Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ሰበር ያልታተመ 2.pdf


  • word cloud

ሰበር ያልታተመ 2.pdf
  • Extraction Summary

ለመሸጥ ያልደረሰ ከሆነ ደግሞ ግራ ቀኛችን እኩል አያዋጣን ለርተን በስምምነት ወይም በጨረታ ተሸጦ እኩል እንድንካፈል የሚል ነዉ የክልሱ ሰበር ሰሚ ችሎት አቤቱ በማቅረባቸው ስበር ሰሚ ችሎቱ ግራ ቀኙን አስቀርቦ እና ጉዳዩን መርምር በጥፋተኝነት ላይ የተሰጠው ውሣኔም ሆነ የቅጣት ውሣኬሄጡ የተፈፀመበት መሠረታዊ የህግ ስህተት የሌለ መሆነን ከወሰነ በጊላ ነገር ሣን ሁሉም ተከሣሾች የተራዥውን የእስራት ጊዜ በሙጭ ሆነው አንዲፈጽቋሙ በመማል በገድብ ገድቦ እና ዋስትና እንዲጠሩ አድርጐ መዝገቡን ዘግል አመልካች ዘበስር ፍቤቶች ውሣኔ ላይ መሠረታዊ ኛህግ ስህተት የተፈፀመ በመሆነ በስበር ታይቶ አንዲታረምላቸው ጥር ዐ ቀን ዓም ጀምሮ ውሉ ስለተቋረጠ በውሳኔው መሠረት እስኪፈጽመ ድረስ ከ ሕጋዊ ጦለድ ጋር ዚሰ አመልካች በጦለድ አከፋፈሉ ላይ ለመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አል ይህ የሰበር ር ም አቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሳኔ ነው የአመልካች የሰበር አቤቱታ ይዘትም ከተጠሪዎች ጋር ወቸ ውል ወለዱ በከፊል በ ሂሳብ ሄክ ን ናው ውሉን የማሻሻል ውጤት ያለውና መሠረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ጣሪ ችሎት ጉዳዩን ተመልክቶ ወለዱ ግራቀኙ ከተስማማበት ውጭ በ እንዲታሰብ መወሰኑ ከፍሕቁ አኳያ ለመመርመር ተጠሪዎች መልስ እንዲያቀርቡ አዛል ተጠሪዎች መጥሪያ ደርሏቸው ባለመቅረባቸው ጉዳዩ በሌሉበት ታይቷል እን የክርክሩ ሂደት በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ሲሆን እኛም በብድር ውሉ የተመለከተው ጊዜ መጠናቀቁ ስለወለድ አክፋፈሉ ያለው ሕጋዊ ውጤት ምንድን ነው። ከማዞኮነበ ለመረዳት «ዳል ስለሆነምዘአዲሱ የዘበደል ሕግ የቆጣቱ ዘበን አስክ አስ አምስት ባዞ በሚደርስ ጸነ አስ የሚያስቀጣ ቢሆገም የሥነ ሥፒእት ሕጉገ ያቸጡ ሕግ አዙሣ በ ልተነነ። ዛጦት በሚደርስ አስሪፊጎ ብዞ ያሰቃጣ የነበረው በቸልተኝነት ሰው የሠግሂል ጠገጀል በአዲሱ የወገጆስ ሕግ ስንቶ ገኡስ አንቀጸ አስከ አስራ አምስት ግሥት ዘሚጾረስ ነ አበራት የሚያስሠቫ ሥዛነ ደንኘባል ስለሆነም ይ ድን።ፅቴ ዘዘንየለኛ መቅጫ ያነ ሥርስት ሕግ ቁጥር ንኡስ አገቀጸ የተቀሠዛዘትን መስፈርየች ያሚላል ዘይስ አምሥሟላም የሚለውን በ። ዕሰያነም ያህሰሳታ ፍርድ ይፇፉቻ ሃራ ፇኝ ዕረሃሮ መቱዕፓ ዖያሆፖነዕዉ ያቤሦ ቋዖጭ መታፇ ፇሦዳይ ኃ መሃፇሃሰዕራጋ ሰቋሜሠረሃ ኃፇ ወም ጎጋ ዘማፅታ መወፅሰናሃሦጩም ሆነ ያሷታ ወጠፇይ ፍርድ ይታ ቋሮ ሰሟ ቻታታ ያና ያይቤሦ ጂጭ መሰ ጋ ያማሦ ዉታ ቭሃ ወም ፅሰሯ ዎጋ ለልጳባ ነዉ ፇዘሑታሑ ፀሰዕሮና ፍርድ ይዖዶቻ ሦፇፅዕጠ መሳኔ ያሃፈመዉፇ ፅሀፉ ማረም ፈሃባዉ ትሇጎሜ ድምጽ መሳኔ ዖሦሼጩጋዉ ይሦ ሰዳሰዕ ሃመፅሰረሦ ያፖሦማ ዉፅሰም ደሜሃኝን ዖፇጠሪ ሰሳ ይ ሦሃፅ። ጴናጎና ይሀፇሃ ቦሚነጎሦያባሰ ማጎዕረያ ታሦራጓሪ ወኖፇም ሆጎ ፍርሇ ይጐ ፇዳሃሃ ሳፇረዕያፖ ሮ ያላኋርሻ መሬሦ ይ ይታ ፇፅሮፆ አፇ መጭ ፅያነ ጎኗ ዖጃዖጭ ዉጸ ዳሳደሦሃጽመ መጋሪ ያቤጨሦ ቋያዖያጭ መታ ፇሦዳዲይ ዕሕሐጋሃ ዉጭ ዉ ማቋሦፖ ዳሳዳሪርዕ መወሰሦ መሰረታዊ ያሆነ ያህረዝሃሮ ለመራረና ይስሃ ለኃሦሃፃሮ ዕህታ ያዖያሦፈፊመያታ መሆኑ ፖኋታጾ ዉሳኔ ሰዋፖ«ጳ።

  • Cosine Similarity

ጥቅምት ዓም የመቁ ዳኞች እትመት አሰፋ ኃይሉ ነጋሽ ፀሐይ መንክር መላኩ ካሳዬ እስቲበል አንዱዓለም አመልካች የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ የቀረበ የለም ተጠሪዎች አቶ ታደሰ ኪዳ ማርያም አቶ ዳንኤል ኃይለ ቀርበዋል አቶ ኪሮስ ፀጋይ የክክ አቶ ብርሃነ ፀጋይ መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል ፍርድ በዚህ መዝገብ ላይ የቀረበው ጉዳይ የአራጣ ወንጀልን የሚመለከት ሲሆን የሰበር አቤቱታው የቀረበው የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት በሰመቁ ላይ ጥቅምት ዓም በዋለው ችሎት የሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ነው ክርክሩ የተጀመረው የአሁን አመልካች በሽረ እንዳስላሴ ወረዳ ፍርድ ቤት በአሁን ተጠሪዎች ላይ የ ዓም የወንጀለ ህግ ሀ ጠቅሶ ባተረበው የአራጣ ወንጀል ክስ ነው የክሱም ጭብጥ የአሁን ተጠሪዎች ወልደ ገብርኤል አልጋሁን እና ጓደኞቻቸው ዕጣን ለቀማ ሕብረት ሽርክና ማህበር ለተባለው ተበዳይ በሽረ እንዳስላሴ ከተማ ውስጥ በተለያዩ ቀናት የተለያየ መጠን ያለውን ገንዘብ በአራጣ በማበደር የአራጣ ወንጀል ፈፅመዋል የሚል ነው ጉዳዩ የቀረበለት ፍርድ ቤት ተጠሪዎች ክሱን እንዲከላከሉ አድርጎ የመከላከያ ማስረጃቸውን ከሰማ በኋላ ተጠሪዎች የተከሰሱበትን የአራጣ ወንጀል ያልፈፀሙ ለመሆኑ የዐቃቤ ህግ ማስረጃን በሚያስተባብል መልኩ አስረድተዋል በሚል ከተከሰሱበት ወንጀል በወንጀል ህግ ሥነ ሥረዓት ቁጥር መሰረት በነፃ አሰናብቷል በዚሁ ውሳኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የሰሜን ምዕራብ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአመልካችን አቤቱታው በወንጀል ህግ ሥነ ሥረዓት ቁር መሰረት ሰርዚል ጉዳዩን በሰበር የተመለከተው የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከላይ በተጠተሰው የመዝገብ ቁጥር እና ቀን በዋለው ችሎት የአራጣ ወንጀል የሚፈፀመው የተበዳይን ችግር የበታችነት ወይም የገንዘብ ችግር ወይም መንፈሰ ደካማነት ወይም ልማድ ወይም ችሎታ ማጣትን መሰረት ተደርጎ መሆኑን እነዚህ ተግባራት ሊኖሩ የሚችሉት በተፈጥሮ ሰው ላይ መሆኑን በቀረበለት ጉዳይ ላይ የአራጣ ወንጀል ተፈጽሟል የተባለው በህግ የሰውነት መብት በተሰጠው ማህበር ላይ በመሆኑ በወንጀል ህጉ ስለ አራጣ ወንጀል ከአ ድረስ የተደነገጉት ለተፈጥሮ ሰው እንጂ በህግ የሰውነት መብት ለተሰጠጦ ዕቃ ብድር ግኑኝነትፈ ጨሙ ጨጨ መሙ መመመ ጨጨ ሙ መመ መሙ መ መ መ ጻጻ መጻ መ መ መሰናበታቸው ተገቢ ነው በማለት በውጤት ደረጃ የስር ፍርድ ቤት ውሳኔን በአብላጫ ድምፅ አፅንቷል የአሁን የሰበር አቤቱታ የቀረበው በዚሁ ውሳኔ ላይ ነው አመልካች ታህሳስ ዓም በተፃፈ የሰበር አቤቱታ በክልሉ ሰበር ችሎት ትርጉም ላይ ያለውን ቅሬታ በመጥቀስ በዚህ ችሉት እንዲታረምለት ጠይቋል ፍሬ ቃሉም በወንጀል ህግ አንቀፅ ሀ ስር ማንኛውም ሰው ተብሎ የተጠቀሰው የተፈጥሮም ሆነ በህግ የሰውነት መብት የተሰጠውን አካል የሚያጠቃልል ሆኖ እያለ የክልሉ ሰበር ችሎት የድንጋጌው ተፈፃሚነት ለተፈጥሮ ሰው ብቻ ነው ብሎ መተርጎሙ አግባብ ባለመሆኑ በህግ የሰውነት መብት ለተሰጣቸው ድርጅቶችም ተፈፃሚነት አለው በሚል ተተርጉሞ ተጠሪዎች በተከሰሱበት ወንጀል ጥፋተኛ ተብለው ሊቀጡ ይገባል የሚል ነው የክልሉ ሰበር ችሎት ውሳኔ ከወንጀል ህግ አንቀፅ እና ሀህ ጋር ተገናዝቦ ተመርምሮ በዚህ ችሎት ትርጉም እንዲሰጥበት በዚህ ፍርድ ቤት ሰበር አጣሪ ችሎት በመታዘዙ ተጠሪዎች መልስ እንዲሰጡበት ተደርጎ ኛ ተጠሪ ለብቻው ከኛ እስከ ኛ ያሉት ተጠሪዎች ደግሞ በጋራ ሰኔ ዓም የተፃፈ መልስ አቅርበዋል ተጠሪዎች ያቀረቡት መልስ ዘርዘር ያለ ሲሆን አጠቃላይ ጭብጥ በሁለት ነጥብ ላይ ያተኮረ ነው የመጀመሪያው የአራጣ ወንጀልን የሚያቋቁሙት ድንጋጌዎች ስር የተቀመጡት መመዘኛዎች የተፈጥሮ ሰውን ብቻ የሚመለከቱ በመሆናቸው እና የአራጣ ብድር ተሰጥቷል የተባለው ለማህበር በመሆኑ የክልሉ ሰበር ችሉት በአተረጓጎም ረገድ የፈፀመው ስህተት የለም የሚል ነው ሁለተኛው በስር ፍርድ ቤቶች በነፃ የተለቀቁት ከተበዳይ ጋር ተራ የብድር ውል ግኑኝነት እንጂ የአራጣ ብድር ያልነበረ ለመሆኑ በሰው እና በሰነድ ማስረጃ ተረጋግጦ በመሆኑ ውሳኔው የሚነቀፍ አይደለም የሚል ነው አመልካች ሰኔ ዓም በሰጠው የመልስ መልስ ቀደም ሲል ያቀረበውን የቅሬታ ነጥብ የሚያጠናክርበትን ምክንያት በማከል በተረበው ቅሬታ መሰረት እንዲወሰንለት ጠይቋል በግራ ቀኙ የቀረበው ክርክር አጠር ባለ መልኩ ከላይ የተመለከተውን ሲመስል ችሎቱም ጉዳዩ አግባብነት ካለው ህግ ጋር በማገናዘብ መርምሯል በመሰረቱ ተጠሪዎች በተከሰሱበት የወንጀል ህጉ አንቀፅ ስር ማንም ሰው ተብሎ የተጠቀሰው የወንጀል ፈፃሚውን ማንነት የሚመለከት እንጂ የተባዳዩን ማንነት የሚገልፅ አይደለም ሆኖም ይህ ድንጋጌ ያለበት የወንጀል ህጉ ስድስተኛ መፀሃፍ ምዕራፍ ሶስት ክፍል ሶስት የኀሊናን ወይም የሰውን ችግር መሰረት በማድረግ የሚፈፀሙ ወንጀሎች በሚል አርዕስት ስር በመሆኑ ዞሮ ዞሮ የአራጣ ወንጀል የሚፈፀምበት ተበዳይ ሰው መሆኑን መገንዘብ ይቻላል በህግ አስተምሀር ሰው ማለት የተፈጥሮ ሰው እና በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው የንግድ ማህበርድርጅት ስለመሆኑ በችሎቱ ግንዛቤ የሚወሰድበት ነው በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው ድርጅት በልዩ ዓላማ የመብት እና ግዴታ ባለቤት እንዲሆን የተደረገ ቢሆንም የሚንቀሳቀሰውም ሆነ ስራውን የሚከውነው በተፈጥሮ ሰው አማካኝነት ነው ድርጅቱን ለማንቀሳቀስ በህግም ይሁን በውል ስልጣን የተሰጠው የተፈጥሮ ሰው በተሰጠው የስልጣን ክልል ውስጥ ለድርጅቱ ጥቅም እና መብት እስከሰራ ድረስ በተሰራው ስራ ተጠቃሚውም ሆነ ተጎጂው ድርጅቱ ይሆናል ይህ በመሆኑም ነው ከድርጅቱ ኃላፊዎች ወይም ሰራተኞች አንዱ ከድርጅቱ ስራ ጋር በተያዘ ሁኔታ የድርጅቱን ጥቅም በህገወጥ መንገድ ለማራመድ በማሰብ ወይም የድርጅቱን ህጋዊ ግዴታ በመጣስ ወይም ድርጅቱን በመሳሪያነት ደስጅ በመጠተምወቶቸ ፍወ ንጀል ተሳትፎ ደረጃ ወንጀል አድርገው በተገኙ ም ። እራሱ ወንጀል እንዳደረገ ተቆጥሮ በወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ የሚቀጣ ስለመሆኑ በወንጀል ህግ አንቀፅ እና ስር የተደነገገው እናም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው ድርጅት የመብት እና ግዴታ ባለቤት በመሆኑ በህግ በግልፅ በተደነገገ ጊዜ በወንጀል ተከስሶ ሊቀጣ እንዲሁም እንደማንኛውም የተፈጥሮ ሰው የወንጀል ድርጊት ተጎጂ ሊሆን ይችላል ማለት ነው አሁን በቀረበው ጉዳይ በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት የተሰጠው ትርጉም የአራጣ ወንጀልን የሚያቋቁሙት ፍሬ ነገሮች በባህሪያቸው የተፈጥሮ ሰውን ብቻ የሚመለከቱ በመሆኑ ድንጋጌው በህግ የሰውነት መብት ለተሰጠው ድርጅት ተፈፃሚነት የለውም የሚል ነው በእርግጥ የአራጣ ወንጀል የሚፈፀመው የተበዳዩን ችግርተኝነት የበታችነት ወይም የገንዘብ ችግሩን ወይም መንፈሰ ደካማነቱን ወይም ልምድ ወይም ችልታ የሌለው መሆኑን መሰረት በማድረግ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ አንቀፅ ሀ ድንጋጌ ያስገነዝባል በዚህ አንቀፅ ስር የወንጀሉ ማቋቋሚያ ፍሬ ነገሮች ተብለው የተጠቀሱት በአማራጭ መስፈርትነት የተቀመጡ ሲሆን አንዳንዶቹ በትክክልም የተፈጥሮ ሰውን ብቻ የሚመለከቱ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ እንደ አግባብነታቸው በህግ የሰውነት መብት ለተሰጠው አካልም የሚሰሩ ናቸው ለአብነት ያክል መንፈሰ ደካማነት እና የበታችነት የሚለው የተፈጥሮ ሰውን ብቻ የሚመለከት ሲሆን ችግርተኝነት ወይም የገንዘብ ችግር የተባለው ደግሞ ለተፈጥሮም ሆነ በህግ የሰውነት መብት ለተሰጠው አካል ሊፈፀም የሚችል ነው እናም የወንጀል ማቋቋሚያ ፍሬ ነገሮቹ በአማራጭነት የተቀመጡ በመሆናቸው እንደ ነገሩ ሁኔታ እና አግባብነት መመዘኛው ለተፈጥሮም ሆነ በህግ የሰውነት መብት ለተሰጠው ድርጅትማህበር ተግባራዊ ከሚደረግ በቀር ድንጋጌው ተፈፃሚነቱ ለተፈጥሮ ሰው ብቻ ነው የሚባል አይደለም በተያዘው ጉዳይ በተጠሪዎች ላይ የተረበው የወንጀል ክስ በቀረበበት አግባብ ተረጋግጧል አልረጋገጠም የሚለው ቀጥሎ የሚታይ ሆኖ በድርጊቱ ተበዳይ ተብሎ የተጠቀሰው የንግድ ማህበር እንደራሴዎች በክሱ ውስጥ የተጠቀሰውን ገንዘብ ከተጠሪዎች ሲበደሩ የነበረው ድርጅቱ አጋጥሞት በነበረው ከፍተኛ የገንዘብ ችግር ምክንያት መሆኑን ከክርክሩ አጠቃላይ አመጣጥ መገንዘብ ተችሏል የአንድ ድርጅት እንደራሴዎች ድርጅቱ ባጋጠመው የገንዘብ ችግር ምክንያት በአራጣ ገንዘብ ከተበደሩ እና ይህ ለመሆኑ በፍሬ ነገር ደረጃ ማረጋገጥ ከተቻለ የንግድ ድርጅቱ በአራጣ ወንጀል ድርጊት ተበዳይነት የማይጠቀስበት ምክንያት የለም በመሆኑም የትግራይ ሰበር ችሎት የወንጀል ህጉን አንቀፅ የተረጎመበት መንገድ የድንጋጌውን አጠቃላይ ይዘት እና መንፈስ ያላገናዘበ መሰረታዊ የህግ አተረጓጎም ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ ተገኝቷል በሌላ በኩል የወንጀሉን ድርጊት በተመለከተ ማስረጃና ፍሬ ነገርን የመመርመር እና የመመዘን ስልጣን ያላቸው በየደረጃው ያሉ ፍርድ ቤቶች የቀረበላቸውን ማስረጃዎች መርምረውና መዝነው በተጠሪዎች እና በተበዳይ ድርጅት መካከል የነበረው ግኑኝነት የተራ ብድር እንጂ የአራጣ ብድር አለመሆኑን ያረጋገጡ ለመሆኑ ከቀረበው የመዝገብ ግልባጭ ለመገንዘብ ተችሏል አመልካች ተጠሪዎች በተከሰሱበት ወንጀል ጥፋተኛ ሊባሉ ይገባል ከማለት ባለፈ የስር ፍርድ ቤቶች የአራጣ ወንጀል አልተፈፀመም ለማለት በተጓዙበት መንገድ እና በደረሱበት ድምዳሜ ውስጥ የፈፀሙት መሰረታዊ የህግ ስህተት ምን እንደሆነ ለይቶ ያላመለከተ በመሆኑ ተጠሪዎችን ነፃ በመልቀቅ በተሰጠው ውሳኔ ላይ መሰረታዊ የህግ ስህተት ተፈፅሟል ለማለት አልተቻለም ዴዴ መመመ ው ው ው ው መ ውሳኔ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሉት በሰመቁ ላይ ጥቅምት ዓም በዋለው ችሎት በወንጀል ህግ አንቀፅ ሀ ስር የተመለከተው የአራጣ ወንጀል ተፈፃሚነት የተፈጥሮ ሰው በሆነ ተበዳይ ላይ ብቻ ነው በማለት የሰጠው የውሳኔ ክፍል ብቻ ተሸር የተቀረው በወንጀል ህግ ሥነ ሥረዓት ቁጥር መሰረት ፀንቷል በወንጀል ህግ አንቀፅ ስር የተመለከተው የአራጣ ወንጀል በህግ የሰውነት መብት በተሰጠው ድርጅትማህበር ላይ ሊፈፀም ይችላል ትዕዛዝ ውሳኔው መሻሻሉን እንዲያውቅ የዚህ ፍርድ ትክክለኛ ግልባጭ ለስር ፍርድ ቤት ይተላለፍና መዝገቡ ተዘግቷል ይመለስ የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ዮሙ ልእ ሰበር ሜ ኦብ የለሌመቁጥር ኮ ቀን ጥር ቀን ዓም ጮ መሮኛጃቿጐ ምርቸቸቸዊ ዳኞች ብርሃኑ አመነጨ በዕዉቀት በላይ ዳጥሣኬራሲያዊ የኢትዮጵያ ፌያራዳዊ በለ ፌይራል ጠቅላይ ፎድ ቤቅ እንዳሻጪ አዳነ ኃይሉ ነጋስ እትመት አሰፋ አመልካች ሌኮሬሄል ተስፋይ በርሀ ተጠሪ ወቾሮ አልማዝ ነጋ መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለዉ ፍናርድ ተለሰጥቷል ፍፍርድ ለዚህ ለበር ክርክር መነሻ የሆነው የአፈጻጸም ጉዳይ ሲሆን የተጀመረው በትግራይ ክልል ሓድነት ዜከተማ ሯብሪ ቀበሌ ማህበራዊ ፍቤት ነው ለአፈጻጸም ጨሳጌኔ መንሻ የሆነጨ ተጠሪ በዋናዉ ጉዳይ በአዲግራት ከተማ ቀበሌ ማህበራዊ ፍቬት ነሐሌ ሩፊ ቀን ዓም ክርክር ያስነሳዉ የጋራ ቤት ክፍፍልን አስመልክ የተሴሰጠጪ ጪዉሳእኒ እንዲፈጸምላቸዉ አቤቱታ አትርበዉ ጉበረቱ በመቀሌ ከተማ የሚገኝ በመሆነ ፍርዱን አንዲያስፈጽም የደብሪሬ ቀበሌ ፃህበራዊ ፍቤት የተወከለ ሲሆን አመልካች ለአፈጻጸም አቤቱታዉ በለጠጨ መልሶ ፍቼ ስንፈጽም ዮመሠረት ሥራ ተጀምሮ የነበረ መሆነ ስለተረጋገጠ ከመስከረም ወርሮ ዓም ጀምሮ የቤት ሥራ ማህበሩ ክፍያ ግጣሹን ብር በየወሩ አንድከፍል ተደርጎ ከፍለን ካጠናቀቅን በኃላ አኩል እንድንካፈል ይደረግልን በማለት ተከራክሯል ፍርዱን እንዲያስፈጽም የተወከለዉ የደብሪ ተበሌ ማህበራዊ ፍዜት ጉዳዩን መርምሮ ተጠሪ ልጆችን ይዘዉ በመቀሌ ቤት ተከራይተዉ ዮሚኖሩና በችግር ላይ ስለሚገኙ የመቀሌ ከተማ ሕንጻ ሹም ገምቶ ያቀረበዉን ግምት ግማሹን ለአመልካች በመክፈል የማህበር ቤቱን እንድታስቀር የአፈጻጸም ጨሳኒኔ ሰጥቷል በዚህ ጨሳኔ ቅር ተለዓተዉ አመልካች ባቀረቡት ይግባኝ መነሻነት ገዳዩን የተመለከተዉ የከተማጪ ወረዳ ፍቤት ዋናዉ ፍርድ አኩል ይካፈሉ አኢኬፎ ላኣፎህሃ ፐዐኗ ርጋ ፋና ልኪኢ ሰበር ሜ የሰሠሥቱሣ ዩይዌቸፓፖዴ ቀን ጥር ቃን ኃጩጋየ« ዓም «ቤት መልሶለታል ጉዳዩ የተመለሰለት ሣፃሕበራዊ ዓቤትባ ሃሚፈይሦ ግቻ ጩዳዜ ሃቆም በማለት መዝገቡን ዘግቶታል አመልካች በዚህ ትፅዛዝ ቅር ተለኝቶ ይግባኝ ለኮሣሄመጓ መረዳ ፍዴዔት ቢያቀርብም ተተባይነት አላገኘም በመቀጠል አመልካች ባቀረበዉ የሰበር ቤጹፉቱታቃ መነቫነት ጉዳዩን የተመለከተጨ የትግራይ ክልል ለበር ሰሚ ሃሎት ተጠሪ ልዎቃኝን ይዳ ጩሠራይ ቤት የምትኖርና የሕጻነት ሕጉመንግስታዊ ሠብት ግምት ዉሰጥ በማስገባት ግራ ቱፇኙ ይጋራ የከፈሉትን ብር ቤቱን ለመገንባት ከዋለዉ ግማሸን ብር ተጠሪ ለኦሥራጓግኝ ከፍለዉ የማህበር ቤቱን ኣንዲጠቀለሉ ጠስኗል አመልካች የለበር ኣቤቱታ ያቀረሬይጸጩ ይህን ጨጪሳኔ በመቃጩም ለሣፃስለወባ ነጪ የአመልካች ሰበር አቤቱታ ይዘት በዋናዉ ጉዳይ የተሰጠዉ ዳርድ የግራ ቱዋችን ሀብታ የሆነዉ ካሜትር ቤት የጋራ መሆኑ ተወስኗል ፍርድ የሚያስፈጽመዉ ፍቤት ያግሞ ኣንደ ፍርዱ እንጂ በአፈጻጸም ደረጃ ዋና ዉሳኔ መቀየር አንደማይችል ከፍብሥሃሥሃቁቁ መግንዘብ አየተቻለ ከፍሮዱ ዉጪ የተሰጠዉ የአፈጻጸም ዉሳሄ ስህተት የተፈጸመበት ነጩ ፍቤቱ ተጠሪ ህጻናት ይዘዉ በኪራይ ቤት እየኖሩ በችግር አንዳሉ አንጀምዥንያት ያስቀቶመጠዉ በፍሬ ነገር ደረጃ ያልተረጋገጠ ነዉ ቦታዉ የተሰጠን በማህበር ተደራቓይተን በመሆኑ ብር ቦታጪን ከመረከባችን በፊት ያዋጣነዉ ሊሆን ቦታዉ ከተሬክብን በኃላ የግንባታ ስራ ተሠርቶበታል በኣሁነ ወቅት ተመሳሳይ ቤት ብር ኤስክ አየተሸሼጠ ስለሚገኝ ሠ። ልጆችንም ብቻዬን አያሳደግኩ የምገኝ በመሆኑ በትዳር አያለን የተከፈለዉ ብር ድርቫቸዉን እንዲወስዱ በክልሉ ሰበር ሰሚ ችሎት የተሰጠዉ ዉሳኔ ሠሠረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ባለመሆት ይጽናልኝ ዮፍሚል ነዉ አመልካች ባተረቡት የመልስ መልስ የሰበር አቤቱታዉን በሚያጠናክር መልኩ ተከራክረዋል የግራ ቀኙ ክርክር በአጭሩ ክላይ የተገለጸዉን የሚመስል ሊሆን እኛም አቤቱታ ኮተረበበ ዉጨሳክ እና አግባብነት ካላቸዉ የሕግ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዘብ መዝገቡን መርምረናል የሰበር አቤቱታዉ ያስቀርባል ሲባል ከተያዘፀእ ጭብጥ አንጻር መርምሬን አእንደተረዳነዉ ለአፊጸጸመ መነሻ የሆነዉ በስር ፍቤት በዋናዉ ጉዳይ በአዲግራት ከተማ ቀበሌ ማሕበራዊ ቤት ነሐሌ ጥን ዓም የተሰጠዉ ፍርድ ሲሆን ክርክር ያስነላዉን ይዞታ አስመልክቶ ኛፍርዳዱ የጪሳኬ ክፍል በመቀሌ ከተማ የሚገኝ በፅድያ ራስ አገዝ ህስሣፃህበር በጩርፎ አልማዝ ነጋ አሸቱ ስም በተራ ቁጥር ተመዝግቦ የሚገኝ ስፋቱ ካሜ የሆነዉ ዮጋራ ሃብት ስለሆነ በአኩልነት ይካፈሉ የሚል ነዉ የክልሱ ሰበር ሰሚ ችሎት ጆምር ቤቱን ቦታጨን ጨምሮ ግራ ቀኙ እኩልነትን በሚያረጋግጥ ሠልኩ ሊከፋፈል እንደሚገባ ቢያምንም በማህበሩ ስም የሚገኝና ለመገመጮት ያለዉን አስቸጋሪነት በመግለጽ እንዲሁም ተጠሪ ሕጸናትን በመያዝ በኪራይ ቤት የምትኖር መሆኑን ግንዛቤ ጨስጥ በማስገባት ለግንባታ ካዋጡገጎ ብር ዉስጥ ግማሹን ብር ተጠሪ ለአመልካች በመክፈል ጅምር የማህበር ቤቱን ከንድታስቀር ወስኗል አመልካች አጥብተዉ የሚከራከሩት በዋናዉ ጉዳይ በሚል ነዉ የክልሉ ስበር ሰሚ ዛርድ ጢኒኣዞ ጋር ርጋርጋገ አኬቨፎ ላኣፎህ ፐ ቹ ልእ ሰበር ሜ ዓ ዴዴ ምዎርመዎጅርፎይዎርህል የሰጮሥቱጥር ቀን ጥሮ ቀን ዓም ይዞታዉን አንዲያስቀሩ የሰጠዉ የአፈጻጸም ዉሳኔ ፍርዱን ያላገናዘበ ከመሆኑም በላይ የእኩልነት መርህን ስለማየቦረጋግጥ ናትሕዊ አይደለም ሲጠቃለል የትግራይ ክልል ሰበር ሰሚ ችሎት የጋራ በመሆሃነኝ እኩል ይካፈሉ ተብሎ በዋናዉ ፍርድ የተወሰነዉን የማህበር ጆምር ቤት የገቢያ ዋጋ በባለሙያ ተገምቶ አንዲተርብ በማድረሃን አመልካኘ ከፍቺዉ በኃላ በግል ወጪ አድርጋ የገነባቸዉ ካለ ከማህበሩ በመጠየቅና በማረጋገጥ ከተተነሰ በኃላ ቀሪዉን ለሁለት በማካፈል የሚገኘዉን ጨጤት ተጠሪ ለአመልካች እንዲከፍሉና ጀምር የማህበሮ ቤቱን እንዲጠቀልሉ በማድረግ ማስፈጽም እአየተቻለና ይኽዉ ሳይሞክር በጋብቻ ወትት ያዋጡትን ብር ግማሽ ብር በመክፊል ተጠሪ የማህበሩን ጅምር ቤት እንድትጠተቀተልል የሰጠዉ የአፈጻጸም ዉሳሄ ዋናዉን ፍርድ የዛ። ብሥሥሕቁ እና ተከታዮችን ድንጋጌዎች ያለገናበበ በመሆኑ መጮሠረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኙ ተሻሸሎ ሊወሰን የሚገባዉ ሆኖ ተገኝርል በመሆኑም የሚከተለዉ ጪጨሳጌኔ ተሰጥቷቲል ዉሳቬዬሄ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመቁ ግንቦት ተን ዓም የተሰጠዉ የአፈጻጸም ዉሳኔ በፍብሥሥሕቱ መሠረት ተሻሽሸሏል ከላይ በፍርድ ሀተታዉ በተገለጸዉ አግባብ በዋናዉ ፍርድ የግራ ቀኙ የጋራ ሀብት ነዉ ተብሎ አኩል እንዲከፋፈሉት የተባለዉን በመቀሌ ከተማ የሚገኝ ጅምር የማህበር ቤት የወቅቱ የገበያ ዋጋ በባለመያ ተገምቶ አንዲቀርብ ከተደረገ በኃላ አመልካች ከፍቺዉ በኃላ በግል የወጣችዉ ወጪ ካለ ማህበሩን በመጠየቅና በማረጋገጥ ከገበያ ግምቱ ላይ ተቀናሽ በማድረሣ ተሪዉን ለሁለት በማካፈል የሚገኘዉን ዉጨጢት ተጠሪ ለአመልካች በመክፈል በትድሚያ የያገስተረት መብቷን በመጠበት እንዲያስፈጽም ጉዳዩን ለመጮቀተሌ ክክተፃ «ኬኳድነተፐ ደብሪ ገህበራዊ ፍቤት መልሰንለታል ይጻፍ የሰበር ክርክሩ ያስከተለዉን ወዕኪና ኪሳራ ግራ ተኙ የየራሳቸዉን ይቻሉ መዝገቡ ዉሳቴኔ ያገኘ ስለሆነ ተዘግቷቲል የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት በማ ር ርጋርገ ርገጋርገ ኢቨፍፎ ኣፎሆ ፐ ርጋ ብ ነ ለገዐ ብ ሱ የሚወስ ስ ኒየክጠበ ነኣ ህ ነዉ በዉንብድፍ ቦህ ከባ ያለ ዛት በ በ ኑብረ ለ ስ ስ ነ ማሂፕጥመሙሙመጠ ተቃርቢና ለማስተ ኒባል ኖህይል ድ በ ነ በሬቱን ነዛጠሰያሆ ኔንይህ ሆን በማስገዷዴድ መጠቀም ወን ል ንነ መንጅል ሦኮበዳጻዮላጅ የ ፀይል ርጊት በመይ። ይዘቱም በአጭሩ በአመልካች ላይ የተቀረበው ክስ ዛብሄራዊ እንጂ ወንጀል አይደለም ለቀረበባቸው ክስ መያዝ የነበረበት ጭብጥ አመልካች እና አጥ አባዲ ተወልደመድህን ትዳር ነበራቸው አልነበራቸውም የሚል በመሆኑ በፍብሄር መታየት የነበረበት አና በዛብፄር ዮተወሰነ ሆኖ እያለ በወንጀል መከሰሳቸው ስህተት ነው በጠሕአ ስር ጥፋተኛ ሲባሉ በፍሬ ነገር ደረጃ ሊገለጽ የሚገባው ነገር በትክክል ያልተገለፀ በመሆነ በስር ቤቶች የተፈፀመው የህግ ስህተት ሊታረም ይገባል በማለት ሰፊ አቤቱታ አቅርበዋል ተመርምር» ከሟች አባዲ ተመድህን ጋር የነበረው ትዳር ፈርሶ እያለ ነኝ ብላ የሀሰት ማስረጃ ጦስዳ ተጠቅማለች በሣሚል በበነክአ ጥቤት የመወስሲነን አግባብነት ከዉሕአ እና አንፃር ግሪ ጥብጭ በአጣሪው በመያዙ መዝገበ አቤቱታጡ በአጣሪው ከማካዜት ባለትዳር ጥፋተኛ ተብሉ በስር ቀኙ በተገኙበት ለማጣራት ተጠሪን ያስቀርባል በሚል ለችሎቱ ሊቀርብ ችሏላል አቤቱታ ከማስቀረቢያ ነጥቡ ጋር የክልሉ ዐቃቤ ሕግ ተልኮለት በሇፐ ዓም የተላፈ ገጽ መልስ ያቀረበ ሲሆን ይዘቴሥ ጭሩ ከማስተረቢያ ነጥቡ አንፃር አመልካች ከሟች ጋ ርዬራለ ቅላይ ፍርድ ቢት ፅባፍ ት ቫኔሴ ብ ኋነ ። ፈጽመጡ እያለ ገዛ አስክ እለተዛሣታሻጡ በትዳር አንደቆቁዩፍ አድርገው በሣፃሰት እንዲመስከር አድር ፃሰተኛ ማስረሻ በማግኘንር ከላይ በተጠቀሰው ድንጋጣጌጫ ጥፋተኛ ተባላ መቁካ ተዘኪኒ አንጂ ስህተት ሊባል አይዞክዘፁም በማለት የስር ዓቤት ሙሣኔ እንዲሀና እና የክልሉ ሰበር ሰሚ ኘሎት ትቅጣቱዩን መገኗቡ አግባብ አይደለም በማለት ተቃጡሣ ለዚሁ ሰበር ሰሚ ፕኘሉት ዘበመቁ ዐ አቤቱታ መዛትረቡን ጠቅሶ ሥልስ አቅርቧል አመልካች ሜየርዘኖ ዐ ተን ዐ ዓም በተፃፈ የቀደመ አቤቱታዋን በማጠናክር ፍርሯና ቅጣቱ ለሌሻር ይገባል በማለት የመልስ መልሷን አቅርባ የግራ ቀኙ የዛሁዛ ልውውጥ በዚህ ተጠናቋል የጉኙጭ አመሙመቸጥኮ አጠር አጠር ባለ መልኩ ከላይ የተመለከተን ሲመስል እኛም ኛተረበጡን አቤቱ መልሰ እና የመልስ መልስ ክስር ዛቤቶች ጡሣኔ ሕና አጠቃላይ ያስቀርባል ከተባለበት ጭበጥ አንፃር ከጉዳዩ ጋር አግባብነት ካላቸው የህጉ ድንጋዜምች ጋር በማገናክብ መርምሬረናል እንደመረመርነውም በአመልካች እና በሰበር በአመልካችነት ያልቀረቡ ሌሎች ሰዎች ጋር ክስ ሊተርብባት የቻለጡ ከሟች አቶ አባዲ ተወልደመጮድሯህን ጋር ጋብቻዋ በ ዓም ፈርሶ እያሶ ሟች እስከሞቱበት ዐዐ ዓም ድረስ ጋብቻው ፀንቶ አንዳለ ቃለ መሀላ በመፈረም ለማህበራዊ ጓቤት ያቀረበች አና ምስክሮቹም ጋብቻጡ መፍረሱን እያወቁ ጋብቻጡ እስክ ፃዓች እስሞቱበ ሂዜ ድረስ ፀንቶ ኛቁየ መሆኑን በመመስከር ሀስተኛ ሰነድ እንዲፈጠር አድርገዋል በማለገ የማህበሪዊ ዓቤት ዳኞችን ጨምር ክስ የቀረበባት መሆኑን ተረድተናል ጉዳዩ በመጀመሪያ ደረጃ የቀረበለት የስር ጓቤትም ዐቃቤ ሕግ በተኩሣሾች ላይ ጠቅሶ ያተረበ ድንጋጌ በዉመሕሥሃሥሃቁ በመተየር የአሁን አመልካች በፀበሕአ የ አእንድትከላክል ብይን የሰጠ አና መክላከያ ብታቀርብም አኮልተከላክልሽም ሲል ጥፋተኛ ብ ቅጣት ወስኗል በዚህ ሰበር ሰሚ ችሎት ሊታይ የሜገባውጡ ጭብጥ የአመልካች ድርጊት ኛጠሕአ ያቋቁማል አያቋቁምም የሚለጡ ነጥብ ነውጡ አመልካች ለማህበራዊ ፍቤት በቃል አቤቱታ አቅርባ ከአቶ አብዲ ተወልደኗመድህን ጋር ክ ዓም እስክ ሞቱበት ጊዜ ዐዐ ዓም ድረስ በትዳር የኖረች መሆኑን ማስመስከሯ ከማህበራዊ ዓቤቱም ማስረጃውን የወሰደች መሆነ እንዲሁም ከሟች አቶ አብዲ ዐመጮጾ ጋር ግን በ ዓም ፍቼ የፈፀመች መሆነ አንዲሁም ክማኣቤቱ የወለደችውን ማ ለከፍተኛ ዓቤት ማቅረቧ ፍራ ጉዳይን አጣርተው ማስረጃን መዝነው የመወጠስን ሥ« ባላቸው የስር ዓቤቶች ተረፖሃጧል አመልካች ከሟች ጋር ቀደም ብላ ተፋታ አያለች ትዳሩ ቀጥሎ አቅርባ በምስክሮች አስመስክራ ማስረሻው ከማፍሼት የወሰደችው ፌዴራዕ በሃሳይ ርድ ቶ አንዳለ በም ኣል ቃለ ፖ ርመ ጾእ ሩ ሰበር ሮማን ምስ ዓ ወጪ ድፏኗ አያወቀች ሀሰተኛ ቃል በመስጤክት አና የቃለመሀላ አቤቱታ ለዛቤቱ በመስጠት በመሆነ የጠሕአ ስር የተገለፀውን ዮወንጆል ድንጋክን የጂያዊቋቁም ነበጡ በመሆኑም የስር ከዛተኛ ጓቤት አመልካች ልገክላከል ብሎ መከላክል ባለመቻላ ክላይ በተጠቀሰጡ ድንጋጌ ስር ጥፋተኛ ናት ሲይ የጥፋተኝነት ውሣኔ መስጠቱ የማሚነቀጓ። ሃሥቁ መሠረት ዐንል የሙሣኔው ትክክል ግልባጭ ለስር ዓቤት ይድረስ ብለናል መዝገቡ ጡሣኔ ስላገኘ ተዘግቷል ጠደ መዝገብ ቤት ይመለስ የፃይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ላህ ኖጣብክ ክል ዓ ጭ ትክከል የሰመቁ መጋቢት ቀን ዳኞች አልማዉ ወሌ ዓሊ መሀመድ ሱልጣን አባተማም ሙስጠፋ አህመድ ተኽሊት ይመሰል አመልካች ዳሄ ሀይሉ ኑ ጠበቃ ታየ ቀረበ በከልቻ መኮንን ተጠሪዎች አለምሰገድ ሀብታሙ የቀረበ የለም ታሪኩ ተክሌ መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለዉ ፍርድ ተሰጥቷል ፍርድ ጉዳዩ የተጀመረዉ በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ቡሌ ሆራ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን አመልካቾች ተከሳሽ ተጠሪዎች ከሳሾች ነበሩ ተጠሪዎች ባቀረቡት ክስ ኛ አመልካች የዕቁብ ሰብሳቢ ኛ ተጠሪ ዳኛ አና ጸሀፊ ተጠሪዎች አባል በመሆንኛ ተጠሪን በ ብር ደርሶአቸዉ ኛ ተጠሪን ዓም ብር ደርሷቸዉ ከቡሌ ሆራ አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክአንዲወስዱ ቼክ ተሰጥቷቸዉ ወደ ባንክ ሄደዉ በቂ ገንዘብ የለም በመባላቸዉ አመልካቾች በጋራ እና በተናጥል ይክፈሉንበማለት ጠይቋልአመልካቾች ባለመቅረባቸዉ በሌሉበት በማየት ተጠሪዎች የእቁቡ አባል መሆናቸዉን በማረጋገጥ በተጠቃሹ ቼክ ባንክ ቤት ፄደዉ ገንዘቡን በማጣታቸዉና አመልካቾችም የዕቁቡ ሀላፊዎች በመሆናቸዉ ብር ለተጠሪዎች የመክፈል ሀላፊነት አለባቸዉ በማለት ወስኗል የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሉት ጉዳዩን በማከራከር የስር ፍርድ ቤትን ዉሳኔ አጽንቶታል። በመጨረሻም ጉዳዩን ያየዉ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ጉዳዩ የቼክ ክርክር በመሆኑ በአዋጅ ቁ መሰረት የማየት ስልጣን የለኝም በማለት መዝገቡን ዘግቶታል የአመልካቾች አቤቱታም የቀረበዉ ይህንኑ ዉሳኔ ለማስተየር ነዉበመሆኑም አመልካቾች ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ ቅሬታቸዉን ሲገልጹበስር የቀረበዉ ክስ የነበረዉ ያልተከፈለኝ የእቁብ ገንዘብ እንዲከፈለን የሚል ሆኖ ሳለ ክልሉ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ጉዳዩ የቼክ ክርክር በመሆኑ የማየት ስልጣን የለኝም በማለት መዝገቡን የአዋጅ ቁ አንቀጽ መሰረት መዝጋቱ ባግባቡ አይደለም አመልካቾች የእቁብ ጸሀፊና ሰብሳቢ ናቸዉ በማለት በምስክር ሳይጣራ ክፈሉ መባላችን ሊታረም ይገባል ቼኩ የተፈረመዉ በስር ተከሳሽ በነበሩት አቶ ቦጋለ ግዛዉ ስም ነዉአመልካቾች ከቼኩ ጋር ግንኙነት የለንም አልሰበሰብንም የፅቁቡ ዳኛ መሆኑንና የሚመለከተዉ መሆኑን አዉቆ ጠፍቶ እያለ የአሁን አመልካቾችን ሀላፊ ናችሁ መባላችን ስህተት ነዉ የዕቁብ ደንብ ለዕቁብተኞች ዉል ነዉ እኛ ደግሞ ከዉልም ሆነ ከህግ የመነጨ ግዴታ የለብንም ስለዚህ ገንዘቡን የመክፈል ሀላፊነት አለባችሁ ተብሉ መወሰኑ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሊታረም ይገባል በማለት ጠይቀዋል በዚህም መሰረት የአመልካቾች እና ተጠሪዎች ክርክር በቼክ አማካኝነት የተሰጠን የዕቁብ ገንዘብ በቂ ስንቅ ባለመኖሩ ሊከፈለን ባለመቻሉ ይከፈለን በማለት የጠየቁት ዳኝነት የክልሉ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሉት በአዋጅ ቁ መሰረት ለማየት ስልጣን የለኝም ማለቱን አግባብነት በጭብጥነት በመያዝ ተጠሪዎች ባለመቅረባቸዉ መልስ መስጠት መብታቸዉ ታልፎ በአመልካቾች የቀረበዉን ቅሬታ እና የስር ክርክርን አይተናል በአጠቃላይ የክርክሩ አመጣጥ ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን ይመስላል በመሆኑም የግራቀኙን ክርክር አቤቱታ ከቀረበበት ዉሳኔ እና አግባብነት ካላቸዉ የህግ ድንጋጌ አንጻር መዝገቡን መርምረናል አንግዲህ ከተያዘዉ ጭብጥ አንጻር የስር ክርክርን እንዳየነዉ ተጠሪዎችባቀረቡት ክስ በአመልካቾች ሰብሳቢነት ጸሀፊነት እና የስር ኛ ተከሳሽ ዳኛ በሆነበት የአቁብ አባል በመሆን አቁብ ደርሷቸዉ ተጠቃሹን ገንዘብ እንዲወስዱ ቼክ ተሰጥቷቸዉ ወደ ቡሌ ሆራ አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ በመሄድ በቂ ስንቅ ባለመኖሩ መዉሰድ ባለመቻላቸዉ አመልካቾች በቼክ የተጠቀሰዉን ገንዘብ በአንድነትና ነጠላ አንዲከፍሏቸዉ በጠየቁት መሰረት የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤትና የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ጉዳዩን በማከራከር ዳኝነት ቢሰጡም በመጨረሻ ጉዳዩ የቀረበለት የክልሉ ሰበር ችሉት ክርክሩ ከቼክ ጋር የተያያዘ በመሆነ የማየት ስልጣን የለኝም በማለት አዋጅ ቁ በመጥቀስ ቅሬታዉን ሰርዞታልበዚህም ችሎት ሊታይ የሚገባዉ ነጥብ ሆኖ የተገኘዉ የሰበር ችሉቱ ጉዳዩን ያለማስተናገዱን አግባብነት ነዉ በመሆኑም የግራቀኙ መሰረታዊ ክርክር ዕቁብን ተከትሉ ያዋጡት ገንዘብ የመከፈያ ቀነ ደርሶ አመልካቾች የእቁቡ አመራር በመሆናቸዉ ተጠቃሹን ገንዘብ የመክፈል ሀላፊነት ስላላቸዉ ቼክ ቀርጠዉ በሰጧቸዉ መሰረት ወደ ባንክ ቤት በመሄድ ገንዘባቸዉን ባለማግኘታቸዉ የዕቁቡን ግንኙነታቸዉን መሰረት አድርጎ እንዲመለስላቸዉ የቀረበ ዳኝነት እንጂ የክርክሩ መሰረት ቼክ ነዉ በማለት አይደለም ቼክ የዕቁብ ገንዘቡ ላለመከፈሉ ማረጋገጫ ሆኖ በተራ ሰነድ ማስረጃነት የቀረበ አንጂ በዋናነት ቼኩ ራሱ በንግድ ሕጉ የተመለከቱትን አግባብነት ያላቸውን ድንጋጌዎችን አተገባበር ለመመርመር የሚያስችል ክርክር በሚያስነሳ መልኩ የቀረበ ያለመሆኑን ከክርክሩ ይዘት ለመረዳት የምንችለው ጉዳይ ነው የክርክሩ አጠቃላይ ይዘት የእቁብ ገንዘብን ይከፈለኝ ጥያቄ መሰረት አድርጎ ቼኩን በተራ የሰነድ ማስረጃነት የቀረበበት ሁኖ ሳለ የክልሉ ሰበር ችሎት የግራቀኙን የተጠየቀዉን ዳኝነት እና የክርክሩን አቅጣጫ ባላገናዘበ መልኩ ጉዳዩ በአዋጁ ቁ ስር የሚታይ ነዉ ሲል የሰበር አቤቱታውን ሳይመለከተው መዝገቡን መዝጋቱ ስነ ስርዓታዊ ሁኖ አልተገኘም ባጠቃላይ ክልሉ ከፍተኛ እና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በቀረበላቸዉ የዳኝነት ጥያቄ አከራክረዉ ዉሳኔ ላይ ቢደርሱም የክልሉ ሰበር ችሉት የቀረበለትን የዳኝነት ጥያቄ ከወዲሁ ስልጣኔ አይደለም በማለት መዝገቡን መዝጋቱ የክርክሩን ይዘት ያላገናክዝበ ፋ በመሆኑ ትዕዛዙ መሰረታዊ የሆነ ህግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል በመሆኑም ተከታዩ ዉሳኔ ተሰጥቷል ዉሳኔ በኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመቁ በተን ዓም አና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሉት በመቁ በቀን ዓም የሰጡትን ዉሳኔ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ጉዳዩን የማየት ስልጣን የለኝም በማለት የሰጠዉ ትዕዛዝ በፍብሥሥሕቁጥር መሰረት ተሽሯል ጉዳዩ በክልሉ የፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ መሰረት በክልሉ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የታዬ በመሆኑ የክርክሩ ይዘትም የፌዴራል ጉዳይ ሊባል የማይችልየቼክ ጉዳይ ባለመሆኑ የክልሉ ሰበር ሰሚ ችሉት ጉዳዩን የማየት ስልጣን አለው ብለናል በመሆኑም የክልሉ ሰበር አጣሪ ችሎት በበታች ፍርድ ቤቶች በጉዳዩ ላይ የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበት መሆን ያለመሆኑን በመመርመር ተገቢውን ዳኝነት አንዲሰጥበት ጉዳዩን በፍብሥሥህቁ መሰረት መልሰን ልከንለታልይፃፍ የግራቀኙ የወጪ ኪሳራቸዉን ይቻቻሉ ብለናል መዝገቡ ዉሳኔ በማግኘቱ ተዘግቷል የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ሹትኖጵያ ፌ ላ ዲሞክራሲያዊ ፓበዴክ ፌ። ሬል መቀላ የሰመቁ ቀን ጥር ቀን ዓም ዳኞች ብርፃነ አመነው ተሾመ ሸፈራው ሀብታሙ እርቅይሁን ብርሣሃነ መንግስቱ ነፃነት ተገኝ አመልካች ሂደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር ነፈጅ አልቀረቡም ተጠሪ አብርፃምና ደስታ ኮንስትራክሽን ሕብረት ሽርክና ማህበር አቶ አብርፃም ሐዱሽ በሌሉበት አቶ ደስታ ገብረሕይወት መዝገቡ ተምርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሠብጠ ፍርድ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሠበር ሰሚ ችሎት በሠጠው ጡሳኒ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ኘልባጭ እንደተረዳነው አመልካች የስር ከሳሽ ሲሆን ተጠሪዎች ተከሳሾች ነበሩ አመልካች በአጭር ሥነሥርዓት ያቀረበው ክስ ኛ ተጠሪ ብድር ወስዶ ስላልከፈለ እና ኛና ኛ ተጠሪዎች የኛ ተጠሪ ማህበር አባል በመሆናቸው በውልና በንግድ ሕግ አንቀጽ መሠረት የአንድነትና ነጠላ ኃላፊነት ሰላለባቸው ያልተከፈለ ዕዳ ብር ከ ወለድ ጋር እንዲከፍሉ ዳኝነት የጠየቀበት ነው ተጠሪዎች ክሱን መከላከል የሚያስችል ማስፈቀጃ ምክንያት እንዳላቸው ሲጠየቁ ክሱን አንከላከለጡም ፅዳውን እናምንበታለን በማለት ለፍርድ ቤቱ ገልጸዋል የመቐለ ከተማ ሠሜን ወረዳ ፍርድ ቤት ተጠሪዎች ከአመልካች ተበድረው ያልክፈሉትን ቀሪ ፅዳ ብር ከተበደሩበቅኑ መጋቢት ቀን ዓም ጀምሮ በውሉ የተመለከተው ጊዜ አስከሚጠናቀቅበት መጋቢት ቀን ዓም ድረስ ከ ወለድ ጋር በአንድነትና በነጠላ ኃላፊነት አንዲከፍሉና ከመጋቢት ቀን ዓም ጀምሮ ውሉ ስለተቋረጠ በውሳኔው መሠረት እስኪፈጽመ ድረስ ከ ሕጋዊ ጦለድ ጋር ዚሰ አመልካች በጦለድ አከፋፈሉ ላይ ለመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና ለሄ ቸላ ፍርድ ቤት ሠብር ሰሚ ችሉት ያቀረበው ቅሬታ ተቀባይነት አላገኘም ጠቅላይ ፍርድ ቤት አል ይህ የሰበር ር ም አቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሳኔ ነው የአመልካች የሰበር አቤቱታ ይዘትም ከተጠሪዎች ጋር ወቸ ውል ወለዱ በ እንዲከፈል ነው በስር ፍርድ ቤቶች ወለዱ በከፊል በ ሂሳብ ሄክ ን ናው ውሉን የማሻሻል ውጤት ያለውና መሠረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ጣሪ ችሎት ጉዳዩን ተመልክቶ ወለዱ ግራቀኙ ከተስማማበት ውጭ በ እንዲታሰብ መወሰኑ ከፍሕቁ አኳያ ለመመርመር ተጠሪዎች መልስ እንዲያቀርቡ አዛል ተጠሪዎች መጥሪያ ደርሏቸው ባለመቅረባቸው ጉዳዩ በሌሉበት ታይቷል እን የክርክሩ ሂደት በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ሲሆን እኛም በብድር ውሉ የተመለከተው ጊዜ መጠናቀቁ ስለወለድ አክፋፈሉ ያለው ሕጋዊ ውጤት ምንድን ነው። የሚለውን በጭብጥነት በመያዝ መዝገቡን መርምረናል እንደመረመርነው አመልካች በአጭር ሥነሥርዓት ባቀረበው ክስ የጠየቀው ዳኝነት በውል መሠረት የብድር ገንዘብና ጦለድ እንዲከፈለው ነው ተጠሪዎች ክሱን መከላከል የሚያስችል ማስፈቀጃ ምክንያት እንዳላቸው ሲጠየቁ ክሱን አንከላከለውም ዕዳውን እናምንበታለን ያሉ ስለመሆኑ በስር ፍርድ ቤት መዝገብ ሰፍሯል በፍብሥሥሕቁ እና ተከታዮቹ መሠረት በአጭር ሥነሥርዓት የሚቀርቡ ክሶች ብዙ ክርክር የማያስነሱና ተከሳሽ የሆነ ወገን ክሱን ለመከላከል ማስፈቀጃ ምክንያት ካላቀረበ ወይም ፍርድ ቤቱ ምክንያቱን ካልተቀበለው በፍብሥሥሕቁ አንቀጽ መሠረት ወዲያውኑ ለክሳሽ ፍርድ መሥጠት እንዳለበት ተመልክል በዚህ አግባብ ተጠሪዎች ክሱን ለመከላከል ማስፈቀጃ ምክንያት እንደሌላቸው እና ዕዳው ያለባቸው መሆነን አምነው እያለ በክሱ መሠረት መወሰን ሲገባ የሥር ፍርድ ቤቶች የብድር ውሉ ጊዜ ካበቃ በንላ ወለዱ መታሰብ ያለበት በሕጋዊ ወለድ በዓመት ነው ማለታቸው የክርክር አመራር ግድፈት ሆኖ አግኝተነዋል በሌላ በኩል በግራቀኙ የተፈጸመው የብድር ውል በጊዜ የተከፋፈለ በመሆነ የሥር ፍርድ ቤቶች በውሉ የተመለከተው ጊዜ ካለቀ በኋላ ውሉ እንደተቋረጠ ስለሚቆጠር በውሉ የተመለከተው የወለድ መጠን በዓመት ሳይሆን ሕጋዊ ወለድ ሊታሰብ ይገባል ብለዋል ውል በፍሕቁ እንደተመለከተው በተዋዋዮች መካከል እንደ ሕግ የሚቆጠር እና ግራቀኙን የሚያስገድድ ነው በብድር ውሉ የተመለከተው ጊዜ ተጠሪዎች ዕዳቸውን የሚመልሱበት ጊዜ ሲሆን ዕዳቸውን በውሉ በተመለከተው ጊዜ ካልከፈሉ አመልካች ክስ አቅርቦ ዕዳው እንዲከፈል ወይም ውሉ እንዲፊጸም የመጠየሕ መበት አለው አመልካች ክስ ያቀረበውም በዚህ አግባብ ያልተከፈለ ዕዳ እንዲመለስለት ነው የብድር መክፈያ ጊዜ ማለፉ ውሉ እንደተቋረጠ የሚያስቆጥር አይደለም በአመልካች ሆነ በተጠሪዎች ውል እንዲቋረጥ የቀረበ ዳኝነት ሳይኖር ውሉ ተቋርጧል መባሉ የውል አተረጓጎም ስህተት ያለበት ነው ተጠሪዎች በውሉ በተመለከተው የመክፈያ ጊዜ ውሰጥ ዕዳቸውን አለመክፈላቸው የወለድ መጠኑ እንዲቀነስላቸው የሚያደርግ ምክንያት አይደለም ተጠሪዎች ያለባቸውን ቀሪ አዳ ከፍለው እስኪያጠናቅቁ ድረስ በውሉ የተመለከተው የ ወለድ ሊታሰብ ይገባል የሥር ፍርድ ቤቶች ብደሩን በከፊል በ ወለድ እ ያለባቸውን ግዴታ እንዳይወጡ የሚያበረታታና ውሉን የተፈጸመበት ሆኖ አግኝተነዋል ፍርድ ቤት ግልላጫጭ ዜመ ቹክከጡኽኸበሀጐ ፖ ውሳኔ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ዓም የመቐለ ከተማ እና የመቐለ ከተማ ሠሜን ፍርድ ቤት ሠበር ሰሚ ችሉት በመዝገብ ቁጥር ሕዳር ቀን ክፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር የካቲት ቀን ዓም ጦረዳ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር ጥር ቀን ዓም የሠጡት ውሳኒ በፍብሥሥሕቁ መስረት ተሻሽሏል ተጠሪዎች ብር ተከፍሉ እስከሚጠናቀት ድረስ ከሚታሰብ ወለድ ጋር ለአመልካች በአንድነትና በነጠላ ኃላፊነት እንዲከፍሉ ተወስኗል በዚህ ችሎት የወጣ ወጭና ኪሣራ አመልካች የራሱን እንዲችል ብለናል ትዕዛዝ የውላኔው ግልባጭ ለስር ፍርድ ቤቶች ይተላለፍ የመቐለ ከተማ ሠሜን ወረዳ ፍርድ ቤት በዚህ ውሳኔ መሠረት እንዲያስፈጽም አዘናል ይጻፍ ፍ መዝገቡ ተዘግቷል ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ብታ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለጦቁ ገዌ ዋን ዓም ዳኞች ዓብዱልቃዩ መሐመድ ሐሐሩት መለሰ ዞፈሰ ይር በዛ አሰማማው ዓለ መጠመድ አመሰካች የከማራ ክልል ዓተህ በ አቃቤ ሕገ አዙኘሽ ዘኑ መኮገ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال