Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ወት ማርፕል በአንክሮ እያሰበች ፍጹም የለየለት የግድያ ወንጀል ነው ምክንያቱም አያችሁ የተፈጸመው ለማሰብ ወይም ለማጤን ጊዜ ሳይወሰድበት በዚያ ወሳኝ ሁኔታ ስለሆነ ነው ሔዘር ባድኮክ እንድትሞትላት ፈልጋ ነበር። ዳር የይብውም በበፀ ነቪከ በበበፎ።
በሌላም በኩል እንደ ወት ናይት የመሳሰሉ ሴቶችም ነበሩ ናይትን ያስታወሰቻት ቀደም ሲል እንድትሰራላት የሰጠቻትን የእጅ ሹራብ ከመደርደሪያው ላይ ተቀምጦ በማስተዋሏ ነበር ወት ናይት ከሰዐት በኋላ ዕረፍትዋ እንደተለመደው እግሯን ለማፋታት ወደ ውጭ ስትወጣ እግረ መንገዲን ከከተማ ጎራ ብላ የምትፈልገውን ነገር ልታመጣላት እንደምትችል ነገረቻት እንዲህ ዓይነቱን ደግነት ከዘመዷ ብራይሞንድ እንኳ አላገኘችውም ማርፕል በሕመሟ ምክንያት ከማንኛውም ስራ ተቆጥባ ዕረፍት እንድታደርግ በዶክተር የተሰጣትን ምክር ተግባራዊ እንድታደርግ ከወት ናይት ሌላ ማንም መካሪ አልነበራትም ኖጌ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሕይወቷን ያለትዳር ጓደኛ እንደምትገፋው እንደ ወት ማርፕል የመሳሰሉት በዕድሜ የገፉ ሴቶች የመንፈሰ ጭንቀታቸው እንዲቀንስ ከጎናቸው እንደ ወት ናይት የመሳሰለ ሰዎችን ይፈልጋሉ ወት ማርፕል ከሀሳብዋ አሁን እኮ ኦኔ አርጆቻለሁ ቢሆንም ግን አእምሮው እንደተነካ ሕጻን መሆን አይገባኝም ስትል አምሰልስላ በረቻመ ተነፈሰች ከዚያም ፊትዋ በደስታ ፈክቶ ወጦደ ክፍሉ በፍጥነት መራመድ ጀመረኘ ማርፕል ረዘም ያለ ቀጭን አፍንጫ የሚስቡ ከናፍርና ሾልያለ አገጭ ያላት በሃምሣ ስድስት ዓመት ዕድሜ ላይ የምትገኘ ሰትሆን ፀጉሯ ወደ መወየቡ የሚሟያደላና ጥምልምል ሰውነት የያዘች ናት የዕድሜዋ መግፋት ከሀሳቧ አየከነከናት ጫመጠነኛ አረናችት ማድረግ አስፈላጊ ነው ሹራቡንም ትንሽ ቆዬት ብለን እና ሰተዛክለዋለን አለች ለወት ናይት ወት ናይትም ማርፕልን ለማጽናናት አሁን ጤንነትሽ የተጠበተና ደህና ኮረዳ ስለምትመስይ ምንም የሚያሳስብሽ ነገር የለም አለቻት ወት ናይት ማርገፕልን አዘውትራ የምትጠራት ውዴ አያለች ሲሆን ይህን ግን የወደደቼው አይመስልም ዛሬም ቢሆን ለርሷ ያላች ፍቅር አንደተጠበቀ ነው ናይት ላንቺ ስል ብቻ ሳይሆን ለሕፃኗ ልጄ የምገዛው ነገር ሰላለ ወደ ከተማ ጎራ ስለምል ነው አለቻት ማርፕልም በበፀ ነቪከ በበበፎ ዘ መመ ብቸኛነቷን ስለወደደችው ምን አስቸኮለሽ ቀስ ብለሽ ልትመለሺ ትችያለሽ አለቻት ናይትም በሀሳብ እንድትናውገር ብቻሽን ትቼሽ ለመቆየት አልፈልግም አለቻት ማርፕልም በጣም ደስተኛ መሆነን አረጋግጥልኦሻለሁ ምናልባት ትንሽ እንቅልፍ እተኛ ይሆናል ብላ ዓይናችዋን ጨፈነች ማርፕልም እንደገና ዓይኖችዋን ገለጥ አድርጋ ካሰበች በኋላ ወደ ሎንግዶን ሱቅ ጎራ ካልሽ መጋረጃው ተዘጋጅቶ ከሆነ እይልኝ ከወሮ ዊስሌ ዘንድ ሠማያዊ ቀለም ያለው ከበግ ፀጉር የተሠራ ልብስ ስላለ ይምጣልኝ ከመድኃኒት ቤቱንም ያለውን ብልቃጥ አትርሺ ከመጽሐፍ ቤቱም ሌሳ ልዋጭ መጽሐፍ እንዲልክልኝ አድርጊልኝ ቦታው የማይርቅሽ ከሆነም የእንቁላል መምቻውን አምጭልኝ አለቻት ወት ናይት ትዕዛዝ የበዛባትን ያህል በለሆሳስ ካጉመተመተች በኋላ ያልሸውን ሁሉ እፈጽማለሁ አለቻት ወት ናይት መገበያየት ትወዳለች ገበያ መዋል ለእርስዋ የህይወት እስትንፋስ ያህል ነው እንደርሷ እምነት አንድ ሰው ከሌላ ጋር ሲተዋወቅ ጓደኝነት የመፍጠር ዕድል ይኖረዋል በበፀ ነቪከ በበበፎ ወት ናይት ከመስኮቱ አጠገብ የነበረችውን ማርፕልን በጎን ሰረቅ አድርጋ ካየቻት በኋላ ስሜቷ በደስታ ተውጦ ወደ ውጭ ወጣት ማርፕልም አብሮ አደግ ጓደኛዋ ናይት በጣም ዝንጉ መሆኗን ስለምታውቅ የዕቃ መያዣ ከረጢት ቦርሣ ወይም መሀረብ ረስታ ተመልሳ መምጣቷ የማይቀር ነው በሚል ግምት ለትንሽ ደቂቃዎች ከነበረችበት ከቆየች በኋላ የእጅ ሹራብ ሥራዋን እንዳለ ትታ ክፍሉን አቋርጣ ወደ ኮሪደሩ አመራገጎ ከልብስ መስቀያው ኮትዋን በማስቀመጥ በመኝታ ጊዜ የምትጠ ቀምበትን ነጠላ ጫማ በመለወጥ ከጎን በኩል ባለው በር አልፋ ወደ ውጭ ወጣችት ማርፕል ስለጓደኛዋ ናይት ከሀሳብዋ ስታጉላላ ከአዲሱ እድገትና ልማት ክልል ሸመቷን ለማከናወን ቢያንስ አንድ ሰዓት ተኩል ይፈጅባታል አለች ወት ናይት ከሎንግዶንሚ ገብታ ስለመጋረጃዎቹ ጠይቃ ሳይሳካላት እንደምትመለስ በምናቧ ታያት በርግጥ መጋረጃዎቹ ተሰፍተው አልተጠናቀቁም ነበር በዚህ ዓይነት ሃያ ደቂቃዎች አለፉ በርግጥ ያሰበችው ሁሉ እንደጠበቀችው አልተሳካም ማርፕልም አደራ ያለቻትን ሁሉ ማሟላት አልቻለችም ይሀ በዚህ ሁኔታ ላይ እንዳለ ማርፕል በሌላ ሀሳብ ተዋጠች የኤሚ ዋተርስ ሕይወት ትዝ አላት በበፀ ነቪከ በበበፎ ሆኖም ኤሚ ያለችበትን ሁኔታ ስለማታውቅ ትኩረቷን ለውጣ በአካባቢዋ ላይ አሣረፈች ከአትክልቱ ሥፍራ ያሉት የቆዩት አበቦች ከአያያዝ ጉድለት እንዳልሆኑ ሆነው ብትመለከትም ራስዋን ለማስጨነቅ አልፈለገችም ወደ ቀኝ በመጠምዘዝ በኤጵስቆጵሱ ማለትም በካህኑ መኖሪያ መግቢያ በር ዘልቃ መሀል ባለው የአትክልት ሥፍራ በማለፍ በስተቀኝ ወደ አለው መንገድ አመራች ደረጃ መወጣጫው ብረት ነበር ከዚያም በአንድ ወቅት ከብቶች ይሰማሩበት ወደነበረው የዛሬው እድገትና ልማት ድረስ የሚያስኬደውን ትንሹን ድልድይ ይዛ ተጓዘች ሓ ትች ቹቾ ወት ማርፕል ኮለምበስ አዲስ ዓለምን ለማሰስ ለጉዞ የተነሣበትን ስሜት በሚመስል መንፈስ ድልድዩን በመሻገር መንገዷን ቀጠለች ከዚያም በደቂቃ ውስጥ ከአውብሬይ ክሎዚ ክልል ደረሰች በርግጥ የእድገትና ልማቱን ክልል ያስተዋለችው ከገበያ መሀል መንገድ ላይ ሆና በርቀት ነበር አጥሮቹና የታነፁት ቤቶች ከጣሪያቸው ላይ የቴሌቪዥን አንቴና ተተክሎባቸዋል መስኮቶቻቸው የተለያዩ ቀለማት ተቀብተዋል ቀደም ሲል በዚህ ክልል ስላልኖረች አካባቢው ለርሷ እንግዳ ሆኖ ነበር የታያት የአካባቢው ነዋሪዎችም የገሀዱ ዓለም ፍጡራን በበፀ ነቪከ በበበፎ መስለው አልታዩዋትም ቀስበቀስ ወደ ሌላው አጎራባች ክልለ ዘለቀች በዚህ መንደር ሕፃናት ሲራራጡ አንዲት እናት ልጆቿን ስትጣራ አስተዋለች ሴትየዋ ክዚሀ በፊት የምታውቃት መስላ ታየቻት ጉዞዋን ሳታቋርጥ ወደ ዋልሲንግሀም ክልል ስትሻገር የመንፈስ ብርታቷ ከፍ እያለ መሄድ ጀመረ እዚህም ያለው ሁኔታ ከቅድሙ ምንም የተለዬ አልነበረም በዚህ ዓይነት እየተጓዘች ቆይታ ተመልሳ ከፊተኛው ክልል ጭቃ ውስጥ ገባኘ ወደ መንገዱ ወጣ ፅነች በከፊል ከተጠናቀቀው መኖሪያ ቤት በር ላይ ሁለት ወጣት ፍቅረኞች ቆመው ተመለከተች የወጣቶቹ ውይይት ልባዊና ትኩረት የተሞላው በመሆኑ የሚያወሩት ስሜት የመሳብ ኃይል ነበረው ግሩም አካባቢ መሆኑን ማወቅ አለብህ ሀሪ አለችው እንስትዋ ሌላውም እኮ ግሩም ነበር ይህኛው ቤት ተጨማሪ ሁለት ክፍሎች አሉት እኮ። ቦማለት መለሰችላት ሽ ወት ናይትም ይገርማል በዚህ ፀጥታ በነገሰበት ሥፍራ ግድያ ይኖራል ተብሎ አይታሰብም ስትል ድምጺን ከፍ አድርጋ ተናገረች ማርፕልም ወንጀል የትም ሊፈጸም ይችሳላልሣ አለች በበፀ ነቪከ በበበፎ ናይት ምናልባት ከእድገትና ልማቱ ክልል አካ በርከት ያሉት የአራዳ ልጆች ጩቤ አይለያቸውም በማለጎ መለሰችላት ይሁንና ግድያው ከተፈፀመ በኋላ ከእድገትና ልማት ክልሉ አልነበረም ወሮ ባንትሪ ከመስተዋቱ ራስዋን ከተመለከተች በኋላ ወደ ኋላ ሁለት እርምጃ በማፈግፈግ ባርኔጣዋን በመጠኑ አስተካከለች ከቆዳ የተሠራ የእጅ ጓንቷን አጠለቀችና በጥንቃቄ በሩን ዘግታ ከቤቷ ወጣት በኋላ ለሚሟያጋጥማት ነገር ጥንቃቄ የምትወስደው አስቀድማ ነበር ከወት ማርፕል ከተገናኘች ሦስት ሣምንት አስቆጥራለች ማሪና ግሬግና ባልዋ ከጎሲንግቶን አዳራሽ እንደደረሱ በሥራ ተጠምደዋል ማለት ይቻላል የበዓሉ ዝግጅት ይመለከታቸዋል የተባሉት ሰዎች ሁሉ ከሠዓት በኋላ ይሰበሰባሉ ወሮ ባንትሪ ከኮሚቴ አባላት አንዷ ባትሆንም ቀደም ብላ ለሻይ ግብዣው እንድትመጣ ከሣሪና ግሬግ ማሰታወሻ ደርሷታል ካሊፎርንያ አብረው የቆዩበትን ጊዜ በማስታወስ ከማስታወሻዋ ላይ በኣክብሮት ማሪና ግሬግ ይላል ማስታወሻው የተጻፈው በእጅ ሲሆን ወሮ ባንትሪም በበፀ ነቪከ በበበፎ ተደስታለች ዝነኛ የፊልም ተዋናይ ምንጊዜም ዝነኛ ነው አሮጊት ሴቶችም በአካባቢው ተፈላጊነት ቢኖራቸውም በዝና ዓለም ውስጥ ጭራሽ እንደማይታሰቡ ያውቃሉ ስለዚህ ወሮ ባንትሪ በዚህ ልዩ ጥንቃቄ በተደረገለት ግብዣ ላይ ለመገኘት ስለምትችል እንደ ሕጻን የመፈንጠዝ ስሜት ሠርያዖባት ነበር ወሮ ባንትሪ ከቤቷ ወጥታ ከአውራ ጎዳናው ስትገባ ዓይኖችዋ ድንቅ ትዕይንት እየቀረፁ ነበር ጎሲንግቶን አዳራሽ ከአንዱ ሰው እጅ ወደ ሌላው መተላለፍ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ መልኩን ቀይሮአል በሀሳቧ ብዙ ወጭ እንኳ አልወጣበትም በማለት ለራሷ ተናገረች በጎሲንግቶን አዳራሽ በኖረችባቸው በነዚያ ያለፉት ዘመናት የአበቦቹ ሥፍራና የተንጣለለው መስክ ልዩ እርካታ የሚሰጣት ነበር በኩራት ስሜት በዚህች ሀገር ካለው ምርጥ የአትክልት ስፍራ የሚበልጠው ድንቅ ሥፍራ ይህ ነው ስትል በሀሳቧ አምሰለሰለች የጎሲንግቶን በር አዲስ ቀላም ተቀብቶ ልዩ ሆኖ ነበር የበሩን ደወል ገና እንደተጫነች አንድ ጣሊያናዊ አሽከር ፈጥኖ ከፈተላት ከዚያም የኩሎነኔኒል ባንትሪ ወደ ነበረው ቤተመጻሕፍት እንድትገባ በቀጥታ ተጋበዘች ግድግዳዎቹ በእንጨት ተገድግደዋል ወለሉ የላስቲክ ንጣፍ ተደርቦለታል ከጥግ በኩል አንድ ፒያኖና ከግድግዳው መሀል የሸክላ ማጫዋቻ ይታያል ከክፍሉ ሌላኛው ዳርቻ ላይ የፔርሺያ አበባ ምንጣፍ የሻይ ጠረጴዛና ጥቂት ወንበሮች ይታያሉ በበፀ ነቪከ በበበፎ ከሻይ ጠረጴዛው አጠገብ ማሪና ግሬግ ተተምጣለሺ ከቱምሣጥኑ ደገፍ ብሉ ያለው ሰው ወሮ ባንትሬ በህይጦትቀቁ ዘመን ካየቻቸወጦ መሆኑ ታሰባት ፍጡራን ሁሉ እጅግ የሚቀፍ መልከ ጥፉ ባለቤቷን በማቆላመጥ ጂንክስ ይህ ሥናራ ለነ ዘወትር ሳልመው የነበረ ነው ነ ፀጥ ያለ በቃ። ካለች በኋላ በሀሳቧ ለደቂቃ እንኳ ያልሽውን ማመን አልችልም አንቺ እንዲህ ያለ ሥፍራ የምትኖሪ ሴት ሁነሽ አልታየሽኝም ስትል አምሦሰለሰለች ማሪና ግሬግ ዐይኖቿን ላፍታ በጃሰን ሩድ ላይ ወረወረች በዚህ ጊዜ ፊቷ የጨፈገገ ፊት ሳይሆን በፈገግታ የደመቀ ነበር ቅጽበታዊ የሆነ ማራኪና ያልተጠበቀ ፈገግታ ቢመስልም ቅሬታ ነበረው ባንትሪም ርሱም ተረድቶት ይሆን ስትል አሰበች በሩ ተከፈተና አንዲት ሴት ገባሻች ባርትሌትስ ስልኩ ላይ ይጠብቃል ጃሰን አለችው መልሰው እንዲደውሉ ንገሪያቸው አላት አስቸኳይ ነው ብለዋል በረጂሙ ከተነፈሰ በኋላ ከተቀመጠበት በመነሣት ከወሮ ባንትሪ ጋር ላስተዋውቅሽ ይህች የኔ ፀሐፊ ናት ኢላ ዘይሊንስኪ ትባላለች ሲል ተናገረ በበፀ ነቪከ በበበፎ ኢላም ከፈገግታ ጋር ስተዋወቅሽ ደስ ይለኛል በማለት ምስጋና ካተረበች በኋላ ሻይ ጠጪጥሣ በማለት ማሪና ጋበዘቻት ኢላም የቻይና ሻይ ስለማልወድ ዳቦ በእንቁላል ብታቀርቢልኝ እመርጣለሁ ስትል መለሰችላት ኢላ ዘይሊንስኪ በግምት ዕድሜዋ ሠላሣ አምስት ሲሆን አለባበስዋ የክት ሆኖ ሠፊ ግንባርና በአጭሩ የተከረከመ «ፀጉር ያላት በራሷ የምትተማመን ሴት ናት ከዚያም ለወሮ ባንትሪ እዚህ ነዋሪ መሆንሽን ሰምቼ ነበር አለቻት ወሮ ባንትሪም አሁንማ ብዙ ዓመታትን አስቆጥሬያለሁራ ከባለቤቴ ሞት በኋላ የሸጥኩት ሲሆን ከዚያ ወዲህ በተለያዩ ሰዎች እጅ ገብቶአል በማለት ገለጸችላት ማሪናም በተራዋ ቤቱን እኛ እንዳሻን ብናደርገውም ቅሬታ እንደማይኖራት እተማመናለሁ በማለት ተናገረች ወሮ ባንትሪም ቤቱን ባታድሱት ኖሮ በጣም ይከፋኝ ነበር ወደዚህ ስመጣ የቤቱን ለውጥ ለማዬት በከፍተኛ ጉጉት ነበር በሌላ በኩል በመንደሩ ውስጥ ደህና አመለካከት እየተንፀባረቀ ነው አለች ወት ዘይሊንስኪ በበኩልዋ በሥራ የመጠመድዋን ያህል ዳቦዋን እየገመጠች የቧንቧ ሠራተኛ አምጥቶ ማሳየቱ ምን በበፀ ነቪከ በበበፎ ያህል አስቸጋሪ መሆኑን አታውቂም ነበር። ስትል ጠየቀች አዎን። በጎሲንግቶን አዳራሸ ውስጥ ስለተፈጠረው ነታ ነዋ በትላንትናው ዕለት የሴንት ዮሐንስ አምቡላንስ በከባድ ሥራ ተጠምዶ ነበር ማርፕል ራሷን ነቀነቀችና ታድያ ምን ተፈጠረ ስትል ጠየቀች በመሀል አንድ ሰው ሞተ ሟቿ ከኛ ትንሽ ራቅ ብላ የምትኖረው ወሮ ባድኮክ የተባለችዋ ናት የምታውቂፋያት ግን አይመስለንም ወት ማርፕል ግን ከሀሳቧ በመመለስ ወሮ ባድኮክን የማውቃት ይመሰለኛል ባለፈው ጊዜ ድንጋይ አደናቅፎኝ ስወድቅ ከመሬት ደግፋ ያነሳችኝ እርሷ ናት እጅግ ደግ ሴት ነበረች ስትል ተናገረች በበፀ ነቪከ በበበፎ ቼሪም አዎን ሄዘር ባድኮክ ጥሩ ሰው ነበረች አገዳንድ ሰዎች ደግነትዋ ከመጠን ያለፈ መሆኑን ይናገራሌ አንዓንዶቸም በማያገባት እንደምትገባ ይናገራሉ። አዎን ክራድዶክ። ሣ ሲል ጠየቃት ማሪና ግሬግ አለችው ኦ። አዎን እርሷን ነው በበፀ ነቪከ በበበፎ አዎን። በማለት መልሶ ጠየቀው በዚህን ጊዜ ዶክተር ጊልክሪስት ፊቱን ከተመለከተው በኋላ ፈገግታ ሰጥቶት የኔን የህክምና ሥራ ሳይሆን የተለመደ ሃሣብ እንድሰጥህ ከፈለግክ በሚቀጥለው አርባ አምስት ሰዓታት ውስጥ ትችሳለሀ ለጥያቄዎችህ ተገቢውን መልሶች ትሰጥሀለች ነገሩ እንደዚያ ነው በማለት ወደ ፊት አንገቱን በማቀርቀር እነዚህ ተዋናይ ሰዎች ለምን እንደዚያ ዓይነት ባህርይ እንደሚያሣዩ ለማስረዳት እሞክራለሁ የሲኒማ ሥራ ሕይወት የማያቋርጥ ወጥነት ያለው ሲሆን የበለጠ ስኬታማ ስትሆን ውጥረቱ እየጨመረ ይሄዳል ሁልጊዜ ህይወትህ በበፀ ነቪከ በበበፎ ከህዝብ ዓይን የገባ በመሆነ ከአንድ ቦታ ስትገኝ ስራው» ሳታስበው ይከተልሀል ለረዥም ሰዓት መሥራት አሠልቸ ነው ከጧት ጀምሮ ተቀምጠህ ትጠብቃለህ ትንጂን የትጠ ሥራህን ትደጋግማታለህ አሁንም አሁን ፊልም ትነሳለህ በመድረክ ላይ ሁነህ ስትከልስም ትወናው በገስ ይሆናለ ሆኖም ግን የትወና እንቅስቃሴ እያካሄድክ ባለህበት ሶዓት እየተቀረፀ ነውና አሰልቺ የወፍጮ ሥራ ይሆንብሃል አድካግ የሆነ ሥራ ምንም እንኳ ምቾትህ እንደተጠበተ ቢሆንም መድኃኒት እንድትወስድ ያደርግሃል አካልህን ታስውባለሀ የህክምና ድጋፍ አይለይህም ትዝናናለህ ግብዣ ይኖሪል በሰዎች ትከበባለህ ይሁንና ሁልጊዜ የህዝብ ዐይን ያርፍብሃል የምትዝናናው በመሸማቀቅ ነው አለው ደርሞት ክራድዶክም ያልከው ይገባኛል በማለት መለሰለት ጊልክሪስትም በመቀጠል ሌሳም ነገር አለ ይህን ሥራ አጥብቀህ ከያዝከው በተለይ ደግሞ የተዋጣልህ ከሆነ የተለየህ ፍጡር ነህ እንዳገገኘሁትም ልምድ የተዋጣላቸው ተዋኒያን ስለራሣቸው ግድ የላቸውም ራሣቸውን ለውጥረት ይዳርጋሉ ይሁንና በማናቸውም ጊዜ ዋስትናን ይሻሉ ያልተቋረጠ ክትትልን ይሻሉ ጃሰን ሩድን ብትጠይቀው ያልኩትን ነው የሚልህ የምትፈልገውን ውጤት እስክታገኝ እነርሱ ማድረግ እንደሚችሉ ልታረጋግጥላቸው ይገባል ማበረታታትም ይኖርብሀል በሌላ በኩል ሁልጊዜ ስለራሣቸው በበፀ ነቪከ በበበፎ ይጠራጠሪሉ በዚህም ሣቢያ አእምርኣቸው ይታወካል ይህም ሆኖ ግን ከሥራው አይለዩም ሲል አብራራለት ክራድዶክም በጣም መሳጭ ነገር ነው ለምን አንተ ብሉ አንጠለጠለው ማሪና ግሬግ ምን ዓይነት ሰው እንደሆነች እ ምንም እንኳ ንዲገባህ እየሞከርኩ ነው በማለት ማውሪስ ጊልክሪስት ከተናገረ በኋላ ያለጥርጥር ፊልሞቿን አይተሃቸዋል አዎን ያጣችው ነገር ባይኖርም ውጤትን ለማስገኘት እንደጉድ ነው የምትሠራው በዚህ እንቅስቃሴ ወቅትም አእምሮዋ ስለሚነካ በአካል ስትስተዋል ጠንካራ ሴት አይደለችም በህይወትዋ ውስጥ በእጅጉ ተሰቃይታለችፈ ከሞላ ጎደል የስቃይዋ ሁኔታ የመጣው በራሷ ነው ይህ የመጨረሻ ጋብቻዋ ካልሆነ በስተቀር ያለፉት የጋብቻ ሕይወቷ እርካታ የተሞላባቸው አልነበሩም አሁን ግን ለዓመታት ሲያፈቅራት የቆየውን ሰው አግብታለች በፍቅሩ ሥር ተጠልላ ደስ እያላት ትኖራለች አነሰም በዛ አሁን ደስተኛ እየሆነች ነው ግን ምን ያህል ቆይታ ሊኖረው እንደሚችል ማንም ሰው ቢሆን መናገር ያስቸግረዋልሣ አለ በዚህ ዓይነት ሁኔታ በባህሪዋ የሚንፀባረቀውን የደስታ የስጋትና የሐሳብ ሁኔታ ዘርዝሮለት ዝም አለ ደርሞት ክከራድዶክ ግን በእርጋታና በፀጥታ ከማዳመጥ በስተቀር ምንም ነገርር ለመናገር አልፈለገም ማውሪስ ጊልክሪስት ይህን ሁሉ ነገር ለምን እንደተናገረ ግራ ገብቶታል የማሪና ግሬግን ዝርዝር ሁኔታ ለምን ማውራት አስፈለገ። ምናልባት ይህን ለመግለጽ ትንሽ ያሰቸግራል ይህን ለመረዳት ማሪናን በሚገባ ማወቅ አስፈላጊ በበፀ ነቪከ በበበፎ ነው በእጅጉ ሰላምና ደስታን የምትመኝ ሴት ናት በገንዘብ ረገድ ህይወትዋ በጣም የተሳካላት ነበር በትወና ታዋቂነትን ብታገኝም የግል ህይወትዋ ግን በእጅጉ በችግር የተዋጠ ነበር በየጊዜው ደስታ አግኝቻለሁ አሁን ተረጋግቻለሁ ስትል ጉም መዝገን ይሆንባታል የህይወትን ግንዛቤ በጥንቃቄ የመቀበል ብቃት አልነበራትም ቀደም ሲል የፈፀመችው ጋብቻ የዕድሜ ልክ ደስታ እንደሚያስገኝላት እምነት ነበራት አለው በዚህን ጊዜ ያን ማሰጠሎ ድብቅ ፈገግታውን እንደገና ማራኪ ወደሆነ ገፅታ ለወጠው ጋብቻ እንደዚያ መሆን የለበትም ኢንስፔክተር ላልተወሰነ ጊዜ የሚቀጥል የደስታ ስሜት ላይኖር ይትላል እርካታ ፍቅር ሠላም የተሟላ ደስታ ያለበትን ህይወት የምናገኝ ከሆነ ዕድለኞች ነን ምናልባት አንተም አግብተህ ይሆናል ኢንስፔክተርሣ አለው ደርሞት ክራድዶክም ጭንቅላቱን በመነቅነቅ እስከ አሁን በዚህ ረገድ ጥሩም ሆነ መጥፎ ዕድል አልገጠመኝምሣ በማለት አጉተመተመ በዓለማችን ማለትም በሲኒማ ዓለም ጋብቻ በሙያችን ላይ ጫና ይኖረዋል ተዋናያን ዘወትር ሲያገቡ ይታያሉ አንዳንድ ጊዜ በደስታ በሌላው ጊዜ በሚያሳዝን ሁኔታ አልፎ አልፎ ለዘለቄታ ይጓዙበታል በዚህ ረገድ ማሪና ለመከፋት ምክንያት ይኖራታል ባልልም ግን ለዚያ ዓይነት ጉዳይ መጨነቅ የምትችል ናት ዘወትር ለፍቅር ለደስታ ለመተሳበሰብ በበፀ ነቪከ በበበፎ ለሠላም ትጨነቅ ነበር ልጆች የማፍራት ጉጉቷ ከፍተኛ ነበር እንደ አንዳንድ የሀክምና አዋቂዎች አስተያየት የስጋቴ ክብደት ውጥረት ጭኖባት ይሆናል አንድ ታዋቂነት ያለው ልዩ ሀኪም ልጅ በጉዲፈቻ እንድታሳድግ መክሯት ነበር ከዚያ በኋላ ብዙም ሳይቆይ የመውለድ ዕድል ያጋጥማታል የሜል እምነትም ነበረው በዚህም ምክር ማሪና ከሶስት ያላነሱ ልጆችን ጉዲፈቻ አሳድጋለች በርግጥ ለጊዜው ትንሽ እርካታና የአእምሮ መረጋጋትን አግኝታ ነበር ግን ይህ ልባዊና አስተማማኘ አልነበረም ከአሥራ አንድ ዓመት በፊት ልጅ እንደሚኖራት ሲነገራት የደስታ ስሜት ነበራት ይህ ግን ሕልም ሆኖ ቀረ በመልካምና ጤንነት ላይ እንደምትገዛ ሐኪሞቿ ቢያረጋግጡላትም ሁኔታው አሣዛኝ ነበር አእምሮው የተነካ በሽተኛ ሕፃን ነበር የወለደችው በዚህን ጊዜ የማሪና መንፈስ ተሰበረ ተስፋዋ ጨለመ በመሆኑም ይህን እንደምንም መታገል ነበረብኝ ካለ በኋላ ከንፈሮቹን ገጥሞ ፀጥ አለ ቀጥሎም ከአዕምሮ በሽተኞች ማገገሚያ ማዕከል በመግባት ለበርካታ ዓመታት ቆየች የጤንነትዋ ሁኔታ አዝጋሚ ነበር ድና ስትወጣ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ተጋባንና ለተወሠነ ወቅት የትዳር ጣዕም መጋራት ስንጀምር ደስተኛ መስላ ትታይ ጀመር ለጊዜው የሲኒማ ሥራ ኮንትራት ለመፈረም ለርሷ በጣም አስቸጋሪ ነበር ሁሉም ሰው የጤንነቷ ሁኔታ ጭንቀቷን የሚቋቋም ስለመሆኑ ጥርጣሬ ነበረው በመሆኑም ይህን መታገል ነበረብኝ ካለ በኋላ እንደገና በበፀ ነቪከ በበበፎ ከንፈሮቹን ገጥሞ ፀጥ አለ ከዚያም በመቀጠል ትግሊ ውጤታማ ሆኖ በጋራ የሲኒማውን ሥራ ጀመርን በዚህን ጊዚ ይህን ቤት በመግዛት ልንኖርበት ወሰን ከሁለት ሣምንታት በኋላም ማሪና ምን ያሀል ደስተኛ እንደሆነፐ ነገረኘኀ ችግሩን ሁሉ በመርሳት ተረጋግታ በመቀመጥ በቤተሰብ። አለው ደርሞት ክራድዶክ ጃሰን ሩድ አዎን አልችልም። ከፈለግህ ልነግርህ እችላለሁ ሁኔታዎቹ በጣም ግልጽ ናቸው ቀደም ብሎ ከተዘጋጀው ደምበጃን ሁለት የዳይኳይሪ ኮክቴል ቀድቼ ለማሪናና ለወሮ ባድኮክ ሰጠሁ ወሮ ባድኮክ ምን እንደሠራች የማውቀው ነገር የለኝም እንደምገምተው አንዲት የምታውቃትን ሴት ስታነጋግር ነበረች ሚስቴ ግን በበፀ ነቪከ በበበፎ የተቀዳላትን መጠጥ በእጅዋ ይዛ ነበር በዚህን ጊዜ ከንቲባውና ሚስቱ በመግባት ላይ ነበሩ መጠጡን ሳትቀምስ ካስቀመጠ ችው በኋላ የእንኳን ደህና መጣችሁ ሠላምታ ተለዋወጠች ለብዙ ዓመታት የተለየናቸው የቀድሞ ጓደኞቻችኙን ጥቂት የአካባቢው ሰዎችና አንድ ወይም ሁለት ሰዎች ከእስቱዲዮው ነበሩ በዚያን ሰዓት የኮክቴሉን መጠጥ የያዘው ብርጭቆ ከጠ ረጴዛው ላይ እንዳለ ሁለታችን ወደ ፊት አመራን በዚህን ሁኔታ ብርጭቆው ከኋላችን ነበር ማለት ይቻላል የአካባቢው ጋዜጠኛም ሚስቴ ከከንቲባው ጋር ሆና ፎቶግራፍ እንድትነሳ በጠየቀው መሠረት አንድ ሁለት ፎቶግራፎችን ተነሳች ይህ ሁኔታ እያለ ነበር ቆይተው ለገቡት እንግዶች ሂጄ ጥቂት ትኩስ መጠጦችን ያመጣሁት በዚያን ወቅት የሚስቴ መጠጥ ያለበት ብርጭቆ መርዝ ገብቶበት ሊሆን ይችላል በቀላሉ የሚከናወን ባለመሆኑ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ብለህ ልትጠይቀኝ አይገባም በሌላ በኩል ማንም ሰው በግላጭ ሰዎች ባሉበት ሁኔታ መርዝ ቢጨምርም ሰዎቹ ይህን ያህል ላያተኩሩም ይችላሉ ጥርጣሬ እንዳለኝም ጠይቀኸኛል እኔ በዚህ ረገድ ያለኝ ጥርጣሬ ከሃያ ሰዎች አንዱ ሊፈጽመው እንደሚችል ነው ሰዎች በቡድን በቡድን በመሆን በመኖሪያ ቤቴ ላይ የተደረገውን የእድሳትና የግንባታ ለውጥ ለመመልከት እየተጫወቱ ሲጎበኙ ነበር የነዚህ ጎብፒዎች ከአንዱ ሥፍራ ወደ ሌላው ይደረግ የነበረው እንቅስቃሴ የማያቋርጥ ነበር እንግዲህ ሁኔታው ይህን ይመስላል በዚህ ዓይነት የሆነ ሰው እርሷን ለመመረዝ በበፀ ነቪከ በበበፎ አድፍጦ ሁኔታና አጋጣሚውን ተጠቅሞ በብርጭቆዋ ውስ መርዝ ሊጨምር ይችላል እኔ ግን ይህን ሰው ለይቼ ለማወቅና ጥርጣሬዬን ለማነጣጠር እንኳ አልተቻለኝም ካለ በኋላ በረጂሙ ተነፈሰ ደርሞት ክራድዶክም እየገባኝ ነው ቀጥል ባክህ አለው ተከታዩን ዝርዝር ሁኔታ ቀደም ሲል እንደሰማኸው እገምታለሁ በማለት መለሰለት በድጋሚ ካንተ ብሰማው የበለጠ ደስ ይሰኛል አለው ደርሞት ክራድዶክ ከዚያ በኋላ ከደረጃው መወጣጫ ደረስኩኬ ሚስቴም ወደ ጠረጴዛው በማምራት ብርጭቆውን እያነሣች ነበር ከወሮ ባድኮክ በኩል በመጠኑ ከፍ ያለ ድምፅ ተሰግማ የሆነ ሰው ክርንዋን ነካ አድርጓት ይሆናል ብርጭቆዋም ከጣቶችዋ አምልጦ ከወለሉ ላይ ተከሰከሰ ማሪና ግን የተለመደ የእንግዳ ክብካቤ ተግባርዋን በማከናወን ላይ የነበረች ሲሆን የራሷም ቀሟስ በመጠኑ በመጠጡ ፍሳሽ ተበክሎ ነበር ይህ ለክፋት እንዳልተደረገ በመናገር መሀረብዋን አንስታ የባድኮከን ልብስ ጠራረገችና የራሷን መጠጥ እንድትጠጣ ሰጠቻት ልብ ብዬ ከሆነ እስከ አሁን ብዙ ጠጥቻለሁ ብላ ተናግራ ነበር ነገሩ እንደዚህ ነበር ይህን ላረጋግጥልህ እችሳለሁ ሆኖም የማረጋግጥልህ አደገኛው መርዝ ወሮ ባድኮክ ከብርጭቆው ላይ መጠጣት ከጀመረች በኋላ ሊጨመርበት የማይችል መሆኑን በበፀ ነቪከ በበበፎ ነው እንደተረዳኸው ከአራት ወይም አምስት ደቂቃ በኋላ ነበር ለሞት የበቃችው መርዙን የጨመረው ሰው ዕቅዱ በሚያሣዝን ሁኔታ መክሸፉን ሲገነዘብ ምን ሊሰማው እንደሚችል ግራ ይገባኛል አለው በዚያን ጦትት ወዲያው እንዲህ ብለህ አስበህ ነበር። በስፋት ባይሆንም የተለያዩ ሰዎች ቀማሉ አንተ እንደጠቀስከው በገንዘብ ረገድ ይጠቀማሉ ብዬ የምገምተው አንደኛው እኔ ባለቤቷ ስሁሆን ሌላው ደግሞ በትወናው ዓለም ርሷ በመሞቷ ምክንያት የምትተካት የፊልም ተዋናይት ናት በሌላ በኩል በርሷ ሞት ምክንያት ፈ ጭራሸ ሊታገድም ይችላል ይህ ያልተረጋገጠ ነዢ ነው ደርሞት ክራድዶክም አሁን ወደዚያ አስፈላጊአችን አይደለም አለው ከኑዛዜዋ ይጠ ኣሙ መጓዝ አሁን ማረጋገጫ ካንተ የምፈልገው ማሪና አደጋ እንዳንዣበበባት የማይነገራት ስለመሆኑ ነው አለው ደርሞት ክራድዶክም ወደዚያ ጉዳይ ልንገባም ይገባል ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው አደጋ ላይ መሆንህን እንድታውቅ እፈልጋለሁ ይሁንና ሚስትህ ገና በህክምና ላይ ስለሆነች ጉዳዩ ለጥቂት ቀናት ተዳፍኖ ይቆያል አሁን ግን እንድትፈጽም የምነግርህ ጉዳይ አለኝ ግድያው በተፈፀመበት ወቅት በዚያ መስተንግዶው በሚካሔድበት ክፍል ውስጥ የነበረውን የእያንዳንዱ ሰው ስም ወይንም ደረጃውን በመውጣት ላይ የነበረውን በትክክል እንድትጽፍልኝ እፈልጋለሁ በበፀ ነቪከ በበበፎ ጃሰን ሩድም የሚቻለኝን አደርጋለሁ ግን ጥርጣሬ ውስጥ ገብቼአለሁ የዋን ፀሐፊ ኢላ ዘይሊንስኪን ብታነጋግራት የተሻለ ውጤት ታገኛለሀ ኢላ በጣም ከናተኛ የማስታጦስ ችሉታ ሲኖራት በወቅቱ የነበሩትን የአካባቢውን ሰዎች ስም ዝርዝር ታውቃለች አሁን እርሷን ለማግነት ከፈለግህ ኝ ብሉ ሳይጩርስ አንጠለጠለጦ ደርሞት ክራድዶክም ከወት ኢሳ ዘይሲንሰኪ ጋር ለመነጋገር በእጅጉ እፈልጋለሁ ሲል መለሰለት ኢላ ዘይሊንስኪ ዙሪያውን የቀንድ ፍሬም ባለው ሰፊ የዓይን መነፅርዋ በተረጋጋ ሁኔታ ደርሞት ክራድዶክን ከታች እስከ ላይ ቃኘችው ከሁእታዋም ምንም ጥርጣሬ አልነበረውም በተለምዶ የሥራ ሥነ ሥርዐት መሳቢያውን ጎትታ አንድ በጽህፈት መኪና የተተየበ ወረቀት በማውጣት ከፊቱ አቀረበባቸለት ከስሞች ዝርዝር ውስጥ የተዘነጋ ነገር እንደሌለ እርግጠ ኛ ነኝ ብዬ ነው የማስበው ይሁንና በወቅቱ ከግብዣው ላይ ያልተገኙትን አንድ ወይም ሁለት የአካባቢውን ሰዎች ጨምሬበት ሊሆን ይችላል እነዚህም ቀደም ብለው ከግብዣው ቦታ ላይ ተሠናብተው የሄዱ ወይም ተፈልገው ከቦታው ላይ በበፀ ነቪከ በበበፎ እርግጠኛ ነኝ አለችው ደርሞት ክራድዶክም በጣም ጥራት ለማለት እችላለሁ አላት አመሰግናለሁ አለችው እንደምገምተው በዚህ መሠል ነዝር ያለኝ ፅውቀት አነስ ያለ ነቦ ግን በምታከናውኘው ሥራ ከፍተኛ የብቃት ደረጃ ላይ የደረዖ ይመስለኛል ሲል ተናገራት አዎን ማንም ሰው በሚገባ የታ ይኖርበታል አለችው ለመሆኑ ሥራሽ በትክክል ምንድነው» አገናኝ መኮንን ነሸ። ኢሳ ዘይሊንስኪም አዎን አእኑም አንዳንድ ጊዜ እሞክራለሁ እንግዲህ ሰው አካባቢውን መምሰል ግዴታው ነው በማለት መለሰች በዚህን ጊዜ ደርሞት ክራድዶክ ወት ግሬግን ሳነጋግር ደስታ ይሠማኛልር እርሷ ለረዥም ጊዜ አልጋ ላይ የዋለች ትመስላለች አለ እንደዚያ ማድረግ ለጊዜው ከብስጭት ለመዳን ነው አለች ኢላ ዘይሊንስኪ ቀጥላም ራሷን በጣም ታስተውናለች በበፀ ነቪከ በበበፎ ነገር ግን በራሏ ፍላጎት ጦደ ግርዬየ ወንጀል ዘላ ኣትገባቻ ፍፁም ግድያ የምትፈጽም አይደለችም ዐት ዘይሊንስኪ እንዳንሻ ማለትሽ ነው አንድ ሰው ግትር ሲሆንና የሣማይለጦጥ ሀሳብ ሲኖረው አንተ ደግሞ በተቃራኒው የመጓዝ ፍላጎት የድርብሃል በማለት መለሰትለት አንድ እጅግ አሰቃቂና አሳዛኝ ሁኑታ ሲፈፀም ፍንክች ባለማለት ስለሚገኝ ድፍረት እየተማርሽ ነሽ ሲል ጠየቃት ለጥቂት ጊዜ ካሰበች በኋላ ጥሩ ባህርይ አይደለም በርግጥ። በበፀ ነቪከ በበበፎ እርሱ። በፍፁም ቅንጣት ሀሳብ የለኝም ጃሰን ሩድ ካልሆነ ሊሆን የሚችለው አለና በምፀት ፈገግታ ቀጥሉም ወደ ወት ማርፕል በመሄድ በአንዳንድ ነገሮች ላይ ሀሳብ ለማግኘት እፈልጋለሁ አለው በበፀ ነቪከ በበበፎ ወት ማርፕል የራስዋን ስልት በመጠቀም ምርምር በማካሄድ ላይ ነበረች ወሮ ጀምሰን እጆግ ግሩም ሰው ነሽ ምን ያህል ውለታ እንደጣልሽብኝ መናገሩ ያቅተኛል አለቻት ወት ማርፕልም ይህ ከቁጥር የሚገባ አይደለም አንቺን በመተባበሬ ደስተኛ ነኝ እንደምገምተው አንቺ የምትፈልጊው የቅርብ ጊዜያቱን ነው አይደለም። አገናኘን እዚህ እኔ ዘንድ ነው በማለት ለትንሽ ጊዜ መልዕክቱን ሲቀበል ቆይቶ ስልኩን በእጁ በመሸፈን ደርሞት ክራድዶክን ካየው በኋላ ወት ማሪና ግሬግ በጣም እየተሻላት በመሆኑ ለቃለመጠይቁ በሚገባ ተዘጋጅታበታለች ሲል ነገረው ደርሞት ክራድዶክም ሃሣብዋን ከመተየርዋ በፊት ፈጥጌ መድረስ አለብኝ አለው ደርሞት ክራድዶክ ጎሲንግቶን ሲደረስ ኢላ ዘይሊንስኪ በአክብሮትና በትህትና ተቀበለችው ከዚያም ወት ግሬግ የጠበቀችህ ነበር ሚስተር ክራድዶክ አለችው በበፀ ነቪከ በበበፎ ደርሞት ክራድዶክ በፍቅር ዓይን ተመለከታት ኢላ ዘይሊንስኪ ተንኮለኛ ተክለሰውነት እንዳላት ክራድዶክ የተረዳው ገና ከመጀመሪያውኑ ነበር ይሁንና በትክክል ያሰበችውን ወይም የተሰማትን ወይም ስለሥራው የምታውተውን ሃሣብ ቢያገኝም ፍንጭ የሚሰጠው ግን አልሆነም አድርጌዋለሁ ከምትለው በላይ ልታውቅ አትችል ይሆናል እርግጠኛ የሆነበትና ያመነበት ጉዳይ ግን ከጃሰን ሩድ ጋር በፍቅር መውደቋን ብቻ ነበር ይህ ደግሞ የፀሀፊዎች ሁሉ የሙያ ደዌ ነው በሌላ በኩል አንድ ነገር መደበቅዋን እርግጠኛ ነበር ያም ፍቅር ወይም ጥሳቻ ሊሆን ይችላል ወይም የጥፋተኝነት ስሜት ይሆናል በዚያን ከሰዓት በኋላ ሆን ብሳ አጋጣሚን ለመጠቀም የወጠነችበት ወይም ሆን ብሳ የምትሠራውን ያቀደችበት ይሆናል በምናቡ በበዓሉ ላይ ታደርግ የነበረውን ሁሉ ሲመለከተው በተረጋጋ እንቅስቃሴ ወዲያና ወዲህ እያለች እንግዶቹን እያስተናገደች ብርጭቆዎች እያቀበሏት መልሳም ስትወስድ ነበር ዓይኖችዋም ማሪና ብርጭቆዋን ካስቀመጠ ችበት ጠረጴዛ ላይ እንደተተከሉ ነበር ምናልባትም በዚያው ወቅት ማሪና ከአሜሪካ የመጡትን እንግዶች እየተፍነከነከች ስትቀበል እያንዳንዱን ሰው ወደዚያው በሚያተኩርበት ሰዓት በማይነቃ ቅልጥፍና ገዳዩን መርዝ ብርጭቆው ውስጥ ጨምራ ይሆናል ይህ የሚፈልገው ብቃት ብርታትና ቅልጥፍና ብቻ ነው እርሷ ደግሞ ይኹ ሁሉ አላት ምንም ብታደርግ ምንም በማድረግ ላይ ሳለች ወንጀለኛ መስላ አልታየችም ይህ በበፀ ነቪከ በበበፎ በብልሀ ጭንቅላት ተወጥኖ በቀልጣፋ እጆ የተከናወነ ወንጀል ግቡን ሳይመታ ይከሽፋል ተብሉ የሚገመት ለሆን አይችልም በዚያ ጭንቅንቅ ባለ ክፍል የሆነ ሰው የሄዘር ባድኮክን ክንድ ይገፋዋል መጠጧ ይከነበላል በዚያን ወቅት ማሪና የራሷን መጠጥ ትሰጣታለች ብርጭቆው ሙሉ ነው ግድያው ያልተደገሰላት ሌላዋ ሴት በስህተት ትሞታለት ትሀትና የተሞላው አስተያየት ለወት ኢላ ዘይሊንስኪ በማቅረብ ባለበት ሰዓት ይህ እንደው መላምት ብቻ ነው ሲል በሀሳቡ አምሰለሰሰለ ወት ዘይሊንስኪ አንድ ልጠይቅሽ የምፈልገው ጥያቄ ቢኖረኝ የመጠጥ ዝግጅቱ የተከናወነው ምግብና መጠጥ በሚያቀርበው ድርጅት ነው። በማለት ጠየቃት በበፀ ነቪከ በበበፎ ማሪና ጭንቅላትዋን በመነቅነቅ አልነገርኩም። አለች በዚህን ጊዜ ደርሞት ክራድዶክ በርጋታ አንቹቺን እንኳን ማመን ያስቸግረኛል ከምትናገሪው የበለጠ እንደምታውቂ እገነዘባለሁ አላት በበፀ ነቪከ በበበፎ ማሪናም ትክክል አይደለህም እባክህ ጃሰን ዕውነት ያለመሆኑን ግለጽለት አለችው ጃሰን ሩድ ቀበል አድርጎ ጭራሇ ጭንትላቴን መቆጣጠር በማልችልበት ሁኔታ ላይ መሆኔን እንድትረዳልኀ እፈልጋለሁ መላ ነገሩ የሚያስገርም ነው አንድ ሰው ለቀልድ ብሉ በፈፀመው ተግባር ከናተኛ ሻግር ወይም አደጋ እንደተፈጠረ አድርጌ ልወስደው እችላለሁ በማለት መለሰለት ከዚያም ጭንቅላቱን በመነቅነቅ ሣበናፁም እንደማገባኀ ያ ሃሣብ አንተን የሚመለከት አይሆንም በማለት ተናገረ ደርሞት ክራድዶክም አንድ የምጠይቅህ ተጨማሪ ነገር ሚስተር ባድኮክ ከሚስቱ ጋር ከበዓሉ ቦታ መድረሱን ታስታውሣለህ ካህኑን ተከትለው ነው የመጡት ሁሉንም እንግዶችህን በደስታ ሰሜትና አክብሮት እንደተቀበልካቸው ማሪና ግሬግም በተመሳሳይ ሁኔታ እንደተቀበለቻቸው በሚገባ እገምታለሁ ሆኖም በዓይን ምሰክር እንደተነገረኝ እነርሱን ኮተቀበልካቸው በኋላ በወሮ ባድኮክ ትከሻ ላይ አሻግረህ ያየኸው አንተ መንፈስህን የለወጠህ አንድ ሁኔታ አስተውለሃል ይህ ትክክል አይደለም ይህ ከሆነ ደግሞ አንተን እንድትጠነቀቅ ያደረገህ ነገር ምንድነው። ግሬግም በብስጭት ምንም ያበሳጨኝ ነገር አልነበረም በማለት መለሰችለት ይህም ሁሉ ሆኖ ያንቺ ትኩረት ለወሮ ባድኮክ ሰላምታ ከመስጠቱ ላይ ቢሆንም ልብሽን የሠረቀው ሌላ ጉዳይ ነበር ወሮ ባድኮክ አንድ የሆነ ነገር ብትናገርሽም አንቺ ከእርሷ አሻግረሽ ትመለከቺ ስለነበር ምላሽ አልሰጠሻትም አላት በዚህን ጊዜ ማሪና ግሬግ በመንቆራጠጥ ሊያሣምን በሚችል ሁኔታ ፈጠን ብላ መናገር ጀመረች እኔኑ ይሀንን መግለጽ እችላለሁ ስለ ገፀባህሪይ አተዋወን የምታውቅ ቢሆን በቀላሉ ሊገባህ ይችላል ከፊሉን በሚገባ ልታውቅ የምትችልበት ሁኔታ ቢኖርም ከስር መሰረቱ በበፀ ነቪከ በበበፎ ልትረዳ ይዝባል ፈገግታ ማሳየት እንቅስቃሴና ገጽታ ማስመሰል ቃላቶቹን በተገቢው ሁኒታ መናገር ይቻላል ግን አእምሮህ እዚያው አይደለም ያለው ቅጽበታዊ በሆነ ሁኔታም ባዶ የምትሆንበት አስደንጋጭ ሁኒታ የሚኖረው ያለህበትን ቦታ ስትዘነጋ በቲያትሩ ያለህን ድርሻ ሳታውቅ ስትቀር የሚቀጥለው መስመር ምን እንደሆነ ሳታውቀው ስትቀር ነው እኛ ይሀንን ባዶነት እንለዋለን በኔም ላይ የደረሰው ሁኔታ ይህ ነው ባለቤቴ እንደሚነግርህ ይህን ያህል ጠንካራ ሴት አይደለሁም በዚህ የፊልም ጉዳይም ብዙ ውጣውረድ በማሳለፌ የአእምሮ መታወክ የተለየ መንፈስ አድሮብኝ ነበር በዚህ በዐል ላይ በሁሉም ሰው ዘንድ ግሩም ደስተኛና እንግዳተቀባይ መስሎ ለመገኘት ፍላጎት ነበረኝ በተደጋጋደሚ ሁኔታ ተመሣሣይ ቃል ለሚናገሩህ ሰዎች ተመሣሣይ ምላሽ ነው የምትሰጣቸው ሁልጊዜ ሊያገኙህም ይፈልጋሉ በትወና ዓለም ካወቁህ በኋላ አብረውህ በአውሮፕላን ከተጓዙ ወይም በአጋጣሚ ከተማ ውስጥ ካገኙህ እዚህ ስፍራ ተገናኝተን አብረን ተጉዘን ይሉሃል ይሁንና አንድ ሰው በትህትና ሁኔታዎችን መግለጽ ይኖርበታል ይህ ደግሞ በተፈጥሮ ማንም ሰው የሚያደርገው አይደለም ማንም ሰው ቀደም ብሉ በተደጋጋሚ የተናገረውን ለመናገር ማሰላሰል የለበትም በኔ በኩል ድንገት የመሰልቸት ሁኔታ ተፈጠረብኝ አእምሮዬ በጨለማ ተዋጠ ከዚያም በኋላ ወሮ ባድኮክ ጨርሶ ሰምቼው የማላውቀውን ረዥም ትረካዋን ተያያዘችው ከዚያም በጉጉት መልክ በበፀ ነቪከ በበበፎ እያስተዋለችኝ ነበር እእም ተገቢውን ምላሽ አልሰጠ ሁዋትም አድካሚና አሰልቺ ሁኔታ ነበር ደርሞት ክራድዶክ ረጋ ብሎ ወሮ ግሬግ አሠልቺ ነው ብለሽ ነው የምታስቢው። በማለት ጠየቃት በበፀ ነቪከ በበበፎ አይደለም። በማለት ጠየቃት አዎን። በበፀ ነቪከ በበበፎ አዎን። ስትል ማርጎት ቤንስ ጠየቀች በበፀ ነቪከ በበበፎ ክራድዶክም በረጂሙ በመተንፈስ አዎን። እኔ እንዳልገደልኳት አረጋግጥልሃለሁ በማለት ተናገረች በበፀ ነቪከ በበበፎ ደርሞት ክራድዶክም ወት ቤንስ ጥያቄዬ ያ አልነበረም ሲላት በመገረምና ፊትዋን በማኮሳተር ተመለከተችው ክራድዶክም እንደገና ማሪና ግሬግ እኮ በህይወት ነው ያለችው አላት ለምን ያህል ጊዜ። ይህ የሚያከራክር አይደለም ጠይቄ እንደተረዳሁት ከሆነ ቢያንስ ከአሥራ ስምንት እስከ ሃያ የሚደርሱ ሰዎች ነበሩ ከነርሱ መሀል አንድ ሰው ድርጊቱን ሳይመለከት የቀረ አይመስለኝም አለችው በበፀ ነቪከ በበበፎ በዚህን ጊዜ ባድኮክ ጭንቅላቱን በመነቅነቅ በርግጥ ብዙ ሰው ይህን ቢያስብም አንድ ሰው እንኳ ማየት አልቻለም አላት ወት ማርፕልም ሃሣብ ውስጥ እንዳለች ይገርማል። ስትል ጠየቀችው አዎን። ሲል ጠየቃት አዎን። አንድ ጊዜ ወደኔ ነይ እስቲ አለቻት ቼሪም ጽዳቷን አቁማ የእንግዳ ቤቱን በመክፈት ያዜምኩት ለመረበሽ አስቤ አይደለም ወት ማርፕል አለቻት ወት ማርፕልም ከመጥረጊያው ይልቅ ያንቺ ዜማ ጣዕም አለው ግን አንድ ሰው ከወቅቱ ጋር መጓዝ እንደሚኖርበት አውቃለሁ አለች በመቀጠልም እስኪ በሩን በበፀ ነቪከ በበበፎ ዝጊው የጠራሁሽ አንቺን ለማነጋገር ስለፈለኩ ነው በማለት አከለችበት ቼሪም ትዕዛዙን ተቀብሳ በጥርጣሬ ዐይኖቿ እያየቻት ተጠጋቻት ወት ማርፕልም ጊዜ የለንም ያች ቀርፋፋ ናይት የሆነ እንቁላል ይዛ ትመለሳለች አለቻት ላንቺ የሚስማማ ምግብ ነው ጥንካሬ ይሰጥሻልማ ስትል አበረታታቻት በዚህን ጊዜ ወት ማርፕል ባለፈው ምሽት ያ የሠራተኞቹ ኃላፊ በጎሲንግቶን አዳራሸ መገደሉን ሰምተሻል። ስትል ጠየቀቻት ወት ናይት ከውጭ ስትመለስ ነበር የነገረችኝ እስከ ዛሬ ጧት አንድም ሰው ሲናገር አልሰማሁም ዝም ብሎ የተናፈሰ ወሬ ነው ለመሆኑ ተመትቶ ነውን ትክክለኛ ወይም ተራ ወሬ መሆኑ መረጋገጥ ያለበት ሁኔታ ይመስለኛል በበፀ ነቪከ በበበፎ ከዚህ ማንም የሚሰማ ሰው የለም ግላዲስ አንድ ነገር ለማረጋገጥ ልታነጋግረው ፈልጋ ነበር ታናግረው አታናግረው ግን አላረጋገጥኩም አለች ቼሪ ወት ማርፕልም በአግራሞት ግላይዲስ። በበፀ ነቪከ በበበፎ በመጠኑ አዝናኝ ሁኔታ ይኖረዋል የሚል ስሜት ስላደረባት ነው ወት ማርፕል በጥርጣፊ መልክ ተመለከተቻት እነዚህ ጎረቤቶቿ ይህ አዝናኝ የሚሉት ቃል እነርሱኑ የምትመዝንበት ሆኖላታል ቀጥላም ወሮ ባድኮክ በዚያን ዕለት ከግብዣው ቦታ ላይ ስትደርስ እያስተናገዱ ከነበሩት ሴቶች እኮ አንዷ ነበረች በማለት ቼሪ ለወት ማርፕል ገለፀችላት በዚህን ጊዜ ወት ማርፕል በንቀት ናት። ግን ለመሆኑ በበፀ ነቪከ በበበፎ እርሱ ማን ነው። አለ ክራድዶክ ላንቺ በተለይ አስቸጋሪ ሊሆንብሸ ይችላል ምክንያቱም ይህ የፊልሙ አለም ሙሉ በሙሉ ለአንቺ አዲስ ነው አንቺ በመካከላቸው የሚፈጠ ረውን ቅንአትና ባላንጣነት ሌላ ሌላውንም አታውቂውም ኣላት አንተ ከምታስበው የበለጠ በመጠኑ አውቃለሁ አለች ወት ማርፕል ቀጥላም የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ሥፇፌዴፇሮጳ ፊልም ይፍ ፊልም ፇዕና ፊልም ፇፒሃፅዕ የተባሉትን ጋዜጦችና መጽሔቶች በጣም በቅርበት አጥንቻለሁ በበፀ ነቪከ በበበፎ ደርሞት ክራድዶክ ከት ብሎ ሳቀ ሳቁን ሊገታው አልቻለም እዚያ ቁጭ ብለሽ ያጠናሽው ስነጽሁፍ ምን እንደሆነ ነግረሽኝ ስሰማሽ በጣም ያስቀኛልሣ አላት በጣም ኦስደሳች ሆኖ ነው ያገኘሁት አለች ወነት ማርፕል በተለይ በተገቢ ሥርዐት የተጻፉ አይደሉም ማለት እችላለሁ ግን ሁሉም በአብዛኛው በእኔ የወጣትነት ዘመን ከነበረው ሁኔታ ጋር ተመሳሳይ መሆናቸው የሚያሳዝን ነው ሞደርን ሶሳይቲ ቲት ቢትስና የተቀሩትም በሙሉ በብዛት አሉባልታ ይበዛቸዋል ብዙ ቅሌት አለባቸው ትልቅ ትኩረት የሰጡት ማን ከማን ጋር ፍቅር ይዞታል በሚለውና በመሳሰሉት ላይ ነው እውነቱን ለመናገር ልክ ሜሪ ሜድ ውስጥ ከሚሰማው አሉባልታ ጋር በትክክል ተመሳሳይነት ያለው ነው ይህም ብቻ አይደለም በእድገትና ልማት ክልሉም ጭምር ተመሳሳይ ነው የሰው ልጅ ተፈጥሮ ሁሉም ቦታ ያው አንድ ነው አንድ ሰው እዚህ ላይ ማሪና ግሬግን ለመግደል ፍላጎት የነበረው ማን ሊሆን ይችላል የሚል ጥያቄ ሊያነሳ ይችላል አንዴ አልሳካ ብሏቸው ከዚያ የማስፈራሪያ ደብዳቤዎች በመላክ ያንኑ ለማድረግ ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉ በኋላ ለማለት ነው አንድ የሆነ ሰው ምናልባትም በትንሹ ኝ ብላ በዝግታ ግንባሯን በአመልካች ጣቷ መታ መታ አደረገች በበፀ ነቪከ በበበፎ አዎን አለ ክራድዶክ ያ ያለጥርጥር የተጠቆመ ይመስላል ግን በእርግጥ ሁል ጊዜ አያሳይም ኦ አውቃለሁ። ሲል ደርሞት ክራድዶክ ጠየቃት ግን ለማወቅ የምፈልገውን ያህል አይደለም አለች ወት ማርፕል ከልቧ ግን አዲሱን ልብሷን ለምን እንዳበላሸችው ብቻ ማወቅ ብችል አንድ ዓይነት ስሜት ይኖረኝ ነበር ማን ወሮ ባድኮክ። አለና ዶክተር ሐይዶክ ባንቺ ዕድሜ በጣም ጤነኛ ሴት ነሽ ለአረጋዊያን በበፀ ነቪከ በበበፎ ጥሩ ባልሆነው የሳምባ ምች በመጠኑ ጤንነትሽ የታወከ ነበር ባንቺ ዕድሜ አንድ ቤት ውስጥ ለብቻሽ መኖሩ ጥሩ አይደለም ለምሳሌ አንድ ምሦሽት ላይ ከደረጃ ብትወድቂ ወይም ከአልጋ ወይም ገላ መታጠቢያ ውስጥ ቢያዳልጥሽና ብትወድቲ በቃ ያንንም ማንም ሳያውቅልሽ ቀረሽ ማለት ነው አላት አንድ ሰው የፈለገውን መናገር ይችላል አለች ወት ማረፕል ቀጥላም ወት ናይት ከደረጃ ልትወድቅና አሷ ምን ሆነች ብዬ ከላይዋ እንደምወድቅ ታይቶህ ይሆናል አለች ፈገግ ብላ በአ ላይ ማሾፉ ጥሩ አይደለም አለ ዶክተር ሔይዶክ ቀጥሉም አንቺ አሮጊት ነሽ ስለዚህ በተገቢ መንገድ ልትያዥ ይገባል ይቺን ሴት ከጠላቫት ሌላ ሰው ፈልጊ አላት ማርፕልም ያ አንተ እንደምትለው እንዲህ ቀላል አይደለም በማለት መለሰኘ ከድሮ ሠራተኛችሽ አንዷን ፈልጊ አንቺ የምትፈልጊያትንና ከዚህ በፊት ካንቺ ጋር ከኖሩት ማለቴ ነው ይቺ ሴት እንደምታበሳጭሽ ይገባኛል እኔንም ታናድደኛለች ከቆዩት ሠራተኞችሽ አንዷን ትገኛታለሽ ያ የወንድምሽ ልጅ ደህና ዋጋ የሚያወጡ መጽሀፍት ደራሲ ሆኗል ምናልባት ሌላ ካገኘሽ ይህቺ ለርሱ ድርሰት ደህና ጥቅም ይኖራታል በእርግጥ ውድ ሬይሞንድ እንደዚያ ዓይነቱን ማንኛውንም ነገር ይሠራል በጣም ቸር ነው አለችና ወት በበፀ ነቪከ በበበፎ ማርፕል ፍግን ትክክለኛ ሰው ማግኘት እንደዚህ ቀላል አይደለም ወጣት ሰዎች የሚመሩት የራሳቸው የሆነ ኑሮ አላቸው በጣም አዝናለሁ። ግልጽ አደርጋለሁ ይህ አንተ ፍፁም የማታውቀው አንድ የሆነ ነገር ነው ስለእዚያ ነገር አንተ ልታውቅ አትችልም ምክንያቱም በትክክል ሔዘር ባድኮክ ተናግራ የነበረው ምን እንደነበረ ማንም የነገረህ አልነበረምና ነው ገን እኮ ነግረውኛል ሲል ደርሞት ክራድዶክ ተቃወማት ከጥቂት ፀጥታም በኋላ ደግመው ደጋግመው ነግረውኝ ነበር በርካታ ሰዎች ነግረውኝ ነበር አለ ደርሞት ክራድዶክ አዎን አለችና ወት ማርፕል ግን አንተ ያላወክበት ምክንያት አየህ ሔዘር ባድኩክ ላንተ ያልነገረችህ በመሆኑ ነው አለች እኔ እዛ ስደርስ ሞታ ስለነበረ ፍጹም ለኔ ለመንገር የምትችልበት ዕድል አልነበራትም አለ ክራድዶክ እንደዚያ ነውማ አለች ወት ማርፕል አንተ የምታውቀው ነገር ቢኖር በመጀመሪያ ትውውቋ ጊዜ ታማ የነበረ መሆኗንና ከአልጋዋ ተነስታ ወደ አንድ ግብዣ ሥፍራ መጥታ ማሪና ግሬግን ተገናኝታና አነጋግራ አውቶግሯፏን እንድትሠጣት ጠይቃት እንደተሠጣት ነው አውቃለሁ አለ ክራዶክ በመጠኑ ትዕግሥት ባጣ ስሜት ያንን ሁሉ ሰምቸዋለሁ ሲል አረጋገጠላት ግን ዋናውን ቁም ነገር ያዘለውን ሀረግ አልሰማህም ምክንያቱም ጠቃሚ እንደነበረ ያሰበው አንድም ሰው ስላልነበረ በበፀ ነቪከ በበበፎ ነው አለች ወት ማርፕል ከዚያም ተጠል አድርጋ ሔዘር ባድኮክ የተኛችው የጀርመን ኩፍኝ ታማ ነበር አለችው የጀርመን ኩፍኝ። የጀርመን ኩፍኝ እጅግ ሲበዛ ተላላፊ ነው ሰዎችን የሚይዘው በጣም በቀላሉ ነው ከዚህም በተጨማሪ ስለዚህ ጉዳይ ማስታወስ የሚገባ አንድ ነገር አለው አንዲት ሴት በበሽታው ከተያዘች በመጀመሪያ አራት ወሯ አለችና ወት ማርፕል በመጠነኛ የቪክቶሪያን ትህትና በበፀ ነቪከ በበበፎ በእርግዝናዋ የመጀመሪያው አራት ወራት ውስጥ ከያዛት አስከፊ የሆነ አደገኛ ውጤትን ያስከትላል ያልተወለደውን ህጻን እውር ሆኖ ወይም አዕምሮው የተዛባ ሆኖ እንዲወለድ ተጽእኖ ያደርጋል አለችና ወደ ጃሰን መለስ አለች ሚስተር ሩድ ያንተ ባለቤት አዕምሮው ተቃውሶ የተወለደ ልጅ የነበራት መሆኑና እሷም ከዚያ ድንጋጤዋ በጭራሽ ያልዳነች መሆኑን ስናገር ትክክለኛ ነኝ ብዬ አስባለሁ ሁልጊዜ ልጅ መውለድ ትፈልግ ነበር በመጨረሻ ልጁ ሲወለድ የተፈጠረው አሳዛኝ ሁኔታ ይህ ነበር በጭራሽ ስታስታውሰው የኖረችው አሳዛኝ ሁኔታ ነበር ልትረሳው ያልፈቀደችው ሠውነቷ ውስጥ ዘልቆ የገባና የጎዳት አሳዛኝ ሁኔታ ነበር ይኸ ትክክለኛ ነገር ነው አለ ጃሰን ሩድ ማሪና የጀርመን ኩፍኝ የያዛት በእርግዝናዋ መጀመሪያ ነበር የህጻኑ ልጂ የአዕምሮ መነካት የተከሠተውም በዚያ ምክንያት መሆኑ በዶክተሩ ተነግሯት ነበር ይህ የአዕምሮ በሽተኝነት ውርስ ወይም እንደዚያ አይነት ነገር አልነበረም ብዙ ሊረዳት ሞክሮ ነበር ግን ብዙ የጠቀማት አይመስለኝም በሽታው እንዴት ወይም መቼ ወይም ከማን እንደያዛት በጭራሽ አታውቅም ነበር በጣም ትክክል ነው አለች ወት ማርፕል በማስከተልም አንድ ቀን ከሰዓት በኋላ አንድ የማታውቃት እንግዳ ሴት ከእነዚያ ደረጃዎች ላይ በደስታ እየተፍለቀለቀች በበፀ ነቪከ በበበፎ ሃቁን እስከነገረቻት ድረስ በጭራሽ አታውቅም ነበር የሚገርመው የነገረቻት በከፍተኛ ደስታ መሆኑ ነጦ በሠራችው ሥራ ኩራት ኩራት እያላት ነበር በሷ ቤት ከአልጋዋ ተነስታ ፊቷን በሜክአፕ ሸፋፍና በመሄድ በጣም የምትወዳትን ተዋናይት ለመገናኘትና አውቶግራፏን ለግኘት መቻሏን እንደታላቅ ጀግና እንደ አዋቂና ጎበዝ ወኔ ያለው ሰው ሥራ ቆጥራው ነበር እድሜዋን በሙሉ ጉራዋን ስትነሰንስ የቆየችበት ጉዳይ ነበር ሔዘር ባድኮክ ማለት ምንም ወንጀል የሌለባት ሴት ማለት ናት አንድም አስከፊ ጉዳት በሰው ላይ አድርሳ አታውቅም ነበር ግን እንደ ሔዘር ባድኮክ እናም እንደ እኔ የቀድሞ ጓደኛ እንደ አሊሰን ዋይልድ የመሳሰሉት ሰዎች ብዙ ጉዳት ማድረስ የሚሟችሉ መሆናቸው ጥርጥር የለውም ምክንያቱም የሚጎላቸው ደግነት አይደለም ደግነት አላቸው ግን የኛ ድርጊት በሌሉች ሰዎች ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር ይችል ይሆናል የሚል ግምት የሌላኛው በመሆናቸው ነው ሁልጊዜ እርሷ ምትጨነቀው ድርጊቱ ለርሷ የሚሰጠውን ትርጉም በማሰብ እንጂ በሌሉች ላይ ስላለው ጫና አልነበረም አለችና ወት ማርፕል ረጋ ብላ ራሷን ነቀነተች ቀጥላም ስለዚህ አያችሁ ካለፈ ህይወቷ በአንዲት ቀላል ምክንያት ሳቢያ ለሞት ተዳረገፃ ያ ወቅት ለማሪና ግሬግ ምን መስሎ እንደሚታይ ገምቱ ሚስተር ሩድ በጣም ጥሩ አድርጎ እንደሚገባው እገምታለሁ እኔ እንደማስበው እነዚያን ሁሉ አመታት የሷ ሀዘን ምክንያት በሆነው ባልታወቀው በበፀ ነቪከ በበበፎ ሰው ላይ ጥላቻ በውስጧ አርግዛ ቆይታ ነበር ከዚያም እዚህ ቦታ ላይ በድንገት ያንን ሰው ፊት ለፊት ታገኛለች ያገኘቻት ሴት ደስተኛ ሽቅርቅርና በራሷ ዓለም ምትፍለቀለቅ ነበረች ይህ ለተበደለ ሰው ደግሞ ሬት ነበር በድንገት ያንን ፊት ያስጎነጨቻትን ሴት ፊት ለፊት አገኘቻት ሴቲቱ በደስታ የተቅበዘበዘች በትንሽ በትልቁ ምትፍነከነክ ነበረች ተበዳይኖ ራሷን ለማረጋጋት ጊዜ ቢኖራት ጥሩ ነበር። ስትል ጃሰን ሩድን ጠየቀችው በበፀ ነቪከ በበበፎ ጫ» ጃሰን ሩድ ራሱን በአሉታ ነቀነቀ አይመስለኝም ለእኔ ምንም ነገር አልነገረችኝም ነበር ብሎ አሰብ አደረገና ታስታውሰው ይሆናልማ አላት ምናልባትም ላታስታውሰው ትችላለች አለች ወት ማርፕል ለማንኛውም በማለት ቆም ብላ እርሱ እርሷን ለመግደልም ሆነ እንደዚያ ያለ ነገር ለመፈፀም የማይፈልግ የዋህ ሰው ነው ይህን አትርሳሣ ስትል ክራድዶክ ደረጃዎቹን በመውረድ ላይ እንዳለ አስጠነቀቀችው ምንም አይነት አደጋ ውስጥ ያልገባ መሆኑን እኔ አረጋግጥልሻለሁ አላት ክራድዶክ ቀጥሎም በእርግጥ የወት ማሪና ግሬግ የመጀመሪያ ባል መሆኑን ስናውቅ በዚህ ነጥብ ላይ መጠየቅ ግዴታችን ነበር እባክሽ አክስቴ ስለርሱ ምኻ በማለት ጠጋ ብሎ ሹክ ካላት በኋላ ፈጥኖ ደረጃዎቹን ወረደ ወት ማርፕል ወደ ጃሰን ሩድ ዞር አለች ካለበት ፈዝዞ እንደቀረ ሰው አይኖቹን ከርቀት ሥፍራ አሳርፎ ቆሞ ነበር እንዳያት ትፈቅድልኛለህ። ስትል ጠየቀች ወት ማኣፕል ለአንድ ወይም ለሁለት ደቂቃ ያህል አተኩሮ ካስተዋላት በኋላ ራሱን በአዎንታ ነቀነቀ አዎን ልታያት ትችያለሽ በሚገባ ልትረጃት የምትቺይ ሰው አንቺ ነበርሽ አላትና ፊቱን አዙሮ መራመድ ኤህ ሌሌ በበፀ ነቪከ በበበፎ ቢጀምር ወት ማርፕል ተከተለችው ወደ ትልቁ መኝታ ቤት ቀድሟት ገብቶ መጋረጃዎቹን በመጠኑ ወደጎን ገለጣቸው ማሪና ግሬግ ከአንድ ሠፊ ነጭ አልጋ ላይ አቿ ተጨፍነው እጆቿ ተጣጥፈው ተኝታ ነበር እናም ወሪት ማርፕል የሻሎቷ እመቤት የኤደኗን ገነት ከምትመስለው ውብ የአበባ መንደር ከምትወስዳት ታንኳ አንቀላፍታ ይሆናል ስትል አሰበች ከዚያ እንደ አምድ ተገትሮ ሙፅት አማልክት አምላኪ የሚመስለው የተራቆተ ማስጠሎ የፊት ገጽታ ያለው ባለቤቷ ምናልባት የምፃቱን ጨንበል አጥላቂ ቃፊር ወክሎ ይሆናል ከዚያም ወት ማርፕል በርጋታ መድኃኒቱን ከመጠን በላይ መውሰዷ ለሷ መልካም አጋጣሚ ነው የነበራት አንድ ማምለጫ መንገድ ሞት ብቻ ነበር አዎን ያንን መድኃኒት ከመጠን በላይ በመውሰዷ እድለኛ ነች ወይም በሌላ ሰው እጅ ተሰጥቷት ይሆን እንዴ።