Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔት 2ተኛ እትም.pdf


  • word cloud

ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔት 2ተኛ እትም.pdf
  • Extraction Summary

ወጢሞ በኩ ቡ መለከ ከ ን ር በግልጽ እንደሚታየው ደቀመዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ የነበራቸው አመለካከት ተቀይሯል ይህ ሰው ማነው። ጌታ የሚሰጠን በእርሱ ቁጥጥር ውስጥ እንደሆነ ያለውን አመለካከት ነውአእናም በእርሱ ነው እንዲሁም የምንጠይቀውን ማንኛውንም ነገር ማደረግ ይትላል አባት በአምላክ እይታ የበለጠ የሚያስፈልገውን ለልጁ ይሰጣል ስለዚሀ እግዚአብሔርም እነዚሀን የመጠበቂያ ጊዜያት አመለከከታትንገን ለማሳደግ ይጠቀማል የመከንኑ ልጅ ከሞት ከተነሳት በኋላ የማቴዎስ ወንጌል ስናነብ ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጠ ይህ ሐረግ ኢየሱስ ባደረጋቸው ተአምራቶች ጋር በተደጋጋሚ ተጠቅሷል እኔ በቴሌቭዥን ወንጌላውያንና እነገግዶቻቸው ስለጤንዥቸው እና ስለሀብት እግዚአብሔር ይወዳትኋል ለናንተም ምርጥ መኪና ይሰጣትኋል እያሉ ሲያወሩ ማየቱ ብዙም አያስደገቀኝም እኔገ የሚደንቀኝ በፍጹም ስንፈት ያለፉና በድል የወጡ አማኞች ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ብዙውገ ጊዜ እኛ ሰዎች የምናስቀምጠውን የጊዜ ገደብ ችላ የሚለው ርህራሔያችንን አንዲሁም እምሙምችትንን ስለእርሱ ያለንን እይታ እና ምስክርሠሁውትን ከፍ ለማደረግ ነው። እናም ምንም እንኳን የነተበ ልብስ ብትለብስ ውስጧም የሀዘን ማቅ ቢከናነብም ተስፋ ግን አላት። ነገር ግን ምን ትፈልጊያለሽ። ድንጋጤ ደስታ ግራ መጋባት እነዚህ ሁሉ አንድ ጊዜ ፊቷ ላይ ታዩ። ከሰው እንዳልሸሸች ሰው ሰው አሰኛት። መቀነቷን ፈታ በእጂ ያዘች መልሳ ወገቧ ላይ አሰረች። ማን ጋር እንደምትሄድ አታውቅም ግን ሰው ትፈልጋለች። በተመሳሳይ ከአንድ በተሰብ የተወለዱ ልዶችት የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪዎት መሆን እንደቻሉ በመጽሐፍ ቅዱስ በልዩ ልዩ ክፍል ተጽፎ እናገኛለን ለምሳሌ ሴጉና ቃየን ይስሓቅና እስማኤል ያዕቆብና ኤሳው ሞአብና አሞን ስድስቱ የኬጡራ እና አብርሃም ልዶቸችቸቨምራን ዮቅሳን ጫዳን ምደድያም የስቦቅ ስዌሀን የሚለትን ከብዙ በጥቂቱ ማየት ይቻላል ይሀ ሁሉ የሚያሳየን ሰዎት በምድር ላይ መብዛት በዴምሩ ጊዜ የራሳቸውን ማንነት ማዳበር እንደቻሉ ነው። እና የኔ ዘር ምኔ ነው። ምንድን ነው ዘሬ።ሃ ታዲያ ይሀን ትርጉም መዝገበ ቃላት ይስጥ እንዲ ዘረኝነት ከዚህ በላይ የሚገለጽ እንክርዳድ ነው አመለካከቱ የሚነሳው ሰውነትን ካለመቀበል ጀምሮ ወደ ሰይጣናዊነት ደረጃ ለማደግ የሚደረግ እምነት ነው ሃይማኖት ነው አስተምሀሮው ምን ይመሰላል። ክርስቲያናዊ ብሔርተኝንት አዲስ ኪዳናዊ ነው። ዳግም የተወለዱ ሰዎች ማንነት ነው። ይሀን የሚመጥን ኑሮ አማኝ ጮኖር እንዳለበት ተጽፎም በዝርዝር እናነባለን ክርስቲያገ በላይ ያለውን እንዲፈልግ ሀይወቱ ከክርስቶስ ጋር መሰወሩን እንዲያምን ብልቶቹን ለጽድቅ እንዲጠቀም ታዝዚጺልሮጫ ቆላ በበተ ክርስቲያን አከካልነት የሚኖር አማኝ አገድ ብልት ነው። ራሱን አሳልፎ የሰጠው ለሰው ልጆች ሁሉ ነው አገዱ ሰለ ሁሉ ሞተ። በዘመኑ ሰምራዊያንን አይሁዳውየንን ግርካውየያንን ሮማውየንን ከነዓዊያኘን አገልግሏልዮሐ ማቴ ሐዋርያቱም ይሀን እውነት አስተምረዋል በተለይ ሁኔታ ሐዋርያው ጳውሎስ የአንድነት ሰባኪ ነበር በክርስቶስ ስላገኘነው አንድነትና ህብረት በሰፊው ጽፏል መጽሐፍ ቅዱስ የሚገልጣት በክርስቶስ አካል ያለት በአንዲት ሁሉናዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን ለሚኖሩ ቅዱሳን ዘረኝነት የአዳማዊነት ወይም የአሮጌው ሰው ባሀርይ ማሳያ መሆኑን በግልጽ አስቀምጧል አንድ ሰው ክርስቲያናዊ ብሔርነኝነት ማራመድ ከደመረ የሞተውን የሚበሰብሰውገ የሚጣለውን የሚቃጠለውን ያረደ ማገነት በራስ ፍቃድ መስከም መረጠ ማለት ነው። ክል እፅልዕልሪአ ክርስቶስ አፍሪቃ ነው አውሮጻ ነው ኤዝያ ነው አሜረካ ው ስለዚህ ክርስቶስ ሁሉንም ነው። ዉ ኤፍን ፈራጅ ሆነሀ እንዳትገኝ ለራስህ ተጠንቀቅ ቃልኛ መፅሔት ገፅ ነቢያትና አገልገሎታቸው ፈጀ ር ሽ በየዘመናቱ የኖሩ አሁንም ያሉ የተለያ ዩ አይነት ሰዎች ስንዴውን ከገለባው መለየት ተስኗቸው ስገዱውን ሲረግ ጡ ማየት የተለመደ ነው ስገዴው ገለባ መስሎህ ከረገጥከውና ከጣል ከው ከስገዴው የምታገኘውን በረከት ሁሉ ታጣለህ። አገድ ነቢይ የተናገረው ትንቢት ከተፈፀም ትክክለኛ ነቢይ ነውካልተፈፀም ግን ትንቢቱም ስህተት ነቢዩም ሐሰተኛ ሊያስብለው የሚትል ደረጃ ላይ ነው ።እዚ ጋር ግን መረሳት የሌለበት ነገር ያልተፈፀጅመ ትንቢት ሁሉ ተጠያቂው ነቢዩ ነው ማለት እንዳልሆነ ፀሐፊው ልብ ይለዋልምክገያቱም ትንቢቶች ከተቀባዩ የሃጢአት ኑሮ እና ለትገንቢቱ የሚገባ ሀይወት ባለመኖር ምክንያት ላይፈፀሙ ይችላሉ ጢሞቴዎስ ልጄ ሆይ አስቀድሞ ስለ አንተ እንደ ተነገረው ትንቢት በእርሱ መልካም ጦርነት ትዋጋ ዘንድ ይሀችን ትእዛዝ አደራ እሰጥሃሣለሁ በኛ ወደ ጢሞቴዎስ ለትንቢት መፈፀም አለመፈፀም የተቀባዩ ድርሻ በጣም ወሳኝ ነው።

  • Cosine Similarity

ለእውነት የቆረጡ ጀደግኖች የማያመቻምቹ ደፋሮት ለጽድቅ የቆሙ የተቀበሉትን ወገጌል እስከ ፍጻጫ ይዘው በመከራም በከፍታም የሚቆሙ ሂያላን ቤት ነው ክርስቶስ ተኮር ሀይወት ማለት ክርስቶስ የኖረውን ህይወት መኖር ማለት ነው የክርስቶስን ፈለግ የተከተሉ ታላላቅ የወንጌል አርበኞት በመጽሐፍ ቅዱስም ዘመን በቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥም በዚህ በእኛ ዘማንን አሉ ዘማሪ አሰናፊ ጉልቲ አንድ መዝሙር አለው ክርስትና ቢሉ ክርስቶስ ነው ክርስቲያን ነኝ ካሉ መኖር ነው የእኔ ትውልዶች ወንጌል ተኮር ክርስቶስ ተኮር ሀይወት ሊኖረን ሊገባን ይገባል ክርስቶስ የሚፈልገውን እንጂ እኛ የምንፈልገውን እየኖርን ክርስቲያን ልገሆገን አገትልምና። ይሉ ከነበረው በምትኩ በእውነት የእግዚአብሔር ልድ ነህ ወደ ማለት ሞተዋል እግዚአብሔር ብዙውን ጊዜ እኛ ሰዎት የምናስቀምጠውንገ የጊዜ ገደብ ትላ የሚለው እምውትንን ለመጨሞር ነው ቃልኛ መፅሔት ገፅፀ ሐቡ መለከ ከ ን ር በግልጽ እንደሚታየው ደቀመዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ የነበራቸው አመለካከት ተቀይሯል ይህ ሰው ማነው። ያው ብዙ ሰው ፍፄ እያለ ነው የሚጠራንኝ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤክ አገልጋይ ነኝ። ቃልኛ መፅሔት ገ ቃልኛ በጣም ብዙ ፈታኝ ነገሮችን ገና በወጣትነትህ ነበር ያየኸውና ያሳለፍከውያንን ጊዜ ሰፊ ቢሆንም በጥቂቱ አጫውተን እስኪዖ በዛ ጊዜ ምን አይነት ተስፋን አገኘህ። ችም ሺ ር ቃልኛ ፓር ወደ አንተ አገልግሎት እንሂድና እንዴት ነበር የበተክርስቲያን አገልግሎት የጀመርከው ከጋይዮስ በፊት በምን አይነት መልኩ ነበር አገልግሎትህ ፓር ፍፁም። ቃልኛ መፅሔት ገፅ አንድ ግዜ ኛ ነገ ላይ ኤልያስ ብቻዬን ቀርቻለሁ ባለው ግዜ ጌታ እኮ ለባዖል ያልሳሙ የተመረጡ አሉኝ ብሎታል። በጠም መልካም እና የትም የማይገኝ ምክር ስለ ፍቅር ቀጠሮ ከማንም እና ከምንም በላይ ማግኘት የምገትለው መፅሐፍ ቅዱሳትንገን በማንበብ እገደሆነ መረዳት በጣም አስፈላጊ ነው ቃል በቃል እነሆ እድሜያችሁ ለፍቅር ማንኙነት በደረሰ ጊዜ በቀጠሯትችሁ ጊዜ እነዚሀን አድርጉ የሚል ክፍል በይኖርም ነገር ግን በቅዱስ መፅሐፍ ውስጥ ያሉ ታሪኮችን በማስተዋልና መርሆትን በመተግበር የትኛው ነገር መገፈስ ቅዱስን ያሳዝናል ምገስ ባደርግ ውዴን አስከብራለው የሚሉ እንደ ክርስቲያን ውስጣትን የሚቀሩ ነገሮት በፍቅር ቀጠሮ ጊዜ ትክክለኛውን ነገር እንድንተገብር ይረዳናል ለምሳሌ አንድ ዳግም የተወለድ ክርስቲያን ከማያምን ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት መጀመር እንደሌለበት ያውቃል ስለዚህ ከማያምን ሰው ጋር የፍቅር ቀጠሮ ብሎ ነገር እንደማይሰራ ይረዳል ማለት ነው ከመፅሐፍ ቅዱስ ትዕዛዞት በተጨማሪ በጣም ብዙ ነገሮትን ማለት ቢቻልም ዛሬ ጥቂቶቹን ላካፍላትሁ። ቃልኛ መፅሔት ገፅ ፆታዊ ንፀህና ሂል ርዕክል አዘልዕልፖአጅ ስለዚህ ልዩነታትሁን በመተማመን በሰላም ችግር ከሚፈታከምትፈታ አይነት ሰው ጋር መሆኑ መልካም ነው። ፈፅሞ በልቧ ዙፋን ያለውን ውዱን ጌታ የማታስነካ ነገር ግን ከጌታ ቀጥሎ አንተን የምትሰማ እና የምታከብርሀ አይነት ሴጉ ሚስት ለማደረግ የፍቅር ቀጠሮ መደምር መልካም ነውኘአንዊም ሞትኩልሽ አበድኩልስ እያለ ከሚያመልክሽ አይነት ወንድ ርቀሽ ጌታን በልቡ ከነገሰ ሰው ጋር እንነድትቀጣጠሪ ምክሬ ነዑ የበተሰባችሁን እና የጓደኛችሁን ምክር አድምጡ ይህ ቀላል ይመስላል ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ አንድን ሰው መውደድ ከጃመራችሁ በኋላ ደካማ ጎኑን ጨምሮ ወዴት እየተጓዛትሁ እንደሆነ ማስተዋል ሊከብዳችሁ ይችትላል በዚህ ጊዜ ታዲያ በዙር ሁ የሚሏችሁን አድምጡ። ያለ ሣ ሽ ቃልኛ መፅሔት ገፅ የብርሀን ወነች ጺጻል። ዛሬ ግን አጠገቧ አንድ የማታውቀው ሰው አለ። ቃልኛ መፅሔት ገ የብርሀን ወነች ጸቹ አንድ የምታውቀው ነገር የመንደሯን ሰዎች አለመምሰሉን ነው። አንድ ነገር ትዝ አላት። ከሰው እንዳልሸሸች ሰው ሰው አሰኛት። እነዚሀን ጥያቄዎችን መጽሐፍ ቅዱስ በሚነግረን መንገድ ስንመረምር የምናገኘው ምላሽ የሚገርም ነው ቃልኛ መፅሔት ገ ክፍል አምስት አገድ ሰው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልድ ነው ብሎ ሲያምን አዲስ ፍጥረት ይሆናል የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል ለታላቁ ራት ይጠበቃል በክርስቶስ ክህነት ያገኛል የፍቅሩ ልጅ መገግስትን ይቀላቀላል የማስታረቅ አገልግሎት ያገለገል በክርስቶስ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ አካል ይሆናል በአካሉ የመንፈስን ጥምቀት ያገኛል ለአለም እና ለሃጥያት ከኢየሱስ ጋር መሰቀሉን ያምናል መሞቱን በሰውነቱ ያረጋገጣል የዘላለም መንግስትን በተስፋ ይናፍቃል ይህ ሁሉ ዳግም ልደትን ያገኘ ሰው ያለው ማንነት ነው ሰለዚህ የዳነ ሰው ሀገሩ ሰማያዊ ናፍቆቱ ትንሰኤ ስልጣኑ ገዥነትቋንቋው ክርስቶሳዊ እንደሆነ ቅዱስ ቃሉ ያረጋግ ጣልብቻውን ታላቅ ለሆነ ለእርሱ ይሁን አሜእገ። እርስ በእርሳትሁ ውስት አትነጋገሩ አሮጌውን ሰው ከስጋው ጋር ገፋትሁታልና የፈጠረውን ምሳሌ እንዳመስል እውቀት ለማግኘት የሚታደሰው አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል በዚያ የግሪክ ሰው አይሁዳዊ የተገረዘ ያልተገረዘ አረማዊም እስኩቴስም ባሪያም ጨዋ ሰውም መሆን አልተቻለም ነገር ግን ክርስቶስ ሁሉ ነው በሁሉም ነው ቆላ አዲስ ሰውነትን ክርስቲያን ሲቀበል ምንም ሰው መሆን አይቻለውም አይትልምም ሁሉን እንደ ራሱ ይቀባላል ምክንቱም ክርስቶስ ሁሉ ነው በሁሉም ነው በክርስትና ምንም የሚተው የልዩነት በር እና ድገበር እንደሌለ ከበቂ በላይ ይነግረናል ቃልኛ መፅሔት ገ አዕሜደ እውነት ኗል። የእግዚአብ ሔር ቃል ሁሉን የምንለይበትና የምን መረምርበት የመጨረሻ ባለስል ጣን እውነት ነውአንድ ነቢይ የእግዚአብሔር ቃል ላይ ያለው ጤናማ አስተምህሮ በጣም ወሳኝ በመሆኑ የነቢዩን ትምህርቶች በሙሉ በጥንቃቄ መማዘን ያሻልብዙ ጊዜ ሰዎች ሐሰተኛ ነው ብለው የሚፈርጁት ትምህርቶቹን በስማ በለው እንጂ መርምረው አመዛዝነው አይደለም ኛ ስለ ሥላሴ ያለው አስተምህሮ ምንድነው ። ኛ ስለ እግዚአብሔር አብ ያለው አስተምህሮ ምንድነው። ኛ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለው አስተምሀሮ ምንድነው። ኛ ስለ መንፈስቅዱስ ያለው አስተምህሮ ምንድነው። ኛ ስለ ሰው ያለው አስተምህሮ ምንድነው። ኛ ስለ ሃጢያት ያለው አስተምህሮ ምንድነው። ኛ ስለ ደህንነት ያለው አስተምህሮ ምንድነው። ኛ ስለ መላዕክት ያለው አስተምህሮ ምንድነው። ኛ ስለ በተክርስቲያን ያለው አስተምህሮ ምንድነው። ኛ ስለ ዘመን መጨረጻጓ ያለው አስተምህሮ ምንድነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال