Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

በእንተ ታቦት.pdf


  • word cloud

በእንተ ታቦት.pdf
  • Extraction Summary

በእንተ ታቦት ዓመት ልዩነት ያለ በመኾኑ በቅድሚያ ቤተ ክርስቲያን ሁለቱን መጻሕፍት ማስታረቅ ይኖርባታል ኹለተኛው ችግር ኾኖ የሚታየው ምኒልክ ወደ ሰሉሞን ሲሄድ ሮብዓም የስድስት ዓመት ልጅ ከኾነና ምኒልክ አባቱን ጐብኝቶ ወደ እናቱ የተመለሰው በ ከኾነ ከላይ ባሰላነው መሠረት ሮብዓም የወሰዳቸው ርምጃዎች የ ዓመት ሰው ነበር ኛ ነገሥት በዚሁ የክብረ ነገሥት ትረካ ያመኑት አንዳንዶች እንደሚሉት ምኒልክ የሰሉሞን የበኩር ልጅ ነው።

  • Cosine Similarity

ስብከቱ ሙሉ አይመስልም ላይ የተቄረጠ ነገር እንዳለው ያስታውቃል ምናልባት ስብከቱ ከዚህም በላይ የሆነ ቢሆንም በማኅበራዊ መገናኛ ብዙአን የተለቀቀው ግን ቀደም ሲል የጠቀሱትን ያህል የሰዓት ሽፋን ያለው ነው በእንተ ታቦት ዓባይነህና የቃላት ፍቺው እንደ አግዚአብሔር ፈቃድ የምንነጋገርበት ርዕሳችን ታቦት የሚል ይሆናል የሚለው ዲያቆን ዓባይነህ ካሜ ለትምህርቱ መደላድል ሲሠራ የሚከተለውን ሐሳብ ያቀርባል ታቦት የሚለው ማኅደር መሆኑን ያስረዳል እንጂ በእኛ ልማድ ታቦትና ጽላትን ለያይተን ስለማንጠራ ታቦት የሚለው ቃል ጽላት ማለትም እንደ ሆነ እየተገነዘብን ዋናውን የአግዚአብሔር ቃል ስለ ታቦት የሚናገረውን ሐሳብ እንመለከታለን ከዚህ አለፍ ካለም በንላ ቀደም ሲል በትርጐሙ ላይ እንደተረዳነው ጽላት የሚለውንና ታቦት የሜለውን በአንድ ዓይነት ቋንቋ እንድንረዳው ይገባል በሚል ሐሳቡን ያጠናክራል ዲያቆነ የቃላት ፍቺ ሲሠራ በትርኾሙ ላይ እንደተረዳነው ብሏልና በየትኛው መዝገበ ቃላት መሠረት ትርጓሜውን እንደሠራ ትርገሙን ከየት እንዳገኘው አለመናገሩን ላስተዋለ አድማጭ ለራስ አስተምህሮ እንዲመች በሚል የቀረበ የግል አተያይ እንጂ አውነታን መሠረት ያደረገ ትርጓሜ አለመሆኑን ለመረዳት አይቸገርም ታቦት ደስታ ተክለ ወልድ ያዘጋጁት ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት» ታቦት ለሚለው ቃል ከሰጠው ፍቺዎች መካከል በመጀመሪያ የሚገኘው የሚከተለው ነው ዐሥርቱ ቃላት የተጻፈባቸው ሁለት ጽላቶች በውስጧ ያሉባት ሣጥን በወርቅ ዓባይነህ ካሜ ዲያቆን ታቦት ደቂቃ ደቂቃ ደቂቃ በእንተ ታቦት የተለበጠች ጽላቱ ከእብነ በረድ ታቦቲቱ ከማይነቅዝ እንጨት ነው የተቀረጹት ሁሉም የሙሴ ሥራዎች ናቸው ጽላት አንደ መጽሐፍ ታቦት እንደ ማኅደር ኢያሱ » ጽላትፁ አሁንም ከደስታ ተክለ ወልድ መዝገበ ቃላት ሳንወጣ ጽላት ለሚለው ቃል ፍቺ ስንፈልግ የሚከተለውን እናገኛለን ከአብነ በረድ የተቀረጸ በላዩ ዐሥር የግዜር ቃል ሕግ ትአዛዝ የተጻፈበት ታቦት በሚባል ሣጥን የሚከተት ሁለት ገበታ በግእዝ አንዱ ጽሌ ሁለቱ ጽላት ይሰላል ትርጓሜው መጸለያ ጸሎት ማቅረቢያ ማለት ነው ዓባይነህም በዚያው ስብከቱ ላይ ታቦትና ጽላት ሁለት የተለያዩ ነገሮች መሆናቸውን ከዚህ በታች በሚከተሉት መልኩ ተናግሮ ነበር በመጀመሪያ ታቦት የሚለው ቃል ማኅደር ማለት ሲሆን ይህም የእግዚአብሔር የጽላቱ ማደሪያ በበመሆኑ የተሰጠው ስያሜ ነው በዚህ በዲያቆን ዓባይነህ ሐሳብ መሠረት ታቦት የጽላት ማደሪያ ነው ማለት ነው ይህም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሐሳብ ነው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስለሆነው ታቦት ማስተማር አፈልጋለሁ የሚል ሰው ቀደም ሲል የቀረበውንና መጽሐፍ ቅዱስ የሚያውቀውን ታቦት በአግባቡ ማስተማር ይጠበቅበታል። ተብሎ ቢጠየቅ መልስ ማግኘት አይቻልም የአዲስ ኪዳን አገልጋይ ነኝ የሚለው ዲያቆን የቀደመው ኪዳን ስርዓት የሆነውን ታቦት ስጦታችን ነው ማለቱ አገልጋይነቱ ለየትኛው ስርዓት ነው የሚል ጥያቄ ያስነሣል በእንተ ታቦት ጥቅሶችን ማስጨነቅ ለአውነት ሳይሆን ተቋማዊ ለሆነው አስተምህር በመወገን ታቦት ለሚለው ቃል አሱ የሚፈልገውን ትርጓሜ መስጠቱን ቀደም ሲል ተመልክተናል ዲያቆነ በዚህ ሳያቆም አሁን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ አለ ተብሎ የሚታመነውን ነገር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ለማስመሰል የመጽሐፍ ቅዱስ ገጸ ንባባትን አስከማጣመም ድረስ መሄዱን እንመለከታለን ለታቦት የሚገባውን ክብር በታቦቱ ላይ የተጻፈው የእግዚአብሔር ስም ስለሆነ አልፋና ዖሜጋ የሚለው ስም ስለሆነ በዚህ በታቦቱ ፊት የሰው ልጆች ሁሉ ለጥና ሰጥ ብለው ሊሰግዱ ይገባል በመጽሐፈ ኢያሱ ላይ እንደምናነበው እርሱና የእስራኤል ሽማግሌዎች እርሱ የተባለው መስፍኑ ኢያሱ ሲሆን እርሱና የእስራኤልም ሽማግሌዎች በአግዚአብሔር ታቦት ፊት እስከ ማታ ድረስ በግምባራቸው ተደፉ ይላል ይህም ስግደት መሆኑን እንረዳለን በኛ ሳሙኤል ላይ እንዲሁ ዳዊትም ከምድር ተነሥቶ ታጠበ ተቀባም ልብሱንም ለወጠ ወደ አግዚአብሔርም ቤት ገብቶ ሰገደ ወደ ቤቱም መጣ አንጀራ አምጡልኝ አለ ማስታወሻ ከዚህ በታች በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ የዓባይነህ ንግግሮች በስብከት ያቀረቡ እንጂ በጽሑፍ የሰፈሩ ባለመሆናቸው ድግግሞሽና የሐሳብ መቆራረጥ ይገኛል ስለዚህ አንባቢው በስብከት የቀረበ መልእክት በጽሑፍ እያነበበ መሆኑን ከግምት ውስጥ እንዲያስገባ ይጠየቃል በእንተ ታቦት በፊቱም አቀረቡለት በላም ይላል በእግዚአብሔር ቤት ያለው የአግዚአብሔር ታቦት ነውና በአግዚአብሔር ቤት ገብቶ መስገድ በታቦት ፊት መስገድ ነው በታቦት ፊት መስገድ ለእግዚአብሔር መስገድ ነው በመዝሙር ላይ በቅድስናው ስፍራ ለአግዚአብሔር ስገዱ ተብሎ ተጽፏልና የቅድስና ስፍራ የተባለችው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በመሆኗ ወደዚያ በመፄድ የሚገባውን ስግደት መስገዳችን ለእግዚአብሔር ታቦት የሚገባውን ስግደት ማቅረብ ነው በትንቢተ ሕዝቅኤል ላይ እንደምናነበው ጌታ አግዚአብሔር እንዲህ ይላል በውስጠኛው አደባባይ ወደ ምሥራቅ የሚመለከተው በር ሥራ በሚሠራበት በስድስቱ ቀን ተዘግቶ ይቄይ ነገር ግን በሰንበት ቀንና በመባቻ ቀን ይከፈት። አለቃውም በስተ ውጭ ባለው በር በደጀ ሰላሙ መንገድ ገብቶ በበሩ መቃን አጠገብ ይቁም ካህናቱም የእርሱን የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የደኅንነቱን መሥዋዕት ያቅርቡ አርሱም በበሩ መድረክ ላይ ይስገድ ይላል ዛሬ ምእመናን ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲመጡ በቤተ ክርስቲያን ፊት ቆመው ሲሳለሙ በመቃኑ በመቅደስ በር ላይ ሆነው የሚሰግዱት ለአግዚአብሔር የሚያቀርቡት የክብር ምስጋና ስግደት መሆኑን መረዳት ይቻላል በኦሪት ዘጸአት ላይ ሕከዝቡም ሁሉ ተነሥቶ እያንዳንዱ በድንኳኑ ደጃፍ ይሰግድ ነበር ይላል ለድንኳኑ ሳይሆን በድንኳኑ ውስጥ ላለው የእግዚአብሔር ታቦት በእንተ ታቦት በታቦቱ ላይ ላለው ለአግዚአብሔር የሚቀርብ ምስጋና መሆኑን ከዚህ መረዳት እአእንችላለን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በፊልጵስዩስ መልእክቱ ምዕራፍ ፉጥር ላይ ከሰማይ በታች ከምድርም በላይ ያሉት ሁሉ ለኢየሱስ ስም ይንበርከክ ይላል የጌታችን የመድጎኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ያለ ስም ስለሆነ ጉልበት ሁሉ ለዚህ ስም ይንበርከክ ተብሏል ጉልበት ሁሉ ባለስልጣን ሁሉ ሰው ሁሉ ኃያል ነኝ የሚል ገናና ነኝ የሚል ባለ ጸጋ ነኝ የሚል አውቃለሁ የሚል ማንኛውም ሰው ለዚህ ስም ይንበረከካል በታቦቱ ላይ የተጻፈውም አልፋ እና ዖሜጋ የሚለው የወልድ ዋሕድ የዐዲስ ኪዳን መጠሪያ የእግዚአብሔርም የባሕርይ መገለጫ ስሙ ስለሆነ ይህን ምክንያት በማድረግ ጉልበት ሁሉ በእግዚአብሔር ታቦት ፊት ሊሰግድ ይገባል በዮሐንስ ራእይ ላይ አትፍራ ፊተኛውና ጊለኛው አልፋና ዖሜጋ ያለውና የነበረው የሚመጣውም እኔ ነኝ ብሎ ጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተናግሯል አልፋና ዖሜጋ ለተባለው ለክርስቶስ መስገድ በታቦት ፊት መስገድ ማለት ነው የስሕተት መምህራን ለስሕተት ትምህርታቸው ድጋፍ የሚሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ገጸ ንባብ ማግኘት ስለማይችሉ ቅዱሱን ቃል ለግል ሐሳባቸው ድጋፍ እንዲሆን ወደ ማስገደድ ። ይህን ነገር አላደርገውም በማለቱ ዳዊት ሌላ ነገር ወደማሰብ ሄደ አሁን ያሰበው ደግሞ ቀደም ሲል ካሰበው ክፉ ነበር ኦርዮን ጽኑ ሰልፍ ባለበት በፊተኛው ስፍራ አቁሙት ተመትቶም ይሞት ዘንድ ከኋላው ሽሹ የሚል ትእዛዝ ያለበትን ደብዳቤ ጽፎ በራሱ በኦርዮን እጅ ለኢዮአብ ላከ በዚህም ምክንያት ኦርዮን ሞተና ዳዊት ሴቲቱን ወደ ራሱ አምጥቶ አገባት አስዋም ወንድ ልጅ ወለደችለት ነገር ግን ዳዊት ያደረገው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሆነ ዳዊት በደረገው ክፉ ነገር እግዚአብሔር ያዘነ መሆኑን ነቢዩን ናታንን በመላክ ስላሳወቀው ዳዊት አእግዚአብሔርን በድያለሁ በሚል በደለኛነቱ እንዲሰማውና አንዲጸጸት ሆነ በእንተ ታቦት ናታንም ዳዊትን አግዚአብሔር ደግሞ ኀጢአትህን አርቆልሃል አትሞትም ነገር ግን በዚህ ነገር ለእግዚአብሔር ጠላቶች ታላቅ የስድብ ምክንያት አድርገፃልና ስለዚህ ደግሞ የተወለደልህ ልጅ ፈጽሞ ይሞታል አለው ነቢዩ እንደነገረው ሕፃኑ ታመመ ዳዊትም ስለ ሕዛኑ እግዚአብሔርን ለመነ ዳዊትም ጾመ ገብቶም በመሬት ላይ ተኛ ከአነርሱም ጋር አንጀራ አልበላም አንድምታው ይህን ሕፃን ይቅር በልልኝ ሲል ዳዊት ጾመ ይላል ነገር ግን አሱ ተስፋ አንዳደረገው ልጁ ሳይድን ቀረ በሰባተኛውም ቀን ሕፃኑ ሞተ ይህን የሰማው ዳዊት ከምድር ተነሥቶ ታጠበ ተቀባም ልብሱንም ለወጠ ወደ እግዚአብሔርም ቤት ገብቶ ሰገደ ወደ ቤቱም መጣ እንጀራ አምጡልኝ አለ በፊቱም አቀረቡለት በላም ዲያቆኑ ይህን ሁሉ ታሪክ የሌለ ያህል ትቶ አንዲት ጥር ብቻ ነጥሎ በማውጣት ሲያስተምር ያቺን ጐጥር አንድምታው በሚከተለው መልኩ ያሰፈረው መሆኑን ለመመልከት እንኳን አልሞከረም ዳዊት ሱባኤ ከገባበት ምድር ተነሣ ገላውን ታጠበ የኀዘን ልብሱን ለወጠ ወደ ቤተ አግዚአብሔር ገባ ለአግዚአብሔር ሰገደ እጅ ነሣ ወደ ቤተ መንግሥት ገባ እህል ይቀምስ ዘንድ አህል አምጡልኝ አለ ግብር አገቡለት በላ ዲያቆኑ በአግዚአብሔር ቤት ገብቶ መስገድ በታቦት ፊት መስገድ ነው በሚል ጥቅሱን ወደ ገዛ ፈቃዱ ሲስበው አንድምታው ደግሞ ዳዊት ወደ ቤተ እግዚአብሔር ገባ ለአግዚአብሔር ሰገደ እጅ ነሣ በማለት የታቦትን ስም ትንግኤ ማሳተሚያ ድርጅት መጻሕፍተ ነገሥት አርባዕቱ አንድምታ ትርጓሜ የምዕራፍ ሩጥር ማብራሪያ ይመልከቱ አጽንዖት የግል በእንተ ታቦት ፈጽሞ ሳያነሣው አልፏል በዚህም ዲያቆነ ከቤተ ክርስቲያን ትምህርት የተለየ ነገር በማስተማር ላይ መሆኑን ለመረዳት ይቻላል ዲያቆኑ የጥቅሱን ሐሳብ ወደ ራሱ ለመሳብ በእግዚአብሔር ቤት ያለው የአግዚአብሔር ታቦት ነውና ሲል ታቦቱ ባለበት በቤተ አግዚአብሔር ውስጥ ከታቦቱም በተጨማሪ የናስ መሰዊዌያ የመታጠቢያ ሰን የወርቅ መቅረዝ የኅብሥት ገበታና የፅጣን መሠዊያ መኖራቸውን ስለማያውቅ አለመሆኑ ግልጽ ነው እነዚህ ሁሉ የቤተ መቅደሱ የእግዚአብሔር ቤት ንዋየ ቅድሳት ከሆኑ ለታቦቱ ብቻ ስግደት የሚገባበት ምንም ዓይነት አግባብ የለም የቤተ መቅደሱ ባለቤት ከእነዚህ ዕቃዎች ውስጥ ለአንዱ እንኳ እንድንሰግድ ያዘዘበት ቦታ ባለመኖሩ ታቦቱን ጨምሮ ሁሉም መገልገያ ከመሆን ውጭ ስግደት እንዲቀበሉ አልተፈቀደላቸውም በመጨረሻ የምንመለከተው ዳዊት ወደ አግዚአብሔር ቤት ከገባ በኋላ በየትኛው ቦታ ላይ ሰገደ። የሚለውን ነው እንደሚታወቅ ደብተራ ኦሪቱ ሦስት ክፍሎች ያሉት ሲሆን የመጀመሪያው ዐውደ ምሕረቱ ሁለተኛው ቅድስቱና ሦስተኛው ደግሞ ቅድስተ ቅዱሳኑ ናቸው ታቦቱ በሦስተኛው ክፍል በቅድስተ ቅዱሳኑ ውስጥ ሲቀመጥ ወደ አርሱ መግባት የሚችለው ደግሞ ሊቀ ካህኑ ብቻ ነው እሱም ቢሆን በወደደ ጊዜ ብድግ ብሎ የሚገባ ሳይሆን በዓመት አንድ ጊዜ ነው መግባት የሚችለው ዳዊት ያንን ስግደት ሊያደርግ የሚችለው በዐውደ ምሕረት ሆኖ አንደሆነ ግልጽ ነው ምክንያቱም ወደ ቅድስትም ሆነ ወደ ቅድሰተ ቅዱሳን መግባት የሚችሉት ካህናት የሆኑቱ ብቻ ናቸው ዳዊት ደግሞ ንጉሥ እንጂ ካህን አይደለምና ከዐውደ ምሕረት የማልፍ ፈቃድ አይኖረውም ስለዚህ ዳዊት ለታቦቱ ለመስገድ የማይችልበት በእንተ ታቦት ክፍል ላይ ነው ያለው ማለት ነውና ዲያቆኑ የዳዊትን ስግደት ለታቦት ለማድረግ የሞከረው ሙከራ ከንቱ ነው ማለት ነው በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ ዲያቆን ዓባይነህ ከመዝሙረ ዳዊት ላይ የስሙን ክብር ለአግዚአብሔር አምጡ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ መዝሙረ ዳዊት በሚል የሰፈረውን በመውሰድ የቅድስና ስፍራ የተባለችው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በመሆኗ ወደዚያ በመሄድ የሚገባውን ስግደት መስገዳችን ለአግዚአብሔር ታቦት የሚገባውን ስግደት ማቅረብ ነው የሚል ንግግር ያደርጋል መዝሙረ ዳዊት ንባቡና ትርጓሜው በሚል ርዕስ ቤተ ክርስቲያን ያሳተመችው መጽሐፍ ይህን ጥቅስ በሚከተለው መልኩ ነው ያብራራው ስለ ሕዝቅያስ ተናግሮታል የካህናት ልጆች ካህናት አንድም የሥላሴ ልጆች የምትሆኑ ካህናት ለአግዚአብሔር አምጡ አምጽኡ ያለውን ያምጣው ለመሥዋዕት የሚገባውን ጊደሩን ወረሞውን አምጡ ክብር ስብሐትን ለአግዚአብሔር አምጡ አሁን ክብር ስብሐት እንደ ላም ተነድቶ እንደ በግ ተጎትቶ የሚመጣ ሆኖ አይደለም ክቡር ስቡሕ አያላችሁ አመሰግኑት ሲል ነው ለስሙ ምስጋና አቅርቡ ስሙን አመሰግኑት እሱ ልዩ ስሙ ልዩ ሆኖ አይደለም ስሙን አየጠራችሁ አመሰግኑት በእንተ ታቦት ሲል ነው ለአግዚአብሔር በአምስቱ በስድስቱ ቆመ ብእሲ እጅ ንሠ አንባቢው መመልከት አንደሚችለው ዲያቆኑ ያለቦታው የሰነቀረው ታቦት በዚህ ትርጓሜ ውስጥ የለም ይህ ማለት ዲያቆኑ ይህን ጥቅስ አስጨንቆ ያለ መልእክቱ ሲያናግረው ትምህርቱ በቤተ ክርስቲያን የነበረና አባቶች ያስተማሩት ስለሆነ ሳይሆን ለታቦት መስገድ አንደሚገባ የሚያሳይ የመጽሐፍ ቅዱስ ገጸ ንባብ ስለሌለ ከጭንቀቱ የተነሣ የገባበት እንግዳ ትምህርት ነው ከዚህም ሌላ ቀደም ባለው መልእክት እንደተባለው በቤተ መቅደሱ በደብተራ ኦሪት ውስጥ የነበረው ታቦት ብቻ አለመሆኑም ልብ ሊባል ይገባዋል ሌሎች ነዋየ ቅድሳትም አሉና ለይቶ ለታቦት መስገድ በሚል ማስተማር የእንግዳ ትምህርት ባሕርይ አንዱ መገለጫ ነው መጽሐፍ ቅዱስ በቅድስናው ስፍራ ለአግዚአብሔር ስገዱ ለእግዚአብሔር ስገዱ የሚለውን ትእዛዝ ልብ ይበሉ እያለ ዲያቆኑ ወደዚያ በመፄድ የሚገባውን ስግደት መስገዳችን ለእግዚአብሔር ታቦት የሚገባውን ስግደት ማቅረብ ነው በሚል ስግደት ተቀባዮን ከእግዚአብሔር ከፈጣሪ ወደ ታቦት ወደ ቁስ ለማዞር ያደረገው ሙከራ ለቅዱሱ መጽሐፍ ራሱን ለማስገዛት አለመፍቀዱን ያሳያል ይህም መጽሐፉን ሳይሆን ራሴን ነው የምሰማው ከሚል የልብ እልከኝነት የሚመጣ አመጸኛነት ነው ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት መዝሙረ ዳዊት ንባቡ ከነትርጓሜው ሯዐ ገጽ ። ዙ እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የአግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም ኤፌሶን ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነትሩ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ ኤፌሶን እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በአርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሆ ቄላስየስ እንግዲህ በአምነት ከጸደቅን በአግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን አንያዝ በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል በአግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን ሮሜ በእንተ ታቦት ላ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በአርሱ ከቀጣው እንድናለን ሮሜ ላ አኛ በአርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው ኛ ቆሮንቶስ ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል ተቀድሳችኋል ጸድቃችል ኛ ቆሮንቶስ ዲያቆን ዓባይነህን ጨምሮ ብዙዎች ታቦትንና ቤተ መቅደስን በፍጡራን ስም ለመሰየም እንደ መነሻ አድርገው የሚወስዱት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ትንቢተ ኢሳይያስ ያለው ነው ዲያቆኑም ይህን ክፍል መሠረት በማድረግ የሚከተለውን ንግግር አደርጓል በትንቢተ ኢሳይያስ ላይ ታላቁ የአግዚአብሔር ነቢይ ነቢየ ልዑል ኢሳይያስ እንዲህ የሚል ቃል ከእግዚአብሔር ተቀብሎ ጽፏል አግዚአብሔር ሰንበቴን ስለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦች እንዲህ ይላልና በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ የማይጠፋም የዘላለም ስም አሰጣቸዋለሁ ብሏል ቅዱሳን በዚህ ዓለም ሳሉ በተጋድሎ ጸንተው እግዚአብሔርን አስደስተው ዓለምን ንቀው ንጽሕ ጠብቀው በእንተ ታቦት የኖሩ በመሆናቸው ይህን ስማቸውንም ቅድስናቸውንም እምነታቸውንም ጠብቀውና አስጠብቀው የኖሩ በመሆናቸው አግዚአብሔር ወደፊት ለእነርሱ የሚሰጣቸውን ዋጋ ሲናገር ይህን ታላቅ ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል ይህ ቃል ኪዳንም በቤቴና በቅጥሬ የማይጠፋ የዘላለም መታሰቢያ እሰጣቸዋለሁ የሚል ነው ቤተ መቅደስ ሲሠራ ቤተ መቅደስ የእግዚአብሔር ቤት ነው በቤቱ ውስጥ ደግሞ ቅዱሳን እንዲታሰቡ ያደርጋል ቅዱሳኑ ይታሰቡ እንጂ በታቦቱ ላይ ደግሞ የሚጻፈው የእግዚአብሔር ስም ነው ቅዱሳኑ እንዲታሰቡ በታቦቱ ላይ ያለው አልፋና ኦሜጋ የሚለው ዐቢይ ስም የክርስቶስ ስም የአግዚአብሔር ስም የአምላካችን ስም ነው በዚህም የተነሣ ዛሬ ብዙ ታቦታት በቅዱሳን ስም እየተቀረጹ በቤተ መቅደስ ውስጥ የሰዎች ሥርዓተ አምልኮ ለመፈጸም ማስረጃዎችና መገልገያዎች ሆነው እናያለን ቅዱሳን በአግዚአብሔር ቤት የሚሰጣቸው መታሰቢያ ለዘላለም ነው በመዝሙር እንዲህ ይላል የጻድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል ለጊዜው አይደለም ለዕለት አይደለም ለአንድ ቀን አይደለም እግዚአብሔር ለዘላለም በቤቱ እንዲታሰቡ ፈቅጻል በምሳሌ ላይ የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ይላል በረከትም አለው ቅዱሳንን በማሰባችን ታቦት በመቅረጻችን ስማቸውን ማስታወሳችን ገድላቸውን መጻፋችን ገቢረ ተኣምራታቸውን ማስታወሳችን በዓሎሉቻቸውን ማክበራችን በእንተ ታቦት ቃል ኪዳኖቻቸውን መማራችንና ማስተማራችን መታሰቢያቸውን ማድረጋችን ነው በዚህ የተነሣ የእግዚአብሔር ታቦት በብዙ ቅዱሳን ስም እየተሰየመ አብያተ መቅደስ እየታነጹ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ይህ ስርዓት ይከናወናል የተጠቀሰውን ምንባብ ትንቢተ ኢሳይያስን አስተውሎ ለተመለከተው ልባም አንባቢ ሰዎቻችን ላሰቡት ነገር የሚሆን ሐሳብም ትምህርትም የለውም በመጀመሪያ ደረጃ ኢሳይያስ በነበረበት ዘመን የነበረው ታቦት አንድ ብቻ ሲሆን አሱም በየትኛው ሰውም ሆነ መልአክ ስም አልተጠራም ሌላው ደግሞ በዚህ ጥቅስ ላይ መታሰቢያ ስም እሰጣቸዋለሁ የተባሉት ሰዎች ዛሬ ቅዱሳን ተብለው ከሚነሥት ሰዎች ጋር ምንም ዓይነት ተዛምዶ የላቸውም ለዚህም ቀደም ሲል ቅዱሳን የሚባሉት አነማን ናቸው በሚል መጠይቅ ጀምሮ የቀረበውን ሐሳብ በዚህ ጥቅስ ላይ ከሰፈሩት ሰዎች ጋር እያነጻጸሩ መመልከቱ ይጠቅማል ከዚህም በተጨማሪ ደግሞ በቤቱ ውስጥ ደግሞ ቅዱሳን አንዲታሰቡ ያደርጋል የሚለውን የዲያቆኑን ሐሳብ ስንሰማ ዲያቆኑ በአንድምታው ላይ ለእስራኤል ዕረፍት በማድርግባት በቤቴ በኢየሩሳሌም የሚያስጠራ ቦታ እሰጣቸዋለሁ በሚል የሰፈረውን አያውቀውም ማለት ነው ለማለት ምክንያት ይሆነናልኝ ደቂቃ ጅ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት ትንቢተ ኢሳይያስ ንባቡና ትርጓሜው በአንድምታ ሁለተኛ ዕትም ገጽ ን በእንተ ታቦት ሌላው በዲያቆኑ ንግግር ውስጥ የሚሰማውና በዚህ የተነሣ የእግዚአብሔር ታቦት በብዙ ቅዱሳን ስም እየተሰየመ አብያተ መቅደስ እየታነጹ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ይህ ስርዓት ይከናወናል የሚለው ንግግሩ የታቦቱ ባለቤት ማነው። ለሚለው ጥያቄ መልስ ለማግኘት በቅዱሱ መጽሐፍ ለታቦቱ የተሰጡ ስያሜዎችን መመልከቱ ይረዳል የምስክሩ ታቦት በጸአት የእግዚአብሔር የኪዳኑ ታቦት ዘጉልቀ የእግዚአብሔር ታቦት ኛ ሳሙኤል ኛ ነገሥት ቅዱሱ ታቦት ኛ ዜና መዋዕል የመቅደስህ ታቦት መዝሙረ ዳዊት ቀደም ሰል ከቀረቡት ነጥቦች መመልከት እንደሚቻለው በፍጡራን ስም አልተጠራም ምናልባት በፍጡራን ስም መጥራት ቢያሰፍልግ ኖሮ የሙሴ ታቦት በተባለ ነበር የቃል ኪዳኑ ታቦት ከሚለው በተለየ ስም መጥራት ቢያስፈልግ አንኳ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ተስማሚ በሆነ መልኩ የአግዚአብሔር ታቦት ኛ ሳሙኤል ኛ ነገሥት የሚለው ከቅዱሱ መጽሐፍ ጋር ተስማሚ ነው ከዚህ በእንተ ታቦት ከወጣ ግን የሰው ስርዓትና እንግዳ ትምህርት በመሆኑ ሊወገዝ ይገባዋል ሙሴ የቀረጸው ታቦት መጽሐፍ ቅዱስ የሚያውቀውና በእግዚአብሔር ሕዝብ መካከል የነበረው ታቦት አንድ ሲሆን አሁን ስመ ታቦትን የተሸከሙት ነገሮች ለምን በዙ። ደቂቃ አጽንዖት የግል የዘፀአት ትርጓሜ ባስልኤልም ከማይነቅዝ እንጨት ቄርጦ ወርዱን ክንድ ከስነዝር ወደ ላይ ቁመቱን ክንድ ከስንዝር አድርጎ ለጽላቱ ማደሪያ ታቦትን ሠራ በማለት ነው ሐሳቡን ያስቀመጠው ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት መጻሕፍተ ብሉያት ቱ ሁለተኛ ዕትም የምዕራፍ ጐጥር ማብራሪያ ይመልከቱ በእንተ ታቦት ከዚህም በተጨማሪ ዲያቀኑ በጠቀሰው ክፍል በዘጸአት ላይ ያለው ታሪክ እንደሚያሳየው ከሆነ ሙሴ የታዘዘው ሁለት የድንጋይ ጽላቶች እንደ ፊተኞች አድርጎ እንዲቀርጽ አንጂ ዲያቆኑ እንደሚለው ታቦት እንዲቀርጽ አለመሆኑን መመልከቱ ጥቅሱን አጣሞ ሊተረጉም መሞከሩን ለመረዳት ይቻላል ከምንም ነገር በላይ ደግሞ የእግዚአብሔር ሕዝብ የሚባሉት አይሁዳውያን ከዚህ ክስተት በኋላ በበረሀ በጉዞ ሳሉም ሆነ ምድረ ርስትን ከወረሱ በኋላ ሙሴን አብነት አድርገው ተጨማሪ ታቦት ሲያዘጋጁና ጽላት ሲቀርጹ አይታዩም ሌላው ይቅርና ታቦቱ ከእነርሱ መካከል ከጠፋም በኋላ እንኳ በጠፋው ታቦት ምትክ ሆኖ የሚያገለግልና ሙሴ የቀረጸውን ታቦት መሠረት ያደረገ ሌላ ታቦት ለማዘጋጀት ጥረት አላደረጉም በዚህም ምክንያት ከባቢሎም ምርኮ ሲመለሱ በጌታችን አገልግሎት ጊዜም ሆነ በሐዋርያት ዘመን ታቦት አልነበራቸውም እነርሱ ሊያደርጉ ያልሞከሩትን ጨርሶም ያለሰቡትን ነገር ደፋሮቹ እኛ ግን ጥቅስ እየጠቀስን የተሳሳተውን ድርጊታችንን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ለማስመሰል መሞከራችን አስገራሚ ነው የእግዚአብሔር ስም የተጻፈበት ታቦት ቀደም ሲል በተደጋጋሚ ለማሳየት እንደተሞከረው የቃል ኪዳኑ ታቦት ውስጥ የነበረው ጽላት ላይ ከዐሥርቱ ትእዛዛት ውጪ የተጻፈበት ነገር የለም ለዚህም ምክንያቱ ራሱ ባለቤቱ ስለጻፈበትና ዓላማውም ሕዝቡ ዘወትር ሕግጋቱን አንዲያስታወሱ በመሆኑ ነው አስደናቂው ነገር በእነዚህ ጽላት ላይ ከዐሥርቱ ትእዛዛት በተጨማሪ የእግዚአብሔር ስም በእንተ ታቦት ነው የሚባለው አልፋ ኦሜጋም ሆነ ያህዌ የሚለው ስመ እግዚአብሔር ያልሰፈረ መሆኑ ነው ከዚህ ወጣ ብሎ ቅዱሱን መጽሐፍ ለራሱ ትምህርት በሚመች መልኩ እየጠመዘዘ ያለው ዲያቆን ዓባይነህ ከዚህ በታች ያለውን ትምህርት ሲያቀርብ የጠቀሰውን ጥቅስና ያብራራበትን መንገድ ልብ እንዲሉት አጠይቃለሁ በትንቢተ ሚልክያስ አንድ የተነገረ ትንቢት አለ በምዕራፍ ጥር ላይ አንዲህ ይላል ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ ስሜ በአሕዛብ ዘንድ ታላቅ ይሆናልና በየስፍራውም ለስሜ ዕጣን ያጥናሉ ንጹሕም ጐርርባን ያቀርባሉ ስሜ በአሕዛብ ዘንድ ታላቅ ይሆናልና ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንግዲህ ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ አስከ መጥለቂያው ድረስ የአግዚአብሔር ስም ታላቅ የሚሆን ከሆነ ስሙ የተጻፈበት የእግዚአብሔር ታቦት ያስፈልጋል ማለት ነው ስሙ የተጻፈበት የቃል ኪዳን ታቦት ስላለ ለስሙ አጣን ይታጠናል ለስሙ ምስጋና ይቀርባል ለስሙ ማኅሌት ይቀርባል ለስሙ መዝሙር ይቀርባል ይህም ከፀሐይ መውጫ አስከ መጥለቂያ የሚሆን ከሆነ በየሀገሩ በየአድማሱ ሁሉ የሚፈጸም ሥርዓት መሆኑን አንረዳለን አሕዛብ ሁሉ የአግዚአብሔርን ስም አውቀው ይህ ታላቅ ስም እንዲነሣ በያለበት ሁሉ በእንተ ታቦት የአግዚአብሔር ታቦት ተቀርጾ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል ዲያቆኑ በዚህ ንግግሩ ላይ ትኩረት ለማድረግ የሞከረው ለስሙ የሚሆነውን ምስጋና ለማቅረብ ታቦት ያስፈልጋል ማለት ነው የሚለው ላይ ነው ነገር ግን ዲያቆኑ የዘነጋው ወይም ሆነ ብሉ ቸል ያለው አያውቀወም ለማለት ስለሚቸግር ነው መልአክቱ በሚልክያስ እጅ ለአስራኤል የሆነ የአግዚአብሔር ቃል ሸክም ሲሆን ተጥር ይመልከቱ መጽሐፉ በዚህ በመጀመሪያው ምዕራፍ ካህናቱን ነው የሚዘልፈው ካህናቱ የተዘለፉት ስሙን ስላቃለሉና ስላረከሱ መሆኑን መጽሐፉ እንዲህ ያሳያል እናንተ ስሜን የምታቃልሉ ካህናት ሆይ ልጅ አባቱን ባሪያም ጌታውን ያከብራል እኔስ አባት ከሆንሁ ክብሬ ወዴት አለ። በእንተ ታቦት ኪዳኑ ታቦት በሰማይ ታየ ብሎ የመሰከረለት ታቦተ ጽዮን ሳትሆን አማናዊት ጽዮን ድንግል ማርያም ናት አማናዊት ጽዮን ድንግል ማርያም ሰው እንደ መሆኗ ሞታ ተቀብራለች ይሁን እንጂ ተቀብራ አልቀረችም አንደ ልጂ እንደ ክርስቶስ በሦስተኛው ቀን ተነሥታ ወደ ሰማይ አርጋለች በልጂ በወዳጂ በክርስቶስ ቀኝ ተቀምጣ ዮሐንስ ያያት ድንግል ማርያም ናት ታቦት ቢሆን በሰው አምሳል ተቀምጦ አይታይም ነበርና በአርሳቸው እምነት መሠረት ይህ ጥቅስ ለማርያም ተገቢ ሲሆን ታቦችት ቢሆን በሰው አምሳል ተቀምጦ አይታይምና ጥቅሱን ለታቦት መጥቀስ ትክክል አይደለም ው ታቦት የተባለው ምእመን ነው ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍተ ሐዲሳት ሠለስቱዑ በሚል ርዕስ ያዘጋጀችውና የራእየ ዮሐንስና የሌሎችም መጻሕፍት ትርጓሜ በአንድምታ ያቀረበችበት መጽሐፍ የዚህን ምንባብ ማብራሪያ በሚከተለው መልኩ አስቀምጦታል ከዚህ በኋላ በሰማይ ያለ የአግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ አለ መንግሥተ ሰማይ ተሰጠች በአስተርእየት ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር እንተ ውስተ መቅደሱ ሕጉን ጠብቃ የምትኖር ምአመን መንግሥተ ሰማይን ወርሳ ከብራ ታየች ስለዚህ ዲያቆን ዓባይነህን ክፍሉ ስለ ታቦት ነው የሚናገረውና አሁን ታቦትን መቀበላችን ትክክል ነው ለማለት ኪዳነ ማርያም ጌታሁን መምህር ገድል ለመናፍቃን ገደል ገጽ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት መጻሕፍተ ሐዲሳት ሠለስቱ ሦስተኛ ዕትም የራእየ ዮሐንስ ም ተ ማብራሪያ ይመልከቱ በእንተ ታቦት ከማሰብህ በፊት መለስ ብለህ የቤተ ክርስቲያንህን መጻሕፍት ተመለከት ማለቱ በቂ ነው የቃል ኪዳኑ ታቦት ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ይህ ርዕስ ብዙ ጊዜ ተነሥቶ ብዙ ጊዜ መልስ የተሰጠበት ቢሆንም እነ አንደ ልቡ ግን እኛ ያልነው ካልሆነ ሁሉ ከንቱ ነው በሚል ድርቅና ውስጥ ያሉ በመሆናቸው የሌለ ታቦት እንዳለ ለማስመሰል ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም ዲያቆን ዓባይነህም በዚህ መንገድ የበኩሉን አስተዋጽዖ አድርጓል ሐሳቡንም በሚከተለው መልኩ አስተላልፏል የታቦት ስርዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ በብቸኝነት የሚገኘው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን ይህም ታቦተ ጽዮን ከእስራኤል በኋላ ወደ ኢትዮጵያ በስጦታ የመጣች በመሆኗ ነው አስቀድሞ ታላቁ የእግዚአብሔር ሰው ቅዱስ ዳዊት ለኢትዮጵያ ሰዎች ምግባቸው ሰጠካቸው ብሎ ትንቢት ተናግሮ ነበርና እግዚአብሔር በሃይማኖት ለጸኑት በቅድስና ለኖሩት ሃይማኖታቸውን ለሚያከብሩት ሥርዓታቸውን ለጠበቁት ለኢትዮጵያውያን እጅግ ታላላቅ በረከቶችን ሰጥቷል ከእነዚህም መካከል የመጀመሪያው ታቦተ ጽዮን ስትሆን ይህም ከሰሉሞን በጊላ በቀጥታ ወደሀገራችን እንድትመጣ በእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኗል ይህም በመሆኑ በእንተ ታቦት ስርዓተ ታቦት በዓለም ላይ ጠፍቶ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ሆኗል በዚህ በዲያቆኑ ንግግሮች ውስጥ ከዚህ በታች ያሉትን ስሕተቶች አእናገኛለን ታቦተ ጽዮን ቀደም ሲል አንደተመለከትነው ታቦቱ በልዩ ልዩ ስያሜዎች የተጠራ ቢሆንም አሁን ዲያቆኑ በጠራው መልኩ የተጠራበት አንዳች እንኳ ድጋፍ የለም ታቦቱን በዚህ ስም በመጥራትና በሴት ጾታ በማቅረብ የሚታወቀው ክብረ ነገሥት የተሰኘው መጽሐፍ ነው ስለዚህ ዲያቆኑ ይህን ትምህርት የቀዳው ንጹሕ ከሆነው ምንጭ ባለመሆነ ለጤና አደገኛ ነውና እንዲህ ካለው ትምህርት በመራቅ መንፈሳዊ ጤንነታችንን አንጠብቅ በስጦታ ዲያቆኑ ታቦቱ በስጦታ ነው የመጣው የሚለውን ከየት አምጥቶት እንደ ሆነ ምንጭ ያልጠቀሰ በመሆኑ ትምህርቱን ለመቀበል አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም የታቦቱን ወደ ኢትዮጵያ መምጣት በተመለከተ ሁነኛ ምንጭ ነው ተብሎ በዋናነት የሚጠቀሰው ክብረ ነገሥት በተለያዩ መንገዶች እንደ መጣ የሚያትት ቢሆንም በስጦታ ሳይሆን ያለ ንጉሥን ደቂቃ ስርግው ገላው ክብረ ነገሥት ግእዝና አማርኛ ሁለተኛ ፅትም ገጽ በዚህ ርዕስ ላይ ሰፋ ያለ ነገር ለማንበብና የክብረ ነገሥትን ስሕተት ለመመልከት አእንታደስ የተሰኘው መጽሐፍ ከገጽ ይመልከቱ በእንተ ታቦት ያለ ሕዝቡ ፈቃድ መሆኑን ነው የሚያቀርበው በክብረ ነገሥት ላይ የሰፈረው ታቦቱ ተሰረቀ የሚለውን የሚያሳይ ቢሆንም ዲያቆኑ ስርቆት መሆኑን ለመቀበል በመቸገሩ ምክንያት በስጦታ በማለት የሌለ ታሪክ ሊያስመዘግብ ይሞክራል ወደ ኢትዮጵያ መጥቷልኖ የቃል ኪዳኑ ታቦት ወደ ኢትዮጵያ የመጣው በምኒልክ አማካይነትዘመን እንደ ኾነ ይታመናል። የሚል ጥያቄ እንዲጠይቅ ስላደረገውና እናቱም አባትኽ ሰሎሞን ነው የሚለውን ምላሽ ስለሰጠችው አባቱን ለማየት እንደ ሆነ ይተረካል ነገር ግን አንዳንዶች እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እንደሚወዳት በመጽሐፍ ቅዱስ የተለያዩ ክፍሎች የተገለጸ ቢኾንም ከኹሉም በላይ በልዩ ጥበቡ የታቦተ ጽዮን ባለቤት ሲያደርጋት በተግባር ተረጋግጧል በማለት የምኒልክን ጉዞ የቃል ኪዳኑን ታቦት ከማምጣት ጋር ለማያያዝ ይሞክራሉ በዚህ ርዕስ ላይ ሰፋ ያለ ነገር ለማንበብ እንታደስ የተሰኘው መጽሐፍ ከገጽ ይመልከቱ ከዚህ በታች የሰፈረው ጽሑፍ እንታደስ ከተሰኘው መጽሐፍ ከገጽ ድረስ በቀጥታ የተወሰደ ነው ከዚህ በተቃራኒ ምኒልክ ወደ አባቱ የኹቬደው አባቱ ለኢትዮጵያ ንጉሥነት እንዲቀባውና ሀገሩን ከአረመኔነት እንዲያወጣ ነው ከቤተ መንግሥቱም የገባው ከንግሥተ ሰባ እንደ ተላከ መልእክተኛ ኾኖ ነው የሚል እምነት ያላቸው ሰዎችም አሉ ጋስፓሪኒ አባ የኢትዮጵያ ታሪክ የታተመበት ዘመን ያልተገለጠ ገጽ መንግሥቱ ገብዜ ዲያቆን እና አሳምነው ካሳ ዲያቆን የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ሠኔ ገጽ በእንተ ታቦት የቃል ኪዳኑ ታቦት ወደ ኢትዮጵያ መጥቷል የሚለውና ክብረ ነገሥት ወደ ቤተ ክርስቲያን ያስገባው ይህ አንግዳ ትምህርት አኹን ላይ በስም ብቻ ታቦት የሚለውን ይዘው በአገልግሎትም ኾነ በይዘት ታቦት ያልኾኑትን ሰሌዳዎች ወደ ቤተ ክርስቲያን ለማስገባት ምክንያት ኾኗል ይህን ሐሳብ የሚያቀነቅኑት ክፍሎች ከክርስትና በፊት የብሉይ ኪዳን ሀገር የነበረችው ኢትዮጵያ በክርስትናም ጊዜ ታቦትን በክርስትና መንፈስ ትጠቀምበታለች የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የታቦት ባለቤት መኾኗ ብቻ ሳይኾን በጥምቀትና በሌሉች በዓላት በንግሥ ጊዜ የሚታየው ታቦታትን ተሸክሞ በሆታ በዕልልታ በመዝሙር ወዘተ መጓዝና አጠቃላይ አከባበሩ የብሉይ ኪዳን እምነት ባለቤት እንደ ነበረች የሚገልጽ ነጸብራቅ ነው የሚለውን ሐሳብ እንዲያነሥሠሥ በር የከፈተላቸው ይኸው በቀዳማዊ ምኒልክ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መጥቷል ብለው የሚያምኑት የቃል ኪዳነ ታቦት ነው በርግጥ የቃል ኪዳኑ ታቦት ወደ ኢትዮጵያ መጥቷል ወይ። በሚለው ርአስ ይመልከቱ ንግሥተ ሳባ ለሰሎሞን ከታቦተ ጽዮን የኾነ ነገር እንዲልክላት ጠይቃ ነበርና ሰሉሞን የታቦተ ጽዮንን ልባስ ለምኒልክ ሰጥቶት ነበር የሊቀ ካህናቱ ልጅ አዛርያስ ወደ ቤተ መቅደስ ሲኬድ ባየው ምልክት መሠረት ታቦቱን እንዲወስድ ምልክት አንደ ሰጠው በመቀጐጠሩ ሰሉሞን በሰጣቸው ልብስ ከቤተ መቅደስ አውጥቶ ሲወስድ ማንም ስላላወቀ ሊቀ ካህናቱ ሳዶቅ የዕለቱን ጸሎት አድርጎ ወደ ቤተ መቅደሱ ገብቶ ወደ ውስጥ ቢመለከት ታቦቱ የለም አትናዎቴዎስ ለአባ ፍሬምናጦስ ሰጥቶት ነው ገድለ አቡነ ሰላማ ታቦቱ ወደ ኢትዮጵያ የመጣው በቅዱስ አትናቴዎስ ዘመን በፍሬምናጦስ አጅ ነው ይላል ፍሬምናጦስ ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አባት ፍለጋ ወደ ግብፅ በወረደ ጊዜ ያገኘው አትናቴዎስ ራሱን ሾሞ በላከው ወቅት የተመረጥክ ከሣቴ ብርፃን ልጄ ሆይ አነዚህን ንዋየተ ቅድሳት በሙሉ ሰጥቼአለኹና ተቀበል ብሎ ከሰጠው ንዋያተ ቅድሳት መካከል በሰማይ ነግሣ የምትኖር የእግዚአብሔር የሕጉ ታቦት ቅድስት ጽዮን አንዲ ናት ይላል ደስታ ተክለ ወልድም ከዚህ ሐሳብ ጋር የሚስማሙ ይመስላል ዮን የሚለውን ቃል ሉሌ መልአኩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ገጽ ሰሎሞን ዮሐንስ ዲያቆን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት መጋቢት ገጽ አሳታሚው ያልተገለጸ ገድለ አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርፃን ገጽ በእንተ ታቦት በተረጐሙበት ስፍራ እንዲህ ሲሉ ሐሳባቸውን አስፍረዋልና ከሣቴ ብርሃን ሰላማ ከሚካኤል ታቦት ጋራ ከቅዱስ አትናቴዎስ ተቀብሎ ያመጣት ታቦቷን ጽዮን ማለት ግዳሪ በማኅደር ነው አክሱም ጽዮን እንዲሉ ያትናቴዎስ መኾኗንም በዐራተኛው ዮሐንስ ጊዜ ኹለት የአርመን መነኮሳት ያነት ፎቶ ግራፏ ሥዕሏ ይመሰክራል ክብረ ነገሥት ግን በቀዳማዊ ምኒልክ ዘመን ከኢየሩሳሌም በሌዋውያን አጅ ወደ ኢትዮጵያ የመጣች ጽላተ ሙሴ ነች ይላል አለቃ አያሌው ታምሩ ደግሞ የኪዳኑ ታቦት ወደ ኢትዮጵያ መጥቷል የሚለውን በተለየ መልኩ ነው የሚያስቀምጡት እንደ እርሳቸው ሐሳብ ከኾነ ኹለቱን ጽላት ሰሉሞንና ምኒልክ አስራኤልና ኢትዮጵያ በዕጣ ተከፋፍለው ምኒልክ አንዱን ወደ ኢትዮጵያ ይዞ ሲመጣ አንዱ ግን እዚያው እስራኤል ቀርቷል ስለዚህ በእርሳቸው ሐሳብ መሠረት ከኬኹድን የመጣው አንዱ ጽሌ በመኾኑ ታቦቱና አንዱ ጽሌ አኹንም አዚያው አስራኤል ሀገር አለ ማለት ነው ከዚህም ኹሉ በላይ የቃል ኪዳኑ ታቦት በዘመነ ሰሉሞን ከእአስራኤል ምድር ያልወጣ መኾኑን የሚከተለው ጽሑፍ ያሳያል « ደስታ ተክለ ወልድ ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ አያሌው ታምሩ አለቃ የኢትዮጵያ እምነት በሦስቱ ሕግጋት ኹለተኛ ዕትም ገጽ በእንተ ታቦት ከፍልሰተ ባቢሎን ዓመት ቀድሞ የሞተው ኢዮስያስ ቅዱሱን ታቦት የዳዊት ልጅ ሰሉሞን በሠራው ቤት እንዲያኖሩት ሌዋውያንን ማዘዙ በዜና መዋዕል ካልእ ሳይ ተጠቅሷል ኢዮስያስ ይህን ቃል የተናገረው በነገሠ በ ዓመቱ ነው ኢዮስያስ በ ዓመተ ዓለም ሞተ የባቢሎን ምርኮ በ ዓመተ ዓለምና በ ዓመተ ዓለም መካከል » የዘመን ስሌቱም ከሐሳቡ ደጋፊዎች ጋር አይስማማም ታሪኩ ተፈጽሟል የሚባልበት ሰሉሞን የነበረበት ዘመንና በየመጻሕፍቱ የተጠቀሱት የምኒልክና የሳባ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ የዚያ ዘመን ሐሳቦች ሲፈተሹ ተፈጽሟል ተብሎ የሚቀርበው ታሪክ አፈ ታሪክ ብቻ ኾኖ የሚታይ ነው ይህንም ከዚህ በታች በነጥብ በነጥብ ለማሳየት አሞክራለኹ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact