Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዘመነ መንግሥቶች ነው። ተዋል ሊቀ መዘምራን ሞገስ ስለዚህ ጉዳይ ሲገልጹ ለሀገሬ ብዬ ነው የትውልድ ቀዬዬን ትቼ በትግራይ በጎንደርና በሸዋ ክፍላተ ሀገራት እየተዘዋወርኩ ነው የኖርኩት። አፈ ሲቅ «ለኢትዮጵያ ታሪኳ ነው መልኳ የተሰኘውን ድርሰታቸውን ማዘጋጀት የጀመሩት ሀ ለመሆኑ ይህንን ሁሉ ዕውቀት የገበየኸው የት ነው። ሊቄ ቀጸሳ ግቢ ሥዕል ቤት ኪዳነ ምሕረት ደብር ነው እኔም እያስተማርኩ ከአለቃ ወልደ ሰንበት ዳዊትና ፍትሐ ነገ ሥት ለሁለተኛ ጊዜ ተማርኩ ሐዲሳቱን እያስተማርኩ ግምጃ ቤት ። ጻድቃን ሰማዕታት ገድላቸውና ጠበሳቸው መጠኑ መድኃኒቱ በዓ ለም ይታወቃል አያጠራጥርም በዚህም በየቦታው ያለው ጠበል ጎድላቸው በዓይን የሚታይ ምስክር ነው መናፍቃን የሚሉት ፈጠራ ነው በአካል የሚታየውን ፈውስ በማየት ለምን አያምኑም ለተንኩል ነው እንጂ የከፋ ነገር አይደለም እናንተም ትጠሩኛላችሁ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትክጸል ያላችሁ እኔም እሰማችኋለሁ እናንተ ትሹኛላችሁ በፍጹም ልባቸሁ ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ ከእናንተም እግዚአብሔር አነጋግሮታል ዘፍጃ ስሙ በተለወጠለትና አብርሃም በተባለ ጊዜ ከእግዚአ ብሔር ተነጋግሯል ዘፍጃ በመምሬ የአድባር ዛፍ ሥር እንግዶ ችን ለመቀበል በመጠባበቅ ሳይ እያለ አንድነቱን ሦስትነቱን በገለጠለት ጊዜ እግዚአብሔር አነጋገረው ዘናፍቿ ስለለዶምና ገሞራ ብዙ ጊዜ ከፈጣሪው ጋር ተነጋገረ ዘፍቿ እስከ ፍጻሜ ልጁ ይስሐቅን እንዲሠዋለት በጠየቀው ጊዜ እግዚአ ብሔር አነጋግሮታል ዘፍቿ ሄ አብርሃም ከማንም በላይ ያለ ሕግ ቅንና ደግ ሆኖ በመገኘቱ ከፈ ጣሪው ጋራም እውነተኛ በሆነ ፍቅሩና በኑ እምነቱ በመተዋወጦቁ ንግ ግሩ ዙሉ ከእግዚአብሔር ጋር ኑሮው ሁሉ በአግዚአብሔር ፊፈት ነበር ሕይወቱን ሁሉ በድንኳን ውስጥ በመኖር ያሳለፈው አብርሃም በዘሩ ምድር እንደምትሞላ ተነግሮታል እርሱ እግዚአብሔር በተለየ ነገር የመረጠው ለድንቅ ክብር ያኖረው ማንም ለማያውቀው ምሥጢር የፈጠረው ሰው ነው በብሱይ ኪዳን ዘመን በነበሩት አበው ሁሉ ዘንድ ምሳሊነቱ ሲነገር የነበረ የዓለም ሁሉ መመኪያና ተስፋ ነበር ታ ቾኦኢ ቃውቻቅ ፌኤ ከዘሩ የዓለም መድኃኒት ክርስቶስ እንዲወለድ የእግዚኣብሔር ፈቃድ በመሆኑ በዘሩ ዓለም ሁሌ እንደሚባረክ ተነግርለታል ይህም ተስፋ ተፈጽሟል «ይታደሏል እንጂ ይታገሏሷል። ወዘተ » እያሉ ያዳክሙናል በዚህን ጊዜ ሌሎች የሚጓዙበት ሰፈ ጐዳና ቅን መስሳ ትታየናለች ለጊዜው ይመስለናል እንጂ «ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች ፍጻጫዋ ግን የሞች መንገድ ነውር» ምሳ ምንም እንኳን ዕለት ከዕለት ቃሉን ብንሰማም ሁኔታዎቻችን ግን ቃሉን እንዳልሰማና ተአምራቱን እንዳሳየ ሰው ልቡናችን ደንዳና ነው መስማት እንሰማለን ነገር ግን «ለምንወደው ሰው ራሳችንን አሳልፈን የምንሰጠው ምን ድረስ ነው። የዚህ ፍቅር ተጠቂ የሆኑ ወጣቶች ከአፍቃሪዎቻቸው በሚቀርቡሳ ቸው «የተሳሳቱ የመሥዋዕትነት ጥያቄዎች» ሕይወታቸው ይስበላሻል ማፍቀራቸውን ለሌላው ወገን በግልጽ ለማሳየት ክብረ ንጽሕናቸውን ቅድመ ጋብቻ የሚቀርቡ አላስፈላጊ «መስዋሞዕትነቶችን መረዳት ይኖርብናል በም ድር በሥጋችን በሰማይ በነፍሳችን ከሚጎዳ ነገርም ራሳችንን አንጠብቅ ድ ታ ይሠ ፍቀ የአንዳንድ ወጣቶች ፍቅር ደግሞ መገለጫው ቅናት ነው ይሀ ዓይነቱ በቅናት የታጠረ ዓቅር አውነተኛ ባለመሆኑ ለተፈቃሪዎች ሰሳም የማይሰጥ ምድራዊ ዝነም ነው «የት ሄድክሸ የት ነበርክሸ ከነማን ጋር ወጣህሽ። ፀህዕርጳቨርር ነው ውስጣዊ ውበት ቦታ የለውም ታይቶ የሚጠፋ አፍአዊ ነው ያ አፍአዊ ውበት ሲደበዝዝ ወይም ከዚያ የበ ለጠ ሲገባኝ ይቀራል ይቫራል መጠቃፈሐጦ ወጣትነት የነገው ማንነት መሠረት የሚጣልበት ጊዜ ነው በወጣትነት የተበላሸን ሕይወት ለማረቅ በጣም አስቸጋሪ ነው።
ዐፄ ዮሐንስ መሐመድ አባ ሻገቆን በኋላ ንጉሥ ሚካኤልገኘ ከርስትና አንሥተው አጠገባቸው ሆነው የሚያስተምሯዋቸው መምህር ግርማ የተባሉ ታሳቅ የቤተ ከክርስቲያን ሊቅ ሀገረ ስብከታቸውን ወረሂመኑ ዓባይ ቤት አሊ ቤት አድርገው ሙደቡ ሀፄ ምኒልክም ይማሙ አባ ዋጠው የሚባሉትን ባላባት በኋላ ራስ ኃይለ ማርያም ክርስትና አንሥተው ለእሳቸው መምህር ሊቁ አካለ ወልድን መድበው ሀገረ ስብከታቸውን ተሁለ ደሬ ቃሉ አጋርፋ አልቡኮ ለጋምቦ ቦረና እንዲሆን ተደረገ ፉሬ ታው»ት የይማሙ እባ ዋጠው በኋላ ራስ ኃይለ ማሣርያም ከተማ ደሴ ነበረና መምህር አካለ ወልድም ደሴ ዛሬ ስልክ አምባ እየተባለ ከሚጠ ራው ቦታ ታቦተ ማርያምን ቤተ ክርስቲያን አሠርተው ጉባኤ ተክለው ማስተማር ጀመሩ ከደቀ መዛሙርታቸው ሁለት ሁለቱን እያደረጉ በሀገረ ስብከታቸው ባሉ የተሊያዩ ወረዳዎች ሕዝቡን ወንጌል እንዲ ያስተምሩ አሠማሩዋቸው ጥንትም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት በአካባቢው መሠረቱን ጥሎ ነበር በዚህ ትምህርት የእስልምና ተከታ ዮች የነበሩት በየዕለቱ ወደ ቤተ ክርስቲያን እየመጡ ይጠመቁ ጀመር በወቅቱ የነበሩት ብዙ ሸሆች የክርስቲያን ሃይማኖት እንዳይ ሰፋፋና እምነታችን እንዳይጠፋ ይህን ቁስ መግደል አለብን እያሉ ተማከሩ ከዚያም መምህር አካለ ወልድ እንድ ቀን ወደ ሐይቅ ሲ ወርዱ ቁልቢ ከምትባል ቦታ እንደ ደረሱ ከተቀመጡበት በቅሉ ጉት ተው አውሮደው በዱላ ደበደቧቸው አንደኛው መምህር አካለ ወል ድን ለመግደል ጐራዴውን ሲሰነዝር መሪጌታ ተክለ ዮሐንስ የተባሉ ትን ደቀ መዝሙራቸውን አጃቸውን አድቋቸው እጀ ሰባራ ሆነው ቀርተዋል መምህር አካለ ወልድ እንዲህ ባሉና ሌሎችም በርካታ ፈተናዎች ውስጥ በእግዚአብሔር ጥበቃና ቸርነት አልፈዋል ንጉሥ ምኒልክና ንጉሥ ተክለሃይማኖት የእምባቦ ጦርነት ባደረጉ ጊዜ ዮሐንስ እጅግ አዘኑ ምኒልክ ተክለሃይማኖትን ድል አድርገው ማርከው ሲመለሱ «በቶሎ ይፍቱ በዋስ ተከባችሁ ቦሩ ሜዳ እንድት መጡ» ብለው ሳላኩባቸው ሁለቱም ንጉሦች ዐፄ ዮሐንስ ወዳሉበት ቦሩ ሜዳ ሄደው ከረሙ የቦፀዒ ዮሐንስ ቤተመንግሥት ቦሩ ሜዳ በስተምሥራቅ ከሚገኘው ቁንዲ ከሚባለው ተራራ ሳይ ተሠርቶ ነበር ዐሴ ምኒልክም ሶስ ገደል ከሚባለው ተራራ ሳይ ሠፍረው ነበር። ይህ ሁሉ ሲሆን ብርሃኑ እየጨመረ እየፈካ ሄዌሄድ ነበር እንዲህ ሆኖ አድሮ ሲነጋ ከፀሐይ ብርሃን ጋር ተቀላቀለ ዐፄ ዮሐንስ ወዲያው ግምጃ ድንኳን ከውስጡ አስተክለው በስመ ሥላሴ ብለው ደብር አደ ረጉት ቦታውን በዚሀ ሁኔታ ካከበሩት በኋላ ወሎን በማስተማር አምስት ዓመት ያህል የቆዩትን መምህር አካለ ወልድን «ቦሩ ሜዳ ለእርስዎ ይገባል» ብሰው ሾሟቸው ለደብሩ መተዳደሪያም ሰፊ መሬ ትና ገንዘብ ሰጡ መምሀር አካለ ወልድ የቅድስት ሥላሴ ስም በአ ንድ ቦታ ብቻ ከሜጠራ በየቦታው ይመስገኑ በማለት ለቦሩ ሥላሴ ብቻ ተሰጥቶ የነበረውን በርካታ መፊት በማከፋፈል በተሁለደሬ ወረዳ ውስጥ ብቻ በተለያዩ አጥቢያዎች እሥራ ሁለት አብያተ ክርስቲያናት አሠርተዋል እነሱም ሞፋ ኪዳነ ምሕረት ቁባፍታ ቶማስ ገደራ ጊ ዮርፒስ ቀጠጣዬ ተክለ ሃይማኖት ቡቂ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሱሉላ ተክለ ሃይማኖት ዘንጊታ ሚካኤል ሐራ ማርያም ሐራ መድ ኃሄዓለም ዋሄሎ ተክለ ሃይሣኖት ቀጋ ዓምባ ጊዮርጊስ አዱምባሄ ጊዮርጊስ ናቸው ከዚህ በኋላ የቦሩ ሥላሴ ደብር አዲስ በመሆኑ በየቦታው የተማሩ ካህናትና ዲያቆናት መምጣት ጀመሩ በተሰይም መምህር አካለ ወልድ መኖራቸው ሲሰማ ትምህርት ፈላጊው ተሰበሰበ በዘመኑ ረሃብ በሆነ ጊዜ ጅ ቿጭ ዓም ዕፄ ምኒልክ ሶስ ገደል ከሚገ ኘው መሬታቸው የሚመረተውን እህል ተማሪዎቻቸው እንዳይቸ ገሩ በማለት ለመምህር አካለ ወልድ ሰጥተዋቸው ነበር በዚህ የተነሣ ብዙ ሕዝብ በየጊዜው ወደ ቦሩ ሥላሴ እየመጣ ድርጐ በመቀበል ይማር ነበር ታላቁ ሊቅ መምህር አካለ ወልድ የቀለም ቀንድ ድንግላዊ መነ ኩሴ ነበሩ የግሴ የሚሉት የገንዘብ ወይም ቁሳዊ ሀብት አልነበራቸ ፉሬ ቃውታ ውም ከነገሥታቱ በየጊዜው ከተሰጣቸው መሬት ሰፊ ገቢ ማግኘት ቢች ሉም አይፈልጉም ነበር ገንዘብ ሳጠራቅም ሀብት ሳከማች ሳይሉ በደ ብሩ አካባቢ ላለውም ሆነ ከሩቅ ቦታ ለሚመጣው ሰው ሁሉ ልብስ ለቸገረው ልብስ ለተራበው እዘል መስጠት አቅመ ደካማ ድሆች እን ዲረዱ ማድረግ የዘወትር ተግባራቸው ነበር የመምህር አካለ ወልድን ቅድስናና ደግነታቸውን በተመለከተ አባ ገብረማርያም የሚባሉ የዋልድባ መነኩሴ የተናገሩት እንደ ምሳሌ ሲጠ ቀስ ይኖራል አባ ገብረ ማርያም የተባሉት መነኩሴ መጽሐፈ መነ ኩሳትን ከሊላው ቤት ቀጽለው ነበር ከመምህር አካለ ወልድም ሊ ያደርሱ መጥተው መምህርን ብዙ ጊዜ አስተውለዋል በኋላም በአድ ናቆት «እገዲያው በከንቱ ብራና እናገላብጣለን እንጂ መጽሐፈ መነ ኩሳች ማለት የእሳቸውን ሰውነታቸውን ሁልጊዜ መመልከት ነው አነጋገራቸው አስተያየታቸው አለባበሳቸው አካሔዳቸው ለሙነኩ ሳት ሌላ ትምህርት አያስፈልግም ነበር» በማለት ተናግረዋል ቦሩ ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የተተከለበት ቦታ ከተራራ ሳይ በመሆኑ ውኃ አንደ ልብ አይገኝም ነበር እንዲሁም የአካባቢው ሕዝብ የሚኖ ረው በገበያው ዙሪያ ስለሆነ ተራራውን በመውጣት በመውረድ ስለተቸገረ ቤተ ክርስቲያኑ አሁን ወደ ሚገኝበት ቦታ የተዛወረው በቋ ዓም ነው መምህር አካለ ወልድ በአበራ ቦሩ ሜዳ ሥላሴ ጉባኤ ዘርግተው ተማሪዎቻቸውን የፅለት ግብር እያበሉ እያጠጡ እያለበሱ ያስተምሩ ነበር አራቱ ጉባኤያት ሐዲሳትና ብሉያት ሊቃውንትና መጻሕፍተ መነኩሳት በስፋት ይነገሩ ነበር የቅኒና የዜማ ጉባኤ ቤቶችም ነበሩ በዚህ ሁኔታ ከአምስት መቶ በላይ የሚሆኑ ተሣሪዎች ከሳቸው ጉባኤ ቀለብና ልብስ እየተሰጣቸው በአዳሪነት ይማሩ ነበር በቦሩ ሥላሴ የነበሩት ያስተምሩ የነበሩ መምህራንም እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል ቋ በቦሩ ሜዳ ሥላሴ ጉባኤ ዘርግተው ያስተምሩ የነበሩት ሲቃው ንት የብሉያት መጻሕፍት መምህራን መምህር ፊሳታዎስ አለቃ ወልደ ማርያም አለቃ ካሣ የአብርሃ አጽብሐ ገዳም መምህር ኪሮስና አለቃ ኢያሱሴ ር ቲኒኡሱጵሱጵ ቪ ቢዚ ፍሪ ፈቃውሦ የሐዲሳት መምህራን መምህር ወልደ ሚካኤል ያየዜና ማር ቆሰ አለቃ ወልደ ማርያም የቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አለቃ የነበሩ መምህር ወልደ ሰማዕት አቡነ አብርሃም አለቃ ውቤ ያየማ ኅደረ ማርያም መልአከ ብርሃን ጌ መልአከ ብርሃናት ወልደ ተክሌ መልአከ ብርሃን ጊ መልአከ ገነት አፈወርቅ ናቸው የመጻሕፍተ ሊቃውንት መምሀራን አለቃ ዘዮሐንስ የጐንደሩ አለቃ ወልደ ማርያም መልአከ ብርሃናት ወልደ ተክሌ የመጸሕፍተ መነኩሶት መምህራን መምህር ፊላታዎስ መምህር ገብረ ማርያም መምህር ገብረ ኢየሱስ የጀር ገዳሙ መም ህር ወልደ አማኑኤል የደብረ ከርቤው ናቸው የዜማ መምሀራን ሲቀ ካህናት መርሻ የቤተ ልሔሙ መል አከ ሐይ አፈወርቅ የጎንደር አቋቋም መምህር ቀኝ ጌታ ሳቀው ናቸው የትኔ መምህራኑ አቡነ አብርሃም መምህር ወልደ ሰማዕት መምህር ኪሮስ መምህር ኢያሱ ናቸው። መምህር አካለ ወልድም ከእጨጊው ከመምህር ወልደ ጊዮርጊስ ጋር ሆነው በሁለቱ ባሳባቶች ገዢዎች መካከል ግጭት እንዳይፈጠር ማድረጋቸው ይነገራል ግርግፃዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አልጋ ወራሽ «የመጸሕፍተ መነኩሳት ንባባቸው ከነትርጓሜያቸው ተዘጋጅቶ ቢመ ጣልን ይህን ለመሰለ የመንፈሳዊ ጽሑፍ ሥራ ማተሚሜያ እንዲሆን ፎሞምክር ፖር ባስመጣሁት የጽሕፈት መኪና አሳትመን ለየገዳማቱ ሰመስጠት ይቻል ነበር ብሰው ደብዳቤ ላኩላቸው እርሳቸውም «እንግዲህ እኛ ችላ ብንል አግዚአብሔር ይፈርድብናል» በማለት ትርጉሙን ለመሥራት ተነጮ ቦሩ ሜዳ ሆነው ለመሥራት የማያመቻቸው ሲሆን ጸጥታ ወደ ሰፈነበት ሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም ወርደን እንጀምረውና ፈጻሚውን እግዚአብሔር ያውቃል ብለው ሊቃውንቱን አስከትለው ወረዱ የትርጓሜውን ሥራ በሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም ሆነው እንደ ጀመ ሩት ታመሙ ሕመማቸውም ስሰ ጸናባቸው ወደቦሩ ሥላሲ ቢመለ ሱም ሊቫሳቸው እልቻለም በተወለዱ በሰማንያ ስምንት ዓመታቸው ኅዳር ቀን ዓም አረፉ ዐዕማቸው እያስተማሩ ሲያገለግሉ በኖሩበት ቦሩ ሜዳ ሥሳሴ ቤተ ክርስቲያን አርፎ ይገኛል እሂህ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን ሊቅ መምህርና አባት በቦሩ ሜዳ ሥላሴ ባቋቋሙት የአብነት ኣዳሪ ትቤት እጅግ በርካታ ሊቃውንትን አፍርተዋል እነዚያም ታላላቅ ሊቃውንት ሌሎች በርካታ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን ተክተዋል ሊቁ እካለ ወልድ የመሠረቱት ታላቅ የአብነት ትምህርት ቤት እስከ አለንበት ትውልድ ድረስ አእላፍ ተማ ሪዎች የቤተ ክርስቲያኒቷን ትምህርት ሲማሩበት ቆይተዋል መምህር አካለ ወልድ በሕይወት ዘመናቸው የጻፏቸው ያጸፏቸ ውና ያሰባስቧቸው እጅግ ብዙ ድንቅና ጥንታውያን የብራና መጸሕፍት ዛሬም በቦሩ ሥላሴ ደብር ይገኛሉ እንዲሁም ነዓሥታቱና መሳፍንቱ በየወቅቱ የሰጡት የወርቅ የብር የነሐስ መስቀሎች ጽዋዎች ሴሎ ችም ጥንታውያን ንዋያተ ቅድሳት አልባሳትና ቅርሳ ቅርሶች አሉ እነዚህ ንዋያተ ቅድሳትና ጥንታውያን ቅርሶች እንዲሁም መጻሕፍት ተቀምጠው የሜገኙት የመምህር አካለ ወልድ ዐፅም ባረፈበትና በንግ ሥት ዘውዲቱ መልካም ፈቃድ በተሠራው መቃብር ቤት ውስጥ ነው ዛሬ በዚህ ትውልድ ጊዜ ለሰማንያ አራት ዓመታት ያህል ያለ ምንም ጥገና የቆየው በውስጡ የቤተ ክርስቲያንም ሆነ የአገር ቅርስ የያዘው መቃብር ቤት በአገልግሎት ዘመን ብዛት ተሰነጣጥቆ እየፈራ ረሰ ነው እነዚያን ድንቅና ጥንታውያን ንዋያተ ቅድሳትና መጻሕፍት ዴዴ መ ጢል ለ ተ መ መ ተ ፎ ፈቋቃቋቃውጋ ም ኑኑ ጢ ኒፒኒ በአስተማማኝ ሁኳታ ለመጠባበቅ በማያስችል ደረጃ የመቃብር ቢቴ መዝጊያና መስኮች ተሰነጣጥቀዋል እኒያ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን አባት ያሰባሰቧቸው መጸሕፍት ንዋያተ ቅድሳት ጥንታውያን ቅርሶች አደጋ ላይ ወድቀው የትውልዱን አፋጣኝ እርምጃ ይሻሉ ያ የእልፍ አእሳፋት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን መፍለቂያ ለአን ዲት ቀን ሳያቋርተ ከሁሉም ጉባኤ ቤቶች ምሥጢር የሚዘንብበት ከየ አገሩ በአራቱም መዓዝናት የሚሰበሰቡ ደቀ መዛሙርት መናኸሪያ የነበረ ታላቅ የቤተ ክርስቲያናችን ትምህርት ቤት ዛሬ መምህራንና ተማሪዎቹ ችግር ጠንቶባቸው ረዳት አስታዋሽ አጥተው ጉባኤው ተበትኖ ጭር ብሏል ትዕግሥት በተላበሰ ዝምታ የቦሩ ሜዳ ሥሳሴ ደብር ሰበካ ጉባኤ የትውልዱን ምሳሽ አፋጣኝ መፍትሔ ይጠባበቃል ምንጭ ው ሥርግው ሐብለ ሥሳሴ ዶር አማርኛ የቤተ ከርስቲያን መዝ ገበ ቃላት አዲስ ኣበባ ፅ ዓም ው አለቃ ገብረ ዮሐንስ ዝኪዳን የመምህር አካለ ወልድ የሕ ይወት ታሪክ ያልታተመ እጅ ሑፍ ጸሐፊ ትእዛዝ ገብረ ሥላሴ ታሪክ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ንጉሥ ነገሥት ዘኢትዮጵያ አዲስ አበባ ዓም ገጽ ዜና ቤተ ክርስቲያን ዘኢትዮጵያ ሁለተኛ ንዓመት ቁ ኅዳር ቁ ቀን ዓም ሠው የካቲት መጽሔችት ሚያዚያ ግንቦት ባኔ ያሀጽ ዓም ፉሬ ፈታውሦ ኣለቃ ዶር አየለ ዓለሙ ቾ የዝና ፍጭት በለ ዕረፍታ ቸውን መታሰቢያ አስመልክቶ ጥር። ቅኔን እስከነ አገባቡ ፌር ለ ገዴ ና ጨከን ያ ቴ ስክ ስ ኣህህለፎከዐወዐህከዐ ፉሬ ፈቃው አውቀው አሉ የተባለ ቅኑ ዘራፊ ሆኑ ያውም የመምህራቸው ምክ ትል በዚሁ አገልግሉት ረዘም ላለ ጊዜ ከቆዩ በኋላ ወደ አዘዞ መመ ለስ ግድ ሆነባቸው አጐታቸው አለቃ አበራ የዜማውን ትምህርት እንዲያጠናቅቁና ወደ ቤተልሔምም ሄደው ድጓውን እንዲያስመርቁ ልከውባቸው ወደ ቤተልሔም አተቀኑ ቤተልሔም እየተሣሩ ሳለ አለቃ ኅሩይ ፈንታ የተባለ የመሕፍ መምህር የመጻሕፍትን ትርጓሜ እንዲ ዛሩ ጠሯቸው መዲያውም የቄርሎስን ትርጓሜ አጠኑ ከዚያም የመጻሕፍት ትር ጓሜን የበለጠ ለመማር ጎጃም ደንበጫ ቅዱስ ሜካኤል ከአለቃ ተስፋ ዘንድ የሃይሣኛተ አበውን ትርጓሜ መማር ጀመሩ አለቃ ተስፋ ወደ ሞጣ ጊዮርጊስ ተዛወሩ የደንበጫ ካህናት አለቃ አየለ በአለቃ ተስፋ ቦታ እንዲተኩ ፈልገው ነበር እርሳቸው ግን ሞጣ ሄደው የመጻሕፍተ ሊቃውንትን ትርቸሄ አውቀው መምህርነታቸውን አስመርተው ጉን ደር ተመለሱ እኽህ መምህራቸው አለቃ ተስፋ ነበሩ «ፍላቴ» ብለው የሚጠፎቸው ከጉጃም ተመልሰው ኑንደር ግምጃ ቤት ማርያም ከታላቁ ሊቅ መምህር ተክለ ማርያም የሐዲሳትን ትርዓሜ ሲያሔዱ ቆዩ ቀጠሉና ሐዲሳቱን ለማጠናቀቅ ሰሜን አውራጃ ደረስጌ ማርያም ከመምሀር ገብረ ማርያም ዘንድ ሔዱ ከሰሜን ደግሞ ወደ ጐንደር ተመለሱና ከጌታው አለቃ ዘዮሐንስ ዘንድ የፍትሐ ነዓሥትን ትርጓሜ መማር ጀመሩ የሊቃውንቱን ትር ጓሜ ደግሞ በጐን ያስተምሩ ነበር በዚህ ጊዜ መምህሮቻቸው አለቃ ኅሩይና አለቃ ተስፋ ከጌታው አለቃ ዘዮሐንስ ጋር መበኩ ጉባኤውም ይሰፋ ጀመር አለቓ አየለ ለመምህሮቻቸው የማስተማሩን ሥራ ለመ ልቀቅና የፍትሐ ነገሥቱን ትርጓሜ ለማጠናቀቅ ወሰኑ እነ አለቃ ተስፋ ግን ከእንግዲህ ማስተማር የአለቃ አየለ ፈንታ መሆኑን ነግረው እነሱ ማዳመጥ አለቃ አየለ ደግሞ ጉባኤውን ማካሔድ ጀመሩ የፍትሐ ነገሥትን ትምህርት ከጨረሱ በኋላ የሲቃውንት ትርጓሜን በሰፊው ማስተማር ጀመሩ ፍሪ ፈሠቃውታ የፍትሐ ነገሥትን ትምህርት ካጠናቀቁ ባኋላ ከሣሕሌ ወልደ ተክሌ መርሐ ዕፅወፒንና አቡዛሻክርጉ ማለትም ምሕዋረ ከዋክብትን ሚጠተ ብርሃናትን የሚያስረዳውን የሲቃውንትን መጽሐፍ ተማሩ ይህ ሁሉ ትምህርታቸው የሊቃውንት ቅርስ የሆኑትንና የመምህራኑን ትምህርት የምናመሳክርባቸውን የአራቱን ጉባኤ መጸሕፍት በሙሉ ንባብ ከችርጓሜ የአቡሻሕር መጽሐፍ ከነባለ ሠንሠረዝ ለመጻፍ አስ ችሏቸዋል። ጳፉ ሪጋቿ ሠና ዳጳ ወደ ለፈርም ዕጁድ በማለት ስለ ሞትና ሕይወት ይህንገ በመሰለ አቀራረብ ይገልጹ ነበር ሊቀ መዘምራን ከሚጠቅሷቸውና ከጻፏቸው አሳቦች ውስጥ ከዚህ በታች የቀረቡትም የሚዘነጉ አይደሉም «ምሽት የቁም ሕልም ነው ሕልምም በአሳብ ተቀቆርጸ በቅዙት የሚ ወለድ ነው ማስተዋል የራቀን ለማቅረብ የቀረበውን ለማራቅ የሚያገ ለግል የልብ መነጽር ነው መከራ የጠባይ ማረሚያ የሥራ ማነቃ ቂያ የጥበብ ማቋቋሚያ ነው ተስፋ ከማጣት ወደ ማግኘት ለመሸ ጋገር የሚያገለግል መሰላልና ድልድይ ነው ትዕግሥት አድብቶ ቆይቶ ድል የማድረግ መሣሪያ ነው ትገትና ምንጊዜም የባላይ ለመ ሆን መቆናጠጫና መወጣጫ እርከን ነው ፍቅር መያዣ የሌለውን የሰው ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰሳም ገመድ ነው ቁጣ ጠብ እሳትን ለማቀጣጠል የሚጫር የኮሶ ክብሪት ነው መከራ የሥራ ጥል ቀትን መለኪያና መመጠኛ ነው ችኮላ የትፅግሥት ጠላት የጸጸት አባት ነው አደገኛ ሞት ያለበትን የማያውቀው ያልተገራ አንደበት ነው የሰው ሰውቀቱ ፍላጎቱ የሰው ጠላቱ አንደበቱ መስማቴን አምነዋለሁ ማየቴን ግን አረጋግጥበታለሁ ሳይስራ አገኛለሁ የሚል ተስፋ የሌለው ሰው ነው በጠላት ከሚጎዱ ይልቅ በጠሳት ምክንያት የሚጠቀሙ ይበዛሉ ሀብታምና ድፃ የሚበሉት አንድ እንጀራ ስለሆነ የሀብትና የድህነት ልዩነት አለኝና የለኝም ብቻ ነው ወልዶ የሞተ ሰው መልኩ ተለወጠ እንጂ አልሞተም» እነዚህ ኃይለ ቃላት በጥ ቂት መስመሮች ይቀመጡ እንጂ እያንዳንዳቸው በጡስጣቸው የያዙት እምቅ የሆነ አሳቦችን እንደ ሆነ መረዳት ለማንም የሚያዳግት አይሆንም ሊቀ መዘምራን ሞገስ ፅቁበ ጊዮርጊስ ዘጠኝ የተለያዩ መጻሕናትን አዘጋጅተዋል መጻሕፍቶቻቸው ከይዘታቸውና ከመልእክታቸው ጋር የኢትዮጵያ መለያ የሆነውን የፊደልና የጽሑፍ ባህል ተጠብቆ እንዲ ቆይና አንዳይበረዝ የሚያስገነዝቡ ናቸው ይህንንም አሳብ የሕፃናት በር ር ፍሪ ፈቃውታዙ አነደበት መፍቻ ጥንታዊ ምሳሴ በትግርኛና በአማርኛ በተባሉት መጻሕፍቶቻቸው ገልጠዋቸዋል በአማርኛ ያዘጋጁት መዝገበ ቃላትም ሳይጠቀስ የማይታለፍ ሥራቸው ነው ለኢትዮጵያዊው ባህል ለታሪክ ያላቸውን መቆርቆር ጠልቆ የሚያሳይ ነው ከሊቀ መዘምራን ሥራዎች ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጣቸው መርሐ ጽድቅ ባህለ ሃይማኖት እና አንጋረ ፈሳስፋ ይጠቀሳሉ መርሐ ድቅ ባህለ ሃይማኖት ቅድ ስት ሥላሴ በመጽሐፍ ቅዱስ ምሥጢረ ሥጋዌ ስለ መላእክት አፈ ጣጠር ስለ መስቀል በምንኩስና ከዓለም ስለ መለየት ስለ ገነትና ሲዖል መኖር በአጠቃላይ ትምህርተ ሃይማኖትን ሥርዓተ ቤተ ክር ስቲያንን በተመለከተ ይናገራል ከዚህም ጋር በተያያዘ በጥያቄና መልስ የተዘጋጀ ትምህርት ተካቶበታል አንጋረ ፈላስፋ ፈላስፎች ንግግር ከዐረብኛና ከጽርዕ ቋንቋ በመነሣት ከግእዝ ከአማርኛና ከጣ ልያንኛ ልሳናት በመረዳት የዓለም ፈሳስፎችን ዕውቅ የጥበብ ሥራዎች በማገናዘብ የጻፉት የፍልስፍና መጽሐፍ ነው አንጋረ ፈላስፋ የሰውን ልጅ ጠባይ ደካማና ሞገደኛ ጉኑን ገልጦ የሚያሳይ ለልማትና ለፅድገት የሚሆነውን ጎዳና የሚመራ የሰው ልጅ ጥፋቱና ውድቀቱ በየት በኩል እንደ ሆነ ገልጦ በምሳሌና በሰም ለበስ አነጋገር የሚያሳይ መሆኑ ከይዘቱ መረዳት ይቻላል ሊቀ መዘምራን ሞገስ ስለ መጽሐፍ ማዘጋጀትና መጻፍ መርሐ ድቅ ባህለ ሃይማኖት በሚላው መጽሐፋ ቸው መግቢያ ሳይ ምክንያት ጽሕፈት በሚል ርእስ እንዲህ ብለዋል ከባሕር የሚያሻውን ያህል ውኃ ቀድቶ ኔንደ መጠቀም ከመጻሕ ትም ለጊዜው የተፈለገውን ያህል በጥቅስ መልክ ወስዶ ይጠቅማል በሚል አስተሳሰብ ለአንድ አንድ አከራካሪና አጠራጣሪ ነገሮች የምንጠ ቀምባቸውን ኃይለ ቃሎች ከልዩ ልዩ መጸሕፍት ቀድቶ በመጽሐፍ ቅ ጽ ማሠራጨት የተለመደ ነው በዚህ ጊዜ ልዩ ልዩ አዳዲስ እምነቶ ችና አምልኮቶች አንደ እንጉዳይ ሲፈሱና ሲበቅሉ ይታያሉና ለነሱ መከላከያ ይሆናሉ የድርሰት መጻሕፍት ሁሉ መቋሐፍ ቅዱስን መሠ ረት በማድረግ አብራርተው የሚያስረዱ ሲሆኑ አዋልድ ናቸው በሚል አስተሳሰብ አንዳንድ ተጠራጣሪዎች የማይቀበሏቸው ስለሚገኙ ው ው ት ው ው ት መ ፉሬ ቷቃውጋቶ እናምነዋለን እንተበለዋለን በሚሉት መጽሐፍ ቅዱስ ለማሳመንና ለማስ ረዳት አብዛኞቹ መጻሕባላት መነሻቸው ከመጽሐፍ ቅዱስ ነው ብመሠረቱ ይሳሉ ሊቀ መዘምራን ብሉይ ኪዳን ንባብ ሐዲስ ኪ ዳን ምሥጢር መጸሕፍተ ሊቃውንት ትርጓሜናቸው ደግሞም የብ ሉይ ኪዳን ንባብ ምሳሌ የሐዲስ ኪዳን ንባብ ትርጓሜ የመጻሕፍተ ሊቃውንት ንባብ የምሥጢር መፍናቻና ማብራሪያ ናቸው እንዲሁም የቅዱሳን ሐዋርያት ጻድቃን ሰማዕታት ድርሳናትና ገድ ላት ትሩፋታቸውን ቅድስናቸውን ጸጋቸውንና ከፈጣሪያቸው የተቀ በሉትን ቃል ኪዳን የሚገልጤ ናቸው ቃል ኪዳን ማለት በስማቸው ለተራቡ የሚያጎርሱ ለታረዙ የሚያለብሱ ለተጠሙ የሚያጠጡ ላጡ የሚሰጡ ምሦእመናን ዋጋቸውን እንዲያገኙ የሚያስረዳ ከፈጣሪ የተቀበሉች ቃለ ብፁዓን ማለት ነው በማለት በአጠቃላይ ስለ አዋ ልድ መጻሕፍት ያሳቸውን አሳብ ወታደር ጠመንጃውን አንግቦ ዝና ሩን ታተጥቆ ዘገሩን ነቅንቆ አገራዊ ግዳጁን ለመፈጸም እንደሚዘጋጅ ሁሉ ካህንም ሆነ ምእመን መጽሐፍን እንደ ሰይፍ ታጥቆ እንደ ጋሻ አን ጋቦ በተጠንቀቅ ሊቆም ይገባል በማለት አዘውትረው ይናገሩ ነበር ሊቶ መዝምራን አዘጋጅተው ያሳተሟቸው መጻሕፍት ፅ መክሥተ ልሳን ዘሕፃናት አንጋረ ፈላስፋ ሰዓታት ምስለ ባሕረ ሐሳብ ሥነ ፍጥረትና አምስቱ አዕማደ ምሥጢር መድበል አምኀ ሰላም ጥንታዊ ምሳሌ በአማርኛ ጥንታዊ ምሳሌ በትግርኛ መዝገበ ቃላት በአማርኛ መርሐ ጽድቅ ባህለ ሃይማኖት ሲሆኑ በርካታ ያልታተሙ ጽሑ ፎች አሏቸው ከእነርሱም መካከል መዝዝ ቃላት ግእዝና አማርኛ ተስእሎተ አንጢያኮስ ውስጣዊ አትናሷሲስ በአማርኛ ብፌው ዌ ሯ ቄ ወካ ፉሬ ፈቃውሦ ዛንታ አበውና ተረታ ተረት በትግርኛ መዝዝበ ቃላት በትግርኛ ፊሳልጎስ ፈሳስፋ በአማርኛ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ቅኔ በግእዝ እስተዳደግ የሚሉ መጻሕፍት ናቸው ሎካ ቁ ነላ ግ። የበለጸጉና የደረጁ አባቶች ነበሯት አሁንም አሏት ሊቀ መዘምራን ሞዝስ ዕቁበ ቲዮርጊስ ከነዚህ ስመ ጥሩ አባቶች መካከል እንዱ ነበሩ ኣሁን በአካለ ሥጋ ቢለዩም የአእምሮአቸው ውጤት የሆኑት ሥራዎ ቻቸው ግዘፍ ነስተው ዘመን ተሻግረው ዛሬም ወደ ፊትም እንዲታ ወሱ ያደርጓቸዋል ስም ከመቃብር በሳይ ይሏል እንዲህ ነው ምጋጭ ዕምዕሀ ድቀ ጋማ መጎሰዕረም ያሆያያዖ ም ድ ዓዘፎያሲማው ከ ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀጸማዊ ኃይለ ሥላሲ የልደት በዓሳቸውን በየዓመቱ ሐምሌ ቀን ያከብሩ በነበረት ጊዜ የሚያስቀድሱት በታ ሳቁ ቤተ መንግሥት ቅጽር ግቢ ውስጥ በምትገኘው በሥፅል ቤት ኪዳነ ምሕረት ቤቶት ክርስቲያን ነበር ንጉሠ ሥርዓተ ቅዳሴው ከተፈጸመ በኋላ ወደ ቤተ መንግሥታ ቸው ከመመለሳቸው በፊት አፈ ሊቅ አክሊሉ ገብረ ኪሮስ የተባሉ ሊቅ ይሀንኑ ታሪካዊ ቀን በማስመልከት ንግግር ያደርጋሉ እኝህ ሊቅ ሃያ አንድ ዓመት ሙሉ ያለማቋረጥ በንጉሠ ፊት ንግ ግር አድርገዋል በዚህም በንጉጮ እና በቅርብ ባለሟሎቻቸው ዘንድ ሊታወቁ ችለዋል ሐምሌ ቀን ሀሀ ዓም በጃኛው ዓመት ንግግራቸው ግን ከሌላው ጊዜ ሁሉ ለአፈ ሊቅ የተለየ ቀን ነበር በዕሰቱ ከዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ የተያያዘውን የተዋሕዶ ሃይማኖት ታሪክ ጠቅሰው በንጉምሙ ፊት ሰፋ ያለ ንግግር አደረጉፁ በተመስጦ ሲከታተሏቸው የነበሩት ንጉሥ አንድ ነዝር በልባቸው ያስቡና ወደ ቤተ መንግሥታቸው ይመለሳሉ ሊቁም አገር አማን ብለው ወደ ቤታቸው ይሄዳሉ አንድ ቀን ለካስ ተፈልገው ኖሮ ያን ሊቅ ጥሩ ይባልና ከቤተ መንግሥት እቤታ ቸው ሰው ተልኮ እንዲጠሩ ይደረጋል። ይላቸውና ወደ ውስጥ ይገባሉ የዘውድ ምልክት ያለበት ልዩ ካባ ከጥ ንድ ድርብ እና ከሙሉ ከብሩ ጋር ለብሰው ንጉሠን እጅ ነስተው ወደ ቤታቸው ያመራሉ ሰሚተጥለው ዓመት የሚያደርጉትን ንግግር በአአ ው እያሰሳሰሉ ሰ ሊን እንዳጫወቱኝ ይላሉ ልጃቸው አቶ ንጉጫ አክሊሉ ጄጉ ሆይ ግእዝ በሚገባ ያውቃሌ ትርጉሙን ብቻ ሳይሆን ግእዙን በሚገባ ይናገሩታል «ኢያአመራ ዮሴፍ እስከ ኣመ ወለደት ያለውን ይዘው ነው» ሲሉኝ ግእዝ ኦዋቂነታቸውን ይበልጥ ሳረጋግጥ ችያለሁ ብለ ሊቅ ህ አ ሊቅ አክሊሉ ገኪሮስ ከወሮ እኅተ ማርያም ሠረተ ብርሃንና ከመሪጌታ ገብረ ኪሮስ ኃይለ ገብርኤል መጋቢት ጅ ቀን ዓም በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ዋሻ ማርያም እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ተወለዱ መ ኤፒ ፈቃውጋት በአራች ዓመታቸው በአያታቸው ቤት ትምህርት ፊደል መቁጠር ይጀምሩና በተለያዩ ችግሮች የተነሣ የጀመሩትን የፊደል ትምህርት ያቋርጣሌ ከተወሰኑ ዓመታት በኋላ በ ዓም ያቋረጡትን ትምህርት ጀምረው ንባብና ዳዊት በአንድ ዓመት ውስጥ ደግመው በማጠናቀቃ ቸው ድግስ ተደግሶ ለወሳጆቻቸውና ለኣያቶቻቸው የምሥራች ተብሏሷል በ ዓም ሚያዝያ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በጊዜው ከነበሩት ሊቀ ጳጳስ ከአቡነ ማቴዎስ ማዕርገ ዲቁና ተቀብለዋል ከዚህ በኋላ የዜማ ትምህርት ለመቀጸል እንዲችሉ አባታቸው አዲስ አበባ ጽርሐ ኣርያም ቅዱስ ሩፋኢል ደብር ያስተምሩ ከነበሩት ከሊቀ ጠበ ብት ደስታ ተገኝ ዘንድ ልከዋቸው ተምረዋል በሁለት ዓመት ከስድ ስት ወር የቆይታ ጊዜያቸው ጾመ ድጓና ምፅራፍ ካጠኑ በኋላ ወደ ዝቋላ ገዳም ተጉዘው ወንበር ማርያም ከተባለች ደብር ብሉይና ቅኒ ያስተምሩ ከነበሩት ከመምህር ደስታ ቅኔ ቀጽለዋል በዚሁ ገዳም ቅኒ ያስተምሩ ከነበሩት ከመምህር ኮከብ ዘንድ ቅኒ እስከ ዘይእዜ ያለውን ጐዳና ተምረዋል በመጨረሻም የሐዲስና ዜማ አቋቋም መምህር ከነበሩት ከሊቄ ቀጸላ ወልደ መድኅን ቅኔውን ከነግ እርባታ ካስፋፉ በኋላ ለመቀኘት ሲበቁ በጉለሌ ሩፋኤል ደብር እንዲቀኙ ተፈቅዶላ ቸው ለደብሩ አለቃ ለአለቃ ሠርጹ ኃይሌ ደብዳቤ ተጽፎ ከዝቋላ ገዳም መጥተው ተቀኝተዋል በ ዓም ወደ ዝቋላ ገዳም በመመለስ ቅኔውን በማስፋፋት ከቆዩ በኋላ በ ዓም መምህራቸውን ሊቄ ቀጸሳን ተከትለው ጦደ አዲስ አበባ መጡ። በዚህ ጊዜ ከቀጨኔ መድኃኔ ዓለም ወደ ሥዕል ቤት ኪዳነ ምሕረት መዛወር ግድ ሆነባቸው ሊቄ ቀጸላም ቀለም ይገባሃልና አንዱ ቀለብ ሰአንተ እንዲሰጥ ፈቅጄ ልሃለሁ ስምህም በጽሕፈት ሚኒስቴር እንዲገባ ተደርጓል ብለው ይነ ግሯቸዋል ስለዚህ ከ ዓም ጀምሮ እስከ ህ ዓም ድረስ ለዘጠኝ ዓመታት የሐዲሳት ትርጓሜን በሥዕል ቤት ኪዳነ ምሕረት ተከታትለዋል በመቀጠል ከቀጨኔው የድጓ መምህር ከአለቃ ወልደ ዮሐንስ ከመሪጌታ መርዓዌ ከየኔታ ዘለዓለምና ከአለቃ ሀብተ ጊዮርጊስ ዝማራ መዋስዕትና አቋቋምሦ ከአባ ገብረ ትንሣኤ የተክሌን ዝማሜ አጥን ተዋል አለቃ ሀብተ ጊዮርጊስ ያስጠኗቸውን ዜማ ደህና አድርገው ስለ ያዙላቸው ዝማሬ መዋስዕቱን አስተምር ብሰው ፈትደውሳላቸው ነበር ኣህህላ ፎየከወሁ ፉሬ ቂፈቃው የሃይማኖት ጥያቄ ለመመለስ እንዲችሉ የሊቅ ትምሀርት ለመ ማር ወደ ሊቀ ሊቃውንት ሞገስ ዘወልደ ማርያም ዘንድ በመሄድ ትምህርት ጀመሩ ከ ዓሥ ጀምሮ ሊቀተ ሊቃውንት ሞዝነ እስከ ዐረፉበት ጥር ቀን ዓም ድረስ ለሃያ ሦስት ዓመ ታት የሃይማኖተ አበው የዮሐንስ አፈወርት የቅዱስ ቄርሉስን መጻሕ ፍት ትርጓሜን አጥንተዋል አፈሲሊቅ አክሊሉ እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ ከመማር ከማንበብ አልተለዩም ነበር ለዚህም «ሊት እየተማረና እያስተማረ ይሞታል» «ያነበበ ዕውቀትን ጠገበ «መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ» የሚሉ ብሂ ሎችን ዘወትር ይጠቀሙ ነበር አፈ ሊቅ አክሊሉ ገብረ ኪርስ አቶ በትረ ጽድቅ ካሣ በተባሌ መም ህር እንግሊዝኛ ቋንቋ እንዲያጠኑ ከተመረጡት የቤተ ክሀነት ሊቃ ውንት መካከል አንዱ በመሆን በላይኛው ቤተ መንግሥት በአሁኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሲከታተሉ ቆይተው በቅድሰት ሥላሴ ትቤት አባ ማርቆስ የተባሉ ግብጻዊ የቋንቋ መምህር ተሰጥቷቸው እስከ ኛ ክፍል ድረስ ተምረዋል በ ዓም በቤተ ክህነት የድርሰት ክፍል ሥራ በመጀመራቸው የተነሣ በቅድስት ሥላሴ ጀም ረውት የነበረውን የቋንቋ ትምህርት አቋርጠው በሣታው የትምህርት ክፍለ ጊዜ በአሜሪካን ኢንስቲትዩት ትቤት በመማር የኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል ኣፈ ሊቅ አክሊሉ በቤተ ከህነትና በመንግሥት ሥራ ሳይ ከያ ዓም ድረስ ለጃ ዓመታት በጠቅሳይ ቤተ አህ ነት በድርሰት ክፍል በዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ በየበዓሉ የሚወጡ ትን ድርሰቶችና እንዲሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሃይማኖታዊ ሥርዓትና እምነት የሚቃወም ጽሑፍ ሲወጣ ለዚያ መልስ የሚያዘጋጁ አፈሊቅ አክሊለ ነበሩ ይህም መልስ የሜሰ ጡበት መጽሔት «መርሐ ምእመናን» በመባል የሚታወት ነው በ ዓም የኢትዮጵያ ገዳማትና አድባራት ንዋየ ቅድሳት ሁሉ አዲስ አበባ ላይ ተሰብስበው እንዲቆዩ ተደርጎ በነበሬ ጊዜ ር ለ ላይ ተሰብሰበው እንዲቁዩ ተደርጎ በነበረ ጊዜ ዐዘቲከዐዐየ ፉሬ ፈቃውት «መዘክረ ምግብ መንፈሳዊ» የተባለውን ድርሰት በትእዛዝ አዘጋጅተው ያቀረቡት አፈሊሲቅ አክሊሉ ናቸው ከዚህ በተጨማሪም ዜና ባስልዮስ የተባለ መጽሔት አዘጋጅተው አቅርበዋል የሃይማኖት ከርክር በተነሣ ጊዜ በልዩ ልዩ የሀገር ውስጥ ጉባኤዎች ተካፋይ ከመሆናቸውም በላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀው ሦስተኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ጉባኤም ላይ በመገኘት በወቅቱ ለተነሱ የሃይማኖት ጥያቄዎች ተገቢውን መልስ በመስጠት ተሳትፈዋል በቤተ ክህነት በማገልገል ሳይ እያሉ በግእዙ መዝሙረ ዳዊት ውስጥ የሚገኘውን ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያምን በጽሕፈት ሚኒ ስቴር ትእዛዝ ከግአዝ ወደ አማርኛ ተርጉመው በማቅረብ እስከ አሁን ድረስ እያገለገለ ይገኛል አፈ ሊቅ አክሊሉ በነበራቸው ጥልቅ የሥነ ሑፍ ችሎታና ዝን ባሌ በ ዓም ከቤተ ከህነት ወደ ማስታወቂያ መርሐ ብሔር ሜኒስቴር ተዛውረው እስከ ዓም ድረስ ለጅኛ ዓመታት አገ ልግለዋል በኣዲስ ዘመን ጋዜጣና በኢትዮጵያ ሬዲዮ ታሪክ ጠቀስ የሆኑ የሐ ተታ ጽሑፎችን በማዘጋጀት ይሠሩ ነበር። ባሳቸው የሀገር ፍቅር ስሜት የኢጣሲያ ወራሪ ኃይል ኤርትራን ከኢትዮጵያ ነጥሎ ይገዛ በነበረበት ዘመን ኤርትራ ወደ ጹይትዮጵያ እንድትቀላቀል ሕይወታቸውን እንኳን መሥዋዕት ለማድረግ የደፈሩ የአባቶቻቸውን የአቡነ ሕጥሮስንና የአቡነ ሚካኤልን መንገድ ለመከተል ያሳንገራገሩ የሀገርም የቤተ ክርስቲያንም መኩሪያ ነበሩ መንፈሳዊነታቸው ለሰዎች ኑሮ መበልጸግ ማሰባቸው ሰሕዝቦች አንድነትና ሰላማዊነት መታገላቸው ለዕውቀትና ልማት ዘወትር የሚ ጥሩ መሆናቸው ሁልጊዜ ይታወሰኛል አሥመራም ሆነ አዲስ አበባ በነበሩበት ጊዜ ሁሉ እጠይቃቸው ስሳነበር እጅግ ብዙ ብዙ ጉዳዮችን አጫውተውኛል ፍሬ ቷቃውጋሦ ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥሳሴ በሚያዝያ ወር ቋ ዓም ከስደት እንደ ተመሰሱ ክቡር ንቡረ እድ ድሜጥሮስ በሐምሌ ወር ዓም በምሥጢር ከኤርትራ አዲስ ኣበባ መጥተ ው ከግርማዊነታቸው ዘንድ ቀርበው ኤርትራ አገርዎ ናት ከቅኝ ገዥዎዎች ቀንበር ፈልቅቀው ወደ አናት አገርዋ እንዒቀሳቅሏት አደራ ባሏቸው ጊዜ አኛም ይህንኑ ስለምናምንበት ነው ገና ካርቱም እያለን በዐዋጃችን ያስታወቅነው ስላሉኝ ነው ጥረቱን የጀመርነው ብሰውኛል በኤርትራ ጀምረውት የነበረው የመንፈሳዊ ትምህርትና ጥበበ እድ በኢትዮጵያ እንዲስፋፋ ብርቱ ጥረት አድርገዋል ሁሉንም አሟልቶ የሰጣቸው የሀገርና የፃይማኖት ተቆርቋሪ የእስተዳዴር መሪ ነበሩ እኝህን የሀገር ባሰውሰታ በማወቄ ክብር ይሰማኛል በማለት የንቡ ረ ዕድ ድሜጥሮስን ማንነት የተናገሩት ታዋቂው ጋዜጠኛና ደራሲ አቶ ማሞ ውድነህ ፍቸው በዚሀ ዙሪያ ስለ ንቡረ እድ ድሜጥሮስ ብዙ ሊባል የሚችል ነገር ቢኖርም ለዚህ ጽሑፍ አስፈላጊ የሚሆነውን ሐሳብ ብቻ ለማንሣት ተ ሞክሯል በዚህ ረገድ ሌሎች ብዙ ሊሉበት ይችላሉ የሚል እምነት አለን ንቡረ ዕድ ድሜጥሮስ ገብረ ማርያም ከመምህር ገብረ ማርያም ፍሥሓና ከወሮ ወሰተ አብ ማሪቀብ መስከረም ቀን ጅ ዓም በቀድሞው የኤርትራ ክፍለ ሀገር በሠራዬ አውራጃ በዓረዛ ወረዳ ምድሪ ወዲ ሰበራ ማይጨው ማይድማ ከተባለው ሥፍራ ተወሰዱ ወላጆቻቸው ያወጡላቸው ስም ኪነ ሥላሴ የሥላሴ ጥበብ የሚል ነበርነ ዕድሜያቸው ለትምህርት በደረሰ ጊዜ ከወላጅ አባታቸው ፊደል ቆጥረው ዳዊት በመድገም መዓርገ ዲቁና ተቀበሉ በመቀጠል ከመምህር ገሚካኤል ዜማ ጾመ ድጓና ምፅራፍ በመማር የዕውቀት አድማሳቸውን ማስፋት ቻሉ ንቡረ እድ ድሜጥሮስ ለትምህርት በነበራቸው ጥልቅ ፍቅር የተነሣ የትውልድ መንደራቸውን ጥለው ለመሄድ ተገደዱ ወደ ጎንደር ክፍለ ዛገር በመ ፄድ በደብረ ሚካኤል ወንበር ዘርግተው ያስተምሩ ከነበሩት ከጌቴ ገሞ ራው ዘንድ ቅኔን ከነአገባቡ ተማሩ ከዚያም ወደ ጭልጋ አውራጃ ዴይ ፈቃው ም እፒ ቲር በመሄድ ከመምህር መርሻ ለሁለተኛ ጊዜ ቅኔን አስፋፍተዋል በመ ቀጠል ወደ ጎንደር ከተማ ተመልሰው አደባባይ ኢየሱስ አቋቋምን ያስተምሩ ከነበሩት ከመምህር መኩንን ዘንድ ኣቋቋምን ተማሩ ወደ ደብረ ዓባይ ተሻግረውም መዝገበ ቅዳሴን ተምረው አስመስክረዋል የወጣትነት ጊዜያቸውን ትምህርት በመቅሰም ያሳለፉት ንቡረ ፅድ ድሜጥሮስ ወደ ትውልድ ሀገራቸው በመመለስ አገልግሎት ጀመሩ አስተዋይነታቸውና ብልህነታቸው በሁሉም ዘንድ ይታዐወት ስለነበር ራስ ኪዳነ ማርያምም ይህንኑ ተረድተው ጸሐፊያቸው አድርገዋቸው ነበር አርሳቸው በሌለብትም እንዲያስተዳድሩ ወክለው ሲልኳቸው የተናገር ከው ቀለም የተናገርከው የሚደመጥ የረገጥከው ለምለም ይሁንልህ እሾህ አይውጋህ አጥር አያግድህ እያሉ ይመርቋቸው ነበር ንቡ ረ እድም የተላኩበትን ሥራ አጠናቀውና አስፈጽመው ይመጡ እንደ ነበር ይነገርላቸዋል ኣቡነ ማቴዎስ በ ዓም ከሞቱ በኋላ በኢ ትዮጵያ ጳጳስ አልነበረም ቢኖርም ኤርትራ በጊዜው በኢጣሊያ ሥር ስለነበረች መንፈሳዊ ግንኙነትም ከመሐል ሀገር ጋር እንዳይኖር ይከለ ከል ነበር በዚህ የተነሣ በ ዓም ከብዙ ሰዎች ጋር በመሆን ምድረ ግብፅ ተጉዘው ከሊቀ ጳጳሳት አባ ዮሐንስ እጅ መዓርገ ቅስ ናጋጩና ድሜጥሮስ የሚለውን ስያሜ ተቀብለው ተመለሱ በቤተ ክርስ ቲያን ሥርዓት ርእሰ አድባራት የሚል መጠሪያ ሳላቸው አብያተ ክርስ ቲና አለቆች የሚሰጥ ሹመት ነው በወቅቱ የግብፅ የምስር እና የኢትዮጵያን የጥንት ወዳጅነትን አስመልክተው ወደፊትም በፍቅርና በአንድነት እንዲቀጥሉ ዮም አሐደ መርዔተ ኮኑ መላአክት ወሰብእ ከመ ይሰብሕዎ ለክርስቶስ በቃሰ ከሚን በልደት መሳእከትና እረኞች አንድ ሆነው ለአግዚአብሔር ምስጋና እንዳቀረቡ እኛም መንፈሳዊ አንድነት እና አላሪካዊ ወንድማማ ችነታችን ማዶ ለማዶ ቢሆንም በዚህ ዕለት ከፓትርያርኩ እና ከሊቃነ ጳጳሳቱ እንዲሁም ከግብፅ ሕዝብ ጋር አንድ እንድንሆን ያደረገ እግዚ አብሔር ይመስገን በማሰት የተናገሩት ንግግር በዚያ የተገኙትን ሁሉ ያስደመመ ነበር ፍ ሐቃውያሦ ገቡረ አድ ድሜጥሮስ ክህነት ከተቀበሉ በኋሳ ግብዓውያን ጳጳሳትና መኳንንት በተሰበሰቡበት ስለ ኢትዮጵያና ግብፅ ግንኙነት ተናግረው ሰማዕያኑን እንዳስደስቷቸው ይነገራል ወደ ሠራዬ ከተመሰሱ በቷኋላሳ የአውራጃው ሊቀ ካህናት ተብለው ለጳ ዓመታት ቤተ ክርስቲያንን አገ ልግለዋል በቋ ዓም የኤርትራው ጳጳስ አቡነ ማርቆስ መልአክ ምሕረት ብለው ሾመዋቸዋል በኋላም መልኣከ ሰሳም ተብለዋል በኛ ዓም የኢትዮጵያ ነፃነት ከተመለሰ በኋላ ኤርትራም ነፃነ ቷን አግኝታ ከእናት ሀገሯ እንድትቀላቀል ኑ ፍላጎት ስለነበረ ሀገር ፍቅር የሚባል ማኀበር በቅ ዓም ተመሠረተ ንቡረ እድ ድሜጥሮስም ከመሥራቾች አንዱ በመሆን ሕዝቡን ለነፃነት ያነሳሱ ስለ ሐቀተኛ የኢትዮጵያዊነት ታሪክ ያስተምሩ የነበሩ ሀገር ወዳድ ናቸው የደቂ ወረዳ ወኪል ሆነው ቅስቀሳ በሚያካሂዱበት ጊዜ በእንግሲዞች እጅ ወድቀው አንድ ዓመት ታስረዋል በነበራቸው የሀገር ፍቅር ስሜት የተነሣ በቆራጥነት በመቆማቸው በማይደግፉ ኃይሎች ሁለት ጊዜ ቦምብ ተወርውሮባቸው ከአንደኛው ሲያመልጡ በአንዱ ቆስለዋል በዚሁ የተነሣ ሆስፒታል ተኝተው በነበረበት ጊዜ ግርማዊ ንጉሠ ነገ ሥት ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ሊጠይቋቸው ፄደው ጥፈሰሰው ደምዎ የኢት ዮጵያን አንድነት ያጠነክራል» በማለት አጽናንተዋቸዋል ጣልያናውያን የኤርትራን ሕዝብ ከኢትዮጵያዊ ባህሱና ሃይማኖቱ በመለያየትና የራሳቸውን ፍላጎት በመጫን እንቅስቃሴያቸውን አጠናክ ረው እንደ ነበር ይታወቃልነ ሚስዮናውያኑ በዚህ ሁኔታ ሲንቀሳቀሱ በገበያ የሚታየው መጽሐፍ በአብዛኛው የካቶሊክና የፕሮቴስታንት ብቻ ነበር ንቡረ እድም ይህንን በመረዳት በእኛ ስንፍና ሚሲዮናውያኑ ወጣቶቻችንን ከጉያችን እየነጠቁ ይወስዱብናል ሃይማኖታችንም ይበ ረዛል በማለት ተነሣሥተው በጓ ዓም ማኅበረ ሐዋርያት ፍሬ ሃይማኖት የተባለ ማኅበር አቋቋሙ ይህ ማኅበር ወንጌልን በማስፋ ፋትኑም ሆነ ሕዝበ ክርስቲያኑን በትምህርት በማነፅ ከፍ ያለ አገልግሎት ፈጽሟል ይህ ማኅበር በወቅቱ የባህል ወረራውንና የናይማኖት ቅሰ ጣውን የሚከለከልበትና ምእመናንን የሚያስተምርበት «ቬና ሐዋር ያት» የተባሰ በየወሩ እየታተመ የሚወጣ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፍሬ ሺቶ ቃው ሃይማናትን እምነትና ሥርዓት ጠብቆ የሚወጣ ጋዜጣ ነበር ማኅበሩ «ኮከበ ጽባሕ» በሚል ማተሚያ ቤት አቋቁሞ አርባ ስድስት መጻ ሕፍተ ብሉያትን በግእዝና በአማርኛ ሃያ ስድስት መጻሕፍተ ሐዲሳ ትን በግእዝና በአማርኛ መጽሐፈ ሰዓታትን ዳዊትና ሌሎችንም በር ካታ መጻሕፍት አያሳተመ ለቤተ ክርስቲያናችን በማቅረብ ለምእመናን እንዲሠራጭ አድርገዋል የመጻሕፍት ኅትመት ነገር ሲነሣ ንቡረ አድ ድሜጥሮስ ያሳተሙት የብሉያትና የሐዲሳት መጻሕፍት ከአማርኛ ትርጓሜ ጋር መታተሙ ቀዳሚ ቦታ የሚስጠው ይሆናል ብሉዩ በሦስት ቅጽ ሐዲሱ በአንድ ቅጽ ተጠናቆ ቀርቧል እንዲህ የመስለው ሥራ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ አልነበረም ሲሰ ዶር ሥርግው ሐብለ ሥላሴ የቤተ ነርስቲያን የአማርኛ መዝገበ ቃሳት በተባለው መጽ ሐፋቸው ጠቅሰውት ይገኛል ንቡረ እድ በማኅበረ ሐዋርያት ፍሬ ዛይማኖት ቅዱሳት መጻሕፍ ትን በማሳተም ብቻ አልተገቱም። ዛሬ የእኒህ ታላቅ የቤተ ከርስቲያን ሲቅ አሳብ ፍሬ አፍርቶ የኢት ዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የራሷን ጳጳሳት ሊቃነ ጳጳሳትና ፓትር ያርኮችን ለመሾም በቅታለች እፒሀ የቤተ ክርስቲያን ሊቅ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ይባሳሉ የተወለዱት ነሐሴ ጵ ቀን ጅ ዓም በጉጃም ዲማ ጊ ዮርጊስ ነው ወላጆቻቸው አቶ ጀንበሬ አዲሱ እና ወሮ ወለተ ማርያም ኃይሉ ይባላሉ እናታቸው ገና በአራስ ቤት እንዳሌ አንድ የእግዚአብሔር ሰው ወደ ቤታቸው መጣ እናም «ይህ ሕፃን እግዚ አብሔርን እንዲያገለግለው የመረጠው ነውና በጥንቃቄ አሳድፒው በሰዓቱም ወደ ትምሀርት ቤት አስገቢው» አላቸውና ሄደ እናታቸ ውም እንደተባሉት አደረጉ በዚህም የተነሣ የሕፃኑን ስም «ያለው» በማለት ሰየሙት «እግዚአብሔር ያለው ይሁን ለማለት ነው አባታቸው ግን አድማሱ ይሏቸው ነበር ሆኖም ከትውልድ አገራቸው በአሥራ ዘጠኝ ዓመታቸው እስከ ወጡበት ዓም ድረስ እና ታቸው ባወጡላቸው ያለው» በሚባለው ስማቸው ነበር የተጠሩት ከዚያ በኋላ ግን አድማሱ የሚባለው ስማቸው ጎልቶ በሕይወት በነበ ሩበት ዘመን ሁሉ ሲጠሩበት ቆይተ ዋል ትምሀርታቸውን የጀመሩት በተወለዱበት አገር ዲማ ጊዮርጊስ ነው አባ ወንድሙ የተባሉ ባሕታዊ ከፊደል ጀምሮ እስከ መዝሙረ ዳዊት አስተማሯቸው ቀጥሎ በፊት መሪጌታ በኋላ ሊቀ ጠበብት ክንፉ ከተባሉት አጉታቸው ዘንድ ጾመ ድጓ ምዕራፍ ድጓ ዝማሬ መዋሥዕትና ቅኔ ተማሩነ ከዚያም በዲማ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዲቁና ። ቸው ነበር «መድሎተ አሚን» የተባለውን መልስ ሰጪ መጸሐፋቸ ከዚያም ወዲህ ለቤተ ክህነት አስተዳደር መንፈሳዊ ጉባኤ ሲቋቋም ውንም አዘጋጅተው ያሳተሙት በዚሁ ጊዜ ነው ለአስተዳደር ከተመረጡት የመማክርት አባላት አንዱ ሆነው አገልግ ከፍርድ ሚኒስቴር የፍርድ ሥራቸው በ ዓም በጡረታ ሲ ት መጊ ፈል በክ ተ ርስያ ን አስተዳደር የሚመራው በመማክ ገለሉ ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ኦለኝታ ስለነበሩ እንደገና በጠቅሳይ ት ቀርቶ በሊቀ ብርሃን አድማሱ የታሪክና ቤተ ከህነት መጻሕፍትን እንዲተረጉሙ እንዲመረምሩና በጠቅሳሳ ድርሰት ክፍል ሹም የሊቃውንት ጉባኤ ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግ በቤተ ክርስቲያን ዐበይት ጉዳዮች ወይም እንቅስቃሴ ሳይ ተካፋይ እን ለዋል መልአከ ብርሃን አድማሱ በሥራቸው ሳይ ብቻ የሚወሰኑ አልነ ዲሆኑ ተደረገ ይህም ጊዜ ከሃያ ዓመታት በላይ ከየቦታውና ከተለያዩ በሩም በተፈጥሮአቸው መወያየትን መመራመርን መጠየቅን ሲጠ ሰዎች እየስበሰቡ በማጠራቀም የደከሙበትን «ዝክሪ ሊቃውንት» የተባ የቁም በሚገባ ማስረዳትን የሚወዱ ናቸው ማናቸውንም ዓይነት መ ለውን የሀገራችንንጉ ሊቃውንት ባለ ቅኔዎች ታሪክ የሚያስረዳ መጽሐ ጽሐፍ ያነብባሉ ብዙ መዝናናትና ፅረፍት አይሹም ትርፍ ጊዜ ፍ አዘጋጅቶ ለኅትመት ለማብቃት ምቹ ጊዜ ሆነላቸው መጽሐፉን የሚባል የላቸውም ከሥራ ሰዓት ውጪ ያላቸው የጸሎት ጊዜ ቤተ ለኅትመት አዘጋጅተው እርሳቸው ስላረፉ የታተመው ጥቅምት ቀን ክርስቲያን የሚሄዱበት የሚያስቀድሰብት ወይም የሚያገለግሉበት ጊዜ ዓም ነው ነው ከዚህ ወጪ በሚያገኙት ጊዜ ሁሉ ያነብባሉ ይጽፋሉ በዚህ ጊ መልአክ ብርሃን ዋናው ሥራቸው በቤተ ክህነት ነበር ቢባልም አን ዜና ሁኔታ ነው «ኩኩሐ ሃይማኖት» የተባለውን የመልስ መጽሐፍ ያሳ ዳንድ ድርጅቶች ስለ ኢትዮጵያ ባህልና ታሪክ ለሚያደርጉት ጥናትና ተሙት። ለዚህ ምስክሩ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጡት የነበረውን «ዝክረ ሊቃውንት» የተባለው መጽሐፋቸው ከፍጻሜ ደርሶ ለማየት በጣም ይጓጉ ነበር በዚሁ ሥራ ቀን ከሌሊት ይተጉ ነበር ይህንኑ መጽሐፍ አዘጋጅተው በማሳተም ላይ ሳለ ሥራውን ሳይጨርሱት ቀን ሲሠሩ ውለው ማታ በደረሰባቸው ድንገተኛ ሕመም የአእምሮ ድካም ስትሮክ ሐምሌ ቀን ዓም ዐረፉ የቀብራቸውም ሥነ ሥርዓት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ሊቃ ውንተ ቤተ ክርስቲያን ካህናትና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኘበት በት ድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል መልከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ከባለቤታቸው ከወሮ ዓለሚቱ አሸቴ ሰባት ጳጆች አፍርተዋል በቅርብ ያውቋቸው የነበሩ እንደሚናገሩትና በተለያዬ ጊዜያት ስለ እርሳቸው የጻፉ ጽሑፎች አእንደሚገልጹት መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ተግባረ ዕድን በጣም የሚወዱ ባበሴሳው ጉልበት በከንቱ ሊጠ ቀሙ የማይፈቅዱ ታላቅ ሰው ነበሩ በብዙ ጊዜ ሥራቸው ጽሕፈት ስለሆነ በተለያዩ ጊዜያት ሰማንያ አንድን ቅዱሳት መጻሕፍትን በአጃ ቸው ጽፈው ጨርሰዋል «በድካሜ ፍሬ እንድረዳ በማድረጉ ፈጣሪዬን አመስግነዋለሁ ይሉ ነበር መልአክ ብርሃን አድማሱን በተመለከተ ተፈው የታተሙ ጽሑ ፎች እንደሚገልጹት መልአከ ብርሃን ጠባያቸው ትዕግሥትን የተሞላ ፍሬ ቂቃውት ነበር። ዖለዊኝ ዖያመፖይል ለሪሃፉሪ ዕዝሎያት ፈዎሃ ዳዳዕ ዮ ለቃውጋታም ቢፒ ርቲ «ከመልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ጋር የመተዋወቅ ብቻ ሳይሆን አንድ ቤተሰብ ነን ከ ዓም ጀምሮ አውቃቸዋለሁ የተወ ለዱትና ያደጉት አገራቸው ምሥራቅ ጉጃም ብቸና አውራጃ ዲማ ጊዮ ርጊስ ነው ወላጆቻቸው አቶ ጀንበሬ አዲሱ እና ወሮ ወለተማርያም ኃይሉ ይባላሉ ደግ ቤተሰቦች ናቸው የእግዚኣብሔር ሰዎች ነበሩ መልአከ ብርሃን ገና በእናታቸው ጀርባ አያሉ አንድ ባሕታዊ መጥቶ «ይሄ ያዘልሸው ልጅ ቤተ ክርስቲያን የሚጠቅም ነው ብሉ እንደነገራቸው ይነገራል አናታቸውም አግዚአብሔር ያለው አይ ቀር ብለው ስሣቸውን ያለው ኣሏቸው አባታቸው ደግሞ አድማሱ አሷቸው በዚያ ምክንያች ብዙ ጊዜ በትውልድ አገራቸው ኣካባቢ ያለው ነበር የሚባሉት አድማሴ የሚለው ስም በኋላ ነው ገኖ ያደገው መልአከ ብርሃን ተወልደው ያደጉበት ዲማ ለሥጋዊ ምቾት ያን ሰው ይሆናል እንጂ በመንፈሳዊው በኩል ዲማ የተፈለገው ምሁር ሁሉ በየመልኩ ይገኛል ከንባብ ጀምሮ እስከ ትርጓሜ መጽሐፍ የተፈለገው መቻህር ሁሉ የሚገኝበት መንፈሳዊ አዝር ነው እዚያ ለተወለዱት ብቻ ሳይሆን ከውጪ ለመጡትም ቢሆን በየዓይነቱ ትልቅ ልግስና ኣለው ታቦቱ ረድኤት አለው አዚያ ደጅ የጠና ሁሉ ያገለገለ ሁሉ አያፍርምና ከዚህ ዕድል ውስጥ ነው እንግዲህ መልአከ ብርሃን ያን መንፈሳዊ ሀብት ይዘው ያደጉት ከልጅነታቸው ጀምሮ በዲቁናም በመዘምርነትም በቅኔውም በመምህርነትም እግዚአብሔ ርን እዚያ አገልግለዋል ትምህርታቸውም እዚያው ከአባቶቻቸው ያገኙት እንጂ ከውጪ አልሄዱም ከዚያ በኋላ ብዙ ጊዜ ከተማ ኖረዋል። በዚያን ጊዜ የነበ ረው የዓይነ ሥውሮች ሕይወት ከቤተ ክርስቲያን ከተረፈ ልመና ነው የቤተ ክርስቲያን ተገኛ ሆኖ መኖር ነው መልአከ ብርሃን ከቤተ ክርስቲያን እንዳልርቅ ብዙ ጊዜ ይቆጣጠሩኝ ነበር ይሂ በመ ሆኑ እንደ አዛቴ ነው የማያቸው በተለይ ለእኔ እዚህ መድረስ የመ ልአከ ብርሃን አድማሱ ትልቅ አስተጥጽኦ አለው ማሰት ነው ጣልያን ከአዝ ከወጣ በኋላ በሀ ዓም አካባቢ ወደ አዲስ አበባ መጥተው ሊቀ ጠበብት ተብለው ነበር በኋላ ጎጃም ምሥራቅ ብቸና ጊዮርጊስ መልአከ ብርሃን ተባሉ በዚህ ምክንያት እየተመላለሱ ሁለቱም ጋ ነበር የሚሠሩት ብቸናን በእንደራሴ እያስተዳደሩ አዲስ አበባ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የመንፈሳዊ ጉባኤ አባል ነበሩ ይህ ጉባኤ ሰባ ሊቃውንት የነበሩበት ከፍተኛ የቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አስተ ዳደር ጉባኤ ነበር ይኸ በመሆኑ መልአከ ብሩፍሃንም እየተ መላለሱ ይሠሩ ነበር ስለ ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን መብት ራሷን እንድትችል የተድዶ ሬገውን ክርክር በተመለከተም መልአክ ብርሃን አድማሱ ይጠቀሳለ የግብጸጹ ጳቋጳስ አቡነ ቁርሎስ በጣሊያን ጊዜ ጥለው ወደ ግብጽ ሯሂደው ነበር ከነፃነት በኋላ አንደገና ተመልሰው እንዲመጡ ተደረገ ተመ ልሰው ሲመጡ ሊቃውንቱ አንቀበልም አሉ ጠብ ተነሣ በዚሀ ምክን ያት ከዚህ በኋላ እንለያያለን የሜል ነገር መጣ ሊቃውንቱ ለሁለት ተከፈሉ ከዙለትች ሲከፈል ግማሾቹ እንደቀድሞው በግብጽ ጻጳስ ፍሬ ቃው ይመራ የተቀረው ደግም አይሆንም አሉ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ራሏን መቻል አለባት የሚል ኣሳብ መጣ በዚህ ጊዜ በፍትሐ ነገሥት የኢትዮጵያ ቤተ ከክርስቲያን ከዐዋቂዎቻቸው እንዳይሾሙ ተከልክሏል የሚል ነገር መጣ ይኸ በሥርዋጽ የገባ ነው እንጃ ዋና ቃል አይጠ ደለም በክርስትና የበላይና የበታች ገዥና ተገዥ የለም። ምናልባት ቁጣ ቢኖርም እንኳን በጊዜው ልንደርስበት የቻልነው ትምህርት ዳዊት ውዳሴ ማርያም የመሰሉትን በምንማርበት ጊዜ እሳቸው የሚሉትን ሳን ቀበል ስንቀር ወይም ደግሞ ግድፈት በሚኖርበት ጊዜ ከሚያደርጉት ቁጣ በስተቀር በሌላው ኑሯችንና ሁኔታችን እዬ ሲቆጡ የማስ ታውስበት ጊዜ የለም ሌላውም የቤተስብ አባል የተቆጡበትን ጊዜ የሚያስታውስ ኣለ ብዬ አላስብም ሁሉንም በእኩል ሚዛንና መንፈስ የማየት አቀባበል ነበራቸው መልአከ ብርሃን አድማሱ በቤተክርስቲያን ሊቅነታቸው አባትነታ ቸውና ብመንግሥት አስተዳደር ውስጥ ያለባቸው ኃላፊነት በቤት ውስጥ የሚፈጥረው የተለየ ተጽፅኖ አልነበረም ከልጆቻቸውም ሆነ ከቤተሰባቸው አባላት ጋር ቀርበው በነፃነት የምወያየት ችሎታ ያላ ቸው ነፃ ነበሩ ይኸንን በዕለት ብከፍለው ጥሩ መልክ ሊኖረው ይችላል አንደኛው ጎጃም የብቸና ቅዱስ ጊዮርጊስ መልአከ ብርሃን በነበሩ በት በተለይም ቀደም ባለው ጊዚ በ ዓም ይመስለኛል ጊዜ ውን በትክክል መናገር ባልችልም ቤተ ክርስቲያኑን ሲያስተዳድሩ በወ ቅቱ የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ራሱ በጉልት ገዥነት ደረጃ ስለነበረ ሃያ አራት አገሮች አጥቢያዎች በብቸና መሪነት በተጨማሪ ለአስ ተዳደሩም ሆነ ለዳኝነቱ የደብሩ አለቃ ሓላራነት ነበረባቸው እሳቸ ውም ይኸንን ሁሉ አጠቃለው ይሠሩ ነበር በዚያን ቲዜ ሕዝብ ይመ ለኪታቸው የነበረው እንደ ማንኛውም አገረ ገዥ ስለነበረ የውጪው ሰው ጌቶች ነበር የሚላቸው በቤተሰብም ውስጥ ሌላው ሰው የሚለ ውን ተከትለን ጌቶች ነበር የምንለው በዚያን ጊዜ ሰውም ለአሕሳቸው የነበረው ከበሬታ በጣም ትልቅ ነው እንደዛሬው የመንግሥት ሥራ ቸውን የሚያከናውኑበት የተለየ ቢሮ ስሳልነበረ ችሎት የሚያስችሉበት ቦታ የተለሾ ይሁን እንጂ ቢሯቸው ቤት ውስጥ ነው በዚያን ወቅት ሁልጊዜም ለአስተዳደር ጉዳይም ሆነ ለዳኝነት ይመጣ የነበረውን ሕ ዝብ እናይ ነበር። የሜለው ሃሳብ ያደረብኝ ያን ጊዜ ነው ይሉ ነበር ጻ ፍሬ ፈታታጋፉ በማንበብ በኩል መጽሐፍና አይመርጡም የሃይማኖት መጽሐፍ ያዘወት ራሉ የታሪክ መጻሕፍች አልፎ አልፎ የሰዎች ግለ ታሪክ ዕፁ ሀከሃ እና ልቦሰድ መጻሕዓዱፍት ማንበብ ይወዳሉ መልአከ ብርሃን አዲስ አበባ በነበርንበት ጊዜ ዕረፍት ብለው የተቀመጡበት ጊዜ ትዝ አይለኝም ፍርድ ቤት በሚሠሩበትም ጊዜ ሆነ ጠቅሳይ ቤተ ክሀነት ሲሠሩ ጠዋት መሥሪያ ቤት ይመጣሉ ሥራ ውለው ወደቤታቸው ይመለሳሉ ምሣ ወይም ራት ዘጠኝ ወይም አሥር ሰዓችቾ ላይ ከበለ በኋ ወደ ጽሕፈት ጠረጴዛቸው ሄደው ደቀ መጣለሌ ከዚያ በኋላ መኝታ ነው ምንጊዜም እረፍት አልነበራቸ ውም እና በጣም ያነቡና ይጽፉ ነበር መጻሕፍቶቻቸውንም ያዘጋጁ ት በዚህ ሁኔታ ነው ብዙ ሥራዎቻቸው በጠቅላይ ቤተ ክህነት ይገኛሉ አንድ መሠረታዊ የሆነ አሳብ ነበራቸውሱ ቤቶ ክርስቲያንጉ የሚ መለከት ነገር ከሆነ በጣም ክብር የሚሰጡትና የሚያስቡለት ጉዳይ ነበር ራሳቸውን አሳልፈው የሚሰጡለት ነገር ነበር እና ካዘጋጂቸው ውስጥ ለምሳሌ ልፁል ሣህለሥላሴ በሚያገቡበት ጊዜ የተክሊል ድር ሰት ተፈለቱ ከዚያም እሳቸው ሥርዓተ ተክሊልን በጥሩ ሁኔታ አዘጋ ጅተው አቀረቡ ስሙም በቤተ ክርስቲያኒቷ እንጂ በራሳቸው ስም እንዲሆን አይፈልጉም ነበር ብዙ ከማንበባቸው የተነሣ ነው ቤተ ክርስቲያንን በመገቀፍና የሃይማኖት ኑፋቄን የሚመለከቱ መጽሐፎችን የሚያገኙትፁ በዚህም ምክንያት መልስ ሰጪ የሆኑ መጻሕፍትን ለማ ዘጋጀት ችለዋል አባቴ በዲያሎግ ውይይት ያምናሉ ይኸ እምነቴ ነው መደረግ አለበት አይሉም እሳቸው እንደነገሩኝ ማስታወቂያ ሚኒስቴር የሚ ሠሩ አንድ የቲዮሎጂ ዶክተር ካቶሊክ ነበሩ ይተዋወቁ ስለነበረ ውይ ይት ዲያሎግ እንዲያደርጉ ጠይቀዋቸው ሰውየው ሳይቀበሏቸው ቀር ተዋል እኳ ልጅ ሆኙ በዌሣ ዓም ይመስለኛል በኢትዮጵያ ሬዲዮ ጣቢያ በዐቢይ ጾም ማታ ማታ ያስተምሩ ነበርፁ ያን ጊዜ መሣ ሪያው ቴክኖሎጂው ኋላ ቀር በመሆኑ በየቀኑ ማታ ማታ ራሳቸው ፉሬ ፈቃውጉ በአካል ሬዲዮ ጣቢያው ድረስ እየሄዱ ከዚያው ነበር የሟተላለፈው እኔም አብሬአቸው ስሰምሄሂድ ጨርሰው ኣስከሚወጡ ድረስ በጨለማው ውጪ ጠብቂአቸው ከዚያ በኋላ ከማስታወቂያ ኒስቴር ጉለሊ እቤታችን ድረስ በእግራችን እንሄድ ነበር በዚህ ዓይነት የሰጡትን ትምህርት አሰባስበው ከአዘጋጁት በኋላ «ሐዲስ ሰውነት» ብለው በመጽሐፍ አሳተሙት ከዚያ በኋላም አንደእነ «መድሎተ አሚን» «ኩኩሐ ሃይማኖት» ያሉትን መጻሕፍት ጽፈ ዋል በመጨረሻው ዘመ ናቸው «ዝክረ ሲቃውንት» የተባለውን መጸሐፍ በሂያዘጋጁበት ጊዜ በጣም ይጓጉ ነበር የኢትዮጵያ ሊቃውንት ታሪክና ሥራ ተቀብሮ መቅረት የለበትም እያሉ ያስቡ ነበር የሊቃውንቱን ታሪክና ሥራ ማሰባሰቡን የጀመሩት ከብዙ ጊዜያት በፊት ነው የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ በሆነብት ጊዜ በየአገሩ ሲዞሩ ዕድል አጋጠማቸውና የሚያ ገጆቸውን ሰዎች ዙሁለ አምጡልኝ እያሉ ታሪካቸውን ሲያሰባስቡ ዋዩ በዚህ ሁኔታ ዝክረ ሊቃውንትን አዘጋጁ የመጀመሪያው ትቅጽ ሾሊ ዩም ሊያልቅ ሲል እሳቸው ሀረፉ በዚያን ጊዜ አቡነ ቴዎፍሌስ ነበሩኮ እኔን አስጠርተው መጽሐፉ የሚቀረው ዝግጅት ካለ እንዲያልቅና እንዲታተም ብለው አዘዙ በኦ ንድ ጥራዝ አለቀ ከዚያ በኋላ አቡነ ቴዎፍሎስ «የሚቀጥለውም የመ ጽሐፉ ክፍል ተዳፍኖ መቅረት የለበትም ረቂቁን አምጥተህ ለሊቃ ውንት ጉባኤ ስጥ ብለውኝ ረቂቁን ወስጄ አስረከብኩ በመካከሉ በተፈጠሩ ችግሮች የመንግሥት ለውጥ አብዮኺ መጣ አቡነ ቴዎፍ ለ ሎስም ታሠሩ ለሞት በቁ በእንዲሀ ዓይነት ሁኔታ ሳይታተም ጊዜው አለፈ በመጨረሻው ከብዙ ጊዜ በኋሳ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገ ኘው የኢትዮጵያ ጥናት ተቋም በአነስተኛ ቅጂ ኮፒ አሳተመው ለሕዝብ የተዳረሰ ግን አይመስለኝም መልአከ ብርሃን በሚፉበት ጊዜ እንግዲህ ሥራቸው በቤተ ክህነት ስለነበረ ገቧያቸውም ውስን ነበር የምንኖርበትም ቤት ያን ያህል የሚያወላዳ ባለ መሆኑ የራሳቸው ጥናት ክፍል ወይም ጽቤት በቤታቸው አልነበራቸውም የሚጸፉትም ሆነ የሜያነቡት በሳሉን ፍሬ ቓቃውም ውስጥ ነው የቤተሰብ ቤት ስለሆነ ሳሉን ያሰውም ሰው ያወራል ሥራውን ይሠራል እሳቸው ዝም ብሰው ሥራቸውን ይሠራሉ ስለ ቦታ አይጨነቁም ነበር መልአከ ብርሃን ለቤተ ክርስቲያን መብት በየአጋጣሚው ከመ ታገል ወደ ኋላ ያሉበት ጊዜ የሰም። ጮጮ ው ዓ ህህህህላ ይቪከጋዞ ፍሬ ሺቷቃውት ከተለያዩ መምሀራን ቀጽለዋል መጻሕጥቱን ተምረዋል ሌሎቹንም የቤተ ክርስቲያኒቷን ትምህርት ተምረዋል ትምህርታቸው ግን ማብ ቂያ የለውም ነበር በዚያን ጊዜ በትልቅ የቤተ ክርስቲያን ሓላፊነትና ሥራ ላሳይ እያሉ ሊት ሆነው በሊቃውንቱ ዘንድ እየሄዱ ይጠይቁ ይመ ራመሩ ነበር እኔ የመጨረሻ ልጃቸው ብሆንም ቀደም ባሉት ጊዜያት ኦባታችን መልአከ ብርሃን ባለቤታቸውን እናታችንፅ በተለይም ነፍሰ ጡርዬ በሚሆኑበት ጊዜ እግራቸውን የሚያጥቧቸው እሳቸው ነበሩ ለባለቤ ታቸው የሚያደርኑት እክብሮትና ክብካቤ ለእኛም ለልጆቻቸው ታሳቅ ትምህርት ሆኖናል ምናት ጳርሳዶጎሰ ለድማራ ከሞት የተነሣው ልጃቸው ምሕርካ ክርስቶስ ማለት «የክርስቶስ ምርኮ» ማሰት ነው ምጋጭ ዕምህ ድቅ ጋዜሣ ታንሟሥ ያይያዕድ ፋም ምንጭ » መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ዝክረ ሊቃውንት ሺሂ ዓም ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ » የክቡር መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ የ ቀን መታሰቢያ መጽሔት ጳጉሜ ቀን ቿ ዓም ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ ጩቬዜና ቤተ ክርስቲያን » ሐምሌ ዓም ኣኒ ሎር መ ድ መ መ ዐዚቲከ«ዐየ ፉሬ ፈቃታያቶ መምህር ገብረ ሕይወት ሰይፉ ያ ዲቅያፈዖ ቋው ዖፇድሙቅ ዳዶቻ ያደት ቶምሀሮታ ዳሞብ መያዝ ለሐየም ሱሃ ለሰሳሣ አምስት ዓመታት ያህል በቤተ ክርስቲያን ትምህርት በየ ጉባኤ ቤቱ አሳልፈዋል። ከዚያም ከስልሣ ዓመታት በሳይ አስተም ረዋል በዚህ የረጂም ዘመን የመምህርነት ጊዜያቸው ሁሉ ጉባኤያ ቸው እንደደመቀ ቆይቷል ዛሬ በዕድሜ ብዛት እርጅና ቢታገላ ቸውም አጃቸውን አልሰጡትም በደብረ ጽጊ ቅድስት ማርያም ገዳም የመጻሕፍቱ ሊቅ አልጋ ላይ ሆነው ደቀመዛሙርቶቻቸውን ያስተምሩ ነበር ከሌሎችም የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችና ምእመናን የሚቀርቡ ሳቸውን ጥያቄዎች ይመልሳሉ ያብራራሱ ያስረዳሉ መምህር ገብረ ሕይወት ሰይፉ የተወለዱት ጳጉሜ ፅ ቀን ቿ ዓሥ በድሮው ጎንደር ክፍለ ሀገር በጠለምት አውራጃ ልዩ ስሟ ብልብላ ማርያም ከምትባል ደብር ነው ወላጆቻቸው አቶ እንግዳ ወርቅ ወንድአፍራሽ እና ወይዘሮ የተመኙ ፋንታዬ ይባላሉ ድ መ ው ኢው ው ል ፉሬ ሺቷቃውት በሕፃንነታቸው ትምሀርታቸውን የጀመሩት እዚያው ሰሜን አገባ ጊዮርጊስ በሚባል አጥቢያ ነው በዚያ አባ ወልደኪሮስ ከተባሱ መምህር ዘንድ ከፊደል ንባብ ጀምሮ እስከ ቅዳሴ ድረስ ተማሩ ከዚ ያም እልፍ ብለው ጃንአሞራ ከሚባል ቦታ ከመሪጌታ ይትባረክ ዘንድ ምዕራፍና ጸመድጓ ተምረዋል እንደገና ወደ ጠለምት ተመልሰው ሰገነት ማርያም በምትባል ደብር ከመምህር አለቃ ብርሃኑ ቅኔ ተማፋ ቀጥሎም አለቃ ወልደ ኪዳን ከሚባሉ መም ህር ዘንድ ቅዬውን አስፋፍተዋል በወቅቱ የጎጃምና በጌምድር ሲቀጳጳስ ከነበሩት ከብፁዕ አቡነ አብር ሃም መዓርገ ዲቁና ተቀብለዋል የመጻሕፍቱ ሊቅ መምህር ገብረ ሕይወት ዲቁናቸውን ከተቀበሉ በኋሳ በትውልድ አካባቢያቸው ለመቆየት አልፈለ። ከመምሀር ገብረ እግዚአብሔርም ዘንድ ሙሉ ሐዲሳትን ተምረው በመምህርነት ተመርቀዋል አቡሻህርን ከዶክተር አለቃ አየለ ዘንድ ጠንቅቀዋልፎ ከዚያም በኋላ በመንበረሬ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሐዲሱን እያስተማሩ መጻሕፍተ ብሌያትን ከታላቁ ሊቅ ከመምህር ፊሳታዎስና ከመጋቤ ምሥጢር ጌራ ወርት አኦጠናቀዋል ሙጭሙ ድቿቋይጄ ቃቓፁውች ሽኖ ቲቲ መምህር ገብረ ሕይወት አዲስ አበባ በሣስተማር ላይ እንዳሉ በህወ ዓም ለጸባል ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም በሄዱበት በዚያው ቆይተው ከአለቃ አባ ይትባረክ ዘንድ የደብረ ዓባይን ቅዳሴ ተምረው በመምህርነት ተመርቀዋል ከደብይደ ሊባኖስ ገዳም ተመልሰው ከመጋቤ ሐዲስ ወልደ ማካኤልና ከአቡነ ዮሐንስ ፍትሐ ነባሥትን ከሊቀ ሊቃውንት ዋገስ ሃይማኖተ አበውን ተምረው ምስጢሩን በማገናዘብ ጠንቅቀው ተረድተዋል መምህር ገብረ ሕይወት ሰይፉ ጉባኤያቸውን በተባሕትዎ ለማስ ተማር ስለመረጡ ደብረ ሐዌ ገዳም በመግባት ሥርዓተ ምንኩስናን ከመምሀር ገብረ ሥላሴ መዓርገ ቅስናን ከብፁዕ አቡነ ዮሐንስ ከዚያም ቁምስናን ከብፁዕ አበነ አንድርያስና ከብፁዕ እቡነ ሳዊሮስ ተቀብለዋል ከዉ ዓሥ ጀምሮ ማስተማሩን የጀመሩት መምህር ገብረ ሕይወት በዳግማዊ ምኒልክ መታሰኪያ ቤት በኣታ በሚገኘው ትምህርት ቤት በሐዲስና በፍትሐ ነገሥት መምህርነት ተመድበው ለዘጠኝ ዓመታት አስተምረዋል በዚሀም መጋቤ ሐዲስ ተብለዋል ከ ዓ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ደግሞ በሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሃገረ ስብከት በሣገኘው ደብረ ጊ ቅድስት ሣርያም ገዳም ሳይታክቱ አልጋም ላይ ሆነው መጻሕፍትን በሣስተማር ቆይተዋል እጊህ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን ሲቅ በትጋት ባስተማሩባቸው ረቿም ዘመናት ብዙዎችን ጳጳሳትና ታላላቅ መምህራንን አስተምፈው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አበርክተዋል ከሊቃነ ጳጳሳቱ መካከል ብፁዕ አበን ማቴዎስ ብፁዕ አኣቤነ ሳሙኤል ብፁዕ አቡነ ታዴዎስ ብቦዕ አቡነ ናትናኢል ብፁዕ አቡነ ኒቆዲሞስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስካልዕ ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ ብፁዕ አቡነ ቂርሎስ ብፁፅ ኣቡነ ፈልይስ ይገኙቢታል ከመምህር ገብረ ሕይጦት ዘንድ ተምረው ከጡት ታላላቅ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት መምሀራን መካከልም እለቃ ልሳነ ወርቅ የቅድስት ሥላሴ መምህር መምህር ፀሐይ መሆዝር ከንፈ ርግብ መምህር ሐዲስ አለቃ ሐረገ ወይን አለቃ ዓምደ ዮን መሪጊታ ህህህህላ ፎፒከር ፉሬ ፈቃውፓ አድሣሱ መምሀር ገብረ ጻድቅ አለቃ ገብረ ጻድቅ መሪጌታ አክሊ ሉ አለቃ ሲራክ መምህር ሚናስ መምህር ተድላ መሪጌታ ሣሀለ ማርያም አባ ገብረ ጻድቅ መምሀር ገብረ ማርያም መምህር እሸቴ መምህር ጽጌ መምሀር ዜና ደባፋው መምህር ጥበቡ ወማር ያም አዛ ላፅከ ማርያም አባ አፈ ወርቅ ዘነበ መሪጌታ ቀለመወርቅ ገብረ ኢየሱስ መምህር ልፁል ያሬድ ኣባ መስፍን መምህር ቆለ አብ መምሀር ዘገብርኤል መሪጌታ ስብሐት መኮንገ አለቃ ተሰማ አባ ዘሚካኤል መሪጊታ ገብረ ሥላሴ አባ ጽጊ ብርሃን መሥሪጊታ ቃለ ድቅ አባ ኃይስ ጊዮርጊስ መሪጌታ ዘውዴ ተፈራ ቄስ አዘነ መሪጌታ ይትባረክከ አጋፋሪ ሐዋዝ መሪጌታ መርዓዊ መሪጌታ ዐቢይ መሪጌታ ገብርኤል መሪጌታ ዘውገ መሪጌታ ገብረ እግዚአብሔር ኃይሉ መሪጌታ ይጌይስ ተመስገን መሪ ጌታ ገብረ ኢየሱስ ካሣ መሪጌታ ኃይለ ጊዮርጊስ መሪጌታ ልሳነወርቅ ደሳለኝ ይገኙበታል አባ ገብረ ሕይወት ሰይፉ በማኅበረ መነኩሶቴ ፈቃድ የደብረ ፄ ማርያም ገዳም ኃላፊ በመሆንም ገዳሙን አስ ረዋል። የአለቃ አየለ መምህር ናቸው እነዚህ ስድ ስቱ ናቸው የመጻሕፍት ቤት መሠረቶች ኋ ፆ የእነዚህ መምህራቸው ወልደ አብ ወልደ ሚካኤል ይባላሉ ያስተማሩት ጉንደር ግምጃ ቤት ሁነው ነው ያስተማሩበት ዘመን ፍሬ ቷቃው ን ሱዳን መጥቶ ጐንደርን ባቃጠለበት ጊዜ ነው ክዚያን ጊዜ ጀምሮ ነው ሲወርድ ሲዋረድ የመጣው ይኸው ነው አንግዲህ እና እነዚያ ያልኳችሁ ሰዎች የርሳቸው ተማሪዎች ናቸው ወልደ አብ የሚባሉ የመንዝ ሰው ነበሩ እሳቸው አራቱን ጉባኤ አስተምረዋል ጐንደር ላይ ሰውዬው የአራት መቶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ካህሀናት ነበሩ እያ በሉ ኢያጠጡ ብሉዩን ሐዲሱን ዚቁን መጽሐፈ መነኩሳትን አስ ተምረዋል። ዓም በደብረ ሊባኖስ ገዳም ተፈጽሟል እስራት እና እሳት ያልበገራቸው መምህር ኒዕ ረሬድ ሯሆመድን ድጭ ሰም ጽድቅ ዜማ «ሥነ ብ ሙሠ ሙሙሙ ሙሥ «ሞምሥሟሯቾሦ ዕያዳጳ ግ ሂል ጨሴረ ፈቃድና ጳዛጸሃ ው» መምህር ጥበቡ አስናቀ ሃብተ ሚካኤል የተወለዱት ታገሣሥ ቀን ዓም በወቅቱ መንዝ አውራጃ ሰሜን ሸዋ ልዬ ስሙ ግሼ በተባለ ቦታ ነው ወሳጆቻቸው ሻለቃ አስናቀ ሀብተ ሚካኤል እና ወሮ ልኬለሽ አስምሬ ይባላሉ የመምሀር ጥበቡ ወላጆች በተለይም አባታቸው በቤተ መንግሥት በአዝ አስተዳደር ሥራ የኖሩ ሰመሆናቸው ልጃቸውም እንደሳቸው በቤተ መንግሥት እንዲሠሩ ነበር የሚፈልጉት ፈቃደ እግዚአብሔር ደግሞ ሌላ ኛሆነ መምህር ጥበቡ እስናቀ ስለ አጠቃላይ ሕይወታቸው በራሳቸው የቀረበውን ገለጸ እንደሚከተለው ለማቅረብ ተሞክሯል አ ረረሰቃመታ ፒ ፍሬ ቂያውታ እህ ታላት የቤተ ክርስቲያን ሊቅ የወር ደመወዛቸው ብር ሁለት መምህር ጥበቡ አስናቀ መቶ ብቻ ነው ሌላ ተጨማሪ መተዳደሪያ የሚሆን ገቢ የላቸውም ለምግባቸው ለልብሳቸውና ለሌሎችም አስፈላጊ ጉዳዮች የወጪቋታ ቸው ይችው የወር ደመወዛቸው ነች ከዚችው ላይ ተማሪዎቻቸውን እስራት እና እሳት ያልበገራቸው መምሀር ለሚያስተምሩ ወኪል መምህራቸው ይደጉማሉ ሲታመሙ ለመታከ ሚያና ለመድኃኒት መግዣ ያወጣሉ ምግባቸውን ለሚያሰና ዱላቸው ልብሶቻቸውን ለሚሟያጥቡሳቸው ወጪ ሆኖ የሚከፈለው ከዚሁ በወር ከሚያገኙት በጣም አነስተኛ ክፍያ ነበር እንዲህም ሆኖ ግን ሐሳባቸው ትኩረታቸው ጨዋታቸው ሁሉ ስላ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ነው መምህር ገብረ ሕይወት ሰይፉ ጥር ቀን ዌ ዓም ዐረፉ ሥርዓተ ቀብራቸውም ብፁዕ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖትን ጨምሮ ብፁዓን ሊቀነ ጳጳሳት በተገኙበት ተር ተገቫ ዓም በደብረ ሊባኖስ ገዳም ተፈጽሟል ያረታ ቦደፎድ መድሮንሃ ድምጭ ሰምሠ ጽድቅ ጋሄማ ኔ ድ «ያታሥማረፁዖ ዳንት ዘጨረ ፈመቃድኖ ፇኋዛናዝሀ ኦው» ጥበቡ አስናቀ ሃብተ ሚካኤል የተወለዱት ታኅሣሥ ፉ ዓሥ በወትቴ መንዝ አውራጃ ሰሣፄን ሸዋ ልዩ ስሙ ኑ ግሼ በተባለ ቦታ ነው ወሳጆቻቸው ቫለቃ አስናቀ ሀብተ ሚካኤል እና ወሮ ልኬለሽ አስምሬ ይባላሉ የመምህር ጥበቡ ወላጆች በተለይም አባታቸው በቤተ መንግሥት በአገር አስተዳደር ሥራ የኖሩ ባመሆናቸው ልጃቸውም እንደሳቸው በቤተ መንግሥት እንዲሠሩ ነበር የሚፈልጉት ፈቃደ እግዚአብሔር ደግሞ ሌሳ ሆነ መምህር ጥበቡ አስናቀ ስለ አጠቃሳይ ሕይወታቸው በራሳቸው ቀረበውን ገለጻ እንደጻከተለው ለሣቅረብ ተሞክሯል ዉዉ » ፍሬ ሐ ቃው የትምህርት ጅማሬ «እኔ ወደ አብነት ትቤት የገባህበት ምክንያት በአግዚአብሔር ፍቅር ነው እንጂ ቤተሰቦቼ መርተውኝ ወይም አስገድደውኝ አይደ ለም ቤተሰቦቼ ወደ ትምህርት ቤት እንዳልሔድ ሦስት አራት ጊዜ አስረው ከቤት አስቀርተውኛል ወደ ቤተ መንግሥት እንጂ ወደ አብነት ትቤት አንድሔድ አይፈቅዱልኝም ነበር ምክንያቱም ትውል ዳችን አባቴም ሆነ ዘመዶቻችን የሚያገለግሉት በቤተ መንግሥት ስለሆነ እኒም በቤተ መንግሥት አገልግዬ ለመሾም እንጂ ትምህርት ለመማር አይፈቅዱም ነበር። ሰሜን ጎንደር አውራጃ ቅዱስ ያሬድ ተስወረበት ከሚባልበት አጠገብ የድጓና እቋቋሥ መምህርት ከሆኑት ከመምህር ኃይሉ ዘንድ ሐዲሳት ሦስት ዓመት ከዚያ ተመልቬ ቂርቆስ ዓመደ ወርቅ አካባቢ ከአለቃ ታምራት ዘንድ አምስት ዓመት አቋቋም ዝማሬ መዋሥዕት ተምሬአለሁ ፉሬ ፈቃውፇፖ እየተማሩ ማስተማር ከዚያ ተነሥቼ በጌምድር በመሔድ መካነ ኢየሱስ ከሚገኙት ከታ ላቁ ሲቀ ከመምህር ገብረ ጊዮርጊስ ፍትሐ ነገሥትና ቅኔ ሦስት ዓመት ተምርያለሁ በእነዚህ በምንማርባቸው ወራት ቤቴ ሦስት ጊዜ ተቃጥሏል ሁለት ጊዜ ሲቃጠል መጻዱሕፍቶቼቹ ድነውልኝ ነበር በሦስ ተኛው ጊዜ ግን መካነ ኢየሱስ ሳለሁ ዓመት ሙሉ በእጄ የጻፍኩት ፍትሐ ነገሥት ትርጓሜ የሐዲሳቱም ትርዓሜ መጽሐፍ ሌሎችም መ ጽሐፎቹ የጽሕፈች መሣሪያዬ የማስቀጽላሳቸው ተማሪዎች መሣሪያ ዎች ሁሉ ተቃጥለውብኛል በዚህ ጊዜ የመምህራችን ቤት በተማሪ ዎች መኖሪያ ቤት መካከል ነበር ጠዋች ጠዋት መምህራችን ጉባኤ አያስታጉሉም የብዙ ተማሪዎች ቤት ሲቃጠል ባመካከል የነበረውን የመምህራችንን ቤት እሳት ምንም ሳይነካው አልፎ የዕቃ ቤቱን አቃጥሎታል ይሀ የማይረሳኝ የተማሪነት ዘመኔ ተአምራት ነው በሕይወቴ ብዙ ችግር ገጥሞኛል ገንዘብ ቸገሮኛል ታምሜ ጤና አጥቼ ተቸግሬአለሁ ሆኖም በጣም ያዘጌኩበት መጻሕፍቴ በተቃጠ ሉብኝ ጊዜ ነው ዮሐንስ በበረሃ እናቱ ኤልሳቤጥ ሞታበት ብቻውን ተቀምጦ ሳለ እንዳገኘው ኃዘን ያለ ኅዘን ነው ያገኘና ካዚያ ከበፄምድር ወደ ደሴ ሔጄ እንደገና ገንዘብና ደብተር ሰብስቤ ተመልሼ መካነ ኢ የሱስ ሔድኩና ፍትሐ ነገሥች ትርጓሜን መጻፍ ጀመርኩ ሰዎቹ በጣም ተደነቁፁ ያንን የመምህሬን መጽሐፍ እየገለበጥኩ በምጽፍበት ጊዜ ሌሲት ይጽፋል ተብሎ ለመምህር ተነገራቸውሹ መምህሬም መ ሐፉን ወሰዱበሄ አዘንኩ እንደገና ወደ ገጠር ወጥቼ መጽሐፍ ስፈልግ ከእኛ ጋራ የተማረ አንድ መምህር ታሞ ደብረ ታቦር ሐኪም ቤት ገብቶ ነበር። ዛሬ ቤተልሔም በከፍተኛ ችግርና በአሳዛኝ ሁኔታ ላይ ይገኛል በዚያ የሚገኙ ታላላቅ የኢትዮጵያ ሊቃውንት በአሁኑ ጊዜ መጠለያ ቤት የሳቸውም የመማሪያ አዳራሹ በሮጳ ዓም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት በነበሩበት ጊዜ አራት ሸሺ ብር ሰጥተው የተሠራው ነበር ያንንም ነፋስ ገነጣጥሉ ጥሎት ቤት የለም ሊቃውን ቱንም ሆነ ተማሪዎቹን ረሃብ እየተፈታተናቸው ነው የሚበሉት እየጠፋ ውኃ ጠጥተው የሚያድሩበት ጊዜ ይበዛል ትንሽ ትንሽ ኣዲስ አበባ እየመጣን ከበጉ አድራጊዎች ከምናነኘው እርዳታ በስተቀር ሊቃውንቱ ቋሚ መተዳደሪያ ገቢ የላቸውም የድጓ ተማሪዎችም ቀለብ የላቸ ውም ቀደም ባለው ጊዜ በበጎ አድራጊዎች የተተከለ ወፍጮ ነበር ከዚያ ከሚገኘው ገቢ ሊቃውንቱ ይረዱበት ነበር ዛሬ ወፍጮው በአ ገልግሎት ብዛት አርጅቶ ተበላሽቶ ከቆመ ቆይቷል የሲቃውንቱም ርዳታ ቀርታለች የድጓ ትምህርት ቤቱ በቅድስት ቤተልሔም ቤተ ክርስቲያን ሥር ነው የቤተ ክርስቲያኑ ገቢ እጅግ በጣም አነስተኛ በመሆኑ ለአባልጋይ ካህናቱም በቂ አይደለም አገሩ አካባቢው በድርቅ ፍሬ ፈቃውታ የተጐዳ ስለሆነ ካህናቱም በችግር ላይ ይገኛሉ የትምሀርት ቤቱ ሊቃውንትም ከቤተ ክርስቲያኑ ገቢ የሚረዱበት ሁኔታ የለም ተማሪዎቹ የመጡበች ሥራቸው ዓላማቸው ስለሆነ ምንም ዓይነት ችግር ቢያጋጥማቸው የከፋ ረሃብም ቢሆን ችግሩን ተቋቁመው በጽና ትና በችዕግስት ይማራሉ እንጂ ትምህርታቸውን አቋርጠው ወደ የመጡበት እስከመሄድ የደረሱ ተማሪዎች እስከአሁን የሉም የአብነት ትምህርቱን ጠብቆ ለትውልድ ማሰተላለፍ የሚቻለው በእውነቱ ከሆነ የትም ቢሆን ሊቃውንቱን ባሌበት ቦታ ለኑሮአቸውም ሆነ ለሚያስተመሩት የሚያስፈልጋቸው ነገር ሲሟላላቸው ተገቢው አንክብካቤ ሲደረግላቸው ነው እንግዲህ የድጓ መጽሐና የተገኘው ቀደም ብዬ እንደገለጸኩት በሊቁ በልሳነ ዕፍረት ነው እርሱ ይኸንን ታላቅ መጽሐፍ አጥፍቶት ቢሆን ኖሮ ዛሬም አይገኝም ቀረ ነበር የሚባለው አንዱ የድጓ መጽሐፍ ተቀብሮ ከተደበቀባት ከቃጠሎ ድኖ በመገኘቱ ዛሬ በኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናች ሁሉ ተስፋፍቶ ሊገኝ ችሏል ምክንያቱም የተመለከተ ምልክት ያለው ድጓ ያ ብቻ ስለነበር ነው ለምሳሌ ቅዱስ ያሬድ የጻፈው ድጓ ምልክት የለውም ስለዚህ ይኸ የምስክሩ ድጓ ምልክት አለው ያንን ጠብቆ ይዞ በመገኘቱ ይኽው ለዛሬው ትውልድ ሊደርስ ችሏል እንደገና ደግሞ የቢተክርቲያን መም ህራኑን መርዳት ያስፈልጋል ከዚህ ቀደም የመምህሩ ማደሪያ ብቻ አራት መቶ ቀላድ መሬት ነበረው ይኸ በመሬት አዋጅ ምክንያት ቀርቷል መምህሩም ከፍተኛ ደመወዝ ነበራቸው ቀርቷል ከዚያ በኋላ ቅድስት ቤተልሔም ምንም ዓይነት ገቢ የላትም ትምህርት ቤቱም እንዲሁ ምንም ዓይነት የነበረው ደመወዝ ካለፈው መንግሥት ጊዜ ጆምሮ ተቋርጦ ቀርቷል የትምህርት ቤቱም ሆነ ሊቃውንቱና ተማሪዎቹ ምንም ገቢ የላቸውም ስለዚህ ቤተክርስቲያን ሲቃውንቱን መንከባከብ ለትምህርት ቤቱም መማሪያ ክፍሎች እና ፅቃዎች በማሟላት ቤተልሔም የድጓ ማስመ ስከሪያን ጠብቆ ለትውልድ ማቆየት አለባት ይኸን የመሰለ ታላቅ ሙያ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት በሌላው ዓለም ጭራሽ የለም ፌፌዴዴ ው ፉሬ ፈቃው በመላው ዓለም አስደናቁ ሆና የሚያኮራን የቤተ ክርስቲያናችን ብቸኛ ሃብት ገው ስለዚህ ይህ ታሳቅ ሙያ ትምህርትና ታሪክ እንዳይጠፋ ምእመናን የቅድስት ቤተልሔም ድጓ ምስክር ቦታን ጠብቆ ለማቆየት ትምሥህርች ቤቴንና ታሪካዊ ቤተ ክርስቲያን መንከባክብ በሚቻላቸው ሁሉ መርዳት ይገባቸዋል ሊቃውንቱን መደገፍ ተማሪዎቹን በሚያ ስፈልጋቸው ሁሉ መርዳትና ማበረታታት ያጠበቅባቸዋል ይኸ የቤተ ክህርስቲያንም ሆነ የአገር አደራ ነዐ ዜሣው ቅርሰ እንዳይጠፋ ተጠ በቆ መቆየት አለበት ምእመናን ልጆቻቸው የአብነት ትምህርቱንም እንዲሃሩ ማሳወቅ በረታታት አለባቸወው ሊቃውንቱም ተምረው ከጦጡ በኋላ ከህገረ ስብከትም ሆነ አጥቢያ አብያተ ከርስቲያናት ሊቃውንቱን ተቀብለው ቦታ በመስጠት ለኑሮአቸው የሚያስፈልጋ ቸውን በማሟላት እንዲያስተምሩ አስፈላጊውን ሁሉ ማድረግ አለባቸጠ ውዑ ሊቃውንቱም ትምህርቱን በማስተማር ተተኪዎቻቸውን ሣፍራት አለባቸው ሊቃውንቱን በአጥቢያቸው እንዲያስተምሩ የሂያስፈልጋ ቸውን ከሟሉላቸው ከቦታ ቦታ እየለቀቁ እንዳይሄዱ ማድረግ ይቻ ላል ድዓቸውንም ኢያጠፉ ተማሪ እየበተኑ እንዳይሄዱም መቆጣጠር ይቻላል ብዙ ጊዜ ሊቃውንቱ እየለቀቁ ወደ ከተማጓ የሚወጡት የሚ ቀበላቸው የሚደግፋ ቸው በማጣት ነው እነዚህን መምህራን ደመወ ዛቸውን ያሱበት ደብር ሊከፍላቸው ይችላል አቅም ባይኖረው እንኳን የሕዝቡን ልጆች የሚያስተምሩ ስለሆነ ሕዝቡ የሚቻለውን ያህል የአቅሙን እያወጣ አሰባስቦ እንዲደጉማቸው ለማድረግ ማስተባበር ነው በዚህ ሁእቤታ መምህራኑ ባሰብት እንዲቆዩ ማድረግ ይቻሳላሳል የአ ብነት ትምህርቱንም ጠብቆ ለትውልድ ለሣቆየት ይረዳል ከመጀመሪያው እሳቸው እስካሉበት ድረስ ያሉትን የድጓ መምሀራ ኑን አባቶችዝ ሲዘረዘሩ ከቅዱስ ያሬድ ይጀምራል ሳዊሮስ ስንድሮስ አንዲሮስ ብልዳዶስ ቬፋ ገብሩ ጌራወርቅ አባጊዮርጊስ ልሳነ ዕፍ ረት ፅንቆ ዛካሕርይ አስተማሩ ግሪሣ አብያተ ከርስቲያና ቱንና መጻሕፍቱን አቃጥሉና አጥዓቶ ሲቃውንቱን ፈጅቶ ከዚያ የጥፋት ዘመን በኋላ ልሳነ ዕፍረት የድጓ መጽሐፉን አግኝቶ ቅድስት ቤተልሔም ቃውዖ የድጓ ምስክር ቦታ ሆና በዓዋጅ አጸናች ክዚያ ልሳነ ፅፍረት ቃለ አብ ዕጨጌ ቃለ አዋዲ ሕንፃ ሃይማኖት ተጠምቀ መድኅን አሸቴ ወልደ ገብርኤል ሕንፃ ሃይማኖት ወልደ መለኮት ሠርፀ ድንግል መምህር ክንፈ ሜካኤል ገብረ እግዚአ ብሔር ደርሶ መምህር መርሻ ወልደ ማርያም ገብረ መድጎኅን አለቃ አምሳሉ መርሻ ስብሐተ ማርያም ሊቀ ምሁራን ጥበቡ መንግሥቱ ተክለ ማርያም ናቸው ከላይ የተጠቀሰውን ያቤተልሔም አጠቃላይ ሁኔታ የተረኩት ሊቀ ምሁራን ሙሉ ገላው ከሊቀ ምሁራን ጥበቡ መንግሥቱ ተክለ ማርያም ቀጥሎ የነበሩት ሊቅ ሲሆኑ በደረሰባቸው የራስ ሳይ የነርቭ ሕመም ምክንያት አዲስ አበባ ሐያት ሆስፒታል ሲታከሙ ቆይተው ጥር ቀን ያቿ ዓም በተወለዱ በስልሣ ስምንት ዓመታቸው ዐርፈዋል አስ ከሬናቸው ወደ ተጦለዱበትና ቢያገለግሉበች ወደ ቆዩባት ቅድስት ቤተ ልሔም ቤተ ክርስቲያን ተወስዶ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ደቀ መዛርቶ ቻቸው በተገኝብት የቀብራቸው ሥነ ሥርዓት የካቲት ጵ ቀን ዓም ተፈጽሟል ምኃጭ ዕምሀ ጽድቀ ጋዜሣ መጋጻቶ ያይዖሀ ቆም ዘቲከየ ፉሬ ፈቃውት ፍቅር ዘዘዌዊኖናማ መኙፉሌጳ «እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በቪህ ፍቅርን ዐውቀናል እኛም ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ይገባናል» ስዮሐደጂ በዓለማችን ላይ በተለያዩ ኦጋጣሚዎች ታላላቅ የኪነጥበብ ሰዎች የታወቁ ፈላስፎች ስለፍቅር ብዙ ብለዋል ይሁን እንጂ የአውነተ ኛውን ዓቅር ምንነቱን የገለጹት በተግዛርም ያዋሌት በጣም ጥቂቶች ናቸው እውነተኛ ፍቅር ብዙ ስለተጻፈበት ጦይም ተደጋግኖ ስለተ ነገረ ከሰው ልቦና አይገባም እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር የሚገኘ የተለየ ጸጋና የክርስትና ሃይማኖትም መሠረት ነው «ወዳጆች ሆይ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለሆነ የሚወደውም ሁሰ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስሰሚያውት እርስበርሳችን እንዋደድ» ዮሐሄ ሮሜ የሰው ልጆች በሃይማኖት ጸጉተው በአግልግሎትም ተጠምደው ቢኖሩ ከዚያም አልፈው ንብረታቸውን ለነዳያን እየሰጡና እየመጸጦቴ መሳ ሕይ ወታቸውን ቢያሳልፉ ቢጾሙ ቢክአልዩ ቢሰግዱ የሕግጋት ማሠሪያ የሆ ነውን ፍቅርን ካልያዙ ከንቱ ነው ቆሮ ፍቅር ከሌለ ሰሳም የለም ፍቅር የሌለው ሰው ተስ ቢስ ነው ራሱን ይጠሳል ቅና ትና ምቀኝነትን ተመልቶ የሴሎችንም ሰላም ይነሣል ኃጢአትጉ ያለ ይሉኝታና ያለገደብ ይፈጽሣል ሸንጋይና በመጨረሻም ሃይማኖት የለሽ ይሆናል መዝ በአንጻሩ ፍቅር ካለ የጎደለው ይመላል የጠ መመው ይቃናል መራራው ይጣፍጣል ጥቂቱም ይበዛል «ፍቅር የኃጢአትን ብዛብ ይሸፍናልና» ጴጥ ማቴ ምሳ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ለደቀመዛሙርቱ አደ ራውንና ትእዛዙን በሚሰጥበት ጊዜ «እኑ እንደወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት» በማለት ዓቕርን ምሳሌ ሆኖ አስተምሯል ዮሒሐ ለዚህ ነው ፍትርን ሐዋርያት ርፈ መ መ መ መ መ ፍሬ ፈቂታውጋ የትምርታቸው መጀመሪያና ማሣረጊያ ያደረጉት ሊቃውንትም በመ ጻሕፍታቸው ሰፊ ዓምድ የሰጡት መዘምራን ድምጻቸውን ከፍ አድር ገው የዘመሩት።