Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ቅድስት ድንግል ማርያም.pdf


  • word cloud

ቅድስት ድንግል ማርያም.pdf
  • Extraction Summary

የመጀመሪያውና ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመጽሐፉ ይዘትፊ በመንፈሳዊው መንገድ ላይ ስለሚያስፈልገው መንፈሳዊ ዓላማና ናት ጀምሮ ሰለ መቀጠል እግዚአብሔርን ስለ መፍራትና ራስን ስለ ማስጎደድስለ መንፈሳዊው ጠባይና ስለ ቅንነት ስለ ዋጋና ቃል ስለ መግባት ስለ ጥበብና ስለ መለየት ስለ መልካሙ ሥራና ስለ ውስጣዊው ሥራ ስለ።

  • Cosine Similarity

ሴን ስጠይቅ ደግሞ የሚጻፍላት ጽሑፍ ወሰን የማይኖረው ይሆንብኛል ልጆች ቶቻቸው እናቶችም ከልጆቻቸው ጋር ያላቸው የፍቅር ቁርኝት ጥብቅ ነውይህን በእርሷና በልጂ ሕይወት ውስጥ ስመለከተው እጅግ ጽነ ይሆንብኛል ጸነሰችው ወሰደችው ታቀፈችው ጡቶቿን አጠባችው አባበለችው አስተኛችው አዘለችው ስደት ይዛው ሄደች ከስደት ይዛው ተመለሰች መከራውን ሲቀበል አብራው ተቀበለች የሚሉት ላት ከመጻፍ በላይ አጅግ ጥልቅ ናቸውፎ ለሁላችንም የቃላቱ ጥልቀት ከመጻፍ በላይ ስለሚሆነብን ስለ አርሷ ከመጻፍ የተቆጠብን ይመስለኛል የአግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነልኝ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች የተጻፉ ሌሎች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መጻሕፍትን ተርጉሜ ለማውጣት እሞክራሁ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም አማላጅነተ ዘወትር አይለየን አያሌው ዘኢየሱስ መስከረም ቀን ዓም መሬ መ ዛህህሂህህሃወቶከዐክጋበዐከ መጽሐፍ አንድ ቅድስት ድንግል ማርያም ሕይወቷ አዘጋጅ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሣልሳዊ ኛ ማውጫ ገጽ ምዕራፍ አንድ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዜ ጨ ምዕራፍ ሁለት በስሟ የተመሠረተው ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያን ምዕራፍ ሦስት ቀ የድንግሊቱ ታላቅነች ዜ ተሩ ዓዓዓዓዓዓዓ «ን ቀ ምዕራፍ አራት ቀ በተአምራት የተከበበ ሕይወት አአ ተይ ን አቄ« ሄን ና ዘ ብዘዓ ሀ ምዕራፍ አምስት የድንግሊቱ ጾም ንዓና ከ ምዕራፍ ስድስት በዓላቶቿ » በበዩበበ በን ተዚንዚ ተቀን ዛጎ ፈነ ን ሃዛ ዓ ኀሦ ምዕራፍ ሰባት ቀ ድንግል ማርያም በቤተ ክርስቲያን እምነት ውስጥ « ምዕራፍ ስምንት ሩ የቅድስት ድንግል ማርያም ቅጽል ስሞችና ምሳሌዎች ምዕራፍ ዘጠኝ ቀ የቅድስት ድንግል ማርያም ጠባያት »ፅ ምዕራፍ አሥር ቀ እርስዋንም ሆነ ሥዕላቶቿን ቀድሱ መጽሐፍ ሁለት በበመናችን የተገለጡ የድንግል ማርያም ተአምራት አዘጋጆች የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ኛ ልጆች ቀሩ ለሴቶች የሆኑ ምሕረትና ተአምራ ቀ የሴቶች የክብር ታሪኮች ቀ ቅዱሳት ሴቶች ፍሩ ታላቋ እመቤት ሀ ድንግሊቱ በክሊቨላንድ ርህኬ ሊ ድንግሊቱና መነኩሴው ሒ ድንግሊቱና አካል ጉዳተኛዋ መ ከድንግል ማርያም የቀረበ ስጦ ረ ሲፈጠር ጀምሮ ዓይነ ሥውር ለነበረው ሰው የሆነ የድንግሊቱ አማላጅነት ሲ መለኮታዊው መልእክት ሼ ድንግል ማርያም አባ ገብርኤልን እንደረዳችው ቀ ድንግል ማርያምትቀበያታለ ቢ የገዳሙ እድገት ተ ድንግል ማርያም በስጦታ ከተ ቸ ድንግል ማርያምና አባ ስምዖን የጠፋችውን ልጃገረድ ድንግል እንደመለሰቻት ነ የአባ ሚካኤል ሕይወት። ራ በድንግል ማርያም የተፈጸሙ ተአምራት ድንግል ማርያም ብረት እንዳሟሟች ለሁ ው ቀ ኢጥሪብ ዐክከርርከ ውስጥ የምትገኘው ቤተ ክርስቲያን ተአምራት ሩ ሦስተኛው ተአምር ተቀንቄዓናተ ዘ ተዓቀቀቀቀንቀን ተ ናችን ቸቸ ቹር ድንግል ማርያም ስትገለጥ የ የተፈጸሙ ተአምራት ቀ ድንግል ማርያምና የቤተ ክርስቲያኗ ካህን ቀ ድንግል ማርያምና የዘይቱ ብልቃጥ ድንግል ማርያምና በካንሰር በሽታ የተጠቃችው ሴት ጌዴሪ ሰባቱ መስቀሎችና በቅብጥ ቋንቋ «አቭኖቲ» ለጩርፀ ወይም ደብዳቤዎች የሚለው ቃል ዜአሬሠሠሠሠራዓቆ ራይ ቀ ድንግል ማርያም የዐይኗን ብርሃን እንደመለሰሰችላት ሩ ድንግል ማርያምና የድሆች ፍቅር ሩ ብርቱ የጆሮ ውስጥ ህመም ሩ ክችግሮቼ እንድወጣ እርዳኝ «የድንግል መገለጥ እስከ ዛሬ ድረስ እየታየ ነው» ሩ «ካይሮ ውስጥ የድንግል መገለጦች ይፋ ሆኑነኔ አሠሙ ቅድስት ድንግል ማርያም መጽሐፍ አንድ ቅድስት ድንግል ማርያም ሕይወቷ አዘጋጅ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ስለሜከተሉት ርዕሰ ጉዳዮች ታነባላችሁ ምፅራፍ አንድ ቀ ቅድስት ድንግል ማርያም ምዕራፍ ሁለት በስሟ የተመሠረተው ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያን ምዕራፍ ሦስት ቀ የድንግሊቱ ታሳቅነት ምዕራፍ አራት ቃ በተአምራት የተከበበ ሕይወት ምዕራፍ አምስት ሩፍ የድንግሊቱ ጾም ምፅራፍ ስድስት በዓላቶቿ ምፅራፍ ሰባት ቀ ድንግል ማርያም በቤተ ክርስቲያን እምነት ውስጥ ምዕራፍ ስምንት ቃ የቅድስት ድንግል ማርያም ቅጽል ስሞችና ምሳሌዎች ምዕራፍ ዘጠኝ ቀ የቅድስት ድንግል ማርያም ጠባያት ምዕራፍ አሥር ሩሩ እርስዋንም ሆነ ሥዕላቶቿን ቀድሱ ኣህለፎየከዐህ። ቱ ኤልሳቤጥ የድንግል ማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ብቻ ሳይሆን ትንቢት የመናገርና ራእይ የመመልክት ስጦታን ተቀብላለች ይህ በመሆኑም ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር እናት መሆኗን አውቃለችከጌታ የተነገረላት ቃል ፍጻሜ ማግኘቱንም አምናለች ከዚህ በተጨማሪ ፅንሱ በማኅጸፍዊ ውስጥ የዘለለው በደስታ መሆኑንም አረጋግጣለች ይህን ደስታ ያመጣውም ርፌ የማጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነው ሉቃ ብኳ ተብሎ የተነገረለት የድንግሊቱ የማኅጸን ፍሬ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አርሷ በዓለም ውስጥ ከሚገኙት ሴቶች ሁሉ መካከል በአግዚአብሔር ስለ ተመረጠች ክብሯ እጅግ ታላቅና ብሩኅ ነው በእግዚአብሔር ፈቃድ ውስጥ በኺ ዎች ለሚቆጠሩ ዘመናት የተጠበቀች ብቸኛ የሰው ዘር እርሷ ብቻ ናት ከተመረጠች በኋላም እጆግ ታላቅ ክብር ይገባት ስለ ነበር መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እንዲህ በማለት አወድሷታል « መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣልየልዑል ኃይልም ይጸልልሻልስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱሱ የአግዚአብሔር ልጅ ይባላል ሉቃ ድንግል ማርያም በታላቅ ክብሯ ሴቶችን ሁሉ ትበልጣለች ይህ በመሆኑም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ እርሷ እንዲህ ተብሎ ተጽፎአል «መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉአንቺ ግን ከሁሉ ይ ቅድስት ድንግል ማርያም ትበልጫለሽ ምሳ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ «ብዙ ሴቶች ክብር አግኝተዋልሁሉም ያገኙት ክብር ግን ከአንቺ ክብር አይበልጥም ተብሉ የሚዘመረው መዝሙር የተወሰደው ከዚህ ጥቅስ ይመስላል ቅድስት ድንግል ከመጀመሪያው አንስቶ በእግዚአብሔር ኅሊና እና ፈቃድ ስትታሰብ የኖረች እናት ናት ሽክ አምላካችን እግዚአብሔር ለቀደመ ወላጆቻችን በገባላቸው የድኅነት ቃል ኪዳን ውስጥ የሴቲቱ ዘር የእባቡን ራስ እንደሚቀጠቅጥ ገልጦአል ዘፍ የሴቲቱ የተባለው ለድንግል ማርያም ሲሆን ዘሯ የተባለው ደግሞ በመስቀል ላይ ሆኖ የእባቡን ራስ ለቀጠቀጠው ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ነው ምዕራፍ አራት በተአምራት የተከበበ ሕይወት በድንግሊቱ ሕይወት ውስጥ ተአምራት መፈጸም የጀመረው ገና ከመወለዲ አስቀድሞ ሲሆን እነዚህ ተአምራት እስከ ዕለተ ዕረፍቷና ከዚያም በኋላ ባሉት ጊዜያት ውስጥ ሳይቋርጡ ቀጥለዋል ከአነዚህ መካከል እርሷ በተአምር የተወሰደችው መካን ከነበሩ ወላጆቿ ሲሆን ይህም በጌታ መልአክ ብሥራት የተከናወነ ነው ለእጮኛ የተሰጠችበት መንገድ ተአምራዊ ነው ምክንያቱም እንዲወስዳትና እንዲጠብቃት የተመረጠው ሰው ምርጫ የተከናወነው በእግዚአብሔር በመሆኑ ነው ጃቼ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በድንግልና በጸነሰችው ጊዜና ከወለደችው በኋላም በድንግልና የመቆየቷ ነገር የተከናወነው ድንቅ በሆነ ተአምር ነው ቭ ከመዲ ኤልሳቤጥን በጎበኘኝኘቻት ጊዜ የተፈጸመው ነገር እንዲሁ ተአምራዊ ነው ኤልሳኬጥ የድንግል ማርያምን የሰላምታ ድምፅ በሰማች ጊዜ በማኅጸኗ ውስጥ ያለው ፅንስ በደስታ ዘሏልመንፈስ ቅዱስም በአርሷ ላይ አድሯል ነለባሎህይዩከዐኮ ዐዘቲከዐንዐቨ ቅድስት ድንግል ማርያም እርሷ ግብጽ ውስጥ በስደት ሳለች ብዛት ያላቸው ተአምራት ተፈጽመዋል ከእነዚህም መንክል አንዱ የጣዖታት መፈራረስ ነበር መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ገሊላ አውራጃ ውስጥ በምትገኘው የቃና መንደር ውስጥ የፈጸመው የመጀመሪያው ተአምር የተከናወነው በድንግል ማርያም አማላጅነት ነው የብረቱ መቅለጥ ተአምርና የሐዋርያው የቅዱስ ማትያስ ነጻ መውጣት የተከናወነው በድንግሊቱ አማላጅነት ነው በዕረፍቷ ጊዜ ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሷን መቀበሉ ሌላው ተአምር ነው ከዕረፍቷ በኋላ አይሁድ ሥጋዋ ላይ አደጋ ሊያደርሱ በሞከሩ ጊዜ መድኃኔዓለም ክርስቶስ በእነርሱ ላይ ያደረሰው ቅጣት ተአምራዊ ነበር የሥጋዋ ወደ ገነት የማረግ ጉዳይም ተአምር ነው በመጻሕፍት የተጻፉና በእርሷ እጆች በየቦታው የተፈጸሙ ሌሎች ብዙ ተአምራት አሉ በዜይቱን ሀሠሀ እና በፓሯዴደኙሎ ፁህ በሚገኙት አብያተ ክርስቲያኖቻችን ላይና በሌሎች ብዛት ባላቸው ቦታዎች ላይ የመገለጧ ተአምር ድንቅ ነው አሁንም ቢሆን ብዛት ያላቸው ተአምራት በየሥፍራው እየተፈጸሙ ናቸው ይህ ደግሞ ድንግሊቱ ያላትን ክብር የሚገልጥ ምስክርነት ስለሆነ ወደፊትም ሳይቋረጥ ይቀጥላል ምዕራፍ አምስት የድንግሊቱ ጾም የግብጽ ቤተ ክርስቲያን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጾም የምትጾመው ከ ርብ ወር መጀመሪያ ወይም ነሐሴ ለህ ጀምሮ ነው ይህን ጾም ምፅመናን ሁሉ በጉጉት የሚጠብቁትና ራሳቸውን በምናኔ ሕይወት ውስጥ በማስገባት የሚጾሙት ጸም ነው ብዙ ምዕመናን ለእመቤታችን ናላቸው ታላቅ ፍቅር የተነሣ የጾሙን ቀናት በመጨመር ይጾሙታል ቅድስት ድንግል ማርያም በድንግል ማርያም ጾም በጾመ ፍልሰታ ወቅት ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ መነቃቃት ታሳያለች በዚህ ወቅት በስሟ ያልታነጹ አብያተ ክርስቲያናትም ጭምር ለየት ያለ ፅለታዊ የስብከትና የቅዳሴ መርሐ ግብር ያካሂዳሉ በተለይም ሞስቶሮድ ሀር በተባለው ስፍራ ላይ በሚገኘ ው ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ታላቅ በዓል ይዘጋሻል በፍልሰታ ጾም ውስጥ የሌሎች ቅዱሳን በዓላት አብረው ይገዩበራሉ ከእነርሱም መንከል ሚት ዳምሲስ ላቭ ቪጪ ውስጥ በሚገኘው ገዳም ውስጥ የቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል በጾሙ ሁለተኛ ሳምንት ውስጥ ይከበራል የቅዱስ አባ መቃርስ በዓል በዚሁ ገዳም ውስጥ ሲከበር የቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል አንዲሁ ሩዜይንት ዉሀ በሚገኘው በራሱ ገዳም ውስጥ ይከበራል ከዚሁ በተመሳሳይ በዚሁ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጾም ውስጥ የሌሉች የግብጽ ቅዱሳን ሰዎች በዓላት ይከበራሉ ከእነርሱም መካክከል ቅድስት ቤይሳ ነሐሴ ፅበዋዜማውስ ቅድስት ጁለታ ሃሐሴ አና ቅድስት ማሪና ነሐሴ ይገኛሉ ታላቁን የደብረ ታቦር በዓል ነሐሴ የምናከብረውም በዚሁ የድንግል ማርያም ጸም ውስጥ ነው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን አባት ለኢያቄም ፀርከ የድንግል ማርያምን የልደት ብሥራት ያበሰረውም በዚሁ የጾም ወቅት ለቨፍባ ነሐሴ ኽእ ነው የድንግል ማርያም በዓላት የሚከበሩት በዚህ የጾም ወቅት ውስጥ ብቻ አይደለም ኪሀክ ጸከሄታኅሣሥ በተባለው ወር ውስጥ ሌሉች ታላላቅ በዓላቶቿ ለእርሷ በሚቀርቡ መዝሙራት በቅዳሴና በመጽሐፍ ቅዱስ ንባባት ይከበራሉ ግብጽ ውስጥ የሚኖሩ ቅብጣውያን ርዐ በተለይም ሴቶቹ የድንግል ማርያምን ጾም የሚጾሙት ለመግለጽ በሚያዳግት ድንቅ የፍቅር ሥርዓት ውስጥ ሆነው ነው ብዙዎቹ ሴቶች ይህን ጾም የሚጾሙት ዘይት ያልገባበት ውኃና ጨው በመጠጣት ብቻ ነው ብዙዎቹ እንዲሁ ሦስተኛውን ሳምንት በስአለት ጨምረው ይጾማሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ከዋክብት በሰማይ ላይ እስኪታዩ አስኪጨልም ድረስ ምግብ አይቀምሱም ውኃም አይጠጡም ኣህህህወየከዐክኋበከ« ቅድስት ድንግል ማርያም ። በመጀመሪያ ደረጃ ቅብጦች ሀገራቸውን ለጎበኘችውና ለባረከችው ለድንግል ማርያም ልዩ ፍቅር ስላላቸውና እርሷ ግብጽ ውስጥ በደረሰችባቸው ሥፍራዎች ሁሉ ላይ አብያተ ክርስቲያናት ስለ ታነጹ ነው በሁለተኛ ደረጃ ግብጽ ውስጥ ለሚኖሩ ብዙ ክርስቲያኖች በአመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ብዛት ያላቸው ተአምራት ስለተደረጉላቸው ይህን ምክንያት በማድረግ በስሟ የተጠሩ አብያተ ክርስቲያናትን ስላሳነጹ ነው ድንግለ ማርያም ዜይቶን ውስጥ በሚገኘው ቤተ ክርሰቲያኗ በተገለጠች ጊዜ ይህን መገለጥ ተከትለው ብዙ ተአምራት ተፈጽመዋል ይህ ደግሞ ቅብጦች ለአመቤታችን ያላቸውን ፍቅር በእርግጠኝነት እንዲጨምሩና በስሟ የሚጾመውን ጾም አጥብቀው እንዲጾሙ አድርጓቸዋል ምዕራፍ ስድስት በዓላቶቿ እያንዳንዱ ቅዱስ ሰው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ቢያንስ አንድ በዓል ያለው ሲሆን ይህም ዕለተ ሞቱ ወይም ሰማዕትነት የተቀበለበት ወይም ደግሞ ስባረ አፅመ የፈለሰበት ወይም በስሙ ተአምር የተፈጸመበት ወይም በስሙ ቤተ ክርስቲያን የታነጸበት ሊሆን ይችላል አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግን ብዙ ታላላቅ በዓላት አሏት ክአነርሱም መካከል የልደቷ ብሥራት የታወጀበት በዓል ለአባቷ ለኢያቄም የልደቷን ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ያበሠረው እቭነሐሴ በ ቀን ነው በዚህ ዕለት አባቷ ኢያቄምና እናቷ ሐና እጅግ ስለ ተደሰቱ ስትወለድ ለጌታ ሊሰጧት ስእለት ተሳሉ የልደቷ በዓል ቤተ ክርስቲያን ይህን በዓል የምታከብረው ከ ግንቦት ቀን ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት በዓል በአታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ይህን በዓል የምታከብረው አጠከእ ታኅሣሥ ቀን ነው እርሷ በዚህ ፅለት ወደ ቤተ መቅደስ የገባቸው ለደናግል በተዘጋጀ ልዩ ሥፍራ ውስጥ እግዚአብሔርን ለማምለክ ነው ወደ ግብጽ የመጣችበት ቀን በዓል እርሷ በስደት ወደ ግብጽ የመጣችው ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስና በአናጢነት ሙያ ከሚተዳደረው ከቅዱስ ዮሴፍ ጋር ነው ቤተ ክርስቲያን ይህን በዓል የምታከብረው ከ ግንቦት ቀን ነው የፅለተ ዕረፍቷ በዓል ይህ በዓል የሚከብረው ፒህከከ ጥር ቀን ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት የተፈጸሙትን ተአምራት ከማስታወሷም በላይ በዕለቱ ህንድ ውስጥ በመስበክ ላይ የነበረውን ቅዱስ ቶማስንና ኢየሩሳሌም ውስጥ ሥጋዋን አጅበው የነበሩትን ቅዱሳን ሐዋርያትን ጨምራ ታስባቸዋለች ወርኅዌው የድንግል ማርያም በዓል ይህ ወርኀዊ በዓል የሚከበረው ወር በገባ በኛው ቀን ነው ከእነዚህ ቀናት አንደኛው በዓለ ዕረፍቷ የሚታሰብበት ፕህከጸከ ጥር ቀን ነው ቅድስት ሥጋዋ ወደ ገነት ያረገበት በዓል በዓለ ዕርገቷ የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ይህን በዓል የምታከብረው ነ ለህ ነሐሴ ቀን ነው ይህ በዓል ከፍልሰታ ጾም በኋላ ተከትሎ የሚከበር ነው ብረት የቀለጠበት ተአምር በዓል በዓሉ የሚከበረው ሰኔ ቀን ነው በዚህ ዕለት ቅድስት ድንግል ማርያም ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስና ከእርሱ ጋር የነበሩ ወንድሞቹ እጆቻቸውና እአግሮቻቸው ታስረውበት የነበረውን የብረት ሠንሰለት በአማላጅነቷ በማቅለጥ ከአስር ቤት ያስወጣችበት ተአምር ይታሰባል ኣዘባህህወየከዐፎክዐዘቲከክ« ቅድስት ድንግል ማርያም ዜይቶን ውስጥ የተገለጠችበት በዓል ቲያኗ ጉልላቶች ላይ የተገለጠችው በስሟ በተሰየመው ቤተ ክርስቲያኗ ልላቶፕ ላይ የተገ ልዞቭ ሀከ መጋቢት ብ ቀን ነው ከዚህ በኋላ በዓሉ እስክ አሁን ድረስ እየተከበረ ነው ከእነዚህ ሁሉ በዓላት በተጨማሪ የአመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ክብር ብቻ የሚያወድሱ መዝሙራት ከኅዳር እስከ ታኅሣሥ ድረስ በዜማ ይዘመራሉ ምዕራፍ ሰባት ድንግል ማርያም በቤተ ክርስቲያን እምነት ውስጥ ኦርቶዶክሳዊት የቅብጥ ቤተ ክርስቲያን የቅድስት ድንግል ማርያምን ታ ማፅረጓንም አትቀንስም ኮባር የእር ተ አርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እምነት አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር እናተ ናት ንስጥሮሳውያን ድንግል ማርያምን «የሰው እናት እንጂ የአምላክ ለ አይደለችም» ብሰው በካዱ ጊዜ የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ቄርሉ በኤፌሶን ጉባኤ ላይ ከተቃወማቸው በኋላ በውግዘት ተለይተዋል ቤተ ክርስቲያን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔር ኅሊና ስትታሰብ ስለ ቆየች ኢየሱስ ክርስቶስን የፀነሰችው በቅድስና እና በንጽሕና ነው ጽሐፍ ቅዱስ ይህን አስመልክቶ ሲናገር እንዲህ ብሏል ዜ»» መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣልየልዑል ኃይልም ይጸልልሻልስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል ሉቃ እርሷ ከአዳም ኃጢአት ተጠብቃ የኖረች የክርስቶስ እናት ናት መንፈስ ቀዱስ ወደ አርሷ የመጣው ያለ ተከፍሎ ሥጋን ከመሰኮት መሰኮትንም ከሥጋ ለማዋሀድ ነው ይህ ስለ ሆነላትም ድንግል ማርያም በጸሎቷ «ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለችመንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለችየባሪያውን ትሕትና ተመልክቶአልና ሉቃ ብላለች ቤተ ክርስቲያን በድንግል ማርያም አማላጅነት ታምናለች ኣሂህለፎየከዐህበዐዘፒጊከ ቅድስት ድንግል ማርያም ቄ ዜሔ መሙ ሥሙት ሥ ዘ ለገጁብዘኡሙኡሠኤብ። መመ አርሷ የእግዚአብሔር እናትና ከንጉሥ በስተ ቀኝ የምትቆም ንግሥት ስለ ሆነች አማላጅነቷ የሚቀርበው ከመላእክትና ከሊቃነ መላእክት አማላጅነት በፊት ነው መጽሐፍ ቅዱስ ለድንግሊቱ «ጸጋ የሞላብሽ ሆይ» የሚል ቅጽል ስያሜ ሰጥቶአታል ሰዎች ሁሉ ሊባረኩ ይችላሉ ሰዎች ሁሉ ግን በጸጋ ሊሞሉ አይችሉም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግን በአግዚአብሔር ጸጋ የተሞላች ናት ሥፆ ቤተ ክርስቲያን በአመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዘላለማዊ ድንግልና ታምናለት ይህን የማያምኑት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ድንግል ማርያም ክርስቶስን ከወለደች በኋላ ሌሎች ልጆችንም ወልዳለች ብለው ስለሚናገሩ በዚህ እምነታቸው ከክርስትና እምነት አመለካከት ውጪ ሆነዋል የቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ ሥጋ ወደ ገነት ማረጉን ቤተ ክርስቲያን ታምናለች ይህንንም በዓል ነሐሴ እበ ነሐሴ ቀን ታከብራለች ምዕራፍ ስምንት የቅድስት ድንግል ማርያም የክብር ስሞችና ምሳሌዎች ታላቅነቷንና ከእግዚአብሔር ጋር ያላትን ዝምድና የሚያሳዩ የክብር ስሞቿ ሀ ከንጉሥ በስተቀኝ የምትቆም ንግሥት በሚለው የክብር ስሟ አንጠራታለን እዚህ ላይ የምንጠቅሰው የቅዱስ ዳዊትን የመዝሙር ቃላት ነው «በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸፋፍናንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች መዝ ቱ ይህ ስለሆነ ነው በሥዕሉቿ ላይ ከጌታችንና ከመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስተቀኝ የምትሣለው በቅዳሴያችንም ላይ «የሁላችንም እመቤትና ንግሥት» ብለን እንጠራታለን ለ እናታችን ቅድስት ድንግል» ብለን አእንጠራታለን ቅድስት ድንግል ማርያሦ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ ለሚወደው ሐዋርያው ለቅዱስ ዮሐንስ «አናትህ እነኋት ዮሐ በማለት በእርሱ በኩል ስለ ተሰጠችን በዚህ ቅጽል ስም እንጠራታለን ሐ ድንግል ማርያም በያዕቆብ መሰላል ትመሰላለች «አነሆም መሰላል በምድር ላይ ተተክሎራሱም ወደ ሰማይ ደርሶ ዘፍ ተብሎ በተጻፈው ጽሕፈት ውስጥ «መሰላል» ተብሎ የተጠቀሰው ቃል የአመቤታችን ምሳሌ ነው አርሷ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለ ወለደች የምድር ነዋሪዎች ወደ ሰማይ እንዲወጣጡ የሕይወት መሰላል ሆናለች መ እርሷ የአውነተኛው አምላክ ሙሽራ ስለ ሆነች «ሙሽራ» በሚለው የክብር ስሟ እንጠራታለን በመዝሙር ያለው ይህ የእግዚአብሔር ቃል የተጠቀሰው ለአርሷ ነው «ልጄ ሆይስሚ እዩ ጆሮሽንም አዘንብይወገንሽን ያባትሽንም ቤት አርሺንጉሥ ውበትሽን ወዶአልናእርሱ ጌታሽ ነውና መዝ ቱዐ እና ብ ድንግል ማርያም መዝሙሩ ከመዝሙራት ሁሉ የሚበልጥ መዝሙር ተብሎ የተጠራለት የሰሉሞን ዘመድ የተባለችው ለዚህ ነው ከዚህ በተጨማሪ በዚሁ የዳዊት መዝሙር ውስጥ ስለ እርሷ አንዲህ ተብሎ የተጻፈ ቃል አለ «ለሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነውልብስዋ የወርቅ መጎናጸፊያ ነው ፉእናቁቱ ሠ ውብ ርግብ» የሚልም የክብር ስም አላት ይህን ቅጽል ስም የሰጠናት ለአባታችን ኖኅ የሰላም ምልክት የሆነውን የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ያመጣችለትን ውብ ርግብ በማስታወስ ነው ርግቢቱ በዚህ የምሥራች ዜናዋ የጥፋት ውኃ በምድር ላይ ጎድሎ መጥፋቱን አብስራለታለች ዘፍ በዚህ የክብር ስሟ ካህኑ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚገኝ ስፅሏ ፊት ዕጣን ሲያጥን «ውብ ርግብ የሆንሽው ድንግል ሆይሰላምታ ይገባሻል» ይሳላል ድንግል ማርያም በዚህች ርግብ የተመሰለችው በየዋህነቷነ በንጽሕናዋና የመንፈስ ቅዱስ አሠራር ከእርስዋ ጋር በመሆኑ ነው ከጥፋት ውኃ በኋላ መልካሙን የምሥራች ዜና ይዛ በመጣችው ርግብ የምትመሰለው እርሷም በክርስቶስ የሆነ የድኅነታችንን ዜና ይዛልን ስለ መጣች ነው ከሊ ቅድስኅ ድንግል ማርያም ረ ድንግል ማርያም በሰማይ ደመና ትመሰላለች ከፍ ያለ ግርማ ያላት መሆኗና ከልጅዋ ጋር ወደ ግብጽ የመምጣቷ ትንቢት እዚህ ላይ የሚነጻጸር ምሳሌ ነው ይህ ምሳሌ የተጠቀሰው በኢሳይያስ የትንቢት መጽሐፍ ውስጥ ነው «ስለ ግብጽ የተነገረ ሸክም እነሆ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እየበረረ ወደ ግብጽ ይመጣልየግብጽም ጣዖታት በፊቱ ይርዳሉየግብጽም ልብ በውስጧ ይቀልጣል ኢሳ ኦ በዚህ ጥቅስ ውስጥ ደመናዕ የሚለው ቃል በሰማያት ደመና ተጭኖ የሚመጣው የኢየሱስ ክርስቶስም ምሳሌ ነው ማቴ የክብር ስሞቿና ምሳሌዎቿ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ያላትን እናትነት የሚያመላክቱ ናቸው ሰ ድንግል ማርያም ከተጠራችባቸው ክቡር ስሞች መካከል «የአግዚአብሔር እናት» የሚለው አንዱ ነው ይህ የክብር ስም እአአ በ ዓም በይፋ የጸናው በተቀደሰው የኤፌሶን ጉባኤ ሳይ ነው ታላቁ የአስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ቄርሎስ ለንስጥሮስ በሰጠው መልስ ሳይ ይህን ስሟን በገሄድ ተጠቅሞበታል ቅድስት ኤልሳቤጥ ድንግሊቱ ማርያምን በዚህ የክብር ስም ጠርታታለች «የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንደ ምን ይሆንልኛል። » ሉቃ ሸ ሌላው ቅጽል ስሟ የወርቅ ጥና» የሚል ነው ቅብጣውያን ጥናን የዕጣን ማጨሻን በቋንቋቸው የሚጠሩት ቴ ሹሪ ሕህነ ብለው ነው አንዳንድ ጊዜ ደግሞ «የአሮን ጥና» ብለው ይጠሩታል በእርሷ ማኅፀን ያደረው እሳት ምሳሌነቱ የኢየሱስ ክርስቶስን የባሕርይ አምላክነት ሲያመለክት ፍሙ ደግሞ ሰው መሆኑን ያመሰክታል አምላካችን እግዚአብሔር እሳት መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ሲገልጽ አምላካችን በእውነት የሚያጠፋ እሳት ነውና ዕብ ብሏል ጥናው ሰውና መለኮት የተዋሀደበት የድንግል ማርያም ማኅፀን ነው ጥናው የወርቅ መሆኑ ደግሞ የእርሷን ንጽሕና ክብርና ታላቅነት ያመለክታል የድንግል ማርያምን ንጽሕና እና ቅድስና በተመለከተም ነለባሎኒህፎወሂከኮቪ ነበዘቲከዐየ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእርሷ በምናቀርበው መዝሙር ውስጥ ርየወርቅ ጥና» ብለን እንጠራታለን በቅብጥ ቋንቋ የወርቅ ጥና የሚጠራው «ቴ ሹሪ ኤነብ» ከፎቪሃ ዩበቧህከ ተብሎ ነው ቀ ድንግል ማርያም በክብር ስሟ «ሁለተኛ ሰማይ» ተብላ ተጠርታለቸ ሰማይ የእግዚአብሔር ማደሪያ እንደ ሆነ ሁሉ ድንግል ማርያምም የአግዚአብሔር ማደሪያ ሆናለች በ ድንግሊቱ «የአግዚአብሔር ከተማ» ተብላ ተሰይማለኘት በዳዊት መዝሙር የተጠቀሰው የትንቢት ቃል የተነገረው ለእርሷ ነው «የአግዚአብሔር ከተማ ሆይበአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል መዝ ከዚህ በተጨማሪ የታላቁ ንጉሥ ከተማ» እና ሌሎች በሰማቸው ለኢየሩሳሌም በወርቃቸው ወይም በምሳሌያቸው ደግሞ ለድንግል ማርያም የተነገሩ ቃላት አሉ ከዚህ በተመሳሳይ «ጽዮን» የሚለው ስም ምሳሌነቱ የድንግል ማርያም ነውፅ «ሰው እናታችን ጽዮን ይላልበውስጧም ሰው ተወለደእርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት መዝ ተ በፊደል ቀ»ኔ ከተጠቀሰው በተመሳሳይ ቅድስት ድንግል ማርያም «ሕይወት የሚያድለውን ያፈራች የወይን ተክል» ተብላ ተስይማለችእርሱም ክርስቶስ ነው ቤተ ክርስቲያን በሦስት ሰዓት ጸሎቷ ውስጥ እርሷን በክብር ስሟ እንዲህ እያለች ትጠራታለች «የእግዚአብሔር እናት ሆይአንቺ ሕይወት የሚያፈራውን እውነተኛ ወይን ያቀፍሽ ነሽ ቸ እናትነቷን የሚያጎሉ ሌሎች ተመሳሳይ ምሳሌዎችም አሏት ተ ስለ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «ለሰው ሁሉ የሚያበረው አውነተኛው ብርፃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር ዮሐ ተብሎ ስለ ተጻፈ እናቱ ድንግል ማርያም በክብር ስሟ «የእውነተኛው ብርፃን እናት» ተብላ ተጠርታለች ተ ብርፃኑን እግዚአብሔር ስለ ያዘች በክብር ስሟ «የወርቅ መቅረዝ» ተብላ ተጠርታለች ህህ ሰለወሂቶከክበዐዘቲከህየ ቅድስት ድንግል ማርያም ተ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከእርሷ የሚወለደው ቅዱሱ የአግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ሲያበሥራት ፌ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱሱ የአግዚአብሔር ልጅ ይባላል» ሉቃ ስላላት «የቅዱሱ እናት» ተብላ ተጠርታለች ተ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ሁሉ አዳኝ ስለሆነ «የአዳኙ እናት» ተብላ ተጠርታለች «አርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋሰህ ማቴ ኅ ከምሳሌዎቿ አንዱ «ሙሴ ያያት ቁጥቋጦ» ወይም የሲና ሐጠመልማል» የሚለው ነው ዝጸ ምስጋና ይድረሳትና ነቢዩ ሙሴ በበረሀ የተመለከተው ቁጥቁጦ የብርሃን እናት የሆነችው የድንግል ማርያም ምሳሌ ነው አምላካችን የሚያጠፋ እሳት ቢሆንም ዕብ በመዝሙራችን «አርሷ ምንም ዓይነት ጉዳት ሳይደርስባት አሳት መሰኮትን በማኅጸኗ ይዛለች እያልን አንዘምራለን በቁጥቋጦው ውስጥ የሚነደው እሳት የመለኮት ምሳሌ ሲሆን ያልተቃጠለው ቁጥቋጦ ደግሞ የድንግል ማርያም ምሳሌ ነው ነ ከምሳሌዎቿ አንዱ «የቃል ኪዳነ ታቦት»ኔ መሆኗ ነው ከግራር አንጨት የተቀረጸው የቃል ኪዳነ ታቦት ብል የማይበላው ከመሆኑም በላይ ከውስጥም ሆነ ከውጪ በወርቅ ተለብጧል ዘጸ እና ይህ ምሳሌነቱ የሚያመለክተው የቅድስት ድንግል ማርያምን ታላቅነትና ንጽሕና ነው በታቦቱ ውስጥ ያሉት ነዋየ ቅዱሳት የአምላካችን የክርስቶስ ምሳሌ ናቸው በታቦቱ ውስጥ ያሉት መናውን የሚይዘው የወርቅ ማሰሮ የለመለመችው የአሮን በትርና ጽላቶቹ ናቸው ይህ ምሳሌነቱ ሥጋ ለለበሰው የእግዚአብሔር ቃል ነው ኙ የማሰሮው መና ለድንግል ማርያም በምሳሌነቱ ይነጻጸራል መናው የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነውእርሱ ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ ነውና ከእርሱ የሚበላ ሁሉ የዘላለም ሕይወት አለው ይህ በመሆኑም የሕይወት እንጀራ ተብሉ ተጠርቷል ዮሐ ነአና መናው የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ከሆነ ድንግል ማርያምም በምሳሌ ከቀረበው የማሰሮ መና ጋር ትነጻጸራለችእርሷ ይህን ሰማያዊ መና በማኅጸኗ ይዛለችና ቅድስት ድንግል ማርያም አ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በለመለመችው በአሮን በትር ትመሰላለች ምንም እንኳ ይህች የአሮን በትር ሕይወት ባይኖራትም ድንቅ በሆነ የእግዚአብሔር ተአምር ለምልማ አድራለች ፍፊም አፍርታለች ዘት ኑ ድንግል ማርያምም ያለ ወንድ ዘር መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በተአምር በድንግልና ጸንሳ ጠልዳለች ይህ በመሆኑም በለመለመችው በአሮን በትር ተመስላለች ከ ድንግል ማርያም በመገናኛው ድንኳን ትመሰላለች እግዚአብሔር አምላክ በመገናኛው ድንኳን ይገለጥ እንደ ነበር ኢየሱስ ክርስቶስም በድንግል ማርያም ተገልጦአል እግዚአብሔር ፍቅሩን ለሕዝቡ በሁለት መንገድ ገልጦአል ይህ በመሆኑም በጸሎት መጽሐፋችን ውስጥ እንዲህ እያልን እንጸልያለን «ድንግል ማርያም ሆይአንቺ በምሳሌ የምትነጻጸሪው ሙሴ በሲና ተራራ ላይ ካዘጋጀውና እግዚአብሔር ካደረበት ጽላት ጋር ነው» ኸ ቅድስት ድንግል ማርያም በምሥራቅ ደጅ ትመሰላለች ነቢዩ ሕዝቅኤል ስለ ተመለከተው የተዘጋ የምሥራቅ ደጅ እግዚአብሔር የተናገረው እንዲህ በማለት ነውነ «ወደ ምሥራቅም ወደሚመለከተው በስተ ውጭ ወዳለው ወደ መቅደሱ በር አመጣኝ ተዘግቶም ነበር እግዚአብሔርም ይህ በር ተዘግቶ ይኖራል እንጂ አይከፈትምሰውም አይገባበትምየእስራኡል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና ተዘግቶ ይኖራል ሕዝ ቱ ነቢዩ በስተምሥራቅ አቅጣጫ ያሰው በር በእግዚአብሔር ክብር የተሞላ መሆኑን ተመልክቷል ሕዝ ቱሓእና በስተምሥራቅ አቅጣጫ ያለው ይህ በር የተዘጋና ማንም የማይገባበት መሆኑ በምሳሌነቱ የሚያመለክተን የድንግል ማርያምን ዘላለማዊ ድንግልና ነው እርሷ የምሥራቅ ደጅ ስለ ሆነቹ የሕይወት በር ተብላ ተጠርታሰለኝች ወ ድንግል ማርያም የሕይወት በርና ነጻ የመውጪያ በር ናት በነቢዩ ሕዝቅኤል የትንቢት መጽሐፍ ውስጥ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንዲህ ተብሎ የተጻፈ ቃል አለ «አለቃው ግን እርሱ በአግዚአብሔር ፊት እንጀራ ይበላ ዘንድ ዘንድ ይቀመጥበታልበበሩ ደጅ ሰላም መንገድ ይገባልበዚያም መንገድ ይወጣል ሕዝ « ህህህህህህፎየከሀኋ ሲያበሥራት እነሆኝ የጌታ ባሪደ አከበ«ዐየ ቅድስት ድንግል ማርያም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት ስለሆነ እርሷ ዴግሞ የሕይወት በር ናት ኢየሱስ ክርስቶስ «ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ። የገዳሙ እድገት ድንግል ማርያም በስጦታ ከተማ ድንግል ማርያምና አባ ስምዖን የጠፋችውን ልጃገረድ ድንግል እንደመለሰቻት የአባ ሚካኤል ሕይወት ድንግል ማርያም በአቡ ዛቢ የድንግል ማርያም ሥዕል ታማኙ ተጠርጣሪ ድንግል ሆይ ይቅር በዩኝ ውቢቷ ርግብ ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም በአሱዩት ቀድስት ማርያምና አባ አባነብ ዝ ከድንግል ማርያም የተላከ መልዕክት ይህ ሁሉ ምን ማለት ነው። ቅዱሳት ሴቶች ውስጥ ብዛት ያላቸው ቅዱሳት ሴቶች እንደ ነበሩ እናውቃለን ከእነርሱም መካከል የቅድስት ሬፍቃ እናት የሆነችው ቅድስት ዴሚያና እና አርባው ደናግል ሰማ ል ንግሥቲቱ ቅድስት አናሲሞን ለበቅድስት አሬጥሲማ ልአሠሀሀቅድስት ዕሌኒ ዐቅድስት ማሪና ከ ቅድስት ባርባራ ቅድስት ቬሬና ነር እና ቀት ቅዱሳት ሴቶች ይገኛሉ እነዚህና እነዚህን የመሰሉ ሴቶች በመድኃኒጋ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ጽኑ እምነት ስለ ነበራቸው ሰማያዊ አክሊሎቻቸውን ክእርሱ ተቀብለዋል እነዚህ ሁሉ ሴቶች እመቤታቸን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሴቶች ሊሰጣቸው የሚገባቸውን የም መሆኗን የሚያረጋግጡ ምስክሮች ናቸው በማንኛውም ጊዜ ውስጥ ተአምራት ቅድስት ድንግል ማርያምን እንደከበቧት ነው ተአምር ለንስሓና ለድኅነት የሚሆን ግብዣ ነው ድንግል ማርያም የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ስለ ሆነች ለሰውልጆች ድ ነት ትሠራለች «ልጆችዋ ይነሣሉምስጋናውንም ይናገራሉ » ፖስ የሚለው ምሳሌያዊ ቃል የተጻፈው ለእርሷ ነው ሰዎች ከኃጢአት ላይ ተነሥተው እንደ ድንግል ማርያም ንጹሕና ትሑት ሊሆኑ እስካል ድረስ የክርስቶስ ልጆች ሊሆኑ አይችሉም ወ ኀ ቅድስት ድንግል ማርያም ጨጭጨጉጭጉጨ ው ው አናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እአአ በ ዓም አሱዩት ለ ውስጥ በሚገኘው የቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ላይ በተደጋጋሚ ተገልጣለች እንደ ሌሎቹ ተአምራት የእኛም ትውልድ ለዚህ ምስክር ሊሆን ችሏል ይህ ሰማያዊ መልእክት ለመላው ዓለም በይፋ ታይቷል ይህ ምልክት ድንግል ማርያም የዓለም ሁሉ አዳኝ የሆነው ብርሃን ክርስቶስን የወለደች የብርፃን እናት መሆኗን አስረግጧል ይህ ደግሞ ሐዋርያዊት የሆነችውን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መሠረትና የክርስትና እምነታችንን በሚገባ አጠናክሯል ይህን መጽሐፍ ለሚያነብ ሁሉ መጽሐፉ የሚረዳ ጠቃሚ የእጅ መሣሪያ የጸጋና የመነሣሣት ምንጭ ሊሆነው ይችላል ይህ የሚሆነውም በእግዚአብሔር እናት በድንግል ማርያም በቅዱሳን በቅዱስነታቸው አቡነ ሣልሳዊ ኛ በጳጳሳትና በካህናት በሚቀርብ ጸሎትና ምልጃ ነው ሇ ታላቋ እመቤት «አንዲህም ይሆናል ሳይጠሩ አመልስላቸዋለሁገናም ሲናገሩ አእሰማለሁ ኢሳ ፉ ኋላ ላይ ካህን ሆኖ የተሾመው ሀቢብ ፋሪግ ከድንግል ማርያም ጋር የጠበቀ ዝምድና ስለ መሠረተ እርሷን የሚጠራት ታላቋ እመቤት» እያለ ነበር ይህ ሰው ስለ አርሷ ሲናገር እንደ እናትነቷ ለእኛ ለልጆችዋ የሚያስፈልጉንን ነገሮች ሁሉ እኛ ከምናውቀው የበለጠ ታውቃለች ብሏል ከዚህ በተጨማሪ ክርስቶስ ለአኛ ሊያደርገው ያሰበውን ታውቃለች ብሎ ተናግሯል የድንግሊቱ ብሕይወታችን ውስጥ መኖር የክርስቶስን ተአምራታዊና መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት በተስፋ አንድንጠብቅ ያስችለናል ብሎ ያምናል በአማላጅነቷ ውስጥ በእርሱ ዘንድ ያለውን መለኮታዊ ኃይልና በረክት እንመለከታለን ሀቢብ ገና ወጣት ሳለ በድንግል ማርያም በኩል እግዚአብሔር የሠራውን ሥራ ለመመስከር በቅቶአል አያቱ በሕልሟ መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ማንበብ እንዳለባት ድንግል ማርያም እንዳስተማረቻት ተመልክቷል ይህች አያቱ ከመጽሐፍ ቅዱስ ሌላ ምንም ዓይነት መጽሐፍ ማንበብ አትችልም አሥራ ሰባት ዓመት ሲሞላው ከክርስቶስ ጋር ይኖር ዘንድ «ታላቋ አመቤት» ስትጠራው ለጥሪዋ የሰጠው መልስ ቅጽበታዊ ነበር ፌ የመደመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ የክርስቶስ ተንፋዮች ሆነናልናእየተባለ ዛሬ ድምፁን ብትሰሙትበማስመረር እንደ ሆነልባችሁን እልከኛ አታድርጉ ዕብ ህህህህህ። ይህን በማስመልከት ብዑዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ የተናገሩት ርሮዜልዩሴፍ ነሀ በተባለ የፖለቲካ መጽሔት ላይ ታትሞ ስለ ወጣ አንደሚከተለው ይነበባል «የእነዚህ መገለጦችና ተአምራት ዓላማ የሰውን ብርታትና በአግዚአብሔር ላይ ያለውን እምነት ማጠናከር ነው ሰዎች ከሞት በኋላ ሕይወት መቀጠሉን ማመን አለባቸው ከሞት በኋላ ሕይወት በመኖሩም ሰው ወደዚህ ሕይወት ለመድረስ ታላቅ ጥረት ማድረግ አለበት እነዚህ ሁሉ መገለጦች በቤተ ክርስቲያን በኩል ሰዎችን ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርቡ ናቸዐዉ በአጠቃላይ ግን እነዚህ መገለጦች ለምን እንደ ተከሰቱ አናውቅምኑ ይሁን አንጂ ይህ መገለጥ ከጌታችንና ከመድኃኒታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ የተሰጠ ማበረታቻ ተስፋና የጉዞ አቅጣጫ ነው ብለን መደምደም እንችላለን» ከዚህ በተጨማሪ ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ የተቀደሰው ቤተሰብ ማለተም ኢየሱስ ክርስቶስ ድንግል ማርያምና አረጋዊው ዮሴፍ ግብጽን መጎብኘታቸዉንና አነርሱ ግብጽ ውስጥ ሲቆዩ በተቀመጡበት ቦታ ዜይቶንፀቨዐጢ ላይ የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን መገንባቱን ሳያስታውሱ አላለፉም በጎውን ሁሉ ለእኛ ያደረገና የሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁዝ ህለባለለወየከ በዐዘገጊከዐ ቅድስት ድንግል ማርያም መጽሐፍ ሦስት ድንግል ማርያም በዜይቱን ቤተ ክርስቲያን እንደ ተገለጠች መገሰጧ አዘጋጅፊ የዜይቶን ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ አለቃ ቡትሮስ ጋይድ መግቢያ በፓትርያርኩ የተመራ የልዑዛን ቡድን ፍ በቤይቱን የተገለጡ ተአምራታዊ ድኅነቶችቸ በቤይቱን የምትገኘው የድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን የድንግል ማርያም መገለጥ በተለይ በዜይቱን ልትገለጥ የቻለችው ለምንድር ነው። ቤተ ክርስቲያንና ድንግል ማርያምን ቅድስት የምንልበት ግንዛቢቤ ፍ ሙስሊሞችና ቅድስት ድንግል ማርያም ቀ የድንግሊቱ ሥዕል ድንግል ማርያም በዜይቱን ላይ የተገለጠቸው እንዴት ነው። ድንግሊቱ በተገለጠች ጊዜ የታዩ ያልተለመዱ ሁኔታዎች በድንግል ማርያም የተፈጸሙ ተአምራት ድንግል ማርያም ብረት አንዳሟሟት ኢጥሪብ ሀከ ውስጥ የምትገኘው ቤተ ክርስቲያን ተአምራት ሦስተኛው ተአምር ድንግል ማርያም ስትገለጥ የተፈጸሙ ተአምራት ድንግል ማርያምና የቤተ ክርስቲያኗ ካህን ሙሽራሽ ይህ ነው ድንግል ማርያምና የዘይቱ ብልቃጥ ሩ ድንግል ማርያምና በካንሰር በሽታ የተጠቃችው ሴት ፍሩ ሰባቱ መስቀሎችና በቅብጥ ቋንቋ «አቭኖቲ» ለኣብ ወይም ደብዳቤዎች የሚለው ቃል ድንግል ማርያም የዐይኗን ብርሃን አንደመለሰችላት ሩ ድንግል ማርያምና የድሆች ፍቅር ፍ ብርቱ የጆሮ ውስጥ ህመም ክችግሮቼ አንድወጣ አርዳኝ ቅድስት ድንግል ማርያም ህህህሆህሃዩከዩ በርከ ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስት ድንግል ማርያም መገለጡ የታየበት ዜይቱን ውስጥ የሚገኘው የድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን የምሥራቅ በር የፊት ለፊት ገጽታ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስት ድንግል ማርያም ኢኣጨ ጨጨጨ ጨጨ ው መ ርያም ። ንል መርያም ወደ ግብጽ የተደረገ ስደት ሽ ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት ሆሴ መገለጡ የታየበት ቤተ ክርስቲያን መካከለኛ ጉልላት የውስጥ ስዕል ጥንታዊቷ ካይሮ ውስጥ የሚገኝ የአል ሙዓላኳህ ቤተ ክርስቲያን ር ን ትንሱንሱሱንንንትኢችጅንን መ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስት ድንግል ማርያም ዜይቶን ውስጥ የሚገኘው አዲሱ የድንግል ማርያም ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ በቅዱስ ማርቆስ መንበር ኛው የአስክንድርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ እና አለቃ ቡትሮስ ጋይድ ዜይቶን የሚገኘው የድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ቅድስት ድንግል ማርያም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ስድሳይ ኛው የእስክንድርያ ፓትርያርክ ከሜይ ዓም እስክ ማርች ቀን ዓም ድንግል ማርያም የተገለጠችው በእርሳቸው የፓትርያርክነት ዘመን ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ሾፌር ድንግል ማርያም በዜይቱን ቤተ ክርስቲያን እንደ ተገለጠች መግቢያ ዜይቱን ካይር ጄዩቨዐህክርጸኩ ውስጥ በሚገኘው የቅብጥ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከተገለጠች በኋላ ይህንን መገለጥ አስመልክተው የቀረቡ ጥያቄዎች ክከተለያዩ የዓለም ክፍሉች ደርሰውናል ይህ በመሆኑም በበቂ ማስረጃ የተደገፈ አንድ መጽሐፍ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል አመቺ ብርዛን ያበራ ዘንድና ዝርዝር ሁኔታዎችን ያካትት ዘንድ ጉዳዮችን ተከታትሎ ለማቅረብ የድንግለ ማርያምን መገለጦች ለመመርመርና ዜይቱን ውስጥ የተፈጸሙትን ተአምራት ለማጣራት በመታደላችን ደስተኞች ነን ዜይቱን የካይሮ ወረዳ ተብላ ከመጠራት ይልቅ የካይር ጥግ ብትባል ይቀላል በአሁኑ ጊዜ ከይቱን ካይር ውስጥ ከሚገኙት በሰዎች የተጨናነቁ ወረዳዎች መካክል አንዲ ስትሆን ቱማንቤይ ጎዳና ፐህበጳ የተባለው ጎዳና ደግሞ የቅብጥ ቤተ ክርስቲያን የሚገኝበት የዜይቱን ዋና ጎዳና ነው ከቤተ ክርስቲያኗ ፊት ለፊት የሕዝብ ማመላለሻ ባለሥልጣን ሀር ፐበፀ ለህክቨኬዜን ትላልቅ አውቶቡሶች የሚሜጠገነበት አንድ ሰፊ ጋራዥ ነበር እአአ ኤፕሪል ቀን ዓም ዐሐይ ከጠለቀች አንድ ሰዓት ተኩል በኋላ በጎዳናው ላይ ሁካታ ስለ ተጀመረ የጋራገጾ ሜካኒኮችና ጆርዎቻቸውን ያነቃለ ከዚያም በሥራ ላይ የነበሩት የጋራ ሠራተኞች በሙሉ በሩጫ ግር ብለጡ ወጠደ ጎዳናው ይወጣሉ በዚህ ጊዜ አንዲት ወጣት አመቤት ሙሉ ነጭ ቀሚስ አንደ ለበሰች በቤተ ክርስቲያኗ ጉልላት ላይ ቆማ ይመለከታሉ በቢያች ቅጽበት ውጡስጥ ብዙዎቹ ተመልካቾት ራሷን ቁልቁል የምትጠረጡር አድርገው ነበር የወሰዱት ይህ በመሆኑም ብዙዎቹ ድምፆቻቸውን ከፍ አድርገውጡ «ተጠንቀቂ። ድንግል ማርያም። በ ሁሉም ዐይኖቻቸው ታወሩፁ ሳጥኑን ገፍቶ የጣለው ዓመፀኛ ይሁዲ ግን ሁለት እጆቹ ከሰውነቱ ተለይተው በአየር ላይ ተንጠለጠሉ በዚህ ጊዜ ዓመፀኛው ይሁዲ እየጮኸ ያለቅስ ጀመርሪ ይህን የተመለከተው ቅዱስ ጴጥሮስ ወደ ሰውየው ተጠግቶ ይህች እናት ዘላለማዊ ድንግልና የእግዚአብሔር እናት መሆኗን በፍጹም ልቡ እንዲያምን ጠየቀው ሰውየው ጥፋተኛነቱን በማመን ለታላቅ ንስሓ ድምፁን ከፍ አድርጎ መጮኹን ቀጠለ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ሰውየውን ወደ አጎበሩ ሲያስጠጋው አጆቹ ወደ ቦታቸው በመመለስ ከሰውነቱ ጋር ተጣበቁ በዚያ የነበሩ ሁሉ ሁኔታውን ተመልክተው ወደ እምነት ተመለሰ ቅዱስ ጴጥሮስም ምሕረት ታደርግላቸው ዘንድ ሰዎቹ ሁሉ ጠደዚህች ንጽሕት ድንግል ልብስ እንዲጠጉ ጠየቃቸው ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ከወንጌል አገልግሉት ከህንድ በደመና ተጭኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመለስ መላአክት የድንግል ማርያምን ሥጋ በህባቤና በታላቅ ክብር ሲያሳርጉ ይመሰከታል ከዚህ በኋላ ሐዋርያት ድንግል ማርያም ስታርግ ለመመልከት ለ ቀናት ሱባኤ ስለ ያዙ እግዚአብሔር ይህን ምሥጢር ገለጠላቸው እኛም የእመቤታችን ድንግል ማርያምን ጾም በየዓመቱ በነነሐሴ እስከ ነሐሴ ቀን ድረስ ከጾምን በኋላ ቅዱስ ሥጋዋ ወደ ገነት ከፍ ከፍ ያሰበትን የዕርገቷን በዓል ነሐሴ ቀን አያይዘን የምናከብረው ይህንነ ለማሰብ ነው የድንግል ማርያምን እረፍት የሚያሳይ ሥዕል ኑና ህህህዖህህወየከዐህዐከ« ቅድስት ድንግል ማርያም የድንግል ማርያም ፅርገት የሚያሳይ ሥዕል ድንግል ማርያም ስትገለጥ የተፈጸሙ ተአምራት የድንግል ማርያም መገለጥ ታዋቂ የሕክምና ባለሙያዎች ባረጋገጧቸው ብዛት ባላቸው ተአምራት የታጀበ ነበር እነዚህ ተአምራት እስክ ዛሬ ድረስ እየተከሰቱ ነው ተአምራት ድንግል ማርያም ስትገለጥ የተፈጸሙት እነዚህ በመጽሔቶችና በመጻሕፍት ላይ ወጥተዋል ይህ ይሁን አንጂ አኔ እአአ ጁላይ ዓም በዋለው የሐዋርያት ጾም ውስጥ ክህነት ተቀብዬ በማገልገል ላይ ባለሁበት በዚህ ዘመን ውስጥ የተመለከትኋቸውን አንዳንድ ተአምራት መዝግቤ ማስቀመጥ አስፈላጊ ሆኖ ስለ ታየኝ ይህን አድርጌያለሁ እነዚህ ተአምራት ከዚያን ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ አየተፈጸመ ናቸው ድንግል ማርያምና የቤተ ክርስቲያኗ ካህን ኤፕሪል ቀን ዓም ኬዜይቱን ውስጥ በምትገኘው ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ ስትገለጥ ቀድመው የተመለከቷት ከቤተ ክርስቲያኗ ፊት ለፊት ባለው ጋራዥ ውስጥ የሚሠሩ ሠራተኞች ነበሩ ቅድስት ድንግል ማርያም ኤፕሪል ዐ ቀን ዓም ድንግል ማርያምን በስተ ምሥራቅ አቅጣጫ በሚገኘው ጉልላት ላይ የተመለከቷት ደግሞ ራሳቸውን ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት አሳልፈው የሰጡት አባ ቆስጠንጢኖስ ጠር ርከ ናቸው አ እኒህ አባት ካሰርየት ኤል ሪሐን ጆከጸ ውስጥ በምትገኘው በድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በምሽት ማኅሌት ላይ ዕጣን እያሳረጉ ሲጸልዩ ድንገት ቤተ ክርስቲያኗን ብርዛን ሞላት ይህ የሆነው ኦገስት ቀን ዓም ነበር አፄ ክህነት እንድቀበል በመጀመሪያ አሳብ የቀረበልኝ እአአ በሀ ዓም ሲሆን የተቀበልሁት ግን ከሠላሳ ዓመት በኋላ እአአ በ ዓም ነው ይህ የሆነውም በድንግሊቱ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነበር በመጨረሻ ድንግል ማርያም ራሷ ወደዚህ ማዕረግ አስክትስበኝ ድረስ ለዚህ ክብር የምበቃ ሰው አይደለሁም በማለት ከክህነት ስሸሽ ኖሬያለሁ ኤል ናትሩን ሸለቆ ጠ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact