Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ር በአግዚአብኬር ፈቃድ የሚኖሩ ሕጠገዝቦች መኖሪያ የሆነችው ሀገረ አግአብኬር ኢትዮጵያ ከታቦት እስከ ከበሮና ጸናጽል ያሉ ንዋየ ቅድሳት ምሥጢር ያላቸው ስለሆኑ ጥንቃቄ ያሻቸዋልና ሁሉም ነገር በማሰተዋል ቢሆን መልካም ነውጦ ንዋየ ቅድሳጎ ምዕራፍ ስምንት ዕቃ ቤት ሊዘጋጅ ግድ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በስፋት ስለ ፅታ ቤት ተጽፏል ሕዝ ይመልከቱ የንዋየ ቅዮሳት መደርደሪያና ሣጥን ለንዋየ ቅድሳት ማስቀመጫ ሳጥንና መደርደሪያ ማበጀት እጅግ በጣም ሳኝ ከመሆኑም በላይ ትዕዛዝም ነው ይህም ከሆነ በኋላ ብዙን ጊዜ የማንጠቀምባቸው ወይም በትርፍነት የተቀመጡ ንዋየ ቅድሳትን ለምሳሌ ጥላ የዜማ ዕ ቃዎች አጠቃላይ አልባሳትና ሌሎችም በየጊዜው መናፈስ መወልወልና መታጠብ አለባቺው መጨ ው ዓመ መ መ ።
ማውጫ ርዕስ መግቢያ ዳሕሽጂፖ ፀ የመጽሐፉ ዓቢይ ዓላማ ምፅራፍ አንድ ንዋየ ቅድላት ት የንዋየ ቅድሳት አዘገጃጀት የንዋየ ትድሳት አጠቃቀም በንዋየ ቅድሳት ላይ የሚደረግ ጸሉት ዕ የንዋየ ቅድሳት ምሥጢር ምዕራፍ ሁለት ታቦት መንበርና መስቀል ምዕራፍ ሦስት መሥዋዕትና ምሥዋዕፅ ስንዴና ወይን ንዋየ ቅድሳት ንዋየ ቅድሳት ምዕራፍ አምስት አልባሳት ልብሰ ተክህና የቀሳውስት ቀሚስ ምዕራና አራት አገልግሉት ለጭ ንዋያተ ቅድሳት ሰንና ብርት መ ያ ቀንዲል ትብአ ቅዱስ ፅጣን መቋሚያ ዴዴ ዚፌ በ ለይል ዬኤ መሠኤሕሬዚአበበበዜሕ ንዋየ ቅድሳት ምዕራፍ ስድስት የዜማ ዕቃዎች ምዕራፍ ሰባት ቅዱሳት ሥዕላት የቅዱሳት ሥዕላት አጠቃቀም ምዕራፍ ስምንት ዕቃ ቤት ዕቃ ቤት የንዋየ ቅድሳት ማስቀመጫ የንዋየ ቅድሳት መደርደሪያና ሣጥን ዋቢ መጻሕፍት ጋረ ደን ሮም መ ቀ መሪ መ ንዋየ ቅድሳት ዳርኤአኋ ዘደፊሪህሬ ንዋየ ቅድሳት መግቢያ በባሕሪው ኀልፈትበመንግሥቱ ሽረት የሌለበት ልዑል እግዚአብሔር በስድስቱ ዕለታት ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ ከፍተኛ ክብርና ባለሟልነትን ያደለው ለሰው በመሆነ ሰውን በምሳሌያችን ወይም በአርዓያችን እንፍጠር» ከ ሲል የተናገረው አምላካዊ ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ይነበባል ከፈጠረውም በኋላ በምድር ላይ ያሉትን ፍጥረታት ሁሉ ንዳ ግዛዳኝና ቃኝ ሲል ሥልጣን ሰጥቶታል ከአጠቃላይ ፍጥረታትም ላቅ ያለ እንዲሆን አእምሮው የሰፋ የጎለበተ ጥበብንና ማስተዋልን የተላበሰና ለአምላኩ የተገዛ አድርጎታል የጥበብ ምንጭና የፅውቀት ባለቤት በመሆንም ማምለኪያውንና መገለገያውን በጥበቡ እአያቨጋጀ የእግዚአብሔ ርን ፈቃድ በመፈጸም ሁልጊቬ «ፈቃድህ ይሁን» በማለት ይኖራል ለቪኪሁም ነው በዓለም ላይ ትልቁ ፍጥረት ሰው ከአግቢአብሔር በታች ከአራዊነትና እዕዋት በላይ ታላቅነቱን የሚያረጋግጥለት አአምሮውን በመጠቀም ለሀገርና ለወገን አንዲሁም ለተተኪው ትውልድ የሚተርፍና የሚኮራበት ትሩፋትን ቅርስንና ታሪክን የሚያወሳና ባሕል የሚያዳብርበት ንዋየ ቅድሳትን ከተለያዩ ነገርች እያዘጋጀ ያስቀምጣል የዚሁም ግንባር ቀደም ተጠቃሽ አገር አገራችን ኢትዮጵያ ናት ቢባል የታሪክ ሽምያ አይሆንም ለበለሰለወዩከ ንዋየ ቅድሳጎ ምንሱኒሬ መመመ ሒጨሊጧዴኢቴኢ። ትምህተ ክርስትና የንዋየ ቅድሳት ምሥጢር ምሥጢር ማለት ሰው ሳያውቀው አግዚአብሔር ብቻ በሚያውቀው መንገድ የሚከናወን ረቂቅ ሥራ ማለት ነዐ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር በተ መላለስሰበት ጊዜ ሲያስተምር በምሳሌ ነበር ይኸውም ሁሉም አንደሚገባ በሚያበንቀ ነገር አየሠሥሰለ ያስተምር ከዐዐ«ዐ ር በስይፌ ፊዴ ዳሥኬ ንዋየ ቅድሳት ነበር ልክ አንደዚሁ ሁሉ ንዋየ ቅድሳትም በምሥጢር የከበሩ በምሳሌ የተነገሩ ናቸዑው የንዋየ ቅድሳት ምሥጢር ወጠይፖ ምሳሌ በዝርዝር ተጽፏል አንብቦ ምሥጢሩን መረዳተፐ የአኛ ድርሻ ነውጡ ከድ ኡጭሥጮጨጤኡደነዓ ስ ቫቐ ዱአ ንዋየ ቅድሳት ዕራፍ ሁለት ታቦትመንበርና መስቀል ምንም ቅዱሳን ንዋያትን ማበላለጥ የሚከብድ ቢሆንም የቤተክርስቲያናችን ሊቅ አድማሴ ጀምበሩ ለከሀዲያን መልስ ይሆን ዘንድ ኮነክዜዘከ ፃዛይማኖት በሚል ርዕስ ካዘጋጁት መጽሐፋቸው ከንዋየ ቅድሳት ሁሉ በላይ ታቦት አንደሆነ አስነብበውናል ስለሆነም ከንዋየ ቅዱሳት ሁሉ አስቀድመን ታቦት መንበርና የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር መስቀል አንመለከታለን ታቦት ታቦት ማለት በብሉይ ኪዳን በኦሪት ዘመን የጽላት ማደሪያ ነው ጽላት ማሰተ ደግሞ ከዕብነ በረድ ተርጾ አሥርቱን ቃላት በውስጡ አግቪአብከኬር ለሥሴ የሰጠው ንዋየ ቅድሳት ነው ታቦትና ላት በሕዲስ ኪዳን አንድ ሆዛ ተቀር ታቦትጽላት አየተባለ ይጠራል ሥሠዊያ በመባልም ይጠራል ጽላት ሲቀረጽ ጻሕል ጽዋዕ አንዲይዝ ከቦታ ቦታ ለማዘዋወር አንዲቻል ተደርጎ ይተረጻጳል በጽላቱ ላይም አልፋ ዐኦ ቤጣ የበንጣ የሚለውጡ የጌታችን ስም ይተ ረጽበታል ከላይ ሥዕሰ ሥላሴ ዝቅ ብሎ ሥዕለ ስቅለት በቀኝ ምስለ ባቁር ወልዳ በስተግራ ዮንስ ባቁረ አግዚእ ህህህህህ«ፎየከወዐክክዐከህ« ንዋየ ቅድሳት ና አንዲሁም መሥት። ምሳሌ ማቴ ኛና ማቴ ንዋየ ቅድሳት ለጽዋዕከጠርቅከነጠስከመዳብና ከብረት ይሠራል ለመጠጫ የሚሆን በተለይ ለቁርባን ጊዜ የጌታችን ነቡር ደም የሚይዝ የሚከብርበት ምርጥ ዕቃ ነቦቡ ምሥጢሩ የአሥቤታችን ማህዐን ነዐ አብሳሪ መልአክ ዐደ ድንግል መጥጉኙ በሚያበስር ጊዜ አርሷም አኔ ድንግል ሳለሁ ይህ አንዴት ይሆንልኛል ባለችው ጊዜ «መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል የልዑልም ኃይል ይጻልልሳል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚጠለደጡ ቅዱሱ የአግዚአብኬር ልጀ ይባላል ሉቃ ሲላት አመቤታችንም አነሆኝ የጌታ ባሪያ አንደቃልህ ይሁንልኝ» ሉቃ ባለችው ጊዜ አካላዊ ቃል በማህዐኗ አደረ የደመ መለኮት ማደሪያ ጽዋጡም የማህፀነ ማርያም ምሳሌ ሆኖአልአካላዊ ቃል በማህዐኗ ተ ቋጠረ ይህም የጽዋው ምሥጢር ሃው በዕለተ ከሕሥጮስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ ይኹ በነገው ዕ ለት ለዓለም ድህነት የሚፈሠውጡ ደሜ ነው ሁላችሁም ጠጡት» ማዝ ብሎ የሠጣቸጡ ስለሆነ ነው በጽዋዕ የሚቀርብበትም ምክንያት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለኛ ኃጢያትና በደል ማስተሠሪያ በዕለተ ዓርብ በዕ ፀ በመስቀል ላይ ደሙን ሲያፈስ መላአክት የሚንጠባጠበውን ክቡር ደሙን የተቀበሉበት ጽዋዕ ስለሆነ ነው ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አስቴር ማቴ ራእይ ራ ኤር ማቴ ራእይ ኛዜና የሔ ራእይ መዝ መዝ ዐዘፐከዐዐየ ንዋየ ቅድሳት ሐ አርፈ መስቀል ሃገንኪያሥትቫሥመጨለፊያ ማለት ሲሆን ከወፆኗ አሆ ሥስቀል ይኖዣረዋል የሚዘጋጀዐ ከወርቅክብርከነከስክብረት ከአንጨት ነው ነገር ግን ጽዋው ከተሰራበት ቱስ በተመሣሣይ ሥዘዚጀት አለበት አርፈ መስቀል አገልሣሱቱ ነዘር ፍሙን ለቀራቢያንና ቆራቢያት የሚያተብለብት ዕታ ነሃ ምሥሊጢሩ ኢሳይያስ ከንፈሩን ከለምድ የነጻበተ ፍህም የያክ ጉጠት ኢሳ ዕፅ ክርስቶስ ጎኑን የተወጋበት ጦር ምሳሌ ከህደ መያዣጡ ያለው መስቀል የጌታችን ደም ሠሥስተል ላይ መሥባሰሱን ያመለክታል አቲከበዐ ንዋየ ቅድሳት መ ዐውድበቱርባን ጊዜ ጻሕሉ የሚተሥጥበት ዕታ ነው ቅዱስ ሥጋጠጡ እንዳይወድቅ አንዳይነጥብ መከለያ ይሆናል ዐውድ የሚዘጋጀው ከነሐስከብረትና ከአንጨት ነው ምሥጢሩ ዐውድ ማለት አደባባይ ማለት ነው ጌታችን በሏጴላጦስ አደባባይ የፈረዱበት ምሳሌ ነቦ በቅዳሴ ጊዜ በጠዝብ ፊት የሚቀሥው ዐውድም የህ ድርጊት ምሳሌ ነውወ ሠ አጎበርዐውደ ላይ የሚደፋ ከአንጨት ዐይም ከብረ የተሰራ ሦስት እግር ያለው ሀ አገልግሎቱም ከላይ የሚለብሰው ልብስ ሥጋውን እንዳይነካ የሚከልልና ክብር የሚሰጥ ነጡ ምሥጡሩ ጌታ ተተብሮበት የነበረው ማኅተመ መታብር ምሳሌ ነው ረማኅፈዳትአምስት የልብስ አራፊዎች አሉ ምሳሌነታቸው አንደሚከተለቡ ዐውዱ የሚለብሰው የእመቤታችን ድንግልና ጳከሕል ላይ የሚነጠፈው የሰፋድልበማህዐን ውስጥ ያለ የህዛን መጠቅለያ በኅብስቱ ላይ ያለው አጎበር ላይ ያሉት ሦስቱ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌዎች ናቸው አብ ለማጽናት ወልድ በተለየ አካሉ ሥጋ በመዋሐድ መንፈስ ቅዱስ ለማንጻት ሦስቱ አድረውበታል ንዋየ ቅድሰት ፌፌፌርርርርዴችምም። ኃዋየ ቅድሳት ምዕራፍ አራት አገልግሎት ሰጭ ንዋያተ ቅድሳት አገልግሉት ሰጭ ንዋያተ ቅድሳት ማለት በቤተክርስቲያን በሥርዓተ ቅዳሴ ጊቬኬ ለአገልግሉት የሚውሉ ንዋያተ ቅዱሳትና ከቅዳሴ ውጭ ሊያገለግሉም የሚችሉ ናቸው በቪሁ ተካተዋል በአጠቃላይ አንደሚከተለው ተርበዋል ሰንና ብርት ከነሐስከመዳብከብረት የሚሠራ አንደማንቆርቆሪያ ያለ መታጠቢያ ነው እንዳንዴ መቁረሪት ወይም ኩስኩሰት ይሉታል ሀ ሰንውሃ መያዣው ሲሆን ለ ብርት ማስታጠቢያው ነው ንዋየ ቀድ ሳት ምሥጢሩ ሰንና ብርት ሏሷላጦስ ከቪህ ሰ ደም ንጹጠ ነኝ ብሎ አጁን ታጠበበት ምሳሌ ነው ኛ ነገሥ ማቴ ዮክጠ ሜርሮንርን ጳጳሳት ከብለሳንና ከዕጣን አንጨቶች ከአስጳዳቶስ ከሌላም ከብዙ ዓይነት ዕዕዋት ሽቱ የሚያጠጡት ቅብዓት ነው ራእአ ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን በሁለተኛ የሚገኘቡ ምሥጢረ ሜሮን ነቦፀቡ ሜሮን ከጥሥቀት ተጥሎ የሜቀባ ቅብዓት ነውጡ ይህም ከማይደገሥት ምሠቢኪራት አንዱ ነው ምሥጢሩ በብሉይ ዘሥን ንዋየ ቅድሳት የሚከብሩቶት ካህናት ሲሾሥ ነገስታት ሲነገግሠ የሚተቡት ነበር ጸ ዘለዋ ዘጸ ዘለዋ ሀ ዘለሞ ሌሞ ሀ ዘለ ዐ ሳሥ ሳሙ ሳሥ ነ ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዘቲከ ኮ በሐዲስ ዘመን ጥምቀተ ነዘርስትና ጊዜ ሜርን አንዲደረግ አዲስ ቤተክርስቲያን አዲስ ንዋየ ቅዱሳት ታቦትም የሚከብረው በቅብዐ ሜሮን ነው ቀንዲል ቅብዓ ቅዱስየሚገኘው ከወይራ ዛፍ ፍሬ ብቻ ነው ወይራ በአብዛኛው በአገራችን በኢትዮጵያና በውጭ አገር በአስራኤልና በደቡብ አውርፓ ይገኛል ዘይቱ ለመድኃኒትነት ይጠቅማል ይኸውም በካህናት ተዐፀልዮበትና ተ ባርኮ ለህሙማን ይዞሠባልይተቀባል ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን በሰባተኛ የሚገኘው ምሥጢረ ቀ ንዲል ነው ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን በሰባተኛ የሚገኝ ነው ቀንዲል ለታመመ የሚቀባ ቀብዓት ነዉ ይህም ሥርዓት ከሚደገሙት ጡስጥ ይመደባል ምሥጢሩ የወይራ ዛባ በቁመናው የልማትና የብልጽግና ምልክት ነው ዘዳ መዝ ሮሜ ቅብዓቱ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ነውዮሕ ተጨማሪ ጥቅስ ነና ኢሳ ዘዳ ማቴ ሚክ ዕጣን ባረሃ ከሚበቅል አንጩጨት የፈሰተም ነዐ ይህ ለቤተሥቀደጻስ የተዘጋጀ መሥስዋዕት ሆዣ የሚጠጤስና የሚታጠን ጸሎት ማሳረጊያ ነው መልኩም ነጭጽዓዳ የሆነ ሲሆን ይህም ዛያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ዕጣንን የተመላ ሰማያዊ ማዕጠንት በአግዚአብከጃር ሹፋን ፊት አየሰገዱ ለዓለም ደኀንነት የሚለምነበት ነዐበቡ ራአይ አ ራአይ ካህናት በመንፈተ ሌሊትና በነግህ ጊዜ በቅዳሰ ጊዜ በየማዕ ዘነ ያጥነበታል ቀዳሴሲውንና ጸሎቱን ወደ አሣዚአብር ያሳርገብታል መዝ ሠሠ ምሥጢርሩ ባህሙ የመለኮት ፖሳሌ ፅጣ የቅዱሳን ምሳሌ ጢሱ የምስጋናና የጸሎ ተ ነዑ በታው መዓዛበ በክካባቢው መዳረስ የሥልካም ሥራ ዐት የጢሱ ማረግ የቅዱሳን ጸሎት ወደ አግዚአብሔር ፊተ መድረሱ ጢሱ አንደ ደመና በምዕመናን አና ምዕመናት ላይ ሲያጃበብ አግዚአብሔር ከአኛ ጋር መሆኑን በጸሎት ጊዜ አንደሚቀርብ ያስረዳል ርር ንዋየ ቅድሳት ጻዴ ጽንሐሕ ማዕጠንት የዕጣን ማጠኛ ፅቃ ነው የሚሠራጡም ከወርቀቅከብርከነሕስና ከብረት ሆኖና ቅርጽና ውበተ አንዲኖረጡ ተደርጎ ማንጠልጠያጡና አያንዳንዱ ጌጥ ቁጥሩ ሳይዛባ የተዚጋጀ መሥሆን አለበት ምክንያቱም በአቅጣጫውና በመጠኑ ምቢሩ ይገለጻልና ምሥጢሩ ፍህሙ የመለኮት ምሳሌ በሦስቱ ሀብሎች መሥሀል ያለው ሀብል የወልደ አግዚአብሔር ይኸው ንግ መጡረዱና ሥውጠጣቱ መውረዱ ወልድ ከሰማየ ሰማያት ወረደ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ መውጣቱቴቱ ትንሣኤውና አርገቱ ሲሆን እንደገና መውረዱ ዳግም ምዕዓቱን ያመሰጥራል መያዣፐዣጡ አንድ መሆኑ የአንድነታቻጡ ምሳሌ ነው በሀብሱቹ ላይ ያሉት ሻኩራዎችደቡልቡል ነገርች ብዛት ቢያንስ ቢበዛ መሆን አለበት ንዋየ ትድዴሳት ቢሆን ከዋርያት ቢሆን በካህናተ ሰማይ የመሰላል የሻኩራዎቹ ድምጽ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ የሚያመሰግኑ መላዕክት ድምጽ ምሳሌ ነው እጣንና አሳት የሚዋከዱበት ንዋየ ቅድሳት የአሠቤታችን ማህዐን ምሳሌ ነዑ ክዳነ ላይ ያለዐ መስቀል በቀራንዮ መሥሰቀሉሃስቱ ሀብሎች ከፍህምና ዕጣን ከያጡ ጋር መያያዛቸው አግዚአብሔር ወልድ በተለየ አካሉ ከቅዱስት ድንግል ማርያም ማህዐን ሲያድር አግ። «እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ ዮ ዋየ ቀድሳተ ሽ ጺመቅረዝ ተቋመ ማህሀህቶት ከብረት የሚዘጋጅ በድር ጊዜ ከአንጨትና ከቀንድ ይበጃል የመብራት መስቀያ መቅረዝ ወይም ተቋመ ማህቶት ይባላል ጥዋፍና ሻማ ዘይትም ይበራበታል ዘይት ተጨምሮ የሚበራው ቀንዲል ይዕባላል በቤተክርስቲያን ብዙ መብራት አንዲበራ ታዚል ቅዱሳት መጻሕፍት በሚነበቡበት ጊዜ በጣም ብርሃን አንዲናር ይፈለጋል በተለይ ዐንጌል ሲነበብ የብርሃኑ መጠን ከባ ያለ አንዲሆን ታዚል ተወጦስናል ምሥጢሩ መቅረዝ ነአካለ ሥጋ ምሳሌ ነቡ መብራት የዓይነ ሥጋ ምሳሌ ሲሆን ብርሃኑ የምግባርና ሄይሣኖት ምሳሌ ነጡ የዓይነ ነፍስ የመጽሐና ቅዱስ ጥትስ ጸ ዘሌ ራአ ፀ ዘጸ ዘ ራአ ዞ ዘጸ ማበ ር ፊ ሪ ን ሰያ ሪስ ሠ ወይ ጃጀ ባብ ወ ንዋየ ቅድሳት መኮሰተሪያ ከብረት የሚዘጋጅ የመብራት ጫፍ ማስተካከያ ሲጎብጥ ማቅኛ ክሩ ተቃጥሎ በአንድ በኩል ሲጎብጥ የሚስተካከልበት ነው ዘጸ ነገ ምሥጢሩ መብራት የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ክሩ የአካለ ሥጋ መኮስተሪያ የአካለ መለኮት መኮስተሪያ ሲያቀና በወንጌል መዶሻ መምህራንና ሰባኪያን የተሰናከሉትን ሲመልሷቸው ሲያቀርቧቸዑ አትሮንስ መንበረ መጻሕፍት ከለፋ ቆዳሸንበቆቀርከሃጣውላና ብረት ሆኖ ማቆሚያው ከብረት ወይም ከአንጨት ይጋጃል የመጽሐፍ ማስቀመጫ ሰባኪያን አንባቢያን መጽሐፋቸውን የሚያስቀምጡበት የቤተክርስቲያን ዕቃ ነው አትሮንስ ሲሰራ ቁመቱ ከፍና ዝቅ አንዲ ተደርጎ ይኸውም ለረጅም ሰው አስረዝሞ አንዲጠቀም አጭር ሰው ደግሞ አሳጥሮ አንዲጠተም ነው አብዛኛጡ ጊዜ ግን በመካከል ሰው ቁመት ተመጥኖ ፊክስድ ይሰራል ይህ በሚሆንበት ጊቬ አጭር ሰው ከሆነና አትሮንስ ከረመበት የአጁን አንቅስቃሴ አንዳያግድው ከአትርንሱ ወጣ አያለ ቢሰብክ አሊያም ከፍ ሊያደርገጡ የሚችል ነገር ላይ ቢወጣ መልካም ነው ሰባኪውጡ ረጅም ከሆነ ደግሞ አትሮንሱ ከሆዱ ስር እንዳይሆንና ምዕመኑ ትምህርቱን ትተው የሰውየውን ቁመት መርዘም እየተመለከቱ እንዳይዘናጉ ከአትሮንሱ ወጣ ብሎ ሊሰብክ ይገባል ነገር ግን በቅዳሴ ጊቬ በሚደረግ ሥብከት መምህሩ ከአትሮንሱ ባም መጡጣት የለበትምአጭር የስብከት ዘዶዴ ምሥጢሩ አትሮንስ የእመቤታችን ማህዐን ምሳሌ ሲሆን በላዩ ላይ ያለው መጽጠላና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሃሳሌ ነው ንዋየ ቅድሳት ቲከዐ«ፈየር ገም ቸም ሙጨ ንዋየ ቅድሳት ሙዳየ ምጽዋት ከብረትወይም ከአንጨት የሚዘጋጅ የገንዘብ መክተቻ ሳጥን ምዕመናን አምኀ ፐጥውን የሚያስገቡበት አፈጠባብ ንዋየ ቅድሳት ሃነውዜና ማር ሊዘጋጅ ይትላል ሲገባ በቅዳሴ ጊሼ «ባኡ ንዑስ ክርስቲያን ሲባል በድርገት ጊዜ ሥጋ ወደሙ ሲሇ አና አግዚቪኦታ ላለ ይመታል ምሥጢሩ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንሰሐ ግቡ ብሎ መጥምቀ ዮሐንስ በበረዛ የሥኸጡ በከት በመከራው ጊዜ ያስማው የመራር ኃዘን ድምጽ ምሳሌ ነጡ ማቴ ዬ ቃጭልከብርከነሐስና ከብረት አገልግሎቱ ቅዳሴ ንዋየ ቅድሳት ደወል ከጠንካራ ብረት ወይም ብረት መሠል ድንጋይ ይዘቨጋጃል አገልግሉቱ ሌሊት ከሰዓታትና ማኀሌት በፊት በጾም ተን ስድስገ ሰዓት ሲሆን ተጋብኩ ተብሎ ይደወላል ከኮትዳሴ በፊት ምዕመናንን ለማነቃቃት አምስት ጊቬ እግዚኦታ ላይ አሥራ ሁለት ጊዜ ይደወሳል ምሥጢሩነደይጦወል የቅዱሳን ነቢያት ምሳሌ ነጡ ናህ በመርከብ በነበረበት ሥን ጧት ነሣህ ቀን ተትር አና በምሽት በሠርነ ይደሁል ነበር በአጠቃተሥ ያለው ምሥጢር ደሣዋ ከቅዳሰ በፊት አምስት ጊዜ ሲደወል አምስቱ አዕማደ ምሥጢር ምሳለ ነቦቡ ባፊሬ ቀዳሴ ከመጀመሩ በፊተ ዲያቅኑ ዛኡ ሲል ሃሦስት ጊዜ መደጠሉ የሥላሴ እግዚኦታ ላይ አሥራ ሁለት ጊሼ መደወሉ ደግሞ የአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ስብከተ ወንጌል በዓለም መዳረስ ሦሳሌ ነው የከዐዐየ ንዋየ ቅድሳት ጅጅ ፈፋ መቋሚያቡ ብዙውን ጊዜ ከአንጨት የሚዘጋጅ እንደ ብትር ዘለግ ያለ ከወደ ጫፉ መስቀል ቅርጽ ያለው ነው በአሁኑ ጊሼኬ በአብዛኛው የፐ ፊደል ቅርጽ ያለው አሊያም ድቡልቡል የሆነ ነው ከወደ ጫፉ የሚደረገው ነገር የወርቅየብርየነሐስየብረትየቀንድና የእንጨት ሊሆን ይችላል አገልግሎቱም መደገፊያ መሞርኮገዣርና መዘመሚያ ነው ይኸውም ከከበሮና ከዐናጽል ጋር አንዲሁም ብቻውን ማህሌት ላይ በዝማሜና በሽብሸባ ያገለግላል ምሥጢሩር መቋሚያ የአዳም ተስፋ አና ከአመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ በአእዐመስቀል ላይ የተ ሰቀለው ጌታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ምሳሌ ነው መቋሚያ ያዕ ቀብ ትእምርተ መስቀል ያለበት በትር በፊቱ አያቀመ ይሰግድና ይጸልይ የነበረበት ምሳሌ ነው ካህናት መቋሚያ በትከሻቸው አድርገው ወዲያና ጠዲህ ማለታቸው አይሁድ ጌታን በዕለተ ዓርብ መስቀል አሸክመው ወደ ቀራንዮ መውሰዳቸውና ካህናቱ መቋሚያውን ከቬማ ጋር አስማምተው ከመሬት ላይ መጣልና መደሰቃቸው አይሁድ ጌታን «ማነው የመታህ። ጠር ንሉውጅኑሉ ግምጃ ከልዩ ልዩ ሐርና ወርቅ ዘቦ የሚሠራ ዐበይም የሚቀለም ልብስ በፍታ አገልግሎቱ ለቅዱሳት መጻሕፍት መሸፈኛና ለሌሉች ንዋያተ ቅድሳት ልብስ ያገለግላል ባለጌጥ ከጠፋ ይሄው ግምጃ መጋረጃ ይሆናል « ለራስዋም ግብረ ሥርፌ ስጋጃ ትሠራለች ጥሩ በፍታና ቀይ ግምጃ ትለብሳለች» ምሳ ዬ ማህደ ከቀዳ የሚሠራ የቅዱሳት መጻሕፍት መክተቻ ማኖሪያ ማሳደሪያ ነው ሲዘጋጅ አጠቃላይ ሽፋኑና ማንገቻው ከቆዳ መሆን አለበት ቢቻል መስፊያውም የቆዳ ገመድ ቢሆን መልካም ነው ካልሆነ በጅማት ይሠፋል ምሥጢሩ ማህደር የአመቤታችን ምሳሌ ነዐ ህህ ፎከዐወዐወበ አቲከዐ ንዋየ ቅድሳት ንዋየ ቅድሳት ፌሩ እ ዋየ ቀድሳተ የዜማ ዕቃዎች በሦስት ይከፈላሉ ምዕራፍ ስድስት ዘማሪው በአጁ የሚከረክራቸው ወይም በመከርከሪያ የሚመታው በገናና መሰንቆየሚነፉ የዜማ ዕቃዎች መለከተ ዕቃዎች እምቢልታ ዋሽንትዕቃዎቹ እርስ በርስ ማማታትና በአጀ የዜማ ፅቃዎች የሚባሉትን ከመዘርዘራችን በፊት ስለዚህ በመምታት የሚጠቀምባቸው የዜማ ዕቃዎች ከበርሮአታሞ ቃል የዜማ ፅቃዎች ሙሉ ትርጉምና ፍቺ እንዲሁም ነጋሪትና ጸናጽል ናሻው አገልግሉት እንመለከታለን በገና ከእንጨት የሚዘጋጅ ሆኖ ክሩ ከጅማት ይበጃል ዜማ ማለት ስልት ያለው ጨኸት ማለት ሲሆን ድምጸ አሥር አውታር ያለዐ በገና ይባላል ይህም ዓቢይ የዜማ ዕ እና የሠዎች ዜማ በ ይመደባል ግዕዝ ዕዝልና አራራይ የዜ ቃ ነው በገና ሲዘጋጅ ቁመቱ የረዘመ ሆዱ የሰፋ መሆን ማ ዕቃዎች ማለት በስልት የሚቬዜምባቸው ዕቃዎች በገና ይኖርበታል ከበሮ መሠንቆጸናጽልና ሌሎችም አሉ ዳዊትና ሌሎች ነገሥታት በእግዚአብሔር ቤት እንዲያመሠግነበት ሆነ ኛ ዜና ዜና ነህ ዳዊት ብዙ መዘምራንን በዜማ ዕቃ አግዚአብሔርን እንዲያመሰግኑ አዘጋጀ ቬጌና በአዲስ ኪዳን ካህናትና ምፅመናን በከበር በጸናጽል አንዲምሩ ቅዱስ ያሬድ አሳይቷል ኔና ዐ ኢሳ ሳሙ ነህ ነና እና መዝ ኤፌ ና ሳሙጮ ጅ ዋላ መዝ ሳሠቦ ሌና መዝ ቀሮ መገ ዕዝ እይ ፌዴ ፒሮኔጅሮዮሺኮዮርዮርዮርፓንሲጵስሲንሲንንሲንንሲችጅጂጃጂሱሙሙሜጂ ሙሜ ብ ሊሎ ፎከዐህጪበህከበዐ ንዋየ ቅድሳት ፎጩ ና መ ናመ ምሥጢሩ በገና የአሥቤታችን ምሳሌ ነው ለዛ የአሠቤታችን ምልጃዋና ተሯ ነው አሥር አውታር የአሥርቱ ታላተ ኦሪት ምሳሌ ነው ግራና ተኝ ያሉት ሁለት ዓምዶች የፍቅረ ቢጽና የባት ረ እግዚአብሔር ምሳሌዎች ናቸጡ በተጨማሪም ሁለቱ ዓምዶች በብሉይና በሐዲስ ይመሰላሉ ከእንጨት መሠራቱ ጌታችን በአንጨት መስቀል መሰቀሉን የበገና ትልቅና ግኩባነት አግዚአብሔር በሁሉ ቦታ የሞላ ምሥሉዕ በኩለሕጠ መሀኑን ያመሥለክታል የመጽሐባ ቅዱስ ጥተስ ባ ዳን ራአ ዳን መዝ ባ ሳሠ ራአ ዞ መዝ ዜና ሳመሥ ና ቨጌቤና ኢሳ ነና ሰቅ መዝ ከና ሚራ ና ዳን ንዋየ ቅድሳት ፍኤፎጧፔኙ ር መ መሰንቆ ሠሰንቶቀ አንድ ምሰሶና አንድ ነዘ ያለው የ ማ ዕቃ ነው ክሩ ከፈረስ ጭራ ይዘጋጃል በአንድነተ የሚወጠረዐው ክር ብዛቱ ቢያንስ አርባ ቢበዛ ሰማንያ ይሆናል ለእግዚአብሔር ክብር ይዘመርበታል ምሥጢሩ መሰንቆ የአመቤታችን ምሳሌ ነበ አንድ ምሰሶ መኖሩ ዛይማናኖት አንድ መሆኗን ክሩ አንድ ወራጅ መሆነ አንዲት ጥምቀት የክሩ ጥቅል ብዛት ቢያንስ አርባ መሆኑ ወንዶች በተወለዱ በአርባ ቀናቸው ጥምቀት ማግኘታቸው ቢበዛ ሰማንያ መሆነ ሴቶች በተወለዱ በሰማንያ ቀናቸው ጥምቀት ማግኘ ታቸውን ነው ክሩ ዕጣን አየተቀባ ይዘመርበታል ይህም ዕጣን የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ሲሆን ክሩ የጥምቀት ሆኖ በመጠመሥት መንፈስ ቅዱስ እንደሚገኘ ያመለክታል መሰንቆ አምስት ያህል መሰቀል ይታይበታል ሀ የምሰሶ አናት ላይ ለ መቃኛው ከምሰሶ ጋር ሲተያይ ሕሒ የመሰንቆ ሳጥን ቅርጽ መ የክር መወጠሪያ በርኩማ ከክር ጋር ተመሥሳትቸሎ ሲታይ ሠ መከርከሪያፀሁ በመሰንቀ ክር ጋር አልፎ ሲከረከር አምስት መስቀተል መታየቱ አምስቱ ቅንዋተ መሥስተል ያስታውሰናል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መዝ ና ዳን መዝ ኾ ዳን መዝ ዳን መዝ ና ሚራ ና ነና ና ሳመ ኢሳ ዕ ለባለ ወየቶክ። መቲከወክዳወዲከወ ንዋየ ቅድሳት ሬር ጸናልከብርና ከነሕስ ከሌላም ብረት የሚሜሰራ እንዲሷ ጂ የብረፐ ቅጠል ይደረግበታል አገልግሉቱም ለአግዚአብሔር ክብር ይዘመርበታል ጸናጽል ከከበር ጋር አብሮ የሚሄድ የዜማ ዕቃ ነው ኳ የብረት ቅጠሎች ኳን ሥ የቀኝ ዓምድ መያዣ አጀ ምሥጢራሩራ በግራና ቀኝ ያለው ዓምድ የብሉይና የሐዲስ ምሳሌ በሁለቱ ዓምዶች መሐል ያሉት ሁለቱ ቀጫጭን ዘንጎች ያፅ ቆብ በፍናተ ሎዛ መላአክት ሲወጡባት ሲወርዱባት ያያት መሠላል ምሳሌ ሆየነ በዘንጎቹ ላይ ያሉት የብረት ቅጠሎች ያዕቀብ በፍኖተ ሉዛ በመሠላል ላይ ሲወጡ ሲወርዱ ያያቸው መላአክት ምሳሌ ነው ንዋየ ቅድሳት ፌሬር በሌላም በኩል የብረት ቅጠሎቹ ብዛት ቢያንስ አምስት ቢበዛ ሰባት ይሆናል አምስት ሲሆን የአምስቱ አዕማይ ምሥጢር ሰባት ቢሆን ደግሞ በሰባቱ ሰማያት የብረት ቅጠሎቹ በመጀመሪያ ቨንግ ላይ ሁለት ይሆናሉ ይህም ወልድ ሁለት ልደት ትድመዓለም ሆሰ አናት ከአብና ቷላም አዳምን ለማዳን ያለ አባት ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን በሁለተኛ ከንግ ላይ ሃስት ሲሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቀዱስ ይሠሰላል ድምጹ ያማረና መልካም መሀኑ በመላዕክተት ዜማ ይመሰላል ወዲያና ወዲህ መባሉ የጌታችን በአይሁድ መንገላታት ምሳሌ ነው የመጽሐባ ቅዱስ ጥቀስ ር ቬና ቬና ሁ ና መዝ ዐ ሳሙሥ ቭ ው ጸኡ ንዋየ ቅድሳት አታሞ ከአንጨትና ከቆዳ የሚዘጋጅ እንደ ከበሮና ነጋሪት በአጅ የሚመታ ባለ አንድ አፍ የዜማ ዕቃ ነው ይህ የቬማ ፅቃ በዚህ መን ተጠቃሚ የለውም «አንዲህም ሆነ ዳዊት ፍልስጥኤማዊውን ገድሉ በተመለሰ ጊዜ አየዘመሩና እየዘፈነ እልልም እያሉ ከበርና አታሞ ይዘው ንጉሥን ሳኦልን ሲቀበሉ ሴቶች ከአሥራኤል ከተሞች ሁሉ ወጡ»ኛ ሳሙ አነሆም የሴሉ ሴቶች ልጆች አታሞ ይዘው ለዘፈን ሲወጡ ከወይኑ ስፍራ ወጡ» መሳ ንዋየ ቅድሳተ ነጋሪት ከአንጨትና ከቆዳ የሚሠራ ባለ አንድ አፍ የዜማ ዕቃ ነው ይህ የዜማ ዕቃ ከአታሞ ጋር ይመሳሰላል አገልግለቱ መልአክት ለማስተላለፍና ለክብረ በዓል ማድመቂያ ነው «ዳዊትና የአስራኤልም ቤት ሁሉ በቅኔና በበገና በመሰንቆም በከበሮም በነጋሪትና በጸናጽል በእግዚአብሔር ፊት በሙሉ ኃይላቸው ይጫዐወቱ ነበር ሳሙዕፀ «በዳግም ምጽአት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስተትስ ለፍርድ ሲመጣ ሚመታ» ዮሐንስ ራአይ ምሥጢሩ የነጋሪት ድምጽ የክርስቶስን ዳግም ምጽአት ያሳስባል ንዋየ ቅድሳት ምዕራፍ ሰባት ቅዱሳት ሥዕላት ቅዱሳት ሥፅላት የቤተክርስቲያን ንዋየ ቅድሳት ናቸው ቅዱሳት ሥፅላት የሚባሉት የቅድስት ሥላሴጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአመቤታችን ቅዱስት ድንግል ማርያም የቅዱሳን መላዕክት የነቢያትና ሐዋርያት የጻድቃንና ሰማእታት ሥዕላት ናቸው የቅዱሳን ሥዕላት በጥንት ከዘመን የሚያዘጋጁት ድንጋይና እንጨት ጠርበው ቆዳ ናቀው ከአፈር ቀለም በጥብጠው ነበር በዚህ ዘመን ግን ቴክኖሎጂ ባመጣው መሳሪያ የጥንቶችን ፎቶ በማንሳት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ጠይም በማባዣ ማሽን በማራባት ነው እንዲሁም በዘመኑ ሠዓሊያን በሸራ በቀርቀር በክርታስና በመሳሰሉት እየተሳሉ ይተርባሉ የቅዱሳንን ሥዕል ለመሳል ወይም ለማሳል በቅድሚያ የሚሳልበት ነገር ቢመረጥ መልካም ነው ይኹውም ሥዕሉ በተለያዬ ምክንያቶች እንዳይፈዝና አንዳይለት የሚሳልበት ቀለም ጥራቱን የጠበቀና መሳያው ጠንካራ መሆን እንዲሁም ሠዓሊው ልዩ ዕውቀት በቤተክርስቲያን የታነጸ መሆን ይኖርበታል ሥፅሉ ከትውልዱ ትውልዱ እንዲተላለፍና ለሥዕሉ ባለቤት ክብር ጭምር ነው ሥመ መመመ መመ ንዋየ ቅድሳት ሠጋ ጌኹዴዴሙዴ የቅዱሳት ሥዕላት አጠቃቀም የቅዱሳንን ሥዕል በክብር ማስቀመጥ ቀዱሳነን ማክበር ነውና በአንድ ቤተከርስቲያን ውስጥ ሊኖር የሚገባው ሥዕል የሥላሴ የኢየሱስ ክርስቶስ የአመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምና ጽላቱ የተተረጸት መልአክ ወይም ጸድቅ ሥዕል ነው የሚቻል ከሆነ ግን ማንኛውም ቅዱሳት ሥዕላት ቢኖሩ መልካም ነው በቤተክርስቲያን ዙሪያ ግድግዳ ላይ የሚሰቀሉት የሚለጠፉት ወይም የሚሳሉት ቅዱሳት ሥዕላት አገልግሎታቸው ምዕመናንም ሆኑ ቀሳውስትና ዲያቆናት በሥዕሉ ፊት ሆነው ወደ ፈጣሪ ጸሎትና ተማዕና ማቀረቢያ ፃው ከሥዕል ፊት ሆኖ መጸለይ ለሥዕሉ ባለቤት ለምሳሌ የጌታ ሥዕል ከሆኘ ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአመቤታችን ከሆነም ለእመቤታችን ቅድስተ ድንግል ማርያም የመላእክት አሊያም የጻድቃን ከሆነም ለመላእክቱ ወይም ጻድቃኑ ክብር ነወ ይሆንልኛል ይደረግልኛል ብሉ በንጹህ ህለና በቅን ልቦና ቢጸልይ ይሆንለታል ይደረግለታል በመኖሪያ ቤታችን ቅዱሳት ሥዕላትን ስናስቀምጥ ከፍተኛ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል ይኹውም የምንሰቅልበት ቦታ ከቆሻሻ የጸዳ ክፍሉ ቤቱ ጸያፍ ነገር የማይሰራበተ መሆን አለበት ተ ሲን እሽሽሽሙ ጵ ርከሀቁበዐርደከዐበዐ ንዋየ ቅድሳት ሬች ናች ቅዱሳት ሥፅላት በየጊዜው ዕጣን ልናጤስባቸው ይገባል የቤተሰብ አና የግል ጸሎት በምናደርግ ጊዜም በሥዕሉ ፊተ ሆነን ልንጸልይ ይገባል ሌላው ደግሞ ከቅዳሳት ሥዕላት አጠገበ አለማዊ ወይም የማይስማማ መጥፎ መልዕክት የሚያስተላልፍ ሥዕል ማኖር አይገባም ለዚህ ርዕስ በቂ የሆነ ትምህርት ለማግኘት «ቅዱሳን ሥዕ ላት አመጣጥና ታሪክ ከትምህተ ዛማኖት ጋር» የሚል መጽሐፍ ብታነቡ መልካም ነውጦ ንዋየ ቅድሳጎ ምዕራፍ ስምንት ዕቃ ቤት ንዋየ ቅድሳት ማስቀመጫ ዕቃ ቤት የሚባለው የቤተ መቅደስ ዕታቃዎሥች ንዋየ ትድሳት ማስቀመጫ ቤት ነው ሕዝ ነገ ንዋየ ቅድሳት የተከበሩ የቤተ አግዚአብሔር ወይም የቤተ ክርስቲያን መገልገያ ዕቃዎች ስለመሆኑ በንጽህና ሊቀመጡ ይገባል ስለዚህ ለእነሂህ ዕቃዎች ማስቀመጫ ዕቃ ቤት ሊዘጋጅ ግድ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በስፋት ስለ ፅታ ቤት ተጽፏል ሕዝ ይመልከቱ የንዋየ ቅዮሳት መደርደሪያና ሣጥን ለንዋየ ቅድሳት ማስቀመጫ ሳጥንና መደርደሪያ ማበጀት እጅግ በጣም ሳኝ ከመሆኑም በላይ ትዕዛዝም ነው ይህም መዘጋጀቱ ንዋየ ቅድሳት ከብዙ አደጋ መከላከል ያስችላል ለምሳሌ ከዝናብና ከፍሳሽ ከአቧራ ከራፊና ቀማኛ ወተ መደርደሪያውና ሳጥኑ ከብረት የተዘጋጀ ቢሆን በጣም ጥሩ ነው የማይቻል ከሆነ ግን ነቀዝና ብል ምስጥም ከማይበላው እንጨት ቢሰራ መልፖ ነው ይህም ከሆነ በኋላ ብዙን ጊዜ የማንጠቀምባቸው ወይም በትርፍነት የተቀመጡ ንዋየ ቅድሳትን ለምሳሌ ጥላ የዜማ ዕ ቃዎች አጠቃላይ አልባሳትና ሌሎችም በየጊዜው መናፈስ መወልወልና መታጠብ አለባቺው መጨ ው ዓመ መ መ መ መ ።