Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ቃ ላ ት - 6.pdf


  • word cloud

ቃ ላ ት - 6.pdf
  • Extraction Summary

ታሪኬ የሚጀምርበት ቦታ ላይ አልነበርንም። የተገኘንበት አሁን ወይም እሁድ ማለዳ ላይ አልረጋንም። ያዝ መሆኑ ገባኝ እስኪርብቶውን ከጠረጴዛው ላይ አነሣሁት። ጆሮዋም እያንዳንዱ ሦስት ሦስት ቦታ ደርሶታል። ሲጠቀለል እንዲህ ዓይነቱ ከባድ መጊያጌጥ እናቴ ምታው ያይጠፇቆይ ይ መፅልጳ የምትለው ዓይነት ነው። ያምታደዕያሦ መጋድ ያረጓሓሙኖ ፇፈፊፖሮ ያጎጃ ሪውፇታና መረዳ አልዋሸሁም ግን እንደዋሸ ሰው ተንተባተብኩ። እንግሊዝኛ ከተገኘው ሁሉ ዘርፎ ሃብታም የሆነ ቋንቋ ነው። ምድር ላይ ሺህ ምንተሺ ዓመት ርኋበኗርርበበርበየ እርርከ ር ሂጸቨፕ በሰሜናዊ ካሊፎርኒያ የምትገኝ የፈጠራና የቴከኖሎጂ ማዕከል የሆነች ቦታ። ሁሌም የማስበው ከእርሷና ከዕውቀቷ ስለመራቅ ብቻ ነው። እንዳረሳሳት ብቻ ትፈልጋለች። የምታገኘኝ ከእኔ ውጪ ስላለው ሕይወቷ የምትሸሸግበት ጎሬ ፍለጋ ነው። ድንበር አስቀምጠው እየተተጋተጉ አንድ ነን መባባል የማያስኬድ የልጅ ጨዋታ ነው። በእርሷስ ውስጥ እንደምን እንግዳ ነኝ።ጠይቋጓች መጣጋሠንታንሠ ዱዳ ሃፖማም በተለይ በታክሲ እየሄዱ ያለው ዲያሎግ የሚገርም ነው። ነው ያስባለኝ ሥጋ የለበሰ ሰው አትመስለኝም። ቅንጣት ድረስ የተከፋፈሉ የደምሥሮቿ ካፒላሪዎቿ ነጭ ቀይና ሰማያዊ የኬብል ገመዶች ገላዋ ፕላስቲክና ኢብረት አስተኔ ቁስ ልቧ ሞተርና ጊር የተገጠመለት ማሽን በውኃ የምትንቀሳቀስ ከ ስሙዝ ጃዝ በምትስበው መካኒካል ሙቀት የምትዘወር በአፍና አፍንጫዋ በምትምገው አየር የምትሠራ ከጉሮሮዋ ዝቅ ብሎ ቀሳቢቶቿ ቁንዳላ መሃል ዊንድቬን ያላት ወገቧን በረቂቅ ዘመናይ ድግ የታጠቀች እንደዚያ ዓይነት ነገር ትመስለኛለች። ዓይኖቿ የሕይወትን በሚያክል ጥራት ያዩትን ቀብ የሚያደርጉ ቀና ብላ ስታተኩር ብልጭ የሚል የመሰለ አንጸባራቂነት ያላቸው አርባ ስምንት ሜጋ ፒክስል የካሜራ ጥንጎች ጆሮዎቿ ትላልቅ ሞኖ ስፒከሮች ሲጠቀለል አርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ነገር። በጣም ብዙ የተንዛዛ የተዝረከረከ ነገር ታወራለች። ይህ እንኳ ሀሰት ነው። ጋርዮሽ ደምሥራችን ውስጥ የሚርመሰመስ ሥርዓት ነው። ሰው ስንሆን ሰውነት ሰዋዊነት ሰብዓዊነት ውስጥ ታስረናል። እያወራች ወደነበርኩበት ቦታ ተራምጄ ራሴን መለስኩት ወደእናቴ ቤት።

  • Cosine Similarity

ጥቁር ድመት ያያችሁ። እናቴ አንተ ልጅ ወደ ቤት አትገባም። እንዲህ ለመሆን በቂ ምክንያት የለኝምና ራሴን እንደ እንግዳ ሰው እመለከተዋለሁ። ሞታ አፈር ሲመዘምዛት የሰነበተች አንድ ዓይኗ የፈሰሰች ጥቁር ድመት ፀሐይና ዝናብ ሲፈራረቅባት መገልማት ጀመረች። በሳምንቱ ጥቁር የለበሰች አንድ ዓይኗ የመቃብር ጉድጓድ የመሰለ ጸጉሯ የተንጨፈረረ ጥቁር ድባብ የያዘች አሮጊት በየሰው ቤት እየዞረችና እያንኳኳች ጥቁር ድመት ያያችሁ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እንደ ትምህርት ቤት ልሸሸው የምመኘው ስፍራ አልነበረም። ሰው ጣዕም ካጣበት ውጫዊ ዓለም ሲሸሽ ወደ ራሱ ይሠርጋል። ቃላት መጽሔት ይህን በቤተሰቦች መሐል ያለ ጥልፍልፍ ሴራና ውስጣዊ ትግል የሚያሳይ ተውኔት እንድትታደሙ በ የ ትላገት ኢበ ዛሬ ሚእ የሌ ዓዘ ሸበ ያለ እንዲህ አንደዛሬው ሰማይ ወደ ምድር ዝቅ ሲል ሰንበት ሲሆንና ስብሐት ሲባል ከየቤቱ የሚያርግ ሎዛን አየሩን ሲሞላውና ልቤን ደስ ደስ ሲለው እፈራለሁ። አስባለሁ መሠኃ ን ፖ ህ ሰታታ ሆኖ ከተንጣለለው የጠረጴዛ ሁለት ዋልታዎች ላይ በሃያ ሦስት አንድ ሁለተኛ ዲግሪ ተዛንፈንና ተፈራርቀን ተቀምጠናል እኔና ልጅት። መሃያ ገያያረ ሃያ ያ ተፈጥሮ የሰው ልጅ ጊዜና ቦታ የማይገታው ፀረተውኔት እንደሆነ ሊያስረዳኝ ሲፈልግ ብዙ ጥረት አልፈጀበትም ዝጠኝ የበጋ ወራትና አንዲት የሃያ ሦስት ዓመት ልጃገረድ ብቻ እንጂ። ጆሮዋም እያንዳንዱ ሦስት ሦስት ቦታ ደርሶታል። ምንድነው እንዲህ ያለ ነገር አንዳንዴ ፊቴ የተቀመጠችው የሃያ ሦስት ዓመት ልጅት ሥጋና ደም የተዋሃዳት የሰው ልጅ የነርቭ ሥርዓትና የደም ዝውውርና ያላት ሰብ አትመስለኝም። ብዙ ጊዜ ያልነገረችኝ አንዳች ነገር እንዳስደበራት እረዳለሁ ምን እንደሆነ ግን አላውቅም ባውቅም እንድጠይቃት አትፈቅድልኝም። የሆነ የሆነ ጊዜ ትነሣና እልም ብላ ትጠፋለች። ለወደድነው ሰው የሚሰማንን መናፈቅ አንድ ኩነኔ ልናገኝበት አንችልም ሰው ነን እኮ። ቪይደ ደረጄ ደደ በ ደደደያረረደደረደረረረረሪ ዕበ ይ ይደ ረረ ሣሠኀሠሠወጋመታረመሯ ሸህ ይ በመገ ቤቴን ቆልፌ የምወጣው ከእዚህ የሰው ልጅ ወንዝነት ለመቋደስ እንጂ አንዲት እርሷ ፊት ተቀምጩ ቤት እንደምሆነው ሁሉ ለመደበር አልነበረም። እያወራች ወደነበርኩበት ቦታ ተራምጄ ራሴን መለስኩት ወደእናቴ ቤት። እያወራች ወደነበርኩበት ጊዜ ራሴን አስገኘሁት ወደ እሁድ ረፋድ። ሠኃት ንሦ ብኖንጌኤ ያ መጀመሪያም የሰው ልጅ ጊዜና ቦታ የማይወስነው ፀረተውኔት ነውና በመጀመሪያም አብረን አልነበርንምና ይህን ድርጊቴን እናንተ ከብልግና እንደማትቆጥሩብኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ምናልባት ራሴን እልም ያለ ገጠር ውስጥ አገኘው ይሆናል። እሷ ያልነገረችኝ ግድ የማይሰጠኝ የመጀመሪያው ዕውቀት ሬሠኃ ፖሦ ጳምሮይዕ» እንዲህ አንደዛሬው ሰማይ ወደምድር ዝቅ ሲል ሰንበት ሲሆንና ስብሐት ሲባል ከየቤቱ የሚያርግ ሎዛን አየሩን ሲሞላውና ልቤን ደስ ደስ ሲለው እፈራለሁ። አስባለሁ ዕውቀትና ቅንነት እንዲህ ለምን መቼም ላይገናኙ ጊዜና ቦታን ሊገድፉ ሃያ ሦስት አንድ ሁለተኛ ዲግሪ ተዛንፈው ለምን ተቀመጡ ለምን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال