Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ወ ኩሃ ኗእ ዲሰሰ ልከኮል ሀከ በከሃ ሀህከቨከ ከከ ክክሰፎ ከ ህበ እ ኩ ርቭፐ ከ ነሃ ሃርርን ርዐንኻ ጀርሯ ከ ኪ በ ጄሃኛልእህርጀርሊ ዝቪክቭ ኩ ሯልእሊ ኾቹ ከ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረጉ መጻሕፍት የኤስ ኣይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ክፍል የፖሣቁ አዲስ አበባ ማውጫ ገጽ ነጻነት ጨርሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሁለት መጓዝ የሚገባንን ርቀት መኝ እእእ እእ ቫን ተ « ባኅቫ ነጻነት ኮ ምንድን ነው። ራጎፇራ ምፇሃሙ ብን ወደ ጥያቄ እና ተመለሱ ከእነዚህ እንቅፋቶች ውስጥ በቀላሉ የምትጠቁት በየትኞቹ ነው።
አንድ ሰው በባርነት ከኖረ በኋላ ጌታው የነበረበትን ባርነት አስወግዶ ቢለቅቀው ያ ሰው ከባርነት እሥራት የተፈታና በነጻነት የሚኖር ይሆናል ለምሳሌ ዛምቢያ ነጻነትዋን ከመቀዳጀቷ በፊት በእንግሊዝ አገዛዝ ሥር ነበረች በወቅቱ እንግሊዛውያን ዛምቢያን ይገዚት ነበር ሆኖም ከ ዓም እኤአ በኋላ የነጻነት ቀን ሲታወጅ አገሪቱ ከእንግሊዛውያን አገዛዝ ተላቅቃ ነፃ ሆነች አሁን የዛምቢያ ሕዝብ የሚኖረው በነጻነት ነው ከእግዚአብሔር ደኅንነትን ከማግኘቱ አስቀድሞ ሰው ለሰይጣንና ለኃጢአት ባሪያ ሆኖ ይኖራል ሆኖም ኢየሱስ ክርስቶስን አዳ ኙ አድርጎ በሚቀበልበት ጊዜ ግን ከሰይጣን ከኃጢአትና ከሞት ኃይል ነፃ ይወጣል ከዚህ በኋላ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ነጻነትን አግኝቷል ማለት ነው በዚህ ሁኔታ በኢየሱስ ክርስቶስ ነጻነት ያገኘ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት መሥርቷል ማለት ነው እግዚአብሔር አባቱ ይሆንለታል እርሱም የእግዚአብሔር ልጅ ይሆናል ከኃጢአት ኃይልም ነፃ ይወጣል ስለሆነም ፍላጎቱ እግዚአብሔር አባቱን ማስደሰት ይሆናል ዳትታ አረዕፆዕ በተሰኘ በዚህ መጽሐፍ የቀረቡ ትምህርቶች በክርስቶስ ኢየሱስ የእኛ ስለሆነው ነጻነት ግንዛቤ እንድናገኝ ይረዱናል ክርስቲያኖች ብንሆንም እንኳ ብዙውን ጊዜ በሥጋዊ ነገሮች የታሠርን ያህል እንኖራለን በክርስቶስ ኢየሱስ ስላገኘነው ማንነት ስለማናውቅ ወይም ስለማንረዳ የምንኖረው ነፃ እንደ ወጡ ሰዎች ሳይሆን እንደ ባሮች ነው ዮሐንስ እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም ነፃ ያወጣችኋል ሲል ዮሐንስ ደግሞ «ስለዚህ ወልድ ነዓ ካወጣችሁ በእርግጥ ነፃ ትሆናላችሁ ይላል አነዚህ ሁለት ጥቅሶች ጠቃሚ ጥቅሶች ናቸው በቃላችሁ ልታጠኑዋቸው ይገባል እነዚህ ጥቅሶች የአግዚአብሔር አውነት ከሰይጣን ውሸቶች ነፃ ሊያወጣን ኃይል እንዳለው ያረጋግጡልናል ስለዚህ እግዚአብሔርን በተመለከተ ስላለው የእግዚአብሔርን እውነት ማወቃችን በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም በክርስቶስ ወደሚገኘው እውነተኛ ነጻነት የሚወስደንን መንገድ የምናገኘው እውነቱን በማወቃችን ነው በኤፌሶን ጳውሎስ በጦርነት ውስጥ ስለ መገኘታችን ይነግረናል ይህ ጦርነት የምን ጦርነት ነው። » በማለት የተናገረው ቃል ብቻ ይሆናል ጳውሎስ ይህን ብቻ ብሎ አላበቃም በቁጥር ላይ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት ወደ ደኅንነትና በኃጢአት ላይ ድልን ወደ መቀዳጀት የሚያደርሰውን መንገድ ማወቅ ስለምንችል እግዚአብሔርን እንድናመሰግን ያሳስበናል ኢየሱስ ክርስቶስ ሕያውና በእግዚአብሔር ዘንድም ተቀባይነት ያገኘ የኃጢአት መሥዋዕት ሆኖ በመስቀል ላይ በሞተ ጊዜ ሰይጣንን ኃጢአትንና ሞትን ድል አድርጓል ስለዚህ የስይጣንን ሥራ ለማፍረስና በኃጢአት ቀንበር የታሠሩትን ነፃ ለማውጣት ኢየሱስ ኃይል ነበረው ዕብራውያን ኛ ዮሐንስ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አማካኝነት በክርስቶስ ሰይጣንንና ፈተናዎቹን ወይም ሽንገላዎችን ለማሸነፍ የሚያስፈልገን ሁሉ ተሰጥቶናል ኛ ጴሌጥ ብ አዳምና ሔዋን ኃጢአትን ስለ ሠሩ ሁላችንም የተቀባይነት የዋስትናና ትኩረት የማግኘት ፍላጐት አድሮብናል ይሁንና እኛ በራሳችን ጥረት እነዚህን ፍላጎቶች ማሟላት አንችልም ያጣነውን ከእግዚአብሔር ጋር የነበረንን ኅብረት ራሳችን መልሰን ማግኘት አንችልም የተፈረደብን ሆነናልና ሆኖም ኢየሱስን አዳኛችን አድርገን በምንቀበልበት ጊዜ እግዚአብሔር ከሰይጣን ግዛት ውስጥ ያወጣናል ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር እኛን ከጨለማው ግዛት ታድጎ በማውጣት የብርፃንና የኃይል መንግሥት ወደ ሆነው ግዛቱ አስገብቶናል ቆላስይስ እኛ አሁን «በክርስቶስ ኢየሱስ» ነን ኢየሱስ በእኛ ውስጥ ነው እኛም በኢየሱስ ውስጥ ነን ዮሐንስ እንደ አዳም ኃጢአተኞች ሆነን በመወለዳችን ያጣናቸው የተቀባይነት የዋስትናና ትኩረት የማግኘት ሁኔታዎች በእግዚአብሔር ምሕረት ይመለሱልናል ይህም የሚሆነው ኢየሱስ በቀራንዮ ላይ ከፈጸመው የተሟላ ሥራ የተነሣ ነው አዳምና ሔዋን በኃጢአት በተወለድን በኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአት ጊዜ ከሆንን በኋላ ከመሥራታቸው በፊት በእግዚአብሔር ዘንድ በኃጢአታችን ከፍርድ ነፃ ወጣን ሮሜ ተቀባይነት ነበረን የተፈረደብንና በአግዚአብሔር ዘንድ በእግዚአብሔር ተቀባይነትን አገኘን ተቀባይነት ያጣን ነበርን ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረትና ዋስትና ነበረን ከአግዚአብሔር የተለየንና ከእግዚአብሔር ጋር ዋስትና ያጣን ሆንን ታረቅን ኛ ቆሮ ዋስትና አገኘን ዮሐንስ ትኩረትና ተፈላጊነት ትኩረትን የማግኘት ምንም ዓይነት ትኩረት አቋም ነበረን የማግኘት ወይም አገኘን ኢሳይያስ ተፈላጊነት አልነበረንም ጥያቄዎች ዷ «ነጻነት»ኔ የሚለው ቃል ምን ማለት እንደ ሆነ አብራራ ዮሐንስ ፅን በቃል ማጥናት ጠቃሚ ነው በምናውቅበት ጊዜ በክርስቶስ ያገኘነውን ነጻነት እንገነዘባለን ሀ ክርስቲያኖች የሚዋጉት ጦርነት ምንድን ነው። እውነት ከእርሱ ኃይል ነፃ ስለሚያወጣን እውነትን እንድንገነዘብ አይፈልግም ብዙውን ጊዜ ጳውሎስ በመልአክቶቹ ውስጥ ክርስቲያኖችን «ቅዱሳን» ኛ ቆሮንቶስ ኤፌ በማለት ይጠራቸዋል እግዚአብሔር ቅዱሳን ብሎ የሚጠራን ስለ መልካም ሥራችን ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ስላለን እምነት ነው ስለዚህ «በክርስቶስ» ያሉ ሁሉ ኃጢአተኞች ተብለው አይጠሩም በዚህ ምክንያት ራሳችንን ኃጢአተኞች አድርገን ካሰብን አኗኗራችንም እንደ ኃጢአተኞች ይሆናል እርግጥ ነው ክርስቲያኖች ኃጢአት ይሠራሉ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር የሚመለከታቸው እንደ ቅዱሳን አድርጐ ነው አንዳንድ ጊዜ ራሳችንን ኃጢአት እንደሚሠሩ ቅዱሳን አድርገን ከቆጠርን እንደ ቅዱሳን የመኖር ፍላጎት ያድርብናል ቅዱሳን ስለ ሆንን ከክርስቶስ ጋር ወራሾች እንሆናለን ኢየሱስ በአግዚአብሔር ልጅነቱ ያለው ሁሉ በክርስቶስ ስለ ሆንን የእኛም ነው ማለት ነው በክርስቶስ አማካይነት ተቀባይነት አግኝቼአለሁ ምሳሌ ሁላችንም በሌሎች ዘንድ ተቀባይነት አንዳለን ማወቅ እንፈልጋለን ሰዎች እኛን በእኛነታችን እንዲወዱንና እንዲቀበሉን እንሻለን ብዙውን ጊዜ ሌሎች ሰዎች ስለ አኛ ምን እንደሚያስቡ ማወቁ ቀላል አይደለም አንዳንዶች በደንብ ሲቀበሉን ሌሎች ግን ላይወዱን ይችላሉ ለምሳሌ ያህል ምናልባት ትንሽ ልጆች በነበራችሁበት ጊዜ ወላጆቻችሁ በሚገባ አልተንከባከቡአችሁ ይሆናል አባቶቻችሁ ሁልጊዜ ሲቆጡአችሁና ዋጋ ቢሶች እንደ ሆናችሁ ሲነግሯችሁ ቆይተው ይሆናልፊ ምናልባትም ፍቅር በማይለገሥበት በዘመድ ቤት ስላደጋችሁ የወላጆችን ፍቅር በፍጽም አታውቁ ይሆናል ምናልባት ባላችሁ ወይም ሚስታችሁ የማይወዷችሁ ወይም የማይቀበላችሁ የማትወዳችሁ የማትቀበላችሁ ስው ልትሆኑ ትችላላችሁ ይሁን እንጂ በዚህ በደረሰባችሁ ሁሉ በመጽናናት ተስፋ መቁረጥ የለባችሁም ኤፌሶን ኢየሱስን አዳኛችን አድርገን በተቀበልን ጊዜ አግዚአብሔር እንደ ገዛ ልጆቹ አድርጎ ተቀብሉናል ኃጢአተኞች የነበርን መሆናችንን ቢያውቅም እግዚአብሔር ልጆቹ አድርጎናል እኛ እግዚአብሔርን እንዲወድደን ማድረግ አንችልም እግዚአብሔር እንዲወድደን ለማድረግ ልንሠራው የሚገባን ምንም ነገር የለም እርሱ እኛን በእኛነታችን እንዳለን ተቀብሎ ይወደናል እኛ ተወዳጅ ልጆቹ ሆነናል በክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዳለን ያለ ጥርጥር ልንረዳ እንችላለን ይሁን እንጂ ሰይጣን እግዚአብሔር እንደማይወደን ሊያሳምነን ይጥራል ይህን በበለጠ የሚያደርገው በተለይ ኃጢአት በምንሠራበት ጊዜ ነው ይህንን የሰይጣንን ውሸት ላለመስማት አሻፈረኝ ማለት ይገባናል ምክንያቱም እግዚአብሔር ኃጢአት ብንሠራም እንኳ ምንጊዜም የሚወድደን በመሆኑ ነው እግዚአብሔር ኃጢአታችንን ይጠላል እኛን ግን በዘላለማዊ ፍቅሩ ይወደናል ኤርምያስ ዮሐንስ እኔ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኔን ማወቄና ማመኔ ይህ ራሱ አስደናቂ እውነት ነው እግዚአብሔር ልጁ ተብዬ እንድጠራ ሥልጣን ሰጥቶኛል ስለዚህ ማንም ከእግዚአብሔር ቤተሰብ ሊያወጣኝ ሥልጣን የለውም በክርስቶስ ደኅንነቴ የተጠበቀ ነው ዮሐንስ ማንም ሰው ደኅንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማወቅ ይፈልጋል ብዙ ሰዎች በቂ ገንዘብና ብዙ ወገን ካላቸው ወይም በሥራ ቦታ ከፍተኛ ሥልጣን ላይ ካሉ ደኅንነታቸው ይመስላቸዋል አነዚህ ነገሮች ከጎደሉአቸው ልባቸው በጭነቀት ይሞላል ከዚህም የተነሣ ማጉረምረም ለመጀመር ቀላል ይሆንላቸዋል ክርስቲያኖች ልብ ሊያደርጉ የሚገባቸው በዚህ ዓለም ያሉ መልካም ነገሮች ዘላቂነት እንደሌላቸው ነው የእግዚአብሔር ነገሮች ግን ዘላለማዊ ናቸው እውነተኛው ደኅንነታችንና ዋስትናችን ያለው በክርስቶስ ውስጥ ነው ምሳሌ የእግዚአብሔርን ቃል እውነት በምናውቅበት ጊዜ የምንፈራው ነገር አይኖረንም በእኛ ያለው መንፈስ ቅዱስ በዓለም ካለው ሰይጣን እንደሚበልጥ እናውቃለን በዐኛ ዮሒ ፋብ ከአግዚአብሔር ስለ ተወለድን ክፉው ሰይጣን ሊነካን እንደማይችልም ኛ ዮሐ እናውቃለን በክርስቶስ ጠቃሚ የሆንኩ ሰው ነኝ በኛ ጴጥሮስ ማንኛውም ሰው ጠቃሚና ተፈላጊ መሆኑን ማወቅ ይሻል በርካታ ሰዎች በመንግሥት ወይም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጉልህ ሥልጣን ለመያዝ ይጥራሉ አንዳንዶች የዩኒቨርስቲ ትምህርትን መከታተል ቢችሉ በጥበብ እንደሚሞሉና እውቅና እንደሚያገኙ ያስባሉ ሆኖም ግን እውነተኛው ጠቃሚ ወይም ተፈላጊ ሰው መሆን የሚመጣው በክርስቶስ በምናገኘው ማንነት ነው ኛ ቆሮንቶስ « እኛ ከእግዚአብሔር ጋር አብረን የምንሠራ ነን የእግዚአብሔር ምሥጢራዊ ነገሮች በአደራ የተሰጡን አገልጋዮቹ ነን ራሳችን ማድረግ ስለምንችለው ነገር መታበይና ማውራት አይገባንም ልንመካበት የሚገባ ነገር ቢኖር እኛ እግዚአብሔርን ማወቃችን እንዲሁም እርሱ እያንዳንዳችንን ከእርሱ ጋር አብረን እንድንሠራ መጥራቱ ነው እግዚአብሔር የእርሱን ሥራ እንድንሠራ መርጦናል ያለ እግዚአብሔር ልንሠራ የምንችለው ምንም ነገር የለም ዮሐ ነገር ግን ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን ማድረግ እንችላለን ፊልጵስዩስ ቁጁ እያንዳንዳችን ለአግዚአብሔር ጠቃሚዎች ነን ሁላችንም በክርስቶስ ተፈላጊዎች ነን እግዚአብሔር እንደሚወደን ስናምንና ለእርሱ ጠቃሚዎች መሆናችንን ስንገነዘብ ድንቅ የሆነ የማንነት ግምትና የተፈላጊነት ስሜት እናገኛለን ይህ ግንዛቤ ድል አድራጊ የሆነ ክርስቲያናዊ ሕይወት አንድንመራ ሊያበረታታን ይገባል ስለ ሚከተሉት ነገሮች እናስብ ሌሎች ሰዎች ጠቃሚዎችና ተፈላጊዎች መሆናቸውን እንዲገነዘቡ መርዳት የሚገባ መሆኑን መገንዘብ እንችላለን ወላጆች ልጆቻችሁን ባል ሚስቱን ሚስት ባሏን እንወዳችኋለን ያላችሁበትን ጊዜ ታስታውሳላችሁ። ትምህርቱ ኢየሱስን አዳኛችን አድርገን በተቀበልንበት ጊዜ ምን እንደ ሆነ የሚገልጽ ነው እነዚህን ነገሮች በገንዘባችን ወይም በሥራችን ልናገኛቸው አንችልም የኢትዮጵያ ዜጋ እንደ ሆንንበት ዓይነት ሁኔታ ነው በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ተወለድን በዜግነታችን ኢትዮጵያውያን ነን የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም የይለፍ መታወቂያ የመያዝ መብት አለን የሚወክለንን መንግሥት ለመምረጥ በምርጫዎች የመሳተፍ መብትም አለን እነዚህ የዜግነት መብቶቻችን ናቸው በሚቀጥለው ዝርዘር ውስጥ የተገለጹት በእግዚአብሔር ቤተሰብ በመወለዳችንና የመንግሥተ ሰማያት ዜጎች በመሆናችን ከተቀዳጀናቸው መብቶች ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው በክርስቶስ የእኔ ማንነት በክርስቶስ ተቀባይነት አግኝቼአለሁ ምሳሌ ዮሐንስ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ዮሐንስ የክርስቶስ ወዳጅ ነኝ ሮሜ ጸድቄአለሁ ተቀባይነት አግኝቼአለሁ ኛ ቆሮንቶስ ከጌታ ጋር ተባብሬአለሁ በመንፈስም ከእርሱ ጋር አንድ ነኝ ኛ ቆሮንቶስ በዋጋ ተገዝቼአለሁ የእግዚአብሔር ነኝ ኛ ቆሮንቶስ የክርስቶስ አካል ብልት ነኝ ኤፌሶን ቅዱስ ነኝ ኤፌሶን የእግዚአብሔር ልጅነትን አግኝቼአለሁ ኤፌሶን በመንፈስ ቅዱስ በኩል በቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት እችላለሁ ቆላስይስ ጌታ ተቤዥቶኛል ኃጢአቴም ሁሉ ይቅር ተብሎልኛል ቆላስይስ በክርስቶስ ሙሉ ነኝ በክርስቶስ የደኅንነት ዋስትና አለኝ ሮሜ ለዘላለም ከኩነኔ ነፃ ወጥቻለሁ ሮሜ ሁሉም ነገር ለእኔ ለበጎ እንደሚሠራ እርግጠኛ ነኝ ሮሜ ከኩነኔ ክስ ሁሉ ነፃ ወጥቼአለሁ ሮሜ ከእግዚአብሔር ፍቅር የሚለየኝ የለም ኛ ቆሮንቶስ በእግዚአብሔር የተተከልሁ የተቀባሁና የታተምሁ ነኝ ቆላስይስ በእግዚአብሔር በክርስቶስ ውስጥ የተሰወርሁ ነኝ ፊልጵስዩስ እግዚአብሔር በእኔ ውስጥ የጀመረውን መልካም ሥራ ወደ ፍጻሜ እንደሚያደርስ አተማመናለሁ ፊልጵስዩስ የመንግሥተ ሰማይ ዜጋ ነኝ ኛ ጢሞቴዎስ የተሰጠኝ የፍርፃት መንፈስ ሳይሆን ። የኃይል የፍቅርና የበጎ ሕሊና ነው ፅብራውያን በችግር ወቅት ጸጋና ምሕረት ማግኘት እችላለሁ ኛ ዮሐንስ ከአግዚአብሔር ስለ ተወለድሁ ሰይጣን ሊነካኝ አይችልም በክርስቶስ ጠቃሚ ሰው ነኝ ኛ ጴጥሮስ ማቴዎስ የምድር ጨውና የዓለም ብርሃን ነኝ ዮሐንስ የእውነተኛው ግንድ ቅርንጫፍ የክርስቶስ ሕይወት መተላለፊያ ነኝ ዮሐንስ የተመረጥሁና ፍሬ ላፈራም የተሾምሁ ነኝ የሐዋርያት ሥራ የክርስቶስ የግል ምስክር ነኝ ኛ ቆሮንቶስ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነኝ ኛ ቆሮንቶስ የእርቅ አገልጋይ ነኝ ኛ ቆሮንቶስ ዕ ከእግዚአብሔር ጋር አብሬ የምሠራ ነኝ ኤፌሶን በሰማያዊ ስፍራ ከክርስቶስ ጋር ተቀምጫለሁ ኤፌሶን የእግዚአብሔር እጅ ሥራ ነኝ ኤፌሶን በነጻነትና በመተማመን ወደ እግዚአብሔር እቀርባለሁ ፊልጵስዩስ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን ማድረግ እችላለሁ «በክርስቶስ» ስለሆንን ከላይ በተዘረዘሩት ጥቅሶች ውስጥ የተነገሩት እውነቶች ሁሉ የእኛ ናቸው እነዚህን ጥቅሶች ደጋግማችሁ ብታነቡአቸው ይጠቅሟችኋል ከልባችሁና ከአእምሮአችሁ ጋር ይዋሐዱ ዘንድ በቃል አጥኗቸው እነዚህን እውነቶች በሚገባ ስናውቃቸውና ስንገነዘባቸው ልባችን ለታላቁ አምላካችን በሚኖረን ፍቅር ውዳሴና ምሥጋና ይሞላል የአዳም ልጆች ሆነን በተወለድን ጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር በኅብረት መኖር እንችል ዘንድ ራሳችንን ለመርዳት ልናደርግ የምንችለው አንዳችም ነገር አልነበረም አሁን «በክርስቶስ ኢየሱስ» ከሆንን በኋላ ግን እግዚአብሔር የራሱ ቤተሰብ አካል እንድንሆን አድርጎናል በክርስቶስ ባመንበት ሰዓት እግዚአብሔር አዲስ ስም ሰጥቶናል ከእንግዲህ ወዲያ ወላጅ አልባዎች አይደለንም የእግዚአብሔር የራሱ ልጆች ነን ከጌታችን ጋር ተባብረናል ከእርሱም ጋር በመንፈስ አንድ ሆነናል ኛ ዮሐንስ የአማኞች ሁሉ ታላቅ ተስፋ ምንድን ነው። ዉ አንዳንድ ልናምናቸው የሚገቡ ጠቃሚ ነገሮች ል አድራጊ የሆነ ክርስቲያናዊ ሕይወት መኖር ከፈለግን ልናምናቸው የሚገቡ አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮች አሉ ስለዚህ ከሰይጣንና ከኃጢአት ቀንበር ነፃ የሚያወጣን የእግዚአብሔር እውነት መሆኑን አስታውሱ በመሆኑም የሚከተሉትን ማመን ይገባናል ድነናል ኢየሱስን አዳኙ አድርጎ ተቀብሎ ወደ ሕይወቱ ውስጥ ያላስገባ ሰው ሰይጣንና ኃጢአትን ሊያሸንፍ አይችልም ምክንያቱም እንዲህ ያለው ሰው በኃጢአት ስለሚኖርና ሰይጣንን ስለሚያገለግል ነው የደኅንነትን መንገድ ማወቅ ጠቃሚ ነው ይህም ማለት ሀ ኃጢአታችንን መናዘዝ ወይም ንስሐ መግባት ንስሐ መግባት ማለት ኃጢአተኛ እንደ ሆንሁ በእግዚአብሔር ፊት እንደ ተፈረደብኝና በኃጢአቴም ሞት እንደሚገባኝ መቀበል ማለት ነው ንስሐ የአስተሳሰብና የአእምሮ የዓላማ ለውጥ ነው ከኃጢአት ዘወር ማለትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው ኛ ዜና ራ ለ ማመን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ለኃጢአታችን እንደ ሞተና የደኅንነት መንገድ እርሱ ብቻ እንደ ሆነ ማመን ነው ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ « ከ ሐ ኢየሱስ ይቅር እንዲለን መጠየቅ ኢየሱስ ኃጢአታችንን ይቅር በማለት አዳኝና ጌታ ሆኖ ወደ ሕይወታችን እንዲገባ ማድረግ ነው ኛ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ኢየሱስን ወደ ሕይወታችን እንዲገባ እርሱ በእኛ ውስጥ እንደ ሆነና በእርግጥ ያለ ምንም ጥርጥር ደኅንነትና የዘላለም ሕይወት እንዳገኘን ሙሉ ማረጋገጫ አለን ማለት ነው ኛ ዮሐንስ አንብቡ ደኅንነታችንን ማጣት አንችልም ሰይጣን እናንተ እኮ መልካም ሰዎች አይደላችሁም ኃጢአት ሠርታችኋል እንዴት የእግዚአብሔር ልጆች ትሆናላችሁ። ኃጢአትና ሰይጣን አሁንም ሥራቸውን በማከናወን ላይ ናቸው ነገር ግን በእኛ ላይ አሁን ምንም ሥልጣን የላቸውም ሮሜ ብ ከእንግዲህ ወዲያ የኃጢአት ባሪያዎች አይደለንም ለሰይጣንም የመታዘዝ ግዴታ የለብንም አሁን በአግዚአብሔር መንግሥትና በእግዚአብሔር ኃይል ውስጥ ነን ሰይጣንንና ኃጢአትን እምቢ ለማለት የመንፈስ ቅዱስ ኃይል አለን ዕይዕ ላይ ጳውሎስ «ሞታችኋልና ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና» ይላል ደኅንነትን በተቀበልንበት ጊዜ አሮጌው ተፈጥሮአችን ሞቷልፅ አሮጌው ተፈጥሮአችንን እኛ አልገደልነውም ይህንን ተግባር ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሞተ ጊዜ ፈጽሞታል ኢየሱስን እንደ አዳኛችን በተቀበልን ጊዜ ከዚያ አሮጌ ተፈጥሮ ተፈታን ስለሆነም አሁን በዚህ በአዲሱ ተፈጥሮ መመላለስን ለመምረጥ ነፃ ነን ቆላስይስ ከጨለማው ግዛት ተነጥቀን ወደ ብርዛን ግዛት እንደ ፈለስን በግልጽ ይናገራል ከሰይጣን ኃይል ነፃ ወጥተናል እርሱን ደስ የሚያሰኘውን ማድረግን እንድንመርጥ እግዚአብሔር በመንፈሱ ጥበብንና ኃይልን ይሰጠናል እርሱ አሮጌውን ተፈጥሮአችንን ወደ አዲስ ተፈጥሮ ቀይሮልናል ነገር ግን የአሮጌው ተፈጥሮአችን ባሕርይ የሆኑትን ክፉ ነገሮች ላለማድረግ እምቢ ማለት ይገባናል ቆላስይስ አንዳንድ ጊዜ ኃጢአትን ስንሠራ በአሮጌው ተፈጥሮአችን ወይም በሰይጣን ላይ እናመካኛለን ነገር ግን አሮጌው ተፈጥሮአችን ስለ ሞተና ሰይጣንም በእኛ ላይ ሥልጣን ስለሌለው እነዚህን ነጥቦች አንደ ማመካኛ መጠቀም አንችልምፁ ኃጢአት ከሠራን የሠራነው በምርጫችን ነው አሮጌው ተፈጥሮ እንደ ሞተና ኃጢአት በአኛ ላይ ኃይል እንደሌለው ስናምን ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት በማድረግ ለመርካትና ፈቃዱንም ለመፈጸም ነዛ እንሆናለን በክርስቶስ ለእግዚአብሔር ሕያዋን ነን ሮሜ ከኢየሱስ ጋር በሞቱና በትንሣኤው አንድ ሆነናል ስለዚህ ከኃጢአት ኃይል ነጻ እንደ ሆንንና ኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ውስጥ እኛም በእርሱ ውስጥ እንደምንኖር ማመን አለብን ከጌታ ጋር ተባብረናል በመንፈስም ከእርሱ ጋር አንድ ሆነናል ኛ ቆሮንቶስ ይህንን እውነት በምናምንበት ጊዜ ኃጢአት በእኛ ላይ ምንም ዓይነት ተጽዕኖ እንዳያደርግ በድፍረት እምቢ ማለት እንችላለን የድል ሕይወት ለመኖር በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ላይ እንተማመናለን የመንግሥተ ሰማይ ዜጎች ነን በመሆኑም የመንግሥተ ሰማይ ሀብት በሙሉ በክርስቶስ ኢየሱስ የእኛ ነው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ሰይጣንን መቃወምና ኃጢአትንም አሻፈረኝ ማለት እንችሳላለን ሮሜ ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ፈለሰ ሕዝብ ራሳችንን ለእግዚአብሔር መስጠት ይገባናል ይህም ኃጢአትን እምቢ እንላለን ማለት ነው በእግዚአብሔር ጸጋ ኃጢአትን «አምቢ» ማለት መማር አለብን ቲቶ የጽድቅ ሕይወት ለመኖርና ክፉውን እምቢ ለማለት እንምረጥ ቅዱስ የሆነው አግዚአብሔር ኃጢአትን እንደሚጠላ ሁሉ እኛም ኃጢአትን መጥላት አለብን የሚከተሉትን ማመን ይገባናል ላ ሮሜ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኩነኔ የለባቸውም ገላትያ ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን « ቆላስይስ በበደላችን ሙታን በነበርን ጊዜ እግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ሕይወትን ሰጠን ቆላስይስ በክርስቶስ ሞት አማካኝነት ከእግዚአብሔር ጋር ታርቀናል በፊት ቅዱሳን ያለነቀፋና ከክስም ነፃ ተደርገናል መዝሙር ዐ ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ እንዲሁ ኃጢአታችንን አራቀ « ኢሳይያስ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል «መተላለፍህን ስለ እኔ ስል የምደመስስ እኔ ነኝ ኃጢአትህንም አላስብም እያንዳንዱን ዕለት እንዲህ ባለ ውሳኔ ልንጀምር ይገባል «ዛሬ የድል ሕይወት እኖራለሁፎቋ ሽንፈትን አምቢ አእላለሁ ፈተና በሚመጣብኝ ጊዜ እንዲህ እላለሁ «ኢየሱስ ጌታዬና አዳኝ ነው እኔ የእግዚአብሔር ልጆ ነኝ በእርሱ ኃይል ውስጥም እኖራለሁ ስለዚህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይህ የአንተ ቀን ነው በማደርገው በማንኛውም ነገር አንተን ማክበር እፈልጋለሁ በኃጢአት ላይ የአንተን ድል አቀዳጀ ዝንድ በዓይኖቼ በማየው በአፌ በምናገረው በማስበውና በማደርገው ነገር ሁሉ ውስጥ አንተ ሥራ እኒም በዚህ ሥራህ ፈተና በሚመጣብኝ ጊዜ ራሴን ለአግዚአብሔር እሰጣለሁ ድልም አእንዲያቀዳጀኝ የአርሱን አርዳታ አሻለሁ ኃጢአት በእኔ ላይ ሥልጣን የለውም ጥያቄዎች የአግዚአብሔርን እውነት ማወቅ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው። ኛ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት መመላለስ ተቀደሰ ሕይወት መኖር በሥጋ በኃጢአትና በሰይጣን ኃይል ላይ ድል አድራጊም መሆን ከፈለግን በመንፈስ እንዴት መመላለስ እንደሚገባን በመንፈስ መኖርን መማር ይንገባናል በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይል በምንመላለስበት ወቅት የሥጋ ምኞቶቻችንን ማሸነፍ እንችላለን ገላትያ አንብቡ ሀ ሦስት ዓይነት ሰዎች በኛ ቆሮንቶስ ባለው ክፍል ጳውሎስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል ኛ ቆሮንቶስ መንፈሳዊ ያልሆነ ወይም ተፈጥሮአዊው ሰው ይህ ሰው ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኙ አድርጎ ፈጽሞ ያልተቀበለ በመሆኑ መንፈስ ቅዱስ በሕይወቱ የለም በኃጢአቱ ምክንያት የሞተ ነውፅ የሚመላለሰው ኃጢአታዊ ምኞቶቹን በመፈጸም ነው የሰይጣንን መንገድ የሚከተልና ሂ በገላትያ የተጠቀሱትን ሬንፈስ ቅዱስ ኃጢአታዊ የሥጋ መንገዶችን ምርጫው ያደረገ ሰው ነው የዚህ ሰው ማንነት በኤፌሶን ላይም ተጠቅሷል ኛ ቆሮንቶስ መንፈሳዊ ሰው ይህ ሰው አብ ኢየሱስን አዳኙ አድርጎ የተቀበለ ኗ ሰው ነው እግዚአብሔርን ያውቃል በኢየሱስ ክርስቶስ ኗ አማካኝነት ከእግዚአብሔር ጋር እኔ ኅብረት አለው መንፈስ ቅዱስ በውስጡ ይኖራል የጽድቅ ሕይወት እንዲኖርም ኃይል ይሰጠዋል በኃጢአታዊ ምኞቶቹ እየተመራ መኖርን ለማቆም የወሰነ ሰው ነው ምርጫው በመንፈስ መመላለስ ነው የተቀደሰ ሕይወት መኖር ስለሚፈልግ ራሱን የጽድቅ ባርያ አድርጎ የሰጠ ሰው ነው ሮሜ በመንፈስ ቅዱስም የተሞላ ነው ኤፌሶን በማንኛውም የሕይወት ገጽታው ራሱን ለመንፈስ ቅዱስ ቁጥጥር ያስገዛል ከእግዚአብሔር የሚደብቀው ምንም ነገር የለውም ሕይወቱ ፖያ ቃ። ሰውነቴን የአግዚአብሔርን ክብር በሚያጎድፍ መንገድ አለመጠቀም ብቻ ነው በዚህ ፈንታ ሰውነቴን እግዚአብሔርን በሚያከብር መንገድ መጠቀምን እመርጣለሁ እነዚህን ትክክለኛ ምርጫዎች የምናደርገው ማድረግ ስላለብን ሳይሆን ይልቁኑም እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን ማድረግ ስለምንፈልግ ነው ስለዚህ በመንፈስ የተሞላ አካሄድ የነጻነት አካሄድ እንጂ የሕግ አጥባቂነት አካሄድ አይደለም የነጻነት አካፄድ ነው ሆኖም የምንፈቅደውን ሁሉ የምንፈጽምበት ሁኔታ አይደለም ሒሔ በመንፈስ መመላለስ ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ ኛ ሮይዕ ፉሪፖ ሕግጋትን ሁሉ ለመጠበቅ ጥረት እያደረገ የሚኖር ሰው በእነቪኪያ ሕጎች የታሠረ ነው መንፈስ ቅዱስ ግን ሕይወትንና ነጻነትን ይሰጠናል እኛ እንደ ክርስቲያኖች በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘነውን ነጻነት ልናውቅ ይገባል በመንፈስ ለመመላለስም ሆነ በኃጢአት ምኛቶች እንደ ሥጋ ፈቃድ ለመኖር መምረጡ የእኛው ፈንታ ነው በመንፈስ እንድንመላለስ እግዚአብሔር ክቶ አያስገድደንም ምርጫው የግላችን ነው ፀያታ መፆም ይያፖፖ መፉጎፇሰ ጎው የሚቀመጥ ወይም ባለበት የሚቆም ክርስቲያን በእምነቱ የሚያድግ ስላይደለ በሰይጣን ላይ ድልን አይቀዳጅም በእምነታችን ማደግ ማለት ራስን መግዛትና ሥራን መሥራት ነው ሥራ የማንሠራ ከሆነ ብዙ ጊዜ የዚህ ምክንያቱ ስንፍናችን ነው ስንፍና እኛ እንዳናድግ ሰይጣን የሚጠቀምበት መሣሪያው ነው ምፊ ያቃራ ያ ኋና ሮሜ ያፖያ «ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ ለጌታ ተገዙ» ሮሜ ፊሬ መሮም ፏይፖዎ መራመድ ጎው ለአግዚአብሔር ሁሉንም ዓይነት ሥራ መሥራት ለእኛ ቀላል ነው ሆኖም ይደክመናል እንዝላለን አንዳንድ ጊዜ ለሥራ ወዲያና ወዲህ እንራወጣለን ይህንንም በማድረጋችን ይበልጥ መንፈሳዊ የምንሆን ይመስለናል ከእግዚአብሔር ፈቃድ ቀድመን መሮጥ የለብንም ይልቁንም ተረጋግተን እርሱ ምን እንድናደርግ እንደሚፈልግብን ልናውቅ ይገባል ከዚያ በኋላ ግን ሥራውን በትጋት መንፈስ ልንሠራ ያስፈልጋል ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደ ሆነ በሚገባ ሳንረዳ በአንድ ነገር ላይ በጥድፊያ ወደ ምርጫ ውስጥ እንገባለን ይህ ደግሞ ችግር ውስጥ ይከተናል በአግዚአብሔር ፈቃድና በእግዚአብሔር መንገድ በእርጋታና በጽናት መራመድ ግን ወደ ድል ይመራናል ሌፌዕ ይያፍያፖ ቃታ። በአግዚአብሔር ጸጋ አማካኝነት በእምነት እንደ ዳንንና የእግዚአብሔር ልጆችም እንደ ሆንን ማመን ይገባናል ይህንን ካደረግን በአኗኗራችን አግዚአብሔርን እናከብራለን ደስም እናሰኘዋለን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አማካኝነት ከኢየሱስ ጋር በምንራመድበት ጊዜ ይህ አኗኗራችን ለሌሎች እምነታችንን ለመግለጽ ይረዳናል ይዕ ፉፉጋዖሃ ኢየሱስ ከሞት ከተነሣ በቷላ ቶማስ በኢየሱስ እጆችና እግሮች ላይ ያለውን የችንካር ምልክት ካላየሁ በጦር የተወጋውንም የጉጐኑን ቁስል በእጄ ካልዳሰስኩ አላምንም ብሎ ነበር ኢየሱስ ቶማስን በተመለከተው ጊዜ ግን የነበረውን ጥርጥር ሁሉ አውቆ «ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን» አለው ይ ከዚያም ቀጠለና «ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው» አለ ሥጋዊ ዓይኖቻችን ኢየሱስን አላዩትም ነገር ግን በመጽሐፍ ቅዱስ አማካኝነት ልናየውና ልናውቀው እንችላለን በየዕለቱ በእምነት እንራመዳለን ለምሳሌ በወንበር ላይ በምንቀመጥበት ጊዜ ሁሉ ወንበሩ እንደሚሸከመን በማመን እንቀመጥበታለን በተመሳሳይ መንገድ እምነታችንን በእርሱ ላይ በመጣል እግዚአብሔርን እናምነዋለን የዚህ ዓለም ነገሮች ይለወጣሉ ለምሳሌ ይሽከመኛል ብዬ ያመንኩት ወንበር ሊሰበር እኔም ልወድቅ እችላለሁ ነገር ግን የአግዚአብሔር እውነቶች ከቶ አይለወጡም ስለዚህ በኢየሱስ ያለን እምነት ሊጠነክር ይችላል « ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናና ዛሬ እስከ ለዘላለም ያው ነው ዕብራውያን እግዚአብሔር አይለወጥም ሚልክያስ « እግዚአብሔር ሊዋሽ ስለማይችል የሚናገረውን ማመን እንችላለን ዘጉልቁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለውን እውነት ካወቅን ራሱን እግዚአብሔርን ማወቅ እንችላለን እግዚአብሔር ሙሴንና የአስራኤልን ሕዝብ እንደ መራ ሁሉ እኛንም ይመራናል « እግዚአብሔር ጳውሎስን በመከራው ሁሉ አበረታትቶታል በተመሳሳይ መንገድ እግዚአብሔር እኛንም በመከራችንና በችግራችን ጊዜ ያበረታታናል « ከቤርሳቤህ ጋር ስለፈጸመው የዝሙት ኃጢአት ተጸጽቶ ንስሐ በገባ ጊዜ እግዚአብሔር ዳዊትን ይቅር ብሎታል እኛም እንደዚሁ ኃጢአቶቻችንን ከተናዘዝን እግዚአብሔር ይቅር ይለናል « እግዚአብሔርን ካላወቅን በእምነት መራመድ አንችልም ስለ እግዚአብሔር የምናውቀው ትንሽ ከሆነ እምነታችንም ትንሽ ይሆናል ነገር ግን እግዚአብሔርን በሚገባ ካወቅን እምነታችን ያድጋል ይጠነክራልም በእምነት ለማደግ አጅግ መልካም የሆነው መንገድ እግዚአብሔርን በማወቅና በመረዳት ማደግ ነው ፎድሜ ያያፖ ዳጋጴሳቋ ። መጽሐፍ ቅዱስን ባነበብንና ቃሉን በቃላችን ባጠናን መጠን ስለ እግዚአብሔር የበለጠ እናውቃለን ዘዘከዘበ ኋምንታ መራመዳቻፇ ዳዴፖ ማወቀ ዳቻጎ ያዕቆብ እምነታችንን የምናሳየው በሥራችን ነው ይለናል ሪሪኃፆዖያ መያቁ መልካም ሥራ የሌለበት እምነት ፈጽሞ እምነት ስይደለም እምነትና መልካም ድርጊቶች አብረው ይሄዳሉ እምነት አለን ልንል እንቸላለን ነገር ግን እግዚአብሔር እንድናደርግ የሚፈልገውን ካልፈጸምን እምነት የለንም የሚከተሉትን ማመን አለብን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት በእምነት መራመድ እንችላለን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የኃጢአትንና የሰይጣንን ፈተናዎች እንቋቋማለን በክርስትና ሕይወታችን ማደግ እንችላለን አንዳንድ ጊዜ በእምነት አካሄዳችን ረገድ ውድቀት ያጋጥመናል በእግዚአብሔር መተማመንን አእንዘነጋለን አንዳንድ ጊዜም ሰይጣን ያስተናል በተለይ በችግር ውስጥ በምንሆንባቸው አንዳንድ ጊዜያት አግዚአብሔር የረሳን ይመስለናል ከእንግዲህ እግዚአብሔር እኛን አይወደንም ብለን ካሰብን ምን ሊሆን ይችላል። በአፋችን የእግዚአብሔር ኃይል ከሰይጣን ይበልጣል ብለን አንነጋገራለን በአኗኗራችን ግን የሰይጣን ኃይል እንደሚበልጥ አድርገን እንመላለሳለን ስለ ዳሂጎብጨረ ኃይሳ የሚናገሩ ከ በላይ ጥቅሶች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛሉ ታነብቡአቸው ዘንድ ጥቂቶች ከዚህ ቀጥሎ ቀርበዋልቡ ዘጸአት ኛ ዜና መዝሙር ፅ ኤር ኛ ቆሮ ኛ ቆሮ ኤፌ ኛ ጢሞ ኛ ጴጥ ኛ ጴጥ ኛ ዮሐ ከመዳናችን አስቀድሞ በሰይጣን ግዛት ውስጥ ነበርን አሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ ስንሆን በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ነን የእግዚአብሔር ኃይል አሁን ለእኛ አለን ፆፏ ያያዎ ስለዚህ የእርሱን ኃይል እንያዝ የአግዚአብሔርን ኃይል በምንጠራጠርበት ጊዜ ሰይጣን በእኛ ውስጥ እንዲሠራ ዕድል እንሰጠዋለን ከዚያ በኋላ በቀላሉ በአጉል ባሕል በጥንቆላና በፍርፃት እንጠመዳለን ከዚህ በኋላ በመጥፎ አሳቦች ስለምንጠመድ እንሸነፋለን ውታይ። በአግዚአብሔር ሥልጣን ሥር እንጂ በሰይጣን ሥልጣን ሥር አይደሉም ሪኛ ይዶሐሖ ቃያወ ያሟዳፓታታታ ደረዳመቻ መታሳ ድሳ ዳድታሥፇዳቾ ይረዳቻንል በሕይወታችሁ ውስጥ ሥጋዊ ኃጢአት ይኖር እንደ ሆነ በመፈተሽና ካለም መኖሩን በመቀበል ለራሳችሁ ታማኝ ሆናችሁ ቀዋረፁ ማረፆዕ ፖያራሪያያ ሏ ያዶያ ለኃጢአት ሞታችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ለአግዚአብሔር ሕያው እንደ ሆናችሁ ፅሰታዑያ ደግሞም እመኑ ሮሜ ይፉያሪያዐ በመንፈሳዊ ጦርነት ላይ ድል የሚገኘው በተጨባጭ እውነት እንጂ በስሜት አይደለም ነፃ የሚያወጣን ፅውቀቶታታ ማወቅ ነው «በሥጋ ላይ የሚካፄድ ጦርነት መካፄድ ያለበት እውነትን መሠረት በማድረግና አውነትን በመጨበጥ እንጂ አስተማማኝ ያልሆነ ስሜትን በመጠቀም አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራኒዮ መስቀል ላይ ሞተ የእርሱም ሞት የምትክነት ባሕርይ ስለነበረው የእርሱ ሞት የእኛ ሞት ነው የአማኝ ኃጢአታዊ ተፈጥሮ ከክርስቶስ ጋር ተሰቅሏልፊ ይህም የሆነው የአማኝን የኃጢአት ፅዳ ለመክፈል ብቻ ሳይሆን የኃጢአትን ተፈጥሮ ኃይል አልባ በማድረግ አማኙን ከኃጢአት ቁጥጥር ነፃ ለማድረግም ነው በሥጋ ላይ ድልን የመቀዳጀት «ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ» ገላትያ የሚለውን ፍጹም እውነት በንቃትና በኃይል ቀን በቀንና በየጊዜው የግል ልምምድ የማድረግ ተግባር ነው ጋምዖ ወ በመንፈስ መመላለስን እንምረጥ ገላ የክርስቶስ ሕይወት በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት በእኛ ውስጥ መሆኑን እንመን ማንኛ ውም አማኝ መንፈስ ቅዱስ አለው ሮሜ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት የእያንዳንዱ አማኝ ኃላፊነት ነው ኤፌ በመንፈስ በምትሞሉበት ጊዜ አካላችሁ ነፍሳችሁና መንፈሳችሁ በመንፈስ ቅዱስ ቁጥጥርና ምሪት ሥር ይሆናሉ ነ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ኤፌሶን በ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ማለት ምን እንደ ሆነ አልገባቸውም ጳውሎስ የኤፌሶን ሰዎችን በመንፈስ ቅዱስ መሞላት እንዳለባቸው አስተምሯቸዋል አንድ ክርስቲያን በመንፈስ ቅዱስ የሚሞላው እንዴት ነው። ጋ በሥጋ ላይ ድልን ለማግኘት በመንፈስ መመላለስ አስፈላጊ ነው ይህ አካፄድ ድል አድራጊ ክርስቲያናዊ ሕይወት እንድንኖር ይረዳናል በመንፈስ የመሞላት ምልክት «የመንፈስ ፍሬዎች» ናቸው ማፈ ጆያ ፇሏ በመንፈስ ቅዱስ የመሞላታችሁ ግልጽ ማረጋገጫ የዕለት ተዕለት ሕይወታችሁ በመንፈስ ፍሬዎች የተሞላ መሆኑ ነው በመንፈስ ቅዱስ የመሞላት ልምምድ የአንድ ጊዜ እውነታ ሳይሆን ይልቁን የዕለት ተዕለት ፍላጎት ነው በመንፈስ መሞላታችንን አናውቅ ዘንድ የግድ በልሳን መናገር ወይም መሬት ላይ መውደቅን የመሳሰሉ መግለጫዎች አያስፈልጉንም አስቀድመን የተመኘነውና ደግሞም የጸለይንበት ስለሆነ በመንፈስ እንደምንሞላ እናውቃለን በመንፈስ በምንሞላበት ጊዜ ሕይወታችን የተለየ ይሆናል ዌስሊ ኤል ዲዩዌል «ልከ ሾዐ ዳቭሕ ፎጀ ጋድ በሚል መጽሐፍ ውስጥ የሚከተለውን ጠቃሚ ማብራሪያ ይሰጣል «መንፈስ ቅዱስ በአዲስ ሁኔታ እንዲነካን በየጊዜው ፍላጐት አለን እርሱም በሚሞላን ጊዜ ማለትም በሕይወታችን ውስጥ የጌትነቱን ስፍራ ሲይዝ የክርስትና ሕይወታችን ድል አድራጊ ይሆን ዘንድ ያነጻናል ኃይልንም ይሰጠናል ብዙ ጊዜ ይህን መሳዩ ተትረፍርፎ የመፍስስ ሁኔታ ደግሞም አዲስ ቅባት በዓይን በሚታይ ሁኔታ ወይም በጠንካራ ስሜት በታጀበ ሁኔታ አይከሠትም መንፈስ ቅዱስ የተቀደሰ እኔነት ያለው እንጂ ቅዱስ ስሜት አይደለም አዲስ ኃይልና ችሎታ የሚሰጥ የእግዚአብሔር እጅ በእኛ ላይ መሆኑን መገንዘብ ጥልቅ የሆነ ውስጣዊ ደስታ በአግዚአብሔር ታማኝነት ላይ የተመሠረተ ሁለንተናዊ የእረፍት ስሜት እንዲሁም በቃላት የማይገለጥ ዘላቂ ሰላም ይሰጠናል አዎን የሥላሴ ሦስተኛው አካል የሆነው ቅዱስ አካል በሙላት በእኛ ውስጥ ሲያድር መላ ሕይወታችንን ይገዛዋል እርሱ አዝማቾችን ደጋግሞ በመዘመር ወይም እጆችን በመዘርጋት ወይም ውዳሴን በማስተጋባት በስው ሠራሽ ስሜት ሕልውናውን ማምጣት የምንችለው አይደለም የተቀደሱ እጆች ለአግዚአብሔር በእምነትና በጸሎት ወደ እግዚአብሔር ሊነሠ እንደዚሁም የተቀደሱ ውዳሴዎች በቃላት ሊገለጹና ሊዘመሩ ይችላሉ ይህ ሊሆን የሚችለው በሰብአዊ ስሜት ሳይሆን በእግዚአብሔር ሕልውና መልካምነትና ጸጋ ውስጥ ሆኖ ከሚያመሰግን ስለ ቸርነቱና ስለ ጸጋው ከሚያወድስ ልብ ወጥቶ ሲፈስ ነው ምእመናን ተቀምጠው በማዳመጥ ላይ ሳሉ እግዚአብሔር በኃይሉ በጆናታን ኤድዋርድስ ላይ በወረደ ጊዜ ምእመናኑ ወደ ሲኦል አንዳይወርዱ ፈርተውና ደንግጠው ገሚሱ መቀመጫዎቻቸውን ሲይዙ የተቀሩት ደግሞ የቤተ ክርስቲያኑን አምዶች ይይዙ ነበርሱ ይሁን እንጂዲ በዚህን ጊዜ ጆናታን እየጮኸና እየተቆጣ ወደፊትና ወደ ኋላ ይንጐራደድ ነበር። ይዶጋነ ቾድያያ የሚለውን አስታውሱ «እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል እውነትን በምናውቅበት ጊዜ እውነቱ ከሰይጣን ኃይል ነፃ ያወጣናል ሰይጣንም ይሸነፋል ቢያሸንፍና እኛ በእርሱ ብናምን በእኛ ላይ ኃይል እንደሚኖረው ስለሚያውቅ ሰይጣን ይዋሻል እውነትን ማወቅና አጠቃቀሙንም መማር ይገባናል የዚያን ጊዜ ሰይጣንን ማሸነፍ እንችላለን ሰይጣንን ማሸነፍ ከፈለግን የሚከተሉትን ወሳኝ እውነቶች ማመን ይገባናል የእግዚአብሔር ልጆች ነን በእርሱም ዘንድ ተቀባይነት አግኝተናል « እግዚአብሔር እኛን የሚያየን እንደ ቅዱሳን ነው አሮጌው ተፈጥሮ ሰው ሞቶአል የኢየሱስ ሕይወት በእኛ ውስጥ ነው የድል ሕይወትን መምረምዎ ቅፇ ለኃጢስት ሞተን ለእግዚአብሔር ሕያው ነን ድሜ ይሪ ያ ኃጢአት በእኛ ላይ ገዥነቱ አክትሟል ይሁንና ኃጢአት አሁንም እየሠራ ነው «የሰውነትን ሥራ» ገድለን ሮሜ ይፈቓወ በመንፈስ መመላለስ ይገባናል ፖዖ ይያይ ያኛ ሮፆዕ በቃል አጥኑ መጥፎ አሳቦችን መቃወምና የአግዚአብሔርን ቃል እውነት መምረጥ ይገባናል የጽድቅ ጥሩረሮ ሪዕሌኔፊኃጋ ፊይያፀ ወታደር ጥሩር የሚለብሰው የሚምዘገዘጉት ፍላፃዎች ልብና ሳንባዎቹን ወግተው እንዳይገድሉት ነው በተመሳሳይ መንገድ ክርስቲያን የጽድቅን ጥሩር የሚለብሰው የሰይጣን ፍላፃዎች ወግተው እንዳይገድሉት ነው በምንድንበት ወይም በምንጸድቅበት ጊዜ ክርስቶስን እንለብሰዋለን ይህም ማለት እግዚአብሔር እኛን በሚያይበት ጊዜ የእኛን ኃጢአት በመመልከት ፈንታ የኢየሱስን ጽድቅ ያያል ማለት ነው ሪያኛ ፎ ኛ ሮ ያ ፊቋድ ጆሪ ቁ ኃጢአትን በምንሠራበት ጊዜ ሰይጣን «እውነተኛ ክርስቲያን ብትሆን ይህን ባላደርግህ ነበር» በማለት ይከሰናል ነገር ግን ጳውሎስ ዐሮሜ ይቷያ የሰጠውን ያንት ምላሽ እኛም መስጠት እንችላለን «እግዚአብሔርም የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል። ያ ፈተናን ለማሸነፍ ልባችንንና አእምሮአችንን በእግዚአብሔር ቃል ላይ ማድረግ አለብን እስካሁን ስለ እግዚአብሔር ዕቃ ጦር የቀረበውን ትምህርት ተመልክተናል ትምህርቱ የጀመረው እውነትን በማወቅ ነው ከዚያም የኢየሱስ ክርስቶስን ጽድቅ ለብሰን በእግዚአብሔር ሰላም እንመላለሳለን የአግዚአብሔርን ቃል በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በምንጠቀምበት ጊዜ በአምነታችንና በደኅንነታችን ተስፋ ጸንተን እንቆማለን ሰይጣንንና ኃጢአትን የማሸነፊያ መንገዱ ይኸው ነው ነገር ግን ከዚህ የበለጠ አንድ ሌላ ጠቃሚ ነገር አሰ ። ኤፌሶን ለ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል ምን ማድረግ ይችላል። ሃ መጓኗድ ነው ማለትም ወደ አንድ ግብ ለመድረስ የተወሰኑ ነገሮችን መተው ማለት ነው ወደ አሰብነው ግብ በምንደርስበት ጊዜ ክብርና ሞገስን እንቀበላለን ራስን መካድ ጥሩ ነው ኃጢአትን ለማሸነፍ ሊረዳን ይችላል ኛ ሮፆዕ ቃጋፉ ታያ ሆኖም ራፅፇ መጓድ የተለየ ነው ራሳኃቻ ምጋድያታ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን የሕይወታችን ጌታ እናደርገዋለን ራሳችንን ከበላይነት ዙፋን ላይ አውርደን መንፈስ ቅዱስን እናስቀምጥበታለን መንፈስ ቅዱስ በትክክለኛው አቅጣጫ እንዲመራንና እንዲቆጣጠረን እንፈቅድለታለን ሥጮሐኃዕ ያድይያቓ በክፍል በ የተገለጹትን ሦስት ሥዕላዊ ማስረጃዎችን መለስ ብላችሁ ተመልከቱ በእኛ መሥራት እንዲችል ሕይወታችንን ለአግዚአብሔር እንሰጣለን ሬሪሰሳታ ሥፀ ወደ የትኛውም የሕይወታችን ክፍልና ምሥጢራዊ ስፍራ ሁሉ የሚያስገባውን በራችንን በመክፈት መንፈስ ቅዱስ ሥልጣኑን እንዲወስድ እንፈቅዳለን ይህንንም ስናደርግ ሕይወታችንን የአግዚአብሔር ቅዱስ ቤት አድርገን በመቁጠር መንፈስ ቅዱስ ወደ እያንዳንዱ የሕይወታችን ክፍል እየገባ እንዲያፀዳውና እንዲያሳምረው መፍቀድ እንደ ማለት ነው እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ ሊሠራ ስለሚፈልግ በእኛ ውስጥ እንዲሠራ ልንፈቅድለት ይገባል ራሳችንን የካድን ሰዎች ከሆንን ለራሳችን ምንም ዓይነት ክብር አንፈልግም ይልቁንም ፍላጎታችን እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ ተገልጾ ክብርን አንዲያገኝ ማድረግ ይሆናል እንዲህ ያለው ሕይወት ራስን ሳይሆን ጩሌረፇ ማሪነ ያደረገ ሕይወት ነው አግዚአብሔር የፈጠረን የግል ምኞታችንን እንድንከተል አይደለም እርሱ እኛን የፈጠረን አርሱን መከተልን እንድንመርጥና እርሱ እንድንፈጽም የሚፈልገውን እንድናደርግ ነው እርሱ የፈጠረን እርሱን እንድናከብር ነው ረፊሳታኃደዕ ያ ስለዚህ እግዚአብሔርን የማገልገል ወይም የራሳችንን ፈቃድ ተከትለን ሰይጣንን የማገልገል ምርጫ አለን ማለት ነው ራሳችንን በምንክድበት ጊዜ ለእግዚአብሔር ክብርን እንዲያመጣ መንፈስ ቅዱስ በሕይወታችን ላይ እንዲሠለጥን ፈቃድ እንሰጠዋለን በክርስቶስ ነፃ የሆንን ሰዎች ከመሆናችን በፊት ራሳችንን መካድ አለብን መስቀላችሁን ተሸከሙ የኢየሱስን መስቀል ተሸከሙ መስቀሉን ተሸከሙ» ማለት ራሳችንን ለእግዚአብሔር እንስጥ ማለት ነው ክርስቶስ እንደ ተሠቃየ ለመሠቃየት ፈቃደኞች ነን ማለት ነው ይህን ካደረግን ምንም ዓይነት ዋጋ ቢያስከፍል ክርስቶስን እንከተላለን «መስቀላችንን መሸከም» ማለት «ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ለመሞት ፈቃደኛ ነኝ» ማለታችን ነው ረሬፊሳታኃይዕ ያ ሃጎዖ ይያ» ኛ ጨምሄዎሥዕ ይ ክርስቲያን መከራ ሊገጥመው አንደሚችል መጠበቅ አለበትፊ የተለያዩ ዓይነት መከራዎች ወይም ሥቃዮች አሉ በሽታ ድህነት ረፃብ የዘመድ መሞት የመሳሰሉ ናቸው አንዳንዶች ቤተ ክርስቲያን በመፄዳቸው የሚያሾፉባቸው ጎረቤቶች ሲኖሯቸው ሌሎች ደግሞ የታመመ ልጃቸውን ወደ ጠንቋይ ቤት እንዲወስዱ ግፊት የሚያደርጉባቸው ዘመዶች ይኖሯቸዋል ዛሬ በአንዳንድ አገሮች ክርስቲያኖች ክርስቲያን ስለሆኑ ብቻ ወኅኒ ቤት ይገባሉ ይደበደባሉ አስከ መገደልም ይደርሳሉ እስቲ ራሳችሁን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ ክፉ ሰዎች መጸለይና እግዚአብሔርን ማምለክ እንዳቆም ቢነግሩኝ ምን አደርጋለሁ። ለምሳሌ የዛምቢያ ሰዎች ለእንግዶች መልካም መስተንግዶ ማድረግ ያውቃሉ የዛምቢያ የጋብቻ ባሕሎች በጣም ጥሩዎች ነበሩ ከተወሰኑ ዘመናት በፊት አንድ ወንድ ድንግል ያልሆነችን ልጅ አያገባም ነበር ጋብቻ ታላቅ ክብር ይሰጠው ነበር በአሁን ጊዜ ይህ ጥሩ የጋብቻ ባሕል የቀረ ይመስላል ሰዎችን በፍርፃት ውስጥ እንዲኖሩ ስለሚያደርጉ ፊታቻ ባአሕታቻ ያፇም መፕፓፎዎቻ ናፖው ሰዎች አንድ ሥርዓትን ካልጠበቁ መጥፎ ነገር ይደርስብናል ብለው ይፈራሉ ባሕሉ ጠቃሚ አለመሆኑን ቢያውቁትም ከፍርሃዛት የተነሣ ያደርጉታል ምሳሐዎሥፖዖ አንዳንድ ሰዎች መድኃኒት የተቋጠረበት ማተብ በልጆቻቸው አንገት ያስራሉ ሌሎች ደግሞ በቆዳ የተሰፋ መድኃኒት በልጆቻቸው ክንዶች ያጠልቃሉ ወይም በወገባቸው ላይ ዶቃ ያስራሉ እንዲህ በማድረጋቸው አነዚህ ነገሮች ልጆቻቸውን ከበሽታ የሚከላከሉላቸው ይመስላቸዋል ክርስቲያኖች እነዚህን ነገሮች የሚያደርጉት የእግዚአብሔርን ኃይል ስለሚጠራጠሩ ነው የልጆቻችን ሕይወት በእግዚአብሔር እጆች ውስጥ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸዋል በእርሱ ኃይል እንድናምን ሰይጣን እነዚህን ሰንሰለቶች ቆዳዎችንና ጨሌዎችን ይጠቀምባቸዋል ብዙ ሰዎች በእነዚህ ነገሮች መጠቀምን ማቋረጥ ይፈራሉ ይህ ፍርፃት ከእግዚአብሔር የሚመጣ ፍርፃት አይደለም ፍርፃት ሁልጊዜ የሚመጣው ከሰይጣን ነው ከጋብቻ ጋር የተያያዙ በርካታ ባሕሎች አሉ ከአንድ ጐሣ የሆኑ የሁለት ሰዎች ጋብቻ እንደ መጥፎ ነገር ተደርጎ ይቆጠር ነበር ከአንድ ጐሣ የሆኑ ከተጋቡ ልጆችን ሊወልዱ እንደማይችሉ ወይም የወለዷቸው ልጆች እንደሚሞቱባቸው ይታሰሳባል መጥፎ ነገር እንደሚደርስባቸው በማሰብ አንዳንዶች እንደ ዶሮና አንቁላል ያሉ ምግቦችን አይበሉም እነዚህን የመሳሰሉ ባሕሎች ኃዎሥቻ ፈሪመቻ ዲሆት ያደርጋሉ እንድንፈራ የሚያደርጉን ባሕሎች በሙሉ ሊወገዱ ይገባል ምክንያቱም ይህን መሳይ ፍርፃት በእግዚአብሔር እንዳንተማመን ደርጋል ፍርፃት የሚያስረንና ሰይጣን በእኛ ውስጥ እንዲሠራ በር የሚከፍት ነው በክርስቶስ ነዓ የወጣን ስለሆንን ክርስቲያኖች እንዲህ ያሉ ነገሮችን በፍጹም መፍራት የለብንም ከሰይጣን የሆኑ ነገሮች በአኛ ላይ ሥልጣን የላቸውም በአግዚአብሔር እውነት ማመንን መማር አለብን ምክንያቱም ነፃ የሚያወጣን ይህ እውነት ነው አግዚአብሔር በፍጹም የፍርፃትን መንፈስ አልሰጠንም ይልቁኑ እርሱ የሚሰጠን የኃይል የፍቅርና ራስን የመግዛት መንፈስ ነው የምንጠበቀው በእግዚአብሔር ፍቅር ነው ይህ ፍቅሩ ደግሞ ፍርሃትን ከውስጣችን ያስወግድልናል ረኛ ዉጨምመጎ ፖ ያኛ ዶጋዕ ፅሪ ሌሎች ባሕሎች ፅፀፇጥታ ዳጳሉጠሴጨረሮ ኃፇ ይ ዖየሚምሥጹ ናቻው። ወይስ ሰሕያዋን ሲሉ ሙታንን ይጠይቃሉን» ይላል እንዲሁም ኢሳይያስ በመናፍስት የሚታመኑትን እነዚህን ሰዎች በጨለማ የሚራመዱ ናቸው ይላል በሙታን መናፍስት የሚተማመኑ ሰዎች የሚያምኑዋቸው መናፍስት ከእግዚአብሔር የበለጠ ጥበብ ያሉዋቸው ስለሚመስሉዋቸው ከእግዚአብሔር የላቀ ክብር ይሰጧቸዋል መሙረሪ ሯናሯጀጃ ላይ እንደተገለጸው በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ለእኛ በተሰጠው በእግዚአብሔር ኃይል መታመንን መማር አለብን እኛ ክርስቲያኖች በሰይጣን ግዛት ውስጥ ወይም በሰይጣን ሥልጣን ሥር መኖራችን ቀርቷል ስለዚህ አሁን የምንገኘው በእግዚአብሔር መንግሥትና በእግዚአብሔር ሥልጣን ውስጥ ነው ይፊጋ ዶ መሙረ ያሪያ በሌላ በኩል ደግሞ የተታለሱ ሰዎች ሊረግሙዋችሁ ይሞክሩ ይሆናል አንድ ሰው «እኔ ረግሜፃለሁና ታመህ ትሞታለህ» ቢለን በቀላሉ ፍርዛፃት ሊሰማን ይችላል ይህ የፍርፃት ሁኔታ እንዲቀጥል ከፈቀዳችሁለት በሕይወታችሁ ለሰይጣን ስፍራ ትሰጡታላችሁ ክፉ ነገርም ሊደርስባችሁ ይችላል በክርስቶስ ያገኛችሁትን ማንነታችሁን ከዘነጋችሁ ሰይጣን በሕይወታችሁ ውስጥ መሥራቱን ይቀጥላል ሰይጣንና አጋንንቱ አሁንም እንደ ሠሩ ናቸው አንዳንድ ሰዎች የክፉ መናፍስትን ኃይል ሲጠቀሙ ሌሎች ደግሞ ዖፈልማ ይነናረፇማ ዕቋሳዶቻ ዕመጠወፇም ይሠራታ ነገር ግን እንደ እነዚህ ያሉትን አርግማኖች ለመቋቋም የሚያስችል የክርስቶስ ሥልጣንና ጥበቃ እንዳላችሁ አስታውሱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሰይጣንን ሥራና የሰዎችን እርግማን ሁሉ መቋቋምና ማፍረስ ትችላላችሁ በሕይወታችሁ ውስጥ ሰይጣን ሊሠራ የሚጥረውን ክፉ ነገር ሁሉ የሚያሸንፍ ኃይል በኢየሱስ ደምና ስም ውስጥ አለ ያኛ ዶለዕፅ ይያሪ ይያያ ራሕይ ያፖያራያያ ኃፀዮ በክርስቶስ የተቀዳጃችሁትን ስፍራና የኢየሱስን ኃይል የራሳችሁ ለማድረግ የመናፍስትንና የእርግማንን ተጽዕኖ መቋቋም አለባችሁ የእግዚአብሔር ልጆች በመሆናችሁ ለሰይጣን የእግዚአብሔር መሆናችሁን አሳውቁ ራሳችሁን ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር ስጡ ከዚያም በአግዚአብሔር ቃል ሥልጣንና በኢየሱስ ስም አንዲሁም በኢየሱስ ደም ኃይል ሰይጣንና ርኩሳን መናፍስቱ እናንተ ካላችሁበት ስፍራ እንዲወገዱ እዘዙዋቸው ታታ ታ ርሪ ዖላጓጋሦ ዕፖጂጃት ለሪመኃፇ።