Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፀሐይ ጮራ የአዲሱን ቀን መምጣት የምስራች ለመንገር አስቀድሞ ይታይባታል እንደ ሌሎች ከተሞች ሁሉ የምትበልጥ እርሷ ናት በንጉሠ ነገሥቱ ዓጹ ዮሐንስና ንጉሥ ተክለፃይማኖት የገዥ ምልክት ከሆነው ከባለ አልማዙ ዘውዳቸው በቀር በጠባያቸው በገዳም እንደሚኖር መናኒ መነኩሴ መንፈሳዊያን ነበሩ ስለዚህም በዚያ ዘመን የቤተ ክርሲቲያን ኃይል ከቤተ መንግሥት ይበልጥ ይፈራ ነበር ነባር ግዛትንም ተካፍለው ይገዙ ነበር ይህች አዲሲቱ ከተማ ደብረ ማርቆስ ሰዎች ሁሉ ባስ። ማናቸውም ነገሩን ይጀመሩት እንደሆን ተደነቅን እርስ በርሳቸው ህ «የከተማው ሕዝብ ፀጥታ እናተ በየቦታው ሽዳ ማዘች ታውኮ ስለ ነበር የቆሰለው ብር እንኳ ቢሰጠው እንዲሁ ያሰ ዋጋ አጠጣው የእንዲህ ያለ ጭንቅ ውስጥ መያዛችን የሰው ተማሪ ቤት እንድንከፍትላቸው ለመነን ህፃናቱ ሁሉ ወደ እኛ መጡ ተመስገንን በመካከላቸው አቆምኩና አደረግሁና ጥቂት ፎቶግራፎች አነሳሁ ከዝቅተኞች ጀምሮ እስከ ከፍተኞች ወደ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ቤት እየሔደ የሚያጽናና ምክር እየሰጠ ከእነሱ ጋር ይጸልይ ነበር በጋዳሪፍ የኢትዮጵውያን ትምህርት ቤት ተዘጋ። ዞሀዐየ ከይ ሰይህርፎሰ የፎቧፎከዩየ የከይ ከሀዘበኩ ር።ሮ ርብሂቧዓዥዐሀከይ ቨይ በሃ ፅኔርፅሬሰ ርዕ ል በሰ ዕየ ከከ ፍቋን ፀዉ ከይ ዬክፐ ቋቫሃየሄ ህዛዩየር ክበ ዑ ፅፎ ከከ ዐበ በ ፀፀክከ ህሃ በር ከ ሰነ ከ ርበፎየር ከር ከ። ዑ ከ ርዐህበጅንከነኪ ኩዚ ከፀሃሮ ዕፎጠ ከጸ ፊ ከ።ኑኑ ያኦዶስረተ ዳፊሬ ዘት ለፆ የፆቋፅዕቶፁ ኾኙስች ቶ ቋወረተ ዙተፆለርቶሴኑ የዓያጎድንሾፁዑ ፀንቶቱችፅች ቾዑ በ።ቨጄ ከዞ ከ።ኃነ ርር ረሬፎ ማ »ፇረመሥጅ ቀዱ የጸሕዬኑ ኒያተረ ቺ ተፈ ር ። በ ለሁገፃቨፅ። ታፕ ጦበቶዩ በ። ጸኳቢ በር ይክ ፀቲኋጊጊ ጀ ሃፀህፓ በዮት ፐጸኗከ ጄ ርቀው የስጠቦዶ ከ መቃሪሃል።
ፀሐይ ጮራ የአዲሱን ቀን መምጣት የምስራች ለመንገር አስቀድሞ ይታይባታል እንደ ሌሎች ከተሞች ሁሉ ጥንታዊ አይደለችም እንጂ በከተማ ልማት በጎጃም ውስጥ ካሉት ከተሞች ሁሉ የምትበልጥ እርሷ ናት በንጉሠ ነገሥቱ ዓጹ ዮሐንስና በንጉሥ ተክለ ፃይማኖት እጅ የቤተክርስቲያንዋ የማዕዘኑ መሠረት ስለ ተመሠረተ በጎጃም ውስጥ ካሉ ከጥንት አድባራት የመጀመሪያይቱ ናት ብለው ሾምዋት የጎጃምና የከፋ ገዥ የነበረው ንጉሥ የመኖሪያውን ከተማ ከዚያ ስላደረገ በጥቂት ጊዜ ብዙ ሕዝብ ሊኖርባት ቻለ ዓጹ ዮሐንስና ንጉሥ ተክለፃይማኖት የገዥ ምልክት ከሆነው ከባለ አልማዙ ዘውዳቸው በቀር በጠባያቸው በገዳም እንደሚኖር መናኒ መነኩሴ መንፈሳዊያን ነበሩ ስለዚህም በዚያ ዘመን የቤተ ክርሲቲያን ኃይል ከቤተ መንግሥት ይበልጥ ይፈራ ነበር ነባር ግዛትንም ተካፍለው ይገዙ ነበር ይህች አዲሲቱ ከተማ ደብረ ማርቆስ የፀሐይ ራስ ተብላ የተሰየመችበት ጊዜ ግዛትዋን ከልላ ለም አድባራቶችና አያሌ ጉልቶች ከዓ ዮሐንስና ከንጉሥ ተክለ ፃይማኖት ተሰጣት የቤተ ክርስቲያንዋ ሥራ በኢትዮጵያ ካሉ ቤተክርስቲያኖች ሁሉ እርሱን የሚመስል የለም ግን ያ ውበት ያለው ሥራ በድንጋይና በጭቃ በሣር በእንጨት ተሰርቷል ውስጡ ግን የሚያስደንቁ የመጻሕፍት ስዕሎች ተስለውበታል ለዚህች ቤተ ክርሲቲያን አለቃ አጎቴ በተሾመ ጊዜ ንጉሥ ራስ ወርቅ በራሱ ላይ ጫነለት ተሸልሞ በወጣ ጊዜ ንጉውጮሑ ጠመንጃ በጫንቃቸው ተሸክመው በቤተ ክርስቲያኒቱ ዙሪያ አጎቴን አጀቡትፁኹ ይህንም ማድረግ ቤተ ክርሲቲያኒቱን ማክበር ነው ብለው አሉ አጎቴ ይህን ታላቅ ዕድል ስላገኘ ያጎቴ በታች ሹም ሁኖ አባቴ ብላታ ገብሬ ተባለ የአባቴ ቤት ደብረ ማርቆስ ከቤተ ክርስቲያኒቱ አጠገብ ነበር እንደ ደብተራ ወይም እንደ ካህን ባይሆን እንኳን አባቴ እንደ ገገሩ የሚበቃ ትምህርት ነበረው አጥብቆ የፃይማኖት ሰው ነበር በጾምና በጸሎት ወደ ሰማይ የሚገባ የሆነ እንደሆነ ከብላታ ገብሬ በፊት የሰማዩ በር የሚከፈትለት ሌላ ሰው በደብረ ማርቆስ አይገኝም ብለው ሰዎች ይተርቱ በር በፓያፌ ሞር ነበር በማንኛውም ጊዜ አባቴን ሊገናኘው የፈለገ ከቤተ ክርስቲያኒቱ ዙሪያ ከትልቁ ጥድ አሰዚያም ከቤታችን ጀርባ ከወይራው ዛፍ በታች ሲጸልይ ይገኛል እንያ ሁለት ትንንሽ ያአባቴ ቤቶች ከሣርና ከእንጨት ብቻ የተሠሩ ነበሩ ለሁለቱም ቤቶች መስኮት የላቸውምና ወደ ቤት እንድንገባና እንድንወጣ አንድ ጉበን ብቻ ተሠርቶላቸዋል። አሣሪ ዳኛና እሥረኛው እንኳን በአንድ ቤት አብረው ያድሩ ነበር እንደ ሰማሁትም እንዲያውም አሣሪውና ታሣሪው አብረው በአንድ መሶብ ይበሉና አብረው ይጠጡ ነበር እንዲሁ ሴላይቱ ቤት ማድ ቤት ወጥ ቤት ዕቃ ቤት መብል ቤት ሁና እናትና አባቴ ከልጆቻቸው ጋራ የሚተኙባት ቤት እርሷ ነበረች ደግሞ ከዚያች ቤት ተከፍሎ ያባቴ በቅሎ የምትታሰርበት ቦታ አለ። እ ጠበ ዓለምን በማልቀስ ጀመርሁ ከሕይወቴ ጋር የመጀመሪያው ቾመረ እንደ ታደሉ ሕፃናቶች እናቴ ዘደረቷ ሁለት ሳምንት ያሀህኦ ፖመፅ ፊ ን ታቀፈችኝና አጠባችኝ ከዚህ በኃላ እናቴ ስለ ታመመች ከወለደችኝ እናት ዕቅፍ ተነጥቄ ያልወሰደችኝ እንድታሳድገኝ ሰሞግዚት ተሰጠሁ ምንም እንኳ ቤታችን ጥቀርሻ የሞላት ብትሆን የቤታችን እጥር የቤተ መንግሥት እጥር ውበቱን አይመስስውም የቤቱ እጥር ልዩ ልዩ አትክልት ነበርና ከወይራዎችና ከጽዶች ከዝግባው በቀር ሁሉ በየጊዜያቸው ያብቡ ነበርና ከቤት ጥግ ከጥላ ሆነን አበባ የሚቀስሙት ንቦች ሲያዘምሩ እንሰማቸው ነበር አንዳንዶች እሾህ ያላቸው ናቸው እንጂ ማራቸው እንደ እናት ጡት የሚጠባ አበቦች አሉ በየጊዚያቸው አበቦች ሲያብቡ የአበቦችን ፈሳሽ ማር ልጆች ሁሉ አንጠባው ነበር ልጆች ወደ ቤት በገባን ጊዜ ውሻ ስለአልነበረን የጎረቤት ልጆች መጥተው ማር ያላቸውን አበቦችን ቆርጠው ሰርቀው ይወስዱ ነበር የኣበቦችን ማር አጠራቅመን በቀለህ ሞልተን ልጆች ለልጆች እንሸጥ ነበር እንዲሁ ከጥቀርሻማ ቤታችን በኋላ የሊባኖስ ውበት ነበር ከዛፎች ለይ የተንጠለጠሉትን የወፍ ጎጆዎችን እንዳናፈርስ ጫጩቶችን እናዳንጫወትባቸው እንቁላላቸውንም እንዳንሰብር አባታችን እንደ ዛይማኖት ያስተምረን ነበር የቤታችን የጢስ መውጫ መስኮት እንኳ አልነበረውምና በቤት ውስጥ መብል ሲሠራ ጢሱ ከቤት ውስጥ አያስቀምጥም ነበር አበቦች ጨርሰው እስከ ሚጠፉበት ወራት ቀን ሁሉ የደስታ ቀን ነበር ከቤታችን አጠገብ ከፍተኛ ትምሕርት የሚማሩበት ተማሪ ቤት ነበርና ከዚያ እየፄድሁ ስጫወት መዋል ለመድሁ ከሚማሩት ጋራ አብሬ እንደ ቀበላ አብሬ እጮህ ነበር ሌሎች ልጆች ወይም ወንድሜ ካልመቱኝ ወደ ቤቴ ለመመለስ ከቶ አልወድም ነበር በሃገራችን አያሌ ሰዎች እንደሚያምኑት ልጆችን ወደ ተማሪ ቤት ወስዶ ትምሕርት ለማስጀመር የተሻለ ቀንና ወራት ዓመት አላቸው በዚያ በተሻለው ቀንና ወር ንመት ትምሕርቱን ቢጀምር ይቀናዋል ብለው በየዋህ እምነታቸው ጥንቁቅ ናቸው ያም የተሻለው ጊዜ ልጁ በተወለደ በአራት ዓመት ከአራት ወር ከአራተኛው ቀን ላይ ሲያስጀምሩት ነው ይላሉ እንዲሁ በአራተኛው ዓመቴ ከአራት ወር ከአራተኛው ቀን አባቴ ወደ ተማሪ ቤት ወሰደኝና በብራና ላይ በእጅ በተጻፈ ፊደል ከቤተ ክርስቲያን ባመጥዋት በትንሽ ነጋሪት ላይ ቆሜ ትምሕርት ጀመርሁ ከባቴ ወደ ቤቱ ተመለሰ ትንሽቱን ሐይጋሄ ጋ ፖሪ ጨ ጨጧ ዱዱ መመ መ መ መው ኣፌ ነጋሪትም ወደ ቤተ ክርስቲያን መልሰው ወሰድዋት። እንደ መዓረግ ስሙ ርእስ ደብር ፀጋ ይባላል የደስታ ሕይወት አልነበረውም ር ፌ መሰዕሃፇ ብሬ ጨጨጨጨጠወ መ ሙዛ መ በ በ ው ዓው መ መ መ መ ዓዓ ዲዬ ባ መ ቫ መ ው እንጂ በሰው ሁሉ ዘንድ የተወደደ የዋህ ሁለ ጊዜ የደስታ ፊት ያለው ሰው ነበር ከቀን ውስጥ አሥር ሰዓት በመጽሐፍ እንማራለንና በቀን ወይም በዓመት በመሃከሉ አቋርጦ ማረና የለውም ደግሞ ያለ መጽሐፍ ሶስት ሰዓት ከማታው ሁለት ሰዓት ደግሞ ገና ሳይጠባ በቃል እንማራለን ከፃያ አራት ሰዓት ውስጥ ያለን ትርና ጊዜ ዘጠኝ ሰዓት ብቻ ነበርና እንደ ሕፃን ለመጫወት ቀርቶ እንደ ሕፃን እንቅልፋችንን ለመጨረስ የበቃ ጊዜ አናገኝም ነበር ስለዚህም እየተማርን ብኩ ጊዜ እንተኛ ነበር ከወንበሩ ሊወድቅ እስኪቀርብ ድረስ አስተማሪው እንኳ አያስተማረን ቢተኛ እንጠቃቀስበት ነበርን አስተማሪው ሲያጨበጭብ የሚጠራን ደውል ማጨብጨቡ ነው እንጂ በተማሪ ቤት ደውል አልነበረም አስተማሪው ሲያጨበጭብ እየተንጫጫን ቀን አንሰማውም ነበር በሌሊት ደግሞ ዕንቅልና ሲያሸንፈን ፈጥነን አንነቃምና ሁለ ጊዜ ወፈር ባለ ዱላ ይሰበስበን ነበር አስተማሪያችን ዕንቅልፋችንን እስክንጨርስ ድረስ አይተወንምና ለሌት ለትምሕርት ሲቀሰቅስን በዱላ አያሌ ጊዜ ይመታን የነበረው እጅግ መራራ ሁኖ ዛሬ ድረስ ይሰማኛል ከተማሪ ቤታችንና ከቤተ ክርሲቲያኒቱ መፃከል የተሰቀስውን ደውል ቢደውልልን ያለ ዱላው ከመኝታችን በተነሣን ነበር ግን ያ ደውል ከቢህ ሰሚበልጥ ሥራ ተሰቅሏልና ለዚህ ለትንሽ ሥራ ልንሠራበት ሕግ አልፈቀደልንም ምንም ኃጢአት የሠራ ነፍስ እንኳን የገደለ ቢሆን ይህን ደውል ቢደውል ቤተ ክርስቲያን እንደታማልደውና ምሕረት እንዲደረግለት ዓዔ ዮሐንስና ንጉሥ ተክለ ሐይማኖት ደንግገው የሰቀሉት ደውል ነው ቤተ ክርስቲያንም ያን ለማድረግ በዚህ ጊዜ ታላቅ ሥልጣን ነበራት ማንንም ያኅል በደል ቢበድል ነፍስም ገድሎ ቢሆን ያን ደውሱን በደወለ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ታማልድና ምሕረት ታደርግለት ነበር ደውሉን ከደወለ በኃላ ባላንጋራው ተከትሎ መጥቶ እንዳይገለውና እርሱ ደግሞ እንዳይደውል ለደወሉ ዝበኛ ነበረው አንድ ሰው ወንድምህን ቢገድልብህ የወንድምህን ገዳይ ለመያዝ በመከተል ፈንታ የቤተ ክርስቲያኑን ደውል እንዳይደውል አንተ ደውሉን ለመጠበቅና ከዚያ ሳይደውል ለመያዝ በፍጥነት ወደ ደውሉ ትሮጣለህ አንተ ከዚያ ካለህ ሌላው ወገንህ ዳኛ ይዞ ባላንጋራህን ለማስያዝ ይፈልገዋል እርሱ ደግሞ በበኩሉ ከንተ ከደውሉ ተመልሰህ ወደ ምሳ የምትሔድበትን ጊዜ ሕይወ ጎ ፖሪ ጠኤፍሑቁፎሰጠ። እርሱ እንኳ በአምባጎሮ ጊዜ ሲሆን ከተማሪ ቤት እስከ ቤቱ ጉበን ድረስ አባርሪው ነበር በትግል ወይም በአምባጎሮ ላሸንፈው ብችል እንኳ ከተማሪዎች ሁሱ የዓይነ ስውሩን የአቶ ካሣን ልጅ ከበደን ነበር ሁለት ውሾች ከእኔ ጋራ በተጣላ ቀን ከፃብላቸው ፈቶ ያመጣቸዋልና እኔ ደግሞ ይዋ በቤተ ውስጥ እሸሸጋለሁ ከውሾቹ ጋር ተመልሶ እስኪሔድ ድ ፖመዕፅዕሃያ ሪሬ ከቶ ከቤቴ አልወጣም የዕረፍት ቀን ነውና ዕሑድ ትምሕርት የለንም ያ የዕረፍቱ ቀን ከዕንቅልፍ ከነቃ በኃላ ተመልሶ እንቅልፍ እስኪወስደው ድረስ ሳያቋርጥ እየጸለየ አሮጌው አስተማሪያችን ብቻውን ከተማሪ ቤት ይውላል በእውነት ከቀኑ የሚበልጠውን ጊዜ ደግሞ ግማሽ ዕንቅልፍ ይይዘዋልና ግማሽ በመጸለይ ከንፈሩ ሳይቋርጥ ይንቀላቀሳል በዓይኑ ላይ የሚቀመጡትን ዝምቦችን ለመከልከል አንዳንድ ጊዜ ፈጽሞ ከዕንቅልፍ ይነቃል ችክ ካለው ትምሕርታችን በዚያ በተባረከው ዕሑድ ቀን ዓርነት እንወጣለንና ለጭዋታ በለመለመው መስክ እንሰማራለን ልዩ ልደ ጭዋታ የለንምና በሙሉ ዓመት ሁሉ እየለዋወጥን የምንጫወታቸው ጭዋታዎች አራት ዓይነት ናቸው በዝናም ወራት የውሰታና የውትርን ወንኮች የተወሰነውን ድምበራቸውን አልፈው ራቁት የነበረውን መስክ በምላት ሲያለብሱት ጭዋታችን ዋና ነው መብላችንን ይዘን ሔደን ተመልሳ ፀሐይ ከተራራው ራስ በታች እስክታዝነብል ድረስ ከዚያ እንውላለን የዛገራችን ፀሐይ በመፃከለኛው በፃገራችን ሰማይ ፈንታ ሰያፍ ሁና በምትወጣበት በገና ወራት ገና እንጫዎታለን በሌሎች ወራቶች ሁሉ ግን ጭዋታችን ሁሉ ታላቅ የሆነውን ጦርነት መዋጋት ነው የታደለው ልጅ አልፀቀ አባቱ መምሕር ዕውነቴ የተከሉት የኮክ ዛፍ ከደጁ መሃከል አለና ተማሮች ለንጉሥነት እንዲመርጡት በኮክ ፍሬ ይገዛቸዋልና ለንጉሥነት ይመረጡት ነበር የሌላ ተማሪ ቤት ልጆች ደግሞ ጎጉሣቸውን አንግሠው ኢጣልያን ሁነው ይመጣሉ በቅሎ ከሚያረባው ከአቶ ሸታ ቤት አንስቶ እስከ ግራ ጌታ ገዛኸኝ አፋፍ ድረስ የምንዋጋበት የጦርነት ሜዳ ነው የግራጌታ ገዛኸኝን አፋፍ የሚይዝ ድል ያደረገ ነውና ታላቁ የመጨረሻው ጦርነት ከአፋፍ በታች ነው ለአንድ ጦረኛ ልጅ እስከ ለላሣ ድረስ ዘንግ አለውና በሩቅ ሲሆን በውርወራ በቅርብ ሲሆን በጨበጣ እንዋጋለን የጭዋታ ጦርነት ቢባል እንኳ ለእኛ ከልባችን በጭከና የምንዋጋው ጦርነት ነበርና ብዙ ልጆች ተጎድተዋል በአንድ ቀን ጦርነት የሁለት ልጆች አንዳንድ ዓይናቸው ጠፋና ብዙ ልጆች ደግሞ ቆሰሉ ይልቁንም አልፀቀ ንጉሠ ክፉኛ እግሩን ቆሰስ እኔ ደግሞ ግንባሬን ዛሬ ድረስ ቦታው የሚታወቀውን ቆሰልሁ ከዚህ በኃላ ጦርነት የተባለ እንዳንጫወት አባቶቻችን ከለከሉን አባቶቻችን የሚያውቁትን የጦርነት መዋጊያችንን ሜዳውን ለወጥነው ጦርነት መጥፎ ጭዋታ ነው ብለው ወላጆቼ ሲመክሩኝ ከባልንጀሮቼ ይልቅ እኔ ፈሪ ሕይወ ፖታሪ በዐ በ ረ ረ አልሆንም በማለት ጠፍቸ በጦርነት ጨዋታ እውላለሁ በቆስልሁ ቀን የቆሰልሁትን ወላጆቸ እንዳያዩትና እንዳይቆጡብኝ እስኪጨም ድረስ ከቤቴ አልገባም በመጀመርያው ጦርነት በአንዳንድ ቦታ ድል ቢያደርጉት እንኳ በመጨረሻ ሁለ ጊዜ ድል ለማድረግ እንድንችል የጠላትን ጭፍሮች አልፀቀ በኮክ ፍሬ ይገዛቸዋል ሁለ ጊዜ ድል አድራጊዎች ነበርን ባንዲራችን የበግ ቆዳ ነበረችና ድል ካደረግን በኃላ እስከሚመጣው ሳምንት ድረስ በዛፍ ላይ ሰቅለናት እንሔዳለን ከአያሌ ጊዜ በኃላ ያ ንጉሣችን የሆነው ልጅ አልፀቀ በጣም ጨካኝ ሆነ ለጭዋታ ብናነግሠው በዙፋን ያለ የዕውነተኛ ንጉሥ ሕዝቡን ኃይል ባለው መጫን እንደሚገዛው እንዲሁ ሊገዛን ፈለገ እንደ ተረቱ «ግዛኝ ብዬ ብፈቅድለት ሊሸጠኝ ተመኘ እንደሚባል እንዲሁ አልፀቀ ለጨዋታ ብናነግሠው እንደውነት ሊገዛን አስጨነቀን የሊቀ ጠበብት መንግሥቱ ልጅ ግርማና የዓይነ ስውሪቱ የአሳይነሽ ልጅ ዮሴፍ ባለምዋሎቹ ነበሩና ከእነርሱ በቀር እኛ የምንለውን ሐሳብ አይቀበለንም እኛ ከጠላነው ይልቅ እርሱ አብልጦ ጠላንና በተለዬ አንድ ቀን ሙሉ እኔን አሠረኝ ሁለተኛ አያሥረኝምና ይህ የመጨረሻ ከሆነ ፀሐይ ወጥታ እስክትገባ ድረስ ያሠረኝ አይጎዳም አልሁ አዎን አዎን የሚሉትን ዮሴፍና ግርማን ቀጥሎ በመጣው ሳምንት በሹመታቸው ላይ ቡመት ጨመራቸውና እኔን ሁለተኛ አሠረኝ ይልቁንም ሌሎችን ሁለት ልጆችን የአለቃ ምሕረቱን ልጁ ሌላውን ስሙን የረሳሁትን የድንቃየሁን ወንድም በአለንጋ ገረፋቸው ከዚያ በኃላ ጭዋታውን ስለ ንጉሥ ጭከና እንድንተው ሰመምከር ባልንጀሮቸ ሐሳቤን እንዲቀበሉኝ ዕድል ነበረኝ እርሱም ከዮሴፍና ከግርማ በቀር ባጠገቡ ባልንጀራ አጣ የአልፀቀ ንጉሥነትና ጦርነት በአንድነት እንዲቀር አድማ አደረግን የተማሪ ቤት ሕይወታችን እንዲሁ ትምሕርትና ጦርነት በአንድነት አስተማረን ለጋ በሆነው አእምርዋችን ጠባይ ጠላትን ድል የምናደርግበትን መንገድ እስክናዘጋጅ ድረስ የሕፃንነት ፓሊቲክ እንደ ሸረሪት ፈተልን አልፀቀ በልጆች ላይ ንጉሥ መሆኑ መታወቁ በልጆች ዘንድ ብቻ ሳይሆን በራስ ኃይሱ ዘንድ በብዙ ሃገሮች ሳይቀር እንደ ታወቀና በትምሕርት ደደብ እንደ ነበር ታውቋል ፖመዕሃፇ ሪሬ የአደይ አበባ ዘውድ ሠርቶ በመድፋት አልፀቀ ንጉሥነቱን ሲያበጁ በዚያ ተማሪ ቤት የነበረኝን ትምሕርት በቅልጡፍ ጨረስሁና ወደ ሌላ ሣገር ተማሪ ቤት እንዲሰደኝ አባቴን ጠየቅሁት ከእኛ ልትለይና ወደ ውጭ ልንልክህ ዕድሜህ አይሰጥህም ብለው ወላጆቸ ከለከሉኝ የሚከለክሉኝን ነገር ለመተው እሽ የማልል ልጅ ነበርሁ እንዲሁ የማልወደውን ነገር ስለ አባቴ ይቅርና ስለ እናቴ እንኳ ቢሆን ከቶ አላደርግም ከጥቂት ቀኖች በኋላ አባቴ ከቤታችን ጀርባ ከወይራው ዛፍ በታች ዳዊቱን ዘርግቶ ሲደግም ነበርና ጸሎቱን አቋርጦ እንዳያናግረኝ በጣቱ ጠቅሶ ተቀመጥ አለኝ ፀሐይቱ በጣም ስለ ተቆለቆለች የወይራው ዛፍ ጥላ በጣም ርቆ ነበርና ከእርሱ የሴሌን ጥላ እንድከለል አስጠጋኝ ጸሎቱን በጨረስ ጊዜ «አባ እባክህን ተማሪ ቤት ስደደኝ» አልሁት «ዛሬ ከእኛ ልትለይ ዕድሜህ አይሰጥህምና ከሁለት ዓመት በኃላ እንልክፃለን ዛሬ ግን ትንሽ ነህ ልንልክህ አይገባንም» አለኝና ሌላውን ጸሎቱን ሳይጀምር ከአጠገቡ አስወገደኝ ሲከለክሉት መክለል ለሰው ጠባዩ ነው ወላጆቸ የሚፈቅዱትን ነገር ለማድረግ ቸል እላለሁ እንጂ የሚከለክሉኝን ነገር ለማድረግ ትጉ ፈጣን ጮሌ ቆራጥ ነበርሁ አባቴ ተማሪ ቤት ሊልከኝ እንደማይፈቅድ ባወቅሁ ፈሂዜ በዚያ ምሽት በየጎረቤታችን ቤት እየዞርሁ ከወላጆቻችን ጠፍተን ወደ ሌላ ዛገር ተማሪ ቤት እንድንሔድ አያሌ ልጆች አባበልሁ የልጅ ምክር ነውና በአንድ ሩብ ሰዓት ምክሩ እሽ በማሰት አለቀ ለነገ መንገድ ስንቅ እንዲሆን ልጆቹ ሁሉ ከማታ ራታቸው እየቀነጮ አምጥተው በጨለማ ሰጡኝና በሱሪየ ቋጠርሁት ከቤት ባገባው ወላጆቸ ያዩታልና ይጠይቁኛል በዛፍ ላይ ከውጭ ሰቀልሁት የጥባት ኮኮብ ሲያበራና የከተማ ዶሮዎች ሲጮሁ ወላጆቸ በምኝታቸው ሳሉ ያን ጠማማ ሣንቃ ዝግ አድርጌ ከፈትዑትና ወጣሁ የዕጥሩን በር ለመክፈት ከውጭ ወደ ውስጥ ለመግባት የሚታገል ፍጥረት ከዚያ አለ ከባልገደጀሮች ይሆናል አልሁና በከፈትሁት ግዜ ከአባቴ እሥረኞች አንዱ ጠፍቶ ከቤቱ ሔዶ አድሮ ከእሥር ቤት ያደረ ለመምሰል አባቴ ከምኝታ ሳይነሣ ተመልሶ ከእሥር ቤት ሊተፕኛ ነው ለአባቴ እንዳልናገርበት ማለደኝና ከእሥር ቤት ገብቶ ተኛ እኔም ከባልንጀሮቸ ጋራ ወደ ተማሪ ቤት ከወላጆች ጠፍቸ ሳይጠባ ተጓዝሁ ከእስመ ለዓለም በቀር ሁላችን ዕድሜያ። ን ከአበር ሕይወሃሄ ዋሰ ፖሪ ከ ይል ዓመት በታች ነበር ረጅም በሆነው መንገዳችን ስንጓዝ ቀን እኩል በሆነ ጊዜ የደሆ ከምትባል ወንዝ ዳር ስንቃችንን ተመገብንና ሱሪየን አስለቀቅነው ከሁላችን ደግሞ ከቤቱ ወጥቶ የሚያውቅ የለምና መንገደኞችን መንገድ እየጠየቅን ከፈለግነው ተማሪ ቤቱ ካለበት ሃገር ከረጅም ጉዞ በኃላ ደረስን ይህ ተማሪ ቤታችን ያለበት ፃገር ከታላቁ ከጥንታዊው ገበያ ከየጁቤ አጠገብ ነው የጁቤ ገበያ ወንድሞቻችንና አባቶቻችንን እንደ በግ ይሸጡበት የነበረው ገበያ ነበር እንደ ሌሎች አደባባዮች ሁሉ በጉቦ ምክንያት እውነት ያለው ሰው ፍርድ ያጣልና እውነት የሌለው ያጠቃው ፍርድ ይገኛል ማለት አይደለም በእርግጥ ሰው እንደ በግ በዚያ ክመን ይሸጥ ነበርና የየጁቤ የገበያው ስም የባሪያ መሸጫ ይባል ነበር አለዚያማ የየጁቤ ገበያ በሌላ ንግድ ጉዳይ ከደጀንና ከቁዶ ከማርቆስ ገበያ ባልበለጠ ባልንጀሮቸ ሁሉ ታላቅ ፍርፃት በልባቸው ገባና ተማሪ ቤት እስክንደርስ ድረስ ከመንገዳችን የባሪያ ነጋዴ እንደ ጭልፊት አሞራ ነጥቆ ወደ ማናቀው ሃገር ወስዶ ይሸጠናል ብለው ፈሩ በፅድሜና በቁመት ከሁሎች የማንስ ብሆን እንኳ አገዳይፈሩ ለማጽናናትና ለመምከር በአእምሮ ከሁሉ የተሻልሁ እኔ ነበርሁ ከሁላችን ከቤፍ ወጥቶ የሚያውቅ የለምና ገና ዩሐይ ሳትገባ ለክላለም ከወላጆቻችን እንደ ተለዬን ያህል ነፍሳችን ተጨነቀች የታላላቅ ተራሮች ጥላ ፀሐይን በመንገዳችን እንደ ጋረደን ከፍታቸው ደግሞ ከተወለድንበት ሃገር ቆርጠን መንገዱን አናውቅምና መንገዳችንን እንደ አብርሃም መንገድ ተጓዝነው የሩቅ ልጆች መሆናችንን ያወቁ እንደሆን የጁቤ ወይም ሌላ ፃገር ወስደው ባሪያ ብለው እንዳይሸጡን መንገደኞችን መንገድ አልጠየቅንም ከረጅም ጉዞአችን በኃላ ፀሐይ በጉበንዋ ስትገባ በፈለግነው ተማሪ ቤት ጉበን ገባን የአዲስ ተማሪ መምጣት ለኖረ ተማሪ የምስራች የሚያሰኝ ያህል ተማሮች ሁሉ ደስ አላቸው ከወላጆቻችን ጠፍተን እንደመጣን የተማሪ ቤቱ አለቃ ገና ሳንነግረው አወቀ አባቶቻችን ያውቃቸዋልና በፍቃዳቸው መጥተን ቢሆን ከእነርሱ ደብዳቤ በወሰድንለት ነበር ይህን መሳይ ሁሉ መላ በመምታት ጠፍተን መምጣታችን አወቀው ቢሆንም እንደ ተማሪ ተቀበለን በተገናኘነው ጊዜ ከቤተ ክርስቲያኒቱ ተዘንቦ ከመሬት ላይ በነጭ የበግ ቆዳ ተቀምጦ ይጸልይ ነበር እርሱ ከኛ ጋር ሲነጋገር በአጠገቡ ረጅም ወፈራም ዱሳ አሰውና ይህን አስተማሪ ሊይዘው ለምን አስፈለገው ብለን ተደነቅን እኛ ወደ ተማሪ ቤት እንድናድር ስንመለስ እርሉ ጸሎቱን ቀጠለ ሦመሰጎሃ ሬ እንጀራ የለምና ራታችንን ማሽላ እሸት ጠብሰው ሰጡን ራታችሁ ነው ብለው አልነገሩንምና ለራት እስክንቀርብ ድረስ ብለው የጋበዙን መሰለንና ዋናው እራት ይቀርባል ብለን ስንጠብቅ እንግዲህማ እንተኛ አሉንና ሁለት ሰፊ አልጋ ሰጡንና በአንዳንዱ አልጋ ሶስት ሁነን ተኛን መብራት የለምና መብራቱ ማሽላ የጠበሱበት ወፍራም የእንጨት ማገዶ ይንቀለቀላል ባልንጀሮቸ በምርኮ እንደ ተወሰዱ ልጆች ከወላጆቻቸው በመነጠላቸው ተጨነቁ በዚያውም ላይ ዛሬ ራት ስላላገኙ ነገም ይህ ነው ብለው ገመቱ የጁቤ የባሪያ ገበያ ይበላልና እንዱ እንደ አሞራ ነጥቆ ወስዶ ይሸጠናል ብለው ቀን በመንገድ ይፈሩት የነበረው በራሳቸው ላይ እንደ ተቀረጸ ነውና ተማሪም ይሸጥ እንደሆን ለማወቅ ተማሪዎችን ለመጠየቅ ወደዱ ከወላጆቻቸው ተለይተው የማያውቁ ስለሆነ ማንኛውንም ምክንያት አድርገው ወደ ፃገራቸው ለመመሰስ ምክንያት ለማግኘት መፈለጋቸውን አወቅሁ አንድንጠየቅ ወይም እንድንጠይቅ መልስ ለመስጠት ወይም ለመቀበል ሁል ጊዜ ባልጀሮች በጀርባዬ ናቸው ለማወቅ የፈለጉትን ነገር እኔ ጠየቅሁ አዳማጭው በላይ በአጠገባችን ተጋድሞ ነበርና በዚህ አጠገብ ባለው የጁቤ ባሪያ ይሸጣል ይላሉና ይህ ነገር አውነት ነው ብዬ ጠየቅሁት። ትምሕርቱ ብርቱ ስለ ሆነ ከመቶ አስሩ ያህል ብቻ ይዘልቁና የቀሩት ሕይወቱ ሥሪ ያቅታቸዋል ስለዚህም ቅኔ የሚያውቁ ሰዎች ሁለ ጊዜ ቁጥራቸው እጅግ ጥቂት ናቸው ግን እጅግ ክብር ያላቸው እነርሱ ናቸው በአንድ እሑድ ማለዳ አባቴ ከቤተ ክርስቲያን በተመለሰ ጊዜ ሲጸልይባቸው የነበሩትን መጻሕፍቶችን ተቀበልሁትና «አባ እባክህ ቅኔ እንድማር ወደ ቅኔ ተማሪ ቤት ስደደኝ ብዬ ለመንኩት በዚህ ማለዳ ከቤተ ክርስቲያን ጀርባ በኩል ከልጆች ከባልንጀሮቸ ጋራ ስንጫወት አይቶኝ ነበርና ከዚህ በፊት እንዳደረግሁት የጎረቤት ልጆች ሁሉ አብረውኝ ወደ ቅኔ ተማሪ ቤት ጠፍተው እንዲሔዱ ሳባብል ያረፈድሁ መሰለውና ከእጥር በር እንዳልወጣ ጠባቂ የሌላቸው እሥረኞቹ እንዲጠብቁኝ አዘዘ ምንም እንኳ አባቴ ከቤት እጥር እንዳልወጣ ቢያስጠብቀኝ ምን አልባት ከዚህ በፊት የጎረቤት ልጆችን ከወላጆቻቸው አስከድቸ እንደወሰድጳቸው ሁለተኛ እንዲሁ እንዳላደርግ ጎረቤቶቻችን ሁሉ ልጆቻቸውን እንዲጠብቁ አባቴ አስጠነቀቃቸው ማለዳ አብረውኝ ሲጫወቱ አርፍደው የነበሩ ልጆችን ሁሉ ያልሠራሁት በደሌ ተርፍዋቸው በበኩላቸው እንዲሁ ወላጆቻቸው እሰከ ሶስት ቀን ድረስ እንደ እኔ ከእጥር ውስጥ ጠበቋቸው ምክር እንደሌሰን አናቴ እንጂ አባቴ እንዳላመነኝ እንዲሁ ደግሞ የእነርሱ ወላጆቻቸው ለማመን እንቢ አሉ ቅኔ የሚያውቁ ክብራቸው እየበዛ ሲሔድ ከትምሕርቱ ጠንካራነት የተነሳ በማወቁ የሚዘልቁት እጅግ ቁጥራቸው እያነሰ ይሄድ ነበር እንዳልሁ እንዲሁ ያቺ ጎጃም ውስጥ ያሰችው ዋናይቱ ከተማ ደብረ ማርቆስ እንኳ ፃያ አምስት አመት ሙሉ የሚሆን አንድ የቅኔ አስተማሪ ልታገኝ አልሆነላትም ነበር ያ በኢትዮጵያ ቅርብ የታወቀው እጅግ ሊቅ የሆነው ኑሬ እንደማንኛውም ተራ ካሕን ቤተ ክርስቲያንን ያገለግል ነበር እንጂ ቅኔ ለማስተማር ከዚህ በፊት አልሞከረም ቅኔ ሰመማር ወደ ሌላ ሃገር እንድሄድ ስለጠየቅሁ አባቴ ከቤት እንዳልወጣ እንደ አስጠበቀኝና እንዲሁ ባልንጀሮቸ የጎረቤት ልጆች ሁሉ ከቤት አጥር ውስጥ አንዳይወጡ እንደ ተጠበቁ በሰማ ጊዜ ራሱ በፍቃዱ የቅኔ ትምሕርት ቤት አቆመልን ከወላጆቻችን ሳንነጠል ቅኔ ሰመማር ታደልን ይህ ቅኔ በጀመርሁበት ዘመኔ ገና ትንሽ የአሥራ አንድ ዓመት ልጅ ብሆን እንኳ እንዴት አድርጎ ማስተማር በሚያውቅበት መንገድ ኑሬ እረዳኝ ለተማሪ ሁሉ የሰጠው ዋና ምክር እንደ ሚከተለው ነው ቅኔ ልታዘጋጁ ቢሆን የበለጠ የተመቸው ጊዜ ሌሊት ማንም ተንቀሳቃሸ ነገሮ ወይም ድምጽ ሃመኃፇ ፊ አእምርዋችሁን ከሀሳቡ ሊያሰናክለው አይችልም ቅኔ የሚያዘጋጀውን ሰው አእምሮውን ከሀሳቡ ለማሰናከል በአጠገቡ አንድ ዝሞብ ብትበር ይበቃዋል ተቀምጦ ቅኔ ከሚያዘጋጅ ተጋድሞ ፊቱን ሸፍኖ ቢያስብ ይሻላል ብርፃን አእምሮውን ይቀንሰዋል ቅኔ የሚያዘጋጅ ከጨለማ በቀር ብርፃን በፊቱ አይኑር እኛ እውሮች ቅኔ ለማዘጋጀትና በአአምሮ ለማጥናት አይን ካላቸው የምንበልጥ ስለዚህ ነው ብሎ ይመአረን ነበር ለጋስ በሆነው ማስተማር በሚያውቅበት መንገድ በትጋት ደግሞ አገዘን ኑሬ እውር ነው ግን ለተማሪዎች ሁሉ የሚያስደንቅ ብርፃን ነበር እኛ ጭቃማ በሆነው በጠባቡ መንገድ መራነው እርሱ ግን በተሻለው በእውቀት መንገድ መራን ምሽት የለውም ግን የሁላችን አባት ነበር ወላጆቻችን ገንዘብ ስላልከፈሉት ይርበው ነበር እና ግን ብዙ በሆነ ጊዜ ረፃብን ይረሳው ነበር በፈቃዱ ነውና የሚያስተምራቸው ብለው አባቶቻችን ገንዘብ መክፈል ሲከለክሉት እርሱ እንደወላጆቻችን ጨካኝ አይደለምና ትምሕርት አልከለከለንም እርሱ እጆግ አጭር እጅግ ደግሞ ቀጭን ነው ግን የታላቂቱን ቤተ ክርስቲያን የደብረ ማርቆስ ጠንካራው ምሰሶ እርሱ ነበር ሰውን ሁሉ ለመውደድ ይፈቅዳል ግን ያልታደለ ነውና በሁሉ ዘንድ የተናቀና የተጠላ ፅውር ነበር ከተማሮቹ በቀር ወዳጅ አልነበረውም እንዲሁ ከእርሱ ዘንድ እንደ ነገሩ ቅኔ መልካም አድርጌ ባወቅሁ ጊዜ በደብረ ማርቆስ ታላላቅ ሰዎች ሁሉ ሲወዱኝና ሲያከብሩኝ አየሁ ይህ ግን ታላቅ ክፉ የሆነ የኩራትና የትቢት መንፈስ አሳደረብኝ አስተማሪየንና አባቴን እንኳ ከምታዘዛቸው ባልታዘዛቸው ደስ የሚያሰኝ ሌላ የቅኔ ትምሕርት ዓይነት ይህን ያህል መሰሰኝ አስተማሪውና አባቴ ቅን ታዛዥ ሊያደርጉኝ በዱላና በአለንጋ በጭከና በደበደቡኝ መጠን የባስሁ ጨካኝ አንቢተኛ ሆንሁ በቀን ሶስት ጊዜ ድረስ እገረፍ ነበርና ተማሪዎች ቁርስህን ሰጠህ ምሳህን ሰጠህ ራትህን ሰጠህ ብለው ይጠይቁኝ ነበር እንጂ ተገረፍህ ብለው አይጠየቁኝም ቅኔ መልካም አድርጌ ማወቂን አየሁና እንደ ሚያውቀው እንደ አስተማሪየና እንደ ሌሎች ሁሉ ለምን እኔ እንዲሁ ተማሮቹን አላዝዝም እኔ ከተማሮቹ ሁሉ የማንስ መሆኔን ፈጽሜ እረሳሁትና «እንደ አስተማሪዬ ያህል በትምህርቴ አውቄ ሳለሁ እንደ ተማሪ ለምን እታዘዛለሁ። አንዱ ቅኔ በማሰናዳት ሳለ ሌላው ባአጠገቡ ያለው ሳል ቢመጣበት ባጠገቡ ያሰውን ዛሳቡን እንዳያውከው ከሩቅ ሄዶ ይስለዋል በተማሪ ቤት ውስጥ ሰደፍ ጦር ሽጉጥ ሰንጢ ይህን መሳይ ነገር ሁሉ አላቸው ግን የተማሪ ቤት ሕግ አንዱ የሌላውን ፀጥታ እንዳያውክ ያዝዛልና በህ መሳሪያ እንኳን አምባ ጓሮ ሊያደርጉበት ይቅርና በቅኔ ተማሪ ቤት ውስጥ የሚናገር የለም በተማሪ ቤታችን ውስጥ ፀጥታችን ያውክብን የነበር ከተማሪ ቤቱ ጉልል ላይ ሁኖ በሚያስከፋ ድምጽ የሚጮኸው ቁራ አሞራና በጎረቤታችን በርበሬ የሚወቅጡ ሴቶች ብቻ ነበር ቅኔ የሚያዘጋጁ የተማሪዎች ፀጥታ እንዳይታወክ አስተማሪው እንኳ መብሉ የሚሰራበትን እንጨት ከተማሪ ቤት እጅግ ሩቅ በሆነ ቦታ ያስፈልጠውና ያስመጣዋል የተማሪ ቤት ሕግ አንዱ የሌላውን ፀጥታ እንዳያውክ ያዝዛል እንጂ በተማሪ ቤት ክልክል የሆነ ነገር የለምና ረፃብ በጣም ሲበረታ ሽጉጥ ያላቸው ሽጉጣቸውን በተማሪ ቤት ውስጥ ይሽጡታል ለአእንዲያ ያለው ረፃብና ጭንቅ ዋጋው ለመሆን ትምሕርቱ የበቃ ቢሆን ለማወቅ በታላቁ የተመኘሁትን ቅኔ አወቅሁ ከዚህ ወሰን አልፈን ለመመኘት ሌላ ከዚህ የበለጠ ነገር በዚያ ዘመን አልነበረምና ቅኔ ማወቅ ለተማሪ ዘውዱ ነው ይሉ ነበር ቅኔ አዋቂ በመሆን አእንድከብር ለነበረኝ ለልጅነቴ ምኞት በሙሉ አቅሜ ስጥር የረፃብ ጦር እንደሌሎች ተማሮች ወደ ኋላ አላሸሸኝም ዋናውን ጠቅላላውን የኢትዮጵያን ትምሕርት ሰመጨረስ አንድ ጊዜ ጽኑ የሆነውን ረዛብ በየብርና ተማሪ ቤት ድል እንዳደረግሁ የመጨረሻውን ትምሕርት ቅኔ ለማወቅ በሞጣ ሁለተኛ ረፃዛብን ድል አደረግሁ ማንም ስው ቢሆን ሴላው በማንም ነገር ሲበልጠው በፍቃዱ ቦታ የሚሠጥ የለም በተማርሁበት ተማሪ ቤት ሁሉ በትምሕርት ከበላዬ ሲሆን ሕይወሩፋ ፖሪ ዉይመወሇ ፓዱ ያለዎ ዱስ ጩዘጩ ከ ለማንም ቦታ ከቶ እንዳልሰጠሁ በሞጣ ያሉና በማርቆስ የሚኖሩ የትምሕርት ባልንጀሮቸ ሁሉ ያውቃሉ ብሩህ አእምሮ አለው እንጂ አንድ አይኑ እውር የሆነ መላኩ ደርለህ ቅኔ በጨረስሁበት በዚህ ግዜ እርሱ ቅኔ ከእኔ በፊት ጨርሶ የፍርድ ሕግ ማጥናት ፍትሐ ነገሥት ጀምሮ ነበር ይህን እንኳ ቢሆን እንደ ታለቅ እፍረት ቆጥሬው ስሙን ለማጥፋት ታላቅ እኅቴ ሳትወለድ እርሱ በተማሪ ቤት እንዲሁ ነበርና ቢበልጠኝ አስደናቂ አይደለም ብዩ ቸል አላልሁምና እጅግ እጠላው ነበር የቅኔ ትምሕርቴን ከጨረስሁም በኃላ ከመላኩ ደርሰህ ጋር የፍርድ ሕግ ፍትሐ ነገሥት አብሬው ለማጥናት ጀመርሁ ትምሕርት በመግፋቴ ደስ አለኝ ከማለት ይልቅ በእርሱ ስለደረስሁበት ደስ አለኝና ልማረው ሳልወድ ለእርሱ ትክክል ለመሆን ብቻ በማጥናቱ ቀጠልሁ ሞጣ በዚህ በሌላው ዓመት አዲስ አዝመራ ሲሰበስብና የተራበው ገበያ ሲጠግብ የእግዚሐብሔር የበረከት እጅ በመሬት ላይ ደረሰ አልን ባለፈው ዓመት በረሃብ ምክንያት ከሞጣ ተማሪ ቤት የተሰደዱ ተማሮች ሁሉ በሞጣ ረፃብ ዓመት እንዳለፈ በሰሙ ጊዜ ለትምሕርታቸው ተመልሰው ወደ ሞጣ መጡ ዕድሜ ታምራት ያሳያል በጣም እንኳ እስክንጠግብ ድረስ ተመገብን የተረፈንን መብል በየቀኑ እየተጨመረበት እየበዛ ሲሔድ የመብሉ ሽታው ቤታችንን ውስጡን ለወጠው የአንጀራ ሽታ አጥተንበት በነበረው ቤት የአንጀራው ሽታ አስቸገረን ተማሪዎች ጠግበው መብሉን እያወጡ ደፉት አገዳንባልና የከተማው ሕዝብ መብል እንዳይከለክልን ችጋ ከሚባለው ከፈሳሹ ውዛ ውሥጥ በሌሊት እየወሰድን ጨመርነው በምድር ላይ ለሚኖር ለሰው ሕይወት እንደ «ግራመር» ሥርዓት የለውምና በረሃብ ጊዜ በሌሊት አዝመራ ሠርቀው ያመጡ የነበሩት ተማሪዎች በጥጋብ ጊዜ ደግሞ በሌሊት መብሉን እየወሠዱ ፈሳሹ ውፃ ለመጨመር በሴሊት ሔደው በሌሊት ተመለሱ ሞጣ ሁለተኛ ረፃብ እንደሌለባት በየፃገሩ ደግሞ በተሰማ ጊዜ ማገጃው እንደተሰበረ ጎርና የተማሪ ብዛት ከተማይቱን አጠለቃት ከተማሪው ብዛት ሞጣ እንደ ገና ትራብ ይሆን ብለን ብቻ ፈራን ከዚያስ በቀር አፋችን በሳቅና በእንጀራ መላ ከበ የ ል በር ። እንደ ወፎች የቀኑን ምግባቾንን በቀን ያውም የሰማይ መስኮት ሲከፈት እናገኝ ነበር እንጂ ያደረ የለንምና የልደት በዓል ቀን እንኳ ቢሆን ከመራብና እንጀራ ከመንደር ከመለመን የሚታደገን የለም ተማሮች አእንዳይስቁብኝ ሁለ ጊዜ በየገና በዓል ወላጆቸ በቤታቸው ደስ ብሏቸው የሚያከብሩትን ባሰብሁ ጊዜ ተማሪ ቤት ሕይወቴን በመጥላት ከወንዝ ዳር ብቻየን አለቀስሁ ረፃብ እንደሚያባርራቸው ተማሪዎች ወደ ወሳጆች ለመመለስ ከቶ አላሰብሁም እንጂ ልቤን እንደ እሳት ያቃጥለው ከነበረው ክታላቅ ናፍቆት የተነሣ ወላጆቸን በማሰብ ከወንዙ ዳር በማልቀስ ሳነባ ዕንባ የጨው ጣዕም እንዳሰው አወቅሁ ምንም በተማሪ ቤት ትምሕርቴን ለመግፋት ከልቤ በቀር በግድ የገፋኝ ባይኖር የልደትን በዓል ከፃገሬ ውዬ በሁነ ኑሮ ብዬ ምጠት የሆነ ምኞት ተመኘሁ አሁን ደግሞ በቢቡኝ ተማሪ ቤት የአዲሱ የልደት በዓል ሣምገት ተጠጋ ቸነፊር ከምጣ ተማሪ ቤት ሳይነዳን አባቴ ለልብስ መልበሻ እንዲሆነኝ አስር ብር ልኮልኝ ነበር የተማሪዎችን ዋና ዋናዎችን ጠራሁና ይህን አዲሱን የልደትን በዓል እንዴት እንደምናከብር ተማከርን «ፍሪዳዎች አርደን ይህን የገናን በዓለ እንደ ቤታችን ልናከብረው እንድንችል ለሁለት ፊሪዳ መግዣ ስበመመጠጨመጠጠሉ ሬ ጩ ፖመዕ ሃሪፊሪ የሚበቃ ገንዘብ አለኝ ግን በኋላ ገንዘቡን አዋጥታችሁ ትመልሱልኛላችሁን ብዬ ጠየቅኋቸው ሁሉም በሐሳቡ ተስማሙና ገንዘቡን መልሰው እንዲሰጡኝ ስምንቱ ተማሪ አለቆች ስምንት ዋስ ሰጡኝ በዘጠኝ ብር ሁለት በሬዎችን ገዛሁና የልደትን በዓል ሕዝብ በማክበር ደስ በሚሰኝዘት ቀን እንዲሁ ተማሪ ደግሞ ፍሪዳችንን አርደን መልካም መብል በተማሪ ቤት ሰራንና የደስታ በዓል አክከበርን ከጥቂት ሣምንቶች በሏሳ የተማሪዎች አለቆች ሁሉ ገንዘቡን ክፈሉኝና ሐዋዝ ብቻ የእርሱን ድርሻ መክፈል እምቢ አለ ዕዳውን እስኪከፍለኝ ድረስ አያሌ መጻሕፍቶቹን እንደመያዣ ወሰድሁበት ያልታደለው ሐዋዝ የትምሕርት ቤታችን ክብር በሚያዋርድ ነገር ከባላገር ጋራ ተጣልቶ ተደበደበና ከፃገር አስወጡት ያልታደለው ሐዋዝ ስለስጋው ዕዳው መጽሕፍቶቹን ሁሉ በእጀ ትቷቸው ተጊአዘ ከመጀመሪያው ላይ እንዳወሳሁት እንደ ካህን ያህል እንኳ ባይሆን እንደ ነገሩ አባቴ የተማረ ሰው ስለነበር ይልቁንም የሐይማኖት ለው ስለሆነ ከልጅነቴ ኮኮብ ቆጣሪ ለመሆንና የጥንቆላ ትምሕርት ለመማር ሐሳብ ሊኖረኝ ይቅርና ኮኮብ ቆጣሪና ጥንቆላ ማለት ምን ማለት እንደሆን ከልጅቴ ስለእርሱ ከቅ አልሰማሁም ሐዋዝ ዕዳውን ለመክፍል ስላልቻለ በእጀ የቀሩ መጻሕፍቶች የኮኮብ መቁጠሪያና የጥንቆላ መጻሕፍቶች ኑረዋል በሃገራችን ውስጥ እንዳሉት ርካሽ እንደሆኑት እንደ ጠንቋይ መጻሕፍቶች ያሉ አይደለም አንድ ንጉስ በድሮ ጊዜ እያጠራቀመ ያጻፋችው ይመስላልና አሠራራቸው ሳይቀር የሚስደንቅ ነው በብዙ ቦታ ላይ ይናገራል ጥንቆላውንና የጥንቆላውን ብልሃት ያው መጽሐፍ እራሱ እገደሚያስተምር ሆኖ ተስርቷልና ጠንቋይ ለመሆን አስተማሪ አያስፈልግም የመጻሕፍቶቹ ብዛት የአንድ አህያ ጭነት ያህል ያሆናል እነዚያ መጻሕፍቶች ሁሉ የእኔ ሁነው መቅረታቸውን ለማወቅ ሐዋዝ የደረሰበትን ቦታ ሁሉ ጠየቅሁና ወሬው ከመሬት ፊት ሳይ በጠፋ ጊዜ እኒህ መጻሕፍቶች ሁሉ የእኔ ሁነው መቅረታቸውን አረጋገጥሁ ገቢሩ ይሉታል የመጸሕፍቶችን ጥበብ የሚጠናበት ሕግ የተጸፈ በአማርኛ ወይም በግዕዝ ቋንቋ አይደለም መጽሐፉን ያገኘ ማንም ሰው ጥበቡን አውቆ ሊሰራበት እንዳይችል የሰው ቋንቋ ባይደለ ሕጉ ተጽፍዋል ሕይወሠ ፖሪ ነገረ ወይራ የተባለው ቋንቋ አዲስ የተፈጠረ ቋንቋ ነው ኮኮብ ቆጣሪዎችና ጠንቆዮች መጽሐፋቸውን ማንም ሰው በአከደራ ቢቀበለው ወይም በግድ ቢወስደው ሊሠራበት እንዳይችል በዚህ በአዲሱ ቋንቋ አሠራሩን ሁሉ ቆልፈውበታል ያ ቋንቋ ሰኮኮብ ቆጣሪ የምስጢር ቋንቋ ሊሆን ወስኖ ተይዝዋልና ቋንቋውን ቀርቶ የቋንቋውን ስም የሚያውቋት እጅግ ጥቂት ናቸው ያን እንደ «ኮድ» ያለውን ቋንቋ በጥቂት ጊዜ ካጠናሁት በኃላ የክዋክብት ቁጥር ጥንቆላ ሁሉ በአጭር ጊዜ ማወቄን እስክችል ድረስ ሌሊትና ቀን በትጋት አጠናሁ በከዋክብት መቁጠርያዎች ልዩ ልዩ የሆኑ ማንኛውንም ነገር ለማወቂያ በሚያመለክቱ ግድፈቶች ይልቁንም በካውደ ነገስት ክፍል እጅግ ደስ እንደተሰኘሁባቸው ዛሬ እንኳ ቢሆን አልክድም ምንም አያሌ የማይቻሉ ነገሮች ሙታን መጥራትና መላእክትን ወይም አጋንትን ለማቅረብ ፈጽሞ የማይቻል ሆኖ ባገኘው። የቁጥር መጽሕፍቶች ሠርያቸው ሊያውቃቸው ያስፈልጋል እንጂ እጅግ የሚያስገርም እውነት አላቸው በማርቆስና በሞጣ ተማሪ ቤት ውስጥ ቅኔ መልካም አድርጌ አውቄ ነበር በዚህ በቢቡኝ ተማሪ ቤት ውስጥ የኔታ ያለውን አስተማሪውን በማገዝ ቅኔ አስተምር ነበር በቅኔ ትምሕርት ማወቂ ስሜ በየሃገሩ ተጠርቶ እንደ ነበር በኮኮብ ቆጣሪነት ደግሞ ስሜ እንዲሁ በየፃገሩ ተጠራ አባቴ መንፈሳዊ ሰው ነበርና ይህን ቢሰማ ያዝንብኛል ማለትም ከቶ አልረሳሁትም አንድ ቀን ማለዳ አንድ ረጅም ሽመል የያዘ መላክተኛ መጥቶ ከተማሪ ቤት በር ቆሞ በፈለገኝ ጊዜ አባቴ ገንዘብና ልብስ ሁለቱንም ልኮልኝ ይሆናል ብዬ መልክተኛውን ገና ሳልገናኘው ልቤ በደስታ ዘለለ «ልኮልኛል ነው እንጂ አባቴን ከቶ አንዳች ነገር ይገኘዋል ብዬ አላሰብሁም መላክተኛው የአጎቴ ልጅ ስሙ እንደኔ ተመስገን ይባላል ገንዘብና ልብስ ይዞልኝ መጥቷል ብዬ ከማስብ ይልቅ ፊቱን ባየሁት ጊዜ የሞት ደብዳቤ የያዘልኝ መሰለኝ በብራና ላይ የተጻፈውን ደብዳቤ በሰጠኝ ጊዜ እና እስከ ዛሬ አባቴ ከአውሮፓ የሚመጡትን ነገር ይጠላልና በብራና ጻፈልኝ አልሁ። ደብዳቤውን የጻፈው የትልቄ ትልቅ ወንድሜ ነውና ከመጀመሪያው ላይ የተላከ ከደስታ ገበሬ ብሎ ይጀምራልና እንዲህ ያስከትላል ፖመሰ ሬ ፌዴ ያዖ ሃለወ አባታችን በጽኑ ሕመም ታምዋልና እንደሚቻልህ በፍጥነት በሕይወቱ ድረስ ሊያይህ ይፈልጋልና መቸ ከዚህ እንድትገባ አብዝቶ ይጠይቀናል ቀላል ነገር መስሎህ ችል አትበል ቶሎ ና የሃገራችን አዲስ ዓመት መግቢያ ጊዜው ደርሶ ጭቃው ከምድር ላይ ጠራፍ ብላል ወሰናቸውን አልፈው ሰፊ መስኮችን ይገዙ የነበሩ እኒያ ታላላቅ የኢትዮጵያችን የተራራ ወንዞች በጦርነት ድል እንደ ተመታ ወታደር ተመልሰው ከቦታቸው ገብተዋል ተራሮች እጅግ አድርገው በልምላሜ ተሸፍነዋልና በእነርሱ ላይ መኖር ከዙፋን የሚበልጥ ይመስላል በእንዲያ ያለ ልምላሜ በተሸፈኑ ተራሮች ላይ የተዋበ ነፋስ ሲነፍስ አዲስ ሕይወት በምድር ይታያል አበቦች አልፈው አልፈው ማበብ ጀምረዋልና የዓየሩ ሽታ ገነት ነው ሰማይ እንደ ዮሐንስ ልብ ንጹሕ ነበርና ደግሞ ከመሬቱ ልምላሜ የተነሣ ያለፈውን የክረምት ወራት በተሻለ ጥበብ አዲስ ዓለም ሠርቶ የሔደ ይመስላል የማለዳ ፀሐይ በተራሮች መከል ስትገለጥ የየቀኑ ማለዳ ከትናት ማለዳ በሁለት ሽሕ የተሸለ ሁኖ ይታያል ምድር በአበቦችና በልምላሜዎች ታድላ ተሰርታለችና በሃገራችን አዲስ ዓመት ሲገባ እኛ ወደ አዲስ ዓለም እንዛወራለን ስለዚህም የሃገራችን ልጅገረዶች አዲስ አበባ ይዘው በአዲስ ዓመት አዲስ ለብሰው አዲስ ዘፈን ይዘፍናሉ ጠንካራውን የኢትዮጵያችንን ዝናም ፈርቶ አስቀድሞ በሚያዚያ የተሰደደው አንድስ የሚያህለው የዞግ አሞራ አዲሱን ዓመት በፃገሩ ለመጀመር ከአዲስ ዓመት ቀደም ብሎ በብሩሁ ሰማይ ጩኸቱ እንደ ደውል በተሰማ ጊዜ ገበሮች «ከአዲሱ ዓመት ጋራ በደኅና ግባ የምስራች» ብለው ይመልሱለታል በማንኛውም ጊዜ ፃገራችን ውበቷ እንደ ሊባኖስ ነው በአዲሱ ዓመት መግቢያ ግን እንደ ትልቅ አኅቷ ትሆናለች ወንድሜ እንገደ ጻፈልኝ በአባቴ ሕይወት ሰመድረስ ከማሰብ ይልቅ አዲሱን ዓመት ከወላጆች ጋራ እንድውል ወደ ማርቆከ ከመላክተኛውጋራ ለመመለስ ወደድሁ የተወለድሁበትን ፃገር ደብረ ማርቕስን ከተውሁ አያሌ ጊዜ ሁኖኝ ነበርና እጫወትባቸው የነበሩ ቦታዎችንና አብረውኝ ይጫወቱ የነበሩ ልጆችን እንደ ድሮው አንዳንችም ነገር ሳይለወጥ እንደ ገና ስላገኘኋቸው ደስ አለኝ ነገ የእዲስ ዓመት መግቢያ ቀን ነውና አበባ ለቀማ የዋሉ ልጆችና ልጅ አገረዶች ዘባቸውጭን ታቅፈው እየዘፈኑ ወደ ከተማ ሲገቡ እንደ ስደተኛ ልጅ በመንገድ ሐይወሪሄ ቓፅ ታሪህ ዳር ቁሜ እየሰማሁ አያሌ ተደነቅሁ በየመንንዶችና ቤተ ክርስቲያን በቤተ መንግስቱ ውስጥ እሰይ አበባችን ፈነዳ አዲሱ ዓመት ገባ ክረምታችን ጠባ ብለው ነገ በአዲሱ ዓመት መግቢያ ቀን የሚዘፍኑትን በማቅናናት ሲያጠኑ ማርቆስን በዘፈናቸው አደመቅዋት ጽኑ ከሆነው ሕመሙ የተነሣ ያቃትታልና አባቴ ከእሳቱ ዳር ተጋድምዋል በዚያ ሕመም ከተመታና ከታመመ ከዓመት በላይ አልፎታልና አባቴ ፈጽሞ ደክምዋል እንደ ፃገሬ ሕግ ጉልበቱን ከሳምሁ በኃላ ግንባሬንና ሁለቱን ጉንጮቸችን አባቴ ሳመኝ አንገቴን አቅንቶ ሰውነቱ ተጎሳቁልዋል ግራጫ የነበረው የራሱና የጽሕሙ ሽበት እንደ ጥጥ ነጭ ሆንዋል ከብርቱ ሕመሙ የተነሣ ሕይወትን ጠልቷል እንዲያ ባለ ሕይወት ሊኖር አለምን ተመርረዋል ነገና ትናት እንዳይኖረው ዓመትና ቀን በሌለበት ቦታ ለማረፍ ወደደ እንዲያድነው በመወትዎት አምላኩን ከዓመት በላይ ሳይቋርጥ ለምኖ ነበር ግን እየባሰው ሕመሙ እየጸና ሔደ የሃገራችን ዕድሜዋ ሌሊት ነበርና አባቴን ወደ ሆስፒታል ሰመውሰድ በጎጃም አውራጃ ሁሉ ከቶ ሆስፒታል አልነበረም እናቴ አንደ መልአክ ታገለሰግለዋለችና ይህ ደግሞ አያሌ የልብ ፅረፍት ይስጠው ነበር ትምሕርቴን ጨርሸ ቅኔ በማስተማር አስተማሪውን እረዳ እንደ ነበር አባቴ ስለ ስማ በሰውነቴ ያደግሁ መሰለው ታላቅ ወንድሜና ታላቅ እኅቴ ተድረዋልና እንዲሁ እኔን ደግሞ ሊድረኝ ተመኝቶ ነበር እርሱ እንደሚሞት አውቋልና በቶሎ ቢድረኝ ከምሽት ጋር ቢተወኝ ትልቅ የአባትነት ውለታ እንደሚተውልኝ አስቦ ነበርና ገና ትንሽ ወጣት እንደሆንሁ ባየኝ ጊዜ አዘነ በፈገግታ ተመሰከተኝና ለምን አላደግህም አለኝ «ለም። ወፍራም ወይም ቀጭን ጤነኛ ወይም ጤናው ደካማ ቢሆን ለሁሉም ትክክል አርባ አርባ በበሬ ጅራፍ እንደ በሬ ሊገረፉ ከዚህ ሌላ ሶስት መቶ ብርና ከዓመት እስከ ሁለት ዓመት ድረስ እንዲታሰሩ ተፈረደባቸው የሰማይ ገዥዎች ያህል ሆነው ስለ ዝናም ዋጋ መምመክጠ ጠጠዱጹውዱ ፖመኃጋ ሬ ግብር የጠየቁ ኮኮብ ቆጣሪዎችና ጠንቋዮች ሁሉ እንደ ሌባ በአደባባይ ተጥለው ሲገረፉ በመሬት ደማቸው ፈሰሰ እኔ ደግሞ ከፍርድ ቦታቸው ቁሜ ተመለከትሁ ፃገርም ከዚህ በኋላ ፀጥ አለች ከፍርድ ሽሽቸ ዕውነት ለሌሎች ልፈርድ ቦታ አገኘሁ ከሶስቱ የዝናም ወራቶች በቀር በወር ከአርባ እስከ ስልሳ ሽሕ ድረስ የአቤቱታ ወረቀት ይወጣል የአቤቱታ አቅራቢዎችን ጉዳያቸውን በደረቅ ወረቀት ላይ እንጽፈዋለንና ያ የራስ ትእዛዝ መሆነ እንዲታወቅ ከጻናነው ትእዛዝ በታች የራስ ኃይሉ ማኅተም ይታተምበታል ይህን ስራ የምንሠራ ፀሐፊዎች ስድስት ነን ወርቅ የሚቆፈርበት ቦታ ይህ ሥራ ነውና ይህን ሥራ ለማግኘት በቻልን ፀሐፊዎች ሌሎች ይቀነ ነበር አንድ የአቤቱታ ደብዳቤ ለማውጣት ለፃገር ገዥጡ ለራስ ኃይሉ አንድ ብር ይከፈላል ይህ የራስ መታያ ይባላል ጠደ ራስ ኃይሉ አቅርቦ እንዲያነጋግረው ለአጋፋሪው ለፊት አውራሪ አላምረው ደግሞ አንድ ብር ይከፈለዋል ይህ ያአቅራቢ መታያ ይባላል የመጨረሻው የነገሩ መቃናት ያለ በጸሐፊዎች በእኛ እጅ ነውና እንዲሁ አንድ ብር መልካም አድርገንማ እንድንጽፍለት የፈለገ እንደሆነ ሁለት ብር አድርጎ ይከፍላል ይህም የጸሐፊ ይባላል ተበድሎ ነገሩ እንዲቃናለት ተስፋ በማረግ ያምስት ቀን መንገድ ተጉኮ የመጣው ደዛ እንደ ገና ከዚህ ደግሞ ከእኛ ዘንድ ከዋናው ገኝ ደምሮ እስከ አኛ እስከ ጸሀፊዎች ድረስ ጉቦ እንደ መቀጫ በህግ ይክፈለናል እንባዋቹ በጉንጩ ሲንጠባጠቡ ልንራራለት እንዳንል ከበላያችን ያሉ ሲራሩለት አላየንምና ጉቦ አልሰጥ ቢል በደለኛ እርሱ ነው «በደለኛ በደለኛ ወታደር በደለኛ ነው ዳሩ ግን ባላገር ይካስ» ብለው በዚያ ጊዜ እውነቱን እንደ ተረት አድርገው እንደ ሰሩት እንዲሁ የተበደለው ሕዝብ ላቤቱታ ሲመጣ መታያ የተባለውን ጉበ ባይከፍል ይታሠራል ራስ ኃይሉ ለድኃው እይራሩለትምና እኔ ደግሞ ከእርሳቸው ከጌታዬ እንዳየሁት እጅግ በድሆች ላይ ጨካኝ ሆንሁ ከድሆች አይን እንባ አንደ ውኃ ሲመነጭ እያየሁ የፀሐፊ ጉቦ የተባለውን ጣቴን እየዘረጋሁ ተቀብዬ ወደ ኪሴ አገባሁት ድኃ የሚለብሰውና የሚበላው ያጣል እንጂ አስጨንቀው ሲይዙት የሚከፍለው ከቶ አያጣም እያልን አስጨንቅናቸው ለበጎ ምሳሌ ለመሆን ከበፊታችን የለም ያለ ህግ ድሆችን እንደ መቀጫ ሁሉ ጉቦ መቀበል በደል መሆኑን የሚናገር ህሊና ከገዥው ሐይወ ማሪታሪጋ ሚሚ ጀምሮ እስከ ጭፍሮቹ ድረስ የሰንም እንዲያውም «ተሹሞ ያልበላ ተጠንስሶ ያልፈላ ሹሙም ሹም ጥንስሱም ጥንስስ አይደለም» የተባለበት ጊዜ ያ ነበር ሕዝቦች በጣም ገሮች ናቸው ቅን ልባቸው የሚወርድባቸውን በደል እንዳያስተውል ያደነቁሩታል ችግራቸውንና ጭንቃቸውን ሁሉ አውጥተው አውርደው ሲነገሩን ፍርድ ከኛ ሊያገኙና ነገራቸው ሊቃናላቸው የምንጠይቀውን ገንዘብ ያህል ሰመክፈል እሺ ለማሰት ልባቸውን ያሳዝኩዙታል እኛ ግን የተበደሉትን መልሰን በደልናቸው ባዶ እጄን ከቤቴ የወጣሁ በድሆች እንባ ጣቴን እየታጠብሁ የድሆችን ገንዘብ ማጠራቀም ጀመርሁ የአሥር ዓመት ልጅ እኔን ተውና ባዶ እጅህን ከነቢዩ ፊት አትቁም ተብሏል ብለው ታላላቆች ካህናቶች ሳይቀሩ ከታላላቆች ከካህናት ጉቦ ይቀበሉ ነበር አንዱ ከፍተኛው ዝቅተኛው እንዲበላው የዚያን ጊዜው አገዛዝ በሙሉ የዓሣ አገዛዝ ነበር በሕግ ፈንታ ጉቦ ህግ ሆኖ ይገዛ ነበር ገንዘብ ላላቸው በሰማይ እንኳ ቢሆን መንገድ አለ እንዲሁ በዚያ ግዜው አገዛዝ ደግሞ ገንዘብ ያላቸው ብቻ ፍርድ እንደወደዱት ሊሰጣቸው ሰፊ መንገድ ነበር ግን ገንዘብ የሌለው ፍርድ ሲጠይቅ በዚህ መንገድ ሊያልፍ ሑን አይከፍቱለትም የራስ ኃይሉ ዋና ሹማምንቶች ደጀአዝማችና ፊትአውራሪዎች ጽሕፈት ይቅርና ደብዳቤ ማንበብ እንኳ ከቶ አያውቁም ነበርቋ ጥቂቶቹ ሰዎች ዳዊት መድገም ያውቃሉና ግን ደብዳቤ ማንበብና መጻፍ አያውቁም ለምሳሌ የራስ ኃይሉ ዋና እንደራሴ የደብዳቤን ቁልቁልና ሽቅቡን እንኳ ለይተው የማያውቁ ሰው ነበሩ። ጸሐፊዎችና ሽማምገቶች ሥሙ ሙኤ መ መ ቴ ሚ በተስማማን ጊዜ የራስ ኃይሉን ገንዘብ እንደፈለግን ያህል ወደ ኪሳችን እናገባው ነበር ራስ ደግሞ ይህን ያውቃሉ ፖመሰሃ ሬ ሥራው ሁሉ በደረቅ ወረቀት ብቻ ስለሚሠራ የጎደለውን ገንዘብ ለማወቅ ፈጽሞ የማይቻል ነበር ይህ ያቀረብሁት ክስ ለራስ ክሰማይ እንደወረደ መላፅክ ያህል ደስ አሰኛቸው በጣም ጥሉ እንዲነድ ለእሳቱ ንፋስና ገለባ ጨመሩለት የስራ ባልንጀሮቸ በዚህ ክስ አብረውኝ ለመቆም ከአይነ ኩሉ በቀር ሶስቱ ፈርተው ሁሉ ወደ ጊላ ቀርተው ነበር ግን ይህ ክስ ራስን ደስ እንዳሰኘ ባወቁ ጊዜ ልየውና ኮኮብ ይትባረክ ሶስቱ ሁሉ ከዘገዩ በኃላ ፈጥነው ደረሱብኝ በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁሉ የማቀርበውን ክስ ለመከላከል አያሌ የአድማ ወገኖች ተሠሩ ዋና ጠንካራ የአድማ ወገን ከነበረው ከእነ ለይኩን ክፍል የእንደራሴው ኃይል ከበደኝ በየቀኑ ከሳሽ ሆኘ በቀረብሁ ጊዜ በፍርድ ነገሩን ሊያልቅ ራስ አልወደዱምና አልፈረዱልኝም ደግሞ ፈጽሞ ፍርድ ሊከለክሉኝ አልወደዱምና ፍርድ አልነስኙም ራስ የሚፈልጉት ነገሩ እንዳይጨረስ ጥሉ በየወገኑ እተቃጠለ እንዲሔድ አድማና አድማ ሲጣላ ገንዘባቸው እንዲበነበበቅ ነውና የማቀርበውን ክስ በንፋስ ላይ ሰቅለው ተውት ከዚህ ክስ ጊዜ በኋላ ለድሆች ፍርድ ማግኘት የሰማይ ያህል ራቃቸው ያለ ጉቦ ወይም በጉቦ ፍርድ ሊያገኙ አልቻሉም በዘንዶ ጥርስ መፃከል ሆኑ የራስ እንደራሴ ኣሁን እንዲህ ይደረግላቸው ብሎ በራስ ቃል አንኳ አድርጎ ባዘዘኝ ጊዜ እርሱ ጉቦ ካልተቀበለ ይህንን አያደርግምና በእርሱ ውስጥ የሚመጡትን ሁሉ ነገ ማግስት እያልሁ እንጠይቃለን ራስ ለፍርድ በተቀመጡበት ቀን እያልሁ የእንደራሴውን ከልጣን ለመቀነስ በአንድ ቀን በሚያልቅ ጉዳይ ድሆችን እስክ ስድስት ወር ድረስ አጉላላኋቸው የሌላው አድመኛ ቁጥር ለማጥፋት በመግደል እገኳ ቢሆን ለመስራት እየአድማው ሁሉ በምክር ቆረጠ የራስኃይሉ ግቢ ሁከት መላት ምንም እንኳ ሌሎች ወገኖች እርስ በእርሳቸው ባይስማሙ ሁሉ ደግሞ የሚቃወሙ እኛን ነበር ከእኔ ወገኖች ደግሞ ኮከብና ይትባረክ እንዲያውም ከመጋረጃው ውስጥ ምስጢራችንን እየሰረቁ ለባላንጋሮቻችን በጨለማ ይሰጧቸዋል በቀን ደግሞ ከእኔ ጋራ አብረውኝ ሙግት ይቆሙ ነበር አጌ ደግሞ ይህን አውቃለሁ ልየው ደግሞ አዲስ ምሽት አግብቶ ነበርና በእንዲያ ያለ አስቸጋሪ ሐሕይወሃሄ ታሪ በበለ ባ «በሪ ይ አናያ ረፉ በ ብካ በ ቸፍ በሆነው ጥል ውስጥ አብሮን እንዲቆም ከሙሽራው ለመለየት የሚበቃ ጊዜ አልነበረውም ዓይነ ኩሉ ብቻ የታመነ ወዳጀ ነበርና እርሱ ብቻ ብቻየን አልተወኝም በየቀን ከማቀርበው ክስ መፃከል የአንዱን አድማ መሪዎችን ሁለቱን ሰዎች አስፈረድሁባቸውና ወደ እስር ቤት ስድጃቸው በተመለስሁ ጊዜ ከጉቦ ጋራ የራሳቸው የራስ ገንዘብ ጭምር አብሮ ስለተወሰደ ነው እንጂ ጉቦ ተቀብለው ስለተገኙ ተፈርዶባቸው አይደሰለም ጎቦ እንደሚቀበል ያውቃሉና ራስ ለሠራተኛቸው ከቶ ደመወዝ አይሰጡም ከጥቂት ደመወዝ ደግሞ እድል እንደሚሰጣቸው ያህል ጉቦ መምዋረር ይሻላቸዋልና ደመወዝ እራስን ከቶ ሠራተኞች አልጠየቁም ስለዚህም ራስ ሊፈርዱልኝ አይችሉም ብዬ አሰብሁ ድሆችን በማይገባ በደሉ ብዬ ጸሐፊዎችንና እንደራሴውን በመቃወም ከተነሳሁበት ምክንያት ይልቅ የበለጠ በደለኛ እኔ እንደሆንሁ አድርጎ ማንም ፈረደብኝ ደመወዝ ያልነበረውን ሰው ጉቦ አትቀበል ብሎ መክሰስ በጉረሮው መቆም ነው አሉኝ በሕዝብ ሁሱ ዘንድ የተጠላሁ ሆንሁ። በሐሳብ እየረዱ ከሚያስከስሱን አንዱ እርሱ ነው አሁን የታሠረበት ምክንያቱ በዚህ ነው አያሌ ሰዎች ይህን ማድረጉን መሰከሩበት የእርሱ ባልንጀሮች ጸሐፊዎች ሁሉ ይህን አደረጉ ተብሎ ይባላል ግን እንደርሱ የሚበቃ ምስክር አልተገኘባቸውም ከወደቁበት የማነሣቸው ሰዎች ሁለ ጊዜ ለመልካም ዋጋ እንዲሁ ክፉ ይመልሱልኛል» አሉ ግራዝማች ምትኩ የታሠርሁበትን ምክንያት ብርቱ መሆኑን ባወቀ ጊዜ ይህን አያደርግም ባላንጋራዎቹ ብዙ ስለሆኑ እርሱን ለማጥቃት የተሠራ ተንኮል ይሆናል ብሎ ተከላከለልኝ ራስ ግን «ነገሩ ወደ አውነቱ እንዲያደርሰን እንከታተለዋለን አሉና ከሐሳብና ከብስጭት የተነሣ ራሳቸውን እንደ ታመሙ ያህል ራስ ይሰማቸው ነበርና ወደ ምኝታቸው እንደ ሔዱ ግራዝማች ምትኩ ወደ ቤቱ ተመለሰ ባልንጀራዬ ዓይነ ኩሉ እስከ እስር ቤት ድረስ ተከትሎኝ ነበርና ድንኳኑን ከተከልን በኋላ ከእሥር ቤቱ ሹም ጋራ ንግግር በጀመርሁ ጊዜ ወደ ቤቱ ሔደ ሊያውቅ የተመኘውን የታሠርሁበትን ምክንያት ከቶ አላወቀምና እንዲሁ እንደኔ በድንኳናቸው የታሠሩ ሁለት ሰዎች አሉ አንዱን ስሙን አላስበውምና አንዱ ግን የራስ የድሮ ዕቃ ቤታቸው የነበረ ከበደ ዋሴ የተባለው ነው በዚያ እሥር ቤት አያሴ ቀን አላቸው አሥረኞች የታሠሩበት እሥር ቤት ትልቅ ሰፊ ሰቀላ ነው ሰቀላውን ግማሽ ራስ ለንግድ ያሰበሰቡት የበሬ ቆዳ ሞልቶታልና እሥረኞቹ ደግሞ ከቆዳው ጋር በግማሽ ክፍል ናቸው እ ኬዜ ፖመፅዕ ሬ በእሥረኞችና በቆዳው መፃሃከል የሚያቋርጥ ግምብ ወይም የሽቦ እጥር የለውም የቤቱ ቆሻሻ እንደ በረዶ ወደ ላይ ተከምሮ ከሶስት ኢንች በላይ ይሆናል እሥረኞቹ በሚተኙ ጊዜ ከቆዳው ለስለስ ያለውን ተንተርሰው ይተኛሉ እንጂ ድንጋይ አይንተራሱም እሥረኞች ግን ቁጥራቸው ጥቂት ነበር እሥሩ ቤት የሚያስጠይፍ ነበር እንደ በረዶ የተከመረው ቆሻሻ ብቻ አይደለም ከቆሻሻ የበለጠ የሚያስጠይፍ ሌላ ነገር የለም ለማለት ፅውነት ቢሆን እንኳ ከዚያ የባሰ ነበር የሚሸጠውን ቆዳ ብል የተባለ የቆዳ ትል እንዳይበላው መድኃኒት ነስንሰውበታል ደግሞ ቆዳው በሚዛን ስለሚሸጥ ሚዛን ለማንሣት ክብደት እንዲኖረው ሰው ሳያይ በሌሊት በቀላሉ ውኃ አስፈስሰውበታልና ከሁለቱ የተነሣ የቆዳው ግማት መኖር ያስጠላ ነበር ካየኋቸው ከልዩ ልዩ አሥር ቤቶች ሁሉ የሚያጸይፍና ግማት የመላው እሥር ቤት እንደዚያ ያለ ከቶ አላየሁም ያለዚያስ ሌሎች እሥር ቤቶች ሁሉ የማያውቁት የቤት ያህል ነፃነት በዚያ እሥር ቤት ውስጥ ነበር መብልና መጠጥን የሚመስል ነገር ሁሉ ማግኘቱን ከቻሉ ሻፓኝ ቢሆን እንኳ በእሥር ቤቱ ውስጥ ለእሥረኞች የተከሰከለ አልነበረም ሌሊትቱ የጨለማ ጫካ ሲሆን ከእንቅልፍ የተነሣ እሥረኞች ሁሉ ፈጽመው እንዳልነበሩ ሲመስል ዘበኛ ከድንኳኔ በኃላ ድንበር እንደሚለይ ድንጋይ ተገትሮ አየሁት ከዚህ በፊት በሌሎች ክንድ ቀዝቃዛው ሰንሰለት እንዲገባ ከሳሽ ነበርሁ እንጂ እኔ ከቶ ታሥሬ አላውቅምና እንደ አሁኑ ጨለማ ሐሳቤ ሁሉ ጨሰመብኝ በዚያ ባለፈው ሌሊት ያለምሁት ሕልሜ መልካም ነበርና የግለምቢጥ ወደ እሥር ቤት ልታሠር የዕድሌ ከንቱነት ደግሞ አስደነቀኝ ዕንቅልፍ ሊወስደኝ እንዲችል ራሴን ለመኝታ አባበልሁት ግን አልቻልሁም ብርቱ ተሟጋች ነበርሁና እንደማውቅበት ሙግት በማሰናዳት ሐሳቤን እንዳላስቀምጠው የታሠርሁበትን ምክንያት ከቶ አላስታወቁኝምና እንዳልታደለች ወፍ ሐሳቤ በበረሃ ተንከራተተ ጨለማውን ተመረርሁና ሐሳቤን የሚያቀልልኝ መስሎኝ መብራቴን እንደገና በድንኳኔ ውስጥ አበራሁ። ራስ ደግሞ የተወሰነውን ያባታቸውን ከብት ሁሱ ሊመልሱላቸው በእርቁ ተስማሙ እንዲሁ በተወረሰበት መዝገ ታይቶ እንደ ተወረሰው ቁጥር ከብታቸው ሁሉ ይመለስ ብለው ወደ ፊታውራሪ ሦመሰ ሪ ተፈራ የአገው ሹም የትእዛዝ ደብዳቤ ጻፍሁ በመገገብ ታይቶ እንደ ተወረሰው ቁጥር ብሎ የሚለውን አንቀበልም የተወረሴው ከብት ቁጥሩ ከሽሕ በላይ ነው ከተወረስን ወደ አሥር ዓመት ያህል ሆኖታል ከብት በያመቱ ይወልዳልና የተወረሰው ከብት ከጥገቱና ከጥጃው ከግልገሱ ሁሱ ጋራ ይመለስ ብለህ ካልጻፍህልን ዕርቁን አንቀበልም» አሉ ወደ እርቁ መጨረሻ ላይ ሰመድረስ ራስን ከመጠየቅ በፊፐ አነርሱ እንደ ፈለጉት አድርጌ ጻፍላቸው ለራስ ተነበበ ራስ «በአንዲህ ያለ ፅርቅ መሆኑ ቀርቶ ፍርድ እንኳ ይህን ያህል አይጨቁነንም በዝህ ዕርቅ በአንድ ሽህ ከብት እሥር አልስማማም እንደ ተወረሰው እንደ ከብታቸው ቁጥር ይመሰስ የሚለውን ማዘዣ ሺህ ስመክፈል አንቀበልም ያሱ ያልወሰድኽውን ክፈል ብሎ ሲፈርድብን በመጨረሻ እናያሰን ተወው ይሔድና በመጮክሰስ ከንደ ደውል ይንከለከል» ብሰው አሉ የዕርቁ ድርድር ሁሉ ፈረሰ ስለቪህም የአገው አዛዝ ልጆች ራስን ለመክሰስ ሔዱ ይህን ምክንያት አስጠግተው ባላንጋሮቸ ሁሉ ራስን የሚከሱትን እየገፋ ስደደ ብለው በራስ ምክንያት አድርገው አጠቁኝ እንጂ ወደ እሥር ቤት የሚያስገባኝ የበቃ ምክናያት ሰማግኘት ባልቻሉም ነበር ይህን አድርጌው ከሆነ አንተ እንዳልኸው «ይሁዳነት ነው» ግን በራስ ቤት ያሉት ዋና ዋናዎች ሰዎች ሁሉ ይጠሉኛልና በጠላት ተንኮል እንደ ተደረገብኝ ልታውቀው የምትችል ፍርድ አለመስጠታቸው ነው ናርድ እንዲሰጡኝ እባክህን ራስን ማልደኝ አልሁትና ወደ ድንኳኔ ተመሰስሁ የታሠርሁበትን ምክናያት ስለ አላወቅሁ መላ በመምታት ጨለማ የሆነውን ሐሳብ በየማዕዘኑ አእየዳሰስሁ ምክንያቱን አውቄው ቧሆን ሁሉ ብርፃን በሆነልኝ ብዬ ሌሊቱን ሁሉ አስቤ ነበር አሁን ደግሞ የታሠርሁበትን ነገር ባወቅሁ ጊዜ የበለጠ ጨለማ ሆነብኝ ራስ ሰሚወዱት መልካም ቢሆነ እንኳ ለሚጠሉት እጅግ ጨካኝ ናቸው በወደዱት ጊዜ ከሚጠቅሙት ይልቅ በሚጠሉ ጊዜ የሚጉዱት ይበልጣል ሌላውን ለሚበድል ይታገሣሉ እንጂ ራሳቸውን የሚበድላቸውን ሰጥቂት ጊዜ እንኳ ቢሆን ሲታገሥሁት አይችሉም ሌላውን ሲበድል ፍርድ ይሰጣሉ እንጂ እርሳቸውን በደለ ሲባል አይደለም ከዚህ እሥር ቤት እንደ ማንኛውም ብልሃት አድርጌ ጠፍቸ ካልሔድሁ የሚያዘልቀኝ ነገር ይገኝ አልመስለኝምና ለመጥፋት ተመኘሁ ተስፋ ከመቁረጥ ሕይወ ፖሪ የተሦሄ ሕይወቴን እየተመረርሁ በመራገም በክንዴ ያሰውን ሰንሰለነ እያንኳኳሁ ወደ እሥር ቤት ድንኳኔ ውስጥ ገባሁ በውስጡ ከነበረው ቆሻሻ በቀር እሥር ቤቱ ልክ እንደ ቤት ያህል ነዓናነነ ነበረውና ዓይነ ኩሉና አሽከሬ ከእሥር ቤት ገብተው ከድንኳኔ ውስጥ ይጠብቀቁነ ነበር ዓይነ ኩሉ የሁለ ጊዜ ሁኔታው ለብርቱ ሙግት የሚሔድ ጠበ ይመስላል በብርቱ ሐሳብ ደግሞ ሲያዝ ያፍንጫው መስኮቶች የድሮውን ያህፅ እጥፍ ይከፈታሉ ከቶ ፈገግታ የለውም። የደም ሥሬ ያለ ልክ ሠራና ንዳድ እንደያዘችው ሰው በቀላሉ ሰውነቴ ሲንቀጠቀጥ ሰማሁ የሕይወቴ ሁኔታ በመሞትና በመግደል ላይ ሆነ በግፍ ታሠርሁ የማለትን ማጉረምረም ፈጽሞ ረሳሁትና ሊያስገድሉኝ እስኪሚፈልጉ ድረስ የሚጠሱኝን አድማዎች እያሰብሁ ይህን የማስገደል ፈተና ማንኛቸው ሰዎች እንዳደረጉብኝ መላ መታሁ ዛሬ ፍጹም ወዳጆች መሆናችንን አልራመደውም ያን ጊዜ ግን ከሁሉ አድማ መሪዎች የበለጠ የሚጠላኝ ለይኩን ስሰ ነበረ ሊያስገድለኝ ይህን ሙክራ እርሱ አስደረገው ብዬ ወዲያው ጠረጠርሁት ካለፉ ጥቂት ሳምንቶች በፊት የባሻ ብርሃኔን አሽከር ቀጀላ የተባለውን እርሱ በገንዘብ ገዝቶ በጩቤ ሊያስገድለኝ እንደ ሞከረ እውነት ወይም ሐሰት መሆኑን ያልተረጋገጠ ወሬ ነበረኝና ዛሬ ደግሞ ይህ የማስገደል ፈተና ሲደረግብኝ ከሚጠሱኝ ከሌሎች ሁሉ ይልቅ ለይኩንን መጠርጠር ስሕተት አይደለም አልሁ ያስገድሉኛል ብዬ ከማሰብ ጋር ሊገድለኝ መጣ ብዬ ባጠገቤ የሚያልፈውን ንጹሑን ሰው ደግሞ እንዳልገድል ፈራሁ የሆነ ሆኖ በዚያ እሥር ቤት ውስጥ ሰንሰለት ባለበት እጄ ሽጉጤ ገብቷልና የወጣት ልብ በደረቱ እንዲሱ እየቆየሁ ልቤ ወደ ብረትነቱ ተመለለ እንዲያውም የትናቱን ቀን እንደ ተወለድሁበት ታላቅ የበዓል ቀን ላከብረው ይገባኛል አልሁና መጠጥና መብል ሁሉ አስመጥቸ ምክንያቱን ሳልነግር ለእሥረኞች ሁሉ መልካም ግብዣ አደረግሁላቸው በዚያን ጊዜው ሐሳቤ ስለ እኔ ፈንታ መሥዋት ማቅረቤ ነበርና በዘበኛ ሔጀ በጉን እንኳ እኔ አረድሁት በታሠርሁበት ቀን በቤቴ ሴሲት ሲያስገድሉኝ ሙከራ እንደ ተደረገ ራስ የሰሙ እንደሆን ለሕይወቴ ጥብቃ ብለው በእሥር ቤት አያሌ ጊዜ እገዳያሥሩኝ ለራስ እንዳይነግራቸው ዓይነ ኩሉን ክከለከልሁት የእርዳታ ጥበቃን ለማግኝት የሆነውን ነገር ለዳኛ በማስታወቅ ፈንታ ሸሸግነው አለዚያስ ፖመዎ ሬ ብ ፈር ርር ር ሸበ ምሑ በእሥር ቤቱን የመጨረሻውን በር ለመውጣትና በክንዴ ያለውን ቀዝቃዛ የብረት ሰንሰለት ለመጣል ነበር በዚያ እሥር ቤት ሰንሰለቱና ሽጉጤ ከጎኔ ሳይለዩ ሶስት ሳምንት አለፈ በእሥር ቤት ውስጥ የሚውል እሥረኛ ሁለ ጊዜ ዕንቅልፋም ነሁው ሁለቱ የእሥር ቤት ባልንጀሮቸ በየድንኳናቸው ተኙና ብቻየን ቁማር ስጫወት ከውጭ ስሜ ሲጠራ ሰማሁ ወደ ተጠራሁበት ለመሔድ ሽጉጤን ለመተው ወይም ለመያዝ ቀቀዝሁ የሚጠራኝ ሰው ድምጡ እየቀረበኝ በሔደ ጊዜ አንገቴን ከድንኳኔ ብቅ አደረግሁና ለምን እንደሚጠራኝ ጠየቅሁት ትልቁን አንደ ትንሽና እንደ ቀላል ነገር ቆሞ ነገረኝ «ተፈተፃል» አለኝ አሁን የታደልሁ ሆንሁ። በትልቁ ግምብ ሥራ ታላቅነት እያየሁ ያ ለተማሪ ቤት መሠራቱ በጣም አስገረመኝ ተማሪ ቤቱ እንዲህ የሆነ ቤተ መንግሥት የሚባለውሳ እንዴት ሁኖ ተሠርቶ ይሆን አልሁ ጥቂት እርምጃዎች እንኳ ለመግባት ተመኘሁ ግን እንደ ፊታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስ ሣር ክልክል እንደሆን መቀጫ አንዱ ሩብ አምጣ ብለው ቢይዙኝሳ ዕፍረት አይደለምን ብዬ ደግሞ መልስ ሰጠሁ በተማሪ ቤቱ ግቢ ውስጥ አንዳች የሚንቀሳቀስ ፍጥረት እንኳ የለም እኔ ግን ወደ ተማሪ ቤት በር ቁሜ አንድ ሰው ባገኝ የትምሕርት ቤቱን አኳኋን ለማጥናት እንድጠይቅ ገና እንደ ተገተርሁ ነበር ከተማሪ ቤቱ ውስጥ ደውል በተደወለ ጊዜ በትምሕርት ቤቱ ውስጥ ተማሪዎች ሁሉ ወጡና ያን ሰፊውን መስክ መሉት ድሮ እኔ በተማርሁበት ትምሕርት ቤት ዓይነት በመገመት ተማሪ ቤቱ ቤተ መንግሥት ይመስላልና ተማሮች ሁሉ ደግሞ የራስ ልጆች ይመስላሉ ልብሳቸው ሁሉ ጥዱ። የሚጫወቱበት መስክ ደግሞ የጠዳ ነው ማመስገንና መንቀና ልማድ ነውና አንደቆምሁ በአንድ ነገር ብቻ ነቀፍሏኋቸው አራዳ ቁርጥ የሚባል ጠጉራቸውን ተቆርጠውታልና እንዲያ ያለ ጥዳት ያላቸው ተማሮች ሁሉ ጉትያ ያላት የበረፃ ወፍ ይመስላሉ ከእንደኔ ያለ ዕድፋም ጋራ ለመነጋገር ባይከለክለኝ የተማሪ ቤቱን አለቃ ለመገናኘት ጠየቅሁ ትምሕርት ቤቱ የሚዘጋበት ጊዜ ቀርቦ ስለ ነበር ከዚህ ጊዜ ጀምሮ እስከ ሚመጣው ዓመት መከፈት ድረስ ስድስት ወር ያህል ዘግይቸ ብመለስ ተማሪ ቤቱ እንደሚቀበለኝ ተስፋ ሰጠኝ ይሁን እንጂ ለተማሪ ቤት ዋጋ ራሴ እንደምከፍል ነግሬዋለሁ የተማሪ ቤት ሁሉ የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ጊዜ አንድ መሆኑን አላወቅሁምና ሌላው ተማሪ ቤት ይቀበለኝ እንደሆን ብዬ በበነጋው ከሻርኒ በጽ ጸ ከው መሙመመመድሮ ሚሲዮን ተማሪ ቤት በር ላይ ቆምሁ ባርኔጣ የሌለውን ራሴን ፀሐይ ሳይመታኝ ቄስ ባድማን ለመገናኘት ቻልሁ ብዙ ልጆችን ሁሉ ቄስ ባድማ እየረድዋችቸው ከዚያው ተማሪ ቤት ገብተዋል ማሰትን ስለ ሰማሁ ከዚያ ተማሪ ቤት ልገባ ተስፋ አድርጌ ነበር ግን የተማሪ ቤቱ የሚዘጋበት ቀርቦ ስለ ነበር ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እስከሚመጣው ዓመት መከፈት ድረስ ስድስት ወር ያህል ክግይች ብመሰስ ተማሪ ቤቱ አእንደሚቀበለኝ ተስፋ ሰጡኝ ግን ስድስት ወር ያሰ ሥራ ለመቀመጥ በጣም ችግር ሆነብኝ ያ ለተማሪ ቤት መማሪያ ይሆነኛል ያልሁት ገንዘብ አያሌ ወጭ ሊሆንለት ሆነ አንዳች ነገር መሥራት የግድ ያስፈልገኛል አልሁ። ምንም እንኳ ከዚህ አስቀድሞ የንግድ ስራን ሞክሬው ባላውቅ በገንዘቤ እየነገድሁ ትርናን እየተመገብሁ ልቆጥበው አሰብሁ በየነ ከሚባል ነጋዴ ጋራ በገንዘቤ እየነገደ ትርፉን ልንካፈል ባለ ዕኩልነት ተዋዋልሁት ሸሪካዬ በየነ በንግድ ሥራ በጣም ብልህ ነው ወደ ሱቃችን ገዥው ሲገባ በፍጥነት ወምበር ያቀርባል በሒሳቡ መጠጥ ይሠጣቸዋል ከፊታቸው ያለውን መጠጥ እያነሣ ሲጋብዛቸው ከቶ ያውቁብኛል ብሎ እፍረት አይስማውም ልክ ስለ ዋጋ ንግግር ሲጀምሩ ወዲያው ችክ ያለውን መማሉን ይጀምራል ለመባረክና ሰማመስገን ከመሆኑ ይልቅ አንደበቱ ለመሐላ የተሠራ መኪና ይመስላልና እየደጋገመ ይምሳላል ገንዘብ በአጁ እስኪገባ ድረስ ሰለመሃላው መጨረሻ ከቶ የለውም ትርፉ ትንሽ ወይም ብዙ ቢሆን እርሱ ከሚምለው መሐላ ከቶ አይቀንስም ይሉኝታ የለሽ የሆነውን መፃላውን ብዙ ሰዎች ደግሞ አያምኑትም ነበርና አንዳንድ ጊዜ ወደኔ ኮር ብሎ እኛ የገዛንበት ሒሳብ ይህ አይደለምን ብሎ በማሐላ እንድረዳው በገዚዎች ፊት ይጠይቀኛልና በሃሰት ዘጠኝ ጊዜ ድረስ ያስምለኝ ነበር ሰዎች ገዝተው የወጡ እንደሁ መልካም ነው ባይሆን ግን በመሃላዬ መቀዝቀዝ ገበያው እንደፈረሰ ይቆጣኝ ነበር እንዲህ ያለችዋን ሕይወት ደግሞ ለመኖር ጀመርሁ ከመፃላው በቀር ለሕይወቴ መልካም እረፍት አገኘሁ ገንዘቤን ዋናውን ሳላጠፋ ተማሪ ቤት እንደገና እስኪከፈት ድረስ ሰባት ወር እየነገድሁ በአዲስ አበባ ተመችቶኝ ኖርሁ ደኅና ትርፍ ከዚያ ማግኘት ስለቻልሁ የተከፈተውን የገበያውን በር አዘውትሬ ስጠብቅ የተማሪ ቤቱ በር ከተከፈተበት ቀን ከገዬሁ ተስፉ ፖመፅያሃ ሃፇሬ ር መ ንመ ሬ ሰጥተውኝ በነበረው በተፊሪ መኮንን ተማሪ ቤትና በሻርኒ ተማሪ ቤት ሥፍራ አልተገኘልኝም ቀደም ብዬ እንድመጣ አላስታወቁኝምና ይህ የነርሱ ስህተት ነው ብዬ ለራሴ ይቅርታና ምሕረት ሰጠሁት ሌላው በጉለሌ ያለው የሚለሰዮቶን ተማሪ ቤት በሙሉ ቦታው አልተያዘም ነበርና ከዚያ ተማሪ ቤት እንዲቀበሉኝ ለማድረግ በመጣር ምስጋና ሊያገኙበት የሚገባቸውን ውለታ ቄስ ባድማ ዋሉልኝ በስዌድን ሚሲዮን ተማሪ ቤት በነበርሁበት ዘመን ሁሉ በሌሎች ተማሪ ቤቶችና ተማሪዎች ከሜሆነው ሌላ በተለየ የተደረገ ማሳወቁ ዋና ጠቃሚ የሆነ ነገር የለኝምና ስለተማሪ ቤት ሕይወቴ ከመጽሐፍ ብራመድ የሚያጎድል ነገር የለም አመሌን እንደ ተማሪ ቤቱ ሥርዓት ላርቀው ችያለሁና ከጥቂት ነገሮች በቀር ሕይወቴ እንደ አንድ ተማሪ ሕይወት ነበር የቤት ዓመል አብሮ ገበያ ይወጣልና በተማሪ ቤት ውስጥ ደግሞ ያ አሮጌ አመሌ እንደ መልካም ደቀ መዝሙር ተክተለኝ ገንዘብ ያለኝ ተማሪ ነበርሁና እንደ ማሽላ ጎለፈት ብዙ ልብስ አደረግሁ ልብሴን እድፍ እንዳይነካው ተኩሱ እንዳይሰበር ጥንቁቅ ነበርሁ የመኝታ ክፍሴን አንዲያጥቡልኝ ተማሮችን በገንዘብ ገዝቸ አሠራ ነበር ይህን ማድረጌ በተማሪ ቤቱ ዋና ኋላፊ በተገለጠ ጊዜ ለስራ እንቢተኝነት ነው ይባላል ብዬ አልቆጠርሁትም የተማሪ ቤቱ ዋና እርሱ በራሱ ክፍል ሳለ ሁለ ጊዜ ጆሮው እኛ ክፍል ውስጥ ያዳምጣል እርሱ በጽሕፈት ቤቱ ውስጥ ሳለ ዓይኖቹ ተማሮች የሚያደርጉትን ሁሉ በተማሪ ቤት ያያል የመኝታ ክፍሌን የሚያጥቡትን ልጆችን አስተማሪው ባየ ጊዜ ገንዝብ እንዳለኝ ያውቃልና በገንዘብ ገዝቼ እንዳሰራኋቸው መላ መታ የእነርሱ ያልሆነውን ክፍል ስምን እንየዒያጥቡ አስተማሪው ጠየቃቸውና ሀጢያት እንደ ሚያስተሠርይ ካህን ውነቱን ተናዘዙለት ሁል ጊዜ በገንዘብ እየገዛሁ እንደማሰራቸው ነገሩት ይህን ማድረጌ ኩራትና አለመታዘዝ ነው ብሎ ለተማሪ ቤቱና ለተማሪ ቤቱ ዋና ላምንት ሙሉ ለወጥ ቤታቸው እንጨት እንድፈልጥና በሌላው ሳምንት ደግሞ ሰተማሪ ሁሉ መብል በማቅረብ እንዳገለግል ጠንካራ ስራ ፈረደብኝ ከሺህ በቀር በተማሪ ቤት ዘመኔ ሁሉ በአስተማሪዎችና በተማሪዎ ዘንድ የተወደድሁ ነበርሁ ሥሠ መ» ቅዳ ዎው ሱልጮው ው ኣምሙ ሑሖ መጣም መ ርስ ትምሕርቴን በዚያ ተማሪ ሴት ከጨረስሁ በሏላ አያሌ ወራቶች ያው ተማሪ ቤት እየቀለበኝ ለመቆየት ረዳኝ ከዚያ ጌታ ስሌለው ቦዘቨን በሆነው ጌዜዬ ባለ ፀጋው በድሃው ጥላ የምትባል አንድ አዋልድ መጽሐፍ ፃፍሁ ገንዘብ ያልሸዘሪሁትና ያላጨድሁት የሕልም ነዶ ነበርና ማሳተሙን አልቻልሁም። ሚሊዮኖች ደግሞ መንፈሳዊ ያልሆነ መጽሐፍ ለማሳተም ሊረዱኝ ባለመቻላቸው «አናዝናለን» አሉና ተሙኝ ሜሲዮኖችን ይህጉ መጽሐፍ በማሳተም ሊረዱኝ ስላልፈቀዱ ያለ ስምምነቅ ተውኋቸው ድሮ ከራስ ኃይሉ ቤት ሳለሁ ያጠራቀምሁትን ገንዘብ መጨመሪያ ሽጉጤንና ሰዓቴን ሳያቀር ሸጥሁና ከዓመት በላይ አዲስ አበባ ተቀመጥሁ ከህፃንነቴ ጀምሮ ያለውን ሕይወቴን ሁሉ በሙሉ አንድጽፍ ወዳጆች ስለ ጠየቁኝ የሕየንነቴን ሕይወት ባለፈው አሳየሁ ከዚያ በፊት ባለው ጊጸ ሁሉ ምን ለመሆን የምፈልገውን ነገር አላውቅም ነበርና በጀመርሁት ሥሪ ሁሉ ላይ የፀና ሐሳብ አልነበረኝም ትንሽ ልጅ በነበርሁበት ጊዜ በደብ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ አንደ ሰማይ መላክ መምሕር ዓለሜነ ሲቀድሱ ከንብ አውራ የሚያምረውን ድምፃቸውን በሰማሁ ጊዜ እንደ እርሳቸወቃ ለመሆን ቶሉ ማደግ ተመኘገሁ ያን መሆን በቻልሁ ጊዜ ናቅሁትና የየቅነ አስተማሪ ሊቅ ለመሆን ተመኘሁ ሕይወቴን ለመከራና ለሥቃይ ዕድግ አሳልፌ ሰጠሁና ያን ለመሆን በቻልሁ ጊዜ ናቅሁት ከዚህ በኃላ አንደ ለለ ዓለማየሁ ፍርድ አዋቂ ለመሆን ተመኘሁና ገና ትምሕርቱን አንደ ጀመርፉ ያላጠራቀምሁት የኮኮብ መቁጠርያና የማንኛውም ጥንቆላ መጻሕፍቶች ሁጎ በእደ በገቡ ጊዜ ኮኮብ ቆጣሪ ጠንቋይ ቢቻል ሙታንን መጥራት ይዕህ ለማወቅ ከቻልሁ ሌላ አልመኝም አልሁ ክብር ያለው የመጨረሻው ሥራ ያ ነው ብዬ ነበርና ከዚህ ደግሞ አባቴ ያደረገው ቃጠሎ ገላገለኝ ከዚህ ቋሠ በራስ ኃይሉ ቤት የነበረኝ ሥራ ክብሩና ጥቅሙ ታላቅ ነበርና ያ የመጨረሻፆ ዕርምጃዬ መቋሚያ ነው አልሁ። ምን ዓይነት ሥራ እንድፈልግ ለራሴ እንኳ ሐሳቤን ሰማስታወቅ የዕውር እንግዳ ነበርሁ ኪሌና እጀ ከገንዘብ አልደረቀምና ማንኛውንም ሥራ ቢሆን ከመያዝ የከለከለኝ ምክንያት ይህ ብቻ አልነበረምፊ ለመሥራት የምመኘውን ነገር ተገልጦ በብርሃን አሳየሁትም ነበር ልይዘው ወደማልቹለው እጀን መዘርጋት ነበር እንጂ ከጊዜ በኋላ የነበረኝ የሥራ ምኞት የአንድ የጋዜጣ ዋና ሠራተኛ ለመሆን ነበር እያከታተልሁ ብዙ ጊዜ በልዩ ልዩ አርእስት የጻፍሏቸው አርቲክሎች ታትመው በዋናው ጋዜጣ በወጡ ጊዜ በሰው ሁሉ ዘንድ እንደ ተወደዱ ሰምቻለሁ የጋዜጣው አለቃ በቢሮው ውስጥ ሳለ እርሱን ለመሆን መመኘቴ ግን የሞኝ ሰው ሕልም ነበር ሌላ ሥራ ለመያዝማ በፍቃድ የጻፍኋቸው ጋዜጦች ለሥራ አሳጭተውኝ ነበር ስለዚህም ወደውኝ የነበር ሰዎች ሁሉ ሥራ ሊይዝ አይወዱም ብለው ጠሱኝና ሌላ ደግሞ እንዲጠላኝ ሥራ አይወድም ብለው አስተማሩ እኔን ሳይቀር ደግሞ እንዴት እንድጠላቸው አስተማሩኝ ሰው ከቤቱ ወጥቶ ወደ ወዳጁ ቤት ሲሔድ ከቤቴ ከወጣሁ ጊዜ ወደ ቤቴ እስክመለስ ድረስ ከአራት ኪሎና ስድስት ኪሎ ከሌሎችም ከተመሳቀሉ መንገዶች በቀር ስራ የለሹን ሊያየኝ የፈለገ የለምና ላየው የፈለግሁት አልነበረኝም ከመንገዶችም በቀር ወዳጅ አልነበረኝም ያለ ሥራ ጊዜዎችን በማሳለፍ ያለ ቤሳ እጀ ራቄቱን ሲሆን ጊዜ ሰዓቴንና ሽጉጤን ሸጥሁ ከጥቂት ጊዜ ደግሞ በኋላ ያ ገንዘብ ባለቀ ጊዜ ከእኔ ዘንድ በአደራ ተቀምጦ የነበረውን የሠው ጠመንጃ ሸጥሁ ከዚያ በኋላ የምሸጠው ነገር የለኝምና ሥራ ለመያዝ የግድ ሆነ ወደ ላይና ወደ ታች ጮጨሙ ዛው ያልው ለሪ ጋታም ሚሙ በየመስቀልኛው መንገድ እንዲሁ በመንከራተት ፈንታ ሥራ ለማግኘት ወዉደ ላይና ታች ዞርሁ ማንኛውንም ሥራ ለመያዝ የተዘጋጀሁ ሆንሁ አሁን በእጀ ያለውን ጠመንጃ የሸጥሁበት ገንዘብ ሳያልቅ ከ ይዕይ ሚሲዮን ውስጥ በትንሽ ደመወዝ ሥራ ጀመርሁ ከሃያ አምስተኛው ዓመቴ ላይ የሕይወቴ ታሪክ መጀመሪያ ጊዜው ዓመት ነው የሕይወቲ ታሪኮ ብዬ ለማለት ጥቂት ዕፍረት ይሰማኛል ሰው ሕይወቱ እስኪጨርስ ድረስ መጨረሻው ክእንዴት ያለ ሁኔታ እንደሆን ያልታወቀ። » አለ የማለዳ ዓየር ለማግኘት ከቤቱ በወጣ ጊዜ ያለ ሐሳብ ከቅዱስ ጊዩርጊስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከአፀዶች ጥላ በታች ዘገዬ የቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል ነበርና እኔ ደግሞ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በማለዳ ወጣሁ ልክ ከበሩ ስንደርስ ጥቁር መነጠር የተልባ እግር የመሰለ የኤውሮፓውያን ልብስ ነጭ የሙቀት ፃገር ባርኔጣ ከለበሰ ሰው ጋር ተገናኘን የወለጋ ሰው ወዳጄ ገብረ ጻድቅ አቶ ኋይለ ገብርኤል አቶ ተመስገን ብሎ ተስተዋወቅን እርሱ እስከ ዛሬ በሕይወት ቢሆን ወይም ቢሞት አላውቅም እንጂ የዚህ ሰው ሕይወቱ ከሕይወቴ ጋር ረጅሙን ታሪክ አብሮ ይጀምራል በሞትና በሕይወት ባልንጀራ እንደሚሆኑ ባልና ምሽት በሕይወት የተከተልሁትና የተከተለኝ ባልጀራዎች ሆነን ታሪካዊውን ሕይወት ከዚህ ሰው ጋር ለመኖር ጀመርሁ ከቅዱስ ጊዮርጊስ መንገድ አቶ ለገሰ ቸሩ ከሚባለው ሰው ቤት ክራይ ልገባ ተነጋግሬ ነበርና ኃይለ ገብርኤል ዋስ ለመሆንና ቤቱንም ለማየት በአንድ አሙስ ማለዳ አብሮኝ አዲሱ ቤት ገባን ማንኛውንም ማን መሆኑን ለማወቅ ባልንጀሮቹ እነማን መሆናቸውን ጠይቅ እንዲሉ። ደግሞ እንደ ነገ አይሆንምና ይህ በሕዝብ ላይ ታወቅን በመሸሽ ፈጽሞ በመረሳት ጉርጉድ ውስጥ እንዳ ርም ር የመረቡ መጣል ዘመን እስኪደርስ ድርስ ለዛሬው ግ ገልግል የተጠረበ መገገድ በሕዝቡ ልብ አሰናዳን በየ ር አዱ ፈኤ ር መፃል ስብከት በጻ ል በዓል ቀን በየካ ሚካኤል ቤተ ር በሰበክን ጊዜ ቆመን ፃያ ሽሕ የሚሆኑ ሰዎች በላይ ይ ጡን ቲያን ከሚጸልዩ ከጥቂት መኳንትና ከካህናት ጋራ ወደ ኋላ ስትቀር ከር ሁሱ ስብከታችንን ለመስ ኘት ከእኛ ጋር ነበር እጅግ የሆነ ሰወች ርን ሽ ከ ስብከት ከሌላው በበለጠ ነፍሳቸውን ሊያረኩ እንደ ስ ነ ን ደስ ሊላቸው በአጠገብ ከነበረው ከትልቁ ዛፍ ላይ የ ፊው የሾላ ዛፍ ቅርንጫፎች በሰው ተመልቶ ነበር ከብዙ በ መሎ ወደ ምድር ተዘንጥፈው ወረዱ በዛፍ ላይ እንደ መው ደማቁ ጣራዎች ሁሉ ላይ እጀግ ስዎች ተሰቅለው ነበር ቅርጣፍ ር ለል በአንድ ቅርንጫፍ ላይ ያሱ ሰዎች እነርሱ ካሉበት ከ በአቶሚቢል ጣራ ላይ የተስቀሉትን ደግሞ እንዲሁ ካጋ እ ጫጫታ በቀር ለነገራችን ማድመጥ ስላሳ ሺሕ የሚሆን አይይይ ን መጨረሻ ባጨበጨበልን ጊዜ ስለ ምን መሆኑን ሳያውቁ ዝጃ ይ ሰ እስከ ድልድዩና ታላቁ መንገድ መገናኛ ድረስ ያሉት ዘመናት ሐር ሆኑን ሳያውቁ አጨበጨቡ በአዲስ አበባ የሚኖሩትን ሰዎች የ ውን እንደ መልካም የታመነ ደቀ መዝሙር ሊከተለን ከጠራንበት ከሌሎች ሁሉ የሚበልጠው ቀን ይህ ነበር ገ ሕይወቱ ታሪፅ በአበባው ወራት መሃከለኛው ጊዜ ላይ ነበርን በአዲስ አበባችን ሰማይ ላይ ጭጋግ እንዳልነበሪ እንዲሁ በሕዝባችን በልቡ ሰማይ ደግሞ የኃዘን ጭጋግ አልነበረበትም የተሸለ ለመሆን ከመመኘትና ከመጣር በቀር የባሰ ነገር ሊደርስበትና የባስ ሊሆን አላለመም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በእናቱ እቅፍ እንዳለ ሕናን በብርፃን ሰላም ፀጥ ብላ ስለ ለሕዝብዋ እንደ ሕይወት ሕግ መኖር መሞት እንጂ ሌላ ጭማሪ አልነበረም ከመኖር የተሽለ መሞት ከመሞት የተሸለ መኖር መኖርና ለመምት ጭማሪ ነው ለታላቅ ትግያ እንደ ተሳለ ሰይፍ ሆኖ የፈተና ጊዜ ሲመጣ ሰው መኖርን ወይም መሞትን ብቻ አይደለም ግን የተሻሰውን አይቶ ይመርጣል የተሻለ ሞትን ወይም የተሻሰ መኖርን ለመምረጥ የፈተና ጊዜ አልነበረብንምና የሰው ሥራው መኖርና መሞት ነበር ለሰው ልብ ታላቅ ፈተና ሲደርስበት ያለ ጊዜው ሞትን የተሸለ ሞት ብሎ ይመርጣል እንጂ መኖርን ያሰ ጊዜው የተሻሰ መኖር ብሎ መምረጥ ሞኝነት ነውና ከታላቅ ጉዳት ላይ መውደቅ ነው እንደ ተለመደው እየኖርን እንሞት ነበርና እንደ ተለመደው ዓመት አልፎ ዓመት ወር አልፎ ወር ቀን አልፎ ቀን ይመጣ ነበር የፃገራችን ሰማይ እንደ ብረት ንጹሕ ነበር ፀደል የአሞራዎች አንበሳ ነውና በዓየር የሚበሩትንና በመሬት የሚሔዱትን የበታቹን ታናናሽ ፍጥረቶችን ሲያድን በፃገራችን ዓየር ላይ ይጮህ ነበር እንጂ የጠላት ኤውሮፕላን አይደለም ያ ጨካኝ የሆነው የዛገራችን ክረምት ያጎሳቆላቸውና የሠበራቸው ቤቶችና ድልድዮች እየታደሱ ይሠሩ ነበር እንጂ የተሠራውን ቤትና ድልድይ ለማፍረስ ቦምብ ከከፍተኛ ዓየር ላይ አልተወረወረም የቤት መንግስት ተወላጆችና ራሳቸው ንጉሠ ነገሥቱ እንደ ሰላም ዘመናችን የክብርና የሕይወት ነጭ ልብስ ይለብሱ ነበር እንጂ ለመግደልና ለማረድ የሞትን ያዋጁን ልብስ ካኪ አለበሱም መራራ እንባ ከወላጆችና ከሙሽሮች ጉንጭ ላይ ይፈሱ የነበር ኩፍኝና «ታይፎይድ» ስለገደላቸው ወይም እርጅና ተጭኖት ስለሞተ ሰው ነው እንጂ በጦርነት ሜዳ ላይ ተወግቶ ስለወደቀ ሰው አይደለም በላቡ አንዲበላ ስለ ዕለት ምግቡ ሰው ሲሠራ በላቡ ከምድር ላይ ይጠነፍር ነበር እንዲ በጦርነት ውስጥ ተወግቶ በደሙ አልተለወሰም መቆፈርያና የአፈር መጋራያ ይዘው ጥልቅ ጉድጋድ ይቆፍሩ የነበሩ ለዎች ከአዝመራቸው ያገኙትን የእኅል ፍሬ ሰመክተቻ ነበር እንጂ ሰው ከቤተሰቡ ጋር ገብቶ ከአውሮፕላን አደጋ የሚሸሽጉበት አልነበረም በሩቅ ወይም በቅርብ እንደዳመና ሁኖ ጢስ ሲነጉድ ፖመያ ሬ ይታይ የነበር ለቤት የሚሆኑ ጢሶች ሲተኮሱ ና የአዝመራ መሬ ገበሬዎቹ በእሳት ሲያጠሩት ነበር እንጂ በእሳት ቦንብ ከተማ ስለ ና ወሎ በቃጠሎ ላይ ስሰተጣለች አልነበረም በየከተማዎች ውስጥ ይጮህ የነበረው የመዶሻ ድምጽ ማረሻዎችን እንጂ ሰይፍ ፍ ጦርና ጎራዴ ሃገራችን። ሃገራችን ሰላማዊ ገነት ነበረች ሲስል አልነበረም ለእኛ ብቻ አልነበረም በዓለም ሁሉ ደግሞ ሰላም ነበር እንዲያውም በመሬት ላይ ጦርነት እንኳ እንዲሆን መሣሪያ የመቀነስ ጉዳይ ዋና ንግግር ነበር ከአልጋው የሚነሳ ሰው በሌሊት ከመልካም በቀር በሕልሙ እንኳ ክ አልደረሰበትም ያ በየካ ሚካኤል ስብከት ያደረግንበት ማለዳ የአዲስ ሕይወታችን መጀመሪያ ሆነ ከዚያ በኃላ ያከናወንነው ሥራና የተጣለብን መከራ የእ ቤት ሰንሰለታችን የስንፈታችን ናሬ እንደ አንድ መልካም ታሪክ ሆነ ስጽፍ ሲታሰብ የምዕራፉ መጀመሪያ ያ ማለዳ ሊሆን ይገባ ነበር የመንግሥት የክብር ወታደሮች ሰላምታ ሰጡን አያሌ ሕዝብ ደግሞ እግራችንን እጃችንን ሊስሙን ለመኑን አዲስ ሰዎች ሆንን በሰዎች ዘንድ ተገመትን እኛ ደግሞ ምን ያህል ኃይል እንዳለን አቅማችንን በመገመት ተማርን ከዚያ ቀን በኋላ እነማን መሆናችንን ራሳችንን ያለ ስህተት አወቅነው ያለፈው ሕይወቴን እንደ ተማሪ እንደ ጸሐፊ ኑሬአለሁ እንጂ እንዲህ ለመሆን ኃይል ሊኖረኝ ራሴን ይ ለማሰብ በኅሊናዬ ጥንስሱ ቢኖር እንኳ ከቶ አላየሁትም ነበር ለመስራት በመ ን መማል ቁረጥ በጭከና በጀመርንበት በዚህ ቀን ከራሴ ጋር ክብር ማለት ምን መሆኑን የማላውቅ ወጣት ነበርሁና ባለፈው ጊዜዬ ከሩፋኤል አንድ ልጃ ገረድ ያይደለችውን መጀመሪያዬ ሴት ወድጄ ሁል ግዜ በሌላው ወጣት ላይ እመዝ ነበር ምንም እንኳ መጠጥ ባልወድ ቅርዋ አስክራኝ ለሩፋኤል ሰው ሁሉ ዕብድ ነበርሁ ይህንና ሌላ የሚመስሉ ነገር ሁሉ ለማድረግ የተዋረደ የመጨረሻ ሰው ነበርሁና ክብር እንዳለው ሰው ሁሉ በማደርገው አላፍርም ነበር ኅሊናዬን ለፃገሬ ከሰዋሁበት ከዚያ ቀን በኋላ ግን ለኅሊናዬ ለክብሬ በአዲሱ ሥራዬ የታመንሁ ለመሆን ከመጥፎ ቦታ መ እራሴን ጠበቅሁት ለታላቅ ሥራዬና ለሃገሬ ማገልገል በሰው ዘንድ ፍ ብሎ ከታዬ በኋላ ለተገመትሁበት ሥራ ክብር የበቃሁ ለመሆን ሐይወ ያችን እንደ ፅብድ የሆንሁላትን ፍቅርዋን እንዳልነበረኝ ያህል ፈጽም ረሳሁት ከልበ የወደዳትን እንደማይወዳት ለማድረግ ሰወጣት ለአእምሮዬ ታላቅ ችግር አላደረሰበትም ብዙ ልክስክስ ጠማማ የነበረኝ ጠባዬ ሁሉ በመልካምነት ተለውጦ ለሰው ምሳሌና ለፃገር ስራ ታላቅ ለመሥራት በራሴ አጋዥነት ራሴን ከኃላፊነት ላይ ካስቀመጥሁት በኋላ በጎ ይሉኝታ ከሰከለኝ በዚያ ባለፈው በደመናና በጭጋግ እድሜዬ መሪና ምሳሌ ከሌለው ሕይወት እጠቅስ ነበርና ከዚህ ጊዜ በኋላ ግን ለታላላቆች ሁሉ ኣርአያና አብነት ለመሆን በሥራና በመልካም ምሳሌ መሆን ላይ ፍሬ ልናፈራ ራሳችንን ጠበቅነው አምላክ አንድ ጊዜ ከፈጠረ በኋላ ሰው እራሱን ይኮንነዋልና ያጸድቀዋል ያስታምመዋልና ያድነዋል ይጥለዋልና ያነሣዋል ሴሳው የውጭ ዓለም እርሱ ለራሱ እንደሚያደርገው ይጨምርለታል እኛ ለራሳችን ሊሠራ የሚገባውን ሠራን የውጭ ስሰም ደግሞ እንደራሳችን ጨመረልን በአዲሱ ቁማር ቤትና በአዲሱ ቤተ መቅደስ በአዲሱ ቤተ መንግሥት ውስጥ በቁርባን ጊዜ በጭዋታ ጊዜ ስለ እኛና እኛ ስለ ምንሠራው ንግግር ተነጋግሩ ጥቀርሻ በተመላችው ከድኃ ቤት ድረስ ሳይቀር በራት ጊዜ በመሶቡ ዙርያ ሳሉ ስለ ምን ዓይነት ለመሥራት እንጥር እንደሆነ የመጨረሻውን ሐሳብ ለማግኘት መላ በመምታት ተነጋገሩ እንዲሁ እጅግ አከበሩን እጅግ ወደዱን ኣሁን የስው የልብ መንገድ ሊጠረግ ጎባጣውና ጠማማው ሊቃና ቀርብዋልና አያሴ ነገሮችን እንጂ ስለ እኛ ለማወቅ አስቀድሞ ለሕዝብ ደግሞ መጠየቅ ይገባው ነበር ኃይለ ገብርኤል የማነው ተመስገንስ የየትኛው ነው። እኔ ይህን ግዜ በዚያ በበረፃ ቆጮ እንደ ኤልያስ ዘመን ተዘግቶ ነበር እንጂ ቸሩ ሔር የሚኖርበት ሰማይ ረድኤት ለመስጠት አልተከፈተም ኤውሮፓዊያን በሚኖሩበት ለአንድ ሰው አያሌ ክፍሎች አሉት የ ኑ ቤት መጽሐፍት ቤት የእንግዳ ቤት የመታጠቢጣ ቤት የበ ከ ሠ ን ቤት የወጥ ቤት ልብስ ማጠቢያ ቤት በከ ስ ት ንጹህ ናቸው ተጠብቀው ይናሩባቸዋል መልካም ማ ን ን በፃገራችን አንድ ምጥ የተያዘች ሴት የ። ጉንጵ ሲት ን ሮፓ በገዳሪፍ የተማሪ ቤቱ ኃላፊ በነበረበት ግዜ እና ከዚያን በኋላ ሦስት ፓውንድ ደንበኛ ገንዘብ ለተመስገን ይላክለት ነበር በዚህ ገንዘብ በችግር የተጠመዘኩትን ስደተኞች ይረዳበት ነበር የሚኖርበት ትንሽ ጎጆ ወደ ገዳሪፍ ለመጡት ሁሉ መጠጊያ ስፍራ ሆነች ከዚያው ካለው አቅሙ ሁል ጊዜ የራሱን ምግብና ልብስ ይሰጣቸው ነበር ለሌሎች እንጂ ለራሱ ጥቅም አያስብም ነበር እንደገና ወደ ቤት ጦርነቱ አለቀ ተመስገን እንደዚያ በአለ እምነትና ያለግድ በውድ ከሠራላት አገሩ ተመልሶ ገባ ስራዬ ከቶ በህዝብ ዘንድ ይታወቅልኝ ባይ አልነበረም ዋናው አሳቡ እግዚአብሔርንና ሰውን ለማገልገል ብቻ ነበር የወደዳትን ሴት ወሮ ተክአ ገብረ ሚካኤልን አግብቶ የተወደደ ባልና አስተዋይ ብልህ አባት ነበር ቤቱ ለሁሉም ክፍት ነበር በማናቸውም ጊዜ ቀንም ሆነ ወይም ማታ አቶ ተመስገን ሁል ጊዜ በደስታ ሊቀበልህ ትችላለህ በታመመ ጊዜ እንኳ ተነስቶ ሊቀበልህ ይሞክራል በጣም ጭንቅ በሆኑት ሰዓቶች እንኳ ፈገግ ማለቱን ምንም ቢሆን አልተወም በጣም ተጫዋች ሰው ነበር ብዙ ጊዜ ስለራሱ ይቀልድ ነበር ሁልጊዜ ሊናገረው የሚወደው አንድ ጨዋታ ነበር አንዲት አውቶሞቢል ነበረችውና መንዳት ተማረ አስተማሪው አብሮት ሳለ ደህና አድርጎ ይነዳ ነበርፊ ወዲያው ብቻውን በሆነ ጊዜ ግን አውቶሞቢሏ በተለየ ጋሪን ጠላች አለ ድንገት ባላሰበው ሰዓት አውቶሞቢሏ ከአንድ ጋሪ ጋር ትጋጫለች በጣም ይገርመውና አውቶሞቢሏን እንደገና አድሶ ለጋሪው የሚከፍለውን ከፍሎ መንዳቱን ይቀጥላል ብቻ ያው አይነት አደጋ ይደገማል በመጨረሻው አውቶማቢሉ ለማረፍ ቆረጠና ጋሪ ነጂዎችም እገደገና በእግሩ ሲሔድ በማየታቸው ደስ አላቸው በስደተኝነት በካርቱም ከመጽሐፍ ቅዱስ ቤት ከገባበት ቀን ጀምሮ ሁል ጊዜ ወዳጅነት ነበረንና ወዳጅነታችን በእርግጠኛ ወንድምነት አይን ስለነበር በኢትዮጵያ አንዳች ችግር ሲያገኘኝ ምክሩንና እርዳታውን በቶሎ ይሰጣል ሁል ጊዜ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አገኘሁት ማንኛውንም ሰው ደህና አድርጎ ያውቅ ነበር ፖመንዕ ጨመ መመመ ው ጨን» ጻው ው ን መ መመ ቁጨ መ መመር የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ በሙሉ ያውቅ ነበር ወደ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ለመግባት በማሰብ በልጅነቱ ዘመናት ደህና አድርጎ ተምሮ የቤተ ክርስቲያንን ስርዓት ሁሉ በጣም ያውቅ ነበር ከገዳሪፍ ትቤት ኃላፊ በነበሪ ጊዜ በዚያው ከነበሩት ኢትዮጵያዊያን ብኩዎቹ ህፃናቶቻቸው እንዲጠቁመላቸው ተመኙ ያልተጠመቁትም ወጣቶች ለመጠመቅ ፈለጉ ይህ እንዳጋጣሚ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሔዱ እግረ መንገዳቸውን ከመጡ ከሁለት የኢትዮጵያ ቄሶች ጋር አንድ ጊዜ ተገናኘገ እነሱ በነገሩ እጅግም ደስ አልተሰኙበትም ነበር ተመስገን ግን በመንፈሣዊ አስተያየት ለኢትዮጵያዊያን ሊፈፅሙት ያላቸውን ተግባር ሊያስረዳቸው ቻለ አንደኛው ይህ ሁሉ እውቀት ከወዴት እንዳገኘው ጠየቀው ስለ ትምህርቱ በነገራቸው ጊዜ በጣም ተደነቁ ጥምቀቱ በተማሪ ቤት ውስጥ ሆነ ጠረጴዛና ሻማ አመጣና ቄሶች ከሚፈልጉት ጋር የተስማማ አንድ ነገር አዘጋጀ ይህ በገዳሪፍ ስለነበሩት ኢትዮጵያውያን ታላቅ ቀን ነበር ህዛናቶቻቸው እንዲጠመቁላቸው ስለረዳቸው አቶ ተመስገን ማመስገንን ከቶ አላቋረጡም አልቦዘኑም ስለ ጸሐፊነት ችሎታው የሆነ እንደሆነ ይህንን ለአገሩ ሰዎች እተዋሰሁ ነገር ግን ተመስገን በአማርኛ እና በግዕዝ አዋቂዎች ተብለው ከሚጠሩት ይቆጠራል ሲባል ብዙ ጊዜ ሰምቻለሁ ይህንን አገር ወዳድ ክርስቲያንና ጸሐፊ ልጅ ስታጣ ኢትዮጵያ የምታዝን ናት ይህንን ምክንያት በማድረግ እኔና ቤተሰቤ ሰባለቤቱ ለልጆቹ ለእናቱ ለወንድሞቹ ለዘመዶቹና አንድ ዕንቁ ለጠፋባት ኢትዮጵያ ጥልቅ የሆነ የኃዚዘን ስሜታችንን እንገልፃለን ሦረግሟ መሀሪ ያሣ ሕይወፋ ፇ ታሪህ ሥሙ ሙ ሥሙ ባኬ ዘላ ብዓ ሓፍ መ ፍፍ ።