Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የጥንቃቄ መልዕክት ተጣሪዖበፒ ይሀገ የተማሪ መጽሐፍ በጥንቃቂ ያዙ ይህ መማሪያ መጽሐፍ በቀጣይ ዓመት የእናንተ ወንድሞችና እህቶች የሚማሩበት የትምህርት ቤታችሁ ገብረት ነው። ሠ የመረጃው ድግግሞሽ ማን ነው። ዓም ዓም ሀ መጽሐፍት የተሸጡት በየትኛው ዓም ነው። አራተኛው ቁጥር ስገት ነው። ህ ጮመክሰኞ ረቡዕ ሃሙስ አርብ ቅዳሜ ህ ህ ሀ የሳምንቱን አማካይ የዝናብ መጠን በታች የሆነ የተመዘገበው በየትኛው ቀን ነው። የ ተማሪዎች የአጠቃላይ ሳይንስ ፈተና ውጤታቸው ዐ ገዐ ኃ እና ነው።
ምዕራፍ በዐ የሙሉ ቁጥሮች ተከፋይነት የመማር ውጤቶች ይሀን ምዕራፍ ካጠናቀቃችሁ በኋላ » የሙሉ ቁጥሮችን የተከፋይነት ደገቦች ታውቃላችሁ የማንኛውም ሙሉ ቁጥር ብዜትን መፈለግ ትቸላላችሁ የተከፋይነት ደገቦችን በመጠቀም የሙሉ ቁጥር ተካፋዮችንአብዥዎችን መፈለግ ትችላላችሁ » የተከፋይነት ደገቦችን በመጠቀም ተተንታኝ ሙሉ ቁጥሮችን ትተነትናላችሁ የጋራ አብዥዎችን በመዘርዘር የሙሉ ቁጥሮችን ትልቄ የጋራ አብዥ መፈለግ ትችላላችሁ የጋራ ብዜቶችን በመዘርዘር የሙሉ ቁጥሮችን ትንሹ የጋራ ብዜት ትፈልጋላችሁ ነሻ ብቸኛ ትገተና በመጠቀም የሙሉ ቁጥሮችን ትልቁ የጋራ አብዥንገ እና ትገሹ የጋራ ብዜትን ትፈልጋላችሁ የጋራ አብዥ እና የጋራ ብዜት ፅንሰ ሀሳብን በመጠቀም በዕለት ከዕለት ኑሯችሁ ጋር የሚዛጮዱ የቃላት ፕሮብሌሞችን ትፈታላችሁ ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል ተከፋይነት ቆፅ ተተንታኝ ቁጥር ተጋጣሽ ቁጥር ቆፅ ትልቁ የጋራ አብዥ ኢተጋማሽ ቁጥር ቆፅ ትንሹ የጋራ ብዜት ብቸኛ ቁጥር መግቢየ በአራተኛ ክፍል የሂሳብ ትምህርታችሁ ሙሉ ቁጥሮችን በባለአገድ ሆሄ ቁጥሮች ማካፈል ተምራችኋል በዚህ ምዕራፍ ደግሞ የሙሉ ቁጥር የተከፋይነት ደገቦችን ብዜቶችን አብዢዎችን ብቸኛ ቁጥሮችን እና ተተገታኝ ቁጥሮችን በተመለከተ ትማራላችቸሁ። ለመወሰን እንዲያግዛችሁ የአገድ ቤት ሆሄያቸውን ተመልከቱ ከላይ በተግባር እንደተረዳችሁት ሙሉ ቁጥሮቸ ለሪ ለዓ ወይም ለ ተከፋይ መሆናቸውን ወይም አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ የአገድ ቤት ሆሄያቸውን መመልከት ይኖርባቹኋል ይሀን ለመለየት የሚያገለግሉ የተከፋይነት ደገቦች እንደሚከተለው ተገልጸዋል ስ ስ አና ስ ተከፋዬነት ደገቦች ደገብ አገድ ሙሉ ቁጥር ለ ተከፋይ የሚሆነው የቁጥሩ የአገድ ቤት ሆሄ ዐ ረ ወይም ፀ ከሆነ ነው ደገብ አገድ ሙሉ ቁጥር ለ ተከፋይ የሚሆነው የቁጥሩ የአንድ ቤት ሆሄ ዐ ወይም ከሆነ ብቻ ነው። ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል ለ ተከፋይ የሆነ ማንኛውም ሙሉ ቁጥር ተጋማሽ ሙሉ ቁጥር ሲባል ለ እኩል መከፈል የማይችል ሙሉ ቁጥር ደግሞ ኢተጋማሽ ሙሉ ቁጥር ይባላል ። ሀ ለ እና ለ ተከፋይ የሆኑ ቁጥሮችን ዘርዝሩ ለ ለ እና ለ ተከፋይ የሆኑ ቁጥሮችን ዘርዝሩ ሐ ለሪ ለ እና ለዐ ተከፋይ የሆኑ ቁጥሮችን ዘርዝሩ አገድ ሙሉ ቁጥር ለገ ተከፋይ ከሆነ ለ ተከፋይ ይሆናልን። በተግባር እንደተረዳችሁት ሙሉ ቁጥሮች ለ ወይንም ለ ተከፋይ መሆን ወይም አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ የቁጥሮቹን እያገዳገዱን ሆሄ መደር ያስፈልጋል የሚከተለውን የተከፋይነት ደንቦች ተመልከቱ ስጋ እና ስ ተከፋዬነት ደኘቦች ደገብ አገድ ሙሉ ቁጥር ለ ተከፋይ የሚሆነው የሙሉ ቁጥሩ ሆሄያት ድምር ለ ተከፋይ ሲሆን ነው። ደገብ አገድ ሙሉ ቁጥር ለ ተከፋይ የሚሆነው የሙሉ ቁጥሩ ሆሄያት ድምር ለፀ ተከፋይ ከሆነ ነው። ህ ለ ተከፋይ ሙሉ ቁጥር ነውን። ስለዚሀ ለጋ ተከፋይ ቁጥር አይደለም ማለት ነው የሚከተሉት ሙሉ ቁጥሮች ለ ተከፋይ መሆናቸውን ወይም አለመሆናቸውን አሳዩ። ህ ለ ምዕራፍ የሙስ ቁጥሮች ተከፍዬነት መፍትሔ ሀህ የተሰጠው ቁጥር የሆሄያት ድምር ነው ለ ተከፋይ ነው። ሪ በባዶ ቦታው ላይ ባለአንድ ሆሄ ቁጥር በመተካት ለተገለፀው ቁጥር ተከፋይ እገዲሆን አድርጉ ሀ ለ ተከፋይ ለ ለተከፋይ ሐ ለ እና ለ ተከፋይ በሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ ቀ ባለአገድ ሆሄ ቁጥር ቢሆን እያንዳንዱ ቁጥር ለዓ እና ለ ተከፋይ የሚያደርግ የ ቀ ዋጋ ፈልጉ ህ ቀ ለ ቀ ጠ ቀ ከሚከተሉት ሙሉ ቁጥሮች መካከል ከ ላይ ተደምሮ ቁጥሩን ለ ተከፋይ የሚያደርገው ሙሉ ቁጥር የቱ ነው። አንድ ሙሉ ቁጥር ለዓ ተከፋይ ከሆነ ለ ተከፋይ ይሆናልን። ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል ስ እና ስፀ ተከፍዬነት አገድ ሙሉ ቁጥር ለ ወይም ለ ተከፋይ መሆን ወይም አለመሆኑን እገዱት መለየት ይቻላል። ስሩ እና ስ ተከፋዬነት ደገቦች ደንብ አገድ ሙሉ ቁጥር ለ ተከፋይ የሚሆነው የመጨረሻዎቹ ሁለቱ ሆሄያት የአስር እና የአገድ ቤት ሆሄያት ቦታ ሳይቀያየሩ የሚመሰርቱት ሙሉ ቁጥር ለ ተከፋይ ሲሆን ብቻ ነው ደንብ አገድ ሙሉ ቁጥር ለ ተከፋይ የሚሆነው የቁጥሩ የመጨረሻዎቹ ሦስት ሆሄያት የመቶ ቤት የአስር ቤት እና የአንድ ቤት ሆሄያት ቦታ ሳይቀያየሩ የሚመሰርቱት ቁጥር ለፀ ተከፋይ ከሆነ ብቻ ነው። ስለዚሀ ለ ተከፋይ አይደለም የሚከተሉት ሙሉ ቁጥሮች ለ ተከፋይ መሆናቸውን ወይም አለመሆናችውን አሳዩ ህ ለ መፍትሔ ህ የቁጥሩ የመጨረሻ ሦስት ሆሄያት የመሰረቱት ቁጥር ነው ለ ተከፋይ ነው ስለዚህ በደገብ መሠረት ለ ተከፋይ ቁጥር ነው ለ የቁጥሩ የመጨረሻ ሦስት ሆፄያት የመሰረቱት ቁጥር ነው ደግሞ ለ ተከፋይ አይደለም። ምዕራፍ የሙስ ቁጥሮች ተከፍዬነት ስፀ ተከፍዬነት ለ እና ለ ተከፋይ የሆነ አገድ ሙሉ ቁጥር ውሰዱ ይሀ ቁጥር ለ ተከፋይ የሚሆን ይመስላችኋልን። ህ ለ መፍትሔ ሀ ለ ተከፋይ ነው። ሀ መ ለ ሠ ጠ ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል የሚከተሉትን ያልተሟሉ ቁጥሮች በክፍት ቦታዎች ላይ ሆሄያትን በመሙላት ለ እና ለ ተከፋይ መሆን እአገዲቸሉ አድርንጉ ሀ ለ ጠ መ ሸ ባለአምስት ሆሄ ሙሉ ቁጥር ነው ይህ ሙሉ ቁጥር ለ ተከፋይ የሚሆነው በሽ ቦታ የምትተኩት ሙሉ ቁጥር ስንት ቢሆን ነው። አንድ ሙሉ ቁጥር ለፀ ተከፋይ ከሆነ ለ እና ለ ተከፋይ ይሆናልን። ለምን አንድ ሙሉ ቁጥር ለእና ለ ተከፋይ ከሆነ ለፀ ተከፋይ ይሆናልን። ለሚከተሉት ሙሉ ቁጥሮች የእያገዳገዳቸውን አብዥዎች ዘርዝሩ ሀ ለሊ ሒ በተራቁጥር ከተዘረዘሩት ውስጥ አገድ አብዢ ብቻ ያለው ሙሉ ቁጥር የትኛው ነው። ቆፅ ሁለት ብቻ አብዥዎች ያሏቸው ሙሉ ቁጥሮች ብቸኛ ሙሉ ቁጥሮች ይባላሉ ቆ አንድን ተተንታኝ ሙሉ ቁጥር ብቸኛ ቁጥሮችን ብቻ በመጠቀም በማባዛት ውጤት ሆኖ ሲገለፅ የቁጥሩ ብቸኛ ትንተና ይባላል ተተገታኝ ሙሉ ቁጥር ነውን። የ ብቸኛ ትንተና ነው የአንድ ሙሉ ቁጥር አብዥዎችን ለመፈለግ የሚከተለውን ሂደት መከተል ያስፈልሠጋል ቃቆ ቁጥሩንና ከቁጥር የሚያገሱ ሙሉ ቁጥሮችን መዘርዘር ቆፅ የተሰጠውን ሙሉ ቁጥር ለእነዚህ ሙሉ ቁጥሮች ማካፈል ኒ ቆ ቀሪው ከሆነ ሙሉ ቁጥሩ ለተሰጠው ሙሉ ቁጥር አብዥ ይሆናል። ገ ገ ዐ ሀ ከተሰጡት ሙሉ ቁጥሮች መካከል ብቸኛ ቁጥሮች የትኞቹ ናቸው። ለሚከተሉት ሙሉ ቁጥሮች ሁሉንም ብቸኛ አብዥዎች ፈልጉ ሀህ ለ ሐ መጮ የአንድ ቁጥር ብቸኛ አብዥዎች እና ቢሆኑ ቁጥሩ ማን ሊሆን ይቸላል። ቆፅ ከጋራ አብዥዎች መካከል ትልቄ ቁጥር ትልቁ የጋራ አብዥ ይባላል ይህም በምህፃረ ቃል ሲገለፅ ትጋአ ተብሎ ነው ም ምዕራፍ የሙስ ቁጥሮች ተከፍዬነት የ እና የዐን የጋራ አብዥዎች ፈልጉ መፍትሔ ደረጃ የን እና የፀዐን አብዥዎች መዘርዘር ነው። ሀ አገድ ሙሉ ቁጥር ለፀ ተከፋይ ከሆነ ለ እና ለ ተከፋይ ይሆናል። ለ አገድ ሙሉ ቁጥር ለገዐ ተከፋይ ከሆነ ለ እና ለዓ ተከፋይ ይሆናል ሐ አገድ ሙሉ ቁጥር ለዓ ተከፋይ ከሆነ ለጋ ተከፋይ ይሆናል መ ለፀ ተከፋይ የሆነ ሙሉ ቁጥር ለ ተከፋይ ይሆናል ሠ የ እና ብዜት የሆነ ሙሉ ቁጥር ሁሉ ለገዐ እና ለ ተከፋይ ይሆናሉ። ሀ ጠ ለ መጂ ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል ለሚከተሉት ቁጥሮች ትልቁን የጋራ አብዥ እና ትንሹን የጋራ ብዜት ፈልጉ ህ እና ጠ እና ለ እና መ ዝዐ እና የሁለት ቁጥሮች ትጋአ እና ትጋብ ደግሞ ነው አንዱ ቁጥር ቢሆን ሌላኛው ቁጥር ማን ነው። ለምሳሌ የ አቅራብ ዋጋ ነው የ አቅራብ ዋጋ ነው በተመሳሳይ አስርዮሻዊ ቁጥሮችን ወደ ሙሉ ቁጥር ዉደ አንድ አስርዮሽ ቤት እንዲሁም ወደ ሁለት አስርዮሽ ቤት ማጠጋጋት ይቻላል የሚከተለውን ደገብ ተመልከቱ ዋና ሐሳብ አስርዮሻዊ ቁጥሮችን የማጠጋጋት ደገብ አስርዮሻዊ ቁጥሮችን ለማጠጋጋት የሚከተለውን ደረጃ ተከተሉ ደረጃ ሊጠጋጋ ከተፈለገበት ሆሄ በስተቀኝ ያለውን የቁጥር ሆሄ ለዩ ደረጄ ሪ ይህ ቁጥር እና ከዚያ በላይ ከሆነ ሊጠጋጋ ከተፈለገበት ሆሄ ላይ አገድ መጨምመር ደረጃ ይሀ ቁጥር ከ በታች ከሆነ ሊጠጋጋ የተፈለገበት ሆሄፄ እገዳለ ይሆናል አስርዮሽ ቁጥሮችን ወደ ሙሉ ቁጥር አጠጋን ሀ ወደ ሙሉ ቁጥር አጠጋጉ የ አስረኛ ቤት ሆሄው ነው። ለምሳሌ ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል የሚከተሉትን አስርዮሾች ወደ ሁለት አስርዮሽ ቤት አጠጋጉ። ሠ ሰ ለ የሚከተሉትን ክፍልፋዮች ወደ አስርዮሽ እና ፐርሰንት ቀይሩ መ ሰ ፔ ለሊ ሠ ሐሕ ረ የሚከተሉትን ቁጥሮች ወደ ክፍልፋይ ቀይሩ ክፍልፋዮችን በዝቅተኛ ሂሳባዊ ቃል ግለጹ ሀ መ ሰ ለ ሠ ሐ ረ ምስሉን በመመልከት ሀ የተቀባውን ክፍል በክፍልፋይ ግለፁ ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል ለሊ ላገኛችሁት መልስ ዝቅተኛ ሂሳባዊ ቃል ፈልጉ። ዣ ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል መፍትሔ መገገድ ወደ ክፍልፋይ በመቀየር መደመር። ው ገ የሚከተለውን ቁጥር በሳይገሳዊ የቁጥሮቸ አፃፃፍ ስርዓት ግለፁ መፍትሔ በዚህ ቁጥር የአንድ ቤት ሆሄው ነው። ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል የሚከተሉትን ቁጥሮች በመደበኛ የቁጥሮች አፃፃፍ ስርዓት ግለፁ። ሙሙሙጽ ዳ ግንቭንት ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል ሙሉ ቁጥሮችን በመተካት ለሚከተሉት ዓገሮች መፍትሔ ፈልጉ ሸ እውነት የሚሆነው የሸ ዋጋ ሲሆን ነው ሸ እውነት የሚሆነው የሸ ዋጋ ስንት ሲሆን ነው።