Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሚ ካሽ ካሽ ኳ ኳ ኳን ፎፎፎ ፎር ዴዴ ዴዴፎፎፎሮፎዴዴዴሮ መ ጊዜ የሚወስድ ከ ዐበክመ ነው። በተለይም የመካከለኛውና የሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢ ከመጠን በላይ የተበላና ምርታማነቱ የደከመ መሆኑ ለግብርና ምርታችን እድገት አንድ ሥጋት ነው። በዚህ መሠረታዊ ምክንያት ነው። ሀገራዊ ከብራችንን የሚፈታተነውና ዜጎቻችን ለከፍተኛ ጉስቁልናና ውርደት እንዲዳረጉ የሚያደርገው አንዱና ዋናው ፈተና ስደት ነው ስደት ዜጎቻችን በባሕር ላይ እንዲያልቁ በወንበዴዎችና በአሸባሪዎች አንዲገደሉ በሰው ሀገር በተዋረደ አያያዝ ውስጥ አንዲኖሩ እንዲሁም ሀገር እንደሌላቸው አለኝታ የሚሆናቸው አጥተው እንዲዋትቱ ያደረገ ችግር ነው ስለዚህም ሀገራዊ ክብራችንን የማስጠበቅ በቢይ ከሕመጩጽ ቀዳሚው ትኩረታችን ዜጎቻችን በስደት ውስጥ የሚገቡበትን መከራ ማስቆምና የዜጎችን ከብር ማረጋገጥ መሆን አለበት ሀገራዊ ከብር በዜጎች የአርበኝነት ስሜት ላይ የሚቆም ሲሆን አርበኝነት ከሀገራዊ ብሔርተኝነት የሚለየውም በባሕርይው ራስን በመከላከል ላይ ያተኮረ የሀገር ወዳድነት ባሕርይ ነው። በሌላ በኩል ብሔራዊ ከብር የሀገራዊ ኃይል መገለጫ የሆኑት የመከላከያና የኢኮኖሚ ዐቅም እንዲሁም የልል ኃይል ይዞታችን በሀገራዊ ቁመናችን ላይ የሚኖራቸው ተጽዕኖ የጎላ ነው። የዲፕሎማሲ ተጽዕኖ ዐቅማችንን ከሚወስኑት ነገሮች አንዱ የመከላከያ ኃይላችን ነው። በውኃ ላይ ያለንን ዐቅም አሟጠንና ብክነትን ቀንሰን በመጠቀም የጋራ ግቦቻችንን አውን የምናደርግበትና የሀገራችንን ህልውና የምናረጋግጥበት የንቃት መንገድ ነው ስንል የኑሮ ጣጣን ሁሉ ለርእዮተ ዓለም ሰጥቶ ያንን አየመነዘሩ ከመኖር ይልቅ መርሕንና ነባራዊ ሁኔታን እያስታረቁ ለመሄድ የሚያስቸል የሁልጊዜ ዝግጁነትን የሚፈልግ በመሆኑ ነው። ወደ ታላቅነታችን የሚወስደው መንገድ ትግል የሚጠይቅ ቢሆንም ጊዜው ቅርብ ነው።
ርዜ ስምኘት የነጻ ገለልተኛና ብቁ ተቋማት ግንባታ የቤተ ዘመድ እና የጥቅም ሸሪኮች መረብ የወለደው የተቋማት ድቀት ተቋማዊ ችኮነት የወለደው የተቋማት ችግር ምስርዜክ ዘጠኝ የፖለቲካ አመራር ከገዢነት ወደ መሪነት በሀገራችን የተስተዋሉ የመሪነት ፈተናዎች በሀገራችን መገንባት የምንፈልገው የአመራር ዓይነት ጩ ምስርክ ክሦር የፖለቲካ ባሕል ግንባታ ዘላቂውና አሰተማማኙ መንገድ የጋራ ባሕልና ዕሴቶቻችን ጊ ቁስ ተሻጋሪ ዕሴቶችና የዲሞከራሲ ባሕል ግንባታ ምስዙፁዜ ከሥር ከጽ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ትሩፋቶችና የእድገት ጥራት ፈተና የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ችግር የማከሮ ኢኮኖሚ መዛባቶች ምበስዙክ ከሦፁ ሁከት የኢኮኖሚ ሥርዓቱ ስብራት መንስኤዎች የዝያ ጉድለት የመንግሥት ጉድለት የሥርዓት ጉድለት ከከዞበ ኮከ መዘመር በቢይ ከከጠክ ምስፀክ ከሦዙ ሃስት ፓ የምርት ኃይሉች እንደ ሀገራዊ እምቅ ዐቅም የሕዝብ ቁጥርና ስብጥር አንደ ብሔራዊ እምቅ ዐቅም የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብት እንደ ብሔራዊ እምቅ ዐቅም ምስሰዙክ ከሥፁሁ ከክፀት የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር የመስፈንጠሪያ ስልት አስፈላጊነት ግብርና አዳጊ ሟች የኢንዱስትሪ ልማት ተግዳሮቶች የቴክኖሎጂ ልማት የአርፍዶ ደራሽነት ምንዳ ፅውቀት መር ኢኮኖሚን የመገንባት ትልም ቻስርክ ከሦፁ ከምስት ዓለም አቀፍ አዝማሚያዎችና ሀገራዊ አንድምታቸው የኃያላን ሀገራት ፉክክርና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተዋንያን ቁጥር መጨመር የሕዝበኝነትና ብሔርተኝነት መግነን ከቪዞ ክጠበከ ኋ ምስርዬ ከሥር ስስት መደመርና የውጭ ግንኙነት የመደመር የወጭ ግንኙነት ፍልስፍና ዐዐውጫ ዐክመሟ ከቪዞ ክጠበከ ኋ ምሲ ለሴሎች ማጋራት ከጀመርኩበት ቅጽበት ጀምሮ አሁን ያለበት ደረጃ የደረሰው ያው በመደመር አስተሳሰብና መንገድ ነው የመደመር አስተሳሰብ እንዲዳብር እንዲሰፋ እና ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ ግለሰባዊና ማኅበራዊ ሕይወትን ሊነካ በሚችል መጠን ቅርጽ እንዲይዝ ሐሳቡን በመቀበል በማንሸራሸር በመተቸት እና በማዳብር የደገፉኝ ጓደኞቼን የሥራ ባልደረቦቼን እና የትግል ጓዶቼን ለማመስገን እፈልጋለሁ። የሰው ከጾች በቅም የሰው ልጆች በሕይወት ውስጥ የሚጓዙበት ውጣ ውረድ በነባሩ የድርጊትና ምላሽ የፊዚክስ አስተሳሰብ የሚመራ ነው የሚሉ በአንድ በኩል እንዲሁም የሰው ልጆች ዕጣ ፈንታቸውን በነጻ ፈቃዳቸው የሚወስኑ ነጻ ፍጥረታት እንጂ በማሽን ሕግ የሚተዳደሩ የአካባቢያቸው ባሪያዎች አይደሉም የሚሉ በሌላ በኩል በሰው ልጅ ዐቅም ዙሪያ የቆየ ከርከር አላቸው የሰው ልጆች ኀጻ ፈቃድ የላቸውም የሚሉ ሰዎች የሰው ልጆችን ወይ በሥነ ሕይወታዊ ፅይታ የሚመለከቱ አልያም ደግሞ በአካባቢያቸው ተጽዕኖ ሥር ይወድቃሱ የሚሉ ናቸው የሰው ልጆች ፅጣ ፈንታ በሥነ ሕይወታዊ ዐቅማቸው ላይ የተወሰነ ነው የሚሰው የሥነ ሕይወታውያን ዕይታ ሰዎች በተፈጥሮ ይዘውት የተወለዱት ነገር ይመራቸዋል» የሚል አስተሳሰብ አለው ሰዎች በተፈጥሮ የታዘዘላቸውን ወይም አንዲሆኑት ተደርገው ይዘውት የመጡትን ሲቀይሩት ፈጽመው አይችትሉም ያንኑ ይዘውና በዚያው ተመርተው መኖር አለባቸው» ብሎ ያስተምራል። ሆኖም ግን የእነዚህ ዓለም አቀፍ ዕውቀቶች ፋይዳ መለኪያውና ማንጠሪያው ተጨባጭ ውስጣዊ ሀገራዊ ሁኔታ ነው መደመር ማጣከክት የመደመር ዋነኛ ዓላማ ሀገራችን ባለፉት ዓመታት ያስመዘገበቻቸውን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ድሎች ጠብቆ ማስፋት የተሠሩ ስሕተቶችን ማረም አንዲሁም የመጻዒውን ትውልድ ጥቅምና ፍላጎት ማሳካት ነው። በዚህ ዐውድ ሥርዓት ስንል የተለያዩ አላባዎች ተሰባስበው በጋራ ጥምረት የሚፈጥሩት ውስብስብ ጥቅል ማንነት ማለታችን ነው ይህ ጥቅል ኩነት ሥርዓቱን በተናጥል ካዋቀሩት አላባዎች ባሕርይ የተለየ ማንነትን ያንጸባርቃል ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ከፍት ውስብስብና ተለዋዋጭ ሥርዓቶች ናቸው እነዚህ ኩነቶች የተነጠሉ ሳይሆን የተሰናሰሉ ናቸው ራሳቸውን የሚያስተባብሩ ከውጭ ካለ ለውጥ ጋር ራሳቸውን የሚያስማሙና በውስጣቸው የሚገኙ ተዋንያንን ቀጣይነት ያለው መስተጋብር የሚሹ ናቸው በመሆኑም በሚፈጥሩት ቀጣይነት ያለው መስተጋብር ሂደት አዲስ ውሕድ ማንነት ወይም ውጤት ይፈጥሪራሉ ሥርዓቶችን ከብቸኝነት ጉድለት የሚያወጣቸው ወደ ምሉዕነት ለመቅረብ ከከባቢያቸው ጋር ግንኙነት ማድረግ ወይም በባይተዋርነታቸው ጸንተው በመበስበስ መጥፋት ናቸው በበክጠ ሥርዓቶች ወደ ምሉዕነት የሚያደርጉት ጉዞ ከከባቢያቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ቀጣይነቱን በመጠበቅ ወደ አዲስ ትልቅ ሥርዓት ያሳድጋቸዋል። የሀገረ መንግሥት ቅቡልነት ሲኖር ዜጎች ኃይልን የመጠቀም ብቸኛ ሥልጣን ያለው ሀገረ መንግሥቱ ብቻ እንደሆነ ይቀበላሉ የአንድ ሀገረ መንግሥት ጥንካሬም ከተቋማቱ ብርታትና የማስፈጸም ዐቅም ባሻገር በዚህ የሀገረ መንግሥት ቅቡልነት ላይ የሚመሠረት ነው ሀገረ መንግሥት የተቋማት ሥሪት ነው የሚሉ ሊቃውንት እንዳሉ ሁሉ በተቃራኒው ሀገረ መንግሥት ከተጨባጭ የተቋማት ሥሪትነት ይልቅ በዜጎች አእምሮ ውስጥ የሚቀረጽ ሐሳባዊ ጉዳይ በመሆኑ ዜጎች ያልተቀበሉት ሀገረ መንግሥት ህልውናው አደጋ ውስጥ ይወድቃል የሚሉም አሉ የ ሀገረ መንግሥት ቅቡልነት ማለት ሕዝብ ወይም ልሂቃን ሀገረ መንግሥቱን ከከሠኒፒከ መዘመር በመፍረስ ላይ ያሉ ሀገረ መንግሥታትን ለማቋቋም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በተቋማት ግንባታ ላይ ያነጣጠሩ ጥረቶች ቢያደርግም አብዛኞቹ ጥረቶች ስኬታማ የማይሆኑት ሀገረ መንግሥቶቹ በሕዝቡ ወይም በልሂቃን ቅቡልነት ስለማይኖራቸው ነው። ቁስ ተሻጋሪ ዕሴቶችን በማዳበር የሀገረ መንግሥት ቅቡልነትን ለማምጣት ዋናው ጉዳይ ኢኮኖሚያዊ ልማትን ማምጣት ቢሆንም ከኢኮኖሚ ሥራዎች ጎን ለጎን ዕሴቶችን የሚገነባ የባህል ግንባታ ሥራ በፖለቲካው መስክ መሠራት አለበት በአጠቃላይ ቁስ ተሻጋሪ ዕሴቶችን ለማጎልበት የሚሠራው ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሥራ የሀገረ መንግሥት ቅቡልነትን በማረጋገጥ ረገድ ዘላቂውና አስተማማኙ መንገድ ነው ስለባህል የቀረበውን ምዕራፍ ይመልከቱ በሌላ በኩል የሀገረ መንግሥት ምሥረታ ታሪክ በምስቅልቅል የተሞላ ከሆነ ቅቡልነትን ማግኘት እጅግ አስቸጋሪ ይሆናል። በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ ዋዜማም ሆነ መባቻ የራሳቸው አስተዳደር የነበራቸው አካባቢዎች እንጂ ብሔሮች አልነበሩም ስለዚህም ቡድንን መሠረት ያደረገ ችግር ቢኖር እንኳን በሃይማኖትና በአካባቢ ላይ የተመሠረተ ነበር የሚል መከራከሪያ ያቀርባሉ የብሔር ማንነት ብቸኛ የማንነት ምንጭ ሆኖ ነጥሮ መውጣቱን የማይቀበሱ ሌሎች ልሂቃን ደግሞ የሰው ልጆች የተለያዩ ቡድናዊ ማንነቶች ያሏቸው ሆኖ እያለ በብሔር ላይ ብቻ ማተኮር የሕዝብን ችግር በአግባቡ አለመረዳት ነው ይላሉ ምንም አንኳን የተጠቀሱት መከራከሪያዎች ብሔር በፖለቲካችን ውስጥ የያዘውን የተጋነነ ሥፍራ በመጠቆም በኩል ውጤታማ ቢሆኑም «ብሔር ለምን ከሌሎቹ የቡድን ማንነቶች በላይ ገንኖ ሊወጣ ቻለ። በአንድ በኩል ተፎካካሪ የፖለቲካ ኃይሎችና በእነርሱ ፓሸ በቢይ ከሕጩጽ ጎራ ያሉ የፖለቲካ ጸሐፊዎች ኢትዮጵያ ከገባችበት ፖለቲካዊ ችግር መሠረታዊ በሆነ መልኩ እንድትወጣ ዕርቀ ሰላም እናወይም ሀገራዊ መግባባት ያስፈልጋል ሲሉ ይሞግታሉ ይህ ሐሳብ ቀደም ሲል በሁለት ምክንያቶች ውድቅ ሲደረግ ቆይቷል። ምንም እንኳን በአንዳንድ ዘርፎች ላይ ጥቂት የሚባሱ ባለሀብቶቹ የአንድ ዘርፍን ገበያ የተቆጣጠሩበት ሁኔታ ቢኖርም ከዚህ ይልቅ የኢትዮጵያ ዋነኛ ችግር ደካማ የሆነ የግል ዘርፍ መኖር ነው ከምርት ጸባይ አንጻር የሚከሠት የገበያ ጉድለት በአንድ በኩል ከምርቱ ምንነት ጋር የተያያዘ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ከምርት ሂደት ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ የጎንዮሽ ተጽዕኖዎችን የሚመለከት ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚያጋጥመው የገበያ ጉድለት በአመዛኙ ከግብይት ይዘት ጋር በተለይም ከገበያ መረጃ ጋር በተያያዘ ያለው ነው« በተለይ ደግሞ የድለላ ሥራ የገበያ መረጃን ከማዛባት እና የገበያውን ሥርዓት ከማመስ አንጻር ያለው ተጽዕኖ በሀገራቸን ከፍተኛ ነው በተጨማሪም የግል ባለሀብቶች ከመንግሥት እና ከገዢዎች የተሻለ መረጃ ስላላቸው ይህን ተጠቅመው ተገቢ ያልሆነ አጥረት ወይም የዋጋ ንረትን ሲፈጥሩ የሚከሠተው የገበያ ጉድለት ከፍተኛ ነው። ሆኖም በሀገራቸን ተጨባጭ ሁኔታ መንግሥት እነዚህን የሚጠበቁበትን ሐላፊነቶች ብቻ ቢወጣ ኢትዮጵያ ውስጥ የነጻ ገበያ ፍልስፍናን ተከትሎ ገበያው ራሱን ማስተዳደር ይችላል ወይ የሚለው ጉዳይ መነሣት ያለበት መሠረታዊ ጥያቄ ነው። በዋነኛነት የነጻ ገበያ ሥርዓት ግንባታ ባለፉት ሠላሳ ዓመታት የተጀመረ ነው ብሎ መደምደም ይቻላል ምንም አንኳን በዘውዳዊው ሥርዓት ዘመን የነጻ ገበያ ሥርዓት ለመገንባት የተወሰኑ ሙከራዎች ቢደረጉም የሀገራችን የኢኮኖሚ ሥርዓት ለዘመናት በገባር የመሬት ሥሪት በዝናብ ጥገኝነት እና ኋላ ቀር የአመራረት ሂደትን በሚከተል ግብርና ላይ የተመሠረተ ነበር ከ በቢይ ከሕመጩጽ በመሆኑም ኢኮኖሚው ኋላ ቀር ገበያ መር ያልሆነ አና ዕሴት መጨመርን ያላማከለ ነው። ምከንያቱም መሰል ፍላጎቶችን የማስተካከል ድርሻ የመንግሥት ስለሆነ ይህንን መወጣት የመንግሥት ጉድለት እንጂ የገበያ ጉድለት አይደለም ብለው ይሞግታሉ በሀገራችን ታሪካዊና ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታ ዋነኛው የመንግሥት ጉድለት ምንጭ መንግሥት በገበያ ላይ ካለው ጣልቃ ገብነት ጋር የተያያዘ ነው ዐ በቢይ ከሕጩጽ መንግሥት የልማት ድርጅቶችን በማቋቋም በገበያ ውስጥ በአምራችነት ሲሳተፍ በመንግሥት ተቋማቱ ውስጥ ተቀጥረው የሚሠሩ ሞያተኞችና አመራሮች ለግላቸው ቢሆን ኖሮ በሚሠሩበት ተነሣሽነት ሥራዎችን አይሠሩም ይህ የቅጥረኝነት ስንፍና ፈተና በመንግሥት ተቋማት ብቻ ሳይሆን በግል ተቋማትም ያለ ችግር ነው ሆኖም ግን ከፍተኛ የዳተኝነት ስሜትና ባህል በመንግሥት ተቋማቱ በቀላሉ ስለሚገነባ ሥራዎችን በቅልጥፍናም ሆነ በውጤታማነት የመሥራት ዕድላቸው ከግሉ ዘርፍ ያነሰ ነው። በዚህ መሠረታዊ ምከንያት በሀገራችን መንግሥት በኢኮኖሚ ውስጥ በልማት ተሳትፎ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ቢሆንም በሂደት ግን እጁ እየረዘመ በመጣ ቁጥር ከተቋማት ዐቅምና ከአመራር ብቃት ማነስ የተነሣ የሚከሠቱ ብከነቶች ቅጥ ያጣና የግሉን ዘርፍ የሚያፍን የቁጥጥር ሥርዓት የተንዛዛ የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ተነሣሸነትን የሚገድልና ከቴከኖሎጂ ይልቅ በጥርጣሬ የሚመራ የግብር ሥርዓት የንብረት መብት አለመከበር የመልካም አስተዳደር እጦት እና የፕሮጀክት አስተዳደር ዐቅም ማነስ የፈጠሩት ችግር የመንግሥት ጉድለትን ፈጥሯል። በአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ ከመንግሥትና ከግል ዘርፉ በተጨማሪ በዋናነት ሁለት ተዋንያንን መለየት ይቻላል እነሱም መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና የትምህርት ተቋማት ናቸው የኢኮኖሚ ዋነኛ አምራች ኃይልና ሞተር የግሉ ዘርፍ በቢይ ዘሕመጩጽ ሲሆን የትምህርትና የምርምር ተቋማት የግሉን ዘርፍ የሠለጠነ የሰው ሀብት በማምረትና የምርምር ሥራዎችን በማቀረብ ይደግፋሉ። ዘላቂና ጤናማ የኢኮኖሚ እድገትና ልማት ሲረጋገጥ የሚችለው በእነዚህ ተዋንያን መንግሥት የግል ዘርፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና መካናተ ትምህርት መካከል ጠንካራ ግንኙነት ሲፈጠር ብቻ ነው የአንዱ ወይም የሁሉም ተዋናይ በተናጠል ጠንካራ ሆኖ መውጣት ዘላቂና ጤናማ የኢኮኖሚ እድገትና ልማት ሲያረጋግጥ እአይቸልም በአነዚህ የኢኮኖሚ ተዋንያን መካከል ጠንካራ መስተጋብርና ግንኙነት ሳይፈጠር ሲቀር የሚከሠተውን ሁኔታ የሥርዓት ጉድለት እንለዋለን ይህ የሥርዓት ጉድለት የብቸኝነት ጉድለት ኢኮኖሚያዊ ገጽ ነው በመደመር አረዳድ ልማት በተናጠልና በአንድ ተዋናይ ሊሳካ አይቸልም። ልማት ግብዓትን ወደ ምርትና አገልግሎት ውጤቶች በመቀየር ሂደት ውስጥ በሚሳተፉ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ተዋንያን መካከል ያለ የፈርጀ ብዙ መስተጋብራዊ ትስስሮች ድምር ውጤት ነው ዘላቂና ፈጣን ልማትን ለማረጋገጥ ቀዳሚው ተግባር በእነዚህ ትስስሮች መካከል ሊኖር የሚገባውን መስተጋብር ጤነኛ ማድረግ ነው ከዚህ አንጻር በቀደመው ከፍል በተናጠል የኢኮኖሚ ተዋንያንን ችግር ለመመልከት የግሉን ዘርፍ ችግሮች ከሞላ ጎደል በገበያ ጉድለት ማሕቀፍ የመንግሥትን ችግሮች ደግሞ በመንግሥት ጉድለት ማሕቀፍ ተመልከተናል ሆኖም ስለኢኮኖሚው ሙሉ ሥዕል ለመያዝ በኢኮኖሚ ሥርዓት ትርጓሜ ውስጥ በሀገራችን አንደ ወሳኝ ተዋናይ የለየናቸውን መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማትን እና መካናተ ትምህርትን በማካተት አጠቃላይ የኢኮኖሚው ተዋንያንን ሚና መመልከት ያስፈልጋል የኪኮናሚ ተዋኘየነ ሚና የሥርዓት ጉድለት የድህነት ዋነኛ ምንጭ ነው። እነዚህም የሥርዓት ስብራት መገለጫዎች ተዋንያን ሥራቸውን በአግባቡ እንዲሠሩ የሚያስፈልግ ቁሳዊ መሠረተ ልማት አለመሟላት አምራች ዘርፉም ሆነ አጠቃላይ የኢኮኖሚ ሥርዓቱ ከአዳዲስ የቴክኖሎጂ እድገቶች ጋር መላመድ አለመቻል የሥርዓቱ ተዋንያንን የጨዋታ በበይ ከሕዐዐ ሕግጋት የሚያስፈጽሙ መደበኛ ተቋማት እንዲሁም ኢመደበኛ ማኅበራዊ ተቋማት የፖለቲካ ባህልና ዕሴቶች ደካማነት እና በሥርዓቱ ተዋንያን መካከል ትብብርን ያማከለ ጠንካራ መስተጋብር አለመኖር ናቸው በዚህም ምከንያት የሥርዓት ጉድለት ምርታማነት በቀጣይነት የማያድግበትና የምርት ምላሽ ሂደት ላይ ያልተመረኮዘ ኢኮኖሚ ይፈጥራል። መጩመካካተ ትምህርት ዓለማችን ወደ ዕውቀት መር የኢኮኖሚ ሥርዓት እየገባች ትገኛለች በሀገራችን የፅውቀትና የሰው ሀብት አምራች የሆኑት ዩኒቨርስቲዎች የቴክኒከና ሞያ ተቋማት ኮሌጆችና የምርምር ተቋማት በርካታ የሰው ኃይል ወደ ገበያ በማስገባት ባለፉት ዓመታት አመርቂ ሥራ ሠርተዋል። በዚህም ምክንያት በሀገራችን ተጨባጭ የኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ዙሪያ ምርምር ከማድረግና የሀገራችንን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ የአድገት ፍላጎት ከማሟላት ይልቅ የውጭ ሀገራትን ፖሊሲና ፍላጎት በማስፈጸም ለብሔራዊ ጥቅማቾን መከበር ያላቸው ሚና ፈተና ውስጥ ወድቋል። ይህን የሚያደርግ መንግሥት ያለውን በጀትና የሰው ኃይል የገበያ ፉከከርና ትብብርን የሚያረጋግጡ ተቋማትን ለመገንባት ሕገ ወጥ አሠራሮችን ለመቀነስ እና መሠረተ ልማትን ለማስፋፋት ማዋል ይኖርበታል መንግሥት የሰው ሀብት ከምችትን በማዳበርና መሠረተ ልማትን በማስፋፋት ረገድ ትልቅ ሚና መጫወት አለበት። የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችም በሚገነቡ የኢንዱስትሪና የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው አምራች የሚሆኑበትን ስልት መቀየስ የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግርን ለማረጋገጥ ጠቃሚ ነው በቢይ ከሕዐዐ የዚኮናሚ ሥርዓት የም ሦር የአማት ፋይኣኘስ ሞጸክ ስከመቀየር ፋይናንስ የኢኮኖሚ ሥርዓት የደም ሥር ነው የወረት አቅርቦትና ሥርጭት የአንድ ኢኮኖሚ ምርት ዕሴት ጭማሪ ሀብት ከምችት ብሎም ሀብት ከምችትን ወደ ምርታማ ኢንዱስትሪ መለወጥ የሚያስችል መስተጋብር ንዑስ የኢኮኖሚ ሥርዓት ነው በመሆኑም የሀገራችን የፋይናንስ ንዑስ ሥርዓት ከፋይናንስ ግኝትና አቅርቦት አንጻር መመልከቱ አስፈላጊ ነው ከፋይናንስ ግኝት አንጻር በዓለም አቀፍ የለጋሸና አበዳሪ ሀገራት የፖሊሲ ለውጥ ምከንያት ከውጭ የሚገኘው የልማት ፋይናንስ አንደሚቀንስ ይጠበቃል። ፓ በቢይ ከሕመጩጽ በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን የፋይናንስ ዘርፍ ከፍተኛውን ድርሻ የያዙት የመንግሥት ባንኮች በተለይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሲሆን የመንግሥትን ሰፊ የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ወረት ለማሟላት ሲባል በተለያዩ የፖሊሲና የሕግ መሣሪያዎች አማካኝነት አብዛኛው ወረት ወደ መንግሥት እጅ እየተዛወረ ቆይቷል። የመንግሥት በጀት በዋናነት ትኩረት ሊያደርግ የሚገባው መንግሥት ቅድሚያ በሚሰጣቸው ድህነት ተኮር ጉዳየች ላይ መሆን አለበት ይህም መሠረታዊ ፍላጎትን የሚያሟሉና የሥራ ዕድል የሚፈጥሩ የማኅበራዊና የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ አንዲሆን መሥራት ያስፈልጋል። በንድፈ ሐሳብ ደረጃ የሰው ጉልበት ዋነኛ የምርት ኃይል ሆኖ መዝለቅ እስከቻለ ድረስ ሌሎች ጉዳዮች እንደተጠበቁ ሆነው ብዙ የሕዝብ ቁጥር ያለው ሀገር የተሻለ ብሔራዊ ዐቅም ይኖረዋል። ግብርናው መጠነ ሰፊ የሆነ ስውር ሥራ አጥን ከመያዙም በላይ የገጠሩ የሀገራችን ከፍል ሥራ ያጣውን የኅብረተሰብ ከፍል ሸሻጎ ለማቆየት አልቻለም አስካሁን የተሞከሩ የተለያዩ የሥራ ፈጠራ ፕሮግራሞች የተወሰነ ውጤት ያስገኙ ቢሆንም ቀጣይነት ያለው የሥራ ዕድል ለማስፋት ተስፋ የሚጣልባቸው አይደሉም ከዚህ ሁኔታ ለመውጣት የወደፊት የኢኮኖሚ እድገት ቀዳሚ ትኩረት እና መለኪያ የሚፈጥረው የሥራ ዕድል መጠን መሆን አለበት ሥራ አጥነት የማያመርቱ ነገር ግን ምግብ ፈላጊ ዜጎችን በስፋት የሚፈጥር በመሆኑ ለምግብ ዋስትና ችግር አባባሽ መሆኑ አይቀርም ይኸንን የሥነ ሕዝብ ሁኔታና የአኮኖሚ ልማት ትስስር በአግባቡ ለመረዳት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በነበረው የሕዝብ አድገትና ሥርጭት የተፈጠረውን የወጣት ኅብረተሰብ ከፍል ባሕርይ አንዲሁም ፍላጎትና ጥቅሞቹን መረዳት ጠቃሚ ይሆናል። በዚህም ምከንያት በገጠር ያለው ወጣት የኅብረተሰብ ከፍል በአንድ በኩል በሚታረስ መሬት እጥረት በሌላ በኩል ደግሞ የተማረ በመሆኑ ምክንያት የተሻለ የኢኮኖሚ ዕድል ፍለጋ በከፍተኛ መጠን ወደ ከተሞች እየፈለሰ ነው በተለይ አሁን እየተስተዋለ እንዳለው ከቦታ ቅርበት አንጻር የወረዳ ከተሞች በከፍተኛ ሁኔታ በወጣት እየተሞሉ ይመጣሉ ስለዚህም የወጣቱን የኅብረተሰብ ከፍለ ፍላጎትና ጥቅሞች በዘላቂነት በመፍታት ትልቅ የኢኮኖሚ ኃይል አድርጎ ማሰለፍ የሚቻለው አስተማማኝ የሥራ ዕድልን እና የሠራተኛ ከሂሎትን የሚያሳድግ ፈጣን የኢንዱስትሪ ልማትን ማምጣት ሲቻል ነው። የሰው መብዛት አላቂ የሆኑ የተፈጥሮ ሀብቶችን ከማሟጠጡም በላይ የአካባቢ ብከለትን በማስከተል የሥነ ምኅዳር ሥርዓቱን ያዛባዋል ሲሉ ይከራከራሉ ቢይ ከሕጩጽ በሌላ ወገን የሕዝብን ብዛት እንደ ፅድል በመውሰድ ባለ ብዙ ሕዝብ ሀገር አነስተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ካለው ሀገር ይልቅ በራሱ ትልቅ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ዐቅም ምንጭ እንደሚሆን ያስረዳሉ መከራከሪያቸውም ባለ ብዙ ሕዝብ መሆን ሰሥራ የሚሆን ብዛት ያለው አምራች ኃይል ባለቤት መሆን ነወ የሚል ነው ከእነዚህም መካከል ለሀገር መከላከያ የሚሆን ግዙፍ ሠራዊት መገንባት ለምርቶች ሰፊ ገበያ መፍጠር ለግብር ገቢ ሰፊ መሠረት ለበርካታ የፈጠራ ሐሳቦች መገኘት እንዲሁም ለቴከኖሎጂ መሻሻል መሠረት የሚሆን ጸጋ ነው በማለት ያስረዳሉ ሁለቱንም ሐሳቦች ግምት ውስጥ ስናስገባ የሕዝብ ብዛት ፈተና እና ዕድል ይዞ የሚመጣ ነገር መሆኑ ሊሠመርበት ይገባል። በአጠቃላይ በሀገራችን እየተስተዋለ ያለውን የሥነ ሕዝብ ዕድል ለመጠቀም የሰው ኃይሉን ተቀጣሪነትና ሥራ ፈጣሪነት የሚያጎለብት የትምህርትና የሥልጠና ሥርዓት መዘርጋት የቤተሰብ ዕቅድ እና የእናቶችና የሕፃናት ሞት የሚቀንስ የጤና ሥርዓት ማጠናከር እንዲሁም ምርታማነትን መሠረት ያደረገ የኢኮኖሚ ልማት አቅጣጫ መከተል ያስፈልጋል። በመሆኑም ከጎረቤቶቻችን ጋር የጋራ ሰላምና ልማትን ለማጠናከር መሥራት የውጭ ግንኙነት የደኅንነትና የልማት ፖሊሲ የትኩረት አቅጣጫችን መሆን ይኖርበታል ዌቨ በቢይ ክዐ ከመልከዓ ምድር በተጨማሪ የሀገራትን የልማት ዐቅም በመወሰን ረገድ የተፈጥሮ ሀብት ወሳኝ ሚና አለው የተፈጥሮ ሀብት ሲባል በዋናነት አንድ ሀገር በምግብ ምርት ራስን የሚያስችል ሀብት እና የከበሩ ማዕድናት መኖር ወሳኝ ተደርገው ይታያሉ በምግብ ራስን ለመቻልና ትርፍ ለማምረት የሚያስችሉ ጸጋዎች በሀገራችን አሉ። የኢንዱስትሪ ልማት በተለይም የማኑፋከቸሪንግ ኢንዱስትሪ መስፋፋት ሀገራችን ከቴክኖሎጂ እድገትና ከምርታማነት አዳጊ ጥቅም አንድታገኝ የሚያደርግ ነው በተጓዳኝ የኢንዱስትሪ መስፋፋት አምራች ድርጅቶች አንዲጠናከሩ በምልስ ግብዓት የሚደግፍ መካከለኛ መደብ ያለው ማኅበረሰብ እንዲፈጠር አስተዋጽዖው የጎላ ነው በአንጻሩ የግብርና ልማት በገጠር ያለውን አስከፊ ድህነት ለመቅርፍ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ፍትሐዊ የኢኮኖሚ አድገትን ለማምጣት ወሳኝ ነው ሆኖም ግን ግብርና በራሱ ተፈጥሯዊ ባሕርይ ምከንያት የማያቋርጥ ዘላቂ ልማትን አስከመጨረሻው ሲያመጣ አይቸልም። ሆኖም ግን ከሰሐራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራትና የላቲን አሜሪካ ሀገራት በተደጋጋሚ መዋቅራዊ ለውጥ ለማድረግ ያደረጉት ጥረት ውጤታማ ሊሆን አልቻለም በእነዚህ ሀገራት የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ ለማድረግ የተደረጉ ጥረቶች ስኬታማ አንዳይሆኑ ካደረጉዋቸው ምከንያቶች አንዱ ዘላቂነት ያለው የፖሊሲ አቅጣጫ አለመከተልና በተወሰኑ ርእዮተ ዓለሞች ላይ ብቻ ጥገኛ የመሆን ዝንባሌ ነው ለአብነት ያህል እኤአ በዎቹና በዎቹ በርካታ ሀገራት የገቢ ንግድን የመተካት ፖሊሲን ተግባራዊ በማድረግ የሀገር ውስጥ የንግድ ድርጅቶችን ከውጪው ዓለም ውድድርና ፉክክር የመጠበቅ ጽንፍ ይዘው ነበር። ከ » » በቢይ ከሕበዐ በኢትዮጵያ እድገት ውስጥ ግብርና ዋናው የልማት ትኩረት መስከ መሆኑ የምርጫ ጉዳይ አይደለም ይህ ዘርፍ ዋነኛው የሰው ኃይል የተሰማራበት ዋነኛው የውጭ ምገዛሪ ምንጭ እና የአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ሲሦ የሚሆን ድርሻ ያለው ነው በመሆኑም የልማቱን ዋና ትኩረት በዚሁ ዘርፍ ማድረግ ተገቢ ነው። ፓ ፓ በቢይ ከሕመጩጽ በአጠቃላይ በኢኮኖሚው ውስጥ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት ከታሰበ በቅድሚያ በግብርና ላይ መዋቅራዊ ለውጥ እንዲመጣ መሠራት እለበት የሀገራችንን ኢኮኖሚ ኢንዱስትሪ መር በሆነ መንገድ ለማሳደግ የግብርና ምርት ግብዓቶችን የሚጠቀሙ ከፍተኛ የሰው ኃይል የሚቁቀጥሩ እንዲሁም የወጪ ምርቶችን የሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎችን ለማስፋፋት መጠነ ሰፊ የሆነ ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ሀገራችን ተወዳዳሪ ሆና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በማኑፋከቸሪንግ ዘርፍ ለመሳብ ሰፊ የሰው ኃይል ጉልበት ያላት መሆኑ ብቻ ሳይሆን የሰው ኃይሱ ምርታማ መሆን ይኖርበታል። የቴክኖሎጂ ዐቅም ሀገራት በዓለም አቀፍ መድረክ ያላቸውን ኃይል አመላካች ነው በሚያስገርም ሁኔታ በበለጸጉ ሀገራትና ከሰሐራ በታች በሚገኙ አዳጊ ሀገራት መካከል ያለው የገቢ ልዩነት በአብዛኛው በቴክኖሎጂ ክምችት የተነሣ የመጣ ነው የዓለም ሀገራት የነፍስ ወከፍ ገቢን መሠረት በማድረግ ከፍተኛ መካከለኛ እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ተብለው አንደሚከፋፈሉ ሁሉ በዚሁ ትይዩ የቴከኖሎጂ አድገታቸውን መሠረት በማድረግ ኢኮኖሚያቸው በቅደም ተከተል የተፈጥሮ ሀብት መር ቅልጥፍና መር እና ዕውቀት መር ኢኮኖሚዎች ተብለው ሊመደቡ ይችላሉ ዕውቀት መር የኢኮኖሚ ሥርዓት የገነቡ ሀገራት በአብዛኛው ከፍተኛ የነፍስ ወከፍ ገቢ ያላቸው ሀገራት ናቸው ባለማቋረጥ በሚፈጥሯቸው ቴከኖሎጂዎች የተቀረውን ዓለም የሚያስከትሉ ናቸው። እነዚህ ሀገራት በዓለም አቀፍ ደረጃ ዋነኛ የመደራደሪያ ዐቅማቸው የምርት ቅልጥፍና ነው እንደ ኢትዮጵያ ያሉ በዝቅተኛ ገቢ እና የኢኮኖሚ እድገት ደረጃ ላይ የሚገኙ ሀገራት በዋናነት ኢኮኖሚያቸው በተፈጥሮ ሀብት ላይ ጥገኛ ነው። ያደጉ ሀገራት የበለጸጉ ቴክኖሎጂዎችን የሀገራቱን ሕዝብ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ደረጃ ታሳቢ በማድረግ ስለሚያለሟቸው በሀገራችን ካለው የሰው ኃይል የከሂሎት ደረጃ ጋር በቀላሉ አይጣጣሙም ቴክኖሎጂን በማሸጋገር ረገድ ምንም ዓይነት ችግር አንኳ ባይኖር ከውጭ የሚገቡ ያደጉ ሀገራት ቴከኖሎጂዎች አና በሀገራችን ያለው የሰው ሀብት ከሂሎት አለመጣጣም ውጤታማነትን ይጎዳል። ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የምርታማነት አድገት ወይም የአቅርቦት ማስፋፊያ ርምጃዎች በሚከተሉት ነገሮች ላይ ትኩረት ማድረግ አለባቸወ እነርሱም ጥብቅ የኢኮኖሚ ፍላጎት አስተዳደር የመሠረተ ልማት ማስፋፋት የኢኮኖሚ ስብጥርንና ዘመናዊነትን ማጎልበት ፉክከርንና ትብብርን መሠረት ያደረገ የኢንዱስትሪ ፈጠራ እና የቴክኖሎጂ ልማት አንዲሁም ትምህርትና ሥራ ፈጣሪነትን ማዳበር ናቸው። ሀገራችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ሁለት ክፍለ ዘመን ወደ ፈጀው ኢንዱስትሪያላይዜሸን አና ወደ ካፒታሊስታዊ ሥርዓት ግንባታ መሄድ ይጠበቅባት ይሆን የሚለውን ጥያቄ ማንሣት ተገቢ ነው ምዕራባውያን በሄዱበት ረጅም መንገድ መሄድ በዚህ ዘመን በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ውስብስብ የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸው ታዳጊ ሀገራት አንደማያዋጣቸው ማወቅ ያስፈልጋል። ይህም በማኅበራዊ ወረት አለመዳበር ምከንያት በሚፈጠር ጥርጣሬ በተዋንያን የተናጠል ዐቅም አለመዳበር በአመራር ብቃት ማነስ እና በተቋማት ድቀት ምከንያት በሥርዓቱ ውሰጥ መፈጠር የነበረበት ነገር ግን ሳይፈጠር የቀረ የትስስርና የመስተጋብር መላላት ድምር ውዝፍ ሥራ ነው ይህን የድህነት ውዝፍ ሥራ በማጽዳትና በማጥራት ወደ አዎንታዊ የኢኮኖሚ መስተጋብራዊ ከምችት ማምራት በመደመር ፍልስፍና ልማትንና ብልጽግናን የማረጋገጥ ጉዳይ ነው » ሬ « ኢቲ ዱያ ያ ሠሠኤ ሠ ኤ መር የሀገራንን ዋነኛ የኢኮኖሚ ችግር ለመረዳት ከአንድ አቅጣጫ መሥመራዊ ዕይታ ወጥቶ ሁሉ አቀፍ እና ውስብስብ መሆኑን መረዳት አስፈላጊ ነው የሀገራችን የኢኮኖሚ ችግርም በዋናነት የመንግሥትና የገበያ ጉድለትን የሚያካትት የብሔራዊ ኢኮኖሚ ሥርዓት ጉድለት ነው። ይህ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ማሕቀፍ ደግሞ ድምር ሀገራዊ ፍላጎት ከማሳደግ መሳ ለመሳ አቅርቦትን በማስፋፋት ሚዛኑን የጠበቀ እድገትን ልማትን እና ብልጽግናን ደረጃ በደረጃ የማረጋገጥ የመደመር ትልም ነው ይህ አቅጣጫ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ብልህነት መገለጫ የሆነው የግል ዘርፍ ዋና ተዋናይነትን እንዲይዝ የተልፅኮ ሸግግር የሚሻ ነው ይህ አካሄድ ባለፉት ዓመታት የተገኘውን ድልና ጉድለት የሕዝባችንን የልብ መሻትና የሰው ልጅን ተፈጥሯዊ ማንነት ያማከለ የግልና የማኅበረሰብን አአምሯዊ ብልጽግና የመገንባት ምከንያታዊ ስልት ነው። ቀጣናውንም ከፍተኛ የጦር እና የደኅንነት ተቋማት ከምችት ከሚገኝባቸው የዓለማችን ከፍሎች አንዱ አድርጎታል ይህ ዓለም አቀፋዊ ነባራዊ ሁኔታ በሚቀጥሉት ዓመታት ከዚህም በባሰ ሁኔታ የሚወሳሰብበት በልፅለ ኃያላን ሀገራት መካካል እንዲሁም በመካከለኛ ክፍለ ዓለማዊና ቀጣናዊ ኃይሎች መካከል ያለው ፍጥጫና ፉከከር ወደ ግጭት የሚያመራበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል አሁን ያለውን የብዙዮሽና በይነ መንግሥታዊ መዋቅር በከፍተኛ ደረጃ ወደ መጉዳት የሚሸጋገርበት ዕድል ከፍተኛ ነው የወቅቱ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ነባራዊ ሁኔታዎች የኃይል አሰላለፎች እና የተዋረድ ለውጥ በከፍተኛ ደረጃ ከተገለጠባቸው ከፍለ ዓለሞች መካከል ኢትዮጵያ የምትገኝበት የአፍሪካ ቀንድና የቀይ ባሕር ቀጣና በቀዳሚነት ይሰለፋል። የሕዝብን ጥያቄ መሠረታዊ በሆነ መልኩ የሚመልሱ አጀንዳዎችን ከሚቀርጹ ይልቅ ብሶትን የሚቀሰቅሱ እና መጤ ጠል የሆኑ የፖለቲካ ኃይሎች መበራከትና የሚያገኙት ድምፅ እያደገ መምጣት ብዝኃነት ተጨባጭ ሁኔታ ለሆነባት ሀገራችን መላቅ ተግዳሮት ነው ከ ቻሰፀኪ ከሦር ስክስት ዐዐ ሽና የውጭ ፕኘኙነች አንዱና ትልቁ የውጭ ግንኙነትና የዲፕሎማሲ መስክ ነው ቀደም ባሉት መሪዎች እየተሠራ የመጣው መልካም የውጭ ግንኙነት ሥራ አሁን ለምንከተለው የውጭ ግንኙነት አካሄድ ትልቅ ወረት ሊሆነን የሚቸል ነው በአጠቃላይ በተከታታይ መንግሥታት ሲሠራ በነበረው መልካም የውጭ ግንኙነት ሥራ ምከንያት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዘንድ መልካም ስም አላት። ይህ አተያይ ከሀገረ መንግሥት ባሻገር ያሰውን የሰው ልጆችን ደኅንነት ትኩረት ያደረገ የውጭ ግንኙነት ያስፈልጋል ብሎ ያምናል። በመሆኑም ምንም ዓይነት የሚያስተሳስር የጋራ ፍላጎት በሴለበት ሁኔታ ሰሳማዊም ይሁን የግጭት ግንኙነት በሀገራትና በሕዝቦች መካከል ሊኖር አይችልም በሀገራችንና በሌሎች መካከል ግንኙነት ሊኖር የሚችለው የሀገራችን ሕዝቦች አንዳች ፍላጎት ከሌሎች ጋር መተሳሰር በሚፈልግበት ሁኔታ ውስጥ ነው በምሥራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ትስስር መፍጠር አስፈላጊ ነው የደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገሮችን ፈጣን እድገት በተመለከተ ከሚቀመጡ ምከንያቶች የኢኮኖሚ ትስስር አንደኛው ነው በቢዩ ከሕጠጽ የኢኮኖሚ ትስስሩ በዓለም ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪና ባለ ሙሉ ዐቅም እንዲሆኑ አስችሏቸዋል በአፍሪካ የታሰቡ የኢኮኖሚ ትስስር ጥረቶች ብዙም ያልተገፋባቸውና ተገቢውን ውጤት ያላመጡ በመሆናቸው ከሙከራዎቹ ትምህርት ወስዶና ያልተሳኩበትን ምከንያት መርምሮ በግልጽነት የሚመራ የኢኮኖሚ ትስስር መፍጠር ያስፈልጋል። የሀገራት የውጭ ግንኙነት በታይታ ወይም በአለንጋ ዐቅም ላይ ብቻ የተመሠረተ ከሆነ የጠብ ጫሪነት ገጽታን ስለሚያላብስና በሌሎች ዘንድ የመጠቃት ስጋት ስለሜፈጥር ጦርነት የመቀስቀስ ዕድሉ ሰፊ ነው በሌላ በኩል ደግሞ ሀገራት በማባበል ወይም ሰርዶ በመስጠት ላይ ብቻ የተመሠረተና አሸታ የበዛበት የውጭ ግንኙነት ዘዴን ከተከተሉ በሌሎች ሀገራት ዘንድ ያላቸው ክብር ይሸረሸርና የሚተነኩሳቸውና የሚያጠቃቸው ይበዛል በእነዚህ ሁለት የውጭ ግንኙነት እዝማሚያዎች መካከል ሚዛን መጠበቅ ወሳኙ ነገር ነው የውስጥ ጉዳዮቻችንን ለመፍታት ብለን ብሔራዊ ከብራችንን ማስደፈር የሰብንም ስለዚህም የውስጥ ጉዳዮቻችንንና የብሔራዊ ክብራችንን ሚዛን አስጠብቆ መጓዝ አስፈላጊ መሆኑ ሊሠመርበት ይገባል ምንም አንኳን ድህነትን ማስወገድ የብሔራዊ ከብራችን ማረጋገጫ አንዱ መንገድ ቢሆንም ብቸኛው ግን አይደለም። በሌላ በኩል እንደ ውጤት ስንመለከተው ደግሞ አንድ ሀገር ሀብትና ጸጋዋን እንዲሁም የሀብት አጠቃቀም ስትራቴጂ ተጠቅማ ብሔራዊ ፍላጎትና ጥቅሞቿን ለማሳካት ያስቀመጠቻቸውን ግብና ዓላማዎች ማሳካቷን የሚመለከት ነው የብሔራዊ ኃይልና ዐቅም ምርኩዝ ወይም መገለጫ የሆኑ የተለያዩ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ምሁራን ተፈጥሯዊ ሕዝብ መልከዓ ምድር የተፈጥሮ ሀብት እና ማኅበራዊ ኩነቶች ኢኮኖሚ ልማት የፖለቲካ መዋቅርና ብሔራዊ ሞራል በሚል ይከፍሏቸዋል። ቁሳዊ የሀገራዊ ዐቅም ገጾች ሊለኩና ሊዳሰሱ የሚችሉ እንደ መልከዓ ምድር ሕዝብ ቴክኖሎጂ የተፈጥሮ ሀብት ጥሬ አቃ እና ማዕድን የመሳሰሉ ሀብቶች ሲሆኑ ኢቁሳዊ የሀገራዊ ዐቅም መገለጫዎች የማይዳሰሱ ሀብቶች የሆኑት የሕዝብ ሞራልና ዕሴት የአመራር ብቃት ተቋማዊ ውጤታማነት አና የመሳሰሉት ናቸው በሀገራችን የጠጣር ኃይል አማራጮቻችንን ማጠናከር አንደተጠበቀ ሆኖ የገር ኃይል አማራጮችን ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ከወቅታዊው የዓለም ሁኔታ አንጻር አዋጭና ለምንፈልገው የትብብር ግንኙነትም ምቹ ነው የገር ኃይል አማራጭን ሳቢ የሚያደርገው አንደኛው ጉዳይ በገር ኃይል ዘርፍ ከፍተኛ የተጽዕኖ ፈጣሪነት ደረጃን ለማግኘት የግዙፍ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ዐቅም ባለቤት መሆን አለማስፈለጉ ነው ፓ በቤይ ከሕጩጽ አነስተኛ ኢኮኖሚና ወታደራዊ ዐቅም ያላቸው የዓለማችን ሀገራት የገር ኃይል ዐቅማቸውን በአግባቡ በመገንባት ከባለ ግዙፍ ኃያላን ጋር በሚስተካከል መልኩ ተሰሚነታቸውን ለማሳደግ ችለዋል። ኪትየ በፀጀዩ ጥርት ታፍራና ተክብፁ ከዘካከም ትኑር ጣዕ ኪትዮዩኘና ከጾቿነ ይባርክ ፓሸ « በቢይ ከሕመጩክ « ወመጻየ ቃካት ሀገረ መንግሥት የታወቀ ዳር ድንበርና ሱዐላዊ ግዛት ያለው መንግሥታዊ አስተዳደርና ሥርዓት ያለበት ከጥንታዊና አካባቢያዊ ግዛቶች የተሻገረ ሥርዓት ወይም ሀገር ብሔረ መንግሥት አንድ ብሔር ወይም አንድ ሕዝብ ያለበት ሀገር በአንድ ሕዝብ ማንነት ላይ ተመሥርቶ የተገነባ ሀገር መካናተ ትምህርት ዩኒቨርሲቲና የሙያ ማሰልጠኛዎችን ጨምሮ ትምህርትና ሥልጠና የሚሰጡባቸው የተለያዩ ተቋማት ማኅበራዊ ሥሪት በኢኮኖሚ በፖለቲካ ወይም በሌላ እንቅስቃሴዎችና ግብግቦች ውስጥ እየተፈጠሩ የሚመጡ ማኅበራዊ አደረጃጀቶች ከ ማኅበረሰባዊ ብሔርተኝነት ብሔር ጎሳን ወይም ነገድን ማዕከል ያደረገ የእኛነት ስሜት ሲቪክ ብሔርተኝነት ዜግነትን ወይም አገርን ማዕከል ያደረገ የእኛነት ስሜት ማኅበራዊ ወትዋቾች ማኅበራዊ ለውጥ አንዲመጣ ግፊት የሚያደርጉ የሚወተወቱ እና የሚቀሰቅሱ ግለሰቦች ማኅበራዊ ፍትሕ ቡድንን መሥረት ያደረገ ፍትሕን ወይም በቡድኖች መካከል በዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ሊኖር የሚገባውን እኩል ተጠቃሚነት ያመለከታል ሥነ ሕዝብ የሕዝብ ቁጥር ምንነትና ስሴትን የሚመለከት መረጃ ወይም ጥናት ሰብአዊ ቀውስ በነጠላ ወይም ተከታታይነት ባለው አደጋ ምክንያት በሰዎች ደኅንነት ጤናና ምቾት ላይ የሚፈጠር ጉዳት ስልተ ምርት የማምረት ሂደትን ወይም የምርት ሥርዓትን ያመለከታል ቁስ ተሻጋሪ ፅሴት ከቁሳዊ ጥቅም ለዘለሉ ጉዳዮች የሚሰጥ ግምት ወይም ዋጋ ቅይጥ ኢኮኖሚ ነጻ ገበያን ከመንግሥት ጣልቃ ገብነት ጋር አዛንቆ የያዘ የኢኮኖሚ ሥርዓት ቅድመ ካፒታሊስት ስልተ ምርት በጥቅል ትርጓሜው በታሪካዊ ሂደታቸው ወደ ካፒታሊዝም ያልገቡያልደረሱ የምርት ሥርዓቶችን የሚመለከት ሲሆን በዚህ አውድ ደግሞ የአርሶአደርና አርብቶ አደር የምርት ሂደትን ይመለከታል ሀሀ ፓ ዘ ያ ያ ቫሙመያ መመመ መ መመ መመ በቢይ ከሕጩክ ባይተዋርነት የመነጠል የመገለል ለኅብረተሰቡ ሁለንተናዊ ሥርዓት ባዕድ የመሆን ስሜት ኃልዮት የዕውነታን የተለያዩ ክፍሎች ሥርዓት ባለውና በተጠቃለለ ሁኔታ የሚገልጽ እውቀት ጎዳጣን በቁጥራቸው ዝቅተኛ የሆኑ ሕዝቦች አብርሆት ፅውቀትን ማስፋት የሰዎችን አእምሮ ማብራት በአውሮጳ የተደረገውን የልሂቃንና የምከንያታዊነት መነቃቃት ተከትሎ የተሰጠ ስያሜ አዳጊ ሟች ከተወሰነ ሂደት በኋላ የማይቀጥል ፅድገት በዘላቂነት ከመጨመር ይልቅ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የሚገታ አድማሰ ጠባብ በጎሳ በነገድ በብሔር በጎጥ ወዘተርፈ የተወሰኑ አካባቢያዊ አስተሳሰቦች ወይም ፍላጎቶች የሲቪከ ማንነት ላይ ያልደረሱ አካባቢያዊ አንቅስቃሴዎች አመርታ ነባራዊ ሁኔታን በፍጥነትና ሁሉአቀፍ በሆነ መንገድ የመለወጥ አካሄድ ከአንድ ነባራዊ ሁኔታ ወደ ሌላ ነባራዊ ሁኔታ የመሸጋገር ጉዞን ያመለከታል አውቀት መር ኢኮኖሚ ዋናው ግብዓቱና መተማመኛው አውቀት የሆነበት ኢኮኖሚ ወረት ለንግድ መነሻ የሚሆን ገንዘብ ምንም ነገር ለመሥራት መነሻ የሚሆን ዐቅም የመስፈንጠር ስለትየዝላይ ስልት ተፈጥሯዊ የኢኮኖሚ ሂደቶችን ሳይከተል በሂደቱ የሚጠበቁ ደረጃዎችን ዘልለን ከግባችን አንድንደርስ የሚያደርግ አቋራጭ ዘዴ የምርት ኃይሎች የምርት መገልገያዎች መሬት ማሸን መሰረተ ልማት ወዘተ እና እነዚህን የሚያንቀሳቅሰው የሰው ኃይል ጥቅል መጠሪያ የሸርኮቸ ካፒታሊስታዊ ሥርዓት የተወሰኑ ሰዎች በጥቅም ተቧድነው ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎችን በብቸኝነት የሚቆጣጠሩበት ሥርዓት ነው የሸቅብ ለውጥ የቁጥር ወይም የመጠን ዕድገትን ያመለክታል የዓይነትና የጥራት ለውጥን የማያካትት ዕድገት የቅብብሎሽ ዕድገት ተከታታይ የሆኑ መልካም ለውጦች ሌላ ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ ለውጥን አሰከትለው ማምጣታቸውን ይገልጻል የአርፍዶ ደራሽነት ምንዳ በልማት ወደኋላ የቀሩ ሀገራት በአዳጊነታቸው ምከንያት ወይም ዘግይተው ወደ ልማት ሰለገቡ በዚህ ወቅት የሚያገኙት መልካም አጋጣሚ የከየት መጣን ትርከት አንድ ኅብረተሰብ አፈጣጠሩን ወይም የኋላ አመጣጡን የሚተርክበት አፈ ታሪክ ወይም ትረካ የዳረጎት መንግሥት ማኅበራዊ ደኅንነትን ለማስጠበቅ ቅድሚያ ሰጥቶ ሀብትን መልሶ በማከፋፈል ዘዴ ዜጎችን የሚደጉም መንግሥታዊ ሥርዓት ዐ ፓሸ በቢይ ከሕመጩጽ « የፖለቲካ ተዋስኦ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ምልልሶች እሰጥ አገባዎች ከርከሮች ነቢር ነበብነት ከነባራዊ ሁኔታ የሚነሳ አውነታውን አየዬና አያገናዘበ የሚሄድ አስተሳሰብ ወይም ፍልስፍና ገር ኃይል ከወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ ኃይል ውጭ ያሰ ቀጥተኛ ያልሆነ የተፅዕኖ አቅም ጠጣር ኃይል በወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ ይዞታ ላይ የተመሰረተ የተፅዕኖ አቅም ጉድለት ድርጊቶችን ወይም ሁኔታዎችን ተከትሎ የሚመጣ ጣጣ ጦስ ችግር ውድቀት።