Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ብስጦሽ ቁዋጭ ቁዋጣሽ ቆር.pdf


  • word cloud

ብስጦሽ ቁዋጭ ቁዋጣሽ ቆር.pdf
  • Extraction Summary

ዓም ገፅ ዲዛይኀና ሌይአውት በእምነት ተስፋዬ ዐ ከበፀ ከፎከበበወሀመወወጠቋርዐጦጠ በ ላይ ተመዝግበው ዞርዐ ደግሞ የታገል ሰይፉን ሙሉ መረጃዎች ያገኛሉ ኦዲስ አበባ ኢትዮጳያ ወየአሳታሚው መብች በሕግ የተጠበቀ ነው። ብተወካዩ አማካኝነት የዕርዱ ስነ ስርዓት ይፈፀማል ባህሉ ነው። እዘለዋለሁ ሲል ያጨበጨብኩትማ ቦዩን ለመጥራት ነው ግትርነቱን ስለማውቅ ተው አይሆንም ብሎ ከሱ ጋር መሟገት ጊዜ ማባከን ነው ብዬ ቶሎ ሂሣቤን ከፍዬ ከአጠገቡ ዞር ማለት ስለነበረብኝ አጨብጭቤ ቦዩን ጠራሁ ይፄን የመሰለውን የሸበቶውን ሰውዬ አሰቃቂ ክህደት ከሰማን በኋላ ስብሰባው ተጠናቀቀ ሎቂሬ ነገ ጠዋት በሙኢዎች ባህል መሰረት ርብክተስገሞው እንደሚካሄድ ከነገረን በኋላ በቃ አይምሽባችሁ ብሎ ብድግ አለ እኛም ግራ እጃችንን ወደዓይናችን አቅጣጫ በመጠምዘዝ እና ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት ተኩል መሆኑን አየት በማድረግ ከመቀመጫችን ተነሣን የዛሬው ተረኛ አንባቢ ከአዳራሹ ሲወጡ ዘወትር አጅበዋቸው የሚገቡት ጓደኞቻቸው በሙሉ ከአጠገባቸው አልነበሩም ከእማማ ኩንዳሬ በቀር ወደአዳራሹ መውጫ በር ጥቅጥቅ ብሎ ከሚጓዘው እግረኛ መሃል ተሽሎክልኬ ኩንዳሬ ባልያዙት የአንባቢው ጐን በመጠጋት የሚያወሩትን ለመስማት ሞከርኩ የእጅህን መንቀጥቀጥ አልወደድኩልህም አንባቢው እጃቸውን መቆጣጠር ስላቃታቸው ፈገግ ለማለት ይሞክራሉ ፈገግታህም ቢሆን ድንጋጤህን ለመደበቅ በቂ አይደለም ይላሉ እማማ ኩንዳሬ እንዳጫወቱን የጅባካ ጐረቤቶችና ዘመዶች ለማስተዛዘኛ ያመጡትንም ሆነ እሳቸው ያዘጋጁትን ባህላዊ ምግቦች ንክች አላደረጉም ጅባካ ከፈረንጅ ሬስቶራንቶች የሚያስመጣላቸውን በርገርና ፒዛ ብቻ እየተመገቡ ነበር እነዚያን የሃዘን ቀናት ያሳለፉት እኔ ከነናኦሌ ጋር እዚያው ለቅሶ ድንኳን ውስጥ በቆየሁባቸው ጥቂት ሰዓታት ያየሁትም ቢሆን ጉድ የሚያስብል ነው የጅባካ አሸርጋጅ የሆነ አንድ የሙኢ ተወላጅ ወደ መጀመሪያ ልጁ ጠጋ ብሎ በአፍ መፍቻው ቋንቋ በሙኢኛ የሆነ ነገር ቢናገር ይቅርታ በመጠየቁ ነው ይቅር የማይባል ስህተት የፈፀመው ሲል ተቃወመኝ ጤንነቱን እየተጠራጠርኩ ጉዳዩን ዘመን ይቅርታ ከጠየቀበት በኋላም ብስጦሽቁዋጭቁዋጣሽቆር ትርጉም ያለው ቃል ነው እያልከኝ ነው። ስል ጠየቅኩት ትርጉሙማ ብዙ ነው አለኝ እንደጅማላ እንዴት ነው ብዙነቱ። ማረሚያ አለኝ ምንድን ነው የገባህ። ወደዚያው ነህ ምን ቀረህ ውነቶን ነው። አላበድኩም ግና ጨርቅህን አልጣልክም እንጂ አብደሃል እንዳላብድ ብዬ እሰጋለሁ አልኩ እንጂ ገና አላበድኩም ብለው ጮኹ አንባቢው ኩንዳሬ ቀዝቀዝ ባለ ድምፅ አይ አንተ ብለው ፈገግ አሉ ማንም አብድ አበድኩ አይልም እንዲያውም ተኔ ተጤነኛዋ በላይ እንዳላብድ ብሎ የሚፈራው የለየለት ዕብድ ነው የኩንዳሬን ክፋት መስማት አስጠላኝ አዳራሹን ለቅቄ ወደቤቴ ሳመራም ስለአንባቢው አጥብቄ አሰብኩ ራሳቸውን እያሻሹ ስለተጨነቁበት ጉዳይ ሳልገልፅላቸው የመጣሁት ለምንድ ነው።

  • Cosine Similarity

ብ ዊን ንግግር ካደረጉ በኋላ ብዙ በማውራት ወርቃማ ጊዜያችሁን ማባከን ስለማልፈልግ ንግግሬን በዚሁ አበቃለሁ በማለት ከመናገሪያው መድረክ የሚወርዱ ትሁት መሪ ነገር ግን በሳቸው ትህትና ሊሸፈን ያልቻለ አንድ እውነት አለ አሱም የንግግራቸው ርዝመት ነው የንግግራቸውን ርዝመት ለመለካት ቀላሉ ዘዴ የመንግስት ልሳን የሆነውን የዘመን ጋዜጣን አርባ ስምንት ገፆች መቁጠር ብቻ በቂ ነው እሳቸው ንግግር ባደረጉ ማግስት የሚወጣውን ዘመን ጋዜጣ እናም በማግስቱ ከአርባ ስምንት ገፅ በላይ ያለው ይኽው ጋዜጣ ሁሉንም አምዶቹን አጥፎ የሳቸውን ንግግር ብቻ ይዞ ይወጣል የስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን አጭር ቃል በሚል ርዕስ በተለይ በኛ መስሪያ ቤት ይኹ ረጅም ንግግራቸው የሚለካው በሰዓትም በገፅም አይደለም የኛ ግቢ ልጅ ለምልሞች የራሳቸው የሆነ አቆጣጠር አላቸው ስም አይጠሬነታቸው ንግግር ከፃያ ምናምን እስከ ሰላሣ ምናምን ውድ ወገን ሆይ የተከፋፈለ ነው እያንዳንዱ ውድ ወገን ሆይ እስከ ግማሽ ገፅ ድረስ ስፋት ሊኖረው ይችላል ያውም አንድ ትልቅ መስኮትን መሸፈን በሚችለው ግዙፉ የዘመን ጋዜጣ ያንን ሁሉ ገፅ ሲያነቡ የታዘብኩት አንድ ነገር አለ ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን በንግግራቸው መፃል ይቅርታ የሚጠይቁን ከአንድ አረፍተ ነገር ላይ የሆነ ቃል የዘለሉ እንደሆን ነው እኛ ውድ ወገኖቻቸው ይቅርታ የምናደርግላቸው ግን ሁሉንም ገፆች ዘለው ወደመቀመጫቸው ቢሄፄዱልን ነበረ አሁን አሁን ወር በገባ በመጀመሪያው ቅዳሜ ወደማታ ግድም ውድ ወገን ሆይ ብለው ንግግራቸውን ይጀምራሉ በዚያ ምሽት የፃገሪቱ መንግስታዊ ቴሌቪዥንና ራዲዮም መደበኛ ስርጭታቸውን ያቋርጣሉ የሳቸውን አጭር ንግግር በቀጥታ ለማስተላለፍ በማግስቱ እሁድ እኛ የከተማይቱ ነዋሪዎች በሚሉ ቃላት ተጀምሮ ው እና እንደግፋለን በሚል ፃይለ ቃል የሚደመደሙ ይ ደ ኢኢ መፈክሮች በማይክራፎን የሚስተጋባበት የድጋፍ ሰልፍና ይካሄዳል ሰልፉ በአብዛኛው የከተማጡ ነዋሪ በማይመስሉና የገጠር ገፅታ በሚጎላባቸው አንግዳ ሰዎች የተሞላ ነጦ በማግስቱ ሰኞ ደግሞ እኛ የከተማ ነዋሪዎች በሚል ቃል ተጀምሮ አይደለምና እንቃወማለን በሚበዛበት የህዝብ ጩዝከዝትና ተቃውሞ የከተማዋ ዋና ዋና ጐዳናዎች መጥለቅለቅ ይጀምራሉ ሁሉም ነገር ቅዳሜ ምሽት ላለመጀመሩ እንደማስረጃ አድርጌ የማቀርበው ግን እስካሁን የነገርኩዋችሁን አይደለም ከአሁን በቷላ የማጫውታችሁን እንጂ በከተማይቱ መስተዳድር በኩል የስም አይጠሬውን ኘሬዝዳንታችንን ንግግር ለመደገፍ የሚደረገው ዝግጅት የሚጀመረው ንግግራቸውን ከማድረጋቸው አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ነው። አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ በየቀበሌው መፈክሮች በጉልህ ፊደላት መፃፍ ይጀምራሉ የስም አይጠሬነታቸው ንግግር ወቅታዊ የህዝቡን ጥያቄ ያገናዘበና አገሪቱን ማርና ወተት ወደምታዘንብበት የብልፅግና ዘመን የምታደርገውን ጉዞ የሚያፋጥን መሆኑን የሚገልፁ የድጋፍ መፈክርች በተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚመራው የተቃውሞ ሰልፍም ዝግጅቱን የሚጀምረው ከአንድ ሣምንት ቀደም ብሎ ነው ገና የስም አይጠሬነታቸው ንግግር ሳይፃፍና ንግግራቸው በምን ጉዳይ ላይ እንደሚያተኩር ከመታወቁ በፊት ቲሸርቶች መታተምና መሰራጨት ይጀምራሉ የስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችንን ንግግር በጥብቅ እንቃወማለን የሚል መፈክር የታተመባቸው ቲሸርቶች ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ቅዳሜ ወደማታ ንግግር ሲያደርጉ ወደጠዋት ግድም እንዲህ ይሆናል መስሪያ ቤታችን ቅጥር ግቢ ከተተከለው ግዙፍ የብሄር ብሄረሰቦች ፈገግታማ ቢልቦርድ ስር ተሰብስበን የማለዳዋን ፀሃይ ስንሞቅ ከግቢያችን ውጭ የሚመጣው የማይክራፎን ድምፅ ይሰማናል ገና ማታ የሚያደርጉትን ንግግር በመደገፍ ነገ ጠዋት የድጋፍ ሰልፍ ይወጡ ዘንድ ለቀበሌው ነዋሪዎች ጥሪ የሚያቀርብ የ ገ ም ን የህ የ ቨጤጤ ላጦጋይወጭ ወጋጋደድ ማይክራፎን ነጦ እማማ ኩንዳሬ የሚባሉ የመስሪያ ቤታችን አንጋፋ የፅዳት ሠራተኛም የማይክራፎኑን ድምፅ በሰሙ ቁጥር ጠዩየኛ ጠጋ ብለጡ ወቸው ጉድ ይሉናል ምነው እማማ ኩንዳሬ። ሯ ማጭ አንደተለመደው ደህና አደራችሁ ጠይ በምትል አጭር ጥያቄ ተጀምሮ እግዜር ይመስገን በተሰኘች ቅልብጭ ያለች ምላሽ ይጠናቀቃል ያንን የማለዳ ሰላምታ የተለዋጦጠጥነጡ ከምናውሞች ጋር ከሆነ ግን ወይ ጥያቄው አሊያም ምላሹ መርዘሙ የማይቀር ነጡ ለምሳሌ በደህና አደራችሁ ወይነትዋ የምናውቃትን አጭር ሰላምታ አዝረክርከው ደናምናውም ደራምናውም ችሁምናውም ሆይምናጡም እስኪሉ በትዕግስት ጠብቀን እግዜር ይመስገን እንላቸዋለን እግዜር ይመስገን እንደላስቲክ ስትለጠጥና ስትዝረከረክ መስማት ከፈለጋችሁም ከምናውሞቹ ቀድማችሁ ደህና አደራችሁ ጦይ ማለት ይኖርባችኋቷል አእግዜምናውም ምስምናውም ጌንምናጡም ሲሉ ትሰማላችሁ ወደአዳራሹ የሚዘልቁት ምናውሞች እየጨመሩ በመጡ ቁጥር የአዳራሹ ሁካታም ከፍ አለ ደግነቱ ይፄ ብዙ አይቆይም የነሎቁሬና የነጅባካ መምጫ ሰዓት ሲቃረብ ጫጫታው እየቀነሰና ፀጥታው እየጨመረ ይመጣል እስከዚያ ምናውሞቹ በፈጠሩት ሁካታ የሚያጉረመርም የለም በመሀከላችን በርካታ ልጅ ለምልሞች አሉ ናኦሌ የተባለው የስራ ባልደረባዬ እንዳጫወተኝ ልጅ ለምልሞች በሀገር ውስጥ ጥ ወይም ጥሬ ጭንቅላት የሚመረቱ ስጋ ለባሽ ሮቦቶች ናቸው እውነቱን ሳይሆን አይቀርም የቱንም ያህል አናዳጅ ክስተት ቢፈጠር የግል የሆነ ፍቅርም ሆነ ጥላቻ ብስጭትም ሆነ ዩስታ የላቸውም ፓርቲያቸው መጥናና ሸንሽኖ ከሚያከፋፍላቸው ፍቅርና ጥላቻ ብስጭትና ደስታ በቀር ሬ አቃ በተለይ እንደዋናው ስራ አስኪያጅ እንደሎቂሬ ያሉት የመስሪያ ቤታችን ልጅ ለምልሞች ሦስተኛጡ የዓለም ጦርነት ተቀስቅሶ የቆሙበት ምድር በሚሳኤልና በቦንብ ውርጅብኝ ድብልቅልቁ ቢወጣ እንኳ ፓርቲያቸው አገር ስላም ነጡ አስካላቸው ድረስ በዙሪያቸው ሲያጓራ የሚስሙትንና ብልጭ ሲል የሚያዩትን የቦንብና የሚሳኤል አ አእ ከ ን የ ነን ለሃቺ ሕክ ሃጋይ ሄደ መአት እንደሌለ ቆጥረው የሰላም እንቅልፍ የሚወስዳቸው ፍጥረቶች ናቸው ሎቂሬ ለዚህ ነው ምክትሉ ጅባካ መስሪያ ቤቱን እንዴት ወዳለ አስፈሪ ገደል ቁልቁል እያንደረደረው መሆኑን ማስተዋል ያቃተው በተረፈ ልጅ ለምልሞች በዓይነታቸውም ይለያያሉ እንደሎቂሬ የስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን የማርና ወተት ራእይን በጭፍኑ የሚያመልኩ ልጅ ለምልሞች አሉ ልክ እንደጅባካ በድርጅታቸው የብፄር ፖለቲካ የተለከፉም አሉ ታጋዮች አሉ ታጋዮች ሆነው ልጅ ለምልሞችም አሉ ሳይታገሉ በልጅ ለምልምነት የተመለመሉም አሉ ምሁራን አሉ ምሁራን ሆነው ልጅ ለምልሞችም አሉ ሳይማሩ በልጅ ለምልምነት የተመለመሉትም በርካታ ናቸው እንደዛሬው የኘሬዝዳንቱ ንግግር በሚነበብበት ጊዜ አንድ ቃል የተዘለለ እንደሆን ከወንበራቸው ዘለው አገር ይያዝ የሚሉት እነኝሁ ልጅ ለምልሞች ናቸው ከተዘለለው ቃል ተነስተው የዘለለውን ሰው ፖለቲካዊ ማንነት ለመፈተሽ መከራቸውን ያያሉ በመጨረሻም ያችን ቃል የዘለለውን አንባቢ ማንም ከማያስጥለውና መጨረሻ ከሌለው መከራ ውስጥ ይጨምሩታል በሌሎች ስብሰባዎችም ላይ አንደዚሁ ናቸው የአንድን ሰው አዋቂነት የማትመጥንና የማትረባ ናሙና ይዘው ያችን ኢምንት ናሙና አለመጠን አግዝፈው ትልቅ ትንታኔ በመስጠት ካብራሩልን ብበኋላ ወደተሳሳተ መደምደሚያ ማምራት የዘወትር ልማዳቸው ነው ልጅ ለምልሞች አንድ የጋራ ጠባይም አላቸው ሁሌም የራሳቸውን ሃሳብ ብቸኛ ሃቀኛ የማያሻማ የሚያለማ ምትክ የለሽ ወደርየለሽ ለድርድር የማይቀርብ በሚሉ ቃላት ከሽኖ የማቅረብ ልማድ አላቸው ከነሱ የተለየውን ሃሳብ የሚገልፁት ደግሞ የማያግባባ የማይረባ አደገኛ ትምክህተኛ አሸባሪ አሳፋሪ ተሸናፊ አገር አጥፊ ባንዳ ወራዳ በማለት ነው መማጋመጨጭ ፍወማችጃ ከነሱ የተለየውን ማንኛውንም ሣሳብ ያሰበ ወይም ሊያስብ ያሰበ አሊያም ሊያስብ ካሰበ ሰው ጋር ለመገናኘት ያሰበን ጭምር በአገር ክህደት ይወነጀላሉ አነዚህ ልጅ ለምልሞች የሌሉበት መሰሪያ ቤትም ሆነ ቀበሌ የለም ሌላው ቀርቶ የመንግስት ሚዲያዎችን ሳይቀር ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረዋቸዋል ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ፊት ቀርበው ከህዝቡ ፍላጐትና ስሜት የራቁ ጥያቄዎችን በህዝቡ ስም የሚያቀርቡት የመንግስት ጋዜጠኞችም የነዚህ ልጅ ለምልሞች ተላላኪ ናችው አንድ ቀን በመንግስት ከፍተኛ ልጅ ለምልሞች ቁጥጥር ስር ካለው ራዲዮ ጣቢያ የተወከለ አንድ ወጣት ጋዜጠኛ ለስም አይጠሬነታቸጡ ህዝቡ ንግግሮ አጠረ እያለ ነው ለዚህ ምን መልስ አለዎት የሚል ጥያቄ አቅርቦላቸዋል በአንዳንድ ሁናቴዎች አለመመቸት አልሳቅኩም እንጂ የስም አከይጠሬነታቸው ምላሽ ከልጅ ለምልሙ ጥያቄ በላይ የሚያስቅ ነበር ይህን የመሰለውን ቅጥፈት ወለድ ጥያቄ በጥሞና አድምጠው የሰጡት ምላሽ እንዲህ የሚል ነው እኔም ብሆን መናገር ከምፈልገው ሩቡን ያህል አንኳ አለመናገሬ ይታወቀኛል ይሁን እንጂ ለማሳጠር የተገደድኩት ሁሉንም ነገር እኔ መናገር ስለሌለብኝ ነው አገራችን ከኔ የተሻሉ ብዙ ምሁራንና አዋቂዎች አሏት ቀሪውን አነሱ ይሞሉታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ሁሌም ታዲያ ከፒህ ትሁት መሪያችን አንገሽጋሽ ንግግር የተረፈውን ሌላ አንገሽጋሽ ወሬ የምንሰማው አሉ ካላቸው ምሁራን ሳይሆን ከልጅ ለምልሞቻቸው አፍ ነው ዛሬም በዚህ ጠዋትና በዚህ አዳራሽ በሳቸው ንግግር ዙሪያ የተጠራው ስብሰባ ከተለመደው አሰልቺ ስብሰባነቱ ውጭ የተለየና እንግዳ ሁናቴ ይከሰታል ብሉ የጠበቀ አልነበረም በዚህ ግቢ ውስጥ እነሉቂሬ የሚጠሩት ይፄን መሰል ስብሰባ ቅልብጭ ያለ ስም አለው ያም ስም የአንድ ቀን ስብሰባ ተብሎ ክንቴ ጭመፎመ ሃኃጋዎው ዎጋደና ። ከመኣዉሙ ኩቤ ዜጨ ፖዎዎው ዎጋ እሾ ሙ ዴ ዴ ጮጮ ሁናቴ ይመለከትዋቸዋል ለሙታን ብቻ በሚሰጥ አይነት ሃዘንና ርህራሂ ትኩር ብለው እየተመለከቷቸውም አይዞዎት ይሏቸዋል ከማንም በላይ ህያው ነኝ ለሚል ሰው ከዚህ የሚበልጥ ሞት የለም አሁን ዶክተር ሸዋኑ ወደአዳራሹ እየገባ ነው በትከሻው ላይ የላኘቶኾን ቦርሳ እንዳንጠለጠለ ረጋ ባለ አረማመድ ከፊት ወደተደረደሩት ወንበሮች ገሰገሰ ዶክተር ሸዋኑ የኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ምሩቅ ከሆነ ጥቂት የፃገራችን ምሁራን አንዱ እንደሆነ ይነገርለታል ዘግይቼ እንደተረዳሁት ደግሞ ሦስት ዲግሪና ምንም ችሎታ ከሌላቸው የመስሪያ ቤታችን ምሁራን አንዱ ነው እዚህ መስሪያ ቤት ስቀጠር በዩኒቨርስቲው ብጥብጥ ጊዜ ብዙ ቁኢዎችን በዶርሜ ደብቄ ስለማዳኔ አስቀድሞ እንደሰማ በአድናቆት የነገረኝ እሱ ብቻ ነው ሲተዋወቀኝም ላንተ ያለኝን ጥልቅ አክብሮት የሚያውቅ አንድ መምህር በሙኢ ዩኒቨርስቲ ውስጥ አለ ግን የነገርኩት ከሚሰማኝ ጥልቅ ስሜት ጥቂቱን ብቻ ነው ብሎኛል ለምን በሚሰማው ልክ አንዳልነገረው ስጠይቀውም እውነቱን ለመናገር እውነት አይመስለውም ብዬ ሊሆን ይችላል ነበር ያለኝ የሱን አድናቆት ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ በደስታ ሰክሬ ነበር ሰነባብቼ ግን ተፀፀተኩ በየስብሰባው ላይ እውነቱን ለመናገር ብሎ የሚያወራው የቅጥፈት መዓት ይዘገንናል ታዲያ ማንም ቀጣፊ ብሎት አያውቅም ምክንያቱም አያንዳንዱን ቅጥፈቱን በታላላቅ የዓለማችን ሰዎች አስተሳሰብና አነጋገር ጋር አስተሳስሮ የማቅረብ ልማድ አለው አሱ በተናገረ ቁጥር ለኔ ብቻ የምትታየኝ አንዲት ፌንጣ አለች ከዶክተር ሸዋነ አፍ ወጥታ አለምን ከቀየሩ ታላላቅ ሰዎች ጭንቅላት ላይ የምትነጥር ፌንጣ ሸዋነኑ መካከለኛ ቁመትና ቀላ ያለ መልክ አለው አንደቢሮ ፖዎው ዎጋያዳጃ ጓደኞቼ አባባልም ፊታቸውን እስከአናታቸው ድረስ ከሚታጠቡ የመስሪያ ቤታችን ሠራተኞች አንዱ ነው መሀል አናቱ እንደፀፃይ ያበራል አናቱን ግራና ቀኝ ደገፍ አድርጐ የሚታየው ፀጉርም በሽበት የተወረረ ነው ልክ እንደአሜ ውያን ከላይኛው ከንፈሩ ላይ መኖር የነበረበትን ወንዳ ወንዳዊ ፀጉር በሚዘገንን ሁናቴ ሙልጭ አድርቱ ይላጫል ዶክተር ሽዋኑ ስሜታዊነቱ በእርጋታ የሚፈስ ፍርፃቱ በግርማ ሞገስ የሚኮፈስ ዓይነት ሰው እንደሆነም አውቃለሁ እውነቱን ለመናገር እያለ መዋሸቱን ሲጀምር መላጣ ከንፈሮቹ በቀስታ ይነቃነቃሉ ጐርናና ድምፁንም አሰማለሁ ቃላቱም ጥብቅና ሃይለኛ ናቸው ሃሳቦቹን ሲያጤትኑት ግን ያው ነው ፍርሃት ዋሮርሁም ፖፖም ቦርጩን አስቀድሞ ገባ ፖፖ አባቱ አይደለም ቅፅል ስሙ እንጂ አፀያፊ አድናቆቶቹን ሲገልፅ ፖፖፖፖ የሚል ቃል አዘውትሮ ይጠቀማል ለዚህ ነው ዋርሁም ፖፖ ያልነው የሱን ፖፖ በአፍንጫዬ አሽትቼ እንጂ በጆሮዬ ሰምቸው አላውቅም በአጭሩ በሽንት ተሞልቶ ሰባት ቀን የሰነበተ ፖፖ እንኳ የሱን ያክል አይቀረናም አብዛኛውን ጊዜ ፖፖውን ከፍቶ የሚያቀረናን ደግሞ ከስም አይጠሬነታቸው ንግግሮች ጋር በተያያዙ የሎቂሬ ጭፍን አምልኮዎች አና ከብሄር ብሄረሰቦች ጋር በተነካኩ የጅባካ መርዛማ ዲስኩሮች ላይ ነው ለምሣሌ ጅባካ አንዳንዴ ፀህይ ወደምንሞቅበት ስፍራ ጠጋ ይልና አደራችሁን ነገ ዘመን ጋዜጣ ላይ የኔ ቃለ መጠይቅ ይወጣል አንብቡት ይለናል ሁሌ ይኸን ሲሰማ በከፍተኛ መወራጨት የሚሆነውን የሚያሳጣው ዋርሁም ፖፖ ነው ቃለ መጠይቁን ለማንበብ ከመዓጓንጓቱ የተነሣ ስቃይ ውስጥ አንደገባ ሰው ሆኖ ጀባካን ይወቅሰዋል አዬ ባትነግረኝ ጋይው ይሻል ነበር አሁን ይፄ ሌሊት አንዴት ነው የሚነጋልኝ ይለዋል በማግስቱ ታዲያ ከኛ በላይ የጅባካን አደራ አርስት አድርጐ የሚመጣው እራሱ ዋርሁም ነው እንደዚህ ባለው ማግስት የጅባካ ቪ መኪና ቀድሞት ከገባ በቀጥታ እኛ የማለዳዋን ፀሃይ ወደምንሞቅበት ስፍራ አየተጣደፈ ይጠጋናል ከዚያም ዛሬ ከወጣው የዘመን ጋዜጣ ላይ የታተመውን የጅባካን ቃለ መጠይቅ አንብበን እንደሆነ ይጠይቀናል አለማንበባችንን ስንነግረው ጣቱን ቀጣፊ ከንፈሩ ላይ ጣል አድርጐ ያስባል በዚህ መሃል ጅባካ ቡና ለመጠጣት ከቢሮው ብቅ ካለ ፖፖውን አስቀድሞ ይጠመጠምበታል ልክ እንዳነበበ ሰው ፖፖፖዖ ከተፈጠርኩ እንደዚህ ያለ ሃይለኛ ቃለ መጠይቅ አንብቤ አላውቅም እያለ ጅባካም ፍልጥ ፍልጥ ጥርሶቹን ፍልጥጥ አድርጐ ክተናገርኩት መሀል የቱን ወደድከው ሲል ይጠይቀዋል ዋርሁምም ዋዛ አይደለም ምንም ሳይደናበር ፖፖፖፖ የቱን አንስቼ የቱን ልተው ከአንተ ንግግር ምን የሚጣል ኣላ አንዱን ሳነሣው ሌላውን ያሳነስኩ ስለሚመስለኝ አባክህ ጅባካ አንደዚህ ያለ የማይረባ ጥያቄ አታቅርብልኝ ብሎ ያፍነከንከዋል አሁን አሁንማ እኛን አንብባችኋል ወይ ብሎ መጠየቅ ትቷል የጅባካ ቃለ መጠይቅ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣ ማግስት የጅባካን ቪፀ ቀማ ከተመለከተ አኛን ሳያናግር በቀጥታ ወደሱ ቢሮ ይሮጣል። እያልኩ ራሴን አጠይቃለሁ የፅለቱ ተረኛ አንባቢ ውድ ወገን ሆይ ማለታቸውን ቀጥለዋል ንባባቸውን ለመቆጣጠር የተሰየሙትና በአብዛኛው ከአትክልተኛ ከዘበኛ ከፅዳት ሠራተኛ አና ከተላላኪዎች የተውጣጡት ልጅ ለምልሞችም ጋዜጣቸውን ገለጥ ገለጥ አድርገዋል ጥንድ ዓይናቸውን ጋዜጣው ላይ በትኩረት አፍጥጠው የሚታዩት የስም አይጠሬውን ንግግር ለመረዳት ካላቸው ጉጉት አይደለም በመቶዎች የሚቆጠሩ መንታ ዓይኖቻቸውን በየራሳቸው ጋዜጣ ላይ ወርውረው የሚቆጣጠሩት የሰውየውን ንባብ ነው በንባባቸው መሀል ከነሱ ዓይን ተሰውረው አንድ ቃል ሲዘሉ እጅ ከፈንጅ ይዘው ሸን ንገ ስዴቄመብመምንሚምንቶመ ዴር ለመንጫጫት በቋመጠ መንፈስ ንባባቸውን ቀጥለዋል የጋዜጣውን ይዞራል ተከትለው ሲገልጡ አዳራሹ ውስጥ የሚያስተጋባ የወረቀት ኮሽታ አለ የዛሬው ተረኛ አንባቢ ግራጁየት ያደረጉት ከኛ ክፍል ቢሆንም ዕድሜ ለሃይማኖታቸው ጥሩ ዳዊት ደጋሚ መሆናቸው ጠቅሟቸዋል እስካሁን ያለምንም እንከን ንባባቸውን እያንበለበሉት ነው በአሁኑ ሰዓት አንባቢው ዘጠነኛው ውድ ወገን ሆይ ላይ ደርሰዋል ስም ዓይጠሬው ኘሬዝዳንታችንም ስለሆኑ ጥቂት ሰዎች እያወሩ ነው የአውሮፓውያን አይዞህ ባይነት ያልተለያቸው እነዚያ ጥቂት ሰዎች ለኛ ለጥቂቶቹ ብዙውን ወተት ለእናንተ ለብዙሃኑ ደግሞ ጥቂቱን የሚል መርህ እንዳላቸው እያስረዱን ነው « እነዚህ ጥቂት ሰዎች ስልጣን ከያዙ አገሪቱ ያበቃላታል ለሁላችንም ጥጋብ የተዘጋጀውን ትልቅ በርሜል በኛ ስም በተሰበሰበው የላሞቻችን ወተት ሞልተውታል ከትልቁ በርሜል ለያንዳንዳችን ኩባያ የሚደርሰንን ልክ ብቻ ነው እንድናስብ የተፈቀደልን እኛ ጠጥተን ሳንጠግብ ከበርሜሉ ውስጥ የሚተርፈውን ብዙ ሚሊዮን ኩባያ ወተት ለእነሱ ጥለንላቸው እንሄዳለን ለልጆቻችን እና ለልጅ ልጆቻችን ሊተርፍ የሚችለውን ወተት ለጥቂት ስግብግቦች ጓዳ ትተን ወደመቃብራችን እንሄዳለን ይሄ አሳዛኝ ጉዞ መቆም አለበት አሳዛኙ ጉዞ ከመቆሙ በፊት የዕረፍት ሰዓት ደረሰ የዕለቱ ተረኛ አንባቢ አንዲት ፊደል አንኳ ሳይደነቃቀፉ አረፍን ለጥቂት ደቂቃዎችም ቢሆን እፎይ አልን ለሻይ ስንወጣ የዛሬው ተረኛ አንባቢ እድሜዬ ለምን ተንዘላዘለ ብለው በተማረሩ ቁጥር የሚያፅናኗቸው ሸበቶ ባልንጀራቸውን በዓይኔ ፈለኩዋቸው የሆነ ፊደል ተደናቅፎ ከአሁን አሁን ጣጣ ውስጥ ገባ ሲሉ ያለምንም አንከን የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ በመጠናቀቁ ከልብ ጎጦዳወው ቀወጋአደ ጨጨ ጨጨ ሻሽ መደሰታቸውን ከነጭ ፀጉራቸው ጋር ብልጭ ካለው ጥርሳቸው ልብ አልኩ ፎ ጣ የዕረፍት ሰዓታችን ቀጥተኛ ስሙ የሻይ ሰዓት ነው በእንደዚህ ያለ ሞዛዛ ቀን ግን ብዙ ወጣቶች ከስብሰባው አዳራሽ ወጥተው ወደሻይ ካፊቴሪያው ከማምራታቸው በፊት ጠደሽንት ቤት መሮጥ ይመርጣሉ ይህ የተንዛዛ የስም አይጠሬነታቸው ንግግር ከፈጠረባቸው አንገሽጋሽና አቅለሽላሽ ስሜት ለመገላገል በቅድሚያ ጠደሽንት ቤቱ አቅጣጫ ተሽቀዳድመው ይሮጣሉ ቀድመው የገቡት ትንሽ ከቆዩ በኋላ መንገሽገሻቸው ለቋቸጡ ሕና የተኮረኮሩ ያክል እየተፍነከነኩ ብቅ ይላሉ ከሽንት ቤቱ ግድግዳ ላይ አንድ አስቂኝ ተረብ አንብበዋል ማለት ነው በስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ንግግር ዙሪያ የተፈጠረ አስቂኝ ተረብ ያንን አስቂኝ ተረብ ከነሱ ጋር ወደሽንት ቤቱ አቅጣጫ ሮጠው ለተቀደሙት አና ፀሄፃይ ለመሞቅ ቢልቦርዱ ስር ለቆሙት ጓደኞቻቸው በመናገር ስብሰባው ከፈጠረብን መንገሽገሽ ሊገላግሉን ይሞክራሉ ብዙዎቻችን የነገሩንን ሰምተን መሳቃችን አይቀርም እነዚህን በስም አይጠሬነታቸው ንግግር ላይ የሚያላግጡ አስቂኝ ተረቦችን ማን እንደሚፅፋቸው በግልፅ አይታወቅም ፀሐፊው ወይ ገብተው ካነበቡት አሊያም ቆመው ከሰሙት ጓደኞቻችችን አንዱ ሊሆን እንደሚችል ግን ጥርጥር የለኝም ለምሣሌ ዛሬ የተፃፈው ተረብ እንደዚህ ይላል በእንቅልፍ ኪኒን መተኛት ያልቻሉ አንዳንድ ህሙማን የስም አይጠሬነታቸውን ንግግር በማሰማት ብቻ እንቅልፍ እንዲወስዳቸው ለማድረግ የተጀመረው ሙከራ ተስፋ ሰጪ የሆነ ውጤት ማምጣቱን የፃኪሞች ማህበር አስታወቀ ከሽንት ቤት ግድግዳ ሌላ እውነተኛው የሠራተኞች ስሜት የሚገለፀው ከብሄር ብሄረሰቦች ፈገግታን ከተሸከመው ግዙና የግበ ያችን ጠ ጠርህ። ጋያዎሕ ፍዎጋ ደኖ ደግሞ ለሙኢ ህዝብ ልዩ ፍቅር የነበራቸው ንጉስ እንደሆኑ እንደ ጅባካ የሙኢ ተወላጅ የሆኑ አያቴ ሲናገሩ ሰምቻለሁ ከታሪክ እንዳነበብኩትም የገዛ ልጃቸውን ለሙኢ ንጉስ ድረውላቸዋል ጅባካ የሚነግረንን ያክል ህዝቡን እንደከብት የሚያዩ ቢሆን ኖሮ የሚወዱዋት ልጃቸውን ለከብት አይድሩም ነበር የሙኢን ዋና ከተማ የቆረቆርዋትም አጤ ምጦኔ ናቸው መጠሪያውንም ፋንቅ ብለው ሰየሙ ኖፋንቅ በቁኢኛ የደጋግ ጀግኖች አገር ማለት ነው ኖፋንቅ የሚለውን የከተማይቱን መጠሪያ ቀይረው ሬጦና ያሉት አእነጅባካ ናቸው ኖፋንቅ ማለት በቁኢኛ የቅን ጀግኖች አገር ማለት እንደሆነ እየታወቀ አጤ ምጦኔ የሙኢዎችን ዋና ከተማ በዚህ ያማረ ስም መጥራታቸው ለምን እንዳልተዋጠላቸው ጅባካን ስጠይቀው ያለምንም እፍረት የሰጠኝ ምላሽ እኔኑ መልሶ እፍረት ውስጥ የሚጨምር ነበር የኖፋንቅ ትርጉም ምንም ይሁን ምን መጠሪያው ከገዥ መደቦች ቋንቋ እስከመነጨ ድረስ ሊቀየር ይገባዋል ነበር ያለኝ ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችንም ተቃዋሚዎች ምንም ዓይነት ውዥንብር ቢነዙም ሃገሪቱ ግን ማርና ወተት ወደምታዘንብበት የብልፅግና ዘመን መሻገርዋ እንደማይቀር በእርግጠኝነት የሚነግሩን እንደጅባካ ያሉ የብሄር ልክፍተኞችን ይዘው ነው ዕፖዎ ዎው ዎጋ ደባ ዬም አሁን አራት ከምሣ በኋላ የአዳራሹ ሙቀት ከፍ እያለ መጣ ወበቅ ተፈጠረ የአዳራሹ መስኮቶች ተከፋፈቱ ከመስኮቶቹ አናት ከፍ ባለው ክብ የግድግዳ ሽንቁር ውስጥ የተሸጐጡት ቬንትሌተሮችም መሽከርከር ጀመሩ በተከፈቱት መስኮቶች በኩል የታመቀ አየር ይወጣል የሚገማ ሽታ ይገባል ወንዙ ከብርድነት ወደቅርናትነት በመቀየር ላይ ነው ይኹ ማለት በተለይ እኛ ፊደል ቆጠር የሆንነው ሠራተኞች በፊታችን ላይ ምንም ዓይነት የመጠየፍ ምልክት እንዳይታይብን ከፍተኛ ጥንቃቄ የምናደርግበት ሰዓት ላይ ደርሰናል ማለት ነው አለበለዚያ ይችን ሰዓት ጠብቀው ዙሪያውን በሚቃኙት ልጅ ለምልሞች አይታ ውስጥ እንወድቃለን ከንግግሩ በኋላ በሚኖረው የማጠቃለያ ግምገማ ላይ ከፍተኛ አደጋ ሊጥሉብን ይችላሉ ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ለውድ ወገናቸው የሚያስተላልፉትን ታሪካዊ መልእክት በከፍተኛ የመጠየፍ ስሜት የሚከታተሉ ሰዎች በመካከላችን ፖዎው ቀዎጋደ አሉ በማለት ከዚህ ሁሉ ጦስ ለመዳን ስንል አሁን ብዙዎቻችን በአፍንጫችን የምንስበውን መፈጠርን የሚያስጠላ ቅርናት ፈገግ ብለን በማጣጣም ላይ ነን ከፈረንሣይ ውድ ሽቶዎች አንዱ የሸተተን ያክል ከኋላዬ የተቀመጡት እማማ ኩንዳሬ ከአንባቢው አፍ የሚዘንበውን የቃላት ዶፍ እያዳመጡ ወቸው ጉድ ይላሉ ምን ማለታቸው እንደሆነ የገባን ፈገግ አልን ዓይናችንን ከአንባቢው ላይ ሳንነቅል ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን አሁንም ከወተቱ በርሜል አልወጡም የኛ የብዙሃኑ የወተት ድርሻ እስኪጨምር ድረስ እሳቸውም ሆነ ካቢኒያቸው ቀን አረፍት ሌሊት እንቅልፍ አጥተው ካልሰሩ ታሪክ ይቅር እንደማይላቸው ሲናገሩ ተጨበጩበ አኔም አጨበጨብኩ የጀመርኩትን ማጨብጨብ ሳላቋርጥም ግንባራቸውን ቋጥረው የሚያጨበጭቡ ወጣቶችን ተመለከትኩ በግንባራቸው የተቋጠረውን ሃሣብ ለመፍታት ሞከርኩ ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ሆይ ምናልባት እንዳሉት ቃልዎን ጠብቀው የማርና የወተት ድርሻችንን ከፍ ማድረግ ካልቻሉ ታሪክ ይቅር አይሎ ይሆናል አኛ ውድ ወገኖችዎ ግን ይህን ረጅም ዲስኩርዎን ቢቀንሱልን የወተት ድርሻችንን እንደጨመሩልን ቆጥረን ይቅር ልንልዎ ዝግጁ ነበርን እያሉ ነው ይፄኔ በዚህ መሀል የተቃውሞ ሰልፈኞቹ በከተማይቱ ዋና ዋና አደባባዮች የጀመሩትን ተቃውሞ አጠናቀው በመበታተን ላይ ነበሩ ከነሱ መሀል የተወሰኑት በመስሪያ ቤታችን በኩል ያልፋሉ ጭፈራቸው ሁካታቸው በደንብ ይሰማን ጀመር ወየውልሽ ቀበሮ ጉድሽ ነው ዘንድሮ ይሄን ዘንድሮ እዚህ አዳራሽ ውስጥ ሆነው ሲያጤኑት ከፊት ያያም ፈርመ ፈ ረበሸ ለፊት የሚታይ ድሮ ይመስላል ከርቀቱ ብዛት ሄደን ሄደን የማንደርስበት ድሮ ይህን እያሰላሰልኩ ተመስገን አልኩ በሃሣቤ አንባቢው ወደ ብስጦሽቁዋጭ ተቃርበዋል ሰላሳ አንደኛውን ውድ ወገን ሆይ እያለፉ ነው ይህን የጭንቅ ሰዓት ካለፉ በኋላ ሲያወሩ እንደሰማሁት ዝለሉ የሚላቸውንም አትዝለሉ የሚላቸውንም እሺ በምትል ቀላል ምላሽ እየሸነገሉ ወደ መድረኩ ይገስግሱ እንጂ ውስጣቸው ይህን እንግዳ ቃል ወደ አለማንበቡ አዘንብሉ ኖሯል ባለማንበባቸው ቆርጠው ያንን ማባሪያ የሌለው ንግግር በተረጋጋ መንፈስ ሲያነቡ ሲያነቡ ሲያነቡ በመጨረሻም የምትሰኘው የስም አይጠሬነታቸው ተናፋቂ ቃል ከሚገኝበት የመጨረሻው ውድ ወገን ሆይ ላይ ይደርሳሉ ለመጀመሪያ ጊዜ መረጋጋታቸው የከዳቸው ይህን ጊዜ ነበር ትኩረታቸውን ሁሉ ንባቡ ላይ አድርገው ላለመሳሳት ሲጠነቀቁ ችላ ያሉት መንገሽገሽ ሰላሣ አንደኛውን ውድ ወገን ሆይ ከጨረሱ በኋሳ ከየት መጣ ሳይባል ደርሶ ሁለመናቸውን ተቆጣጠረው አንብበው ካጠናቀቁዋቸው ሰላሣ አንድ ውድ ወገን ሆይ ዎች ይልቅ የቀራቸው አንድ ውድ ወገን ሆይ ሰላሣ አንድ ውድ ወገን ሆይ ሆኖ ያቅበጠብጣቸው ጀመር እየተቅበጠበጡ እንዴት እረጅም ነው ይላሉ። ስሜታዊ አትሁኑ እንጂ አጃችሁን እያወጣችሁ በየተራ ተናገሩ ሲል ጮኸ አሁን የጋሉት በረዱ የተወራጩት ሰብሰብ አሉ የቆሙት ተቀመጡ የተቀመጡት እጅ አወጡ እጅ ካወጡት መሀል አንዳንዶቹ ስሜታዊ የሆኑት በስም አይጠሬነታቸው ንግግር ላይ ሲቀለድ ራሳቸውን መቆጣጠር ስለሚያቅታቸው እንደሆነ ተናገሩ ከእሳቸው ንግግር ላይ አንዲት ቃል መዝለል ኘሬዝዳንቱን ብቻ ሳይሆን የሚመሩዋትን ታላቅ አገር ጭምር ከመክዳት እንደማይተናነስ በመዘርዘር ከሁሉ በላይ ያበሳጫቸው ብስጦ ካለ በኋላ ሌሎቹን ዋና ዋና ፖዎያታዎፍጭ ዎጋአደ ቃላት የዘለለበት ምክንያት በጥልቀት ሳይመረመር ጥፋቱን በስመአብ ብሉ ለማድበስበስ መሞከሩ እንደሆነ የተናገሩም አሉ ዋርሁም ፖፖም እጁን አውጥቶ ፖፖውን አቀረናን የታላቁንና የባለራዕዩን መሪ ንግግር ከመዝለል ዘመን ጋዜጣ ከሚገኝበት አስራ ሰባተኛ ፎቅ ላይ ቁልቁል መፈጥፈጥ እንደሚቀለው ተናገረ ከሁሉም ትኩረቴን የሳቡት በማንበቢያው ምኩራብ ላይ የጨው አምድ ሆነው የቆሙትን አንባቢ ከነዚህ አውሬዎች ጫጫታ ለማዳን ሙከራ ያደረጉት እኙፒያ ሸበቶው የአንባቢው ጓደኛ ናቸው የገላጋይነት ለዛ በተላበሰ አባታዊ አንደበት የሎቂሬን ንግግር በመጥቀስ ወይም ተገን በማድረግ ንግግራቸውን ጀመሩ እና ዋናው ልጅ ለምልም እንዳሉት ስሜታዊ መሆን ምንም እርባና የለውም ካሉ በኋላ አንባቢውን በቅርብ እንደሚያውቁት እጅግ በጣም ጥንቁቅና ለስም አይጠሬነታቸው ልዩ ፍቅር ያለው ሰው እንደሆነ መሰከሩ ከዚያም አስከ ጋዜጣው የመጨረሻ ገፅ እና የመጨረሻ ውድ ወገን ሆይ ድረስ ያለምንም እንከን ማንበቡ ጥንቁቅነቱን ቁልጭ አድርጐ እንደሚያሳይ በማስረዳት ላይ ሳሉ በንዴት በገነፈሉ የስም አይጠሬው ተቆርቋሪዎች ጩኸትና ድንፋታ አዳራሹን በጠበጠው ብስጦ ብሎ የፈፀመውን ታላቅ ስህተት እየደጋገሙ እና እያጐሉ ሲንጫጩባቸው ቆሌያቸው ከመገፈፉ የተነሣ ንግግራቸውን ባልጀመሩበት አቅጣጫ አገባደው ለመቀመጥ ተገደዱ የሆነ ሆኖ ብስጦ ካለ በኋላ ያሳየው ቸልተኝነት መንግስትን ብቻ ሳይሆን ፃገርን ለባእዳን ወራሪዎች አሳልፎ ከመስጠት ስለማይተናነስ በቀላሉ ይቅር ተብሎ ሊታለፍ የማይገባ አሳፋሪ ክህደት ነው ለማለት ነው በማለት አመለጠ ከዚህ ሁሉ አስተያየታቸው መሀል የሉቂሬን ትኩረት የሳበው በልጅ ለምልሞቹ ተቃውሞ መሀል አልፎ አልፎ ብቅ ስትል እየስማት ፖፓዎው ዎጋደ አንዲት እንግዳ ቃል ሆና ተገኘች ጋዜጣውን ዘርግተው መናገሪያው አጠገብ ወደቆሙት አንባቢ ዘወር ብሎም የምን ብስጦ ነው አንተ። ሐፌ ደ በዚህ ዓይነት መዝረክረክ አራት ሰዓት የሚፈጀውን ንግግር በስምንት ሰዓት እንኳ አንብቦ መጨረስ አይቻልም ከዚህ የተነሣ አንድ ምናውም ተረኛ ሆኖ አነምናውም በብምናውም ኪታምናውም በማለት አነበብኳታ ሲል አደርናታ የማለቱ ተራ የኛ ይሆናል ምስራቅ ፉኢዎች ይፄን መዝረክረክ ያመጡብን ወታደራዊ መንግስት ወድቆ የስም አይጠሬው ፓርቲ አገሪቱን መምራት ከጀመረ ወዲህ ነው ስለዚህ ከመሀከላችን ተዝረከረካችሁ ብሎ ራሱን አደጋ ላይ የሚጥል ዝርክርክ የለም ለሁላችንም ይሄን የመሰለው የቋንቋ መዝረክረክ በፉህዴድ ታጋዮች የህይወት መስዋዕትነት የተገኘ ታላቅ ድል መሆኑን ጀጅባካ ነግሮናል አነጋገራችሁን አሳጥሩ ብሎ መሞገትም እድሜን ሊያሳጥር የሚችል የብሄር ብጥብጥ ሊያስከትል አንደሚችል ጠንቅቀን እናውቃለን ፖፓዎ ዎጋጋጃኖ ፌሩ መ ትዝታ አምስት ልጅ ለምልሞች ሠራተኛው ብስጦሽቁዋጭቁዋጣሽቆር ኤረር ነው ለማለት ለምን እንደሚሸበር ለኔ ግልፅ ነው የዚህ ሁሉ ውዥንብር መነሻው ደግሞ መንግስታችን ልማቱን ለማፋጠን ሲል ያወጣው የአስቸኳይ ጊዜ የኘሬስ አዋጅ እንደሆነ ጠንቅቄ አውቃለሁ አዋጁም እንዴት እንደወጣ አስታውሳለሁ ካልተሣሣትኩ እኔ እዚህ መስሪያ ቤት በተቀጠርኩ በስድስተኛ ወር ገደማ ይመስለኛል ስም አይጠሬነታቸው ፃገሬን ማርና ወተት ወደምታዘንብበት ዘመን ሳላሻግር ፈገግ አልልም ብለው ከገቡት ቃል ጋር በሚቃረን ሁናቴ ፈገግ ብለው የተነሱት ፎቶግራፍ በአንድ የግል ጋዜጣ ላይ ወጣ ፎቶግራፉ በካሜራ ቅንብር የተሰራ ሞንታዥ አልነበረም ስም አይጠሬነታቸው በእፍረት ሰበር ባለ ዓይን ወደመሬት እያዩ ፈገግ ማለታቸውን ቁልጭ አድርጉ ያሣያል ፎቶግራፉን ብዙ የግል ሚዲያዎች ዎውምቄው ዎምጋሯሟ ተቀባበሉት በስ ጀምረው በሉ በሚያልቁ ርፅሶች አጀብው አሰራጩጎ ስም አይጠሬው ኘራዝዳንታችን በባንዲራችን ስር በመንበርከክ የገቡትን ቃል አጥፈው ፈገግ አሉ ስም አይጠሬነታቸው ፈገግ ብለው ህዝብን አታለሉ ስም አይጠሬነታቸው ህዝባቸውን በማታለል ተመዝነው ቀለሉ እያሉ በወቅቱ በስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ላይ በተሰነዘረው ትችትና ስድብ ያልተበሳጨ ልጅ ለምልም አልነበረም ይሁን እንጂ የመስሪያ ቤታችን ዋና ልጅ ለምልም ሎቂሬ በዚህ ጉዳይ ላይ ስብሰባ ለመጥራት የወሰነው በከፍተኛ ልጅ ለምልሞች ቁጥጥር የሚዘጋጀውን የዘመን ጋዜጣን ርዕሰ አንቀፅ ካነበበ በኋላ ነው ዘመን ለግል ጋዜጦች ትችት በሰጠው ምላሽ የስም አይጠሬነታቸው ፈገግታ ለህዝባቸው የገቡትን የመኮሳተር ቃል ኪዳን ያጠፈ ሳይሆን ፃገራችን ማርና ወተት ወደምታዘንብበት ዘመን እየተቃረበች መሆኗን አመላካች ነው አለ ሎቂሬም ይህን ካነበበ በኋላ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ አናም ሁሌም አንደሚያደርገው ኮስተር ብሎ በዝግታ መናፃገር ጀመረ። ማን እንደሆነ ከተነገራቸው በኋላም ከቁጣቸው አልበረዱም እነኝህ በስም አይጠሬነታቸው ፈገግታ ላይ አፋቸውን የከፈቱት ባለጌዎች ምንም እንዳላጠፉ እና ተጠያቂዎቹ ወላጆቻቸው መሆናቸውን ተናገሩ ገና ተህፃንነታቸው ታላላቆቻቸው ላይ ምላሳቸውን ሲያሾሉ ወላጆቻቸው በትኩሱ ቂጣቸውን ገልበው ቢገርፉዋቸው ኖሮ ዛሬ ንጉሳቸውን ባልደፈሩ ብለው ቁጭ አሉ ዋርሁም ፖፖም ተከተለ ፖፖፖ ፖፖ ከተፈጠርኩ እንደዚህ ያለ ተስፋን የሚያለመልም ፈገግታ አይቼ አሳውቅም አለ አጥፍጥፍ አድርጐ የያዘውን አንድ የግል ጋዜጣ ዘረጋግቶ በፊት ገፁ ላይ አሣፋሪ ክህደት ከሚል ደማቅ ርዕስ ጋር ጐላ ብሎ የወጣውን የስም አይጠሬነታቸውን ፈገግታማ ፎቶግራፍ ከፍ አድርጐ እያሳየን አስቲ ልብ ብላችሁ ተመልከቱዋቸው አሁን ይሄን ከመሰለ ፈገግታ ላይ ምን እንከን ይወጣል እያለ ፖፖውን አቀረናን ጅባካም ቀጠለ የስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችንን ፈገግታ ከብሄር ብሄረሰቦች ፈገግታ ነጥዬ አላየውም አለ ፈገግታቸው በአገራችን የብሄር ጥያቄ በሚገባ እየተመለሰ መሆኑን እንደሚያመላክት እየዘረዘረ ገ ካሥሑሕጭ ጠጠ በቪ መጨ ዕጦጋታወዎሠሕ ምመጋቿደ ዶክተር ሸዋኑም ተከተለ እውነቱን ለመናገር በስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ድንገተኛ ፈገግታ ትንሽ ብደናገጥም አንድ ቀን ይፄ አንደሚሆን እጠብቅ ነበር አለ ከዚያም ይሄፄ ድንገተኛና ታሪክኛ ፈገግታቸው ትክክለኛና ወቅቱን ጠብቆ የተገለጠ ጤናማ ፈገግታ መሆኑን አብራራ አንድ ታዋቂ ሊቅ ሁሌ ተኮሳትሮ የሚኖር ኮስተር ብለው የተነሱት ፎቶግራፍ ብቻ ነው ሲል መናገሩን በማስታወስ ከአንድ ሰዓት በላይ በግል ጋዜጠኞች ላይ ያለማባራት የወረደው የተቃውሞና የውግዘት ዶፍ ቀስ በቀስ በረድ ፀጥ አለ ሎቁሬ ግን ተቃውሞውንና ውግዘቱን የጠገበ አይመስልም ሌሎች አስተያየቶች ካሉ መድረኩ አሁንም ክፍት ነው አለ ትንፍሽ ያለ አልነበረም ሎቂሬም ለተወሰነ ደቂቃ የሠራተኛውን ዝምታ በጥሞና ሲያዳምጥ ቆየና ክከዝምታችሁ በማያሻማ ሁኔታ መረዳት እንደቻልኩት በስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ድንገተኛ ፈገግታ ላይ በተሰነዘረው ነውረኝነት የተሞላው ትችትና ተቃውሞ ቃላት ከሚገልፀው በላይ አዝናችኋል ሎቂሬ ይህን ሲል በተቻለኝ መጠን ገልመጥ እያልኩ ከተሰብሳቢው ፊት ላይ ያየውን ሣዘን መፈለግ ጀመርኩ ምንም ስሜት ከማይነበብበት ደንታ የለሽ ፊታቸው ላይ ድንገተኛው የኘሬዝዳንቱ ፈገግታ ፈጠረባቸው የተባለውን ሃዘን ማየት አልቻልኩም እንዲያውም የሳቸውን ንግግር ተገን በማድረግ በሚጠሩ አንገሽጋሽ ስብሰባዎች የልጅ ለምልሞቻቸው መጫወቻ አያርጉን እንጂ ቀኑን ሙሉ ሲገለፍጡ ቢውሉ ምን ቸገረን የሚል ዓይነት ስሜት ነው ደንታ ቢስነታቸው ላይ ያነበብኩት ይሁን እንጂ ከሁለት ቀን በኋላ በተለመደው ኮስታራ ገፅታቸው በቴሌቭዥን መስኮት ብቅ ያሉት ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ፈገግታቸውን አስመልክተው የሰጡት መግለጫ ዘመን ጋዜጣና እነሉቂሬ ከነገሩን የፈገግታቸው አግባብነት ጋር መደ ሠ ጨርሶ የሚቃረን ነበር በበዓለ ሲመታቸው ወቅት ፃገሬ ማርና ወተት ወደምታዘንብበት የብልፅግና ዘመን እስክትገባ ድረስ እንኳን ልስቅ ፈገግ አልልም ብለው የገቡትን ቃል አሁንም አለማጠፋቸውን እና ሰሞኑን የተሰራጨው ፈገግታማ ምስላቸውም ቢሆን ስልጣን ከመያዛቸው ሰባት ዓመት ቀደም ብሎ ከቤተሰባቸው ጋር ከተነሱት ፎቶግራፍ ላይ ተቀርጦ የወጣ መሆኑን ተናገሩ ዘመን ጋዜጣም የፎቶግራፉን ሙሉ ገፅታ በፊት ገፁ ላይ ይዞ ወጣ ከግራ ወደቀኝ ባለቤታቸው ቆማለች ቀጥሎ ኘሬዝዳንቱ ከዚያም ሴቷ ልጃቸው ከባለቤታቸው እግር ስር ደግሞ ሁለተኛ ልጃቸው ተቀምጣለች ከሳቸው እግር ስር በዚያን ጊዜ የመጨረሻ ይመስል የነበረው ወንዱ ልጃቸው ይታያል ወደአባቱ ቀና ብሎ ሲመለከት አባቱም ጐንበስ ብለው በፈገግታ የሚመሰከቱት የዚህን የመጨረሻ መሳይ ልጃቸውን ፊት ነበር አፍረተ ቢሱ ጋዜጣ ዘመን በዚህ አያበቃም በሸፍጠኞች ውዥንብር የስም አይጠሬነታቸው ግንባር አይፈታም በሚል ርዕሰ አንቀፅም ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ከህዝቡ ምሬት የተነጠለ ፈገግታ እንደሌላቸው ይገልፃል አሁንም ሃገሬን ማርና ወተት ወደምታዘንብበት የብልፅግና ዘመን ሳላደርሳት ፈገግ አልልም ሲሉ ለህዝባቸው በገቡት ቃል አንደፀኑ ናቸው ይለናል ከዚያም አልፎ አንደዚህ ያለ ውዥንብር በመንዛት መሪያችንን ከህዝባቸው ስሜት የመነጠል ስውር አጀንዳ ይዘው የሚንቀሳቀሱ ፃይሎች ከድርጊታቸው አንዲታቀቡ ሲል በጥብቅ ያሳስባል ህዝቡም ነቅቶ እንዲታገላቸው እአና እንዲያጋልጣቸው ጭምር በመጨረሻም መንግስት ጉዳዩን በህግ መከታተሉ አንዳለ ሆኖ እስከዚያው ህብረተሰቡ በተመሳሳይ ሁናቴ ከተሰራጩ የስም አይጠሬነታቸው ኢወቅታዊ ፎቶግራፎች እንዳይታለል ያሳስባል ትክክለኛው የስም ጦፓዎሔሑ መጋሟድ አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ፎቶግራፍ ከላይ ሽብሽብ ብሎ የተቋጠረ ግንባር እና ከታች ግጥም ብሉ የተዘጋ ከንፈር መሆኑን እየዘረዘረ አሁን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ከተነሱት የግል ፎቶግራፍ ላይ የሳቸው ምስል ብቻ ተቆርጦ መታተሙ ግልፅ ሆኗል ይፄ ግልፅ ማስረጃ ግን የግል ኘሬሱንና የተቃዋሚ ፓርቲዎችን ተቃውሞ ይበልጥ አጠነከረው አንጂ አላበረደውም አንድ ተወዳጅ የግል ጋዜጣ በርዕሰ አንቀፁ ኘሬዝዳንቱ አምነዋል በሜል ርዕስ ክፉኛ ኮነናቸው ያንኑ ከቤተሰባቸው ጋር ተቃቅፈው የተነሱትን ፎቶ ጭምር እንደማስረጃ በማስደገፍ የስድብ ውርጅብኝ አከናነባቸው ሌሎች ኘሬሶችም ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ቃል ኪዳኒን አልጥስም ብለው ለጀግኖች አትሌቶቻችን የነፈጉትን ፈገግታ ለልጆቻችው አለመሰሰታቸውን አብጠልጥለው ናፃፉ ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ እያሉ ከአሳማኙ የስም አይጠሬነታቸው ማስተባበያ ይልቅ በተሰራጩ ውዥንብሮች ሰበብ በሌላ ምክንያት የተጠራቀመ ጥላቻውን በማስተንፈስ ላይ የነበረው ህዝብም በሚስጥር በገባባቸው ሽንት ቤቶች ግድግዳ ላይ የመሪውን ቃላባይነት የሚያንፀባርቁ ስድቦችን ከመፃፍ አልቦከነም ያም ሆኖ ታዲያ ህዝቡ በሚኖርበት ቀበሌ እና በሚሰራበት መስሪያ ቤት ተሰብስቦ ይህን እኩይ ውዥንብር የፈጠሩትን የግል ኘሬሶች እንዲያወግዝ ተጠየቀ እኛ በስም አይጠሬነታቸችው ማባሪያ የለሽ ንግግር የተማረርን የመንግስት ሠራተኞችም ዘመን ጋዜጣም የውግዘቱ አካል እንዲሆን ጠየቅን ፈገግታቸውን በመደገፍ መፃፉ የኘሬዝዳንቱ ጭፍን ደጋፊ መሆኑን ያመላክታል እያልን ዋናው ልጅ ለምልም ሉቂቁሬ ግን በዘመን ጋዜጣ ተከልለን የታዘብነው እና የኮነንነው እሱንና ብጤዎቹን ልጅ ለምልሞች ጭምር እንደሆነ ስለገባው ጥያቄያችንን አልተቀበለውም ይ ፍገ መሠ ዝመን ጋዜጣ ወደብርሃን የሚመሩትን ብልህ መሪ ዓይኑን ጨፍና ቢከተላቸው ምንአለበት ሲል ተከራከረን ይህ አዝማሚያ ያላማረው የስም አይጠሬነታቸው ፓርቲም በጉዳዩ ላይ ለመምከር አስቸኳይ ጉባኤ ለመጥራት ተገደደ ጉባኤው ቀናት ከፈጀ ጠለቅ ያለ ውይይትና ግምገማ በኋላ በጣም ከበድ ያለ መግለጫ አወጣ መግለጫው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ ሃላፊነት የማይሰማቸውና በተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚደገፉ የግል ጋዜጦች የስም አይጠሬነታቸውን የቆየ ፎቶግራፍ በማሰራጨት ህዝቡ በመሪው ሳይ ያለውን እምነት ጥርጣሬ ላይ ለመጣል በመሞከር ላይ መሆናቸውን በማተት ይጀምራል ቀጥሎም እነዚህ ፀረህዝብ ሃይሎች ይህን ውዥንብር ለምን ማሰራጨት እንደፈለጉ ያብራራል ፃገሪቱ ማርና ወተት ወደምታዘንብበት የብልፅግና ዘመን ከምታደርገው ፈጣን ጉዞ ለማዘግየት እና ለማስቀረት ነው ይላል በመጨረሻም የፃገሪቱን ህልውና እና የጀመረችውን ፈጣን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ሲባል ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ የኘሬስ አዋጅ መደንገጉን ይገልፃል አሁን በግቢያችን ውስጥ የተፈጠረውን መደናበር የፈጠረው ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ነው በዚህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰረት ከግል ጋዜጣ ላይ የሚረባ ነገር አገኘሁ ብሎ መጥቀስም ከዘመን ጋዜጣ ሳይ የማይረባ ነገር አገኘሁ ብሎ መውቀስም በህግ የሚያስጠይቅ ከባድ ወንጀል ሆኖ ተገኘ ከዚያም የተለመደው ነገር ሆነ ይህን አፋኝ አዋጅ እንድንደግፍ የሚያስገድድ ስብሰባ በየቀበሌውና በየመስሪያ ቤቱ ተጠራ የኛ መስሪያ ቤት ልጅ ለምልሞችም አዋጁ አማራጭ የሌለውና ወቅቱን ጠብቆ የወጣ አዋጅ መሆኑን በመግለፅ አሞገሱት። የድ በሚዝቐፍጅኛኦቲላሄቂዒው ይ ትመ ዉጠ ዎፓዎው ዎጋዳ ኔኔ ተ ዴዴ ጫጫ ዴዴ እያለ የመልስ ስጡኝ ጥሪውን አጠናክሮ እና አክርር አዳራሹን ከሞሉት የመስሪያ ቤታችን ሠራተኞች ላይ ዓይኑን ቢያንከራትትም እስካሁን ጥሪውን ተቀብሉ እጁን ያወጣ ሰው አልነበረም ወደፊትም ለመንጠራራት ካልሆነ በቀር ብስጦን ለማብራራት ማንም እጁን እንደማያወጣ እርግጠኛ ነበርኩ መሳሳቴን ያወቅኩት ሎቂሬ እጁን ወደአንድ አቅጣጫ ወርወር አድርጐ እሺ እዚያ ጋ ሲል ነው የሁላችንም ዓይኖች የሎቂሬ እጅ ወደተወረወረበት አቅጣጫ ተወረወሩ ፍልጥ ፍልጥ ጥርሶቹን ከጢሙ መሀል ፍልጥጥ አድርጐ አመሰግናለሁ የድካው ልጅ ሲል ሰማን ከዚያም ሁሉም ነገር የተጀመረው ቅዳሜ ምሽት ነው ሲል ጀመረ ጅባካ ያው እንደሰማችሁት ቅዳሜ ምሽት ስም አይጠሬው ኘሬዚዳንታችን ከመቼውም ጊዜ የበለጠ አስደናቂ እና አነቃቂ የሆነ ታሪካዊ ቃል ተናግረዋል ቃሉም ብስጦሽቁዋጭቁዋጣሽ ነው በዚያ ምሽት ያንን እንግዳ ቃል በተናገሩበት ቅፅበት መጀመሪያ ፊቴ ድቅን ያላችሁት እናንተ ናችሁ ለመሆኑ ስም አይጠሬነታቸው በዚያ እንግዳ ቃል በኩል ያስተላለፉት ሚስጥራዊ መልዕክት ምን ያህል ይገባቸው ይሆን ስል አሰብኩ ብሎ እንደመመሰጥ አለ ፍልጥ ፍልጥ ጥርሶቹን ፍልጥጥ አድርጐ እኔም እንደዚህ ያለ ግልፅ ኤረር ውስጥ ምን ዓይነት ሚስጥራዊ ፍቺ ሊያወጣ ይሆን እያልኩ ያንንም ሚስጥራዊ ፍቺ ካሁኑ እየፈራሁ ጥርስ ጥርሱን በስጋት በመመልከት ላይ ሳለሁም የዚህን እንግዳ ቃል ትርጉም ከብስጦ አጀምራለሁ አለ ስም አይጠሬው ኘሬዚዳንታችን ብስጦ ሲሉ በአንድ በኩል በኛ ተጋድሎ የተደመሰሰው ወታደራዊ መንግስት ሩቅላዋን አከብራለሁ ሙኢኛንም አናገራለሁ ያሉትን ሁሉ እየረሸነ እና እየጨፈጨፉ ሚስቶችን ያሰለባል ልጆችን ያለአሳዳጊ እና ወላጆችን ያለጧሪ ባስቀረበት አሰቃቂ ዘመን የነበረውን ንኩን ብስጦን ማስታወሳቸው ነው ፕጂ ጂቪኢቪሚኢዱኤሙጨኤጭሎኣዙዚዙዚዙሙጭጐ ጎጋፓዎ ዎጋሸ በዚያን ጊዜ መቼም በኖፋንቅ ከተማ ኖሮ ንኩ ብስጦን የማያውቅ የለም ንኩ ብስጦ በሙኢ ጭቁን ህዝብ ላይ ይፈፀም ከነበረው በደል የተነሣ ጨርቁን ጥሎ አስከማበድ የደረሰ የኛ የሙኢዎች የቁርጥ ቀን አብዳችን እና ጀግናችን ነው ፈገግ አልን አዎን ለጠላት ጥቅም ጤነኛ ከመሆን ለህዝብ ጥቅም ማበድ ይሻላል ሲል ቀጠለ ጅባካ እንዳልኳችሁ ብስጦ አብደቱ ያጉጐናፀፈውን ነፃነት በአግባቡ የተጠቀመ ጀግናችን ነው በሚያልፍበት ሰፈር ሁሉ ገዥ መደቦች እንዳይዘፈኑ የከለከሏቸውን የላምችሸ ዘፈኖች ያንጐራጉራል በዚያ ባለአበደው እና በስሜት በሚያሳብደው ተስረቅራቂ ድምፁ በየደረሰበት ደገረበንዴኾ ደገረበንዴኾ እያለ ያንጐራጉራል ወድጄ አልተዳርኩም ወልጄ አልከበድኩም ቤቴን አነደዱ ልጆቼን አረዱ እኔን አሳበዱ እንዲህም አብጄ አልረሣህም ልጄ ይላል ብስጦ በወቅቱ ተወዳጅ ከመሆኑ የተነሣ የሙኢ ወጣቶች ከራሳቸው ጤንነት ይልቅ በሱ እብደት ይቀኑ ነበር እኔን ጨምሮ መቼ እብድ ሆኙ ላምችሸን ዘፍ እያለ የማይመኝ የሙኢ ወጣት አልነበረም ቅዳሜ ምሽት ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን የተናገሩት ሁለተኛ ቃል ጦሽቁዋጭ ነው መጀመሪያ ካየነው ቃል ከብስጦ ላይ ብ እና ጅጺ ፖያምው ዎጋጋደ ስ ን ገድፈን የምናስቀራትን ጦ ን አስከ ቁዋጭ ድረስ ያነበብነው እንደሆን ጦሽቁዋጭ የሚል ቃል ይሰጠናል መቼም ጦሽቁዋጭ ስትባሉ በቅድሚያ ከፊታችሁ ድቅን የሚለው ተወዳጁ የሙኢ ባህላዊ ምግብ መሆኑ ጥርጥር የለውም ልክ ናችሁ እሱም ስሙ ጦሽቁዋጭ ነው ጦሽቁዋጭ በአሁኑ ትውልድ አት ተብሉ ከሚጠራው የሙኢዎች ተወዳጅ ምግብ ጋር ይመሳሰላል ትንሽ ልዩነቱ አት የሚዘጋጀው ከበሬ ወይም ከፍየል ቋንጣ ሲሆን ጦሽቁዋጭ ስንል ግን በዛፍ ልጥና በተወቀጠ ኑግ ታሽቶ የሚቀርበውን የከርከሮ ቋንጣ ማለታችን ነው ስለዚህ ጦሽቁዋጭ በቁሙ ምግብ እንደማለት ነው ቃሉን ካራባነው ግን ትርጉሙ ይቀየራል ጦሽቁዋጭ ስርወ ቃሉ ጦሽ ነው የጦሽን ምንነት በሚገባ የሚተረጉም ቃል በሌላ የአለም ቋንቋ ውስጥ መኖሩን አጠራጠራለሁ የሆነ ሆኖ እንዲያው በቁንፅልም ቢሆን የትርጉሙን ፍንጭ ሊሰጣችሁ ከቻለ እሞክራለሁ ጦሽ በቁሙ ቃላት ሊገልፀው የማይችል ስቃይ ወይም መከራ ማለት ሲሆን ጦሽሁዋጭ ጦሽሉዋጭ ጦሽሙዋጭ እያለ እስከ ጦሽቁዋጭ ድረስ ይረባል ትርጉሙም ጠመሙ ጨለሙ ጠፉ ረገፉ ለፉ ተገፉ እንደማለት ነው አዚህ ላይ ትልቁ ጥያቄ ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን በአንድ ሺህ አንድ መቶ ሃምሣ ሰባተኛው ታሪካዊ ንግግራቸው ጦሽቁዋጭ ሲሉ በከርከሮ ስጋ ስለተቀመመው ባህሳዊ ምግብ እያወሩ ነው ወይስ በሙኢዎች መከራ ስለተቀመመው የሙኢዎች ሙሾ አያወሩ ነው የሚለው ጥያቄ ነው የዚህን ቃል ፍቺ ቀደም ሲል ብስጦ ብለን ካነበብነው ቃል ውስጥ ካገኘነው ትርጓሜ ጋር አገናዝበን ካላጤነው ወደተሳሳተ መደምደሚያ ሊወስደን ይችላል ከብስጦ ጋር ብቻም አይደለም ከጦቭቁዋጭ በላ ከተናገሩት ቁዋጣሽ ጋር አገናዝበን ስናነበው ስም አይጠሬነታቸው ስለከርከሮ ስጋ እንዳላወሩ ግልፅ ይሆንልናል በርግጥም ጦሽቁዋጭ ብለው በማያሻማ ሁናቴ የተናገሩት ከሙኢ ህዝብ ስቃይና መከራ መሥጋዎቹ ዎጋዳአደ ስለተቀመሙት መሪር ሙሾዎች ነው እንደምታውቁት የሙኢዎች የፃዘን እንጉርጉሮዎች በሙሉ ጦሽቁዋጭ ተብለው ይጠራሉ ለመሆኑ እነዚህ ጦሽቁዋጮች ወይም ሙሾዎች ምን ይመስላሉ። ጋጋኃዎጨ ቆሄወጋጋጃ የታሰበው የምስጋና በዓል ከመደረጉ በፊት ከብስጦ ጀምሮ እስከ ቁዋጣሽ ድረስ የተሰጠን ማብራሪያ ሙሉ ይሆን ዘንድ ቆር ምን ማለት አንደሆነ ሊብራራ ይገባል ማለቴ ነው ሎቂሬ እንደገና ግር አለው ጅባካ አቤት የድካው ልጅ ቂፃም ያለውን ሰማህ አይደልን በሚገባ የብስጦን ትርጉም ነገርከን ጦሽቁዋጭንም አብራራህልን ቁዋጣሽም ግልፅ ሆነልን ግን አንድ ነገር ቀረህ ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን በዚህ በአንድ ሺህ አንድ መቶ ፃምሣ ሰባተኛ መደበኛና ታሪከኛ ንግግራቸው በተለይም ደግሞ በሰላሣ ሁለተኛ ውድ ወገን ሆይ አካባቢ ከብስጦ ተነስተው ጦሽቁዋጭ ብለው ቁዋጣሽ ላይ ከደረሱ በኋላ ቆር ሲሉ ምን ለማለት ፈልገው ነው እያለህ ነው ጅባካ ለዚህ ጥያቄ ካለመዘጋጀቱ የተነሣ ምንም ዓይነት የረባ ምላሽ አልሰጠም ፍልጥ ፍልጥ ጥርሶቹን እንደፈለጠጠ ይገርማል በዚህ መደበኛና ታሪከኛ ንግግራቸው ውስጥ ቆር ማለታቸውን አሁን ገና ነው ልብ ያልኩት ብሎ ከማጉተምተም በቀር ይሁን እንጂ የዚች ቃል ትርጉም አለመታወቅ ትልቅ ጉድለት መሆኑ የተገለጠለት ሎቂሬ ግን የጅባካ አነጋገር አልተዋጠለትምእንደምታውቁት የሙኢ ህዝብ ለስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን መልካም ተግባራት እውቅና በሚሰጥበት በዚህ ታላቅ የምስጋና በዓል ላይ ሚዲያዎች ይጠራሉ መላው አለምም ዜናውን ይሰማል እዚህ ላይ ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ታዲያ ዜናውን በጉጉት ለሚከታተለው አለም የስም አይጠሬውን ኘሬዝዳንታችንን ክብር የሚመጥን የምስጋና በዓል እንዴት እናዘጋጅ የሚለው ጥያቄ ነው ዓለምም ያለምንም ጥያቂ በማያሻማ ሁናቴ የሚቀበለው አንድ የተሟላ በዓል አንድ የተሟላ ር ብክተስገሞ ማዘጋጀት ካለብን የቕርን ሱኮኮጡ ዕዎጋፓዎው ዎጋ። ይ ትርጉም በማያሻማ ሁናቴ ልንገነዘበው ይገባል ምንድን ነው ቆር አሁንም እድሉን ለእናንተ እሰጣለሁ የሙኢ ተወላጅ የሆኑ የጅባካ ምልምሎች ገለፃው ከበቂ በላይ ስለሆነ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ጊዜ ከማባከን ነገውኑ ርብክተስገሞው እንዲዘጋጅ ይፈልጋሉ ከሙኢ ብፄር ውጭ የሆኑት አንዳንድ ልጅ ለምልሞች ደግሞ የቆር ትርጉም ሳይታወቅ ርብክተስገሞውን ማዘጋጀት አንደማይቻል ይናገራሉ ሎቂሬ ግራ ቀኙን ካደመጠ በኋላ ቆር ውስጥ የተደበቀችው ሚስጥራዊ ሃሳብ ሳትገለጥ እና ሳትብራራ ወደርብክተስገሞውም ሆነ ወደቀረው የንግግራቸው ክፍል ማለፍ እንደሚከብድ በግልፅ ተናገረ ም አይጠሬነታቸው ቆር ሲሉ ምን ማለታቸው ነው መልሱልኝ እንጂ ሲልም ጠየቀን በድጋሚ በዚህ መሀል ከሆነ አቅጣጫ አይቆር አይ ጥልቀት አይ ሚስጥራዊነት አይ ቋንቋ አይ አገላለፅ ፖፖፓፖ የሚል ድምፅ ተሰማ ዋርሁም አለ ሎቂሬ አቤት ዋና ልጅ ለምልም ምን ማለትህ ነው ፖፖ ስትል። ቋ በርግጥ የቆር ትርጉም ገና አልገባኝም ገር ግን ፖፖ ስትል የሰማሁህ ስለቆር ምንነት በመወያየት ላይ ሳለን ነው እውነት ብለፃል ዋና ልጅ ለምልም እና የቆር ትርጉም ሳይገባህ ነዋ ፖፖ ያልከው ትክክል አይ እሱስ ትክክል አይደለም እንዴት ሳይገባህ ፖፖ ትላለህ ሲል አፈጠጠበት ከዚህ በፊት ብዙ ነገር ሳይገባውና ሳያነብ ፖፖ አያለ ፖፖውን ሲያቀረናን እንዳልኖረ ሁሉ በርግጥ የቆር ትርጉም አልገባኝም ይሁን እንጂ በዚህ ባልገባኝ ቃል ላይ ያለው ጥልቅ ዛሣብ ከገቡኝ ቃላቶች የበለጠ የላቀ የረቀቀና የጠለቀ አንጂ ያነሰ ፍቺ እንደማይኖረው እርግጠኛ ሆጌ ነው ፖፖ ያልኩት በል በቃህ ፖፖ ብሎ ኩም አደረገው ሎቄሬ አኔም ክው አልኩ ሣቅ ሣቅም አለኝ ፖፖ ብሎ በቅፅል ስሙ ሲጠራው የሰማሁት ዛሬ ገና ነበርና ከጥቂት ደቂቃ ብስጭት በኋላ ሎቂሬ መጀመሪያ ካቀረበልን ጥሪ ላይ የቃሉን ትርጉም እያወቃችሁ ሆን ብላችሁ ጊዜያችንን ለመግደል አስባችሁ ከመናገር የተቆጠባችሁ ሰዎች በመሀከላችን አከላችሁ በድርጅቱ ህግ መሰረት እውቀት የህዝብ ነው አውጡት ተናገሩት የሚል ቃል አከለ የአንድ ልጅ ለምልም እጅ ብድግ ያለው ይሄፄን ጊዜ ነበር ልጅ ለምልሙ ንግግሩን የጀመረው ቅዳሜ ምሽት ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን በአንድ ሺ አንድ መቶ ፃምሣ ሰባተኛው ታሪካዊ ንግግራቸው ብስጦ ብለው ጦሽቁዋጭ ብለው ቁዋጣሽ ብለው ቆር ሲሉ ከላይ ፀጉሩ እስከ ታች ጥፍሩ ድረስ እንዴት እንደነዘረው በመዘርዘር ነው ዕፖዎው ዋዎጋ ጋጃ በዚህ እንግዳ ቃል ውስጥ አንድ እንግዳ የሆነ ሚስጥር ቢኖር እንጂ አለምክንያት እንደዚህ እንዳልሆነ መጠርጠር የጀመረው ከዚያች ንዝረት ጀምሮ እንደሆነም አወራልን ይህ ፃይለኛ ንዝረት እስካሁን ድረስ እንዳልቀቀውም ተረከልን በመንደርደሪያው ርዝማኔ የተሰላቸው ሎቂሬም ጓድ ብሎ አቋረጠው አቤት ዋና ልጅ ለምልም እንደምታየው ጊዜው በጣም አየመሸ ነው ተሰብሳቢው በጊዜ ወደቤት መግባት አለበት ጊዜ ሳታባክን በቀጥታ እጅህን ወዳወጣህበት ጉዳይ ብትገባ ገብቻለሁ እኮ አለ ልጅ ለምልሙ በቀጥታ ወደትርጉሙ ብትገባልን ማለቴ ነው ወደየቱ ትርጉም። ለምሣሌ ወደአልበራ ሻማ በጣቴ እያመለከትኩ ቆር ካልኩኝ ሻማውን አብራው ማለቴ ነው ወደበራው ሻማ አያመለከትኩ ቆር ካልኩህ ግን ሻማውን አጥፋው ማለቴ ነው ወደተከፈተ በር በጣቴ እየጠቆምኩ ቆር ካልኩህ ደግሞ በሩን ዝጋው ማለቴ ነው ነገር ግን ቆር ያልኩት ጣቴን ወደተዘጋ በር ላይ ቀስሬ ከሆነ ክፈት ማለት ይሆናል ደሞ በጣም ወደሚሮጥ ሰው እየተመለከትክ ቆር ካልክ ዝግ በል ማለት ነው ዝግ ብሎ ወደሚራመድ ሰው እያየህ ቀር ካልክ ግን ፈጠን በል ማለት ይሆናል የቆመን ሰው ቆር ስትል ደግሞ ተቀመጥ ማለትህ ነው የተቀመጠን ሰው እየተመለከትክ ቆር ካልክ ግን ተነስ እንደማለት ነው ወቸው ጉድ አለ ሎቂሬ ጅማላ ቀጠለ አንድ የታመመ ሰው ቤት ገብተህ ተሻለህ ወይ ስትለው ፈገግ ብሎ ቆር ካለህ ተሽሎኛል ማለቱ ነው ቆር ያለህ ያለምንም ፈገግታ ከሆነ ግን ብሶብኛል እንዳለህ ይቀጠራል አንድ ቃልቻ ጋ ሄደህ የደረሰብህን መከራ ስትነግረው ፈገግ ብሎ ቆር ካለህ አይዞህ መከራህን ታልፈዋለህ ማለቱ ነው ኮስተር ብሎ ቀር ካለህ አልቆልሀል እንዳለ ይገባሀል ኮስተርም ሳይል ፈገግም ሳይል ቆር ካለህ ግን ያንተ ነገር አልገባኝም አልተገለጠልኝም ብሎሀል ማለት ነው ጅማላ ሲል አቋረጠው ሎቂሬ አቤት ዋና ልጅ ለምልም እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ፖዎጭ ዎጋፓዳደ ኋ ኸሐ ያ ቆር ያለህ ሰው ቃልቻ መሆኑ ቀርቶ የጡኢዎች ንጉስ ወይም የአገር መሪ ቢሆን የቆር ትርጉም ምን የሚሆን ይመስለሀል። ንጉሱ ከሹማምንቱ ፊት ቆሞ ቆር ካላቸው ልሾማችሁ እፈልጋለሁ ማለቱ ነው ግን ትርጉሙ አንደዛ መሆኑን ከማረጋገጣችን በፊት ቆር ያለው ፈገግ ብሎ መሆኑን ማጣራት ይኖርብናል ፈገግ ሳይል ቆር ካለ ትርጉሙ ተቀይሮ ልሽራችሁ ነው ማለት ይሆናል አሁን ጥሩ እየመጣህልኝ ነው ይፄን ቆር የሚል ቃል የተናገረው ለህዝቡ ከሆነስ ሲል ጠየቀ ሎቂሬ ህዝቡን ሰብስቦ ቆር ሲል ፈገግ ብሎ ከሆነ ፃገራችን ተስፋ አላት ማለቱ ነው ኮስተር ብሎ ቆር ካለ ግን አልቆልናል እንዳለ ይቆጠራል ጅሜ አለ ሎቂሬ አቤት ዋና ልጅ ለምልም ከም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ታዲያ ቆር ያሉት ፈገግ ብለው ይመስልሀል ወይስ ተኮሳትረው። ስል ቆየሁና ቆር ካሉ በኋላ ነው ዓይኔን የገለጥኩት ይህን ከተናገረ በኋላ ፊቱ ልውጥውጥ አለ ቀላል ነው ብሎ ስለጠየቀን ነገር ምንም አለማወቁን ያወቅነው አሁን ገና መስሎት ሳይሆን አይቀርም ቀና ብሎ የጅባካን ፊት ማየት እንዳቃተው ሁሉ ጠረጴዛው ላይ አቀርቅሮ ቀይ ግንባሩን ያሻሽ ጀመር ፍልጥ ፍልጥ ጥርሶቹን ፍልጥጥ አድርጐ ሲመሰከተው የነበረው ጅባካም ተረብሸሃል የድካው ልጅ አለው ሎቂሬም ጤነኛ አዕምሮ ያለው ማንኛውም ልጅ ለምልም ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንቱ ቆር ሲሉ ዓይኑን በመጨፈኑ ምክንያት የቃሉን ትርጉም በማያሻማ ሁናቴ የሚወስነውን የፊታቸውን ገፅታ ሳያጤን ከቀረ ይረበሻል ይፀፀታልም ይህን ካለ በኋላ ዶክተር ሸዋኑ ጣልቃ ገብቶ ባያፅናናው ኖሮ ቁ ዕጦሃዎቹ ሃም ችዳ እንባ ሁሉ የሚተናነቀው መሰለ ደግነቱ ሸዋኑ አይዞህ አለው ዓይኑን ጨፍኖ በማድመጡ ሊፀፀት እንደማይገባው ተናግሮ አፅናናው ሶቅራጥስን የመሳሰሉ ታላላቅ የዓለም ፈላስፎች ጭምር ረቀቅ ያሉ ሃሣቦችን ለመረዳት ሲፈልጉ ዓይናቸውን ጨፍነው የማድመጥ ባህሪ እንዳላቸው በመዘርዘር እናም ዶክተሩ ባጎናፀፈው ወኔ ተፅናንቶ ስብሰባውን ሳይሸማቀቅ መምራቱን ቀጠለ የስም አይጠሬውን ኘሬዝዳንታችንን ንግግር በቴሌቪዥን የተከታተላችሁ ሰዎች እጃችሁን አሳዩኝ አለ አብዛኛው ሰራተኛ እጁን አወጣ እሽ አውርዱ አለ ሎቂሬ አሁን ደግሞ ቆር ሲሉ በሚገባ የተከታተላችሁ እጃችሁን አሳዩኝ ጥቂት እጆች ብድግ አሉ ከነዚህ ጥቂት እጆች መካከል ለዶክተር ሸዋኑ የመናገር እድል ሰጠው ትዝ ይለኛል አለ ሸዋኑ በዚያ ታሪካዊ ቅዳሜ በዚያ ታሪካዊ ምሽት ለስም አይጠሬነታቸው ንግግር ክብር ቡና አፍልተናል እሳቸውን እንደኛ የሚወድ አንድ ጐረቤታችንንም ከነባለቤቱ ጠርተናቸዋል የባለቤቴ እናትም ከገጠር መጥተው አብረውን አሉ ሁላችንም በንግግራቸው ጥፍጥና ከመመሰጣችን የተነሣ የተቀዳልንን ቡና ፉት ሳንለው መቀዝቀዙን ያወቅነው ንግግራቸው ሊገባደድ ሲል ነው ይገርማችኋል ለካንስ አራት ደቂቃ እንኳን የተናገሩ ሳይመስለን አራት ሰዓት ተናግረው የመጨረሻው ውድ ወገን ሆይ ላይ ደርሰው ኖሯል በዚህ መሀል ድንገት ያችን ለጆሯችን እንግዳ የሆነች ሚስጥራዊና ታሪካዊ ቃል ተናገሩ ከዚያ በኋላ የሆነውን ባትጠይቁኝ ይሻላል የባለቤቴ እናት የምን ብስጦ ነው ብለው ሲጮሁ እኔም ብስጦ የሙኢኛ ቃል ይመስላል ስል ባለቤቴ ጡኢኛ ነው ብላ ስትሟገት ጐረቤቴ ጉኢኛ ነው ብሎ ሲምል ሚስቱ እንወራረድ ፉኢኛ ዕ። ሎቂሬ ወደተቀሩት አራት አጆች እየተመለከተ ጥሩ ከናንተ መሀል ቴሌቪዥን ያላችሁ ብቻ እጃችሁን አሳዩኝ ሌላ ሁለት አጆች ወደመጡበት ተመለሱ ሎቂሬ ከፍ ብለው ወደቀሩት ሁለት አጆች እየተመለከተ አሁን ማየት የምፈልገው የስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችንን ንግግር ቴሌቪዥናችሁን ከፍታችሁ የተመለከታችሁትን ብቻ ነው አንድ እጅ ወረደ የአንድ ጠና ያሉ ሰው እጅ ብቻ ሸቅብ ተሰቅሎ ቀረ ብጣም ጥሩ አለ ሎቂሬ አርስዎ ስም አይጠሬነታቸው ያደረጉትን ንግግር ተከታትለዋል ማለት ነው ጦፓዎዬ ወጋጋድ አዎን አሉ ሰውዬው የተሰቀለ እጃቸውን ሳያወርዱ ጥሩ ስለዚህ ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ቆር ሲሉ ስምተዋቸዋላ በሚገባ ከደስታችን ብዛት አጨበጨብን ይፄ የቸከ ክርክር ወደመደምደሚያው የተቃረበ ስለመሰለን በጣም ደስ ብሎን ነበር በጣም ጥሩ አለ ሎቀሬ እስቲ ይንገሩን በወቅቱ ስም አይጠሬነታቸው በማያሻማ ሁናቴ ቆር ሲሉ ፈገግ ብለው ነበር ወይስ ተኮሳትረዋል አዛውንቱ መልስ መስጠት የጀመሩት በወቅቱ ስም አይጠሬው ያችን የሙኢኛ ቃል ሲናገሩ ሰምተው መደመማቸውን በመግለፅ ነው ይሁን እንጂ ብስጦ ብለው ጦሽቁዋን አስከትለው ቁዋጣሽ ካሉ በኋላ በሙኢኛ የጀመሩትን ንግግር በጡኢኛ ቋንቋ ቆር ብለው ይጨርሳሉ ብለው ባለመጠርጠራቸው ተዘናግተው የፊታቸውን ገፅታ አለማስተዋላቸው እንደእግር እሳት እየለበለበ ለእድሜ ልክ ከህሊና የማይጠፋ ፀፀት እንደለቀቀባቸው ተናናኅሩ እኔ ታፈንኩ ያ ሒድ ኣኣ ው ትዝታ ሶስት ሳረይራ ከመይ ከጠዋታት በአንድ ጠዋት በሽንት ቤታችን ግድግዳ ላይ ከባድ ማስጠንቀቂያ አገኘን ፅሁፉ በብረት ፍርግርግ ውስጥ ተቆልፎባቸው መቀመጥ የነበረባቸው ብዙ አደገኛ አውሬዎች በከተማችን ውስጥ በከፍተኛ የፃላፊነት ደረጃ ላይ መቀመጣቸውን አውቀን ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድናደርግ የሚያሳስብ ነው ማንነቱ ባልታወቀ ሰው የተፃፈውን ይኬን ማስጠንቀቂያ ከማንበባችን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ጅባካ ስለ ሳረይራ ከመይ ነግሮን ነበር ያውም የእረፍት ጊዜያችንን በምናሳልፍባት የመስሪያ ቤታችን ካፍቴሪያ ውስጥ እዚህ ላይ መርሣት የሌለብኝ አንድ ነገር አለ ያን ያክል ከፍተኛ ማዕረግ ያለው እና በስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ጭምር የተፈራ መሆኑ የሚነገርለት ጅባካ ሪዙን እያፍተለተለ ከመስሪያ ቤታችን ካፊቴሪያ ገብቶ ከተራ ሰራተኞች ጋር ቡና መጠጣቱ እንደትልቅ ። ቆር ከምጦኔ ጦርነት በኋላ ከጠፉት አስራ ሶስት ሺህ የሙኢኛ ቃላት አንዱ ሊሆን ይችላል እንደዚያ ከሆነ ታዲያ ሲል ቀጠለ ሎቂሬ ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ለምን ካልጠፋ ቃል ይኸን የጠፋ ቃል መርጠው ቆር እንዳሉ ልታስረዳን ትችላለህን። ጋዜጠኞች መናገሪያውን መድረክ ከበው ይፄን ታሪካዊ ትዕይንት በካሜራዎቻቸውና በቴፖቻቸው ለመቅረፅ በመረባረብ ላይ ናቸው ጅባካ በማይክራፎን ወደተከበበው መናገሪያ አጠገብ በመፍነክነክ ቆሟል ንግግሩን የጀመረው የተሰማውን ከፍተኛ የደስታ ስሜት በመግለፅ ነው የዛሬ ሠላሣ ሦስት አመት ወታደራዊውን መንግስት ድል አድርገን ያገሪቱን ዋና ከተማ የተቆጣጠርን ፅለት እንኳ ይሄን ያክል መደሰቴን አጠራጠራሰለሁ አለ ቀጥሎም ትናንት ለኛ ሲተነትንልን የነበረውን የብስጦሽቁዋጭ ትርጉም በፅለቱ የክብር እንግዳ እና በመንግስት ሚዲያዎች ፊት ደገመው ከዚያም ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታችን ለሙኢዎች ያላቸውን ታላቅ አክብሮት ሲገልፁ ይሄ የመጀመሪያቸው አይደለም ሲል አስታወሰ በመጨረሻም እንደዚህ ባለ ልብ የሚነካ ሁናቴ ፍቅራቸውን ሲገልፁልን ግን ሰምቶ እንደማያውቅ ተናገረ በዚህ መሀል የከባድ መኪና ድምፅ ወደቅጥር ግቢያችን እና ከኣ ሠፓ ክአ ከሃጢጐ ዩቅ ሎሎ ፍ ጋፖጦፓዎ ቆዎጋፓድ ጠደጆሮአችን ሲዘልቅ ተሰማን በአዳራሹ መስኮት አሻግሬ ተመለከትኩ በአሸበረቀ ህብረ ቀለም ምራብ ምቹ ሎጅቾ የሚል አርማ ከእቃ መጫኛው የብረት ግድግዳ ላይ የለጠፈ ግዙፍ መኪና ነው ወዲያው ጋቢና የተቀመጡት ሠራተኞች ከመስሪያ ቤታችን ጥበቃዎች ጋር በመረባረብ በለስላሳ እና በቢራ የተሞሉ ሣጥኖችን ማውረድ ጀመሩ ይህን አይቼ ወደአዳራሹ መለስ ስል ዋርሁም ቆማል የተለመደ ፖፖውን ከፍቶ እያቀረናን ነው ፖፖፖ ያለፈው ሣምንት ምን ያሮጠዋል እያልኩ ስደነቅ ነበር ለካስ እዚች ታሪካዌ ቀን ላይ አድርሶን ስም አይጠሬነታቸው ብስጦሽቁዋጭቁዋጣሸቆር ሲሉ ሊያሰማን ኖሮዋል ፖፖፖ ዋርሁም ፖፖ ላይ ተደርቦ ያደነቀ ሌላ ልጅ ለምልም ደግሞ ማን ያምናል ይሄን ሲል ከአጉተመተመ በኋላ ስም አይጠራው ኘሬዝዳንታችን በማያሻማ ሁናቴ ብጥስጦሽቁዋጭቁዋጣሽቆር ማለታቸው ንግግራቸውን እንደተራ ወሬ በቀላሉ የሚገባ ነው እያሉ ለሚያቃልሉ ትምክህተኛ ምሁራን ሁሉ ትልቅ ማስተማሪያና ማሳፈሪያ መሆኑን ተናገረ ከሱ በኋላ ብድግ ያሉት በፍርሃት የተዋጡ ጥቂት የቁኢ ተወላጆች ናቸው አንድ ላይ ቆመው በየተራ ሃሣባቸውን አሰሙን የትናንቱ አንባቢ የቁኢ ተወላጅ መሆናቸውን የተገነዘቡት እነኝሁ ጥቂት ፍርሃቶች ብሄራቸውን ወክለው አወገዙ የትናንቱን አንባቢ በጥብቅ አወገዙ ጦሽቁዋን ቁዋጣሽን እና ቆርን ያህል ቁልፍ ቃላት መዝለሉ የቁኢ ህዝብን ከሙኢዎች ጋር ለማጋጨት ስውር አንዳ ይዘው የተነሱ ፃይሎችን እንጂ የቁኢን ብፄር እንደማይወክል አስረግጠው ተናጉሩ ዶክተር ሸዋኑም እውነቱን ለመናገር ብሎ የጀመረውን ንግግር አመሰግናለሁ ብሎ ከማጠናቀቁ በፊት ብዙ ቀጠፈ ብዙ ለፈለፈ ከብዙ ቅጥፈቱና ልፍለፋው መሀል ውስጤ የቀረው በመጨረሻም እኛ ምሁራንም የስም አይጠሬነታቸውን ጥሪ ተቀብለን ቆርን ብቻ ሳይሆን እንደቆር ጠፍተው የቀሩትን የሙኢ ህዝብ አስራ ሦስት ሺህ ቃላት ለማግኘት የምናደርገውን ምርምር እና ጥናት በላቀ የባለቤትነት ስሜት ተወጫሐፍ ሊመ ወ ውፋወ። ሳላየው በፊት ማመን አቅቶኝ ዓይኖቼን ጨፈንኩ ወደፈጣሪዬ ሳይሆን ጫ ጎዶጦዳይወሔ ሠጋጋቋ ቼ መፀለይ ጀመርኩ ዓይኖቼ ሆይ አይዞዋችሁ ወደተጨፈትት ዓይኖ ይህን ጉድ ብናሳየው ቄዛም አያምነንም ብላችሁ እንዳትሳቀቄ እኔ ነፍስ ካወቅኩበት ጊዜ ጀምሮ በዚች ሃገርና በዚህ ግበ ብዙ የማይታመትዓ የማይሆኑ ነገሮች ሆነዋል ብዬ ዓይኖጂን አበረታታሁ ዓይኖቼ መጀመሪያ ያሳዩኝ ጎላ ባለ ፊደል የተፃፈውን ማረሚያ ከታላቅ ይቅርታ ጋር የሚለውን ርዕስ ነው ከርፅሱ ስር በተለመደው የጋዜጣ ፎንት የፊደል መጠን የኔንም ሆነ የመስሪያ ቤታችንን ስሜት አና ትዝታ ጦዳልተለመደ ድባብ የሚወስደውን ጉድ አነበብኩ ስም አይጠሬው ኘሬዝዳንታትን በአንድ ሺህ አንድ መቶ ዛምሣ ሰባተኛው ታሪካዊና መደበኛ ንግግራቸው ሠላሣ ሁለተኛ ውድ ወገን ሆይ ላይ ፃገራችንን ማርና ወተት ወደምታዘንብበት የእድገትና የብልፅግና ዘመን ስትገባ ለማየት እንበቃ ዘንድ ያለን አማራጭ ካሉ በኋላ በህትመት ስህተት የገባው ብስጦሽቁዋጭቁዋጣሹቆር ለየትኛውም ዓይነት የወሬ ንፋስ ሳንደናበር ተብሎ ይነበብ ይላል ስለዚህ ብስጦሽቁዋጭቁዋጣሽቆርን አውጥተን አረፍተ ነገሩን ስናነበው ስም አይጠሬነታቸው ያሉት ዛገራችን ማርና ወተት ወደምታዘንብበት የእድገትና የብልፅግና ዘመን ስትገባ ለማየት እንበቃ ዘንድ ያለን አማራጭ በየትኛውም ዓይነት የወሬ ንፋስ ሳንደናበር ብሄራዊ መግባባትና ይቅር መባባል ላይ በማተኮር ብቻ መሆኑን ደግሜ ሂግሜ ላሳስባችሁ እወዳለሁ ነው ይፄን ሳነብ የተሰማኝን ስሜት በምን አይነት ቃላት መግለፅ አችላለሁ መጀመሪያ ደነገጥኩ ህልምም መሰለኝ ቀልድም መሰለኝ ከዛ ሳቂ መጣ እዚህ መስሪያ ቤት ከተቀጠርኩ ጊዜ ምሮ ስቴ የማላውቀውን ሳቅ እየሳቅኩ ይሄማ የሆነ ነገር ነው ስል ጮህኩ ናኦሌ አልተበገረም የለም ያልሆነ ነገር ነው ስህተት ይቄኮ እርማት እንጂ ስህተት አው ወ ከ አይደለም ስል ተከራከርኩ ተሳስተሀል ስህተት ነው አለኝ ናኦሌ ዝመን ጋዜጣ ብስጦሽቁዋጭቁዋጣሸቆር ስህተት ነው ብሎ ይቅርታ ጠይቋል እኮ ይቅርታ መጠየቁ ነዋ ስህተቱ የለም ናኦሌ ንግግራቸውን በጥንቃቄ ሲያርም ኖሮ ዛሬ ገና ከመሳሳቱ አንፃር ይቅርታ መጠየቁ ተገቢ ነው አልኩት እንዲያውም እስከዛሬ ድረስ ሲሳሳት መኖሩ ሳያንስ ዛሬ ገና ትክክል የሆነ ነገር ቢናገር ይቅርታ በመጠየቁ ነው ይቅር የማይባል ስህተት የፈፀመው ሲል ተቃወመኝ ጤንነቱን እየተጠራጠርኩ ጉዳዩን ዘመን ይቅርታ ከጠየቀበት በኋላም ብስጦሽቁዋጭቁዋጣሽቆር ትርጉም ያለው ቃል ነው እያልከኝ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact