Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ አንድ.pdf


  • የቃላት ደመና

ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ አንድ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ቱ እንደ ቅዱስ ኤፍሬምን ከሶርያ በኗ ር ው ን ዬን ቐ ነ። ኅብስቱን ሥጋ መለኮት ወይኑን ደመ መለኮት አድርጎ በመሰወጥ ላይ አመቤታችን የምትመሰገንበት ምስጋና ይህ ነው ይካ እግዚአብሔር ምስለ ኩልክሙ ካህኑም እግዚአብሔር በረድኤት በጸጋ አድሮባችሁ ይኑር ይበል ይሕ ምስለ መንፈስከ ሕዝቡም እንደ ቃልህ ይደረግልን ይበሉ ወብነ አሐዱ መንፈስ ዘሃይማናት እንዲል አንድም ቢመርቃቸው ይመርቁታል ብሎ ከአንተ ጋራ ይደረግልን ይካ አዕኩትዎ ሰአምላክነ ፈጣሪያችንን አመስግነት ይበል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ይ መ ዳሰ ማርዖም ፉባዔዓ አንድ ዘዘ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ቅዳሴ ማርያም ጉባዔ አንድ ቴተ ዬጐርባን ዘአግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ ከም ን ን አባ ሕርያቆስ ኤኢስ ቆጸስ ዘሀገረ ብህንሳ ል ለ ዓለም ስሜማን ሕርያቀስ ማለት እግዚአ ከኅረዮ ማለት ነው ለሹመት ተመርጧልና አንድም ፀሐይ ማለት ነው አብ ፀጠይ ወልድ ፀሐይ መንፈስ ቅዱስ ፀሐይ አያለ ይጽፋልና አንድም ብርዛን ማለት ነው በትምህርቱ የምእመናንን ልቡና ብሩህ ያደርጋልና ወአሠርገዋ በብርሃን ለመንበረ ሣርየስ ወንላዊ እንዲል አንድም ልኡክ ማለት ነው ለስብከተ ሀንጌል ይፋጠናልና አንድም ንህብ ማለት ነው ንብ የማይቀስመው ከበባ የለም አሱም የማይጠቅሰው ጥቅስ የለምና ሊቅ ከሆነስ የሣይጠቅስ የለም ብሎ ማን እንደ አሱ ሲል ነው የምሥጢረ ሪለሌን ነገር አምልቶ አጉልቶ አስፍቶ ይጽፋልና ጥንተ ነገሩስ እንደምንድን ነው ቢሉ ሐዋርያት በሲኖዶሳቸው የተማረ ግብረ ገብ የኾነ ኤጴስ ቀፅስ ይቦም ብለዋል ሁለቱንማ አስተባብሮ የያዘ አንደምን ሃል ብሎ የተማረ ከሆነ ግብረ ገብም ባይሆንም ይሾም ብለዋል ፆ ተከራክሮ መናፍቃንን ይረታል ዛይማኖትን ያአጸናልና ውሎ አድሮ ይሠራዋል ሲሉ አንድም የተማረም ባይሆን ከሆነ ይሾም ብለዋል በጸሎቱ ሀገርን ይጠብቃል በትሩፋቱ ል ሲሉ እስመ በጸሉተ ጻድቅ ትድኅን ወኢትማስን ይህም ሕርያቀስ ግብረ ገብ ነበረ እንዲ ያልተማረ ያህል ነበር በብሕንሳ በአልፍ መነኮሳት በሁለት ተሹሟል። አላት መውደድስ ሁሉንም አወዳለሁ ከዚያውም ዘንድን ስደቴን በአቴን አስተርእዮን ኪዳነ ምሕረትን ፍልሰታን ቆቁቂስቋምን አውዳለሁ አለችው ይልቁንም ልደቴን በጣም አወዳለሁ ከጠባብ ወደ ሰፊ ከጨለማ ወደ ብርዛን የወጣሁበት ቀን ነውና አንድም እናት አባቴ እኔ ሳልወለድ መባቸውን አንቀበልም ብለዋቸው ከማኅበረሰቡ ተገልለው አዝነው ተክዘው ሲኖሩ እኔን ከወለዱ በቷላ መባቸውን ተቀብለውላቸው ደስ ብሏቸዋልና የእነሱ ተድላ ደስታ የእኔ ተደላ ደስታ ነው ብላዋለችት ከባሕር ማዶ ወዲህ ማን አምጥቶልናል ቢሉ ቅዱስ ያሬድ ነው ማይ ታምር ማይ ኪራህ ክሬዋህ ከምትባል ቦታ ሳለ እመቤታችን አባ ሃ ከቤ ክን ለ እ ክራሕ ክሬዋሕ የተባለች ያሬድ የተሸሸባትና ውኃ የጠጣባት ምንጭ ስትሆን የምትገኘው ወደ ሰሜን በኩል የአፄ ካሌብን ቤተ መንግሥት በስተምሥራቅ ትቶ በምፅራቡ በኩል ትንሽ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቅዳሴ ማርያም ጉባዔ አንድ ብሕንሳ ቅዱስ ኤፍሬምን ከሶርያ በኗ ር ው ን ዬን ቐ ነ። ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቅዳሴ ማርያም ጉባዔ አንድ መመመ ጊኒ አወዳ ብለዋለች እሱም ተሾሞ ሳለ ብዙ ድርሰት አድርሷል ብዙ ተግሣጽ ጽፏል ከብዙ አንዱ ይህ ቅዳሴ ማርያም ነው ዕረፍቱም ጥቅምት ሁለት ቀን ነው ቴት ምስጋና ቁርባን ሥጋው ደሙ ነው ልመናዋ በረከትዋ ይደርብ። አሎቴተ ርባን ዘአግዝአትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ጸሎታ ዐበረዘታ ይላል አጭር አብነት ተመስጋኝቷ እሷ ናትና አንድም ሁሉንም የሚያስተባብር አኩቴተ ሩርባን ዘእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘደረሰ ላቲ በመንፈስ ቅዱስ አባ ሕርያቀስ ሌሏስ ቆፅስ ዘሀገረ ብሕንሳ ይላል ረዥም አብነት ጸሎታ ልመናዋ ይደረግልን ወበረከታ ረድኤቷ ይደርብንና አመቤታችን የምትመሰገንበት ምስጋና ይህ ነው ጸሎቱ ልመናው ይደረግልን ወበረከቱ ረድኤቱ ይደርብንና አባ ሕርያቆስ እመቤታችንን የሚያመሰግንበት ምስጋና ይህ ነው ይካ እግዚአብሔር ምስለ ኩልክሙ ካህኑም እግዚአብሔር በረድኤት በጸጋ አድሮባችሁ ይኑር ይበል ይሕ ምስለ መንፈስከ ሕዝቡም እንደ ቃልህ ይደረግልን ይበሉ ወብነ አሐዱ መንፈስ ዘሃይማናት እንዲል አንድም ቢመርቃቸው ይመርቁታል ብሎ ከአንተ ጋራ ይደረግልን ይካ አዕኩትዎ ሰአምላክነ ፈጣሪያችንን አመስግነት ይበል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቀዳሴ ማርያም ተባዔ አንድ ይሕ ርቱፅ ይደሉ ሕዝቡም ምስገናው እውነት ነው ይገባዶ አን ን ከ ሰ ሰአርሰ እንደሚገባ ይገባል በአንድነቱ ምንታቐ ሃስሃቱ ርባዔ ሳይቀላነሊ በእውነት ማመስገን ይገባል ይበሉ ክንድም በሚገባ ነገር ማጋኩ ይገባል ሰውን ንጹሕ ቢሉት ጠስ ኢሚ ቢት ሐሰት ባዕል በሉት ንዴት ሰ በማ ል አሱ ግን ንጴኒ ዘአልቦ ኀጢአት ጻድቅ ዘአልቦሐዕት ባዕል ዘኣልቦ ንዴት ዘአልቦ ድካም ነውና። መንገድ የሚያስብ ለው ምስጉን ነው መዝሙር ዝ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቀዳሲ መማር ዐር ኣጊ በ ኢይ ሥሬጮጮ ዓር ከመ ር ይለ ልክ ድ ሄሃሄ ጅን ዓሣ እ ዌርያቀስም ለንግሥተ ሰማይ ወምድር በባለ ጊዜ ጐሥዐ ልብየ ታቃለ ሠናየ ብሎ ጋና ላቅርብ ተናገረ ወአነ አየድዕ ማንሻ ሃው » ዐር በ ብ አንድም በዳዊተ አድሮ የተናገረ መንፈስ ቅዱስ በአባ ሕርያቆስም ተናገረ አንድም ልሐኩት ልቦናዬ በመንፈስ ቅዱስ አሳትነት ፈላ ፈሳና በጎ በጎ ነገርን አውጥቶ ተናገረ ወትጉሥያዖመ ይእቲ ባሕር ለነጋድያን እንዲል ወአነ አየድዕ ማንሻ አንድም ልሕኩት ልቦናዬ ስንቡል መንፈስ ቀዱስን ተቀብሉ በጎ በጎ ነገርን ገሣ በሀገራቸው የበሉት የጠጡት ያልተስማማቸፐው አንደሆነ ዑድ ሰንደል የሚባል ሽቱ አለ ያን ተመግበው በጎ በጎ ነገር ገሣሁ አንዲሉ ሦስት ጐሥዐ ተናገረ ሀአነ አየድዕ ቅዳሴሃ ለማርያም ወአነ አየድዕ ውዳሴዛ ለድንግል ወአነ አየድፅ ዕበያቲሃ ለድንግል ብሎ የሚያመጣው ነውና ለኪያ አርአስት ነው ይህስ ለራሱ አርአስት ነው ብሎ ሦስት ጊዜ መላልሶ መናገሩ የምስትነት ቃሉ እንድ ዐይነት መሆነ ያለመለወጡ የአንድነታቸው ምሳሌ አንድም እመቤታችን በዚህ ዓለም በገነት በመንግሥተ ሰማያት ትመሰገናለችና አንድም በመንገሥተ ሰማያት ያሉ ጻድቃን የሚያመሰግኗት ስለሆነ አስቀድሞ መንገሥተ ስማያት የገባ የለም ብሎ ጊላ መንግሥተ ሰማደትር ርየ ከድ የሚያመሰግኗት ስለሆነ አንድም በነገደ ፈሪ በነ ካው መበነበድሯ ያፌት ትመሰገናለችና አንድም በወጣንያን በማዕከላውያን በፍጹማን አንደበት ትመሰገናለችና አንድም በመላእክት በደቂቀ አዳም በካልዕ ፍጥረት ትመሰገናለችና አንድም የንጽሐ ሥጋ የንጽሐ ነፍስ የንጽሐ ልቦናዋ ምሳሌ ነው አሱስ የተናገረው አንድ ጐሥዐ ነው ቅዱስ ያሬድ ለዜማ ማቅኛ ሦስት አድርጎ ተናግሮታል እንጂ ወአነ አየድዕ ቅዳሴሃ ለማርያም እኔስ የአመቤቴን ምስጋና እናገራለሁ መጀመሪያ ጐሥዐ ብሎ ተናግሮ ነበርና ለዚያ አርዕስት ነው ብሎ አላ በቅድስና ወበንጽሕ ሥርጉት አንቲ ብሎ የሚያመጣ ነውና ለዚያ አርዕስት ከኮ በአብዝፕ በማብዛት አይደለም ለእመቤታችን ምየ አድሮ የድሪ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ማርያም ጉባዔ አንድ ምነው የአመቤታችን ምስጋና ይበዛ ንጂ ተ ፍጡራ ላ አግ በማሳነቦ ነው እ ፈጣሪ መልዕል ዓ ያ አይዩ ትል ረቀት ሰውና መላእክት ጸሐፍት። ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወናዐብየኪ ብሎ የጭሚያመጠበናለዘ አርአስት ነው ይህም አይደለም አርእስት ተቀዳደመ አርእስት አርቁ ሰጥቶ ለመጨረሻው አርእስት አቅርቦ አይሰጥም ብሎ መጽአ ገቤኪ ቃል እንዘ ኢይትፈለጥ ብሎ ናር ቅዳሴሃ ወአየድፅ ውዳሴዛ ወአነ አየድዕ ዕበያቲሃ ብሎ ሦስት ጊዜ መሳልሶ ተናገረ ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወናዓብየኪ ኦድንግል ምልዕተ ውዳሴ ኦ ድንግል አኮ ዘተአምሪ ርስሐተ የሚል ነውና አድባር ቅዱሳን አስመ ንረያ አግዚአብሔር ለጽዮን ብሎ ሦስት ጊዜ መላልሶ አመስግኗታል ወእቀውም ዮም በትሕትና ወፍቅር በዛቲ ዕለት ግሩም ቅድመ ዝንቱ ምሥጢር ወግሩም ወቅድመ ዝንቱ ማዕድ ወቱርባን ዮምና በዛቲ ዕለት አንድ ወገን ነው ቀድሶ ያቆረበባት ቀን ናት በዚች ዕለት እንደ ጠሉኝ ልጥላቸው እንደ ናቁኝ ልናቃቸው ሳልል በትሕትና ሆቼ በፍቅር ጸንቼ ግሩም ምሥጢር ማዕድ በሆነ በዚህ በሥጋው በደሙ ፊት አቆማለሁ ምሥጢር አለው ሥጋውን ደሙን ደገኛ ምሥጢር የሚገልጥ ስለሆነ አንድም ከአምስቱ አእማደ ምሥጢር አንዱ ምሥጢረ ቁርባን ነውና አንድም የሚገልጠው ምስጢር ስላለታወቀ አመኒ ክዱን ትምህርትነ በዝ ዓለም ክዱን ውአቱ ሰኅርቱማን ወለንፉቃን ወተነብዮሰ ለዘየአምን ወአኮ ለዘኢየአምን እንዲል አንድም ከኃጢአት ነጽተው በቅተው ቢቀበሉት በልሳነ ነፍስ ምሥጢር የሚያስተረጉም ነውና ወሶበ ይበውአ ውስተ ልበ ንጹሕ አሜፃ ያነቅሖ ለተናግሮ እንዲል። አለቤ አስረድቶታል ግሩም አለው ሥጋውን ደሙን አንድነቱን በጥበነ አውቀው ኀጢአታቸውን ተናከጡ ንስሐ ገብተጤ ሜክ ኑነሐ ቢቀበሉት ግሩም ክብር የሚሰጥ ስለሆነ ይህን ሳያደ ሓ ሆነቤ ግን ግሩም ፍዳ የሚያመጣ ስለሆነ አንድም ግሩማ ቀበሉነ ከበውት ይቆማሉና አንድም የአምላክ ደጩ የ ጩ ነጡ እን ኩ እንፈዬ ዞ ሀበነ በሚለ ሜዳ ሚሳአኩ ሥጋ የአምላክ ደም ሃኔ ክኑ ለኤልያብ እንዲል አንድም ማዕድ አለው ሪጋ ርእየኔ ማዕድን አአሩግ ሕፃናት ከበው እንዲመገቡት ሥ ከ ምእመናንና ምእመናት ሕፃናት ከበው የሚመገቡት ማዕደ ነናስ ነቤ ከ ር በ ተ ረጥሰል ለሥጋው ለጩኑ የበቃና ያልበቃ ይመረጥለታልና አንድም ልዩ ሲል ነው ግሩም ሦሂ እምአጓለ አመሕያው አእንዲል በአማን ሩርባን ውእቱ ዘኢይክሉ ይጥዐሙ እምኒሁ ግሙና ነ መንፈስ ቁርባን እንዳለፈው አንድም ማዕድ ጻሕል ጽዋ ነው በበደል ያደፉ በአእምሮ የሰነፉ መፈሳቸውን ያረከሱ ሰዎች ሊቀበሉት የማይቻላቸው መሰኮት የተዋሐደው እውነተኛ ቁርባን ነው በምን ያውቁታል ቢሉ መዕ። ቅዱስ በአነሱ አድሮ አይገባንም የሚያሰኛቸው ስለሆነ አንደም መምሀረ ንስሐቸው ገና ናችሁ ለቁርባን አልበቃችሁም ብሉ የሚከለክላቸው ስለሆነ ቁርባን ሥጋወጠ ጡ በኀጢአት የተሰነካከ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቅዳሴ ማርያም ተባዔ አንድ መሥዋዕቶሙ ለቀደምተ አበው ዘበደመ በግዕ ወላ ሕም ኮ ። ነፍስን አያነጻሃ ድ ንጋ ክን ያነጻልና ያ ምድራዌ ሰማያዊ ነውና አነ ውአቱ ኅብስተ ሕይወት ዘወረደ አምሰማያት ዘበልዐ አምዝንቱ ኅብስት የሐዩ ለዓለም አንዲል አንድም የቀደመ ሰዎች በደመ ሳሕም በደመ በግዕ ይሠዉት አንደ ነበረው መሥዋዕት አይደሰም ሐርጌን ለበግፅ የቀጠሉ እንደሆነ መክት ለላም የቀጠሉ እን ገደር ማለት ነው አላ አሳት ውአቱጉቱ ሃፍስ የተለየው መሰኮት የተዋሐደው የአምላክ ቅዱስ ሥጋ የአምላክ ሸበር ዴፖ ነው አእንጂ አንድም መለኮት የተዋሐደው አማናዊ ቁርባን ነው አእንጂ እሳት ማሕየዊ ለርቱዓነ ልብ ለአለ ይገብሩ ፈቃዶ ለ እና ለ አንድ ወገን ነው አሳትም ብላችሁቅን ልቡና ትሑት ሰብእና ላላቸው አንድነቱን ሦስትነቱን አውቀው ኀጢአታቸውን ለመምህረ ንስሐቸው ተናዘው ቀኖናቸውን ፈጽመው በሚገባ ሆነው ለሚቀበሉት ማሕየዊ የሚያድን ፈዋሽ አሳት ነው አሳትን በመጠን የሞቁት እንደሆነ የበሱትን የጠጡትን ያስማማል ሕይወት ይሆናል ደዌ ያርቃል ሥጋ ወደሙም በሚገባ ቢቀበሉት ሕይወተ ሥጋ ሕይወተ ነፍስ ይሆናል ደዌ ሥጋ ደዌ ነፍስን ያርቃል ሥርየተ ኀጢአት ያሰጣልና አሳት በላዒ ለዐማፅያን ለአለ ይክህዱ ስሞ ለ እና ለ አንድ ወገን ነው አሳት ማሕያዊም ብላችሁ ስመ አምላክነቱን ለሚክዱ ሰዎች አንድነቱን ሦስትነቱን ሳያውቁ ኀጢአታቸውን ሳይናዘዙ በትዕቢት ሆነው ቢቀበሉት የሚያቃጥል እሳት ነው ስመ አምልኮቱን ከካዱ የማን ሥጋ የማን ደም ብለው ይቀበሉታል ቢሉ በቢ ወበበ ነው ይበሉኝ ብሎ ይቂበለዋልና አንድም ሯግብነቱን የይከበከጀየየከየ ርር ከሰማ የ ላ ነ ሃይ የወረደ የሕይወት ምግብ እኔ ነኝ ከዚህ ምግብ የበላ ለዘለዓለም ይኖራል ዮሐ ንስ ሃስ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቅዳሴ ማርያም ጉባዓ አንደ ሁል ይህማ አውራ ጣት የምታህል ምን ይጠቅ ሽተው ው ቢሉ በግብር መካድ ስለሆነ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት