Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኞየለበሞሞውው ቸው የሙ አያ ድቡልቡሌና አጋፋሪ እንደሻው እንደ ትጉ አትክልተኛ እየሆኑ ሄዱ ገና የሶስት አመት ጨቅላ አይተው ለአቅመ ሄዋን ስትደርስ ምን አይነት ውብ ሴት እንደምትሆን ይገምቱ በግምታቸውም ይደሰቱ ነበር። አይ አንቺ የነገ ተስፋ እያሉ በልባቸው ሲለምኑ ሲፆሙ ሲፀልዩ ሲሰግዲ እንዲህ ሲሉ ስድሳ አመት። ስቀልድ ነው ንጂ እሱማ ምን ይደርስብኛል። አቶ ብርፃነና አቶ ጥላሁን እንዲህ እየተጨዋወቱ ኦቦ ቤቱ ሲገቡ ፀሀይዋ ጠፋችና ሀረገወይን ብቅ አለችላቸው ሶ ጥላሁን ወደዚያው አመሩ አቶ ብርሃነም የተነቀሰውን የመት አበሻነሸን ብርኦ አንገት ለማድነቅና ምሳሌ ለመስማት የሚመችበት መርጠው ተቀመጡ በጅ የሰሙት ምሳሌ ገር ቢበዛ ባህያ ይጫንም ነበር። እሺ ለናንተ ስል አንድ ብርሌ ተሩብ አላቸው ተው አራት ብርሌ ይሁንልህ አንድ ተኩል ይልቅ በል እርግጠኛውን ዋጋ ተቀበል እሺ ሁለት ብርሌ ሶስት ብርሌ አሉዋት አንገትዋ ልጅ እሺ። ባይሆን አንድ ሁለት ሶስት ብለው ፈጥነው ጠጠሮቹን ሀይቁ ውስጥ ወረወሯቸው እና እንጉዳይ አንቺስ ጨሌዎችሽን አውልቀሽ ውሀው ውስጥ አትጥይም። ጭስስ አለ ካፍንጫው ጪሱ ቡልቅ ቡልቅ አለ። ምነው አል ብል በቃህ ወዳጄ ጨስክ ተናደድክ ብለውት ዝም ሊሉ ሊስሙት እየፈለጉ እሳቸውም በተረት ዜማ ቀጠሉ ምን አጨሰህ ምን አናደደህ። ምን ያጨሳል ምን ያናድዳልገ። ምነው መጨስህ ሙ ብለው ተነፈሱ የኔም የርስዎም የተረታችን አንዱ ምልክት ነው። ደንግጠው ጋሻቸውን ጣሉ ወፈርሁዎሥ አህዛብ ለፍቁር ወልድየ እንዲል መፅሀፉ ዋቱ መፅሀፍ ነው ግን። አለች ሀሳባቸው ያጋፋሪ እዩኝስቲ በፈጠራችሁ ጌታ አለ አያ ድቡልቡሌ መልኬ ለሴት ልጅ ያንሳታል። እኔና አቶ ተገላቢጦሽ እሳቸው ዘንድ መሄዳችን ነው እኔ ምናልባት የሞት መድሀኒት ቢያገኙልኝ ብዬ በተስፋ እሱ መወለድ ቢያስችሉት ምናልባት ብሎ በተስፋ አንተ ደሞ አብረኸን እንሂድና ሙሉ ሰው ያድርጉኝ ብለህ ለምናቸው እሺ ይሉኛል። በሉ እንዳ ሁለተኛውን ተረትህን እየሄድን ትነግረናለህ እሱስ ጥሩ ነበር።
ኞየለበሞሞውው ቸው የሙ አያ ድቡልቡሌና አጋፋሪ እንደሻው ቦርጨቅ። መልአክ ነኝ መች አልኩገ ደ በና ሰሱ ብሎት ወጣ ከመኪናው በየነ ሽሽ ግራ ገብቶት ትንሽ እንደቆየ አንድ ሀሳቁ መኪናውን ከፍቶ ሰውየው ሮጦ ገባ ወደ ቡና ቤቱ የለም አ ሰው ጠፋብዎት። አይ አንቺ የነገ ተስፋ እያሉ በልባቸው የማነሸ ልጅ አምዬ ይሏታል አጋፋሪ ባለ ኮልኮሎይቱ ልጅ በመሆንዋ ቀና ብላ በእምነት ፈገግታ ታያቸውና ሴት ልጅ ትክ ብላ ሰው አታይም ሲሉ ያስታወሰች ይመስል ወድያውኑ እያቀረቀረች ያባባ አገሌ ስትላቸው ቆንጆ ልጅ ነሽ። እንዲህ እያሰላሰሉ ቀስ በቀስ እንቅልፍ ወሰዳቸው ሌላ ህልም አዩ ጋሼ መላኩ ባህታዊ ሆነው ከስተው መንምነው አጥንት ብቻ ቀርተው በዘንጋቸው ወደ ዋሻቸው በኩል እየጠቆሙ ና ልንገርህ ወንዳፍራች አሉዋቸው አቶ ወንዳፍራሽ ፈርተው እምቢ ሲሉ ፈለጉ ጋሼ መላኩ እየጐተቱ ወደ ዋሻው አስገቡዋቸው እንደገቡ አሁንም የአሮጊት ድምፅ ስማ አንተ ስው ስማ ወደ ኋላ ስማ አላቸው ፈጣሪም ሴት ልጁን ሕይወትን ለሞት ዳረለት ሞትም ሰይጣንን ሜዜ ሁነኝ አለው እርጅና ጨምዳዳ አፉን እያጣመመ ወደ አቶ ወንዳፍራሽ በኩል ሲመጣባቸው ሊሸሹ ዘወር ቢሉ ጋሼ መላኩ የዋሻውን በር በትልቅ ድንጋይ ድፍን ሲያረጉባቸው እርጅና ሊይዛቸው እጁን ሰደድ አርጐ አፈፍ ሊያረጋቸው ሲል ብንን አሉ አሁንም ከእንቅልፋቸው ብስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እክህደከ ሰይጣንዮ አቶ ወንዳፍራሽ ሌላ ህልም እንዳያዩ ፈሩ ተነስተው ወደ ቤተ ክርስቲያን ፄዱ ከቅዳሴ በኋላ ወደ ቤታችው ሲያዘግሙ ድንገት ድንግጥ አሉ ስለሰሙት ያንን ያሮጌት ድምፅ በህልማቸው አንተ ሰው ተመልከት። እሱንም የልጅ ፍቅር እናቱን እንዲያባርር ያረገዋል አልኩና የገዛ እናቱ ሀጢአት ኩነኔ ከምሆንበት ብዬ ወጥቼ ጠፋሁ ልጃቸውን ሞት እንዳይበላው ካገራቸው ከወንዛቸው ኮበለሉ ገሃነም እንዳይበላው ደሞ ከልጃቸው ከራሱ ከኮበለሉ እውነትም የናት ፍቅር ብለው አሰቡ አቶ ወንዳፍራሽ ታድያ ፈጣሪዬ ጥሎ አልጣለኝም አሉ አሮጊትዋ እሷ መሰላት ንጂ እኔስ ይኸው የሱን ፀሀይ እሞቃለሁ ይኾው ከሰው ጋርም አጫወታሰለሁ ዝም ብለው ጥቂት ጊዜ አለፈ አቶ ወንዳፍራሽ በዝግታ ድምፅ ኤሊን ድንጋይ ያለበስክ አሉ ከዚያ ምን ነበር። አይዞሽ ይለኛል ረስቶ አይረሳኝም እንደዚህ ንደ አሁኑ ይሰጠኛል ባንተ እጅ ሆነ ንጂ ስጪው እሱ ራሱ ነው ማደርያም ሰጥቶኛል አንድ አረብ አለ እርጅናዬንና የሰው አገር ሰው መሆኔን አይቶ መጠጊያ ስጥቶኛል የሰፈሩ ሴቶች ደሞ ቡና ያጠጡኛል የሚቀመስ ይሰጡኛል እሱሮው ይመስገን የጐደለኝ የለም መሪ ንኳ ሳይቀር ሰጥቶኛል እዚህ ሰፈር ተረኛ የሆኑ ሁለት ፖሊሶች አሉ ጧት ወደዚህ ወደ ልመናዬ መርተው ያመጡኛል እሉ አልተወኝም ይኸውልህ እንዲያው አንዳንዴ ብቸኝነት ሲሰማኝ አነጋግረዋለሁ ንጂ በደምብ ይጦረኛል ምስጋና ይግባው ዛሬ ደሞ ከሰው ጋር መጫወት እንዳማረኝ አይቶ ይኸው አንተን ላከልኝ እንደዚህ ነው የሱ ነገር አቶ ወንዳፍራሽ ካሮጊትዋ ጋር ሲጫወቱ አርፍደው ወደ ቤታቸው ሲያዘግሙ አንድ መልስ የሌለው ጥያቄ እየተመላለሰ መጣባቸው አሮጊትዋን ዛሬ ጧት ሊያገኙ የአሮጊትዋን ድምጽ በትላንት ማታ ህልም መስማታቸው ምን ማለት ይሆን። እየተሳለሙ በልባቸው አንተ አምላክ የልቡን ደግነት እያየህ ጠብቀው ይሉ ነበር ታዲያ አንድ ሰሞን ይህ አለቃቸው ስራውን እንደ ድሮው ማቀላጠፍ ትቶ ከቢሮው አስር ጊዜ እየወጣ አስር ጊዜ ይመለስ ጀመር የስራ ሰአት አሳልፎ የመምጣት በሸታ ተጋባበት አልፎ አልፎም ዒሙን ሳይላጭ መግባት አመጣ አንድ ወር ያህል ሌላ ሰው ሆኖ ትልቁ ጠረጴዛው ላይ በፃምሳ የሚገመት ዶሴ ተወዘፈ የመድሀኔአለም እለት አቶ ዘነበ ወደ ቤተስኪያን ሄደው እየተሳለሙ በልባቸው አንካሳ እድሌን አዚህ ልጅ ላይ አጋብቼቹበት ይሆን። ሐ ከወሐወመ መህ ሉህ ህወቴ ህህ ኩዋ ፍህ ከዋ ፍፍ ወህይ ወደ ጠጅ ቤት ከፍፅ ስገድ ውብ የሆኑ የተነቀሱ ሴትዮ አይናቸው የፈራ ጥርላቸው የጠራ እግራቸው አንካሳ በብዙ ልዩ ልዩ ምሳሴ የሚናገሩ እመት አበሻነሽ የሚባሉ አባ ቀጥቅጥ ሰፈር ልጠጣ ልደሰት የሚሰኝ ጠጅ ቤት እየመሸ ይኖራሉ ምን አንካሳ ቢሆን የሰው ልጅ መታገሉን ጠጅ መጣሉን አይተውምና የመት አበሻነሽን ጠጅ እንኳን ሀበሻ ፈረንጅ እያንዶቀዶቀ ይጠጣዋል የመት አበሻነሸን ጠጅ ያስወደደር ጥራቱና ንፅህናው ብቻ ሳይሆን ከመት አበሻነሸ ከናፍር የሚፈልቁት ምሳሌዎች ጭምር ናቸው ሲባል ሰማን ንጂ እኛ እንኳን የእመት አበሻነሽን ጠጅ እስከ ዛሬ አአቀመስነውም አክስቶች ቅዳሜ ከሰአት በኋላ በእርግጥ የእሁድን እረፍት ስለሚያስከትል አቶ ብርፃነ በትንሽ መኪናቸው ከጓደኛቸው ከአቶ ጥላሁን ጋር ወይ አመት አበሻነሽ ጠጅ ቤት ሲሄፄዱ እመንገድ ዳር የቆሙ ሶስት ሰዎች በአጃቸውና በገፃቸው የማሳዘን እምጵፅ ምልክት እያሳዩ አንገታቸውን እየቀለሱ ሊፍት ቢለምኗቸው አቶ ብርሃነ ኮስተር ብለው ሰውነታቸውን ነፋ አድርገው ጀግና አትንኩኝ ባይ ፈረሰኛ መስለው አለፉ የሆነ ሆኖ ሊፍት። አሉ አቶ ብርሃነ ከጎን መንገድ መጥቶ ሊገባ ይቃጣ የነበረውን አዲስ ረጅም ሰፊ ሸንጣም ቆንጆ የባለፀጋ መኪና አቶ ብርሃነ ቀጭን ጡሩምባቸውን በሀይለ ቃል ነፍተውበት አቁመውት አእያለፉት የኛ ተራ ነው አሉ በስርአት ይንዱ ሲሉ ቀጠሉ አቶ ጥላሁን አሊያም በህግ ይጠየቁበታል ሲሉ ጨመሩ ከሳሽ አቶ ብርፃነ ህግ በርስዎም ላይ ቢሆን ስልጣን አለውና አሉ መምህር ጥላሁን ደጃዝማች ብርሃነ ልለፍበት ብያለሁ ጌታዬ በህብትዎ አይመኩ ሲሉ አስጠነቀቁ ሣገ ማን ሀብታም እንደሚሆን አይታወቅም ቢያስቡበት ይሻላል ሲል አስታወሰ ነቢዩ ጥላሁን የነገ ምስጢረኛ በመሆኑ ብልፅግና አንድም ከዳተኛ አንድም ወረተኛ አንድም ሽርሙጣ መሆንዋን መዘንጋት ከሞኝነት ያስቆጥራል ብለው አስፈራሩ ሊቀ ሊቃውንት አባ ብርሃን ፀጋ ፋኖው ጥላሁን ዋ። ላንተ ይብላኝ ንጂ አያ ጅቦ ሳታማሀኝ ብላኝ አሉ አመት አበሻነሸ አይ እመት አበሻነሽ። ድየሎትም እንተካሎታለን ሽማግሌው በፈገግታ አእሺንግዲያው አሉ እዚች ዛፍ ስር ቁጭ ብዬ እያለቀስኩ እቆያችቷኋለሁ ይ ሁን ተባረኩ ልጆቼ አሜን አቶ ብርፃነና አቶ ጥላሁን ቶሎ ብለው ሸሹ ወደ ጦ ቤቱ ሊገቡ የፊት በሩን አለፉ በቀኝ በኩል ከባህር ዛፍ ኦኮ እተቆፈረው በቆርቆሮ አተክበበው ሽንት ቤት በር ላይ ቆሞ የሶ ሱሪውን እየቆለፈ ዘወር ሲል ጊዜ አየለ አዝማሪው አይደለም ሌላ ሰው ነው አይ ክፋትህ። እንዲያውም እዚያ አልነበሩም እመት አበሻነሽ ሽንታሙ ሰውዬ መጥቶ እነ አቶ ብርፃነ አጠገብ እየተቀመጠ አንድ ታሪክ አለኝ ዋጋው አንድ ብርሌ አላቸው የታሪኩ ርእስ። እሺ ለናንተ ስል አንድ ብርሌ ተሩብ አላቸው ተው አራት ብርሌ ይሁንልህ አንድ ተኩል ይልቅ በል እርግጠኛውን ዋጋ ተቀበል እሺ ሁለት ብርሌ ሶስት ብርሌ አሉዋት አንገትዋ ልጅ እሺ። እንዲያው እንደ ተጣደ ድስት ብድግ አርገው አወረዱዋቸው አሉ አቶ ብርፃነ ወይ ተአምር ሀረገወይን እስቲ ካሎ ልጄ አሉና እመት አበሻነሽ ካሁን አሁን አንድ መ ምሳሌ ይናገራሉ ብለው ቢጠብቁ እመት አበሻቫነሽ ዝም አልፎ አልፎ ብቻ ለገዛ ራሳቸው እንደ ተጣደ ድስት። አሉ አቶ ጥላሁን አንድ ብር ዱብ እያደረጉ ተሰናብተዋቸው ወደ መኪናቸው ገብተው አቶ ብርሣነ ሞተር ሲቀስቅሱ አቶ ጥላሁን ሰማይ ቤት ባለሻኛዎች ይኖራሉ ብለህ። አያ ድቡልቡሌና አጋፋሪ እንደሻው አጋፋሪ እንደሻው ፉክራቸው እንደሻው አባ መክት። አሉ አጋፋሪ ለራሳቸው ብቻ ያ ሁሉ ጉዞአቸው ምንም ያህል አልቆጫቸው እንዲያው ለምናልባቱ ሞትን ማምለጥ ቢያቅታቸው በማለት ለመጠባበቅ ያህል በየሄዱበት ዘራቸውን ዘርተዋል ከነዙት ሺና ሺ ዘር ስንቱ በቅሎ እንደሆነ ባያውቁም ቅሉ መዝራቱ ራሱ አጅግ በጣም አስደሳች ስለነበር ብዙው ባይበቅልም ያን ያህል አያሳሳባቸውም አጋፋሪ እንደሻው ተረት ሰፈር ደርሰው ሴጣን ቤትን አንደ ወዲህ ትተው የጆሮ ቆራጩን ቤት አልፈው ጆሮአቸው እንዳይታይ ቀጭን ኩታቸውን በጥንቃቄ ተከናንበው ነው መቸስ የታወቀ ነው የጭራቁን ግቢ አልፈው መግደላይት የት እንደሆነች ለመጠየቅ ሰው ሲፈልትጉ አዩት ዛፍ ስር ራቁቱን ተጋድሞ አላፊ አግዳሚወ እንዳያየው ነጠላውን ወደ መንገድ በኩል ጋርዶ አጋፋሪ ግን በበቅሎ በመሆናቸው ቁልቁል አዩት » ቤቶች። የምፈልገው ላሜን ነው አልኳቸው መቶ ብር እንክፈልህ ሃያ ላም ይገዛል አሉኝ ዛያ ላም አልፈልግም ላሜን አምጡ እንግድያው ይኸው ቆዳዋን ውሰድ በስጋዋ ምትክ ስምንታችን ስምንት ስምንት ፍሬ ጤፍ እንስጥህ አሉኝ ኒ እሺ አልኩና በቆዳዋ ከበሮ ሰራሁ እውስጡ አንድ ዝምብ ከትቼበት ዛፍ ላይ ሰቀልኩት ዝምቡ ከውስጥ ከበሮውን እየመታ ዙሪያውን እስከ ሰባት ወንዝ የሚኖሩ ሰዎች ሰባት አመት ሙሉ እስክስታ ወረዱበት ዋሽቼ አላውቅም ከተፈጠርኩ እሁድ ተወልጅ ሰኞ በግሬ እሺ አሉት አጋፋሪ ሌቦቹን ተሰናበትኩና ጤፌን በስልቻ ተሸክሜ ወዳገሬ ጉዞ ጀመርኩ ልክ አገሬ ልገባ የስምንት ቀን መንገድ ሲቀረኝ ሀይለኛ ዝናብ ወረደ አብረውኝ ይጓዙ የነበሩ መንገደኞች ጉጐፈሬዬ ስር ተጠልለው ዝናቡን አሳለፉ ግን ሳላስበው በልማድ ውፃሃውን ከጠጉሬ አራገፍኩትና ወንዝ ሆኖ ጠራርጎ ወሰዳቸው ዋሽቼ አላውቅም ከተፈጠርኩ እሁድ ተወልጄ ሰኞ በግሬ ሄድኩ ከዚያስ። ስምንት ቀን ተጉዢ የት እንደደረስኩ አጠይቃለሁ ታዲያ ካገሬ የአስራ ስድስት ቀን ጉዞ ርቀት ላይ ነው ያለሁት ይህ ሁሉ እና ብዙ ሌላ ተገላቢጦሽ ነገር ሲደርስብኝ አስራ አንድ አመት አለፈ በመጨረሻም ስምንቱን ጉንዳን እየነዳሁ አገሬ ገባሁ ቤት እደርሳለሁ ታድያ ዳሱም እንዳለ ነው ዘፈኑም ያው ብራምባር ሰበረልዎ ነው የማን ሰርግ ነው ብዬ ብጠይቅም ያው የወላጆቼ ሰርግ ነው ዋሽቼ አላውቅም ከተፈጠርኩ እሁድ ተወልጄ ሰኞ በግሬ ፄድኩ ብጀ አሉ አጋፋሪ እንደሻው ተመልሼ ሸሸሁ ከዚያ በኋላ የደረሰብኝ አንድ ባንድ ብነግርዎ ማሰልቸትም ይሆናል ብዙ ስለሆነ ከጉዳይዎ ማስተጓጎልም ይሆናል ያው ሁሉም ተገላቢጦሽ ነው ስለዚህ ተረቴ እውነቴ እንዲታይዎ ያህል ዋና ዋናውን ልንገርዎ እሺ አሉ አጋፋሪ እንደሻው ነፋስን መንገድ ላይ አገኘሁትና ውሰደኝ አለምን አዙረኝ አልኩት ግዙፎችን አልሸከምም አለኝ እናቴና የአባቴ ሰርግ ገና እየተደገሰ ነው ገና ብራምባር ሰበረልዎ እየተዘፈነ ነው ስለዚህ ገና አልተወለድ ኩም። እንኳን ልወለድ ገና አልተረገዝኩ ግዙፍ ብመስልም ገና ረቂቅ ነኝ አልኩትፎ እሺ እንግዲያው አለኝና አለምን አዞረኝ ለአስራ አንድ አመት ብዙ ተገላቢጦሽ ነገር ከደረሰብኝ በኋላ በግብፅ አርገን ተመለስንና ነፋስ ካነሳኝ መልሶ አስቀምጦኝ መንገዱን መንፈሱን ቀጠለ ዋሽቼ አላውቅም ከተፈጠርኩ እሁድ ተወልጄ ሰኞ በግሬ ፄድኩ አስቸጋሪ አጣ ነው ያንተስ አሉ አጋፋሪነታቸው በልባቸው ክዚያስ አሉ ባንደበታቸው ባንድ በኩል ሰውዬው እያሳዘናቸው በሌላ በኩል ነገሩን ማመን እያስቸገራቸው ከዚያማ አዛውንቱን ተሰናብቼ ወጣሁ አሁንም ካገሬ መውጣት አለብኝ ብዬ ስሄፄድ ልክ ካስራ አንድ አመት በፊት ነፋስን አገኘሁበት ቦታ ከዚያ በፊት ደግሞ አስራ አንድ አመት አስቀድሞ አረኛችን ላሚቱ ጠፋኝ ያለኝ ቦታ ስደርስ ሞትን ፊት ለፊት አገኘሁት አሁንማ ልባቸው ይመታ ጀመር ያጋፋሪነታቸው። አሉ አጋፋሪ ከዚያማ አዛውንቱን ተሰናብቼ ወጣሁ አሁንም ካገሬ መውጣት አለብኝ ብዬ ስፄድ ልክ ካስራ አንድ አመት በፊት ነፋስን አገኘሁበት ቦታ ከዚያ በፊት ደግሞ አስራ አንድ አመት አስቀድሞ እረኛችን ላሚቱ ጠፋች ያለኝ ቦታ ስደርስ ሞትን ፊት ለፊት አገኘሁት ሳየው ሞት ግራ የገባው ወይም የጨነቀው መሰለኝ ምክንያቱን ብጠይቀው ነገረኝ ምን ነበር ምክንያቱ። ሐጠሐሇወወመወወህውሐህጭፍህህከህዜቴፍ ህፍ መ ወው ውጭ ው ድው ወደ ላይ ስመለስ የታዘዝኩትን ሰው ይቬ መሄፄድ አለብኝ እንጂ ወደታች ስመጣማ ሰረገሳዬ ሁልጊዜም ባዶውን ነው ስለዚህ በፈለግከው ጊዜ ወደ ምድር እመልስሀለሁ አለኝ በዚህ ተስማምተን ወደ ሰማይ ቤት ሄድኩ ባጋፋሪ እንደሻው ስምና መልክ ሰማይ ቤትን አስራ አንድ አመት ሙሉ እየዞርኩ ካየሁና ካጠናሁ በኋላ ሞት አንዱን ለመውሰድ ባዶ ሰረገላውን እየነዳ ሲወርድ አንድ ድብቅ ቦታ ጠበቅኩትና ውሰደኝ አልኩት ወደ ምድር ማምጣት ብቻ ሳይሆን እተገናኘንበት መንደሬ ዳር አደረሰኝና ወደ ጉዳዩ ሄደ እንግዲህ አስራ አንድ አመት አለፈ ካገሬ ከወጣሁ በጠቅላሳው ሰላሳ ሶስት አመት መሆኑ ነው በጄ አሉ አጋፋሪ ብዙ ምኞት በልባቸው እየተገሳበጠ ብዙ ብልሀት በሀሳባቸው እየተሰለፈ መሙ ሰማይ ቤትንም ጐብኝቼና አጥንቼ ከሰላሳ ሶስት አመት በኋላ ወደ አገሬ ወደ መንደሬ ስመለስ አሁንም ዳሱ ያው ነው ብራምባር ሰበረልዎም ይዘፈናል ቀኑም ማክሰኞ ነው ሰርጉም የናቴና ያባቴ ነው አዬ አሉ አጋፋሪነታቸው ለተገላቢጦሹ ሰውዬ ከልባቸው አዝነው ይህም ከፅድቅ ተቆጠረላቸው መልአኩም ይህን በሰማያዊ መዝገብ አሰፈረላቸው እሳቸው ግን ፅድቁ ወደ አለማዊ ኑሮ ቢመነዘርላቸው ነበር ፅኑ ፈቃዳቸው ከዚያስ። እሱሱሉ በፊትም ስናገር ነበር አሉት ሳቅ እያሉ ብቻ ተነስ ነጠላህን አገልድምና ገብሬ ሌሳ ልብስ ይፈልግልሀል ወደ መግደላይት ጓሮ እንሂድ ተነሳ አቶ ተገላቢጦሽ መጋረጃ ሆኖት የነበረውን ነጠላ አሸረጠ አጋፋሪም ተነሱ አብረውት ወደ አባ ሽንኩርት ሊሄዱ ሆነ መልአኩ ይህን ሲመዘግብ አጋፋሪ ከፅድቅ ተቆጠረላቸው እሳቸው ግን የሚመርጡት ሺ ፅድቅ ወደ አንድ አመት ወይም ወደ አንድ ሰአት አለማዊ ደስታ ቢመነዘርላቸው ነበር ወዳጄ አገርህ መንደርህ የት ነው። በል ዝም በል አትልከፈኝ እኔ ሰው ነኝንጂ ተረት ማይደለሁ ቁንግዲያው ተረት ሰፈር ምን ይሰራሉ። ሁለተኛው ውስጠኛው ተረት ነኝ ያ እኔ የማውቀኝ እኔ ሁለቱንም አየ ታዋ ንገረኝ እስቲ እሱማ እውነቴን ተረቴን ለመስማት እዚች ለምለም ሳር ላይ ቁጭ ብትልስ አለ በእጁ እያመለከተ ወነበረ በባቢሎን ፍቁር ነ ናም ዕ ወልድየ እንዲል መፅሀፉ ወድያውም ሽቅብና ቁልቁል ከመነጋገር መልካም መጀመሪያ ይህን ሰው የዘው አቶ ተገላቢጦሽ ይባላሳል ከተዋወቁ በኋላ ቁጭ ተባለና አያ ድቡልቡሌ ውጭኛውን ተረት እንዲህ ሲል በማታ እሳት ዳር የተረት ዜማ ጀመረላቸው እንጉዳይ እምትባል ውቢት ነበረች እግዜር እጁን ታጥቦ የፈጠራት። ገ ሲል ቀጠለ አያ ድቡልቡሌ በአሳት ዳር ተረት ዜማ ምነው አልጨስ ምነው አልናደድ። ለምን። አለ አጋፋሪ በጣም አሳዘናቸውና ስማኝ ወዳጄ አሉት ይኸ አቶ ተገላቢጦሽ የቸገረው ሰው ነው መወለድን ፍለጋ ሲንከራተት ይኸው ሰላሳ ሶስት አመት ሆነው ወይ አጋጣሚ።