Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኒጀግና እንደ ቱዎድሮስ ተ ስ የራጥ እንይ ጴጥሮስ ምዕራፍ መኔራል ታሪታ እአና ዕሪ ዴኔራታ ቦያታዳቋፉ ያሠሥራፎታፖ ጐ ድዖወዓቤሥቻ ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዐ ዓም ። ዐጂያጋ ፊ ያዔኋኔ ያራኔታ ዲይፇውና ዕናቋ ዳረዳታ ሳጋዳሳታደረጋሳኝ ፈረዱያፖ ወድ ፅዳዴዕ ፅያ ያሄቂሶቻዞር ዳድወዕድ አሃው ፖፈዕ ሆዕፒጀታዕሰ ታያና ሮቿ ፅመሪዎ ድዕው ይሕይወሥ ፇሜናጎ ለጧፀወሄ ጋሮ ዖናሃ ዕመያሆኑት ያምዕጐ ዖታመታራዕቃታፖ ራፇኛ መታ ብሮ ሪጀቿኔራሰ ታሪት ያይወምሏሷም ታሪሱ ዴዖ ታው ያምኦሶጳሳ ያፇፖም ማሰሳታወሻ ዕኗሀ በታቻ ይጎቻው ናኦ መጋየት ዎጋ ዓም ኒጆግና እንደ ቴዎድሮስክ ሎሙ ጊኺቀራጥ እንደ ጴጥሮስ ታሪኩ ቋያ ነው።
ግን ለመሀከሰኛው ሰምኒልክ መንግሥት በያመቱ ግብር ትአከፍላላችሁ የተበታተነው ኦሮሞም አንድ ሆኖ ይተዳደራል በማለት በፍቅርና በትህትና ባላባቶችን አሳምነው የኢትዮጵያን አንድነትና የተበጣጠሰ ግዛት ለማሰባሰብ በቅተዋል በማለት ጀግና እንደ ቴዎድሮስ ቆራጥ እንደ ጴጥሮስ ጋዜጠኛና ደራሲ ጳውሎስ ኛኞ የካቲት ዓም ታትሞ ለንባብ በበቃው ዳግማዊ አጤ ሚኒልክ መጽሐፉ ላይ ገልዷል እንግዲህ አቆ ንግርት ነበሩ ተብሎ በሚታሰበው የአጴጹ ምኒልክ ዝመን በየሥፍራው የነበሩ ተጐራባች ጎሣዎች በአገሬው ወግና ሥርዓት መሠረት ከብት በማረድና መሀሳ በማድረግ ዝላቂ እርቅ ፈጥረው ሰላም እየመሠረቱ ተጋብተውና ተዋልደው መኖራቸው ይታወቃል ታዋቂው የታሪከ ፀሐፊ ቀኛዝማች ታደሰ ዘወልዴም በ ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ አባ መላ መጽሐፋቸው ላይ ይህንኑ ሁኔታ የሚያጠናክር ታሪካዊ መረጃ አስፍረዋል ለማንኛውም ከአቶ ንግርት መገደል በቷላ ወሮ ተዋበች ገብረ ማርያም በትዳራቸው ውስጥ ጆግሣን ቀላቅለው ከአቶ ዓይኔ ተሰማ ጋር መኖር ቀጥለዋል «ጅግሣነም ከታላላቆቻቸው ሁለት እህቶቻቸውና ሁለት ወንድሞቻቸው እንዲሁም ከሳቸው በኋላ ከተወለዴ ከአንድ ታናሽ ወንድማቸው መካከል ሆነው አደጉ ልደታቸውና የሕልውናቸው ነገር አስገራሚ ስለነበረ ጅግሣ» የነበረው የልጅነት ስማቸው በአዲስ ስያሜ ተሰውጦ «ታሪኩ» ተባለ ወይዘሮ ተዋበች ገብረ ማርያምም ትውልዳቸው ከመርሀቤቴ የነበረና ከአቶ ዓይኔ ተሰማ ጋር ተጋብተው ከጄኔራል ታሪኩ ጋር አምስት ልጆችን ያፈሩ ሰው እንደነበሩ ይነገራል ብጄኔራል ታሪኩ ዕድሜያቸው ለትምህርት እንደደረስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸወን የተማሩት ወሊሶ በሚገኘው አጹ ገላውዴዎስ ትቤት ነበር በመቀጠልም የሁለተኛ ደረጃ ብርጋዲየር ጀኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዓም ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ከተማ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላቤ ኮከበ ጽባሕ ትቤት የአስረኛ ክፍልን እስካጠናቀቁበት እስክ ዓም ድረስ ተከታትለዋል ከውትድርና ሙያቸው ስልጠናና ትምህርት በተጨማሪ አዲስ አበባ በነበሩበት ወቅት በማታው የትምህርት ክፍለ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሁለት ዓመት የሕግ ትምህርት ተከታትለዋል የሙያ ግዴታቸው በጠየቀው የእናት አገር ጥሪ መሠረት ወደ ልዩ ልዩ የጦር ግንባሮች በመንቀሳቀሳቸው ሙሉውን የትምህርት ጊዜ ማጠናቀቅ አልቻሉም ምዕራፍ የውትድርና ሙያ ስልጠና ብዴጁኔራል ታሪኩ ዓይኔ ለዕጩ መኩንንነት ስልጠና በ ዓም በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጦር ትምህርት ቤት በሆለታ ገነት ትቤት በመግባት የኛ ተወዳዳሪ በመሆን በወታደራዊ የትምህርት ዘርፎች በ ሞርታር አዛዥነት በትምህርትና በዘመቻ መኮንንነት ሰልጥነዋል ከዚያም በአጥጋቢ ውጤት በምክትል መቶ አለቃነት ማዕረግ ሰኔ ቀን ዓም ተመርቀዋል። በማለት በጽኑ ቃል ኪዳን የውትድርና ተግባራቸውን በምክትል ዞመሂቶ አለቃነት የጀመሩት ብጄኔራል ታሪኩ በገቡት ቃል ኪዳን መሠረትበሰለጠኑበት ሙያና ባዳበሩት ልምድ ለሚወዷት አገራቸው ኢትዮጵያ በሀገሪቱ ልዩ ልዩ ሥፍራዎች በመዘዋወር ከገልግለዋል በዚሁ መሠረት ከ ጀምሮ በኛ ክጦር ኛ ብርጌድ በመቶ መሪነትበትምህርት መኩንንነት እንዲሁም በ ሞርታር ምድብ አዛዥነት በሰሜን ክፍለ ሀገራት አገልግሎት አበርክተዋል በመቀጠልም በተጨማሪ የትምህርት ዕድል የአንድ ዓመት ወታደራዊ ዕውቀት አግኝተዋል ከሰሜን ወደ ምሥራቅ ግንባር ተቀይረውም ከ ዓም እስከ ዓም ድረስ በኛ ክፍለ ጦር በኛ ብርጌድ ውስጥ የትምህርት መኩንን በመሆን የሙያ ስልጠናና ትምህርት በመስጠት የሠራዊቱን አባላት ችሎቻና ክህሎቅ ከፍ በማድረግ እንዳስፈላጊነቱ አስልጥነዋል ጋኋ ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዐ ዓም በስተጀርባ በጥበብ በመድረስ በገመድ አንቀው በመያዝ መረጃ የማግኘት ወይም የማስወገድ ድርጊት ይፈጽማሉ በአጁ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት በዐ ዓመታት ውስጥ የተቋቋሙት የአየር ወለድ ክፍለ ጦሮች ነበሩ ኛ በደብረ ዘይት ኛ ስልጠና ደብረ ዘይት ቤዝ ኤርትራ ኛ ስልጠና ደብረ ዘይት ቤዝ ሐረር ብጄኔራል ታሪኩ ከ ዓም ጀምሮበኛ ክፍለ ጦር ኀብረት ዕዝ መምሪያ የኛ ሻለቃና የኛ ሻለቃ አዛዥ ሆነው ሠርተዋል በሻምበልነት ማዕረግ በቀብሪ ደሐር የአገልግሎት ዘመን ከሻምበል እንዳለ አስፋው ጋር የተነሱት መታሰቢያ ፎቶ ጥቅምት ቀን ዓም መ ው ኒጀግና እንደ ቴምድሮስንዐቨ የጄኔራል ታሪኩ የግዳ በአገሬ ላይ ጠላት ወላውል እስከ መጨረሻጋ ነገሥቴ ክብር እዋጋለሁ ረዳት ይሁነኝ ። የሠራዊቱ ክብረ ሕሊናና ሥነ ሥርዓት ከሚያሰደስት ደረጃ ላይ ደርሷል ይኸውም የእርስዎና በእርስዎ በሚታዘዘው ሠራዊት የሥራ ውጤት ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ለወደፊቱም ከዚህ የበለጠ ውጤት እንደምናይ በማመን ከኪህ በፊት ክፍለ ጦሩ ካስገኛቸው ድሎችና ከፍተኛ ውጤቶች በተጨማሪ የሰሜን ዕዝ ምክትል አዛዥ የክፍለ ጦሩን መምሪያ በጎበኙበት ጊጌዜ የክፍለ ጦሩና የክፍለ ሀገሩ ሕዝባዊ ሠራዊት የአሰሳ እቅድና ዝግጅት መግለጫ ከልብ ያስደሰተኝ መሆኑን እየገለጽኩልዎት አሁንም ወደፊት አላለሁ የኢሠፖአሎ ተልዕኩ ይሣካል ያ በመራራው ትግላችን እናሸንፋለን ፊርማ ብጆኔራል ረጋሣ ጂማ መዐ የዐ ግብረ ኃይል አዛዥ ግልባጭ ለስሜን ዕዝ መምሪያ ለምድር ጦር ጠቅላይ መምሪያ ሰአገር መከላከያ ሜኒስቴሮ በያሉበት ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዓም ኛው የብጄ ረጋሣ ጂማ የምስጋናና የምስክርነት ደብዳቤ ብጄኔራል ረጋሣ ጂማ በ ዓም ከዐኛ ግብረ ኃይል አዛዥነት ወደ ሌላ ፅዝ በተዛወሩበት ጊዜም የሚከተለውን ምስክርነት ጥቅምት ቀን ዓም በቁጥር ዐ አድራሻው ለሰሜን ዕዝ ዋና አዛዥ አሥመራ እና በግልባጭ ለምድር ጦር ጠቅላይ መምሪያ ለሀገር መከሳከያ ሚኒስቴር በያሉበት በተጻፈ ደብዳቤ ገልጸዋል የደብዳቤ ፍሬ ሀሳብ የሚከተለው ነበር አንድ አዛዥ ካንድ የኃላፊነት ፅዝ ወደ ሌላው ዕዝ በሚዛወርበት ጊዜ ከበታቹ በሥራ ይረዱት ለነበሩት ሁሉ እንደየሥራ ችሎታቸው ታታሪነታቸው መመስክር ተግባርና ግዴታ መሆኑ ቢታወቅም ለጓድ ኩሎኔል ታሪኩ ዓይኔ የምሰጠው ምስክርነት በጽሑፍ ለማድረግ ያህል እንጂ የመኩንኑ የሥራ ችሎታና ባህሪ ለማንም ቁልጭ ብሎ የሚታይ ሲሆን ለአብዮታቸውና ለእናት አገራቸው ሌትና ቀን ለሚያደርጉት ታታሪነትና ትግል ለክብረ ህሊናቸው ተገቢ ሥፍራና ዕድገት እንዲያገኙ ይረዳ ዘንድ ለበላይ አካል ለማቅረብ ያህል ነው በሚል አንቀጽ የጀመረው ደብዳቤያቸው ወረድ ብሎ ፌሬ የኛ ከጦር አዛዥነትን ተረክበው ሥራ ከጀመሩበት ቀን አንስቶ እኔ እስከተዛወርኩበት ድረስ በከፍተኛ ታታሪነት የፈፀሟቸውን አብዮታዊ ግዳጆች ከቪህ በታች አስቀምጫለሁ ዳዱ ኒጀግና እደ ቴዎመድሮሮመስ ። ቦቸ አገቅኦያስ ተኮቦ ሶላ ዖና ዕጥታ ቦኮሀገረ »ታየኑ የለፁ በጋው ኩጐኔለ ኃሪኩ ትጋትና ታሪ ነት ሰፀሆኑ የታሪክ ፅቅ ነዑ በአበያላዩ ወኩነ ኑ አገፀወፆሪያ ኩኀገ ቦንቃያ አዳላዲዕነ ይሣቦ ኦናለፄ አየፒ ጭሪጓሪ ዞሀር በገ ሰቦና ለነና ለቦሽቫለ የግየረ የሀገር ናኑር ከለበ ጳለቸኡ በአዛሻነት አቅፁ አርዷ አስፈጻግና ቶቶኋባሪ ሆር የጻሩ ዞሣሌ ሆነዬ ሊቨ የግሎ ለአቦ ዬቱ በገገበ ጎር የፃ ፇሪ ከዛ ሥራ ላይ በፀ ሀገርገና ፀገንን የዲጠራ ተበር ነራበር መህ ያኦኘኀ ከር አፀና ቆትና እጾነት በህ ኒጀግና እንደ ቴዎድሮስሚተራጥ እንደ ጴጥሮስ ከላይ እንደሚነበበው ሁሉጄኔራል ታሪኩ ለእናት አገራቸው ከፍተኛ ፍቅር ለሙያቸው ታላቅ ክብርና ትጋት ለወገኖቻቸው የሠራዊት አባላት አክብሮትና ተቆርቋሪነት የነበራቸው ለመሆኑ ከቅርብ የበላይ አለቆች የተጻፉላቸው ሰፊ የምስክርነት ማስረጃዎች ይመሰክራሉ በውትድርና የግዳጅ ሕይወት ወቅት በሰለጠኑባቸው የፖራኮማንዶየመረጃ የሻምበል አዛዥነትየከፍተኛ መኩንንነት ትምህርት በመታገዝ በየጊዜውና በየሥፍራው ሲፈነዳ የነበረውን የጦርነት እሳት ለማጥፋት በልበ ሙሉነት ዕድሜያቸውን በሙሉ በአገሪቱ አራት ማዕዘናት እየተዘዋወሩ መሥራታቸውና አኩሪ ውጤት ማስመዝገባቸው እንደ ማሳያ በቀረቡት ደብዳቤዎችና ምስክርነቶችታይቷል ከዚህም ሌላ ከኢትዮጵያ ውጭ ስለ ሰላምና የሕዝቦች ደንንነት ኢትዮጵያ ባደረገቻቸው የትብብር ትግሎች ተሳታፊ በመሆን ለአገራቸው ክብርና ዝና አስገኝተዋል በዚሁ መሠረት በ ወደ ኩንጎ ከፄደው ሠራዊት ጋር ወደ ኩንጎ ዘምተው ተገቢ ግዳጃቸውን ተወጥተው አገራቸውንና ሙያቸውን አስጠርተው ተመልሰዋል ይህንኑ መሠረት በማድረግ የሙያና የግዳጅ አቻቸው የሆኑት ብርጋዲየር ጄኔራል ዋስይሁን ንጋቱ በፅጣ ፈንታ እና መስዋዕትነት ግለ ታሪክ መጽሐፋቸው ውስጥ በዘረዘሯቸው የኢትዮጵያ የጦር ሜዳ ጀግኖች ዝርዝር ውስጥ የኦጋዴንና የኤርትራ ጀግና በማለት የሚገባውን ክብር ሰጥተዋቸዋል በውትድርና ዘመናቸው ላደረጉት ትግልና ለከፈሉት መስዋዕትነት ከዚህ በታች የሚሜታዩትንና በስም የተክረዝሩትን የኒሻን ሽልማቶች አግኝተዋል ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዓም በመሄድ ከወታደሮቻቸው የተለዩበት ጊዜ ያልነበረው ይህን በተመለከተ የመቶ አለቃ ታደስ ቴሌ ሰልባኖ በሰጡት ምስክርነት ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዓም ፈአቪያ የነበረው ሠራዊት በተለይ ታሪኩን ታላቅ ወንድሜ እያሉ የኛ ክፍለ ጦር አባላትም የኔ ጋሻየኔ አንበሳ እያሉ ሲያሞከሹአቸው ነበር አይቻለሁ ሰምቻለሁ እኔም እዚያው ነበርኩ ይህንን አውቃለሁ ኛ ክፍለ ጦር አባላት ደግሞ ታሪኩ ዓይኔ አባታችንለዘላለም ይኑር በማለት መፈክር ሲያስሙ በወቅቱ ተጨብጭቦላቸው ነበር ብለዋል ስፖርትን የማዘውተር ልማድ የነበራቸው ጄኔራሉ በተለይም የአግር ኳስ ጨዋታን ይወዱ ስለነበረ ልዩ ልዩ የስፖርት ቡድኖችን በማቋቋም ወታደሮች የአካልና የመንፈስ ጥንካሬ እንዲያገኙ አድርገዋል ለዚህም ዋቢ ሆኖ የሚጠቀሰው ጎንደር አዘዞ የነበረው የኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በነበሩበት ክመን የተቋቋመው የድል በትግል የእግር ኳስ ክለብ ነበር በ ዓም የናደው ዕዝ አዛዥ ሆነው በተሾሙበት ወቅትም የናደው ዕዝ የስፖርት ክለብ እንዲጠናከርና አዲስ አበባ ላይ ይደረግ በነበረው የጦር ኃይሎች ፌሲቲሻል ላይ የመካፈል አቅምና ችሎታ እንዲኖረው አድርገዋል መሕ የኤትዮጵያ የክብር ኮከብ የፈረሰኛ ደረጃ ያሰለዘንባባ የዳግማዊ ምኒልክ የረዥም ዘመን አገልግሎት የወርቅ ሜዳይ የኢትዮጵያ የሰላም መታሰቢያ ሜዳይ የተባበሩት መንግሥታት የኩንጎ ሜዳይ የኦጋዴን የተዋጊ ምልክት ሑርቲ ጄታሪኩ ባሳለፏቸው የግዳጅ ዓመታት ውስጥ ከሠራዊቱ አባላት ጋር ጠንካራ ግንኙነትና ቁርኝት እንደነበራቸው ይነገራል ብዙዎቹ የሠራዊት አባላት «ኣአባታችን ይሏቸው እንደነበረና እሳቸውምወታደሮቼ ልጆቼ ፍቸው እያሉ ይናገሩ እንደነበረ የሰሙ ብዙዎች ይመሰክራሉ ለዚህም ነበር የዓመት በዓልና የእረፍት ጊዜን እንኳን ምክንያት በማድረግ ወደ ቤተስቦቻቸው። ዓም ዐ ዓም ሻምበል ኢዮብ አባተ እንዳለጄጌኔራሎቹ በሚል ርዕስ መስከረም ጋዐዐ ዓም ለንባብ ባበቁት መጽሐፍ ሯጵ ልና ላይ ስለ ብጄ ታሪኩ ተፈጥሮአዊ ባህርይ ችሎታና የአመራር ብቃት እንደሚከተለው ጽፈዋል በተፈጥሮአቸው ፍርሃት የሚባል ነገር ያልፈጠረባቸውና በወታደራዊ አመራር ብቃታቸው ከፍተኛ ችሎታ እንደነበራቸው በጓደኞቻቸው የተመሰከረላቸው ብጁ ታሪኩ ዓይኔ የናደው ፅዝ አዛዥ ከመሆናቸው በፊት የትግራይ ዕዝ አዛዥ ከዚያም በፊት የኛ ከፍለ ጦር አዛዥ ነበሩ» በማለት ጄኔራሉ ተሠማርተውበት የነበረውን የግዳጅ ሥፍራና የኃላፊነት ደረጃ ጭምር ገልጸዋል ሻምበል ኢዮብ በመቀጠል ጄታሪኩ ከጄ ረጋሣ ጅማ ጋር ከጎንደር ጀምሮ ፀብና መቃቃር እንደነበራቸው ሰማሳየት ጄኔራሉ በጎንደር የኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በነበሩበት ጊዜ ኛ ሻስቃ ከድቶ ወደ ኢዲዩ እንዲገባ አድርገዋል በማለት መንግሥት ቀጥቷቸው ነበር ሲሉ ጽፈዋል በመቀጠልም ጀታሪኩ ጎንደር ሳሉ የበላይ አለቃቸው ከነበሩት ጄረጋሣ ጂማ ጋር ከፍተኛ አለመግባባትና ቅራኔ እንደነበራቸው ኘሬቪደንቱ ሳይቀሩ በቅርብ የሚያውቁት ጉዳይ ነው በማለት አክለው ገልጸዋል ይህ ከላይ የተሰጠው መግለጫ ጄረጋሣ ጂማ የዐኛ ግብረ ኃይል አዛዥ በነበሩበት ጊዜ ጎንደር ለነበሩት የኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ለጄታሪኩ ዓይኔ ከጻፉላቸው የምስጋናና የምስክርነት ደብዳቤና ቃል መሠረት ፍፁም የሚሜቃረንና ስህተት ሆኖ ይታያል ጀግና እንደ ቴዎድሮስ ቆራጥ እንደ ጴኖሮስ ከሳይ በሻምበል ኢዮብ የተጠቀሰው የክስ ጭብጥ የተዛባ መሆኑን ለማረጋገጥ በራሳቸው በጄረጋሣ ምስክርነት ኢዲዩንና ኢህአፖን ከጎንደር አካባቢ በማስወገድ ጄ ታሪኩ ባሳዩት አኩሪ ውጤት ይልቁንም ምስጋናና አድናቆት እንደቸሩዋቸው ቀደም ሲል በቀረቡት የቅጂ ደብዳቤዎች መረዳት ይቻላል በርግጥ ቅራኔና ክስ በመካከላቸው ሙሉ በሙሉ አልነበረም ማለት አይደለም ቅራኔው የተጀመረው ጄኔራል ታሪኩ የትግራይ ዕዝ አዛዥ በነበሩበት የአገልገሎት ዘመን እንደነበረ የምስጋና ደብዳቤዎቹ እንደሚጠቁሙ መረዳት ይቻላል ስለ መቀሌው ወህኒ ቤት በወያኔ መደፈርና ስለ እስረኞች መሰቀቅ በተመሰክተም ጄታሪኩ ትግራይ በነበሩበት ወቅት ሕውዛት የመቀሌን ወህኒ ቤት አጥቅቶ እስረኞችን ሲያስለቅቅ የፖሊስ አዛዝኙ ዕዙ እርዳታ እንዲያደርጉላቸው ጄታሪኩን በስልክ ሲጠይቁ እኔ የወህኒ ቤት ዘበኛ አይደለሁም በማለት በሰጡት መልስና በደረሰው ጉዳት ተከሰው ከመንግሥት ጋር ከፍተኛ ቅራኔ ውስጥ ገብተዋል ካሉ በኋላ ሻምበል ኢዮብ መነሻ መሠረት የሆናቸውን ጭብጥ ሳይጠቁሙ ግላዊ ትችታቸውንና ፍርዳቸውን እንደሚከተለው ሰጥተዋል ዴኔራሉ በወቅቱ የፈፀሙት ስህተትና ያላዩት ግዴለሽነት ብዙዎችን አስገርሟል። ይህንን የሥፍራ ማለዋወጥ ዛደት የወሰኑት አዛዣችም ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም » ዓም ኛ የሰሜን ዕዝ አዛዥ ብጄኔራል አስራት ብሩ ኛ የሰሜን ዕዝ ጥብቅ አዛዥ ብጄኔራል ረጋሣ ጂማ ኛ ሌኩሎኔል ታደስ ተሰማ የስሜን ዕዝ የዘመቻ መኩንን ነበሩ የኛ ክፍለ ጦር አዛዥ የነበሩትና በጄኔራል ታሪኩ ሥፍራ የተተኩት ሌኩሎኔል መርዳሳ ሌሊሳም ከሰሜን ዕዝ መምሪያ ጋር ባልተቋረጠ ሁኔታ እየተገናኙ የሽራሮን አካባቢ አሰሳን በሚሰጣቸው ትእዛዝ መሠረት እንዲጀምሩ አድራሻው ለኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በሆነ ከስሜን ዕዝ አዛዥ በቁጥር ሠፅም የካቲት ቀን ዓም በተጻፈ ቴሌግራም ትእዛዝ ደርሷቸዋል በዚህ መሠረት ጀኔራል ታሪኩ በታዘዙት መሠረት ወደ ኛ ክፍለ ጦር ተመልሰው ሄደዋል ኩሎኔል መርዳሳም ቦታውንና ሥራውን ተረክበው አስሳውን የካቲት ቀን ጀምረው ሽራሮ አካባቢ ሲደርሱ ያላስቡትና ያልገመቱት የጠላት ምከታና አደጋ ያጋጥማቸዋል በዚያ ውጊያ ወቅት በርካታ የወገን ሕይወትና የአገር ንብረት በከንቱ ወደመ። በነሱ ትእዛዝና መመሪያ ሠ ጀግና እንደ ቴሥድሮስ ቆራጥ እንደ ጴጥሮስ ከዐኛ ግብረ ኃይል ተነስተው ወደ ኛ ክፍለ ጦር እንዲመለሱ የታዘዙትና በትእዛዙ መሠረት ወደ ኛ ክፍለ ጦር የሄዱት ጀኔራል ታሪኩ ለደረሰው ጥፋት ሁሉ ተጠያቂ ሆነው እንዲቀርቡ ክስ ተመሠረተባቸው በዚህ ጊዜ የጀኔራል ታሪኩ ጠበቃ ሆነው የቆሙትና ጉዳዩ ለትክክለኛ ፍትህ እንዲበቃ በፍርድ ፊት ሲከራከሩላቸው የነበሩት የሕግ ባለሙያው ኩሎኔል ታምራት ጎበዜ ነበሩ ዐቃቤ ሕጉም በሀገር መከላከያ ሚኒስትር ትዕዛዝ ለተቋቋመው ጠቅላይ የጦር ፍርድ ቤት ክሱን መሥርቶ ካቀረባቸው ስባት የሰው ምስክሮች ውስጥ ሦስቱ ኛ የሰሜን ዕዝ አዛዥ ብጆኔራል አስራት ብሩ ኛ የሰሜን ዕዝ ጥብቅ አዛዥ ብጄኔራል ረጋሳ ጂማ ኛ ሌኩሎኔል ታደስ ተሰማ ይገኙበት ነበር በተራ ቁጥር አንድ ላይ የተጠቀሱት ምስክር የስሜን ዕዝ አዛዥ ብጆኔራል አስራት ብሩ ከጦር ፍርድ ቤቱ ቀርበው የሰጡት የምስክርነት ቃላቸው ተከሳሹ መኮንን የቨራሮን አሰሳ ዕቅድ ሽሬ ላይ ሆነው እንዲሰጡ እኔው ራሴ በቃል አዝዣቸዋለሁ የሚል ነበር በመሠረቱ የሰለጠነና የታላቅ አገር የጦር ኃይል አዛዥ ሥርዓትና ደንብ በሌለው የግንኙነት ሂደት በቃል ንግግር ትእዛዝ ያስተላልፋል ማሰት አይታሰብም ከተደረገም ስህተት መሆኑ ገሀድ ነው አሠራሩም የተለመደ ከነበረኝ የአመራሩን ገመና ለትዝብት ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ኒፀ ዓም » ዓም የሚያጋልጥ ነው ትእዛዝና መመሪያ በጽሑፍና በወጪ ቁጥር ፊርማና ማኅተም በያዘ ሕጋዊነት ሥርዓት መንቀሳቀስ አለበት በማለት ተከላካይ ጠበቃው የተሰጠው የምስክርነት ቃል ተአማኒነት እንደሌለው አስረድተዋል ከዚህም ጋር ቀደም ሲል በቁጥር ሠዕም የካቲት ቀን ዓሎሯ በተጻፈ ቴሌግራም ጄኔራል ታሪኩ ወደ ኛ ክፍለ ጦር እንዲመለሱ ያስተላለፉትን የቴሌግራም ትአዛዝ ሆን ብለው መርሳታቸውን በመግለጽ ተቃውሞአቸውን አስሙ ከጦር ፍርድ ቤቱ ቀርበው ቃላቸውን የሰጡት ሁለተኛው ምስክር ደግሞ ቀደም ሲል ባሸበረቁ ቃላትና በደብዳቤዎች ጀታሪኩን ሲያሞግሷቸው የነበሩት ብጆኔራል ረጋሳ ጂማም ከኮሎኔል ታሪኩ ዓይኔ የሚተላለፍልኝ ሪፖርት ሁሉ ከሽሬ እንዳሥላሴ የማዘዣ ቦታቸው ሆነው እንደሚያስተላልፉልኝ አድርጌ ነበር የምገምተው በኋላ ግን ግዳጅ ሲፈነዳ የማዘዣ ቦታቸው ከአክሱም ሆኖ ነው ያገኘሁት በማለት በእሳቸውና በስሜን ዕዝ አዛዥ ውሳኔ ቁጥርና ቀን በተሰጠው የቴሌግራም ትእዛዝ ጀኔራል ታሪኩ ወደ ኛ ክፍለ ጦር መመለሳቸውን እንደማያውቁ ካዱ በኩሎኔል መርዳሳ ሌሊሳ አመራርና ባልተጠና አካፄድ የተደረገው የሽራሮ አሰሳ ከባድ ጉዳት ባደረሰበት በዚያ ወቅት ቁስለኞችን ለማንሳት መገኘት የነበረባት ሲሲና ሄሊኮኘተር ባለመገኘቷ በሕክምና ድጋፍ መትረፍ የሚችሉ ጀግኖች ሞተዋል። በማለት ታህሣሥ ቀን ዓም በተጻፈ የመቃወሚያ ደብዳቤ ኩሎኔል ታምራት ጎበቤ የጦር ፍርድ ቤቱ ጄኔራል ታሪኩን በነዓ እንዲያሰናብታቸው ጠይቀዋል በቢሁ መሠረት የወረዳው የጦር ፍርድ ቤት ጉዳዩን በጥልቀት መርምሮ ጄኔራሉን ከወንጀሉ ነፃ በማድረግ አሰናብቶአቸዋል ጥቂት የማይባሉ ሰዎች መከሰሳቸውን እንጂ የክሱን ጭብጥና ምክንያት እንዲሁም የፍርዱን ውሳኔ ያላገናክዝበ ታሪክ ለግል ጉዳያቸው ሄሊኮኘተር ተጠቅመዋል ብለው ጽፈዋል ይህም የተዛባ መረጃ እንደሚያስተላልፍና የጄኔራሉንም ድካም ክብርና ሰብዕና የሚያጐድሎፍ እንደሚሆን መገመት አያስቸግርም ከዚህም ጋር አንዳንድ ፀሐፊዎች በድፍኑ ጄል ታሪኩ ከአመራር ብርጋዱየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዐ ዓም አባላት ጋር አለመግባባት ይፈጥራሉለሥነ ሥርዓት የማይገዙና አለቆቻቸውን የሚንቁ ናቸው ወዘተ በማለት ጽፈዋል ጄኔራል ታሪኩ ተከሰውበት ስለነበረው ስሰ ሄሊኮኘተር ጉዳይ በተመለከተ በአሁኑ ወቅት በሕይወት ያሉትና ያለፈውን የእርስ በርስ ጦርነት ታሪክ ዕፅጣ ፈንታ እና መስዋዕትነት በሚል ርዕስ በመጽሐፍ አዘጋጅተው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያስነበቡት ብጄኔራል ዋስ ይሁን ንጋቱ ከገጽ ጀምሮ ባስፈሩት ታሪክ የታሰርኩት ኩሎኔል ታሪኩ ዓይኔ በወቅቱ ታስረው ይገኙበት በነበረው አንድ ክፍል ውስጥ ነበር ኩሉሎኔል ታሪኩ በ ዓም በትግራይ ክሀገር በሽሬ ኦኘሬሽን ዘመቻ ለቁስለኛ ማንሺያ ፄሊኮኘተር ባለመላካቸው ሊድኑ ይችሉ የነበሩ ቁስለኛ ወታደሮች ሞተዋል በሚል ሰበብ ተወንጅለው ነበር የታስሩት። በባህቨ ታይቶከወንጀሉ ነፃ ሆነው ከተፈቱ በኋላ በአዋሳ የደቡብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ተደርገው ተመድበው ነበር የማታ ማታ ግን በዘመናዊ ወታደራዊ ሳይንስ የተካኑትና የኤርትራና የኦጋዴን ጀግና የነበሩት ጀግናው ብጀኔራል ታሪኩ ዓይኔ በአምባገነኑ የደርግ መንግሥት ግብታዊ ትዕዛዝ በአሥመራ ከተማ በአሳዛኝ ሁኔታ በጦሩ ፊት ተረሸኑ ያለፍርድ መቹ ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዐ ዓም የደርግ መንግሥት እዚች አገር ላይ ጥሎት ካለፈው እጅግ በጣም አሳዛኝና አሳፋሪ ድርጊቶች አንዱ አገራቸውን በቅንነትና በታማኝነት ያገለገሉ እንደ ብጄኔራል ታሪኩ ዓይኔና ኩሎኔል ውብሸት ማሞ የመሳሰሉ ጀግኖችን ያለ በቂ ምክንያት መግደሉ ነው ፈፌለአመኑበት ዓላማ ፈጽሞ ወደ ኋላ ከማይሉት አገርና ወገን ወዳድ ከሆኑት ልበ ሙሉ ጀግናው ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ጋር በምድር ጦር ወታደራዊ እስር ቤት በአንድ ክፍል ውስጥ ሁሰታችን ለሦስት ወራት አብረን ታስረን በብስጭት የተነሣ ምግብ ይመገቡ የነበረው በቀን አንድ ጊዜ ብቻ በዘጠኝ ሰዓት ነበር። በመቻው ከኤርትራ ይልቅ የላቀ ውጤት የሚኖረው በቅድሚያ በትግራይ ተጀምሮ ሕውሃትን ሙሉ ለሙሉ የደመሰሰ አንደሆነ ነው በማለት አቋም ይዘው አስረግጠው በመናገርና ምክንያቶቻቸውን በማስረዳት ላይ ሳሉ ሰብሳቢው ጣልቃ ገቡ ታሪኩ ዝም በል የማታውቀውን ነገር ነው የምትናገረው ሕውፃት የትም የሚደርስ ድርጅት አይደለም ዋነኛ ጠላታችን ሻዕቢያ ነው በቅድሚያ መደምሰስ ያለበትም ሻዕቢያ ነው አሉ ብጄ ታሪኩም ነገሩን እርግፍ አድርገው ተውትእንግዲህ በወቅቱ ተሰብስበው የነበሩት መኩንኖች ሁሉ የሊቀ መንበሩን ሀሳብና እቅድ በሙሉ ይሁንታ በተቀበሉበት ሁኔታ ውስጥ የጄኔራል ታሪኩ የተለየ ሀሳብና መሠረታዊ እውነት የጨበጠ አስተያየት መሰንዘር ለኩሎኔል መንግሥቱ ንቀት መስሎ ታይቷቸዋል ይህ አጋጣሚ አንድ ቂም የሚያስይዝ ኒገጥብ ተደር በመንግሥቱ አዕምሮ ተመዝግቧል በዚህም ምክንያት በብዙ አውደ ውጊያዎች አኩሪ ገ ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዓም ውጤት ያስመዘገቡት ብጆኔራል ታሪኩ ዓይኔ በቀይ ኮከብ ዘመቻ እንዳይሣተፉና በደቡብ ዕዝ ምአዛዥነት እንዲቆዩ ተደርጓል በማለት ኩሎኔል አምሳሉ በሕያው እማኝነት ያዩትንና የሰሙትን የሊቀ መንበሩን የጥላቻና የቂም መሠረት የሆነውን ጉዳይ ጽፈዋል በጦር ሜዳ ግዳጅ ላይ በተለያየ የጦር ግንባር በአዛዥነት ተሰልፈው ይሠሩ የነበሩትን መኮንኖች የደርግ መንግሥት ሆን ብሎ እርስ በእርስ እንዳይስማሙ በማናከስ አለያይቶአቸው እንደነበረ የታሪኩ ባለቤቶችና የፍልሚያው ተሳታፊ ፀሐፊዎች ጽፈዋል ይህ የመከፋፈልና የማናከስ ሁኔታ ደግሞ ከፍርሃትና ከሥጋት የመነጨ የኩ መንግሥቱ ኃማርያም ጭንቀት ነበር መኩንኖቹ ከተስማሙና በመካከላቸው ሰላም ከነገሰ ሕገ ወጡን መንግሥት ለመንቀል እንደማይሳናቸው ስለሚታወቅ ከሥልጣን ላለመውረድና ላለመፈንቀል የተደረገ መሠሪ ስልት እንደነበር መገመት አያስቸግርም በዚሁ መሠረት ሜጄኔራል ረጋሣ ጂማ ጄታሪኩን ባሞገሱበት አፋቸው እንደገና ወንጅለው ካሳሰሩአቸውና ክሳቸው ውድቅ ሆኖ ጄታሪኩ ነፃ ወጥተው ደባውን የሠሩት ከፍተኛ መኩንኖች ትዝብት ላይ ከወደቁ በኋላ ከባድ መቃቃር ተፈጥሯል ይህ ከሆነ በቷላ ጄኔራል ታሪኩን በጀኔራል ረጋሣ አዛዥነት በነበረ ግብረ ኃይል ሥር እንዲያገለግሉ መመደቡ ይበልጥ በደል እንዲደርስባቸውና ፀቡና ቅራኔው እንዲፋፋም ታቅዶ የተደረገ እንደነበር ለማንም ግልጽ ይመስላል ጄኔራል ታሪኩ በነበራቸው የሠራዊት አመራር ኃላፊነት ውስጥ ሌሎች ተቃራኒና ተቃዋሚ ክፍሎች እንደነበሩባቸው የገለጹት ጀግና እንደ ቴዎድሮስ ቆራጥ እንደ ጴጥሮስ ኩሎኔል አምሳሉ ጄኔራል ታሪኩ ሁሉንም እንደ ሥራውና እንደውጤቱ በአግባቡ ከመቀበል ባሻገር አድር ባይነትና የመለማመጥ ባህርይ እንዳልነበራቸው እንዲሁም የወታደራዊ ሙያ አውቀትና ብቃት ላልነበራቸው ለደርግ የፖለቲካ ሹመኞች በፍርሃት ባለመታክዛቸውና የተለየ የመሽቆጥቆጥ አቀራረብ ባለማድረጋቸው በዚህም በሻለቃ መላኩ ተፈራና በካሣዬ አራጋው የጥላቻ ጥርሶች በቂም ተወግተውበታል ይህንን በተመሰከተ በመጽሐፋቸው ገጽ ላይ ብጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ አጠገባቸው የነበሩትን የፖለቲካና የወታደራዊ ደኀንነት ኃላፊዎች እንደሌሎች አዛፐች የተለየ እንክብካቤ አያደርጉላቸውም ነበር። ይሁን እንጂ በሕመም እተሠቃዩና ኃላፊነታቸውን እየተወጡ አልፎ አልፎ ወደ አሥመራ በመሄድ የሕክምና እርዳታ ለማግኘት ጥረት ያደርጉ ነበር አሥመራ የነበረው የገጀረት ሆስፒታልም ለነበረባቸው ጽኑ ሕመም በቂ ሕክምና እንዲያገኙ ወደ አዲስ አበባ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ፄደው እንዲታክሙ ጽፎላቸው ነበር በዚህም መሠረት የመታክም ዕድል እንዲያገኙ በሥፍራቸው ጊዜያዊ አዛዥ እንዲተካ ከአንዴም ሁለቴ ጄኔራል ታሪኩ ማመልከቻ አቅርበዋል ይሁን እንጂ በአለቃቸው በጄረጋሣ ዕኩይ ትርጉም እንጂ ቀና ምላሽ ሳይሰጣቸው ቀረ ደንብና ሥርዓትን በተከተለ መንገድለሕልውናቸው አስጊ የነበረውን ሕመም መታከም እንዲችሉ ለአለቃቸው ለሜጄኔራል ረጋሳ ጂማ ለሦስተኛ ጊዜ ማመልከቻ አቀረቡ የሦስተኛው የማመልከቻ ይዘት የሚከተሰው ነበር ማመልከቻው የተጻፈበት ዕለት ታህሣሥ ቀን ዐ ዓም አፍአበት ሆኖ አድራሻው ለሁለተኛው አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ ለሚጄኔራል ረጋሣ ጂማ አሥመራ ይላል በቀጣዩ አንቀጽም ሦስተኛ አቤቱታው መልካም ፍጻሜ እንደሚያገኝ በማመን ፍሬ ነገሩን ይቀጥላል ጀግና እንደ ቴምድሮስ ቆራጥ እንደ ጴጥሮስ የናደው ዕዝ አዛዥ ሆነው ከተመደቡበት ጊቬ ጀምሮ በእሳቸው አመራር ተደራራቢ ግፍና በደል እንደደረስባቸው በመግለጽ ካንዴም ሁለቴ በማመልከቻቸው ላይ ደረሰባቸው በደል ማሰማታቸውን ይጠቅሳል የተለጣቸውም መልስ ማስጠንቀቂያ ዛቻና ማስፈራሪያ ቢሆንም ስሰሦስተኛ ጊቬ ያንኑ ችግሩን በዚያ ማመልከቻ ለማቅረብ መገደዳቸውን በመጥቀስ ችግሮቹን በቁጥሮች ቅደም ተከተል መሠረት ገልጸዋል ያቀረቧቸው አቤቱታዎች ኛ የገጀረት ሆስፒታል የሰጠውን የሕክምና ማስረጃ ቅጂ በማቅረብ ሕክምና ማግኘት እንዲችሉና በኃላፊነት ቦታቸውሌላ አዛዥ እንዲወከል እንደገና መጠየቃቸውን ኛ የሕክምና መብት ጥያቄ ማቅረባቸው እንደ ጥፋት ተቆጥሮ በዲሲኘሊን ኮሚቴ መታመማቸው እንዲጣራ መደረጉ አግባብ እንዳልሆነና ስለጤናቸው መታወክ የሐኪም ማስረጃ ሲያቀርቡ እንደሚችሉ ኛ የሠራዊቱን የመዝናኛ ከበብ ገንዘብ ለግሳቸው እንደሚጠቀ ሙበትና እንደሚዝናኑበት የተወነጀሉበት ወሬ ሀሰት እንደሆነና ክበቡ ይመራ የነበረው ራሱን በቻለ ኮሚቴ በዕዙ ፖለቲካ መምሪያ በባህልና ስፖርት ጉዳይ ኃላፊነት እንደሆነና ይህንን እንዲያጣራ በብጄጁ ታደስ መሪነት ከአሥመራ የተላከው ቡድን የመዝናኛ ከበቡን አመራርና አሠራር አጣርቶ ከተወነጀሉባቸው አሉባልታዎች ነፃ መሆናቸውን አረጋግጦ እንደተመለሰ የሚያስረዳ ሀሳብ ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ነ ዓም ዓም ኛ ለግል ጉዳያቸው አሥመራ እንደሚመላሰሱ ተደርጐ የተወራው ሀሰት እንደሆነና ይፄዱም የነበረው በሐኪም ቀጠሮ መሠረት የሕክምና እርዳታ ለማግኘት እንደነበረ የገለጸ ሆኖ በመጨረሻም በአጽንኦት ያቀረቡት ጥያቄ ጽኑ የጨጓራና የአንጀት መቁሰል ሕመም ስላደረባቸው በሐኪሞች በተነገረው መሠረት ወደ መሀል አገር ሄደው እንዲታከሙ እንዲፈቀድላቸው የሚጠይቅ ነበር ያቀረቡት አቤቱታ የማይፈፀም ከሆነ ዕድሜያቸው ሰጡረታ መድረሱን በማስታወስ በጡረታ የመሰናበት ዕድል እንዲሰጣቸው ይህም ካልሆነ ያለ ጡረታ መብት ከሠራዊቱ በነፃ እንዲሰናበቱና በዘመዶቻቸው ድጋፍ እየተረዱ እንዲታከሙ ስንብት እንዲፈቀድላቸው ይጠይቃል ጄኔራል ታሪኩ ሰሕመም ይ ፅያዐሩፀታ ወቅፉ ኒጆግና እንደ ቴዎድሮስ ፒን ኪኪ እቀዋራጥ እንደ ጴጥሮስ በወቅቱ ጄኔራሉ የጸፉት ኛ ማመልከቻ ትክክለኛ ቅጂከዚህ በታች እንደሚታየው ነበር ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዐ ዓም ኛ ለግል ጉዳያቸው አሥመራ እንደሚመላለሱ ተደርጐ የተወራው ሀሰት እንደሆነና ይፄዱም የነበረው በሐኪም ቀጠሮ መሠረት የሕክምና እርዳታ ለማግኘት እንደነበረ የገለጸ ሆኖ በመጨረሻም በአጽንኦት ያቀረቡት ጥያቄ ኑ የጨጓራና የአንጀት መቁሰል ሕመም ስላደረባቸው በሐኪሞች በተነገረው መሠረት ወደ መሀል አገር ፄደው እንዲታከሙ እንዲፈቀድላቸው የሚጠይቅ ነበር ያቀረቡት አቤቱታ የማይፈፀም ከሆነ ዕድሜያቸው ለጡረታ መድረሱን በማስታወስ በጡረታ የመሰናበት ዕድል እንዲሰጣቸው ይህም ካልሆነ ያለ ጡረታ መብት ከሠራዊቱ በነዛ እንዲሰናበቱና በዝመዶቻቸው ድጋፍ እየተረዱ እንዲታከሙ ስንብት እንዲፈቀድላቸው ይጠይቃል ጄኔራል ታሪኩ ይይስመም ይ ሩያሥ ወቅፉ ኒጀግና እንደ ቴዎድርስ ጊጊ ራጥ እንደ ጴጥሮስ በወቅቱ ጀኔራሉ የጻፉት ኛ ማመልከቻ ትክክለኛ ቅጂከዚህ በታች እንደሚታየው ነበር ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዐ ዓም ዐ ይህም ሦስተኛ የአቤቱታ ማመልከቻ ቀና ምላሽ ሳያገኝ ይልቁንም አሉታዊ ትርጉም ተሰጥቶት ከግዳጅ ሥፍራ በመሸሽና በእምቢተኝነት ተተርጉሞባቸዋል ይህ በእንዲህ እንደነበረ የሻዕቢያ ሠራዊት በታህሣሥ ወር ላይ ከከረን ወደ አሥመራ እንዲሁም ከምጽዋ ወደ አሥመራ ከአዲ ቀይህ ወደ አሥመራ በመጓዝ ላይ በነበሩት ነዳጅና ልዩ ልዩ የድጋፍ ቁሳቁስ በጫኑ የመንግሥት ተሽከርካሪዎች ላይ አደጋና ዘረፋ አደረሰ በተጨማሪም ታህሣሥ ቀን ዐ ዓም ከምሥራቅ የሄዱት የምሥራቅ ዕዝ ኪነት አባላት በጠላት ደፍጣ ጥቃት በማለቃቸውና ከዚህም በላይ ሰሜን ያለው ጦር በኘሬዚደንቱ ላይ ለማመጽ እየተነሣሣ ነው የሚል መረጃ የደረሳቸው መሪ ደጋፊዎቻቸውን አስከትለው በብስጭት እንደጦፉና በሥጋት እንደተወጠሩ አሥመራ ገቡ እንደደረሱም ከየፅዙ የተውጣጣ ጦር በማሰባሰብ አነጋገሩ ጦሩም ብሶቱን ተናገረ እሳቸውም የማይጨበጥ ተስፋ ለወታደሩ ሰጡ ከዚያም ዋነኞቹ የሰሜን ዕዝ ዋና አዛቱች እነ ጄጀረጋሣ ጂማም ስለተፈፀመው አደጋ ሁኔታና ምክንያት አፍአበት ላይ በተደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተጠየቁ ዋና አዛዥቹም ቀደም ሲል በሀሳብ አለመግባባትና በሥራ ምክንያት በተፈጠረ ቅሬታ የጠሏቸውን በተዋረድ የነበሩ አዛችና መኩንኖችን ግንባር ቀደም ተጠያቂ በማድረግ ለሊቀ መንበሩ ዘገባቸውን አቀረቡ ከተወነጀሉት አዛፐች መካከል ብጄኔራል ታሪኩ አንዱ ነበሩ ሊቀ መንበሩም የየዘርፉን የዕዝ አዛፐች በቀረበባቸው ክስ ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዓም ጀግና እንደ ቴዎድሮስ ቆራጥ እንደ ጴጥሮስ ይህም ሦስተኛ የአቤቱታ ማመልከቻ ቀና ምላሽ ሳያገኝ ይልቁንም አሉታዊ ትርጉም ተሰጥቶት ከግዳጅ ሥፍራ በመሸሽና በእምቢተኝነት ተተርጉሞባቸዋል ይህ በእንዲህ እንደነበረ የሻዕቢያ ሠራዊት በታህሣሥ ወር ላይ ከከረን ወደ አሥመራ እንዲሁም ከምጽዋ ወደ አሥመራ ከአዲ ቀይህ ወደ አሥመራ በመጓዝ ላይ በነበሩት ነዳጅና ልዩ ልዩ የድጋፍ ቁሳቁስ በጫኑ የመንግሥት ተሽከርካሪዎች ሳይ አደጋና ዝረፋ አደረሰ። ጦሩም ብሶቱን ተናገረ እሳቸውም የማይጨበጥ ተስፋ ለወታደሩ ሰጡ ከዚያም ዋነኞቹ የሰሜን ዕዝ ዋና አዛኙች እነ ጄረጋሣ ጂማም ስሰተፈፀመው አደጋ ሁኔታና ምክንያት አፍአበት ላይ በተደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተጠየቁ ዋና አዛዥቹም ቀደም ሲል በሀሳብ አለመግባባትና በሥራ ምክንያት በተፈጠረ ቅሬታ የጠሏቸውን በተዋረድ የነበሩ አዛገናችና መኩንኖችን ግንባር ቀደም ተጠያቂ በማድረግ ለሊቀ መንበሩ ዘገባቸውን አቀረቡ ከተወነጀሉት አዛፐች መካከል» ብጄኔራል ታሪኩ አንዱ ነበሩ ሊቀ መንበሩም የቐክርፉን ዩዕዝ አዛዥች በቀረበባቸው ክስ ኒብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኒቫ ኒ ዓም ዓም ባነጋገሩበት ወቅት ጄኔራል ታሪኩንም ለወጉ ያህል ሀሳባቸውን ጠይቀዋቸው እንዲናገሩም ዕድል ሰጥተዋቸው ነበር ጄኔራል ውበቱ አፍአበት ፄደው ሠራዊቱና አመራር አባላቱ በዚያ ቀውጢ ሰዓት ጦር ከናደው ዕዝ ተከፍሎ ወደሌላ ሥፍራ መሄድ የለበትም ያሉትን ውሳኔ ጄታሪኩን ለመጉዳትና ለመውጋት ባሴረ አባባል «የናደው ዕዝ አዛዥ ትእዛዝ አልቀበልም ብለው ሪፖርት አቅርበው ነበርና ይህን በተመለከተ ጦር ተከፍሎ ይውጣ የሚለውን ትእዛዝ የሳቸው አመራር ያልተቀበለበትን ምክንያት አሳማኝ በሆነ መረጃ ለማስረዳት ጂጄታሪኩ ጥረት አድርገው ነበር ይሁን እንጂ አስቀድሞ በነገር ተሞልተው እና ወስነው የመጡ ስለነበረ ጄኔራል ታሪኩ ያቀረቡትን ሀሳብ ሁሉ በማጣጣል ኩሎኔል መንግሥቱ ሳይቀበሏቸው ቀሩ በቪያ ስብሰባ ወቅት ሊቀ መንበሩም ቀደም ሲል በተሞሉት ወሬ እየተገፉ ሆን ብለው ይጫኑዋቸው እንደነበረ በስብሰባ ተካፋይነት በሥፍራው የነበሩና የታዘቡ ጽፈውታል ቂምና ጥላቻ ቋጥረው የበቀል ጊዜ በማሰናዳት ላይ የነበሩት መሪም በአስተውሎትና በተገቢ ሁኔታ እንዳላነጋገሩሯቸውና መከላከያ ጭብጣቸውን ሊቀበሉዋቸው ፈቃደኛ ባልነበሩበት ጊዜ ጄኔራል ታሪኩ ስለሰያዚት እውነት ቢከራከሩም ሰሜ በማጣታቸው አንዳንዶች እንደሚሉት የደርጉን መሪ ያበሳጨ ኃይለ ቃል ተናግረው እንደነበረ የስብሰባው ዕድምተኞች የነበሩት ዝግበዋል ከዚያ በሏላ ጄኔራል ታሪኩና ብጄኔራል ከበደ ጋሼ ከስብሰባው ወጥተው እውጭ እንዲቆዩ ምክክሩ እንዲቀጥል ተደረገ ኒጀግና እንደ ቴመድሮክ ተ ር ፒ እያራጥ እንደ ጴጥሮስ ቀድሞውንም ጉድጓድ ሲምሱላቸው የነበሩት ጄኔራል መርዕድና ጄኔራል ረጋሳ ነገሮችን በማጋነን ጓድ ኘሬዚዳንት ጀኔራል ታሪኩ የናቀው እኛን ብቻ አይደለም እርስዎም ላይ ከፍተኛ ጥላቻና ንቀት አለው በማለት ከእሳት ላይ ቤንዚን እንደማርከፍከፍ ዓይነት ነገሩን አበሳሽተውታል በሚል ታዛቢዎች ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል ከዚህ በኋላ ጄኔራል ታሪኩና ብጁኔራል ከበደ ጋሼ በሁለተኛው አብዮታዊ ሠራዊት ወታደራዊ እስር ቤት እንዲታሠሩ ተደረገ በሌላ በኩል ደግሞ ሁኔታውን በአስቸኳይ አጣርተው እንዲያቀርቡ የሚከተሉት ታላላቅ ጄኔራሎችትዕዛዝ ደረሳቸው ሌጄኔራል ተስፋዬ ገኪዳን የምድር ጦር ዋና አዛዥ ሜጄኔራል ኃይሉ ገሚካኤል ሪር አድሚራል ተስፋዬ ብርሃኑ ሜጆኔራል አምፃ ደስታ የአየር ኃይል አዛዥ ጩኮ እነሱም የተሰጣቸውን ኃሳፊነት በእውነት ለመወጣት የሰውና የሰነድ ማስረጃ አስባስበው ስፊ ማጣራት አደረጉ ጄኔራል ታሪኩን በተመለከተ የደረሱበት አንዱ መረጃ በወቅቱ ከአንጀት መቁሰል በተጨማሪ በኩላሊት ሕመም የተነላ በሕክምና ላይ እንደነበሩ የሚያረጋግጥ የሐኪም ሰነድ ነበር በመጨረሻም ከዚህ ውጭ በጄኔራል ታሪኩ ላይ ጥፋት ከተገኘ ለሠላሳ ሁለት ዓመታት ያደረጉት የግዳጅ አገልግሎትና መስዋዕትነት ግምት ውስጥ ገብቶ የጡረታ መብታቸው ተትከብሮ እንዲሰናበቱ የሚጠይቅ የውሳኔ ሀሳቱ ኦቀረቡ ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዐ ዓም ይህ የማጣራት ሂደትና የቀረበው ውሳኔ ያበሳጫቸው ሲቀ መንበሩ በኮሚቴው አባላት ሰብሳቢ በሌኔራል ተስፋዬ ላይ ከሥርዓት ውጭ በሆነ ዕብሪት እንደጮሁባቸው በወቅቱ ለጉዳዩ ሂደት ቅርብ የነበሩ ፀሐፍት ለታሪክ አከስፍረውታል ከሳይ እንደተገለጸው በሰሜን ዕዝ ውስጥ በነበሩ ከፍተኛ አዛዝች መካከል የነበረውን ተንኩል የሥልጣን ሽሚያና የመጠላለፍ ደባ እንዲሁም የቡድን ሥራ ኩሎኔል አምሳሉ በ የኤርትራ መዘዝ መጽሐፋቸው ውስጥ በስፋት አሳይተዋል ቀድሞውንም በሥጋት ላይ የነበሩትና በደረሳቸውየታቀደ የመፈንቅለ መንግሥት እቅድ አለ በሚል እኩይ ዘገባ ደንግጠውና ተጨንቀው ድብቅ የበቀል ህሳባቸውን ቋጥረውና ተንደርድረው የደረሱት ሊቀ መንበር በአምባገነንነት የራሳቸውን ውሳኔ በመስጠት ጄኔራል ታሪኩ እንዲገደሉ ብጆኔራል ከበደ ጋሼ ማዕረጋቸው እንዲገፈፍና ያለ ጡረታ መበት እንዲሰናበቱ አዘዙ ፍፁም ስሜታዊ የነበረው ውሣኔ የካቲት ቀን ዐ ተጠናቆ የካቲት ቀን ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ላይ በሚከተሉት ሰዎች አስፈጻሚነት ውሳኔው ተተገበረ ኛ ብጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ የሁአሠ ምአዛዥ ኛ ኩሉኔል መንግሥቱ ወልደ ጊዮርጊስ የሁአሠ የሕግ አገልግሎት ኃላፊ ኛ ኩሎኔል አሥራት ታዬ የሁአሠ አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ ያ የግፍ ድርጊት ከመፈፀሙ በፊት ደማቸውንና ጉልበታቸውን እንዲሁም እውቀታቸውንና ፍቅራቸውን ባፈሰሱላት ለ ዓመታት በተንከራተቱላት አገራቸው ላይ በንፁህ ፍቅርና ታማኝነት በአዛዥነት በአገለገሉት ሠራዊት ፊት አንደ አቡነ ጴጥሮስ ጀግና እንደ ቴዎድሮስ ቢዚ ፒ ኪራጥ አንደ ጴጥሮስ ሕጀቻቸው በስንሰለት ታስረው በገዛ ወገኖቻቸው ሊረሸኑ በቀረበበት ጊዜ በጀኔራሉ ላይ የሚከተሉት የወንጀል ነጥቦች በንባብ ተሰሙ ብጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ የበላይ አካልን መመሪያ አይቀበሉም ጦሩን አይጎበኙም የጦሩን ገንዘብ ለራሳቸው ጥቅም አውለዋል ከሻፅቢያና ወያኔ ጋር ልዩ ግንኙነት ፈጥረዋል ዔኋ ወገንን ለጠላት አጋልጦ የሚሰጥ ምስጢር ሳይመሰጠር እንዲተላለፍ አድርገዋል የሚሉ ነበሩ ይህ እውነትነት የሌለው የቂም መቅረፊያ ውንጀላ ክተነበበ በኋላ በዘጠኝ ተኳሾች ተገደሉ ንፁህ ደማቸውም ከአገራቸው ምድር ሠርጎ ገባ ሆኖም ስስ እውተኛ ፍርድና ስለ ፍትሕ እስከዛሬ ወደ እግዚአብሔርም በመጮህ ላይ እንደሆነ አያጠራጥርም ጉባዔው ሲካፄድና በኋላም ግድያው ሲፈፀም በሥፍራው ነበርኩ በማለት ቃላቸውን የስጡት መቶ አለቃ ታደስ ቴሌ እንዲሚከተለው መስክረዋል ጄኔራል ታሪኩ ወደ ናደው ዕዝ በሄዱበት ወቅት እጅግ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነበር የገቡት። ይሁንና ታሪኩ ሁኔታውን ለመቋቋም ሁለት ስልት ነበር የተጠቀሙት ኛ ሠራዊቱን በሻለቃ ደረጃበክፍለ ጦርና በብርጌድ ደረጃ አስባስበው በማነጋገር የሠራዊቱን ስሜት አጠኑ ኛ ከስብስባው የተገኘውን ሁኔታ መሠረት ያደረገ መፍትሔና ውሳኔ እንዲገኝ አደረጉ ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዐ ዓም በዚሁ መሠረት ከሠራዊቱ ጋር ደረጃ በደረጃ ከተነጋገሩና የሠራዊቱን ችግርና ብሶች ከተረዱ በኋቷሳ ሀሳቡን ሰብስበው ለማዕከላዊ መንግሥት አቀረቡ ብዚህም የማዕረግ ዕድገት ለሠራዊቱ እንዲስጥ ወደ አገር ቤት ለረዥም ጊዜ ፍቃድ ያጡ አባላት ወዳገር ቤት ፄደው እናት አባታቸውን ጠይቀው እንዲመጡ የቤተሰብ ችግር ያለባቸው ዝውውር እንዲፈቀድላቸው ጺ የሕክምና ችግር የነበረባቸው ሕክምና እንዲያገኙ በአሥመራም ሆነ በተለያዩ ቀላል ቦታዎች ላይ እንዲሠሩ ዕድሜያቸው ገፍተር ያሉና በ ዓመት በላይ ወይም በዐዎቹ አካባቢ የነበሩ አባላት ከሠራዊቱ በጡረታ ተሰናብተው ወይም በመሀል አገር በኮሚሳሪያት ተሠማርተው እንዲሠሩ በማድረግ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ ሠራዊት በላይ እንዲቀነሱ ለማዕከላዊ መንግሥት አቅርበው አስፈጽመዋል በነሱም ምትክ አዲስ ምልምል ሠራዊት በመውሰድ ክፍለ ጦሩንና ብርጌዶችን በማጠናከር ከፍተኛ አመራር ሲሰጡ አውቃለሁ ይህን ማድረጋቸው በመንግሥት ፊት በወቅቱ ከፍተኛ ምስጋና ነበር ያስገኘላቸው መጨረሻ ላይ ለጄኔራል ታሪኩ ሞት የመጀመሪያው ግንባር ቀደም ሰዎች ኛ ጀኔራል ረጋሣ ጂማ የሁለተኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ ኛ ጀኔራል መርዕድ ንጉሜ የጦር ኃይሎች ኤታ ማገተገናር ሹም ኒጆግና እንደ ቴመድሮክ ን ጊቶራጥ እንደ ጴጥሮስ ኛ ጄኔራል ደምሴ ቡልቶ የመከላከያ ሚኒስቴር የዝመቻ መኩንን ኛ ጄኔራል አስራት ብሩ የመከላከያ ኢንስፔክሽን መምሪያ ኃላፊ ኛ ካሣዬ አራጋው የኤርትራ ተጠሪና የብሔራዊ ጦር አባል እነዚህ በመሆን ታሪኩን በምን መልኩ እናጥቃቸው በምን መልኩ እናዛውራቸው በሚል መረብ ዘረጉባቸውቴ እነዚህ ጀኔራሎቹ በሙሉ የክቡር ዘበኛ አባላት ናቸው ይህን የሚያደርጉት ደግሞ አስራት ብሩን የናደው ዕዝ አዛዥ አድርገው ሌጄኔራል እንዲሆኑ ለማድረግ አለበለዚያም ውበቱ ፀጋዬን እዚያ ቦታ ላይ በማድረግ የሜጀር ጄኔራል ማዕረግ ሰማሰጠት ነበር። ቀኝ እጁም ታሪኩ ዓይኔ ነበረ የሚል ከፍተኛ ኘሮፖጋንዳ አሠራጭታለች የጀርመን ሬዲዮ ጣቢያም መንግሥቱ ኃማርያም የአፅምሮ በሽተኛ ካልሆኑ በስተቀር ታሪኩ ዓይኔን የሚያክል ግዙፍ ሰው መግደል አልነበረባቸውም ብሏል በዚያን ጊዜ ይህ ድርጊት የዓለም ትኩረት የሳበ የጠላትም የወዳጅም ከፍተኛ ወሬ ሲሆን ሌሎቹ ጄኔራሎች መንግሥቱ በሌሉበት ተሰብስበው ነገ የኛስ ፅጣ ፋንታ ምንድነው ስለዚህ የፈለገው ውድቀት ፌሌሪቲ ይምጣ እንጂ መንግሥቱን ከመገልበጥ ሌላ ምንም አማራጭ አይኖረንም በማለት ከታሪኩ ሞት በኋላ ሌላ መረብ ዘረጉ በማሰት የነበረውን የከረረ የሥልጣን ጥማትና ሸኩቻ ገልጸዋል ጄኔራል ታሪኩ ስለ ተወነጀሱበት የሠራዊቱ ገንዘብ በተመለከተ መቶ አለቃ ታደስ በተብራራ መልኩ እንዲያስረዱ በዚህ መጽሐፍ አዘጋጅ ተጠይቀው ሲያስረዱ እኔ በወቅቱ አሥመራ የክፍለ ጦር ወታደራዊ የፖለቲካ መምሪያ ተወካይና የፖለቲካ ኃላፊ ነበርኩ በአሥመራ ፅዝ ውስጥም ከፍተኛ ሚና የነበረኝ ሰው ነኝ ከጄኔራሎቹም ጋር ቀረቤታም ነበረኝ ጀግና እንደ ቴዎድሮስ ቆራጥ እንደ ጴጥሮስ ጄኔራል ታሪኩ በእውነት ነው የምለው እንኳን የሠራዊቱን ገንዘብ ሊጠቀሙከፍቅር ብዛት ገና ከአፍበት ተነቃንቀዋል ሲባል አልጋ ይይዙላቸው የነበሩት የሠራዊቱ አባሎች ናቸው ይጠጡት የነበረው ቢራ ነበር ቀድመው ለሁለት ሦስት ካሳ ቢራ ከፍስው ይጠብቋቸው ነበር እንጂ ታሪኩ አሥመራ ገብተው ከኪሳቸው ገንዘብ አውጥተው ሲዝናኑ አይቼ አላውቅም እነኔ ጋባፐች ሲቪሎችም ጭምር ነበሩ። ነገር ግን ከስዎች ጋር የሚጣሉት በአብዛኛው በግል ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኒ ዓም ዐ ዓም ሳይሆን ለጦር አዛዥነት ብቃት የላችሁም በማሰት እንደነበረ የሚያውቋቸው ይናገራሉ ታሪኩ ትዕቢተኛና ጥጋበኛ መኩንን ነበሩ ይባሳሉ በሚል ሚዛኑን ባልጠበቀ የሼአሉ ወሬ ላይ በተመሠረተ ሁኔታ ታሪክ የጻፉት ሻምበል ተስፋዬ አሉባልታውን እንደ እውነት በመቀበል ፌህጨ ስውን ያለ አግባብ ማዋረድና መዝለፉ ተገቢ ባይሆንም አንዳንዶቹን መኩንኖች በአካል ቀርቦ የሚያውቅ ሰው ለታሪኩ ዓይኔ አባባል እጅግ ከፍተኛ ግምት መስጠቱ አይቀርም ሲሉ የጄኔራሉን ተሳዳቢነት ያመኑበት መሆኑን በሚገልጽ ስሜት በመተቸትእንደገና የጂጁኔራሉ ዘለፋ ለተዘሰፉት ስዎች የሚገባቸው ነበር በማለት እርስ በርሱ የሚቃረን ሀሳብ አስፍረዋል ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዘራፊትዕቢተኛና ሴሰኛ እየተባሉ ቢወነጀሉም ያነጋገርኳቸው ከፍተኛ መኩንኖች ታሪኩ ሙያውን የሚያውቅ ተዋጊና አዋጊ ጄኔራል እንደነበሩ ይመሰክራሉ ብለዋል በዚህ ዘገባቸው ደግሞ ከላይ በጠቀሷቸው ወንጀሎች ሁሉ ጄኔራሉ ስማቸው መነሣቱን ጠቅስው ነገር ግን ይህ ስም የተሰጣቸው የትና እንዴት እንዲሁም መቼ በትክክል በፈፀሙት ድርጊት እንደሆነ መረጃ አላቀረቡም ይህን ዓይነቱ በ አሉ ላይ የተመሠረተ አጻጻፍ መሠረት የሌለው ውንጀላ ከመሆኑም በላይ የአንባቢን መንፈስ የሚያጐድፍ መግለጫ ነው በዚሁ መጽሐፋቸው ላይ በሻምበል ተስፋዬ ተጠይቀው ስለ ጄኔራል ታሪኩ ማንነትና ተግባር ምስክርነታቸውን የሰጡት ብጄኔራል ከበደ አርምዴ ደግሞ ኒጆንና እንደ ቴዎድሮስዲራጥ እንደ ጴጥሮስ ታሪኩ ዓይኔ በሠራዊቱ በጣም ተወዳጅ የጦር መኩንን ነበር። ሌጆኔራል ተስፋዬ ገብረኪዳን ሜጀኔራል ኃይለ ጊዮርጊስ ሀብተ ማርያም ሟጀኔራል መርዕድ ንጉሜ ጀኔራል ረጋሣ ጂማ እና ሌሎችም የዕዝ አዛች እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሁሉ በተገኙበት በዕኮቹ ላይ የደረሰው ጥቃት መንስኤው ምን እንደሆነ ማድመጥና መመርመር ተጀመረ የናደው ዕዝ አዛዥ ብጆኔራል ታሪኩ ዓይኔና የመክት ዕዝ አዛዥ ብዴኔራል ከበደ ጋሼ በስብሰባው ላይ ተገኝተው በዕዞቻቸው ላይ የደረሰውን ጥቃት መንስኤ ስማስረዳት ሞክረዋል ይሁን እንጂ ብጄኔራል ታሪኩ መታመማቸውን በመጥቀስ የዝውውር ጥያቄ ማቅረባቸውንና በግል ጥላቻ የተነሣ አቤቱታቸው መልስ አለማኝኘቱን የውድቀቱም መንስኤ እርሳቸው ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዐ ዓም አለመሆናቸውን ለማስረዳት ሲጥሩ ከታየባቸው ንዴትና ከሰነዘሩት ኃይለ ቃል በኋላ ነገሩ ሁሉ ተበላሸ እርሳቸውና ብጄኔራል ከበደ ጋሼ እውጭ እንዲቆዩ ተደርጎ ምክክሩ ሲቀጥል ጓድ ኘሬዚደንት ጄታሪኩ የናቀው አኛን ብቻ አይደለም እርስዎም ላይ ከፍተኛ ጥላቻና ንቀት አለው በማለት ጄመርዕድና ጄኔራል ረጋሣ በመቀባበል ነገሩን ሁሉ አወሳሰቡት ከዚያ በኋላማ በኘሬዚደንቱ ዘንድ መልካም ነገሮች ሁሉ ጣጠፉ ስለዚህ በሠራዊቱ ደንብ መሠረት የጦር ፍርድ ቤት ሳይቋቋም ክስ ሳይቀርብባቸው እምነት ክህደት ሳይጠየቁ ማስረጃ ሳይመረመር ነቃሽ ሳይቆጠርና የግራ ቀኝ ክርክር ሳይካፄድ ውን ሀ ዐ ወ ብጆኔራል ታሪኩ ዓይኔ በሞት እንዲቀጡ ብጄኔራል ከበደ ጋሼ ማዕረጋቸው እንዲገፈፍ ተፈረደባቸው በማለት ጄኔራል ታሪኩን በተመለከተ የጻፉትን ሀሳባቸውን አጠናቀዋል ፓት ዔፅነ ዝ ጆግና እንደ ቴዎድሮስ ው ጊየራጥ እገዴ ጴጥሮስ ምዕራፍ ስለ ብጄኔራል ታሪኩ ማንነትና ተግባር የተጻፉ አዎንታዊ ተጨማሪ ምስክርነቶች የመጽሐፍ ርዕስ የስደተኛው ማስታወሻ ታሪክ ፀሐይ ተስፋዬ ገብረአብ መጽሐፉ የታተመበት ዝመን ዐዐ ዓም በጄኔራል ታሪኩ ተግባርና ማንነት ብሎም ስለተፈፀመባቸው የግፍ ግድያ ስፊ ትንተና በመስጠት የጻፈው በኢትዮጵያ ጋዜጠኛ የነበረውና በስደት ሳይ እንደሚገኝ የሚገልፀው ተስፋዬ ገብረአብ ነው በዐዐፄ ዓም በጻፈው የስደተኛው ማስታወሻ መጽሐፉ ውስጥ በአብዛኛው ከብዙዎቹ ወታደራዊ ታሪክ ፀሐፍት ሀሳብ ጋር የሚስማማ ታሪክ ጽፏል ሰፊውንና ተራኪ እንዲሁም ስፅላዊ መግለጫውን ሙሉ በሙሉ በመውሰድ ለአንባቢ ተጨማሪ እይታ ይሰጣል በሚል እሳቤ እንደሚከተለው ቀርቧል ጥር ግአ ከሰአት በሁዋላ ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማርያም ከምፅዋ ወደ አስብ በባህር ሃይል መርከብ በመጓዝ ላይነበር በጉዞ መፃል የሬድዮ መልእክት መጣለት አጭር ነበር መልእክቱ ውሳኔው ተግባራዊ ተደርጓል የሚል ተግባራዊ የተደረገው ውሳኔ የጄኔራል ታሪኩ መገደል ነበር። ስለዚህ በጄኔራል ታሪኩ ላይ ውሳኔ የተላለፈው እርሱ በሌለበት ስለሆነ ተከላካይ ጠበቃ አግኝቶ ለመነጋገር ሁኔታው አልፈቀደለትም ፅድሉን አላገኝም በጽሑፍም ሆነ በቃል መከላከያውን ለማቅረብ የተመቻቸ ሁኔታ ጀግና እንደ ቴዎድሮስ ቀራጥ እንደ ጴጥሮስ ለጄኔራል ታሪኩ አልነበረም ወዴ እርድ እንደሚነዳ እንስሳ ምንም ነገር ሳያውቅና ሳይናገር ወስደው ሠራዊቱ ፊት እንደ ወንጀለኛ ረሸኑት በእኔ አመለካክት በመጀመሪያ ደረጃ አንድ ርዕስ ብሔረ ሥራውን የሚመራው በሙያው ብቃትና ዕውቀት ከተቻለ የረዥም ጊዜ ልምድ የአካበተ በሙያው ብስለት ያለው መሆን ይኖርበታል ኩሃመንግሥቱ ከእኔ በላይ አዋቂ የለም በሜል አጉል እምነትና በራሱም ስለማይተማመን በዚያም ላይ ሁል ጊዜ ስለሚጠራጠርና ስለሚሜስጋ ብኩ ጊዜ ይቅር የማይባል ስህተት ውስጥ ይዘፈቃል ጄኔራል ታሪኩ ያለፍርድ ሲገደል የመጀመሪያው ሰው አይደሰለም ለማስታወስ ያህል አጹ ኃይለ ሥላሴ ጀኔራል ተፈሪ በንቲ ኩአጥናፉ አባተና ሻለቃ ሲሳይ ሀብቴ በመፈንቅለ መንግሥት ምክንያት ደግሞ ያለፍርድ የተገደሉ መኩንኖች ወዘተ ይገኙበታል ፖርፓረ ፅኔና ሐምፅ ቀጽ ድፓ «ሇ ሚያዝያ ቀን ዐዐ ዓም ከመቶ አለቃ ታደስ ቴሌ ሰልባኖ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ጥያቄ አቅራቢ ፀሐይ መልአኩ ሚያዝያ ቀን ዓም ጭቶ አለቃ ታደሰ ቴሌ ሰልባኖ ከዚህ መጽሐፍ አዘጋጅ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ጄኔራል ብርጋዲየር ጄኒራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዓም ታሪኩን ከመቼ ጀምሮና ለምን ጊዜ ያህል ያውቋቸው እንደነበረ በሰፊው መግለጫ ሰጥተዋል መግለጫቸውን ሲጀምሩም ስሜ ታደስ ቴሌ ሰልባኖ ይባላል መቶ አለቃ በአሁኑ ጊዜ መጽሐፍ ደራሲ ነኝ የመጽሐፍ ድርሰቴም በወደታደራዊ ሳይንስና ወታደራዊ ታሪክ ላይ ነው ተመራማሪነቴ በቀድሞው ሠራዊት ውስጥ አብዛኛው ሥራዬ የርዕዮተ ዓለም ሥራ ወይም አይዲዮሎጂ ወይ በፖለቲካ ዝርፍ ከ ዓም ጀምሮ የቀድሞው መንግሥት ወይም የኀኅብረለባዊት ኢትዮጵያ መንግሥት ደርግ እስከ ወደቀበት እስከ ዓም ድረስ በወታደራዊ ሥራ በፖለቲካ ኃላፊነት በሻለቃ በብርጌድ በክፍለ ጦሮችና በዕዞች ተዘዋውሬ ሠርቻለሁ በማለት ራሳቸውን አስተዋውቀዋል በመቀጠልም ብጄኔራል ታሪኩ ዓይኔን በባህሪያቸውና በተግባራቸው እንዲሁም በሙያቸውና ከሙያ ባልደረቦቻቸው ጋር በነበራቸው ቅርበት ምን ያህል ያውቋቸዋል ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ ሲመልሱ ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔን ከሌኩሎኔልነት ማዕረግ ጀምሮ አውቃቸዋለሁሻለቃ ማዕረግ በነበራቸው ጊዜ ደግሞ በምሥራቅ ዕዝ ትንሽ ጊዜ አውቃቸው ነበረ። እቪያ የነበረው ሠራዊት በተለይ ታሪኩን ታላቅ ወንድሜ እያሉ የኛ ክፍለ ጦር አባላት የኔ ጋሻየኔ አንበሳ እያሉ ሲያሞከሹአቸው ነበር አይቻለሁ ሰምቻለሁ እኔም እዚያው ነበርኩ ይህን አውቃለሁ ኛ ክፍለ ጦር አባላት ደግሞ ታሪኩ ዓይኔ አባታችንሰክላለም ይኑር በማለት መፈክር ሲያሰሙ ባወቅቱ ተጨብጭቦላቸው ነበር ኒጀግና እንደ ቴዎድሮስ ኒቆራጥ እንደ ጴጥሮስ በወቅቱ ብጂጌራል ማዕረግ ነበራቸው ሌጀኔራል ተስፋዬ ገብረ ኪዳን በወቅቱ በበዓሉ ላይ ተገኝተዋል በበታች ሹም ማዕረግ በዚያን ጊዜ በመቶ አለቃ ማዕረግ የነበረ በቪያን ጊዜ ሻምበል ለገሠ አስፋው ሌሎችም የፖለቲካ ኃሳፊዎች በቦታው ተገኝተው የአርማ ልውውጥ ለሠራዊቱና ከዘመቻ መምሪያው ወይም ከወታደራዊ መንግሥት መሪ ከኩመንግሥቱ ኃማርያም የተላከውን አርማ ለሠራዊቱ በመስጠት ጄኔራል ተስፋዬ ለታሪኩ ታሪኩ ለሠራዊቱ በሰጡበት ወቅት በቦታው ላይ በሙሉ ኩሎኔል ማዕረግ ረጋሣ ጂማ ነበሩ ይህን ሠራዊት ከጎንደር ይዘው በሁመራ በኩል በተሰነይ አድርገው ወደ ኤርትራ እንዲገቡ ግዳጅ የተሰጣቸው ሲሆን ኛ ክፍለ ጦር ደግሞ ማንኛውንም እንቅስቃሴ አድርጎ በትግራይ ሽሬን ተራምዶ ሽሬን እንዲቆጣጠር ሽራሮንና እስከ ተከዜ ወንዝ ያለውን እንዲቆጣጠር ሌሳ ሚሊሲሺያ ብርጌድ ተጨምሮላቸው እንደሚወጡና ሌሎችም ከመቀሌ ተነስተው በደቡባዊ ኤርትራ በአዲ ቀይህ በኩል በፆረና በኩል በአቆርዳት በኩል በመስበር የኤርትራን ወንበዴ የኤርትራን ተገንጣይ ቡድን ሻዕቢያንና ጀብሀን ለመደምስስ መንግሥት ከፍተኛ እቅድ ነበረው ከፍተኛ ተዋናይ ከነበሩና ለሠራዊቱ ከፍተኛ ቅስቀሳ ሲያደርጉ ከነበሩት በወቅቱ ማዕረጋቸው ሌጭሎኔል በመጨረሻ ብጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ አንዱ ናቸው። በዚህ ጊዜ ተገናኝተን ዱሮ ቀደም ሲል ለአጭር ጊዜ የሚያውቁትን ቦታ አሳዩን እኛም አሳየናቸው በተመደበሳቸው ላዳ መኪና እየተዘዋወርን ከምሽቱ አንድ ሰዓት ሰዓት እላፊ ስለነበረ እርሳቸውን ኒያላ ሆቴል አድርሰን በማግስቱም ተገናኝተን በፄሊኮንኘተር ወደ ጎንደር ሄፄዱ እንገዲህ የቀይ ኮከብ ዘመቻ ካከተመ በኋላ አሳቸው በአጋጣሚ ሞስኮ ላይ በ ዓም ሚያዝያ የፋሲካ ፍቺ ስሞን ይመስለኛልአብረን ሞስኮ ነበርን እሳቸው ለክፍለ ጦር አዛዥነት እኛ ደግሞ ለወታደራዊ ፖለቲካ ሥራ በሚባል የሌኒንዝም ሥራዎች ለመማር ሌኒኒግራድ ሄደን ነበር እሳቸውም በሌኒንግራድ ዩኒቨርሲቲ በክፍለ ጦር አመራር ከሌሎች ጄኔራሎች ጋር እነ ካሣዬ ጨመዳ ነበሩ ሌሎችም ኩሎኔሎች ነበሩ እዚያ ለተወሰነ ጊዜ አብረን ቆይተን እኛ ቀድመን መጣን እነሱ በኋላ ሁለት ዓመት ቆይተው ነው የመጡት ክከሺያ ከመጡ በጊላ ጎንደር ሄደው ጎንደር ሲሠሩ ከቆዩ በኋላ በነበረው የፖለቲካ አለመጣጣም ከሻለቃ መላኩ ተፈራ ጋር ግጭት ነበራቸው ቀጥሎም ሆለታ አዛዥ ከነበሩት አሰቆች ይሰጥ ወደነበረው የርዕዮተ ዓለም ኮርስ ገብተው ራሽያ ይሰጥ የነበረው ትምህርትና እዚያሆለታ የሚሰጠው ትምህርት አልተጣጣመም በማለት ከአዳዲስ የሆለታ ሠልጣኞች ጋር ምክትል የመቶ አለቃ ኒግና እንደ ቴዎድሮስነ ብ ጊኒቀራጥ እንዴ ጴጥሮስ በነበርኩበት ጊዜ የተማርኩትን እንደገና አልማርም በማለት ወደ ጎንደር ተመለሱ በቢህ ጊዜ ሌኒኒዝምንና ማርክሲዝምን ረግጠው ወጥተዋል በማለት ተከሰውሻለቃ መላኩ ተፈራ ያደርጉባቸው የነበረው የፖለቲካ ሪፖርቶች ሁሉ ተደምረው ጭጐሎኔል ታሪኩ ከነጋዴዎች ጋር ተመሳጥረዋል ከሕዝቡ ጋር ፀጉርና ቅቤ ሆነዋል እንዲያውም ከፀረ ሕዝቦች ጋር ግንኙነት ሳይኖራቸው አይቀርም በማስት በአስቸኳይ ከጎንደር ይነሱ ተብሎ እሳቸው በሌሉበት ተሰብስበው በመወሰን ለኘሬዚዳንት መንግሥቱ አቀረቡ ኘሬዚደንት መንግሥቱ ታሪኩን በቀረቤታ ያውቁ ስለነበረአይመስለኝም ይኹ የምታቀርቡት ሁሉ ስም ማጥፋት ይመስለኛል ስለ ትምሀርቱ እምቢታም ቢሆን ትምህርቱ ከኔ ዕውቀት ጋራ አይፄድም ያለው ምናልባት የበለጠ ዕውቀት ኖሮት ይሆናልወይም የሚያስተምሩት ስዎች ብቃታቸው ዝቅ ብሎ አግኝቶት ይሆናል ታሪኩ ፊት ለፊት መናገርን ይወዳል በዚህ ምክንያት አልተግባባችሁ ይሆናል እንጂ ይህንን ያህል አብዮቱን ለመጉዳት ሰሜን ኢትዮጵያን ለድል ያበቃ ሰው ከድል በኋላ ከጠላት ያብራል ብዬ ግምት የለኝም ሆኖም ጎንደር በመቆየቱ ባኸሽው ሁኔታ ከሱም ጋራ ልትጣጣሙ ስላልቻላችሁ የደቡብ ዕዝ እዛዥ ይሆናል ብለው ከጎንደር አነሱዋቸውና የደቡብ ዕዝ አዛዥ ሆኑ ኣብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ኒፀ ዓም ዐ ዓም ደቡብ አዛዥ ሆነው ሲመሩ በነበሩበት ጊዜ መንግሥቱ ብዙ ሴኩሪቲዎችን መድበው ብዙ የፖለቲካ ሰዎችን መድበው ታሪኩን እንዲገመገሙ አድርገዋል ይሁንና ታሪኩ የዋህና አገር ወዳድሆነው በመገኘታቸው ጎንደር ይወራባቸው የነበረው ሁሉ ውሽት ሆኖ በመታየቱና እስከ ብሔር ብሔረስቦች ዘልቆ የአካባቢ ሚሊሺያ በመመልመል በማስታጠቅ አካባቢያቸውን እንዲያለሙበቋንቋቸው እንዲ ጠቀሙከመንግሥት ጋር እምነት እንዲያደርጉ ከፍተኛ ሥራ ሠርተዋል ፈጽሞ ለመንግሥት ግብር ከፍለው የማያውቁት ኋላ ቀር ብሔረ ሰቦች የመንግሥት ግብር እየክፈሉ እንዲያርሱ መንግሥትም ሕክምና እንዲሰጣቸው ራሽን እንዲሰጣቸው ማንኛውንም ድጋፍ እንዲያደረግላቸው በማድረጋቸው ይህ ራሱ የፖለቲካ አመራር ነው በሚል ተመስግነውበታል ከወታደራዊ ግዳጅ ባሻገር ሲቪላዊ አመራር በመስጠታቸው ለስንት ጊዜ በኢሠፖአኮ አመራር አባልነት ደቡብን ከመሩ ሰዎች ተሽለው ተገኝተዋል በሌላም በኩል ሱማሌ ሊወረን በነጌሴ ቦረና በኩል በመጣበት ጊዜ ወደ ኬንያ ድንበር ሁለት ክፍለ ጦር ሠራዊት እንዳቀረቡ በማስመሰል ነገር ግን ሁለት ሻለቃ ጦር በማቅረብ ግራና ቀኝ አልፈው በሱማሌዎች ሽብር በመፍጠር የሶማሌ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር በፍርሀት ከአካባቢው ያለ ምንም ውጊያ እንዲሸሽ አድርገዋል ጀንና አንደ ቴዎድሮስ ኒቆራጥ እንደ ኤጥሮስ ያ የሱማሌ ጦር ትጥቆቹንና ስንቁን ጥሎ እስከመሽሽ ደርሶ ነበርና ይህም ቀላል ወታደራዊ አመራር አይደለም በሚል በዚያ ወቅት መንግሥቱ ትንሽ አስተዋይነት ነበራቸው በመጨረሻ እንደወሰዱት አርምጃ አልነበረም ሰውን በጥልቀት የመመርመር ብቃት ነበራቸውኃእና ታሪኩን ለማሳደግ አሰቡ ለወታደራዊ ጄኔራልነት ታሪኩ አያንስም ደካማ ጐንም ካለው ሹመነው እንገመግማለን ብለው ከደቡብ ዕዝ አምጥተው ብጄኔራል በማድረግ የተወሰነ ጊዜ አዋሳ ላይ እንደሠሩ ካደረጉ በኋላ ይኹ ለትግራይ ፅዝና ለደቡብ ኤርትራ ወሳኝ ስው ነው ጎንደርን ጎጃምን ትግራይንና ደቡብ ኤርትራን ምሥራቅ ትግራይን ወይም ምዕራብ ቀይ ባህርን ጠረፍ በወሳኝ ደረጃ መጠበቅ የሚችል ብቃት ያለው ሰው ነው ብለው ለአራት ክፍለ ጦሮች የበላይ ኃላፊ ሆነው በመንግሥቱ የተሾሙ የትግራይ ፅዝ አዛዥ ነበሩ ሲሉ የማወቃቸውን አድማስ ስፋትና የጊዜ ርዝመት አብራርተው ገልጸዋል ከጄኔራል ታሪኩ በኋላ ስለሆነው ሁኔታ ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ «መንግሥቱን ለመገልበጥና ሥልጣን ለመያዝ ኤርትራን ያለምንም ውጊያ ለመገንጠል ለትግራይ የራስ ገዝ ሥልጣን ለመስጠት እና የተቀሩትን የኢትዮጵያ ግዛቶች ለማስተዳደር የክቡር ዝበኛ ሠራዊት ጄኔራሎች ፍላጎት ነበራቸውለዚህም ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ዝግጅት ሲያደርጉ ሠራዊቱ ከታሪኩ ሞት ጀምሮ ሲያደርጉት የነበረውን አሻጥር ያውቅ ስለነበረና በጁጄኔራሎቹ መካከል የነበረውን ፍጥጫም ያውቅ ስለነበረ አንድም ጄኔራል ሳይተርፍ ሠራዊቱ አሥመራ ላይ ጄኔራሎችን ጨፍጭፏል ራ ለጄኔራል ታሪኩ ያልሆናችሁ ለኢትዮጵያ እንዴት ትሆናላችሁ በማሰት ሠራዊቱ ጨፈጨፋቸው የጄኔራል ደምሴ ቡልቶን አንገት ሠራዊቱ ቆርጦ በቀረው አካላቸው ሳይ የኢትዮጵያን ባንዲራ አስገብቶ አሥመራ ውስጥ አዙሯል በወቅቱ አሥመራ ስለነበርኩ ካየሁትና የማስታውሰው ነው እዩትይኹ የጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ጠላት ነው ለዚህ ያበቃው የጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ በግፍ መገደል ነው የማትወድቀው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማችን ዛሬ በግፈኞች ሬሳ ላይ ከፍ ብላ ትውለብለብ እየተባለ በድምጽ ማጉሊሲያ እየተነገረ አሥመራ ላይ ሕዝብ እንዲያይ ተደርጓዓል ሲሉ ከጄኔራል ታሪኩ ሞት በኋላ በሌሎችም መኩንኖች ላይ የደረሰውን አደጋና የታሪክ ውድመት አስረድተዋል በመቀጠልም እንግዲህ ጄኔራል ታሪኩ ክፉ ሰው ቢሆኑ ኖሮ ከሞቱ በኋላ የሠራዊቱን ምስክርነት አያገኙም ነበር ጄኔራል ታሪኩ የሞት ቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው የካቲት ቀን ከቀኑ አስር ሰዓት አካባቢ ነው በቪኺያው ቀን ማታ ለጀኔራል ታሪኩና ለጄኔራል ከበደ ጋሼ የራት ግብዣ ኘሬዚደንት መንግሥቱ አድርገዋል የሜል የኘሮቶኮል ወረቀት ተሰጥቷቸዋል በዚያው ዕለት ደግሞ ለጄኔራል ታሪኩ ከገጀረት ሆስፒታል ለጦር ኃይሎች ሆስፒታል የሪፈራል ወረቀት ወጥቶላቸው በማግስቱ ወደ አዲስ አበባ የሚበሩበት ሁኔታ ተዘጋጅቶ ነበር ታሪኩ አዲስ አበባ ከፄደ ከጀሌዎቹ ጋር ተመሳጥሮ ከአገር ይወጣልና ተይኮ ይታሠር በሚል ውንጀላ ጠላቶቻቸው ኩሃመንግሥቱን ስሜት የሚገዛ ነገር መወትወት ቀጠሉ ከምድረ ገጽ የሚያጠፋ ሴራቸውን ተበተቡባቸው ኒጀግና እንደ ቴዎድሮስ ቆራጥ እንደ ጴጥሮስ የካቲት ስድስት ቀን ማታ ተደግሶላቸው የነበረውን መከራ ያላወቁት ጄኔራል ታሪኩና ጀኔራል ከበደ በተጠሩት የራት ግብዣ ላይ ተገኝተው ከመንግሥቱ ጋር ራት በሉ ከዚያም አልጋ ከያዙበት ሀማሴን ሆቴል በር ላይ ሲደርሱ ታፍነው አሥመራ ሚሊተሪ ፖሊስ ቃኘው ታስረዋል አንድ ስሙን የማውቀውና ስሜ እንዳይገለጽ ያለኝ በወቅቱ ጥበቃ ላይ የነበረና በርሸና ላይም የተሳተፈ በአሁኑ ጊዜ ሱሉልታ ከተማ የሚገኝ በዚያን ጊዜ ማዕረጉ የፃምሳ አለቃበመፈንቅስ መንግሥቱ የመቶ አለቃ የሆነ ወታደር እንደነገረኝልክ አጃቸውን በሰንስለት ታስረው እስር ቤት ገብተው በመሬት ላይ በተነጠፈ ፍራሽ ላይ እንዲተኙ ጄታሪኩ በታዘዙበት ወቅት ወይክ ታሪኩ በጠላቴ ተበላሁ ተሳካለት መንግሥቱ ኃይለ ማርያምስ ጦር ሠራዊት መሆኑን እንዴት ዝዘነጋው ስለ እኔ ማንነት ስለእኔ ታሪክ የጎንደር ሕዝብ የትግራይ ሕዝብ የኤርትራ ሕዝብ የሐረር ሕዝብ የሲዳሞ ሕዝብ ይመስክር እኔ አብዮተኛ አይደለሁም ወይ ለዚች አገር ብዬ ከልጆቼ ጋራ አንድም ቀን ዓመት በዓል ውዬ አላውቅም ሰልጆቼ እንኳን ደህና ልብስ ገዝቼ አልብሼ አብሬ ታይቼ አልታወቅምበማታ ገብቼ በማግስቱ ጠዋት ልጆቼን በጨረፍታ አይቼ ወደ ግንባር የምመለስ ሰው ነበርኩ እኔ የሠራዊቱ አባት አይደለሁም ወይኤርትራንና ትግራይን ነፃ ካወጡት አንዱ አይደለሁም ወይ ውለታዬ እንዴት ተረስቶ የሞት ድግስ ውስጥ እንዴት ገባሁ ረጋሣ ጂማ ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኒ ሕይወቴ ይፋረድታሪኬ ይፋረድ እኳ ብሞትም ታሪክ አይሞትምና ሀቄን ያወጣልኝ ይሆናልእስካሁን ለለፋሁት ልፋቴም የኢትዮጵያ ሕዝብና እግዚአብሔር ውሰታዬን ይከፍሉ ኛልከዚህ በኋላ ሠራዊቴንና ልጆቹን መሰናበት አንኳን አልቻልኩም በፈረዱብኝ ላይ እግዚአብሔር ይፍረድ ሌላ ምን እላለሁ እያሉ ሲያለቅሱ እንዳደሩ ነግሮኛል ብማግስቱም እጃቸውን ታስረው እኔና ሌሎችም ባለንበት አዲ ጉአዲድ በተባሰ ቦታ ላይ ሠራዊቱ ተሰብስቦ አንድ ገጽ ወረቀት ብቻ ከተነበበ በኋላ ዘጠኝ ሆነው በተሰለፉ የሠራዊቱ ሰዎች የእሩምታ ጥይት ተኩሰው ገለዋቸዋል ከሺያም አስከሬናቸው ተነስቶ ፀፀረት በተባለ ቃኘው ጀርባ በነበረው ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስና ካቶሊክ ሟቾች በሚቀበሩበት አስራ አራት ቁጥር ከሚባለው መቃብር ጐን ነው የተቀበሩት መቃብራቸው አሁንም አሥመራ ይገኛል እንግዲህ ጄኔራል ታሪኩን የማውቃቸው እስከዚህ ነው ዓም ዐ ዓፖ ። ኔሮዶምራ መፅያሃ ዯ በዚሁ መሠረት የኢትዮጵያን መከፋፈልና መበታተን ሲመኙ በነበሩ የውጭ ኃይሎች ማለትም ሪዔጴድዎናኖ በማይጨው ፍልሚያ የኢትዮጵያ ሕዝብ በድል አድራጊነቱ ልብና ሞራላቸውን ወግቶት እስከዛሬ በሀፍረት መንፈስ እየደሙ ያሉ ቅኝ ገዢ ነጮች ስውር ደባ እንደፈፀሙ የታወቀ ነበር ኒጀግና እንደ ቴዎድሮስ ብ ስ ጊራጥ እንደ ጴፕሮስ በሠራዊቱ ውስጥ ሠርገው በገቡ ምንደኞች ቦርቧሪ ወኪሎቻቸው ጠንካራ ድጋፍ ሻዕቢያና ወያኔ በዐ ዓም በኀዳርና በታህሣሥ ወራት ኃያሉን የናደውን ዕዝ ለመበተንና ኃይሉን ለማሳሳት የተጠቀሙበት መሠሪ ዘዴም በዚሁ በኩሎኔል አምሳሉ መጽሐፍ ላይ ተገልጧል ቀደም ባለው ምዕራፍ ውስጥ እንደተዘገበው ከጄኔራል ታሪኩ ሞት በኋላ ከናደው ዕዝ አንድ ክፍለ ጦር ተቀንሶ ወደ ደጋው ሥፍራ ለግዳጅ እንዲሠማራ መደረጉና ለጥቃት መጋለጡ ለናደው ዕዝ መናድ ታሪክ የሚመሰክረው የነጄኔራል ረጋሳ ጂማ ረቂቅ ሴራ ነበር ጀኔራል ታሪኩን በግዳጅ ተግባር በቅርብ የሚያውቋቸው የጦር ለዎች እንደገመገሙትና በታሪክ መጽሐፋቸውም ውስጥ እንደመሰከሩት ጄኔራሉ በጥናትና በምክንያት ሲገልጹት የሚችሉትን ሀሳባቸውን በግልጽና በድፍረት የመናገር አቅም እንደነበራቸው ይታወቃል ይህን በተመሰከተሻምበል ተስፋዬ ርስቴ ጸምስክርነት በባለሥልጣናቱ አንደበት በተሰኘ መጽ ሐፋቸው ውስጥ ገጽ ላይ ግልጽ መረጃ አቅርበዋል አንደ መረጃው መግለጫ ኘሬዚደንት መንግሥቱ በዐ ዓም የካቲት ወር ውስጥ የእግረኛውን ጦር በአፋበት ሰመጎብኘትና የተከታታይ ሽንፈቱን ሁኔታ ሰማጣራት ሄደው እንደነበር ተጠቅሷል አቀባበል ከተደረገላቸው በኋላ በተደረገው ስብሰባ ላይ ጦሩ ይገኝበት ስለነበረው ሁፄታ መግለጫ እንዲሰጣቸው በጠየቁበት ወቅትየናደው ዕዝ የኮሩ የፖለቲካ ካድሬ ከአዛዥ ከጄታሪኩ ቀድሞ ለኘሬቪደንቱ መግለጫ ሊሰጥ ሞክሮ ነበር በዚያን ጊዜ ጀኔፌሉሱ የካድሬውን ንግግር አስቁመው እንደ አዛዥነት ክብራቸው በቅድሚያ በመናገር ስለነባራዊው ሁኔታ ኣብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ኒ ዓም ዐ ዓም ፍርጥርጥ አድርገው እውነተኛውንና ወቅታዊውን ሁኔታ አስረድተዋል በዚያን ጊዜ የተናገሩት ሀቅም የደርግ መንግሥት ባደራጀው የሚሊሺያ ሠራዊት በሽምቅ ውጊያ የሰለጠነውን የሻቫፅዕቢያንና የጀብፃን ቡድን በምንም መስፈርት ማሸነፍ እንደማይቻል እቅጩን ያስረዳ ነበር የሚያሸንፍና የበላይነት ሊይዝ የሚችል የጦር ብቃት እንደሌለም ገሀድ በመናገርለማሸነፍና የበላይነት ድል ለመጨበጥ የሰለጠነና በወታደራዊ ሙያ የተዝጋጀ ተዋጊ ኃይል መፍጠር እንደሚያስፈልግ በአጽንኦት ገልጸዋል አንዳንዶች ጭፍን በሆነ ስሌት እንደሚያስቡት ቁጥር ሳይሆን ጥራት አንደሚወስን በማረጋገጥ የጦሩን አቅም አለመመጣጠን ለማስረገጥ ሲሉም ይህ ያለው ሠራዊት ማሸነፍ ቢችል በሕይወቴ ከፈንጂ ላይ ቆሜ እራሴን እገላለሁ ብሰው እቅጩን እንደተናገሩ ሻምበል ተስፋዬ ጽፈዋል የጄኔራሉ ድፍረትና ነባራዊውን ደካማ ሁኔታ በግልጽ ማስቀመጣቸው ኮሎኔል መንግሥቱን እጅግ እንዳበሳጫቸው በታሪክ ፀሐፍቱ ምስክርነት ተረጋግጧል በዚያ ወቅት ደግሞ በሰሜን አካባቢ ውስጥ ለውስጥ የመፈንቅለ መንግሥት እንቅስቃሴ በመደረግ ላይ ነው ተብሎ መንግሥቱ ከፍተኛ ሥጋት ላይ የነበሩበት ጊዜ ነበርና ያ የጄኔራሉ ንግግር ይብሱን ሊቀ መንበሩን በብስጭት አጋያቸው በዚያ የሥጋት ወቅት የጄኔራሉ በድፍረትና በግልጽነት መናገር ሊቀ መንበሩን ከማበሳጨት አልፎ ሳይቀድመኝ ልቅደመው ወደሚል ውሳኔም ሳያንደረድራቸው አልቀረም ይሁን እንጂ ጀግና እንዴ ቴዎድሮስ ቆራጥ እንደ ጴጥሮስ መራራም ቢሆን የተነገረው መግሰጫ እውነት ነበር እውነትነቱም ብዙ ሳይቆይ ተረጋግጧል በሊቀ መንበሩ ፊት ያ የጄኔራል ታሪኩ ግልጽነትና እውነት መናገር ቀድሞ መቃብር ሲቆፍሩላቸው ለነበሩት ለለገስ አስፋውለካሣዬ አራጋውና ለጀ ረጋሣ ጂማ ተንኩል የስባ ግብዐት ሆነላቸው እነሱም ጄኔራሉ ንቀትና ትዕቢት በኮሎኔል መንግሥቱ ላይ እንዳላቸውና ለተጠረጠረው መንግሥት ግልበጣ አመላካች እደገኛ አዝማሚያው እንደሆነ አጋነው በማቅረብ ሊቀ መንበሩ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስዱ ግፊታቸውን ቀጠሉ የጄኔራል ታሪኩ መቃብር ቆፋሪዎች የነበሩት የፖለቲካ ከድሬዎች ለገስ አስፋው ካሣዬ አራጋው አዛ ጄ ረጋሣ ጂማና ሌሎችም ተባባሪዎቻቸው ስማቸውን በማርከስ ወደ መጨረሻው የግፍ እርምጃ ገፉአቸው ጄኔራሉም ተንደሉ በሚሊሽያና በሠለጠነ ሸምቅ ተዋጊ መካከል የነበረውን የአቅምና የጦር ስልት ልዩነት ጄኔራሉ በግልጽ በተናገሩበት ወቅት ከኘሬዚዳንቱ ጋር በአፋበት ጉብኝት ላይ ተገኝተው የነበሩት አውሮኘላን አብራሪ እንደሰሙና ይህንንም እንደ መስከሩላቸው ሻምበል ተስፋዬ ርስቴ በመጽሐፋቸው ገልፀዋል በቀጣይነትም በወቅቱ በሰሜን ክፍሰ ሀገራት የነበረውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በቅርበትና በተሳታፊነት የሚያውቁት ሁሉ የጀኔራል ታሪኩን ከሥረፎራ ሥፍራ ያለማንገራገር በመዘዋወር መሥራትና ውጤት ማስመዝገብ በእማኝነት በነዓ ፍሳጐታቸው በየጻፉአቸው የታሪክ መጻሕፍት ላይ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል ኣብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዓም የወደቀው መንግሥት እንከኑን እንዲነቅስ ጉድለቱን እንዲያሟላ ዕውቀቱን አንዲያዳብር በግልጽ የሚነግሩትንና በተግባራቸውና በባህሪያቸው ተወዳጅ የሆኑትን አዛዥችና መኩንኖች ተከታትሎ ለማጥፋትና ሞራላቸውን ለመስበር የደርግ መንግሥት ሆን ብሎ እርስ በእርስ እንዳይስማሙ ማጣላትና ማናከስ ዋነኛ ስልቱ እንደነበረ የታሪኩ ባለቤቶችና የፍልሚያው ተሳታፊ ፀሐፊዎች ጽፈዋል ይህ የመከፋፈልና የማናከስ ሁኔታ ደግሞ አፍርፃትና ከሥጋት የመነጨ የነበረው ወታደራዊ መንግሥት ጭንቀት ነበር መኩንኖቹ ከተስማሙና በመካከሳቸው ሰላም ከነገሰ ሕገ ወጡን መንግሥት ለመንቀል እንደማይሳናቸው ስለሚያውቅ ያ አምባገነን መንግሥት ከሥልጣን ላለመውረድ በከፍተኛ ሁኔታ ወታደራዊ አዛዥችን ሲገልና ሲያመሳቅል ኖሯል ያ በአዛዥች መካከል የነበረው በሥልጣን መቀናናትና ተራ ምቀኝነት እንዲሁም መወነጃጀል የፈጠረው ክፍተት የኢትዮጵያን ግዙፍ ሠራዊት ድካም ክንቱ አደረገው ታሪኩንም አረከስው በዚህ መካከል የተናቀው ሠርዶ ሥር እየሰደደ መፄዱ ታየ ከ ዓም ጀምሮ ወታደራዊ ሙያና ፖለቲካ በእጅጉ የተሻኮቱበት ወቅት እንደነበረ ከብዙዎቹ የታሪክ ዘገባና አስተያየት መግለጫ ላይ ይነበባል። ፖለቲካ ማነብነብና ጦር መምራት እየቅል መሆናቸውን ፍንትው አድርጎም ያ ወቅት አሳየ ቾጁችቿጁችጁችች እጆጋና እንደ ቴቓድሮክ አ ሚየራፕ እንደ ጴጥሮስ ምዕራፍ የግፍ ውሣኔ ሰነዶች ይዘት እንደ መቶ አለቃ ታደስ ቴሌ ሰልባኖ የምስክርነት ቃል የካቲት ቀን ዐ ዓም ለጄኔራል ታሪኩ ወደ አዲስ አበባ ሰሕክምና ፄደው እንዲታከሙ የሪፈራል ወረቀት ወጥቶላቸው በማግስቱ ወደ አዲስ አበባ የሚበሩበት ሁኔታ ተዘጋጅቶ የአውሮኘላን ቲኬትም በስማቸው ተቆርጦ እንደነበረ ቀደም ሲል ተገልዷል እንዴ መቶ አለቃ ታደስ መግለጫ ይህ የጄኔራሉ ከዚያ አካባቢ ወደ አዲስ አበባ ሰሕክምና መፄድ እንደ እግር እሳት ያንገበገባቸው ከፍተኛ መኩንኖች ኛ ጄኔራል ረጋሣ ጂማ የኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ ኛ ጄኔራል መርፅድ ንጉሜ የጦር ኃይሎች ኤታ ማቱኙር ሹም ኛ ጀኔራል ደምሴ ቡልቶ የመከላከያ ሚኒስቴር የዘመቻ መኩንን ኛ ጄኔራል አስራት ብሩ የመከላከያ ኢንስፔክሽን መምሪያ ኃላፊ ኛ ካግዬ አራጋው የኤርትራ የኢሠፖ ተጠሪና የብሔራዊ ጦር አባል በመሆን ባቀነባበሩት መሰሪ ሴራ ቀድሞውንም ጥላቻ ቂምና ጥርጣሬ በልባቸው ቋጥረው የሄዱትን የደርግ መንግሥት ቃሪ መንፈስ በመመረዝና በማትባት ወደ ጭካኔና ወደ ግፍ ውሳኔ አደረሏሷቸው ኣብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዐ ዓም ። ኒጀግና እንደ ቴዎድሮስ ኑዑሙኦ ኪኪ አንዯ ኒተራጥ እንደ ጴጥሮስ በሕመም ምክንያት ከግዳጅ ግንባር ለመሸሽ የተዘጋጁወዘክተርፈ የሚሉ ነጥቦች ናቸው ቀደም ሲል ጄኔራል ታሪኩን በሥራ በባህርይ በረዥም ዘመን የትግል ሙያ የሚያውቁ በሕይወት ያሉ የጦር መኩንኖች እንደመሰከሩት ከላይ የቀረቡባቸው የክስ ጭብጦች ከተራ ምቀኝነትና ጠላትነት የመነጩ የነፍስ ገዳዮች አረመኔያዊ ስልት ከመባል ሴላ ትርጉም የላቸውም ብሰለዋል ብ ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ የተቀበሩባት በአዲጓእዳድ ፀፀረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በነጄኔራል ረጋሣና ጄኔራል መርዕድ ተቀነባብሮ የቀረበውና በደርጉ መሪ የተፈረመው ደብዳቤ ቅጂ አነሆ ከዚህ ቀጥሎ ያለው ነው ን ክ ላ ዓም ዐ ዓም ይሄዳሉ ተብለው በሐማሴን አኋጋ ይዘው የነበሩት ጄኔራል ሣዬ አራጋውና ጄኔራል ረጋሣ ኗገሰላቸው ግድያ ደብዳቤ ላይ ፊርማቸውን መሪ በማግስቱ ለሚገደሉት ቤ በቪያው ቀን ማታውኑ የራት ኣላ ግን ጄኔራል ታሪኩና ጄኔራል ሩ በማግስቱ የካቲት ቀን ጋሼ ማዕረጋቸው እንዲገፈፍ ሴራ ሲፈተልና ሲገመድ ሯፕው ጠባይ ያረጋገጡት መቶ ስክረዋል ምክንያሕ ሆኖ የተጻፈው ረጋሣና ሌሎች የክብር ዘበኛ የሕዝብ ደጎንነት ሹሞች ነ ነበር ውንጀላውም የሚጋፉ ኦ»ነጉ አባላት ደንታ ቢስ የሆኑ በርሮር ብዝበዛ ማካሄዳቸው ፖደሮረ ደኔራታ ዕመደዝሀሩ ምም ሷ ና ራፖው ጀግና እንደ ቴዎሥድሮስ ከቪ ቬ ቪሙቬቪቪጢሸኑዮ ፐ ኺኪቀራጥ እንደ ጴጥሮስ በሕመም ምክንያት ከግዳጅ ግንባር ለመሸሽ የተዘጋጁወክተርፈ የሚሉ ነጥቦች ናቸው ቀደም ሲል ጀኔራል ታሪኩን በሥራ በባህርይ በረዥም ዘመን የትግል ሙያ የሚያውቁ በሕይወት ያሱ የጦር መኩንኖች አንደመሰከሩት ከላይ የቀረቡባቸው የክስ ጭብጦች ከተራ ምቀኝነትና ጠላትነት የመነጩ የነፍሰ ገዳዮች አረመኔያዊ ስልት ከመባል ሌላ ትርጉም የላቸውም ብለዋል ብ ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ የተቀበሩባት በአዲጓእአዳድ ፀፀረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በነጄኔራል ረጋሣና ጄኔራል መርዕድ ተቀነባብሮ የቀረበውና በደርጉ መሪ የተፈረመው ደብዳቤ ቅጂ እነሆ ከኪህ ቀጥሎ ያለው ነው ኒብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓኒኔ ፒ ፐፐ ዓም ዐ ዓም ጀግና እንደ ቴዎድሮስ ቆራጥ እንደ ጴጥሮስ የግፍ ግድያው ከተካፄደ በኋላ የጄኔራሉ ማንኛውም መብት እንዲታገድ በሜጀር ጄኔራል ሀብተ ጊዮርጊስ ሀማርያም ለምድር ጦር ዋና አዛዥ ሜጁ ኃይሉ የተሰጠ የትእዛዝ ደብዳቤ ከዚህ ቀጥሎ የሚታየው ነው ኣብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ጊ ዓም ዐ ዓም መመ ረ ሪ ራን አዔስ አ ቂኛባቲአት ኣያ። ጀግና እንደ ቴዎድሮስ ቆራጥ እንደ ጴጥሮስ ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ ዓም ዐ ዓም ።