Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አማርኛ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የዱር እንስሳት መ ክለሳ መምህራችሁ የሚያነቡላችሁን ሐረጋት እያዳመጣችሁ ጻፉ ጥርኝ የሚለውን ታሪክ ድምፅ በማሰማት በየግላችሁ በትክክል በፍጥነትና በጥሩ አገላለጽ አንብቡ የምትወዱትን ተረት በክፍል ውስጥ ተርኩ በሚከተሉት ነጥቦች መሠረት በቡድን ሆናችሁ አጭር አንቀጽ ጻፉ ። አዲስ አበባ ትምህርት ሚኒስቴር የዷጳማርኛ መማሪያ ኛ »ፍጳ።
የቃላት አጠቃቀም ቃላቱን ከሥዕላዊ መግለጫዎቹ ጋር አዛምዱ ም ለ ጩ ጥልፍቀሚስ ሀ መጫመ ሥመጦሥ ፌዴ ፈ ሇቆፋቴቁላ ሹራብ ለሊ ፐ ሸሚዝ ሐ ቁምጣ መ ቲሸርት ሠ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ አልባሳት ተፎ ኸሽ ገዳመጥ የጽዮን አዳዲስ ልብሶች ቅድመማዳመጥ ሥዕሉን ተመልከቱና ስለታሪኩ ገምቱ ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ቃላትሐረግ ፍቺ ተናገሩ ሀ ከረቫት ለ ኮት ሐ ቲሸርት መ የደንብ ልብስ ጻኸ ቃላት ፊደላቱን አጣምራችሁ ድምፅ በማሰማት አንብቡ ሀ ተሰቅለዋል ሒተደርድረዋል ለ ተቀምጠዋል መተንጠልጥለዋል አቀላጥፎ ማንበብ የአክሊሉ ነጭ ሸሚዝ የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ መጻፍ ፊደላቱን ነጣጥላችሁ በትክክል አንብቡና ጻፉ ሀ አንገቷን ለ ሸራ ጫማ ጠ ፈቀደላት ፊደላቱን አጣምራችሁ ጻፉና አቀላጥፋችሁ አንብቡ ሀእንድትሸጥ ሐቁል ቁል ሊሕእሕየፄደች መእንጫወት የምታውቋቸውን የአልባሳት መጠሪያ ቃላት ዘርዝራችሁ ጻፉ ምሳሌ ቀሚስ መፎ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ አልባሳት ። ታ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ አልባሳት ርፎ ድኅረንባብ ጥያቄዎቹን በታሪኩ መሠረት በቃል መልሱ ሀ የልጁ መኝታቤት የተዝረከረከው ለምንድን ነው። ርቢቶ መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ አልባሳት መመ ባለኹለት ባለሦስትና ባለአራት ፊደል ቃላትን መሥርታችሁ ጻፉ ምሳሌ ቢጫ ሸሚዝ ቁ ን ተ ሸ ይ ጣ ዝ ሰ ሚ ቢ ኛ ደ መ ቀ ና አቀላጥፎ ማንበብ ታጥቦ ጭቃ የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ መጻፍ ፊደላቱን ድምፅ በማሰማት በትክክል አንብቡና አጣምራችሁ ጻፉ ምሳሌ ጃኬታቸውን » ጃኬታቸውን ሀ ካኔትራቸውን ሐ ካልሲቸውን ለ ቁምጣቸውን የመድረሻ ፊደልን በመግደፍና በሌላ ፊደል በመተካት ቃላትን መሥርታችሁ ጻፉ ምሳሌ ዘለቀ ዘለለ ዘለፈ ሀ ጠራ ለ ወረደ ሐ ዘመረ በብዙ ቁጥር ቅርጽ ጻፉ ምሳሌ ቁምጣ » ቁምጣዎች ሀ ጫማ ለ ካኔትራ ሕ ፎጣ መ ካልሲ መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ አልባሳት መ በምሳሌው መሠረት ጻፉ ምሳሌ ወደወንዝ ወረዱ ሀ ወደተራራ ለ ወደመንደር ሐ ወደቤት ክለሳ ድምጽ በማሰማት በትክክል አንብቡና ጻፉ ሀ ነጭ ሸሚዝ ለ የውስጥ ሱሪ ሐ ቁምጣ ሱሪ የሚከተሉትን ቃላት በምሳሌው መሠረት ጻፉ ምሳሌ ሸሚዝ » ነጭ ሸሚዝ ሰፊ ሸሚዝ ጠባብ ሰሚዝ ሀ ልብስ ለ ፎጣ ሐ ካልሲ መ ጫማ የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሚልታችሁ ጻፉ ምሳሌ ይታጠባል ይለቀማል ይሰጣል ልብስ ይደርቃል ይተኮሳል ይለበሳል ጩጨ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ አልባሳት መ ፅ ማዳመጥ ብልን ጉንዳን ቅድመማዳመጥ ስለጉንዳን የምታውቁትን ተናገሩ ድኅረማዳመጥ ጥያቄዎቹን ባዳመጣችሁት ታሪክ መሠረት በቃል መልሱ። መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ወቅቶች መ ጻኸ ቃላት ድምፅ በማሰማት እያነበባችሁ አጣምራችሁ ጻፋፉ ሀ ገብሬዎች ሐ ውቅቶች ለ ሰብሎች መ ምንጮች በምሳሌው መሠረት ተጣማሪ ቃላትን አዋቅራችሁ ጻፉ ምሰሌ የጥቅምት አሸት ሀ የእህል ለ የበጋ ጠ የክረምት መ የገበሬ አቀላጥፎ ማንበብ በውድቅት ሌሊት የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ መጻፍ ነጣጥላችሁ ጻፉና አቀላጥፋችሁ አንብቡ ምሳሌ ጠብቷል ጠብቷል ሀ ተቃቀፉ ለ ቤተሰቦቿ ጠ ጓደኛዋ በቃሉ መሀል ፊደል በመግደፍና በሌላ በመተካት ቃል መሥርቱና ጻፉ ምሳሌ አለፈ » አደፈ አጠፈ አቀፈ አረፈ ሀ ጠየቀ ለ በቀለ ሐ ደረቀ በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ መስከረም ሐ ጠየቀ ለ ፈነዳ መ ልምላሜ መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ ወቅቶች መመ ክለሳ ለሚከተሉት ቃላት ፍቺ ጻፉ ሀ ጠባ ለ ዘመድ ሐ መርዳት መ መክረም አደይ በሚለው ታሪክ ከመምህራችሁ ጋር እየተቀባበላችሁ በትክክል በፍጥነትና በጥሩ አገላለፅ አንብቡ ኹኸሽ ገዳመጥ አስካልና ፄኖክ ቅድመማዳመጥ ሥዕሉን አስተውላችሁ ስለታሪኩ ገምቱ ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ባዳመጣችሁት ታሪክ መሠረት በቃል መልሱ። ደፎ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ታሪኮች ቁር ድኅረማዳመጥ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በታሪኩ መሠረት በቃል መልሱ። ጻኸ ቃላት ቃላቱን ድምፅ በማሰማት በትክክል አንብቡና ጻፉ ሀ ሳንባውን ለ አራጁ ሐ ፍለጋ ድምፅ በማሰማት በትክክል አንብቡና አጣምራችሁ ጻፉ ምሳሌ ሀ አጠገባቸው ን» አጠገባቸው ለ ባጋጣሚ ሐ ተሙለከተ መ ሲኩፋፈሉ ፎ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ ታሪኮች መ አቀላጥፎ ማንበብ ቀበሮና ቁራ የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ መጻፍ ረ ነጣጥላችሁ ድምጽ በማሰማት በትክክል አንብቡና ጻፉ ሀ እንደምትቀርብ ለ እንድታመጣ ሐ በመጀመሪያው በምሳሌው መሠረት ጻፉና በትክክል አንብቡ ምሳሌ ለመደ አየለመደ አየለመደች እየለመዳችሁ ሀ ጠየቀ ለ አሰበ ሐ ቀረበ መ ለመደ በምሳሌው መሠረት ጻፉ ምሳሌ አንበሳ ጎፈር ሀ ፈረስ ለ ዶሮ ጠ ጃርት መ በሬ ክለሳ ሐረጋቱን አቀላጥፋችሁ አንብቡና በትክክል ጻፉ ሀ ቅርጫ ሥጋ ለ ሙዳ ሥጋ ሐ ብልጊ ሴት ብልጊ ሴት የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ ሽሽ ገዳመጥ በቅሎ ለምን መካን ሆነች። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ ታሪኮች ቄተፒጀ ድኅረማዳመጥ ጥያቄዎቹን በታሪኩ መሠረት በጽሑፍ መልሱ ታሪኩ የተፈፀመው መቼ ነው። ዩ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ ታሪኮች ተ ጻኸ ቃላት አጣምራችሁ አንብቡና ጻፉ ሀ እምቢታዋን ጠ የተሪሪቁትም ለ እንስሳዋ በምሳሌው መሠረት ጻፉ ምሳሌ ነጨ » ነጭቻለሁ ሀ አመለጠ ሰ በላ ጠ አገኘ መ ነጨ አቀላጥፎ ማንበብ የተዛባ ፍርድ የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ መጻፍ አጣምራችሁ በማንበብ በትክክል ጻፉ ሀ ኢትየጵያ ለ መንግስታት ሕ አርቡኞች መ ሰሟት በሚከተሉት ቃላት በምሳሌው መሠረት ዓረፍተነገሮች መሥርቱ ምሳሌ ከተማ » በከተማ በርካታ ህዝብ ይኖራል በከተማ ብዙ ሸቀጦች ይሸጣለ ሀ አርበኛ ለ ሰላም ሐ ሀገር መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ታሪኮች ርኙ በምሳሌው መሠረት አጣምራችሁ ጻፉ ምሳሌ አዲስ አበባ » አዲስአበባ ሀ አዲስ ዘመን ጠ ቀይ ባሕር ለ ባሕር ዳር ክለሳ በምሳሌው መሠረት ዐምስት ጥምር ቃላት በትክክል ጻፉ ምሳሌ ሀ ባሕርዛፍ ለ ደብረኤልያስ የተዛባ ፍርድ የሚለውን ታሪክ በግላችሁ በትክክል በፍጥነትና በጥሩ አገላለጽ አንብቡ ስለምትወዲቸው የዱር አንስሳት አጭር አንቀጽ ጽፋችሁ አንበቡ መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ታሪኮች መ መውን የና ጻ ሁለገቡ ፍራፍሬ ቅድመማዳመጥ ከዚህ በፊት የምታውቋቸውን የፍራፍሬ ዓይነቶች ተናገሩ ድኅረማዳመጥ ሙዝን አንዴት መመገብ አንደሚቻል በዝርዝር ጻፉ ምሳሌ ሙዝ ተፈጭቶ ይበላል ጻፄ ቃላት ፊደላቱን ድምጽ በማሰማት አንብቡ ሀ ፍራፍሬ ሐ የሜሪባ ለ ተገንፍቶ መ ተፈጭቶ በምሳሌው መሠረት ሌሎች ቃላት ጻፉና አንብቡ ምሳሌ ፍራ ፍሬ ሞዋራፍሬ ቅጠላ ቅጠል »ን ቅጠላቅጠል መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የጓሮ አትክልት ተሰሙ አቀላጥፎ ማንበብ የሚከተለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ አኔ ማን ነኝ። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የጓሮ አትክልት ፎ ድኅረንባብ ጥያቄዎቹን በታሪኩ መሠረት በቃል መልሱ ሀ ቆስጣን ቀንጥሰው የወሰዱት ለምንድን ነው። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የጓሮ አትክልት ። መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ የአካባቢ ንጽህና ኀሖቴኀ ጻኸ ቃላት ቃላቱን ድምፅ በማሰማት አንብቡ ሀ እየለመደ ለ ያዳምጣል ሐ ስትቃርም በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ የተበከለ ለ አየለመደ ሐ ቋንቋ አቀላጥፎ ማንበብ ታሞ ከመማቀቅ የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ ፊሪ መጻፍ ድምፅ በማሰማት አንብቡና አጣምራችሁ ጻፋፉ ሀ አቃጠልን ለ አፁዱን ሐ ሱሰቡሰብን በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ ሥራ ለ ወራት ጠ መተባበር በምሳሌው መሠረት ስለሰላምታ አቀራረብ ጻፉ ምሳሌ ዓለሙ አንደምን አደርሽ። ጻኸ ቃላት ድምፅ በማሰማት አንብቡ ሀ ክንዋኔዎች ለ ዘመን መለወጫ ሐ ቃላዊ ሀብቶች በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ ባህል ለ ዋዜማ ሐ ማዜም አቀላጥፎ ማንበብ የሠርግ ዘፈኖች የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ ራሬ መጻፍ ነጣጥላችሁ ድምፅ በማሰማት አንብቡና ጻፉ ሀ ዋሽንት ለ አሰማራ ሐ እናዘጋጅ መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ ባህላዊ ሙዚቃ ሊብቴ በምሳሌው መሠረት ጻፉ ምሳሌ ዋሽንት ለመሥራት ሸንበቆ ያስፈልጋል ሀ ዋሽንት ለ ከበሮ ሐ ማሲንቆ መ ክራር በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ አሳያት ለ ጀመረ ሐ ምልክት መ ድምፅ በምሳሌው መሠረት ጻፉ ምሳሌ በዓል ይከበራል ሀ ሙሽራ ለ ቀለበት ሐ ሠርግ መ ልደት ክለሳ በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ አሳደጓት ለ ዘፈኑ ሐ አረሱ መ አረሙ ጅምር ሐሳቡን ጨርሳችሁ ጻፉ ራሔል አንደምን አደርሽ ሀና። ጻኸ ቃላት ጋጠ ጅም ሠ ሠ ድምፅ በማሰማት ነጣጥላችሁ አንብቡ ሀ ማንጎራጎር ለ መግረፊያ ሐ ትበጡችትለሽ በሀ ክፍል ላሉት ቃላት ተመሳሳይ ከለ ክፍል መርጣችሁ አዛምዱ ሆ ሉ ተበሳጨች ሀ አወያየች ትቆረጫለሽ ለ ተናደደች አማከረች ሐ የተፈተለ ይነካኩናል መ ትበጠሻለሽ የተገመደ ሠ ይዳስሱናል ረ ትስተካከያለሽ ጩ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ባህላዊ ሙዚቃ መ አቀላጥፎ ማንበብ የከበሮ አዘገጃጀት የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ መጻፍ ስንኞቹን በዜማ አንብቡ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ የኔማ ጉዴ ጨዋታ ነው ልማዶ በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ ሙልሙል ለ ልማድ ጠ ጨዋት በምሳሌው መሠረት ጻፉ ምሳሌ በቡሄ ፅለት ሙልሙል ዳቦ ይጋገራል ሀ በገና ፅለት ለ በኢድአልፈጥር ዕለት ክለሳ በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ ከበሮ ለ ማሲንቆ ሐ ክራር መ ዋሽንት ከበሮ አዘገጃጀት የሚለውን ታሪክ በተጋርቶ አንብቡ ስለምታውቁት የሙዚቃ መሣሪያ አዘገጃጀት ለክፍል ጓደኞቻችሁ ግለጹ ፎጀ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ባህላዊ ሙዚቃ መመ በህ ክፍል ላሉት ቃላት ተቃራኒ ከለ ክፍል መርጣችሁ አዛምዱ። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ባህላዊ ሙዚቃ መ ድኅረንባብ ጥያቄዎቹን በታሪኩ መሠረት በጽሑፍ መልሱ። የቃላት አጠቃቀም የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሟልታችሁ ጻፉ ቅድመማዳመጥ ለቃላቱ ተመሳሳይ ፍቺ ስጡ ሀ አስክስታ ለ ዘፈን ሕጠ ውዝዋዜ መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ ባህላዊ ሙዚቃ መ ድኅረማዳመጥ ጥያቄዎቹን በታሪኩ መሠረት በቃል መልሰሱ ሀ ባህላዊ ውዝዋዜዎች መቼ ይከናወናሉ። ጻኸ ቃላት ድምፅ በማሰማት አቀላጥፋችሁ አንብቡ ሀ ውገባወን ሐ ማንሳቀስ ለ ውዝዋዜሥምሥች መ ትኩሻቸወን በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ ጨፈረ ለ ለመደ ሐ አገዘ መ ባህል አቀላጥፎ ማንበብ ቀረርቶና ፉከራ የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ ጨፊ መጻፍ አጣምራችሁ አንብቡና ጻፉ ሀ ጥሩንባ ለ ነጋሪራት ሐ በጉና በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ ደወል ለ ቃጭል ሐ ከበሮ ቃላቱን ወደብዙ ቁጥር ለውጣችሁ ጻፉ ሀ ክራር ለ ዋሽንት ሐ ቃጭል መ ደወል ፎመወ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ ባህላዊ ሙዚቃ መ ክለሳ በምሳሌው መሠረት ጻፉ ምሳሌ የፈረስ ጭራ ሀ የፈረስ ሐ የበሬ ለ የዋንዛ መ የከብት ዓረፍተነገሮቹን አስተካክላችሁ ጻፉ ሀ የፍየል ጠፍር ቆዳ ይሆናል ለ አዋጅ ነጋሪት ሲታወጅ ይጎሰማል ጠ ፅናፅልና ቃጭል መሣሪያዎች የሙዚቃ ናቸው በምሳሌው መሠረት ጻፉ ምሳሌ ፎካሪ ይፎክራል ሀ አቅራሪ ለ ዘፋኝ ጠ አልቃሽ መ ጨፋሪ መይ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ባህላዊ ሙዚቃ ኀቴቴ መልካም ሥነምግባር ሰ ቅድመማዳመጥ ሀ ልጆች ጥሩ ሥነምግባር አላቸው ተብሎ የሚታሰበው ምን ምን ሲያደርጉ ነው። ጻኸ ቃላት ቃላቱን ድምፅ በማሰማት አቀላጥፋችሁ አንብቡ ሀ ዓይነሥውር ሐ ታናናሾቿ ለ ሥነምግባር መ ታላላቆቿ በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ መለሰች ለ ጠየቀች ሐ አዳመጡ ፎጀ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ መልካም ሥነምግባር ታር አቀላጥፎ ማንበብ የሚከተለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ ይቅርታ ጠይቂ አባዬ። የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ መጻፍ ቃላቱን አንብቡና ጻፉ ሀ ይኹውልህ ለ ጠየቀቻቸው ሐ ተመልከት ለሚከተሉት ቃላት ተቃራኒ ፍቺ ጻፉ ምሳሌ መስጠት » መቀበል ሀ ሁልጊዜ ለ መጣል ሐ መገሰፅ ጨጨ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ መልካም ሥነምግባር ሦቕፔሙ በምሳሌው መሠረት ጽፋችሁ አንብቡ ምሳሌ ምክር መስጠት ያስደስተኛል አስተያየት መቀበል ያስደስተኛል የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሟልታችሁ ጻፉ ምግባር ሥነ ክለሳ ድምፅ በማሰማት አቀላጥፋችሁ አንብቡ ሀ አድርገሀል ሐ ተመልከት ለ መቀበልን መ አውቃለሁ በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ ሳቀ ሐ መጠየቅ ለ ረፍት መ ይቅርታ ፎ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ መልካም ሥነምግባር የሐሳብ ማደራጃ ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ በሚከተሉት ቃላትሐረጋት አሚልታችሁ ጻፉ። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ መልካም ሥነምግባር ተዛተቴጵሮ ሽሽ ገዳመጥ ርህራሄን መማር ቅድመማዳመጥ ሥዕሉን አስተውሉና ስለታሪኩ ገምቱ ድኅረማዳመጥ ጥያቄዎቹን በታሪኩ መሠረት በቃል መልሰሱ ሀ ልጆቹ እንቁራሪቷን የተተናኮሏት ለምን ይመስላችል። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የምግብ አዘገጃጀት መ ። አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የምግብ አዘገጃጀት ጉልበት ሰጪ ክለሳ በምሳሌው መሠረት ወደብዙ ቁጥር ለውጣችሁ ጻፉ ምሳሌ የዱር አንስሳ የዱር አንስሳት ሀ የምግብ ዓይነት ሐ የመሀል ዳኛ ለ የሰው ልጅ መ የጓሮ አትክልት መምህራችሁ የሚያነቡላችሁን ሐረጋት አያዳመጣችሁ ከጻፋችሁ በላ በትክክል አንብቡ ምግቦች በበዓል ቀን የሚለውን ታሪክ ድምፅ በማሰማት በየግላችሁ በትክክል በፍጥነትና በጥሩ አገላለጽ አንብቡ በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ምሳሌ ሥጋ ተጠብሶ ይበላል ሀ ሙዝ ለ ወተት ሐ አንቁላል መ ብርቱካን መይመይ። መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ዲጂታል መሣሪያዎች ኀሖራ ድኅረማዳመጥ ጥያቄዎቹን በታሪኩ መሠረት በቃል መልሰሱ ሀ ሌሎች ተማሪዎች ምን ዓይነት ርዕስ የደረሳቸው ይመስላችል። መጡ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ዲጂታል መሣሪያዎች ር ጻኸ ቃላት ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሟልታችሁ ጻፉ ዓይነት ምሳሌ ጊን ን አቀላጥፎ ማንበብ የተሳሳተ የሰልክ ጥሪ የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ ይ መጻፍ አጣምራችሁ ጻፉና አቀላጥፋችሁ አንበቡ ሀ ሥነጽሑፍ ጠ ድምፁማገያ ለ ሙዝናኛ ቢጋሩን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሟልታችሁ ጻፉ መይ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ዲጂታል መሣሪያዎች ሓመሙመሴኹሱጂጵሜ በስልክ በመብራት በሒሳብ ማሽን በቴሌቪዥንና በመሳሳሉት መሣሪያዎች የምንጠቀምባቸውን ተቃራኒ ተግባራት በቃላት ግለጽጹ ምሳሌ ማብራት ማጥፋት ክለሳ መምህራችሁ የሚያነቡላችሁን ቃላት በትክክል ጻፉና አቀላጥፋችሁ አንብቡ ለአንድ ለማታውቁት ሰው ስልክ ደውላችሁ መልዕክት ተለዋወጡ ጥንድ ጥንድ እየሆናችሁ ጭውውቱን አቅርቡ በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ ዘጋ ሐ ደወለ ለ ደነገጠ መ ተቀበለ በምሳሌው መሠረት ጻፉ ምሳሌ ኣ ሮ ከ ተትዕፅግስት የሌለው ተዕግስት ያለው ስልኩን ዘጋሁብህ። ጻኸ ቃላት ቃላቱን አቀላጥፋችሁ አንብቡና ጻፉ ሀ ብሔራዊ ሐ ሥርዓት ለ ብርቅዬ መ አመጋገብ ቃላቱን በነጠላ ቁጥር ቅርጽ ጻፏቸው ምሳሌ ቀበሮዎች ን» ቀበሮ ሀ ዋልያዎች ሐ እንስሳዎች ለ ቡችላዎች መ አጥቢዎች አቀላጥፎ ማንበብ ዶልፊንና ዐዞ የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ የዱር እንስሳት ቴ መጻፍ አጣምራችሁ ጻፉና አንብቡ ሀ ቁልቁል ሐ ሲንገላታ ለ ዝንጣፊ መ ስትፈራሪገጥ በምሳሌው መሠረት መድረሻ ፊደሉን እየገደፋችሁ አዲስ ቃል ጻፉ ምሳሌ ተረዳችው ተረዳች ተረዳ ሀ አየችው ጠ ነከሰው ለ ያዘችው መ ለቀቀው ለቃላቱ ተቃራኒ ፍቺ ስጡ ሀ ቁልቁል ለ መንገላታት ሐ መወርወር መ መንከስ ቢጋሮቹን በደብተራችሁ አዘጋጅታችሁ አሟልታችሁ ጻፉ መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የዱር እንስሳት ቱሎሙሎመን ክለሳ መምህራችሁ የሚያነቡላችሁን ቃላት እያዳመጣችሁ ጻፉና አንብቡ የጉንዳንና የዋኔን ታሪክ ለክፍል ጓደኞቻችሁ በቃል ተርኩ በሚከተሉት ዓረፍተነገሮች መነሻነት ተገቢ ሥርዓተነጥቦችን በመጠቀም አጭር አንቀፅ ጻፉ ። ጻኸ ቃላት ድምፅ በማሰማት አቀላጥፋችሁ አንብቡ ሀ በርዝመታቸው ጠ ጆራቸውን ለ አንገታቸው መ ያስችላቸዋል በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ መተንፈስ ለ መሸከም ሐ ማሸተት አቀላጥፎ ማንበብ ቀጭኔ የሚለውን ታሪክ አቀላጥፋችሁ አንብቡ ፊ መጻፍ ቃላቱን አቀላጥፋችሁ አንብቡና በትክክል ጻፋፉ ሀ መፀዳጃ ለ ዝባድ ጠ ጥርኝ መ ቡችሎች መይ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምፅራፍ የዱር እንስሳት መ በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተነገር መሥርቱ ሀ ጥርኝ ለ ቅባት ሐ ሽቶ ቃላቱን በነጠላ ቁጥር ለውጣችሁ ጻፉ ሀ ጥርኞች ሐ ከረጢቶች ለ ቡችሎች መ እንስሶች በህሆ ክፍል ላሉት ቃላት ተቃራኒ ከለ ክፍል መርጣችሁ አዛምዱ ሆ ሎ ሴት ሀ ድፍን ትልቅ ለ የቆሸሸ ረዥም ሐ ወንድ የፀዳ መ ትንሽ ስንጥቅ ሠ አጭር ረ ከባድ ዝሆንና ቀጭኔን በማወዳደርና በማነጻጸር ግለጹ ዝሆን ቀጭኔ በኩምቢው በአፍንጫዋ ይተነፍሳል ትተነፍሳለች መ አማርኛ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የዱር እንስሳት መ ክለሳ መምህራችሁ የሚያነቡላችሁን ሐረጋት እያዳመጣችሁ ጻፉ ጥርኝ የሚለውን ታሪክ ድምፅ በማሰማት በየግላችሁ በትክክል በፍጥነትና በጥሩ አገላለጽ አንብቡ የምትወዱትን ተረት በክፍል ውስጥ ተርኩ በሚከተሉት ነጥቦች መሠረት በቡድን ሆናችሁ አጭር አንቀጽ ጻፉ ።