Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ብ ሕልም ስንት አይነት ነው። በቤተልሔም ፈለግኋት አላገኘኋትም አሷን በልቅሶ እከተላት ዘንድ ዜናዋን ንገሩኝ መንገዲንም አሳዩኝ ጳያልኩ እለምናችኋለሁ ሕተታ እመቤታችንንና ጌታን እንቦሳ ማለቱ ስለምን ነው ቢሉ ከቤተ ክህነት ከቤተ መንግሥት መወለዲን መናገር ሲሆን የመላእክት እኅት የነቢያት ትንቢት የሐዋርያት ስብከት የጻድቃን የሰማዕታት እናት ተብላ ትመሰገናለችና በዘመድ የከበርሽ አላት ሄሮድስንም ድንገተኛ በሽታ አለው እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ አፉኪ ዝኩረ በኅሊናኪ ህልወ ወበልብኪ ኅዱረ እስመ ዘእንበሌኪ ባዕድ አልብየ ማእምረ ድንግል ማርያም።
ከትርዓሜ በዚህ ጊዜ ወንጌል ሉቃ የተወሰደ ነው የእግዚአብሔር መልአክ ለዮሴፍ በሕልሙ ሕፃኑን ታሪክ ከእናቱ ጋር ይዘህ ወደ ግብፅ አገር ሂድ ዳግመኛ በሕልም የምታደርገውን እስክነግርህ ድረስ በዚያ ተቀመጥ አለው ዮሴፍም የእግዚአብሔር መልአክ እንደነገረው ወደ ግብፅ አገር ተሰዲል ማቴ ሐተታ ጌታ ስለምን ተሰደደ ቧዷሉ ስለ አራት ነገሮች ነው ኛ አዳም ከገነት ወደዚህ ዓለም ተቋድዶ መጥቶ ነበርና የጌታም መወለድ አዳምን ከነ ልጆቹ ለማዳን ነውና ኛ እነሆ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እየበረረ ማለት በድንግል ማርያም ጀርባ ታዝሎ ወደ ግብፅ ይመጣል ልጄን ከግብዕ ወደ ግብዕነ ጠራሁት ተብሎ በነቢዩ ኢሳይያስና በነቢዩ ሆሲዕ የተነገረው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ነው ኢባ ሆሴ ሐተታ ልዴን ወደ ግብፅ ጠራሁት ማለቱ መሰደዱን ከግብዕ ጠ ራሁት ማለቱ ደግሞ ከስደት መመለሱን ነው ቅዱስ ያሬድም ዴመና ቀሊል ዘይቤ ኢሳይያስ ይእቲኬ ማርያም ዮንግል እንተ ረቶት በከርሣ ለወልደ አግዚአብሔር ማለት ኢላሳይያስ ፈጣን ደመና ያላት የአብ የባሕርዩ ልጅ የሆነ ወልድን በማሕጸኗ የተሸከመች ድንግል ማርያም ናት ሲል የነቢዩ የኢሳይያስን ትንቢት ግንቦት ቀን የአመቤታችን የስደቲን ታሪክ በሚገልጸው መዋሥዕት በተባለው ድርሰቱ ተርጉሞታል እመቤታችንንም የኢሳይያስ ደመና ያሰኛት ይህ ነው ታሪክ ኛ ጌታ ባይሰደድ ሕፃናቱ ሲገደሉ እሱ ከሞት ቢተርፍ ኖሮ ትስብእቱ የጌታ ሰው መሆን ምትሐት ነው ብለው እንዳይሰናከሉ የሞቱ ጊዜም ገና አልደረሰም ነና ጌታም በግብፅ ሲመላለስ የግብፅ ሰዎች የቸርነቱን ሥራ ያገኛ ሱና ኛ ለጻድቃን ለሰማዕታት ስደት ለመጀር ለስደት አብነት ለመሆን ነው ሰማዕትነት በእሳት መቃጠል በሰይፍ መቆረጥ በድንጋይ መወገር ብቻ አይደለም የሐዋ። ሽ መጨ የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ሲሉ ፄሮድስ በግልጽ ሰምቶ ያን ጊዜ በቅናት እሳት ነደደ ሕፃናትንም ይገድሉ ዘንድ አንድም ሕፃን አንዳያስቀሩ ከገሊላ አስከ ቤተልሔም ድረስ ጭፍሮችን ላክ ማቴ ሄሮድስ ያስገደላቸው ሕፃናት እና የገዳዮቻቸው ብዛት ታሪክ ጌታ ከተወለደ በኋላ ሄሮድስ ጌታን ሊገድለው ሲሻ ልብስ ቀለብ እሰጣለሁ ብሎ አዋጅ ነገረ ልጅ ያላቸው ልጆቻቸውን ልጅ የሌላቸው ደግሞ ከሩቅም ከቅርብም እየተዋሱ ሕፃናትን ይዘው ወደ ሄሮድስ ተሰበሰቡ ሄሮድስም ሕፃናትን የሰበሰበበት ምክንያት ከነዚህ ሁሉ ሕፃናት እኔ ለመግደል የምፈልገው ሕፃን ይኖራል ብሎ ሲሆን በጭካኔ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሠራዊት ልኮ እያንዳንዳቸው አንድ መቶ ሃያ አንድ መቶ ፃያ ሕፃናትን እንዲገድሉ አዝዞ በአንድ ተራራ ላይ አንድ መቶ አርባ አራት ሺህ ሕፃናትን አስገድሏል እነዚህ ሕፃናትም አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ እያሉ አዲስ ምስጋናን ያመሰግናሉ ከመቶ አርባ አራት ሺ ሕፃናት በቀር ያችን ቅኔ ምስጋና ሊያውቅ ለማንም አልተቻለውም እንዲል ራእፅ መጽሐፈ ስንክሳር ጥር እነዚህ ሕፃናትም ለሐዲስ ኪዳን የመጀመሪያዎች ስማዕታት ሆነዋል ጌታም ከግብፅ ስደት ተመልሶ መቃብራችውን ጎብኝቷል የሦርያ መስፍንገዢ የሆነ ጊጋርም እነ እመቤታችንን በእንግድነት ተቀብሎ በቤቱ ኣሳድሮ ስለ ስሸኛቸው ፄሮድስ ተቆጥቶ በሰይፍ ቢያስቆርጠው እንደ ሕፃናት ሰማዕትነትን ተቀብላሏል የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ዕ ሕተታ የሰብአ ሰገል ሩጥራቸው ስንት ነው ቢሉን መጽሐፈ ስንክሳር ሠላሳ ሺህ ሦስት ነው ሲል ትርጓሜ ወንጌል ዶግሞ ቀጥራቸው ሦስት ነው ይላል ይህ ተጐጥር አይጣላምንን አይለያይምን። የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ከርቤ መዓዛው ደስ ያሰኛል ነገር ግን ጣዕሙ መራራ ነሬነጡ አንተም ጥንቱንም ያልተፈጠርክ ኋላም የማታልፍ ብትሆን ከእኛ በለበስከው ሥጋ በሰውነትህ በዕለተ ዓርብ በምትሰቀልበት ጊዜ መራራ ሞትን ትቀምሳለህ ሲሉ አይሁድም ጣፅዕፅጨ መራራ የሆነውን ይህን ከርቤ ያጠጡሃል ሲሉ ማቴ ከርቤም የተሰበረውን ይጠግናል የተለየውንም አንድ ያደርጋል አንተም ከማኅበረ መላእክት ከመላእክት አንድነት ከመላእክት ምስጋና የተለየ አዳምን አንድ ታደርገዋለህ ሲሉ ነው ኛ መቃ ዮም አሐደ መርዔተ ኮኑ መላእክት ወሰብእ ከመ ይሰብሕዎ ለክርስቶስ በቃለ አሚን ማለት ዛሬ ጌታ በተወለደባት ቀን ሰውና መላእክት ክርስቶስን ያመሰግኑ ዘንድ በምስጋና አንድ መንጋ ሆኑ ክርስቶስን በአንድነት አመሰገኑ ሉቃ እንዳለ ቅዱስ ያሬድ ምሳሌ ወርቅ የሰማዕታት የሃይማኖት ምሳሌ ነው ተመከሩ ሰማዕት ከመ ወርቅ በእሳት ማሰት ወርቅ በእሳት እንዲፈተን ሰማዕታትም በእሳት ተፈተኑ እንዳለ ቅዱስ ያሬድ የነ ሠለስቱ ደቂቅን ዳን የሌሎችንም ታሪክ የሚያስረዳ ነው የወርቅም ጥራቱና ግብዝነቱ አለመጥራቱ የሚታወቅ በእሳት ሲፈተን እንደሆነ የሃይማኖትም ፍጹምነት የሚታወቅ መከራ ሲቀበሉ ነውና ዕጣን የተስፋ የባሕታውያን ምሳሌ ነው ፅጣን ከሩቅ እንደሚሸት ተስፋም ያልያዙትን እንደያዙት የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ያላዩትን እንዳዩት ታደርጋለችና ባሕታውያንም በተስፋ ይኖራሉና ከርቤ የምእመናን የፍቅር ምሳሌ ነው ከርቤ የተለያየውን አንድ እንደሚያደርግ ምእመናንም ከክርስቶስ የተለዩትን ሰዎች አስታርቀው አንድ ያደርጋሉና የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ፍቅርም አንድ ታደርጋለችና በጠቅላላ ሃይማኖት ፍቅር ተስፋ ገንዘቦችህ ናቸው ማቴ ኛቆሮ ሲሉ ወርቅ ዕጣን ከርቤ ገብረውለታል ጐየ ዮሴፍ ብሐረ ግብፅ ተንሚኦ እምንዋሙ መልአከ እግዚአብሔር ሌሊተ በከመ ነገሮ በሕልሙ ነሚኦ ሕፃነ ዘምስለ ማርያም እሙ ይእቲ ትበኪ ወትቤ ቀቲሎትየ ይቅድሙ እምእርአይ ለወልድየ ዘይትከዐው ደሙ የእግዚአብሔር መልእክተኛ የሆነ ቅዱስ ገብርኤል ሌሊት በሕልሙ እንደነገረው ዮሴፍ ከእንቅልፉ ነቅቶ ሕፃኑን ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋራ ይዞ ወደ ግብፅ አገር ሽሸ ማቴ ድንግል ማርያምም የልጄ ደም ሲፈስ ከማይ ይልቅ የፄሮድስ ሰራዊት እኔን አስቀድመው ይግደሉኝ እያለች አለቀሰች የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ሕልም ስንት አይነት ነው። እያልኩ እፈልግሻለሁ ሰደደትሽን አስባለሁ የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ሐተታን እመቤታችንን ትንሽ ሙሽራ ማለቱ እመቤታችን በቁመት በስፋት እንደማንኛውም ሰው ናት በክብር ግን ከመላእክትም ትበልጣለች አባ ሕርያቆስም በቅዳሴዋ እንዘ ንስቲት አባል አንቲ እንዘ ንእስት መርዓት አንቲ ማለት በሦስት ክንድ ከስንዝር ቁመት የተወሰንሽ የ ዓመት ቆንጆ ልጃገረድ ስትሆፒ ዙፋኑ እሳት የሆነ ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ እንዴት በማሕፀንሽ ወሰንሽ ሲል ተናግሯል ለዚህ ክብርም አንክሮ ዕፁብ እያሉ ማድነቅ ይገባል ቅዳሴ ማርያም ትርጉም ቀ ች አምሐልኩክን በኃይሉ ወበፅንዑ ለገዳም አዋልደ ኢየሩሳሌም እመ ረከብካፃ ለማርያም በደብረ ቀስቋም ከመ ታይድዓሃፃሃ ብካየ ገብራ ሕርቱም ዘሀሎኩ ጽዑርየ በዓለም ሕሙም የኢየሩሳሌም ልጆች ሆይ መከራ በበዛበት በዚህ ዓለም ተቸግሬ ያለሁ የእኔ የአገልጋይዋን ልቅሶ ትነግሯት ዘንድ ሩኑስቋም በሚባል አገር ድንግል ማርያምን ካገኛችኋት ያገኛችኋት እንደሆነ ልጂ በግብፅ አገር በከሃሊነቱርታምር ማድረግ በሚችል ልጂ አማጽኛ ችኋለሁ መዝ መኃ ጺ አመ ዐረጉ በእግረ ኅሊናየ ውስተ ደብረ ቀሩስቋም ለይባቤ ርኢኩ ድንግል በፍኖት ዘሰለብዋ ግልባቤ ሐዚላ ሕፃና ዘወለደት በኢሩካቤ እምተማ ድካም እንዘ ታስቆቁ ወትቤ ንእስት አነ ዘኢለመድኩ ምንዳቤ ወልብየ ተሐውከኒ ከመ እብኪ ሶቤ የስቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ለምስጋና በሐሳብ እግሬ ወደ ደብረ ዮስቋም በጠጣሀ ጊዜ ያለ ሩካቤ በድንግልና የወለደችው ልጂን አዝላ ከፍጹም ድካም የተነሣ አኔ መከራን ያልለመድኩ ትንሽ ነኝ እያለች ስታለቅስ በመንገድ ልብስን የቀሟት ድንግል ማርያምን አየሁ ያን ጊዜም ልቤ ታጠከ እመቤታችን ትንሽ ነኝ ያለችው ሐተታ በገጽ ሐተታ ከሚለው ያለው ነው ጻኳ ምዕረ በዘባንኪ ወምዕረ በገቦኪ ማርያም ብዙኃ በሐዚለ ሕፃን ደከምኪ ሶበኒ የሐውር በእግሩ ከመ ትጹሪዮ ይበኪ አልቦ እንበለ ሰሎሜ ዘያስተባርየኪ ለኪ ወዮሴፍ አረጋዊ ዘይጸውር ስንቀኪ ማርያም። አለው ጌታ ለመኳንንቱ እደርላቸው ስለምን አለ ቢሉ መኳንንቱ መሳፍንቱ በተሾሙበት አገር በኛ ጊዜ ርስታችሁን ጉልታችሁን ካላስመለሳችሁ በማን ጊዜ ታስመልሳላችሁ እያሉ ፍትሕን ርትዕን ከሚጠብቁ ከሰዎች ጉቦ ይቀበላሉና በቀበሮ ሲመስላቸው ነው ዘጸ ኛ ሳሙ ኢሳ አሞ ጌታን ልደርልህ ያለው ይህ ጸሐፊም ጌታ ተአምራት የሟያደርግ በጥንቆላ መስሎት ትምህርቱን ተምሬ አተዳደርበታለሁ ብሎ በጌታ ተአምራት ባለማመን በተንኮል ቀርቦ ነበርና ለመኳንንቱ እደርላቸው አለው ምገጭ ተርጓሜ ወንጌል ማቴ የአብ የባሕርይ ልጅ ስ የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ኢየሱስ በሰው ዘንድ የተናቀ ነው ማለቱ ደግሞ አምላክነቱን ያልተረዱ አይሁድ አንተ የሐናጺው የዮሴፍ ልጅ ስትሆን ራስህን የእግዚአብሔር ልጅ ታደርጋለህ ብለው ይንቁት ነበር አይሁድም እንዲህ ማለታቸው መንፈስ ቅዱስ ፊታቸውን ጸፍቶ አፋቸውን ከፍቶ ሰማይንና ምድርን ያነጽክ የፈጠርክ አምላክ የአብ የባሕርይ ልጁ ነህ ሲያሰኛቸው ነው ማቴ በደመና ሰማይ በደመና ሥጋ ተፅዒኖ ከመ ዘኢየአምር ነሶሳወ እንዘ ይወርድ ውስተ ምድረ ግብፅ ደኪሞ ሐፈወ ወስነ ከናፍሪሁ ጽጌ በሐሩረ ፀሐይ መጽለወ ለጠቢው ሶበ ፈተወ አጥባተ እሙ ምንትወ ኃጢኦ ሀሊበ ከመ ሕጻናት ለሀወ ህየንተ አንብዑ ለወልድ ለእኩን ክዕወ በሰማይ ደመና ተቀምጦ መመላለስን እንደማያውቅ ሁሉ ወደ ግብፅ ምድር ሲወርድ ደክሞ ወዛ እንደ ጌረዳ አበባ ደስ የሚያሰኝ የከንፈሮቹ የደም ግባትም በፀሐይ ሙቀት ጠወለገ የእናቱ ጡቶችንም ለመጥባት በወደደ ጊዜ ወተትን አጥቶ እንደ ሕፃናት እንዳለቀሰ እኔም እንደ ልጅሽ ዕንባ የፈሰስኩ ልሁን በሰማይ ደመና ተቀምጦ መመላለስን እንደማያውቅ ማለት ደመናት ገንዘቦቹ መልእክተኞቹ ነፋሳት ሰረገላዎቹመመላለሻው በማይዳሰስ ሕዋ ላይ ናቸው ሲሉ ሊቃውንትቅዱስ ኤሏፋንዮስና ቅዱስ ቄርሎስ የተናገሩለት ጌታ በግብፅ ምድር ላይ በፀሐይ ሙቀት ጠወለገ ለዚህ አንክሮ ይገባል ቅዳሴ ኤሏፋንዮስ ምዕ ቀ ቅዳሴ ቄርሎስ ምሷ ቀ የ ብስቹየባየቐቐቐ። ቀን ቆይ የተወለድኩባት ቀን ለእናቴ ወንድ ልጅ ተወለደ ብለ« የተናገሩባት ሌሊትም ትጥፋ እያለ ረገመ ኢዮ ሕተታ የተወለደባትን ቀን ቢረግማት የምትጎዳ ባይረግማት የምትጠቀም ሆና አይደለም የመከራው ፅናት የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ እያናገረው ነው እንጂ ኢዮብ ይህን ሁሉ መከራ በትዕግሥት ተቀበለ በመጨረሻም እግዚአብሔር ኢዮብን በዮርዳኖስ ተጠመቅ ብሎት በዮርዳኖስ ተጠምቆ ከደዌው ተፈወሰ ገንዘቡንም እጥፍ አድርጎ ስለ ሰጠው ከቀድሞው ይልቅ አሁን በዛ እንደ ቀድሞውም ወንዶች ሴቶች ልጆችን ወለደ ልጆቹን ግን እጥፍ አድርጎ አልሰጠውም ስለምን ቢሉ በሥጋ ቢሞቱም በነፍስ ሕያዋን ናቸውና በትንሣኤ ዘጉባኤም ጌታ ያስነሣቸዋልና ኢዮብ ከደዌው ከተፈወሰ በኋላ ኢዮባብ ተብሏል ኢዮባብ ማለት ፍሬ ፀሐይ ማለት ነው ከደዌው ከተፈወሰ በኋላም ዓመት ኖረ በዚህ ዓለም የኖረው ጠቅላላ ዘመኑ ግን ዓመት ነው የኢዮብ ታሪክ ከሰቆቃወ ድንግል የተጻፈበት ምክንያትም ኢዮብ መከራውን ቢታገሥ የተወለደባትን ቀን መርገሙ አልቀረም እመቤታችን ግን በስደት መከራ ቢጸናባትም እንኳን ልጂ ፈጣሪዋን ጠላቶችህን አጥፋ አላለችምና ከኢዮብ ትዕግሥት የእመቤታችን ትዕግሥት ፍጹም ነው ለማለት ለንጽጽር ከዚህ ተጻፈ ኢትዮጵያዊው ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ጋስጫም በስደት ስለ ደረሰባት መከራ መጽሐፈ ሰዓታት በተባለው ድርሰቱ ሲናገር ትዕግሥትኪ ፈድፈደ እምትዕግሥተ ኢዮብ ጻድቅ ማሰት ቅን ሰው ከሆነው ከኢዮብ ትዕግሥት ይልቅ የአንቺ ትዕግሥት በዛ ብሎ መንፈስ ቅዱስ በገለጸለት ምሥጢር ተቀኝቶላታል ወዴ ተነሳንበት ወደ ኤርምያስ ታሪክ እንመለስና የሞግዚቷ አንደበት ተጠማ ሕዳናት የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ሞግዚቶችን ምግብ ለምነው ምግብን ባለማግኘታቸው የተናገረ እስራኤል ሲማረኩ ነው የእመቤታችንም አንደበት ተጠማ ለዮሴፍና ለሰሎሜ የምትሰጣቸው ምግብን አጥታለችና ታሪክን ከታሪክ ያነጻጸረ ነው ሐዋርያው ያዕቆብም በመልእክቱ ስለ ኢዮብ ትዕግሥት ወንድሞቼ ሆይ በትዕግሥት የጸኑትን ሁሉ ብፁዓን እንላቸዋለን እነሆ ኢዮብ የተቀበለውን መከራ እንደታገሠ። ም አስጠፋሁ እያለች ማርያም ዋኖስ ሸመላ አለቀሰች ጌታ ስላፈለቃት ውፃ ሁለት አይነት ጠባይ ታሪክ እመቤታችን ስደት የጀመረችበት ቀን ግንቦት ቀን በ ዓም ነው በዚህ ቀን እመቤታችን ልጂን ይዛ ዮሴፍነ ሰሎሜም አብረው ወደ የሰቆቃወ ድንግል ትርትምና ታሪክ። ሷጄሄዱ በመጀመሪያ ጊዜ ያደሩባት ቦታ ልዩ ስሚ በስጣ ጉባላሰች የዚህች አገር ሰዎች በእንግድነት ስላልተቀበሏቸው ጌታ በዚህ ቦታ የነበረውን ድንጋይ በመስቀል ምልክት ባርኮ ውሃን አፈለቀ ይችውም ውሃ ለዚያች አገር ሰዎች መራራውሃ ሆነችባቸው ለሩቅ አገር ሰዎችለነጋድያንና ለፈላስያን ግን መዓዛዋ ደስ የሚያሰኝ ጣዕሚም እንደ ማር የሚጣፍጥ ውፃ ሆነችላቸው ሰለዚህ እመቤታችን ከዚች አገር ሰዎች ቸርነትን የሚያውቅ ሰው የለም አለች ሐተታ ድንግል ማርያምን ዋኖስ ሸመላ በሚባል ወፍ ስለምን መሰላት ዚሉዋኖስኑሮዋ በበረሃ ነው ሽመላም ከአገር ወደ አገር ርቆ ሄዶ ምግቡን የሚፈልግ የአዕዋፍ ዘር ነው እመቤታችንም ወደ ሩቅ አገርና ወደ በረሃ መሰደድዋን ሲያይ ነው የልጀንም ጫማ አስወሰድኩ የሚለው ደግሞ ዮሴፍና ሰሎሜ ደክሟቸው በመንገድ ተቀምጠው ሳለ እመቤታችን ውሃን ለመለመን ወደ ሰፈር ሄዳ ውሃ አጥታ ስትመለስ ሰብአ ሰገል ያመጡለት የወርቅ ጫማነበር ይህን ጫማ ሌባ ወስዶበት ደረሰች ዐ ውሃ ሳሳገኝ የልጄን ንዱ አስወሰዱኩ ብላ ያለቀሰችው ልቅሶ ነው ሰማይን በስንዝሩ የለካ ውሃዎችን በእፍኙ የሰፈረ ገንዘብ የሌላችሁ ውሃንም የተጠማችሁ ሁሉ ያሌ ዋጋ መጨው ኝን ጠጡ የሚል አምላክ መሥሆኑን ኢሳ ሸ ራእ ባለማወቅ ጠጥተውት ዳግመኛ የሚያስጠማውን ውሃ የዚች አገር ሰዎች ከለክሉት ከዚህ ጥቅስ ጋር የሚያያዝ ታሪክ ዮሐ የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ የሳምራዊቷና ከ ዓመት ደም መፍሰስ የዳነችው ስም ማነው። ስትለው እኔ ማን እንደሆንኩ ብታውቂስ ኖሮ የሕይወት ውዛን እሰጥሽ ዘንድ በለመንሽኝ ነበር አላትና የመጀመሪያው ባልሽ ስንቴ ሁለተኛ ው ባልሽ ዮካን ሦስተኛው ባልሽ ሌዊ አራተኛው ባልሽ ሔሉት አምስተኛው አሁን አብሮሽ ያለው ባልሽ ራፍሳይ ይባላሉ እያለ ስማቸውን በቅደም ተከተል ዘርዝሮ አያይዞም አባትሽ ስላፍ እናትሽ ለምህያ ሳይወልዱሽ በፊት አውቅሻለሁ ብሎ የወላጆቿን ስም ሲጠራላት በልቤ ውስጥ የተደበቀውን ምሥጢር ሁሉ ነግረኸኛል በእውነት አንተ ነቢይ እንደሆንክ ተገነዘብኩ እጅግ አደንቅዛፃለሁ አለችና ይህን ተአምር ለሰማርያ ሰዎች ነገረቻቸው የሰማርያ ሰዎችም የጌታ ትምህርቱን ሰምተው ተአምራቱን አይተው በዚች ቀን ብቻ ሰዎች አምነዋል ሐተታን ይቺ ብርፍሴንያ ጌታን ከአይሁድ ወገን ነህ ማለቷ በምን አውቃው ነው ቢሉ በአነጋገሩ በአጠማጠሙ አውቀዋለችና ከአይሁድ ወገን ነህ አለችው በማቴዎስ ወንጌል ላይም ደም መፍሰስ ከጀመራትና ከዚህ ደዌ አስከ ተፈወሰችበት ቀን ድረስ ዓመት የሆናት ሴት ስሚሟ በወንጌሉ የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ አልተጠቀሰም በኛው ተአምረ ኢየሱስ ላይ ግን ስሟ ዮስቂና እንደምትባል ተገልዷል ሰሚዖ ሕፃን ለእሙ ገዓራ ባረከ ኩከኩሬሐ ወአንቅዐ ማየ እምታሕተ እግራ ወእምኔሁ ለፅምዓ ትስተይ አመራ ክመ ኢይስተይዋ ሰብአ ሀገር ለይእቲ ማይ አምረራ ወለርጉቃን ፈውሰ ወጥዕምተ ገብራ የእናቱን ጭንቅ ልጂ ሰምቶ በንጥፍ ድንጋይ ላይ አማትቦ ከእግሯ ሥር ውሃን አፈለቀ ከዚሁም ውሃ ለጥማቷ ትጠጣ ዘንድ አመለከታት የዚች አገር ሰዎችም ይችን ውነ እንዳይጠጧት እንደ እሬት መራራ ለሩቅ ሰዎች ግን ለነጋድያንና ለፈላስያን አንደ ማር የጣፈጠች አደረጋት ታሪኩ እንደ ተራ ቀጥር ስለ በስጣ አገር ውሃ ጣፋጭነትና መራራነት የተጻፈው ነው በቤተ መቅደስ ዘልሕቀት ወሰተ ካህናት እንዘ ትሴሰይ ሥሩዐ ኅብስተ ሰማይ ኅቡዐ ወጽዋዐ ወይን ምሉዓ እፎ ከመ ነዳይ ሲሳየ ዕለት ዘኀጥአ ኃጢኣ ተዐገሠት በብሔረ ግብፅ ረሀበ ወጽምዓ አልቦ ከማሃ ዘረከበ ግፍዓ የተመረጠ የሰማይ ምግብን እየተመገበች ፍጹም የሆነ የጽዋ ወይንንም እየጠጣች በቤተ መቅደስ ያደገች የካህናት ልጅ ድንግል የስቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ማርያም የዕለት ምግብን እንደ አጣ እንደ ደሀ ሰው ሆና ምግብን አጥታ በግብፅ አገር ራብንና ጥምን እንዴት ታገሠች። እንደ እርሷ መከራን የተቀበለ የለምና ሐተታ እመቤታችንን የካህናት ልጅ ስለምን አላት ቢሉ ካቤተ ክህነት ተወልዳለቸና በተወለደች በሦስት ዓመቷም ወዴ ቤተ እግዚአብሔር ስትገባ ብኩ ካህናት በክብር ተቀብለው ካህናት በሚያገለግሉበት ቤተ መቅደስ አድጋለችና የካህናት ልጅ አላት ያዕቆብ ነገደ በፍሥሓ ለረኪበ ኩሉ መፍቅዱ ሶበ ሰምዐ በብሔረ ግብፅ ከመ ነግሠ ወልዱ ለአጐይዮ ወልዳ በአንብዕ አመ ሕፃናት ተሐርዱ ነገደት ውስተ ምድረ ግብፅ ማርያም ዘመዱ ኀበ አልባቲ ዘየአምራ ወኢ አሐዱ ያዕቆብ ልጁ ዮሴፍ በግብፅ አገር እንደ ነገሠ በስማ ጊዜ የፈለገው ልጁን ለማግኘት በደስታ ፄደ ከቨፍ ሕባናትም ዕንባቸውን እያፈስሱ በታረዱ ጊዜ ልጂን ለማሽሽ ክመዱ ማርያም ኣንድም ሰው የሚያውቃት ወደ ሌለበት ወደ ግብፅ አገር ፄደች እመቤታችንን ለያዕቆብ ክመዱ ናት ስለምን አለ ቢሉ ከነገደ ይሁዳና ክነገደ ሌዊ ተወልዳለችና ያዕቆብም ልጁ ዮሴፍን ለማግኘት ወደ ግብፅ ተሰዶ ነበርና በሥጋም በስደትም ማርያም ክመዱ ናት አለ ዘፍ ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ወላህው ፍሠሓን ተዘኪረክሙ ብዝኃ ሠናይታ ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብፅ ባሕቲታ ተዓወዩታወዩ በኃጢኦታ ሀገረ አቡሃ ኤፍራታ ወደመ ሕፃናት ይውኅዝ በከሉ ፍኖታ ሥኽእእ የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ የድንግል ማርያም ስደቷን አስባችሁ የምታዝኑ የቅንነቷንም ብዛት አስባችሁ የምትደሰቱ ሁሉ ፈጽማችሁ አልቅሱ የአባተ የያዕቆብ የዳዊት አገር የምትሆን ኤፍራታን ዘፍኛ ሳሙ አጥታ ብቻዋን እንደ ወፍ እየዞረች ትጮፃለችና የሕፃናት ደምም በመንገዷ ሁሉ ይፈስሳልና አይቴኑ መልአክ ዘአብሠረኒ ብካይየ ይርአይ ወይርድዓኒ ወአልብየ ሰብእ ዘየአምረኒ ቨይናዝዘኒ ዘደብር ዓባይ እንዘ ትብሊ ድንግል አራኅራኅክኒ በገዳም አመ ነሥኡኪ ልብሰ ወልድኪ ረቡኒ ጸላዒ ወተቃራኒ ፈያታይ ማኅዘኒ ድንግል። ሐተታ እንደ ገነት ምንጭ ወተትን ያፈለቁ ጡቶችሽ ማለቱ ከገነት የሚፈልቁ ወንኮችኤፌሶን ግዮን ኤፍራጥስ ጤግሮስ ከገነት ፈልቀው ዓለምን ሲያጠጡ ዘፍ ምንጫቸውን ግን ማንም ስው አያውቅም እመቤታችንም ከጡቶችዋ ድንግልና ያለው ወተትን ስታስገኝ በተአምር እንጂ ከዚህ ተገኘ አይባልምና ለዚህም ማስረጃ ባል ያገቡ ሴቶች ቢመግቧቸው ከጡታቸው ወተትን ያስገኛ ሉ ደናግልወንድ የማያውቁ ሴቶች ግን ቢመግቧቸው ወተትን አያስገኙም በእሾሆችበአይሁድ መካከል ደስታ ክርስቶስን ያስገኘሽ ማለቱ ደግና አይሁድን በግብራቸው እሾህ ይላቸዋል ማቴ በእሾህ ከተመሰሉ ከአይሁድ ወገን እመቤታችን የዓለም ኘሽ አለ የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ሳሙ ኛ ነገ ሐድናክ ከሚባል ነጋዴ ተገኘ ይህም ሸቱ ብቻ አይደለም ታሪኩ ከላይ እንደ ተገለጸው ጌታ በስደት ወደ ግብፅ ሲወርድ የጌታ የወዛውን አካሉን ሰሎሜ ስታጥበው ልዩ መዓዛ ያለው ሽቱ ሆነ ይህንንም ሽቴ ጨምረውበት ማርታ በ ዲናር ገዝታ የክህነት የመንግሥት ሥልጣን የእርሱ የጌታ ስለሆነ የጌታ ይገባዋል ብላ እግሩን ቀብተዋለች ጌታም ከዚህ የተረፈውን ሽቱ በምቀበርበት ቀን ሥ ጋዬ ይቀባበት ዘንድ ከአንተ ቤት ይቀመጥ ብሎ የምሳ ግብዣ ለጠራው ለስምዖን ሲነግረው ይሁዳ ሰምቶ ይህ ሽቱ በ ዲናር ተሸጦ ለድሆች ስለምን አልተሰጠም ብሉ በምቀኝነት የተነሳበት በዚህ ሽቱ ምክንያት ነው ማቴ ዮሐ ምንጭ ኛ ተአምረ ኢየሱስ እንደዘውድ ለክብር እንደሰው ምስክር ስለሆነው ጣ ድንጋይ ታሪክ ጌታ ከአናንተ መካከል ለሞት አሳልፎ የሚሰጠን አለ ብሎ ለቱ ደቀ መዛሙርት ሲነግራቸው ጌታ ሆይ ማን አሳልፎ እንደሚሰጥህ ንገረን አያሉ ሲጨነቁ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ እንደ ምሰሶ የቆመ ድንጋይ ነበረና እኔን ለሞት አሳልፎ የሚሰጠኝ ማን እንደሆነ ይህ ድንጋይ ይናገራል አላቸውና ያንን ድንጋይ አንተ ግዑዝ ፍጥረትመናገር የማትችል ፍጥረት ከቦታህ ተንቀሳቅሰህ ሄደህ እኔን ለሞት አሳልፎ የሚሰጠኝ ማን እንደሆነ ለደቀ መዛሙ ርቴ ትነግራቸው ዘንድ አዘዝኩህ አለው በዚህ ጊዜ ያ ድንጋይ ከቦታው ተንቀሳቅሶ ሄዶ በጌታ ራስ ላይ እንደ ዘውድ ሆኖ የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ስለምን ነው ቢሉ ይህ ቀ ንጽል የሚባል ቀበሮ እንደተኩላ ጠረንነ አለው ይህን ክፉ ጠረን ከአፉ ኣውጥቶ ጥሎ የሞተ መስሎ ከጉድጓዱ ተንኮለኛ ነው ክፉ ሽታ ጥግ ይተኛል ተሐዋስየን በደመ ነፍስ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረታትን ሲሸታቸው የሞተ መስሏቸው ሊበሉ ይቀርባሉ ይህን ጊዜ እያነቀ እያነቀ ከጉድጓዱ ይዞ ገብቶ ይመገባቸዋል ሄሮድስም ልብስ ቀለብ እሰጣለሁ ብሎ እናቶችን አታሎ ሕፃናትን ገድላልና በዚህ ክፉ ቀበሮ መሰለው እመቤታችንን የአንበሶች ልጅ ማለቱ እንደ አንበለ የሚፈሩ ዳዊት ሰሎሞን ሲሆኑ አባቷ ዳዊት ልጄ ሆይ ስሜ የአባተሽንም ቤት አርሺቪ ንጉሥ ውበትሽን ወድዶአልና ማለት ያለ ዘር ያለ ሩካቤ በድንግልና ጌታን ለመውለድ በቅተሽ ተገኝተሻልና ከሥጋሽ ሥጋን ከነፍስሸ ነፍስን ነስቶ ጌታ ከአንቺ ይወለዳል ሰሎሞን ደግሞ ወዳዴ ሆይ ሁለንተናሽ ውብ ነው ማለት ምንም ኀጢአት የለብሸም እያሉ ተናግረውላታልና መዝ መኃ ጹ ፋ ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን ኢየሱስ ግፉዕ ምስካየ ግፉዓን እግዚአብሔር ማኅደር ዘአልቦ ከመ ነዳያን ኢየሱስ ነግድ ወፈላሲ እንዘ ውእቱ ሕፃን ወልደ አብ ፍቁር በኀበ ሰብእ ምኑን መኃልየ ብካይ ኮነኒ ዘእሙ ኀዘን በጡጧጡጡኋጮጡጡቨቨጮቨጮጮቨመጤዌፎዌዴፒር ድቲ ። ልጅህ የሴፍን በእርግጥ ባጣኸው ጊዜ እንዳለቀስክለት ልብስህን ቅደድ ማቅንም ታጠቅ ልበስ የምሳሌ ነገር ደርሷልና ዳዊትም ስለ ድካሜ ከማደሪያዬ ለራቅሁ ነገር የተናገረው ሳዖል እርሱን ለመግደል በተነሳሳበትና መከራ ባፀናበት ጊዜ ሲሆን የዳዊት ልጅ የሆነች እመቤታችንም በሄሮድስ አሳዳጅነት ማደሪያ አጥታ መከራዋ የፀና መሆኑን መናገር ነው አመ ፈነወ ፄሮድስ ወዓሊሁ ውስተ ደብረ ዮሩስቋም ይኀሥሣ ሰሚዓ ድድቀተ ድንቀተ እምቃለ ወልደ ዮሴፍ ዮሳ ማርያም ደንገጸት ወተሀውከ ውሳጤ ከርሣ እምእደሰሎሜ አሜፃዛሃ ተመጠወቶ ለሮሳ ከመ ትብክዮ አቶራ በልብሳ በዮሩስቋም ተራራ ላይ ይፈልጋት ዘንድ ፄሮድስ ጭፍራውን በላከ ጊዜ ድንግል ማርያም ከዮሴፍ ልጅ ከዮሳ አፍ ድንገት ክፉ ነገርን ሰምታ ደነገጠች ሰውነቷም ታወከ ያን ጊዜ ልጺን በልብሷ ታቅፋ ታለቅስለት ዘንድ ከሰሎሜ እጅ ተቀበለችው የዮሴፍ ልጅ የዮሳና የሰይጣን ክርክር ታሪክ እነ እመቤታችን ስደት በጀመሩ ጊዜ የዮሴፍ ልጅ ዮሳ በሶርያው መስፍን በጊጋር ቤት ታሞ እያለ ሄሮድስ የጊጋርን ቤተሰቦች ይዛችሁ አምጡልኝ ብሎ ጭፍራውንሰክ ሲባል ይሳ ባሎ ዝዜ ዊ ጫ የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪስክ ከጊጋር ቤት ተነስቶ ለነ ዮሴፍ ይህንን ለመንገር ሲሄድ ሰይጣን ን ኣዩአ ኳይ ር መስ እንዘ ያጠብዋ አንስት እለ ወለዳ ሕጻነ ንገድ ላይ ጠብቆ ወዴት ትሄዳለህ። አለችው የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታሪክ ውሒዘ አንብዓ ኀሠሠ በአጽባዕተ እዱ ልምሉም ናዘዛ ወይቤላ በቃሉ ጥዑም ኢይረክበኒ ሊተ እድወ ደም ርጉም በእንቲዓየ ኢትብክዩዬ እም ልዷ ኢየሱስ ክርስቶስ ወላጅ እናቱ ድንግል ማርያምን ገላውን በመሳም እንዲህ ስትቅበዘበዝ ባያት ጊዜ በለምለም የእጁ ጣት የፈሰሰ ዕንባዋን እየዳሰሰ እናቴ ሆይ ጠላት ፄሮድስ እኔን አያገኘ ኝምና ስለ እኔ አታልቅሽ እያለ በጣፋጭ ቃሉ ደስ በሚያሰኝ ንግግሩ መዝ አረጋጋት ምዕረ ትትፌሣሕ ሶበ ተኀዝን ለሕፃን ወላዲቱ ርእያ ዘይገብር ተአምረ ውስተ አድባረ ግብፅ አመ በዓቱ አንፈርዓፁ አድባር ወሰገዱ ሎቱ ወአመ አጽዓቅዎ ዓዲ እንዘ የኀልፍ በፍኖቱ አፅባነ ረሰዮቶዮሙ ለአግማል ሐምስቱ የአምላክ እናት ማርያም ባዘነች ጊዜ ልጂ ወደ ግብፅ አውራጃ ገብቶ ያደረገውን ታምር ተራሮችም ሲሰግዱለት አይታ ለትንሽ ጊዜ ተደሰተች ዳግመኛም በመንገድ ሲያልፍ መንገድ የዘጉ አምስት ግመሎችን ድንጋይ አደረጋቸው ታሪክ ጌታ በስደቱ እስሙናይን አፌር ከሚባል አገር ሲደርስ ተራሮችና እንጨቶች እነዚህንም ግመሎች ከስደት ሲመለስ አስነስቶአቸው ሰግደውሰታል አሐዱ ሕፃን እምዕብራውያን ማዕዶተ ተከዚ ተገዲፎ ወእምተሰጥሞ ውስተ ባሕር በእደ ወለተ ፈርዖን ተሐዲፎ አውጽአ ሕዝበ እምድረ ግብፅ ወለፀሮሙ ቀሠፎ ሕፃነ ማርያም ከማሁ እምሕፃናተ ገሊላ ተሪፎ ፄዋ ጸን ሜጠ ወነሠተ ግልፎ የሰቆቃወ ድንግል ትርጉምና ታ ሪክ ሟ በውሃ ዳር ተፕሎ የነበረ ከዕብራውያን ወገን የሆነ አንድ ሕዓነ ሙሴ በባሕር ከመስጠም በፈርዖን ልጅ በተርሙት እ ተጠብቆና አድጎ ከግብፅ ምድር እስራኤልን አወጣ ጠላታቸው ፈርዖንንም በባሕር አሰጠመው ከጸ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስም እንደዚሁ እንደ ሙሴ ከገሊላ ሕፃናት መገደል ተርፎ የጽዮንን ምርኮ መለስ ማለት የነፍስና የሥጋ መጠጊያ የሆነች ድንግል ማርያምን ከግብፅ ስደት መለስ ጣዖትንም አፈረሰ ቺን የፈርዖን ልጅ ተርሙትን መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ስፊር ይላታል ኀበ ሐፀበት አመ ሐፀበት በማይ አልባሲሁ ወአባሎ ለሕፃነ ድንግል ዝኩ ሰሎሜ ዘተሐዝሎ በለሳነ ኮነ ሐፈ ሥጋሁ በሩሎ ሜሮን ቅብዕ ዘይቄድስ ኩሎ ለትእምርት በኀቤነ እስከ ዮም ሀሉ ሰሎሜ የምታዝለው የዚህ የድንግል ማርያም ልጅን ልብሱንና ገላውን በውፃ ባጠበች ጊዜ እያጠበች ሳለ የገላው ወዝ ሽቱ ሜሮን ሆነ ይህም ሜሮን ሁሉን የሚያነባ የሚያከብር ነው በእኛ ዘንድም ለምልክት በጎ ሥርዓት ሆና እስከዛሬ ድረስ አለ ታሪክን ዮሴፍ በስደት ጊዜ የሚመረኮዘው ብትር ነበረው ያንን ብትር ጌታ አንስቶ ከ።