Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኃው ፖውቃ ያያም በሌሳ ማለት በእጠፋርስ ማለት ነው ግን። ብሎ አዘዘኝ። አዎወረቀቶቹ አንድ አምስት ደቂቃ ያህል ከወዲያ በኩል የሚነገረውን ነገር ካዳመጠ በኋላ ስልኩን ዘግቶ በትልቁ አፋሸከ የፖሊሶች አፍ ሁሉ እንዲህ ሰፊ ነው። በደቃቃ ነገር ሊያስቀን እንደሚሞክረው ሁሉ ደቃቃ ስህተት ፈልጎ በመታዘብና በመተቸት ብሩህ መሆኑን ጠዋትና ማታ ይነግረናል ያለፈው አመት ለፇ ውድሀ የሰራውን ስህተት እስከ ሃያ አመት ውድነህን በመተቸት ሊጠቀምበት ይችላል ይቅርታ ከጉዳያችን ያልገጠመ ነገር አነሳሁ ሃና ለአፍታ ቆም አለችና አሰበች ወረቀቱ ተበታትኖ ሲሰበሰብ የተጋለጠው የመጨረሻው ገፅ ላይ አንድ እንግዳ የሆነባት ፎቶ አይታለች ይሄን ፎቶ የምር ፎቶ ነው ከሁለት ቀናት በፊት አንዳንድ ሰዎች እየተቀባበሉ እያዩት ሲስቁ ነበር እዚህ ፎቶ ላይ ቀያይ ጸጉር ያላቸው ሁለት ሴትና ወንድ ጩጩ ዝንጀሮዎች የየእኛ አገር አይነቶች አይደሉም አፋቸውን እስከመጨረሻው ከፍተው ሲሳሳሙ ይታያል አሳሳማቸው ፍሬፇቻ ጸዲፅ የሚሉት አይነት ነው ሃና ሰማያዊ ሽርጧን ለብሳ ከመስታወቱ ባ ጀርባ ብትቆምም አያያትም ፊቱን ወደ መንገዱ አዙሮ ሲጋራውን ለኮሰና መንገዱን ቀጠለ ወደ ግራው ስለሶሲ ሰምቷል ሶሲ ካፌ የሚሰበሰበው ገንዘብ ያለው ጉረኛ ነው ሒልተን ሆቴል አልጋ የያዘ ሳጅን በአለም ላይ አለ። ወፎች ይንጫጫሉ የሰው ድምዕ ይሰማል የጠዋት ሬድዮ ከሩቅ ይሰማል የመኪና ድምፅ ይሰማል የሚነዳ የሚሸከረከር የብስክሌት የፊት ጎማ ዋሽንቱ አጠገብ ይቆማል ተሳፋሪዋ ሚዛኗ ከባድ ስላልሆነ ጎማው ብዙ አልተደፈጠጠም ጋላቢዋ ትወጦርዳለች የሚታየው ጥቁር ታይትና ቀይ ስኒከር ጫማ ብቻ ነው ዋሽንቷን ስታነሳ ጣቶቿና ጥፍሮቿ ይታያሉ ጥፍሮቿ ሰማያዊ ቀለም ተቀብተዋል ለተመልካች ሴት መሆኗ ይታወቃል የብስክሌት ጋላቢውን ፆታ በሚመለከት ከኢሳያስ ሕመፍ ጋር ትንሽ ተነታርከናል እኔ ሴት እንድትሆን ነው የፈለኩት ይሄም በሁለት ምክንያቶች ነው የመጀመሪያው ምክንያት ፊልሙ ሲጀመር ዋሽንቷ የተሰራችው ለአንዲት ጨይወዶምቻ ለተባለች ልጃገረድ ነበር ሲጀመር ለሕይወት የተዘጋጀው ስጦታ ለሕይወት እንኳን ባይደርሳት በፊልሙ መጨረሻ ሌላ ሴት እጅ እንዲገባ በማድረግ ሚዛን ለመፍጠር በማሰብ ነው ሁለተኛው ምክንያቴ ግላዊ ነው እዚህ ፊልም ውስጥ በትንሹም ቢሆን ሰርጋ እንድትገባ የምፈልጋት በእውን የማውቃት ልጅ አለባበስ ነበር አለባበሷ ሁልጊዜ የጥጥ ታይትና ቀላል የበጋ ሦሬፇ ሶዖሦ ነው ከዘነጠች ደሞ ይሄንን አይነት ልብስ ለብሳ ግን ጫማዋን ከስኒከር ወደ ባለ አጭር ተረከዝ ዚሺም ጀል ትለውጣለች የጥፍር ቀለሟ ሁልጊዜ ሰማያዊ ነው ሁልጊዜ ባክ ፓክ ትይዛለች የሴት ቦርሳ አይደለም አሁን ልጅቷ በምትማርበት ዩንቨርሲቲ ሰቃይ ከሚባሉት አንዷ ነች ይሄኃጉኀልፍት ጉቴ ሩጨ ሯ ሄ ጉዱጉኤውርቤዱብፎፍጁ ፎር ኗጨቁፎ ዳይሬክተሩ ኢዖታዊ አጨራረስ አንዲኖረው የፈለገው አጨራረሱ አጠቃላይ ሰፊ የሆነ ማሕበራዊ ፍቺ ላይ ብቻ አእንዲያተኩርለት መሰለኝ ለአኔ አጨራረሱ የዋሽንትና የሰው ነው መቼ ዕለት ነው ክርክሬን ባበዛበትና ቹፍሯጹ ቢመረው ለመሆኑ ፀያሯጅ ልሯ ም ኖፖፇ ብሎ ጠየቀኝ ምኔም አይደለችም ለመሆኑ ያ ተራራ ምኔ ነው። ከሞትኩ በሁዋላ ምን ትሰሪኛለሽ። እሷን ያበላጂት ሲያወሩላት የነበረችው ዘመነኛ ምሁራን የተሻሙባት የናዝሬት ስኩል ተማሪ ሳትሆን የተሳካላት የመርካቶ ሳንቡሳና ባለአበባ ቀሚስ ሸቃይ ትመስላለች እኔ አይደለሁም ጳውሎስ ሰርቆሽ ጠፋ ብዙ ብዙ ነገር ነው ልጄ ተወርቶ አያልቅም እያለች እጆቿን ሳታወርድ ተጠጋቻት ራቅ ብሎ ከበረንዳው ታች አንጋጦ ሲያየቸው የነበረው ሰውዬ በግራ ብብቱ ከያዘው ቀጭን የቆዳ ቦርሳ የተጨመዳደደ ካኪ ቀለም ያለው የወረቀት ቀረጢት በፍጥነት አወጣና የሚቀበለው ፍለጋ ዘረጋው የሚቀበለው ሲያጣ ቹቹ እኔ ልሂድ ስራዬ አልቋልፁ ውሰጂና ስጪልኝ አለ።ድ ጩምታ ቀው ቀንቶን ወይም ችለንበት በእጃችን አምስቱን ጠጠሮች ይዘናል እንበል ቀጥለን የምናደርገው ነገር ምደያ ነው ይህ ማለት አንድ ጠጠር ወደ ላይ እንወረውርና በእጃችን ውስጥ ያሉትን አራቱን ብቻ መሬት ላይ አናስቀምጣለን። አንድ ሰፈር ውስጥ ብንወለድ እኛ መርጠን ነው።
ሰፈሩን ዕ ከተባለ እሱ ገለታ ነው ጴ ፈቅል ቧ ጴት ፈጉል ሷፈፇ ለፍ ሜረጋ ጓደኞቹ ሊተርቡት ጴ ፈፇሦል ደ ለፍ ፎፀቶ ይሐታሥለ ገለታን ቀረብ ብለው ሲያዩት ከረዥም ፊቱ ላይ የሚነበብ ነገር የለም ልሙጥ ፀጉርየለሽ ለስላሳ ቆዳው ምንም አይነት መልዕክት ሊያወጣ የማይችል አንሸራታች ነገር ነው አፉ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ ገፁ ዝምተኛ ነው በላይኛው የጥርሱ ድርድር ደስታን በታችኛው ደሞ ድብርት ይዞአል ብለን ብንጠረጥርም አያሳየንም እዚህ እያለ መ የለም ገለታን ሰዎች ቢያውቁትም በትክክል አይረዱትም እያዩ አያዩትም እሱን የሚያይ እንግዳ ሰው የሚያየው እንግዳ የሆነውን የኹን ውበት ብቻ ነው ከፋብሪካ ሲወጡ ጥቁር የነበሩ በመታጠብ ብዛት ቡላ የሆኑ ቲሸርቶች ሁልጊዜ ይለብሳል ሲበርደው ወድቆ የተገኘ የመሰለ ዕድሜው ትንሽ ቁመቱ አጭር ለነበረ ጊዜ የገዛውን ርካሸ ጃኬት ይደርባል አንዳንድ ጓደኞቹ በዚህ አለባበሱ ይተርቡታል በተለይ ራሚሱ ይጀሃ። ሁለቱም ደደቦች ስለሆኑ ልብ ብሎ ሲያያቸው የደባሪው ይጎሪያ ይረፍ ያፖ እንደሆኑ አወቀ እዚሁ ሰፈር እያለ ብዙ ሰዎች እየረሳ ነው ስውዬው እንዲህ የተናገሩት እንደኖረ ገብቷቸው ሊያፅና ነበር ኣበበ ዛሬ ፓስተር ሰሳዳቢም ተሰዳቢም ተያይኮ ይጠፋል ያሉት አባባላቸው ግን ለእሱ ተረትና ምሳሌው ሆነ ቅልልቦሽ ጌርሳሞት ኮላሴ ባርያው የመበርበሪያ « ስሜ ጌርሳሞት ኮላሴ ይባላል ይሄ ዝርዝር ያልጠቀመው ካለ ዘመን ነው ሌላ ቢቀር እንደ ኮላሴ የሚጠራው ባላደጉት ሰውዬ ስም ነው አቶ ባሪያውና በሚስታቸው አጠራ ር ባርቾ ሚስታቸው ወይዘሮ ንግሥት ሃምላ አመት ያለፋቸው ልጅ በሞላበት አገር ልጅ ያልነበራቸው አዛውንቶች ነበሩ አቶ ባርያው ድሮ ድንጋይ ፈልገው እንዳይበርዳቸውም የለበሰውን ጤዛ ከልተው ተቀመጡ የረጠበ እጃቸውን በጋቢያችው አዳርቀው የሰሙት ድምፅ የምን እን ደሆነ ለማጣራት ረጋ ብለው በጆሮአቸውና በዐይኖቻቸው የጎህ ወጋገን የሳተው ይ ውስጥ ትርምስ እዩ ዕፀዋትና ዛፎች የተሞላ ነው አይመስልም ላይ አረፈ ውሃው ላ በግርታ ተነስተው የንጋቱን ይ የነበሩ ዳክዬዎች ሰማይ በአደንቋሪ ባርያው ከተቀመጡበት ካካታቸው ሞሉት አቶ ነገር ለማየት ሞከሩ ርበት ተከትሎ እንደ ጋደሮ አገደል ደም ሷወድቆቅቆ ሃድቻ ጳዖዖዐረዱቶ ዖመማጥ ንው ድንጋይደ ፈፖጋፇፅዕ ፀ ዕደራ ደራ ነፅሖ ቤዶፉጾ እያሉ ሲያስቡ ቆዩ በከቀ ከከከ መሄጃ መንገዳቸውን ከቆሙበት አቀዱ በስተቀኝ በቀስታ እያዘቀዘቀ የሚሄደውን የአግር መንገድ ቢከተሉ አስር ደቂቃ በማይሞሳ ጊዜ የፈለጉበት መድረስ ይችላሉ በላይ በኩል ቢሄዱ ከፊሉ የመኪና መንገድ ስለሆነ መንገዱ ቢመችም ረዥም ጊዜ ይወስድባቸዋል ስለዚህ ለቀኛቸው አማራጭ አዳልተው መንገዳቸውን በገመቱት ጊዜ ገደሉ ስር ደርሰው ዞር ብለው ቀድሞ የተቀመጡበትን ቦታ አዩና የደረሱበትን ቦታ ትክክለኛ አቅጣጫ በስሜት ለክተው አገኙ ትንሽ ወደ ግራ ፈቀቅ ብለው የወደቀውን ነገርየሚፈልጉትን ባያውቁትምብቻ የወደቀ የመሰለ ለየት ያለ ነገር ከሆነ አሱ ሊሆን እንደሚችል ገምተው በአይናቸው ማሰስ ጀመሩ። በድንጋጤ አናታቸውን በሁለት እጆቻቸው ይዘው ጮሁ ቀና ብለው ወደ ገደሉ አዩ ከቅርባቸው ያለ ቅርንጫፍ ሳይ አንድ ገመሬ ጋማውን እየነሰነሰ መቀመጫዋ እንደ ፍሬቻ የቀሳ እንስት አጠገብ ይንጎራደዳል ዝንጀሮው አቶ ባሪያውን አተኩሮ እያየ ቁጭ አለ ዝንጀሪት ተጠግታ የገመሬውን አንገት መቅመል ጀመረች ገዶሉ ላይ አስር ወይም አስራ አምስት የሚደርሱ ደረተቀይ ነጫጭ ዝንጀሮዎች ከዳር እዳር ተደርድረው አቶ ባሪያውን አፍጠው ያያሉ አቶ ባርያው ልብ ገዝተው ወደ ልጁ ሲጠጉ ብዙ የጉዳት ምልክት እንዳሌለበት አዩ አይኖቹ ይቁለጨለጫሉ ከፊቱ በስተቀር ገላው በፍዝ ቡናማ ፀጉር ተሸፍኗል በስተግራ የታች ከንፈሩ ተሰንጥቆ አብጦአል እና ብዙ ባይሆንም እስከ አገጩ ማለቂያ ደም ሸፍኖታል በደንብ ሊያዩት አቶ ባርያው ወደ ፊቱ ሲጠጉ እንዲያቅፉት አይነት በስስ ፀጉር የተሸፈኑ ክንዶቹን ወደ እሳቸው ዘረጋ አቶ ባርያው ዙሪያ ገባቸውን ሰልለው ከውሃው ሸሸት አድርገው በጋቢያቸው ጠቀለሉትና ምናልባት ያልይም ይኖሪሙ ፎፖጋ በማለት ወንዙ ዳር ደረቅ ጥቁር ድንጋይ ላይ እየበረዳቸው አቅፈውት ተቀመጡ ግማሽ ሰአት እንዲህ ሆነው ቢጠብቁም ማንም ሰው ልጅ ጠፋብኝ ብሎ አልመጣም ተሰብስበው ሲያፈጡባቸው የነበሩትም ዝንጀሮዎች ወደሚገቡበት ቀዳዳ ገቡ አቶ ባርያው ማንም እንዳልመጣ ሲረዱ ልጁን በጋቢያቸው እንደጠቀለሉ እየተገላመጡ እያዩ ቤታቸው ገቡ ሚስታቸውን ከተኘብበት ቀስቅሰው የሆነውን ሁሉ ሲነግሯቸው ሴትዮዋ ከመፍራትና ከመደንገጥ ይልቅ የለማመንታት እናሳድገዋለን አሉ ለዚህም እንዲመቻቸው ወድቆ አገኘነው ከማለት ይልት አንድ ያላገባች ዘመጻችን ከአንዱ ወጠጤ ማግጣ ዲቃላ ወልዳ በደረቅ ሌሊት መጥታ ጥላብን ሄደች ብለው ለማስወሪት ወሰነ በታሪኩ ዝርዝር ላይ እንዳይሳሳቱ የተዘባረቀ ምላሽ ቀበሮ እየማስኩ እስከ አያቴ አጀማመሬን ላቃጥር እስኪ እናቴ መግደላዊት ጳውሎስ ትባላለች የተወለድኩት ደጉ ሰፈር ታቦት ሰጥተው እንዳይጠረጠሩና በደንብ አጠኑት ቀራንዮ መድሃኒያለ ክርስትና በተነሳ ሰ ወንጀለኛ እንዳይባሉ የፈጠራ ታሪካቸውን ወሬኣቸው በአጭር ጊዜ በሰፈሩ ከታመነ በኋላ ም ወስደው አስቆረቡትና ልጃቸው ሆነ በዛው ሞን አርባ የሚደርሱ የካባ ዝንጀሮዎች ከተማው ስለሰፋና ይሄም ለደህንነታቸው አስጊ ስለሆነባቸው ኋላና ፊት ሆነው ቀን በቀን ወደ መናገሻ ተራራ በሰልፍ ሄዱ የሚባል ወሬ አቶ ባሪያው ሰሙ እንዲህ በተወራ በሁለተኛው ቀን አንድ ዕድለኛ የአዲስ ዘመን ጋዜጠኛ ብስራተወንጌል ሬድዮ ጣቢያ በር ላይ ዝንጀሮዎቹን ተከትሎ ፎቶ አንስቶአቸዋል ሁሉ ተባለ ጋዜጣውን የመስሪያ ቤታቸው ሰዎች እየተቀባበሉ ሲያዩት አቶ ባርያው እስኪ ላንብበው ብሎ ለመጠየቅ ድፍረቱ አልነበራቸውም ኮላሴ ሲያድ ጎበጥ ያለ ክንዶቹ ጎረምሳ ሆነ ግ አገጭ የሚባል ነዢ ያልተፈጠረለት ረዣዥም የሆኑ አንድም ቀን አምልጦአቸወ ትንሽ አባትና እናቱ ግን የሚኮሩበት እንኳን ወላጅ አባትና እናትህ ሳንሆን አሳዳጊህ ነን አላሉትም ዕድሜው አስራ ስምንት ሲሆን አባቱ ባርያውና እናቲቱ ንግሥት ተከታትለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ልክ አስራ ዘጠኝ ሲሞላው መንጃ ፈቃድ አውጥቶ ከሟቾቹ የወረሰውን ቤቱን አከራይቶ እግሩ የትም የሚረግጥ የዚታዎ ሾፌር ሆነ የጌርሳሞት እናት መግደላዊት ረዥም የሳር ውስጥ መንገድ የመሰለ አንገት ያላት ወይዘሮ ናት ጌርሳሞትን ጨምሮ ሁለት ልጆች አሉዋት ከጌርሳሞት በፊት የወለደችውን ልጅ አርግዛ ያያት ሰው የለም የላም በረት ሰው እንዴ። ዘሪሁን ጠጋ ብሎ ሲያወራለት አድርጎ ይስቃል አንገት ሰበራው ልማዱ ት አይነሳም በዛች ጠባብ አካባቢ የጠለቀ ዋጭ ነው የገለታ ድምፅ ለወሬ አንዴ እናቀጣጥለው ይባባሉና ዘሪሁን በዳንስ ራሱን ይነቀንቃል አልፎ አልፎ ት የታጀቡ ያማሩ ዜማዎች የጥምቀት ታቦት ብዙም ሳይርቅ ይሰማሉ ፖው ረፈደ ማስታወሻ የቀጠነ አንገቱን ወደ ጎን ሰበር ነው ባካፋ ከተቀመጠበ ታ የሚታየው ዘሪሁን ሲያፉ እርጋ ሲደክም ወይም ገለታ አጃቢ ሲፈልግ ጣት ያጮሃል በፉጨ ከሚያድርበት መንፈሳዊ ቦታ ዲድራያፓ መፉፖቻ ወዘተ ኢር በወዲያ በኩል አንድ ትንሽ ልጅ ወደ እናቱ ለመሄድ የና መንገድ ሲያቋርጥ የሆነ አንድ መኪና በ ወይም በ እየበረረ መጣ መሃል መንገድ ላይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል የጠረጠሩ ሰዎች ጭንቅላታቸውን ይዘው እየጮሁ ቆሙ እዛው አካባቢ የነበረች ልጁን ለምን እንደለቀቀችው ግልፅ ያልሆነ እናቱ ድምጽዋን አጥፍታ እጆቿን ዘርግታ ወደ መንገድ መሃል እየሮጠች ገባች የሴትዮዋ ወደ መንገድ መሃል እየሮጠች መግባቷ አነቃቅቶት ሳይሆን አይቀርም ባለመኪናው ፍሬን ያዘ ልጁን አፍሳ አቀፈችውና ትንሽ ተንገዳግዳ አስፋልት ላይ ዘሪሁን ወደ ሚያፈጥበት አቅጣጫ ዞር አሉ አስፋልቱን ከሚመግበው አንደኛው ጠባብ ኮረኮንች መንገድ ላይ ዛላዋ የሚያምር ተሰብራ እንዳትወደቅ የድጋፍ እርዳታ የሚያስፈልጋት የመሰለች ለግላጋ ሎጋ ማሚት ወደ እነሱ አቅጣጫ ትመጣለች ጌርሳሞት እርቀት በማይታይ ጉልበቱ ይስባታል እንደ ፀረ መግነጢስም ይገፋታል ገላዋ ከነፋስ በረቀቀ ነፋስ እንደተገፋ ሁሉ ሲዋዥቅ ይሰማታል ባትፈራቸውም ፍርሃት በሁለመናዋ ይገደገዳል ። ሕልሙን ማየት ከጀመረ አምስት አመታት ው አ ል ኤቲ ስሜ አበበ ይርጉ ይባላል እዚህ ቀራንዮ መድሃኒያለም ዲያቆን ነኝ ሃይማኖት ብዙ ባይመስጠኝም ለእንጀራዬ ስል ጀለራሥሑዴደ ኮሌጅ ገብቼ ኑሮ ላቃረው ክርስቲያን ነኝ ባይ ጠበል የተባለ የዝናብ ውሃ ጸሉት የተባለ ወሬ አጠጣለሁ ከኃጢያቱም ይሁን ከበሽታው ቢድንም ባይድንም ግድ የለኝም አንድ ያጋጠመኝን ጉዳይ ልንገርሽ የሆነ ጊዜ ከሰአት በሁዋላ ቤተክርስቲያኑ ግቢ ገለታን ምን ማድረግ እንደጠፋው ሰው ወዲያ ወዲህ ሲል አየሁትና ምን ፈልጎ እንደሆነ ጠየቅሁት ገለታን አውቀዋለሁ እሱ ግን አያውቀኝም ሮረል ፉሬጋፍ ሰናይትን አየር ጤና አስራ አንደኛ እያለች አወጣት ነበር አንድ ሁለቴ ከታቦት ማደሪያ ወደ ቤቴል በሚወስደው መንገድ ላይ ከገለታ ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው ለሽርሽር መሆን አለበት ሲጓዙ በመኪና ሳልፍ አይቼአቸዋለሁ ከእሷ የተለያየነው በሁለት ተደጋጋፊ ምክንያቶች ነው አንደኛውን እኔ ብቻ የማውቀው ሲሆን ሁለተኛው ግን ለሌሎች የምነግረው ነው ሁለት ባይባልም ሁለት እለዋለሁ ዋናውና እኔ የማውቀው ምክንያት ይሄ ነው ሰናይት እራሷም ልብ ሳትለው የሌሎችን ሰዎች የበላይነት በቀስታ ገፋ የራሷ የምታደርግ ናት ብዙ አታወራም ግን አፏን ዘግታ ቆይታ የልቧን ስትናገር ይሃ ሥታ ይታሥጳዖፇ ብዬ ራሴን አጠይቃለሁ እንደዛ ስታደርግ ብልጥነቴ ገና ከድሮ ራቁቱን እንደቀረ እረዳለሁ ያታለላችሁት የመሰላችሁ ሰው ከረዥም ጊዜ በኋላ እንዳላታለላችሁት ስትረዱ እስከአሁን የሰራችሁበትን ነገር ሁሉ እንደሚያውቅ ቢገባሽ ደምሽ አይፈላም። ለምን እንደታሰረ የተሰራጨውን ወሬ የሰማ ሰው ይስቃል ወሬው እንዲህ ነው መማሪያ ክፍሉ ብቻውን ተቀምጦ እሱ እኮ ሰው አይቀርብምን ሲተክዝ አንድ ልጅ ይመጣና ትምህርት ቤቱ የገንዘብ ማሰባሰቢያ በአል አዘጋጅቶ መንገድ ተዳዳሪዎችን ለመርዳት ስላቀደ ሲዘፍን ስላየው ያቅሙን ይረዳቸው ይችል እንደሆነ ጠየቀው ገለታ አፉንም ሳይከፍት በጭንቅላቱ ንቅናቄ ብቻ ዳልኋፈልፇም ብሉ ወደ ዴስኩ አቀረቀረ ገለታ እንዲህ ሲያደርግ የልጁ ፊት በንቀትና በብስጭት ሲለዋወጥ አላየም ገለታ ብቻውን በመቀመጥ ተሰላችቶ ከክፍሉ ሲወጣ በስተቀኝ በኩል ውለታ የጠየቀው ልጅ ከሌሎች ልጆች ጋር ቆሞ በሆነ ጉዳይ በስሜት ሲከራከር አየው። ኙ ይሉታል የሚባለው በሸታ ገለታ እንዳለበት የሚያውቁት እናትና አባቱ ብቻ ናቸው ይሄ በሸታ ያለበት ሰው አንድ አሁን የተሰጠውን መረጃ ወይም ያሳለፈውን የቅርብ ልምድ እንዳላደረገው ወይም እንዳልኖረው ሁሉ ያኑኒወኑ ይረሳዋል አንድ እለት ወደ ትምህርት ቤት ሲሄድ እግረ መንገዱን ሰናይትን ሰላም ሊላት በሱቋ በኩል ሲያልፍ አለባበሷ ማርኮት ቁልምጫዋና ዳበሳዋ ልቡን ነስቶት ቶሎ በር ዘግተው እጅግ ያደከመው እሷንም ያሳዘናትና ያስለቀሳት ፍቅር ሰሩ እዛች የተቃቀፉበት አልጋ ላይ ተጋድሞ ትምህርትቤት ልሂድ አልሂድ እያለ ሲያስብ ሰናይት ወደ ግጥም በተጠጋ አማርኛ ወደ ዘፈን በተጠጋ ድምፅ እንዳይሄድባት ስትለማመጠው ደንበኞች በር አንኳኩ እንደምንም ከአልጋው ተነስቶ በከፊል ራሱን እያዞረው በጀርባ በር ወጥቶ ትምህርት ቤት ሄደ ክፍል ከመግባት ይልቅ ደብሮት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት አንድ ግንብ ተደግፎ የመንገድ ወሬ እያየ ሲያንጎራጉር ልጆች ይመጡና አሪፍ ዘፋኝ ስለሆነ ፈፊ። ትምሀርት እዚህ አገር ብቻ ነው ያለው እንዴ። ከ ይላል እንዲህ ያማረ አፏን እያየ ትዝ ያለው አንድ ጠዋት ዕወሠ ፀፊታፇ ቀንና ማታ የማይለወጥ ጥቁር ኮት ለባሽ የውድወርክ አስተማሪው አቶ ኅሩይ ጥሩ መደርደሪያ እንዴት መስራት እንደሚቻል የተለያዩ ቴክኒኮች ሲጠቀም እግረመንገዱንም ተማሪዎቹ ስለ ዲዛይን ሰፊ ሀሳብ እንዲኖራቸው መ ፇቃማው ሬይ ጳሟሃፖበእንግሊዘኛ ጳደጋ ሬቻምዶ ስለተባለው የዓለም ከወይዘሮ መቅረዝ አዝማች መፅሐፍ ወደ ፊት ሐመወጋጨፍ ወደ መደረዴረ ሀፎናካኖራ ያመናዊ ፈውሪቻ ከዳፍጋፇ ሷመቱት ወይደጋ ያቋዎቅጎዓል ንዑስ ምዕራፍ ከገጽ አስከ ካለው የተቀነጠሰ ፀፀ አም «ቨጎግሣል ካጋጠሙኝ ልምዶች በመነሳት የአገራችንን ወይዛዝርትና ወይዘሮዎች ፊት ወንዶችንም ሊጨምር ይችላል እንዴት መረዳት እንደምንችል ብዙ ከተነገረላቸው ብልሃቶች አንዱን ፅንሰሃ በማጤን ቀላል የመሰለው ጉዳይ ምን ያህል የተወሳሰበ ሊሆን እንደሚችል በአጭሩ ለማሳየት እሞክራለሁ ፅንሰ ሃሳቡ ወርቃማው ማሟሃፇ በእንግሊዘኛ ፅልድደፇ ፊጃዶመዎ ወይም መለኮታዋ ሜዛን ዲቫይን ፕሮፖርሽን ሀወህቲከው ቼጀዐፀውዕፁቲቲጊፎክን ይባላል እንዲህ እንዳደርግ ያነሳሳኝ ወይም የቀሰቀሰኝ ከረዥም ጊዜ በፊት ያጋጠመኝ ተራ ልምድ ነው ሳብ አንድ ማታ ልጄ አቡና የሰፈር ወዳጆቹ ገና የኮሌጅ ተማሪዎች እያሉ ለፋሲካ ወይም ለገና መሰለኝ ግቢያችን ተቀምጠው የበዓል ጠላ እየጠጡ እኔ መኖሬን ልብ ሳይሉ እንዳሻቸው ሲያወሩ ሚስጢራቸው ጆሮዬ ገባ የልጄ አንዱ ጓደኛ አንዷን የሰፈር ልጅ በስም ጠርቶ ከንፈሮቿ ውብ እንደሆኑ በሚገርም አድናቆት ሲናገር የቀሩት በህብረት ፖይይል ቃሆ ሲሉት ሰማሁ በፍርዓዳቸውም መመሳሰል ራሳቸው ተገርመው ፍቻ ኒዉ መሰለኝ ሞቅ ያለ ሳቅ ሳቁ አራት ጎረምሶች ከልጄ ጋር ቃን አለይ ሳይነታረኩ በአንዲት ልጅ ውበት ሲስማሙ ስላጋጠመኝ ገርሞ መኝ በሚቀጥሉት ቀናት ሳምንታትና ወራት ልጅቷ በመንገድ ስታጋጥ ሬ አፏን በማየት ከንፈሮቿን በመሰለልና ሲመቸኝም ጉዳይ ሕን በማዋራት የልጆቹን ፍርድ ትክክለኛነት አረጋገጥኩ እንዲህ ሆኖ ጥቂ አመታት አለፉ ይሄንን መፅሐፍ በማዘጋጅበት ወቅት ስለ ሊፕስቲክ የከንፈር ቀለም አንድ ነገር ማለት ግዴታዬ እንደሆነ ስረዳ የልጆቹንም ይሁን የራሴን የከረመ ፍርድ በመጠራጠር የቀድሞ መደምደሚያዬን በሆነ መላምት ለመፈተሽ ተነሳሳሁ መላምቱ የሚለው ለመሆኑ ፊታችን ላይ ያሉ የተለያየ ስም ያላቸው ትንሽም ይሁኑ ትልቅ ብልቶቻችን ብቻቸውን ናቸው። እንዴ ምነው። ሰው ሰላም ለማለት ደሞ ማንም አይከለክለኝም ቢሆን እንኳን ስንት ዘመን አልፏል ማለቴ ነው በሌለ ሰው ባልታማ ደስ ይለኛል ሃ ሀ ሃ ለማንኛውም ለምን አትመጪም የምር። ኦ ባካፋ። አለ አደለ እንየው ከተቀመጠበት ወደ ግራ ገልበጥ ብሎ ከሁዋላ ኪሱ ጠፍጣፋ ጥቁር የቆዳ ቦርሳ አወጣና እሱን በርብሮ ለዘሪሁን ነጭ የካምፓኒውን ካርድ ሰጠው ፊልም ልንሰራ እንሄዳለን የመጀመሪያ ሯጐት መተከል ነው ከዛ ባህር ዳር ከዛ አዲስኣባ አራት ኪሎ መጨረሻችን እዚህ ወለቴ ሱቅ ነው ጊዜ አይወስድም እንመጣለን ስንመለስ አለ አደለደውልልኝና ብቅ በል ዘሪሁን ካርዱ ላይ ያለውን እያነበበ ወይም እዛ ላይ ዐይኖቹ እየተንከራተቱ ምን መመለስ እንዳለበት የሚያስብ ወይም የሚያስበው የጠፋው አይነት ሆነና እሺ እሺ ብሎ ባካፋን አየው አየሸ አጋጣሚ አለ እየሳቀ ባካፋ ጥሩ እደውላለሁ ጋይስ አመሰግናለሁ ዘሪሁን ከመኪናዋ ወጣና ባካፋን እንደዘነጋው ሁሉ ኢሳያስ ለተባለው የፊልም ዳይሬክተር እጁን አወዛወክ በቀስታ እየተራመደ ሲጓዝ ኦሶም ፌ ለፀየያ ሱቆ አደይ መስላ ወንበር ላይ የተቀመጠች ሻይ የምትጠጣ ልጅ አየ ፌቨንን ሰላም በማለት አሳቦ ሊለክፋት ወደ ሱቁ ሲጠጋ ጌርሳሞት መሆኗን ተረዳ ድንጋጤ ገፁ ላይ ብቅ ብሎ ጠፋ በአጭር የተቆረጠውን ፀጉሩን በእጆቹ መጻፍ አመቻቸሱ ከላይ የተንዘላዘለ ቲሸርቱን ቀበቶው ስር አስገባ ወገቡ እህል የበላ አይመስልም ምሳውን ስላልበላ አይደለም በፀጥታ እየተራመደ ሄደና ጌርሳሞት የተቀመጠችበት ወንበር ጎን እሷ ሳታየው ቀስ ብሎ ተቀመጠ ዞር ስትል አየችውና መ ደነገጠች በደመነፍስ ትከሻው ላይ በጥፊ መታችውና ያስደንግጥህ እቴ አለችው ፖ ምላሳችንን እናበረታለን ከንፈራችን የእኛ ነው። ትክክለኛ አጠባበስ አልነበረም በደፅ ሮ በኩል አንገቱን ሰብሮ እያለፈ እያለ አንድ ሰው ፊት ለፊቱ መጥቶ ቆመ ዘሪሁን ቀና ብሎ ሳያይ ወደ ግራ ተጠምዞ ሊያልፍ ሲል ሰውዬው ቀኝ ክንዱ ላይ ያዘው ዘሪሁን ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተዋወቀው ሁሉ የሰውዬውን ፊት አተኩሮ አየው። ባካፋ ይሄን ያህል የሚታሰብለት ነው ለመሆኑ። ጌርሳሞት አነከሰች ወይም በትንሹ አረገደች ደሀና አላት ባካፋ አፏን እያሳደደ ያያል ሰዎች አፏን ሲያዩ በአእምሮአቸው የሚመጣው አእዝዝዘዝ የሚል ድምፅ ነው ንብ ፍለጋ በየአቅጣጫው ይማትራሉ ሲመሽ ጌርሳሞትን ወስደው እዛ መስክ መሃል ቢያስተጂት ጠዋት የምትገኘው በሁለመናዋ ንብ ገብቶ ነው የአፏ ተስፋ የማር ባሕር ነው ባካፋ ላንጋኖ ጠልቆ እንደወጣ ሁሉ ይተነፍሳል የትንፋሹ ላቦት እንደ ግንቦት አየር ነው አቀፋትና አችጥፊአትጥፊ አላት መናገር አልቻለችም አይኖቹ ውስጥ የምታየው ናላጎቱ ትኩረቷን በታተነው ባካፋ ልክ ገብቷል አንድ እጅዋን ይዞ እያሽ ለስራ ጉዳይ ከነገ ወዲያ ኬንያ እሄዳለሁ ከአስራ አምስት ቀን በኋላ ስለምመለስ አእደውልልሻለሁ አቀፋት ግን መልሳ ለሣቀፍ አልቸኮለችም ጣቶቹ ወገቧን ነከሱ ለቀቁ ደሞ ነከሱ ደሞ ላይና ጨጨ መ ታች ዳበሱ ትንሽ ደሞ ሳባት ወደ ራሱ የአምስት ሰከንድ ስራ ፖ ሪ ለእሱ ስለ ወንድ ባታውቅም የሚሰማት ግን የመኪናውን በር ከፍታ መንገደኛ እያየ ለባካፋ መንጋለል ነው እዴት ው ፈጋታያ ሳምንት አለፈ ደሞ ሌላ ቀን ሌሎች ቀኖች እየተያያዙ ሳያፍሩ ባዶአቸውን አለፉ ወደየት ነው በእግዜር። ድ ባካፋ ባልና ሚስት የተጋቡበትን ቀን እንደሚያከብሩ እሱም ጌርሳሞትን ያየበትን ቀን ማክበር ነበረበት ከዛ ቀን በፊት ከዛ ጠዋት አራት ሰአት በፊት ጌርሳሞት የትም ሱቅ ብትገባ የምትገኝ አይነት ቢክ ስክሪፕቶ ማለት ነበረች አፍሮ ያላት ቀጭን ማን እንደሆነች እያወቅሃት በግድ የማትታወቅ የሚመስላት የቢክ ስክሪፕቶ መስታወት ሰደርያዋ ዐይነባር አይደለ ሳይጠይቋት ራሷን በውሸት ሽሽት የምትክብ ተለማመጡኝ እያለች የምትለማመጥ አስቸጋሪ ወይዘሪት ነበረች ባደገበት በዛ ሰፈሩ ባካፋን ባካፋ ብሎ የሚያውቀው ጥቂት ሰው ነው የሚጠሩት ወይም ግ ብለው ነው ታቦት ማደሪያ የመጣው ገና የአራት አመት ልጅ ሆኖ ነው አክስቱ ሊዲያ ምዕራብ አዲስ አበባ የምትኖር እህቷ ገነት ጋ ሄዳ ነጠላዋን ወለል ላይ ዘርግታ በግንባሯ ተደፍታ ፖያፖሦ። ጳሯያምሥ ይሄ መማጠን የመማጠኖች እናትና አባት ነበር እንዲህ ስትል የገነት ባል አቶ መዝገቡ ዱባለ አንድ ጎረቤት አንድ ቀለም የለሽ አዛውንት አንድ የሆነች ሴትዮ አንድ ካድሬ ባካፋና ሌሎች እሱን መሰል ሶስት ሞሳዎች መ በተሰበሰቡበት ነበር ገነት ውሳኔውን ከመወሰኗ ቀድሞ ማንም ሳይጠይቀው ልጂ ባካፋ ፈዲያ ጋ ጳፅልለሯድኦ ዝሥ ጋሪ በይ ጉልበትሽን አታድክሚ እሱም አንቺ ጋ መሆን ፈልጓል ውሰጂው ስትባል መጀመሪያ በግንባሯ ወለሉን ቀጥሎ እያለቀሰች ተነስታ እዛ የነበሩትን ሰዎች ተራ በተራ ከዛም ከላም በረት ተነስታ ታቦት ማደሪያ እስክትገባ በመንገድ ላይ ሺህዎችን ያለድካም ያለማፈርና ያለመጠየፍ ሳመች ሳይንስ ሊያስሰው ሊደርስበት በማይችል ቢደርስበት እንኳን ሊገልጸው በሚከብደው የጠለቀ ፍቅር ባካፋ አደገ ከአክስቱ አልጋ ወጥቶ የራሱ አልጋ የገባው አስራ ሶስት ሲሞላው ነው አክስቱ ሊዲያን ዛሬ ድረስ የሚጠራት ሊዲ ብሎ ነው እሷም በአራት አመቱ እሱ ከሰጣት የሚጣፍጥ ስየማ እስክትሞት መላቀቅ አትፈልግም ሊዲያ ወደ ቤቴል በሚወስደው መንገድ ዳር ድልድዩ ሳይደርስ ብዙ ገቢ ባይኖረውም ትልቅ ግሮሰሪ አላት ከጠዋት እስከ ማታ እየሸቀለች ባካፋ ምንም እንዳይጎልበት አድርጋ በሥነስርአት አሳደገችው ቅዳሜ ጠዋት ልብሱን አጥቦ ሲኒማ አይቶ በቀረው ጊዜ ደስ ያለውን እንዲያደርግ ትፈቅድለትና እሁድ ግን ከጠዋት እስከ ማታ የትምህርት ንባቡንና ጥናቱን ይሰራል ከቤት የሚወጣው አስር ሰአት ላይ ነበር ነፍስ አውቆ ምን ማንበብ እንዳለበት እስኪገባው ድረስ እሷ ከምታውቃቸው ያውቃሉ ከተባሉ ሰዎች የሚበጀውን ጠይቃ መጽሐፍም ይሁን መጽሔት ገዝታ ታመጣለታለች እያስጨነቀችው እንደሆነ ሲነግሯት የት ለመድረስ ነው ይሄ ሁሉ እያሉ ሲያሽሟጥጧት መጋሄድ ጳዳፇዲሪፀ ፈሐገም ዳዲሯድያሦ ማድረሃ ዴታሥ ለዝሇሃ ትላለች ትበል እንጂ በልቧ የምትፈልገው ምን እንደሆነ የማታውቀውን ዓይነት ትልቅ ሰው እንዲሆንላት ነበር ባካፋ አዋሳ ዩንቨርሲቲ ለትምህርት ሲሄድ ለማንም ባታወራውም ሊዲያ ድምፅዋን አውጥታ አለቀሰች ለሳምንት እንቅልፍ አልወሰዳትም ለገና እረፍት አዲስአባ እስኪመለስ በየሁለት ሳምንቱ ደብዳቤና ገንዘብ ትልክለታለች ለመጀመሪያ ጊዜ የሊዲያ መዖ ፉአብዳቤ ደርሶት የፃፈችውን ሲያነብ አለቀሰ የዶርም ጓደኞቹ የምትልክለትን ደብዳቤ ፈዲዖ ይሉታል ከመልካም ቤተሰብ የሚላኩ ቼክ ውስጣቸው የያዙ ደብዳቤዎች ሁሉ በአዋሳ ካምፓስ ፈዲያ ይባሉ ነበር አይ ጎት አ ሊዲያ ር ክህ ካለ አንዱ ለፈለጣ የሚሰበሰበው የኮሌጅ ኡሪ መአት ነው አዲስአባ አምስት ኪሉ ከቀረችው ከሴት ጓደኛው ከፀዳለ የባሰ የአክስቱ ደብዳቤ እንደሚናፍቀው ለማንም አይነግርም ይሄ ናፍቆት ስህተት ይመስለዋል ከአንድ አመት በሁዋላ ማልቀሱ አሳቀው ዒም ያበቀለ ልጅ ምን ብሎ አክስቱን ይናፍቃል። ለስራው አእንዲያመቸውና ለአክስቱም ትልቅ ሰው መሆኑን ሊያሳይ ሲኤምሲ አንድ ዘመዱ ቤት የይስሙላ ኪራይ እየከፈለ መኖር ጀመረ ጌርሳሞትን ግን አልረሳም ትክክል ትሁን አትሁን የፀዳል ፈጣን ንፍገቷና ቆራጥነቷ ትምህርት ሆኖት አለፈ እሷም ከአቡ አባት ጓደኛ አራት ኪሎ ካምፓስ ከሚያስተምር የሆነ ባዮኬሚስት ጋር እንደምትወጣ አሉባልታ ሰማ ታቦት ማደሪያ በየጊዜው ቢመጣም የቀድሞ ጓደኞቹን ግን ማግኘት አልቻለም ገለታ መሰደዱን የሰማው ወር አልፎ ነው ከማዘኑ የተነሳ ቤቷ ሄዶ የገለታን እናት ፎርቱናን እሷ እንደፈለገችው እሱም እንደመሰለው አብሮአት እያለቀሰ አፅናናት አቡ የሚያፈቅረው የጋዜጠኛነት ስራው በአጭር ጊዜ አማሮች ጫት ቃሚ ሰካራም ስለሆነበት ለአንድ ሰአት እንኳን አብሮት ሊቆይ የሚችል ሰው አልሆነም ዘመዱ ሊሠርግ አበባ እንዲገዛ ባካፋ ሲመደብ ትዝ ያለው የኮምቤ የአበባ መሸጫ መደብር ነው አክስቱን ለማየት እግረ መንገዱንም መስራት የጀመረውን ፊልም ኤዲት አድራጊው ልጅ በታካችነቱ ስላስቸገረው የሚኖርበት ቤቴል ዘልቆ ሊያባብል ታቦት ማደሪያ መጣ ያን ቀን አበባው ሱቅ ሲደርስ ጌርሳሞትን አያት ልቡ ለአፍታ ቀጥ አለች በመጠኑ ልምድ አካብቷልና እሷን ለማዋራት የእሷን ሁኔታ ይሁን የአባቷን አውሬ ፀባይ አልፈራም ሳምንት አልፎ ሌላ ሳምንት ለባካፋ ስልክ ደጋግማ ብትደውል አይነሳም ክለብ ሶፋ ላይ እግሮቿን አነባብራ ተቀምጣ ቀዝቃዛ የበረንዳና የጽድ ጥላ ስር የሎሚ ጭማቂ እየጠጣች ለባካፋ በ ያላትን ጥልቅ ፍላጎት እያሰበችፍላነት ሰባዊ ነው ደሞ የሚያመጣውን ጭንቀት መጨነቅ ልምድ ይጠይቃል የቀለበችው ሁሉ ከእጂ እያፈተለከ ምኞቷ ነው ወይስ ዘመኑ ነው ጠማማ። ከእሷ ጋር ስለነበረው ግኑኝነት ሰላማዊት ላውንደሪ ፊት ለፊት በሚደረደሩ ጊዜ አቡ ያወራቸው ትዝ አለው እሱን እያሰበ ጉንጭ ለጉንጭ ተሳሳሙ አሳሳሟ የዛ አይነት ስድ ሁኔታ ያሳለፈች መሆኗን አይናገርም ጳሦይ መቃረሃ ዳሖ ወፀ ብሎ ጠየቃትና እንዳሌ ስትነግረው በለመደው የዘመድና የሰፈረተኛ መንገድ በጀርባ ዞር ሊገባ ሲል ልክ እሱን ይጠብቁት እንደነበረሻ እንደሚመጣም እንዳመኑ ሁሉ ዋናው የቤቱ በር ተከፈተና ወይዘሮ መቅረዝ በግራ እጃቸው አረንጓዴ መፅሐፍ ይዘው ብቅ አሉ የሆነ ነገር ቢናገሩም ባካፋ ያየው አፋቸውን የጋረዱበት ነጠላ እየተርገበገበ ቃላትና ሆሄያት ተተረማምሰው ወደ ማጉተምተም ሲለወጡ ነው ልዩ ቋንቋ እንደተናገሩ ሁሉ ሙና ተረጎመችለት ሰላም እያለችህ ነው አለች በፈገግታ ሰማሁ አላት ጨዋ ለመሆንና የአገጫቸው ጉዳይ እሱ ጋ አስቸጋሪ ጉዳይ እንዳይደለ ለማመልከት ባካፋ ግን አልሰማቸውም የቆዳ ጫማው የመኪና ማቆሚያው አስፋልት ላይ ይጮሃል በነፋስ የሚንኳኳው የሙና ቀሚስ ቤቱን የከበቡት የሚንጂሹት ዛፎች የሰፈሩ ጫጫታ በዚህም ላይ መቅረዝ የተሸፈኑበት ነጠላ መሰማትን የምር አስቸጋሪ ያደርጋሉ ሙና ውሸቱ ቢገባትም እንዳልገባት ሁሉ ኖራ የመሰለ ሳቅ አፏ ላይ ለጥፋ ወደ ጀርባ ሄደች መቅረዝ ደረጃውን በቀስታ ወረዱና ባኩ ትቆያለህ። ፊትህ ነው የሚያስፈራው ሊለው ፈለገ ኖአፍንጫህ ነገር ያስፈራል ሊለው ፈለገ ባርያ ሸቃይ ሊለው ፈለገ መስታወት ቤት ውስጥ እየኖረ የፈለገውን አይነት ድንጋይ ሁሉ ሰው ላይ እየወረወረ ማንም የማይነካው ነው አቶ ሄንሪ ድሮ ብቻ ሳይሆን አሁንም አጠገቡ ሙኒራን የመሰለ ባርያ አለው ሙኒራ መስመር የያዘ ባርያ ነው ሙኒራ የበቃው ነው ሙኒራ እንደውም አገር የለውም ባካፋ በሙኒራ ተርታ የተሰለፈ መሰለው በሄንሪ ትምክህት በሙኒራ ተዝናንቶ ሹፈራና በመኪናው ዙሪያ ያለውን ጋጋታ ሲደማምረው ሊገልፀው የማይችል ግን እውን የሆነ የበላይነት በእሱ ላይ ያላቸው መሰሉት ሊፈራ ግን አልፈለገም ለላመጀመሪያ ለመጀመሪያማ የእግዜር ሳቅም እንግዳ ነው አለ ባካፋ ፈረንጁ ዞር ብሎ መነፅሩን ዝቅ አድርጎ አየውና በማሾፍ አይነት ፈገግ አለ ግንባሩ ላይ የነበረውን በባካፋ አባባል ብቅ ያለውን የመደነቅ ሰሜት በለንቋሳ ፀጉሩ ዋጠው ስለነካካው ሳይሆን አይቀርም ባካፋ ለመጀመሪያ ጊዜ የዚህን ፈረንጅ ቢጫ ረዣዥምና ሰፋፊ የሆኑ ማውለቢያዎቹን አየ እንደዚህ አይነት ጥርስ ያላቸው ሰዎች ል ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሆኑ ሲስቁ አፋቸውን በብርድልብስ ጋርደው ነው ጥርስ እንዴት እንደ ብብት ይቆሽሻል። ባካፋ ግራ ገብቶት ማጅራቱ ላይ አፈጠጠ በዐይኖቹ ምፇ ያዕዎልጳ የሚል ይመስላልፅ መጽሐፍ ላይ ሳይሆን በድርጊት ዋዓለም መሳቂያ መሆን ማለት ምን እንደሆነ ባካፋ ገና አልገባውም አንዳንዴ ኢትዮጵያን ሲጎበኙ ወይስ ስሟ ሲጠራ ሲሰሙ ለሃያ አራት ሰአት የሚስቁ አንዳሉ አልደረሰበትም የማይረባ ነገር እንድትሰራ ያማክሩሀና ትንሸ ራቅ ብለው ያልነበሩበት መስለው ይስቃሉ ሲበላሽ የምትደርስበትን የራስህን ሰው ታማለህ ሲኒማቸው ምኑ የራስህን ሰው እንድታማ እንድትጠረጥር ይሰብክሃል ዋናውን መንገድ ትተው ወደ ግራ ተገነጠሉና ደናም አካባቢ ከቡ ምናልባት ከሚያድርበት ሆቴል አንድ አስር ደቂቃ እንደነዱ አንድ ሜዳ መሃል ላይ የተጎለተ ቤት ግቢ ገቡና መኪናቸውን አቁቆሙ እዚህ ነን እዚህ ነን አለ ኬንያዊው ቦግ ባለ ነጭ ፈገግታ ባካፋ ሁለቱም ተከታትለው ከመኪናው እስኪወጡ ጠበቃቸውና ከኋላ ከኋላቸው እየተከተለ ሆቴሉ ዋና መግቢያ ደረሱ። አለ ሄንሪ ባካፋ አልተመቸውም ኬንያዊው እንዳልሰማ ሁሉ ፊቱን ዞር አደረገና ከንፈሮቹን ለሳቅ ዘረጋ ፈረንጁ የራሱን አገር ጋዜጣና መፅሄት አንብቦ ማወቅ የሚችለውን ጉዳይ እዚህ ቦታ እሱን መጠየቁ እሱን መጠየቁ ብቻ ሳይሆን ከጠየቀው በኋላ የመነፅሩን ሰረሰር በአመልካች ጣቱ ዝቅ አድርጎ እያየው አተኩሮ እያየው መልስ መጠበቁ አበሳጨው ከአሳላፊ ጋር ያደረጉት ምግብ የማዘዝ ጨዋታ ጭቅጭቃቸውን በአንጭጩ የሚገለው መስሎት ነበር ከእኬ ይልቅ አንተ ታውቃለህ አለ ባካፋ እንደ ሽሙጥ ጥርሱን ላለማየት ዐይኖቹን እዛና እዛ በመጣል ሙኒራ የጠበቀው ነገር እንደሆነ ሁሉ የሚነጋገሩትን እየሰማ ግን ላለመስማት የሚጥር ይመስላል እየተንጠራራ የማያስፈልገውን ትቶአቸው የሄደውን አሳላፊ የሚፈልግም ይመስላል ሄንሪ ፈገግ ብሎ መነፅሩን እቦታው መለሰና ኬንያ ከምስራቅ አፍሪካ ብቻ ሳይሆን ከብዙ አፍሪካ አገሮች የተሻለች ናት አለ እንዲህ ሲል ባካፋን አያየውም መ የዖ ሙ ኣ ኤ ጋነ እዚህ የመጣሁት ልበላ እንጂ አገር ሳወዳድር አይደለም አለ ባካፋ ይሄን ካለ በሁዋላ መልሱ ትክክል አልመሰለውም እንግሊዙ በፍጥነት ዞር ብሎ መነዕሩን ወረድ አድርጎ ሳቅ እያለ አዎ እሱስ አዎ። እዛው በቅርብ ሩቅ እንደተነካኩ ይነጋል መቅረዝ በጠዋት ማስካቸውን አጥልቀው በአፋቸው እህል ሳይገባ ወደ ቤተከርስቲያን ይሄዳለ አቡ የቤት ስሙ የሙናን አባት ስም አያውቅም ባያውቅም አያፍርም ሙና የዶክተር መቅረዝ ጓደኛ ዘመድ ናት አቡ ዱርዬ ነው እኑ ሳውቀው ጠጥቶ ያልሰከረበት ካልሆነም ጫት ቅሞ ያልፈዘዘበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም አባቴ የዶክተር መቅረዝ ጓደኛ ስለሆነ ልጄ አንቺ ጋ መጥቶ ይቆፍር ጫት እየቃመ ከሚበላሽብኝ ብሉአቸው በጋ ከሆነ በየሳምንቱ ክረምት ከሆነ በየቀኑ ጓሮአቸውን እየመጣሁ አሳምራለሁ ዶክተር መቅረዝ ብዙ ጊዜ ቤት ውስጥ ወይም ግቢው ውስጥ ነጭ ለብሰው እንደመንፈስ ወዲያ ወዲህ ሲለ ይውላለ ከምኖርበት ሶስት ቁጥር ማዞሪያ ቶታል በጠዋት ከደረስኩ ከቤቱ በታች በመስመር ከበቀሉት ባዚንጀን ዛፎች ጥላ ስር ይመጡና የጀርባ መደገፊያ ያላት ከቦታዋ የማትነሳ ወንበር ላይ ጋለል ብለው ተቀምጠው አገኛቸዋለሀ አፋቸው ወይም አገጫቸው ሕመምተኛ ስለሆነ አባባ የነገረኝ እንደዛ ነው በነጠላ ጋርደው ለሁለት ምናምን ሰአቶች ያህል ይቀመጣሉሌ አንዳንዴ እንደሚነጋገሩ ሁሉ እጃቸውን እያነሱ ይጥላሉ ወይም እኒ አለሁበት ድረስ እስኪሰማ ይተነፍሳሉ ምናልባት በፈቃዳቸው ስራ በመልቀቃቸው ዛሬ ዛሬ እየተበሳጩ ይሆናል አንዳንድ ሰዎች ከሚወዱትና ብዙ ጊዜ ከሰሩበት ሙያ ሊላቀቁ በማይችሉበት መልክ የተያያዙ ይመስለኛል ቁጭት ደሞ ጥሩ አይደለም ሁለት ሰአት ምናምን ያህል አሉበት ቆይተው ከተቀመጡበት ይነሱና ልክ በዛች ደቂቃ እንዳዩኝ ሁሉ ግራ በሚያጋባ ድምጽ ማንኳረፍና መኮላተፍ በደባለቀ ደህና አደርክ ልጅ ውድነህ። ሽ ዞር ስል ወደ ሙና ጠቁሞ ጠቀሰን ምን ማለቱ አንደሆነ ገባን ሙና ደስ የምትል ልጅ ናት ከአዲሰአባ አቧሬ ነው የመጣጥው ቤተሰቦቿን ለመርዳት ከአስረኛ ከፍል ትምህርቷን አቋርጣ እዚህ መኖር ጀመረችፎ በትምህርታችን እኩል ብንሆንም አንድ አምስት አመታት ያህል በዕድሜ ሳትበልጠኝ አትቀርም ድንቡሼ ናት ቂጥዋ ጥብቅና ጉንጫም ነው ጡቶቿ ባሊ ምናምን ያክላሉ አፏ ትንሽ ከመሆኑ የተነሳ አንድ ረዥም ፊት ያላት ትመስላለች አፍ ምግብ ማስገቢያ ብቻ ሳይሆን የፊትን ቅጥ እንደሚያበጅ የገባኝ ያኔ ነው እና ስታወራ ያ ልሙጥ ረዥም ፊቷ ያልተጠበቀ ቦታ ላይ አግድም ስንጥቅ ያወጣል ካልለመድዋት ታስደነግጣለች እኔ ሁልጊዜ ገና በደንብ እንኳን ሳላውቃት ዖፆለላኛ ወዶቻ ያዕማሇ ሪይቋይፉሀሃኖስትል እሰማታለሁ እንዲህ ማለት የጀመረችው የድብቅ ወዳጅ ሆነን አንድ አራቴ ከወጣን በሁዋላ ነው አለርት ለሚሰራ አንድ ጎረምሳ ጀርመናዊ ለሦስት ወሮች የጭን ገረድ ነበረች አልፎ አልፎ የምትለብሰውን ሇሯሮ ሙቷያ የሚል ቲሸርት እሱ የሰጣት እንደሆነ ታወራለችነ ወዶኛል ብላ ስትጠብቅ ወደ አንዲት ከደቡብ አፍሪካ ወደ መጣች ነርስ ተሸጋገረ ጀርመኑን እኔ ጋ የምትጠቅስበት ምክንያት ፈፊረሯቻ ፖሥደረጋሦ። ለምን። ይሄኔ ሰዎቹ ደጀሰላም ገብተው ደጋግመው በቄስ የሚጠዘጠዙት ጸራ ያመማው ጳኋፅራ ዳዕያሟመልጳዕው የተባለውን አረፍተነገር ነው ሃይማኖት ተስማምተን ስልጣኔ ብለን የተቀበልነው በርጫ ነገር ነው መኝታ ቤቴ ስገባ የተለመደው ውሃ በጠርሙስ የለም ተመልሼ ሙናን ጠራኋትና የምጠጣውን ውሃ እንድታመጣልኝ ነገርኳት ገና ልብሴን አውልቄ በውስጥ ሱሪ አልጋዬ ላይ እንደተቀመጥኩ አዞረኝገ ውሃ መጠጣት ግን አለብኝ ሙና ጠርሙስ ይዛ ገባች እጅዋም ጠርሙሱም ውሃ ያንጠባጥባለ ረስታ አሁን መቅዳቷ ነው እግሮቼ መሃል ምን ልስራ ብሎ እንደሆነ አላውቅም የውስጥ ሱሪዬ ፍየል የደበቅሁ ያህል አብጦአል ልብ አላልኩም ሙና እዛ እያየች ፈገፃ ብላ ደሞ አንደ አፈረች ሁሉ ፊቷን ቶሎ መለሰች ቢደክመኝም አሳፍሮኝ ትራስ ጎትቼ አለበስኩት ጠርሙሱን ጠረጴዛ ላይ የሚያስቀምጠው እጂ እርጥበቱና ቅዝቃዜው እንደነካችኝ ሁሉ ከመጡ ያ በሁለመናዬ ተሰማኝ ትራሴጌዬ አጠገብ ያለው ጠረጴዛ ሳይ አስቀምጣ እንደወጣች በጀርባዬ አልጋ ላይ ወደቅሁ ከአሁን አሁን ቀና ብዬ እጠጣለሁ እያልኩ የሚያምረውን ከደቂቃዎች በፊት ያየሁትን ለዐይን የሚጣፍጥ የጌርሳሞት አፍ ሰንቄ ወደ ሕልም አለም ገባሁ ጆ ሁሉ ያልተወራላቸው ሀሚና ናቸው አነዛ ልባም ነን የሚሉ አፈኞች እንደ አበው የሚሰራቸው የሥነቃል ጭቃ ሹሞች ነጋዴ ሐይማኖተኞች የመድፍ ምስል ምላሳቸው ቀይ ጀርባ ሳይ የተነቀሱ ፖለቲከኞች ዐይኖቹን ጨፍኖ እነዚህን የሚከተለው ደደብ ወቦም ከምሳ በኋላ ከመስሪያቤቴ ወጥቼ የሆነ ካፌ ቡና ለመጠጣት አስቤ ወደ የት መሄድ እንዳለብኝ ለመወሰን መስሪያ ቤት መውጫ ደረጃ ሳይ ቆሜ ግራና ቀኝ ሳይ ታች መንገድ ተሻግሮ ያለው ዖይዲሦረናችናለ ዳዴዕሥፕፖመ ሕንፃ ጀርባ ከአጥር ግቢው ውጭ ብዙ ሰዎች ተሰብስበው አየሁ ሰዎቹ እዛ ምን እየሰሩ እንደሆነ ለማወቅ ጓጓሁና የብረት ወንበር ላይ እንደ ጥቁር ደመና የተከመረውን ነዝናዛው ዘበኛችንን ዘበነን ያ ሁሉ ሰው የተሰበሰበው ለምን እንደሆነ ጠየቅሁት እረ ጉድ ነው አንዲት ሴትዮ ከፎቅ ላይ ወደቀች። እንዴ። ጠሃ እቃቸውን እደጅ እየተው ሰውን ሌባ ይላሉ ከአሥራት ጋር መኝታ ቤቷ ገብቼ ፀሐይ እስኪወጣ ቆይቼ ቤቴ ገባሁ በሚቀጥለው ቀን ማታ ሁለት ሰአት ላይ ቤት መጣች የማወራህ ነገር አለ ብላ ከአልጋዬ ጎትታ አውጥታ ደስ ባር አስገብታ ግራ ቢገባኝም ለምን ስራ እንደማልይዝ ጠየቀችኝ ፅጋቶ ይይ ዛሬ ምዕው ጠፆየቀጃ ትናምት ኔው ዖወቆሠቶ ቭብፉ ለጸወራቕቻ ገርን እንደነገርኳት ትዝ አይለኝም ሰክሬ ስለነበር ማስተባበሌ እውነት እንኳን ቢሆን ተአማኒነቱ አጠራጣሪ ነበር ንጉሥ ግን ትናንትና እና ከዛ በፊት እንደነገራት መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ እናቴ መቅረዝ እንደዚህ አላሞካሸችኝም ቭሩዕዕቶ ያ ፅይባፀ ዖኦሥ ኛ ፅራ መዖሃዝ ለተኀሀሠለፇዖጋ ዖመቋ ሊቻ ያውም ዲንሪ ዖው መጋ ዖያጉም ና መጋግል ያሳያታም ከመጽሐፍ ቅዱስ በተቀዳ አማርኛ ጠዝጥዛኝ ብቅ እያልኩ እንድጠይቃት ስራም በአጭር ጊዜ ልታስይዘኝ እንደምትችል ጣቷን አቀላጥፋ አጩኻ ሞራልና ስነምግባር ትን እስኪለኝ ግ ታኝ ለምጠጣው ቢራና ሃምበርገር ከፍላ ሄደች ስትሄድ መመ በአትኩሮት እሰማት ስለነበር ቢራዬን አልጨረስኩትም የሃምበርገሩም ቋ ጋ ሯፖሪድደቃ ዖሦፉ ው መዐዕ እሩብ እዛ አለ ግራ የገባኝ ል ይነነም ፇኦ አላሳሰበኝም እየደወለች ትጠራኛለች መኝታ ቤቷ ይዛኝ ትንሽ አማረረኝ በገባች ቁጥር ያለአንተ እዚህ የገባ የለም ማለቷ ከሶስት ሳምንታት በሁዋላ ድንገት ብቅ ባለው አዲሱ ዕድለኛነቴ የምትሰራበት መስሪያ ቤት ቦታ እንዳገኘችልኝና ቶሉ እንዳመለክት ነገረችኝ ያለ ብዙ ጣጣ እሷ መስሪያ ቤት እዛው እሷ ሃላፊ ሆና የምትሰራበት የሕዝብ ግኑኝነት ዲፓርትመንት ውስጥ ተቀጠርኩ የስራ ባልደረባዎቼ ወሰን የለሽ ጤይባ ናቸውና ሲያበሳጩኝ ሁኔታዬ ስለሚገባት ወደ ቢሮዋ ጠርታ ለአንተ አይነት ዘልዛላ ይሄ ሲበዛበት ነው ትለኝና የበለጠ እንዳልማረር በሳቅ ጠቅሳ ልክ ታስገባኛለች አቅም የለኝምና አብሬአት እስቃለሁ አልተቀየምኩሽም ለማለት አንገቷን እስማለሁ ጉንጭ የላትም ግን ቆዳውን እጎትታለሁ ከንፈሮቿ ስስ ከመሆናቸው የተነሳ የሚታየኝ አፍ ነውና ከንፈር አያጣም እያልኩ በነሲብ እስመዋለሁ ብዙ ጊዜም ስቼዋለሁ። አለኝ እዛ ውስጥ ይኖራል ብዬ ያልጠበቅሁት አንድ ሰው ፈገግ ብሎ በዚህ ጠዋት ፈገግ የሚል ሰው የታመመ ነው ብዙ ጠዋቶች ዝምታ ናቸው ለዝምታ የተመደቡ ናቸው ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ ሲለኝ ምሳ ሰአት የደረሰ ወይም እማማና ሙና እራት እንድበላ የጠሩኝ መሰለኝ ይሄ የሰፈሬ ልጅ ሪጋ ይባላል ጊርሳሞትን ለመጥበስ በሚደረገው ሽሚያ ውስጥ አንድ ሰሞን አለሁ አለሁ ሲል ቆይቶ የነበረ አብሮ አደጌ ነው ግን እጠይቃለሁ እንደዛ የሚያምር አፍ ያላትን ቀጫጫ ቂጠአልቦ ልጅ አራታችን ለምን ተዋደቅንላት። እዚህ ነህ እንዴ። ነገረኛ የሚያስመስሏት ስስ ከንፈሮቿ የሚያስቡ ይመስላሉ ለብሰው የመጡትን የከንፈር ቀለም በገላዬ ላይ በየቦታው አትመው ራቁታቸውን ቀርተዋል ፊልሙ እንደቀላል ነገር ጀምሮ ለአንድ ሰአት ከሩብ አስሮ እንደያዘኝ ልብ ያልኩት ሲያልቅ ነው ታሪኩ ስለ አንዲት ያፇረፅዕሃ ዎጃም ነው ሲጀመር ፖዊ የተባለ የገጠር ከተማ ውስጥ መሪዖ የተባለ አንድ ገበሬ ዋሽንት ሰርቶ ይወታ ለተባለች የዘመዱ ልጅ ሊሰጣት ከከተማው ምሥራቅ ጠርዝ ወደ ምዕራብ ጠርዝ ሲሄድ ገበያ መሃል ይጠፋበታል ልክ ከጠዋቱ አንድ ሰአት ተኩል ላይ ብስጭቱ አይጣል ነውዋሽንቷን ስሟ ያልታወቀ አንዲት ልጃገረድ ከመሬት ወድቃ ታገኛትና ይዛት እቃ ልትሸምት ሱቅ ገባች እሷም ሱቁ ባንኮኒ ላይ ዋሽንቷን ትረሳትና ትሄዳለች ከመሃል መንገድ ትዝ ሲላት ለጸጳኔ ይሰቋው ፖ ብላ ወደ ሱቁ ሳትመለስ ትቀራለችባለሌቁ ዋሽንቋን ያያትና ልጅቷ ተመልሳ መጥታ ትወስደው ይሆናል ብሎ ዋሽንቷን ደበቅ አድርጎ ያስቀምጣታልበሚቀጥለው ቀንማቷ ለገበያ ፓዌ የመጣ ቤቱ ያደረ ለዳዕሪፉ የተባለ ዘመዱ በጨዋታ መሃል ስለዋሽንቷ ወሬ ይሰማና ለልጄ ልውልድፅፇ ሙቃ መዩቆፍጎቻ ብሎ እንዲሰጠው ይጠይቀዋል ትንሽ አንገራግሮ እሺ ይለዋል የትናንትናቅ ልጅ ድንገት ከመጣች ምን ውሸት ለእሷ መንገር እንዳለበት እያሰላሰለ ነበር በጠዋት አሰፋ ወደ ባሕርዳር ዋሽንቷን ለመውሰድ ቀረጢቱ ውስጥ ይከታታል አሰፋን የጫነው አውቶቡስ በከተማው ምስራቅ ሲያልፍ ዋሽንቷን የሰራው አቶ መኩሪያ ቤቱ ደጃፍ ጎንበስ ብሎ ሚስቱ ወይም የሆነች ሴትዮ ውሃ አእያፈሰሰችለት ፊቱን ሲታጠብ ይታያል የውሃው ጢስ እንደ ጉም ከአናቱ ሳላይ ይነሳል አውቶቡሱ ውስጥ ካለው አሰፋ ጋር ይተያያሉ መኩሪያ ከሚታጠብበት ቀና ብሎ ይጀሯሃ ለውፇፁዕ ዛሬ ሪታ ጋ ይላል አሰፋ ባሕርዳር ደርሶ እቃ ከአውቶቡስ ላይ ሲያወርድ መቀመጫው ላይ ቀረጢቱን ከነዋሽንቷ ይረሳታል እቃውን ሁሉ ይዞ ቤቱ ደርሶ ገና አረፍ እንደ አለ ዋሽንቷ ትዝ ትለዋለች የሆነውን ለሚስቱም ለልጁም ሳይነግራቸው ድምፁን ዝቅ አድርጎ ያዕ ውሃ ለሪታፈያፅ ለጋዲሀ ብሎ ለራሱ ይናገራልአውቶቡሱ ውስጥ አሰፋ የተቀመጠበት ወንበር የደረሰው አንድ ተሳፋሪ ዋሽንቷን የጠፋ እቃ ነች ብሎ ስለአመነ ለሾፌሩ ይሰጠዋልየአውቶቡሱ ሾፌር ይቀበልና አዲስአባ ይዞአት ይመጣል አዲስአባ እንደደረሰ ገና ከአውቶቡሱ ሲወርድ አንድ መፅሐፍ አዚሪ ዊጀጃጽጽ ሙዝብበጠመ ኤ ይቀርበውና የሆነ አረንጓዴ መፅሐፍ እንዲገዛው ለመነው ሾፌሩ መፅሐፉን ከመግዛት ይልቅ ወደ አውቶቡሱ ጋቢና ተመልሶ ዋሽንቷን አንስቶ ለልጁ ሰጠውና ይሯጀ። ለአፍታ የሩቅ ከተሣ ሰው መሰለኝ የት ይሆን ይሄ ልጅ። ሰዎች ሲያወሩ ብዙ ጊዜ ፊታቸው ላይ ወይም ሌላ የገላቸውን ክፍል እንጂ አፋቸውን ማየት አይወድም አንዳንዶቹ ሲያወሩ የሚያየው ግድግዳ ነው ኮሌጅ ተማሪ እያለ አይታመንም እንጂ አንድም ቀን የማንንም አስተማሪ አፍ ሳያቋርጥ አይቶ አያውቅም ዐይነፋር ያደርጉታል ለእነሱ ዴላኒ ፉኒ ቦርጫምና ዐይነአፋር ነው ከትዝታው ተላቆ እንደ ተረጋጋ ዙሪያ ገባውን ስለሞተ ሰው የሚነግረው ምልክት ፈለገ ወደ ግራ በመስመር ከበቀሉ ዛፎችና ቁጥቋጦዎች አጠገብ ደርዘን የሚሞሉ ሰዎች ቆመው አየ ዐይኖቻቸው በአንድ አቅጣጫ በአንድ ቦታ ላይ ተሰፍተዋል እዛ አካባቢ ጉዳይ የ ግ ዛህ መመ እንዳለ ጠርጥሮ መኪናውን ለግማሽ ደቂቃ ያህል ነድቶ ከሰዎቹ ጀርባ ኒ አቆመ ማዕከላዊ ኦፐሬሽንስ ከመደወሉ በፊት ከመኪናው ዘሉ ወረደ ቦርጫም ቢሉትም ገላው ቀልጣፋ ነው ሃምሳ ሶስት አመቱም ነው ዴላኒ በዚህ ዕድሜው በዚህ ውፍረቱ በእንዲህ አይነት ቅልጥፍና ከመኪናው ይወርዳል ብሎ ማንም አይገምትም በአንድ አቅጣጫ አተኩረው የነበሩት ሰዎች ትኩረታቸውን አፍርሰው ዞር ብለው አዩት የቃል ማስጠንቀቂያ ባይሰጣቸውም በዝምታ ግራና ቀኝ ፈቅቀው መንገድ ለቀቁለት በዚህ አፍታ ሥልጣን ከባዶ ሜዳ ብቅ ስትል ትታያለች። ብሎ ተየበና ልጁን እያየ ለመልዕክቱ መልስ ጠበቀ እፄም ግራ ገብቶኛል ፎቶው የወንድ ነው መታወቂያው ላይ ያለው ስም የሴት ነው ወረዳው ቀራንዮ የተባለ የአዲስአባ ክፍል ነው መታወቂያው የአዲስአበባ ነው ሌላ ዝርዝር መረጃ ትፈልግ እንደሆነ አልክልሃለሁ ሃናን ሰላም በልልኝ ደሞ አላለቀስኩም መዕሃናሃኀሥ ኦልሣዝ ዴላኒ ስልኩን ዘግቶ ወደ ልጁ ቀረበ አግሮቹ መሃል የጎላ የወንድ አብጠት አለ እዚህ ሰዎች ፊት ከፍቶ ማየት አይችልም ሰዎች ባይኖሩም አይፈልግም ምናልባት መታወቂያው የሌላ ሰው ነው እዚህ አገር የእነዚህ ሰዎች የሴትና የወንድ ስም ተለይቶ ስለማይታወቅ ምናልባት መታወቂያው ጠፍቶበት የሌላ ሰው መጠቀሙ ነው ቢያደርግ ግድ የለውም አድርጎ ወንጀል ቢሰራም ግድ የለውም ከላይ ከዋናው ጎዳና ፖሊሶችና አምቡላንስ ሲመጡ ያያል። ለሰኮንዶች የሬሳውን ፊት በዐይኖቹ አገላብጦ አጠናና ምን እንደሆነ አገኘው ልጁ አንድ የጉንጭ ሰርባዳ ብቻ አለው ደላኒ ሁለት ሰርባዳ አይቷል ሁለት ተኩልም አይቷል አንዱ ደመቅ ያለ አንዱ ደብዘዝ ያለ ይሄንን ልዩ ነገር ከመጀመሪያው ልብ ያላለበት ምክንያት ቸልተኛ በመሆኑ እንደሆነ አልጠፋውም ወደ በቀለች ቀረበና ሰርጓዳው ባለበት የፊቱ ጎን በኩል ቁጢጥ አለ የልጁን ፊት አተኩሮ ሲያየው ቆየና አጁን ሰዶ ሰርባዳውን በአመልካች ጣቱ ነካው የሰራው ትክክል ሰላልሆነ ታዛቢ በመፍራት ዞር ብሎ ወደ ኋላው አየ ማንም የለም ፊቱን መልሶ ፈገግ እንዳለ ያኔውኑ ፈገግታው ወደ መደነቅ ተለወጠ ሰርጓዳው ነፋስ እንደ አነሳው ቅጠል ከልጁ ጉንጭ ላይ ተላቀቀ ሰስ የአየር አዚፈሪት የመሰለች ትሙክ ከልጁ ፊት ላይ አንደ እፉዬ ገላ እየተንሳፈፈች ተነሳች ዴላኒ ዐይኖቹ ፈጠው ቆመና አንድ አርምጃ ያህል ወደ ኋላ ሸሸት ብሎ ቆመ ይሄ የሚንሳፈፍ ዐይነባር ጥላ ነገር ከመሬት አንድ ሜትር እንኳን ከፍ ሳይል ጠርዝ ጠርዙ እየተፈረፈረ በኖ ጠፋ ደላኒ አፉን ይዞ ዐይኖቹን አያቁለጨለጨ ይሄን ነገር በትክክል አይቶ ይሁን አይሁን ለማረጋገጥ ወደ ልጁ አየ ልጁ ፊት ላይ ምንም ሰርጓዳ አልነበረም ከድንጋጤው ሞመ ሳይሽር ዞር ብሎ ወደ መንገዱ አየ ፖሊሶች አጠገቡ መንገድ ደርዝ መጥተው ቆሙ የላንድሮቨራቸው ሞተር ገና አልጠፋም ዐይኖቹን ከስራ ባልደረቦቹ አሽሽቶ መሬት መሬት እያየ ነፍስና ስጋውን ካጋጠመው ተኣምር ጋር አላመደ ለተለመደው ቲያትር ራሱን አዘጋጀ የሰበሰበውን አጠቃላይ መረጃ በአእምሮው አወጣና አወረደ በፅሑፍ የተሟላ ከልጁ የጉንጭ ትሙክ በተቀር ሪፖርት ከማቅረቡ በፊት ለዋናው ዲቴክቲቭ አጠቃላይ መነሻ ሃሳብ ሊሰጠው ተዘጋጀ ሁለት ፖሊሶች ተራ በተራ ሃይ ሰርጀንት ዴላኒ። አቃቁቂን አልፎ አየር ጤና እስኪደርስ ያለው ትራፊክ ራስ ምታትና የቁጥ ኪንታሮት ያመጣል የሆዱ ነገር ሰለማያስችለው ብቻ ያፈረፈረችለትን በቁሙ በልቶ ገና ከጉሮሮው ሳይወርድ በመቅለብለብ መኪና ውስጥ ገብቶ እንደሰከረ ሁለ እየነዳ ከቤቱና ከሰፈር ወጣ መግደላዊት ስትሸኘው ዐይኖቿ ዕንባ አቅርረው ጭንቅላቷን በሃዘን እየነቀነቀች ነበር አየር ጤና ሲደርስ ልቡ መምታት ጀመረ ለመግደላዊትም ለሚስቱም ያልነገራቸው ግራ በሚያጋባ አለመዘጋጀት ከቤቱ የወጣበት ምክንያት ምን እንደሆነ ሊሰይመው ያልቻለ ድምፅ ሳያቋርጥ ስለጠራው ነው የወንድ ይሁን የሴት ግልፅ አይደለም ገና አልጋው ላይ እንዳለ ከእኩለ ሌሊት ጀምሮ ነፋሻማ የሆነ የሴት ይሁን የወንድ ያለየ ድምፅ በጆሮው ኦዖጎፊ ዖዞፊ ወደ ኃፊረሃ ናኖ ይለዋል ጎሕ እስኪቀድ ድረስ ይሄ ድምፅ ጆሮው ላይ እንደተጣበቀ ሁሉ እየተነፈሰበት እንደዛ ይመስሳል አላስተኛውም ከአልጋው ተነስቶ ልብሱን ሲለብስም አለቀቀውም ልብሱን ለብሶ ፊቱን ሲታጠብም አለቀቀውምፁ ፊቱን ታጥቦ ልብሱን ለብሶ ሲጨርስም አለቀቀውም በመገረም ጆሮውን ይዞ እንደ ቆመ መግደላዊት መጥታ ፖሥኃያው ሪፊፈፖ ፖቃዕሠያ ስትለው አልሰማትም ምጋ ሆጋያ ዖጳይ ጄታ ብላ እጆቹን ከጆሮዎቹ ልታላቅቀው ስትል ጮኸባት እንቅልፍ አጥቶ ማደሩን ለምን ለመግደላዊት እንዳልነገራት ራሱን ቢጠይቅ መልስ አላገኘም ድምፁ ብቻ አልነበረም ከዕንቅልፉ የባነነው ልክ እንደ ለሐጭ አፉ ውስጥ የቅጠልና የአፈር ጠረን ታጭቆ ነው ከመሬት ላይ ተነጭቶ ሳያጥብና ሳያራግፍ አፍታ ሳይሰጥ እንደጎረሰው ለምለም በደንብ የሚያውቀው የመሰለ ጠረን እያፈነው ነበር ዖመድራቶጋፇ ሕልም ሲያልም ይሸተው የነበረ አይነት ነው ጠረኑ የተለየ በመሆኑ ስም ሊሰጠው ሞክሯል በትክክል ስም ያስፈልገዋልፁ አፈር እርጥብ ቅጠል ውሃ ኩበት ሽንት እነዚህ ቢደባለቁ አይነት አንዳንዴ ይሄንን የጠረኖች ውዥንብር ጥሶ የተፈተፈተ ጥሬ ኣንጉዳይ ይሸተዋል ሕልሙ ሲያልቅ በልጅነቱ ይበሳላው የነበረው የኮሸሽሳ ስር ጣዕም በአፉ ይሞላል ኮሸሽላ ይወድ ነበር። ዳዴፖ ያያም ወለቴ ሱቅ ሲደርስ ሰማይ በብርሃን ቀላ እንደገና ያልገባው በዚህ በኩል እንዴት እንደመጣ ነው ሁሉ ነገር ሕልም ይመሰለዋል ግራና ቀኝ የሚያልፋቸውን መኪኖች ከብቶች ሰዎችና ዛፎች በሲኒማ የሚያያቸው አይነት ነው መንገድ ዳር አንድ ሆቴል ገብቶ ራሱን ሊያረጋጋ ጠርሙስ ውሃ አዞ በረንዳ ላይ ተቀመጠ አንድ ሊትር ቢጨልጥ ከመረበሸ የሚገላገል መሰለው ግቢው ውስጥ አጥር ተጠግቶ ከተሰራ የጎል እንጨት የመሰለ መስቀያ ላይ አራት ወንዴ በጎች ታርደውና ቆዳቸው በከፊል ተገፎ ተዘቅዝቀው ተሰቅለዋል ሁለት ሰዎች ቢላ ይዘው ሙታኑ አጠገብ ይንጎራደዳሉ ኮላሴ ከዚህ ትፅይንት ዐይኖቹን መልሶ የውሃ ላስቲኩን ሊያነሳ እጁን ሲሰድ በሆቴሉ ዋና በር ወጣት መልከመልካም የፊልም አክተሮችና አጃቢዎቻቸው እየተሳሳቁና እየተጪጧሁ ተከታትለው በእሱ አቅጣጫ መጡ ሶስት የሚሆኑት ፊት ለፊቱ አለ ቦታ ገለል ብለው ሲቀመጠ የተቀሩት ቡና እንፈልጋለን እያሉ ወደ ሆቴሉ አልፈው ገቡ አካባቢው ለአፍታ በጎረምሳ ጠረናቸውና በኮረዶች የሽቶ ጉም ታጠነ ለኮላሴ ይሄ ቀላል ትርምስ አልተመቸውም አጠገቡ ከተቀመጡት መጤዎች አንዱ ጮክ ብሎ በግ ታርዷል ትኩስ ቆለጥ መብላት የሚፈልግ ማነው። ጥቂት ብልጦች ጨዋታዋን ረግጠው ቁምነገሩን አምጪ ይሏታል እንዲህም ተፋጣ ውልፍ አይላትም ጌርሳሞት መልስ ስታጣ በመሰሳቸት ወደ ባዶው መንገድ ፊቷን አዞረች ቆሻሻ አስፋልት ስስ ጭቃ የለበሰ ዝናቡ አዲስ ነው ግን መሬት ከመንካቱ ሽበት አውጥቷል የወጣት መንገድ ነው የጀመረችው ግን በቅቷታልሱ ለመነቃነቅ እንደፈራች ሁሉ መታየት የማይገባውን መንገድ እያየች ብዙ ቆየች ሻይው የተቀዳው ቅድም ነው መቀዝቀዙን ልብ አላለችም እነዛ ሁለት ወረቀቶች የዋናው ቢሮ የምርመራ ቡድን ወደ ወለቴ ሱቅ እንዲሄድ ፍንጭ ያገኘው በተለመደው መዋቅር ከሰበታ ፖሊስ ሳይሆን ከግለሰብ የስልክ ጥሪ ደርሶት ነው የዚህ ስልክ ጥሪ ባለቤት ሃና የተባለች የአንድ ፊልም ሰሪ ቡድን ሜክአፕ አርቲስት ናት ሃኒ ወዳጆቿ እንዲህ ብለው ይጠሯታል የፊልም ስራ ኮንትራቷን ጨርሳ ወደ ውበት ሳሎን ሱቋ ስትመለስ ለአመታት ደንበኛዋ የሆነች ሴትዮ ባሏ ጠፍቶባት እየተሰቃየች እንደሆነ የስራ ባልደረቦቿ ይነግሯታል እንዲህ አይነት አቤቱታ ያሰማችው ሴትዮ መግደላዊት ትባላለች መግደላዊት በየወሩ ሃና ድርጅት ስትመጣ ፀጉሯን ተሰርታ እስክትጨርስ ድረስ ባልዋ ከሌሎች ሴቶች ጋር ተቀምጦ ይጠብቃት ነበር ይሄ ባሏ ዖላፊ ይባላል እዛ ከሚሰሩት የሜካአፕ አርቲስቶቹ ሁሉ ኮላሴን የምትወደውና የምታከብረው ይህቺ ሃና የተባለች የውበት ሳሎኑ ባለቤት ብቻ ነበረች በእሷ ግምት ኮላሴ እንዲህ የሚያደርገው ስለሚቀና ሳይሆን ሚስቱን እጅግ ስለሚወዳት ነው እናም የእሱ አይነት ባል ቢያጋጥማት እግዚአብሄርን አመስግና አብራው ለዘለአለም እንደምትኖር ትናገራለች እንዲህ ስትል ፀጉር ቤቱ በጫጫታ በአርግማን በስድብና በሳቅ ይሞላል እሷን ቢያዝናናትም በዚህ ግምቷና አፈራረዷ ከአንዳንድ ሰራተኞቿ ጋር አልፎ አልፎ መራራ ክርክር ውስጥ ገብታለች መግደላዊት ተራዋን እየጠበቀች ይሁን ወይ ፀጉሯን በመሰራት ላይ እያለች በቀልድ እንኳን ስለ ወንድና ሴት ፍቅር ወይም ስለወሲብ ቀጥተኛም ይሁን የአግቦ ወሬ ከተነሳ ኮላሴ ገፁ ተለዋውጦ በቁጣ ፀጉር ለማሰራት ነው የመጣሁት እንጂ የዚህ አይነት የልጅ ወሬ ልሰማ አይደለም እህቶቼ አፋችሁን ይዛችሁ ቶሎ ጨርሱላትና ልሂድበት ነገር አትፈልጉ ይላል ለኮላሴ ይሄ አይነት ጨዋታ ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰሜት የሚያስደስት አስቂኝና አስደሳች ጨዋታ ማሚስቱን ከእሱ የሚያርቅበት ይመስለዋል ም ኮላሴ ጠፋ በተባለ በሦስተኛው ቀን ከሰአት በሁዋላ አንድ ሥፖ የፖሊስ ኢንስፔክተር አሮጌው አይሮፕላን ማረፊያ ሆርስ ክለብ በሚገኘው ባዲ ይኔፇቻ ያውቅዖ ሖጋ ተገኝቶ ኮሳሴን ወለቴ ሱቅ እንዳየሽው የሚያረጋግጥ ምን አይነት ተጨባጭ ታሪክ ይኖርሻል ሲላት ሃና ከዚህ የሚቀጥለውን መልስ ሰጠች አንድ ጠዋት ለስራ ጉዳይ ቀኑና ሰአቱን በሞባይል ሜሴጄ ልኬላችሁዋለሁ ኮንትራት የተቀጠርኩበትን ቅልልቦሽ የሚባለውን የአቶ ባካፋን የፊልም ስራ ለማጠናቀቅ ከሌሎች አስራ አምስት ሰዎች ጋር ወለቴ ሱቅ በጠዋት ሄጄ ነበር ቀኑ ነፋሻማና ብርዳም ነበር ብዙዎቻችን በአየሩ ፀባይ አልተደሰትንም አንዳንድ አክተሮች ቁርስ አልበላንም ብለው መንገድ ዳር የሆነ ሆቴል ስለገቡ ስሙን ረሳሁት እነሱን ከሌሎች ሁለት ጓደኞቼ ጋር ሆኝ እውጭ እጠብቃለሁ ማለት በልተውና ጠጥተው እስኪመጡ ያን ጊዜ ከሆቴሉ ውስጥ በጣም መልኩ የተለዋወጠ ብቻ የሆነ ነገር የደረሰበት የመሰለ የመግደላዊትን ባል አየሁት ማለት አቶ ኮላሴን። ይሄ አጨራረስ ራሱን የቻለ ጉጥ ወይም ዐይን ነው ድርሰቱ ገላ ውስጥም ትንሽ ቢኮረኮሩ የሚፈኩ ዐይኖች አሉ ሖ ይምፈቋይ ጎዝ የተባለው የፉጨት ድርሰት ይገባል መንገዱ ሳይ ከብስክሌቱና ከጋላቢው በስተቀር ምንም የሚንቀሳቀስ ፍጡር መታየት የለበትም ብስክሌቱና ጋላቢዋ አድማስ ውስጥ ከመጥፋታቸው በፊት ፍሪዝ ያደርጋሉ ዎፎይሼ ሯፎይሻ የሚለው የፉጨት ዜማ እዚህ ይከተላል ከዚህ ቀጥሎ ስክሪን ወደ ነጭ ይሟሟል ዳዖጳቭ ያደርጋል እኔ ይሟሟል ብዬዋለሁ እናንተ ከሌት ተነጋግራችሁ የሚመጥነውን ቃል ጅዎ ደስካበ ወይም ደስ ያላችሁን ተኩ ብንከራይ ጥሩ ነው ወ ጥቁርና ነጭ እናንሳው ከዚህ ቀጥሎ ከታች ወደ ላይ የሚለው ር የሞተ ነው ንያቱ አልጠፋም እንደ ጥብጣብ በሚጎተት ሑፍ ዋሽንቱ ቦታ ነው የሰወጠወ ከመተከል እዚህ ታቦት ማደሪያ ዘመኑ አንድ ነው አዘጋጅ ኢሳያስ አፈ የጠፋበት ዘመን አንድ ከ ክክ የረ ፕሮዲዩሰር ባካፋ መዝገቡ ስክሪፕት ጸሐፊ ባካፋ መዝገቡና መሶበወርቅ ይልማ ከዛ በሁዋላ ማስታወሻ የተደረገላቸው ሰዎች ይገባሉ ። ጌርሳሞት ከነገ ወዲያ ወደ አዋሳ ዩንቨርሲቲ ለመሄድ በሻንጣዋ ከምትከተው ልብስ አንድ እንኳን ጥቁር የለበትምነፁ መግደላዊት እህል እያሰጣች ለብቻዋ ግን ደሞ ሌሎች እንዲሰሙ አድርጋ ታወራለች አሁን ይሄ የቻይና ቅራቅንቦሽን ሰብስበሽ ሄድሽናይገርማል እባክሽ አንቺ ልጅ ሰውም አታከብሪ ይሄን ዘፈን ዝጊልኝ በየትም አገር ወላጅ ይከበራል እኔ ቤት ብቻ እንጂ ኮላሴ ብቅ ቢልስ አንድ ቀን ፎርቱና ባለቤትሽ ኮላሴ እንደ ልጄ ነው የጠፋው አለችኝ እውነት እኮ ነው እሷ ገለታን አየጠበቀችው ነው ድንገት ቢመጣ ብላ እኔስ ኩልዬን አልጠብቅም የግቢው የብረት በር ተንኳኳ ድምፁ በብረቱ ስፋት ስለተዋጠ ስድስት የሚሆኑ የ ቋ የ ጫ እና የ ጧ ተለዋዋጭ ድምፆች ጀርባ ለጀርባ ሆነው ወደ እም ነት ይሻገራሉር የግቢው በር ሲንኳኳ ሁልጊዜ አንደሚሆነው የመግደላዊት ልብ አልደነገጠም እስከ ቅርብ ጊዜ እንደሚሆነው ልቧ ትር ትር አላለም በዚህ ቸልታዋ በኮላሴ መገኘት ነገር ተስፋ አእንደቆረጠች ያስታውቃል ተስፋ ቆርጫለሀ ባትልም ፊቷ ላይ የማይታይ ከመደበርዋ ስር የሚርመሰመስ ስሜት እንደሆነ ያጤናት ሰው ሁለ ይገባዋል ማነው።