Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አትኩሮትን መቀየር ሰራስ ከፍተኛ ግምት የመስጠትን ልምድን ማጉልበት ከፀለምተኛ አስተሳሰቦች መራቅ ቀኑን በበጐ ነገር መጀመር የአሸናፊነት አስርቱ ስትራቴጂዎች መ መሰናክሎችን ማለፍ ሕይወት በምርጫዎች የተሞላችው እንዴት ነው። አንዲት ጫካ ውስጥ የምትኖር ባለ ብዙ ላባዎች ዘማሪ ወፍ ነበረች አንድ ቀን አንድ ገበሬ ሳጥን ሙሉ ትላትሎችን እንደያዘ ክማሪዋ ወፍ ፊት ቀረበ ወፏም ገበሬውን ላጥንከ ውስጥ የያዝከው ነገር ምንድ ነው። እኔ ነፃ አብራሪ ነኝዙ ማንም ሰው ከመቆጣጠሪያው ክፍል ሆኖ እንዲያበኝ አልፈልግም የሚል ፓይለትን አልፈልግም አንድ ተግባርን በተደጋጋሚ በኃላፊነት ስሜት አለማከናወን የዲሲኘሊን ጉድለት ነው። ያለብርታት ራዕይና ፅናት የሚነዳ ህይወትም በጭፍኑ የሚጓዝ ነው ለነፍና ደካማ የሆነ አዕምሮ ሁሌም ብዙ ድካም የማይጠይቀውን ቀላሉን መንገድ ይመርጣል አትሌቶች ለደቂቃዎች ሰሚያደርጉት ሩጫ የዓመታት ልምምድ ያደርጋሉ እልህ አስጨራሽ ልምምድ ያደረገ አትሌት ከልምምድ በኋሳ ምን አንደሚሰማው ጠይቁት በኃይል መሞላቱን ይነግራችኋል ይህ ዓይነቱ ስሜት ካልተሰማው ግን በጥሩ ሁኔታ ልምምድ አላደረገም ማለት ነው።ተግባራዊ ድርጊት የኋላ ኋሳ ሰኬታማ ለሆነም ሰው አጋጥመውት እንደፃበርና ድባቅ መትቶ አንዳሸነፋቸው አይረዱም ልዩነታቸው ይህ ነው። ስስኬት የሚያስፈፀጉ ዋነና ነገርች ስኬት ልክ ኬክ እንደመጋገር ነው አስፈላጊውን ጥሬ ዕቃው እንደሆነ አለን ነገር ግን የመጠቀሙና ያለመጠቀሙ ምርጫ የእኛ ነው።
አኛ ላሩን ባንደኛው ጐን እያየነው ሳለ በሌሳኛው ጐኑ የሚያዩ ሌሎች ለዎች መኖራቸውንና ምናልባትም አነዚህ ለዎች የእኛን ቦታ ለመንጠቅና ከደጃፋችን ሀብት ሲያፍሱ ፅኑ ፍላጐት ሊኖራቸው እንደሚችል እናስተውል መልካም አጋጣሚን ለመገንዘብ ያልታደሉ ሰዎች ጥሩ ዕድል በራቸውን ሲያንኳኳ በንዴት ይጮፃሃሉ ያለፈውን አሉታዊ ስሜታቸውን ስለሚቀሰቅሰውም ይረበሻሉ ቃይ መልካም ዕድሉችና አጋጣሚዎች ከአጃችን ሲያፈተልኩ አንጂ በራችንን ሊያንኳኩ የመገንዘብ ፅድላችን እጅግ የጠበበ ነው ዕድል በራችንን የሚያንኳኳው አንዴ ብቻ ነው ቀጣዩ ጊዜ የተሻለ ወይም የባሰ መጥፎ ሊሆን ይችሳል ሰዚህም ነው ትክክሰኛውን ውሳኔ በትከክሰኛው ጊዜ መወስን የሚኖርብን ተገቢ ባልሆነ ጊዜ የምንወስነው ትክክለኛ ውሳዱ የተሳሳተ ውሳኔ ይሆናል ዳዊትና ጐልያድ መቼም መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሰውን የዳዊትና ጐልያድ ታሪክ ብዙዎቻችሁ ታውቁታሳችሁ ጐልያድ በማንም ልብ ውስጥ ፍርሀትን ሲነዛ የሚያስችል ቁመናና ትልቀት የነበረው ግዙፍ ሰው ነበር። በእርግጥም ሠራተኞቹ ሰደንበኞች እባክዎጐና እናመሰግናለን ማለትን ቢገባቸውም ይህ ትህትና ሥራ ለመሥራት በሚኖራቸው ፅኑ ፍላጐት የተጋዘ ወይም የታጀበ ሊሆን ይገባል ኬኬ ኬሌ መ ን በአንድ ወቅት አንድ ሰው ወደ ታዋቂው የፈረንሳይ ፈላስፋ ብሌዝ ፓስካል ተጠጋና እንዳንተ ዓይነት አፅምሮ ቢኖረኝ የተሻለ ስው በሆንኩ ነበር አለው ብሌዝ ፓስካልም ሊመልስ የተሻለ ሰው ከሆንክ የኒን አዕምሮ ይኖርሃል አለው የታላላቅ ድርጅቶች ጥንካሬ የሚገነባው በደመወዝ አከፋፈል አሊያም በሥራ ሁኔታዎች አይደለም ይልቁንም የነዚህ ድርጅቶች ጠንካራ መሠረቶች የሚገነቡት በስዎቹ አወካከትና መልካም የርስ በርስ ግንኙነቶች ነው ሰራተኞቻቸው ይህን ነገር ሜድረግ አልችልም የሚሉ ከሆነ የዚህ አባባል ትርጉም ሁሰት ዓይነት አንደምታ ይኖረዋል የመጀመሪያው ሥራው እንዴት እንደሚሠራ አለማወቃቸውን መናገራቸው ሲሆን ይህም እንደ ቴከኒካዊ ችግር ሊወሰድ ይችላል ሁሰተኛው ደግሞ ሥራውን ለመስራት ጭራሹኑ አለመፈለጋቸውንና የአመለካከት ችግር እንዳለባቸው ተደርጐ ይወሰዳል ወይ ለሥራው ደንታ የላቸውም አሊያም ሥራውን መሥራት ይገባቸው እንደሆነ አያውቁም የካልጋሪ ማማ ርዝመት ዐ ሜትር ነው ከአጠቃላዩ ዐ ቶን ክብደት ውስጥ ቶን የሚሆነው ዐ ከመቶ ማሰት ነው የሚገኘው ከመሬት በታች ነው። ባህል በየትኛውም ቦታ ሁሌ ከላይ ወደታች ይወርዳል እንጂ ከታች ወደ ላይ አይወጣም ከሁሉም በፊት ምን ዓይነት ጸካባቢያዊ ሁኔታዎችን እንደፈጠርን ልናስተውል ይገባናል መጥፎ አካባቢያዊ ሁኔታዎች ከበዙ በጐ ነገር ለናይ ምግባር መጠበቁ ይከብዳል ሕግ ተላላፈነት በራሱ ሕግ በሚሆንባቸው አንዲህ ዓይነት አካባቢዎች ሕግ አክባሪ ዜጐች አጭበርባሪ ቢሆኑ አይደንቅም እስቲ ያለንበት አካባቢያዊ ሁኔታ አመለካከታችን ላይ እንዴት ተፅዕኖዎችን ሊፈጥር እንደሜችልና እኛም የምንፈጥረው አካባቢያዊ ሁኔታ ሌሎቹ ላይ የሚያደርለውን ተፅፅኖ ለማጤን ጥቂት የፅሞና ጊዜ ይኑረን ሎከር ዘልማዳዊ ድርጊቶች ከተለያዩ ለዎች ጋር እንደሚኖረን ተሞክሮ አንፃር ባህርያችንም ያቀያይራል ብዙ ጊዜ የሕይወታችን ማጣቀሻዎች አድርገን የምንጠቀመው ልምዶቻችንንና አጋጣሚዎቻችንን ነው በጐ ተሞክሮ ካለን በጐ አመለካከት ይኖረናል መጥፎ ተሞክሮ ካለንም እአንደዚያው ከዚህ በመነሳትም ስለ ወደፈቱ ሕይወታችን ድምዳሜ ላይ ለመድረስ ሁሉ እንወስናለን ፎዐህርዘዘ ትምህርት ትምህርት ስንል መደበኛ በሆነ መልኩ ከትምህርት ቤት የምፍናገኛቸውንና ከኑሮዋችን ልምድ የምንቀስመውን ያካትታል በመረጃ ውቅያኖስ ውስጥ እየቀዘፍን ቢሆንም ቅሉ የዕውቀትና ጥበብ ጥማችን አስካሁን አልረካም ባጭሩ ለመገንዘብ እንዲረዳን ዕውቀት የሚለው ቃል ሲተረጐም ጥበብ ማለት ሲሆን ጥበብ የሜለው ቃል ደግሞ ስኬትን ያመለክታል አዚህ ላይ ከምንም በላይ የመምህራን ሚና የጉላ ይሆናል መምህራን በባህርያት ቀረፃ ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖ የጐላ ነው ትምህርታችን ለመኖር ምን ማድረግ እንዳለብን ብቻ ሳይሆን አንዴት መኖር እንዳለብንም ሊያስተምረን ይገባል ሜሬጨ» ሰመሆኑ ዘጉ ስመሰካከቶችን ከንዴት መስየት አንችሳስን። አለመታመም ብቻውን የጤናማነት መስፈርት አንደማይሆን ሁሉ አንድ ሰው መጥፎ አመለካከት ስሳልያዘ ብቻ ጥሩ አመለካከት አለው ማለት አይደለም በጐ አመለካከት ያለው ሰው ከሌላው በቀላሉ የሚለይበት መለያ ባህርያት አሉት እነዚህም በራስ መተማመኑ አፍቃሪ መሆኑ ትዕግስት ማሳየቱና ትህትናው ናቸው ከራሉና ከሌላውም የሚጠብቀው ምርጡን ነው ለራሱም ለሌላውም ከፍተኛ ግምት ይሰጣል ሁሌም ቢሆን በጐውን ነው የሚመኘው በጐ አመለካከት ያለው ሰው ዓመቱን በሙሉ ፍሬ በሚያፈራ ተክል ይመሰላል ሁሌም ቢሆን ተቀባይነት አለው በጐ ስመስካከትን የማጻበር ጥቅሞች በጐ አመለካከትን ማዳበር ብዙ ጥቅሞች አሉት እነዚህ ጥቅሞች ግልፅ ስለሆኑ ለመረዳትም ሆነ ለመለየት አያስቸግሩም ግን ብዙውን ጊዜ በቀላሉ የምንገነዘባቸውን ነገሮች በቀላሉ እንዘነጋቸዋለን አ ር ፓ ሥ ፖ ከበጐ አመለካክት የምናገኛቸው ጥቅሞች መስህብ ያስው ስብሰናን ደገናጽፈናፀስ ኃደሳችንዓ ዓቅማችንን ያዳብርስናስ በሕዶወት የመርካት ስጋጣሟውን ይበዛስናል በስካባቢያችን ያሱትን ሰዎች ወዉቾ አኛ ከንዲሳቡ በኛ አንዲነቃቁ ያደርጋቸዋፀ ሩ ስማኀበረስቫችን ስስተዋጽሶ የምናበረክት ምርጥ ደርገናል ኣጹአ ሥመ መ። ጨለምተኛ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ብዙውን ጊዜ ተጠያቂ የሚያደርጉት ጠቅላላውን ዓስም ነው ወላጆቻቸውን መምህራኖቻቸውን ጓደኞቻቸውን አለቆቻቸውንና የትዳር ጓደኞቻቸውን በሙሉ ይወቅሳሉ ከተቻለም ኮከቦቹን መንግሥትንና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የውድቀታቸው ምከንያት አድርገው ከማቅረብ ወደ ጋላ አይሉም እኛ ግን ራሳችንን ከትላንትናው ልማድ ማላቀቅ ይገባናል የእግራችንን ትቢያ አራግፈን ከዓላማየለሽ ወደ ዓሳማመር የጉዞ መስመር መመለስ ይኖርብናል ህልማችንን ዕቅዳችንን አደራጅተን ወደፊተ መጓዛችንን እንቀጥል ስለእውነት ታማኝነትና መሰል ነገሮች ማሰብ አመለካከታችንን ወደ በጐና አዎንታዊ ሁኔታ ሊቀይረው ስለሚችል ሁሌ በጐ በጐውን እናስብ የስመሰካከት ሰጡፕ ስማምጣት የሚረዱን ስምንት ደረጃዎች በጐ አመለካከት እንዲኖረንና ይህን አመለካከት በዘሳቂነት ጠብቆ ለማቆየት የሚከተሉትን ስምንት ደረጃዎች በጥንቃቄ መከተል ይኖርብናል ደረጃ በትኩርትን መቀየር በጉ ነገርችን መፈስገ ከውስጣችሁ ጥሩ ነገሮችን መፈለግ ይኖርባችኋል ትኩረታችሁ በሕይወት በጐ ገፅታዎች ላይ ሊሆን ይገባል በአንድ ሰው ሳላሳይ ወይም በሆነ ሁኔታ ላይ ስህተቶችን ለመንቀስ ከመጣደፍ ይልቅ በጐውን ገፅታ ለመመልከት ሞክሩ ብዙውን ጊዜ በዘልማዳዊ ተፈጥሮአችን የለመድነው መጥፎውን ብቻ ነቅሶ ማውጣት ስስሆነ በጐውን ሳናይ የምናልፍበት ጊዜ ይበዛል አንድሪው ካርኒጌ ከስኮትላንድ ጠፍቶ ወደ አሜሪካ ሊመጣ አፍላ ወጣት ነበር። ዝቅተኛ ሥራዎችን በመሥራት የጀመረው የአሜሪካ ሕይወቱ አሁን በአሜሪካ ውስጥ ካሉት ግዙፍ ብረት አምራቾች ሁሉ ቁንጮ ለመሆን አብቅቶታል በአንድ ወቅት አብረውት የሚሠሩ አርባ ሶስት ሚሊየነሮች ነበሩት በአሁኑ ዘመን አንድ ሚሊየን ዶላር ብዙ ነው ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ በዐዎቹ አንድ ሚሊየን ምን ያህል ብዙ ገንዘብ እንደነበር መገመት አይከብዳችሁም ባንድ ወቅት አንድ ሰው ሚስተር ካርኒጌን ከስዎች ጋር እንዴት እንደሚግባባ ጠይቆት ያገኘው ምላሽ የሚከተለው ነበር ከስዎች ጋር ተግባብቶ መሥራት ወርቅን ለማግኘት መሬት ከመቆፈር ጋር ይመሳሰላል አንዲት ግራም ወርቅ ለማግኘት በሚልየን ቶኖች ከብደት ያለው አፈር ዝቀን እናወጣለን ሆኖም የቁፋሮው ግብ ወርቁ እንጂ አፈሩ ስላልሆነ የአፈር ከምሩን ሳናስተውል ወርቁን ፍስጋ እንቀጥላለን የአንድሪው ካርኒጌ ምላሽ ጠቃሚ መልዕክቶችን ያዘለ ነው በሁሉም ለው ላይ በእያንዳንዱ ሁኔታ ውስጥ በጐ ነገሮች አሉ ጐልተው ስለማይታዩ አናስተውላቸውም እንጂ ስለዚህ እነዚህ በጐ ነገሮች ጐልተው እስኪታዩን ድረስ ቁፋራችንን ማቆም አይገባንም የእናንተስ ግብ ምንድነው። ከለዎች ስህተትን የምትፈልጉ ከሆነ የትየለሌ ስህተቶችን ልታገች ትችላላችሁ ግን እኮ ግባችሁ ወርቁን ማግኘት እንጂ የአፈር ከምሩን አይደለም ስህተት ነቃሾች ከገነት ውስጥ እንኳን ስህተት እንደማያጡ መወራረድ እንችላለን ደግሞም ማንኛውም ሰው መጨረሻ ላይ የሚያገኘው አጥብቆ የፈለገውን ትኩረት የስጠውን ነገር ነው አሉታዊ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ሁሌም ከመንቀፍና ከመተቸት አይቦዝኑም አንዳንድ ለዎች ምንም ይሁን ምን አንድን ነገር ለማጣጣል ሁሌ አፋቸው እንደሾለ ነው አንድ ነገር ምን ያህል በጥራት እንደተሠራ ከማስተዋል ይልቅ ምን ያህል ስህተቶች ጉድዴስቶች እንዳሉት ማሰላሰል ይቀናቸዋል። አዳኙ ታድያ ጓደኞቹ ውሻውን አይተው እንዲያደንቁለት ፈለገና አንድ ቀን አንድ ጓደኛውን ዳከዬ ለማጥመድ አብረው እንዲፄዱ ጋበዘው ቀኑን ሙሉ በለስ ቀንቷቸው ዳከዬዎችን መተው በጣሉ ቁጥር አዳኙ ውሻውን በውሀው ላይ እየተራመደ ግዳያቸውን ይዞላቸው እንዲመጣ ያዘዋል አዳኙ ጓደኛው ስለውሻው የሆነ የአድናቆት አስተያየት ይለግሰኛል ብሎ ቢጠብቅም ጓደኛው ግን ቀኑን ሙሉ ምንም አስተያየት ላይሰጥ ዋለ በመጨረሻ በመልስ ጉቦ ላይ አዳኙ ጓደኛውን ከውሻው ያስተዋለው ያልተለመደ ነገር ካለ ይጠይቀዋል ጓደኛው ትንሽ አሰብ አድርጐ አዎን ያልተለመደ ነገር አይቻለሁ ታውቃለህ ያየሁት ያልተለመደና የገረመኝ ነገር ውሻህ ዋና አለመቻሉን ነው ሲል አስተያየቱን ሰጠው አንዳንድ ሰዎች ሁሉንም ነገር በትኩረት የሚያጤኑት በመጥፎ ጐነ ላይ ብቻ ነው እንዲህ ዓይነት ሰዎች የሚታወቁባቸው የተሰዩ ባህርያተ እነዚህ ናቸው የሚነቅፉት ነገር ሲያጡ ደስታ ይርቃቸዋል ጥሩ ስሜት ሲሰማቸው ከዚህ የባስ መጥፎ ስሜት ሊሰማኝ ይችላል በሚል ስጋት ፍርሃት ያድርባቸዋል አብዛኛውን የሕይወት ዘመናቸውን የሚያሳልፉት በመቃወምና ቅሬታ በማሰማት ነው ምን ያህል ጨለማ እንደሚሆን ለማየት ሲሉ መብራቱን ያጠፉታል ን ኣ በሕይወት መስተዋት ውስጥ ስንጥቅ ፍለጋ ሁሌም ይባዝናሉ ሩፍ ብዙ ሰዎች አልጋቸው ላይ መሞታቸውን ሲለሙ በፍርፃት አልጋ ሳይ መተኛትን ያቆማሉ ነገ እንታመም ይሆናል የሜል ከፍተኛ ስጋት ስለሚሰማቸው በዛሬው ጤንነታቸው ፍጹም ደስተኛ አይሆኑም ሩ እጅግ መጥፎ መፃዒ ነገሮች ይከለታሉ ብሰው ከማሰባቸውም በላይ የሁሉም ጥሩ ነገሮች ጅምር መጥፎ አጨራረስ ይኖረው ዘንድ ይተጋሉ ሩፍ ከቦንቦሲኖው ላይ የሚታያቸው ቀዳዳው ነው ሩ ፀሀይዋ የምትወጣው ጥላ ለመፍጠር እንጂ ጨለማን ሰመግፈፍ እንደሆነ አድርገው አያስቡም ሩ ባገኙት ነገር ከመደሰት ይልቅ ያጡት ነገር ሲያብከነክናቸው ይታያል ጠንክሮ መሥራት ማንንም እንደማይጉዳ ቢያውቁም ለምን የአርባ ቀን ዕድሌን አልጠብቅም። ለራስ ከፍ ያለ ግምት ሰጥቶ ራስን በበጐ መልኩ መመልክትን ለማዳበር ብቸኛው መንገድ ውለታን በምንም ዓይነት ሊመልሱልን ለማይችሉ ሰዎች ውሰታ መዋል ነው ከጥቂት ዓመታት በፊት በበጐ ፍቃደኝነት ስሰ አመለካከትና ለራስ ከፍ ያለ ግምት ስለመስጠት ትምህርት የምሰጣቸው እስረኞች ነበሩ የሚገርማችሁ ከነዚህ ሰዎች በጥቂት ላምንታት ውስጥ የተማርኩት ትምህርት በዓመታት ውስጥ ልማረው ከቻልኩት በላይ ነው ለሁለት ላምንታት ያህል ትምህርቱን ከተከታተሉ በኋላ አንዱ እስረኛ ድንገት ንግግሬን አስቆመኝና እሺ ከጥቂት ሳምንታት በቷላ ልፈታኮ ነው አለኝ እኔም ክምሰጠው ትምህርት የቀለመው ቁም ነገር ምን እንደሆነ ጠየቅሁት ለጥቂት ደቂቃዎች በዝምታ ሲያስብ ቆይቶ ስለራሱ ጥሩ ስሜት እየተሰማው እንደሆነ ነገረኝ አኔ ግን ጥሩ የሚለው ቃል በቂ አይደሰም ምን ዓይነት የባህሪይ ለውጥ አንዳመጣህ በዝርዝር ንገረኝ አልኩት። አልኩት ዜው ን ፄ የፄ ሕይወት ነውና የፈለግሁትን አደርገዋለሁ ዓይነት አስተሳለብ ከመጠን በላይ ጉዳትን እያደረሰ ነው ሰዎች እነርሉን ሊያሳምናቸው በቻለ ማናቸውም ጉዳዮች ላይ እንዳላወቁ በመምሰል በማን አለብኝነት የሚጓዙ ከሆነ ለማንም አደጋ መሆናቸው እይቀሬ ነው እንዲህ ዓይነቶቹ ራስ ወዳድ ሰዎች በአካባቢያቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ መፍጠራቸው አይቀርም ፍጠራ ነፒህ ሰዎች በኀብረት እንደምንኖር ረስተውታል ማለት ይቻላል እኔ የማደርገው እያንዳንዱ ነገር እናንተን የመንካቱን ያህል እናንተም የምታደርጉት ነገር እኔን ይነካኛል ይህችን ድ ላኔት በጋራ እየተጠቀምንባት ረስ የጋራ ኃላፊነት ሊከማን ይገባል አስክሆነ ዓለማችን ሁለት ዓይነት ሰዎችን ታስተናግዳለች እነፒህም ሰጪዎችና ተቀባዮች ናቸው ተቀባዮች ጥሩ ምግብ ሲመገቡ ለሆዳቸው ሲያድሩ ሰጪዎች ጥሩ ዕንቅልፍ ይተኛሉ የኀሲና ሰሳም አላቸው ሰጪዎች ራሳቸውን በበጐ መልኩ በመመልከትና ለራሳቸው ከበሬታ በመስጠት የተዋጣለት ስብዕና ባለቤቶች ከመሆንም አልፈው ኀብረተሰቡን ያገለግላሉ አንዲህ ስል ታድያ ኀብረተሰቡን አገለግላለሁ እያለ ራሱን ስለሚያገለግል ፖለቲከኛ እያወራሁ እንዳልሆነ ልብ በሉልኝ የሰው ልጅ አንደመሆናችን መስጠትና መቀበል በተፈጥሮ የታደልነው ስጦታ ነው ነገር ግን ለራሱ ከፍ ያለ በጐ ግምት የሚሰጥ ስብፅና ያለው ሰው መቀበል ብቻ ሳይሆን መስጠትም ይኖርበታል ውጭና ዱሙ ስ ገደ ሰወ መኪናመን ከያጠባት ሳበ ጐረቤቱ ብቅ ብሎ ኮ ገዲህ ዓይነቱን መኪና ከየት ስገኘህ ባከህ ሲስ ባደዓቆት ጠየቀመ ሰመዩመጡ ኮራ ብስ ጠገድሜ ነጡ የሰጠኝ ሲስፅ መስሰበት ጉረቤቱም ከኔም ከክገዲህ ዓደነቷ መኪና ከገደ «። የዚያኔ ከነርሱ ጋር አኩል ስለምትሆኑ ማንም የሚቃወማችሁ ማንም የሚታገሳችሁ ማንም የሚጐትታችሁ አይኖርም ስለዚህ ፀለምተኞች ከደረጃችሁ ዝቅ ያደርጓችሁ ዘንድ አትፍቀዱላቸው ምክንያቱም እነርሉ የሚፈልጉት የነሉን ምድብ እንድትቀላቀሉ ነው ፌሥ ማጩጨስ ስስና መጠጥ ማስጠጣበትን ስገድ ምክንያት ጥቀስ ካሳችሁ ጥሩ ስሜት ሲሰማኝ ከንዲታወዉቀኝ መፈሰጌፔ ሲጠቀስ ድችሳል ፍ ሴደድ ስስተር ፆ መጠጥ የአንድን ለው ራስን የመቆጣጠር ብቃት ስለሚያጠፋው ያን ሰው ትርዒት እንዲያሳይ ያደርገዋል በተለያዩ ሐገራት ባደረግሁት ጉዞ መጠጥ የብዙዎቹ ጊዜ ማሳስፍያ እንደሆነ እንድረዳ አስችሎኛል ካልጠጣችሁ የተለየ ነገር እንዳለባችሁ አድርገው ነው የሚያስቡት መፈከራቸውም ጥሩ ሰኮች አስሰከጠጣህ ድረስ እንግሊዘኛህ ቢወለጋገድም ምንም አይደል የሚል ነው አንድ የባንክ ሠራተኛ መጥቶ ሀብታቸውን ቢጠይቃቸው ግን ሁለት የስኮች ዊስኪ ጠርሙሶችን ሊያሳዩት ይችላሉ መጠጣትና ማጨስ ዛሬ ዛሬ ተወዳጅ እየሆኑ የመጡ ይመሰላሉ ሰዎች ለምን እንደሚጠጡ አሲያም እንደሚያጨሱ ብትጠይቋቸው የተሰያዩ ምክንያት ታገኛላችሁ ለመዝናናት ችግሮችን ለመርሳት ለመሞከርና ከሌላው ሰመመላሰል ከምከንያቶቹ ጥቂቶቹ ናቸው እንደ ፋሽን የሚከተሉት አሊያም የሚነግዱበትም አይታጡም ስዎች ለአኩያ ግፊት በቀላሉ ይንበረከካሉ ከሚያስገርሙኝ አባባሎች የተወሰኑትን ላጋራችሁ ጓደኛዬ አይደለህም እንዴ። ስኬታማ የመሆን ከፅባዌ ፍሳጉት ካስኘ ተሸናፊዎች የማደደፍሯቸመውገ ሥራዎች መሥራትን መደፈር ይናርብናፀፐ በስኬትና ውድቀት ምንነት ዙርያ በርካታ ጥናቶች ተካሂደዋል የስኬት መንገዶችን ለማወቅ ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን የሕይወት ተሞክሮ በማጥናት ትምህርት ማግኘት ይቻላል ስኬታማ ሰዎች በየትኛውም ዘመን ቢኖሩ በየትኛውም መስክ ቢሰማሩ የሚጋሯቸው ተመሳሳይ ባህሪያት አሏቸው ስኬት የሚታይ ነገር ነው። ስኬታማ ሰዎች ከሌሎች አስር እጅ ይበልጥ ብልህ ናቸው ማለት አይደለም። ስኬታማ ስመሆን ከፈስጋችሁ የውድቀታችሁን መጠን በዕጥፍ አብዙት ታሪክን ልብ ካልን የብዙዎቹ ስኬታማ ሰዎች ታሪኮች የታላቅ ውድቀት ታሪኮችም ናቸው ግን ብቡ ሰዎች የውድቀቶችን ታሪክ ልብ አይሉም እንዲሁ የመጨረሻውን ውጤት በማየት ብቻ ያ ስው እንዴት ዕድለኛ ሊሆን አንደቻለ ማሰብን ይመርጣሉ በደፈናው በተገቢው ሰዓት ኦና በተገቢው ቦታ ሳይ ስለተገኘ ነው ስኬታማ የሆነው ማለት ይቀናቸዋል አንድ ዝነኛ የሆነ ታሪክን አስቲ ላካፍሳችሁ ይህ ለው ገና በ ዓመቱ በንግዱ ዓለም ኪሳራ ደረሰበት በ ዓመቱ ከህግ ትምህርቱ ተሰናበተ ዓመት ሲሞላው ደግሞ ሁለተኛውን የንግድ ኪሳራ አስተናገደ በ ዓመቱ ፍቅረኛወ ሞት ተነጠቀ ዓመት ሲሆነው ለምክር ቤት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ተረ በ ዓመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ ተሸነፈ። በቀን ወስጥ ስስራ ሀስት ሰዓታት ብቻ ብሠራ ደስ ደስኛስ ነገር ገን የመጀመሪያዎቹን ደሁን የመጨረሻዎቹን ስስራ ሁስት ሰዓታት ገደ የስሰኝም ኬመንስ ዊስሰን የሆስዴይ ሲገን ዘቴፅ ሥራ ስስኪያድ አንድ ስሰው መዝገቡቃሳት ስላሰው ብቻ ጥሩ ቃላት ዐዋቂ አንደማይሆን ሁሉ ጠንክሮ ሳይሠራም ብቃት ሊኖር አይችልም ባስሙያዎች ነገሮችን በቀሳል መንገድ የሚሠሩበት ምክንያት የሚሠሩትን ማንኛውም ሥራ ስረመሠረቱን ጠንቀቅው በማወቃቸው ሳቢያ ነው ኮ የተዋጣስት ስዓሲስመሆን ምን ያህስ ጠንከሬ መሥራት ከንደነበረብኘ ሰዎች ቢያመጡቁ ናር ሥራዎቼ ደህን ያህስ ባሳስደነቋቸወ ነበር ሚካሼጴስ ስንጀሱ መካከስኝ ደረዳ ሳይ ይስ ሰጡ ካስጡ ኃደስ ጉስበት ወይም ችሱታ ዘያ ስምስት በመትወን ብቻ ስሥራጡ ያወሳልስ ከዘምሳ በመተ በሳይ ኃደሳቸመሙን ስሚያኗስቡ ሰዎች ዓስም በሞሳ ባርኔጣውን ያነሳሳቸዋፀስ ስክነዚያ ፕዊት ስሆነትና መቶ ከመት ኃይሳቸመሙጡን ሥራቸመ ሳደ ስሚያኗፈሱ ስዎች ገን ኩሱም በጭገቅሳላቱ ይቅምሳቸዋስ ስገደሪጡ ካርኒጌ ስኬታማ ሰዎች የሚጠይቁት ምን ያህል ብዙ ሥራ አንዳሰ አንጂ ምን ያህል ጥቂት ሥራ አንደሆነ አይደሰም ደግሞም ብዙ ሰዓታትን ሰመሥራት እንጂ ጥቂት ስዓታትን ሰስመሥራት አይዓጉም ምርጥ ሙዚቀኞች በየቀኑ ሰብዙ ሰዓታት ልምምድ ያደርጋሉ አሸናፊዎች ድሳቸውን ያገኙት ጠንክረው ለረዥም ጊዜ በመሥራታቸው እንደሆነ ያውቃሉ በጥንካሬያቸውም ጥርጣሬ የላቸውም ማንኛውም የምንደስትበት ነገር ሁሉ የረዥም ጊዜ ልፋትና የጠንካራ ሥራ ውጤት ነው ሥራው የሚታይ ሆነም ረቂቅ ጠቀሜታው አኩል ነው ስሰቢህ በሥራችን መኩራት ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም የሥራ ውጤት በአክብሮት አንመልከት። አንዳንዴ በሥራችን ሌሎቹ ሊያደንቁን ቢችሉም አድናቆታቸው ተጨማሪ ደስታን ቢለግሰን አንጂ ዋነኛው ደስታችን የሚፈልቀው ከውስጥ ነው አንዳንድ ሰዎች መሥራት የሚያቆሙት ሥራ ባገኙበት ቅፅበት ነው ስስ ሥራ አጦች የሚያትተውን አሀዛዊ መረጃ ወደጐን አንተወውና ከልባቸው በሙሉ አቅማቸው የሚሠሩ ጥሩ ስዎችን ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው ብዙ ሰዎች በባከነ ጊዜና በመዝናኛ ጊዜ መሀል ያስውን ልዩነት አያጤኑትም የባከነ ጊዜ ማስት የተሰረቀ የጠፋና ሥራ ላይ ያልዋለ ጊዜ ነው የመዝናኛ ጊዜ ግን ከሥራ በኋሳ የሚደረግ ጥቅም ያስው የዕረፍት ጊዜ ነው የፅረፍት ጊዜ ኃይላችንን ሲያድሰው የባከነ ጊዜ ኃይላችንን ይመጥጠዋል ዛሬ ነገ ማስት በራሉ የባከነ ጊዜ ነው የተሳካ ሥራ በዕድል አይገኝም የሚገኘው ጠንክሮ በመሥራት ብቻ ነው ጠንክሮ በትጋት መሥራት በማንኛቸውም የሥራ መስኮች ውጤታማ ያደርገናል ሀስጊዜም ቢሆን ሕደወት ስትሰጠን የምትችስወው ድገቅ ሽስፅማት ዋጋ ሳስጡ ነገር ጠንክር የመሥራትን ፍሳጉትና ሰድስ ነጠ ቴዎጾር ሩዝቬስት ጠንክሮ መሥራት የነገሮች ጅማሜሬና ፍፃሜ ነው። አንድ ሰው በስኬት ከፍ ከፍ ባለ ቁጥር አሱን ጉትቶ ለማውረድ የሚሰለፉት ሰዎች ብዛት የትየለሌ ነው በከፍተኛ ተራራ አናት ላይ የቆመ ሰው ስናይ እዚያ የደረሰው እንዲሁ በድንገት በዕድል ሳይሆን ተጋግጦና ታግሎ መሆኑ ትዝ ሊለን ይገባል በየትኛውም የሙያ መስክ ውጤታማ የሆኑ ሰዎች ስኬታማ ባልሆኑ ሰዎች መንቋሸሻቸው የተሰመደ ነው ማንጓጠጥ ሥራ የማይሠሩ ሰነፍ ሰዎች ዋነኛ ባህሪይ ነው። አንደ ህንዶች መልሱ ለመምህሩ የሚል ነው ምክንያቱም መምህሩ ባያስተምረው ተማሪው አግዚአብሔርን ሲያውቀው ባልቻለ ነበር መምህር የሚለው ቃል አንድ በውስጡ ያዘላቸውን ዕውነታዎች ለእናንተ ቀጣይ ሕይወት ሊጠቅሙ በሚችሉበት ሁኔታ ሲያስተምራችሁ የሚችልን ሰው ይገልፃል ስለዚህ ይህን ሊያስተምራችሁ የሚችል ሰው ማግኘት ይኖርባችቷል ግን ይህንን ለው መምረጥ ያለባችሁ በጥንቃቄ ነው ጥሩ መምህር ጥሩ መንገድ አንደሚያስይዛችሁ ሁሉ ጥሩ ያልሆነ መምህርም አቅጣጫችሁን ሊያስታችሁ ይችላል። ገበሬው ሰፊ መሬት አካልሎ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ወደ ነበረበት ቦታ መመለስ ቢችልም ያ ሁሉ ያካለለው መሬት የግሉ ለማድረግ አልቻለም የግሉ ማድረግ የቻለው የተቀበረበት ሶስት ከንድ የመሬት ስፋት በሰውነቱ ልክ ብቻ ሆነና አረፈው ይህ አስረጅ ብሹ ጠቃሚ መልዕከቶች አሉት ታሪኩን በአግባቡ ከተረዳነው የምንማረው ብዙ ነገር አለ የትኛውም ስስታም ሰው መጨረሻ የሚያገኘው ምንም ባዶ ነው ስቋመቢስነት የቀሩ ሰዎጉ ደግሞ ክኋሳ በሚመጡት ክተደጾማጣስ በሚያደርጉት ነገር ፅኑ አምነት የሌሳቸው ሰዎች የራሳቸው አቋም የሳቸውም በራስ መተማመንና ውስጣዊ ብርታት ስለሌሳቸው ሌሉች የሚያደርጉት ስህተት አንደሆነ እያወቁም ቢሆን ተቀባይነትን ለማግኘት የሌሎችን አስተሳሰብና ድርጊት ይደግፋሉ አንዳንድ ሰዎች ስህተት አእንደተለራ አያወቁ ስሑት ድርጊቱን ለመቃወም ስለማይደፍሩ አነዚያ ሰዎች ራሳቸውን የተሻሰ አድርገው በመቁጠር አስተሳሰባቸውን ይገፉበታል አንድን ድርጊት ስህተት እንደሆነ አያወቃችሁ ካልተቃወማችሁት ድርጊቱን አየደገፋችሁት አንደሆነ ልታውቁ ይገባል የስኬት ምስጢር ከሚባሉት ነገሮች አንዱ አንድን ነገር በቀጥታ ከመቃወም ይልቅ የሌላ ነገር ደጋፊ ሁን የችግሩ አካል ከመሆን የመፍትሔ አካል ሁን ቢባልም በዚህ ቅኝት መሄዱ አግባብነት የለውም የራስ የሆነ ፅኑ አቋም ሁሌም ያስፊልጋል ታድያ ይፄም ቢሆን ጥበብን ይሻል ደካማ ስቁም ከምነትን ያጠፋፀስ ኸከምነት ያስ ተገዛር ፋደዳ ቢስ ነመ ከምነት ተዓምራትን ደፈፕጥራስፅ ከንጂ ከስኪፈጠሩ ከይጠብቅም አችሳስሁም ስስችፅም ብሳችሁ ካስዛቫችሁ በሁስቱም በኩስ ትክክስፅ ዓችሁፐ ፄገሪ ፎርደ ሁሳችንም ሽንፈት የቀመስንባቸው ቅፅበቶች አሉን ከበነዚያ ቅፅበቶች የስሜት ጉዳት ደርሶብናል። በሚያገኙት መጥፎ ውጤትም ምንም ዓይነት የመከፋት ስሜት አያድርባቸውም በአንድ ማህበረሰባዊ ኘሮግራም ላይ ስኬታማ ሰዎች እንዴት ስኬታማ ሰዎችን እንደሚስቡ ታውቃላችሁ። አሸናፊዎች ራሳቸው ላይ ጫና ይፈጥራሉ ይህ ጫና የተፈጠረው ሰማሸነፍ ከሚኖር ብርቱ ፍላጐት ነው በትንሹ ከተዘጋጀን በራስ መተማመናችንም አናሳ ይሆናል በስኬትና በውድቀት መካከል ያለው ልዩነት ለስኬት የሚያበቁ ነገሮችን በፍፁምነት ወይም በተቀራራቢ ትከክለኝነት መፈፀም ነው አዕምሯዊና አካላዊ ቅደመዝግጅት የተሟላ የሚሆነው መስዋዕትነትን በመክፈልና በገንቢ ስነምግባር በመከወን ነው አማካይ ሰው ፌዴ ው መሆን ቀላል ቢሆንም ምርጥ ወይም ከሁሉም የላቀ ለመሆን ከፍቲኛ ጥረትን ይጠይቃል አማካይ ስዎች ሁሌም ቀላሉን መንገድ ሲመርጡ ይስተዋላሉ በየትኛውም የሕይወት መስክ ስኬታማ ሰመሆን ቅድመዝግጅት አጅግ አስፈላጊ ነው ዝግጁነት ዓላማ ፅንሰሐሳብ ዕቅድ ተግባር ትፅግስት ኩራት ፍ ዝገጁነት በራስ ወደ መተማሠወን ደመራስ ዝግጁነት ማለት ሽንፈትን ባይቀበሉትም በራስ ላይ ሲደርስ መቻል መቀበል ማለት ነው ዝግጁነት ማለት ምንም የተሸናፊነት ስሜት ሳይኖር ሽንፈትን መቀበል ማሰት ነው ዝግጁነት ከሰራነው ስሕተት መማር ማለት ነው ሰህተት መስራት ከፋት አይደለም ሁላችንም እንሳሳታስን። የራስ ማንነት ደግሞ የሚፈጠር እንጂ የሚገኝ ነገር አይደለም ሥራሪፈትነት ስንፍናና ሰበቦችን ማብዛት ለራስ ከሚኖር ዝቅተኛ ግምትና ራስን ካለማክበር የሚመነጨጩዷጸ ነገሮች ናቸው ሥራፈትነት ጠንካራ ብረትን ቀስ በቀስ በልቶ እንደሚጨርስ ዝገት ነው የዕውቀት ከጥረት ነ ከስፅሳ ዓመታት በሬት ሁሱንም ነገር ስወቅ ነበር ስሁን ገን ምንም ስሳወውቅም ትምህርት ሂደት በሂደት መሃይምነታችንን የምናወቅበት ረጅም ጉዞ ነመና ቺስፅ ጊኒ የዕውቀት የመጀመሪያው እርከናዊ እርምጃ የማናውቃቸውን ነገሮች መገንዘብ ነው አንድ ሰው ዕውቀቱ እየጨመረ በፄደ ቁጥር የት የት መስኮች ሳይ ዕውቀት እንደሚያንለሰው መለየት ይቻለዋል ሁሉንም ነገር እንደሚያውቅ የሚያስብ ሰው ገና እጅግ ብዙ መማር የሚያስፈልገው ሰው ነው መዛይም ሰዎች መሃይማን እንደሆኑ አያውቁም አለማወቃቸውን አያውቁም ከመፃይምነት የከፋው ነገር ደግሞ እያወቁ የዕውቀትን ብታ ተጠቂ መሆን ነው ይህ ዓይነቱ ሰው የሕይወት ውሳኔዎቹ እርስ በርሳቸው የሚጣረሱ ይሆናሉ ጉጂገዳደ ስመስካከት አጉል የሕይወት አመለካከት ሰዎች መዓዒ አደጋዎችን በመፍራት ኃላፊነትን እንዳይቀበሉ ያደርጋቸዋል። ጉጂ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ስኬትንና ውድቀትን ክዕድል ጋር ያያይዛሉ በዕጣፋንታቸው ያሳክካሉ በሥነክዋክብት ኮክባዊ ትንበያ ላይ ተመርኩዞ የተነገራቸውን መፃዒ ሕይወታቸውን አሜን ብለው ይቀበላሉ ይህ እምነታቸው ለሕይወታቸው ስኬት ምንም ዓይነት ጥረትና ትጋት እንዳያደርጉ የምቾት ቀጠናን ይፈጥርላቸዋል ነገሮችን ለማሳካት ከመጣር ይልቅ ነገሮች በራሳቸው ጊዜ ሲሳኩ ማየትን ይናፍቃሉ ስኬት የዕድል ጉዳይ እንደሆነ ለማወቅ ውድቀትን ጠይቁት ደካማ አስተሳሰብ ያሳቸው ሰዎች የኮከብ ቆጣሪዎችን የዕድል ነጋሪዎችንና ፈጣሪ ነን የሚሉ አካላትን አመለካክት በጭፍንነት ይቀበላሉ በጥንቆላ የሚያምኑ ይሆናሉ አንዳንድ ሰዎች የጥንቸል እግርን እንደ ገድ ይመለክታሉ ሆኖም ለጥንቸሏ ገድ አልሆነላትም ሆኖላታል እንዴ። የገብ ስስመናር ሎ ስፅምርዎች ገብ ሲናራቸጠ የተቀሩት ምኝት ይናራቸዋስ ቐሽገገተን ዛጊ ኣስክፊ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው ችግራቸውን ለማሸነፍ የበቁ ሰዎችን ታሪክ ስናነብ ሰዎቹ ለዚህ ሰኬት ያበቃቸው ከዚያ ስቃይ የመላቀቅ ልባዊ መሻታቸው መሆኑን እንረዳለን ለስኬት ያበቃቸው አትችሉም የተባሉትን ነገር በማድረግ በእርግጥም እንደሚችሉ ለማሳየት የነበራቸው ፅኑ ፍላጐት ነው ይህ ፅኑ ፍላጐት ዓላማ ነው የአካል ጉዳተኛዋን ዊልማ ሩዶልፍን በሩጫው መስክ በ ኦሎምፒክ ላይ የሶስት የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ እንድትሆን ያደረጋ ሰዎች ግብና አቅጣጫ ላቸው ምንም ዓይነት አጋጣሚ አይኖራቸውም አንድ ሰው መድረስ ያሜፈልግበት ዓላማ ካስውና ወደዚያ የሚያደርሰውን አቅጣጫ ካወቀ እንዲሁም በፅናት ስመጓዝ ፍላጐትና ጥሩ ስነምግባር ዲሲኘሊን ካለው ጠንክሮ በመስራት ስኬትን ሊጉናፀፍ ይችላል አቅጣጫና ግብ ከሌለው ግን ሌላ የፈሰገ ነገር ቢኖረው ክስኬት አይደርለም ጠኔ ማጣት ስኬታማ ሰዎች ተዓምራትን አይጠብቁም።