይ ሁኔታ በሰንሰለታማ ግንኙነት ውስጥ ስለሚገኝ ነው ለምሳሌ በኩላሊት ላይ የሚፈጠር አንድ የጤና ችግር ጤናማ ያልሆነ የሶዲየም መጠን እንዲከማች ሊያደርግ ይችላል ይህ ሁኔታ ደግሞ የደም ግፊት የጤና ችግር እንዲከሰት ያደርጋል ለረዥም ጊዜ የሚቆይ የደም ግፊት ደግሞ በተራው የልብ የጤና ችግር አንዲከሰት በር ይከፍታል ይህ ሁኔታ ደግሞ ፈሳሽ በሳንባ ውስጥ አንዲከማች ሊያደርግ ይቸላል በመቀጠልም ሁኔታም በተራው የአተነፋፈስ ስርዓት ላይ እክል በመፍጠር በደም ውስጥ የካርቦን ዳይኦከሳይድ መጠን አንዲጨምር ያደርጋል ሂደቱ አንዲህ እያለ በሰንሰለታማ ድምር ውጤት ወደ ሞት ሊያመራ ይችላል ዋና ዋና የሰውነታችን አካሎች በአካለ ሰው ውስጥ ብዙ መዋቅረ ስርዓቶች አሉ አነርሱም የአፅም ቅንባሮ ነፎጪፎጠ ስርኣተ ጡንቻ ለህርህየ ሃ። መድኃኒቶችም መሰረታቸው አነኝህ የጥንት ዕውቀቶች እንደሆኑ የሚታወቅ ነው ዣ በተለይ እፅዋት ለብዙ የጤና ችግሮች ዋነኛ የፈውስ ምንጭ በመሆን ከጥንት ጀምሮ እስካሁን ድረስ እያገለገሉ ይገኛሉ በዚህ ከፍል ውስጥ ከዘመናዊ ሕክምና ውጪ ያሉትን የባሕል ሕከምና ዘዴዎችንና መድኃኒቶችን ለመዳሰስ እንሞከራለን እርሶም የሚያውቁት ነገረ ካለ እንዲያካፍሉን ይበረታታሉ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ክጉባት ሠሠጩጩው መጠናቸው በጣም አነስተኛ ክ ተት ባ ቶች የሆኑ የሞቱ ወይም በጣም የተዳከሙ በሸታ አምጪ ናሙና ኸነ ላ ኸ መሙ ጸከዐክ ለሰውነት በማስተዋወቅ ሰውነት ተነቃቅቶ ለዚህ በሸታ አምጪ ናሙና ፀረ እንግዳ አካል ላ ም ጋረ እንዲያዘጋጅ በማድረግ ነገሩ በከፋ ሁኔታ እንኳን ቢያጋጥም ሰውነት የከዚ በፊት አውቅካለው ምላሽ መስጠት እንዲያስችል የሚያደርግ ነው አንደ ፓሊዮ ያሉ አስከፊ በሽታዎች በዓለም ላይ መቆጣጠር የተቻለው በዚህ ዘዴ ክትባቶችን በማዳረስ ነው አደንዛዥ አፆችና ሌሎች የስነልቦና ችግሮች ዛሬ ላይ ከምንግዜውም በላይ ከተፈጥሮ ሁኔታ ያፈነገጡ ድርጊቶች ጎጂና ሱስ የሚያሲዙ አደንዛዥ አጾች በመላው ዓለም በመንሰራፋት ላይ ይገኛሉ ድርጊቶቹ እየተስፋፉ ሄደው የወደፊት ትውልድ ላይ ጥላ አጥልተው ይገኛሉ እነኝህ ሁኔታዎች ትውልድን በማሽመድመድ ላይ ይገኛሉ በፊት እንሰማው ከነበረው ይልቅ ዛሬ ላይ ግብረ ሰዶም ይበልጥ ተቀባይነት እንዳገኘ ማንም አይከድም ድርጊቱ በአንዳንድ አገሮች ይብስ ብሎ የሕግ ድጋፍ ሁሉ እየተሰጠው ይገኛል ሁኔታውን ያነሳነው ከስነምግባሩና ሌሎች ጥያቄዎች ውጪ ከሰርቫይቫል ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ስላለው ነው ከተፈጥሮ ህግ ጋርም ተቃርኖ ስላለው ነው በተፈጥሮ አንድ ዘር ህልውናው ከትውልድ ትውልድ የሚሻገረው ወይም ሊቀጥል የሚችለው በመራባት እንደሆነ የሚታወቅ ነው ርቢ ሲባል ደግሞ የሁለት ተቃራኒ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ጾታዎችን ግንኙነትና መዋጮ የሚፈልግ የማይሻር ተፈጥሯዊ ሕግ ነው ከዚህ በተቃራኒው የሚጓዝ መጨረሻው ግልጽና አጭር ነው ትውልዱ አይቀጥልም በነዚህ ጎዳዮች ላይ እርሶም የበኩልዎን አንዲያበረከቱ ይበረታታሉ ስለጤናማ የአኗኗር ዘይቤ የሰውነታችን ጤንነት ከአአምሯችን ከግብረገብነትና ከመንፈስ ፀጥታ ጋር የተቆራኘ ሲሆን እንዲሁም በግልና በማኀበራዊ ኑሮ ውስጥ በሚገኙ መሰሎቻችን ጤንነት እንዲሁም በእንስሳትና በእፅዋት ወይም በአጠቃላ ፍጥረት ጋር ከምንገምተው በላይ የተያያዘ ነው በመሆኑም ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ የሚለውን በጥልቀት መመርመር የሚያስፈልገው በጤናው ዘርፍ እየተካሄዱ ያሉ ተስፋ ሰጪ ጥናቶችና ምርምሮች ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል የሰውን ልጅ ህልውና ወደሚፈታተኑ ሁኔታዎቸ በተለያዩ ምከንያቶች ባልጠበቅነውና ባላሰብነው ሰዓት ልንገባ አንችላለን ለምሳሌ በአውዳሚነታቸው የሚታወቁት ተፈጥሮ የምታስከትላቸው ጥፋቶች ማለትም መሬት መንቀጥቀጥ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ሱናሚ አውሎ ንፋስ የመሬት መንሸራተት ድርቅ የተለያዩ የበሽታ ወረርሽኖች በጎርፍ መጥለቅለቅ እና ሌሎችም ፍፁም ባላሰብነው እና ባልገመትነው ሰዓት ተከስተው ቤትና ንብረታችንን አውድመው ሜዳ ላይ ሊያስቀሩን ይችላሉ ጦርነት የአካባቢ ብክለት የእሳት አደጋዎች አንዲሁም ሴሎች ምክንያቶች በሰው ሰራሽ ጥፋቶች ውስጥ ሊከሰቱ ይቸላሉ በተጫማሪም በግጭቶች አማካኝነት ዓለም ወደ ባዮሎጂካል ኬሚካልና ኒዩከለር ጦርነቶች ሊገባ ይቸላል ከላይ በተጠቀሱትና በሌሎች ተጨማሪ ጥፋቶች ምከንያት ህልውናችን አጣብቂኝ ውስጥ ገብቶ ለስደት ለበሽታ ለጉስቁልና ለረሃብና ለሌሎች ጠንቆች ልንዳረግ አንቸላለን በርግጥ ሌሎች የተለያዩ ምከንያቶችንም መግለፅ ይቻላል በመሆኑም መፅሃፉን ሙሉ ለሙሉ ለመረዳት ራሳችንን ችግር ውስጥ እንደወደቀ አንድ አልሞት ባይ መመልከት አስፈላጊ ሊሆን ይቸላል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል አብዛኛውን ጊዜ ሰው ሠራሽም ሆነ የተፈጥሮ አደጋዎች ሲከሰቱ በሰዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳቶች ያጋጥማሉ አነኝህን ገጠመኞች ለመቀነስ ከተቻለም ለማስቀረት የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት አቅም ወሳኝ ነው በተለይ ድንገተኛ የሆኑ የተፈጥሮ አደጋዎች ማለትም የጎርፍ መጥለቅለቅ የሰደድ እሳት የመሬት መንቀጥቀጥ የወረርሽኝ በሽታዎችና የመሳሰሉት ሲያጋጥሙ ከፍተኛ የሆነ ሰብዓዊና ቁሳዊ ቀውሶች ሊከተሉ ይችላሉ እነኝህን ሁኔታዎች ቀድሞ በመፈተሽ ተጋላጭነት ለመቀነስ የሚያስቸሉ ዕቅዶችን መንደፍ ይቻላል ይህንን ማድረግ ካልቻልን ደግሞ ለሰው ልጆች ሞት አካል ጉዳት ንብረት ውድመትና ለሞራል ውድቀት ልንዳረግ እንትላለን ተፈጥሯዊ አደጋዎች የመሬት መንቀጥቀጥ እሳተ ገሞራ የጎርፍ መጥለቅለቅና የመሬት መንሸራተት የአውሎ ንፋስ መብረቅና ነጎድጓድነ ሄሪኬን ሰደድ እሳት ሱናሚ ድርቅ ኤልኒኖ የበሽታ ወረርሽኞች ሰው ሰራሽ አደጋዎች ጦርነቶች ሽብርተኝነት ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል የመኪና የባቡር የአውሮፕላንና የመርከብ አደጋዎች የአካባቢ ብከለት አምባገነን መሪዎች በመሰረተ ልማት ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች የዓለም አየር ለውጥ የአሳት አደጋ የሳይበር ጥቃቶች የድሮን ጥቃቶች ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል መደብ የየዘመኑ ጦርነቶች የጦር መሳሪያዎችና የውትድርና ሳይንስ ጦርነት ሁለት እና ከዛ በላይ የሆኑ ሃገሮች ወይም የተደራጁ ቡድኖች አንድ ምላሽ ማግኘት የሚገባው ወይም ውሳኔ የሚያስፈልገው አጀንዳ ሲኖራቸው እና ይህንን ሁኔታ ቁጭ ብሎ በመነጋገር ወይም በመግባባት ፎዐር ክባሬሔ መፍታት ሳይቻላቸው ሲቀር ሁኔታውን ኃይል ወይም የጦር መሳሪያዎች በመጠቀም ለመፍታት የሚያደርጉት ሂደት ነው በእርግጥ ጦርነት ብዙ ገጽታዎች አሉት ወይም ደግሞ በብዙ መንገዶች ወደ ጦርነት ሊገባ ይቻላል ለምሳሌ በመንግስት ግልበጣ የሚደረግ ጦርነት በታላቅ ህዝባዊ አመፅ በሽምቅ ተዋጊዎች በእርስ በርስ ጦርነት በሽብር ጥቃት ምከንያት በተደራጀ ወታደራዊ ኃይል በሚደረግ አመፃ እና በሌሎችም ጦርነት የጦር መሳሪያዎች በጥቅም ላይ ሳይውሉ ሊደረግ ይችላል ለምሳሌ የቀዝቃዛው ጦርነት የጦርነት ምክንያቶች አብዛኛውን ጊዜ የጦርነት ዋና ምከንያቶች የፖለቲካ የማህበራዊ አና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን ከ ለማምጣት የሚደረጉ ናቸው በሌላ አነጋገር በፖለቲካ በማህበራዊ እና እኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ አንድ አገር ወይም የተወሰኑ ቡድኖች በሌሎች ላይ የሚያደርጉት ጭቁቆና ተንኮል እና ተፅእኖዎች ናቸው ለዚህ አባባል ወይም ሃሳብ ታሪከ በቂ የሆኑ አሳማኝ መረጃዎችን ይነግራናል ከጠቀስናቸው ምከንያቶች በተጨማሪ የሃይማኖት ግጭቶች የተዋረድ ስልጣንን ላለመልቀቅ የሚደረግ ትግል እና የሌሎችን ንብረት መፈለግ ሊካተቱ ይችላሉ ድርጊቱም በወረራ ወይም ህጋዊ ድጋፍ በመስጠት ሊፈፀም ይትላል በሃገሮችም ሆነ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል በቡድኖች የሚደረግ የመሬት ወረራ የሚፈጥረው ጦርነት አንደ አሜሪካ ባሉ ሃገሮች በስፋት ታይቷል በዋናነት ምከንያቱም ለአገሪቱም ሆነ ለተወሰኑ ቡድኖች የሚያስፈልጋቸውን ምግብ በእርሻ ለማሟላት ነበር የመጀመሪያ የአሜሪካን ሰፋሪዎች በቀደምት አሜሪካውያንከክኳቬህኗ ላዝዩቨር ላይ ያደረጉት የወረራ ጦርነት ሰብላቸውን የሚያመርቱበት መሬት እና ከብቶቻቸውን የሚያሰማሩበት ቦታ ፍለጋ ነበር እንዲህ ያሉ እንቅስቃሴዎች ባሁን ዘመንም መልካቸውን ቀይረው ይስተዋላሉ ጥንት በሚባለው ጊዜ እና በመካከለኛው ዘመን የሚደረጉ ጦርነቶች አንዱ ሌላውን በማስገበር የሚያደርጉት የሃብት ማካበት እና መስፋፋት ነበር ጦርነት እንደ ስጋት የሚታዩ ሃገራትን ወይም ቡድኖችን ቀድሞ በመምታት ከስጋት ነፃ ለመሆን በሚል ተነሳሽነትም ሊደረግ ይችላል ጦርነት በታሪከ ውስጥ የተደራጀ ጦርነት የተጀመረው በጥንቷ ፐርሺያና በሜዴትራኒያን ባሕር መካከል ባለ ለም አካባቢ አንደሆነ ይነገራል በአካባቢው ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ከቦታ ቦታ የግጦሽ ቦታ እየፈለጉ የሚዘዋወሩ አርብቶ አደሮች ነበሩ ነገር ግን የሳር ዘር ማግኘት ከቻሉበት ጊዜ ጀምሮ ከብቶቻቸውን በአንድ ቦታ ሆነው ማርባት እንደሚችሉ በማወቃቸው የመረጧቸው ቦታዎች ላይ በቋሚነት በመስፈር ሕይወታቸውን መምራት ጀመሩ ከብቶቻቸውን ከሚዘርፉ ቀማኛዎችቹ ለመከላከል የመጀመሪያውን ጠባቂ ጦር ኃይልም ባካባቢያቸው ያቋቋሙት በዚህ ጊዜ ነበር ይባላል ነገር ግን የሰፋሪዎቹ ህዝብ ቁጥር እና የከብቶች መጠን እየጨመረ በሄደ ቁጥር ለመስፋፋት የሚደረጉ መገፋፋቶች ተጀመሩ ከከርስቶስ ልደት በፊት ዓመተ ዓለም ጀምሮ ከመካከለኛው ሜሶፓታሚያ እስከ ግብፅ ያለው አካባቢ የገዢዎች መውደቅ እና መነሳት ሁልግዜም ስለነበር አካባቢው ሰላም ኖሮት አያውቅም ነበር የጥንቱ መካከለኛው ምሥራቅ በጥንቱ መካከለኛ ምሥራቅ ኃያላን የነበሩት የአሲሪያን እና የፐርሺያን ገዢዎች ነበሩ አሲሪያንስ ጦረኛ የነበሩ ህዝቦች ሲሆኑ በዘመናቸው ማለትም ከከልደት በፊት ምዕራባዊ እስያን ተቆጣጥረው ነበር ፈጣን የሆነ የፈረስ ላይ ተዋጊ ጦር የሁለቱም ማለትም የአሲሪያን እና የፐርሺያን መገለጫ ነበር በተጨማሪም ብዙ የቀስት አስወንጫፊ እና የጦር ወርዋሪ እግረኛ ጦር ከፈረስ ጦር በፊት በመቅደም ጠላታቸውን ያዳከሙ ነበር አሲሪያኖች ሽብርን እነደ አንድ ጦር መሳሪያ ይጠቀሙበት ነበር ሽብርን የሚፈፅሙትም ሰዎች ከመንደሮቻቸው በማባረር እና አስረኞችን በመግደል ነበር መካከለኛው ምስራቅ በዓለም ላይ ላሉ አገሮች የበረከት እና የቸግሮች ምንጭ እንደሆነ እስካሁን ዘልቋል የግሪከ እና የሮም ዘመኖች የአሲሪያን እና ፐርሺያን ጦር አንደ ጥንቶቹ የህንድ እና ቻይና ኢምፓየር የሰለጠነ የሚባል ጦር ነበራቸው ነገር ግን የግሪከ የጥንት ገዢዎች ጦር ሆኖ ያገለገለው የከተማው ሲቪል ሚሲሻ ነበር ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል የግሪከ ጦርም የጀርባ አጥንት ይባል የነበረው የታጠቀ እግረኛ ጦር ወይም የብረት ጦር ወርዋሪ ሲሆን ከስምንት እስከ አስር የሚደርሱ ገቺ ረድፎችን በመስራት ጥቃትን የሚከላከሉ ነበሩ የሚታጠቁትም ወንጭፎች እና ቀስት ነበር ፈረሰኞችም የጠላቶችን አደራጃጀት ለመበጥበጥ እና ለመከፋፈል ከፊት ይቀድማሉ ጦርነት የሚባለውም በጎራዴ በጦር አና በጋሻ ተፋጠው የነበሩ ሁለት ወገኖች እርስ በርስ በመጋጨት እና በመቀላቀል መፋጀት ነው ጊዜው አየጨመረ በሄደ ቁጥር ግን የግሪክ ጦር በእጅጉ አየተሻሻለ መጥቷል የሮማውያኖችም ጦር እንደ ግሪከ በመጀመሪያ ይጠቀሙት የነበረው ሲቪል ሚሊሻ ነበር ነገር ግን ከኾኒከ ጦርነቶች በኋላ ተኛውና ተኛው ከዘመን ከከበኋላ የሮማውያን ጦር የሰለጠነ እና ጠንካራ የሚባል ሆነ አንድ የሮማዊያን እግረኛ ተዋጊም በጦር ውርወራ እና በጎራዴ አሰነዛዘር የተዋጣለት ነበር ከጊዜ በኋላም የሮማዊያን ጦር በሌሎች ቅጥረኞች መደራጀት ጀመረ ይህ አካሄዳቸውም አቅማቸውን እያዳከመ መጥቶ ለጥቃቶች ተጋላጭ አድርጓቸዋል የመካከለኛው ዘመን በመካከለኛው ዘመን የአውሮፓ ማኅበረሰብ የፖለቲካና የጦር ሰራዊት ተግባር ፊውዳሊዝም ወይም ገባር በሚባለው ዖ ስርዓት ውስጥ የተዘፈቀበት ወቅት ነበር አንዱ ዶ ሌላውን የውጭ ወራሪ በመፍራት ሁሉም አውሮፓውያን አንዱ ከሌላው የተለየ የጦር መሳሪያ ለመያዝ የሚጥርበት ጊዜ ነበር ወቅቱ በተለይ ፈጣን በሆኑ አነስተኛ መጥረቢያ ተፋላሚዎች አንዲሁም በሁለቱም በኩል ባለስለታም ጎራዴ በመፋለም ብቃት የነበራቸው ወታደሮች የፈሉበት ዘመን ነበር የምፅራባዊው የሮማን ኢምፓየር በተኛው ከዘመን ከወደቀ በኋላ የወታደራዊ እንቅስቃሴዎች አሽቆለቆሉ በዚሁ ምከንያት አውሮፓ ለወራሪዎች ምቹ ሆነችቾ አቫርስና ቡልጋርስ የሚባሉት በምስራቅ ቫይኪንግስ በሰሜን እና ሙርስ ከደቡብ ለወረራ ተዘጋጁ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ፋራንከስ የሚባሉት የጀርመን ዝ ኑ ጎሳዎች ዛሬ ላይ ጀርመን እና ፈረንሳይ የሚባሉትን ቦታዎች የያዙት እንደ ሮማውያን አይነት አቋም በመገንባት ሙርሶች የሚያደርጉትን ወረራ በ በባትል ኦፋ ቱርስ ዐ መግታት ችለዋል ነገር ግን የውጊያ ዘዴያቸው እና አቅማቸው ከግሪኮችም ሆነ ከሮማውያን አንፃር ሲታይ ኋላ ቀር የሚባል ነበር በተመሳሳይ ጊዜ የምስራቅ ሮማውያንየቤዛንታይን ኢምፓየር ጠንካራ እና ፈጣን የነበረውን የጠላታቸውን ጉዞ አቁመውታል የቤዛንታይኖች የውጊያ ስልት የነበረው የፈረስ ላይ ጋላቢ ቀስተኞችን መጠቀም ነበር እነኝህ ወታደሮች አንድ ፈረስ በሙሉ ፍጥነቱ አየጋለበ የፈለጉትን ኢላማ በቀስት ይመቱ ነበር ምፅራብ አውሮፓዎች በተደጋጋሚ ለረዥም ጊዜ ጥቃቶችን የሚፈፅምባቸውን ቫይኪንግስ መቋቋም ስለከበዳቸው አብረው ስምምነት በማድረግ የፊውዳል ስርዓት ተጠቃሚ እንዳሆኑ ፈቅደዋል ነገር ግን ለዚህ መብታቸው በተፈለጉ ጊዜ የውትድርናውን አገልግሎት አንዲሰጡ ግዳጅ ነበረባቸው በዚህ መንገድም በመካከለኛው ዘመን ፊውዳሎች ተንሰራፍተው እና ገነው ኖሩ በኛው እና ኛው ከዘመን የፊውዳሎች ዘመነ መሳፍንት ለአገራዊ መንግስታቶች እጁን እየሰጠ መጣ የአገራት ነገስታቶች የራሳቸው የሆነ የንጉሳውያን ጦር መገንባት ጀመሩ በዚህ ወቅት የጥይት ባሩድ መታወቁ ለጦረኞች የእመርታ ዘመን ነበር ዘመናዊው ጦርነት የሳው ዓመት ጦርነት በ የዘመናዊ ጦርነት የውልደት ጊዜ ነበር በወቅቱ የስውዲን ገስ የብረው ጉስታቭ አዶልፍ ተኛ ርህ ለበዐሀዬከ ከ የሠራዊት አደረጃጀት እና ሥነምግባር መመሪያን በሚገባ አሳደገው ተተኳሽ መሳሪያዎችንም አስተዋወቀ ወታደሮችም በፍጥነት ማጉረስና መተኮስ ቻሉ በእንግሊዝ የአብዮት ጦርነት ወቅት በ አሊቨር ከሮምዌል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል የሚባለው የንጉሱ ጠባቂ ደግሞ አስገዳጅ የሆነ የውትድርና ጥሪ በማድረግ በጣም የተዋጣለት የሚባል ተፋላሚ ኃይል መገንባት ቻሰ ለመጀመሪያ ጊዜም ቀይ የሰራዊት ኮት ልብስ የብሪታንያ ጦር ሰራዊት መለያ እንዲሆን ተደረገ ተኛው እና ኛው መቶ ከፍለ ዘመን ስፓኒሽ ስከሴሽን ካከ ህርርርክ ዒላ በሚባለው ጦርነት ወቅት በገ ንባ ና የብሪታንያ ጦር ጀነራል የነበረው ጆን ይዥ ፐርትል ተንቀሳቃሸ እና ተኳሽ ኃይል ሀልከ ፖ በመጠቀም የፈረንሳዩን ሉዊስ ተኛ ። የውጊያ ስልቶችን እና በስነ ምግባር የታነፀ ውሽ ጢት መደድ ብ የጊ ኃይል በመገንባት የሰባቱ አመት ጦርነት በሚባለው ጊዜ ፋታ የማይሰጡ ተተኳሾችን በመጠቀም ድል አደረገ ለዛሬዋም ታላቅ ጀርመን መፈጠር ምክንያት አንደሆነ ይታመናል በተኛው ከፍለ ዘመን መጨረሻ ላይ የፈረንሳይ አብዮት ጦርነት አብዮት የሚለውን ቃል በጦርነቶች ላይ ሁሉ አጋብቷል የፈረንሳይ አብዮት የአለም ዜጎችን ለዚህ አላማ በግዳጅ በመጥራት በጣም ትልቅ ሰራዊት አንቀሳቅሷል በህዝባዊ ማአበልም ድል አድርጓል ናፓሊዩን ቦናፓርትም ይህንን ኃይል የበለጠ ቅርፅ በማስያዝ አስፈሪ የሆነ የፈረንሳይ ሰራዊት ፈጥሯል በመቀጠልም ሰራዊቱን ከፋፍሎ በማሰልጠን ሁሉንም ብቁ አድርጎ አደራጅቷል እያንዳንዱ የተደራጀ ጦር ቡድንም ሁለት ወይም ሶስት ከ አስከ የሚደርሱ ወታደሮች ነበሩት እያንዳንዱ ቡድንም በጦርነት ወቅት ያለውን ኃይል ተጠቅሞ ጥቃት ካደረሰ በኋላ ሌሎች አዲስ ቡድኖች ይተኩታል ናፖሊዮን ትላልቅ መድፎችን በብዛት ተጠቅሟል ወታደሮቹም ቢሆኑ በጣም የበቁ ነበሩ ናፓሊዩን ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ይከተለው የነበረው የጀግንነት እና የደፋርነት መንገድ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ብዙ ጦርነቶች ላይ ለረዥም ጊዜ ተፅእኖ ማድረግ ቻሰ ሁ እይ ልበኪ ከብ ጠሀቨለቹ ኮሂለር የአሜሪካ የእርስ በእርስ ጦርነት ለመጀመሪያ ጊዜ በጦር መሳሪያዎች ዘርፍ በቴከኖሎጂም ሆነ በምርት ጥራት እና ብዛት አዲስ ነገሮች የታዩበት ነበርራ በዘመኑ የባቡር መሥመሮች መዘርጋት የቴሌግራፍ አገልግሎት ላይ መዋል ከፍተኛ አቅም ያላቸው ጠመንጃዎች እና ብረት ለበስ የሆኑ መርከቦች በእንዱስትሪ ደረጃ ተስፋፍተው የሚሰራበት ጊዜ ነበር በመሆኑም ሁሉም ነገሮች በገፍ ለጦርነቱ አገልግሎት ጥቅም ላይ ውለዋል የዓለም ጦርነቶች የመጀመሪያው የአለም ጦርነት አጀማመሩ ያን ያህል ከባድ የሚባል አልነበረም በተለያዩ እንቅስቃሴዎች ነበር ሂደቱ የተገለፀው ነገር ግን ሁኔታው በፍጥነት መልኩን ቀይሮ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ወደ ሊወጡት የማይቻል አጣብቂኝ ውስጥ ገባ በጦርነቱ በሁለቱም ወገን ያሉ ተፋላሚዎች አንዱ የሌላውን የመከላከል አቅም ለመስበር ሲል እጅግ በጣም ከባድ ጥፋት ደረሰ በጦርነቱ አዳዲስ የጦር መሳሪያዎች በስፋት ጥቅም ላይ ውለዋል ተዋጊ አውሮፕላኖች እና ታንክ በስፋት ተሰማርተዋል በባህርም ቢሆን ጠላቂ መርኮቦች በጦርነቱ ተሳትፈዋል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል የሁለተኛው የአለም ጦርነት ከአንደኛው የአለም ጦርነት ጋር ተመሳሳይ የሆነ እንቅስቃሴአሰጣ ገባ ተመልሶ መጥቷል በጦርነቱ ጅማሬም ላይ ጀርመኖች ከፍተኛ ኃይል በማሰማራትበተለይ ቁጥሩ የበዛ ታንከ በማሰማራት በፓላንድ እና በፈረንሳይ ላይ የጅማሬ ድልን አግኝተው ነበር ነገር ግን ብዙም ሳይቆይ የተባበረው ቼሻ ኃይል በብዛት እና በኢንዱስትሪ ውጤቶች በማየሉ የጀርመንን ድል ቀምቷል በተለይ በሩሲያ በኩል በያኔዋ ሶቭየት ህብረት በጣም ከባድ አንቅስቃሴ ተደርጓል ጦርነቱ ሰሜን አፍሪካንም ጭምር የነካካ ነበር የፓስፊኩም ጦርነት ትልቅ ጠቀሜታን ለተባበሩት ጦር አስገኝቷል በውኃው ላይ በተደረጉ ጦርነቶች አውሮፕላን ተሸካሚ መርከቦች ወሳኝ ሚናን ተጫውተዋል የኒዩከለር ውልደት ከ ጀምሮ እንደ ኒዩከለር ያሱ አጅግ በጣም አጥፊ እና አደገኛ የጦር መሳሪያዎች መፈጠር እስካሁን ያየናቸውን የጦርነት ባህሪያት ወይም ባህል በእጅጉ ቀይሯል ኒዩከለር በእርግጥ በአለም ላይ ሊከሰቱ የሚቸሉ ትላልቅ ጦርነቶችን አስቀርቷል ምከንያቱም የኒዩከለር ጦር መሳሪያ የማውደም አቅም ከትንሽ ከተሞች እስከ ትልልቆቹ አንዲሁም አንድን የጦር ሜዳ መንደርተቋም በሙሉ ማጥፋት ስለሚቸል ነው በአነስተኛ መጠን የሚደረግ የኒዩከለር ጦርነትም አንኳን ቢሆን በአየር በባህር አና በየብስ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ይገታል ለምሳሌ ትላልቅ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከቦችን ትላልቅ ቦንብ ጣይ አውሮፕላኖችን እና ለስምሪት በዝግጅት ላይ ያለን ከፍተኛ መጠን ያለው የተደራጀ ሰራዊት በሙሉ ሁሉንም በአንድ የኒዩከለር ቦንብ ማጥፋት ይቻላል በአሁን ዘመን ጦርነት አንደድሮው ጊዜ ለፍልሚያ ሜዳ መቀጣጠር የለም አንድ ኒዩከለር ያለው ሀገር ከብዙ ሺህ ማይሎች ማዶ የሚገኝ አገር ላይ ጥቃትን ማድረስ ይችላል ለዚህ ተግባር የሚውሉ ድንበር ተሻጋሪ ተወንጫፊ ሚሳይሎችበርየርዐክክበክ ር ዝበቨርርለሐ ተሰርተዋል በዚህ ምከንያት በሁለት ኒዩከለር በታጠቁ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ሃገሮች መካከል ጦርነት ማድረግ አና ኒዩከለርን መጠቀም ለማናቸውም የሚበጅ ስላልሆነ በምርጫ ዝርዝር ውስጥ የለም ቢመረጥም የብልህ ምርጫ አይሆንም የኃይል ሚዛን መፈጠር ከዎቹ እስከ ዎቹ ባለው ጊዜ ውስጥ ሁለት ኃያላን ሀገራት ማለትም አሜሪካን እና የሶቭየት ህብረት በምዕራብ እና ምስራቅ ጎራ ተከፋፍለው በገቡት የኒዩከለር ጦር መሳሪያን የማዘመን እሽቅድድም ዘርፉ እጅግ በጣም አድጋል ውድድሩ በቴክኖሎጂ መቅደምን መሠረት ያደረገ ነበር ወይም በሌላ አነጋገር አንዱ በሌላኛው ላይ ጥቃት ሳያደርስ መግታት መቻል ላይ ነበር እነኝህ በኒውክለር ዙሪያ በሁለቱ ጎራዎች መካከል የሚደረጉ መንጠራራቶች በአለማችን ላይ በዘርፉ ሁለት ተመጣጣኝ ሀይሎች እንዲፈጠሩ ምከንያት ሆኗል ይህ ሁኔታ በእርግጥ ለሁለቱም ወገኖች ምቾትን የሚሰጥ ነበር ምከንያቱም አንዱ በሌላኛው ላይ የሚያሳየው የበላይነት ስለማይኖር ሁለቱንም አሸናፊ አድርጓል ሁለቱ ሀያላን ሀገራት ከራሳቸው አልፈው ተርፈው ከሀገራቱ ጋር ተመሳሳይ አቋም ያላቸውን ሌሎች ሀገራት በማቅረብ አለምን በሁለት ጎራ አስታጥቀዋል አብዛኛው በአለም ላይ የሚገኙት የተለያዩ የጦር መሳሪያ ስሪቶችም በአብዛኛው የአሜሪካን ወይም የሶቭየት ህብረት የሆኑበት ምከንያት ይህው ነው ምንም እንኳን ሁለቱ ሀገራት የተለያዩ ሀገራትን ወደራሳቸው ቢያቀርቡም ቢረዱም በሚሸጡትም ሆነ በሚለግሱት የጦር መሳሪያ አይነት ላይ ግን ከፍተኛ ጥንቃቄ ይወስዱ ነበር የኒውክለር ጦር መሳሪያዎች ፉከከር ከሮ ሄዶ መጨረሻ ላይ ሚዛናዊነቱን አንደፈጠረ ሁሉ ለሌሎች ስምምነቶችም በሮችን ከፍቷል በጣም ብዙ ስምምነቶች በኒውከለር ዙሪያ ተፈርመዋል ከሁለትዮሽ ስምምነት አንስቶ ሁሉን እስካማከለው አለም አቀፍ ደረጃ ማለት ነው የስምምነቶቹ ዋና አላማ ባላስፈላጊ ፉክክሮች አለማችን በእነዚህ አደገኛ ጦር መሳሪያዎች እንዳትሞላ የተለያዩ ገደቦችን የሚጥሉ ነበሩ በተለይ በመሬት ላይ በተፈለገበት ቦታ ጥቃት ማድረስ የሚያስችሉትን ድንበር ተሻጋሪ ሚሳይሎች ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር በ በአሜሪካን እና በቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት መካከል ከፀ ክፀር ላከ ከክቪክ ፐ ለፕ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል የተደረገው ድርድር ፍሬ አፍርቶ የኒውከለር አረር ተሸካሚ ሚሳኤሎችን ቁጥር የሚገድብ ስምምነት በሁለቱ ሀገሮች ተደርሷል ሌሎች ተጨማሪ ስምምነቶችም ተደርገዋል ለምሳሌ ከኒውከለር እንቅስቃሴ ነፃ ከልል መሆን አለባቸው ተብለው የተቀመጡ ቦታዎችንኀዋ ወይም ጠፈር አንታርቲከ አና ውቅያኖሶች መጠበቅ ያጠቃልላል ስምምነቱ ሌሎች ሀገሮች ይህንን የጦር መሳሪያ እንዳይሰሩ የሚከለከልም ነበር ነገር ግን ከዓመት በኋላ የስምምነቱን መሳካት የሚያጨልሙ እንቅስቃሴዎች ተደርገዋል የጦር መሳሪያዎች በታሪከ ውስጥ የጥንቱና የመካከለኛው ዘመን የጦር መሳሪያዎች የምንገኝበት ዘመን የጦር መሳሪያዎች የመጪው ዘመን የጦር መሳሪያዎች ሦሥተኛው የዓለም ጦርነት እንዴት የሚሆን ይመስልዎታል። ይሄ የሚያሳየው የዕውቀቱን ከፍተኛ አስተማማኝነትና የጥናት ዘዴውን ብቃት ነው ትምህርተ ሂሳብ በማንኛውም የሳይንስ ዘርፍ ስለሚጠቅም የሳይንስ ቋንቋ ወይም የኅዋ ቋንቋ ተብሎም ይጠራል በዚህ ከፍል ውስጥ የሂሳብ ሰዎች እንዲሳተፉ ይበረታታሉ ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል መደብ የተለያዩ የኃይል ምንጮች ቴክኖሎጂና ስልጣኔ ከኃይል ምንጭ ጋር ያለው ቁርኝት ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት የሰው ልጅ አንጨት ብቻ እያነደደ በብርሃኑና በሙቀቱ ሲገለገል ኖሯል ምግብ ለማብሰል በቅዝቃዜ ወቅት ኣ ው ክለ ሙቀት ለማግኘትና ለሌሎች ተግባራት ተጠቅሟል በመቀጠል ደግሞ ሰው የነፋስ ኃይልን በመጠቀም በውኃ አካላት ላይ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በቀዛፊ ጀልባዎች መጓጓዝ ችሏል ከመቶ አመት በፊት ጀምሮ ደግሞ ሰዎች የፏፏቴዎችን የመወርወር ኃይል በመጠቀም የኤሌከትሪክ ኃይል ማመንጭት ችለዋል በምንንገኝበት ዘመን ደግሞ የአንፋሎት የተፈጥሮ ጋዝ የቤንዚን የፀሐይና የአቶሚክ ኃይልን ጨምሮ ሌሎች የተለያዩ ምንጮችን በመጠቀም ላይ ይገኛል በጥናትና ምርምር ላይ የሚገኙም ሌሎች ዘርፎች አሉ ዛሬ ላይ በዕለት ተለት እንቅስቃሴያችን ውስጥ አንድ የሆነ ኃይል የማይጠቀም ሰው ማግኘት የሚቻል አይሆንም ምከንያቱም ሰዎች ምንጊዜም የሆነ አንድ የኃይል ምንጭ የሆነ ስራ አንዲሰራላቸው ያደርጋሉ በምንገኝበት ዘመን የስልጣኔው መሰረት የኃይል ምንጭ ነው በሳተላይቶች አማካኝነት ከአንድ የዓለም ጫፍ ወደ ሌላኛው ጫፍ መረጃዎችን እንቀባበላለን የተለያዩ ቴሌቭዥን ፕሮግራሞችን በቦታ ሳንገደብ በቀጥታ እንመለከታለን በስልከ መነጋገር የቻልነው በቴክኖሎጂ ብቻ ሳይሆን ለቴከኖሎጂው የኃይል ምንጭ በመኖሩና መጠቀም በመቻላችን ነው በመሆኑም የሁሉም ነገር መሰረት የኃይል ምንጭ ነው ማንኛውም ከገበያ የምንገዛው ሸቀጥ ከሚገኝበት ለመድረስ ኃይል ተጠቅሟል ከጥሬ ዕቃ መሰብሰብ ጀምሮ በፋብሪካዎች ውስጥ ሲያልፍ ተጠናቆም ከኛ ለመድረስ ምናልባትም የአየር የየብስና የውኃ ላይ ጉዞዎችን አድርጎ ሊሆን ይቸላል እነኝህ ነገሮች በሙሉ ከፍተኛ ኃይል የሚጠቀሙ ናቸው የምንበላው ምግብ ደጃፋችን ለመድረስ ብዙ የኃይል ምንጮችን ተጠቅሞ ነው ለምሳሌ ማንኛውም እፅዋት ዘር ከመዝራት ጀምሮ ለማደግ ለመብሰል ለመሰብሰብ ለማቀነባበር ለማሸግ ወደሚፈለግት ለማድረስ በሁሉም ሂደት ውስጥ ኃይል ያስፈልጋል በመሆኑም በየዕለቱ ኑሯችን ለአፍታም ቢሆን የማይለየንን አንቀሳቃሽ ኃይል ቀረብ ብሎ ማጥናት የሚያስፈልገው ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ኃይል ምንድነው። ማንኛውም በእንቅስቃሴ ውስጥ ያለ ነገር አንዳች የሚያንቀሳቅሰው ኃይል ያስፈልገዋል በመሆኑም ኃይል ስራዎችን የሚሰራልን ነገር ነው ማለት ይቻላል በየብስ በውኃ አካላት በአየር እንዲሁም በጥልቁ ኅዋ ውስጥ በየዕለቱ የሚዘዋወሩ የተለያዩ ማሽኖችና መሳሪያዎች ሁሉም የሚንቀሳቀሱት ኃይል በመጠቀም ነው ዳቦ የምንጋግርበት ምጣድ የምንጠቀማቸው ማቀዝቀዣዎች ደስ ያለንን ሙዚቃ የምናዳምጥበት ቴፕ በምሸት ከተሞች በብርሃን አሸብርቀው የምናያቸው ሰውነታችን ሳይቀር ለመንቀሳቀስ ለማሰብ ስራ ለመስራት እንዲሁም ከውልደት ጀምሮ ለማደግ ሁሉ የሆነው በኃይል ምንጭ ነው በፅለት ተለት ኑሯችን ውስጥ ኃይል የሚያስፈልጋቸው ተግባራት ለተለያዩ ማብሰያዎች ልብነ መተኮሻ ለእጅ ባትሪዎች ለአምቱሎች ለሬዲዮዎች ለድምፅ ማጉሊያዎች ለውጥ ባለበት ሁሉ አንቀሳቃሽ ኃይል ያስፈልጋል በመሆኑም ሙቀት ለመፍጠር ብርሃን ለማመንጨት ድምፅ ለመጓዝ እድገት ለመቀጠል የሚያንቀሳቅሰው ኃይል ይፈልጋል በተለይ ደግሞ በምንገኝበት ዘመን ላይ ያለ ቴክኖሎጂ በሙሉ የሚያንቀሳቅሰው ኃይል ይፈልጋል ያለ ኃይል ምንጭ አምናያቸው ነገሮች በሙሉ እውን አይሆኑም ነበር ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ዓለም በአሁን ሰዓት በዋናነት የሚጠቀማቸው አስር የሚሆኑ የተለያዩ የኃይል ምንጮች ያሉ ሲሆን በሁለት መንገዶች ሊከፈሉ ይትላሉ እነርሱም ታዳሽ እና ታዳሽ ያልሆኑ የኃይል ምንጮች የሚባሉ ናቸው ታዳሽ ያልሆኑ ከሚባሉት ውስጥ የድንጋይ ከሰል የተፈጥሮ ጋዝ ቤንዚን ፕሮፔን እና ዩሬንየም የሚጠቀሱ ሲሆን የኤሌክትሪክ ኃይል ለመፍጠር ቤቶችን ለማሞቅ መኪኖቻቸንን ለማንቀሳቀስና የተለያዩ ፋብሪካዎች የማምረት ስራቸውን እንዲያከናውኑ በሰፊው በጥቅም ላይ እየዋሉ ይገኛሉ እነኝህ የኃይል ምንጮች ታዳሽ ያልሆኑ የተባሉበት ምክንያት ቢያንስ በአጭር ጊዜ ውስጥ አንዴ ከባከኑ መልሶ በፍጥነት መተካት የማይችሉ በመሆናቸው ነው ለምሳሌ ቤንዚን የሚሆነው ብስባሽ ወደዚያ ደረጃ ለመድረስ በመቶ ሚልዮኖች በሚቆጠሩ ዓመታት ነው የሚፈጅበት ሰርቫይቫል የተለያዩ የኃይል ምንጮች ታዳሽ የ ምንጭ ታዳሸ ያልሆነ የኃይል ምንጭ ከእንጨት የሚገኝ ቶ ከቤንዚን የሚገኝ ኤሪ ከውኃ ግድቦች የሚገኝ ሪ ከተፈጥሮ ጋዝ የሚገኝ መይ ሳተ ገሞራ እንፋሎት የሚገኝ ከድንጋይ ከሰል የሚገኝ ። ህስህህህህህከበየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል በማሻሻል ላይ ያተኮሩ መሆናቸው የብዙዎችን ይሁንታ እና ድጋፍ አንዲያገኝ አስቸሎታል ነገር ግን አንደማንኛውም ሳይንስ የራሱን ጦስም ይዞ መምጣቱ አልቀረም የብዙዎች ስጋት የሆነው አንዳንዶች የባዮቴከኖሎጂን ለባዮሎጂካል ጦር መሳሪያዎች ማዘመኛነት ማለትም ለጥፋት ሊጠቀሙት ይችላሉ የሚል ነው ይህ ቴከኖሎጂ ተመራማሪዎችን ከዚህ ቀደም የምናውቃቸውን ጥቃቅን በሽታ አምጪ ህዋሳት የበለጠ የተወሳሰቡ አና ትልቅ ጥፋትን የሚያደርሱ አንዲሆኑ ለማድረግ ያስችላቸዋል ከዚህ አልፎ ሲከፉም ጥቃቅን በሽታ አምጪ ህዋሳቱን በመመንደስ የተመረጡ የሰው ዘሮችን ብቻ እንዲያጠቁ አድርጎ ማዘጋጀት ያስትላቸዋል ትከከለኛ ስጋት ነው ይህ አዲስ ሳይንስ የሰው ዘርን በጣም ሊፈታተን የሚቸልበት እድሉ በጣም ሰፊ ነው ሳይንሱ የሰው ልጅን ወደ ተሻለ ደረጃ በሚያደርስበት አቅሙ ልከ በተፃራሪ መንገድ ከሄደ ህይወትን ከነጭራሹ የሚያጠፋበት አቅሙ አለው አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የናኖ ቴከኖሎጂ ሌሎች ስጋቶች የሕዝብ ቁጥር ማጓቀብ በቁ ህክ ፎከጩ የሚባል አንድ ጀርመናዊ የኬሚስትሪ አዋቂ ለመጀመሪያ ጊዜ የሕዝብ ቁጥር ሳይቆም አድሜልኩን ያለገደብ ሲጨምር አይችልም የሚል ሃሳብ አቅርቦ ነበር በአሁን ዘመን ይህ ሃሳብ የዝቅተኛው ሕግ በከዩ ጠሄ ዐ የከ ለዝህ በመባል የሚታወቀው ነው በዚህ ሕግ መሰረት ህይወት ያላቸውከር ከርኗ እና ህይወት የሌላቸውቨር ክርርሺ በፍጥረት ውስጥ የሚገኙ ነገሮች በጋራ ወይም በተናጠል የሕዝብ ቁጥር እድገት ላይ ተፅዕኖ በማድረስ የሆነ ቦታ ላይ ሲደርስ ይገድቡታል የሜል ነው ይህ ገደብ ሕዝብን የመሸከም አቅምኩዞከ ርነካ ርርቪሃ የሚባለው ነው በዚህ ሃሳብ መሰረት ገደቡ የሚፈጠረው ለሕዝብ ቁጥሩ የሚያስፈልጉ አንደ ምግብ የመራቢያ ወይም የመስፋፊያ ስፍራ ውኃ አና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ሊገኙ የሚችሉት በተመጠነ ሁኔታ በመሆኑ ይህንን ውስን ነገር ሊጠቀሙ የሚችሉት ውስን ናቸው የሚል ነው ይህ ሁኔታ የሚያሳየው ደግሞ ጠንካሮች ይኖራሉ ደካሞች ይጠፋሉ አሊያም ሁሉም ተሻምቶ ሁኔታውን ለመገመት ወደሚያዳግት ሁኔታ ውስጥ ይገባል ወደሚል ነው በመሆኑም የሕዝብ ቁጥር መጨመር ወደ አንድ እርግጠኛ ወዳልሆነ መደምደሚያ ያደርሰናል ወደፊት የምንፈትሸው ይሆናል የሕዝብ ቁጥር መጨመር ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል የምግብ ነገር የምግብ ነገር የበሽታ ወረርሽኞች መከሰት ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል ከቲዞአአስለስህህሃሒየ ሰርቫይቫል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊከ ኢፌዲሪ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪከ ያላት ሀገር ናት በአፍሪካ ነፃነታቸውን ጠብቀው ለመኖር ከቻሉ ሁለት አገሮች አንዷ ነች በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን በቆዳ ስፋት ደግሞ አስረኛ ናት።