Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የመጽሐፈ ፊስአልትስ ጥርጎ ም ዓጢ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ እምልዕልና ጸጋሁ ለእግዚእነ ተ ምዉታን ዝክ ወከፉ ትምህር ውእቶ ወኢትት ምስለ ኅብስተ ሕይወት ከ ኢትኅሥሥ ብዙኃ ክብሬ ከመ ሰብእ ባዕዳን ልሉ እመካናት በ መካናት ይትፋሰ ባሕቱ ሕሠሥ ሀገረ ሰማያዊተ ኢየሩሳሌምሀ በዕሰሩ ን ሥሐሖ ወሐት ከመ ትባኡ ኀቤሃ አመ ዜ ምልዕተ እንበለ ትነጽሩ ለፌ ወለፌ በተወክሎ ዕተታ ወ ክፍል ስለ ቋርምስ ዛፍ በእንተ ፅፅ ዘስሙ ቋርምስ ዘውእቱ ሰግላ ፃዷጹጸ ወበውሳጡ ውእቱ ሰግላ ይነብሩ ጽንጽንያ እለ ተ ወነቢሮቶሙሰ ኮነ በጽልመት እገበ ይርአዩ ብርሃነ ወይትላሀዩ በበይናቲሆሙ ከመ ዘሀለወ ውስተ አህጉራት ወበሐውርት ሠናያት ወይሄልዉ ከመ ጎዲሮቶሙ ኮነ በትፍግዕት ወበብርሃን ዘኢይመውኑኦ ጽልመት ዌ ወእምድኅረዝ ይወፅኡ አሉ በበቱ ወበሸቱ እምህየ ወይሬአዩ ሰማየ ወምድረ ምስለ ኩሉ ዘውስቴቶሙ ወይትባፃሉ ውስተ ምንት ነበርነ እንዘ ኪንሪእ ብርሃፃሃነ ወተመዬጦሙ ሶቤሃ ይገብኩ ውስተ ውሳጤ ንብረቶሙ ዘቀዳሚ ወይጸርሑ ቅድመ አብያጺሆሙ እጅ ውስጥ ወይቤልዎሙ ንዑ ጻዑ ወነ ይትበሀሉ ካእበ ጻጽ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ በዘበፍርበበር ሯ። ብ ር።
ንዳሉቦት ተንትኖ ጽፏል አሪፍ ጸለን ሲበቁ ከንጽሐ ሥጋ መዐርግ ሲደርኩ ሠ ዐይኖች የተሰወሩ እነዚኽን ግሩማን እንስሳትን ዘማር አዕዋፍን እንደሚያዩ የተለያዩ መጻሕፍት በተለይም ኢትዮጵያዊው ቅዱስ አቡነ ክርዐ ቡሩክ ሌተች ትን እንዳዩ በዜና ገድላቸው ላይ እናነብባለን እነ ቦት ኹሉም ደግሞ እጅግ አስደናቂ ሥነ ተፈጥሮ ያላቸውን ት አራዊትን እና አዕዋፍን አካትቶ የጻፈው ኀምላ እንስሳት ሎች ያሉት ይኽ መጽሐፈ ፊሳከልጎስ ለብዙዎች ስድቦት ዎች እድግ ብዙ ጥቅም የሰጠና ብዙ ዓለም ዐቀፍ ሺ ዎች ያጠትት ነው ይኸ በስራተኛው መቶ ክፍለ ክመን ወደ ግእዝ ቋንቋ ው በዓ ዓም ላይ የተጻፈው መጽሐፉ ብራና ላይ በግእዝ ቋንቋ ብቻ ከሺሕ ስድስት መቶ ይ ተጽፎ የኖረ ነበር ጠቢቡ ስሎሞን በመጽሐፈ ጦክብብ ምዕ ቁ ላይ ቦ ለኩሉ ክዘመን ለኹሉ ክመን ጊኬ እንዳለ ልዑል እግዚአብሔር ሲፈቅድ ኹሉ ይኾናልና ገዜው ሲደርስ ለቅዱሳት መጻሕፍት አጥፒዎች ለትርጓሜ ሠ ህራን ለምእመናን ለተመራማሪዎች ለሥነ ሕይወት አኣጥኘዎች በቅርበት እንዲገኝ ከግእዝ ወደ ዐማርኛ ቋንቋ ተረጉምኹት ሲኾን ግእዙንም የዐማርኛውንም ትርጉም ኹለቱንም ያስቀመጥኹት ሲኾን በተጨማሪም ይኽ መጸሐፍ በክፍለ የተከፈለ ነው እንጂ ቀጥር አልነበረውም ከለቢኸ ሰአንባብያን ምቹ እንዲኾን በጥር ከፍየዋለትጐ መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደስ ነዱስ ኤኢፋንዮስ መጽሐፈ አክሲማሮስ በኅሙስ ለ ወአ ደክተሮ ሮዳስ ታደስ ርቧከር ከነ በበርከሮር መጽሐፈ ፊስለልጎስ በግእዝና በዐማርኑ ምሪራፍ ኹለት መጽሐፈ ፊሰለልጎስ ፅ ዝብሰመ አግዚአብሔር መሐሪ ወመ ሰተ ጽሒፈ ትርጓሜያት ወከሚተ ዜና ምሳሌያት ዘተ እ ረ ፊስአልጎስ በእንተ ዘመደ ለራዊት ወአንስሳ ወለዕፍር ዲነ ያስተጋብአ ስምዐ እመጻሕፍተ ብሱይ ወሐዲስ በረከተ ነካ ወሀብተ ረድኤቱ ትኩን ምሰሰ ኩልነ ምእመናን እስከ ን ዝ ሠናይ ፍጻሜ ክፍል ፅ ሰለ አንበሳ ነገር ቀዳማዊ በእንተ አንበሳ ንጉሠ አራዊት ከ አንበሳ ያዕቆብ ውእቱ እስመ ያዕሪቀብ እንዘ ይባርኮ ሰወልዱ ደዚ ይሁዳ ዕጓለ አንበሳ ፅኃርግ እምሕዝለስትክከ ወልድየ ሰክብከ ወናምነ ከመ አንበሳ ወከመ ፅጓለ አንበሳ ወዘመትልው ይቤ በአንተ አንበሳ ከመ ያደ ትአምርታት ቦቱ ፅዱ ጥበቡ ሶበ ይመጽኦ ጹና ዘይንፅዎ በዘነቡ ይደመስስ አሰሮ እለ ይተልዉ አሰሮ ነዐውት ከመ ኢሊይርከቡ በኣቶ ወኢየኃዝዎባ ከማሁ ዝንቱ ምሳሌ ኮነ በክርስቶስ በከመ ይቤ ዮሐንስ በውስተ መጽሐፉ ናሁ ወፅአ አንበሳ እምነገደ ይሁዳ እምውስተ ሥርዉ ለዳዊት ወተፈነወ እምንጎበ አብ እስክ ከደነ አየረ በሥነ ዘነቡ ወበዓለ ሥልጣን ዐቢይ ከመ ሥልጣናት ወእንዘ ይትሜሰል ሰብአ ቃል ዘ ጎንደረ ላዕሌነ በእንተ ዝንቱ ዘኢያእመሩ ርደቱ እምሰ ተበፃ ሱሉ ብሂለ መኑ ውአቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት ን ንባቡ ከሌላ የፊስአልጎስ የግእዝ መጽሐፍ ንባብ ላይ የተገኘ ነ ው በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ ፀዘበፍርበበር ላ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ምዕራፍ ኹለት መጽሐፈ ፊስአልጎስ ሶሶ አራዊት እንስሳትና አዕዋፍ ወገን ከብሉይ ኪዳንና ኪዳን መጻሕፍት ምስክርነትን እየሰበሰበ ጠቢብ ፊስአልጎስ ተናገሪረውን የምሳሌያቱን ዜና መግለጥን እና ትርንጓሜዎቹን መጻፍን መሓሪና ይቅር ባዬ በኾነው በእግዚአብሔር ስም እንዝምራለን ወደ መልካም ፍጻሜ እስክንደርስ የድካሙ የትጋቱ በረከት የረድኤቱ ያ መልካም ሥራው ሀብት ከኹላችን ከምእመናን ጋር ትኹን ክፍል ፅ ስለ አንበሳ የመጀመሪያው ትምህርት ስለ አራዊት ንጉሥ አንበሳ ው ይኽ አንበሳ ያዕሪቀብ ነው ያዕቀብ ልጁን ሲባርከው የይሁዳ የአንበሳ ግልገል ከመደብኽ ውጣ ልጄ እንደ አንበሳ ተኛኽ አንቀሳፋኽ አለ በተከታይነት ስለ አንበሳ ለርሱ ሦስት ምልክቶች አንዳሉት ተናገረ የመመሪያ ጥበቡ የአዳኙ ሽታ በመጣበት ጊዜ እንዳያገኙትና እንዳይዙት ዱካውን በጅራቱ አዳኞች ዋሻውን ይደመስሳል። ብለው ተነጋገሩ መዝ ፅ «መ ድሯ ዴፓ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ ፀበፍርበበር ጽሐፈ ፊስለልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ። የሚል ን ሐዋርያው ንታችንን ደዌያችንን ተቀበለ የተነቀፈ ጎቢስታችንንም ተሸከመ ንጹሕ ነውና ከመናገር ዝም እያሰለ ራሱንም ዝቅ አድርጎ ከጠላት ያድነን ዘንድ ወደ ክብር ያወጣን ዘንድ ብሎ አልተናገረምን ኛ ጴጥ ል ክፍል ስለ ንስር ፅ ይኽ ክፍል ነቢዩ ዳዊት ገልማሳነትኽን አንደ ንስር የሚያድሳት መዝ ኮኮፍሯ እያለ ዜናውን ስለ ተናገረለት ስሰ ንስር የሚናገር ነው ፊስአልጎስ ስለ ርሱ እንዲኽ አለ ንስር ባረደ ጊዜ ዘገፎቹ ለመብረር ይከብዳሉ ዐይኖቹም ይጋረዳሱሉ ጥሩ የዑሃ ምንጭንም ይፈልጋል በፀሓይ ወላፈን የዐይኖቹ ዝርደዶሽ እና ክንፉ ነድዶ አስኪቃጠል ድረስ በሰማይ አየር ወስጥ ይበርራል ከዚኽ በኋላ ወደ ውሃው ምንጭ ታች ወርደ ሦስት ጊዜ ይጠመቃል ከአርጅናም ወደ ጐልማሳነት ይታደሳል በተከሰ ናጋሪ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ በዘበፍርበበር መጽሐፈ ፊሰስልጎስ በግእዝና በዐማር ነንተሂ ብአሲ ትጋህ ዘበለይከ ር አ ልብክ ወተጸለለ በግላ አበድ ን ኣን ፀሐየ ጸደቅ ዘውእቱ እግዜአብሔር ቃል ዘይቤ በቃሉ ርስ ኣኳ ነቅዐ ማየ ሕይወት ወስርር በክንፈ ንልዮትአ ል ሕነ ቂስ ልዕልናሁ ዘውእቱ መስቀል ቱ ጉኳ ወሶቤሃ ይትመሳኅ እምኔከ ብሉይ ብእሲ ምስ ምግባራቲሁ ወበተጠምቀተክከሂ በማየ ሕይወት ሥልዕ ላ ኝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይትአተት ሳ ጊዚ ልብሰ ብልየቱ ለዲያብሎስ አስክ ትትአደን ምአባ ዘእግዚአዘብሔር ከመ ይትፈጸም ሳዕሌክ ትንቢ ኅ ይብል ዘይሔድሳ ከመ ንስር ለውርዙተትአክ ካዕበ ኦ ብእሲ ትጉህ አጥሪ ውርዛዌ በነ ለክርስቶስ ኅብስተ ሕይወት ዳዊት ም ሣሚ ጳ ሥጋ ህ ክፍል ሀ ስለ ፊንክስ ዝይነግር በእንተ ዜና ዖፍ ፊስስልጎስ ውእቱሰ ዖፍ ይነብር ከ ራፊንክስ ወእምድኅረዝ ርቧከር ከነ በበርከሮር ፖ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ደያ የልቡናኽ ዐይን በስንፍና ግርዶሽ የተጋረደ ኾኖ ነስሩ። ዮሐ ቹ በፊንክስ ላይ ያለው ይኽ ኩሉ ነገር ለጌታችን ክርስቶስ ትንሣኤ ምሳሌ ነው ዘይድ የመዐዛውም ሽታ ከሽቱዎች ኹሉ የሚሸትቱ በኾኑት በመጻሕፍት ይተረጐማል የክንፎቹ መዘርጋትም ከእኛ አሳት አስኪወጣ ድረስ በጸሎት ጊዜ እጃችንን እንድንዘረጋ ያስረዳናል ዘኛ ጢሞ ያውም የኀጢአት ሣርን የሚያቃጥል የመንፈስ ቅዱስ ረድኤት ነው መዝ »ፅ ክፍል ስለ ሂሏጳስ ይሽ ክፍል ስሙ ዛሏጾስ ፄሄልጳ ታላቅ አሞራ ስለሚባል ዎፍ ዜና የሚናገር ነው ለዚኽ ዎፍ ልጆች በተወለዱለት ጊዜ አባቶቻቸውን ለይወድዱም አባቶቻቸው አንዳረጁ ባዩ ጊዜ ክንፋቸውን ይክላሉ የሚበሉትንም ይወስዳሉ የአባቶቻቸውንም ዐይኖች ይልሳሉ ከክንፎቻቸው በታች ያስጐነብሷቸዋል ያዋርጳቸዋል በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ ፀዘበፍርበበር ላዕሰ ሳዕ ር ሥ ወጻመዉ ለሴስዮቶፌ ነ ዳዕሙ ንሕነ ዘገበርነ ሰክጧ አብሔር ዞትቤ በውስተ ዳገ ትእዛዘ እግዚ ፅለ አቡሁ ያተ ፍዋ ለት ሕሠመ ቃሰ ሳ ወእመ ፀ አሱዕ ወዘሰ ከ ወእምኮ ስ እገ አክቦር ፍ ዘተጽሕፈ ዜና አዕዋፍ ገፋፅዕነ አለ ይገፍዑ ስበ ወእጩ ት ሐ ዋተ ለይሙ ዝንቱኒ መጾ ውስተ አፎ እንክ እምሰብእ አብ ወ ወይቀትሰ ክፍል ፅ መና አች አድገ ገዳ በጠ ሐለስትዮ ሐሰበፐ ደቨ ገዳም ወእቱ ዝይ ምባ መኑ አግዓዞ ለሐለስትዮ ወመኑ ፈቶሖ ወስሰሮ ወረሰይኩ ሎቱ ገዳመ ምንባሮ ወማኅደሮሂ ውስተ ኒዑ ዝንቱሰ ሐለስትዮ በጊዜ ተወልደ የሐፅኖ አቡሁ ወዝንቱ ምሳሌ አበው ሥጋውያን አለ የንሥሥ ዘርዐ ሥጋዊተ በተራክቦ ከመ ዝኩ የጎሥሥ ተራክቦተ ምስለ አሙ ሐዋርያትኒ ላአካካ ሐዲስ ሕግ ወውሉደ ትፅግሥት በአጥርዮ ተስፋ ሰማያዊ አጽንዑ ባህሉሙ ዘጽሑፍ ከርብ ከነ ፀበፍርበበር መጽሐፊ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ምሳሌ ግን በአባቶቻቸው ላይ የሚታበዩ እና ይኾ ትን ድ ዶ መገብ የደከሙተን ድካም እና እንዳሳደንቸውም አጠ። ለንተሂ ኦ ብአሲ ኢትኩን ሀካየ ከመ አብዳን ቀንዮ ከመ ጠቢባን ለአግዚአብሔር አምላክከ ክፍል ወቿ ስለ ገብረ ጐንዳን ሰዝኩ ቃሕም ቃሕ ወእይብቀል ከ ፍሎ ለኔ ዋ ይዘግብ ሥርናየ ንበ ኢይሥር ረገብ ተ ነስተጋብእ ሕግሰ ኢይቀትለከ ስመ ዘር ጋቤ ሓዳስ ዶክ ር ከርብ ከነ በዘበፍርበበር ክፍል ጹፅ ይሽ ክፍል ካባ ጐንዳን ጐንዳንን ምሰል ሰነፍ አትኹኑ በምሳሊ ጎደል ጐንዳን የተነገረ ነው ስላለው ምሳ ራሸአልሻሎ ን ስንደኛው ጥበቡ የፍ ሦስት ዛር በ ሸ ን በአፉ እየነዝ ሥ ስንድ ፆ ይዳል ንድ እየኾነ ዮያ የሚሸከመው ሳይናር ምንም ከወዲያ የሚመጣ ሌላው ወገኑን የፍሬ ፍአ ባዶውን አይለምነውምም የሚሸከመውንም በንይ ፒም ስጠኝ ብሉ በያረመ መጠን በማከማቻው እስኪሰበስብ ድረስ ስይቀማውም ይኽ ትጋትን ያበዙ የጠቢባን ምሳሊ በ ስንፍናን የወደዱ ሰነፎች የዕለት ምግብን ነት እንዳይደለሰው ይራባሉ ኛ ቆሮ ጠቢባን ግን የበዚ እንደኾነው ምሳሌ የሰማያት በኾነ በአባታቸው መንግሥት ይጠግባሉ ማቴ ጄ ድሯሀ ድ ሰው ሆይ አንተም እንደ ሰነፎች አትስነፍ እንደ ጠቢባን ለአምላክሽ ሰአግዚአብሔር መገዛትን ውደድ ክፍል ወ ስለ ገብረ ጐንዳን የዚኽ የገብረ ጐንዳን ኹለተኛ ጥበቡ ይኽ ነው ነነሆ ከክረምት አስቀድሞ ስንዴን ሰብስቦ አንዱን የስንዴ ቀንጣት ለኹለት ይከፍለዋል ፈጽሞ አንዳይበቅልበት አና ገብረ ኮንዳን በረጎኅብ አንዳይሞት ሰው ሆይ አንተም የመዝመሪያውን ሕገ ሰብስብና ዛና ባደረግኸው ጊዜ የሕግ ጽሕፈት አይገድልኽምና »ዑሉስ ሕግስ ለሚፈጽማት መንፈሳዊት ናት ብሎ ዝተናገረ ሮሜ ይጸ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ ፀበፍርበበር መድ ለዘይገብራ ሕቱ አይሁድ ቀተልተ ቅዱሳን ካዊኑ ማዘ አ ሞኒ ደ ዘአምሰሜዐ ቃለ እግ ከ ከሌው ኢያስ ሂ ሩፋት ዒኒ ት ክፍል ወ ሂ ስለ ገብረ ገንዳን ላልስ ጥበቡ በዜ የሐውር ወየዐርግ አጩ ጠተ እምገራህተ ሰብል ባሕቴ አመ ኮነ ሰገመ አው ሥርና እ ወጊ ፅ ማእረር ከመ ያውርዶ ኅ ዕርግ ያጹት ብርዐ ለእመ ኮነ ሰገመ መብልዐ እንስሳ ዘይቤ ኢየብ በአንቲክሁ ህየንተ ሥርናይኑ ሰ ፍክ አንተሂ ኦ ብእሲ ኢታስተጋብእአ አምዝኩ ሲሳየ እንስሳ ባሕቱ አስተጋብእ ሰከ ሥርናየ ውስተ መዝገበ መድኀኒነ ዘለዓለም ለሰገምሰ ነዋ ያስተማስሎ በትምህርተ መደልዋን ወለሥርናይኒ በርትዕት ሕግ አንተ ይእቲ አሚነ ክርስቶስ እግዚእነ ክፍል አውቅጠውሮን እንሴሪኒስ ሴሩኒስ ሰጐን በአንተ አንሴሩኒስ ወሴሬኒስ ወአውቅጠውር ነዋ ይመስሉ እምገጾሙ እስከ ሕንብርቶሙ ዘአር ሰብእ ወእምታሕተ ሕንብርቶሙ ዘዖፍ ወለአውቅጥርንሰ አምሳሊሁ ኮነ ከማሆሙ እምገጹ እስከ ሕንብርቱ ዘሰብእአ ወእምታሕቴሁ ይመስል ፈረሰ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ ፀዘበዔርበበር ደ አልሰበሰቡምና አሞ ድኦል በረኀብ ሞቱ ዩ ክፍል ወሀ ፅ የገብረ ጉን መሎ ጐንዳን ስብሰባ ወቅት ክርሻ አሸት ቅንጠ ነው በመሩ ዜ ነገር ግን ወደ ሰብሉ ጠፋ ያወር ያሹታል የገብስ ይኹን የስንዴ ይ ዘኾነ የእንሳት መብል ነውጡ ኢዮብ ስለ ርሱ በለ ለለ ኢዮ ቋ ስንዴ ፈንታ ገብስ ይሸትተኛል ሰው ሆይ አንተም አትሰብስብ ለሰራስዝኽ የዘላለም ንች ታር አዚ ከ ስንዴን ሰብስብ እንጂ ፀ እነሆ ገብስንስ በግብዞች ትምህርት ይመስለዋል ስንዴንም በቀናችው ሕግ ያቺውም በጌታችን በክርስቶስ ማመን ይመስለዋል ሮሜ ያ ክፍል አስውቅጠውርን እንሴሪኒስ ሴሩኒስ ሰጐን ፅ ይሽ ክፍል ስለ እንሴሪኒስ ሴሩኒስ እና ለውቅጠውርን የተነገረ ነው አነሆ ከፊታቸው እስክ ፅንብርታቸው የሰው መልክን ይመስላሉ ከዕንብርታቸው በታች የዎፍ ነው አውቅጥሮንስም መጳኩ እንደነርሱ ነው ከፊቱ አስከ ዕንብርቱ የሰው ከበታቹ ፈረስን ይመስላል በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ርከር ከነ በ ጽሐፈ ፊስስልጎስ በግእዝና በዐማርኛ መጸጦጠ ፋንያታት ወሌደነታት ወከዋንያት ይዘፍኑ ውስ ንኣ እ መስልዎሙ ሰሴሬኔስ ወለአውቅጥርስንለ ሊ ሦራልያነ አርዌ ዘባሕር እሙንቱ ወድምፀ ቃሉዉ ። ከርብ ከነ ፀዘበፍርበበር መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ከዚኽ ነገር በማስከተልም ይኽ ፊስአልጎስ አንዲኽ ለ ትጉህ ሰው ሆይ አንተም በመልካም የወይን አትክልት ራ ፅረስ ለእግዚአብሔር ቤተሰብ እስክትኾን ድረስ ላንተ ር ሥ ቤት ውስጥ በክቡር ማከማቻ አምሳል ፍሬን ላንተ ሰብስብ ማቴ በልብኽ ሥር መሠረት ላይ የሀብት መንፈስን ትቷልና ይኽ እፍኝት የወይኑን ፍሬ እንዲያራቱት የሐዲስ ወይን ቦታ ቃል ፍሬን በማንበብ ውስጥ ሳለኽ በፍሬው መኻከል በዚያ አምሳል ራጐሩትኽን እንዳትተው ያውም የክርስቶስ ሥጋው አና የከበረ ደሙ ነው ክፍል ስለ ቀበሮ ይኽ ክፍል ስለ ተኩላ ቀበር የተነገረ ነው ፊስአልጎስ ስለ ርሱ እንዲኽ ይላል ቀማኛ አታላይ ተንኩለኛ አውሬ ነውና ተርቦ የሚበላውን ቢያጣ በላቡ የሞቀ ምድርን ይፈልጋል ያን ጊዜ ወደ ላይ አየተመለከተና የአፉንም አስትንፋስ እየሰጠ ይተኛል ከዚኽ በኋላ ዎፎች ይበሉት ዘንድ ይሰበሰባሉ እንዲኽ ሳለ ከእነርሱ አንድ አንዱን ይነጥቅና ይበሳል ፀ እንዲኩ ቀማኛው ሸንጋዩ አውሬ ዲያብሎስም መልካሞች በጎችን ምአመናንን ይበላ ዘንድ ያጠፋ ዘንድ ይወድዳል ፅኛ ጴጥ ሯድቋ ተግባሩ ነውና ሥጋቸውን የመብላት ክፉ ፍላጎቱም ገንዘብን መውደድ ነፍስንም መግደል ስይደለምን ሮሜ ፅ ድ ስለዚኽ ነገር ሄሮድስ ተኩላን ቀበሮን መሰለው ሱቃ ዮሐንስን በወለተ ሄሮድያዳ ሽንገላ ገድሎታልና ማቴ ኾሪ መድጎኒታችንም ማታለልን የሚወድዱ ጸሓፍትን እና ፈሪሳውያንን ለተኩላዎች ለቀበሮዎች ጐድጓድ ስሳቸው ብሎ በወንጌል ነገራቸው ማቴ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ በዘበፍርበበር ዛም መሥ በመሓልይ ስሥግሩ ላ ይ ቂ ዘ ወይን ዳዊትኒ ይቤ ዘእምኔ ፌ ድ ዐ ቁናጽል ተ አኩያ። ችን የትንሣኤው መገለጥስ በጎይል በትዕግሥትና በቀናች ሃይማኖት የተታታ ነው ሮሜ ይኽስ ኩሉ ስለ አራዊት አና አዕዋፍ የተጻፈው ዘንቱና ብላሽ አይደለም የሰውን ልብ የሚያበራ የጥበብ ምንጭ ነው አንዲ ክፍል ስለ አስጵሎዶክሎኒስ ይኽ ክባል ፍጥረቱ ደመ ቀዝቃዛ የኾነ የምድር አውሬ አለቃ ስለሚባል ስለ አስጵሎዶክሎኒስ የተነገረ ነው ሰሎሞን በምሳሌ ላይ አመንዝራ ሴትን አትውደደድ ዘአመንዝራ ሴት ጐረሮ ማር ይፈስሳልና በኋለኛውም ከሐሞት የሚመርር ልሳኑ ኹለት ከኾነ ምላጭ የተሳለ ነገር ታገኛለኽ ይላል ምሳ ቋ አንደዚኹ ፍጥረቱ ኹለት ወገን የኾነ አንደ አስቋሎዶሎክኒስ ያለ በባሕር ውስጥ አለ ቢራብ አፉን ይከፍታል መዐዛ ኩሉ ከከፉ ወጥቶ በፊቱም እአእስኪሰበሰቡ ድረስ ለታናናሾች ዓሦች ይሸታቸዋል ያ ዐንበሪም ይውጣቸዋል ሮ ታላላቆች ዓሦች ግን አንደ ሙሴ አንደ ኤርምያስና ኹላቸው ነቢያት ናቸው ዮዲት ሆሉሆርኒስን አንባዳተችው ዮዲ ጀዛ አስቴርም አስጠራኮስን አርጤክስስን ሶስና አና ጤቅላ ቴምሬኔስን ዓጥረቱ የዓሣ ወደኾነ ወደዚኽ ዐንበሪ አይቅረቡ አንደ ደሴት ኾኗልና ነገር ግን የማያውቁ መርከበኞች መርከባቸውን ደሴት መስሏቸው በባሕር ውስጥ በርሱ ላይ ያስራሉ ሙቀትና ላብ አስኪያገኘው ድረስ በላዩ ላይ አሳትን ባደዱ ጊዜ አንደ ሰም ቀልጦ በመርከብ ውስጥ ያሉትን ያሰጥማቸዋል በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ ፀዘበዔርበበር ኦ ብእሲ አመ ሰቀልከ ዲበ ርእስከ ምስሌሁ ውስተ አሳተ ገሃነም ክፍል ያመ ወይራሲ ርእሶ ባዕለ በዘኢረከበ ጻዕረ ሶበሰ ይልህቁ የገሌ ውእተ ጊዜ ይከውን አብደ ፊስአልጎስኒ ይቤ በአንተ ቆቅሕ እንዘ ይመነ እስመ ነኪር ውእቱ ዘያልህቅ እንተ ኢወሰደ እስከ ይሰርሩ ዝ አዝማዲሆሙ ወየገድግዎ ከመ አብድ ባሕቲቶ ከማሁ ዲያብሎስኒ ቅድመ ይመሥጥ ወሬዜ ወሕፃናተ በአጻምዎ ብዙኀ ወድኅረ የኀድግዎ ከመ አብድ ለ ይበጽሑ ኀበ ዐቅመ አእምሮ እንዘ ይተልውዎ ወይሰምዑ ቀሌ ለነቡሆሙ ዘበሰማያት ዘውአቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ቆቅ እስከ ይከውኑ ደቂቀ ቤተ ክርስቲያን በከመ ስም ኮኑ ነቢያት ቅዱሳን ወሐዋርያት ቡሩካን ክፍል ና ስለ ጊፅስ ዴፅጳ በእንተ ጊጸጳ እግዚእነ በወንጌል ስ ዘውአቱ አውስት በከመ ይዜ ጌል አ መዋስ ሌ ሎን ለፅኑሳን እለ የሐፅና በእጣንቱ ነዋኃት ወዲ በእንተ ጊጸስ እስመ ላዕለ አድባር ይሰክብ ኩኩሕ ዐቢይ ወእመ አኮ ዲበ ድንጋገ ፈለገ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከነ ፀበፍርበበር ሐፉ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ነፊ መሥ ኽን በዲያብሎሳዊ ተስፋ መመ አንተም ራስ ሀ ሰ ጋር ወደ ገፃነመ እሳት ውስጥ ዘገጦሶ ዘም ዛል ክፍል ስለ ቆቅ ኤርምያስ ባለጣራበት ባልጋረበት ቸው ጊዜ ጧኺ ኸ ክፍል ሀ ጋ አድርጎ የወለዳቸው በተዋ ሃዘዞ ሪት ምፁ ያልወሰዳቸው ይሰበስባል ባደጉ ጊዜ ግን ገና ነፍ ሆበደ ይኾናል ስላለው ስለ ቆቅ ለ አንዲኽ አለ ወዶ ድረስ ያልወሰደውን ው እስከሚሼቬዱ ሰነፍ እብድ ብቻውንም እንደ ብሎስ ብዙ በማዳከም አስቀድሞ ነጥቃል በኋላ ግን ወደ ፅውቀት ይተዉታል በሰማያት ያሰ እየተከተሉ ዮሐ የ እንዲኹ ዲያ እና ጐልማሶችን ይ ጊዜ አንደ አብድ የአባታ ቃሉን እየሰሙና ስ ክርስቶስ ነው ፀ ቅዱሳን ነቢያትና ቡሩካን ሐዋርያት ምስክርን ኪኾኑ ድረስ እንደ ሾኑ የቤተ ክርስቲያን ልጆች እስ ክፍል ስለ ጊጸስ ጌታችን በወንጌል በነዚያን ወራት ለፀነሱና ለሚያሳድጉ ወዮላቸው አንዳለ ማቴ ይኽ ክፍል ስለ ረ ጌብስ የተነገረ ነው ያውም አውስት ጥንብ አንሳ ር ፊስአልጎስ ስለ ጊፅስ እንዲኽ አለ በረዣዥም ሮችና በታላቅ ዐለት ላይ ያም ባይኾን በወንዝ ዳርቻ ይተኛል በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ ፀዘበፍርበበር መመ ፀንሰት ተሐጢራ ቲያዊትሰ ከመ ሓው ይ ወስንስ አብነ ዘስሙ ኢውጤኮስ እስከ ት ነበ ወልፉ ሕንደኬ። ስአሚሮ ዝኮ ነውር በመ ጋቤ ላለ ደር ሮዳስ ታደለ ከርብ ከነ ፀዘበዔርበበር መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ክፍል ሀ ስለ መንቆሪጦስ ይኽ ክፍል ዳዊት በመዝሙር ቀንዴ አንድ ቀንድ ው ከፍ ከፍ ይላል ስላለው መዝ ፅዛ ስሙ ጋንቆሪጦስ ስለሚባል የተነገረ ነው ያውም ርኤም ነው ፍጥረቱ እንዲኽ ነውና በፍየል አምሳል ታናሽ ነው። በአጅጉ የዋህ ነው ወጥመድን በፊቱ በጣሉ በወረወሩ በራሱ መኻከል ስላለ ቀንደ አንድነት እና ስለ ኀይሉ ብ ት አዳኝ መንካቱን አይችልም ስለ ኅይሉ ብርታት አዳኝ መንካቱን አይችልም በራሱ መኻከል ስላለ ቀንደ አንድነትም ወጥመድን በፊቱ በጣሉ ጊዜ ለመያዝ የማይቻል ነው በመድጎን ክርስቶስ ተመስሏልና ያ ነቢይ ከዳዊት ወገን የመድኀኒት ቀንድ አስነሣልን እንዳለ ሉቃ የመድኀኒት ቀንድንስ መላእክትም ኾኑ ጎይላት ርሱን ሊይዙት አይችሉም ሥጋን ለብሶ በወለደችው ድንግል ማርያም ጐያ ተቀመጠ እንጂ ዮሐ ፅ ሦ ክፍል ወ ስለ ቀስጦርዮስ ይኽ ክፍል ስሙ ቀስጦርዮስ ስለሚባል አውሬ የተነገረ ነው በእጅጉ ዝምተኛ እና የዋህ ነውና አባለ ዘሩም ለፈውስ ይኾናል ነገር ግን አዳኞች ኹለት ኾነው ለመያዝ ሲያሳድዱት ከእነርሱ ይሸሻል ዳግመኛም ከጠጐሩ ያማረውን ለአዳኞች ይጥላል ዳግመኛም ሌላው ደግሞ ርሱን ማደኑንና መውጋቱን ቢደግም ያ አውሬ ይተኛል ያን ጊዜ ያ አዳኝ ረብ ጥቅም እንደሌለው አውቆ ትቶት ይኹኬዳል በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ በዘበፍርበበር ዲያ ስንተሂ ኩን ሪሩቀ ወንጽሐ ንክ ብእ ርእሰከ ለነዓዌ ሠናዩ ቱ ጎጢለት ወአግ መት አርስ ለን በፀ ነዓዊሰ ዘንቤ ዲያብሎስ ውአቴ ካአ ለሠናይ ይትበሀል ወፈቂዶቱ ገቢረ ዝሙት አ ብእሲ ወትዕቢት ወቀትል ጽልእ ወኑሩጥዓ ቺረ ለ ኮከ ይይ ካእበ ኦ ብእሲ አሰስል አምኒከ ወኢትግበር ፈቃዳቲሁ እስመ የንድግ ንዒወተክ አህ ኮሌ መዝሙረ ዳዊት ንበ ይብል አምሠጠት ነፍስነ ከር ከካ እመሥገርት ነዓዊት ፆፍ ወዝንቱሂ አንብቦትክ ይኩን ምስለ ነሣአ ጋሁ ወሰትየ ደሙ ለክርስቶስ ክፍል ወፅ ስለ ጅብ ፅ በአንተ ዝአብ አስመ ሕግ ስዘዘት ከመ ኢአይብልዑ ኪያሁ ወዘይመስሎ ቋ ፊስአልጎስኒ ይብል በእንቲአሁ አስመ ግዕዘ ብአሏ ወብአሲት ሀለወ ሳዕሌሁ እንበይነ ተወልጦተ ፍጥረቱ ተብህለ ርኩሰ ቋወይያ በእንተዝ አንተሂ ኦ ብአሲ ኢትትመሰሎ ለዝእብ እስመ ፍጥረተ አንስት ወክዊነ ተባዕት ሀለወ ሳዕሌሁ በከመ ይቤ ጳውሎስ ዕፅደውኒ ኀደጉ ፍጥረቶሙ ተራክቦ ምስለ አንስት ወተመሰሉ በዘኢኮነ ፍጥረቶሙ እንዘ የሐውሩ ኀበ ብእሲ ከመ ብእሲት ወዘየሐውሩ ቦሙ ወንስሐሆሙሰ ለእሉ ግ ሱባኤ ይቤ ጎርጎርዮስ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ ፀዘበዔርበበር መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና ዐማርኛ ይ አንተም የገጢአት ገንዘብን ነ አት ተለይተኽ ንጹሕ ኩን የበጎ ፍመ ሰጉሰረ ለክርስቶስ ራስኽን አሳልፈኽ ስጥ። እ መ ሥፍ ይወ ጊሬ መፍ በመ ድ ግቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ « ከርብ ከነ ፀዘበፍርበበር ጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ብ ክፍል ወ ስለ ኤኖድርዶን ይኽ ክፍል ውሻን ስለሚመስል ስሙ ኤኖድርዶን በል አውሬ የተነገረ ነው የዐዞ ጠላቱ ነውና ጩደ ወጦ በተኛ ጊዜ አፉ የተከፈተ ይኾናል ያም አውሬ ኹለንተናው። ያዕቆብንና ዮሐንስን ይጸልይ ከው ከውስ ጴጥሮስን ጊዜ ሙሴ እና ኤልያስም ታይዋቸውጡ የጡ በወጣ የሚለኝ ልጄ ይኽ ነው ርሱን ስመት የሜል ል ወረደ ተሰማ ማቴ ኛ ጴጥ ዱ ከሰማይ ቋወ ዋኖስ በምድረ በዳ ውስጥ መጠ እንዲኹ የክርስቶስ አገልጋዮችም ከዓለም መት መ ነቢይ እንደ ዋኖስ እጮካለቱ እንደ ርግብም አኮረመርማለጐ ባለው አምሳል ኢሳ ቋል ክፍል ጣ ስለ ጓጉንቸር ቋፅ ይኽ ክፍል ስለ ጓጉንቸር የሚናገር ነጡ ምድራዊ ጓጉንቸር አለ ቋጁ ፊስአልጎስ ስለ ርሱ እንዲኽ ይላል እስከሚሞት ድረስ የፀሓይ ትኩሳትን አይታገሥምና ዝናምን ቢያገኝ ግን ይድናል በውሆች ውስጥ የሚኖሩ እና ፀሓይ ያገኛቸው ጓጐንቸሮች ግን ወደ ውሃ ውስጥ ተወርውረው ሕያዋንም ይኾናሉ ገዳማውያንም እንዲኹ ታላቅ ስደትና የክረምት መከራ ቢያገኛቸው መታገሥን ይችላሉ በዓለም ውስጥ የሉምና በንስሓ ውሃም ተጠምቀዋልና በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ በዘበፍርበበር ልጎስ በግእዝና በዐማርኛ መጽፉ ፊስስከ ስተ ዓለመ ነዘህላል ገብኡ ዳግመ ወ ወሰ በያ ናዓ ፅይ ምንዳቤ ይወድቁ ውስተ ፍነ ዕክቦሙ እኪት ክፍል ዉጠ ስለ ዋሊያ ል በከመ ይቤ ዳዊት ነቢይ ከመ የፈኩ ማያት ከማሁ ታፈቅር ነፍስየ ይ በእንተ ዛ ር ዓኑኩ አግዚአስስልጎስኒ ይብል በእንቲከሁ እስመ ሩ ውኔቴ የ እምሄሁ ወቦከ ውስተ ንቅዓታተ ምድሩ ይ ። ቨ ፈቃር የል ውስተ ባሕር ወይመልእ ከርሦ ሣ ደለል ውስተ ውእቱ ነቅፅ ኢየኀድጎ አስከ ይቀትሉ ወጠይመጎትር ያ ከማሁ እግዚእነ ቀተሎ ለዐቢይ ከይሲ ዘውአቱ ዚያብሉስ ዘጎብአ ርእሶ ውስተ ማዕምቀ ከርሥ ከአከይ ነቅዐ ክሒድ ሶበ ነዝሀ ወከዐወ ቦቱ እምነ ገቦሁ ደመ ወማየ ጊዜ ወሀበነ ሥጋሁ ቅዱሰ ለሥርየተ ኀጢአት ወደሞ ክቡረ ለሕጸበተ ዳግም ልደት አንተዚ ዘተጸዋዕከ በቃሉ ኢትኩን ከማሁ ኢትኅባእ ርእሰከ ውስተ ግበ አከይ እንዘ ተሐውር ኀበ ብአሲተ ብአሲ ወታፈደፍድ ትዕግልተ ዘኢይበቀተጋ መ ሌባስ ቁ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ በበፍርበበር መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ በ ዳግመኛ ወደ ዓለም አለል ዘለል ማለት አውታታነት ቢመለሱ የመከራ ትኩሳትም ባገኛቸው ጊዜ ፈ ክፉት ምኞት ውስጥ ይወድቃሉ ኛ ጢሞ ኛ ጴጥ ፀፓ ክፍል ስለ ዋሊያ በጁስ ይኽ ክፍል ነቢዩ ዳዊት ዋሊያ ወደ ውፃ ምንጮች መሰማራትን እንዲወድ እንዲኹ ነፍሴ ወደ እግዚዘብሔር መቅረብን ትናፍቃለች መዝ ግፅ ጓ ስሳሰው ስለ ዋሊያ የሚናገር ነው ፊስአልጎስም ስለ ርሱ እንዲኽ ይላል የአባብ ጠላት ነውና ከርሱ ሸሸቶ ወደ ምድር ሥንጣቂ በገባ ጊዜ ያን ገዜ ዋሊያ ወደ ባሕር ውስጥ ይኬዳል ኾዱን ውፃዛ መልቶ ወደ ሥንጣቂው ውስጥ ያፈስሰዋል ቁርጦ እስኪገድለው ድረስ አይተወውም ቋ እንዲኹ ጌታችንም ታላቁን እባብ ገደለው መዝ ያውም በክፋት ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥና በክሕደት ንቃቃት ውስጥ ራሱን የሸሸገ ዲያብሎስ ነው ለኅጢአት ስርየት ቅዱስ ሥጋውን ለኹለተኛ ልደት መታጠብ ክቡር ደሙን በሰጠን ሰዓት ከጐኑ ደምንና ውፃን በረጨና ባፈሰሰበት ጊዜ ዲያብሎስን ገደለው ድል ነሣው ዮሐ ሀ ዕብ ፅኛ ዮሐ ፅ ራእ ፅድ ፀ ቋ በቃሉ የተጠራኽ አንተም እንደ ርሱ አባብ አስትኹን ወደ አባ ወራ ሚስት አየቬድኽ የማይጠቅም ግፍ ደል እያበዛኽ በክፋት ጐድጓድ ውስጥ ራስኽን አትሸሽግ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ርብ ከነ ፀበፍርበበር መጸጠራ ክፍል ሟ ስለ ሰላምድር ድር በእንተ ሰሳም ፋአኢዙ ር ፊስአከልጎስኒ ይቤ በእንቲአሁ አመ ቦአ ውስ ዕዩ መ ያጠፍኦ ኩሎ እሳት ሠ ለአመሰ ያጠፍእ ዝኩ በፍጥረቱ እሳተ እፍ አ መ ዋዕየ መከራ እለ የአምትኑ በክርስቶስ ከመ ኮ ደኑነ ኢ ኔ አቀረሩ ነደ እሳት በኀይሉ ለእግዚአብሔር ወበረድኤተ መጊነ ዘ ከ ክፍል ቋ ስለ አድማስ ዕንቀ ቋል በአንተ ዕንቁ ከድማስ በ ፊስአልጎስኒ ይቤ እስመ ይትረከብ በደወለ ጸባእ ተረክቦቱሰ ኢኮነ በመዓልት ዘእንበለ ዳዕሙ በሌሊት ውእቱሰ ይመውእ ወኪኢይትመዋእ ለመትኑሂ ቋ ወእግዚአነሂ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘኩሉሎ ይኳንን ውእቱሰ ኢይትኬነን በከመ ይቤ ለሊሁ መኑ ዘይዛለፈኒ በእንተ ኀጢአተ ሕዝብ እለ ይነብሩ ውስተ ጽልመት ወጸላሉተ ሞት ዘይሠርቅ ሎሙ ብርፃን ቋ ዘከመ ይትረከብ አድማስ በጽባሕ ሰመዮ ነቢይ ሰመድኀኒነ ጽባሐ ወካልእኒ ይብል ይሠርቅ ኮከብ እምያዕቆብ። ዝ ኩሉ ዘረከቦ በእንቲአነ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ም ከርብ ከነ ፀዘበፍርበበር እ እ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ክፍል ወ ስለ ሰላምድር በድፅ ይኽ ክፍል ስለሰላምድር የሚናገር ነው በ ፊስአልጎስ ስለ ርሱ እንዲኽ አለ የፍል ውሃ አሳት ወደሚኾን ምድጃ ውስጥ በገባ ጊዜ ኹሉን ያጠፋል በያ ያ በፍጥረቱ እሳትን ካጠፋ በእግዚአብሔር ኀይል እና ኹሉን በሚችል በመንፈስ ቅዱስ ረድኤት የእሳቱን ነዲድ ያበረዱ እንደኾኑ እንደ ሠለስቱ ደቂቅ በክርስቶስ የሚያምኑትማ የመከራውን እሳት እንደምን አያጠፉ። በጥንተ ዘመኖሙ ክረምተ ሀኬት ባሕቱ ሶበ ይበጽሕ ኢ ሐጋየ ንስሓ ክርስቶስ ገደፉ ፍትወተ ንዋም አዎ ጋሆሙ እንዘ ይዜከሩ ዜናሆመሙ ለአበጤ ወእንዘ ዖከ በጸባሕ ድቀ አምላክናሁ ለአምላከ ጽድቅ ወዉያነቅሁ ንዑግ ከመ ይትቀነዩ ሎቱ በሠናይ ቅኒ አንዘ ይጸርሑ ወይብሉ ትግሁ ወኢትኑጨ ከመ ምቤ አስመ ያበርህ ለክሙ ክርስቶስ ምውታንሰ ዘይቤ ኢይትመየጡ ኀበ ሠናይ አምላክ እለ አምለኩ ግልፈ ዋተ አዝ ናሁ እስመ ኮኑ ፅ ነኪራሃነ ቂር ውእቱ አመዐር ዐሃቪ መስተቃርናን ይፈርህ በጺሐ ለዕፅ ዘያጸልሉ ቦቱ አርጋ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ ፀዘበዔርበበር መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ በ አድማስ እንዳልተሸነፈ ርሱም ሳይሸነፍ ውርደትን ኣ ግርራያን ፓም ኢሳ ፅ ኹላቸው ነቢያት እና ንዱሳን ሐዋርያት መንገዱን ተከትለው እስኪኬዱ ድረስ ዮሐ ክፍል ዓ ስለ ከለደን ዎፍ ዲ ይኽ ክፍል ስሙ ከለደን ስለሚባል ዎፍ የሚናገር ነው ዓዳ ፊስከልጎስ ስለ ርሱ እንዲኽ አለ በክረምት ስለሚተኛ በጋ ሲኾን ይነቃል ዳያ እንዲኹ በአስቄጥስ ያሉ ቅዱሳንም በስንፍና ክረምት የመዝመሪያ ዘመናቸው የሰነፉ የተኙ ነበሩ ነገር ግን የንስሓ በጋ ክርስቶስ ለእነርሱ በደረሰላቸው ጊዜ ከሥጋቸው መጋደሚያ ዐልጋ የምኞት እንቅልፍን ጣሉ የአባቶችን ገድል እያሰቡ የባሕርይ ከምላክ የሚኾን የርሱን የባሕርይ አምላክነት በጧት እያነበቡ እና በመልካም አገልግሎት ለርሱ ይገዙለት ዘንድ የተኙትን እያነቁ ክርስቶስ ያበራላችኋልና ትጉ እንጂ እንደ ሙታን አትተኙ ብለው እየጮኹ ኬፌ ድ ዓ ሙታንስ ያላቸው ወደ ባሕርይ አምላክነቱ ሳይመለሱ የተቀረጹ ጣዖታትን የሚያመልኩት ናቸው የተለዩ ኾነዋልና ክፍል ግፅ ስለ ኤሏስክዮ ዛፍ ዓ ይኽ ክፍል ደቡባዊ ዕፅ ስለሚባል በሕንደኬ ሀገር ስለሚገኝ ስሙ ኤሏስክዮ ስለሚባለው ዛፍ የሚናገር ነው ዓ ከመዐር እና ከሦከር ይልቅ ጣፋጭ እና ማር ማር የሚል ነውና ርግቦች ይበሉታል በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ በዘበፍርበበር ስአልጎስ በግአዝና በዐማርኛ መጸ ሐራ ፊ ሶበ ይወድቅ ጽላሎተ ዕፅ ዳአመ ሌ ር መጉ ቋያ ኣተ ባሕ ወሶበ ይመጅች ውስተ ባሕ ሂ ትመየና ና አመኔ ተፈልጠት ስሐቲ ርግብ እምኒሁ ዮተነ ይ መንገሰ ቱ ከይሴ አል መሶቦ ቅ ተ ውእቱ ዕፅ እን ላሷ ዘር ፀ ዓዲ ኮነ ሕይወ ላሎተ ክነሪ ሁ ይውህብ ፍ ሰአለ ያጸ ሉ ታሕተ ጸ ም ወጴጥርስነ ሩዜ በበርዜሆ ንተ ሰብእ ዘበልየ በሞት ር በጽላሉቱ ሀ ንትዔገሣ ለጥበብ ከመ ንሴሰይ ከነሂ እምፍ ትዕግሥት አርምሞ ወየውሀት ትሕትና ላ ዘውእቱ ሰ ዚአነ ብርሃነ ሕይወት ለአለ ጽልመት ነ በር ሇረ ብለሲተ ብአሲ ዝሙት ወመዐኑ ርት ወአጣፅዎ ዝ ኩሉ ዘዲያብሎስ ከይሲ ትዕቢት ትዝኅ ወ ተቀትለ በዝኩ ዕሀ ሕይወት። ይእተ ጊዜ ይደልውዎ በመዳልው ለውእቱ እብን እምውእቱ ሰብእ ዘነሥአ ደዌሁ ለብእሲ ከመ ያእምሩ ተፈውሶቶ ወእምድኅረዝ ያነብርዎ ውስተ ፀሓይ እስከ ቱ ሰዓት ሶቤፃ ይትከዓው አፍአ ዝንቱ ማይ ወይከውን ውቶ እብን ንጹሐ ከመ ቀዳሚ መ ይኬልጥሕ ከመ ንተ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ርከርብ ከነ በዘበዔርበበር መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ም ጭላዳ ዝንደሮ ጊዜ ከጊዜያት በሚለዋወጥበት ዐ ሌሊት ሰዓቶች እንዲጮኽ የዲያብሎስ ጥንተ ፍጥረቱ ዘባ ነት ጮኾ ምስጋናን ለመናገር ነበር ጠባዩም እንደ አለቆች ነበር ነገር ግን ከክፋት በስተቀር በነ ፍሜን ማግኘት ተሳነው ኢሳ ሐ ፃ ሆባይ መልኩ እንደ ሰው ይመስላል ነገር ግን የሰው ምግባር የለውም እንደ ዲያብሎስ ክፋተ ብዙ ነውና ክፍል ስለ ሆባይ ፃ ይኽ ክፍል እንድራከይ ስለሚባል ሆባይ የሚናገር ነው ይኽስ ፍጥረቱ ከኹለት ወገን ነው በሚመቱት ገዜ ድንጋይ መስሎ የማይንቀሳቀስበት ጊዜ ስለ ሌላ ጊዜ እንደ ምድር አውሬ የሚኬድበት ጊዜ አለ የታመመ ድዉይ ካለ ባለመድንኒቶች ይኽነን ድንጋይ ፈልገው ከሦስት ሰዓት እስከ ሰባት ሰዓት ድረስ በሕመምተኛው ሳይ አስረው ያቆዩታል ከሚፈስሰው የፈውስ ውሃ ሲቀቡት አና ሲረጩት ያን ጊዜ ውፃውን ምጎ ይውጠዋል ፃያ በዚያን ጊዜ ከሰውዬው ላይ ያን ደንጊያ ይፈቱታል መፈወሱን ያውቁ ዘንድ ከሰውዬው ላይ ሕመሙን የወሰደውን ይኽነን ድንጊያ በሚዛን ይመዝኑታል ከዚኽ በኋላ በፀሓይ ላይ እስከ ሦስት ሰዓት ያኖሩታል ያን ጊዜ ይኽ ውሃ ወደ ውጪ ፈስሶ ያ ድንጋይ እንደ ቀድሞው ንጹሕን ይኾናል ከርብ ከነ ፀዘበዔርበበር በግእዝና በዐማርኛ በንሰ ይትፌጸም በእግዚእነ አየሌ ፊስአልጎቦ መ ምሳሌ ማኖት ዘአውጹነ ኣሎ ፍቅር ወትሩፈ ኝይ ለፍርሃት ክርስ አፍአ ንኩን ቅቡዓነ በደመ መርዐዊ ዐበሣ ንሕነኒ ን የ ጣም ኢይክዐው ብነ ዲያብሎስ ማየ እከይ ቂሪረ መ እስመ አሰሮ በመዋቅሕት ዘኪይሰበር እዝ አ «ፍነ ወይጸውር ሕማመነ ጊዜ ገብረ ሰላመ በመስሌ ወቤ ወረደ ውስተ ሲኦል ለጴውዎ ነፍሳተ ክፍል ስለ አሮድዮን ዖፈ ያሬድ በእንተ አሮድዮን ዛ ወውእቱሰ ጠቢብ ፈድፋደ እምኩሉ አዕዋፍ ወኢያጸልል ኀበ መካናት ብዙኃት አላ በከሐቲ ይሰክብ ሶበሰ ይቀርብ ኀበ ሰብአ ይከውን ዝልጉሰ ወሰበ ቀርበ ያጠፍአ አልባበ ሰብእ ወዓዲ ይሴሰይ ወይበልዕ ሥጋ ምውተ አንትሙ ሕዝባውያን ወመነኮሳት ትጉነን ኢታፍቅሩ ተፋልሶተ መካን ውስተ መካን ባሕቱ ትኩንክሙ ምስካበ አሐቲ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት። የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ዒፍ ከርብ ከነ ፀበፍርበበር መጽሐፉ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ የደንጊሙያውም ምሳሌ ፍርፃትን ዉደ ሃይማኖትን ያበቫ የጨመረ እና ፍቅርን ያከናወነ በኾነ እኛም ዲያብሎስ የቀዘቀዘ የክፋት ውዛን በሙሽራው ደም እና በሕይወት ውዛ የተቀባን ገ ብ ፀ ህ ፅኛ ጴጥ ሌአጣ አንን ደ ደዌያችንን ሲቀበል እና ሕመማችንን ሲሽከም ሉ ሰላምን አድርጎ ነፍሳትን ለመማረክ ወደ ሲኦል ስቀ በት በወረደ ጊዜ በማይሰበር በማይፈታ በጽኑ ሥልጣን ታልዓ አስሮ ክፍል ስለ አሮድዮን ይኽ ክፍል ስለ አሮድዮን ዖፈ ያሬድ የሚናገር ሦ ያውም ከዎፎች ኩሉ በአጅጉ ጠቢብ ነው በብዙዎች ቦታዎች አይጠለልም በአንዲት ቦታ ይተኛል እንጂ ወደ ሰው በቀረበ ጊዜ አንደ ታመመ ይኾናል በቀረበ ጊዜ የሰው ልቡናን ያጠፋል ዳግመኛም የሞተ ሥጋን ይመገባል እናንተም ሕዝባውያን እና ትጉፃን መነኮሳት ከቦታ ወደ ቦታ መዘዋወርን አትውደዱ አንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መጠጊያ ትኹናችጐ እንጂ ይጨ ወ ፆፈ ያሬድ መባሉ ለያሬድ በአምሳለ ዖፍ ታይቶ ዜማ ገርት ሰክ ቅሉ ያሬድ የተባለ በአሮድዮን ነው ይባላል ድምፁን ይላት መጪ ክጸሥቷል ይላሉ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ተመልከቱ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደስ ከርብ ከነ ፀዘበዔርበበር ልጎስ በግእዝና በዐማርኛ እምልዕልና ጸጋሁ ለእግዚእነ ተ ምዉታን ዝክ ወከፉ ትምህር ውእቶ ወኢትት ምስለ ኅብስተ ሕይወት ከ ኢትኅሥሥ ብዙኃ ክብሬ ከመ ሰብእ ባዕዳን ልሉ እመካናት በ መካናት ይትፋሰ ባሕቱ ሕሠሥ ሀገረ ሰማያዊተ ኢየሩሳሌምሀ በዕሰሩ ን ሥሐሖ ወሐት ከመ ትባኡ ኀቤሃ አመ ዜ ምልዕተ እንበለ ትነጽሩ ለፌ ወለፌ በተወክሎ ዕተታ ወ ክፍል ስለ ቋርምስ ዛፍ በእንተ ፅፅ ዘስሙ ቋርምስ ዘውእቱ ሰግላ ፃዷጹጸ ወበውሳጡ ውእቱ ሰግላ ይነብሩ ጽንጽንያ እለ ተ ወነቢሮቶሙሰ ኮነ በጽልመት እገበ ይርአዩ ብርሃነ ወይትላሀዩ በበይናቲሆሙ ከመ ዘሀለወ ውስተ አህጉራት ወበሐውርት ሠናያት ወይሄልዉ ከመ ጎዲሮቶሙ ኮነ በትፍግዕት ወበብርሃን ዘኢይመውኑኦ ጽልመት ዌ ወእምድኅረዝ ይወፅኡ አሉ በበቱ ወበሸቱ እምህየ ወይሬአዩ ሰማየ ወምድረ ምስለ ኩሉ ዘውስቴቶሙ ወይትባፃሉ ውስተ ምንት ነበርነ እንዘ ኪንሪእ ብርሃፃሃነ ወተመዬጦሙ ሶቤሃ ይገብኩ ውስተ ውሳጤ ንብረቶሙ ዘቀዳሚ ወይጸርሑ ቅድመ አብያጺሆሙ እጅ ውስጥ ወይቤልዎሙ ንዑ ጻዑ ወነ ይትበሀሉ ካእበ ጻጽ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከርብ ከነ በዘበፍርበበር ሯ።