Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ክርስቶስ በማደሪያው ድንኳን ውስጥ የምንመለከተው ክርስቶስን ነው። በቀኝና በግራ ከዕጣኑ መሠዊያ ጎን ያሉት ነገሮች ቀጥተኛውን መንገድ ይዞ ወደ እግዚአብሔር ክብር የሰፈነበት ሥፍራ በመሆኑ ቅድስተ ቅዱሳን እንደሚባል ተመልክተን ነበር። የክርስቲያን ዕድገት ግቡ ወደ ክርስቶስ ሙላት መግባትና ያንን ክብር ማንጸባረቅ ነው። መዝ በክርስቶስ ውስጥ እነዚህን ሁሉ አግኝተሃልን። ካገኘህ ደግሞ እግዚአብሔር ይህን ዓይነት የመዳን መንገድ አዘጋጅቶ ሳለ በውጭ የቆመትና መንገዱን ያላገኙት ብዙዎች ስለሆኑ በተሰጠህ የክህነት ሥልጣን በመጠቀም ከጌታ ጋር አስተዋውቃቸው። ዋቤ መጻሕፍት ሃ ፓከክ ሃ ሀከሃ ዐ ቿዊከዬ ዕጀፔከክ እወፀ ክህ ርከ ሀሃ ይሃይዩወክርሏር ከ ዝከፅቲክ ሆሂሏቲጅ ጀዕዐዕ እከዚፄስ ቫ ቄዕክጅጩ ጥከዉ ዝዕጅ እ ጅክሃ ሃ ርከር ዝጅል ዕጅ ቂቋዌከዉክ ኛ ሻምዊከጨ ሇዊልክፍጅክርፎ ርጸቨዌከና ዘጽቲከ ከፍሯሄቲክህከ ፎህኗ ኋቲሬክን ፓከክ ከሬ ጥክፎሯጅክ ከ ከዬ ዕጄክሷ ጀፔፍ ጅህኔርዕቲከል ቲፎከ ፓከኬ » ጅይቲ ዕያ ጋልከህሕከ ዕጀጺክሷ ጾሯ ጀፕጅፎናፍ ጅህእኬ ክኬ ርከ ቨ ዛጸሬ እርርጅከ ጅቲቲዩዌፓክ ጀዕሂቲ ዝከከከ ርከፔቲ ጅፒህጅወ ርጅህይ መክቲከጄ ዝ ጅህዌ ከ ሠወቷቲፈሃ ጅከከ ክጅህፍ ከ ከ ህ ጅዩ ከፀ ጅጅቷ ዋከዉ ከፎጅክጸር ጀህሯክዩህክሯዉ ርከ ቪዘዕሃ ጅሯሬ ዐዚ የ ርዐዚዐፍቧዐ ፍአክር ዐ ሀለ ፐ የክብሩ ወንጌል አገልግሎት ለምዕመናን መንፈሳዊ እድገትና ለፍሬያማ አገልግሎት የሚያግዙትን መንፈሳዊ መሣሪያዎች አዘጋጅቶ በማቅረብ ቅዱሳንን ለማገልገል የተቋቋመ ድርጅት ነው።
ጀጀሪኃጀጀሠሠ ምዕራፎች ገ መግቢያ አንድ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን የቃል ኪዳን ጠባዮች የአዳም ቃል ኪዳን የኖህ ቃል ኪዳን ፀየአብርሃም ቃል ኪዳን የሙሴ ቃል ኪዳን የዳዊት ቃል ኪዳን «የቃል ኪዳኖች ማጠቃለያ ሁለት አዲስ ቃል ኪዳን ቆየቃል ኪዳን ማጠቃለያ ሃሳብ ሦስት የእግዚአብሔር ዓመት በዓላት «ሰንበት የብሉይ ኪዳን ዓመት በዓላት ሰባቱ የእግዚአብሔር ዓመት በዓላት የፋሲካ ዓመት በዓል የቂጣ ዓመት በዓል የእህል ቁርባን ዓመት በዓል ጴንጠቆስጤ ዓመት በዓል የመለከት ዓመት በዓል የማስተሰረያ ቀን ዓመት በዓል የዳስ ዓመት በዓል አራት ስለ ማደሪያው ድንኳን ሥራ ዝግጅት አምስት የማደሪያው ድንኳን ዓቢይ ምሳሌነት ስሙና የተጠቀሱበት ቦታዎች ፀየማደሪያው ድንኳን መልእክት ስድስት ነየማደሪያው ድንኳን መገንባት ሰባት ንየማደሪያው ድንኳን አቋም ፀ«የአደባባዩ አሠራርና መጋረጃ «የማደሪያው ድንኳን መሸፈኛ ስምንት የማደሪያው አደባባይ ፀየመግቢያ ደጅ ዩየናስ መሠዊያና መሥዋዕቶች ዩየመታጠቢያ ሳህን ዘጠኝ ነቅድስት የመግቢያ በርና የውስጥ መጋረጃዎች «የወርቁ መቅረዝ ፀ«የኅብስት ገበታ ፀየዕጣን መሠዊያ አሥር ቅድስተ ቅዱሳን ፀመጋረጃ «የኪዳኑ ታቦት «የስርየት መክደኛ አሥራ አንድ የማደሪያው ድንኳን ሊቀ ካህናት አሥራ ሁለት »አጠቃላይ ሃሳብ ዋቤ መጸሕፍት ጊ ቷጊ ኋቷ ቷ ኋ ምስ ጋና ታማኝ አድርጎ ለቆጠረኝና በአገልግሎቱም ውስጥ ፀጋውን በየዕለቱ ለሚያበዛልኝ አምላኬ ክብርን ሁሉ እሰጠዋለሁ። የማደሪያው ድንኳን እያንዳንዱ ዕቃም ሌላው ከዚህ ሥራ ጋር ግንኙነት የነበረው ነገር ሁሉ ወደ ክርስቶስ የሚያመለክት እንደመሆኑ መጠን ክርስቶስንና ሥራውን በብሉይ ኪዳን ውስጥ ለማየት ከተፈለገ ይህን ድንኳን መመርመር ይጠቅማል። የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ይህ የደኅንነት ምስጢር ታላቅ ዋጋ ያለው እንደሆነ ያሳያል። የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን እግዚአብሔር ላደረጋቸው ለሚያደርጋቸውና ለወደፊትም ለሚያከናውናቸው ነገሮች ሁሉ መሠረት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ጠባዮች በእግዚአብሔር ስም የተደረጉ ቃል ኪዳኖች ሁሉ ቅዱስ ስለሆኑ በቀላሉ አይፈርሱም። ዘጸ ማቴ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሕዝቡ እንዲታዘዘው በቃሉ ውስጥ ተጽፎአል። ዘፍ እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር የገባው ቃል ኪዳን እላይ በተዘረዘሩት ሁሉ የጸና ስለሆነ የማይሻርና ፍጽም አስተማማኝነት ያለው ቃል ኪዳን ነው። ከዚህ ቀጥዬ እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከግለሰብ ጋር ከገባቸው ቃል ኪዳኖች መሃከል ዋና ዋናዎቹን ከጠቀስኩ በኋላ በክርስቶስ በኩል ለክርስቲያኖች ስለ ሰጠው አዲስ ቃል ኪዳን አጠቃላይ ሃሳብ በአጭሩ አቀርባለሁ። ስለዚህ የመገናኛው ድንኳን የብሉይ ቃል ኪዳን ምሳሌ ነበር። የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ከአዳም ጋር እግዚአብሔር ከሰዎች ጋር ቃል ኪዳን መግባት የጀመረው አዳምና ሔዋን በሰይጣን አሳችነት ኃጢአት ከሠሩ በኋላ ነው። የአዳም ቃል ኪዳን ወደዚህ ቃል ኪዳን ፍዳሜ የሚያመለክት ነበር። ሮሜ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ከኖህ ጋር ከአዳም ቀጥሎ እግዚአብሔር እንደገና ሌሳ ቃል ኪዳን ከጥፋት ውኃ በኋላ ከኖህ ጋር አደረገ። የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ከአብርሃም ጋር እግዚአብሔር ሕዝብን ለራሱ ለመለየት በፈለገ ጊዜ መጀመሪያ የጠራው አንድ ሰው ብቻ ነበር። ዕብ ጊ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ከአብርሃም ጋር ቢሆንም እንኳን ለዓለም ሕዝብ ሁሉ የተሰጠ ነበር። ዮሐ እግዚአብሔር ለአብርሃም ቃል ኪዳን የሰጠው ደረጃ በደረጃ ነበር። የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ከሙሴ ጋር እግዚአብሔር ከሙሴ ጋር የገባው ቃል ኪዳን ሕግን በመስጠት ነው። የሕግ ቃል ኪዳን የተሰጠው አዲስ ቃል ኪዳን እስኪመጣ ድረስ ነበር። ገላ እንግዲህ በሙሴ በኩል የተሰጠው የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ለመለኮታዊ በረከት ነው። እግዚአብሔር ለዳዊት በሰጠው ቃል ኪዳን መሠረት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። መዝ ስለዚህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት የተሰጠውን ቃል ኪዳን ለመፈጸም ከዳዊት ዘር በሥጋ ተወለደ። እንግዲህ ለዳዊት የተሰጠውን ቃል ኪዳን ክርስቶስ ፈጽሞታል። ር እንደ ገና እሠራሻለሁ የሚለው ቃል ወደዚህ ወደ አዲስ ቃል ኪዳን የሚያመለክት ነው። የእግዚአብሔር ሥራ ነው። ሕዝ ያለዚሀ አዲስ ቃል ኪዳን ማንም ሰው የእግዚአብሔርን መንፈስ ሊቀበል አይችልም። የሕግ ቃል ኪዳን ሳይሆን የጸጋ ቃል ኪዳን ነው። ይህ ግን ያለ ሥራ በእምነት የምንቀበለው ቃል ኪዳን ነው። ቆሮ የቃል ኪዳን ማጠቃለያ ሃሳብ እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን ውስጥ የሰጠው ቃል ኪዳን በሁለት ይከፈላል። ቆሮ መዝ ለአብርሃም የተሰጠው ቃል ኪዳን በክርስቶስ በኩል አሕዛብ ሁሉም እንደሚባረኩ ነበር። እግዚአብሔር በሙሴ በኩል የገባው ቃል ኪዳን የእርሱ ሕዝብ እንደ እርሱ ፈቃድ ከኖሩ እንደሚባርካቸው ነው። እንግዲህ እነዚህን ሁሉ ቃል ኪዳኖች ማለትም የብሉይ ኪዳን ቃል ኪዳኖችን እግዚአብሔር ጉልህ አድርጎ ያሳየን በመገናኛው ድንኳን አማካይነት ነበር። የማደሪያው ድንኳን ቃል ኪዳኖች ሁሉ ወደ እርሱ የሚያመለክቱ ስለ ነበሩ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ተፈጽመዋል። የማደሪያው ድንኳን ግን ሊመጣ ላለው ለአዲሱ ቃል ኪዳን ምሳሌ ነበር። ለዚህ ሃሳብ ማጠቃለያ የሚከተለውን ተመልከት አዲስ ቃል ኪዳን የእግዚአብሔር ክብር ኢየሱስ ቃል ክርስቶስ ሊያደርግ በኢየሱስ ክርስቶስ ኪዳኖችን ሁሉ ያለው ተስፋዎች። ዘጸ እንግዲህ ፋሲካ የደኅንነት ምሳሌ ስለሆነ የአንድ ማታ በዓል እንደ መሆኑ ሰው ክርስቶስ ኢየሱስን ተቀብሎ የሚድነውም አንድ ጊዜ ነው። ኤፌ ወደ እግዚአብሔር ቃል ምስክርነት። ዘጸ የማደሪያው የሚለው ቃል የመጣው ከዚህ ነው። ዮሐ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር በማደሪያው ድንኳን አማካይነት በሕዝቡ መካከል እንዳደረ ስንረዳ በክርስቶስ አማካይነት ግን በእኛ ውስጥ አደረ ይሳል። ዘጸ የእስራኤል ልጆች ከድንኳናቸው ውስጥ ወጥተው ያንን የእግዚአብሔር ክብር ያረፈበትን ድንኳን በሚያዩበት ጊዜ እግዚአብሔር በመካከላቸው ለመሆኑ ሴላ ምንም ዓይነት ማስረጃ ሳይፈልጉ በዚህ ይረኩ ነበር። በመካከላችሁ አድር ዘንድ ድንኳን ሥሩልኝ ብሎ እግዚአብሔር የእስራኤልን ልጆች በማዘዝ በምድረ በዳ ድንኳን ውስጥ በሙሉ ክብሩ እንዳደረ እንዲሁም ደግሞ ክርስቶስ በሥጋ ውስጥ ሆነ ቃል ሥጋ ሆነ ጸጋንና እውነትንም ተሞልቶ በእኛ አደረ አንድ ልጅም ከአባቴ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነውን ክብሩን አየን። በወርቅ የተለበጠውን የግራር እንጨት ስንመለከት አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። በሌላ አንጻር ደግሞ ምንም እንኳን ቤተ ክርስቲያን በብሉይ ኪዳን ዘመን በምስጢራዊ ሁኔታ ቆይታ በመንፈስ ቅዱስ መምጣት ብትገለጽም በምድረ በዳ ድንኳን ውስጥ የቤተ ክርስቲያንንና የአገልግሎትን ምሳሌ ለማየት እንችላለን ብንል ከእውነት የራቅን አያደርገንም የማደሪያው ድንኳን መገንባት የሚያመለክተው ወደ ቤተ ክርስቲያን ነው። ካህናቱ ደግሞ የክርስቲያኖች ምሳሌ ናቸው ስለዚህ እግዚአብሔር ዛሬ በሕዝቡ መካከል ነው። እግዚአብሔር በመሠዊያው ላይ ለሚሠዋው መሥዋዕት በጣም ይጠነቀቃል የእግዚአብሔር መሥዋዕት ቅዱስ ነውና። የናሱ መሠዊያ የክርስቶስ መስቀል ምሳሌ እንደሆነና የመሥዋዕቱም ምሳሌ ክርስቶስ መሆኑን ካመንን አንዱ ዓይነት መሥዋዕት ብቻ ሳይሆን መሥዋዕቶቹ ሁሉ ወደ ክርስቶስ መሥዋዕትነት የሚያመለክቱ እንደሆኑ እንረዳለን። የኃጢአት መሥዋዕት ይህ መሥዋዕት ሰው የእግዚአብሔርን ሕግ ባፈረሰ ጊዜ ወይም በተላለፈ ጊዜ የሚያቀርበው መሥዋዕት ነበር። ይህ የክርስቶስ ምሳሌ ነው። የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ የሆነው ዘይት ክርስቶስ በዓለም ላይ በነበረበት ጊዜ እንዴት በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ፍጹም ኑሮ በመኖር ለእግዚአብሔር ራሱን መሥዋዕት እንዳደረገ ይገልጻል። ውኃውም የእግዚአብሔር ቃል ምሳሌ ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ እንደዚህ ነው። መንገዱን የከፈተው ክርስቶስ ሲሆን ሰውን ከእግዚአብሔር ለይቶ የነበረውን የቤተ መቅደስ መጋረጃ አስወግዶ በገዛ ደሙ አንድ ጊዜ ለዘላለም መሥዋዕት ፈጽሞ ወደ እግዚአብሔር ስለገባ ዛሬ በእግዚአብሔር ፊት ለእኛ ይታያል። ዕብ ይህን በማድረግ ክርስቶስ መንገድን ስለከፈተና ወደ እግዚአብሔር እንዳንገባ የሚከለክለንን መጋረጃ በሞቱ ስለአስወገደልን ዛሬ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የመግባት ድፍረት አለን በእርሱ ሥራ ሁሉችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።