Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ክርስቶስ በኢስላም ለተሰኘው መጽሐፍ የመልሱ መጽሐፍ ስም ክርስቶስን ከቁርዓን ጋር ምን አገናኘው። የውሸት ግማሽ ምን ያደርግላቸዋል። አንዱ ለባልንጀራው በድፍን ቅል አይጥ ገብታ አየሁ አለውና እንዴት አድርጋ ቢለው ጉዱስ የት ላይ ነው በተወለድሁ ቀን በምሞትበትም ቀን ሕያው ሆፔ እቀሰቀሳለሁ ካለውና አፈቀላጤዎች ደግሞ አልሞተም አልተሰቀለም ከሚሉት የትኛው ነው የሚታመነው። ምን እንሥራ። እርሱም አላቸው ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትውሰዱ ጭፍሮችም መጥተው ጠየቁት እንዲህ ሲሉ እኛ ደግሞ ምን እናድርግ። እናንተ ጻፎች ግብዞች በሰው ፊት መንግሥተ ሰማያትን የምትዘጉ እናንተ አተገቡም የሚገቡትንም ትከለክላላችሁ ማቴ ቁ ። ኢየሱስ ፈጣሪ ነው ይሀን ቁርዓን ስለ ክርስቶስ ምን ያውቃል።
ክርስቶስ በኢስላም በቁርዓን ክርስቶስን ከቁርዓን ጋር ምን አገናኘው። ክርስቶስን ከቁርዓን ጋር ምን አገናኘው። ኖች ያልተረዱት ጉዳይ ሙስሊሞች ስለኢየሱስና ስለእናቱ ማርያም የሚያሳዩት እውነተኛ ፍቅርና አክብሮት የመነጨው የእምነታቸው መነሻ ከሆነው ከቅዱስ ቁርዓን መሆኑን ክርስቲያኖች የተረዱት አይመስሉም እንዲሁም ማንኛውም ጮስሊም ክቡሩን የኢየሱስን ስም ህድረት ክቡር ሰይድ ነቢዩ እና የመሳሰሉትን የመዓርግ ቅፅሎች ሳይጨምር ለመናገር የማይደፍር መሆኑንና የኢየሱስም ስም በተነሳ ጊዜ አለይሂ ሰላም ሰላም በርሱ ላይ ይሁን ሳይል እንደማያልፍ ክርስቲያኖች አላወቁትም ከላይ የተጠቀሱትን የክብር ቃላት ሳያክል ኢየሱስን በስሙ ብቻ ሲገልጥ የተሰማ ሙስሊም ዋልጌ ስደ እንደሚባል አውቅ ነው ክርስቲያኖች ኢየሱስ በቁርዓን ውስጥ የመጨረሻው ነቢይ ጮሐመድ ሰዐወ በስም ከተወሱበት አኃዝ ባምስት እጥፍ የርሱ ስም እንደተወሳም አያውቁምና እትቅፎን ለማስቀመጥ የኢየሱስ ስም ጊዜ ሲጠቀስ የነቢዩ ሙሐመድ ስም ደግሞ አምስት ጊዜ ብቻ ተወስቷል ለምሳሌ የማርያምን ልጅ ኢሳንም ግልጥ ታምራቶችን ሰጠነው በቅዱስ መንፈስም አበረታነው ይላል ቅዱስ ቁርዓን ቁ ማርያም ሆይ አላህ ከርሱ በሆነው ቃል ስሙሥጮ አልመሚሕ ኢሳ የማርያም ልጅ በሆነ ያበስርሻል ቅዱስ ቱርዓን ቁ ። ኢዮስጦስ የተባለ ር የጳውሎስ ዘመነኛ የሆነ ሚሲዮናዊ ክርስቲያንም እንደነበረ በቆላስይስ ቁ ተጠቅሷል በእርግጥ እነሂህ ሰዎች ከመርየም ልጅ ኢሳ የተለዩ ማለትም ሞክሼዎች ብቻ ነበሩ ኤሳው ላ የሚለውን መጠሪያ ወደ ኢየሱስ ህ በመቀየር አዲስ ስም ተፈጠረ ክርስቶስ ካረገ ከሁለት ዓመት በኋላ ይህ እንግዳ ስም ኢየሱስ የልጆቻቸው መጠሪያ ስም እንዲሆን አይሁዳውያንም ሆኑ ክርስቲያኖች ፈቃደኞች አልነበሩምሻ ምክንያቱም አይሁዳውያኑ ኢየሱስ የነርሱን እምነት ያልተቀበለ በመሆኑ ስሙን እንኳ መስሣት የሚቀፋቸው ሆኑ ክርስቲያኖች ደግሞ ኢሳ ወደ ኢየሱስ ቅዱስ ቁርዓን ኢየሱስን የሚጠራው ኢሳ በማለት ነው በእርግጥ ይህ ስም ገና ሲወለድ የተጠራበት በመሆኑ በብዙ ቦታ ተከትቦ እናገኘዋለን። ለጌታሽ ታፓዘዢ ስገጂና ከአጎንባሾችም ጋር አጎንብሽ ቅዱስ ቁርዓን ቁ መልስ ለኢየሱስ እናት ለማርያም ቁርዓን የሰጠውን ዓይነት ክብር በክርስጊቲዖኖች መጽሐፍ ቅዱስ ወስጥ አይገሻም የተባለው ዓባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል ነው የሉቃስ ወንጌልን አላነበብሁም ነለት ይሻላል ከዚህ በላይ የተጠቀሰው የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ አንድ ከቁጥር ኻያ ሰድስት እስከ አርባ ዘጠጓ ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት ድንግል ማርያምን በሰፊው ያነጋገረበት ኤልሳቤጥም ስለድንግል ማርያም የሰጠችው ምስክርነትና በኋላም ራሷ ድንግል ማርያም እግዚአብሔርን ያመሰገነችበት ልዩ ምፅራፍ ቁርዓን ተናገራቸው ከተባሉት ጥቂት ቃላት ጋር ያለውን ልዩነት ስፋትና ጥልቀተ አንባቢ አመዛዝኖ ይፍረደውኛ ከዚህም ሌላ ስለ ክርስቶስን ከቁርዓን ጋር ምን አገናኘው። መልስ እኛ ክርስቲያኖች አልተሳሳትንም የተሳሳታችሁት እናንተው ጮስሊሞች ናችሁ ቁርዓናችሁ አልመሚሕ ኢየሱስ ክርስቶስ ለማርያም የተላከ የአላህ የሁን ቃል ነው ይላል ይህን ቃል በትክክል አንብቦ መተርጎም ተስኗችሁ ወይም አልዋጥላችሁ ብሎ አድበስብሳችሁ ታልፉታላችሁ የአላህ የሁን ቃል ማለት ሥጋ የሆነ ቃል ማለት ነው ሥጋ የሆነ ቃል ማለትም ሥጋ የለበሰ ሰው የሆነ አምላክ ማለት ነው የሙስሊሞች ታላቁ ችግራችሁ የቃል ሥጋ መሆን ምሥጢር ተሰውሮባችሁ መኖራችሁ ነው እግዚአብሔር ይግለጥላችሁ ማመዛዘኛ አእምሮ ይስጣችሁ እያልን እንጸልይላችኋለን ከላይ አንብባችሁ በደፈናው የምታልፉትን የሁን ቃል የቃል ሥጋ ሆነ ትርጓሜ እስልምና ከመመሥረቱ ከ ዓም በፊት የነበረው የምሥጢረ ሥጋዌ መሐንዲስ ታላቁ ወንጌላዊው ዮሐንስ በመንፈስ ቅዱስ ተገልጦለት የጻፈውን ግልጥ ማስረጃ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቀርባለሁ አስቀድና ል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ እሣዘዚአብኬርም ታኣ ነበረ ይህም አስቀድሞ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ሁሉ በርሱ ነ ያለእርሱ ምንም የሆነ የተፈጠረ የለም ከዮወተ በርሱ ነ። ስሷቸው እንዳይወናበዱ ክርስቶስ የሚለው ቃል ስም ከየት መን ከመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ጠቅሼ ለአንባቢዎች አቀርባለሁ መአክሦ አላቸው አትፍሩ እነሆ እኔ ለሕዝብ ሁሉ የሚሆን ታላት ሦሥራች እነግራችኋለሁ ዛሬ በዳዊት ክተማ መድኅን ተወልፈ እልቐም ክርስቶስ ጌታ ይላል ሉቃስ ቁ ሴቲ ዞነ አሰችው አሙቃለሁ መግሚሕ ክርስቶስ የሚሉት እንደሚመጣ ያፖ ሥጣ ጊዜ ሁሉን ያስተምረናል ኢየሱስም አላት እኔ ነኝ የማነሽ እስከመሲህ ክርስቶስ ድረስ ሱባኤ ይሆናል ኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ትሠራለች ከ ሱባኤ በኋላ መሲህ ይገደላል ይላል ዮሒ ቁ ዳንኤል ቁ ክርስቶስ ሚለውን ስም ጸሐፊው እንደተናገረው ግሪኮችም ሆኑ አውሮፓወ በፊደል ፎርሙላ የሰየሙት አይደለም ከላይ ክርስቶስን ከቹር እንደተገለጠው ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት መሚሕ ክርስቶስ ይመጣል እየተባለ ትንቢት ሲነገር የሰማችው ሴት እንዳስረዳችውና መላኩም ለከብት እረኞች መድኅን ክርስቶስ ተወልዷል ሲል እንዳበሰራቸው ከዚህ በላይ የተጠቀሰው ማስረጃ በቂ ነው እንግዲህ የአውሮፓ ክርስቲያኖች በፊደል ፎርሙላ ኳኩለው አብለጭልጨው አቀረቡት እንጂ ክርስቶስ ስም አይደለም ለሚለው አሉባልታ ምን ስፍራ ይሰጠዋል። አባትሽም መጥፎ ሰው አልነበረም እናትሽም አመንዝራ አልነበረችም አሏት ቁርዓን ቁ መልስሻ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የመዓርግና የደረጃ ማበላለጫ ምዕራፍ የለም ቁርዓን ይህን ወግና ሥርዓት ከየት እንዳገኘው አይታወትቅምሄ ሙስሊሞች እንደምትሉት ኢየሱስ ክርስቶስ ከነቢያት አንዱ አይደለም ነቢያት ይወርዳል ይወለዳል ብለው ትንቢት የተናገሩለት ሱባኤ የተቆጠረለት የነቢያት አምላክ ነው የተነገረው ትንቢትና የተቆጠረው ሱባኤ ሲፈጸም ማለት ዘመን ሲፈጸም ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ሕገወንጌልን የሠራ ያስተማረ ዓለምን ለማዳን በመስቀል ላይ የሞተ በሞቱ ሞትን አሸንፎ የተነሳኛ ወደሰማይ ያረገና ባባቱ ቀኝ የተቀመጠ ዳግመኛ ይህን ዓለም ለማሳለፍና ለሰው ልጆች ዋጋ ለመክፈል የሚመጣ የሰማይና የምድር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ኢሳ ቁ ዳን ቁ ሉቃ ቁ ቁ ማቴ ቁ ሉቃ ቁ ተመልከት የሰው ልጅ ክርስቶስ በምስጋናው በመጣ ጊዜ ቅዱሳን መላእክት ሁሉ ከርት ጋራ ያን ጊዜ በምስጋናው ዙፋን ይቀመጣል አሕዛብ ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ እርስ በርሳቸውም ይለያዋል ጠባቂ በጎቹን ከፍየሎች እንዲለይ በጎችን በቀኙ ፍየሎችን በግራው ያቆማል ያን ጊዜ ንጉሠ ክርስቶስ በቀኙ ያሉትን እናንተ ያባቴ ቡሩካን ወደኔ ኑና ዓለም ሳይፈጠር የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ትወርሱ ዘንድችጄ በግራው የቆሙትን ደግሞ እናንተ ረጉማን ከኔ ራቁ ወደዘላለም ኩነኔ ለሰይጣንና ለመላክተኞቹ ወደተዘጋጀው እነዚያ ወደዘላለም ሥቃይ ይሄዳሉ ጻድቃን ግን ወደዘላለም ሕይወት ይገባሉ ማቴ ቁ ። የጽሑፉ አዘጋጅ ከዚህ አያይዞ አንድ አስቂኝ ድራማ አቅርቧል ዮሐ ቁ ላይ ኢየሱስ ያለውን አቋም በግልጥ አስቀምጧል ካለ በኋላ የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ ነገር ግን ትሽከሙት ዘንድ አትችሉም ምክንያቱም የሰው ልጅ የኢስላምን ጥልቅ እውነታዎች ሊቀበል በሚችልበት ደረጃ ላይ አልነበረምና ይህ አንቀጽና ሌሎችም በዮሐንስ ወንጌል የተጠቀሱት ትንቢቶች በነቢዩ ሙሐመድ ተፈጽመዋል ሲል የማይቆረስና የማይቀመስ ዳቦ አቅርቦልናል ድሀ በሕልሙ ቅቤ ባይጠጣ ቀጭ በወረሰው ነበር ይባላል ጸሐፊውም ለጽሑፉ ማጣፈጫ ጠቅሶታል እንጂ ስለሙሐመድ የተነገረ ተስፋ እንዳልሆነ ልቦናው ያውቀዋል ይህ ደግሞ ከሁሉ የላቀና የከፋ ኃጢአት ነውና ያልተሰጠውን ሀብተ መንፈስ ቅዱስ መሻት በመንፈስ ቅዱስ ላይ መዋሽት ከባድ ኃጢአት ነው መንፈስ ቅዱስ በታክቲክ አይሰረትም በጉልበት አይነጠቅም መንፈስ ቅዱስ መሳሪያ ሊያደርጋቸው በሚፈልጋቸው ሰዎች ላይ አድር ምሥጢር ያስተረጉማል ቋንቋ ያናግራል በመንፈስ ቅዱስ ላይ አንድ ቃል የተናገረ በዚህኛውም ዓለም በወዲያኛውም ዓለም ኃጢአቱ አይሰረይለትም ማቴ ቁ ተመልከት። ጀ የክርስትና ሃይማኖት ጓዙ ብዙ ነው እግዚአብሔር አንድም ሦስትም ነው አምላክ ወረደ ተወለደ ይላል ይህ ፍልስፍና ጥልቅ ምርምርና ጥናት የሚያስፈልገው በቀላሉ ሊደረስበት የማይቻል ረቂቅ ሰማያዊ ምሥጢር ነው ይህን በቦታው እመለስበታለሁ አሁን ወደ ተነሳሁበት ክፍል አመራለሁ የሙስሊሙ ኅብረተሰብ አፈቀላጤዎች ነቢይ ኢሳ ከእኔ በኋላ ሙሐመድ ይመጣል ሲል ትንቢት ተናግሯል የሚሉት አፈ ታሪክ አላቸው ለዚህ አፈታሪክ ማስረጃ ለማግሻት መጽሐፍ ቅዱስን በተለይም ሐዲስ ኪዳንን በቃላቸው ሸምድደውታል በመጨረሻ ተጨባጭ ማስረዳ ቢያጡ ከላይ ዮሐ ቁ ላይ የተጠቀሰውን የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝት ነገር ግን አሁን ትሸከሙት ዘንድ አትችሉም የሚለውን አንቀጽ ከመካከል አውጥተው ስለሙሐመድ መምጣት የተነገረ ትንቢት አስመስለው ኳኩለው አቀረቡት ይህ ቃል ህህባለነ ከዐ ክርስቶስን ከቁርኝን ጋርምን እገናኘው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሞቱ በፊት እኔ ሄጄ አጽናኝ መንፈስ ቅዱስን እልክላችኋለሁ ሲል ለደቀመዛሙርቱ ከሰጣቸው የተስፋ ቃል የተቀነጨበ ነውና የሰው ወርቅ አያደምቅ ይባላል ባለቤቱ ሌላ ነውና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ ሐዋርያት የሰጣቸው የተስፋ ቃልና የአፈጻጸሙ ዝርዝር ሁኔታ እንደሚከተለው ነው ዮሐ ቁ እኔ ግን ዛሬ ወደላከኝ እሄዳለሁ ከእናንተ ማንም ወዴት ትሄዳለህ ብሎ አይጠይቀኝም ነገር ግን ይህን ብላችሁ በልባችሁ ሐዘን ሞላና ሆኖም እውነት እላችኋለሁ መሄዴ እንዲሻላችሁኛ እኔ ባልሄድ ጳራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስ አይመጣላችሁም የሄድሁ እንደሆነ ግን እርሱን እሰድላችኋለሁ ያም በመጣ ጊዜ ዓለሙን ይዘልፈዋልሻሸ ስለኃጢአት ስለጽድቅም ስለፍርድም ስለኃጢአት ግን በእኔ አላመነምና ስለጽድቅም ወደ አባቴ እሄዳለሁና ደግማችሁ አታዩጓቫምና ስለፍርድም የዚህ ዓለም ገዥ ሰይጣን ይፈረድበታልናኛ ደግሞ ብዙ ሌላ ነገር አለኝ የምነግራችሁናት ነገር ግን አሁን ትሸከሙት ዘንድ አትችሉም ያ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል ከርሱ አይናገርምና የሚሰማውን ይናገራል እንጂ የሚመጣውንም ይገልጥላችኋል ያም ያመሰግነኛል ከእኔ ይወስዳልና ይነግራችኋልም ለአብ ያለው ሁሉ ለእኔ ነው ስለዚህ አልሁ ያ ከእኔ ይወስዳል ይነግራችኋልም ይላልኛ የአንቀጽ መነሻ ከላይ የተገለጠው ምንባብ ሲሆን መድረሻው አፈጻጸጮ ደግሞ እንደሚከተለው ነው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተነሳ ከዐ ቀን ካረገ ቀን በኋላ ቤተሰቦቹ ሐዋርያት አርድዕትና ቅዱሳት እንስት በተሰጣቸው ተስፋ መሠረት ባንድ ዝግ ቤት ተሰብስበው እንደተቀመጡ ድንገት ከሰማይ እንደ ዓውሎ ነፋስ ያለ ድምፅ ሆነ ተቀምጠውበት የነበረውን ቤት ሞላው የተከፋፈለች የእሳት ልሳን ታየቻቸውና በያንዳንዱም ራስ ላይ ተቀመጠችባቸውኛ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ መላባቸው በሌላ ቋንቋ መናገር ጀመሩና መንፈስ ቅዱስ እንደሰጣቸው መጠን ይናገሩ ዘንድ በኢየሩሳሌም ደጋግ አይሁድ ነበሩና ከያገሩ የመጡ ሕዝቦችም ነበሩና ወሬው በተሰማ ገዜ ኋበርየቲከናየ ቁርዓን ጋር ምን አገናኘው። አሉጓ ብሏልና እውነት ከሆነ አሳዛኝ ነውኛ የመጽሐፍ ቅዱስን ታሪክ ከቁርዓን ታሪክ ለይቶ የማያውቅ ቄስ ቄስ አይባልም በክርስቶስ ስም የሚነግድ ቄስ መሳይ ነጋዴ ነውኛ በመጽሐፍ ትዱስና በቁርዓን መካከል የታሪክ ልዩነት ብቻ ሳይሆን የዓላማ የቅርፅና የዓይነት ልዩነት አላቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ዓላማ የሰው ልጅ ሁሉ በክርስቶስ ስም አምኖ ተጠምቆ ይድን ዘንድ ነው ቅርፅ ማለት መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ሕገ መንግስት ነውኛ ዓይነት ማለት ከማናቸውም የታሪክና የፍልስፍና መጻሕፍት የተለየ ነው ጸሐፊው ለልዩነቱ ትረካ ምክንያት ሊያደርገው የሞከረው የክርስቶስን ፅንሰት ነውኛ ጸሐፊው ልዩነቱን ሲተርክ መናሐፍ ትዱስ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እንዲህ ነበር ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ በመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች ይላልኛ ቁርዓን ደግሞ ጌታ ሆይ። ይህ የደካሞች ትንተና ነውኛ ከላይ የተጠቀሰው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ትዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ተልኮ የተናገረው ቃል ነው እኛ ክርስቲያኖች የጨመርነው ወይም ያሻሻልነው አንዳች ነገር የለም መንፈስ ቅዱስ ይመጣብሻል ማለት መንፈስ ቅዱስ ያድርብቫልት ያነፃሻል ይቀድስሻል ማለት ነውናዙ የልዑል ኃይልም ይፀልልሻል ማለት አብ ያፀናሻል ያበረታሻል እንድትችይው እንድትሸከሚው ያደርግሻል ማለት ነው በመንፈስ ቅዱስ ያልታደሰ አእምሮ ማስተዋል ከሚሳነው በስተቀር በዚህ አነጋገር ምክንያት መናፍቃን ጣታቸውን ሊያስገቡ የሚችሉበት ቅንጣት ያህል ክፍተት የለውምና ነውር ነቀፋ የሚሹ መናፍቃን ግን የማይጭሩት መሬት የማይቧጥጡት ዳገት የለም እግዚአብሔር እንኳ ወርዶ ትክክለኛው ይህ ነው ቢላቸው አምነው ሊቀበሉት አይፈልጉም ሌላ ቀዳዳ ሌላ ፈሊጥ ያዘጋጃሉ የክርስቶስ ፅንሰቱም ሆነ ልደቱ ሰው ሠራሽ አይደለምትነ የእግዚአብሔር ሥራ ነው በክርስቶስ ፆም ታንፃ በቅዱስ ጴጥሮስ መሠረትነት ላይ የናቆመችውን ዓመታት ያህል ያስቆጠረችውን አምላካዊት ቤተ ክርስቲያን በውስጧ ክፍተት ለመፍጠር ሃይማኖቷን ስትነቀፉ ስሟን ስታጠፉ የምትታዩ ኢአማንያን እናንተው ጮስሊሞች ናችሁ ቅዱስ ገብርኤልም የተናገረው ቃለ ብስራት ጣዕመ ቢስ አይባልም ጣዕመ ቢስ ከናንተው ከሙስሊሞች የሚሰነዘረው አስተያየት ነውኛ ደራሲው ለክፍተቱ መግቢያ ይሆነኛል ብሎ የጠቀሰው አንድ አሜሪካዊ ፀረማርያም የደሰኮረውን ስብከት ነውት መቸውንም ቢሆን ከፀረማርያሞች ስለድንግል ማርያም ንጽሕናና ቅድስና በጎ ትውፊት ይቀርብልናል ብለን ጠብቀን አናውቅም ማቴ ቁ በመሠረቱ ስለክርስቶስ አፀናነስ ከላይ ከተጠቀሱት ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስና የቁርዓን ታሪኮች ለሴት ልጅዎ ይነገር ዘንድ የትኛውን ይመርጣሉ ብዬ ቄሱን ብጠይቃቸው ጭንቅላታቸውን ዝቅ በማድረግ የቁርዓንን ታሪክ እንደሚመርጡ ገለጡልኝ ካለ በኋላ እንዴት የተጨበረበረና የተደለዘ የተኮረጀ ነው እየተባለ ን ከማይታመንበት ቁርዓን ፍጹም እውነተኛና ትክክለኛ ነው ተብሎ ከሚታመንበት መጽሐፍ ቅዱስ የተሻለ ሊሆን ይችላል። የቁርዓን መልስ ፍጹም አሉታዊ ነው አላህ ዘንድ የዒሳ ምሳሌ እንደ አዳም ቢጤ ነውኛ ከአፈር ፈጠረው ከዚያም ለርሱ ሰው ሁን አለው ሽ ሆነም ቁርዓን ቁ ባለፉት አንቀጾች ኢየሱስ እንደአንድ ነቢይ መላክተኛ የያዘው ክብርና ታላቅ ቦታ ከተገለጠልን በኋላ በአምላክነት ወይም የአምላክ ልድነት ወይም ከሰው ልጅ በላይ ማንኛውንም መስጠትን በጥብቅ ሲቃወም እናነባለን ኢየሱስ አባት መገኘታቸው መታወስ አለበት እንዲያውም አዳም ያለ እናትም ነው የተወለዱት ሥጋችንን በተመለከተ የሁላችንም ቢሆን ያው ትቢያ አፈር መሆኑ ግልጥ ነው በአላህ ፊት ኢየሱስ እንደ አዳም ሁሉ አፈር ወይም ሰብአዊ ነውት የኢየሱስ ታላቅነት የሚሠነጨው ሁን የሚለው መለኮታዊ ትእዛዝ ነውና ምክንያቱም ከዚህ በኋላ ነበር ከአፈር የላቀ መንፈሳዊ መሪና አስተማሪ የሆነው አ የሱፍ አሊ የቁርዓን ማብራሪያ በ ቁ ላይ የተሰጠ ማስታወሻ ቁ ክርስቲያናዊው ሎጅክ ከተባፅት ወንድ ወላጅ ውጭ መወለድ ከአምላክ እኩል የሚያደርግ ነው የሚል ከሆነ ለዚህ ታላቅ ክብር አዳም የበለጠ መብት አላቸው እንላለን ግን አንድም ክርስቲያን ይህን አይቀበልምኛ ስለዚህ ሙስሊሞች የክርስቲያኖችን አግባብ ያልሆነ አስተሳሰብ ውድቅ እንዲያደርጉ ታዘዋልኛ በተጨማሪም ክርስቲያኖች አዳም ከጭቃ የተፈጠረ ሲሆን ኢየሱስ ግን በንጽሕ ፀዓዳ ሁኔታ በማርያም ማሕፀን ውስጥ መፀነሱን በመጥቀስ ፀጉር ስንጠቃ ከጀመሩ በራሳቸው ሰንካላ መመዘኛዎች እንኳ ከኢየሱስ የላቀ ሰው እንዳለ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተጠቅሶ እንደሚገኝ ልናስታውሳችሁ እንወዳለን ይህ ታላቅና ልዩ ሰው ማነው። መልስኛ መቸም የክርስቶስ አምላክነትና የእግዚአብሔር ልጅነቱ እገሌ እገሌን ቢወልድ ተብሎ ዘር ቆጥሮ የ ክርስቶስን በህ ድክ ጠጋዛዘክሀ ኛ የሚደረስበት የዘር ሠ ሐረግ የለውም ከላይ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተጠቀሰው ዓረፍተ ነገር ቃል በቃል ሲተረጎም ኢየሱስ የተፈጠረ ያይደለ የእግዚአብሔር ብቸኛ ልጅ ነው ማለት ሲሆን ዓለም ሳይፈጠር ካባቱ ጋር የነበረ ያለ ወደፊትም የሚኖር ማለት ነው የእግዚአብሔር ልጆች ቁጥር ስፍር የላቸውም ተብሎ ከላይ በማስረጃነት የተጠቀሱት ምዕራፍና ቁጥሮች ለእግዚአብሔር ልጅ የለውም ወይም ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ አይደለም የሚሉ አይደሉምና እንዲያውም አንዳንዶቹ የሚያረጋግጡ ናቸውት ወደ ዝርዝሩ ከመግባቴ በፊት ልጅነት ሁለት ዓይነት መሆኑን አስረዳለሁት አንደኛው የባሕርይ ልጅነት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የፀጋ ልጅነት ነው የባሕርይ ልጅነት ማለት ከእናትና ከአባት የሚወለዱት ልጅነት ነውና የፀጋ ልጅነት ደግሞ ከጥምቀት ከቃል ኪዳንና ከትምህርት የሚገኘው ልጅነት ነው ከላይ ከተጠቀሱት አንቀጾች አራቱ የፀጋ ልጅነትን የሚያመለክቱ ሲሆኑ ሁለቱ ማለት ሉቃስ ቁ እና መዝ ቁ ደግሞ እግዚአብሔር የባሕርይ ልጅ እንዳለው የሚያስረዱ ናቸው ከላይ የተጠቀሰው ነቢዬ ዳዊት እግዚአብሔር አንተ ልጄ ነህ አለኝኛ እኔም ዛሬ ወለድሁሀ ይላልና ሉቃስም የእግዚአብሔር ልጅ ይላል ሁለቱ ወንጌላውያን የክርስቶስን ትውልድ ሲቆጥሩ ማቴዎስ ከዳዊት ጀምሮ ወደታች ቁልቁል ይቆጥርና በመጨረሻ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም መወለዱን ጽፏል ሉቃስ ደግሞ ከታች ከዮሴፍ ጀምሮ ወደላይ እስከ አዳም ይቆጥርና በመጨረሻም የእግዚአብሔር ልጅ ይላልኛ እንግዲህ ሁለቱም ወንጌላውያን ትውልድ ሲቆጥሩ መገናኛ ያደረጉት ወልደ አብ ወልደ ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስን ነው ሙስሊሞች እውነትን በሐሰት ሃይማኖትን በክህደት ለመለወጥ የሚያደርጉትን ከንቱ ድካም ትተው ሐቅ ፈላጊዎች ቢሆኑ ኖሮ ሦስቱ ወንጌላውያን ማቴዎስ ማርቆስና ሉቃስ ክርስቶስ የአግዚአብሔር ልጅ ስለመሆኑ የሰጡት ግልጥ ማስረጃ ከጥርጥር ነፃ ባደረጋቸው ነበር ለማስረጃ ያህል ያንዱን ወንጌላዊ ኃይለ ቃል እጠቅሳለሁ ከተጠመቀ በኋላ ያን ጊዜ ከውኃው ወጣና እነሆ። የጽሑፉ አቅራቢ እንደሚለው አሜሪካዊው ምሑር የሥነ መለኮት ትምህርት ብቃቱ አጠራጣሪ ነውና ምክንያቱም ድንገት ለቀረበለት ጥያቄ አምላክ ያስወለደው ማለቴ አይደለም በማለት አይደናገርም ነበር ጸሐፊው አጥጋቢ መልስ ቢያገኝም የሚረካ ሆኖ አይደለምና ለተነሳበት የክህደት ዓላማ ክርስቲያኖችን ለመፈተን ያዘጋጀው ጥናታዊ ፈተና ነው ከዩዚ ለሚለው ኃይለ ቃል ትክክለኛውን ትርጉም ለማግኘት አንድ ጊዜ አሜሪካ በሌላ ጊዜ ደቡብ አፍሪካ ከመርገጥ ይልቅ ወደ ኢትዮጵያ ጎራ ቢል የሚፈልገውን ሁሉ ጠይቆ ተረድቶ ጥሩ የክርስቶስ ደቀመዝሙር ሆኖ ይመለስ ነበርኛ ኢትዮጵያ ከአሜሪካና ከአውሮፓ በፊት በክርስቶስ ክርስቶስን ኣካለ ወቂ ክቁሂከ ዉጨፊኤዴ ፌ ፌሬ ጻኣ ሸሹ ያመነች ብቸኛ የክርስትና ደሴት ናትና ዛሬም ያልተበረዘ ያልተከለሰ የሥነ መለኮት ትምህርት የሚሰጥባት የጠፋ ቀለም የሚገኝባት የዓለም ዓቀፉ ክርስትና የሃይማኖት መረዳ ናት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከደቀመዛሙርቱ በሞት ከመለየቱ በፊት የምነግራችሁ ብዙ አለጓኝ ነገር ግን አሁን ትሸክወውት ዘንድ አትችሉም ሲል ለደቀመዛሙርቱ የመንፈስ ተሐድሶ እንደሚያስፈልጋቸው ነግሯቸዋል እንደዚሁም የሙስሊሙ አፈቀላጤዎች በጥምቀት በመንፈስ ቅዱስ ሳትታደሱ መቀበሉ ይከብዳችኋል እንጂ በያገሩ ዞረን አጣነው ያላችሁትን የሥነ መለኮት ትምህርት ባጭሩ አቀርብላችኋለሁኛ የሥነ መለኮት ትምህርት ማለት ምሥጢረ ሥላሴ ምሥጢረ ሥጋዌ ምሥጢረ ጥምቀትና የመሳሰሉት ናቸውኛ ምሥጢር መባሉ በዓይን የማይታይ በእጅ የማይዳሰስ በምርምርና በጥናት የሚደረስበት ረቂቅ ፍልስፍና በመሆኑ ነው ምሥጢረ ሥላሴ ከዩክቪክ ክበር በግዕዙ ዘተወልደ ወአኮ ዘተገብረ ኢየሱስ ክርስቶስ የተፈጠረ ያይደለ ብቸኛ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ለሚለው የሥነ መለኮት ፍልስፍና ምርምርና ጥናት ወደ ምሥጢረ ሥላሴ ትምህርት ይወስደናል ሥላሴ በስም በአካል በግብር ሦስት ናቸውና ስማቸው አብ ወልድ መንፈስ ቅዯስ ይባላልና የአብ አካል አለውኛ የወልድ አካል አለው የመንፈስ ቅዱስ አካል አለው ግብራቸውም አብ ወላዲ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሠዒ ነው የአብ ግብሩ መውለድ ማሥረፅ ነው የወልድ ግብሩ መወላድ ነው የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ መሥሪፅ ነው ሥላሴ ሦስት ስም ሦስት አካል ሦስት ግብር ስላላቸው ሦስት አማልክት ማለት አይደለም ሦስቱም በባሕርይ በሕልውና ይህን ዓለም በመፍጠርና በመግዛት አንድ ናቸውና አንዱ ካንዱ አይቀድምም አንዱ ካንዱ አያንስምኛ ሥጋዊ አባት ከልጁ ህያህሆ ፅቪቨሽ እንደሚበልጥና እንደሚቀድም አብ ወልድን አይበልጠውም አይቀድመውም ወልድም ካባቱ አያንስም መንፈስ ቅዱስም ከአብ ከወለድ ጋር እኩል ነው ሥላሴ በፀሐይ ይመሰላሉ ለፀሐይ ሦስት ግብር አለው ብርሃኑ ሙቀቱና ክበቡ ነው አብ በክበቡ ወልድ በብርሃኑ መንፈስ ቅዱስ በሙቀቱ ይመሰላሉ ፀሐይ ሦስት ግብር አለው ስለተባለ ሦስት ፀሐይ አይባልም አንድ ፀሐይ ይባላል እንዲጂ ሥላሴም ሦስት ስም ሦስት አኑ ስላላቸው ሦስት እግዚአብሔር ማለት አይደለም አንድ እግዚአሖር ይባላሉ እንጂ ሥላሴ አንድም ሦስትሦ ህዘለመሆናቸው ከብሉይ ኪዳንና ከሐዲስ ኪዳን ማስረጃ ማቅረብ ይቻላልሻ ከብሉይ ኪዳን እግዚአብሔርም አለና ባመልካችን እንደምሳሌያችን ሰውን እንፍጠር ብሏል እግዚአብሔር አለ ሲል ያንድ ሰው ድምፅ ነው በመልካችን እንደምሳሌያችን ሰውን እንፍጠር ሲል ደግሞ የብዙ ሰዎች ድምፅ ነው እግዚአብሔር አምላክም አለ አነሆ። ቁ ቁ ከሐዲስ ኪዳን ደግሞ ክርስቶስ ሲጠመቅ አብ በደመና ሆኖ የምወደው ልጄ ይህ ነው ደስታዬን የምገልጥበት በማለት ሲመሰክር መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ሲቀመጥበት በግልጥ ታይቷል በመጨረሻ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ ሥልጣን ሰጥቶ ሲያሰናብታቸው እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ አስተምሩ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቋቸውናዙና በዚህም ያዘዝኋችሁን ሁሉ አስተምሯቸው እኔም እነሆ በዘመኑ ሁሉ እስከ ዓለም ፍጻሜ ከናንተ ጋራ ነኝ ብሏቸዋል እስከዚህ ምሥጢረ ሥላሴ ነው ማቴ ቁ ቁ ምሥጢረ ሥጋዌ ከሥነ መለኮት ሊቃውንት አንዱና አንጋፋው ወንጌላዊው ዮሐንስ ስለምሥጢረ ሥጋዌ የጻጸፈው መሠረተ ትምህርት እንደሚከተለው ነው አስቀድሞ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ እግዚአብሔርም ቃል ነበረና ይህ አስቀድሞ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ሁሉም በርሱ ሆነና ያለርሱ ምንም የሆነ የተፈጠረ ነገር የለም ሕይወት በርሱ ነበረችና ሕይወትም የሰው ብርነን ነበረች ካለ በኋላ ዝቅ ብሎ ኢ ቃልም ሥጋ ሆነና በእኛም አደረና ክብሩንም አየን ለአባቱ አንድ ልጅ እንደመሆኑ ፀጋና እውነትም የመላበት ይላልኛ ዮሐ ቁ ይህ ከዚህ በላይ የተነገረው ኃይለ ቃል ለሥነ መለኮት ፍልስፍና የማዕዘን ራስ ነው ወንጌላዊው እንደተናገረው ከዓለም በፊት የነበረ ቃል ሥጋ ሆነና በእኛም አደረ ማለት ከድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ተወለደ ያ ቃል ሥጋ ከመልበሱ ፀ ከድንግል ማርያም ከመወለዱ በፊት ያለእናት ካባት ብቻ ተወልዷል እንግዲህ ይህ ነው ለሙስሊሞ የማይቆረጠም የድንጋይ ቆሎ የማይዋጥ የብረት አሎሎ ሆኖ የሚያውካቸው እግዚአብሔር እንዴት ልጅ ይወልዳል። ጮፍብህ ተሰቀል ብሎ ወደዚህ ዓለም ሲልከው አባትና ልጅነታቸው ታወቀ ተረዳ ከዚያ በፊት ግን እግዚአብሔር አንድ ይሁን ሁለት በግልጥ አይታወቅም ነበር ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ከተወለደ በኋላ ግን እግዚአብሔር አንድም ሦስትም መሆኑ በተጨባጭ ታወቀ ተረጋገጠ ቅድመ ዓለም የአብ ልጅ ስለመሆኑና ድኅረ ዓለም ደግሞ ከድንግል ማርያም ያለአባት ስለመወለዱ ከሐዲስ ኪዳን አያሌ ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል ካንች የተወለደው ቅዱሱ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ይባላል ሉቃ ቁ አባት ልጁን ይወዳልና የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ዮሐ ቁ አብ በማንም አይፈርድምና ነገር ግን ፍርዱን ሁሉ ለል ሰጠው ዮሐ ቁ እግዚአብሔር እንደዚሁ ዓለሙን ወዷልና አንድ ልጁን እስኪለውጥ ድረስ በርሱ ያመነ ሁሉ እንዳይጠፋ የዘላለም ሕይወት ትሆንለት ዘንድ እንጂና እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም አላከውምና ዓለምን ሊኮንን ነገር ግን ዓለም ይድንበት ዘንድ እንዲጂና በርሱ የሚያምን አይፈረድበትም የማያምን ግን ባንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላለመነ አሁን ተፈርዶበታል ዮሐ ቁ ። አይሁድ የክርስቶስን አዳኝነት ባይቀበሉም ለአባቶቻቸው ለአብርሃም ለኖኅ ለሙሴና ለዳዊት በገባላቸው ቃል ኪዳን መሠረት የተሰፋ ልጆች በመሆናቸው የተሰጣቸውን ሕግ ጠብቀው በመኖራቸው የመንግሥቱ ወራሾች እንደሚሆኑ አይጠረጠርም ክርስቶስ ስለማንነቱ በራሱ አንደበት ስፍር ቁጥር የሊለው ማረጋገጫ ሰጥቷል ለማስረጃ ያህል ጥቂቶቹ እኔ ነኝ የዓለም ብርነን እኔ ነኝ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ ቸር ጠባቂ እኔ ነዛ ሕይወትም ትንሣኤም እኔ ነኝ የሕይወት መንገድ የወይን ግንድ እኔ ነኝ እኔ ነኝ አልፋና ኦሜጋ መጀመሪያና መጩረሻ እያለ እነዚህን የመሳሰሉትን እኔነቶች ማረጋገጫዎች ለዓለም ሕዝብ ግልጥ አድርጓል አምላክ በራሱ የተብቃቃ ጌታ በመሆኑና ሌላ ጉዳይ አስፈጻሚ ልጅ ስለማያስፈልገው አምልኮ ሥላሴ አምላክ አንድም ሦስትም ነው የሚለው አስተምህሮ ተቀባይነት እንደሌለውና ብሎም ከህደት ኩፋር እንደሆነ እንረዳለን ተብሏል ሥላሴ አንድም ሦስትም ስለመሆናቸው ቀደም ሲል በምዕራፍ ስድስት ላይ የተሰጠውን ማብራሪያ አስተውሎ መመልከት ነው እግዚአብሔር ጉዳይ አስፈጻሚ ልጅ አያስፈልገውም የተባለው ያላዋቂዎች ፍልስፍና ነው ጉዳይ አስፈጻሚ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አስፈልጎትማ አንድያ ልጁን ውረድ ተወለድ ሙት ተሰቀል ብሎ ወደዚህ ዓለም ልኮታፓል እግዚአብሔር ዓለሙን ወዶታልና አንድ ልጁን እስቲለውጥ ድረስ አብ በማንም አይፈርድምና ነገር ግን ፍርዱን ሁሉ ለልች ሰጠው እንጂ ይላል ዮሒ ቁ ቁ ሸ ተመልከት ክርስቶስ በሚያስተምርበት ጊዜ የተናገረው ምሳሌ አለ ሌላ ምሳሌ ስሙ ባለቤት ነበረ የወይን ቦታ የነበረው አጥር አዞረለት መጭሠመቂያም ማሰለት ግንብም ሠራለት ለጠባቆች ሰጣቸውና ወደሩቅ አገር ሄደና የፍሬው ዘመን በደረሰ ጊዜ ፍሬውን ይወስዱ ዘንድ ባሮቹን ወደጠባቆች ላከ ጠባቆቹም ባሮችን ያፈቸው አንዱን መቱት ሌላውንም ገደሉት የቀረውንም ወገሩት ሌሎችን ባሮች ደግሞ ላከ ከፊተኞቹ የሚበዙ እነሱንም እንደዚሁ አደረጉባቸው ገደሏቸው ወገሯቸው በመጨረሻ ልጄን ያፍሩት ይሆናል በማለት ላከባቸው ጠባቆችም ልጁን ባዩት ጊዜ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩት ክርስቶስጳጾህህኗፎመቪከበዐየፐፒክህ እንዲህ ሲሉ ወራሹ ይህ ነውና ኑ እንግደለውና ርስቱን እጅ እናድርግና ያዙትም ከወይኑ ወደሜዳ አወጡና ገደሉት ይላል ማቲ ቁ ይህ ግልጥ ምሳሌ ነውና ቀደም ሲል እነአብርሃም እነሙሴ መነሳታቸውንና በኋላም ነቢያት ደቂቀ ነቢያት ወደ እስራኤል መላካቸውን እስራኤልም በየጊዜው የተነሱትን ነቢያት እየያዙ ማሰራቸውንና መግደላቸውን በመጨረሻም እግዚአብሔር አንድ ልጁን ልኮ አምላክነቱን መድኃኒትነቱን ቢያስተምራቸው ጠልተው ተመቅኝተው ሰቅለው መግደላቸውን ያስረዳል ወንጌላዊው ዮሐንስ አካል ከሕልውና ተገልጦለት ቃል ሥጋ ሆነ በማለት የጻፈውን ለምሥጢረ ሥጋዌ መሠረት ለመናፍቃን ራስ ምታት የሆነውን ይህን ኃይለ ቃል የሙስሊሙ ኅብረተሰብ አፈቀላጤዎች ትብትብ ነው የጻፈውም ሌላ ሰው ነው ብለዋል መቸም መናፍቃን ምላሽ የሚያሳጣ ኃይለ ቃል ሲገጥማቸው ጸሐፊውን ማጥላላት ያለሥራው ሥራ ያለስሙ ስም መስጠት ልማዳቸው ነው ቀደም ሲል ሐዋርያው ጳውሎስ መልከጹዴቅ የእግዚአብሔር ልጅ ምሳሌ ነው ብሎ ቢጽፍ የጳውሎስ ፈጠራ ነው ብሎት ነበር አሁን ደግሞ ወንጌላዊው ዮሐንስ ቃል ሥጋ ሆነ ብሎ የጻፈውን ትብትብ ነው ብሉታልና ይሁን እንጂ ስለምሥጢረ ሥጋዌ ምንም ዓይነት ግንዛቤ የሌላቸው መናፍቃን ያሉትን ቢሉ ወሬ ቢቀጣጥሉ የቃል ሥጋ ሆነ ምሥጢር ሰው ሠራሽ ባለመሆኑ ፀሐፊውም ሆነ ኃይለ ቃሉ አይለወጥም አይናወጥም እግዚአብሔር አንድ ነው አይወርድም አይወልድም ብሎ ማመን እጅግ በጣም ቀላል ፍልስፍና ሲሆን ሥላሴ አንድም ሦስትም ናቸው አምላክ ወረደ ተወለደ ብሎ ማመን ግን እጅግ በጣም ከባድ ፍልስፍና በመሆኑ ጥልቅ ምርምርና ጥናትን ስለሚጠይቅ የሙስሊሙ አፈቀላጤዎች የሃይማኖት ፍልስፍናውን በጥሞና ብትመረምሩትና ብታጤኑት ይመረጣል እንላችኋለን። መልስ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወትም መንገድም እኔ ነኝ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር አንድም ወደ አብ የሚሄድ የለም በማለት አምላክነቱን መድኃኒትነቱን የሕይወት መንገድነቱን ገልጦ አስተምሯል ዮሐ ቁ ኛ እናቴን አምልኩ ብሎ አልተናገረም አላስተማረም የቁርዓን አፈቀላጤዎች የጨመሩት ቅጥፈት ነው ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት እንደመሆኗ መጠን ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ አድርገን እናከብራታለን እናመሰግናታለን በፍጻሜ ዘመን በትንሣኤ ቀን ቆራጭ ፈላጭ ዋጋ ሰጭ ነሽ የመጨረሻው ነፍስ አሰናባች የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና ያን ጊዜ ሌላ ፈራጅ ሌላ ንጉሥ የለም ፍርዱም ይግባኝ የለበትም ያመኑበትን ክርስቲያኖችን በቀኙ ያላመኑበትን በግራው አቁሞ የሚፈርድላቸው የሚፈርድባቸው ንጉሠ ነገሥት ወልደ አብ ወልደ ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና እነሆ ፈጥፔ ክርስቶስን ከቱርኀ ባለመ ከር ቋጋበ«ከከፍ» እመጣለሁ ዋጋዬ ከእኔ ጋራ ነው ለሁሉ ለያንዳንዱ እንደሥራው መጠን እከፍለው ዘንድ ራዕይ ቁ ። ሲሉ ዓይናቸውን አፈጠጡብኝ እኔም ተያያዥ አንቀጽ ምን እንደሆነ አብራራሁላቸው ብሏል ጸሐፊው ኢየሱስ አምላክ ነኝ ብሎ የተናገረበትን አንቀ እንዲያስረዱት የጠየቃቸውን ሞሪስ ዳዲ እኔና አብ አንድ ነ የሚለውን የማያዳግም መልስ ከሰጡት በኋላ ተያያዥ አንቀጾች ያንብቡልኝ ብሎ እንደገና ያላስፈላጊ ጥያቄዎችን በመደንተ ተጠያቂውን ለማደናገርና ደካማ ለማስመሰል ሞክሯል ከዚህ የተነ የዮሐንስ ወንጌልን ተከታታይ አንቀጾች በቃሉ የሸመደደው ጸ እንደውዳሴ ማርያም ካልደገሙልኝ ተከራክሬ ረታኋቸው ምላ አሳጣኋቸው ክርስቲያኖች እንደዚህ ናቸው ለማለትና በወገኖቹ ዘን ርካሽ ምስጋና ለማግኝት ነው የዚህ ጽሑፍ አዘጋጅ ኢየሱስ አምላክ ነኝ ብሎ የተናገረ አንቀጽ የለም በማለት ለክርክር በከፈተው መድረክ ላይ እኔና አንድ ነን በሚለው ኃይለ ቃል ከተረታ ግንባሩን ከተመታ በ እጁን የሰጠ ይመስላል ዮሐ ቁ እኔና አብ አንድ ነ እስከሚለው ግልጥ ማስረጃ ድረስ ከዳሰሰ በኋላ አብና ወልድ አ ናቸው ከሚለው ግንዛቤ ተነስቶ ወደመጨረሻው የአብ የወረ የመንፈስ ትዱስ አንድነትና ሦስትነት የክርስቲያኖች እምነትና ሩ ነው ሲል ሐቁን ባለመሰወር ተናግሯል የሞኝ ልቅሶ መልሶ እንዳይሆን ስለ ሥላሴ አንድነትና ሦስትነት ስለክርስቶስ አምላነ አዳኝነት ቀደም ሲል ሰፊ ማብራሪያ የሰጠሁበት ስለሆነ መድገም አያስፈልግም እኔና አብ አንድ ነን በማለት ሐቁን ገልጦ ቢያስተምራ የአምላክ ልጅ ነኝ ብለሃል አምላክነትን አውጀሃል በ ለተቃወሙት አይሁድ ፍ እኔ አማልክት ናችሁ አልሁ በሕጋችሁ ተጽፎ የለምን። ይላል ቁርዓን ቁ መልስ አይሁድ ዑዘይር የሚባል ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ነው ብለው የተነሱበት ጊዜ የለም እኛ ክርስቲያኖች ግን ይወርዳል ይወለዳል ተብሎ በኦሪት በነቢያት ትንቢት የተነገረለት ሱባዔ የተቆጠረለት የሰው ልጅ ሁሉ በተስፋ ይጠባበቀው የነበረው መሚሕ ክርስቶስ መሆኑን አምነን ተቀብለን በስሙ ተጠምቀን የእግዚአብሔር ልጆች ሆነናል ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ ግን ይፈረድበታል ማር ቁ መ አላህም የመርየም ልጅ ኢሳ ሆይ።