Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስካባቢ ሳይንስ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ ሁሉን አቀፍና ትኩረት የሚሹ ጉዳ ዘ ለሟክተሐት ሞዬዖቄዎች ተገቢና ተሰማሜሟ መልሶችን ምረጡ ከምስራቅ አፍሪካ አና ከሌላ የአለም ክፍል በጋር ኤድስና በሌሎች ተላላፊ በሽታዎች በጋራ የመስራት ፋይዳ የሆነው የቱ ነው። ሀ የአቻ ግፊት ለማህበረሰብ ግንዛቤ ከፍተኛ መሆን ጠ ህግን ስረዓትን የማስከብር ተግባራት መላላት መ ስራ አጥነት ሠ ድህነት በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል ያለው በቅንጅት በጎጂ ባህላዊ ዲርጊቶች ላይ መስራት የሚያስገኘው ጥቅም ምንድን ነው።
የዓ ድምጽ ብርፃን ግለት ኮረንቲና ማግኔት ፋ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ተፈጥራዊ አካባቢ የምስራቅ አፍሪካ የአየር ንብረት ክልል የምስራቅ አፍሪካ የተፈጥሮ ፃሣብቶች ዘላቂ ልማት ሀበል ሀፀሃ። ዐዐጠፀከከ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዊ አካባቢ የምስራቅ አፍሪካ የህዝብ ስርጭትና እንቅስቃሲሴ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚገኙ የቅርስ ዛብቶች በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ዋና ዋና ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴዎች ምዕራፍ ሁሉን አቀፍና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ በምስራቅ አፍሪካ የተከለከሉ ሱስ አምጪ ኬሚካሎችና አደንዛዥ እፆች ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች በምስራቅ አፍሪካ ድርቅ እና ርዛብ ከ ከ ከከ ከ እ ከ ከ ከ ከ ከ ን ን ነ ን ዘ ዘ አ ን ተ ቴን» መቐ ዘል ታታታ አጢሳይንስ ማሙ ሥርዓተ ትምህርቱን ማዘጋጀት ለምን አስፈለገ። ካርታ ኛ ክፍል ሙሙመሠ አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ መገኛ የምስራቅ አፍሪካ አንጻራዊና ፍጹማዊ መገኛ ደፈ ማመ። የምስራቅ አፍሪካ በአፍሪካ አህጉር ምስራቃዊ ክፍል ይገኛል የምስራቅ አፍሪካ መገኛ በሁለት መንገድ ይገለጻልፅ እነሱም አንጻራዊ እና ፍጹማዊ መገኛ ናቸው። ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ መገኛ የምስራቅ አፍሪካ አንጻራዊ መገኛ የሚከተለውን ካርታ ስዕል በጥንቃቄ ተመልከቱ የምስራቅ አፍሪካ ብለን የምንጠራው በቢጫ የተወከለውን ክፍል ነው በቡድን ሁናችሁ በካርታው ላይ የተቀመጡትን ሀገራትና የውኃ አካላት መነሻ በማድረግ የምስራቅ አፍሪካን አንጻራዊ መገኛ አመልክቱ። መግለጫውን መሰረት በማድረግ በስዕል ላይ የተቀመጡትን ክፍት ቦታዎች ሙሉ ኛ ክፍል ተተ አካባቢ ሳይንስ ጨን ተ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ መገኛ ዩት ራ ራታሙድ ስዕል የኬንትሮስ አንግሎችን የሚያሳይ ሉል የሚከተለው ስዕል ሁለቱ አንግሎች በአንድ ላይ ሲሰመሩ የሚታየው ገጽታ ነው ሪያእ ን ሯፖ ኒ መ ስዕል የኬክሮስና ኬንትሮስ አንግሎችን የሚያሳይ ሉል ውድ ተማሪዎች ቀጥሎ ደግሞ የኬክሮስና ኬንትሮስ አንግሎችን በመጠቀም የምስራቅ አፍሪካ መገኛን እናያለን ሁለቱም መስመሮች በሚከተለው የአፍሪካ ካርታ ላይ ይታያሉ ሻሃክላልሠ አካባቢ ሳይንስ ቫ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ መገኛ ታ ነሽ ዋኦቾ ሰሜን ፊሮ ሮ ጅ ዑ ደቡብ ስዕል የኬክሮስና ኬንትሮስ ማዕዘናት በአፍሪካ ካርታ ላይ በስዕል እንደሚታየው የምድር ወገብ ሶስት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን ያቋርጣል እነሱም ኡጋንዳ ኬኒያ አና ሶማሊያ ናቸው በገጽ ሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አስተውሉ በአንጻሩ መነሻ ዋልቴ አምስት የአፍሪካ ሀገራትን ማለትም አልጀሪያ ቡርኪናፋሶ ጋና ማሊ እና ቶጎን አቋርጦ ያልፋል ልብበሉ መነሻ ዋልቴ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን አያገኛቸውም ቀደም ሲል እንዳያችሁት የኬክሮስ አንግሎች የምንላቸው ከምድር ወገብ ትይዩ የተሰመሩትን ሲሆን የኬንትሮስ አንግሎች ደግሞ ከላይ ወደታች ወይም ከሰሜን ወደ ደቡብ የተሰመሩትን ነው። መሳሳቡ ደካማ ከሆነ ሙሙት አይፈጠርም ሁለት ኢተቀላቃይ ፈሳሸች አንድ ላይ ቢቀየጡ ልይ ዘር ድብልቅ ይፈጠራል ድምፅ የጉልበት ዓይነት ሲሆን የሚፈጠረው አካላት ሲርገበገቡና ቅፅበታዊ የሆነ የአየር ለውጥ ሲፈጠር ነው ድምፅ ከቦታ ቦታ መተላለፍ የሚችለው በቁስ አካሎች ውስጥ ብቻ ነው ድምጽ በአየር በውኃ እና በጠጣር ነገሮች ውስጥ ይተላለፋል ብርሃን በአንድ ለስላሳና አንፀባራቂ አካል ላይ ሲያርፍ አብዛኛው የብርዛፃን ጨረር ተንፀባርቆ ይመለሳልፅ ይህ የብርፃዛን ባህሪይ የብርሃን ፅብረቃ ይባላል ኛ ክፍል ተተ አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ ቁስ አካልና ጉልበት ብርፃን ከአንዱ የብርፃን መተላለፊያ ክልል ወሳጭ ወደ ሚቀጥለው መተላለፊያ ክልል ሲጓዝ የሁለት ክልሎች ድንበርን ሲያልፍ የፍጥነት ለውጥ ያመጣል ፍጥነታቸው ከአንድ የብርፃን አስተላላፊ ክልል ወደ ሌላ ክልል ሲያልፍ ስለሚለወጥ ቀለማቱ ተለያይተው እናያቸዋለን ይህ ክስተት የብርፃን መበተን ይባላል የግለት ጉልበት የሚባለው የተለያየ የሙቀት መጠን ያላቸው ሁለት ነገሮች ሲነካኩ ከፍተኛ መጠነ ሙቀት ካለው አካል ዝቅተኛ መጠነ ሙቀት ወዳለው አካል የሚተላለፍ የጉልበት ዓይነት ነው። ኛ ክፍል ሓብመሬመሙሙጮመሠ አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ ና ጎርፍ የሥስራቅ አፍሪካ ተፈጥሯዊ አካ አፍሪካ ተፈጥሯዊ አካባ የምስራቅ አፍሪካ የአየር ንብረት ክልል በአምስተኛ ክፍል የተማራችሁትን መሰረት በማድረግ የሚከተሉን ጥያቄዎች መልሱ አንድ ቀን ሞቃት ሌላው ቀን ደግሞ ቀዝቃዛ የሚሆነው ለምን ይመስላችኋል። ወደ የአካባቢዎች የሚመጣ የውቅያኖስ ሞገድ ሙቀት ወይም ቅዝቃዜ ሊያመጣ ይችላል ኛ ክፍል ተተ አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ተፈጥሯዊ አካባቢ የምስራቅ አፍሪካ የተፈጥሮ ሃብቶች በአምስተኛ ክፍል ስለኢትዮጵያ የተፈጥሮ ፃብቶች የተማራችሁትን መሰረት በማድረግ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ምላሽ ስጡ። አፈር ከአለቶች መፈረካከስና ከፅፅዋትና እንሰሳት ብስባሽ የሚፈጠር የላይኛው የመሬት ክፍል ነው በአብዛኛው ይዘቶቹ ከድንጋይ መፈረካከስ የሚሰሩ ነገሮች ናቸው በምስራቅ አፍሪካ አምባ ምድርና ተራሮች ጥቁር ለም አፈር ሲገኙ ደለላማ የአፈር ዓይነት ደግሞ በወንዝ ሸለቆዎች አካባቢ ይገኛሉ አፈር ከአምስት ነገሮች የተዋቀረ ቁስ ነው ማዕድናት የአፈር ኦርጋኒክ ቁስ ህይወት ያላቸው ደቂቅ አካላት ጋዝ እና ውኃ ናቸው ህ ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ሙሻ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ተፈጥሯዊ አካባቢ ተግባር የቡድን ተግባ በቡድን በመሆን በምትኖሩበት አካባቢ ያሉትን የአፈር ዓይነቶች ክፍል ውስጥ በማምጣት ለጓደኞቻችሁ አሳዩ የአፈር ዓይነቶቹን ስምና ይዘታቸውን አብራሩ የእያንዳንዱ የአፈር ዓይነት አገልግሎት ከታላላቆቻችሁ በመጠየቅ ሪፖርት አቅርቡ የአፈር መሸርሸር በምስራቅ አፍሪካ የቡድን ውይይት በምስራቅ አፍሪካ እየተከሰተ ያለው ከፍተኛ የአፈር መሸርሸር መንስኤዎች ምን ምን ይመስሏችል። ከአምስተኛ ክፍል ትምህርታችሁ በመነሳት በኢትዮጵያ የሚገኙ የውኃ አካላትን ዘርዝሩ ህብረተሰብ መምህራንን በመጠየቅ በውኃ ሃብታቸው ቀዳሚ የሆኑ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን በመለየት ለክፍል ጓደኞቻችሁ ሪፖርት አድርጉ ዋና ዋናዎቹ የምስራቅ አፍሪካ ሐይቆችና ወንዞች አብዛኞቹ የአፍሪካ አህጉር ሐይቆች የሚገኙት በምስራቅ አፍሪካ ነውሱ የቀይ ባህርና ህንድ ውቅያኖስ ደግሞ የምስራቅ አፍሪካን የሚያዋስነ ትልልቅ የውኃ አካላት ናቸውፅ በውኃ ዛብታቸው የታወቁት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ኢትዮኢሲያ ኬኒያ ኡጋንዳና ታንዛኒያ ናቸው የቪክቶሪያ ታንጋኒካ ማላዌ ኪኩ ኤደዋርድ አልበርት ቱርካና ሜሩ እና በኢትዮሏያ የሚገኙ የስምጥ ሸለቆ ሐይቆች ለምሳሌ ላንጋኖ ጫሞ አባያ ዋና ዋናዎቹ ናቸው አብዛኞቹ የምስራቅ አፍሪካ ሐይቆች በስምጥ ሸለቆ ውስጥ ይገኛሉጸ ቪክቶሪያና ጣና ሐይቅ የሚገኙት በከፍተኛ ቦታዎች ነው። ኛ ክፍል ተተ አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ተፈጥሯዊ አካባቢ በምስራቅ አፍሪካ የውኃ ሃብት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት። ይሁን እንጂ በዘርፈ ብዙ ችግሮች ምክንያት ይህንን አቅም መጠቀም አልቻለም እንደችግር ከሚጠቀሱት መካከል የሰለጠነ የሰው ኃይል አለመኖርና የመሰረት ልማት ማለትም መንገድና የኤሌክትሪክ ኃይል በቂ አለመሆን ዋና ዋናዎቹ ናቸው በቅርቡ በሩዋንዳና ኛክፍል ተኤ አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ተፈጥሯዊ አካባቢ ታንዛኒያ የተመሰረቱት የወርቅ ማጣሪያዎች በዋናነት የሚጠቀሱ ማዕድናትን የመጠቀም ጥረቶች ናቸው ሀገራችን ኢትዮጵያም መዳብ ወርቅ ፖታሽ ፕላቲኒየም የተፈጥሮ ጋዝ የመሳሰሉት ውድ ማዕድናት ይገኙባታል ይሁን እንጂ የማዕድን ኢንዱስትሪው ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ሀዐዐዕበከ ዞዐሀርእ ያለው ድርሻ ከ ያነሰ ነው ብሩንዲም በኮባልት መዳብ ኒኬል ኒዮቢየም ቆርቆሮ ታንታለም ወርቅ የኖራ ድንጋይ ማዕድናት የከበረች ሀገር ናት ልክ አንደ ኢትዮጵያ የማፅድን ዘርፉ ለሀገር ውስጥ ምርት የሚያበረክተው ከ ያነሰ ነው ኬኒያ ደግሞ በዓለም የምትታወቅባቸው ዋና የሚባሉት የማዕድናት ሃብቶች ፍሉርስፓር ሶዳ አሽ እና ካኦሊን ናቸው ሀገሪቱ ወርቅ ብር ኒዮቢየም እና ቲታኒየም ይገኙባታል ይሁን እንጂ ለኬኒያ የሀገር ውስጥ ምርት የማዕድን ሃብት አስተዋጾ የሚያበረክተው ብቻ ነው የሩዋንዳ ማዕድናት ብረት አስተፄዎች ይበዙበታል ከእነዚህም መካከል ቆርቆሮ ታንታለም እና ታንግስተን ከፍተኛ ድርሻ ይይዛሉ ሀገሪቱ በአንስተኛ ደረጃም ቢሆን ወርቅና የኖራ ድንጋይ ታመርታለች የማዕድን ሃብት የሚሆነውን የውጭ ንግድ ሲሸፈን ለሀገር ውስጥ ምርት ደግሞ ድርሻ አለው ለታንዛኒያ የወርቅ ማዕድን ከፍተኛውን ቦታ ይይዛል የዓለምን የወርቅ ንግድ ይሸፍናል በሃገሪቱ ኮባልት ኒኬል መዳብ ብረት ብር ዳይመንድ አንዲሁም ዩራኒየም ይገኛሉ ሌላዋ በርካታ ማዕድናት የሚገኙባት የምስራቅ አፍሪካ ሀገር ደግሞ ኡጋንዳ ናት በዓለም ላይ የሚጠጋው የውጭ ንግዲ ፐሚስ እና ፐሚሳይት የተባሉት የድንጋይ ዓይነቶች ላይ የተመሰረተ ነው በሀገሪቱ ኮባልት ወርቅ ብረት እና ካኦሊንም ይገኛሉኦ ሜደ መዘለ የቡድን ተግባር ከታች በስዕል የተጠቀሱት ማዕድናት ለምን አገልግሎት እንደሚውሉ ከመምህራን ወይም ከኃይስኩል ተማሪዎች በመጠየቅ ለክፍል ጓደኞቻችሁ አቅርቡ ኛክፍልሠሠ አባባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ተፈጥሯዊ አካባቢ ታንግስተን ቱሚስ ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ተፈጥሯዊ አካባቢ ዋና ዋና የፅፅዋት ዓይነቶች በምስራቅ አፍሪካ የስምስተኛ ክፍል ትምህርታችሁን መሰረት በማድረግ የሚከተለውን ጥያቄ በቡድን በመሆን ተወያዩና ለክፍል ጓደኞቻችሁ አቅርቡ በከፍተኛ ቦታ በሳር ምድር እና በረሃማና ከፊል በረፃማ ዕፅዋት መካከል ያለው ልዩነት ምን ይመስላችል። በበረሃና በከፊል በረሃማ አካባቢዎች ደግሞ ልዩ ልዩ የእንሰሳት ዓይነቶች ይገኛሉ ጥቁር ነብር በኬኒያ ኛ ክፍል ሙሙመሠ አካባቢ ሳይንስ ሠ ተ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ተፈጥሯዊ አካባቢ ዩት አቦሸማኔ በታንዛኒያ ኬኒያ ኡጋንዳና በሁሉም የምስራቅ አፍሪካ የምትገኘው ሶማሊያ ቀጭኔ ስዕል የምስራቅ አፍሪካ ዋና ዋና የዱር እንሰሳት የዱር እንሰሳት ዋና ዋና ጠቀሜታዎች የዱር እንሰሳት ለአንድ ሀገር ምን ዓይነት ጠቀሜታዎችን ያስገኛሉ። ሀ ግድለት ለ የደን ሽፋን ሐ የአፈሩ ባህርይ ኛ ክፍል ተተ አካባቢ ሳይንስ ኤብ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ተፈጥሯዊ አካባቢ ዩት መ የአየር ንብረት ሠ የለም ስለበረሃፃማ ዕፅዋት ትክክል የሆነው የትኛው ነው። የህዝብ አንቅስቃሴ » ቅርስ ኛክፍልተተሥኦ አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዊ አካባቢ የምስራቅ አፍሪካ የህዝብ ስርጭትና አንቅስቃሴ ደ መክ በስምስተኛ ክፍል የተማራችሁትን የኢትዮጵያ የህዝብ ቁጥር አድገት መሰረት አድርጋችሁ የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልሱ የህዝብ እንቅስቃሴ በአንድ ማህበረሰብ የኑሮ ሁኔታ ላይ የሚያስከትለውን ተፅዕኖ ለመምህራችሁ አብራሩ በምስራቅ አፍሪካ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ያላት ሀገር ማን ናት። ያገኛችሁት ቁጥር ምን እንደሚያሳይ አብራሩ መቐ ዘል ታ አጧጢሳይንስ ው ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዊ አካባቢ ሰንጠረዥ የምሰራቅ ለፍሪካ ሀዝሃብ ብዛትና ጥግግት ሥፋት በካሬ የህዝብቁጥር የህዝብጥግግትበ ኪሜ እኤአየ ግምት ካሬ ኪሜ ኢትዮጵያ ኤርትራ ጂቡቲ ሶማሊያ ኬኒያ ኡጋንዳ ታንዛኒያ ሩዋንዳ ቡሩንዲ ማዳጋስካር ሞሪሸስ ሪዩንየን ሲሸልስ ኮሞሮስ ዚምባቡዌ ዛምቢያ ሞዛምቢክ ማላዊ የሀገር ስም በምስራቅ አፍሪካ ከፍተኛ ሥናራዎች ምቹ የሙቀት መጠን ለም አፈር መኖርና ከጎጅ ነብሳቶች ነዓ መሆን እንዲሁም ከዝቅተኛ ሥፍራዎች አንጻር የተሻለ የዝናብ መጠን ሥላላቸው የህዝብ ቁጥራቸውና ጥግግታቸው ከፍተኛ ነው ኛክፍልሠ አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዊ አካባ እ ወ የቡድን ስራ የሚከተለውን ካርታ ሰዕል ልብ ብላችሁ ተመልከቱ ከላይ በሰንጠረዥ የሰፈረውን አዛዝ መሰረት በማድረግ ከፍተኛና ዝቅተኛ የህዝብ ጥግግት ያለባቸውን ሀገራት አሳዩ ፍንጭ በምዕራፍ አንድ የተማራችሁትን የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን መገኛ አስታውሱ ስዕል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ተግባርጤሣ ፈጣን የህዝብ ቁጥር እድገት በምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች በምግብ አቅርቦት በትምህርት አገልግሎቶች በመኖሪያ ቤት በሥራ እድልና በመሳሰሉት የሚያስከትለውን ችግር በምሳሌ አስደግፋችሁ አብራሩ ፈጣን የህዝብ ቁጥር አድገትን ለመከላከል የሚረዱ ሥልቶችን ግለጹ አካባቢ ሳይንስ ኛ ክፍል ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዊ አካባቢ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚገኙ የቅርስ ሃብቶች ኀ ቁለፍ ቃላት ጀመ በሊተዮጵያ ስለሚገኙ ቅርሶች በአምስተኛ ክፍል የተማራችሁትን መሰረት በማድረግ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ማብራሪያ ስጡ ቅርስ ማለት ምን ማለት ይመስላችኋል። ህብረተሰቡ ምን ያህል በእደ ጥበብ በስነ ጽሁፍ በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች እንደተራመደ ያሳያሉ በሌላ በኩል ቅርሶች የቱሪስት መስህብ በመሆን ያገለግላሉ ጥንታዊ ሥልጣኔን ለማድነቅ ባህላዊ አኗኗርንና የተፈጥሮ ገፅታን ለመመልከት ሀገር ጎብኝዎች ከሀገር ሀገር ይዘዋወራሉ በዚህም አንድ ሀገር ከፍተኛ የሆነ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታን ታገኛለች በምስራቅ አፍሪካ ልዩ ልዩ ተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ የቱሪስት መስህቦች ይገኛሉ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ በአሁኑ ጊዜ በፍጥነት በማደግ ላይ ያለ መስክ ሲሆን በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ የገቢ ምንጭና የሥራ እድል ፈጣሪ ጭስ አልባ ኢንዱስትሪ ነውፁኹ ይህ ዘርፍ ለምስራቅ አፍሪካ የሚጠጋ የውጭ ምንዛሬ ያስገኛል ከጠቅላላ ዓመታዊ ገቢ በአማካኝ የሚደርሰውን ይሸፍናል በተለይ ለታንዛኒያ ኡጋንዳ እና ኬኒያ ያህል የስራ አድል ፈጥሮላቸዋል ሌላው የቱሪዝም ጠቀሜታ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ ከግብርና ጥገኝነት እንዲቀንስ ያደርገዋል ቱሪዝም የመሰረተ ልማት አውታሮች ኀ ኛክፍልሠ አባባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዊ አካባበ ማለትም መንገድ ጤና ጣቢያዎች እና መብራት እንዲስፋፉ ያደርጋል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትንም ከሌላው ዓለም ጋር በወዳጅነት ላይ የተመሰረተ ግንኙነት እንዲመሰርቱ ያደርጋቸዋል። ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዊ አካባቢ ዩት ስዕል የምስራቅ አፍሪካ የቱሪዝም መዳረሻዎች የምስራቅ አፍሪካ ቅርሶችን የሚጎዱ ሁኔታዎችና መፍትፄዎች በምስራቅ አፍሪካ በሚገኙ ቅርሶች ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ምክንያቶች ምን ሊሆኑ ይችላሉ። ኛክፍልተተሥኦ አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዊ አካባቢ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ዋና ዋና ምጣኔ ዛብታዊ አንቅስቃሴዎች ግብርና ተግባር የቡድን ውይይ ባደጉት ፃገራት የግብርና ድርሻ ዝቅተኛ ሲሆን ከ በታች ከራሳቸው ፍጆታ አልፎ በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት እርዳታ ያደርጋሉ በአንጻሩ በምስራቅ አፍሪካ ግብርና ከፍተኛውን ቦታ ከ በላይ ቢይዝም ሀገራቱ የህዝባቸውን ኑሮ ማሻሻል አልቻሉም ይህ ለምን ይመስላችኋል። የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ እድገትን በምንመለከትበት ጊዜ በአብዛኛው በውጭ ኢኮኖሚ ላይ የተመሰረተ ነው ምክንያቱም ወደውጭ የሜላኩትን አቃዎች ማለትም የእርሻ ጥሬ እቃዎችንና ማአድናት ወደ በለፀጉት ሀገራት ሲልኩ በብዛት የኢንዱስትሪ አቃዎች ደግሞ ወደ ሀገሮቻቸው ያስገባሉ በውጭ ንግድ ዘርፍ በአንድ ዓይነት የምርት ውጤት ላይ ብቻ የተወሰኑ ሀገራት አሉ ለአብነትም ቡሩንዲ ቡና ዛምቢያ መዳብን መጥቀስ ይቻላል በሌላ በኩል በዓለም ላይ ከሚመረተው ቡና አፍሪካ በመቶ የሚሆነውን ታቀርባለች በምስራቅ አፍሪካ ዋና ዋናዎቹ የቡና አምራች ሀገራትም ኢትዮጵያ ኡጋንዳ ኬኒያና ታንዛኒያ ይጠቀሳሉ የአበባ ምርት በቅርቡ የንግዱን ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የተቀላቀለ ዘርፍ ሲሆን በምስራቅ አፍሪካ ታዋቂ ከሆኑት የአበባ አምራች ሀገራት መካከል ኡጋንዳ ታንዛኒያ አና ኬኒያ ይጠቀሳሉ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ የአበባ ምርት አዲስ የተጀመረና አበረታች ሲሆን ለብዙ ዜጎች የሥራ እድል ከመፍጠሩም ባሻገር ምርቱን ወደተለያዩ የአሜሪካና የአውሮፓ ሀገራት በመላክ የውጭ ምንዛሬ እያስገኘ ነው ኛ ክፍል ተዓ አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዊ አካባቢ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በቂና ጥራት ያለው የትራንሰፖርት መሰረተ ልማት አለመኖር ለንግድ እንቅስቃሴያቸው ማነቆ ሁኗል ለምሳሌ የቪክቶሪያ ሐይቅን የሚዋሰኑት ኬኒያ ታንዛኒያ እና ኡጋንዳ አብዛኛው የከፍተኛ ጭነት ትራንሰፖርት የሚካሄደው በቀጠናው የተጨናነቀ ትራፊክ ፍሰት ባለባቸው መንገዶች ነው ይፄም በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድ እንቅስቃሴ ገትቶታል ትራንስፖርት ተግባር የቡድን ስራ በመጀመሪያ ሶስት ቡድኖችን መስርቱ ቡድን አንድ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ያለውን የመንገድ ትራንስፖርት ሁኔታ በተመለከተ ቡድን ሁለት የባቡር መስመርን በተመለከተ ሶስተኛው ቡድን ደግሞ የአየር ትርንስፖርት እንቅስቃሴን በተመለከተ ከኢንተርኔት በመፈለግ ወይም ከመምህራን በመጠየቅ ሪፖርት በማዘጋጀት በክፍል ውስጥ አቅርቡ። ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዊ አካባቢ ዩት ከፍተኛ ቦታዎችና የአየር ንብረቱ ለኑሮ አመች የሆነባቸው ቦታዎች ከፍተኛ የህዝብ ጥግግት ይስተዋላል ዝቅተኛ ሥፍራዎች የወንዝና ሸለቋማ አካባቢዎች እንዲሁም በረፃማ አካባቢዎች ዝቅተኛ የህዝብ ቁጥርና ጥግግት ይታይባቸዋል በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ፈጣን የህዝብ ቁጥር አድገት ከሚታይባቸው መካከል ኢትዮጵያ ኬኒያ ታንዛኒያ ተጠቃሾች ናቸው የምስራቅ አፍሪካ ክልል የተለያዩ ሥልጣኔዎች የታዩባቸው አካባቢዎች ናቸው እነዚህ ሥልጣኔዎች ታላላቅ ቅርሶች ይገኙባቸዋል ፈጣን የህዝብ ቁጥር እድገት ከሚያስከትላቸው ችግሮች መካከል አንዱ የምግብ አጥረት መከሰት ነው በምስራቅ አፍሪካ ህዝብ ከገጠር ወደ ከተማ መፍለስ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ነው ከተሞች በሚኖራቸው የተሻለ የሥራ እድል ምቹ የኑሮ ሁኔታ የትምህርት አድልና በመሳሰሉት ምክንያቶች በርካታ ሰዎች ከአንድ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ ይፈልሳሉ ቅርሶች ቁሳዊና መንፈሳዊ የሚንቀሳቀሱና የማይንቀሳቀሱ ተብለው ይመደባሉ የቱሪስት መስህቦች ተፈጥሮአዊ ወይም ሰው ሰራሽ ሊሆኑ ይችላሉ ቱሪዝም ከአገልግሎት ሰጭ ኢንዱስትሪዎች አንዱ ሲሆን የሥራ እድል በመፍጠርና የገቢ ምንጭ በመሆን የጎላ ሚና አለው የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ በአብዛኛው ጥሬ አቃዎችንና ማዕድናትን ወደውጭ በመላክ የተመሰረተ ነው በአንጻሩ ደግሞ የኢንዱስትሪ አቃዎችን በማስገባት ነው የምስራቅ አፍሪካ የየብስ ትራንሰፖርት በሁለት ትልልቅ መስመሮች ይከናወናል እነሱም የሰሜናዊና ማዕከላዊ መስመሮች ተብለው ይጠራሉ በ ኛክፍልሠሠሠ አባባቢ ሳይንስ ቫ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዌ አካባቢ ትእዛዝ እቨድ የሟስተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ ፀኃ ትክክል ያሆኑትን ለውነት ትክክል ያልሆኑትን ደግም ሀሰት በማለት መልሱ። ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በህዝብ ብዛቷ ቀዳሚዋ ሀገር ታንዛኒያ ናት ለውጭ ፍልሰት አንዱ ምሳሌ ሰዎች ከኢዲስ አበባ ወደ ኬኒያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ነው ያለተመጣጠነ የህዝብ ቁጥር እድገት ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አድገት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያስከትላል ቁሳዊ ቅርሶች ከምንላቸው ውስጥ ውዝዋዜና ምሳሌያዊ አነጋገሮች ይገኙበታል የሴሬንጌቲ ብፄራዊ ፓርክ የሚገኝባት የምስራቅ አፍሪካ ሀገር ታንዛኒያ ናት የእርስ በርስ ጦርነትና የአየር ንብረት ለውጥ በቅርስ ሃብቶች ላይ ጉዳት ያደርሳሉ በምስራቅ አፍሪካ ኢንዱስትሪው ለሀገራቱ ገቢ ከፍተኛውን ድርሻ ያበረክታል ሰሜናዊ መስመር የምንለው መነሻው የሞምባሳ ወደብ ነው ዝቅተኛ ሥፍራዎችና በርሀማ አካባቢዎች ከፍተኛ የህዝብ ጥግግት ይታይባቸዋል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወደውጭ የሚልኩት በአብዛኛው የኢንዱስትሪ አቃዎችን ነው መቐ ዘል ታታፖ ተ ከጢሳይንስ ጅሙ ምዕራፍ የምስራቅ አፍሪካ ማህበራዊ አካባቢ ትእዛዝ ሁለት የሜስተሉትን በ ሦ ምድቭ የተዘረዘሩትን የቅርሰ ዓይነቶች ለ ምድብ ቅርሱ የሟገኝባቸው ሀገራት ጋር አዛምዱ። በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ያለው ፈጣን የህዝብ ቁጥር እድገት አሳሳቢ የሆነው ለምን ይመስላችኋል። በስድስተኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ትምህርት ባለፉት ምዕራፎች ስለምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን መገኛ ተፈጥሯዊ እና ማህበራዊ አካባቢ ተምራችኃል ምስራቅ አፍረካ ያህል ሀገራት አሉት ከነዚህም ውስጥ የኢትየጵያ አጎራባች የሆኑ ኬንያ ኡጋንዳ ደቡብ ሱዳን ሶማሊያ ጁቡቲና ኤርትራ ይጠቀሳሉፊ ሁሉም ታዳጊ ወይም በተለምዶ የሶስተኛው አለም ሀገራት ናቸው በዚህም ምክንያት ዜጎቻቸው በኤች አይ ቪኤድስ ከተጠቁባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካካል ናቸው ሁሉም ሀገራት በርካታ ታዳጊና አምራች ዜጎቻቸውን አጥተዋል ለበሽታው መስፋፋት ትልቁን አስተዋፅኦ ያደረጉት የኢኮኖሚ ድህነታቸው የትምህርት ተደራሽነት አናሳ መሆን የጤና አገልግሎት ተደራሽነት አናሳ መሆን የዜጎች የስራ አጥነት ጎጂ የሆኑ ባህላዊ ዲርጊቶችና እምነቶች ወዘተ ናቸው በአጠቃላይ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መካካል ኤች አይቪኤድስን ጨምሮ ሌሎች ተላላፊ የበሽታዎችን ለመከላከል አባባሽ ምክንያት የሆነው ነዛ የህዝብ ዝውውር መኖር ነው ሀገራቱ ተላላፊ በሽታን ለመቆጣጠር በጋራ ጠንክረው በመስራት ላይ ይገኛሉ ለምሳሌ በኢሾላ ስርጭት ምርመራዎች በድንብር ኬላዎች በትራንስፖርት መነሻና መድረሻ ላይ ቁጥጥር ማድረግ ላይ በሁሉም ተጎራባች ሀገራት መሰራቱ ይጠቀሳል ኢትዮጵያ ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ኤች አይቪኤድስን በመቆጠጣርና በመከላከል ረገድ የጋራ ትልሞችና አቅዶች ላይ አመርቂ ስራዎችን በአንፃራዊነት ሰርታለች ኛ ክፍል ተተሥኦ አካባቢ ሳይንስ ምፅራፍ ሁሉን አቀፍና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች የተከለከሉ ሱስ አምጪ ኬሚካሎችና አደንዛዥ እፆች ሀ ሱስ አምጪ ኬሚካሎችንና አደንዛዥ አፆችን ለመከላከል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በጋራ መስራት ለምን አስፈለጋቸው።