Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፓ ሠ ሃዩ ሠ። ርዶ ቁ ሃነ። ፕፓፖሬ ሠሬ አቹሽ ፈዴ ቹ ኔ ጸል ፆ ዶሪ ሠ። አሉ ሰሐባዎችም በሉዋ ይንገሩን አሉዋቸው አንደኛ በአላህ ላይ ማሻረክ እና የእናት አባት ሀቅ ያለመጠበቅ ሁለተኛው ብለው ለጉዳዩ ክብደት ሰጥተውት ከተደገፉበት ቀና ብለው ቁጭ አሉና በሀሰት በማስመስከር ሐቁ ያልሆነውን ሐቄ ነው ማለት ሌላም መጥፎ ቃል መናገር በማለት ደጋግመው ሲናገሩ ሰፃባዎቻቸው ምነው ዝም ባሉ ብለው ተመኙ ሁለተኛው የሽርክ አይነት የይዩልኝ ኢባዳ ነው ረሱልም ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ተከታይ እንዲሆኑ ይገደዱ ነበር እንዲያውም ነብዩ ኢየሱስ በመጨረሻው ትንሳኤ ቂያማ መቃረቢያ ዘመን ካሉበት ከሰማይ ወርደው የኢስላም ተከታይ ሆነው የሞታሉ ይህ ሁሉ ከላይ የተዘረዘሩት መልዕክት ከቁርአንና ከሐዲስ በቂ መረጃ አላቸው ኛ የዓለም ፍፃሜ የመጨረሻው ቀን ማለት ለሰው ልጆች እንደየሥራቸው ፍርድ የሚሰጥበት ቀን ነው ኛ በቀድር በውሳኔ ማመን በምድርም ሆነ በሰማይ በሰዎች በመልአክትም ሆነ በሌሎች ፍጡራን ባለፉት ዘመናት የተከሰተው ድርጊት አሁን እየተከሰተ ያለው ድርጊትና ወደፊት የሚከሰተው ድርጊት ሁሉ በአላህ ተወስኖ ያለፈ ጉዳይ መሆኑን ማመን ግዴታው ነው የውዱእ አደራረግና የሰላት አሰጋገድ ኛ ውዱአ ለማድረግ በልብ መነየትና እ «ዓቁ ቢስሚላህ ብሎ መጀመር በውዱአ ወቅት ውዛን መቆጠብ በጣም አስፈላጊ መመመ ከ ምክንያቱም ረሱል ። ህዞ አህመ ሰለላሁዓለይሃ ወሰለም በእፍኛቸው ነበር ውዱእ የሚያደርጉት ኛዑ መጀመርያ የእጅን ሸ መዳፎች ማጠብ ከእንቅልፍ የሠ ራመ የተነሱ ከሆነ ማጠቡ ግዴታ «ሁ። ያም ዳዌ ጨ ረ ዕው ጨ ዕው «ክ « ቁፍ« ቁ ሀህ ሔይ ፍሩ ሀ ል ሽ ዕም አላሁመሰለ ዓላ መሐመድ ወዓላ ዓለ መሐመድ ከማ ባረክተ ዓላ ኢብራሂመ ወዓላ አለ ኢብራሂመ ኢነከ ሐሚዱን መጂድ ትርጉም አላህ ሆይ በመሐመድና በቤተሰባቸው ላይ በረከትህን እንዳወረድክ አንተ ምስጉንና ፃያል ነህና በተጨማሪ የሚከተሉትን ዱዓ ማለት ይወደዳል ሁሓ ፌዕህ ር ያ ፍጮ « ዶሯቶ ፍጅ ር። ጩ ጮ ሠ።የሠ ሠ ሠ ። ከፍጡራን ከፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም አያውቁም መንበሩ ሰማያትንና ምድርን ሰፋ ጥበቃቸውንም አያቅተውም እርሱም የሁሉም በላይ ታላቅ ነው ሱረቱል ኢኽላስ የፍፁምነት ምዕራፍ ቁል ሁወ አላሁ አፃድ በል እርሱ አላህ አንድ ነው ጋጋነ። እኛ ከተንኮለኞቹ እአእንበቀላቸዋለን ሰጅዳህ ኘ ሠ ።
ክጺጊዜ ፅ ኤኤ ል ፌኤ ዶፅ ፋ ረህራጨጸ ጳ ዕዳፊሀ ርሁ « ሲኤ ፅ ኦ ቁ ራሥ ኝ ቁ ሃ ፌ ኝ ርዕ ራ ቁ ሪል ህጨ ፌኤ ጮ ሓው ሥ »ሓጮ ሐሪ ር ይፅ ቱፅ ምስጋና ለአላህ ስለተገባው አናመሰግነዋለን በአርሱም እንረዳለን ምህረትም እንከጅላለን ከነፍሶቻችን ሸሮችና ከወንጀል ሥራዎቻችን በአላህ እንጠበቃለን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ የመራው ማንም አያጣመውም የተጣመመን ደግሞ ከአላህ በስተቀር ማንም አይመራውም ከአላህ በስተቀር በሐቅ ሊያመልኩት የሚገባው አምላክ የለም አላህ አንድ ነው ሽርክም የለውም ነብዩ መሐመድም የአላህ አገልጋይ እና መልዕክተኛ መሆናቸውን እንመሰክራለን ሰላምና ሰላት በአላህ መልዕክተኛ በቤተሰባቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን የመፅሐፉ ስያሜ ይህ በኢስላም እምነትና መሠረት ዙርያ የተለያዩ መልዕክቶችን አጠር አድርጎ የያዘ መፅሐፍ በራሂን የሚል ስያሜ የተሰጠበት ዋና ምክንያት በመጀመርያ ቡርፃን ማለት ቃሉ የአረብኛ ሲሆን በቁርአን በተለያዩ ቦታዎች ላይ ተገልዷል ትርጉሙም መረጃ ማለት ነው ለነጠላ ቃል ቡርፃዛን ከተባለ ለብዙ ቃል በራሂን ይባላል ይህም መረጃዎች ማለት ነው በመሰረቱ የአንድ አላማ ጥሪ ወይንም መልዕክት በሰዎች ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ በቂ መረጃ ማቅረብ ብቸኛው መንገድ ነው ስለዚህ ማንኛውም ወደ ኢስላም የሚጣራ ሙስሊም ወይንም ዳዒ ጥሪ ከሚያደርግላቸው ሰዎች መረጃ ቡርፃንን ሲጠየቅ ካልተበረዘውና ካልተከለሰው የፈጣሪያችን የአላህ ቃል ቁርአንና ከመልዕክተኛው ነብዩ መሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መመርያ ቃል ሐዲስ በቂ መረጃ ማቅረብ ይጠበቅበታል በተለይ በሃይማኖት ጉዳይ በሚተላለፉ መልዕክቶች መረጃ መጠየቅ በጣም አስፈላጊ ጉዳይ በመሆኑ አላህ በቁርአኑ በተለያየ ቦታ በሚከተለው መልኩ ያቀርበዋል ዬ ዲ ርም የየመፈመይላ ፅረ የሪ እርጩ ቹ ዕዳ ነነነ ትርጉም ገነትን ከአይሁድ ወይንም ከክርስቲያን የሆነ ሰው በስተቀር ሌላው አይገባትም አሉ ይህቺ ከንቱ ምኞታቸው ናት አውነተኞች እንደሆናችሁ አስረጃችሁን አምጡ በላቸው አል በቀራህ ። ሪኙዐ ትርጉም ከሕዝቦችም ሁሉ መስካሪን እናወጣለን ማስረጃችሁን አምጡ ስንላቸው ያን ጊዜ እውነተኛውም አምላክነት ለአላህ ብቻ መሆኑን ያውቃሉ ይቀጣጥፉት የነበሩትም ከነሱ ይጠፋቸዋል አል አል ቀሶስ ባጠቃላይ ከላይ በተለያዩ የቁርአን አንቀፆች የቀረበው መልዕክት የኢስላም ዛይማኖትን አልቀበልም ብለው ባዕድ አምልኮን ለመረጡ አጋሪዎች ምንም መረጃ እንደሌላቸው አላህ በቁርአኑ አረጋግጧል ስለዚህ በኢስላም መልፅክት ውስጥ የሰባት ሰማይና የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ከሆነው አላህ የተላከ በጣም ሰፊ የሆነ መረጃዎች በራሂን ሰላለ አነሆ የተወሰኑትን መረጃዎች በዚህ መፅሐፍ ውስጥ ተካተው ቀርበዋል አምስቱ የኢስላም መሠረቶች ኛ ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚገዙት ጌታ እንደሌለና የነብዩ መሐመድን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መልዕክተኛነት በመቀበል ላለኢላዛ ኢለላህ መሐመዱን ረሱሉሏህ በማለት መመሥከር ኛ ሰላት መስገድ ኛ ዘካት ማውጣት ኛ የረመዳንን ወር መፆም ኛ አቅም እንደፈቀደ በሕይወት ዘመን አንዴ ሐጅ ማድረግ ኛ የላኢላፃ ኢለላህ ትርጉም ፌሪ ይዚኝ ርነ ሮ። ቁቨ ሃ ረ ዳዬኃ ላኢላሃ ኢለላህ ብሎ መመስከር ወደ ኢስላም መግቢያ በርና መሠረት ነው ባለፉት ዘመናት የነበሩ ነብያት በጠቅላላ ካነገቡት መልዕክት የመጀመርያው ላኢላፃሃ ኢለላህ ማለት ሲሆን ይህንኑ መልዕክት ቁርአን ሲያብራራው ጂህሥሠ ኘኃ አ ሞጋ ወጪ ጩሸ ትርጉም ከአንተ በፊትም እነሆ ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ በማለት ወደ እርሱ የምናወርድለት ቢሆን እንጂ ከመልዕክተኛ አንዱንም አላክንም ኦል አንቢያ ላኢላሃ ኢለላህ የሚለው ቃል ሁለት ወሳኝ የሆኑ ተቃራኒ መልዕክቶችን ይዚል ይኸውም ላኢላህ ማለት ጌታ የለም የሚል አፍራሽ ቃል ሲሆን ኢለላህ ማለት ከአላህ በስተቀር የሚል አፅዳቂ ቃል ነው የመጀመራያው ላኢላህ የሚለው አፍራሽ ቃል ትርጉም ከአላህ በስተቀር በሐቅ ሊያመልኩት የሚገባ መልአክትም ሆነ ነብይ ተራ ሰውም ሆነ ግዑዝ ነገር የለም ማለት ነው ኢለላህ የሚለው አፅዳቂ ቃል ትርጉም አላህ በሐቅ ሊያመልኩት የሚገባው ጌታ ነው አምልኮት ማለት ለአንድ ፈጣሪ አምላክ አላህ መንፈስን ማስገዛት ማለት ነው ይኸውም የአላህን ትእዛዝ ሙሉ በሙሉ መቀበል ከፈጣሪ ከአላህ በስተቀር ከማንኛውም ፍጡር መንፈሳዊ እርዳታ ያለመከጀል ባጠቃላይ የአምልኮት ዘርፎች ስግደት መማፀን ይረዳኛል ብሎ መከጀል ይጎዳኛል ብሎ መፍራት ከሕመም ይፈውሰኛል ብሎ ተስፋ ማድረግ ከደህነት ከበሽታና ከጭንቀት ያርቀኛል ማለት ሐብትን ፀጋን ጤናና ድሎት ይለግሰኛል ብሎ መመኘት ለአላህ ብቻ የሚገቡ አምልኮዎች መሆናቸውን ያለአንዳች ጥርጥር ማመን ሲሆን ከላይ የተዘረዘሩትን መንፈሳዊ አርዳታዎች ፈጣሪ አምላክ አላህን በመተው ከማንኛውም ፍጡር መመኘትና መከጀል ወደ ሽርክ ያመራል ሽርክ በሁለት ይከፈላል የመጀመርያው የሽርክ አይነት ከአላህ ሌላ አምልኮትን ለፍጡር በማንኛውም መጠን አብዝቶም ሆነ አሳንሶ መስጠት ትልቅ ሽርክ ነው አላህም ሽርክን ፈፅሞ እንደማይምር በቁርአኑ ሲያብራራ ሠ ሠ ዊ ሚሥ። ጋኔ የነብዩ መሐመድን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ነብይነት የመሰከረ ግልፅ በሆነውም ግልፅ ባልሆነውም መልዕክታቸው ማመን ትዕዛዛቸውን መፈፀም የተናገሩትን ሁሉ ማመን የከለከሉትንና የራቁትን ነገር መከልከል አሳቸው ባዘዙት መንገድ ብቻ አላህን መገዛት ሲሆን በተጨማሪ የነብዩ መሐመድን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የመጨረሻ ነብይ ስለሆኑ ለሰው ልጆችና ለጋኔሎች ለጂን ዘሮች ያመጡትን መልዕክት በጠቅላላ መቀበል ነው ምክንያቱም ከሳቸው በላ እስከ ዓለም ፍፃሜ ድረስ ነብይ የለምና ሰላት በኢስላም ሰላት ከአምስቱ የኢስላም መሠረቶች በሁለተኛ ደረጃ የተጠቀሰና የኢባዳ ምሰሶ ነው ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አንዳሉት ማንኛውም የአላህ ባሪያ መጀመሪያ የውመል ቂያማ የሚታሰበዉ ሰላቱ ነው የሰላት አሰጋገዱ ውጤት ተመርምሮ ካለፈ በሁሉም ነገር ያልፋል በሰላት አያያዙ ውጤት ካላለፈ ሌሎቹ ሁሉ ሰደቃው ሐጁ ወላጆቹን መርዳት ባጠቃላይ ኸይር ስራዉ ሁሉ ይበላሽበታል ብለዋል ሰላት መተው ትልቅ ወንጀል ነው ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም «በእኛና በእነሱ በካፊር መካከል ያለዉ ልዩነት ሰላት ነዉ ሰላት የተወ በእርግጥ ከፈረ» ብለዋል ሰላት የተው ሰዎች በአኸራ ምን እንደሚጠብቃቸው አላህ በቁርአኑ በሚከተለው መልኩ ያሳውቃል አ ን ጋዳ ርሣ ኃሬቨርፓ ወሠ ከኔ የጀሀነም ሰዎችም እንዲህ ይላሉ ትርጉም ይሏቸዋልም በሰቀር ጆሐነም ውስጥ ምን አስገባቹህ። ረመ ጋሪ ትርጉም ርወዮላቸው ለሰጋጆች ለነዚያ እነሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለሆኑት ሰጋጆች ለነዚያ እነሱ ይዩልኝ ባዮች ለሆኑት አል ማዑን ረሱልም ሰለላሁ ዓለይዚ ወሰለም ሲመልሱለት «እነዛ ሰላትን የሚያዘገዩት ናቸዉ አሉት ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት አንድ የአላህ ባሪያ ሰላቱን ወቅቱ አንደገባ ከሰገደ ሰላቱ በብርሀብ ታጅባ ወደ ሰማይ ትወጣና አርሽ ዘንድ አንደደረሰች ለሰጋጁ ወቅቴን እንደጠበቅከኝ አላህ ይጠብቅህ እያለች እስከ የዉመል ቂያማ ዱዓ ታደርግለታለች በተቃራኒዉ ያለወቅቱ የተሰገደች ሰላት ደግሞ በጨለማ ታፍና ወደ ሰማይ እንደደረሰች አንደ ጨርቅ ተጠቅልላ ባለቤቱን ፊቱን አየመታችው እንዳጠፋኸኝ አላህ ያጥፋህ እያለች ትራገማለች » ሌላዉ ሰላትን አስተካክሉ ስለመስገድ ነው ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሰላት የተሰፈረ ነዉ የሞላ ሞላለት አሉ ሰላትን ያጎደለ ሚዛን አንደሰለበ ወይንም በመስፈሪያ ሲሰፍር አንደሚቀንስ ሰዉ ወይንም በክንድ ሲለካ አእንደሚያምታታ ሰዉ ነዉ የሚቆጠረዉ ሰላት ጎደለ ተቀነሰ የሚባለዉ በሚሰገድበት ጊዜ ሰባቱን የሰዉነት ክፍሎች መሬት መንካት አለባቸዉ ይኸዉም ኛ ግንባርና የአፍንጫዉ ጫፍ ኛ አና ኛ ሁለት መዳፎች ኛ እና ኛ ሁለት ጉልበቶች ኛ እና ኛ የመጫሚያ ደረቶች የእግር ጫፍ ጣቾችን ጨምር ማለት ሲሆን በሰላት ጊዜ የተዘረዘሩትን የሰዉነት ክፍሎች ሁሉ ካላሳተፈ የጎደለበት የሰወነቱ ክፍል ሰጋጁን ይረግመዋል » በተጨማሪ በሰላት ጊዜ ሙሉ ሀሳቡን ወደ ሰላት አድርጎ በአላህ ፍራቻ የሰገደ ሙሉ ያገኛል ትንሽ ትንሽ ልቡ ወደ ሌላ የሚያስብ ግማሽ የሚያገኝ አለ እአሩብና ከዛም በታች የሚያገኝ አለ እንደዉም ሙሉ ለሙሉ ሰላቱን ጀምሮ አስከሚጨርስ ሀሳቡን ወደ ሌላ የሚያደርግ የሰላት አጅር የለዉም አይፃፍለትምም የሚሉ ዓሊሞች አሉ ሌላዉ ሰላትን በጀምዓ መስገድ ግዴታ ነው ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አንዳሉት « ለህዛናትና ለሴቶች ባልሰጋ ኖሮ ጀምዓ ሰላት መስጊድ መምጣት ትቶ ቤቱ የተቀመጠን ቤቱን በእሳት እለኩሰዉ ነብር ብለዋል ዘካት ዘካት ከአምስቱ የኢስላም መሰረቶች አንዱ ነዉ ዘካ ያለማዉጣት ከዲን አስከማውጣት ያደርሳል ለገንዘብ በመሰሰት የአላህን ትእዛዝ ያለመፈፀም ትልቅ ወንጅል ነዉ የአላህን ትአዛዝ የሚጥስ ጉዳይ ገጥሞን ጉዳያችንን ካስቀደምን በአላህ አሻረክን ማለት ነዉ በስስት ለሀብት በመስገብገብ ዘካት የከለከለ ሰዉ በቁርአን ስስታምና ሙሽሪክ ተብሎዋል መረጃዉም ኀራ ኞ መመ ውሪ ርጋ ሠ አ ህ እ ንሬ ር ኣራእ ትርጉም እነዚያም አላህ ከችሮታው በሰጣቸው ገንዘብ የሚነፍጉ እርሱ ለነሱ ደግ አይምሰላቸው ይልቁንም እርሱ ለነሱ መጥፎ ነው ያንን በርሱ የነፈጉበትን በትንሳኤ ቀን እባብ ሆኖ ይጠለቃሉ የሰማያትና የምድር ውርስ ለአላህ ብቻ ነው አላህም በሚሰሩት ሁሉ ውስጠ አዋቂ ነው አል ዒምራን ሌላዉ አንቀፅ ን ቧ ታኝ ር ሂራ ታሺሄ ቨርዒቓ ሼ እ ዴ ። በመጨረሻው ነብይ ዘመን የሚኖር ማንኛውም የሰው ዘር የቀድሞዎቹ ነብያት ተከታይ ነኝ ብሎ ፈጣሪ አምላክ አላህን አገዛለሁ አመልካለሁ ቢል ፈጣሪ አላህ ዘንድ አምልኮው ተቀባይነት የለውም እንኳንስ ተራው ሕዝብ አይደለም በአሁኑ ዘመን ከቀድሞዎቹ ነብያት ለምሳሌ ነብዩ ሙሳ ወይንም ነብዩ ኢሳ ኢየሱስ ቢኖሩ የነብዩ መሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ተከታይ እንዲሆኑ ይገደዱ ነበር እንዲያውም ነብዩ ኢየሱስ በመጨረሻው ትንሳኤ ቂያማ መቃረቢያ ዘመን ካሉበት ከሰማይ ወርደው የኢስላም ተከታይ ሆነው የሞታሉ ይህ ሁሉ ከላይ የተዘረዘሩት መልዕክት ከቁርአንና ከሐዲስ በቂ መረጃ አላቸው ኛ የዓለም ፍፃሜ የመጨረሻው ቀን እንደሚመጣ ማመን ይህ የምንኖርበት ዓለም የመጨረሻ ትንሳኤ የውመል ቂያማ የሚባል የምድረ ዓለም ፍፃሜ የሆነ ቀን አንደሚመጣ ማመን ከኢስላም የእምነት መሰረቶች አንዱ ነው በሰማይና በምድር ያለው ፍጡር በጠቅላላ ጠፍቶ አላህ ብቻውን የሚቀርበት ቀን ይመጣል በመቀጠልም አኛ ሰዎች በድጋሚ ነፍስና አካላችን ተገጣጥሞ ተቀስቅሰን ፈጣሪ አምላካችን አላህ ዘንድ ቀርበን ቀደም ሲል ምድር ላይ እያለን በሠራነው ሥራ ለጥብቅ ምርመራ ቀርበን ጥሩም ሆነ መጥፎ እንደየስራችን የስራችንን ዋጋ ይገጥመናል በመጪው ዓለም ሥራው ሲመዘን ኀጢአቱ የበዛበት በገፃነም የተወሰነ ጊዜ ተቀጥቶ በፈጣሪ አምላክ አላህ የማያጋራ ከሆነ ወደ ገነት የመመለስ ዕድል ሊገጥመው ይችሳላል በአላህ የሚያጋራ ከሆነና አምልኮን ከአላህ አሳልፎ ለፍጡር የሚሰጥ ከሆነ መጨረሻ ለሌለው ገዛነም ይዳረጋል በተጨማሪ በአላህ አንድነት ብቻ እያመነ በትላልቆቹም ሆነ በትናንሾቹ የአምልኮት ዘርፎች ምንም ሳያሻርክ አላህን ብቻ የሚያመልክ ከሆነና ከተለያዩ ወንጀሎች ለምሳሌ እንደ ፃሜት ዝሙት ነፍስ ማጥፋት ስርቆሽ አራጣ መብላትና ማብላት ከመሳሰሉትና ከሌሎችም ወንጀሎች የጠራ ሰው ያለአንዳች የገዛንም ቅጣት በፈጣሪ አላህ አዝነት ሞት ህመም ችግር የሌለበት የዘላለም ደስታና ተድላ ወዳለበት ወደ ገነት በቀጥታ የመግባት እድል ሊገጥመው ይችላል አላህ ከእንደዚህ አይነቶቹ ያድርገን ባጠቃላይ የመጨረሻው ቀን ማለት ለሰው ልጆች እንደየሥራቸው ፍርድ የሚሰጥበት ቀን ነው ኛ በቀድር በውሳኔ ማመን በምድርም ሆነ በሰማይ በሰዎች በመልአክትም ሆነ በሌሎች ፍጡራን ባለፉት ዘመናት የተከሰተው ድርጊት አሁን እየተከሰተ ያለው ድርጊትና ወደፊት የሚከሰተው ድርጊት ሁሉ በአላህ ተወስኖ ያለፈ መሆኑን ማመን በኢስላም ከኢማን መሰረቶች አንዱ ነው ማንኛውም ነገር ከመሆኑ በፊት ከጥንቱ አላህ ዘንድ የመሆኛ ው ጊዜ ተወስኖና ተለክቶ ተፅፎ ተቀምጣል በዛው በተወሰነበት ጊዜ በአላህ ፈቃድ ይሆናል እንጂ ከተወሰነበት ጊዜ በፊት ቀድሞ ወይንም ዘግይቶ የሚሆን ነገር የለም ማንኛውም በፍጥረታት ዙርያ የሚከሰቱ መልካምም ሆነ መጠፎ ነገር የሚወሰነው በአላህ ነው በእርግጥ የአላህ ውሳኔ ለፈተና ይሁን ለምንዳ ለቅጣት ይሁን ለቁጣ ምክንያቱን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው ሙስሊም ውሳኔዎች በጠቅላላ ቀዲና ቀድር በአላህ ተወስኖ ያለፈ ጉዳይ መሆኑን ማመን ግዴታው ነው የውዱእ አደራረግና የሰላት አሰጋገድ ኛ ውዱአ ለማድረግ በልብ መነየትና እ «ዓቁ ቢስሚላህ ብሎ መጀመር በውዱአ ወቅት ውዛን መቆጠብ በጣም አስፈላጊ መመመ ከ ምክንያቱም ረሱል ። ሠፍ ህህሠሥ ረሱል ሰለላሁ ዓለይዚፈ ወሰለም ተክቢራ በሚሉበት ግዜ ሁለት እጆቻቸውን ወደ ጆሮቻቸው ያስጠጉት ነበር ብለዋል በመቀጠልም በቁጥር ስዕል ላይ እንደሚታየው ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ተክቢራ ካሉ በኋላ የግራ አጃቸውን መገጣጠሚያ በቀኝ አጃቸው ጨብጠው ይዘው ደረታቸው ላይ ያሳርፉታል ወይንም በቁጥር ስዕፅል ላይ እንደሚታየው ቀኝ አጃቸውን በግራ አጃቸው መዳፍ ጀርባና ክንድ ላይ አሳርፈው ደረታቸውን ይይዛሉ ዋኢል ቢን ሐጅር ባወሩት ሐዲስ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሰላት ሲቆሙ የቀኝ እጃቸውን በግራ አጃቸው መዳፍ ጀርባና ክንዳቸው ላይ ያሳርፉ ነበር አይናቸውንም በሱጁድ ወቅት ግንባራቸው የሚያርፍበት ቦታ ላይ ብቻ ይመሰከቱ ነበር ብለዋል ዓኢሻ ረዲየላሁ አንፃ ባወሩት ሐዲስ ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን ሰላት ሲቆሙ አይናቸውን በሱጁድ ጊዜ ግንባራቸው ከሚያርፍበት ቦታ አይነቅሉም ነበር ብለዋል በመቀጠልም የሰላት መክፈቻ ዱዓ ያደርጋሉ ይኸውም ሱብሐነከ አላሁመ ወቢሐምዲከ ወተባረከ ኢስሙክ ወተዓላ ጀዱክከ ወላ ኢላዛ ገይሩክ ይሉ ነበር ትርጉም ከጉድለት የጠራህ አላህ ሆይ ምስጋና ተገባህ ስምህ ብሩክ ስጦታህም የላቀ ነው ካንተ በስተቀር አምላክ የለም ወይንም አላሁመ ባዒድ በይኒ ወበይኒ ኽጣያዩ ከማ በዓድተ በይነል መሽሪቅ ወል መግሪብ አላሁመ ነቂኒ ሚን ኽጣያዩ ከማ ዩነቂ ተውበል አብየድ ሚነደነስ አላሁመ አግስልኒ ቢል ማአ ወተልጅ ወልበረድ ይሉ ነበር ትርጉም አላህ ሆይ ምሥራቅና ምዕራብን እንዳራራቅከው እኔና ወንጀሌንም አራርቅ በመቀጠል በአላህ ለመጠበቅ አዑዙ ቢላህ ሚነሸይጣኒረጂም ይላል ትርጉም ከሸይጣን ክፋት በአላህ እጠበቃለሁ ማለት ነው ከዛም ቢሰሚላህ አረሕማን አረም ይላል ትርጉም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩሕሩሕ በጣም አዛኝ በሆነው ማለት ነው በማስከተል ከቁርአን ሱረቱል ፋቲሐህ ይቀራል ምክንያቱም ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፍጩ ዴ። ን ብ መሊኪ የውሚዲን የፍርዱ ቀን ባለቤት ለሆነው ርን ቂ ጧ ኢያከ ነዕቡዱ ወኢያከ ነስተዒን አንተን ብቻ እንገዛለን አንተንም ብቻ እርዳታ እንለምናለን ፌሯ አርቭ እህዲነ ሲራጠል ሙስተቂም ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ርጮ ወ ሲራጠለዚነ አንዓምተ ዓለይሂም ገይሪል መግዱቢ ዓለይሂም ወለጳሊን የነዚያን በነርሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱንም ሰዎች መንገድ ምራን በሉ ሰጋጁ ፋቲሐ መቅራት የማይችል ከሆነ የገራለትን የቁርአን አንቀፅ መቅራት ይችላል ከቁርአን አንቀፅ ምንም ማንበብ የማይችል ከሆነ ሱብሐን አላህ ወልሐምዱ ሊላህ ወላኢላፃዛ ኢለላህ ወላሁ አክበር ወላ ሐውለ ወላ ቅወተ ኢላ ቢላህ ማለት ይችላል ነገር ግን ሰሰላት የሚሆኑ አጫጭር የቁርአን ምዕራፎችን በፍጥነት መማር አለበተ የፋቲሐ ምዕራፍ ከቀሩ በኋላ የገራለትን አጭር የቁርአን ምዕራፍ ሙሉውን ወይንም የተወሰነውን መቅራት አለበት በመቀጠል አላሁ አክበር በማለት አጆቹን መጀመርያ ሰላት ሲጀምር እንዳነሳ ወደ ትከሻው ወይንም ወደ ጆሮዎቹ ከፍ አድርጎ አላሁ አክበር በማለት ሩኩዕ ማድረግ ሩኩዕ ማለት በሁለት አጆች ወገቡ ቀጥ ስላላለ ስህተት የሆነ የሩኩዕ አደራረግ ጣቶችን ዘርዘር አድርጎ ሁለት ጉልበትን ይዞ በጣም ሳያዘቀዝቁ በጥቂቱም ሳያጎብጡ በመካከለኛ ወገብን ለጥ አድርጎ ጎንበስ ማለት ነው መይበልጥ ለመረዳት ቁጥር ና ስዕልን ይመልከቱ በሩኩዕ ወቅት ሱብሐነ ረቢየል ዓዚም አንድ ግዜ ማለት ግዴታ ሲሆን ከአንድ በላይ ሱና ነው በሩኩዕ ወቅት ሱብሐነከ አላሁመ ረበና ወቢሐምዲከ አላሁመ አግፍርሊ ወይንም ሱቡሑን ቁዱስ ረቡል መላኢከተ ወሩሕ ማለት የተወደደ ዱዓ ነው በጣም ስለተጎነበሱ ስህተት የሆነ የሩኩዕ አደራረግ በመቀጠል ሰሚዓላሁ ሊመን ሐሚዳ በማለት አራስን ከፍ ማድረግ በዚህ ወቅት በቁጥር እና ስዕል ላይ እንደሚታየው እጆችን ከፍ ማድረግ ሱና ነው ከሩኩዕ ተነስቶ ቀጥ ብለው ከቆሙ በኋላ ረበና ለከል ሐምድ ወይንም ረበና ወለከል ሐምድ ወይንም አላሁመ ረበና ለከል ሐምድ ወይንም አላሁመ ረበና ወለከል ሐምድ ከአራቱ አንዱን መርጦ ማለት ሌላ ተጨማሪ ዱዓ የፈለገ ሚልአ ሰማዋቲ ወልአርድ ወሚልአ ማሺአት ሚን ሸይኢ በዕድ አህለ ሰናእ ወልመጅድ አሐቁ ማቃለል ዓብድ ወኩለና ለከ ዓብድ ላማኒዕ ሊማ አዕጠይት ወላሙዕጢ ሊማ መነዕት ወላየንፋዕ ዛል ሰሚዓላሁ ሊመን ጀድ ሚንከል ጀድ ማለት ይችላል ሐሚዳ ሲባል አሚን እንደሚል ሰው ከሩኩዕ ከተነሱ በኋላ ረበና ለከል ሐምድ አጆችን መዘርጋት ሲባለልም ሆነ ሌሎች ዱዓዎች ሲደረግ ስህተት ነው በቁጥር እና ስዕል ላይ እንደሚታየው በቀኝ እጅ የግራ እጅን መዳፍ ጀርባ ይዞ ደረት ላይ ማሳረፍ ሱና ነው በመቀጠል አላሁ አክበር በማለት ሱጁድ ማለት በተራ ቁጥር ላይ እንደሚታየው ሱጁድ ሲወረድ ከተቻለ ከእጅ በፊት አስቀድሞ በጉልበት መውረድ ሱና ነው ዋኢል ቢን ሀጅር ባወራው ሐዲስ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሱጁድ ሲያደርጉ ስዕል ቁጥር ጂም ከአጸቸው በፊት ጉልበታቸውን ያስቀድሙ ማሣሻኖውም ሰጋጅ በሱጁድ ወቅት ሰባት የሰውነት ክፍሎችን ማለትም ሁለት እግሮችን ሁለት ጉልበቶችን ሁለት አጆችንና ግንባርን ከአፍንጫ ጋር መሬት ማስነካት አለበት በሱጁድ ወቅት ከላይ ከተዘረዘሩት የሰውነት ክፍሎች አንዱንም ቢሆን መሬት ያለማስነካት ክልክል ነው በቁጥር ጂም ስዕል ላይ እንደሚታየው ሰጋጅ በሕመም ምክንያት በደንብ ሱጁድ ማለት የማይችል ከሆነ ስዕል ቁጥር ስዕል ቁጥር ቨ በሚችለው መጠን ወደ ሱጁድ መቃረብ አለበት በሱጁድ ወቅት በቁጥር ዳል እንደሚታየው አጠገብ ያለን ሰው የማያስቸግሩ ከሆነ ክንድን ከወገብ ጎን ማራቅ ሱና ነው ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሱጁድ ሲያደርጉ ብብታቸው እስኪታይ ድረስ ክንዳቸውን ያሰፉት ነበር በሱጁድ ወቅት ሆድን ከታፋ ማራቅ ሱና ነው በተጨማሪ በሱጁድ ወቅት ሁለት ጉልበቶችን በመጠኑ ማራራቅና ከበስተኋላ ሁለት ተረከዞችን መግጠም ሱና ነው በቁጥር ስዕል ላይ ንደሚታየው በሱጁድ ወቅት ክንዶችን መሬት ላይ መዘርጋት የተጠላ ነው ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን ማናችሁም ብትሆኑ ክንዳችሁን እንደ ውሻ አትዘርጉት ብለዋል ነገር ግን በቁጥር ስዕል ላይ እንደሚታየው ሰጋጅ ሱጁድ ሲያስረዝም ከደከመው በሁለት ክንዶች የእግር ታፋን መደገፍ ይቻላል በሱጁድ ወቅት አንድ ግዜ ሰሱብዛፃነ ረቢየል አዕላ ማለት ግዴታ ነው ከአንድ ግዜ በላይ ሱና ነው በሱጁድ ወቅት ሱቡሑን ቁዱስ ረቡል መላኢካ ወሩሕ ወይንም ሱብሐነከ አላሁመ ረበና ወቢሐምዲከ አላሁመ አግፍርሊ ማለት ይወደዳል በመቀጠል ከሱጁድ አላሁ አክበር በማለት ቁጭ ይላል አቀማመጡ በቁጥር ስዕል ላይ እንደሚታየው የቀኝ እግርን ጣቶች መሬት ላይ በመትከል ተረከዝን ወደላይ አቁሞ በግራ እግር መጫሚያ ላይ መቀመጥ ። ዘ ን ሚን ሸሪል ወስዋሲል ኸናስ ብቅ እልም ባይ ከሆነው ጎትች ሰይጣን ክፋት ፈ ሀ ሥታጋመሪጋ አለዚ ዩወስዊሱ ፊሱዱሪ ናስ ከዛ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከሆነው ጪመአጮ ሚነል ጂነቲ ወናስ ከጋኔኖችም ከሰዎችም ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል ሙስሊም ሰላቶችን በጠቅላላ ሳይዘናጋ እየተጠባበቀ መስጊድ በመሄድ በጀምዓ መስገድ ይገባዋል በአላህ ፈቃድም ከሚድኑት ሰዎች እንዲሆን ይከጀላልና የሰላት አስፈላጊነት የሰላት ዋና አስፈላጊነት አላህን ለማተለቅና ለመገዛት የሚያገለግል ሲሆን ከአምስቱ የኢስላም መሠረቶች በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠ ነው ሰላት የተደነገገው ሌሎች የኢስላም መሠረቶች አእንደተገነቡት ሳይሆን ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ቀጥታ ወደ ሰማይ በመውጣት ከአላህ ዘንድ አምስቱን ሰላቶች ተቀብለዋል በተረፈ በሰላት ዙርያ ያሉትን ሌሎች ብያፄዎች አሕካም ምድር ከወረዱ በኋላ በጅብሪል አማካኝነት ነው የተቀበሉት ሰላት በወር አበባና በወሊድ ደም ላይ ያለች ሴት ስትቀር ለአቅም አዳም በደረሱ አዕምሯቸው ጤነኛ በሆኑ ወንድና ሴት ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ሆኖዋል ሰላት በተለይ ለወንዶች በሕብረት በጀምዓ መስጊድ መስገድ የበለጠ ምንዳ የሚያስገኝ ሲሆን በጉዞም ላይ ሆነ ሳይዙ በቀንም ሆነ በሌሊት ፈፅሞ የማይተው የግዴታ ዒባዳ ነው ሰላት የመስገጃው ወቅቱ አይነቱና ብዛቱ በሰፊው ተብራርቶዋል ስለዚህ ሰላት ከሌሎች ዒባዳዎች በቀደምትነት የሚታይ ነው ሰላት ዘወትር አላህንና ሙስሊም ባርያውን የሚያገናኝ ብቸኛ መስመር ነው ሰላት ሙስሊሞችን በቀን አምስት ጊዜ አቅርቦ የሚያገናኝ ሲሆን የዓመት በዓል ዒዶች ሳይቀሩ የሚከበሩትና ሚደምቁት በሰላት ነው ሰላት ሙስሊምን ከአላህ ጋር የሚያገናኝና የሚያቀራርብ ሲሆን ቋንቋውም በተዋበው የአላህ ቃል በቁርአን የታጀበ ነው ሰላትና ንፅሕና ጧፃራ አላህ በቁርአኑ እ መፒፎኑ ሬን ሠ ሦ ። ይ ዕጮጋ ጮ ኘጮ ትርጉም በሶላቶች በተለይ በመካከለኛይቱም ሰላት ላይ ተጠባበቁ ታዛች ሆናችሁም ለአላህ ቁሙ አል በቀራህ የሚለው የቁርአን አንቀፅ ሲመጣ በሰላት ላይ ፀጥ አንድንል ታዘዝን መነጋገርም ተከለከልን አሉ ቡኻሪና ሙስሊምእንደዘገቡት ወደ ቀብር ዞሮ መስገድ ስለመከልከሉ አቢ መርሰድ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንዳሉት ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ቀብር ላይ እንዳትቀመጡ ወደቀብርም ዞራችሁ እአእንዳትሰግዱ ብለዋል ሙስሊም እንደዘገቡት ለትክክለኛ ሰላት መሚላት ቅድመ ሁኔታዎች የአፅምሮ ባለቤት ሙስሊም የሆነ ጧሃራ ማድረግ የሰላት ወቅት መግባት ናቸው ተመ ይ ይ ሰላት ግዴታ የሚሆንባቸው የአዕምሮ ባለቤት ሙስሊም የሆነ ለአካለ መጠን የደረሰ ሰላት የሚያበላሹ ክስተቶች ጧፃራ ሲፈርስ ይኸውም በውነም ሆነ በደረቅ ሽንት እና ንፋስ ከሆድ በመውጣቱ ሰበብ ውዱእ ይፈርሳል ሰላት ውስጥ እያሉ መብላት መጠጣትና ለሰላት አስፈላጊ ያልሆነ ንግግር መናገር ሰላት ያበላካል አውረት ያለመሸፈን ሰላት ያበላሻል በሰላት ወቅት የማያቋርጥ አንቅስቃሴ ማብዛት እያወቁ የቂብላን አቅጣጫ መሳት የመሳሰሉት በጠቅላላ ሰላት ያበላሻሉ ተውሒድ አሥር ከኢስላም የሚያወጡ ወንጀሎች ኛ ለአላህ የሚገባውን የዒባዳ አይነቶችን አሳልፎ ለፍጡር መስጠት ትልቅ ሽርክ ነው ይኸውም ሀ ከመላይኮች ከነብያቶችና ከሷሊህ ሰዎች አርዳታ መከጀል ለ ከሞተ ሰው አርዳታ መጠየቅ ሕ ለፍጡር መሳል መስገድና የፈጣሪን ሥራ አሳልፎ ለፍጡር መስጠት ሁሉ ትልልቅ ሽርኮች ናቸው አላህ ለሙስሊሞች የፈለገውን ወንጀላቸውን ሊምር ቃል ገብቶዋል ማሻረክን ግን ፈፅሞ አንደማይምር በሚቀጥለው የቁርአን አንቀዕ ገልፆታል መ ሠ ሠ ዝ ቭ ነነ ሽ ቪዞሽኋ ኃኒ ትርጉሙም በ አላህ በሱ የሚያሻርክን አይምርም ከሽርክ ሌላ የሆነውን ወንጀል ለፈለገ ይምራል በአላህ የሚያሻርክ ሰው ከእውነት የራቀን መሳሳት በርግጥ ተሳሳተ ኒሳ ሥ ይሀ ሄ ዎ ። ሓባ እ ሃኛ ፌፌ ቲ ሮ ዖህ ትርጉሙም እነሆ በአላህ የሚያጋራ ሰው አላህ በርሱ ላይ ገነትን በዕርግጥ እርም አደረገ መኖርያውም አሳት ናት ለበዳዮችም ምንም ረዳቶች የሏቸውም አል ማኢዳህ በአርግጥ ባለማወቅም ሆን በድፍረት ብዙዎች በኢስላም ስም እየተጠሩ ሥራቸው ከኢስላም ውጪ የሆኑ አሉ ስለዚህ እያወቁ በአላህ የሚያሻርኩ ፃሃያሉን አላህ ሊፈሩት ይገባል ባለማወቅ በአላህ የሚያሻርኩ በሽርክ ምንም ምክንያት ማቅረብ የማይቻልበትን ቀን የውመል ቂያማ በማስታወስ ዲናቸውን ጠንቅቀው ማወቅና አላህን መፍራት ይገባቸዋል ኛ በራሱና በአላህ መካከል አማላጅ የሚያስገባ ፈጣሪን በመተው ከፍጡር አርዳታ መጠየቅና ከአላህ ጋር ያቃርበኛል ብሎ በሕይወትም ያለን ሆነ በሞት የተለየን ፍጡር ለመንፈሳዊ እርዳት መጥራት ከኢስላም የሚያወጣ ትልቅ ወንጀል ነው በዚህ ጉዳይ ላይ አላህ በቁርአኑ ሲያስጠነቅቅ እንዲህ ይላል ቂ ዕ ይ ፍረፓ ነ ትርጉሙም እነሆ መስጊዶች የአላህ ብቻ ናቸው በውስጣቸውም ከአላህ ጋር አንድንም አትገዙ ሱረቱል ጂን ኛ ከኢስላም ውጪ ያሉ ሐይማኖቶች ትክክል ይሆናሉ ብሎ መገመት ወይንም ትንሽም ቢሆን መጠራጠር በኢስላም ትልቅ ወንጀል በመሆኑ ያከፍራል አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ለመሆኑ በሚቀጥለው የቁርአን አንቀፅ አላህ እንደሚከተለው ገልፆታል ሇ ።