Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጅሮ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ የ«እግዚአብሔር እጅ ሥራ» የምንለውን ፍጥረተዓለም ጅማሬ ደፍሮ ለመናገር ሳይንስ በቂም ብቁም ስላለመሆኑ ግን ከእኔ አጅግ በተሻለ ፅውቀትና ቋንቋ በዚሁ ጋዜጣ ላይ የጻፉትንና የሚጽፉትን አማኝ ወገኖቹን ሐሳብ አጋራለሁ የስሌትንና የስሜትን ግንኙነት መሠረት በማድረግ ብቻም ሳይሆን እግዚአብሔር ለዕውቀት የሰዎችን አአምሮ እንደሚያነቃ ለመግለጽ እንደ አንስታይን ያሉ ታላላቅ የሳይንሳዊ ግኝት ሊቃውንት ወደ ስሌት ከማምራታቸው አስቀድሞ ስለ ነገሩ ተቀራራቢ ግምት ያሳድሩ ዘንድ መንፈሳቸውን ያነሣሣ ኀይል ስለመኖሩ የሰጡትን ምስአርነት አንደ ሶቅራጦስ ያለውን ስመ ገናና ፈላስፋም የፍልስፍናውን ጭብጥ ያስያዘውም ሆነ የእውነት ፍለጋው ራሱ ውስጡን በሚጐተጉተው ድምፅ በአእ ሃርር የሚነቃቃ ስለመሆኑ ታሪኩን ዋቢ በማድረግ ጽፌአለሁ ሁሉም ቢሆን ዐውቆም ሆነ ሳያውቅ ሆኖም ነፃነቱ ሳይነካ ለራሱ ደስታ ነገር ግን ለእግዚአብሔር ዐላማ መፈጸም የሚያበረክተው ድርሻ አለው ቢያንስ ይህ የእኔ እምነት ነው። የሰው ክቡርነትና ከፍታ በነገር ሁሉ ክብርን ለእግዚአብሔር በመስጠቱ የሚሰካ በመሆኑም «አርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል» የሚል ትሕትና «ላደርግ የሚገባኝን ያደረግሁ ተራ አገልጋይ ነ የሚል እውነተኝነት ከሰው ሁሉ ይጠበቃል እንግዲህ ትምክህት የለም «ዐውቄአለሁ» የሚለው ጉበዝም ሆነ «አምኛለሁ» የሚለው ጀግና ሊለው የሚገባው ይህንኑ ነው ተፈጥሯዊው ስጦታም ሆነ መንፈሳዊው ጸጋ የተገኘው ከእርሱ ዘንድ በመሆኑ በሁለቱም ዘንድ «ክሬዲቱን» መውሰድ ያለበትና የሚገባው አርሱ ነው መመካት ግድ ከሆነም የተፈቀደው በእርሱ መመካት ነው መጽሐፍ የሚለው እንዲህ ነው «ጠቢብ በጥበቡ አይመካ ኀያልም በኀይሉ አይመካ ዐዋቂም በዕውቀቱ አይመካ ጽድቅንና ፍርድን በምድር ላይ የሚያደርግ አርሱ መሆኑን በማወቁ በዚያ ይመካ ለነገሩማ ከአላማኝ ተሟጋቾቻችን ጋርም ሆነ ከቲፎዞዎቻቸው ጋር «ያጋጨን» ነገር ቢጨመቅ የሚወጣው የነጠረ ነገር የአንደኛው ወገን በራሱ የመመካት ዝንባሌና የሌላው በእግዚአብሔር የመደገፍ ልዩነት እንጂ በዕውቀትም ሆነ በትጋት ከአላማኞቹ አንሶ የተገኘ አማኝ በመኖሩ አልነበረም በዚህ ተወዳድሮ መበላለጥ ካለ ግን በላጩ የጥበቡ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት የዕውቀቱ ዳርቻም ቅዱሱን ማወቅ የሆነለት ወገን መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው።
«እግዚአብሔር የሰው አእምሮ ፈጠራ ነወ» ላሉትም ሆነ «የአርሉ መኖርና አለመኖር በእኛ ዕውቀት የሚዳኝ አይደለም» ሳሉት አላማኞች መልስ መስጠቴን በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችም ላይ ሙግት መግጠሜን ቀጠልኩ በግንቦቱ ሀገራዊ ምርጫ ግርግር የጋዜጣው ኅትመት እስከተቋረጠ ጊዜ ድረስ ይህንኑ እያደረግሁ ነበር በ ዓም ደግሞ በአዲስ አድማስ ላይ ይህንኑ የሚመስል ሰጥአገባ ሲጀመር ወራትን ያስቄጥራል የሚል ግምት አልነበረኝም በአዲስ አድማስ ለተነሣው የአማኝአላማኝ የጦፈ ክርክር መነሻው እንደ ኔሸኑ ሁሉ ከጋዜጣው ትፐህ ዐምደኞች አንዱ በሆኑት ሌሊሣ ግርማ የተጻፈ ርእሱነገር ነበር ሌሊሣ «ሰው የእግዚአብሔር ሮቦት» እንደሆነ አስመስለው በአንዳች ፍልስፍናዊ ዘዬ ለጫሩት ሐሳብ ኬሚካል ኢንጂነሩ ጌታሁን ፄራሞ ምላሸ መስጠታቸውን ተከትሎ የተለኮሰ ነው እግዚአብሔርና ሰው ያላቸው ግንኙነት ከቶም እንዲያ እንዳልሆነ ከእምነትም ሆነ ከአመክንዮ አንፃር ነገሩ ያለማስኬዱን ተንትነው መጻፋቸው ሌሊሣን በማስቂጣቱም በኀይል ተቀጣጠለ ሌሊሣ የእምነትን ጎዳና ይልቁንም የክርስትናን ሃይማኖታዊ አሳቤዎች እያንኳሰሱና እያጣጣሉ መጻፋቸውን በቀጠሉ ጊዜም ዶክተር ፈቃዱ አየለ የሚባሉ ሰው ብቅ ብለው ስለ እምነትና ምክንያት ትርጉም ስለ ሳይንስ ጥቅምና ዐቅም ስለ ፍልስፍና ከንቱ የሐሳብ ሩጫነት በሚገርም ብስለትና ሥነ ጽሑፋዊ ለዛ መጻፍ መጀመራቸው እሳቱን የበለጠ አንቦገቦገው የዶክተሩ ተከታታይ ጽሑፎች ይዘት የእምነትን ዋጋ ያላቀ ታላቅ ጸጋነቱንም ያለልክ ያገዘፈ ነበርና አላማኞቹን ጸሐፍት ከያሉበት አጠራራ እርሳቸው ደግሞ ለዚያ ቀን ሆን ብለው የተዘጋጁ እስኪመስል ከየትኛውም የዕውቀት ጥግ ለሜነሣባቸው ሙግት በመረጃ የደረጀና በምክንያት የሚተነተን አስገራሚ ምላሽ ነበራቸው ዶክተሩ ለእምነት ዘብ ከመቆም አልፈው ሄደው ወደ አጥቂነት በተሸጋገሩበት ወቅት ደግሞ «እምነት መንፈሳዊ ሳይንስ» በሚል ርእስ ያቀረቡት ጽሑፍና «ዐላማዬ ፍልስፍናን መሞገት ሳይሆን መደምሰስ ነው» ማለታቸው አላማኞቹን ክፉኛ ያወራጨ ሆኖ ተገኘ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ኦኔም ድንገት ዘው ብዬ የገባሁት በዚህ መካረር ውስጥ ነው ዶክተሩ አማኝ ብቻ ሳይሆኑ እምነታቸውን በማን ላይ አእንዳሳረፉም ከአጻጻፋቸው ገብቶኛልና ላግዛቸውም ባይሆን ከጎናቸው ለመቆም ቢያንስ የአርሳቸውን አይታ የሚጋሩ አንባቢዎች እንዳሉም ለመጠቆም ተነሣሣሁ በአንዱ ቀን ላይም አስተያየቴን ለጋዜጣው በመላክ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባውን ተቀላቀልኩ ሙግቶቹ ጋብ እስካሉበት ጊዜ ድረስም እየጻፍኩ ነበር ከዚህ ቀደም አንዳንድ አንባቢዎቼና ወዳጆቼ ጽሑፎቹን ወደ መጽሐፍ እንድቀይራቸው ከምክር አልፈው የጐተጎቱኝ ቢሆንም በጎ ሐሳብነቱን ከመቀበል ውጪ ተነሣሽነቱ አልነበረኝም ሆኖም ባለፉት ወራቶች ላይ የተወሰኑትን በዚህ መልክ የማዘጋጀት ሐሳብ ወደ ልቤ መምጣቱንና የብዙ ሁኔታዎችን መገጣጠም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቆጥሬ መንቀሳቀስ ጀመርኩ ለዚህ ተግባር ስነሣና የእርማት ሥራዬን ስጀምር በአንዳንዶቹ ርእሶች ሳይ ዐውዱን ጠብቄ ቢጨመሩ ያልኳቸውን ጥቂት ሐሳቦች ከማከሌ በቀር ሁሉም በጋዜጦቹ ላይ እንደወጡት ሆነው የቀረቡ ናቸው የዚህ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ዐላማ ደግሞ ከጅምሩ አንሥቶ የመማማር እንጂ በክርክሩ አንዱን አሸናፊ ሌላውን ተሸናፊ አድርጎ የማሳየት ገድል አይደለም ሊሆንም አይገባም። አ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ዛ። መልካም ንባብ ሽመልስ ይፍሩ ዓም የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ክፍልአንድ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ በኔሽን ጋዜጣ ላይ ዓም የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ እግዚአብሔር የሚገለጥ አንጂ የሚፈጠር አይደለም። ሆኖም እምነት የፍጹሙን ፍጹምነት ማረጋገጫ መንገድ አንጂ ሁሉን ነገር በአንዴ ዐውቀው የሚጨብጡበት ምትሃት እንዳልሆነ ለሁላችሁ የታወቀ ይሁን እግዚአብሔርም ራሱ በአእምሯችን አንድ ጥግ የሚቀመጥ ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔር ባልሆነ ነበር ጎርጎሪዮስ ሆይ በሃይማኖት ሁሉን የሚያውቀው በእምነት ይታወቃል እንጂ እግዚአብሔር በፍጹምነቱ እንዳለ ማመን ከፍለጋ አያጐድልም የአማኙ ሰው ታላቁ መመኪያና ተስፋ ግን ሕይወት በጣም ምሥጢርና ውስብስብ ሆና ስታስጨንቀው ጣልቃ ገብቶ የሚያሳርፈው አምላክ ያለው መሆኑ ነው በእርግጥም የሁሉም ነገሮች ምነጭ በሆነው «አብ» የሁሉም ነገሮች መፈጠር «ምክንያት» በሆነውም «ወልድ» የልብንም ዐይኖች በሚያበራው «መንፈስ ቅዱስ» ማመን በእጅጉ ያሳርፋል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ «እግዚአብሔር ሁሉን እንደሚችል አምላክ ተገለጠልኝ» የሚል በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የተጻፈ አማኛዊ ምስክርነት ቢኖርም ጎርጎሪዮስ ግን «እግዚአብሔር የሚለው ሐሳብ በራሱ ማረጋገጫ ሲቀርብለት ያልቻለ በሰው ደስታና ዕድገት መካከል ጣልቃ የሚገባ ሐሳብ ነው» ይሉናል «የዚህ ሐሳብ ፈጣሪዎች የነበሩትን እስራኤላውያን ብንመለከት ስለ ዲሞክራሲና ነፃ ሐሳብ ዕውቀቱም ሆነ ሐሳቡ አልነበራቸውም የእምነት ነፃነትም በእነርሱ ዘንድ ቦታ አልነበራትም» ሲሉም አነዚያ ሰዎች ራሳቸው በፈጠሩት እግዚአብሔር ነፃነታቸውን ተገፈውና ተጨቀጐነው ስለመኖራቸው ጽፈዋል እውነቱ ግን ከዚህ አስተያየት በጣም ይርቃል። ካሉን በኋላ በክፍት ቦታው ስሙን ሞልተን የምናነበው የትኛውም ነገር አርሱ እግዚአብሔር ሊሆን እንደሚችል ነግረውናል ሐሳቢቱ እውነታውን ላወቁቱ ከትከት አድርጋ የምታሥቅ ቀልድ ብትሆንም እኔ ግን «እግዚአብሔር ከቶም እንዲህ አይደል ብዬ ጥቂት ሐሳብ መሰንዘሬ አልቀረም ባ ሳምንት «ሰሞኑን እግዜሩ በወጣት ኢትዮጵያዊያን ነፍሶች ወቴ በመግቢያቸው የሳይንስን የፍልስፍናንና የፃይማኖትን መሠረታዊ ባሕርያት ሲዘረዝሩ ካነሥት ገዳይና ካልተስማማሁበት ነጥብ ልጀምር «ብዙ አንፃራዊና መሠረታዊ የሆነ የአመለካከት ተቃርኖ የሚገኘው በሳይንስና በሃይማኖት መካከል ነው ምክንያቱም ሳይንስ ትኩረቱ ነባራዊው ዓለም ላይ ሲሆን ሃይማኖት በተቃራኒው ትኩረቱ መለኮታዊ ጉዳዮች ሆኖ እናገኘዋለን» በሚለው የወቴ ሐሳብ ማለቱ ነው ምክንያቱም ከነባራዊው ዓለም እውነታ ጨርሶ የተፋታ ሥነ መለኮታዊ እሳቤ እኔ አሁን በማወራለት እምነት ግንዛቤ ውስጥ የሴለ በመሆኑ ነው ምናልባት ይህ የቁስአካሉን ዓለም ነባራዊ እውነታ መጨበጫ እንደሌለው ቅዣዙት የሚቄጥሩትን የምሥራቃውያኑን ፃይማኖት ይመለከት ይሆናል እንጂ ለተፈጥሯዊው ሳይንስ መወለድም ሆነ ማደግ ክርስቲያናዊው እምነት ያበረከተውን የጐላ ድርሻ ማንም የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ የሚክደው አይደለም ይልቁንስ መጽሐፍ ቅዱሳዊው የዓለም ዕይታ ከ ርዉ ርበ ህፎ የሳይንስ ነፍሱ እንደሆነ ብዙዎች የሚስማሙበት ነው እግዚአብሔርንና የፍጥረቱን ሥርዓት ባልተገባ መልኩ ከሚተረገሩመውና ከሚተነትነው መሳይ ሳይንስ በቀር ተፈጥሮ የተፈጥሮ ሳይንስና የክርስትና ሃይማኖት ወዳጆች እንጂ ጠበኞች ሆነው አያውቁም ብዙ አላማኞች ለሳይንስና ለሃይማኖት አለመግባባት ደጋግመው የሚያነውጮት ምሳሌ የጋሊሊዮን ሳይንሳዊ ምልከታና የዘመኑን የክርስትና አባቶች ተቃውሞ ቢሆንም ዛሬ ላይ ግን ያ ውፃ የሚቋጥር መከራክሪያ ለመሆን አይበቃም ይልቁንስ ጋሊሊዮን ራሱን ጨምሮ ከዚያ ቀደምም ሆነ በኋላ የመጡትን ዐያሌ የሥነ ፍጥረት ሊቃውንት አማኞች እንዲሆኑ ያስቻለ የእምነትና የተፈጥሮ መስተጋብር በተቀናጀው ዓለም ውስጥ ይገኛልና የእነዚያን አበው ስሕተት ለማጋነን ካልሆነ በቀር ሌላ ፋይዳ የለውም የአተረጓጐም ካልሆነ በቀርም የፍጥረቱ ውብ ሥርዓት ወደ ፈጣሪ ማመልከቱም ሆነ በመጽሐፍ የተነገረው የእርሱ ባለቤትነት መቼም ቢሆን የሚጋጩ ዓይደሉም ወቱ ካነሷቸው መሠረታዊ ነጥቦች መካከል ፍልስፍናና ሃይማኖት በተለያየ መንገድ ስለሚፈልጉት የእግዚአብሔር ህላዌና ተፈጥሮ ከ ይርበ ከከ ዐየ ገዳይ ሲያወሱ «ፍልስፍና ነዓ በሆነና በምክንያት በተደገፈ ዕውቀት ሲያስተምር ፃይማኖት ደግሞ መለኮታዊ ሕግጋትንና እምነትን ብቻ የሚሰብክ ነው» በማለታቸው ሣሃይማኖትን በሰው የሐሳብ ስፋት ላይ ገደብ የሚጥል ነፃ ሆኖ ማሰብን የሚከለክልና ጨርሶ ምክንያት የማይጠየቅበት ጭፍን ገዞ በማስመሰላቸውም አልስማማም ለምን። ከተባለም በእምነት በኩል የሚገኘው መሰኮታዊ እውነት ለምክንያታዊው ዓለም ጨርሶ ባዕድ አይደለምና ነው ምንም እንኳ በእምነት በኩል ያገኘነውን አረጋግጦት ይህ ዓለም በሚፈልገው መልኩ ማቅረብ ቢቸግርም ፈጽሞ የማይተነተንና የማይብራራ ግን አይደለም የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ በእበህ እግዚአብሔር ሁሉን በምክንያትና በዐላማ የሠራ ስለሆነ ለሰው መኖሪያ የፈጠረው ዓለም በሰው አመዛዛኝ አእምሮ ሀል እ ሲሊዘረዘርና ሊተነተን በሚችል ስሌት የተቀመረ ሀበሀከሃ ሀ በምክንያት ሊወራረድ የሚችል ግልጽ አወቃቀር ህርርርፀ ያለው ነው በሁሉም ሁኔታ ላይ እርግጠኛ ለመሆን የዐቅም ውስንነት ቢኖረውም የሰው አእምሮና ልቦና ግን የተፈጠረውን ብቻ ሳይሆን የአስገፒውን አግዚአብሔርን ሁኔታ እንኳ በክፊል የመገንዘብ ችሎታ እንዳለው መካድ አንችልም ጨጩጩ ከከ ርቤ የሃ በዐሃ ክክሰ ርቨ በአንዳንድ ፈሳስፎች ዘንድ እምነትና ምክንያት ሀከ ርኪ መሳ ለመሳ የተሰለፉ ፍጹም ተቃራኒ የተገንዝቦት ዓይነቶች ተደርገው ቢወሰዱም ባመነ ሰው ልብ ውስጥ ግን ሁለቱም በተለያየ አቅጣጫ ወደ አንዱ ባሕርይ የሚፈስሱ ጅረቶች ናቸው እንዲህ የማያደራርስ ከፍተኛ ጠብም በመካከላቸው የለም የአገላለጽና የቋንቋ ፐጐዳይ ካልሆነ በቀር ሁለቱም በቄይታ የሚደርሱበት ቦታና ሁኔታ የተለያየ አይሆንም በመካከለኛው ክፍለ ዘመን ላይ «የአኛ ዕውቀትና ትምህርት ብቻ ምክንያታዊ ነው ይል ለነበረው የፍልስፍናው ዓለም ጩኸት ተገቢውን ምላሽ በመስጠት ተግተው ከሠሩት ክርስቲያን ፈላስፎች መካክል ቶማስ አኩዩነስ ከእምነት በመነጨው ዕውቀትና በአእምሮ ተገንዝቦት መካከል ምንም ዓይነት ግጭት እንደሌለ ያስረዳ ፈላስፋና የሥነ መለኮት ሰው ሲሆን ልክ እንደ አርሱው ሃይማኖታዊ ማዕረጋቸው ቅስና ሆኖ ሳለ በርክሌይና እና ዊልያም ፕሌይም ከእምነት ባሻገር ሄደው በፍልስፍና ማሳየት የፈለጉት ይህንኑ ነበር ሊቃውንቶቹ ኒውተንና ፓስካልም የዚህ ዓለም ሳይንስ በቅጡ የዘለቃቸው ቢሆኑም የልባቸው ናፍቆት ግና ከዚህ ከሚታየው ዓለም ተሻግሮ የፄደበት ሰበብ አግዚአብሔር ከተፈጥሮ በላይ ከሳይንስ በላይ ከሕይወት በላይ መሆኑ ስለገባቸው ነው የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ የወቴ «የሁሉም ልክ ነው» ትምህርትና «የሁሉም እግዚአብሔር ነው እምነት ምንጭ የምዕራቡ ፍልስፍናና የምሥራቃዊያኑ ፃይማኖት ቅልቅል ሲሆን ለእኔ ከበቀሉበት ክልልና ከስያሜያቸው ልዩነት በቀር መሠረታዊ ጠባያቸው ተመሳሳይ ነው ሁሉም ለዕውቀታቸው እውነትነት ማስተያያ የሚሆን ወጥ ሜሚዛን ጾዉ የሌላቸው በጥርጥር የተሞሉና በማይጨበጥ ሕልመኛ ሥነልቦናቸው የሚታወቁ ናቸው ለዚህ ደግሞ የዛሬው ምሳሌያችን ወቴ ይሆናሉ የወቴ ጽሑፍ ከፍልስፍናው ዘርፍ ባመዛኙ «ጠርጣሪነት» እና «አንፃራዊነትን» ያቀፈ ሲሆን ፃይማኖታዊ ዕይታው ደግሞ የ«አምላከብዙነት» ከ አምነት ይመስላል እነሆም የወቴ እዚህና እዚያ የመርገጥ ባካኝነት እንዲህ ይሞገታል ወቴ ነገራቸውን ሲጀምሩ «እግዚአብሔር ከየነፍሶቻችን ውስጥ አርነት ወጣ» ማለታቸውን ይረሱና «እግዚአብሔር ይህ ነው ልንል የምንችለው በምን መልኩ ቢገለጥልን ነው። ነፃነት ከሰው ልጅ መሠረታዊ ተፈጥሮዎች መካከል አንዱና ዋነኛው ቢሆንም በሐሳብ ነፃነት በግለሰብ ነፃነት በወሲብ ነፃነት በወዘተ እየተፈለገ ያለው ግን ከእግዚአብሔር ሕግ ጨርሶ የመላቀቅ ዝንባሌ ነው እርሱ ግን ለሰው ፍላጐትን ብቻ ሳይሆን ከሁሉም ዓይነት ፍላጐቶቹ ጋር ሕገልቦናንና የኅላፊነትን ስሜት አብሮ ስጥቷል ብዙ ጸሐፍት ወሲባዊ ተፈጥሮ በውስጡ ከያዘው ጥልቅ ፍቅራዊ ትርጓሜ በላይ አካላዊ ሐሴቱን የሥራቸው ግነት ዋነኛ አካል አድርገው ያቀርባሉ ከጾታዊ ተራክቦው በፊት ሊታሰብ ስለሚገባው ልባዊ ገሩድኝትና የመንፈስ ንጽሕና ብዙም ሲጨነቁበት አይታዩም ነገሩ ከዚያ በላይ የያዘውን የላቀ ዋጋ ለማስተዋል የሚሹቱ በጣም ጥቂቶች ናቸው ወሲባዊ ተፈጥሮ አጅግ ትኩረት የሚስብ ለሰው ልጅ ልዩ ትርጐም ያለውና ከምናስበው በላይ ውስብስብ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን ከሁለት ተጓዳኞች አካላዊ ንክኪ በላይ ስሜቱን ጥልቅ ሰብአዊ ትርጐም እንዲይዝ አድርጎ እንደሠራው የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ አያጠያይቅም ራሳችንን አአምሮ እንደሌላቸው እንስሳት ካልቄጠርን በቀር ወሲብ ብቻውን የስብእናችንን ሙሉ መልክ አንደሚገልጥ «ዕውቀት» ቄጥሮ «ፅድሜ ለሳጥናኤል ዕድሜ ለእባቡ» ብሎ መቀኘት ስሙ አላጋጭነት ነው የመጽሐፍ ቅዱሱ የ«ብሉ» እና «አትብሉ» መለኮታዊ ድንጋጌም በሰው መታዘዝና አለመታዘዝ መካከል ያለውን ንፅፅር ለማሳየት የተጻፈ መሆኑ ታጥቶ አይደለም በኳለሳወዘፍጥረት ጸሐፊ «ማወቅ»ን እንዲወክል የተመረጠው የወሲብ ፍላጐት እግዚአብሔር አስቀድሞ ለፍጡራኑ ደስታና መራባት ቀምሮ ያዘጋጀው ከድንቅ ጥበባቱ አንዱ እንጂ የተከለከለው ፍሬ በመበላቱ ምክንያት የተፈጠረ አዲስ ነገር አይደለም ከፍሬዋ መበላት በኋላ በአዳምና ሔዋን ውስጥ የተፈጠረው የእኔነት ስሜትም ሆነ በፅራጐትነታቸው የመተፋፈር እንግዳ ጠባይ በዚያ ጥልቅ ስብእና ውስጥ ጣልቃ የገባውን የ«መለያየት» መንፈስ ቢያሳይ እንጂ እንደ ክለሳወዘፍጥረት ጸሐፊ ሕግ ተላሳፊነቱ ያስከተለው ውጤት እርሳቸው የገባቸውን ዓይነት አይደለም ይልቁንም ነገሩን በሚገባ ካጤንነው የተከለከለውን በመብላት የተደረገው አለመታዘዝ ካመጣው ዘርፈ ብዙ ጣጣ መካከል በዋነኛነት መጠቀስ የሚገባው እግዚአብሔር ለስው ልጅ በሰጠው ጾታዊ ሥነ ልቦና ላይ ጥዮር ጥላውን ማሳረፉ ነው ለዚህም ነው ዛሬ ወሲባዊ ጐርኝት የተቃራኒ ጾታዎች ጥልቅ ዝምድና መገለጫ የመሆኑን ያህል ሕይወትንም በማዘበራረቅ ኀይሉ ጉልሕ ድርሻ የኖረው ዛሬ በዓለም ላይ ከሚሠሩት ወንጀሎች ውስጥ በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ከወሲብ ጋር ያልተቁራኘው ጥቂቱ ብቻ ነው አስቀድሞ እግዚአብሔር በአምሳሉ በፈጠረው ሰው ኅሊና ውስጥ ሞራል የሚባልና በአመዛኙ ባሕርዩን ሊገልጥ የሟችል ልከኝነት አስቀምጧል ሕገልቦና ሰው በአንድ አሳቢና አመዛዛኝ ፈጣሪ የተፈጠረ ስለመሆኑ ከሚረጋገጥባቸው ሰበቦች አንዱ ነው ሥነ ምግባር ተፈጥሯዊ መሠረት ያለውና የሰው ልጅ ባሕርይ ትልቁ መገለጫ ነው ከጥሩነት ጋር ከመልካምነት ጋር ይያያዛል ማንንም ያለመጉዳትን ሐሳብና ፍላጎት በውስጡ ይዛል ረረ ። የአውነተኝነት ለሕግ የመገዛትና የመሳሰሉ ቀና ስሜቶች ማሳያ የሐሳብና ፈቃድ ህጣበ ጤናማ ስምምነት መገለጫ ነው የገዛ ራስን ትንሽ ማንነት ከሰፊው ዓለም ሁኔታ ጋር አስታርቆ የመኖር ብልኀኅትም በውስጡ ይገኛል የሰው ዘር ሁሉ ደግሞ ይህ ዓይነቱ የጋራ ስሜት ጠር አለው ተወደደም ተጠላም ነገሩ ተፈጥሯዊና ፀፎዉ ተጨባጭ ክርዘሃ ነው ሥነ ምግባርና የአግዚአብሔር ሐሳብ ከፍ ርየ ደግሞ በጣም የተቀራረቡ ናቸው በእርግጥም «እኛ ትክክልና ስሕተት የሆነውን የሚነግረን ኅሊና የተሰኘ ውስጣዊ ሐሳብ አለን ኅሊና የሰው ልጅ ንቃተኅሊና አንደኛው ክፍል ነው የሥነ ምግባር ግዴታችንን ለመወጣትም የኅሊና አስፈላጊነት አጠያያቂ አይደለም» እነዚህ ግብረ ገባዊ እሴቶች ሃይማኖት በሌላቸው ሰዎች ዘንድ እንኳ በእውነትና በውሸት በመልካምና በክፉ መካከል ያለውን ልዩነት እንዲገነዘቡ ያስችላቸዋል ይህ ተወራሽ ኀሊናዊ መረጃም ከመጀመሪያዎቹ ሰዎች አዳም እና ሔዋን ወደ ሰው ልጆች ሁሉ የተላለፈ ነው የሰው ልጆች ሕግ ተላላፊነትና ለእግዚአብሔር አለመታዘዝ በመጀመሪያው አዳም በኩል አንደመጣ ቂይቶም በሁለተኛው አዳም በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል የመጣው መታዘዝም ለሚቀበሉት ሁሉ ከፍርድ የመዳን ምክንያት እንደሆነ በወንጌል የተጻፈ ነው ሞራል በየትኛውም ማኅበረሰብ ውስጥ የሰዎችን የባሕርይ አንቅስቃሴ የሚቁጣጠርና መልሶም የሚያንፀባርቅ የሰብአዊ ኅሊናችን አንዱ መልክ ነው እያንዳንዱ የሰው ልጅ ዘመን የራሱን ልዩ ገጽታ የተላበስ ቢሆንም የየራሱን አካባቢያዊ ሕግና ደንብ በማውጣት ልክ የሆነና ያልሆነ እያለ የሚያምንባቸው ማኅበራዊ ድንጋጌዎች የመነጩበት ቦታ ግን አንድ ነው ዘመንም ሆነ ከባቢያዊ ሁኔታ ይሽሩት ዘንድ ዐቅም የሚያጥራቸው ጋርዮሻዊ የሕገልቦና ሚሜዛን በሁሉም ማህበረስብ ወስጥ እንዳለ ማንም ሊያስተባብል አይቻለውም ያ ደግሞ የሰውን ልጅ በሥርዓት እንዲኖር የሚያግዝና የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ መለኮታዊ አሴቶቹም የሚፈልቁበት ነው «በአንተ ላይ ሊደረግብህ የማትሻውን በሌላው ላይ አታደርግ የሚለው ወርቃማ ሕግ የብዙ ታላላቅ ሃይማኖቶችን ቀልብ የመግዛቱም ምሥጢር ይኸው ነው ለማንኛውም ግን የአግዚአብሔር «ብሉ» እና «አትብሉ» የሰውን መታዘዝና አለመታዘዝ ለማወቅ የምርጫ ነፃነቱን ሳይፃረር ከፍቅር ጥያቄ ጋር ተጣጥሞ የቀረበ መፈተኛ መሆኑን ማሰቡ ለሁላችንም ይጠቅማል ይህን ዓለም የሠራው አምላክ የጥበብ ብቻ ሳይሆን የሞራልም ምንጭ ነው እነዚህ ከመነጩበት የፍቅር አምላክ ጋር መተላለፍ እጅግ አሳዛኝ የሕይወት ዕጣፈንታ ነው ከዚያ ለማምለጥ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት በኩል አዲስ ፍጥረት የመሆን ዕድል ለስው ዘር በሙሉ ተሰጥቷል ከእርሱ የሚገኘው አዲስ ሰብእና ከጥንቱ የእውነት ምንጭ ጋር በመታረቅ የጸና በእርሱ ጸጋ ከእርሱ ጋር ውሕደትን የመፍጠርን ፍላጐት የያዘ ነው አሊያስ «ከሥጋ የተወለደ ከሥጋ ነውና» ያንኑ የሥጋን ነገር እንዳለመ ዘመኑ ያልቃል አዳምና ሔዋን የሰው አእምሮ የፈጠራቸው አፈ ታሪኮች አሊያም እንደ ሕያዋን ባለ ታሪኮች ሳይሆን እንደ ልብወለድ ገጸ ባሕርያት እንድንመለከታቸው ለሚደክሙ ሁሉ የምለው ይህንን ነው በሰው ዘር የታሪክ መዛግብት የምናገኛቸውን የትኞቹንም ታሪካውያን ያለ በቂ ትችት እንደማናስወግዳቸው ወይም ታሪካቸውን አጣመን ለማቅረብ እንደማይገባን ሁሉ አዳምና ሔዋንም በአንድ ወቅት በምድር ላይ ኤደን በምትባል አትክልት የሞላባት ሠፈር ሲኖሩ ቄይተው ኋሳም መባረራቸውን የሚገልጸውን የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገብ ሰመካድም ሆነ አጣሞ ለማቅረብ የሚያስችለን በቂ ምክንያት የለንም ይልቁንስ ለኛ ለምናምን አዳምና ሔዋን በሐሳባችን ወስጥ ያሉ የአስተሳሰባችን ነፀብራቆች እንጂ ሁለት ግለሰቦች ብቻ አይደሉም የሰዎቹ ታሪክ ከማንኛውም ታሪክ በሳይ ከሰብአዊ ኅሊናችን ጥልቀት ጋር የተቄራች ምስሎችንና ምልክቶችን ይዘው መገኘታቸውም ያስደንቀናል በእርግጥም ደግሞ አዳምና ፄዋን በሰው ዝር ጠቅላላ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ተሞክር ውስጥ የሚገኙ ሁኔታዎችን ሁሉ አመልካች ናቸው ታሪካቸው ራሱ የሰውን ዘር አጠቃላይ ሁኔታ የሚመለከት ዓይነተኛነት አለው የዛሬውን ዓለም ሰው ጥልቅ ስሜት የሚያብራሩና ፍላጐቱንም የሚገልጹ። ዳሩ ዶክተር ፈቃዱ «እምነት መንፈሳዊ ሳይንስ ነው» ሲሉ ምን ለማለት ፈልገው እንደሆነ የሁላችንም ልቦና ያውቀዋልና ብዙ አያከራክርም ሌላው በዶክተር ፈቃዱ ግንዛቤ እውነታን ለመገንዘብ ያሉን የአይታ አማራጮች ሁለት ብቻ ሲሆኑ ከሳይንስና ከእምነት ውጪ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ያለ ፍልስፍና ሁሉ እንደ ክንቱ ሩጫ ተቄጥሮ ቅርጫት ውስጥ በመጣሉ ተስፋሁን የተቆጩለት ጉዳይ ሆኗል ግና በፈላስፎቹም ሠፈር ቢሆን ያለው ፍለጋ ከእነዚህ ውጪ አልነበረም ከጥንት እስካሁን ሲታሰስ የኖረው የሰውን አካልና መንፈስ በሐ ተዛምዶና ልዩነት ለመተንተን የመጣር ነው ይህንን ያላቀፈ አሊያም በተቃራኒ ቆሞ ሌላ ስም እንዲወጣለት ያላደረገ የፍልስፍና ፈርጅም የለም የሜታ ፊዚክስ ጥናት ሥርና መሠረቱ ከዚህ ሌላ አይደለም የዓለምንና የሰውን ተፈጥሮ ለመተርጐም በፈለጉ ፈላስፎች ዘንድ ሁሉ የቀረቡት አማራጮች በአመዛኙ ሁለት ናቸው ይኸውም ደግሞ አንዳንዶቹ ቁሳዊ ገጽታውን ብቻ ወስደው «ይህ ዓለም ከዚህ ከሚጨበጠውና ከሚዳሰሰው መልኩ የተለየና በውስጡ የተደበቀ አንዳች ምሥጢር የለም» ብለው ሲደመድሙ ሌሎቹም ከዚህ አስተያየት በተቃራኒ ቆመው «የለም ይህ ዓለም የሚታይና የሚዳሰስ ይምስሰሰሴን እንጂ ውስጡን ዘልቀን ብናጤነው የሚታወቀን ረቂቅነቱ መንፈስነቱ ብቻ ነው» ብለዋል ሆኖም ፍልስፍና ሙሉ በሙሉ አንደ ሳይንስ ነው ማለት አይደለም ስለ አመክንዮ ከተነሣም ነገርየው ለሐሳባዊውም ሆነ ለቁሳዊው አስተሳሰብ የሚያገለግል የጋራ መከራከሪያ ዘዴ በመሆኑ በአመክንዮ ተፈትኖ የሚያልፈው ሐሳብ በተከራካሪው ዕውቀት የሚወሰን ይሆናልለምሳሌ ካህኑና ፈላስፋው በርክሌይ በራሱ ዘመን በዚህ መሠረት ላይ ቆሞ የሁሉን ነገር መነሻ ቁስ አካል ያደረጉትን ፈላስፎች ተቃውሟል «ባይገርማችሁ ቁስአካልን የሚከስትልን ስሜታችን እንጂ ነገሩ በራሱ ህልው አይደለም» የሚል ናላን የሚያዞር መላ ምት በማቅረቡና እይታውም እንግዳ በመሆኑ እስከዛሬም ስሙ የሚጠራው የኦብጀክቲቭ አይዲያሊዝም አባት አየተባለ ነው በዚህ ሰጥአገባ ውስጥ ለአንደኛው ወገን የሐሳብም ሆነ የኅሊና ምንጩ ቁስአካል ሲሆን ለሌላው ደግሞ ቁስአካል ራሱ የአእምሮ ውጤት ነው ጥያቄው የትኛውን ጎራ ልቀላቀል የሚል ምርጫ ካልሆነ በቀር ሁለቱም ጎራዎች የየራሳቸው የጠነነ አመክንዮ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ አላቸው እንደ ሩሶ ያለው አማኝ ፈላስፋ «አመክንዮ እውነትን ማረጋገጫ ሊሆን አይበቃም» በማለት ሲሟገት ኢማኑኤል ካንት ደግሞ ርበዘፀ ዐያ ጅጩር በተሰኘው መጽሐፉ አመክንዮ እንዴት አድርጎ ለክርስትና አራማጆች ምላሽ የሚሰጥ የመከራከሪያ ዘዴ እንደሆነ ለማሳየት ሞክሯል ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እማኝነት ከተነሣ ደግሞ እነሆ ምላሼ ይህ ነው ስለ ፍጥረት መገኘት የመጀመሪያ ሰበብ የጥንቱ ሜታፊዚክስም ሆነ የዛሬው ሳይንስ በእርግጠኝነት መልስ መስጠት ባልተቻላቸው ጊዜ የክርስቲያኖቹ መጽሐፍ ይህንኑ የሚመለከት ብዙ አሳማኝ መረጃዎችን ይዞ በመገኘቱ ከሁሉም በላቀ ደረጃ የታመነ ምስክር ሆኖ ማጣቀሻ ቢደረግ ሊያስገርመን አይገባም ይልቁንም በመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ መሠረት በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ቀጥር ላይ «አስቀድሞ ቃል ነበረ» በሚለው ሐረግ ውስጥ ያለው «ቃል» ወንጌሉ በተጻፈበት የግሪኩ ቋንቋ ፍቺው «ምክንያት» ማለት እንጂ አንደበታዊ ንግግር አይደለም መጽሐፉ «ቃል» የሚለው ክርስቶስ ኢየሱስ ደግሞ ከሁለት ሺ ዓመታት በፊት ሥጋ ለብሶ በምድር የተመላለሰ ገና ከጥንት ዓለማቱ የተፈጠሩበትና የተጋጠሙበት «ምክንያት» ወሸ መሆኑን ማወቅ ደግሞ ጩህ ጩህ የሚያሰኝ ዕውቀት ሆኖ አአምሮን መግዛት ይችላል የአማኞቹ ልብ ዘወትር ዘናና ኮራ የሚልበት የተረጋገጠው እውነትም እሱ ነው ከተስፋሁን አስተያየት ውስጥ ሌላው አስገራሚው ነገር ደግሞ ሰው የፍጥረቱ አለቃ መደረጉን ያለመስማማታቸው ሲሆን እኔ በማምንበት መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሰው አለቅነት ምንጩ በእግዚአብሔር አምሳልነት መፈጠሩ ስለመሆኑ ሲጠቀስ ለብዙ ፍልስፍናዎች የቀረበው አስተያየትም ቢሆን ሰው የሁሉም ነገሮች መለኪያ ተደርጎ መወሰዱ ነው እልኪ ከ ጸ ር ጸ። ዘመኑ ለሰው ልጆች ያስገኘው ሳይንሳዊ ጠቀሜታ ቢኖርም ግና የቀደመ እምነታቸውን ወዲያ ጥለው ሁሉም ዓይነት እንቆቅልሽ በአመክንዮ እንደሚፈታ የሚያስቡ ጭንቅላቶች ለመፈጠራቸውም ሰበብ ነበር ለእነርሱ ሁሉም ጉዳይ በሎጂክ ተፈትኖ ማለፍ ሲኖርበት ይልቁንም የአይሁድ ዝርያና የደች ዜግነት ያለው ባሩች ስፒኖዛ ዓም ቀደም ብሎ ቀምሮት የነበረው ሎጂካዊ መላምት ለአንዳንዶቹ እግዚአብሔር በመንበሩ ላይ ሳሰመኖሩ ማረጋገጫቸው ሆኖ ነበር የስፒኖዛ እጅግ የተወሳሰበ አመክንዮ ፍጥረተዓለሙ ወደ መኖር የመጣበትም ሆነ ሕዋዓለሙ የፀናበት ምክንያት የወገኖቹ አይሁዳውያን መጽሐፍ ቅዱስ ከሚለው የተለየ ተፈጥሯዊ ባሕርይ እንዳለው አድርጎ ማስቀመጡ እንደ ሾልቴርና ሆብስ ላሉት የአብርሆቱ ዘመን ከፃዲ ፈላስፎች በሰማያዊ ዙፋን የተቀመጠ እግዚአብሔር ላለመኖሩ ማረጋገጫቸው ሆኖ ነበር ፈረንሳዊው መናፍቅ ፍራንሷ ሾልቴር በሀሳብ ከበለፀጉና ተሰጥኦ ካላቸው ሰዎች አንዱ ቢሆንም ክርስትናን ጨርሶ ለመደምሰስ ከሚሹትና በየዘመናቱ ከተነሱት ነውጠኛ ፈላስፎች መካከል በፊተኛው ረድፍ ላይ የሚሰለፍ ነው ስለ ክርስቶስ ያሰማው ጩኽኸት ክፉ ነው እርገሙት የሚል ሲሆን «በሃያ ዓመታት ውስጥ ክርስትና ድምጥማጡ ይጠፋል ለመገንባት አሥራ ሁለት ሐዋርያት የጠየቀውን ግዙፍ ህንፃ እፄ በአንድ እጁ አፈራርሰዋለሁ እስከማለትም ደርሶ ነበር ይሁንና እርሱ ከሞተ ከጥቂት ዓመታት በኃላ የግሉ የነበረው ማተሚያ ቤት አዲስ ኪዳንን ለማተም ተግባር ውሎ ነበር ይህም ሁሉ ሆኖ ታሪክ የሚነግረን የክርስትናን ሃይማኖታዊ ዶግማ ያብጠለጠሉትንና የናቁትን ብቻ ሳይሆን ይልቁንም ሎጂክ ለክርስትና ፃይማኖት አስረጂነት ያለውን ጠቀሜታ ለማሳየት የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ የሞክሩትን እንደ ኢማኑኤል ካንትና ፈራንሲስ ቤከን ያሉትንም አመዛዛኝ ፈላስፎችን ጭምር ነው ወደ አዲስ አድማሷ የአማኝአላማኝ ክርክር ጭብጥ ስንመጣ የአማኝነትን ዋጋ በማፐጐላት ረገድ የአንበሳውን ድርሻ በሚወስዱት በዶክተር ፈቃዱ አየለ አተያይ «እምነት» እንደ «መንፈሳዊሳይንስ» መቁጠሯ በአቶ ተስፋሁንና በአቶ ሌሊሣ ግርማ ብዕር ተብጠልጥሏል ይህን በማድረግ ረገድ ደግሞ አንዱ ሌላውን እያሞገሰ የማበረታቻ ቃላትን አስፍሯል እኔም ዛሬ ዶክተሩን ለማገዝም ባይሆን እንደ አማኝነቴ «በርቱ ግፉበት» ብዬ ላበረታታቸው ያላግባብ በተተቹበት ጐዳይም ጣልቃ ገብቼ ሐሳቤን መሠንዘር አስፈልጉኛል ባለፈው ሳምንት ግንቦት ዓም ተስፋሁንም ሆኑ ሌሊሣ ራሳቸውንም ሆነ «በጊዜያዊነት የተቀበሉትን» ፍልስፍናዊ እሳቤ ለመከላከል ሲሉ ዶር ፈቃዱ አቋሜ ነው ላሉት ሐሳብ አይረቤና ንቀትን የተሞሉ ምላሾችን ሰጥተዋል ዶክተሩ ፍልስፍና ወጤት አልባ ማውጠንጠንና ከንቱ የሐሳብ ሩጫ መሆኑን መግለጽ ብቻ ሳይሆን ጨርሶ «መደምሰስ» እንዳለበት የሚያምኑ መሆናቸው በተለይም ሌሊሣን በከፍተኛ ሁኔታ አበሳጭቷል ወደ ዝርዝሩ ስንገባ ደግሞ ተስፋሁን ስለ ዶክተር ፈቃዱ አቋም ሲያወሱ ዶር ፈቃዱ «የምጽፈው አንድ ፈጣሪ መኖሩን የሚያምኑትን ሁሉ ወግጌ ነው» ይበሉ እንጂ ግና መንፈሳዊ ሳይንስ በሚለው ጽሑፋቸው ጐራቸውን ለይተው የሚከተለውን ስለማለታቸው ይጠቅሳል «ሳይንስ እንዲመስል እየተደረገ ያለውን ዝግመተለውጥ የሥነ ፍጥረቱ ምንጭ አድርጉ ለማስረዳት የሥነ ምድር የሥነ ቅሪተ አካልና ሌሎች ሳይንሳዊ ሐቆች በማስረጃነት ቢጠቀሱም ብዙ ታላላቅ መጽሐፎች ቢጻፉም እጅግ ብዙ ሰዎች በዚህ ሐቅ ቢያምኑም ነገር ግን በየትኛውም ጐራ ከተሰለፉት ሰዎች ከተጻፉ ጽሑፎችና ከተከናወኑ ጥናቶች እጅግ በላቀና በመጠቀ ጥበብ ስለ ሕይወት ምንነት መጽሐፉ የሚናገረው ሐቅ አሳማኝ ነው» ማለታቸውን ይጠቁማል። እጅግ የበረታውን ይህን መረዳት ለሌሎች ለማሳወቅ መትጋታቸው በእግዚአብሔር ዕውቀት ላይ ከፍ ለማለት የሚሻውን የሰው ሐሳብ ለማፍረስ መነሣታቸውም ጤናማ አካፄድ በመሆኑ በዚህ ረገድ ዶክተርን አበረታታለሁ እንደ አቋምም እግዚአብሔርን ማወቅ ዓለምን በጥልቀት ለማወቅ የሚያበቃ ቁልፍ ነገር እንደሆነ እየታወቀ ነገር ግን ያንን በትዕቢትና በኩራት የሚያንቋሽሸና የሚያሳንስ የትኛውም ፍልስፍና በመደምሰሱ አልከፋም የመደምሰሻው መሣሪያ ግን ከመጽሐፉ የተቀዳ የእምነት ቃል እንጂ ቦንቦና ላውንቸር እንዳልሆነ ለሁላችን የታወቀ ይሁን ሌሊሣ ግርማ እንዳሉት «ዶክተር» የሚለው ማዕረግ የእንግሊዝኛው ምህፃረቃል ዐከ ሲተነተን «ፍልስፍና የዘለቀው» አንደማለት ቢቄጠርም ነገር ግን «ዶር ፈቃዱ አየለ ፍልስፍናን ተሸክመው ሳለ ሊያዋርዱት ቁርጠው ተነሥተዋል» በማለት በሰጡት ብይን ግን ጨርሶ አልስማማም ፍልስፍና አሳቢነትንና አመዛዛኝነትን የሚገልጥ አጠቃላይ ቃል ከሆነስ ለዶክተሩ የአሁኑ አሳቢነትና አመዛዛኝነት ከቶም አቃቂር ልናወጣለት አይቻለንም ይልቁንም «ዶክተር» ከሚሰኘው የሙያ ማዕረጋቸው በላይ አጠቃላዩን የዓለም ሁኔታ የሚቃኙበት አእምሮ ለዕውቀታቸው ስፋትና ለጤናማ አመክንዮአቸው ምስክር ነው ዓይነተኛ ልዩነታቸውም የእውነት ሁለንተናዊ ገጽታ በዮሳዊም ሆነ ሐሳባዊ ፍልስፍና ውስጥ ሳይሆን በእግዚአብሔር እጅ ያለና በእምነት የሚደረስበት ስለመሆኑ መገንዘባቸው ነው እንኳን እርሳቸው የቀደመ እምነቱ ድንገት ደረስኩበት ባለው እንግዳ ዕውቀት የተናጠበት ዳርዊን እንኳ «ታላቁና አስደናቂው ጠፈረዓለም ከዐዋቂ ሁለንተናችን ጋር እንዳጋጣሚ የመነጨ ስለመሆኑ ለመረዳት የሚያጋጥመው ተነሣሽነት ስለ እግዚአብሔር ህላዌ የሚቀርበው ዋና መረጃ ይመስለኛል» ሲል ጽፏል በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የሥነ እንስሳት ትምህርት መምሪያ ሃላፊ የነበረው ሰር አልስቴር ሃርድ «አግዚአብሔር በሚል ስም የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ የሚጠራው አንድ ዓይነት ኀይል በሕይወት የለውጥ ክንዋኔዎች ውስጥ ይሠራል» በማለት የሕያዋን ዓለም ራሱ ልክ ከፊዚክስና ከኬሚስትሪ ጋር እንደሚገናኘው ነገረ መለኮትም ጋር በጥብቅ የተያያዘ ስለመሆኑ ጠቅሷል ታዋቂው የሥነ አካል ሊቁ ማክስ ፕላንክ ስለ ሥነ ፍጥረት ባወሳበት የራሱ የሕይወት ታሪክ ውስጥ ደግሞ «ፃይማኖትና የተፈጥሮ ሥነ ጥበብ ተጠራጣሪነትንና ሐሳበ ግትር ከሃዲነትን ብቻ ሳይሆን አጐል እምነትንም ለመቃወምና ለማቃናት እየታገሉ ነው የዚህ አስተባባሪውና ቀስቃሹ ቃል ደግሞ አሁንም ወደፊትም እግዚአብሔር የሚል ነው» በማለት ጽፏል። እንዲሆን የተመረጠ ቃል ነው «ምክንያት» ከሚለው ፅንሰሐሳብም የመነጨ ነው በግዕዝ ቋንቋ «አመክነየ ማለት «ምክንያት አቀረበ ወይም ምክንያት ያለው ሆነ» ማለት ነው አመክንዮ እውነተኛ የሚባል ዕውቀት ጨርሶ እንደሌለ የሚቁጥረውን የጥርጣሬ ፍልስፍና ፊሀ ይቃወማል ደካማም እንኳ ቢሆን ሰዎች የያዙትን አምነት እውነት ነው ብለው የመቀበል መብት እንዳላቸውያለ በቂ ምክንያትም ማንም እንዳያጣጥላቸው ሽፋን ይሰጣል አመክንዮ» የሚለው የግዕዙ ቃል ለግሪኩ «ሎጂክ» አቻ ሥነ አመክንዮ ር የሰው አእምሮ በማሰብ ሥራ እንዲጠመድ የሚያደርግ የግንዛቤ ስልት እንደሆነ የሚገልጸው «እምነት እና አመክንዮ የተጣጣሙ ወይስ የተፋቱ» የተሰኘው መጽሐፍ የተጻፈው በአንድ ኢትዮጵያዊ የሥነ መለኮት መምህር ሲሆን መጽሐፉ አመክንዮ የማሰብ ጥበብ እንደሆነ ይገልጻል የተጻፈበት ዐላማ እምነት እና አመክንዮ ወዳጆች እንጂ ጠላቶች እንዳልሆኑ ማሳየት በመሆኑ ከሎጂክ መሠረታዊ ሐሳቦችና መርሖች ተነሥቶ ትንተና ይሰጣል። «ምክንያት ለምንኖርበት ዓለም ትርጐም ለመስጠት ያለንን መነሣሣት ወይም ግፊት በሳይንስና ቴክኖሎጂ አማ ዓነት አሳማኝ ወደሆነ የእውነታ ምስል መርቶናል» የሚለው ዌበር ሆኖም እውነታው ይህ ብታ እንዳልሆነ ይጠቁማል ዌበር ራሱ ከዚህ ቀደም «ፃይማኖታዊ እምነት ምክኑያዊ በሆነ መንገድ መኖሩ መያዙ አብቅቶለታል» ብሎ ያስብ የነበረ ቢሆንም ቁይቶ የተገነዘበው ነገር ግን ዓለም ምክንያታዊ በሆነ መልኩ ትርጐም እንደምትሰጥ ለመገንዘብ በእሴት ላይ የሚያተኩር የአመክንዮ ስሌት አስፈላጊ ስለመሆኑና ትርገም የለሽ በሚመስለው ዓለም ውስጥ ትርገም ያለው ሕይወት ለመኖር የራስን ሞራላዊ እሴት ወዴ መምረጡ የማዘንበልን አስፈላጊነት በአጽንኦት ገልጺል የእምነት ጸጋ እግዚአብሔርንም ሆነ ፍጥረቱን በቅጡ ለመገንዘብ የምንችልበት አምላካዊ ሥጦታ ነው የሰው ልጅ ከአምነት ሩቅ ሳለም እንኳ እነዚህን ነገሮች በምክንያት ሊገነዘብ የሚችልበት ተፈጥሯዊ መሠረትም አለው የእምነት ህላዌያዊ ዕውቀት በእግዚአብሔር መገለጥ ላይ የፀና መሆኑ እርግጥም ቢሆን የሰው ኅሊና ግን የነገሮችን ትክክለኛ ሁኔታ በአመክንዮ የመረዳት ፍላጎትም ያለው ነው የሁለቱም ምንጭ ደግሞ ያው አንዱ እግዚአብሔር በመሆኑ ከእምነትም ሆነ ከኅሊና ሐሳቦች ተነሥቶ አመክንዮን ማበጀት ይቻላል ምንም እንኳ እንደ ኪርከጋርድ እና ካንት ያሉ ፈላስፎች የአግዚአብሔርን መኖር በአምነት ብቻ እንጂ በዕውቀት ማረጋገጥ እንደማይቻል ቢገልጹም በአንፃሩ ግን ለታላላቆቹ ክርስቲያናዊ ፈላስፎች ነገሩ እንደዚያ አልነበረም አማኞቹ ፈላስፎች እምነታቸውን ለድርድር ባያቀርቡም ግና የእግዚአብሔር የህልውናው ዕውቀት ከመገለጥ ብቻ የሚገኝ ሳይሆን በፍልስፍናዊ አመክንዮም ሊረጋገጥ እንደሚችል ደህና አድርገው የሞገቱ ናቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍም አላቸው እንዲህ የሚል «የማይታየው ባሕርይ አርሱም የዘላለም ጎይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና» ሮሜ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ የዊሊያም ፓሌይ ሥነ ግባዊ አመክንዮ«ቹ ልእነጩበር የቅዱስ ቶማስ አኩዊነስ የትዕይንተዓለሙ የእንቅስቃሴ አመክንዮር ቁጩፀ እና የካንተርበሪው ቅዱስ አንስልም የሥነ ኑባሬ አመክንዮ ርክዌ ልጴዌክሀ የሚያረጋግጡትም ይህንኑ ነው የዊሊያም ፓሌይን ሎጂክ ለማሳያነት ብንወስድ ፓሌይ የሥነ አመክንዮን አራቱን የግል መገንዘቢያ ዘዴዎች ማለትም ማየትና መረዳትን ፐርሰፕሽን ከመረጃዎች በመነሣት መወሰንን ኢንፈረንስ በማመሳሰል ዘዴ ቃላት ማግኘትን አናሎጂካል አኩዊዚሽን ኦፍ ሾካብላሪ ወሳኝነት ያለው ምስክርነትን ኦቶሪቲቭ ቴስቲሞኒ ተከትሎ ስለ እግዚአብሔር ፈጣሪነትና ዐላማ ግልጽ አመክንዮ አቅርቧል የፓሌይ ሎጂክ ማጠንጠኛም «ንድፋዊነት» ዌጩበር። የመካከለኛው ዘመን ሊቅ ቶማስ አኩዊነስ ዓም የተምህሮነት ርከ አስተሳሰብ አራማጅ የነበረ ሲሆን የእግዚአብሔርን ጸጋ ከተፈጥሯዊ አመክንዮ አስማምቶ ለመጓዝ የመረጠ የታወቀ ሃይማኖታዊ ፈላስፋ ነው የአርስቶትልን የተፈጥሮ ሳይንስ ዕውቀት የክርስትና ዛፃይማኖት አጋዥ የአማኝአሳማኝ ሰጥአገባ ያደረገውም ሆነ የጥንቱ የግሪክ ፍልስፍና በአውሮፓ በስፋት ለመታወቁ ዋና ተጠቃሽ ነው በአኩዊነስ ኣስተሳሰብ በአመክንዮ ከሚደረስበት ዕውቀት ይልቅ የእግዚአብሔር ጸጋ የሚገለጥበት ዕውቀት የበለጠ አስተማማኝ እንደሆነ ቢታሰብም ግና የሁለቱም ዕውቀቶች ምንጩ አንድ በመሆኑ የሰው ልድ በእነዚህ ሁለት አቅጣጫዎች ተጉዞ የሚያገኘው የመጨረሻ ውጤት የሚቃረን ስላለመሆኑ ሽንጡን ገትሮ የተከራከረ ነውሆኖም የአኩዊነስ እንዲህ ዐይነቱ አስተሳሰብ ተቀናቃኞች በውጭ ያሉቱ ብቻ አልነበሩም ይህን የአኩዊነስ አስተሳሰብ ካልተቀበሱት የዘመኑ ሊቃውንት አንዱና ዋናው ደግሞ በኦክስፎርድና በፓሪስ ዩኒቨርሲቲዎች አስተማሪ የነበረው ካህኑ ጆነስ ስኮተስ ፁ ዓም ነው ስኮተስ ሥነ መለኮት ከሳይንስ ጋር ምንም ዓይነት ዝምድና እንደሌለው የሚቁጥር ነው በእምነት እወጃ ካልሆነ በቀርም በተፈጥሮ አመክንዮ እ ተደርሶበት ሊረጋገጥ የሚችል የእምነት ሐሳብ አንደሴሌለም ጠንካራ ሙግት አቅርቧል ስኮተስ አክሎም «የሰው አእምሮ አንዳንድ እውነቶች ላይ ለመድረስ ልዩ ብርፃን በከሀ ያስፈልገዋል» በሚለው የአኩዊነስ አስተያየት አለመስማማቱንም ገልጧል ለስኮተስ የክርስትና ዛይማኖት መሠረቱ የአምላክ ነፃ ፈቃድ ልከክ ኳ እንጂ አመክንዮ አልነበረም ሆኖም በቀድሞውም ሆነ በዛሬው ዓለም አስተሳስብ ከስኮተስ ይልቅ የቶማስ አኩዊነስ የሁለትዮሽ ግንዛቤ ከፍተኛውን ሥፍራ እንደያዘ ነው እኔም የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ እምነትና ምክንያት ሁለቱም የየራሳቸው ጥቅም እና ዐቅም ያላቸው መሆኑን መቀበል እንደ አንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ተነፃፃሪ መሆናቸውን ማሰብም ይቀለኛል ሁሉም ዓይነት የእውነታ መልክ በአመክንዮ ምክንያትውጤት ስሌት ይጨበጣል የሚል እምነት ባይኖረኝም የአመክንዮ የማስረዳት ውሱንነት ካልሆነ በቀር የገሃዳዊው ዓለም የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ሁኔታ ብቻ ሳይሆን መለኮታዊው ህላዌም በምክንያት የማይገለጽ አይደለም ለእኔ «አማኝልብ» እና «አሳቢአእምሮ» ከአንዱ እግዚአብሔር ለሰው የተሰጡ የህላዌ ሁለት ዓይነት አስረጂዎች ናቸው በልብ ያደረውን እምነት ከአእምሮ ተገንዝቦት ጋር ለማጣጣም የሚደረገው ጥረትም ጤናማ ጥረት እንደሆነ እቀበላለሁ እምነትና ምክንያትን በተመለከተ በጥንታውያኑ የግሪክ ፈላስፎች ፕሌቶና አሪስቶትል መካከልም ሞቅ ያለ ክርክር ነበር ለፕሌቶ ዕውቀት ከዘላለማዊ ምንጭ የተቀዳ ትውስታ ሲሆን ለአሪስቶትል ግን እዚሁ መሬት ላይ በምክንያት ታስሶ የሚገኝ ሀብት ነው ለአንዳንዶች እምነትና ምክንያት ተወዳዳሪነትና ተቃራኒነት ያላቸው ሁለት ዓይነት የዕውቀት ገጽታዎች ናቸው ምክንያታዊነት በማረጋገጫ ስለሚደገፍ እምነት ደግሞ መገለጥን መሠረት ስለሚያደርግ ማለት ነው አውጉስቲን ግን የምክንያትና እምነትን ሁለትዮሽ የዕውቀት ምንጭነት የሚመሰከተው በጥምረት ነው ለእርሱ ዕውቀት እምነትን ተገን አድርጎ የሚመጣ ሲሆን ምክንያት ራሱ የሚነሣው ከእምነት ነው። ሆኖም ሁለቱም ስለዚያ ነዋሪ ነገር የተሳሳተ መረዳት ሊጨብጡ ይችላሉ እጅግ ብዙ የውሸት እምነቶች እንዳሉ ሁሉ በውሸት «ዕውቀት» የተባሉ ብዙ ዕውቀቶችም አሉ አሁን ግን ልከኛ ሊባል ስለሚችለው ዕውቀትና እምነት ጤናማ የፍለጋ አቅጣጫ ላውሳ ተሞክሯዊው ዕውቀትም ሆነ ልማዳዊው እምነት አንድም ለአእምሮ አልያም ለልብ የተከሰቱ ቅድመ «ብርሃኖች» አሏቸው ረ እምነት»ም ሆነ «ዕውቀት» መነሻቸው «ያለ» ነገር ነው ለአንዳንዶች አምነትና ዕውቀት ለየቅል የሆኑ ተገንዝቦቶች ሲሆኑ በሰው ውስጥ በአንድ ጊዜ እውን ሊሆኑ የማይቻላቸው ተቃራኒ እውነታዎች ናቸው በሌሎቹም ዘንድ እግዚአብሔር «አለ» ብሎ መናገር ከእምነት ጋር እንጂ ከማወቅ ጋር ጨርሶ ዝምድና እንደሌለው ይቄጠራል ይህ ደግሞ ስለ እግዚአብሔር ለመረዳት ፅውቀታችን ምንም የሚያግዘን ነገር የለውም እንደማለት ነው እኔ ግን ከዚህ አስተያየት ጋር የምስማማው በከፊል ብቻ ነው ባለፈው ጽሑፌ ምንም እንኳ የእምነት አቋሙ ግልጽ ባይሆንም እንደ አንስታይን ላሉ ታላላቅ ሳይንቲስቶች የላቀ ግኝት ሰበብ የሆነና ለአሳቢ አእምሯቸው ምሪትን የሰጣቸው አንዳች መንፈሳዊ ኅይል ስለመኖሩ የሰጡትን ምስክርነት ጠቅሻለሁ እምነትም ከ«መገለጥ» እንደሚጀምርና በአመክንዮም መብራራት እንደሚችል ጠቁሜአለሁ አሁን ደግሞ ዕውቀትም ሆነ እምነት ተፈጥሯዊ ነገሮች ናቸውና ሳይንቲስቶቹ መንፈሳቸውን ባነቃላቸው «ብርሃን» ተመርተው የደረሱበት ዕውቀት ተፈጥሯዊ ሐቁን በሙከራ እንዲያረጋግጡት እንዳገዛቸው ሁሉ ለእምነትም መነሻ የሆነው «ተገላጩ» መንፈሳዊ አካል መገለጡን ላገኘው ሰው ህልው መሆኑ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ብቻ ሳይሆን «ባፅድ» ያለመሆኑም መጣራት እንደሚያሻ እመክራለሁ «በምን» ሲል ለሚጠይቀኝ አንባቢ በዚህ ጋዜጣ ላይ ዝርዝር ምላሽ መስጠት ባይቻለኝም መደረግ ግን አለበት እላለሁ በዓለም ላይ እውነትም ሆነ ውሸት የሆኑ እምነቶች ለተሞክሯቸው ሰበብ የሆነ የ«መገለጥ» መነሻ አላቸው ለምሳሌ ለምሥራቁ ዓለም «ተማልሎአዊነት» ወይም ሚስቲሲዝም» ልዩ ሥፍራ የሚሰጠው ነው በተመስጦ ጥበብ ዮጋ አማካኝነት ወደ መንፈሳዊው ግዛት ተጠልቆ የሚገባበትእነርሱ እንደሚሉትም ከጊዜና ከቦታ አጥር ተሾልኮ የሚወጣበት የምጡቅ ቀተዘማ ሀ እ«ጸ ልምምድ ነው ተሞክሮው ከዚህ ዓለም ባሻገር ያለውን ከፍተኛውን አውነታ ይገልጻል ተብሎም ይታመናል ከምሳጤው የሚገኘው ውጤትና የሚደረስበት መንፈሳዊ እርከን በቡድሂዝም «ባዶነት» በሂንዱ «የረጋ አእምሮ» በዜን «ግለ ዕውቀት» በታኦ «ሐሳብ አልቦነት» በሱፊዝም «ሽግግር» እየተባለ በልዩ ልዩ ስም ይጠራልያንንም የወዲያኛውን ዓለም ዕውቀት ከ ርርህከ ይሉታል አቀራረቡና መንገዱ ቢለያይም ይህንን ከምድር ሥርዓት የተለየ ዓለምና ሁኔታ ለመግለጽ አይሁድ «የዘላለም ጎዳና» ክርስቲያኖች «የዘላለም ሕይወት» ሙስሊሞች «ጀነት» እያሉ ይጠሩታል አንዲህ ዓይነቱ መንፈሳዊ ክልል ስሰመኖሩ ፍልስፍናዊ አስረጂዎችን ለማቅረብ የሞከረው ፍራንሲስ ቤከን ሁሉም የአስተሳሰብ ጎራ ዕውቀትን የሚያጠምድበት ሐሳባዊ ክልል እንዳለው ለመግለጽ ሞክሯል ለበ እክከኳፎሰ ከ ዩየሃከርር የተሰኘች አባባልም አለችው ቤከን ለምክንያታዊው ሐሳባችን አስቸጋሪ የሆኑና በቋንቋ ሊገለጡ የማይችሉ መንፈሳዊ መገለጦችን እንዳገኘ ለሚነግረን ሰው በውጫዊው የምልከታ ዘዴያችን ላይ ቆመን ትችት ማቅረብ እንደማንችል ሞግቷል ሆኖም እንዲህ ብቻ ብሎ አላቆመም ይልቁንም ስሜታችን ህ በቀላሉ ለመታለል የተጋለጠ በመሆኑ የመንፈሳዊ ሐሳቦቻችን ምንጭ ከየትና ከማን የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ እንደሆን የሚያጣራ ወንፊት አንደሚያሻም ምክር ለግሷል። አንድ ላይ ይኖራሉ እንጂ አኗኗራቸው ለየቅል ነው አእምሮ በሰው ውስጥ ያለው ድርሻ ማሰብ ሲሆን ለእዚህ ደግሞ የአካል ሚና ከግምት ውስጥ የሚገባ አይደለም የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ሰው እኔ» በ ካለም በዋናነት የሚወክለው ነፍሱን ወይም አእምሮውን አንጂ አካሉን አይደለም እብክሰ ጄዚ ገ ከፎ ርኪ ዴካርት ራሱ መኖሩን ለመግለጽ የተጠቀመበት ዝነኛ አባባሉም ባ ከክእ የከፎከኗሄር የምትል ናት «አስባለሁ ስለዚህ አለሁ» እንደ ማለት ስለ እግዚአብሔር ህላዌም ሰፊ ትንተና ያቀረበው ይንንኑ ሐሳብ መሠረት አድርጎ ነው ይህች የእርግጠኝነት አባባል ግን ከብዙ ፍልስፍናዊ ዮከዘማ በኋሳ የተገኘች እንጂ እንዲህ በቀላሉ የመጣች ሰማያዊ መገለጥ አልነበረችም ዴካርት አባቶች ያቆሙት የእምነት ተስፋ እንዳይጠፋ ጽኑ ምኞት ቢኖረውም የነፍስና የአካልን ተነጣጣይነት ያሳየው ግን በሎጂክ አንጂ ከሃይማኖታዊ ቀኖና ተነሥቶ አልነበረም በዋናነት ተደራሾቹ ፈላስፎቹ ቢሆኑም ሀልዮታዊ ቀመሩ ግን ከሞት በኋላ ሕይወት እነዳለ ለሚሰብከው ሃይማኖታዊ ተስፋም አመክንዮአዊ ማረጋገጫን እንዳቀረበ ተቄጥሯል የዕውቀትንና የእምነትን መጣጣም ያሳያል ከቤተክርስቲያን ቀደምት አበው አንዱ ለነበረው አውቁ ፈላስፋና የሥነመለኮት ሰው አውጉስቲን እምነትና አውቀት የተለያየ መገለጫ ሲኖራቸው ለአውጉስቲን እውቀት ከተለያዩ ምንጮች ተቀድቶ የሚጠራቀም ሀፀህርሠ ሳይሆን አንድን ነገር በቀጥታ አውቆ መገኘት ነው ለምሳሌ ሰው የራሱን መኖር ለማወቅ የሌላ ሰው ምስክርነትም ሆነ ልዩ ትምህርት ቤት አያስፈልገውምሆኖም የሰው እውቀት ለጥርጣሬ የቀረበ በመሆኑ በአውጉስቲን መረዳት መረጃ የሚሻው እምነት እንጂ እውቀት አይደለምእግዚአብሔርን በተመለከተም የአምነት ልዩ ሚና ከማይታየው ጋር የመስማማት ነውጣጓላመንህ በስተቀር አትገነበበውምለሚለው አውጉስቲን የማይታየውን እግዚአብሔር በቅጡ ለመገንዘብ እምነት መቅደሙ ግድ ነው የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ይህም ሆኖ ግን «መኖር» ወይም «መሆን» የተሰኙት ቀላል ቃላት እግዚአብሔርን ለማመልከት ልንጠቀምባቸው የማንችልበት እጅግ ክፍ ያለ የፍልስፍና ደረጃም አለ ይህም ደግሞ የፍጹምነት ክልል ነው ያለ እምነት ልንደርስበት አንችልም ፈረንሳዊው ፈላስፋ ሬኔ ዴካርት ግን የራሱንም ሆነ የአግዚአብሔርን ህልውና ለማረጋገጥ የሞከረው በፍልስፍናዊ ስልት ነው ያንን አረጋገጥኩ የሚለው ደግሞ በሐሳቡ በኩል ነው ለዴካርት የእግዚአብሔር መኖር አረጋጋጩ የፍጹምነት ሐሳብ በሰው ውስጥ መገኘት ሲሆን ዴካርት ራሱ ለመኖሩ አረጋጋጩ ደግሞ አካሉ ሳይሆን ማሰብ መቻሉ ነው ይህንኑ ለመግለጽም ሀከ የከመርየዢዬር ጠ የምትል ዝነኛ አባባል አለችው «አስባለሁ ስለዚህ አለሁ እንደማለት ዐቃቤ አምነቱ ጂማርቼንኮ ደግሞ ጐዳዩን ከሃይማኖት አንፃር በመቃኘት «ያለ እምነት ስለ እግዚአብሔር ለማወቅ ያለህን ፐጉት ልታረካ የሕይወቱንም ፍልስፍና በገዛ ሐሳብህ ልትደርስበት አትችልም» ይላሉ «ፍልስፍናውን የአምስት ዓመት ልጁ የሚረዳው ሰው እንደፈላስፋ ሊቁቴጠር አይችልም» በማለትም ሐሳባቸውን ያጠናክራሉ ለእርሳቸው አግዚአብሔርን የማወቅ ገዳይ የፀባይና የንጽሕና ሞዳይ ሲሆን መንፈሱ ሲንቀሳቀስ ካልሆነ በቀርም ልንመለከተው አንችልም ክርስቲያኑ ፈላስፋ ቶማስ አኩዊነስም «እግዚአብሔር በሐሳብህ የሚፈጠር ወይም ምሥጢሩን የተረዳኸው የሚመስልህ ነገር አይደለም ሙሉ ምሥጢሩን የተረዳኸው ሲመስልህ ግን ያኔውኑ ፎርሸፃሃል ብሏል የመንፈሳዊ ተገንዝቦን ረቂቅነት ለማስረዳት የፈለገ ሌላው የፃይማኖት ሰው ደግሞ የተናገረው ይህንን ነው ። » በማለት ጥያቄ ያቀርባሉ «ዐይን የገዛ ራሱን ማየት አይችልም አፍንጫም ራሱን ማሽተት አይችልም መንፈስ ደግሞ በሕዋሳት ተግባር ውስጥ የተካተተ አይደለም ሆኖም ሰው እግዚአብሔርን በጥልቀት የሚረዳው በዚያ ነው» በማለት የእምነት መደምደሚያ ያቀርባሉ በዚህ ጋዜጣ የአማኝ አላማኝ ሙግት የእኛ የአማኞቹ ክርክር የማይታየውን ህላዌ «እጅ» ከሰው ሥጋዊ «እጅ» ጋር ለማጨባበጥ እንደተፈለገ የ«ቂል» ተግባር ተደርጎ ቢታይም ዐላማችን ግን የሰውን መንፈስ «አባትነት» ሁሉ ከሚሰየምበት አፍቃሪና ጠቢብ አምላክ መንፈስ ጋር በእምነት መሣሪያነት ማነካካት ነበር ዳሩ ለእኛ ለምናምን የጂማርቼንኮ ምሳሌ ጥሩ ገላጫችን ነው ይኸውም የፈላስፋው ሕፃን ልጅ የአባቱን ረቂቅ ፍልስፍና ያላወቀ ቢሆን እንኳ ሰውዬው አባቱ መሆኑን ግወቁም ሆነ በአከፍቃሪነቱ ማመኑ ዘና ኮራ ብሎ ለመኖሩ ምክንያት እንደሆነ ሁሉ እኛም ስለ አግዚአብሔር እንዲሁ መሆናችን ለሁሉ የታወቀ ይሁን የአማኝአሳማኝ ሰጥአገባ በተክራካሪዎቻችን ብዕር እምነትን ሳይንሳዊ ለማድረግ እየተጋን እንደሆነ ለማስመሰል ብርቱና ከንቱ ጥረት ቢደረግም ሐቁ ግን ያ አልነበረም ሆኖም ለእኔ የአምነትና የዕውቀት ሥርዓቶች ጤናማ እስከሆኑ ድረስ መንፈሳዊውን ህላዌም ቢሆን ለማስረዳት የሚቻልባቸው መንገዶች ናቸው አሁን እኛ ዕውቀት የምንለው ነገር ራሱ አስቀድሞ በእግዚአብሔር አአምሮ ውስጥ የነበረና የተቀመረ አስከሆነ ድረስ የእምነትና ዕውቀት ስምምነት አከራካሪ ሊሆን አይገባም ይልቁንም ሥነ ፍጥረት ስለ ሃይማኖት ይሟገታል በውሸት ፅውቀት የተባለውንም የአሮጊቶች ተረት ይቃወማል «ተራ አጋጣሚ አንዲህ ሆኖ የተዘጋጀን ዓለም ሊሰጠን አይችልም። ለአኔ እነዚህ ሁሉ የጥበበኛውን አምላክ የፈጠራ ችሎታና የኪነ ጥበብ ፍቅር የሚያመለክቱ ምስክሮች ናቸው» በማለት በአምላካቸው ጥበብ ሲጓደዱ እናያለን የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ወደ እምነት ደግሞ እንምጣ አንድ ሰው «ሃይማኖቴ» ብሎ የያዘው አምነት ስለ ፈጣሪው በቂ መረጃ የሚሰጠው መሆን አለበት ቢያንስ «ፈጣሪዬ ጠባቂዬ አዳና መድሃኒቴ» ለማለቱ የመንፈሱ ምስክርነት ውስጡ ሊኖር ግድ ነው ዓለም ሁሉ ተስብስቦ «የለም» ቢል እንኳ «አለ» ለማለት የሚያስችለው ውስጣዊ መረዳት ይኖረው ዘንድ ግድ ነው ጌታ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ስለሚልክላቸው መንፈስ ሲናገር «ዓለም አያውቀውም እናንተ ግን በውስጣችሁ ስለሚሆን ታውቁታላችሁ» እንዳለው ዓይነት ማለት ነው ይሁንና እምነት ሄፃይማኖታዊ ተፈጥሯዊ ዝንባሌ መሆኑንም መዘንጋት አይገባም «ዛይማኖት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባሕርይ ስላልሆነ የማይለወጥና የማይተካ የተፈጥሮ ዓይነተኝነት አይደለም» የሚሉ ወገኖች ቢኖሩም እውነቱ ግን ከዚያ ተቃራኒውን ነው ሰው ፅውቀትን ለመቅሰም ዳተኛ እንደሚሆነው ሁሉ ለእምነትም አምቢተኝነቱን ማሳየቱ ተፈጥሯዊነቱን ሊቃረን አይችልም እግዚአብሔር እርሱን ብቻ ነጥለን እንድናመልከው አድርጎ አልሠራንም እንጂ ይህም ለሰው ልጆች የቸረውን የምርጫ ነፃነት ታሳቢ ያደረገ ነው ከውልደታችን ጀምሮ ግን ስለ ምንነቱ የምናውቅበትን መንፈሳዊ ሁኔታ በውስጣችን እንዳመቻቸልን ግልጽ ነው በእርግጥም ደግሞ ሁኔታው የሚያሳየው እኛ የሰው ልጆች ዕውቀት ብቻ ሳይሆን እምነት አእምሮ ብቻ ሳይሆን ልብ ያለን ሆነን መፈጠራችንን ነው አንዲህም ሆኖ ታዲያ የገዛ ራሱን በፈቃዱ ካልገለጠልንም በቀር ማንም በዕውቀቱ ስፋትም ሆነ በተመስጦው ጥልቀት ሊደርስበት እንዳልተቻለው ክዘመናትን ያስቁጠረው ታሪካችን ምስክር ነው በአርግጥ «የሰው ልጅ የዕውቀት ባለቤት የሚሆነው እንዴት ሃው። የእስከ ዛሬው ሙግታችንስ «በዚህ ዘዴ ያልተረጋገጠልኝን ምንም ነገር እንዳለ አድርጌ አልቁጥርም» ከሚል ከፃዲ ክህደት ጋር እንጂ መቼ ከዚህ ተፈጥሯዊ ሐቅ ጋር ሆነና የአማኝአሳማኝ ሰጥአገባ ይልቁን የእኛ እውነታን ማጣጣሚያ ከዚህም የላቀና የረቀቀ ነው የዚህኛውን ዓለም እውንነት ከአእምሯችን ጋር የምናመሳክርበት መሳሪያ ሳይንስ ሆኖ ሳለ የ«ወዲያኛውን» ዓለም ሁኔታ በመንፈሳችን የምናረጋግጥበት መሳሪያችን ደግሞ «እምነት» ይባላል እምነታችን ምክንያት አልቦ እንዳይሆንም ለማመሳከሪያ የሚበቃ የተጻፈ ቃል አለን ሆኖም «ቃል» የተባለው ነገር ራሱ አውነት መሆኑን በምን አረጋግጣለሁ ከተባለም እንደ እኔ አተያይ በሃይማኖቴ ውስጥ ስለ እግዚአብሔር ያለው ሐሳብም ሆነ ታሪክ መንፈሳዊ መሻቴንና ጐጉቴን በፍጹምነት የሚያረካ የኅሊናዬን አድፍ የማንጻት ኀይል ያለውና ለመንፈሴ ብቻ ሳይሆን ለአአእምሮዬም ትርገሩም የሚሰጥ መሆን አለበት ለጊዜው በዚህ ጋዜጣ ልሰጠው የምችለው ቀላሉ መልስ ይኸው ብቻ ነው በየሃይማኖቶቹ ውስጥ ስለ እግዚአብሔር ያለው ሐሳብ አንድ ወጥ ያለመሆኑ ገዳይ ከተነሣም ይህን ሁሉ ልዩነት ያመጣው የሰው ልጆች ግንዛቤ ካልሆነ በቀር እግዚአብሔር እንዲህ በሰው ጥር ልክ «የተዥጉጐረጐረ» መልክ ያለው አይደለም «የሰው አእምሮ ሁኔታን የሚገነዘብ ብቻ ሳይሆን ሐሳባዊ ፈጠራም ያለው ነው» የሚሉት ዐቃቤ እምነቱ ጂማርቼንኮ ሆኖም ፈጠራው ከሌለ ነገር የሚመጣ እንዳልሆነ ይገልጻሉ ሐሳቦቹ እውነታውን እስኪጨብጡ ድረስ የሚፈጠረውን የምናብና የምክንያት ግጭት በዩ ርር። ከከኮ ዐ በተመለከተም ቀጣዩን ምሳሌ ያቀርባሉ «በውቅያኖስ መካክል ሙሉ በሙሉ በአልማዝ የተሠራ አንድ ማይል ካሬ ስፋት ያለው ደሴትን በሐሳብህ መፍጠር ቢቻልህም ደሴቱ ግን በፍጹም የለም ነገር ግን ያስብከው ሁሉ በእውኑ ዓለም ያለ ተጨባጭ ነገር ነው ምክንያቱም በተፈጥሮ ውስጥ ደሴቶች ውቅያኖሶች አልማዞችም ይገኛሉ አንድ ማይል ካሬ ስፋትም አለ በሐሳብህ ውስጥ በማይታመን ወይም በተሳሳተ አኳቷን የገጣጠምካቸው ይሁን እንጂ ልታስበው የቻልከው ነገር ግን በእውኑ ዓለም ላይ የሌሉ ክስተቶች አይደሉም ስለ እግዚአብሔር ያለን ዕውቀትና ሐሳብም እንዲሁ ከተሳሳቱ ሌሎች ሐሳቦች ጋር ሊቀላቀል የአማኝአሳማኝ ሰጥአገባ ይችላል» በማለት ካስረዱ በኋላም «ከዚህ የተነሣ ደግሞ በሐሳቤ ውስጥ ጨካኝ አምላክ ወይም የሰው ቅርዕ ያለው አምላክ ልሥል እችላለሁ በጐሳ ወይም በብሔራዊ ኦምላክ ወዘተ ልመስለው እችላለሁ» በማለት የግጭቶቹን መንሥኤ ያስረዳሉ የእርግጠኝነትን ምንጭ መቼምና ለሁል ጊዜውም ሳይንስ ሂሳብና ሎጂክ እንደሆነ ማስመሰል የሰው ውስጣዊ ዐይኖች የተሸፈኑበት መጋረጃ ሆኖ እንጂ እነዚህ መሸፈኛዎች ለተገፈፉለት ሰው እምነት ጭፍን ስሜት ወይም መላምት አይደለም እግዚአብሔር እጅግ ረቂቅና ምጡቅ ቢሆንም ጨርሶ ሊታወቅ የማይቻል ግን አይደለም አላማኞቹ ሳያምኑትና ሳያውቁት እርሱ ለመኖሩ ምንም ዓይነት ማረጋገጫ የማይቀርብበት ቢኖርም ይህ ነው የሚባል ስሜት የማይሰጥ ሀህ ዐ ክክ እንደሆነ ቢነግሩንም እኛ ግን ስለ ምንነቱም ሆነ ማንነቱ አርግጠኛ የሆንበትና ጐርጥ እርሱን የሚመስል የእርሱ መንፈስ በውስጣችን አለ ሆኖም ለእኛ ለራሳችን መንፈስ አርግጥ የሆነውን ተረጋጋጩን ህሳዌ በምክንያት ማብራራት ባልተቻለን ጊዜና ለዘሳለም ከእርሱ ጋር እንኖር ዘንድ በአንጨት ላይ ተሰቅሎ የሞተልን ማን እንደሆነ የሚያምነን ባጣን ሰዓት እንኳ እግዚአብሔርን በፍቅር መስለን ለማውራት ድፍረቱ አለን ማንም ቢሆን ስለ ፍቅር መኖር እንጂ ስለምንነቱ አፍታቶ ሊነግረን እንደማይችለው ሁሉ እኛም ስለ እርሱ ያለን መረዳት እንዲሁ ነው የሂሳብ ሊቅ ፈላስፋና ጠንካራ አማኝ የነበረው ብሌዝ ፓስካልም ይህን ስለሚመስለው የማይብራራ ስሜት የሚገልጸው ፕከይ ከር ከ ፎ ዛርከ ከ ር ሂኳ በማለት ነው «ልብ ምክንያት የማይገነዘበው የራሷ ምክንያቶች አላት» አንደማለት እንግዲህ ወጌን የጀመርኩት በደረጀ ደስታ ፕሌቶ «ይህኛው» እና «የወዲያኛው» ዓለም ትንታኔ መሆኑ ያለ ምክንያት አይደለም ተሟጋቾቻችን ከእግዚአብሔር ይልቅ የፈላስፋ ስም ሲጠራ ደንገጥ እንደሚሉ ባውቅም ዐላማዬ ግን እነርሱን ማስደንገጥ አይደለም ይልቁንም የፈላስፋው ሐሳባዊ ተገንዝቦት ለሁላችንም የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ እንደ ሃይማኖት ቀኖና ሊወሰድ ባይገባውም ከፍለጋው ውስጥ ግን የምንመዛቸው አስገራሚ ቁም ነገሮች ይገኙበታልና ነው ፕሌቶ መለኮታዊውን ህላዌ በተመለከተ እውነት ክከ ማለት በሰው ጭንቅላት ታስሶ የሚገኝ ተጨባጭ ነገር ከመሆን የጠለቀ እንደሆነ ከማብራራቱም በላይ ከዚህ ከሚታየው ዓለም ይልቅ የማይታየውን ዓለም ተጨባጭ አድርጎ በመሣሉ አሪፍነቱ አያጠያይቅም ካላየሁ አላምንም» ላሉን ስማቸውን ለሰወሩት ጸሐፊም ሆነ ለቢጤዎቻቸው ሐሳቡ ሞጋች ሳይሆን አይቀርም እንዴት። ለመግቢያ ይህንን ያህል ካልኩ በጋዜጣው ላይ ወደ ሰጠሁት ዝርዝር ልሂድጋ ቀደም ባሉት ሳምንታት እምነቴ የምክንያት ጥገኛ ባይሆንም ምክንያት አልቦ ያለመሆኑን አውርቻለሁ የእምነቴ ማስረጃ በእጄ ያለው ቅዱስ መጽሐፍና በልቤ ውስጥ የሚላወሰው የባለ ታሪኩ መንፈስ እንደሆነ ገልጫለሁ አንደኛው በሥጋ ዐይን የሚታይና የሚነበብ በአጅ የሚያዝና አንደ ሁሉም መጽሐፍ በመደርደሪያዬ ላይ የሚገኝ ሲሆን ሌላው ግን ለታሪኩ ያደረብኝ እምነት የከሰተልኝ ስውር ግን ተጨባጭ ምስል ነው «መገለጥ» የምለውም እሱ ነው ስለዚህ ደግሞ በዚያው መጽሐፍ «ዓለም አያውቀኝም እናንተ ግን መንፈሴ በውስጣችሁ ስለሚኖር ታውቁታላችሁ» ተብሎ ተጽፏል አምነት ተፈጥሯዊ ቢሆንም ወደ እግዚአብሔር የሚያደርሰው እምነት ግን ከ«መገለጥ» እንደሚጀምር መገለጡም ከአግዚአብሔር መናገር ጋር የተያያዘ ስለመሆትኩ አውስቻለሁ ከዚህ ቀደም የአግዚአብሔር ለሰው የመናገሪያ ወይም የመገለጫ መንገዶቹ ልዩ ልዩ የነበሩ ቢሆንም በዚህ ዘመን የሚናገርበት ወይም የሚገለጥበት «ቃል» ግን ለየት ባለ መልኩ ዓለማት የተፈጠሩበትና የጸነበት «ቃል» ወይም «ምክንያት» ስለመሆኑና ይኸው ቃልም ሥጋ ለብሶ በምድር ላይ ስለመመላለሱ ጽፌአለሁ በመጽሐፍ ለዓለም ሁሉ የተላለፈው መልእክት «ሕይወት ተገለጠ አይተንማል አስቀድሞ የነበረውን ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን» የሚል ሲሆን ለእኔ የእምነቴ ግርምት ምንጩ በመጽሐፉ የተጻፈውና ያንኑም ባመንኩበት ወቅት ወደ ልቤ የመጣው መንፈስ ፍጹም መመሳሰል ነው ይህኛው የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ የአምነቴ ስሜታዊ መግለጫ ተደርጎ ቢወሰድ ምክንያታዊው አእምሮዬም በምክንያት ሊገለጽ የሚችለውን የዓለም ሁኔታ ብቻ ሳይሆን ነቢዩ ዳዊት «ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ የሰማይ ጠፈር የአጁን ሥራ ያወራል» መዝ እንዳለው የተፈጠረ ያልሆነውን ፈጣሪ ተግባራት አመክንዮአዊ የሚያደርግ የእምነት መግለጫ እንዳለም ጽፌአለሁ ዛሬም ደግሞ በሥርዓት ከተቀናጀው ዓለም በስተጀርባ «ስሌት» ብቻ ሳይሆን «ስሜት» የሚባልም መግለጫ እአንዳለ ዓለም ዐዋቂ ፈጣሪ ብቻ ሳይሆን አፍቃሪ ሠሪም እንዳላት መካድ ምክንያት የሌለው ክህደት ስለመሆኑ መጻፍ ፈልጌአለሁ ስለ አግዚአብሔር ለማወቅ ፈቃደኛ የሆነ ሰውም በአመዛዛኝ አአምሮውም ከዝሀ ሆነ በጥልቅ ስሜቱ ጠ ሀ በኩል መጠነኛም ቢሆን መረዳትን እንደሚያገኝ ጥቂት ማለት ፈልጌአለሁ በብዙ የዘመናችን የሥነ ልቦና መጻሕፍት ውስጥ ሰው ምክንያታዊ እና ፈ ምክንያት አልቦ ተሰኝቶ የቀኙ የአእምሮ ክፍል ፍቅርን ሙዚቃን ልዩ ልዩ የፈጠራ ክሂሎችንና ኢምክንያታዊ የስሜት ንቃቶችን ሲወክል የግራው ክፍል ደግሞ እጅግ ስሌታዊና በሁሉ አቅጣጫ ምክንያታዊ አስተሳሰብን የሚሻ እንደሆነ ተደርጎ ይወሳል አንደኛው ሁሉን ደምሮና ቀንሶ የሚቀበል ሲሆን ሌላው እንደዚያ አይደለም ይሁንና እኔ ነገሩን የማይበት አንፃር ያንን መሠረት ያደረገ አይደለም የሰው ውስጥ በስሜትና ስሌት የታጠረ ስለመሆኑ ለመረዳት ጠቅሞኝ ካልሆነ በቀር ነገሩን እንዲህ ከፋፍሎ ለማስቀመጥ የሚችል የታመነ የዘረሰብ ምርምር ውጤት ስለመኖሩ እርግጠኛ አይደለሁም የሰው ልጅ ሦስት የንቁነት ከፍሎች እንዳሉት ከሚስማሙቱ መካከልም ሰው በአመዛዛኝ ውስጡበአሳቢ ዓፅምሮውና በደመነፍሱ የሚመራ ፍጡር ስለመሆኑ የሚገልፅ ጥልቅ ትንታኔ አላቸውደመ ነፍስን እንስሳዊየማሰብ ችሉታን ሰዋዊየማመዛዘን ችሉታውን ደግሞ መለኮታዊነቱን አንፀባራቂ አድርገውም የሚቀጥሩ ናቸው የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ክ«ሳይኮአናሊስቱ» ሲግመንድ ፍሮይድ «ኢድ» «ኢጎ» እና «ሱፐር ኢጐ ትንታኔም ይልቅ አንደ እግዚአብሔር ቃል ሰው የነፍሉሱ የመንፈሱና የአካሉ የሦስትዮሽ ግምድ መሆኑን መቀበል ይቀለኛል ለግንዛቤው ያህል ግን ሳይኮአናሊስስ የተሰኘው የሥነ ልቦና ሳይንስ የሰውን ልጅ ሰብእና ከላይ በተገለጸው መልኩ በሦስት ደረጃ ሸንሽኖ ያስቀምጣል። ፒይሮ ሞራል የሰብአዊ ስምምነቶችና ልምዶች ውጤት እንጂ ቦራሱ ተጨባጭ ለመሆን የሚያስችለው ተፈጥሯዊ መሰረት እንደሌለው የሚግለፅበት ፍልስፍናዊ ሃሳብም እንዲህ የሚል ነው እህ ዝ ከዕፎ ከከ ዐ ህከኪ ዝሃርሃከፎፍ ከከቪ የርሃ ፍኣር ከህ ርዐ ዕዐክሃፎበ ሃፎቨ ከህቨበኋኽ ርዉ ይህ አስተያየት ደግሞ ስለ እግዚአብሔር ኢህላዌ ከሚነግሩን ከፃዲ ሐሳብ የተለየ ትርጐም የሌለው ሲሆን ሐሳቡ ሎጂካዊም ይሁን ሥነ ልቦናዊ ተቀባይነት የለውም ምክንያቱም በሐሳቤም ይሁን በድርጊቴ ልክ መሆን ያለመሆኔን የሚነግረኝ ዳኛ በዋነኝነት የሚገኘው በምኖርበት ማኅበረሰብ ባሕል ውስጥ ሳይሆን ስውር ሆኖ በውስጤ ከተቀመጠው ተፈጥሯዊ ኅሊና ውስጥ ነው ድርጊቴ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ጠማማ ወይም ቀና ስለ መሆኑ አስቀድሞ የሚነግረኝ ሕገልቦናዬ እንጂ ሌላ ውጪአዊ አካል አይደለምቶማስ አኩዊነስ እንደሚለው ይህ የኅሊና ክፍል የአግዚአብሔርና የሕግጋቱ መልስ ሰጪ ሆኖ በአያንዳንዱ ሰው ልብ ላይ የተቀረፀ የተፈጥሮ ሕግ ነው የዚህ ኅሊና ምክንያታዊነት ምንጭም ሆነ ጐልበቱ ደግሞ በእርግጥም እርሱ እንደሚለው እግዚአብሔር ነው በመጽሐፍም በጽሑፍ የተሰጠ ሕግ የሌላቸው ሕዝቦች እንኳ ኅሊናቸው እርስ በእርሱ ሲካስስ የሕግን ሥራ ለመፈጸም ስለመታገላቸው የተጻፈ ነው ማኅበረሰባዊም ሆነ ሃይማኖታዊ ሕግ የግለሰቦችን የሞራል አቅጣጫ የመግራት ኅይል ቢኖረውም የሞራል ዓይነተኛ ምንጩ ግን መንፈሳዊ እንጂ ማኅበራዊ አይደለም ይሁንና ደግሞ የሰው ልጅ የኅሊና ባለቤት በመሆኑ ብቻ እግዚአብሔር የሚሻውን የጽድቅ ውጤት ሊያመጣ አለመቻሉን ማወቅ ይገባል ሰው በአዳም ውድቀት ያመጣውን የኅሲና ብልሽት ያለ ክርስቶስ ጸጋ ሊያስተካክለው እንደማይቻለው መረዳትም ተገቢ ነው በዚህ ከተሰናከሉት ዐያሌ ሰዎች አንዱ ደግሞ ጀርመናዊው ፍሬድሪክ ኒቼ ነው ኒቼ በአእምሮው የላቀ ችሎታ የነበረው ፈላስፋ ቢሆንም ስለ ራሱ የነበረው ግምት ግን የጉድ ነበር ሁሉም ነገር ያለ መለኮት ጣልቃ ገብነት በሰው በራሱ የሚቃና እንደሆነ ያምን የነበረው ኒቼ ግና ጥቂት የማይባሉ የሕይወት ዘመኖቹን ከምኞቱ ፍጹም ተቃራኒ በሆነ ሕይወት ለመግፋት የተገደደ ሆኖ ነበር ከሁሉም የላቀ ሰው መሆኑ ቀርቶ እንደ ልጅ ጠባቂና ተንከባካቢ የሚያሻው ሆኖ በመገኘቱ ኑሮው የእኀቱን ከአጠገቡ ያለመለየት መሥዋዕትነት የጠየቀ ነበር። » የተባለለትና ሁሉን «አሁን» የሚያውቀው የበለጠውን ያስመካናል ይህ ግን ሁሉን አርሱ ስለሚያውቅልኝ እኔ ምንም ማድረግ አያስፈልገኝም ለሚያሰኝ ሸውራራ ትርጉም ሰለባ እንዳይሆን ስጋት ስላለኝ ነገሩ እንዲያ ማለት እንዳልሆነ ልብ ይባልልኝጓ በቀረው ግን የሕዋዓለሙን አጀማመር አስመልክቶ እምነታውያኑ በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ከሰሙት እውነት አፈትልኮ አላማኞቹን «አሸናፊ» የሚያደርግ ልዩ ሳይንሳዊ ግኝት ከየትም እንደማይመጣ ቢያንስ በእምነት እናውቃለን ክርክሩ በእርግጥም «ሳይንስ የእኛ ብቻ ስለሆነ ሳይንሳችንን አትንኩብንኤ የማለት ድርቅና ካልሆነ በቀር የምድርን ዕድሜ አስመልክቶ በአማኞቹም ሆነ ባላማኞቹ ሳይንቲስቶች መካከል እስከ ዛሬም ድረስ ያላባራው ሰጣአገባ ሐቁ የት እንዳለ የታወቀ ቢሆንም በአንዱ ወገን አሸናፊነት የተጠናቀቀ እንደሆነ ማስመሰል በጣም ያስተዛዝባል «ጊዜ» ለውጦችን ለመገንዘብ የሚያስችል መሣሪያ መሆኑ ባይካድም በራሱ የማይፈታቸው እንቁቄቅልሾች መኖራቸውን መካድ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ግን የማይቻል ነው በዐሥራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ላይ የፊዚክስ ሊቁ ላፕላስ ሳይንቲፊክ ዲተርምኒዝም ርሀከክር ርርክ በተሰኘው የእርግጠኝነት መርሑ ዓለም ሁለንተናዊ መዋቅሯን ከተቀዳጀች በኋላ ሁሉም የተፈጥሮ ሕግጋት በሳይንሳዊ ዘዴ ሊረጋገጡ በሚችሉበት ሁኔታ ውሰጥ እንዳሉ ሲደመድም ይህ ደግሞ ከእያንዳንዱዋ ቅንጣት አንሥቶ የሰዎችን የአስተሳሰብ ሂደትም አስከመጠቅለል የዘለቀ ነበር በአርሱ ድምዳሜ መሠረት ሕግጋቱን የሚቀለብስ ሌላ ውጫዊ ኀይል እንደሌለ በመታመት ለአግዚአብሔር ጣልቃ ገብነትም ሆነ ለሰው ነፃ ፈቃድ ሥፍራ የሚተው አልነበረም ሆኖም ከምአተ ዓመታት በኋላ የላፕላስ ጽንፈኛ ድምዳሜ በሥነ መለኮታዊ ማስረጃ ሳይሆን ወርንር ሀይዘንበርግ በተባለ የፊዚክስ ሲቅ ሳይንሳዊ ዕይታ በእጅጉ ተሞገተ ሊቁ ሀይዘንበርግ «የኢአርግጠኝነት መርሕ» ዉቪሃ ርፎቬር በማለት የደነገገው ህግ እጅግ አሳማኝ በሆነ ሁኔታ የዚያን ተቃራኒ ያሳየ ነበርሀይዘንበርግ ይህንን ሲከውን ዋቢ ያደረገውም በኳንተም ሜካኒክስ የማይጨበጥ ባሕርይ ያላቸውን ፓርቲክሎች መገኘት ነው አንስታይን በዘመኑ የኢእርግጠኝነትን መርሕ በመቃወምና «እግዜር እንዲህ ያለ ቁማር አይጫወትም» በማለት በጽኑ የተከራከረ ቢሆንም ነገር ግን ዛሬ ላይ በሁሉም ሳይንቲስቶች ዘንድ ቅቡል በመሆኑ እግረ መንገዱንም የሳይንስን ዐቅም ውሱንነት በሳይንሳዊ ዘዴ ያረጋገጠ ሳይንስ ሆኗል በሳይንሳዊ ዘዴ የተብራሩልን ዐያሌ ተፈጥሯዊ ክንዋኔዎችና ከምርምሩ የገኘናቸው ብዙ ጥቅሞች በመኖራቸው ጥበቡ የሁላችንም ባለ ውለታ መሆኑን ባይካድም ግና አስካሁንም አፍታቶ ሊነግረን ያልተቻለው ደግሞም ይቻለዋል ተብሎ የማይገመት ብዙ እንቁቄቅልሾች መኖራቸውንም አብሮ ማጤን ይገባል በሥነ ፍጥረቱ ውስጥ በምክንያትና ውጤት ርአክይኢፍ ፎደፎር ቁሳዊ ሕግ የማይዳኙ ፓርቲክሎችና አተሞች መገኘትም ብቻ ሳይሆን በሳይንሱ በኩል ዓለም ዕውን ትሆን ዝንድ በታላቅ ሙቀት ተፈጠረ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ የተባለው ታላቁ ፍንዳታም ሆነ ለፍንዳታው መንሥኤ ሆናለች የተባለችው አንድ ወጥና የማትከፋፈል ቅንጣት ክህባከቤን ወይም ቀዳማይ ቁስ ፀጠጠ ጳጩ ከየት እንደመነጩ እስካሁንም የሚታወቅ ነገር የለም «ሂሳባዊ መርሖችንና የተቀናጀ ፍጥረት መኖርን ጨምሮ እግዚአብሔርን ለማመን በቂ ምክንያቶች አሉ» የሚሉት የዘመናችን ታላቅ ሳይንቲስት ፍራንሲስ ኮሊን «እነዚህም በዕውቀት ማነስ ላይ የተመሠረቱ የባጣ ቆየኝ ግምቶች ከመሆን ይልቅ በእውነት ላይ የቆሙ አዎንታዊ ምክንያቶች ናቸው በማሰት ይገልጻሉ ኮሊን ዓለም እውን ሆናበታለች ስለሚባለው «ታላቁ ፍንዳታ» ከ ባነካሥበት በዚሁ መጽሐፋቸው «ቀደም ባሉት ዘ ወናት አብዛኞቹ ሳይንቲስቶች ሁለንተናዊው ዓለም መጨረሻ እንደሌለው ይገምቱ እንደ ነበር እስካሁንም መልስ ያላገኘው ጥያቄ ዐብይ ፍንዳታ የፈጠረው ሁለንተናዊ ዓለም የሚለጠጠው ዝንተ ዓለም ነው። ሩቅ ሳንፄድም የዚህ መላምት አንደኛው አረጋጋጭ እንደሆነ በሚታመንበት የአርኪዮሎጂ ጥናት በኩል ያቺ የሰውን ቅድመ ታሪክ «ታወራለች» የተባለችውን የእኛይቱ «ሉሲን» እንመልከት እንዲያውም አሷን ትተን በቅርቡ የተገኘቸውና የሉሲን ዕድሜ የእጥፍ እጥፍ የምታስከነዳው «አርዲ» የተሰኘችው ቅሪተአካል ትሻለናለች አርዲ ከጦጣነት ተላቃ እንደ ሰው መቀናጣት ከጀመረች ለዚያውም በኮምፒውተር ሥዕላዊ ቅንብሩ እንዳየናት የፊት ገጽታዋ በቅጡ ሳይስተካከል ፀጉሯም ከሰውነቷ ረግፎ ሳያልቅ ተቻኩላ ማለት የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ ሸሽሉዮ ርር ነው ሚሊዮን ዓመታት ይሆናታል መባላችንን ምሳሌ እንውሰድ ጥናቱ ስንትና ስንት ዓመታትን እንደፈጀና እውነቱን ለማጣራት የፈሰሰውን ዕውቀትና ጉልበት ከግምት ውስጥ ማስገባታችንን አንርሣ ይህም ሆኖ ግን ሊቃውንቱን ለዘመናት ሲያደክም የኖረው የአርኪዮሎጂ ጥናት የተዘበራረቀ ውጤት እውነታውን ለማረጋገጥ ካለመቻሉ ጋር በዚህ የማወቂያ ዘዴ ሳይንስ ከተረጋገጡልን ብዙ ግኝቶች ውስጥ ሰው የመሆን ዕጣ ፈንታ በአዝጋሚ ለውጥ ሽግግር ውስጥ ያለፈ ስለመሆኑ ደፍሮ ለመተንበይ መቻሉ መቼምና የትም ለሰው ልጅ ኅሊና አጥጋቢና አርኪ መልስ ሆኖ አያውቅም የሰው ልጅ አእምሮ እንዴትም ቢያዘግምና ቢንቀራፈፍ ወደ ዛሬው የቴክኖሎጂ ዓለም ለመድረስ ይህን ያህል ሚሊዮን ዓመታት ፈጅቶበታል ማለትም የማይለጠፍ ስድብ ከመሆን የዘለለ ቁም ነገር የለውም ዳሩ ግን ይኸው «ሳይንሳዊ» መላምት ቀን እንደመሸበትና ሰማይ እንደተደፋበት ያበሠረን ያው «ሳይንስ» መስሉሎኝ ሊቃውንቱ ተመራማሪዎች ዳርዊን የሰጣቸውን የቤት ሥራ ለመሥራት የስው ዘር ከዝንጀሮ ወደ ስውነት ያካሄደውን ሽግግር አስከ ዛሬም ሊጨብጡት አለመቻላቸው ደግሞ እውነት ነው በጨ ከ እ እያሉ የሚጠሩትንም ክፍተት የሚሞላላቸው ከፊል ሰውና ከፊል ዝንጀሮ የሆነ ቅሪተ አካልም አላገኙም የአርዲን መገኘት ተከትሎ ከሳይንሱ ሰፈር ይህ ጨርሶ እንደማይሆን የገለጸው ለሳይንሳዊ ምርምሮች ሰፊ ሽፋን የሚሰጠው «ናሽናል ጂኦግራፊ» የተሰኝው ሚዲያ «እንዲህ ዓይነት ፍጡር አልነበረም መቼም ቢሆን አይገኝም» ለማለት ቀዳሚ አልነበረውም ይልቁንስ ለ«ጊዜ አምላኩ» ተሟጋቻችን የምመክራቸው እንዲህ በማለት ነው የምድሪቱን ዕድሜ ለመገመትም ሆነ የፍጥረቱ ምንጭ ማን እንደሆነ ዐውቆ ለማረፍ በጭራሽ ጊዜ አይጠበቅም እነሆ እርሱን የማወቂያው ሰዓት ዛሬ ነው እንዲያውም አሁን ነው በቀረው ግን እንዲህ ዓይነቱ አስተያየት ሳይንስን ከማጣጣል ጋር ጨርሶ ግንኙነት የለውም እናንተ «ድንገቴ ክስተት» አኛ ደግሞ የአማኝአላማኝ ሰጥአገባ የ«እግዚአብሔር እጅ ሥራ» የምንለውን ፍጥረተዓለም ጅማሬ ደፍሮ ለመናገር ሳይንስ በቂም ብቁም ስላለመሆኑ ግን ከእኔ አጅግ በተሻለ ፅውቀትና ቋንቋ በዚሁ ጋዜጣ ላይ የጻፉትንና የሚጽፉትን አማኝ ወገኖቹን ሐሳብ አጋራለሁ የስሌትንና የስሜትን ግንኙነት መሠረት በማድረግ ብቻም ሳይሆን እግዚአብሔር ለዕውቀት የሰዎችን አአምሮ እንደሚያነቃ ለመግለጽ እንደ አንስታይን ያሉ ታላላቅ የሳይንሳዊ ግኝት ሊቃውንት ወደ ስሌት ከማምራታቸው አስቀድሞ ስለ ነገሩ ተቀራራቢ ግምት ያሳድሩ ዘንድ መንፈሳቸውን ያነሣሣ ኀይል ስለመኖሩ የሰጡትን ምስአርነት አንደ ሶቅራጦስ ያለውን ስመ ገናና ፈላስፋም የፍልስፍናውን ጭብጥ ያስያዘውም ሆነ የእውነት ፍለጋው ራሱ ውስጡን በሚጐተጉተው ድምፅ በአእ ሃርር የሚነቃቃ ስለመሆኑ ታሪኩን ዋቢ በማድረግ ጽፌአለሁ ሁሉም ቢሆን ዐውቆም ሆነ ሳያውቅ ሆኖም ነፃነቱ ሳይነካ ለራሱ ደስታ ነገር ግን ለእግዚአብሔር ዐላማ መፈጸም የሚያበረክተው ድርሻ አለው ቢያንስ ይህ የእኔ እምነት ነው።