Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መቅድም ማለት ለሚመጣው ነገር መሪ ፊታውራሪ በር ከፋች ማለት ነው።
ጅ የኹለቱም ወገኖች ትምህርት ቃል ሥጋ ኮነን ያልለቀቆ ስለ ኾነ በመሠረቱ አንድ መኾኑ አይካድም በኬልቂዶን ጉባኤ የቴተወሰነው ውሳኔ ግን አንድ ክርስቶስን ከኹለት ከፍሎ ኹለት ባሕርይ ኹለት ። ምክንያቱም ዲዮስቅሮስን በጉባኤ ሐዋርያት በጉባኤ ኒቅያ በጉባኤ ኤፌሶን በጉባኤ ቀስጥንጥንያ በተወሰነው አንድ አካል አንድ ባሕርይ ከምትል ከእርቶዶክስ ሃይማኖት ሳይናወጥ በዚያው ጸንቶ ሲያገኙት ንስጥሮስና ልዮን ምንም አንድ አካል ኹለት አካል በማለት ትንሽ ቢለያዩ ኹለት ባሕርይ በማለት ተስማምተው እንድ ኾነው ስላገኝዋቸው የኢትዮጵያ ሊቃውንት ኹሉ የንስጥሮስንና የልዮንን እንድነት በየጊዜው በሚቶኙት ቅኔ ይገልጹታል ። ሐ ንስጥሮስ ኹለት አካል ኹለት ባሕርይ ባለ ጊዜ በኤፌሶን የተሰበሰቡ ሊቃውንት ምንም ንስጥሮስ ከጉባኤው አልቀርብም ቢል በቅዱስ ቄርሎስ አፈ ጉባ ኤነት በነገሩ ከተስማመብት በኋላ ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው ብለው ወሰኑ እንጂ በአካልም በባሕርይም ቢኾን የሚል ቅጽል አልሰጡትም ። ልቀቅለት ብሎ እንደሚገላግል የሮማውም ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ልዮን በቄርሎስና በንስጥሮስ መካከል ገብቶ ከንስጥሮስ ባሀል ኹለት ባሕርይ ማለትን አግብቶ ኹለት አካል ማለትን አውጥቶ ከቄርሎስ ባህል አንድ አካል ማለትን ይዞ አንድ ባሕርይ ማለትን ሠርዞ ክርስቶስ አንድ አካል ኹለት ባሕርይ ማለትን ቢሰብክ የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት ዲዮስቆሮስ ይህማ አባቴ ቅዱስ ቄርሎስ ንስጥሮስን ተከ ራክሮ የረታበት ንስጥሮስ የተወገዘበት እይደስምን ንስጥሮስ የተወገዘበትን ሃይማኖት በከፊል አልቀበልም ብሎ መለየቱን ነግረውናል ። ሃይማኖቴ አንድ አካል ኹለት ባሕርይ ባይ ነኝቦ አላቸው። ጂ አንድ አንድ ጊዜ ። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንና የሮማ ቤተ ክርስቲያን ሌሎችም አብያተ ክርስቲያናት በሐ ዋርያት ስብከት ካመኑ ጀምረው ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ በማለት ጸንተው ሲኖሩ ንስጥሮስ ኹለት እካል ኹለት ባሕርይ ብሎ ቢያስተምር ኹሉም አንድ ኾነው ምንም ንስጥሮስ ከጉባኤው ባይገኝ በቅዱስ ቁርሎስ አፈጉባኤነት አውግዘው ከለዩት በኋላ የሮሙ ሊቀ ልጳሳት ልዮን ከንስጥሮስ ባህል ገሚሱን ከፍሎ በአንድ አካል ኹለት ባሕርይ ብሎ ሐሳቡን በገለጠበት ጉባኤ ኬልቄዶን በቆመበት በ ዓም ሃው ሮማና ኢትዮጵያ የተለያዩበት እርግጠኛው ጊዜ ይህ ነው አይጠራጠሩ ። ያንድ ባሕርይ ሳህል ከሐዋርያት ሲያያዝ የመጣ ተቀዳሚ ትምህርት መኾኑ የኹለት ባሕርይ ባህል ግን ኋላ በኬልቂዶን ጉባኤ የተደቀለ ባህል መኾኑ የማይታበል እውነተኛ ነገር ነው « እርስዎ ራስዎ የፊተኞች በኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ባሕርይ ብቻ አለ ብለው ያስተምራሉ ኹለተኞች ግን በክርስቶስ ኹለት ባሕርያት ባንድ አካል ሲሉ ያስተምራሉ ብለው መስክረዋል ገጽ ተመልከት እንዲኸውም ኢትዮጵያ የኹለት ባሕርይ ባህል ከመፈጠሩ አስቀድማ ክርስትናን ስትቀበል ያንድ ባሕርይን ባህል መቀበሏ እርግጠኛ ነገር ነው ። ዘ ቅዱሳን በሃይማኖት ከንጉውና ከጳጳሱ ጋራ አንድ መኾናቸው የማይካድ ነው የኸውም አንድ የኾኑበት ሃይማኖች ወልድ ዋሕድ አንድ አካል አንድ ባሕርይ በማለት ነው እንጂ ኹለት ባሕርይ በማለት አይደለም መረጃ ። መ ኢትዮጵያ በኢህ ባንድ ባሕርይ ባህል ጸንታ ከመኖሯ በቀር የኹለት ባሕ ርይን ባህል እገሌ የሚባል ሰው አስተምሯት ተቀበለች የሚባልበት ጊዜ የለም እርስዎ እንኳን ያልኾነውን እንደ ኾነ በማስመሰል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከሮማ የተለ የችው መቸ ነው የተለየችበትስ ምክንያት ምንድርን ነው እያሉ ከመጠየቅ በቀር ያንድ ባሕርይን ባህል መቀበሏን አረጋግጠው እንደመሰከሩ የኹለት ባሕርይንም ባሀል በዚህ ጊዜ ተቀበለች ብለው ለማስረዳት አልሞከሩም እንግዲህ በዚህ ኹሉ መረጃ ኢትዮጵያ ክፍሬ ምናጦስ ጀምራ ያንድ ባሕርይን ባህል ብቻ ይዛ የኖረች የኹለት ባሕርይን ባህል ያልተቀበለች ኾንዋ ስለተረጋገጠ ቱ ቅዱሳን ከንጉሥና ከጳጳሱ ። አካል አንድ ባሕርይ ማለት እንደኾነ ተረጋገጠ ማለት ነው ። ኢትዮጵያ ያጎድ ባሕርይን ባህል በቱ ቅዱሳን ተቀበለች ይላሉ ማለትን እርስዎ ለማደናገር የፈጠሩት ነው እንጂ በእኛ ዘንድ ኢትዮጵያ ያንድ ባሕርይን ባህል የኹለት ባሕርይ ባህል ከመፈጠሩ አስቀድማ በፍሬምናጦስ ተቀበለችው ከዚያም እስ ከዚህ ድረስ በዚያው ጸንታ ትኖራለች የኹለት ባሕርይን ባህል የተቀበለችበት ጊዜ የለም ከማለት በቀር በቱ ቅዱሳን ጊዜ የኹለት ባሕርይን ባህል ተቀበለች አንልም አንድ መረጃ ሳያቀርቡ ቱ ቅዱሳን ካቶሊኮች እንደነበሩ ከተረጋገጠ በኋላ ብሎ መና ገርም ፍጹም ማጭበርበር ነው እንጂ እውነተኛ ንግግር አይደለም ። ዛሬ ያላቋረጠ ነው በዚሁ መሠረትከእስክንድርያ ተሾ መው ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ግብጻውያን ጳጳሳት ኹሉ ወልድ ዋሕድ አንድ አካል እንድ ባሕርይ ማለትን አስተማሩ እንጂ በ ባሕርይ አንድ አካል ብሎ ያስተማረ አንድም የለ ። በ ቅዱስ ፍሬ ምናጦስ የአንድ ባሕርይን ባህል በኢትዮጵያ ያስተማረ የኬልቄ ዶን ጉባኤ የወሰነው የኹለት ባሕርይ ባህል ከመፈጠሩ አስቀድሞ በ ወይም ዘመን ነው የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት ዲዮስቆሮስም በፍሬ ምናጦስ ጊዜ የነበረ ውን ትምህርት በመለወጥ በኬልቄዶን የተወሰነውን የኹለት ባሕርይ ባህል አልቀበ ልም ብሎ የተለየ በ ዓምነውእንግዲህ ፍሬ ምናጦስ ለኢትዮጵያ ያንድ ባሕርይን ባህል ከሰበከላት ጀምሮ እስክ ጉባኤ ኬልቄዶን ድረስ አንድ መቶ ወይም ዘመን ይገኛል በዚህ ዘመን «። ይልቁንም እንደነ አባ ማትያስ ያሉት የካቶሊክ ሰባኪ ዎች የኢትዮጵያን ሊቃውንት ጸጋ ቅብዓት በሚለው የርስ በርስ ግጭት ምክንያት ብስጭት ባገኛቸው ጊዜ ይህን መግቢያ አገኘን መስሏቸው የኹለት ባሕርይን ባህል ተቀበሉን ከሮሙ ሊቀ ጳጳሳት ተላልከን የጵጵስና መዓርግ እናሰጣችሁ እያሉ እንዳባ በልዋቸወና እነርሱም በሹመት ተደልለን ወልድ ዋሕድ የምትል ሃይማኖታችንን የምን ለውጥ አይደለንም እያሉ እያሳፈሩ እንደ መለስዋቸው ታሪክ ይነግረናል ኢትዮጵያ ከሃ ይማኖታ ክብሯን የምትወድ ኾና ቢኾን ግብጽ ኢትዮጵያዊ ጳጳስ አልሾምም ባለቻች ጊዜ ከሮማ ወይም ከማንም ኹለት ባሕርይ ባይ ቤተ ክርስቲያን ሔዳ ሹመቱን ለማ « የኬልቄዶንን ጉባኤ የመቃወም ምልክቶች ምጣት ሥልጣን ነበራት ነገር ግን ባህሉን ጠንትቃ የተረዳችው ዐውቃ የያዘችው ስለ ኾነች ወደ ሌላ መሔድን አልፈቀደችም ሹመቱንም በራሷ ሥልጣን መርጣ እንዳትሾም አልቦ ዘይነሥእ ክብረ ለርእሱ ዕብጄቀ የሚለውን ቃል የምታውቅ ስለኾነች ምንም ብትበደል መልሳ ፅርቅን ከግብጽ ብትጠይቅ ከእስክንድርያ ጋራ አንድ የምትኾ ንበትን ያንድ ባሕርይን « ባህል ለውጣ « በማናቸውም ምክንያት ከእስክንድርያ ልትለይ የማትፈቅድ መኾኗን በግልጽ ስለሚያስረዳ ኢትዮጵያ ክካቶሲክ ቤተ ክርስቲያን ተለይታ የኬልቄዶንን ጉባኤ የሚቃወም ባህል ይዛ ዲዮስቆሮስን ለመደገፍ የተሰለፈችበት ጊዜ መቸ እንደኾነ በርግጥ አይታወትም ብለው የጸፉት ጽሑፍ ማንም ሲቀበለው የማይችል ፍሬቢስ ትችት መኾኑን ይረዱልኝ ። ዳ በስንክሣርም ኾነ በሌሎችም የታሪክ መጻሕፍት ኹሉ የሮሙ ሊቀ ጳጳሳት ልዮን በአንድ አካል ኹለት ባሕርይ ኹለት ጠባይ ዕ» ኹለት ፈቃድ ኹለት ሥምረት መለኮት የመለኮትን ሥራ ትስብእት የትስብእትን ሥራ ይሠራል የሚል ። የዲዮስቆሮስ ባህል መሠረቱ አካላዊ ቃል ሰውቢኾን ሥጋ ቢለብስ ምንታዌ የሌለበት አንድ አካል አንድ ባሕርይ አንድ ፈቃድ ነው። እንጂ በምንም በምን ኹለት አይባልም ማለት ነው በኬልቄዶን ጉባኤ የተወሰነው የልዮን ባህልም መሠረቱ ቀዳማዊ ቃል ሰውቢኾን ሥጋ ቢለብስ አካላዊ ተዋሕዶ ተዋሐደ እንጄ ባሕርይ ትስብእትን አልተዋሐደም ስለ ዚህ ክርስቶስ ባንድ አካል ኹለት ባሕርይ ኹለት ፈቃድ ማለት ነው ። ብ አንድ ልጅ ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ እንደ ኾነ እንናገራለን እንጂ መለኮት በባሕርዩ ለብቻ ትስብእትም በባሕርዩ ለብቻ እንዳለ አድርገን ኹለት የምንለው አይደለም ። ከኹለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ የኾነ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ። የኒህ የተጠቀሱት ሊታውንት ባህል እንደ ዲዮስቆሮስ ባሀል አንድ አካል አንድ ባሕርይ አንድ ፈቃድ ማለት እንደ ኾነ በተጠቀሱት ጥቅሶች በሰፊው ተረድተናል ። ያንድ ባሕርይ ባህል። አንድ ጊዜ ኢትዮጵያ ያንድ ባሕርይን ባህል የተቀበለችበት ። ክርስቶስ የአምላክነትንም የሰውነትንም ሥራ ባንድ ፈቃድ ባንድ ሥምረት የሜሠራ አንድ አካል አንድ ባሕርይ። የነበረውን ክርስቶስ አንድ አካል ። አንድ ባሕርይ ነው ማለትን ለውዞ አንድ አካል ኹለት ባሕርይ ። ባንድ አካል ኹለት ባሕርይ የሚል አንግዳ ትምህርትን ሳያመጣ በሐሰት ተወርቶበታል የሚሉን እንደኾነ የሰማነውን ያጠናነውን ታሪክ ኹሉ ሠርዘን አንድ አካል አንድ ባሕርይ በማለት እንስማማና አንድ እንኹን ። ከዚያም ወዲህ በየጊዚው ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ካቶሊካወያን ኹሉ የኬልቄዶን ጉባኤ የወሰነው ያነኑ ቀድሞ የሰማነውን ባንድ አካል ኹለት ባሕርይ ማለትን እንደ ኾነ ከማረጋገጥ በቀር አሻሽሎ ባንድ አካል ኹለት ባሕርይ ተብሎ አልተወሰነም ብሎ ያወራ የለም ። ዲዮስቆሮስም የኬልቄዶን ጉባኤ ባንድ አካል ኹለት ባሕርይ ። ክሰማይ የወረደው ወልደ ዕጓለ እመሕያው ከማርያም የተወለደው ወልደ እግዚአብሔር ነውና አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው እንጂ ወዶ ኹለትነት አይከፈልም ማለት ኹለት አካል ኹለት ባሕርይ አይደለም ። የኤዴሶንም ሊቃውንት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተዋሕደ በኋላ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው ብለው በመንፈስ ቅዱስ ። አንድ ። ጉባኤ ኤፌሶንም በቅዱስ «ቂርሎስ አፈ ጉባኤነት አንድ አካል አንድባሕርይብሎ ወሰነ እንጂ አንድ አካል ብቻ ብሎ አልቀረም ስለዚህ የኬልቄዶን ጉባኤ አንድ አካል ማለትን በቅዱስ ቂርሎስ ኹለት ባሕርይ ማለትን ከንስጥሮስ ባህል አምጥቶ ዝን ፐጉርኾር የሆነ ውሳኔ ወሰነ እንላለን እንጂ ኹለት ባሕርይ በማለቱ ኹለት አካል ይላል ብለን አናውቅም ነበረ ነገር ግን ባሕርይ ያለአካል ብቻውን የማይገኝ ስላኾነ ኹለት ባሕርይ ካላችሁ አካል የሌለው ባሕርይ የለምና ኹለት አካል ያሰኝባችኋል ብንል የሚያሳፍረን አይደለም ። ባሕርይ ነው። የኬልቄዶን ጉባኤ የንስጥሮስን ባህል አወገዘ ለሚሉት በጉባኤ ኤፌሶን የሮማ ቤተ ክርስቲያን ከቅዱስ ቄርሎስ ኃራ አንድ ኾና ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው ብላ ንስጥሮስን ማውገፀቧ እውነች ነው እንጂ ጉባኡ ኬልቄዶንስ በክልኤ ባሕርይ ብሎ በፈሊፍ አደሰው እንጂ አላወገዘውም። አስኪለውጠው ድረስ በቂርሎስ ጊዜ መሠረቱ አንድ አካል አንድ ባሕርይ። መንፈስ ቅዱስ ከአብም ከወልድም ሠሪጸ ማለቷን ሰርዛ እንደአባቶቻችን እንደ ሐዋርያት እንደ መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ ሠረጸ እንጂ ከወልድ እልሠረጸም ቃልም ሰብአዊ ባሕርይ ያለውን ሰብአዊ አካል በሕፃናት መጠን ነሥቶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ኾነ የምትል ካልኾነ በቀር የሮማና የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት የሚገናኙበት ሌላ መንገድ የማይገኝ መኾኑን ይወዩ ። ኢትዮጵያውያኖቹ በቀድሞውም ኾነ ባኹኑም ዘመን በመጸሕፍቶቻቸውውስጥ በክርስቶስ አንድ አካል ብቻ ሳይኾን አንድ ባሕርይ ብቻ ይገኛል ብለው በግልጥ ያምናሉ በብዙዎች ዘንድ አንድ ። ነፍስና ሥጋ በተዐቅቦ ተዋሕደው የተገኘው አካል አንድ ሰው ቢባል እንጂ ኹለት አካል ኹለት ባሕርይ እንዳይባል ረቂቅ መለኮትም ግዙፍ ሥጋን በተዐቅቦ ቢዋሐድ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ይባላል አንጂ ኹለት አካል ኹለት ባሕርይ ሊባል አይ ልም። ሰው ካራቱ ባሕርያት ተፈጥሮ ኛ ነፍስ ተዋሕደወጦ ስለተገኘ አንድ ሰው ይባሳል እንጂ አራት ወይም አምስት አይባልም « እንደዚኸውም መለኮታዊ ባሕርይ ያለው አካለ ቃል ሰብአዊ ባሕርይ ያለው ትስብእትን በሕፃናት መጠን ነሥቶ አካል ዝየአክልን ገንዘብ ቢያደርግ በተዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ኾን እንላለን እንጂ ስለ ቃሎች ምመ ። ይህ አነጋገር ኢትዮጵያ ከሮማ የተለየች የኬልቂዶኑን ውሳኔ ሳታውቀው ነው የሚሉትን መሠረተ ቢስ አሳብ እውነት ለማስመሰል ነው እንጂ እውነተኛ ንግግር አይ ደለም እኛስ ካቶሊካውያንን ኹለት ባሕርይ ይላሉ የምንላቸው ንስጥሮስ መለኮትንና ትስብእትን ለያይቶ ኹለት አካል ኹለት ባሕርይ ነው ብሎ ያስተማረውን ተከትለው ክርስቶስ ኹለት ባሕርይ ነው ባሕርየ ትስብእቱ ለባሕርየ መለኮቱ ይገዛል ይላለ ብለን ነው እንጂ እንዲህ እርስዎ እንደሚሉት ዐራቴን ባሕርያት ለብቻ ነፍስን ለብቻ መለ ኮትን ለብቻ ቆጥረን አይደለም ። ይህ አነጋገር አካል የሚለውን ቃል በአካልነቱ ስናጸና ባሕርይ የሚለውን ቃል አንድ ጊዜ አካል አንድ ጊዜ ባሕርይ እያልን እንደምንተርኾመው አስመስሎ የሚያሳይ አነጋዝር ነው ይሆን ካሉ በዚህ አንቀጽ ባሕርይን አካል ብለው ተርኮኾጐሙው ታል ብሎ ጠቅሶ ማስረዳት ነበረብፆዎ እንጂ መረጃ ሳይሰጡ ባሕርይን አካል ብለው ይተረጐሙታል ብሎ መኖዝረር አይገባም ። ባሕርይ ማለትን አደሱት ከኤፌሶን ጉባኤ አንድ ባሕርይ ማለትን አፈረሱት ብለን ለይቶን እንናገራለን እንጂ ኹለት ባሕርይ የሚሉትን አነጋገር ለውጠን ኹለት አካል ይላሉሱ ብለን አንናገርም ። እውነት ነው ክርስቶስ ማለት ከኹለት አካል አንድ አካል ። መላ ሽ ዋ ኹለት ባሕርያት የሚለውን ቃል መለኮትና ትስብእት ቢሉት በኢትዮጵያውያንና በካቶሊካውያን መካከል ስምምነት አይገኝም ምክንያቱም የሚያጣላን ክተዋሕዶ በኋላ በክርስቶስ ምንታዌ የለበትም አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው በማለትና በክርስቶስ የባሕርይ ምንታዊ አልጠፋም በማለት እንጂ መለኮትና ትስብእት ወይም ባሕርያት በማ ለት ስላልኾነ ነው ። የኬቄልዶኑንሮውሳኔ ይቀበላሉ ስለሚሉት ደግሞ እኛ መለየታችን በተዋሕዶ ምንታዌ ስለጠፋ ክርስቶስ አንድ ባሕርይ ነው ማለትና ኹለት ባሕርይ ነውምንታዌ አልጠፋምማለት የተለያዩ ነገሮች መስለው ስለሚ ታዩን ነው ካቶሊካውያን ይህ አነጋገር በምሥጢር እንድ መኾኑን ከተረዱት ባነጋገሩ ብቻ ምን እንጎዳ ብለው ነው አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው ምንታዊ በተዋሕዶ ጠፍቷል አይሉና አንስማማምን ። በካቶሊክ አነጋገር ግን ቃል ሰብአዊ ባሕርይን ተዋሐደ ይላሉ እንጂ ሰብእዊ እካልን ተዋሐደ አይሉም ወንጌላዊ ቃል ሥጋ ኮነ ባለው መሠረት ቃል በከዊን የተ ገለጸበትን ሥጋ ባሕርይ እንጂ አካል አንለውም ካሉ በኋላ አካል አንድ ነው ባሕርይ ኹለት ነው ሲሉን በእውነቱ ቃል የተዋሐደዴ ሰብአዊ ባሕርይን ከኾነ አልተዋሐደም በምንታዊ ጸንቶ ይኖራል የሚሉትም ሰብኦዊ ባሕርይን ክኾነ አንድ እካል የሚሉት ዕሩቅ ቃልን ነውን ወይስ ሌሳን አካል እለ በማሰት እንቸፃራለን ። ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ይህን ጠንቅቀው ክርስቶስ በተዋሕዶ ከኹለት እካል አንድ አካል ኾነ ይላሉ ። መስለው አንድ አካል አንድ ባሕርይ ይበሉ። ቋ የኢትዮጵያወያኖቹ አፈታት አንድ ባሕርይ ሲሉ በመለኮቱ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ነው ማለት የአምላክነት ባሕርይ አለው ማለት ነው ። በትስብእቱ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ነው ማለት የሰውነት ባሕርይ አለው ማለት ነው ነገር ግን ባንድ አካል የቆመ ብለዋል ። በኋላ በክርስቶስ የሚገኘው አንድ ባሕርይ ብቻ ነው አለ ። ኛ ባሕርይ ። ባሕርይ ። ነገር ብቻ የማይነገር ስለኾነ ክርስቶስ ከኹለት አካል አንድ አካል ኾነ ማለት ግድ ነው ። እንግዲህ ከክርስቶስ ጐን ደም መፍሰሱ ምንታዌን የሚያ መለክት ክኾነ ደም የፈሰሰ ሰብእዊ ባሕርይ ካለው አካል እንጂ ክሰብአዊ ባሕርይ ብቻ አይደለምና እንደቄርሎስ እንድ አካል አንድ ባሕርይ ማለት ቀርቶ እንደ ንስጥ ሮስ ኹለት አካል ኹለት ባሕርይ የሚያሰኝ ። እኛ ግን ደም የፈሰሰ መለኮታዊ ባሕርይ የተዋሐደው ሰብአዊ ባሕርይ ካለው አካለ ትስብእት እንደ ኾነ አምነን አንድ አካል አንድ ባሕርይ ብለን እንናገራለን እንጂ ኹለት አካል ኹለት ባሕርይ የምንል አይደለንም ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ነው ኹለት አይደለም ለማለት የፈለጋችሁ እንደ ኾነ ግን ይህ በፍጹም እውነት ነው ክርስቶስ አንድ አካል ብቻ አለውና አለ የሚ ሉትን እንመርምር ። ጴጥሮስም አንድ አካል አንድ ባሕርይ መቹኑን አምኖ ክርስቶስ ስለእኛ በሥጋ መከራ ተፃበለ አለ እንጂ ኹለት አካል ኹለት ባሕርይ መኾኑን በሚያስረዳ አነጋገር አልተ ናገረም ያለውን ቃል ሊለውጥ አስቦ ይህንን ቃል ሲተረጐም ይህን አንድ የኾነ ልጅን ኹለት አናደርገውም አንድ አነዋወር አንድ አካል እንላለን እንጂ መለኮትና ትስብእ ትን ለየብቻቸው ተለያይተው በኹለት አካላት አሉ አንልም ። ክርስቶስ አንድ አካል እንድ ባሕርይ ነው እያሉ በግልጽ የተናገሩትን ቃል ለውጦ አንድ አካል ኹለት ባሕርይ ብሎ ለመተርጐም ብዙ ደክሟል መጻሕፍቱ ግንእንቢ ብለው ቀርተዋል ። እንቢታቸውንም ባጭሩ እገልጣለሁ አካል ወ ህላዌ የሚለውን ንባብ ኹሉ መለኮቱ ከትስብእቱ ጋራ አንድ አካል አንድ አኗኗር ማለት ነው እንጂ አንድ ባሕ በሥርዓተ አምልኮና በሃይማኖት የሚገኝ ትምህርት ። ከእመቤታችን የነሣው ሥጋ አካል ባይባልም ባሕርይ ይባላልና ስለዚህ አንድ አካል መባልን አያስቀርም እንዳይባል ካቶሊክ ጠንቅቆ ባሕርይ አልተዋሐደም ኹለት ርይ ነው ይላል ስለዚህ አንድ እካል የሚሉት ንግግር እንዲህ » ፍርስርስ ያለ ኖ ይገኛል ። ከጉባኤ ኬልቄዶን በፊት የነበሩ የሮም ሊቃነ ጳጳሳትም አንድ አካል አንድ ባሕ ርይ ማለታቸውን በጽሑፋቸው ስላረጋገጡበት ንግግራቸዉ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ማለት መኾኑን አረጋግጦ ይህ ። ስለዚህ መለኮታዊ ባሕርይ ያለው አካለ ቃል ሰብአዊ ባሕርይ ያለው አካለ ትስብእትን ቢዋሐድ በተዋሕዶ ምንታዊ ጠፋ አንድ አካል። ንስጥሮስ ከዚህ ወጥቶ ከተዋሕዶ በፊት አካል ዘየአክል ተገኝቶ ቃል ያነን ተዋ ሐደ ወይም በዚያ አደረ ስለዚህ ኹለት አካል ኹለት ባሕርይ ያሰኛል ስላለ ሮምም እስክንድርያም አንጾኪያም ቀስጥንጥንያምአንድ ኾነው ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው እንጂ ኹለት አካል ኹለት ባሕርይ አይደለም ብለው እንዳወገዙት የታ ወቅ ነው። ኛም እርስዎ ጎጃሜዎችና ትግሮች እያሉ የሚጠሩዋቸው « ትብዐቶች የሚባሉት ወገኖችም ቃል ሥጋን በተዋሒደ ጊዜ በተዋሕዶ ምንታዊ ጠፋ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ኾነ ሲዋሐድ መንፈስ ቅዱስን ተተብሎ የባሕርይ ልጅ ኾነ መንፈስ ቅዱስን በመቀበሉ ንዴት ጠፋለት ይላሉ እንጂ እንደ ካቶሊክ ባህል ባንድ አካል ኹለት ባሕርይ አይሉም ። አካል ኹለት ባሕርይ ኹለት ፈቃድ መንፈስ ቅዱስ ከወልድ ሠረጸ በማለት የሚተባበር የለም ። ይህ ፍጹም ሐሰት ነው በኢትዮጵያ ማናቸውም ወገን ቢኾን ሥግው ቃል ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ቹኖ እንደ አምላክነቱ ሕያው ሲኾን እንደ ሰው ነቱ ለሰው የሚገባውን ሕማም ሞት በእውነት እንደ ቶቀበለ ያምናል እንጂ ይህን የሚል የለም ውሸት ነው ። ይሀን መጽሐፍ ለመጻፍ ያሳሰበዎ ኢትዮጵያ እንድ እካል ባሕርይ ባይ መኾኗን ከሊቃውንቶቿም መንበረ ማርቆስ የኾነች የእስክንድርያን ባህል አንድ አካል አንድ ባሕርይማለትን ነቅፎ መንበረ ጴጥሮስ የተባለችየሮማን ባህል እንድ አካል ኹለት ባሕርይ ማለትን የሚደግፍ እንዳለ ለማስረዳት ነው። የኢትዮጵያ ሊቃውንት እንዲህ ጠንቅቀው ፍጹም ሰው የኾነ ቃል በተዋሕዶ አንድ አኣካል አንድ ባሕርይ ኾኖ ያምላክነትንም የሰውነትንም ሥራ እንደሠራ ያምናሉ። በ እርግጥ ነው ከላይ እንዳመለከቱት አንድ አካል ኹለት ባሕርይ ። ኹለተኛም የካቶለክ ትምርት ከንስጥሮስ ባህል አልፎ ቃል ሥጋ ኮነ የሚለውን ቃል ያስተባብላል ያልንበት ምክንያት ንስጥሮስ ለመለኮትም ለትስብእትም ባሕርይ ያለው አካል እንዳላቸው አምኖ ባሕርይ ያለው አካለ መለኮት ባሕርይ ባለው አካለ ሰብእ አደረ እንጂ አልተዋሐደም ብሎ ነበረ ። ከመረመፎናቸው ምንጮች ኢትዮጵያውያን የአውጣኪን ባሀል የሚከተሉ እው ነተኞች አንድ ባሕርይ ባዮች አለመኾናቸውን እንረዳለን ባሕርይ ሲሉም ክርስቶስ እንድ ህልው መኾኑን ለማስረዳት ነው እንጂ ሰእሱ ኹለት ያልተደባለቁ ባሕርያት መገኘታቸውን ለመካድ አይደለም አንድ ባሕርይ የሚሉትም ኹለት አካላት የሚለውን የንስጥሮስን ባፀል ለመቃወም ብቻ ነው ብለዋል ። አንድ ባሕርይ ማለታቸው ኹለት አካል የሚለውን የንስጥሮስን ባህል ብቻ ለመቃ ወም ነው ያሉትም ፍጹም ሐሰት ነው በእርግጥ የምንቃወም በአንድ አካል ኹለት ባሕርይ የሚለውንም ባህል ነው እንጂ የንስጥሮስን ባህል ብቻ አይደለም ።