Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሞኝነት አይደለም መድኃኒት ነውጡ ለነፍስ ሮሜ ቆሮ ቱሮ አሕዛብ ተጋግዘው በግፍ ሲያሰቃዩት ይጸልይ ነበረ እንዲያገኙ ምሕረት መጋቢት መስቀል በዚህ ፅለት ዐርፋለች ታድለሽ ነው እኮ ተመርጠሽ በእውነት ቡነዘኗ ጊዜ አዝነሽ ከርሷ ጋራ ሲጨንቃት ተጨንቀሽ ተቀበልሽ መከራ ድንግል በልጂ ሞት ስታለቅስ በምር አብረሽ ተገኝተሻል በመስቀሉ ሥር ፍቅሯ አገብሮሽ የልጂም ፍቅር ሰላም ለለሎሜ ክብርት መብሪዕት የጌታ አገልጋይ ሐዋርያዊት ጌታ ኣምላክ ክርስቶስ አንቺን ለክብር መርጦሽ በክንድሽ ታቀፍሽው አዘልሽው በጀርባሽ ድንግል ማርያምን የአምላክን እናት ሊያዩአት ተመኝተው አበው ሳያዩአት በቅንነት ሆነሽ ያገለገልሻት ዮሐ ግንቦት ቶማስ ሐዋርያ ቶማስ ማለት ፀሐይ ማለት ነው በ ቀን ግዝረት ፈጽሟል ዘፍ ከጌዚያት ባንዱ ጌታ ብየ አርክ በዲቤቢምድር አብርፃዛም ፍቁርየ በምድር ላይ አብርሃም ወዳጅ አለኝ አለ መላእክትም ተቀብለው አብርፃም ፍቁረእግዚኣብሔር አብርፃም አርክ እግዚአብሔር ብለው አመሰገኑ ሰይጣን ለምቀኝነት አያርፍምና እንዲያው ወዳጄ ትለዋለህ እንጂ ካረጀ ካፈጀ በኋላ የወሰደው ልጁን ሠዋልኝ ብትለው አይሠዋልህም አለ ጌታም የአብርፃም ጽደቁን የሰይጣን ሐሰቱን ለመግለጽ አብርሃም አብርፃም ሠዕ ሊተ ይስሐቅና ወልደከ ይስሐቅ ልጅህን ሠዋልኝ አለው ቆይ ዛሬ ነ ስትል ታዘናጋኛለች ብሎ ለሣራ ሳይነግራት እንጨቱን በአህያ ጭኖ ብላቴኖቹን አስከትሎ ወደ ሞርያም ሄደ ከእግረደብር ሲደርስ እኔና ልጄ መሥዋዕት ሠውተን እንመጣለን ከዚህ ቆዩኝ ብሎ ብላቴኖቹን ከዚያ ትቶ እንጨቱን ለይስሐቅ አሸክሞ እሳቴን ቢላውን እሉ ይዞ ከርአሲደብር ወጡ አባቴ እኔ እንጨቱን ይዣለሁ አንተ እሳቱን ቢላውን ይዘሀል የሚሰዋው በግ ወዴት አለ።ከጅሼኙ ከ በሰአከበከበለህበበበ ለዘብ ስ ቅ ነ ተ ጻ ሹለዳው ሲደነዝዝ ኣቅላላ ልቀቀኝ ቢለው ካልባረከኝ አስቅህም ሲለው ስምህ ማነው ቢለው ያዕቆብ ከሰውም ከእግዚአብሔርም ታግለህ አቸንፈህልና ሰምህ እስራኤል ይሁን ሲለው ራዕይ አየ ሲነጋ ዔሳው መቶ ራሱን ሁኖ ሊቀበለው መጣ አንገት ላንገት ተቃቅፈው ተላቀሱ እሊህ ምኖችህ ናቸው አለው ከፊትህ ያለፋትስ አለው። ዘፍ የዒሳው ልጆች ዕርቁን አልወደዱምና ተቆጥተው ያዕቆብን ሊጣሉ ተነሱ እርሱም አብሮ ሊጣላው ጦር ሠርቶ ሄደ ወንድምህ ጦር ሁኖ መጣብህ አሉት። ሚስቴ ልያ መሞቷን ሰምቶ ሊያላቅሰኝ ይሆናል እንጂ አላቸው ጦር ሰብቆ ሾተል መዞ ነው የመጣው አሉት። አልለቅህም አለ ካልባሪከኝ ከቶ ልሙን አሰጠራ ጌታም ፍጹምፍቅሩን ኣአይቶ ባረከው ከዘሩ ተወልዳ ድንግል ማርያም ስሙንም ለውጦ አስራኤል አለው አንድ ቀን ታጭደው አንደ ባሕር አሸዋ ህብቱን አበዛው ለርቡ ተገዛለት ወንድሙ ዔሳው ገር የዋህ ነውና ያለው ቅንነት ልጆቹም ገበሩ ለዘሩ በምድር አሥራ ሁለት ልጆች ለርሱ ተሰጡት ለለምትወለድ ድንግል ከርሱ ዘር በነርሱ ኣንዲሆን የእልፍ አባት ከ ዓመት በኋላ ዘመነ ረሀብ ቢሆን በዮሴፍ ጥሪ ሰባ ራሱን ሆኖ ግብጽ ወርጳል ይሀስ እንደምን ነው። ሁለተኛ ፀሐይ ጨሪሬቃ አሥራ አንድ ከዋክብት አሥራ አንዱ ወንድሞችህ ናቸው አንድ ኮከብ አንተ ነህ የኋላ የኋላ ይገዙልህ ይሆናል ነገር ግን ምሳሌውን ታየለህ ሑር እድዎ ለዮርዳኖስ ዮርዳኖስን ተሻግረህ ሂድ አለው ቢሄድ መልከ ጹጄቅነ ኅብስተ አኩቴት ዋዐ በረከት ይዞ ተቀብሎታል ወርቅ ዕጣን ከርቤውንም በዚህ ጊዜ ሰጠቶታል ዘፍ ከዚህ በኋላ የሀገሩ ሰዎች ሄደው ንገሥልን አሉት ያስጠበቀኘን ትቼ አይሆንም አላቸው ሱጣሉ አስታርቀን ሲከራከሩ ፍረድልን እያሌት ያስታርቃቸው ይፈርድላቸው ነበር ፍርድ የማያጓድል ደኃ የማይበድል የተጣላ የሚያስታርቅ የተበደለ የሚያስክስ ቢሆን ንጉሠ ጽድቅ ንጉሠ ሠላም ብለውታል መልከ ጴዴቅ የተመረጠ ክህነትም የተሰጠው ከእግዚአብሔር ነው። እስከ ምአት ድረስ ሕያው ሆኖ ይኖራል ምጽአት ሲደርስ ግን ከእነ ኤልያስ ጋር መጥቶ መስክሮ በሰማዕትነት ይሞታል ገጽ ተመልከት ቅዱስ ጳውሎስ አልቦ ጥንት ለመዋዕሊሁ ወኢማኅለቅት ለመንግሥቱ አምሳሊሁ ለወልደ እግዚአብሔር ይነብር ክህነቱ ለዝሉፋ ማለቱ ስለዚህ ነው።
ች ላይ ተገልዷል አንበን እንድናስተውለው የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን አሜን ምፅራፍ መጋቢት ፅረፍቱ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሀገራቸው ንሂሣ ግብጽ ነው አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ ይባላሉ ልቿ አጥተው ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል አንድ ቀን አቅሌስያ ቤተእግዚኣብሔር ገብታ ከአስዕለ ሥላሴ ሥር ወድቃ ስትማፀን ንሥኢ ወልደ ዘይትሌዐል ቀርኑ አምጐነ ሰማይ ክብሩ ከሰማይ ከፍታ የሚበልጥ ልጅ እንኪ ተቀበዩ የሚል ድምጽ ሰማች በዚህም መሠረት አባታችን መጋቢት ቀን ተጸንሰው ታኅሳስ ቀን ተወለዱ ዓይን በገለፁት ጊዜ ከሚታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ አፈፍ ብለው ተነሥተው ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ዘአውዳጻእክኒ እምጽ ልመት ውስተ ብርሃን» ብለው በማመስገናቸውና ኋላም ምድራዊ መብል መጠጥ ሳይመገቡ ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው መላእክትን ይመስላሉ ሦሰት ዓመት ሲሆናቸው ቅዱስ ገብርኤል ከእመቤታችንና በገነት ካሉ ቅዱሳን ዘንድ አስባርኮ ገዳማውያን ካሉበት ምኔት ወሰዶ ከሩ አኖራቸው አበምኔቱ አባ ዘመደብርሃን ምልክት ተነግሮት ቢሂድ ፍህሐ ገጽ ሆነው አግኝቷቸዋል አሳድነ አስተምሮ ከመዓርገ ምንኩስና አድርሷቸዋል ከዚህ በኋላ ሀብተፈውስ ተሰጥቷቸዋል ባንድ ቀን እልፍ ዕውራን ሀንካሳን ፈውሰዋል ኋላ ግን ኤስ ቆጳሳቱ ካህናቱ ዝናቸውን ሰምተው እየመጡ ግብር የሚያስፈቷቸው ቢሆን ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ነጥቆ ከጊታ ፊቅ አቀረባቸው በገድልህሁ በትሩፋትህ ከሞተ ነፍስ ከርደተ ገሃነም የሚድኑ ብዙ ነፍላት አሉና ከሰው ተለይተህ ወደ ጫካ ግባ ኑሮህም ከ አናብስትኖ ከ አናምርት ጋር ይሁን አላቸው ጌታዬ ምን ተመግበው ይኖራሉ። ሞኝነት አይደለም መድኃኒት ነውጡ ለነፍስ ሮሜ ቆሮ ቱሮ አሕዛብ ተጋግዘው በግፍ ሲያሰቃዩት ይጸልይ ነበረ እንዲያገኙ ምሕረት መጋቢት መስቀል በዚህ ፅለት ጌታ የተሰቀለበት መስቀል በተለያዩ ጊዜያት በተለያዩ ሰዎች አማካይነት ሁለት ጊዜ ከተቀበረበት ወጥቷል መጀመሪያ በንግሥት ፅሌኒ ከኢየሩሳሌም ሁለተኛ በንጉሥ ሕርቃል ከፋርስ ወጥቷል ወበዛቲ ዕለት እንበለ ይዕዱ ጌሠመጩመነ መሰቀል ተረክበ ኣምዘተ ኀብዐ ወገብረ ሰሳመ በኢየሩሳሌም ትድመ ወበፋርስ ዳግመ እንዲል አርእ የኢየሩሳሌሠ በክፍል መጽሐፍ በገጽ ተጽፏል የፋርሱ ግን እነሆ መጳሳፍንተ ፋርስ ግብጽ ዘምተው ድል ነስተው ሲመለሱ ከመካከላቸው አንዱ ኢየሩሳሌም ወርጄ አይሁድን ማርኬ አመጣለሁ ዝሉ እግረ መንገዱን ወዶ ኢየሩሳሌም ወርዶ አይሁድን ማርኮ ሲመለስ ንግሥት ዕሌኒ በጎልጎልታ ካሠራችው ቤተ መቅደስ ቢገባ በኋላ ሁለ እን ፈይ ት ያበራ አገኝኘው ቢይዘው አቃጠለው ከዚህ ኋላ ሁለቱን ዲያቆናት አሸክሞ ሌላውንም ንዋያተ ቅድላት ወደሀገሩ ተመለሰ ላውንም ንዋያተ ቅድሳት ዘርፎ የሮሙ ንጉሥ ሕርቃል ይህን በሰማ ጊዘ እጅግ አዘነ እርሮ ግብር ገብቶ ዝ ይዞ አንድ ሱባዔ ሲፈጸም ፈቃደ እግዚአብሔር መሆኑን ተረድቶ አዋጅ ተብ ድል ነሣው መለቀሉም ያለበት ጠፍቶት ሲቸገር ሲቀብር ዩያቆናቱን ሲገድል በመስኮት ሆና ያየች ከኢየሩሳሌም የተማረከች አንዲት ብላቴና አሳይታው አውጥቶ በልብሰ መንግሥቱ ጠቅልሉ ወደቁስጥንጥንያ ወስዶቷል ታሪኩ የተፈጸመው በ ዓም ነው መጋቢት ዕረፍቱ ለአባ አሌፍ ዘእም ሀ ቅዱሳን መጋቢት በዓሉ ለቅዱስ ሚካኤል ሊቀመ ኀረ የቤክ ታሪክ በዓመ ገ በዚህ ዕለት ወደ በለዓም ተልኳል ሀብተ መርገም የ እሰራኤል ከምድረ ግብጽ ወጥተው ኣርባ ዘመን በረህ ለበረፃ ተንር ሞአብ ሲደርሱ የሞአብ ንጉሥ ባላቅ ወልደ ሶፎር ግብጻ ያንን በዘጠኝ መቅሰፍት በአሥረኛ ሞተ በኩር በአሥራ አንደኛ ሰጥ ጋን ያጠፋ ጦር የማይመልሰው ጽኑ ጠላት ተነሥቶብኛል መተጥት ርገምልኝ ብሉ እጅ መንሻ አሲዞ ላከበት ዋሉ እደሩ አላቸው ሌሊት ወደጌታ ቢያሥለክት አትሂድ አለው ኣልሆነም ኝሩ አላቸው ሂዱ እጅ መንሻው ቢያንስበት መልእክተኞቹ ሄዱ ቢሆነብት ይሆናል ብሎ እጅ መንሻውን በርከት ኣድርጎ ሹማ ንፋን ላከ ዋሉ እደሩ ፈጣሪዬን ልጠይት አላቸው ዋሉ አደሩ እ ን ጌታ ቢያመለክት ሂድ ነዢ ግን አትርገም አለው ሂራ ህሌ አትርገም ማለት እንደምን ነው። አለው አይሁድን እኔስ ኣንድ ስንኳ በደል አላገኘሁበትም ገርፌ ልፍታው አላቸው ከገሊላ ጀምሮ እስከዚህ ድረስ መላ አይሁድን ሲያውክ የነበረ አይሰቀልም ትላለሀንእ አሉት ገሊሳዊ ከሆነማ ገሊላ ግዛቱ የሄሮድስ ነውና ወደርሱ ውሰዱት አለ ሄሮድስም ዜናውን እየሰማ ሊያየው ይመኝ ነበርና ደስ አለው ዳሩ ግን ቢያናግረው የማይናገር ሆነ አስተአከዮ ይላል አስከፍቶ አይቻልም እንጂ ቢቻልስ ሁለት ሞት ይገባዋል ብሎ ወደ ጺላጦስ መለሰው ከዚያ በፊት ጴላጦስና ሄሮድስ ተጣልተው ይኖሩ ነበር አሁን ግን በጌታ ምክንያት ተነጋግረዋል ጴላጦስ ጌታን አዝኖ ሲያየው ሄሮድስ ብዙ እንዳስገረፈው አውቆ አዘነ ይህን ሰው ወደኔ ሦስት ጊዜ አመጣችሁት እኔ ግን መርምሬ ስንኳ ለሞት ለግርፋት የሚያበቃ ጥፋት አላገኘሁበትም አሁን ግን ለበዓል አንድ እስረኛ ልፈታላችሁ ልማድ ነውና ገርፌ እፈታዋለሁ አላቸው አኮ ዘንተ አላ በርባንሃ በርባንን እንጂ ይህን አይደለም አሉ በዚህ ጊዜ ከሚስቱ ከአብሮቅላ ድዳ የነበሩ ልጆችህን መካራና ዳርታን አንደበታቸውን ከፍቶላቸዋልና ክፉ እንኳ እንደተናገረው እወቅ የሚል መልእክት ደረሰው አይሁድ በሥራዩ ነው ሲሉ ጌታ ክርታሱን ተቀብሎ የተጻፈውን ደምስሶ ዋጋሽን በመንግሥተ ሰማያት እከፍልሻለሁ ልጆችሽንም ከሰማዕት እቆጥርልሻለሁ ብሎ መልሶታል ይህን አይቶ ጴላጦስ ሊፈታው ፈለገ እነርሱ ግን እመአሕየውኮ ለዝንቱ ኢኮንክ ዐርኮ ለቄሣር ይህን ከፈታህ የቄሣር ወዳጅ አይደለህም ሰቅሎ ስቅሉ ብለው ይፍጃጁ ጀመር ውኃ በኩስኩስት አስመጥቶ ንጹህ አነ እምደሙ ለዝ ብእሲ ጻድቅ ብሎ እጁን ታጠበ አይሁድ ግን ደሙ ላዕሌነ ወላዕለ ውሉድነ ደሙ በእኛና በልጆቻችን ይሁን አሉ ይህም ሊታወቅ ዛሬ ኣይሁድ ሲወለዱ ደም ጨብጠው እንደሚወለዱ ይነገራል ከዚህ በኋላ ከጴሳጦስ ተቀብለው ከግንድ ኣስረው ኦሪት ከአርባ አትርፈህ አትግረፍ ትላለችና ሠላሳ ዘጠኝ ገርፈው ዘነጋሁኝ እያሉ እየተቀባበሉ አራቱ ጭፍሮች ጊዜ ገርፈውታል ሥጋው አልቆ አጥንቱ እስኪቆጠር የሾህ አክሊል ጎንጉነው ከራሱ ደፍተው በመቃ ቢመቱት ራሱ ሰባ ሶስት ጊዜ ተበሳስቷል መስቀሉንም ሦስቱን እንጨቶች ፅፀ አውልዕ ዕፀ ወይን ዕፀ ዘይትን እና አራቱ ዕፀወ በለስን አንድ ወገን አድርገው ቁመቱ ሰባት ክንድ ከሰንዝር ወርዱ ሦስት ክንድ ከስንዝር አድርገው ሠሩ ዕፀ በለሱ ሰሉሞን ንስር አልዝዛላለት ብሎት ግልገሉን ከግንብ ውሥጥ ዘግቶበት ሳለ ንስር ከገነት አምጥቶ ግንቡ ላይ ጥሎት ግንቡን ሰብሮ ግልገሉን ከወሰደ ኋላ በአትክልት መካከል ተተክሉ ቆይቶ ቤተመቅደሰ ሲሰራ እንደባርያ የሚገዙለት አጋንንት ሊቆርጡት ሲሉ እንደእሳት ፈጅቷቸው እርሱም ለመቃንም ለመድረክም አልሆን ብሉት ሳይቆርጠው ትቶት ከደጃፍ ወድቆ የነበረና የሀገራችን ንግሥት ማክዳ ጥበቡን ልታይ ወደርሱ በሄደች ጊዜ ዘንዶ ስታስገድል ደሙ ቢነጥብባት እንደ ፍየል ሰኮና ሆኖ የነበረውን ቀርፎ የጣለላት በዚህም ምክንያት ሰሉሞንና እርሷ በአንድ በአንድ ብር ለብጠው ከቤተ መዛግብት ያስቀመጡት ከርሱም በኋላ የተነ ነገሥታት ተአምር እያደረገላቸው በአንድ በአንድ ብር እየለበጡት የቆየ ነው ሠላሳውን ብር ለይሁዳ ሰጥተው ግንዱን ለመስቀል አድርገውታል በስድስት ሰዓት ቀይ ግምጃ አልብሰው ግራ ቀኝ ፊት ኋላ ሆነው አየዝዙ እያዳፉ ወስደው በማዕከለ ምድር በቀራንዮ ሰቀሉት በቀራንዮ መስቀሉም ትንቢቱ ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ ነው ትንቢት ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር ተብሉ ተነግሯል መዝ ምሳሌም እስራኤል መና ከደመና እያወረደ ውኃ ከጭንጫ እያፈላቀ ይህንን እየመገበ ደጋ ደጋውን ሲወስዳቸው ሐመይዎ ለእግዚኣብሔር ወይ ቤሉ ይክልኑ እግዚአብሔር ሠሪዐማዕድ በገዳም ይዝብጥ ኩኩሐ ወያው ኅዝ ማየ መዝ እንዲልቆላተ ዮሳፍጥ ከሚባል በረሀ አውርዶ መናውንም ውኃውንም ከወትሮው አብልጦ ሰጣቸው ሩ ግን እባብ ጎናቸውን እየቀደደ ይፈጃቸው ጀመር ሙሴ ወደጌታ ሲያመለክት አርዌ ብርት ሠርተህ ተራዳ ተራራው ሰቅለህ አይተው ይዳኑ ኣለው እንዳለው ሆኗል የቀራንዮ ተራዳው የመስቀል ብርት የጌታ እባብ የዲያብሎስ ቋት የኃጢአት በረሀ የሲኦል አይተው አምነው የዳኑ የሐዋርያ የምእመናን አይተው ያልዳኑ የአይሁድ የመናፍቃን ምሳሌ ለአራት ቅሉትም መጎናፀፊያውንኩፋሩን ጠፈሩንና መነሳነሱን ተስፋቅለውቃል ቀሚሱን ግን ሰብአ ሰገል የገበሩለት ስፌት የሌለው ሥረጽ ሲያድግ የሜያድግ ገባሬ ተአምር ነውና ኢንስጥጥ ወኢንግምድ አላ ንትፋሰስ ላዕሌሁ ለዘረከቦ ይርከቦ ብለው ዕጣ ተጣጥለውበታል ምስሌሁ ክልዔተ ፈያተ አሐደ እምለፌ ወአሐደ እምለፌ ይላል ጥጦስን በቀኙ ዳክርስን በግራው ሰቀሉ ተኖለቄ ምስለ ጊጉያን ኢሳ ተብሎ ትንቢት ተነግሯልና ሊላጦስም ከራሱ በላይ በቀረው ስንዝር ያህል ኢየሱስ ናዝራዊ ንጉሠ አይሁድ ብሎ በዕብራይስጥ በጽርዕ በሮማይስጥ ጻፈበት ሰባት በተሰቀለም ጊዜ ሦስት በሰማይ ጠፍር አራት በምድር ተአምራት ታይተዋል በላይ የፈጣሪያችንን ዕርቃን ኣናሳይም ከዋክብትም ብለው ፀሐይ ጨልሟል ጨረቃ ደም ሆኗል ረግፈዋል በምድርም አዕባን ተፈትተዋል መቃብራት ተክፍተዋል ከ የሚሆኑ ሙታን ተነሥተዋ የቤተመቅደስ መጋረጃ ከሁለት ተከፍሏል። ደኃ ብበድል ፍርድ ባጓድል ላልከው ግን ፈቃደ እግዚአብሔር ጠይቀን ሕግ እንሠራልሀለን ብለው ፍትሐ ነገሥትን ግሩም ቅዳሴንና ሕንፃ መነኮሳትን ጽፈው ቢሰጡት እንጂ ሠለስቱ ምዕትን ድኃ ብበድል ፍርድ ባጓድል እናንተ መከራ ተቀብላችሁ የምትገቡባትን መንግሥተ ሰማያትን ልወርስ እችላለሁን መንግሥቴን ትቼ ገዳም ገብቼ እንድኖር አሰናብቱኝ እናንተ የወደዳችሁትን እአንግሣችሁ ኑሩ ብሎ ሕልቀተ ወርቁን ሕለተ ወርቁንና አክሊለ ወርቁን ሰጥቷቸው ነበር ክብሩንም ኣባ ብሶይ አይተው መሰክረዋል በዓታቸውን ዘግተው ሲጸልዩ ቄሰጠንጢኖስ በአካለ ነፍስ መጥቶ ሰላም ለክሙ ኦ ብፁዓን መነኮሳት ኣላቸው ኣንተም እንጂ በዘመንህ ቀርነ ሃይማኖት ቆሟልና ብፁዕ ነህ ኣሉት ከሄደ በኋላ ለደቀመዛሙርቱ ነግረዋቸዋል ዜና አበው ደግ እናት ዕሌኒ በእምነቷ ጸንታ አልቀረም በከንቱ ቄስጦንጢኖስ ነግሦ ደግ ልጅ አስገኘች የሜሆን አለኝታ አይተን ደስ ተሰኘን ጠላት ተደምስሶ ሰላም ለጠማው ሕዝብ ለሚሻ ጸጥታ መንግሥት የእግዚአብሔር አውቆ መሆኑን ታላቅ ሰው እንዲሆን አምላኩ መርጦት አገለገለበት ፈጣሪ አምሳኩን ለቤተክርስቲያን ሙሶሶ ሆናት ሰዎች አንታበይ በሹመታችን የሰማዕታቱ ደም እንደጎርፍ ፈሶ በሀብት አንመካ አይጠፋ መስሎን ትቢያ ሆኖ አጽማቸው በምድር ተነስንሶ በጎ ልንሠራበት ነው የተሰጠን መጋቢት ብስራት በዓለ ትስብእት ታሪኩ በክፍል መጽሐፍ ገጽ ተጽፏል ለ ትንሣኤ ሞተ በፈቃዱ ወተቀብረ በሥምረቱ በፈቃዱ ሞቶ በውዱ ተቀብሮ ሦስት ቀን ሦስት መቃብር አድሮ መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በዝ ሥልጣኑ በዘመነ ማርቆስ እሑድ በመንፈቀ ሌሊት ተነስቷል ወተንሣእኩ በሥልጣነ ባሕቲትየ እንዳለ ቅቄርሎስ አትና እንዲል የተቀበረ ዓርብ በሠርክ የተነሣ እሁድ በመንፈቀ ር ቀን ሌሊት በመቃብር ቆየ መባሉ እንደምን ነፁ ቢሌ ፅለ ዓርብ ከሦስት ተከፍሏል ከነግህ እስከ ቀትር ሰዓቱ አራት ነው ብርሃን ሆኗል ቀትር ኮነ ሌሊተ ወጸልመ ኩሉ ዓለም እንዲ ሉቃ ኣንድ ሌሊት ከዘጠኝ እስከ ሠርክ ሰዓቱ አራት ነ ብርሃን ሆኗል ሁለተኛ ቀን ሌሊቱ ሁለተኛ ሌሊት ቅዳሜ ቀኑ ሦስተኛ ቀን ሌሊቱ እስከ መንፈቀ ሌሊት ሦስተኛ ሌሊት ነው ያውስ ቢሆን የተቀበረ በሠርክ ነው እስከዚያ ያለው ስለምን ተቆጠረ ትለኝ እንደሆነ ሕማሙ ሞቱ ቁጥሩ ከዚያው ነውና ትሣኤውን በሦስት ቀን ያደረገው በ ወይም በ ያሳደረገ ስለምንድር ነው ቢሉ ትንቢቱ ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ ነው ትንቢት እርሱ ባለቤቱ እስመ በከመ ነበረ ዮናስ ውስተ ከርሠ አንበሪ ሠሉሰ መዋዕለ ወሠሉሰ ለያልየ ከማሁ ይነብር ወልደ እጓለ እመሕያው ውሰተ ልበ ምድር ሠሉ ተናግሯል ማቴ ሰ መዋዕለ ወሠሉሰ ለያልየ ብሉ ምሳሌም ዮናስ ሦስት ቀን ሦስት ሌሊት በከርሠ አንበሪ አድሮ ወጥቷል ከርሠ አንበሪ የመቃብር ዮናስ የጌታ ምሳሌ ነው ትንቢቱን ባወቀ ተናገረ ምሳለውንም ባወቀ አስመሰለ ፍጻሜው ግን ኃጢኣትን በምድር መርገምን በመስቀል ሞትን በሲኦል ጥፋትን በመቃብር ማጥፋቱን ለማጠየቅ ነው አስተኀፈረ ኃጢአተ በዲበምድር መሠዐረ መርገመ በዲበ ዕፀ መስቀል ወአብጠለ ሞተ በውስተ ሲኦል ወነሠተ ሙስና በውስተ መቃብር እንዲል ሃይ አበመቃብሩን ሲጠብቁ የነብሩ አራት ጭፍች መግነዝ ፍቱልኝ ሌሊት በከርሠ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በአካለ ብርሃን ሲነሣ መላእክት ከእግሩ እንደሻሸ ተነጽፈው ሲያመሰግኑት ደንግጠው ሲቻኮሉ ወደ አይሁድ ሄደው ተነሣ አሏቸው ቢሄዱ መቃብሩን ተከፍቶ አገኙት ልብሳቸውን እየቀደዱ ይጮኹ ጀመር ወቄት እንስጣችሁ ተኝተን ሳለ ደቀመዛሙርቱ ሰረቁት በሉ አሏቸው ደቀመዛሙርቱ አይሁድን ፈርተው ተሸሽገው ነበር ማርያም መግደላዊት ግን ሽቱ ይዛ እንዘ ዓዲሁ ጽልመት ይላል ጎህ ሳይቀድ ሂደች ሌሎችም ተከታትለው ከመቃብሩ ደረሱ ጌታችንን ወስደውታል እያሉ ሲያለቅሱ መልአኩ ለምንት ተኃሥሣሁ ለሕያው ምስለምውታን ተንሥአ ኢሀሎ ዝየሰ ስለምን ሕያውን ከሙታን መካከል ትፈልጉታላችሁ። እንቺ ግን ከኀዘንሽ ተጽናንተሽ ወደ ቤትሽ ሂጂ ኣላት ነገሩን የምታውቅ ትመሰላለህና እባክህ ያለበትን አሳየኝ አለችው ፍጹም ኀዘናን አይቶ አይሁድ የሰቀሉት አንቺም የምታለቅሺለት አንድ ልጅሽ እኔ ነኝ አላት ደስ አላት እናቴ ሆይ አይሁድ መነሣቴን ሊያስተባብሉ ከዚህ ይመጣሉና ምክንያት አገኘን እንዳይሉ ወደ ደ ሂጂ ብሏት ሂዳለች ወድ ዳቀመዛሙርቴ ላሐማርያም ሉቃ ጴላጦስ ጌታ በመስቀል ሆኖ የተደረጉትን ሰባት ተአምራት አይቶ ደግ ሰው አሰቅያለሁ ብሎ አዝኖ ሳለ ጌታ በሕልሙ ሞቼ የቀረሁ መሰለህን ማረኝ ብትለኝ እምርህ የለምን ሲለው አየ በነግህ አይሁድ መጥተው ሥጋው ተሰርቋልና ጠባቂዎችን አስጠርተህ መርምርልን አሉት ሲመረምራቸው ኣንዱ ጴጥሮስና ዮሐንስ ሠረቁት ሁለተኛው ኣሥራ አንዱ ሁሉ ሠረቁት በሦስተኛው ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ወሰዱት ኣሉ አራተኛውን እውነቱን ንገረኝ ብሎ ቢገሥፀው ከእንቅልፍ ስንነቃ ከውኃ ጎድጓድ ተጥሎ አገኘነው ይህንንም ያደረጉ ደቀመዛሙርቱ ይሆናሉ ብለን እንጂ ሲወስዱትስ አላየንም ኣለ አራቱንም ከግዞት ቤት ኣስገብቶ የመቶ አለቃውን ከነጭፍሮቹ አስከትሎ ከመቃብሩ ሄደ መግነዙን አይቶ ደቀመዛሙርቱ ወስደውትስ ቢሆን ይህንንም ባልተውት ነበር ብሎ መግነዙን ይዞ ያለቅስ ጀመር እኔስ ጌታ እንደተነሳ ይህም መግነዝ ዕውር እንደሚያበራ አምናለሁ ብሎ መቶ አለቃውን ቢዳስሰው የጠፋች አንድ ዓይኑ በርታለታለች ወዲያውም ዮሴፍ ኒቆዲሞስን ጠርቶ አስመሰከራቸው አይሁድ እነርሱ ከኛ እድል ፈንታ ጽዋ ተርታ የላቸውም ኣንተ ተነሣ የምትለው ግን ያውልህ ከጉድጓድ ወድቆልሀል አሉት ከመቶ አለቃው ጋር ተሸክሞ አምጥቶ ከመቃብሩ አኣግብቶ ደንጊያውን ገጥሞ ጌታዬ ሆደ የአንተ ክብርህ የአይሁድ ሐሰታቸው በዚሀ ሙት ይገለጥ ዘንድ እለምንሀለሁ ብሎ ለመነ ሙቱ ተነሥቶ በጌታ ቀኝ የተሰቀለ ጥጦስ መሆኑን የጌታንም ክብር መሰክሯል አይሁድ ፈርተው እየተጧዉጭሁ ይሸሹ ጀመር ያጂዷቸው አትልቀቁአቸው ብሉ ሥጋቸው እስኪትፈተፍ ድረስ በጎመድ አስገርፏቸዋል ወዲያውም ተነሣ ብሎ ከፄሄሮድሰስ ላክበት እሱም መግነዙን ዓይኑ የበራለትንና ከሞት የተነሣውን አያቸው ዘንድ ላክልኝ ብሎ ሳከበት እውነት መስሎት ላከለት። ናዝራዊው ኢየሱስን አይሁድ ጸልተው ተመቅኝተው እንደሰቀሉት አል ቁሞ ወልደ አምላክነቱን አምነን ተከትለነው ነበር ዛሬም በነግ ሴ ወደ መቃብሩ ሄደው ሥጋውን አላገኙም ተመልሰው ጥተው ተነሥቷል አሉን ይህንንም ጴጥሮስና ዮሐንስ ሄደው አይተዋል አሉት እናንተ ዝንጉአን ብትሆኑ እንጂ እሱማ እንዲሞት እንዲነሣ ነቢያት ትንቢት ተናግረውለት የለምን እያለ መጻሕፍትን ይተረጉምላቸው ጀመር ከሚሄዱበት ሲደርሱ መሽቷል ከእኛ ጋር እደር ብለው ግድ አሉት አላቸው ምትሀት መስሏቸው ታወኩ በጦር የ በችንካር የተቸነከሩ እጆቹን እግሮቹን አሳይቷቸዋል በዚያውም ቴር ንሥኡ መንፈሰ ቅዱሰ ለእለ ኀድግሙ ኃጢአት ይትኀደግ ሉሙ በመቃብር አድሮ ሦለት ሌሊት ሦስት ቀን ሳይል መግነዝ ፍቱ አን ደንጊያውን ብርሃን ተጎናጽፎ ሲነሣ መድኅን ሊያስቀረው ኣልቻለም ሞት ይዞ እርሱን አይሁድ እርሱን ሰቅለው ደሰ ሲላቸው ከሙታን ቢነሣ ፍርሀት ዋጣቸው በብርሃን ሲተካ የሌቱ ጽልመት መላእክት ከበው ሲያመሰግኑት ሙታን ናቸውና የአይሁድ ሠራዊት ያንኮራፋ ነበር ተኝተው መሬት ግና ወዳጆቹ ዋሉ ተደስተው በላ ታጣ ጌታ አምላካቸው ሙታን ተነሥቶ አይተውት በዓይና እምነቴ በአምላኬ ታላቅ ነው የጸና » ሞቼ ብቀበርም እነሣለሁና እግፀንሃለሁ ጌታ ፈጣሪዬ ላ እንድታነሣኝ በጎ ግብር አዝዬ አንተኑ ጌታዬን አባቴን መስዬ መጋቢት ዕረፍቱ ለሶምሶን መሰፍን ሶምሶን ማለት ሐዲሱ ለእግዚአብሔር ማለት ነው ፀን ሁና ታና ጥቀ እንትኩይ ይባላሉ እንትስሬ ውሩ ር ነበር አንድ ቀን እን ለቃቅ የታዘዘ መልአክ መጥቶ ደግ ልጅ ትወልጃለሽ የፎደ ጠጅ ከመጠጣት ርኩስም ነገር ከመብላት ተጠበቂ ለባልሽም ንገሪው ሕፃኑ ለእግዚአብሔር የተለየ ነውና በራሱ ላይ ምላጭ አያርፍበትም አላት ለባሏ ነገረችው ሁለተኛ ሲገለጥልሽ ንገሪኝ አላት ሁለተኛ ተገልጸ ደግ ልጅ ትወልጂያለሽ አላት ቆየኝ ባሌን ልጥራ ብላ ጠርታ አመጣችው ለርሷ የነገራትን ሁሉ ነገረው የፍየል ጠቦት አርዶ ሥጋውን አወራርዶ መሥዋዕት አቀረበ መልአኩ በዘንጉ ቢነካው ተቃጥሉለታልል አሱም በጢሱ ዐርጓል መልአክ አይተው አያውቁም ነበርና ወዮልን እንሞታለን አላት እኛ ከሞትንማ ልጁን ማን ይወልደዋል። ብለው ተመቀኙት ተው ናልና ሹመን አሉት አሮን የተሾመ ከኣ ቀች ነቸች ተም ከእግዚአብለሔር አግኝታች አይቻለኝም እላቸው ይህማ ለወንድሙ ማድላቱ ግሜ ቁ ጥለዋቸዋል በሙሴም ተነስተው የነበሩ ዳታን ንብርታቸው መሬት ውጣቸዋለች ምክር ሲያጸና ር መዲ ናት የነበረ ቆሬም የደረሰበት ኣልታወቀም ጠፍቷል እሰራኤል ኃጢኣታችንን እያሳለቡ ይህን ሁሉ መከራ የሚያመጡብን ሙሴ አሮን ናቸው ብለው ሊወግሯቸው ደንጊያ ይዘው መጡባቸው ከደብተራ ኦሪት ገቡ ወድያውም የብርሃን ዓምድ ከምድር እስከ ሰማይ ተተከለ በዚህ ፈርተው ተመልሰዋል ከዚህ በኋላ ጌታ ክህነት ከቤትህ እንዳይወጣ ምልክት አሳይልሀለሁና ወንድምህ ሙሴ የቱን ነገድ በትራቸውን ሰብስቦ በምሽት ከደብተራ ኦሪት አግብቶ በነግህ ያውጣው አለው ሙሴ እንደታዘዘው ሰበሰበ አሮንም የአባቱን የሌዌን በትር አምጥቷል ቱንም በምሽት አግብቶ በነግህ ቢያወጣው የእርሱ ለምልማ አብባ አፍርታ ተገኝታለች ዘኑ እና ምሳሌነት አለው በክፍል ገጽ ተመልከትነ እንዲህ እያሉ ሐቅለቃዴስ ሲደርሱ እስራኤል ዋዕየ ፀሐይ ተሰምቷቸው ውኃ ውኃ ብለው ሙሴና አሮንን አስጨነቁአቸው ደንጊያውን በበትር ሲመቱት ውኃ ፈለቀ ለወትሮው ንሴብሐን ደግመው ንሥኡ ዘወሀበክሙ እግዚአብሔር ኪያሁ ሰብሑ የሰጣችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ ብለው ይሰጧቸው ነበር አሁን ግን ተናደዋልና ይህን ሳያደርጉ ሳያመሰግኑ ሰጣቸው እስራኤልም ላያመሰገኑ ጠጡት በዚህ ጌታ እዘነ ታመሰግኑኝ ዘንድ አላመናችሁብኝምና ምድረ ርስት አትገቡም አሳቸው ይኽውም አልቀረ ሙሴ በሞአብ ኣሮንም በደብረ ሐር ዐርፈዋል ዘ ሚያዚያ ዕረፍቱ ለሕዝቅኤል ነቢይ የነበረው በ ዓም አካባቢ ነው ሕዝቅኤል ማለት ጽኑዕ ጽኑዐ እግዚኣብሔር ማለት ነው ትውልዱ ክነገደ ሌዋ ነው ኣባቱ ቡዝ ይባላል ካህን ነበር ቁጥሩ ከአራቱ ፀበይት ነቢያት ነው አስራኤል ተማርከው ፋርስ ባቢሎን በወረዱ በ ዓመት ሀብተ ትንቢት ተሰጥቶታል ሕዝ ከዚህ በኋላ ክህነትን ከትንቢት ኣንድ አድርጎ ይዞ ሃያ ዓመት አስተምሯ ል መለ እመቤታችንም ቅድመ ጸኒስ ድገረ ጽንስ ፍድር ኣይቷል ሕዝ ንነጠክ ድኅረ ወለድ ድንግል መሆናን በራዕይ አምላካቸውን ከምርኮ ከተመለሱ በኋላ እስራኤል ላፅሙት ታለ ዘንግተው በቃላቸው አዘው በእጃቸው ሠርተ ል የሚሰግዱ የሚሠው ቢሆን ገሠጻቸው በዚህ ምክንያት ጸልተው ገድለውታል ተመቅኝተው በደንጊያ ወግረው ርኣሳት ተኩሰው ው መዋዕለ ትንቢቱ ከ ዐ ዓዓ ነው ሚያዚያ የአዳምና ሔዋን መታሰቢያ ወይቤ እግዚአብሔር ንግበር ሳብአ በአ ሰውም ማለት ሰባት ባሕርያት ያሉት ፍጹም እ ቀን ተር በዕብራውያን ፍጹም ነውና እስመጉልሩ ገዜ በአርአፉ አ ን ፍጹም ወእቱ እንዲል ሃደዷ አበ ፍጹምነ ም ዚአብሔር በመፈጠሩ ነው በፍጥረት ላይ የሰለጠን ከዚህ በኋላ ወይቤ እግዚአብሔር ኢኮነ ሠናየ ለእጓለእመሕያው አንድ አጥንት ወስዶ በሥጋ መልቶ የ ዓመት ቆንጆ አርጎ ሴትን ፈጠረ ወዉአምጽአ እግዚአብሔር ድቃሰ ላዕለ አዳም ወኖመ ወነሥአ አሐደ አጽሙ እምገቦፁ ወለእንተ ነሥኣ አጽም ረሰያ ብእሲተ ወአምጽኣ ኀበ አጻም አዳምም ዛቲ አጽም እምኣጽምየ ወሥጋ እምሥጋየ ይህች አጥንት ከአጥንቴ ሥጋም ከሥጋዬ ናት ብሎ ሚስት አደረጋት ስሟንም ሔዋን ኦላት ሔዋን ማለት እመ ሕያዋን ማለት ነው ዘፍ ይህም የሆነ በሳምንቱ ዓርብ በሦስት ሰዓት ነው አስኪሣሮስ አዳም በተፈጠረ በ ቀኑ ሔዋንም በተፈጠረች በ ቀኗ ገነት ገቡ በዘመነ ኦሪት ወንድ በአርባ ቀኑ ሴት በሰማንያ ቀኗ ዕጉለ ርዓብ ዘውገ ማዕነቅ ይዘው ቤተመቅደስ መግባታቸው ዛሬም እንዲሁ በአርባ በሰማንያ ቀናቸው ለጥምቀተ ክርስትና ቤተክርስቲያን መግባታቸው ስለዚህ ነው ኩፋ በገነትም የታዘዘላቸውን ፍሬ እየተመገቡ ዓመት ከ ወር ከ ቀን ተቀመጡ ኩፋ በዚህ ጊዜም እንስሳት አርደህ ብላን አልበህ ጠጣን ሲሉ አራዊትም እጅ ሊነ ከአዳም ዘንድ ሂዱ እርሱም ሁሉን መርቆ ሰደዳቸው እየተደሰቱ ሲመለሱ ዲያብሎስ ከጎዳና ቆይቶ ይህ ሁሉ ደስታ ምን ተገኝቷል። ዛሬስ ኦንዳንዱ ሰው እጅግ ያሳዝናል ገና ምንም ሳይሆን ክሩን ይባጥሳል ሰው ጌታውን ሲክድ ለሥጋ እያዘነ ጊዮርጊስ ለአምላኩ እስከሞት ታመነ አክሊልን የሚያሰጥ ይኸው ስለሆነ ማቴ ራእ ሚያዚያ ዕረፍቱ ለፊቅጦር ሰማዕት ሀገሩ አንጸኪያ ነው አባቱ ኅርማኖስ እናቱ ማርታ ይባላሉ የቅዱስ ፋሲለደስ የእህት ልጆ ነው ንጉጮ ኑማርያኖስ ተንባላትን ሊወጋ ሲዘምት እርሱም አብሮ ዘምቷል በጦርነቱ ንጉሥ ሞተ ፊቅጦር በተሰለፈበት ጠላት ድል ነሥቶ ድንበር አሰፍቶ ወደከተማ ቢመለስ የንጉሙጮ ፈረስ አቅራቢ የነበረ አግሪጳዳ ዲዮቅልጥያኖስ የንጉሥን ሴት ልጅ አግብቶ መንግሥት ወርሶ አገኘ በዚህ ኦዝኖ ከፋም በጎም ሳይናገር ብዙ ጊዜ ተቀመጠ ኋላ ግን ዲዮቅልያኖስ አብያተ ጣዖታት ይትራኀዋ ወአብያተ ክርስቲያናት ይትዐጸዋ ብሎ ሃይማኖት ሲያስክድ ለጣዖት ሲያሰግድ የወንድሞቼን መንግሥት መንጠቁ አንሶት ደግሞ እንዲህ ይለናልን ብሉ ሊጣላው ሰይፍ መዞ ቢሂሄድበት ሸሽቶ ወደማጀት ገባ እርሱንም ቅዱስ ፋሲለደስ ስለ ክርስቶስ ልንሞት እንጂ ልንገድል አይገባም ተው አለው ንጉሥም በአማላጅ በአጓዳጅ ታረቀው እሱም እጁ ከምጽዋት አንደበቱ ከጸሉት ሳይለይ ሲኖር ቴዎድያዳ ከሁለት ልጆቿ ጋር ክርስቶስን አልክድም ለጣዖትም አልሰግድም ብላ በሰማዕትነት ሞተች ንጉሥ ቀብር ከልክሎባት ሥጋዋ ከአደባባይ ወድቆ ዋለ አደረ ይህ ፊቅጦር ከወደቁበት አንሥቶ ቀበራቸው መሳፍንቱ በዚህ ምክንያት ከንጉሥ አጣሉት ጠርቶ ምነው እንዲህ አደረግህ አለው የወደቀን ማንሳት የሞተን መቅበር ምን ጥፋት አለው ይልቁንስ ኣንተ እስከመቼ እንዲህ ስትል ትኖራለህ አለው ወገኖቹን ፈርቆ በድብቅ አፉን እንደፈረስ አስለጉሞ ወደ እስክንድርያ አጋዘው ሹሙ ህርሜኔዎስ ራሱን እሰኪለት ድረስ አስገረፈው ሥቃዩ ቢጸናበት ወደጌታ አመለከተ የታዘዘ መልአክ በአካለ ነፍስ ወስዶ ጌታ ያዘጋጀለትን መካነ ዕ ረፍት አሳየው ጌታ እንጂ ሑጥቂት ሀሣር ብዙ ክቡር በአንድ ሞት የዘለዓለም ሕይወት ይሰጣልና ብሎ በጥብዓት የሚጋደል ሆነ ያም በደንጊያ አስወግሮ በእሳት አስተኩሶ የማይሞትለት ኪሆን ወደ አንዲናው ላከው ቢያሓራት ተፈትቶ ቢገድሉት ተነሥቶ ያገኙታል በችንካር ቸንክረው ሰቅለው ተጪት ዌቾህን ታይ የነበረች የ ዓመት ብላቴና እሰይ እሰይ እልል እልል አለች ምነው ለሞተ ሰው ዋይ ዋይ ይባልለታል እንጂ እልል ይባላልን አሏት መላእክት ሰማያዊ አክሊል ሲያቀዳጁት አየሁ አለች እንግዲህማ ብዙዎችን ሊያምንብን አይደለምን ብለው በሰይፍ መትተውታል በኛም ዓድልክ መጀመሪያ ላይ ነው ፊቅጦር ምዕመኑ ለአምላክ ክርስቶሰ አመቻችቶ ሰጥቶ ለችንካር እጆቹን ተወካፌ ሕማም አርከ ጊዮርጊሰ አስቦ አለቀሰ የጌታ ሥቃዩን ከኃጥኣን ጋራ ከሚኖር ተዋዶ ሰለሰው ልጅ ብሎ የተቀበለውን መሞትን መረጠ ስለጽድቅ ተሰዶ ሞቱ ለጻድቅ ሰው ነውና ሕይወቱ እንደፈረስ በሐብል ቢለጎም አፉን መላእክት ዘመሩ ጻድቃን ተደሰቱ በእምነቱ ጽናት መሰከረልን እልል እልል አለች ሕፃኗም ከፊቱ የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነቱን መዝ ሚያዚያ ዕረፍቱ ለማርቆስ ወንጌሳዊ ማርቆስ ማለት ንህብ አንበሳ ካህን ማለት ነው ንህብ የተባለ ዝህብ ሁሉን እንድተቀስም እርሱም አስቀድሞ ከጌታ ኋላም ከሐዋርያት ስለተማረ ነው አንበሳም የተባለ አንበሳ ላህምን እንደሚሰብር እርሱም በአምሳለ ላህም በአምሳለ ጣዖዋ ተሠርተው ሲመለኩ ነበሩ የግብጽን ጣዖታት አጥፍቷልና ነው ካህን የተባለም ወአምጽኡ ማሬ ዘድዮስ ባለው ሄዶ ነው ሐዋ ቀዳሚ ስሙ ዮሐንስ ነው ሐዋ ቁጥሩም ከቱ አርድፅ ት ነው አባቱ አርስጦቦሎስ እናቱ ማርያም ይባላሉ ይህች ማርያም ሑጌታ ያመነች ወንጌልን የተቀበለች ጌታም ካረገ በኋላ ቤቷን ለሐዋርያት ቤተጸሎት አድርጋ የሰጠች እነርሱንም በተልዕኮ ያገለገለች ከቱ ቅዱሳት አንስት አንዲ ናት ሐዋ ጌታ ካረገ በኋላ ሐዋርያትን እየተከተለ ይማር ያገለግል ነበር በርናባስንና ጳውሎስን ተከትሉ አንጸኪያ ወርዶ አስተምሯል ሐዋ ከዚያ በኋላ ቅዱስ ጴጥሮስን ተከትሎ ሮም ወረደ ቅዱስ ጴጥሮስም ከፍጹምነት መድረሱን አውቆ ጵጵስና ሾሞ ከሀገረ ስብከቱ ግብጽን ከፍሉ አስተምር ብሉ ሠጠው እሱም ወደ ግብጽ ሲሄድ ከከተማው በር ሲደርስ የጫማው ጠፈር ተበጠሰበትጉ አንያኖስ የሚባል ጫማ ሰፊ አግኝቶ ስፋልኝ ብሎ ሠጠው ሲሰፋ እጁን ወግቶት ኢስ ታኦስ ብሎ ጮኸ አሐዱ እግዚአብሔር ማለት ነው የጠራኸውን ታውቀዋለህን ኣለው ሲሉ ሰምቼ እንጂ ያስተማረኝ የለም አለው ፈቃዱን አይቶ አስተማረው ከነቤተሰቦቹ ከነነረቤቶቹ አምኖ ተጠምቋል ሀገሩን ሰርዶ በሀገሩ በሬ እንዲሉ አንያኖስን ጸያሔ ፍኖት አድርጎ ያስተምር ጀመር ሕዝቡም ትምህርቱን ሰምተው ተአምራቱን አይተው አመኑ ተጠመቁ ካመኑም ዘንድ ጣዖታቱን አፈራርሰው አብያተ ከርስትያናት ሠርተዋል ገውተ ጣዖቱ በጠላትነት ተነሱበት ምዕመናን አባታችን ልናጣህ አንሻምኖ ቁጣቸው እስኪበርድ ወደሌላ ሄደህ ቆይ አሉት እረኛ የሌለው መንጋ እንዳይሆኑ አንያኖስን ኤሏስቆጳስ ልጆቹን ቄስ ዲያቆን አድርጎ ሹሞላቸው በባርቃና በአቅራብያዋ ባሉ አህጉር እየሰበከ ቅዱስ ጴጥሮስን ለመጠየቅ ወደሮም ሄደ ከዚያ ሆኖ ወንጌሉን በልሳነ ሮማይስጥ ጽፎታል ዘመኑም በአብነት መጻሕፍቶቻችን ጌታ ካረገ ኛ ሲፈጸም ኛ ሲጀመር ቀላውዴዎሰ ቄሳር በነገሠ በፊኛ ዓመት ዓም ነው ፅጋ ግን በ ዓም ተብሎ ተጽፏል ቫ የተከለው ጸድቆ ሲያይ ደስ እንደሚለው በዓለ ትንሣኤን ከነርሉ ጋር ሮ ሽሽ ኣሉት ኖላዊሰ ጌር ይሜጡ ነፍሶ በእንተ አባግዒሁ ጪ» ነዊ እረኛ ነፍሱን ስለበጉቾ ይሰጥ የለምን አይሆንም አልጸሽም ኦሌ ተበሳሳ ወደ ጌታ ቢያመለክት ለርሱ ተገልጾ ሥቃይህን አይቼ ልመናህን ላሳርፍህ መጣሁ ስለ ተቀበልከው መከራ ክብርህን ከቱ ደቀመዛሙርቴ አድርጊሃለሁ በስምህ የተማእጸነኝን እምርልሃለሁ ብሎ ቅድስት ነፍሉን ለይቶ ሥብ ትርንት በስብሐት መላእክት አሳርጓታል በዚህ ጊዜ የሰባ በኛ ዓመት እንደ መዝ ቃላ ግን ከ ዓም ነው የወደመ ኝ ሲያርከፈክፋ ታላቅ ነጉድጋድ ሆነ ምድር ተናወጸች ፀሐይም ብርሃኗን ከለከለች ሦን ብለው ሽሽተዋል ልለ ኋላ ግን ምእመናን ብርሃነ መብራቅ ተከቦ አግኝተው ከመደቢላ አሙ አውእዮቶ ፈቀጹ ለእሳት በነበልባላ ዝናም ወአስሐትያታ አናፍሕ ማለበላ ወመብረት ለሥጋሁ ከለላ እንዳል አርከ ። ትለብሱ ኃይለ እምአርያም ከሰማይ ኃይል እስክታገኙ ድረስሻ በኢየሩሳሌም ቆዩ ብሏቸው እስከ ቢታንያ አውጥቶ እስከ በትርያርክነት ያለውን መዓረግ በአንብሮተ እድ ሾሟቸው ዐርጋል ሉቃ ዐ ከኣርባ ዝቅ ብሎ በ ከፍም ብሎ በ ያላደረገው በ ቀን ያደረገው አዳም ፀዐ ቀን አግኝቶ ያጣትን ልጅነት እንደመለሳ ማጠሆቅ ነው ማሪም ከእመቤታችን በነሣው ሥጋ ነው ስለምን ቢሉ ተለየ ተለወጠ ላሉት እንዳይመቻቸው አንድም ቅዱሳን ማረጋቸውን ጉት መንግሥት ሰማያት መግባታቸውን ለማጠየቅ ነው ዐደገ ከመያለቡ ዕርገተ ጻድቃን ንጹሐን አንዲል መቅ ወን ክርስቶስ ኢየሱስ የዓለም መድኃኒት ከሞት በተነሣ በአርባ ዕለት መላእክት አጅበው እያወደሱት በእልልታ ዐረገ በቃለ አቅርንት ከድንግል ማርያም የነሣውን ሥጋ ልዑል ጌታ አረገው አከብሮ በጸጋ በእጁ ባርኳቸው ሐዋርያትን ጌታ ወደ ሰማይ ሲያረግ በሥልጣን ጠብቁ አሳቸው መንፈስ ቅዱስን ቅዱሳን መላእክት ለርሱ እየዘመሩ ጌታ በክብር ሲያርግ ቆመው የነበሩ ያዩ ሐዋርያት ምንኛ ይከብሩ በሰብሰን ሳንቀር ከሞት ተነሰተን ወደ ሰማይ መንግሥት ማረጋችንን በርሱ የክብር ዕርገት አውቀን ተረዳን እርሱ ዐርጎ ለኛ አብነት ሆነን ተሳ ግንቦት ዕረፍታ ለቅድስት ዕሌኒ ከ ዓም አየያሁዳዊት የሮሓ ሴት ነች ተርቢኖስ የሚባል ባል ነበራት ነጋዴ ነበርና ለንግድ ሄዶ ሶስት አራት ዓመት ኑሮ ሲመለስ ባልንጀሮቹ ከማዕበል ከሞገድ ድነን እንደወጣን ሚስቶቻችን ሌላ ወንድ ሳይለምዱ ብናገኛቸው መልካም ነበር አሉ በሃይማኖት የጸናች ከገቢረ ኃጢአት የራቀች መሆኗን ያውቃልና እኔስ እንኳን ከማዕበል ተርፍሁ እንጂ ሚስቴን በዚህ አልጠረጥራትም አላቸው ያንተ ሚስት ፍጥረቷ ከሔዋን ልጆች አይደለምን ሴት ጥንቱንም ምክንያተ ስሒት አይደለችምን አሉት በፍጹም አታደርገውም አለ አንዱ አሁን እኔ ቀድሜ ሄጄ ለምጃት ለምዳኝ ብመጣስ አለ እሱም ባይሆንልህስ ቢሆንልኝስ ጥሪቴን እሰጣለሁ ጥሪን» እሰጣለሁ ተባብለው ተወራርደው ሄደ ከቤቱ አቅራቢያ ደርሶ ከተርቢኖሰሚስት አገናኙኝ አለ ስንኳ ሰው ፀሐይ አይቷት አያውቅም ኣሉት አገልጋያን አስጠርቶ እመቤት ዕሌኒን ላነጋግራት እፈልጋለሁ ንገሪልኝ አላት ገብታ ብትነግራት ፊት ነሳቻት ተመልሳ አልሆነልህም አለችው ገንዘብ ልሰጥ ይላል በይልኝ አላት ነገረቻት ተቆጥታ በያዘችው መታቻት ደሟን እያዘራች ወጥታ አይሆንም ሰልህ እንቢ ብለህ አስመታኸኝ አለችው እንኪያስ ይህን ገንዘብ ላንቺ ልስጥሽ ሁለቱ የሚተዋወቁበትን ነገር አምጥተሽ ስጪኝ አላት ይህንንስ አደርግልሀለሁ አንተም ነጋድያን መጡ የብስ ረገጡ ብለህ አሰወራ አለችው አስወራ ገብታ ነጋድያን መጡ የብስ ረገጡ እየተባለ ነው ሰውነትሽን ታጠቢ ሽቱም ተቀቢ አለቻት። ሰሙ ቄሰስጠን ጢኖስ ተባለ እናቱ ከባሕር ተገኝታለችና ሐመልማል ማለት ነው አስከ አራት ዓመቱ ነገረ ሃይማኖት እያስተማረች አሳደገችው ጥምቀት ግን አባቱ አረማዊ ነበርና እንዳይጣላው ብሳ አላስጠመቀችውም ወደ ሀገሯ ይዛው ከተመለሰች በኋላ አድጐ አካለ መጠን ሲያደርስ ጥበቡን ኃይሉን ሰምቶ አምጥቶ አንግሦት በሁለት ዓመት አረፈ እሱ በበራንጥያ ዲዮቅልጥያኖስ በሮም ተከታትለው ነግሠዋል የዲዮቅልጥያኖስ ንግሥና እንደምነው ቢሉ ቀዳሚ ስሙ ኣግሪጳ ነው ሀገሩ ላዕላይ ግብጽ ነው ከሮሙ ንጉሥና ከኑማርያኖስ ቤት የፍየል እረኛ ሆኖ ሲያገለግል ይኖር ነበር ንጉጮ ሕንጥርብያ ፍንጥርብያ የሚባሉ ሴቶች ልጆች ነበሩት ታላቂቱ ሕንጥርብያ ድምፃዊ ነበርና ሲያንጐራጉር በገና ሲደረድር እየሰማች በሐጸዝሙት ተነደፈች አባቷ ጠላት ተነሥቶበት ዘምቶ በዚያው ሲሞት ስመ መንግሥቱን ዲዮቅልጥያኖስ ብላ አግብታ አነገሠችው ከስምንት ዓመት በኋላ ታናሽቱ ፍንጥርብያም ቢትወደዱ መክስምያኖስን አግብታ በአንጾኪያ አነገሠችው ዲዮቅልጥያኖስ በነገሠ በ ቄስጠንጢኖስ በነገሠ በ መስክምያኖስ በነገሠ በ ዓመት ዲዩቅልጥያኖስ በኦባ ባጋግዮስ ምክንያት አብያተ ጣዖታት ይትሪዓዋ አብያተ ክርስቲያናት ይተአጸዋ ብሎ አዋጅ ነገረ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጠሉ መጻሕፍት ተቆነጹሉ ምእመናን በግፍ ታረዱ ተሰደዱም ኋላ ግን ዲዮቅልጥያኖስ ዓይኑን ታውሮ ተሰቃይቶ ሞቷል ገድ ጊዮ መክስምያኖስንም እርሱ ድል ነስቶታል እንደምን ቢሉ ከሞት ከስደት የተረፋ ምእመናን መጥተህ አድነን ብለው ላኩበት ይህን ሲያወጣ ሲያወርድ ሌሊት በራእይ «በዝ ትእምርተ መስቀል ትሙውዖ ለጸርከ» የሚል ጽሑፍ የቀረጸበት መስቀለ ብርሃን አየ ምን ይሆን እያለ ሲያሰላስል የታዘዘ መልአክ መጥቶ እንዳየኸው ምስል አሠርተህ ያዝ ታሸንፈዋለህ አለው ከዘውዱ ጀምሮ እስከ ተራ የጦር ዕቃ ድረስ መስቀል አስቀረጸ ከዘህ በኃላ መክስምያኖስ መጣብህ ብለውት ቢገጥመው አኣቸንፎታል መክስም ያኖስም ሲሸሽ የቴብር ወንዝ ድልድይ ተሰብሮበት ሰጥሞ ቀርቷል ከዚህ በኃላ ሮምን አንጾኪያን ጠቅልሎ የሚገዛ ሆነ በዓመቱም በ ዓም አብያተ ጣዖታት ይትዐጸዋ ኣብያተ ክርስቲያናት ይትራኅዋ ብሎ አዋጁን በአዋጅ መልሶታል ፅሌኒ ቀድሞ ልጅ ሳለ ደገኛ ሃይማኖተኛ ይሆንላት ዘንድ ብፅዓት ገብታ ነበርና በዘመኑ ቀርነ ሃይማኖት ስለቆመ ደስ ብሏት ብጽዓቷን ለመፈጸም በ ዓም ኢየሩሳሌም ወርዳ መስቀሉን ከተቀበረበት አስወጥታ ኣብያተ ክርስቲያናት አሠርታ በዓመቱ በ ዓም በዚህ ዕለት አርፋለች ዲዮቅልጥያኖስና መክስምያኖስ በ ዓም መንግሥታቸውን በፈቃዳቸው ለቀው ነበር ቄሰጦጠንጢኖስም የተዋጋው በመክስምያኖስ ተተክቶ ከነበረ ሌላ መክስም የኖስ ነው የሜል ታሪክም ይነገራል ግንቦት ቅዱስ ያሬድ ያሬድ ማለት ሙራድ ማለት ነው ብሔረ ሙላዱ አክሱም ነው ትውልዱ ከዘርዐ ሌዋውያን ነው ኣባቱ አዳም እናቱ ታውክልያ ይባላሉ አባቱ ካህን ነበር የተወለደው በዐ ዓም ነው ለትምህርት ሲደርስ ይስሐቅ ለሚባል መምህር ሰጡት ከሱ ፊደል አጥንቶ መዝሙረ ዳዊት ሊማር ለእናቱ ወንድም ለርሱ አጐቱ ወደ ሆኑት ወደ መምህር ጌዴዎን ሄደ አንዲት ቀለም እንኳ ሳያጠና ሰባት ዓመት ተቀመጠ አንድ ቀን ቀለም አጥፍቶ መምህሩ ተቆጥተው በበትር ። አቴና ወርዶ ጥበብ ሥጋዊ ከተማረ በኋላ ጥበብ መንፈሳዊ ሊማር ቅዱስ ባልልዮስ ከነበረበት ገዳም ገባ «ወኮነ ሲቢቱ መጠነ ሲሲተ ዖፍ» ይሳል እፍኝ ገብስ ከነኃሠሩ እስከ መመገብ ድረስ ደርሶ ብዙ ትሩፋት ይሠራ ጀመር እርሱ ካለበት ገዳም ሲሲኮስ የሚባል ደግ ባሕታዊ ነበር ሐዋርያው ጴጥሮስና ዮሐንስ ከበዓቱ ገብተው ጴጥሮስ መራኅቱ መንግሥተ ለማያት ዮሐንስ ወንጌል ሲሰጡት አይቶ እንዲህ ያለ ራዕይ አየሁ ብሉ ነገረው ምን ይሆን ብሎ ይህን ሲያወጣ ሲያወርድ ውሉ ሌሊቱን ለሰጊድ ለጸሎት ሲተጋ የታዘዘ መልአክ መጥቶ ከፊቱ ቆመ ደንግጦ ወደቀ መልአኩ አንሥቶ ጌታ አዞሀልና የአንጸኪያው ሊቀጳጳስ የሚልህን አይሆንም አትበል አለው በማግሥቱ የአንጾኪያው ሊቀጳጳስ መጥቶ ቅስና ልሹም አለው አይሆንም አለ ኃላ ግን መልአኩ የነገረውን አስቦ ተሹሟል ከዚህ በኋላ ቁስጥንጥንያ ወርዶ አንድ ቀን ምእመናን ቅዳሴ በሚያስቀዱስበት ሥጋውን ደሙን በሚቀበሉበት ጊዜ ፀሐይ ከአንዲት ሴት ላይ ጨረሯን ፈነጠቀችባት ኤሏስቆጳስ ንስጥሮስ ነው ልጄ የሠራሽው ኃጢአት ምንድር ነውን አላት ከፍቅረ ቤተክርስቲያን የተነሣ የመንጻት ጊዜዬ ሳይፈጸም መጥቻለሁ እንጂ ሌላ ከሰው የተለየ የሠራሁት ኃጢአት የለም አለችው በልቡ ገ የጌታን አምላክ ወልደ አምላክነት የእመቤታችንን ወላዲተ አምላክነት የእመቤታችንን ወላዲተ አምላክነት ይነቅፍ ነበርና ድንግል ማርያም አምላክን የወለደች ብትሆንስ ለሴቶች ይሀን የደም መፍሰስ ባሰቀረጓላጓቸው ነበር ብሎ ዕርቃኗን አሰቅሎ ክርስቶስን አምላክ ወልደ አምላክ ድንግል ማርያምንም ወላዲተ አምላክ የሚል የተረገመ ይሁን እያላችሁ ትፋባት አለ እየሄዱ ይተፋባት ጀመር «ወሀሎ አሜሃ ዮሐንስ ጠርዘቤጠር» ይላል ዮሐንስ ከዚያ ቁሞ ነበረ በተራው ቀርቦ እኔስ ወልደ እግዚአብሔር እንዲህ ባለማኅፀን ከእመቤታችን በኅቱም ድንግልና እንደተወለደ አምናለሁ ብሎ። ቆሞ ሲመስክር የድንግልን ክብር ዮሐንስ አፈወርቅ ሊቀጳጳሳት ድንግል በሥዕሏ አድራ በቋንቋው ጠቢብ ተኃራሚ ምሁር ደግ አባት አውነተኛ መምህር ፊት አይቶ አያደላ አፈወርቅ ብላ አወደሰችው ንግሥትን ገሠጻት ደኃዋን በድላ እንዳይቀየሙት ነገሥት መሳፍንት በእግዚአብሔኪ ፊት ብትከብርላት ነፍሱ ሰምቶ ቸል ከሚልየደኃን ጩኸት ሰማያዊ መልአክ ታዘዘለት ለርሱ ገፊዎችን ሁሉ ገሥጸ በእውነት ቃሉ የጣፈጠ ትምህርት እሙን ይሻለኛል አለ መኖር ከስጸት አቃጥሎ ፈጃቸው መናፍቃንን ጌታ እንዳልጐዳ እውነትን ተርቤ በሰነፎች መሀል አንዳች ሳያፍር የቀናውን መንፈስ አላ አባ አፍጺ ከዘጠኙ ቅዱሳን ሐ ፍልሰተ ሥጋሁ ለአቡነ ማር ተክለሃይማኖት ሯ ኣር ረ ዜና ዕረፍታቸው በገጽ እንደተገለጸው ጌታ በ ዘመን ደቀመዛ መዛሙርትህ ቤተክርስቲያን አንጸው ሥታህን ወደዚያ ያልፈሱቻል ብሎ ብሎ ነግሯቸው ነበረፁ ጌዜው ሲደርስ ቀን ለአበ ምኔቱ ለአባ አባ ሕዝቅያስ ተገልደው ጌታዬ የነገረኝ ተስፋ ሊፈጸም ፈዜው ደርሷልና በሩቅም ዜመ በቅርብም ያሉ ደቀመዛሙርቴን ሰብሰበህ በ ሥጋዬንጸፍልሱ እኔም ከቅዱስ ሚካኤል ጋር እመጣለሁ ምልክት ይሆንህ ዘንድ ስትገባ መብራቶቹን አጥፋ እኛ ስንመጣ ይበራል አጵት አንዳሉትም ደቀመዛሙርቶቻቻውን ከሩቅም ከቅርብም ሰብስፀ በዚህ ዕለት ሥጋቸው ካረፈበት ከመካነ አስቦ ቢገቡ እንደ ሽቱመሌባዛው አምሮ አግኝተው ተሸክመው ወደ ቤተመቅዱስ ከቅዱስ ሚካኤል ጋራ መጥተው ከመንበሩ ተቀመጡ ሲመጡም የጠፋት መብራቶች በድተው ተገኝተዋል እኒያም በዕልልታ በደለታ አጽማቸውን ከእግረ መንበር አኑረውታል ታሪኩ የተፈጸመው በ ዓም ቀን ነው ግንቦት አባ ጳኩሚስ ከ ዓም ሀገራቸው ጽርዕ ነው በገዳመ ዳውናስ በ ሺህ መነኮሳት ተሹመዋል ቀን ለማስተማር ለአገልግሎት ሌሊት ለሰጊድ ለጸሎት ታግተው ይኖሩ ነበርና ሱታፌ ማኅበረ መላእክት ተብለዋል በጸሎታቸው ጥቂት ትምክህት ነበረባ ቸው አንድ ሌሊት ሲሰግዱ ላባቸው የቆሙበትን ምድሮ አራሰው ጌታ ተገልዶጆ አሁን ይህ ሁሉ ስግደት ይህ ሁሉ ጸሎት ለማን ብለህ ነውሕ ኣላቸው ጌታዬ ላንተ ብዬ ነዋ አሉት በማግሥቱ በችንካር ተቸንክሮ በመሰቀል ተሰቅሎ ታያቸው ጌታዬ አሁን ደግሞ መስቀልህ ለማን ብለህ ነውሕ አሉት ላንተ ብዬ ነዋአላቸው ይህ ሁሉ ትናንት በተናገርኩት አይደለምን ደግ አላደረግሁም ብለው ተጸጽተዋል በሚጸልዩም ጊዜ ገነትና ሲኦል በዓይነልቡና ይታያቸው ነበር አንድ ቀን ባያቸው በወደድሁ ነበር አሉ የታዘዘ መልአክ ነጥቆ ወስዶ ጻድቃንን በገነት ሲያመሰግኑ ኃጠ አንን በሲኦል ዋይ ዋይ ቢሉ ቸው ከዚህ በኋላ መላ ዘመናቸውን ስለኃጥኦን ሲያዝኑ ሲያለቅሱ ኖረዋል ጊዜ ዕረፍታቸው ሷደርስ ጌታ ኀዘንህን አየሁልህ ልመናህንም ሰማሁልህ በስምህ የተማጸነውን ሁለ ከሞተ ነፍስ ከርደተ ገሃነም አድንልሃለሁ ብሎ ተስፋቸውን ነግሯቸው በዚህ ዕለት ዐርፈዋል ግንቦት ኢያሱ ሲራክ ኢያሱ ማለት መድኃኒት ሲራክ ማለትም ጠቢብ ማለት ነው ሲራክ የጥበብ ስሙ ነው አባቱ አልዓዛር ይባላል። መምህሩ አባ ኤላርዮን መንፈስ ቅዱስ ገልጾለት ጌታ የብዙኃን አባት እንድትሆን መርጦህልና ቆጵሮስ ሂድ ተሾምልን ቢሉህ አይሆንም አትበላቸው አለው ከበዓቱ መውጣቱን ከመምህሩ መለየቱን ባየወድም ፈቃደ እግዚአብሔር ነውና ሁለት ብላቴኖች አበከትሎ ሄደ ጌታም ለቆጵሮሱ ኤሏስቆደስ ሁለት ብላቴኖች ያስከተለ ሁለት የወይን ዘለላ የያዘ ኤሏፋንዮስ የሚባል ገዳማዊ ወደ ገበፆ ይመጣል እሱን ሹመው አለው ቢሄድ ሁለት የወይን ዘለላ ይዞ ሁለቱን ብላቴኖች አስከትሎ ሲገበያይ አገኘው ኤሏፋንዮስ ምትባል አንተ አይደለህምን አለው አዎን አለ ጌታ ያዘዘኝ አለና ተከተለኝ ብሎ ወስዶ ሾመው በሶስተኛው ቀን ቅስና ሰጠው ኋላም እርሱ ሲሞት ኤኢበቆፅስነት ተሹሟል ተሹሞም ሳለ ብዙ ድርሳናት ደርሷል ብዙ ተግሣጻት ፏል ንግሥቲቱ አውዶክሰያ የአንዲት መበለት ርስት በመንጠቋ ምክንያት ዮሐንስ አፈሠርቅ አውግዞ ከማኅበረ ምአመናን ለይቷት ነበርና የሃይማኖት ሕጸጽ ሳይኖርብኝ በከንቱ አውግዞኛልና መጥተህ እይልኝ ብላ ላከችበት ሂደተይ ያለሽን ተዷው አላት ይህንንስ አልተውም አለች እንግዲያውስ የሺቀጳጳሱን ቃል ልታከብሪ በተገባሻ ነበር ኦላት ይህንን ካልክማ አብያተ ክርስቲያናትን አዘግቼ አብያተ ጣዖታትን አስከፍታለሁ ኣለችው ከርሱ ዘንድ ሄዶ ወንድሜ ጥቂት ጊዜ ምእመናን ከመከራ አረፋ ስንል በዚህ ምክንያት ደግሞ መከራ ቢመጣጥጭው ደግ ነውን ተወው አለው ርስተ ምድር ነጥቃ ርስተ ሰማይ ታገኛለችን አይሆንም አብያተ ጣኦታትንም ብታስከፍት ለርሷ ይበሳታል አለ ተመልሶ ከንጉሥ ሊሰናበት በገባ ጊዜ ኤሊፋንዮስ ዮሐንስ አፈወርቅን ከሹመቱ ሻረው ከመዓረጉ አዋረደው ብላ በሐሰት አስወራች። ይህሰ ምንም አያውቅም ብሉ ከእናትና ከእኅቱ ጋር አጋዘው አሥራ ስምንት ዓመት ሲሞላው በሌላ ስፍራ ያለ ዐላ ኢራኅራኅኑ ልብከ ወኢመከርከኑ ትተመየጥ እምሃይማኖትከ አልተመለስክምን አለው ፈጣሪውን የከዳ ለጣኦት የሰገደ ይመለስ እንጂ እኔማ ፈጣሪዬን አውቄ ሃይማኖቴን ጠብቄ የምኖር ነኝ አለው ከግንድ አሰቅሎ ሥጋውን በአስዋጠብርት አስተፈተፈው እናቱ አንተ ርጉም አንተ ኅሱም እያለች ደሙን እየታፈነች እረጨችበት እኅቱም አፎምያ ትባላለች በደንጊያ ፊት ፊቱን ትጠብሰው ጀመረች ሰይፍ ጃግሬው ሁለቱንም በሰይፍ መታችው እሱንም ጎኑን አስቀድዶ በእሳት አቃጥሎ ለሰማይ አዕዋፍ ለምድር አራዊት ራት ይሁን ብሎ ከዱር አስጣለው ጌታ ከሞት አንሥቶ ከንጉሥ ፊት አቀረበው ከሠራዊቱ አመነ በአመላኩ ለኤስድሮስ እያሉ አንገታቸውን ለስለት ሰውነታቸውን ለእሳት ሰጥተው በሰማዕትነት አርፈዋል አሱንም ከብረት አልጋ አስተኝቶ ከበታቹ እሳት አስነደደበት ሰንበተ ክርሰቲያን ክብርት ዕለት ናት መንፈሰ ቅዱስ ለሰው የተሰጠባት አሁንም ከሞተ ዐኃሳላ ተነሥቶ መሠከረ ከዚህም በኋላ የወፍጮ ደንጊያ በአንገቱ አሳስሮ ከባሕር አስጣለው ደንጊያው ሠጠመ እርሱ ወጣ ች ቸንክሮ ተወው በመጨረሻ ሥቃዩ ይጽናበት ብሎ ግንድ ላይ በችንካር አስ ጌታ በስምህ የተማጸነውን ምሬልሀለሁ አንተ ከገባህበት መካነ ዕረፍት አስገባልሀለሁ ብሎ ተስፋውን ነግሮት ከክ ዓመት ተጋድሎ በኋላ በዚህ ዕለት ዐርፏል ሠ ከታሪኩ አንጻር መዋዕለ ሕይሠወሠቱ ከ ዓም መሆኑ ነው አንገቱን ለስለት ለችንካር እጁን ኤስድሮስ ለአምላኩ በአሕዛብ ፊት እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀሰማዕታት እስከ ሞት ድረስ ነው የታመነለት ሰማዕቱ ኤስድሮስ ላዕከ ቃል ፍጹም የመልካም ዛፍ ፍሬ ጣፋጭ ነው መልካም የኢየሱስ ክርስቶስ ኦምላክነቱን ለዓለም ሲመሰክር ሲያስተምር እምነትን ቾት አይደለም ሳይቀምስ መከራ እንደ ሐዋርያት ሠጥቶ እንጂ ነፍሱን በርሱ መታመን ነው እስከመጨረሻ ማቴ ግንቦት ደብረ ምጥማቅ ሠላሳ ሶስቱ የእመቤታችን በዓላት አንዱ ነው ደብረ ምጥማቅ በምኔተ ገሥፖኑዲ አቅራቢያ የምትገኝ ቦታ ናት እመቤታችን በስደት ሳለች ጌታ በዚህ ቦታ በስምሽ ዐባይ ቤተክርስቲያን ይታነጻል ስሙንም ደብረ ምጥማቅ ይሉታል ብሎ ነግሯት ነበር ይኸውም አልቀረ በዚሁ ቦታ በእመቤታችን ስም ቤተክርስቲያን ታንጾ ስሙ ደብረ ምጥማቅ ተል ዚህም ፅለት እመቤታችን ከፀሐይ ሰባት እጅ አብርታ ከጉልላቱ ላይ በመንበረ ብርሃን ተቀምጣ መላእክት ሊቃነ መላአክት ከበው ሲያመሰግኗት ነቢያት ሐዋርያት ጻድቃን ሰማዕታት እጅ ሲነ ሣት ታይታለች እስከ አምስት ቀንም ምአሙናኑን አረማውያኑን አንድ ወገን አድርጋ ስትባርክ ሰንብታለች ከዚህ በኋላ ምእመናንም አረማውያንም በየዓመቱ እኒህን አምስት ዕለተት በደብረ ምጥማቅ ተሰብስበው የሚያከብሩ ሆነዋል ግንቦት ሀ ዕንባቆም ፅንባቆም ማለት ጠቢብ ለባዊ ሣለት ነው ትውልዱ ከነገደ ስምዖን ነው ወአብሰለ ተብሲለ ከመ ይሰድ ምሳሐ ለእለ የአጽዳዱ ይላል ንፍር ቀቅሎ ለአጫጆች ምሳ ይዞ ሲሄድ ቅዱስ ሚካኤል ሰድሉቱ ዘንተ ምሳሐ ለዳንኤል ዘህሎ ውስተ ግበበ ባቢሎን ባቢሉን በጉድጋድ ለተጣለ ለዳንኤል የሰማዩን መንግሥት የክብርም መውረሻ ውሰድለት ኣለው ጸንኤልወዴት አለ ባቢሎንንም አላውቅም አለ ወነሥኦ በአሐቲ ሥዕርተ ድማሁ ይላል አንዲት ጠጉሩን ይዞ አድርሶት ሳይከፍት ገብቶ መግቦት ሳይከፍቅ ወጣ መልአኩ እንዳመጣው መልሶታል ተረ ከዚህ በኋእስራኤልን ሲያስተምር ቆይቷል የጌታም ሰው መሆኑ ተገልጾለት እግዚአብሔርሰ አምቴማን ይመጽእ ወቅዱስኒ እምደብረ ፋራን ወእም አህጉረ ይሁዳ እግዚአብሔር ከቴማን ይመጣል ቅዱሱም ከፋራን ተራራ ከይሁዳም ህገሮች ብሎ ትንቢት ተናግሯል ው መዋዕለ ትንቧቱ ክ ዓዓ ሊ በአተ ግብጽ ዔታ ተወልዶ ዓመት ሲሆነው ሰብአ ሰገል እጅ ሊነሠ እጅ መንሻ ሲሰጡ ኔይቴ ህሎ ዘተወልደ ንጉሠ አይሁድ እያሉ ቢመጡ ሄርዶስ »ቄዓ የሚነጥቀው መስሎት ሊገድለው አስቦ ሕፃናቱን ሰብስቡ ብሎ ባስዕጓረ ጊዜ ቅዱስ ገብርኤል ለዮሴፍ ንሣእ ሕፃነ ወእሞ ወሑር ብሔረ ዓብጽ አለው ማቴ እመቤታችን ደንግጣ ልዋል ልደርሳቅል ፅሳቋን ልጂን አዝላ ዮሴፍ ሰሎሜን አስከትላ ሽሸት ጀምራ በዚህ ዕለት ምድረ ግብጽ ገብታለች የሰአት ደርሰው ወንዙን ተሻግረው ካለፋ በኋላ ጌታ በአግሩ ድንኩኢ ጅንኩል እያለ ሲሄድ ከአንዱ ደንጊያ ላይ አሠረ እግሩ ተቀረጸ እፍቄቻይ በዚህ ቦታ በስምሽ ዐቢይ ቤተክርስቲያን ይታነፃል ደብረ ምትባጣግቄቆፃማነሃ ይባላል ብሏታል ገዳመ አስቄጥስንም ከሩቅ አሳይቶ በዚያ በቿላይ እንደመላእክተ ሰማይ በንጽሕና የሚያገለግሌኝ ወዳጆቼ ይኖፍብቃል ብሏታል በጣማዛልኮም ወደ ምስራቅ ሲደርሱ የዮሴፍን በትር ከሁለት ሰብሮ ከመሬት ተከሎ ባጠገፍ ጥፁም ውኃ አፍልቆ አለምልሞ ጥዑም መዓዛ ያሳቸው ዕፀው አድርፎሃ በለሳን በለ ሰን ይባላሉ ለማየ ጥምቀት መቀደሻ ይሆናል ብሏታል እሰሙናይን ከሚባል ቦታም ሲደርሱ እንጨቶችና ተራሮች ለግዴዳባቿል ምዕረ ትትፌሣሕ ሶበ ተኀዘን ለሕጻን ወላዲቱ ርእያ ዘገብረ ተኦምረ ቡስተደወለ ግብጽ አመበአቱ እንፈርዐፁ አድባር ወሰገዱ ሎቱ አንዳለ ደራሲ ኑ የእመቤቢውችቕን መዋዕለ ስደት ከ ዓም ድረስ ነው ሙሉ ታሪኩን በዚህ መጽሐፍ ክፍል ። እሷንም ብፅዕት ሆይ ጾም ጸሎትሽ ሰጊድ ምጽዋትሽ ቅድመ እግዚአብሔር ደርሶልሻል ዕረፍትሽ ዛሬ ነው ብሏት ዐረገ ወደ ቤተክርስቲያን ሄዳ ሥጋውን ደሙን ተቀብላ ጳጳሱን ካህናቱን ወደ ቤት ጠርታ ተመለሰች ጳጳሱን በወርቅ ካህናቱን እንደመዓረጋቸው በብር በናስ መንበር አስቀምጣ አብልታ አጠጥታ ወርቅ ብሯን ለቤተክርስቲያን መሥሪያና ለድሆች ምጽዋት ያደርገው ዘንድ ለጳጳሱ ሠጥታ ዐርፋለች ስዕሉም ከእቅፏ ወጥቶ በሮ በሮ ያላንዳች መስቀያ በቤተመቅደሱ በር ተሰቅሎ ተገኝቷል ኋላም አብቦ አፍርቶ በአበባው በፍሬው ሕሙማንን የሚፈውስ ሆኗል እርሱ መቼም ቢሆን ጀምሮ ከጥንት ቅድስት አፎምያ በእምነቷ ጸንታ የክህደት መፍለቂያ የሐሰት አባት በጸም በትሩፋት ሰይጣንን ድል ነሥታ ገነት ገባች በክብር ኣክሊል ተቀዳጅታ ሲመኝ የሚኖር ነው የሰውን መጥፋት አውነት በመሰለች የሐሰት ትምህርት ከምግባር አውጥቶ ከእምነታችን መምህር ሳይሆን መስሉ ሰውን ከሚያስት በጐ እያስመሰለ ክፋ ክፋውን ከሞት ሐዋርያ ከጽድቅ ጠላት እኛን የርሱ ባሮች እንዳያደርገን ነቅተን እንጠብቅ ጸንተን በእምነት እስኪ እናፍርስበት የሰይጣን ምክሩን ዮሐ ኤፌ ያዕ ለ ዘተፈነወ ኀበ ባሕራን ሀገሩ እስክንድርያ ነው በዘመነ በጥሊሞስ ልጁ አክሉብጥራ በግብጽ ቹኋል በሚባል ኮከብ ስም ቤተ ጣዖት አሠርታ ሕዝቡ በየዓመቱ መሥዋዕት እየሠው ተረፈ መሥዋዕቱን እየተመገቡ እየዘፈኑ እያጨበጨቡ ያከብሩ ነበር ሊቀ ጳጳሳት እስክንድሮስ ንጉሥ ቄስጠንጢኖስ «አብያተ ጣዖታት ይተዐጸዋ አብያተክርስቲያናት ይትራኀዋ» ብሎ ካወጀ በኋላ አፍርሶ ከቦታው ላይ ቤተክርስቲያን ሠርቶ ታቦተ ሚካኤልን አግብቶ የጣዖቱን በዓል ተው ይህን አክብሩ ብሎ በየዓመቱ በዚህ ቀን በዓል እንዲሆን ሥርዓት ሠራላቸው ይህንንም በዓል ከሚያከብሩ ምእመናንን አንዱ የዚህ የባሕራን ኦባት ነበር ተፀንሶ ሳለ ሞተ በተወለደ ጊዜ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ከቤቷ ገብተው ሕፃኑን ባደከው ይህ ሕፃን የዚህን ባለጸጋ ሀብት ይወርሳል ሲሏት ባለጸጋው ጎረቤቷ ሰማ ነገሩን ከልቡ ሲያወጣ ሲያወርድ ኖሮ ሕፃኑ አሥር ዓመት ሲሆነው እናቱ ቀዳ የምታለብሰው ቆርሳ የምታጐርሰው አጥታ ስትቸገር ለርሷ ሃያ ወቄት ሠጥቶ ሕፃኑን ላሳድገው ብሎ ከቤቱ ወሰደው ወዲያውም በሣጥን ከቶ ከባሕር ጣለው ማዕበል እየገፋ ወስዶ ከወደቡ አደረሰው አንድ በግ ጠባቂ አግኝቶ ወርቅ መስሎት ኮቤቱ ወስዶ ቢከፍተው መልካም ብላቴና ሆኖ አገኝ ልጅ ይሻ ነበርና ደስ አለው ከበላው እያበላ ከጠጣው እየጠጣ አሳደገው ከብዙ ዓመታት በኋላ ያ ባለጸጋ ለንግድ ሲሄድ መሽቶበት ከነርሱ ቤት አደረ ባሕራን ባሕራን እያለ ሲጠራው ሰምቶ ባሕራን ምን ማለቱ ነው። ከመሥዋዕትነት የተረፈውንም በጠፍጣፏ ደንጊያ ቢወቅጡት ቁና ዱቄት ሆኖላቸዋል በኅቱም ደንጊያ ላይም ወይን ተክለው አብቅለዋል አንድ ቀንም መጽሐፍ ሲጽፋ ውለው የጀመሩትን ሳይፈጽሙ ፀሐይ ልትገባ ስታቆለቁል ጸልየው የጀመሩትን እስኪፈጽሙ ድረስ ባለችበት እንድትቆይ አድርገዋል የሚጽፋበትም ብዕር ከእጃቸው ቢወድቅ ወዲያው አብቦ አፍርቶ ተገኝቷል ከዚህም የበዙ ተአምራትን ሲያደርጉ ኑረው ፀዐዚህ ዕለት በሠረገላ ብርሃን ተሠውረዋል ወደ ኢትዮጵያ የመ ጡት በ ዓም ነው የሚያየውን ዓለም ባላየው ለውጦ ሰላገለገለው ጌታን በተመሰጦ ሕያው ሆኖ አለ በምሰጋና አጊጦ ከተጉዘጐዘው ከአዳራሹ ወጥቶ በትኀርምት ኖረ ከዋሻ ተከቶ ዛፎች ቃሉን ሰምተው የተናገረውን ተነቃቅለው ሄዱ ለቀው ቦታቸውን ደንጊያዎችም ቃሉን ኣከበሩለት ይሸሹ ቢላቸው ራቁ ሸሹጹለት ክብሩ እንዲገለጥ የአባ ገሪማ አብባ ተገኘች ብዕሩ ለምልማ እንደ አባት ገሪማ የወንጌል መምሀር ሁሉን ትቶ ያደረ ለጌታው በምድር ሰለአንድ ፈንታ ያገኛል አሥር ማቴ ሰኔ ሕንጸተ ቤታ ለእግዝእትነ እመቤታችን ባረገች በ ዓመት ጳውሎስና በርናባስ ፊልጵሰዩስ ገብተው አስተማሩ ሕዝቡም አምነው ተጠመቁ እንግዲህ ወደ ቤተ ጣዖት አትሖዱ አሏቸው የለመድነውን ክከከለከላችሁንማ መካነ ጸሎት ስጡን አሏቸው እንዲህ ብንላቸው እንዲህ አሉን ብለው ወደ ጴጥሮስና ቶሐንስ ላኩ አልቦ ዘትገብሩ ወኢምንተኒ ዘእንበለ ትእዛዙ ወምክሩ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለጌታችን ፈቃድ አንዳች ልታደርጉ አይገባም እናንተም ጸልዩ እኛም እንጸልያለን ብለው ሳኩባቸው ሱባዔ ሰጨርሱ በዚህ ዕለት ፄታ በሩቅም በቅርብም ያሉ ደቀመዛሙርቱን በደመና ጠቅሶ ፊልጵስዩስ ሰበሰባቸው ዮሐንስ ጌታዬ ለምን ሰበሰብከን ብሉ ጠየቀ ጌታም በእናቴ ስም ጽንፍ እስከ ንፍ አብያተ ክርስቲያናት እንዲታነጽ ፈቃዴ ነውና ሕንጻ ቢተክርስቲያን ላሳያችሁ ሥርዓት ላስተምራችሁ ነው አለው ይህንን ብሎ ወደ ምስራቅ ወሰዳቸው ተራርቀው የነበሩ ደንጊያዎች ነበሩ በተአምራት አቀራርቦ ቁመቱን ወርዱ መጥኖ ሠጣቸው ወአዕባንኒ ይለመልሙ በእዴሆሙ ይላል እሳት እንዳየው ሰም ከእጃቸው እየለመለሙ እየተሳቡ ቁመቱን ወርዱን ክንድ አድርገው ሠርተውታል ወይእዜኒ አንትሙኒ ከመዝ ግበሩ እንግዲህ እናንተም እንዲህ አድርጋችሁ ሥሩ ብሏቸው ዐረገ በማግሥቱ እመቤታችንን መንበር ጴጥሮስን ተራዳኢ ካህን እስጢፋኖስን ሠራዒ ዲያቆን አድርጐ ቀድሶ አቁርቧቸዋል ዳግመኛም ወአርአሶ ለጴጥሮስ ይላል ጴጥሮስን እጁን ጭኖ ፖትርያርክ አድርጎ ሾሞታል በዚህም ጊዜ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ሐዋርያት ኣንድ ሆነው አመስግነዋል «በሠ ላስ ኣዕባን ገጸ ሥላሴሁ ለአምሮ ሐኒጸ ቤትኪ ድንግል ድኅረ ፈጸመ ሣርሮ አመ ወረደ ለበዓል ምስሌኪ በአኅብሮ እንዘ ይብላ ቃለ ለዘምሮ ልዑል ቀደሰ ማኅደሮ ደናግል ለጽጌኪ ዘበጣ ከበሮ» እንዲል አርኬ ታሪኩ የተፈጸመው በ ዓም ነው ለ ኤልሳዕ ነቢይ ከ ዓዓ ኤልሳዕ ማለት ዐቃቤ ሀገር ማለት ነው ትውልዱ ከነገደ ይሳኮር ነው አባቱ ዮሳፍጥ ይባላል ኛ ነገ መምህሩ ኤልያስ ከርሱ የሚለይበት ጊዜ ሲደርስ ካንተ ሳልወሰድ የምት ሻውን ለምን ብሎት ባንተ ያደረ መንፈስ እግዚአብሔር በኔ እጽፍ ድርብ ይሁን ብሎ ለምኖ አድሮበታል ይህም ሊታወቅ ኤልያስ አንድ ሙት ቢያስነሣ እርሱ ሙታን አስነሥቷል ኤልያስ ጊዜ ዮርዳኖስን ከፍሎ ቢሻገር እርሱ ጊዜ ከፍሎ ተሻግሯል መምህሩን ሸኝቶ ዮርዳኖስን ተችፃሮ ሲመለስ ኢያርኮ ከከተማ ገብቶ ሠናይ ንብረታ ለዛቲ ሀገር በዚህች ቦታ መኖር መልካም ነው አለ ሊቀበሉት የመጡ ደቂቀ ነቢያት ወማየ ብሔራሰ እኩይ ውእቱ ውኃው ግን ወላድ የሚያመክን መካን የሚገድል ክፋ መራራ ነው አሉት በአዲሰ ሸክላ ጨው አምጡልኝ አላቸው አመጡለት ከምንጭ ይ አድርጎ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል ፈወሰክዎ ለዝንቱ ማይ ከመ አልቦ ዘይመክን እምኔሁ ወዘይመውት የእሰራኤል አምላክ እግዚአብሔር ከርሱ የሚመክን የሚሞትም እንዳይኖር ይህን ውኃ ፈውሼዋለሁ ይላል ብሎ ቢጸልይበት ምሬቴ ጠፎቶ ጣፋጭ ሆኗል ምሳሌነቱን ከዘመነ ስብከት ታሪክ ተመልከት ከዚያ አልፎ ቤቴል ሲደርስ ሕፃናት ዕርግ በራህ ውጣ መላጣ እያሉ ዘበቱፀት ድባት አስነስቶ ቱን አስፈጃቸው ነገ ፀቀርሜሎስ ሳለ አንዲት ሴት መጥታ ነቢየ እግዚአብሔር ባሌ ቧሞት ባለ ዕዳ ልጄን ሊነጥቀኝ ነው ብላ ይረዳት ዘንድ ተማመወችው ከቤትሽ ምኝ አለ። አላት በዚህ ተረታች አብረው እአደሩ በምትሄድ ጊዜ ጸንሻለሁና በወለድሁ ጊዜ ሴት ወይም ወንድ መሆኑን እንዳስታውቅህ ምልክት ስጠኝ አችው ወንድ የወለድሽ አንደሆነ ይህን ላኪልኝ ብሉ የወርት ቀለበት ሴት ከሆነችም ይህን ላኪልኝ ብሉ የብር ተለት ሠጣት ይህንንም ምክንያት አድርገሽ ለእግዚአብሔር ሰገጂ ብሉ ከታቦተ ዮን ሀብት መጋረጃ ሰጣት ፌል ይህን ይዛ በክብር በመዓረግ ወደ ሀፃሯ ተመለሰች ስትሄድም ልፈ ብርሀን ተከትሏት ሲሄድ አይቶ ክብር ወደ ኢትዮጵያ ሄደ መዋዕለ ጽንሷ ሲፈጸም ወንድ ልጅ ወለደች ስሙንም ዕብነሐኪም አለችው የብልህ ልጅ ማለት ነው የምስራቹንም የወርቁን ቀለበት ላከችለት ወንድ ልጅ አገኘሁ ብሎ ደስ አለው አይታችሁት ኑ ብሎም ባለሟሎቹን ብዙ ወርቅና ብር አሲዞ ላከ ዕብነ ሐኪም ዓመት ሲሆነው አባቱን ሊያይ ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ ሰሎሞን መኳንንት መሳፍንቱን ልጄን ተቀበሉ ሲደርስም ምኒልክ እንደምን ዋልህ እንደምን አለህ ብሎ ሳመው ከዚህ በኋላ ስሙ ምኒልክ ተብሏል ምን ያምር ማለት ነው ከዚህ በኋላ ምኒልክ ሲወጣ ሰሉሞን እየመሰላቸው ተከትለውት ይወጣሉ ሲገባ ይገዝባሉ ይህ የሚያስቸግራቸው ቢሆን ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻለንምና አንግሠሀህ ወደናቱ ሀገር ላከው አሉት እኔን የበኩር ልጅህን ላክ ካላችሁኝ እናንተም ወንድም ሆነ ሴት የበኩር የበኩር ልጆቻችሁን ከልጄ ጋራ ትልካላችሁ አላቸው እሺ ይሁን አሉ ሊቀ ካህናቱ ሳዶቅ ልጁ አዛርያስን ሠጠ ሌሎቹም እንዲሁ የበኩር ልጆቻቸውን ሠጡ የካህናቱ ልጆች ሂዱ ካላችሁን ምክንያት አድርገን ለእግዚአብሔር እንሰግድበት ዘንድ ከታቦተ ዮን ሀብት አንዱን ስጡን አሉ የታቦተ ዮን የውሰጠ ከተማውን ለቀው ሲወጡ ኢየሩሳሌም ተናወጠች ሰ ሳዶቅን አስጠርቶ ይህ ልጅ በተነጸነሰባት ሌሊት ፀሐይ ከምድር ወርዳ በኢየሩሳሌም ጥቂት ስታበራ አይቻለሁ አሁንም ሄደህ ታቦተ ጸዮን መኖሯን ተመልከት አለው ቢገባ ልጆቻቸው የሠሯትን እንጂ ታቦተ ጽዮንን አጣት ደነገጠ ሄዶ የለችም ወስደዋታል አለው እንደ ነፋስ በሚበር ሠረገላ ሆኖ ተከተላቸው በ ቀን የሄዱትን በ ቀን ተጉዞ ዜናቸውን ቢጠይቅ ከኛ በሠለስት ተነሥ ሲሄዱም ሠረገሎቻቸው ፈርዕቻቸው ስንዝር ያሀል መሬት ለቀው ይታዩ ነበር ይሀን ጊዴም የ ቀን ጎዳና ተንበው ይሆናል እሉት እያዛነ ተመለሰ እኒያም ብንነግረው መልሶ ለአባቱ ይሰጠና ብለው ፈርተው አልነገሩትም ነበር የምንነግርህ አለ ለአባትህ መልሰህ እንዳትሰጠን ቃል ግባልን ብለው ቃል ካሰገዙ ፀኋላ በቤተመቅደስ የነበሩ የሕግና የጥበብ መጻሕፍትንና ታቦተ ጸዮንን ይዘን መጥተናል አሉት ፈቃደ እግዚአብሔር እንጂ ቢሆን ነው ብሎ እጅግ ደስአለው ብ ሲደርሱም እናቱ ቀን የሰባ እያረደች የጠራ እያወረደች ታላቅ አቀባበል አድርጋለታለች ታቦተ ጸዮቶንንም ቤተመቅደስ አሠርታ አስተምጣለች ለካህናቱም ርስት ጉለት ሰጥታቸዋለች። አንድ ቀን ፀሐይና ጨረቃን የሚያፈራርቀውን እውነኛውን አምላክ ባውቀው በወደድሁ አለ መንፈስ ቅዱስ አነሳስቶ ወደ ገዳመ አስቄጥስ ወሰደው ካህን ለተልዕኮ ሲገባ አይቶት ሊፈጀን የመጣ ነው ብሎ ፈራው እርሱ ሄዶ አምላክ ማን አንደሆነ አስተምረኝ አለው ከመምህር ኤሰድሮስ አገናኘው አስተምረው አጥምቀው ለመዓርገ ምንኩስና አበቁት አርባ ዘመን ከሰው ተለይቶ በዓቱን ዘግቶ ከኖረ በኋላ በ መነኮሳት ላይ አበምኔትነት ተሾመ ቀን ቀን ሲያስተምር ይውላል ሌሊት ሌሊት ከበረሀ ወርዶ እንጨት ሰብሮ ውኃ ቀድቶ ለየመነኮሳቱ በየደጃፋቸው ያኖርላቸዋል እርሱ መሆኑን አያውቁም ሰይጣን ለምቀኝነት አያርፍምና አንድ ሌሊት እንጨት ሰብሮ ውኃ ቀድቶ ይመለሰ በደንጊያ መሀል አገዳውን መታው እርሱ ግን ዘ ሃዊ ሆኑን ተረድቶ የበለጠ እንዲህ ባለ ትሩፋት የሚጋደል በዓል በሚያደርጉ ጊዜ አባታችን መዓርገ ቅስና ተ ናዘን ብለው ወደ ሊቀጳጳስ ይዘውት ሂዱ ሲተላጳሳቱ እግርህ ያለውን ጠቋራ ታመጡብኛላችሁን አለ ሠናየ ገብሩ ብከ ኦ ጸሊም ዘኀሱም ገጽከ መልክህ የከፋ አንተ ጠቋራ ደግ አደረጉብህ እያለ ራሱን እየገሰሠእ ወጣ እመቤታችን ለሲቀጳጳሳቱ ተገልጻ መልኩ ቢጠቁር ልቡ ይነጻ የለምን ብላ ገሠፀችው ደግ አላደረግሁም ብሎ አስጠርቶ ሾመው ይህም የእመቤታችን ቃል ኪዳኗ ዘማዊውን እንደ ድንግል ኃጥኡን ጻድቅ የሚያደርግ መሆኑን ያስረዳል «ይትባረክ ጽጌኪ ማርያም ለልበየ ፍቅርኪ ዘከፈሎወአያር ኀቀ እምኔየ ለኪዳንኪ ሣህሎ ትምህርተ ኪዳንኪ ይሁብ ለዘማውያን ተደንግሎ» አንዳለ ደራሲ የንስሓንም በቁዔት ይገልፃል ንስሓሰ ትሬስዮ ለዘአበሰ ከመዘኢአበሰ» እንዲል ከዚህ በኋላ ከደቀመዛሙርቱ ቱን አስከትሎ ወደ አባ መቃርስ ሄዶ ሳለ በርበር ገዳሙን ሊያቃጥሉ እነርሱንም ሊገድሉ መጡ ከናንተ የፈራ ይሽሽ አለ አባታችን አንተስ አትሸሽምን አሉት ሞት ፈርቼ ሰማዕትነት ጠልቼ እሸቫለሁን አለ ወዲያው በርበር ደረሱ በጎልማሳነቱ ጊዜ ደም አፍስሶ ነበርና ኢይነጽሕ ደም ዘእንበለደምደም ያለ ደም አይነጻምና የኔም ደም ይፍሰስ ብሎ አንገቱን ለሰይፍ ሰጠቶ በሰማዕትነት ዐርፏል ከደቀመዛሙርቱም ቱ እሱን ተከትለው አንተገታቸውን ለሰይፍ እየሰጡ ሞቱ አንዱ ግን ፈርቶ ከጥሻ ተደብቆ ነበር መልአኩ ስምንት አክሊላት አምጥቶ ቱን ለሰባቱ ሲያቀዳጃቸው አንዱ ከእጁ ሲቀር አይቶ ከተደበቀበት ወጥቶ በሰማዕትነት ሞቶ ተቀዳጅቷል ሦሠ የነበረው በ ኛው ምዓ ድልክ ነው የጾም ጓደኛዋ የጸሎት ወዳጅ የዋህ አባ ሙሴ በራሱ ፈራጅ በንስሓ ታጥቦ ነጽቶ ከበረድ ጻድቅ ሆኖ ሳለ ፍጹም የከበረ በጽድቅ ጎዳና ሲሄድ ሲራመድ ሁሌ በደለኛ ሰው ነኝ ይል ነበረ ሰይጣን ተመቅኝቶ ሊያጠፋው ሲወድ ምን በጎ ብንሠራ ከበደል ርቀን አኃውን ሊረዳ ቢወጣ ቢወርድ ከቶ አይገባንም ልንል ጻድቃን ነን ሞገስን አገኘ በፈጣሪው ዘንድ በሥራችን ሁሉ ፍጹም ሰላልሆን ሰኔ ይሁዳ ሐዋርያ ረድዕ ለእምነቱ ቀንቶ ያፈሰሰ ደሙን ይሁዳ ማለት ታማኝ ማለት ነው ቁጥሩ ከ ቱ አርድዕት ። አላቸው አግኝተን ቀበርናት አሉት ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር ለስሚም አያምር ተውይህ ነገር አይመስለኝም አላቸው ጴጥሮስ አንተን መጠፍጠኗ ልማድህ ነው ተጠራጥርህ ሰውን ስታጠራጥር ትኖራለህ አለው ጴጥሮስ ተቆጥቶ ፊች ፊች እያሮጡ እነሱ እየተከተሉ ጌቲ ሰማኔ ከመቃብሯ ደረሱ ቢከፍተው ኣጣት ቆመ አታምኑኝም ብዬ እንጂ ኣመቤታችንስ ተነሣች ዐረገች አላቸው ምን ይዘህል በጂህ ሰባን አልገነዛችሁምን አላቸው ቶጭካፍለውታል እንጂ ደንግጸ አሉት ትንሣኤ ዕርገቷን አምነው ሰበኑን ለበረከት በቅመቱ ቶማክ አይቶ እኛ ሳናይ አንቀራለንን ብለው ሱባኤ ገቡ በአሥራ ስድስተኛው ቀን ጌታ አክፅማያቅ ወርዶ አመቤታቕንን መንበር ዲያቆን አድርጎ ቀድሶ አቁርቧቸዋል ያእመዜቤቃቕን ያሬገቾቸው በ ዓም ነው ዓለም ሬ በመንፈሰ ቅዱስ ግብር ኦጂንም ሰትወሖድ ወፍንቅ በዲኦል ያሉትን ነፍላት ጎጉፍጎትን ዎቹ እይታ እኔ ልሙት አለች ሳለሃርሉ ፈንታ ንታቃታም ዲምራዳት ቃል ኪዳኑን ገብቶ ጎፍሏን ሉዓረገ ክመጋ ለይቶ ነፍሳት ገነት ገቡ ከሞት ጉድጋድ ወጥተው የድንግል ዕረፍቷ መድኃኒት ሆኗቸው ሐዋርያት ሻጃተው ሥጋውን ሊቀብሩ ወደጌቴ ሲማን ይዘዋት አመሩ ደግሞ አንደ ልጂ ትነሣለች ብለው አይሁድ ጴያቃጥሏት መጡ ተሰብስበው ታውፋንያ ዘሎ አልጋውን ሲይዘው ፃታዘጽጸ መልአክ እጆቹን ቆረጠው ለርሏ ግን ደግነት ልማዲ ነውና በክብር ተነጠቀች እጆቹን አድና ዮሐንስ ሲመለስ ልቡን ደስ እንዳለው በዕፀ ሕይወት ሥር መሆኗን ነግሯቸው ሉባዔ ጀመሩ ሊያዩአት ተመኝተው ሁለት ሱባዔ ጸመው ነሐሴን አምጥቶ ሠጣቸው ጌታ ሥጋዋን እነርሱም ቀበሯት በጌታ ሴማን በሶስተኛውም ቀን በፅለተ ሠሉስ ከሙታን ተነሣች እንደ ክርስቶስ በመላአክት አጀብ በጥዑም ማኅሌት ቶማስ በደመና ስታርግ አያት ፅርገቷን ከቶማስ ሐዋርያት ሰምተው በዓመቱም በአንድነት በሱባዔ ተግተው በአሥራ ስድስት ቀን ጌታ መጥቶላቸው በርሷ መንበርነት ቀድሶ አቁርቧቸው ፅርገቷን ሰበኩ በዓለም ሁሉ ዞረው ወትቀውም ንግሥት እንዳለ ዳዊት ሕያው ሆና አለች ዛሬም የእኛ ኦናት በልጂ ቀኝ ሆና ካብራ በስብሐት ለፍጥረቱ ሁሉ ስታሠጥ ምሕረት ጴጥሮስን ተራዳኢ ካህን አስጢ ፋኖስን ሠራዒ ር መክህዘቁ ል ፈፈፈ ሠ ለ ፍልሰታ ሥጋሁ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፀሐይ ከመመላለስ ማይ ከማፍሰስ እንደማያቋርጥ ክርስቶስን አልክድም ሚእ አንድ እንኳ በጠፋበት ጊዜ በክርስቶስ አምላክነት የጣዖትን ከንቱነት በመመስከር ያለማቋረጥ ዓመት ሲሰቃይ ጊዜ ሲሞት ሲነሣ ቆይቶ በኛው ሚያዚያ ቀን ዐርፏል ጌታም እንደወደደው ወዶታልና እንዳከበረው አክብሮታል ና ዕረፍቱን እሱ ለቤዛ ብዙኃን በመስቀል ተሰቅሎ ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ ባረፈባት ዕለተ ዓርብ በዘጠኝ ሰዓት አንዳደረገለት ፍልሰተ ሥጋውንም ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገተ ሥጋ ጋር አንድ አድርገው እንዲያከብሩት በዚሁ ዕለት በሀገረ ሙላዱልዳ በስሙ ወዳነጹለት ቤተ ክርስቲያን አንዲያፈልሱት ። ሰዐታልጓካህናተዛዖቱንበሰይላ አስፈጅቷችዋል እሱም አምና ተጠምቋል ክዚህም የበዙ ተአምራትን ኦያደረፉ እያስተማሩ አብያተዘርስትያናት እያሠሩ ዓመት ኑረዋል ከ ዓመት በኋላ ወደ ምድረአምዜራሪ ሄደው ከአባ በጸሎትሚካኤል ገዳም እህል እየፈሬክ ውዛ አየቀዱ አንጨት አሰበሩ ይልቁንም ሰሙም እየፈወሱ አጋንንትን እየደመሰሱ ዓመት ኑረዋል ከዚህ በኋላ ቅዱስ ሚካኤል ሐይቅን እንደ ደንጊያ እንደ ብረት አጽንቶላቸቀው በእግራቸው እየተራመዱ ከአኣባ ኢየሱስ ሞአ ገብተው ልብሰ ዎዓኩስና ለብሰው በጾም በጸሎት ተወስነው ዓመት ኑረዋል ከ ዘ ዓመት በኋላ ደብረዳሞ ገብተው ከአባ ዮሐኒ አስኬማ ምንኩስና ተቀብለጡ ዓመት አገልግለዋል በፄዱ ጊዜ ሰይጣን ለምቀኝነት አያርፍምና ይሙት በቃ ብሎ የሚወርዱበትን ገመድ ኪሥሩ ነቀለባቸው ጌታ በሃራ በቀኝ ሶስት ሶስት ስድሰት አክናዓ ሠጥታቸው በዚያ በረው ወርደዋል ኢየሩሳሌም ደርሼ ቅዱሳት መካናትን እጅ ነስቼ ልምጣ ብለው በሠረገሏብርዛን ተጭነው ሲፄዱ በጽንፈ ኤርትራ አንድ ሙት አገኙ አንተ ምውት ለአመ ኮንከ ክርስቲያናዌ ተንሥእ እአብለከ ዘስሙ ሰእግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ተነሥ አሉት ተነሥቷል ምን ሆነህ ሞትክ አሉት ኢየሩሳሌም ሂዴ እጅ ነስቼ አመጣለሁ ብዬ ከዚህ ስደርስ ውኃ ጽም ጸንቶብኝ ሞትኩ አላቸው አስከክትለውት ፄደው ቅዱሳት መካናትን ተሣልመው ሊቀጳጳሰሳቱ ዮሐንስ ደባላል አጅ ነስተውት ተመለሱ በዚህ ዓመት ሶስት ጊዜ ኢየሩሳሌም ደርሰው ተመልሰዋል ሊቀጳጳሳቱ መነኮስ በዓት ሠርቶ ብፅዓት ገብቶ በጽሙና በብትሕውና ይኖራል እንጂ ይዞራልን በዓት ሰርተህ ብፅዓት ገብተህ በጽሙና በብህትውና ኑር አላቸው ከኤርትራ ጀምረው እያስተማሩ ተመልሰው በደብረሲባኖስ በዓት ሠርተው ብፅዓት ገብተው ተቀምጠዋል በዚህም ላይ አጋንንቱን መሠርያኑን በኃይሊአግዚአብሔር ድል ነስተው አሕዛብን በዛይማኖት ወልደው በምግባር አሳድገው የሚኖሩ ሁነዋል ካመኑት ብዙዎቹ አሣቸውን ተከትለው ከወገኖቻቸው ተለይተው ሥርዓተ ምንኩስና ተምረው በጽሙና በብሕትውና የሚኖሩ ሁነዋል ከሳቸውም ፍጹምነት የተነሣ ደቀመዛሙርቶቻቸው ወንዶችም ሴቶችም በግብረኃጢአት ሳይተዋወቁ ባንድ ላይ ያድሩ ነበር ከዚህ በኋላ ከበዓታቸው ገብተው ወደፊት ወደኋላ ቁጭ ብድግ እንዳይሉ ከፊት ከኋላቸው ከግራ ከቀኛቸው ስምንት ጦር ተክለው ሱባዔ ያዙ ከቁመት ብዛት ከገድል ጽናት የተነሣ አንድ እግራቸው ጥር ቀን ዐፅ ዓም ተቆርጦ ወድቋል ከዚህም በኋላ ባንድ እግራቸው ቆመው ። ዓመት ኑረሪዋል ጊዜ ዕረፍታቸው ሲዴርስ ጌታ እመቤታችንን መላእክትን ነቢያትን ሐዋርያትን ጸድቃን ሰማፅታትን አስከትሎ መጥቶ ኢፍቁርየ ተክለሃይማኖት ወዳጄ ተክለሃይማኖት ሆይ ሰማዕኩ ጸሎተክ ወስአለተክ ልመናህን ሰምቼ ወናሁ አኣርፈከ አምብዙኅ ጸማ ከድካምህ ላሳርፍህ መጣሁ ኀበ ሀሎ ፍስሓ ህየ ኣነብረከ መንፈሳዊ ደስታ ካለበት አሳርፍሀሰሁ እምዝ ዳግመ ኢይሬክበጸ ሞት እንግዲህም ሁሰተኛ ሞት አያገኝህም በተስፋህ ያመነውን በቃል ኪዳንህ የተማጸነውን ሥጋህን የቆረስክበትን ደምህን ያፈስስክበትንም ቦታ እጅ የነሣውን ሁሉ ከሞተነፍስ ከርደተገዛነም አድንልሀለሁ በዚህችም ቦታ በተስፋህ ጸንተው በኪዳንህ ተማጽነው የሚኖሩ ልጆችህን አንደ ሰማይ ኮከብእንደ ባሕር አሸዋ አበዛልሀለሁ ብሎ ተስፋቸውን ነግሯቸዋል ከዚህ በኋላ ሕማመብድበድ ለምታቸው ምክገያት ሁናቸው በተወለዱ በ ዓመት ከ ወር ከ ዐ ቀናቸው በዚህ ዕለት ዐርፈዋል አባ ተክለሃይማኖት ክቡር ወቅዱስ ከክህደተ ከተማ ስኣጋገንት ግዛት ሐዲስ ሐዋርያ ሱታፌ ቶማስ በወንጌል ቃል ማርኮ ነፍሳትን ከሞት እርሱን ለምስጋና ጌታ ቢመርጠው እጅ መንሻ አቀረበ በአምላኩ ፊት ገና የእናቱገ ጡት ጠብቶ ሳይጠግበው ጻድቃንን አናክብር ስንኖር በምድር ቅዱስ ቅዱስ ብሎ አመሰገነው እንደተናነገረው ዳዊት በመዝሙር በጥዑም ምስጋናው በሥሙር ጸሉቱ ዳግ ጻድቅ አባት የሕግ መምህር በአምላክ በረክት ተመላች ምድሪቱ በረከት ያሰጣል መንፈሳዊ ክብር መንፈስ ቅዱስ በርሱ ስላደረበት መዝ ማቴ ለሌ ዕረፍታ ለ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ሀገሯ ቡልጋ ቅዱስጌ ነው አባቷ ደርባኒኢናቷ ዕሌኒ ይባላሉ አካለ መጠን ስታደርስ ሠምራሬጊዩርጊስ ለሚባል ደግ ካህን ዳሯት ሁለት ፅ ጆች ወልዳለታለች ንጉሥ አጴ ገብረመስቀል የልቧን ቅንነት የግብሯን ደግነት ሰምተው የምትለብሰው የምታነጽፈው አልባሲወርቅ ወጥተው ወርደው የሚያገለግሏት ብላቴኖች ሰደውላታል አንዲቷ በጠባዬአዋ በሥራዋም ታስቆጣት ነበር አንድ ቀን ከእሳት ዳር ሳለች አገኝ አጣውን እየቀባጠረች ብታስጨንቃት ፍኔሙን። አለው ልጄ በጉን ጌታ ያዘጋጀል አለው ከሶስቱ ተራሮች ባንዱ የብርሣፃን ዓላማ ተቶክሎ ሲጠቅሰው አየ ከዚህ ሠዋ ሲለኝ ነው ብሎ ዴንጊያውን ይጸፈጽፍ እንጨቱን ይረበርብ ጀመር በጉ ሳይገኝ ደንጊያ መጸፍጸፍህ አንጨት መረብረብህ ስለምንድር ነው አሰው ልጄ በጉን ጌታ ያዘጋጀል አላልኩህምን አለው እንግዲህ በጉ ከምን ተገኝቶ እኔን ልትሠዋኝ ይሆናል እንጅ አለው ያስ ቢሆንትጠቀምበታሰህ አንጅ ትጎዳበታለህን አለው እንግዲያስ ጎልማላ ነኝና ጻእረሞት ይዞኝ ስንፈራገጥ ልብ አራስህን አንዳልልህ እጅ እግሬን አሰረኝ አለው አሠረው ዐይኔ ከብል ከብለል ሲል አይተህ ራርተህ እንዳትተወኝ በሆዴ አስተኛኝ አለው ወአስከቦ በከብዱ ይላል በሆዱ አስተኛው ቢላውን አንሥቶ ካንገቱ ሲያሳርፈው ጌታ አብርሃም አብደሃም ኢታክብድ ኤደከ በላዕለወልድክ ይስሐቅ አስመ አኮ ዘይድኅን ዓሰም በደመወልድክከ አላ በደምየ በደመወልድየ ዓለም የሚድን በኔ ደም በኔ ልጅ ደም እንጅ በልጅህ ደም አይደምና እጀህን በልጅህ ላይ አትዘርጋው አለው ወረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዕዘአጉዝ አቅርንቲሁ በዕፀ ሳቤቅ ይላል መለስ ቢል ጸዓዳ በግፅ በሀሪግሬሳ ተይዞ አግኝቶ ሠውቷል ሁለተኛም መልአኩ ይቤ አግዚአብሔር መሐልኩ ለከ በርእስየ እባርከከ በበረክትየ ወአበዝሆ ለዘርዕከ ከመኮከቢሰማይ ወከመጥጳ ዘድንጋገ ባሕር አስመ ኢከልአከኒ ወልደከ አንድ ልጀህፃ አልነሳህኝምና በበረከቴ እባርክህለሁ ዝርህንም እንደሰማይ ኮክብ እንደ ባሕር አሸዋ አበዛዋለሁ ብሎለታል ዘፍ ሚስቱ ሣራ በተወሰደች በ ዓመቷ ዐረፈች በዓተካዕበት ይላታል እልፍኝ ከአዳራሽነት ያላት መቃብር ገዝቶቀብሯታል ዘፍ አም ሞሃታቭ ሌላ ልጆች ወልዲል የመጀመሪያው እስማኤል ነው ወልዶታል ዘፍ ዕቱን ከኬጡራ ወልዲል ዘፍ አቀውም ኪዳንየ ዘምስሌሁ ተብሎ የተነገረለት ግን ደስሐቅ ነውና ለሌሎች ድርሻ ድርሻቸውን ሰጥቶ አሰናብቶ ይስሕቅን ርብቃ ወለተባቱክልን አጋብቶ በሀብቱ በንብረቱ ኣሠልጥኖት በተወሰደ በ ዓመቱ ዐርፏል ዘፍ ስለአምላኩ ፍቅር ሁሉን እየጣሰ ብሎ ቃል ገባለት ጌታ ለአብርፃም የፊጣሪን ፈቃድ ስለተከተለ ሆኖ ስላገኝው ታማኝ ሰው ፍጹም የብዙኃን አባት አብርዛም ተባለ ለጥቂት ዘመኔ ሰምታልፍ በቶሎ ርን ነቀቀ ራስ ሕንጻ ኣሳንጽም ቤት አልሠራምብሉ ወለደ ሩ ክርስቶስ በድንኳን ውስጥ ኖረ ያጣ ደኃመስሎ ዘመዶቹን ሁሉ ወገኖቹን ትቶ አብርፃም አብርፃም ደግ አባት መባሉ ሩቅ ህገር ፄዶ ከሀገሩ ወጥቶ እንግዳን በፍቅር ነው በመቀበሉ በአባቱ ፈንታ አምላኩን ቲክቶ ጌታ ደግነቱን ቾርነቱን አይቶ ዘርህ አንደ አሸዋ አንደ ኮኮብ በዝቶ ከዚያች ከድንከኑ አንደእንግዳ ገብቶ ስምህን ይጠራል ምድርን ሁሉ መልቶ ባደኩ አስደሰተው ወራሽ ልጅም ሠጥቶ የይስሐቅን ነገር ህ ፃዛሻሩታል አባቱ ከዕረፍቱ አስቀድሞ ኢያውብር የሚባል ሎሌውን ጠርቶ ልጄን ካወፃዋቼ ልጆች አንጅ ከክነዓን ሴቶች እንዳታጋባው ማልልኝ አለው ሕያው እግዚኡ ኘ እንዳልከው ይሆናል ብሎ ከወርቁ የጸራውን መርጦ ግመል ጭና ወደ መስጴጦምያ ሄፄደ ወደማታ ከው ዳር ተቀምጦ ያወጣ ያወርድ ጀመር ው ቓልሚቀዱት ብላቴኖች ከጌታዬ ዘመዶች ወገን ሁና መልክ ከደምግባት እስተባብራ የያዘች ውኃ አጠጭኝ ብያት አጠጥታኝ ግመሎቼንም ብታጠጣልኝ ኪያፃ አስተዳሎአክ ሰገብርከ ይስሐቅ ለባርያህ ይስሐቅ አቨጋጀሀት ባልኩ ነበር አሉ ይህን ተናግሮ ሳይፈጵም ርብቃ ባጭር ታጥቃ ማድጋዋን ነጥቃ መጣች ቀድታ ስትነሳ ውኃ አጠጭኝ አላት ደስ አለው የማን ልጅ ነሽ አላት የናኮር ልጅ የባቱኤል ልጅ ነኝ አለችው ከቤትሽ ማደሪያ አይገኝምን አላት ምን ታጥቶ ስንኳ ላንተ ለግመሎችህ የሚበሉት ገፈራ የሚያድሩበት ጋጥ አለን አለችው ለጣቷ ቀለበት ለጆሮዋ ጉትቻ ሰጥቶ አስጊጦ ሰደዳት ላባ የሚባል ወንድም አላት ማን ሰጠሸ አላት እንዲህ ያለ ሰው አለችው የሚሰጠው የሚያስጌጠው መስሉት ጄደ አንተን ያህል ክቡር ከዚህ ተቀምጠሀልን ብሎ ግመሎቹን ነድቶ እሱን መርቶ ይዞ ገባ እግርህን ታጥብህ እህል ቀምሰህ ዐረፍ በል አሉት ጌታዬ የላከኝን ሳልናገር አይሆንም አለ በል ተናገር አሉት ጌታዬ አብርፃምን አልቆ አክብሮታል ካረጀ በቷሳ የወሰደው የሚወደው ልጅ አለው ከሶርያ ሌጆች እንጂ ከከነዓን ልጆች እአንዳታጋባው ብሎ አስምሎኛል ገንዝብ ይፔ መጥቼ ከውኃ ዳር ተቀምጩ ሳወጣ ሳወርድ ይህችን ብላቴና መጣች አንደምታዩት አስጊጩ ሰደድኳት ለጌታዬ ልጅ ሚስት ትሆነው ዘንድ ስጡኝ እናንተም ንዘባችሁን ተቀበሉኝ አላቸው ንህነሰ ኢንክል ተናግሮ ኢሠናየ ወኢእኩየ ይህማ ከወዴእግዚአብሔር የመጣ አይደለምን ምን ማለት እንችላለን አሉት ቁረጡልኝ አላቸው ይሁን ተቀመጥ አሉት አደረ ሲነጋ አሰናብቱኝ ገንዘባችሁን ተቀበሉኝ ልጅቷን ስጡኝ አሰ ቀን ትሰንብት አሉት እግዚአብሔር አቅንቶልኝ ሳለ አታሰናክሉኝ ሰላቸው ባይሆን እሷን እንጠይቃት ብለው ቢጠይቋት እሄዳለሁ አለች ገግዘቡን ሰጥቶ ይዞ ሲመለስ ይስሐቅ ወንበዴ አንዳይጣሳቸው ብሎ መንገደኛ መስሎ ይሰልል ነበር አሻግራ አይታ ያ ማን ነው አለችው የምትፄጅለት የጌታዬ ልጅ ነው አላት ተራ ልብስ ለብሳ ነበርና አውርዱኝ ብላ አጌጣ ቆየች ይዚቸው ሂዲል በዚህ ጊዜ ይስሐቅ የ ዓመት ጎበዝ ነበር ዘፍ ሪ ሸፍ ርብቃ እፁተ ማኅፀን ነበረች አዝኖ ተክዞ ወደ ጌታ ቢያመለክት ምክነት ተወግዶላት ጸንሳለች።