Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

7ቱ የስኬት ሚስጥራት @Bemnet_Library.pdf


  • word cloud

7ቱ የስኬት ሚስጥራት @Bemnet_Library.pdf
  • Extraction Summary

ፀ አሰኃበኋፀፍ ደራሲ ይሀ ፐክ ህበ ካዘከሸ የሦሰኽው መጽፍ ያማሃኛውታም ይአይወምቅ መሰፅ ፉፅኃማሩፍ ይታ ያነዕኔቀ ቁሳፍጋ ደባ ነው ሳቦኙሦ የጄሚዖጭረም ነው። ያርጓታ ቦሃመኑ ሥኑጽሯኦሥፎቅቻ ሃፆቻጋ ቦዖሚቦጣብዑ መራቀፇቻጋ ዕመፇው ውኑኦታ ላይ ያፉሉራሰ። ደሰ ሳርጋ ሰሄፈሃ ዜ ኤ ለሪፈጠሩዝኝ ሰዎቻ ዎዕኛ ነው። ዝሰሀፇዶቻና ግዛዝቦቻ ለጭ የያያሃ ነው። ለዚህ ዛደት ወሳኝ ብን የጀብዱ ማድረግ አዲስ ጎዳናን መፈለግ እና ፈጠራን ለመተግዘር ነተ የሆነ ውስጣዊ ደኅንነትን ይጠይቃል አንድ ፈጽሞ የማያጠራጥረው ተኛ ምናልባትም ሞቅ ደመቅ ያለውን እና የተመቸዎትን ቀጠና በመተው ቺጄ የማያውቁት በረሀ ያህል የሆነውን አዲሱን ፈተና መጋፈጥ የሚዝዎነ መሆኑ ነው ቅንጅት በመሠረቱ በዓለማችን ላይ የትምህርት አቀባበላቸቤ የደከሙ ፈጽሞ ትብብርን የማያደርሦ እና ለማስተማርም አስቸጋሪ የሆኑ ናቸው ወደሚል መደምደሚያ ላይ ተደረሰ በተቃራኒው ደግሞ ደካማ ተብለው በተወሰዱት ተማሪዎች ከንድ ደገሞ የተገኘው ውጤት እጅግ የላቀ ነው። ስቴፈን ኮቪሄ ሃዛ ስኬት ምስጢራት ዘ ስቴፈን ሌ የሽያጭ ማነጀሩ እና ያለፈው ወር ሽያጭ በተራ ቁጥ ጥሩ አማራጭ ነው ተብሉ ሊቀርብ የሚችለው የሁለተኛው ቀዱ በግንኙነቱ እና በክንውነ ስምምነት ላይ በማተኮር የሁለተኛ ተ አቀራረብ በጥቅም ሳይ መዋል አለመዋሉን ማጥናት ነው ።

  • Cosine Similarity

ከምንም በላይ ደግሞ በስብዕናዊ ሥነምግባር እና በባሕሪያዊ ሥነምግባር መካከል ያለውን ልዩነት እንድንረዳ አስችሉናል ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ትልቅነት ኖቶች ከልጄ ጋር የነበረኝ ተሞክሮ አረዳድን አስመልክቼ ያካሄድኳቸው ጥናቶ እና ስለ ስኬት ያነበብኩት ሰፋ ያለ ሥኑጽሁፍ ነገሮች በድንገት ሲክለቱ አሀ ይኹማ እንዲህ ማለት ነው ለማለት የምችልበትን ክህሎት ሰጥቶኛል የስብዕናን ሥነምግባር ሃይለኛ ተጽሰዕና ለመገንዘብም ችያለሁ እኔ አውነት ነው ብዬ ባመንኩት እና ብዙውን ጌዜ ችግርን ለመፍታት በጥቅም ላይ በሚውሉት ጥገናዊ ለውጦች መካከል ያለውን ልዩነትም በግልጽ ለመገ ዘብ ችያለሁ ለምን በሁሉም የሕይወት መስኮች ሳይ ከሚገኙ ሰዎች ጋር እንደሰራሁም በጥልተት ለመገንዘብ ጭምር ችያለሁ ነገር ግን ይህንን ስል የስብዕና ሥነምግባር መገለጫዎችየስብዕና ዕድገት የግንኙነት ክህሎት ሥልጠና እና ተጽፅኖ በመፍጠር ዙሪያ የሚሰጥ ትምህርትና አዎንታዊ አስተሳሰብ ጠቃሚ አይደሉም እያልኩ አይደለም እንዲያውም አንዳንድ ጊዜ እነቪህ ለስኬት እጅግ መሠረታዊ በሆነ መልኩ አስፈላጌ ናቸው ነገር ግን እነዚህ ሁለተኛ ደረሻ እንጂ የመጀመሪያ ደረጃ ባሕሪያት አይደሉም ነው የምለው ምናልባትም ከአያት ቅድመአያቶቻችን የወረስነውን ክህሎት ለመጠቀም በምናደርገው ጥረት ባለማወቅ ራሳችን ላይ ትኩረት ስለምናደርግ መሰረታችንን እስከመርሳት ደርሰን ሊሆን ይችላል አልያም ደግሞ ያልዘራንበት ቦታ ለማጨድ ስንሞክር የመዝራትን አስፈላጊነት ግን ረስተነው ይሆናል ሌሎች ሰዎች እኔ የፈለግኩትን እንዲሰሩ ለማድረግ ስል የተፅዕኖን ስትራቴጂ እና ታክቲክ ብጠቀም መሰረታዊው ባሕሪዬ ግን ችግር ኖሮበት በቋሚነት እና በረጅም ጊዜ አተያይ ስኬታማ መሆን አልችልም የእኔ ግልጽነት የጎደለው አካሄድ አለመተማመንን ይፈጥራል በዚህም የተነሳ የማደርገው ሁለለዚያውም ጥሩ የሚባሉት የግንኙነት ቴክኒኮች በመጠቀም እንኳ የማደርጋቸውእንኳ ጥሩ ነገርን አይፈጥሩልኝም እና ቴክኒካችንን ሕይወት ሊያላብስልን የሚችለው መሠረታዊው ጥሩነት ነው በቴክኒክ ላይ ማተኮር ማለት በትምህርት ዓለም በመሽምደድ ብቻ ለማለፍ መሞከር ነውቋ የሚሸመድድ ተማሪ አንዳንዴ ተሳክቶለት በጥሩ ውጤት ሊያልፍም ሆነ ሊሳካለት ይችላል ነገር ግን ተፈላጊ የሆነውን መስዕዋትነት ቀን ተሌት የማንከፍል ከሆነ በሽምደዳ ብቻ የትምህርቱን ዋንኛ ጽንሰሀሳብ ፈጽሞ ትክክለኛ እና እውነተኛ በሚባል መልኩ ልንጨብጠው አንችልም ከኽ ስቴፈን ኮቬይ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ማሳን እንውሰድ። ለባሕሪ ከእንግሊዝኛው የወሰድነው ዐፀጠ የሚለው ቃል መሠረቱ ከግሪክ ሲሆን ቀደም ሲል በግሪክ ሳይንሳዊ ከአጠቃቀም ነበረው ዛሬ ዛሬ ደግሞ አንድን ሞዴል ወይንም ሃልዮት አረዳድን ወይንም ቀመርን ለመግለጽ እያገለገለ ነው ጠቅለል ባለ መልኩ ሲታይ ዓለምን የምንመለከትበት መንገድ ተብሎ ሊገለጽ ይችላል ነገር ግን አሁን ለተነሳንለት ዓላማ ባሕሪን ለመረዳት ቀላል የሚሆነው መንገድ ልክ እንደ ካርታ አድርጎ ማየት ነው ሁላችንም እንደምናውቀው ከሆነ ጣርታ ማለት ግዛት አይደለም ካርታ በግዛት ውስጥ ያሉ ወይንም ግዛትን የተመለከቱ ነገሮች መግለጫ ነው ባሕሪም እንደዚያ ነው ባሕሪ ፃልዮት ገለፃ ወይንም የአንድ ነገር ሞዴል ነው ለምሳሌም እንበልና እርስዎ በማዕከላዊ ቺካጎ ውስጥ ወደሚገኝ አንድ ሥፍራ መድረስ ፈለጉ በዚህ ረገድ የከተማዋ የመንገድ ካርታ በእጅጉ ም ሙ ጣሙ ስቴፈን ከ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ጊደ ቅ የተሳሳተ ካርታ ቢሰጥዎ። አሥ ነገሮች እንዲህ በፍጥነት ተለዋወጡ ዛራ ዛሬ ብዙ ሰዎች እንዲህ ዓይነት ቅጽበታዊና ድንገተኛ የባሕሪና የአመለዛዘት ለውጥ ይታይባቸዋል ይህ የሚሆነው ግን ለሕይወት አስ የሆነ ወይንም አጣዳፊ የ ክስተት ከመምጣቱ በፊት ቅ ዘሌላ በኩል ደግሞ አዲስ ሚ ወይንም አያት አስተዳዳሪ ወይንም መሪ ሲሆኑ ወዘተም ይኹ ዓይነቴ ለውጥ ይከሰታል አንድ ግልጽ የሆነ ነገር አለ በአንፃራዊነት ሲታይ ትንሽ የሚባል ወይንም መጠነኛ ብቻ ለውጥ በሕይወታችን ማምጣት ከፈለግን ምናልባትም በአተያይ እና በአመለካከታችን ላይ ማተኮር ይኖርብናል ትልቅ ለውጥ ማምጣት ከፈለግን ግን በመሠረታዊው ባሕሪያችን ላይ ለውጥ ልናመጣ ግድ ይለናል ተሬም ያለውን እንመልከት በክፋት ቅጠል ላይ ሲርመሰመሱ ለምናያቸው ሺዎች መሰረት የሚመራቸው አለ ሦሉ አንድ ከስረ በሕይወታችን ሥርነቀል ወይንም ትልቅ የሚባሉ ለውጦችን እና መሻሻሎች ማምጣት የሚቻለን በዋናዎቹ ባሕሪያቶቻችን ላይ ጠንክረን ስንሰራ ለው ድሚያ የሰጧቸው ነገሮች ወደኃላ ይሽቀነጠራሉ ሆነ ቀውስ አልያም አደጋ ሲከሰት ነው ያን ጊዜያ ና ሲኖራቸውለምሳሌም ባል ሚስት ወላኔ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ ማየት እና መሆን አንድ እርግጠኛ የምንሆገበት ነገር አለ። ይልቅ እነዚህ መርሆዎች የእያንዳንዱ በአሁን ሰዓት ሕልውናውን ጠብቆና ብዙ ተጉዞ የሚገኝ ሃይማኖት አካል ናቸው በእያንዳንዱ ዘመን ተሻግሮ በመጣ ፍልስፍናም ሆነ ሥነምግባር ውስጥ የምናገኘው ነው በቀላሉ ሊታዩ የሚችሉ እና በማንኛውም ግለሰብም ሊረጋገጡ የሚችሉ ናቸው እንዲያውም እነዚህ መርሆዎች ወይንም የተፈጥሮ ሰባቱ የስዜት ምስጢራት ስቴፈን ኮዜይ አካል አንደሆኑ ያህል ነው የሰው ልጅ ንቃተ ሆኑ ያህል ነው በእያንዳንዱ የሰው ልጅ ሕጎች የሰው ልጆ የኮንዲሸቨኒንግ በአንዳንዶች አምነት ማጉደል የተነሳ ህሊና የሰው ልጅ ተፈጥሮ አካልም የ ይመስላልምንዖም እንህ ውስጥ ያሉ ሕልውናቸው ቢለያይም የክ ክዚህ አንፃር እገደምሳሌ የፉኦሐ እና ላጄሰኑሁኦ ጽገሰሀሳቦቸቻችን መሠረት ታዳጊ ሕጻናትን ብንወስድ እንኳ ምንም ሌላ ተቃራኒ ስለሆነው ሃህቃፉ ላንሳ የሆነ የተቀረሁበት መንገድ ሳይኖር ይኹንን አስተሳሰብ አስመልክኮ ተፈጥሯቄዌ የሆነ ግምትና እውቀት ያላቸጡ ነው የሚመስለው እርግጥ ነው ይኺ የአግባብነት ጽንሰ ሀሳብ በተለያየ መልኩ ነው ትርጓሜ የሚሰጠው እና የሚገኘውም ጽንሰሀሳቡን አስመልክ። እርግጥ ነው እነዚህ መርሆዎች እንዴት ልንቀዳጃቸው እንደምንችል እንዴት ትርጓሜ አንደሚሰጣቸው ወዘተ በተመለከተ ብዙ ጥያቄ ሊያነሱ ቢችሉም መርሆዎቹ በመኖራቸው ዙሪያ ግን ተፈጥሯዊ የሆነ እውቅና አለ ካርታዎቻችን እና ባሕሪዎቻችን ከእነዚህ መርሆዎች ወይንም ከተፈጥሮ ሕግ ጋር ይበልጥ በተቆራኙ ቁጥር ትክክለኝነትና በጥቅም ላይ መዋል የሚችሉ የመሆን ዕድሳቸውም የቪያኑ ያህል ይሰፋል ትክክለኛ ካርታዎች ዘለዓለማዊ በሆነ መልኩ የግል አስና የማህበራዊ ውጤታማነትን ያጎናጽፉናል ኢው ስቴፈን ኮቬይ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት የዕድገት እና የለውጥ መርሆዎች ግባር አንዱ አንፀባራቂ ገጽታው ማለትም የሕዝብን ቀልብ ራት ያለው ትርን ለማግኘት ፈጣን እና ቀላል የሆነ መንገድን ስለሚያዘጋጅልን ነው ይኹም ሲባል ግለሰባዊ ውጤታማነት እና ከሌሎች ሰዎች ጋር ደግሞ የዳበረ እና ጥልቀት ያለው ግንኙነትን ያጎናጽፋል። አንድ ሰው ራሱን ችሎ ምክንያት በማቅረብ ነገሮችን ከመከወን ይልቅ ጥንካሬን ባበደረው አካል የሚመራ እንደሆን እና ራሱን እንዳይቸል ያደርገዋል ውስጣዊ ዕድገትና ዲሲፕሊንንም ባጭሩ ይቀጫል ከዚያም ሲያልፍ ደግሞ ተለቅ ባለ ደረጃው በንንኙነት ውስጥ ድክመትን ይፈጥራል መተባበር በፍርሀት ይተካል በዚህ ጊዜ በግንኙነቱ ውስጥ ያሉት ሁለቱም ሰዎች ራሳቸውን ለመክሳከል የሚፈልጉና በዘፈቀደ የሚመሩ እንዲሆኑ ያደርጋል በወቅቱ እኔ ትንሽ የተሻለ ብስለት ቢኖረኝ ኖሮ በራሴ ውስጣዊና ተፈጥሯዊ ጥንካሬማለትም መረዳት እና ልጄን ለመውደድ እና ኮትኩቶ ለማሳደግ ባለኝ ክህሉት ላይ በመመካት ልጄ የራሷን ውሳኔ በነፃነት እንድታደርግ ፈቅጄ ቢሆን ኖሮ ምናልባትም ምክንያታዊ ለመሆን ሞክሬ የልጆቹን ትኩረት በአንድ እድግ በተሻለና ይበልጥ አስደሳች በሆነ ጫወታ ላይ እንዲሆን ማድረግ በቻልኩ ነበረ በልጄ ላይ ያን ያህል ስሜታዊ መሆኔም ፈጽሞ አላስፈላጊ ነበረ ከዚህ የቀሰምኩት አንድ ትልቅ ትምህርት ቢኖር ልጆች ከኽ ዘሀ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ አንድ ጊዜ አንድን ነገር በባለቤትነት የመያዝ ስሜት በውስጣቸው ከዳበረ ነነ ሆነው ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ እንዲሁም በቅጽበትም እንኳ ለሌላጡ እንደሚያጋሩ ነው እኔ ያለኝ ተሞክሮ የሚያሳየው ለማስተማርም ሳለማስተማርም ጊዜ ያለ መሆኑ ነው ግንኙነት ጫና ሲኖረውና የመተጋገልና በስሜት እልህ መጋባት ባለበት ሁኔታ ለማስተማር መሞከር የራስን ግምትና ዳኝነት በሌላው ላይ ከመጫን እና ተቀባይነትን ከማጣት በቀር የሚፈይደው የለም በሌላ በኩል ግን ግንኙነቱ መልካም በሆነ ጊዜ ልጃችንን ነጠል አድርገን ለብቻው ወስደን ለማስተማር መምከር ትልቅ ተጽዕና ይፈጥራል በሌላ በኩል ደግሞ አንድን ነገር በባለቤትነት የመያዝ ስሜት ከእውነተኛ ሆየማጋራት ስሜት ቀድሞ መምጣት ሳይኖርበት አይቀርም ብዙ ሜካኒካዊ በሆነ መንገድ ብቻ የሚሰጡ ሰዎች ወይንም ደግሞ በጋብቻና በቤተሰባቸው የሚሰጡና የሚጋሩ ሰዎች ራሳቸውን መቁጣጠርን የራሳቸው ዋጋ ማንነት ወዘተ የሚባል ነገር የሌላቸው ናቸው ልጆቻችን እንዲያድጉ ከልባችን መርዳት ከፈለግን ግን በትዕግስት በባለቤትነት የመቆጣጠርና የመያዝ ስሜትን እና የመስጠትና የማጋራት ዋጋንም እንዲረዱ ራሳችንን ምሳሌ እያደረግን ማስተማር ይናርብናል ችግሩን የምናይበት መንገድ ነው ችግሩ ሰዎች መልካም ነገሮች በግለሰቦች በቤተሰቦች እና በድርጅቶች ውስጥ በጠንካራ መርሆዎች ላይ ተመስርተው ሲከናወኑ ሲያዩ ይማረካሉ ይኹንን መሰሉን ግለሰባዊ ጥንካሬ እና ብስለት ያደንቃሉ እንዲህ ዓይነቱ የቤተሰብ አንድነት እና የቡድን ሥራ እና ቅንጅታዊ የድርጅት ሥራ እጅግ የሚያስደምም ነው እናም ሰዎች እንዲህ ዓይነቱን ስኬት በሚያዩበት ጊዜ የሚጠይቁት ቅጽበታዊ ጥያቂ በራሱ ስሜታቸውን ያንሀባርቃል እንዴት ተሳካላችሁ ባካችሁ። አንዱ ሰባቱ የስኩት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ ላው። መሻት ደግሞ በሌላ በኩል መነሳሳት ነው ይህም ሲባል ደግሞ ማድረግ ያፅጎሃ ፍታ ነው አንድን ነገር በሕይወታችን ልምድ ለማድረግ እነዚህ ሶስቱ የግድ አስፈላጊ ናቸው ለምሳሌም እእ ከሥራ ባልደረቦቼ ከባለቤቴ እንዲሁም ከልጆቼ ጋር ባለኝ ግንኙነት ውጤታማ ልሆን እችላለሁ ለምን ቢባል በቀጣይነት እና ተከታታይነት የማስበውን እነግራቸዋለሁ ነገር ግን ከልቤ አላደምጣቸውም አናም ለሰው ልጅ ግንኙነት ትክክለኛ የሆኑ መርሆዎችን ካልፈለግኩ በ ምን ማድመጥ እንደምፈልግም ጎጎውፇው እችላለሁ ር በመር በከፍተኛ ዓላማ ሊነሳሳ የሚገባው ድርጊትም ነው የሚያውቁ ከሚመስልዎት ቆ ዘዚ ርክኳከ ምም ታፓታ ስ ክሥ ሬ ስቴፈ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ን ኮቪደ ት የሜገኝ ነው ይኹ ዛደት ግን ዛ ሚያውቁት ቅድሚያ በመስጠት የሚገ ኹ ሂድ ግ ደነታ ተሯራል የሕልውናችን ዓላማ እና አወቃቀር ይባላል ደስተዥኑ ደግሞ ቢያንስ በተወሰነ መልኩ የመሻት ፍራ አና ዳሥዎፖ ለማጠቅ የምንፈልገውን ያ ወይንም ቐነጎ ቀነ ለምናውቀው መስሰዋት እንደማድ ረገ ተደርጎ ይተሪጎማል የብስለቱ ቀጣይነት ተነጣጥለው የሚገኙ ቀመሮች አይደሉም ከተፈጥሮ የዕድገት ግንኙነት ውጤታማነት የሚሄድ ሰባቱ ልማዶች ህጎች ጋር በመጣጣም ለግለሰባዊም ሆነ ለማኅበራዊ ከአንድ ደረሻጃ ወደ ሴሳው እያደገ ፅድገት ጠቃሚ ነሃሆነነ ተከታታይነት ያለው እና በከፍተኛ ደረጃ የተቀናጀ ዘዴን ያዘጋጁልናል በበስለት ቀጣይነት መርህም በመታገዝ ከፇፅኝታ ወደ መሦጋሃ ያሸጋግሩናል እያንዳንዳችን ሕይወትን አሀዱ የምንለው በሕፃንነታችን ነጡይኹን ጊዜም በሌሎች ላይ የግድ ሃጆ ሆነን ነው እንዲህ በሌሎች ላይ ጥገኛ ሆነን የምናገኘው እንክብካቤ ባይኖር ለጥቂት ሰዓታት አልያም ግፋ ቢል ለጥቂት ቀናት ብቻ ነው በሕይወት የምንቁየው ከዚያ ደግሞ ቀስ በቀስ በተከታዮቹ ወራትና ዓመታት ይበልጡኑ በሌሎች ላይ ጥገኛ መሆናችን እየቀረ እና እየቀነሰ ይመጣልበአካል በአዕምሮም ሆነ ስሜታዊ በሆነ መልኩ ከዚያም በገንዘብራሳችንን ሙሉ በሙሉ እስክንችል ድረስ ፅድገታችን እና ብስለታችን ሲቀጥልም ይበልጡኑ ግልጽ የሚሆንልን ተፈጥሮ ባጠቃላይ አንዱ በሌሳው ሳይ የሚመካ እና ዖያሚሦጋ መሆኑ ነው በሌላ በኩል ደግሞ ግልጽ የሚሆንልን ተፈጥርን ማለትም ማኅበረሰብን ጨምር ሁሉ የሚቆጣጠርና የሚገዛ አንድ የሥነአካባቢያዊ ሥርዓት መኖሩ ነው የተፈጥሯችን ከፍተኛ የሚባሉ ሀብቶች ከሌሎች ጋር ከሚኖሩን ግንኙነቶች የሚመነጩ መሆኑን እገረዳለንይህም ሲባል የሰው ልጅ ሕይወት አገዱ ለሌላው በማስፈለግና በመተጋገዝ ላይ የተመሠረተ መሆኑም ግልጽ ይሆናል ከሕፃንነት ወደ ጉርምስና የምናልፍበት ዕድገት በተፈጥሮ ሕግ ላይ የተመሰረተ ነው የፅድገት የተለያዩ መገለጫዎች አሉ ለምሳሌም ያሀል ሙሉ የአካል ብስለት ላይ ስንደርስ የግድ በተመሳሳይ ጊዜ ስሜታዊ እና ን ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ አዕምሯዊ ብስለት አለን ማለት አይደለም በሌላ በኩል ደግሞ የአንድ ሰው ጥገኝነት ያ ሰው ወይንም ያቺ ሴት በስሜትም ሆነ በአፅምር ገና ካላዊ ሪች ነውነች ማለት አይደለም ጥሃኀንታ ለጋፉ ለእኔ ልዳበ ለ ብስለት ቀጣይነት በምንነጋገርበት ጊዜ ታተስፈልገኛለህ ፉ በእኔ ነው የምታልፈው ለጋፉ ለእኔ ባትሆነኝ በኋላ ጥፋተኛ አደርግሀለሁ በሚለው አስተሳሰብ ላይ የተመሠረተ ሆኖ ናገኘዋለገ አክ ጋገዝ ደግሞ የጳኔ ባሕሪ ነው አኔ ሳደርገው እችላለሁ ብሎ ይጀምራል ለኔ ኃላፊነት ይሰማኛል ዳኔ መምረጥ እችላለሁ ይላል መተጋገዝ ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ የእላፃም ባሕሪ ነው። ሽ ታል ራስን በማጎልበትና ስብዕናን በማሻሻል ላይ የተደረጉ በርካታ ኮናቶ ን እንውሰዴ ር ግንኙነት መፍጠርን ሀሳብን መግለጽን የቡድን ኞቹ ከሌሎች ጋ ፈፈ ውን እና ትብብርን ልክ አነስ ያለ ብቻ ዋጋ እገዳላቸው አድርገው ነው ኅሯቸው ር ገን እበ ራስን በመቻል ዙሪያ ያለን ትኩረት ራስን ባለመቻል ወይንም ጥገኝነት ላዕ ክምናነሳው አሀፋ ብቻ የመነጨ ነጡ ብዙም ያልተብራራውና የማይታወቀው ራስን የመቻል ጽንሱሀሳብ ለብዙዎች ራስን አለመቻለን በይንም በሌሎች ላይ መመካትን አሽቀንጥረው እንዲጥሉ ይገፋፋቸዋል በዚህ የተነሰም ጽንሱሀሳቡን ከራስ ወዳድነት ጥቅም አንናር ብቻ በመመልከት ዛራ ዛራ ብቡዎች ጋብቻቸውን ሲተዉ ልጆቻቸውን ሲበትኑ እንዲሁም ማንኛውንም ዓይነት ማኅበራዊ ኃላፊነትና ግዴታ ሲጥሉ እንመለከታለገራስን በመቻል ስም እርግጥ ነው ያለንበትን ሁኔታ መቀየር ግድ ይለናል ነገር ግን ራስን ያለመቻል ችግር ከግል የብስለት ችግር ጋር የተያያዝ እና ከሁናቴዎች ጋርም ብዙ ጥምረት የሌለው ነው የተሻለ ሁኔታ ሳይ ሆንም እንካ አለመብሰል እና ራስን አለመቻል ሲዐኑ ይታያል እውነተኛው ራስን የመቻል ባሕሪ ሌሎች እንዲያደርጉብን ሳይሆን እኛ ፈፃሚ እንድንሆን የሚያስችለን ነው በሁኔታዎች እና በሌሎች ሰዎች ላይ ካለን አኑል መንጠላጠልና ጥገኝነት ነፃ በማውጣት ዋጋ ወዳለው አንድ ዓላማ ያደርስናል ይሁን እንጂ በውጤታማ ኑሮ ውስጥ ዋናውና ሊደረስበት የሚገባው ግብ አይደለም ራስን የመቻል አስተሳሰብ በራሱና ብቻውን ከሌሎች ጋር መተጋገዝን ማዕከል ላደረገው አኗኗር በቂ አይሆንም ራሳቸውን የቻሉ ሆነው ነገር ግን በራሳቸው ለመሄድና ለመከወን ብስለቱ የሚጎድላቸው ሰዎች ምናልባትም በግል ደረጃ ጥሩ አምራቾች ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግን ጥሩ የቡድን መሪዎች መሆን አይችሉም በትዳር በቤተሰብ ወይንም በድርጅታዊ ዕውነታዎች ውስጥ ስኬታማ ሊሆኑ በሚችሉበት መልኩ የአብሮ መኖርና መተጋገዝን ባሕሪና ጽንሰሀሳብ አለተለማመዱም አይደለም አንዳለ ሆና የአሁኑ ጊዘ ስዛቱ ስከ ሦስጤራት ስቴፈን ዞቬይ በተፈጥሮዋ በከፍተ ደረጃ መተጋገዝን እና አብር መኖርን ጋለች ከፍተኛ የሆነ ውጤታማነትን ራስን በመቻል ብቻ ለማግኘት ን ር ቴኒስን በጎልፍ ክለብ ውስጥ ለመጫወት ነመፈለግ ያህል ነው ሥ ሆ ም መሣሪ ህና ከመተባበር ራስን ከመቻል ጋር ሲነህር ይበልጥ ብስለትን የተሞላ መየተጋሸ ትም ያለው ጽንሱሀሳብ ነቦ ለምላሌም እኔ በአዛላዊ ሁኔታዬ ር ጋር ትብብር ቢኖረኝ ራሴን ሃቻልኩና በራሴ መሄድ የምችል ነቫ ሉስ እ እና እርስዎ አብረን በመስራት እኔ ብቻሩን ሰርቼ ላገኝ ነር ሁ በላይ ልዓመጣ እንደምንችል እንንነዘባለን እኔ በስሜት ከሌሉች ከምች። ይኹ ቅደም ተከተል ደግሞ አንድን ዘር ሳገዘራ ማጨድ ወይንም ምርት መሰብሰብ እንደማናስቀድም ያህል ነው ከፀስጥ ወደ ውጭ ነው የሚመነጨው በትክክል እና እውነተኛ በሚባል መልኩ ራስዎን የቻሉ ሲሆኑ ውጤታማ ለሆነው ትብብር ጥሩና ጠንካራ መሠረት ላይ ይሆናሉ በ ህዝባዊ ድል ውስጥ የሚካተቱትን የቡድን ሥራ ትብብር እና ግንኙነት ለመመስረት ትክክለኛው የባሕሪ መሠረት ይናርዎታል ነር ግን ያ ሲባል በ ልማድ እና ላይ ከመስራትዎ በፊት በቀዳሚዎቹ ሶስቱ ልምዶች ማለትም ልማድ እና እንክንየለሽ ዘሌሎች ዛለው መልኩ ሀብት እና እም መተባበርና መ ስቴፈን ከዚ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ት ተክተሉን ማወቅ ዕድገት ሆን አለብሥ ማለት አይደለም ቅደም ሱን ጣ ይበልጥ አስተማማኝ እና ውጤታማ በማድረተ ረገድ ይረዳዎታል ደሀክ ስለ ግን ልጣድ እና ን አስ ብቸኛ አድርገው ዐይንም አግልለው ይቆዩ አያልኩ አይደለም አርስሥ መተጋገዝ እውነታ በሆነባት ዓለም ውስጥ እንደመገኘትዎ መጠ ያንን ዓለም ክፅለት ወደ ፅለት ሊኖሩበት ይገባል ዓለም ለጣሄሪጪበ ችገሮች መሰሪፖሥፎ ፆትቀቱያጋ ዖያሄለሪ ሦዳቅ ርከ ርከጩርፎና ርህሀ ሊያደበዝዙ ይችላሉ ማንነትዎ መረዳት በእያንዳንዱ የመተጋገዝ ግንኙነት ላይ ተጽዕና የሚፈጥር ሲሆነ ከዚህም በተጨማሪ ትኩረታችንን በጥረታችን ላይ ሰማድረኘና ተከታታይነኑ እና ወጥነት ባለው መልኩ ከተፈጥሮ ሕግ ጋር የሚሄድ ዕድነትን ለማምጣትም ያግዛል ኛው ልማድ የመታደስ ልማድ ነው ይኹ ደግሞ ተደጋጋሚነት ያሰው የተመጣጠነ እና አራቱን መሠረታዊ የሕይወት ባሕሪያትን መታደስ የሚያመለክት ነው በሌላ በኩል ደኘሞ ቀሪዎቹን ልማዶች በሙሉ አካትተና አቅፎ ሆያዝም ነው አያንዳንዱን ልማድ በቀጥታ ወደ ሳይ በሚደረገ የፅድገት ጉዞ እንድናውቀዋው የሚረዳ እና ተከታታይነት ያሰው ዕድገትን የሚያጎናጽፈን ክጊዜ ወደ ሂዜም ከፍ ዐዳላና ወደ ሳቀ አንድ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚያስችለን መጓሻል ሄደት ነው በሚቀጥለው ገ ሳይ ሆቀረበው ዲያግራም በሰባቱ ልማዶች መካዘል ያሰውን ተክታታይነት እና አንዱ ከሌሳው ጋር የሚሄድ መሆኑኑን ሥዕላዊ በሆነ መንገድ ለማሳየት የቀረበ ነው ይኹ ሥዕላዊ መግለጫም እየቀጠለን በመፄሎ በልማዶች መዛከል ያለው የቅደምተከተል ግንኙነት እና ቅንጅታቸውን ስንመሰከት ዖበለጠ የሚጠቅመን ይሆናል ውጤታማነት ሲተረጎም ሰባቱ ልማዶች ያቃጨታማኑዕታ ልማዶች ናቸው። በቃ ና አሁኑኑ እንሂድ እናም ሄፄድን አጠገቤ ተቀምጣ የፊልመን ባሕሪያትና ጭብጥ አስረዳቺኝ እኔም ከልቤ ተማሪዋ አድማሟ ሆፔ ፃየሁ በጣም የሚገርምና ማራኪ ሀሳብ ያለው ጭብጥ ነው በፊልሙ ውስጥ ዋንኛ ጭብጥ ሆኖ የሚታየው የጄዲ አስተምህርት ፍፁም አዲስ የሜባል ባሕሪ ሲሆን በተለያዩ ሁናቴዎች ውስጥ ተግባራዊ የሚሆንበት መንገድ ፍንትው ብሉ እዚያው ታየኝ ይኹ አሁን የጠቀስኩላችሁ ተሞክሮ አስቀድመን ያቀድነው የ ፆ ፕሮግራም አይደለም ከዚያ ይልቅ ቀደም ሲል ዞር ብለን የገለጽነውን ደስ በሚሜል አጋጣሚ የመጠቀም ተሞክር ነው ከፍተኛ ትስስርን ፈጠረልን ከፍተኛ እርካታንም አጎናፀፈን ነገር ግን እኛም ብንሆን ወርቃማዎቹ ዕንቁላሎች ማግኘታችን አልቀረም ዝዬዋም ዕንቁላሎቹም ያሉበት ቆንጆ ተሞክሮ ነው ስባቱ የስኩት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ ድርጅታዊ የማምረት አቅም ዞር የማንኛውም ትክክለኛ መርህ ጉልህ ዋጋን የሚሜያሳይ ገጽታ ክክለኛ መሆነ እና በተለያዩ ሁናቱዎች ጡስጥ ሊሰራ መቻሉ ነው ማለም ጤህ መጽሐፍ ውስጥ እነዚህ መርሆዎች በድርጅቶች በቤተሰቦች እንዲሁም በግለሰቦች መን እንደሚሰሩ ላሳያችሁ እወዳለሁ ሰዎች በድርጅታቸው ውስጥ አዛላዊ ቋሚ ገብረቶችን በሚጠቀሙበት ቀደም ብለን ያነሳነውን የ ዩር እና ዞ መመጣጠን ማስጠበት ሲያቅታቸው ድርጅታዊ ውጤታማነታቸው ይቀንስና የመጨረሻ ውጤቱም የዝዬዋ መሞት ይሆናል ለምሳሌም እንበልና እንደ ማሽን ያለ አካላዊ ቋሚ ንብረት ያለው ስው ለአለቁቹ ጥሩ ነገር ለማላየትና ስሜታቸውን ለመማረክ በእጅጉ ይፈልግ ይሆናል ምናልባትም ይህ ሰው የሚሰራበት ኩባንያ በፈጣን የዕድገት ደረጃ ላይ የሚገኝና የሠራተኞች ሹመትም የሚጧጧፍበት ጊዜ ላይ ይሆናል ያለው በመሆኑም ይኹ ሰው ለመረሄና ምጥ ፀኒጠ በሚባል ደረጃ ምንም ሳያርፍና ማሽኑንም ሳያስጠግን እና እረፍት ሳይስጠው ያመርታል በላይ በላዩ ምርቱ እጅግገ በመጨመሩ የተነሳ ወጪ ቀንሶ ትርፍ ደግሞ ያሻቅባል። ለመጀመሪያዎቹ ሶስቱ ልማዶችማለትም የግል ድሎች ልማዶች ለምንላቸውየሰውጥ በርን የመክፈቱ ዋንኛውና የተጣራው ውጤቱ በራስ መተማመንን እጅግ ከፍተኛ በሆነ መልኩ መጨመር ነው በመሆኑም ራስዎ ይበልጥ ጠለቅ ባለ እና ትርኑም ባለው መልኩ ማወቅ ይጀምራሉ ማለትም ተፈጥርዎን ውስጣዊና ጥልቅ እሴቶችዎን እንዲሁም ለየት ያለውን የአስተዋፆ ማድረግ ክህሎትዎ በእነዚህ እሴቶችዎ ውስጣዊ ማንነትዎ ሃቀኝነትዎሥ ቁባኮርዎ እንዲሁም በውስጣዊ መመራትዎ ሲናሩ ሰላምና ደስታን ይጎናፀፋሉ ራስዎን ከውስጥዎ መተርጎም ይጀምራሉ ሰዎች ስለ እርስዎ የሚሏቸው ነገርች ያነሰ ዋጋ ብቻ ይኖ ራቸዋል እናም በጣም በሚያስገርም መልኩ ደግሞ ሌሎች ስለ እርስዎ የሚሉት አነስ ሰዘሠ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ በለ መልኩ ብቻ የሚያስጨንቅዎ ሲሆን ሌሉች ስለ ራላቸ ር ለለሚኖሩበት ዓለም ምን እንደሚሉ ይበልጥ ማለብ የሚጀምሩ ሚፈ ነው። ስለ እነዚህ ነገሮች ማሰብ መቻላችን በራሱ ከእንሰሳት ይለየናል ራስን ማወቅ ራቅ ብለን ቁመን ራሳችንን የምንመለከትበትን መንገድም ለመገምገም ያስችለናልማለትም የራሳችንን ባሕሪ ይኸ ባሕሪ ደግሞ ለውጤታማነት ከሁሉም በላቀ ሁኔታ መሠረታዊ የሚባለው ነው ባሕሪያችንን እና ምልከታችንን ብቻም ሳይሆን ሌሎችን ሰዎች እንዴት እንደምንመለክት ይወስንልናል የሰውን ልጅ መሠረታዊ ተፈጥር አስመልክቶ ያለን ካርታም ነው ፅውነት ለመናገር ከሆነ ራሳችንን እንዴት እንደምንመለከት እንዲሁም ሌሉችን ግምት ውስጥ እስክናስገባ ድረስ ሌሎች ራሳቸውን እንዴት እንደሚመክከለቱም ሆነ ስለራሳቸው ምን ዓይነት ግምት እንዳላቸው ማወቅ አይቻለንም እናም በዚህ አላዋቂነታችን በእነርሱ ባሕሪ ላይ የራሳችንን ፍላጎት እንጭናለንራሳችንንም ትክክለኛ ብለን እንጠራለን ይ ደግሞ በክፍተኛ ደረጃ የግላችንን ዕምቅ ኃይል የሚወስን ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ከሌሎች ጋር ግንኙነት ለማድረግ ያለንን ክህሎት ላይም ተጽዕኖ ያመጣል ነገር ግን የሰው ልጅ ካለው ልዩ የሆነው ራስን የማወቅ ክህሎት አኳያ ባሕሪያችን ዕውነታን ወይንም መርህን መሰረት ያደረገ አልያም ደግሞ በሁኔታዎች የሚመራ መሆን አለመሆኑን ማጣራትም እገችላለን ማኅበራዊው መስታወት ስለራሳችን ያለን እይታ ከማኅበራዌው መስታወትማለትም አሁን ከምንገኝበት ማኅበራዊ ምልከታ ከማኅበረሰቡ ግንዛቤና አረዳድ እና በአካባቢያችን ካሉ ሰዎች አስተያየትብቻ የሚመነጭ ከሆነ ስለራሳችን ያለን አስተያየት ልክ ዕብደት በበዛበት ፌሽታ በቀለማት ባሸበረቀ መስታወት ራሳችንን እንደምናየው ይሆናል ሰባቱ የስኩት ሦስሪት ያፕ ፕዯ ጨ። ውስጣዊ የሆነ የፃቀኝነት ስሜትን እናጠናክራለገ ይኹም ደግሞ ራሳችንን ለመቆጣጠር የሚያስችለን ራስን የማወቅ ስሜት ነው ከቢህም በተጨማሪ ደግሞ ለራሳችን ሕይወት የበለጠ ኃላፊነት ለመሸከም የሚያስችል ጥንካሬም ነው ቃሎችን ስለራላችንም ርክኳከ ሥመ ኤቃ ሰባቱ የክት ምስጢ ሙ ንዘይ ከ ስባቱ የስኩት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ ሌሎችም በመግባትና በመጠበቅ ትንሽ በትንሽና ቀስ በቀስ የክብር ስሜታችን ሼ ማለትም ፍን ሓዳ ን በ ዳችን እየበለጠ ይመጣል ሌሎችን ድክመት ሑታ ስሜት ይመልከቱ እንገ ለራላችን አሩ ለሌሎች ቃል የመግባትና የመጠበቅ ኃይል መሠረታዊ ቼ አይመልከቱት እነርሱ ያላደረጉት ወይንም እ ደደ ስ የሆኑትን የውጤታማነት ልማዶች የማጎልበት ምሰሶ ነው ዕውቀት ነገር አይደለም ቁም ነገሩ ዋናው ቁምነገር የእርስዎ ለነገሩ የሰጡት ምላሽ ክህሎት እንዲሁም መሻት በሙሉ ልንፃጣጠራቸው የም ንችላቸው ነገሮች ቼ እና ምን ማድረግ አለብዎ የሚለው ነው ያ ሀሳብ ነው ችገሩ ናቸው የሶስቱን መመጣጠን ለማሻሻል ከፈለግን በማንናውሃ ከእክሄ ትንሽ የምትባለዋን ነባነታቸውን ከቀን ወደ ቀን የሚጠቀሙባት ስዎች ቀስ በአንዱ ላይ መስራት እንችላለን በእነዚህ በሶስቱ መካከል ያለው የጋራ ቹ በቀስ ያቺን ነፃነት እያሰፏት ይመጣሉ ይኺንን የማያደርጉ ሰዎች ደግሞ ያ መገናኛ ሰፋ ባለ ቁጥር እነዚህ ልማዶች የተመሰረቱባቸውን መርሆዎች ነነነታቸው ሲገፈፍ እና ሲቀልጥ ይመለከቱታል። ውስጣዊ ዋጋዋ እጅግ የሜደነቅ ነው በዐይኖቿ ውስጥም ድንቅና ጠንካራ ባሕሪ አስተዋዖ የማድረግ ስሜት እንዲሁም አገልግሉት ፍቅርና ለሌሎች መጨነቅ ይታያሉ ይኹንን ጉዳይ አስመልክቶ በርካታ ሰዎችን ከዚህ አጋጣሚ በጊላ በሞት እና በሕይወት አጣዳፊ ሁኔታ ውስጥ ሆነው የሚደነቅ ጥንካሬን ማሳየት ስሰቻሉ ለሌሎችም ወቅታዊ ሁኔታን በማለፍ የጥንካሬ ተምሳሌት መሆን እንደሚቻል ያሳዩ ሰዎችን ሲመለከቱ ስላደረባቸው ስሜት ጠይቄያቸዋለሁ ብዙዎቹ የመንፈስ ጥንካሬውን እንዳደነቁ መነሳሳትንም እንደፈጠረባቸው ነው የሚናገሩት ቪክቶር ፍራንክል በሕይወታችን ሶስት መሠረታዊ የሚባሉ እሴቶች እንዳሉ ይናገራልየተሞክሮር ማለትም እኛ ላይ የሚሆነው የፈጠራ ወይንም እኛ የምናመጣው እንዲሁም የባሕሪ ማለትም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የእኛ አፀፋ አኒ በግሌ ከተለያዩ ሰዎች ጋር ያለኝ ተሞክሮ ፍራንክል ያለውን የሚያረጋግጥ ነውይህም ሲባል ከሶስቱ መሠረታዊ እሴቶች ከፍተኛ የሚሆነውን ስፍራ የሚይዘው ባሕሪያዊው መሆኑ ነው በሌላ አባባለ ትልቁና ዋንኛው ክክር በሕይወታችን ለሜገጥመን ነገር ያምጋሰጠው ለ ት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ ቸጋሪ ሁኑታዎች ብዙውን ጊዜ የባሕሪ ለውጥን ይፈጥራሉ። አስፈላጊውን ለቅሳት ሰማድረገኮ የሚነሰሉ በትክክለኛ መርህ የሚዐኑ እንዲሁም የሚጠ ውን ከውነጤ የሚገኙ ናቸው መቼም ቢሆን ከቤተሰባችን አንዱ ት አቋም ሲይዝ እና ሌላ ሰው ሥራውን አንዲ ተነሳሽነትን ተጠቀም እንለዋለጉ ቅቀ ቁ ሠ እንዲወስዱ መገፋፋት ክብራቸውን ዝቅ ማድረግ ላይሆን እንዲያውም ገንቢ ነው ለሕይወትና ለድርጊት ኃላፊነትን መውሰድ የሰው ልጅ ተፈጥሮ ነው እንዲህ መሰሉን ነገር ለማድረግ የሚያስቸሉን ጡንቻዎች ምናልዛትም ደንዝዘው አለሥራ ተቀምጠው ይሆናል እገዲ በተፈጥሮ ግን አሉን የሌሎች ሰዎችን መሰል ተፈጥሯዊ ባሕሪ በማክበር ቢያንስ ግልጽ ምንም ዓይነት አጓጉል ትርጉም ያልተስጠው እና ሁሉም የሚያሳይ ማኅበራዊ መስታወት እንሰጣቸዋለን እርግጥ ነው የአንድ ሰው የብስለት ደረሻ ከግምት ውስጥ ሊነገባና ሊታይ ይገባዋል ለምሳሌም በስሜታቸው ጥገኛ ከሆኑ ሰዎች ከፍተኛ የፈጠራ ትብብርን ልንጠብት አንችልም ነገር ግን ቢያንስ ቢያንስ መሠረታዊውን ባሕሪያቸውን ማረጋገጥ እና ፅድሉን እና ተነሳሽነቱን በመውሰድ ራሳቸውን ችለው እንዲጠቀሙ መገፋፋትም እንችላለን አድራጊ ዐይንም ተደራጊ መሆን ተነሳሽነትን በሚወስዱና በማይወስዱ ሰዎች መካከል ያለው ልዩነት ልክ የቀን እና የሌትን ያህል ነው አሁን ይህንን በምልበት ጊዜ ከ እስከ ስለሚሆን የውጤታማነት ልዩነት አይደለም እያወራሁ ያለሁት ይልቅ እያወራሁ የምገኘው በግምት ከክ በላይ ስለሆነ ልዩነት ነውብበተለይም ደግሞ ተነሳሽነቱን የሚወስዱት ከሌሎቹ አንፃር ሲታዩ ብልህ አዋቂ እና የሌሎችን ስሜት የሚረዱ ከሆኑ። ድረሂሃታሃው ሉና ሐእአይወታፖው ኃጎፊነዕታጋ ያማወሳቶ ፀርርቨ ሰዎች ከፍቅር ስሜት ይልቅ እሴቶችን ያስበልጣሉ የፍቅር ስሜት ግን በጎደለ ሰዓት እንኳ እሴቱ እስካለ መልሰን ልናመጣው እንችላለን ጥሩ ስቴፈን የመተሳሰብንተፅዕኖን ንፍቀክበቦች ማሳየት ችን የቱን ያህል ኃላፊነት መውሰድ የምንቸለ ራሳችንን ማወቅ የምንችልበት ሌላው ውጤታግ ጉልበታችንን ምን ሳይ አተኩረን እንደምናጠፋ ማየት የሚያሳስዙን ነገርች ወይንም ስጋቶቹ አሉንጤና በሥራችን ላይ የሚገጥሙን ቸግርች በአገራዊ ዕዳ ወዘቲ እነዚህ ነገሮች ላይ የተመለከትነውን ዓይነት ክብ ቅርጽ በመፍጠር በአፅምርም ሆነ በስሜት ከማንገባባቸው ነገሮች መለየት ይቻለናል ለሕይወታችን እና ሰድርጊ መሆኑገ አስመልክቶ መገገድ ጊዜያችንን እና ነው መቼም እያንዳንዳችን የተለያዩ ሰጋትን በሚገልፀው ክብ ሥዕል ውሰጥ ያሉትን ነገሮች በምንመለከትበት ዜ ሰባቱ የስኬት ሦስጤራት ስዜት ምስጢራት ኢር ስቴፈን ኮቬይ ሰባፉ አንዳንዶቹን ነገሮች ፈጽሞ ልንቁሣጠራቸው የማንችላቸው ኦሃዮ ሌሎች አንዳንድ ነገሮች ደግሞ አይቸ ጠም ጻሕ ስ አስመልክተን አንድ ነገር ልናደርግ የምንችልባቸው ሆነው እናገኛቸዋለን። ለውጥ በሚመጣ ጊዜ እገኳ ግለሰቦች መሠረታቸውን ሳይቀይሩ በጥንካሬ ማለፍ ይችሉ ዘንድ ምርኩዝና ኃይል ይሆናቸዋል ሰዎች አንዳች የማይለወጥና ኮር የሆነ መሠረት በውስጣቸው ከሌለ በቀር ከለውጥ ጋር ሊኖሩ አይቻላቸውም ለለውጥ ወሳኝ የሆነው መሠረት ማንነታችንን እና ዋጋ የምንሰጠውን ነገር አስመልክቶ ያለን ፈጽሞ የማይቀየር ኮር ነው ይኹ የተልዕኮ መግለጫ ካለን ግን ከለውጥ ጋር መጓዝ እንችላለን ከስቀድመን አቋም መያዝ ወይንም ስሜታዊ አድልዖ ፈጽሞ አያስፈልገንም እውነታን ለማስተናገድ ሲባል እኮ የግድ ሰዎችን ወይንም ነገሮችን መፈረጅ ርክኳከ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ሱን መቬርቶች ተነስቶ ፍርድ መስጠት አያስፈልግም ውሱ ። በተለያዩ እለ ተቀማ የተሻለን ያደርጉናል ነገር ግን ደስታ በራሱና ብቻውን ምንም ዓይነት ጠለቅ ያለእነ ፀንቶ ሊኖር የሚችል እርካታን ወይንም የሙሉነት ከ ን አያጎናዕፈንም ደስታተኮር የሆነው ሰው በእያንዳንዱ የመዝናናት ሂደት ደረጃ ቶሎ ስስቼ በመሆኑ ሁሌም በለጠና የተሻለ ደስታ ያምረዋል እናም በዚህ የተነ ሁልጊዜም ቢሆን ቀጣዮቹ የደስታ ዛደቶችና ደረጃዎች ይበልጥ አስደሳች እና በንጽጽር ከበፊቱ የተለቀ ሐሴትን የሚሜያጎናጽፉት መሆን አለባቸው በህ ባይነቱ ሁነታ ውስጥ ያለ ሰው ሙሉ በሙሉ ለማለት በሚያስደፍር መልኩ ራታፇ ለሃፉ ዖሚያደቱኦ በር ይሆናል እናም ማንኛውንም ነሺ በሚሰጠው ደስታ አንፃር ብቻ ይመዝሽናል ለረጅም ጊዜ የሚቆዩና እና የበዙ እረፍቶች ብዙ ፊልሞች ቴሌቪዥን ላይ ተለጥፎ መዋል በቪዲዮ ጫወታ ተጠምዶ መቆየትማለትም በጣም የበ እና ያልተገራ የመዝናናት ጊዜ በሕይወት ውስጥ አንድ ሰው ችግር ለመቋቋዎ ያለውን ክህሎት በመንጠቅ ብኩን ያደርገዋል የአንድ ሰው ታለንት ሳይዳር ይቀራል አዕምሮና መንፈስ ይላሽቃል መንፈስም መሞላትን እና እርካታ እገዳጣች ትናራለች በዚህ ጊዜ ታዲያ ደኅንነት መመሪያ ጥበብ እና ኃይል የት አሉ ይባላል። ይሁን እንጂ በተለይም ደግሞ እውነተኛ የሚባል ግጭት ውስጥ የገቡ ሰዎች አዘውትረው ርክኳከ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቪዩ መ መመመመመመመመሙመሙ ገ የሚገናኙ ሲሆን ጠላትን በሕይወት ማዕከል ላይ ማድረግ የሚለው ነ እነሱ ጋ ይሰራል ለምላሌም አንድ ሰው ስሜታዊ ወይንም ማኅበራዊ ብልፍ አለው በሚለው ሰዐዑ አለአግባብ እንደተያዘ ሲሰማው በዚያ አግባበነኑ የለውም ባለው አያያዝ ዙሪያ ቅሬታ ማንሳትና ያንን ሰው የሕይወቱ ማል ማድረግ ይቀለዋል ለራሱ ሕይወትና ድርጊት ኃላፊነትን ወስዶ ከመን ይልቅ ይኽ ጠላትተኮር የሆነው ሰው ሌላኛው ሰው ለሚለው ለሚያደርገቤ እንዲሁም ባጠቃላይም ለሚያሳየው ባሕሪ አሀፋ በመመለስና በመመላለስ ሳኔ ይጠመዳል በአንድ ወቅት በዩኒዘርሲቲ ያስተምር የነበረ አንድ ጠፍ አሉታዊ ግንኙነኑ በነበረበኑ አንድ የአስተዳደር ዕላፊ ጋር በተያያ በጣም ተበሳጨ ስሰሰውየቤ በጣም አብዝቶና ሁልጊዜ በማሰቡ የተነሳ ነገሩ እየተዛባሰ ሄዶ ጭንቀት ዑውስባ ከተተው ይኸ ደግሞ ከቤተሰቡ ጋር ። ፕው የደረሰባቸር የቃት ፅህቸው ቸልተኝነት ወይንም ተፈዐመብን በሚሉት ደሐ ከጂ ልሉ ስማት ስላደጉ አሁን ያ አቋማቸው ትክክል መሆኑን ለማላየት ል እናም ታዲያ ይኸ ጠላት ተኮር የሆነው ሰው ምንም ደኅንነት የለውም ራሱን በተመለከተ የሚሰማው የክብር ተጋላጭና ተለዋዋጭ ነው ብዙውን ጊዜም በሌሎች ሰ ዘላሉ ተጽዕና ይደረግበታል መመሪያን በተመሰከተ ደግሞ ች በሚመልሱለት አሀፋ ሳይ የተንጠላጠለ ሲሆን ጥበቡ ደግሞ ለው ግብራዊ መነጽር ወይንም ጠላትብሉ በቀረፀው ሰው ላይ ባለው ስሜት ላይ የሚመካ ነው የህን ሰው ክሮች ሌሎች ሰዎች ይመዙለታል ዓይነት አውነተኛ ስሜት እጅግ ሲበዛ ዎች ባሕሪና ሙድ ቤተክርስትያንተኮርነት አዘውትር ቤተክርስትያን የሚፄድ ማንኛውም ሰው እንደሚስማማበት ከሆነ ቋሚ ተሰላፊ ዒሚ ቆራቢ አስቀዳሽ ተላላሚ ወዘተ መሆን የግድ የዚያን ሰው ውስጣዊ መገፈሳዊነት የማያሳይ ስለመሆኑ ይመሰክራል ብዬ አምናለሁ አንዳንድ ሰዎች በቤተክርስትያን አምልኮ በተለያዩ የአገለግሎት ፕሮጀክቶችና በመሳሰሉት ከሚገባው በላይ በመጠመዳቸው ሌሎችን አሳሳቢና አጣዳፊ የሆኑ የሰው ለጅ ፍላጎቶችን ቸል እስከማለት ይደርሳሉ በዚህ ደርጊትና ባሕሪያቸውም በቤተክርስትያን የሚምሉላቸውን እና የሚዝዜላቸውን መመሪያዎች ሲጥሱ ይታያሉ ሌሉች ደግሞ አሉ ብዙ ቤተክርስትያን ርክኳከ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ከዚ አያዘወትሩም ወይንም እስከነጭራሹ አይሄፄዱም ነገር ግን በምግባራቹ በሥራቸው የአይሁድክርስትና መሠረታዊ መመሪያዎችን ቁላ አድርገው ያንዐባርቃሉ እኔ በሕይወት ዘመኔ በወንጌል በአምልኮ ብሎም ደግሞ በቤተክርስ ዘርፈብዙ ፕሮጀክቶችና እንቅስቃሴዎች ተሳትፊያለሁና ቤተክርስት ማዘውተር መሳለም ማስቀደስ የንግሥ በዓል መሳተፍ የቃል ጥዔ የፈውስ ፕሮግራም መከታተል ወዘተ ማለት የቲ በቤተክርስትያን በሚሰበኩት መርሆዎች ተመርቶ መናር ማሌ እንዳልሆነ መናገር አቸላለሁ። ዙ እንዲያውም ከእክህ ቤተክርስትያንተኮር ከሆኑ ሰዎች ባሕሪያት ተጠቃሸ የሆሁወ ሕይወታቸው ልካክ እንደ ባቡር ፉርጎ የተከፋፈለ ዓይነት ገጽታ ያለው የስክት ምስጢራት ነው እናም እነዚህ ሰዎች በሰገበት ቀን ወት ቹ ቀናት መራቸው በሌሎቹ ቀናት ደግሞ ፍፀም የ ለንድ የሆነ ባሕሪ እዳህ ዓይነቱ የተቀናጆና ወጥነት ያለው ባሕሪን ማጣቅ ረ ይሳበሳሉ ስጋት የደኅንነት መጓደልን ይፈጥርባቸዋል ደግሞጽ የበለጠ መሠረቱ አንድ ሰው ቤተክርስትያንን ወደ አነ ሪሽ ከማየት ይልቅ ተቋሟን ራሷን አንደ የመጨጠ አዘተመለከተ ውስጣዊ የጥበብ ስሜትና የተመጣጠነ ጊ ይጡ አድርጎ ይሆናል ቤተክርስትያን ስለ ኃይለ ምገፍ ዎል እንደምታስተምር ቢታወቅም እሷ ራሏ ግን ምንጭ አይጻለየኔ ቷ ለኮታዊ ሥልጣን ወደሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ሕይወት ከሚተላለ የው ወንገዶች ግን አንዲ ሆና ታገለግላለች ዩሳቸው ራስተኮርነት በዛሬው ጊዜ ምናልባትም ከሌሎች የተለመደው የትኩረት አቅጣጫ የሆነው ራሳችን ነሁ በኪነ የገዛው መገለጫው ደግሞ ራሰመድ ሲሆን ይኹም የሌሎች ሰዎችን እሴቶች የሚፃረር ነው ነገር ግን ለዕድገት እና ለሙሉነት የሚረዱንን አቀራረቦች ከተመሰከትን ራስተኮርነት ማዕከላቸው ሆኖ እናገኘዋለን ፍሁም ውሱንነት በሚያጠቃው ራስ ውስጥ ደኅንነት መመሪያ ጥበብ ዐይንም ኃይል አለ ቢባል እንኳ እጅግ አናሳ ነው የሚሆነው ልክ በእስራኤል እንደሚገኘው የሚቀበል ነገር ግን ምንም የማይሰጥ ነው ቋያሁ ዖሟሪፇምያፖኛ ሀዐበበ ይሆናል ነገር ግን በሌላ በኩል ደግሞ ሌሎችን ለማገልገል ያለንን ክህሎት ለማጎልበት ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለማምረት ያለንን ችሎታ ማዳበር እና ለማኅበረሰቡ እና ለሌሎች ትርጉም ባለው መልኩ አስተዋዖ ሰማድረግ ሕይወትን በሚያስችለን መልኩ ክህሎታችንን ካሻሻልን በአራቱ የመደጎሚያ ነገሮቻችን ላይ አመርቂ ለውጥና እመርታ ይታያል የተመለከትናቸው ሰዎች ሕይወትን እንገዲህ እነዚህ ከላይ የሚቀርቡባቸው የተለመዱ ማዕከላት ናቸው ማዕከልን ግን ብዙውን ጊዜ ርክኳከ ስቴፈን ከዚ በራሳችን ሕይወት ሳይሆን በለሎች ውስጥ ማወቁና መረዲጊ የሚቀለን ምናልባትም ከምንም በፊት ገንዘብን የሚያስቀድም ሰጡ ይ ይሆናል በአንድ ጤናማ ያልሆነ ግንኙነት ውስጥ ያለ የሌለ ጉልር የምታባክን አንዲት ሴት ሲያውቁም ይቸላሉ ነገር ግን አቱ ክል ቢመለከቱ አንዳንድ ጊዜ ቡ ከሰዎች ባሕሪ ይልቅ ባሕሪውን የሚፈጥረውን ማዕከል ማየት ይቸሳሉ ሱን ሰባቱ የስኬት ምስጢራት የ ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ ማዕከላችንን ለይተን ማወቅ ዬኸንን ሁሉ ተነጋገርን ምሳሌዎች ቆ ቤ ን ከንስተን ስለ ች የ ል። በመሆኑም ባለቤትዎን ለማስደሰት ሲሉ ማምሥበት አለማምሸታቸው ነውር እንደማይመችዎትና የያዙት አስቸኳይ የቤተሰብ ነገር እንዳለ በመንር ቦቦው ሊሟገቱት ይቸላሉ በሌላ በኩልም ደግሞ ሥራዎትን ላለማጣት ሲሱ በ ከሆኑ በቢሮ ውስጥ ትልቅ አንል ዎዱና እየረገሙት ይሄዳሉ ግን ባለቤትዎ ምን ልትልዎ መር ስ በ ትልቅ ው መጣ የበይበዊ አድርጎ አፋን እንደምትችል በጣም ይሰጋሉ ት አድርገው ነው የሚመሰከቱት በመሆኑም እሱ በሌሳ በኩል ግን የእርስዎ አተያይ ሃራ ጦፀገፀነርበ ሎስ አርሰው የግል ደስታዎን መለሽፍኑ በማድረግ በግድ የሚባለው ከሆነ የሚታሰብዎት በአንደኛ ደረጃ የትርፍ ሰዓት ክፍያ እና ጆስ ያልተጨነቀለትን ድርጅት ያገለግሉታል በተራዛሚውም በእንዲህ ዓይነት የድንገቴ ሥራ ፈቃደኛ መሆንዎን በማየት ሽ ለወደፊቱ ድርጅቱ የሚያደርግልዎት የደረጃ ዕድገትና የደመወዝ ጭማሪ ች ገ ደገሞ ወደ ይሃፅረርሰሃያታር ርከሀቪኩርበፎቬጩ ሌሎ አች መ ለቤትም ደውለው ብዙም ሳይጨነቁ አንድ በብርስትያኒቷ ሰዎች በኮንሰርቱ ለመዓት ፈሰቡ አለፈለት የለሁ ነይ አስቸኳይ ሥራ በመታዘዝዎ ማምሸት እንዳለብዎ ይነግሯታልእርስዖ ትልቅ ተጸዕና ዲካፈሉ የጋበዚቸው ጓደኞች ርክኳከ ሕ ጢራት ሠ ዘኩት ምስ ስቴፈን ዘይ ቃዎን ተነሳሽነት በማድነቅ ነገ ሰሚደ ተ ማድረግ በማሰብ ማዖሸት አና አፍን ይ ከሰር ዘ ክትን ሰው ለመብለጥ ሲሉ ጣዖበት እግ የተለያዩ ዘት ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስፈን ካዛ ሞ በሥራ ቦታ እንደ እርስዎ ቤተክርስት ተኩራሉ ወይንም ደግሞ በሥራ ቦኃ ያ የሆኑ ሰዎች ዛሉ እነርሱ ያመሻሉ ወይንም አያመሸም ቱነ ግዚ ይመለከታሉ ሌላው ደግሞ የኮንሰርቱ ባሕሪ ራሱ ነውለምሳለም ሎ ሐገደ ከ ቢሆን ነው የ የየ ፈረጃ ደግሞ በውስጥዎ በፈጠሩት እና ገሰርት ይልቅ የሐንዴል መሺጂታሥ ከ ቢ ሚስ ተኛ ደሪ ቁደም ብ ነ ሰውሳኒዎ አስተዋዖ የሚያደርገው ደግሞ አንድ ጥሩ የቤተከርበ ሀና የመተጋገዝ የግንኙነት መረብ አማይኩ ርጫ ሩ ሰው ምንድነው ማድረግ ያለበት። ትክክልና ምርጥ ነው ተብኑ የሚታሰበው ከግላዊ የተልዕኮ መግለጫዎችዎ ጋር በተጣመረ መልኩ ከረጅም ጊዜ ግቦችዎ ጋር መታየት ይኖርባቸዋል ነገር ግን የግልዎን የተልስ መግለጫ ካልፃፉት ጥሩ ነው ወይንም ትክክል ነው ብለው ለሚያስቡት ለእያንዳንዱ ሜና ሁለት ያህል ግቦችን መለየትና ማስቀመጥ ይችላሉ መርሀግብር ማውጣት እንግዲህ አሁን እዚህ ደረጃ ሳይ ደርሰዋልና ግቦችዎን በአዕምሮዎ ይዘው ለማሳካት ጊዜ ይመድበላቸዋል ለምሳሌም ግብዎ የግል ተልዕኮ መግለጫዎን የመጀመሪያ ረቂቅ ማውጣት ከሆነ እሁደ ዕለት ወይንም በሌላ በአንዱ ከዕምነትዎ ወይንም ካሉበት ሁኔታ ጋር በሚሄደው ቀን ያንን ለማድረግ የሚበቃዎን ሁለት ሰዓት ለይተው መመደበ ይችላሉ ከዚህም በተጨማሪ ደግሞ የአንድን ተመራጭ ወይንም የና እንቅስቃሴ ብቻ ሳይሆን የሳምንቱን ዕቅድዎንም በዚህ ቀን ቢያከናውነት ይመረጣል። ይኹ ሳጥን በልማድ ሳይ የሚዝዕት ሀ ብ እንቅስቃሴዎችን ለመተንተን ጥሩ ቦታ ይሆነናል የሁሰተኛው ዖንቱ ውስጥ ያሀል የሚሆኑትን ግቦች ለማሳካት ጊዜ ይዘንም ችን ላይ ምንም ሳይያዝበት የሚቀረውን ጌዜ እንመልከተው ር ዙጣያ እንዲሰጡ ጉልበት ከመሆንም ባሻገር የሁለተኛው ፍይሳቦሁራን ጥናጀት ያልተጠበቁና ድንገተኛ ድርጊቶችን ለመወጣትም ልይ ከዜሰገም ደግሞ ቀጠሮዎችን ለመቀየር የሚያስችልዖት ይሆናለ ስ ት ሄ ያለንን ግንኙነት ማዳንና ማሻሻልም እገቸላለን ሎች ሸዕለቱ ማላመድ በዚህ በሁለተኛው ሩብ ዝግጅትና ቅነ በህለቱ ዕትድ በየቀኑ የምንላመደው በግንኙነትና ምደር ሰ ጦክች የሚገጥሙንን ያልተጠበቁ ነገሮችም ቅድሚያ እየሰጠን የምንወጣበት ይሆገልናል ሆለሌም ዘወትር ጧት ጧት ጥቂት ደቂቃዎችን ብቻ በመውሰድ መርሀ ግብራችንን አጢነን በእሴት ላይ የተመሠረቱትን ውሳኔዎቻችን በምናይበት ከጌ አስቀድመን ያላሰብናቸው ነገሮች ይመጠልናል የግል ተልዕኳችንን ለወፈፀም ጥረት በምናደርግበት ጊዜ የቀኝ አዕምሯችን ቅድሚያ አሰጣጥ እንስቃሴ መሆኑን እና የግል ተልዕኮ ስሜት እንዳሰው እንረዳለን ቤላ በኩል ደግሞ ሶስተኛው ደረጃ ሀ ሰ ሐ ወይንም ወይንም የሚሰው ቅድሚያ አሰጣጥ ለየዕለት እንቅስቃሴዎች ተፈላጊውን ሥርዓት ይሰባቸዋል እንቅስቃሴዎች ወይ ጠቃሚ ናቸው ወይንም አይደሉም የግለው ለሁለት መክፈል ሀሀከጠ ነው እንቅስቃሴዎች ተከታታይ ወየፃር ያላቸው ሲሆኑ አንዳቸው ከሌላቸው ጋር ሲነፃፀሩ የበለጠ ጠቃሚ ቸው ከሶስተኛ ደረጃ ሁኔታ አንፃር ቅድሚያ አሰጣጥ በየቀት ርቧከ ስቴፈን ኮቬዩ ኣል ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ለምናተኩርባቸው ነር ሥርዓት የማስያዝ ሚና ይጫወታል የረጅም ጊዜ አደረጃደት መርሀ ግብር ሳምንታዊ አደረጃጀት ነገር ግን አንቅስቃሴዎች ከግላዊ ተልፅኮ መግለጫችን ጋር በምን መልኩ እንደሚዛመዱ እና በሕይወታችን በምን መልኩ ሚዛናዊ ሊሆኑ እንደሚቸሉ ሳናውቅ ቅድሚያ ለመስጠት መሞከር ውጤታማነትን አያመጣልንም ጨርሰ የማያስፈልጉንን ወይንም ማድረግ የሌለብንን ነገርም እኮ ቅድሚያ ልገሰጥ እንችላለን ሳምንትዎን መርህተኮር እና የሁለተኛው ሩብ ማኔጀር በመሆን በማቀድ እና በሌላ ነገር ላይ ትኩረት እንዳደረገ አንድ ግለሰብ ቀንዎን በማቀድ መካከል ያሰውን ልዩነት ማየት ጀመሩ። በነምንቱ ውስጥ ባወጣነው ዕቅድ መሠረት ስንጓዝ ቀደም ሲል ፃቀኝነታችን ዘተና ውስጥ የሚወድቅበት አጋጣሚ ይከሰታል አስቸኳይ እንጂ አጣዳፊ አለሆኑ ሰሴሎች በተለይም በሶስተኛው ሩብ ውስጥ ለሚገኙ ሰዎች ስንል የምናደርጋቸው ነገሮች ይመጡብንና ወደ አራተኛው ሩብ የመሸሽ ጊዜያዊ ቋታ በሁለተኛው ሩብ ውስጥ የሚገኙና የእኛን ሃቀኝነት እና ተገዢነት የሚጠብቁ ጠቃሚ እንቅስቃሴዎችን ወደመገፋት ያደርሳቸዋል የእርስዎ የጦርሀ ማዕከል ራስን ማወቅ እንዲሁም ህሊና ከፍተኛ ደረጃ ያለው ወስባዊ ደኅንነትን መመሪያን እና ጥበብን ይሰጠንና ይም ጉልበትና ምርኩዝ ሆኖን ነፃ በጎ ፈቃዳችንን በማጎልበት ፃቀኝነትን በተፈላጊውና በቃሚው ቦታ ላይ ለማዋል ይረዳናል ስባቱ የስኬት ምስጢራት ስቱፈን ኮቪአ ሁን እንጂ ሁሉን አዋቂ ባለመሆንዎ በአውነትና በትክክል ጠቃ እንደሆነ አስቀድመው ሁልጊዜ ላያውቁ ይችላሉ ሳምንቱን በቻሉት ው የቴ ጥንቃቂ አቅደውም ቢሆን እንደ መርሁተኮር ሰው ግን አስቀድመው ያቱ ዱት ነዝ የሚበልጥ ትልቅ እሴት በመገኘቱ ይኹንን ገሸሽ ለማድረግ ወል ነ አጣት የሚገደዱበት አጋጣሚ ይፈጠራል መርሁተኮር በመሆነ ይኹንን ነገር በውስጣዊ የሰላም መንፈስ ነው መከወን የሚችሉት ጾ ዐንዱ ልጄ በአንድ ወቅት በእንዲህ ዓይነቱ መርሀግብር በማውጣኑ በፅቅድና በውጤታማነት ላይ ከፍተኛ ትኩረት የሚያደርግበት ጊዜ ላይ ነቢ ታዲያ ከፅለታት በአንዱ ቀን መፈናፈኛ የሚያሳጣ ሁኔታ ላይ ወድቆ ስአገጻ እንቅስቃሴ ምናልባትም ከአንድ ደቂቃ በላይ መመደብ የማይችልበት ነጅ ገጠመው ለምሳሌም እንዲህ ከአንድ ደቂቃ በላይ ሊይዝላቸው ካልቻለባቸዬ እንቅስቃሴዎች መካከል እንደ መኪና ማጠብ የተወሰኑ መፃሕፍትን ከአንኗ ቦታ ማምጣት እና የሴት ጓደኛውን ካሮልን ወደምትፈልግበት ማድረስ ነበሩበት ይኹንንም ግን ተቋቁሞ ቀደም ሲል ባወጣው ፕሮግራም መሠረት ከሰው ጋር ብዙም የማያነካኩዙ ሥራዎቹን በተጣበበ ሰዓትና ደቂቃ አካሄዳቸው ፍቅረኛው ካሮልጋ ሲደርስ ግን ጉድ ፈሳ። መርሀ ግብራችንንም ከአዘህ አሌ ው አሴቶች አገቸላለ ንድ ጊዜ ሦ አሴት ነዚ መስት ራችንና አንዳንድ ጊዜ ዕቅዳችንን ባለማላካታኝ ን ሃነሦ አይሰማንም ሳካታችን የጥፋተኝነት የአራተኛው ደረጃ ልቀት ኙ የሶስተኛውን ደረጃ የጊዜ አጠቃቀም መሣሪያዎች ጦነቱባቸው ምክንያቶች አንዱ ቅጸበታዊነት በስግሽስላቸው ውሉ ዙለ ገትርና የማይቀየሩ ይሆናሉ የሶስተኛው ደረጃ የውጤታማነት መርህ ዚፈሀ ግብሮችን ከሰዎች የሚያስበልጥ በመሆኑ እነርሱም ሰዎችን ህዐቢቸው መርሀ ግብሮች ያሳንሳሉ በሪተኛው ደረጃ መሣሪያ ይኹንን መርህ እውቅና ይሰጠዋል ከዚህም ዘጨማሪ ከውጤታማነት ይልቅ በብቃት በቅድሚያ መመልከት ያለብዎት ዘዖን እንደሆነም ይጠቁማል በሌላ በኩል ደግሞ ጊዜዎትን በሁለተኛው ኀ ሳይ እንዲያጠፉ ሕይወትዎን በመረዳት በመርህ ሳይ የተመሠረተ እኣያደርጉ የየዕለት ውሳኔዎን የሚመሩ ዓላማዎችን እና እሴቶችን ደግሞ በለጽ ማስቀመጥ እንድንለምድ ግፊት ያደርግብናል በሕይወታችን ሚዛናዊነትን ለመፍጠር ይረዳናል በየዕለቱ ስናቅድ ከሚገጥሙን ውሱንነቶች ክፈን መውጣት እንድንችል እና ከዚያ ይልቅ በሳምንት ሁናቴና ገቢር ግን እንድንለምድ ያደርገናል አንድ ከፍ ያለ እሴት ያለው ነገር በፊት ዛህደነው ላይ ሲገጥመንና ሲመጣብን የራስ ማወቃችንን እና ንቃተ ዚናችንን ተጠቅመን በሃቀኝነት ይበልጣሉ ብሰን ከወሰንናቸው ግቦች ጎን አሄንቆም ያስችለናል የመንገድ ካርታ ከመጠቀም ይልቅ አቅጣጫ ጠቋሚ ርክኳከ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ካዚ ኮምፓስ አንጠቀማለገ ተኛው ጋር ሲነፃፀ የአራተኛው ደረጃ የራስ ቁጥጥር ክሶስተኛው ዬ በአምስት ጣቃዒ ምክንያቶች የላቀ ሆና ይጄ ሁውሚያ መረገሃሃ ነው ሰሁለተየው ሩብ ትኩረት ከመስጠትም ባሻገር ጊዜያችንን በትክክል እና ጠቃሚ ከሆነው ነገር አንፃር ለማየት የምንችልበት ይፈጥርልናል ንቃኑ ነው ሕይወትዎን በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ በንቃተህሲና የሚመራ ግሊ አቅም ተጠቅመው ከጥልቅ እሴቶችዎ ጋር ተዛማጅ በሆነና በሚሄድ ሟር ለማደራጀት ይረዳዎታል ከዚህ በተጨማሪ ራስዎን ሳያስጨንቁ ከ ግብርዎሥ ይልቅ ከፍ ያሉ እሴቶችን እንዲያስቀድሙ ነፃነት ይሰጥዎታል እንጤታግ ን ሁህ በሶስተኛ ደረጃ ደግሞ ዖፉ ያጎፅውፇ ያላዮሃ ታሳሪ ሥህራራሰ ይሀም ዳሴ ቻቻሃ ለና ረድም ሂሄ ቻቻሃ ዖሚያነታ ነጮ እያንዳንዱን ቴ የምናሳልፍበትን መንገድ አቅጣጫ እና ዓላማ ያለው ያደርገዋል በአራተኛ ደረጃ ግቦቻችንን በመለየት እና ግቦችን በማስቀመጥ ሕይወታኦ ሟሃናሯኑኦ ዳኋድናሃሃ ያደረሃሩ በአምስተኛ እና በመጨረሻ ደረቋ ደግሞ ሳምዕታሮፎ ሪቃድ ይዕሓጠ ታኒነታየ ማሳዖሃ ይፈጥርልናል እንግዲህ በእነዚህ በአምስቱም ልቀቶች ውስጥ ተግባራዊ በሆነ መለኩ የምናየው ዋናው አያያዥ ነገር በግንኙነቶች እና በውጤት ላይ የሚደረግን ትኩረት ሲሆን በጊዜ ላይ ግን ሁለተኛ ደረጃ ብቻ ትኩረት እንዳለኮ እናያለን ተልዕኮ ዞ እና ዞርን ማሳደግ ሃምናደርገውን ሁሉ የምናሳካው አሳልፈን በመስጠትማለትም ለጊዜ ወይንም ለሌሎች ሰዎችነው ለጊዜ አሳልፈን ከሰጠን ስለ ቋቃቻ እናስባለን ማለት ነው ለሌሎች ሰዎች አሳልፈን ከሰጠን ደግሞ ውጨታማክን እናስባለን ብዙ ሰዎች ለሌሎች ሰዎች አሳልፈው መስጠትን አሻፈረኝ የሚሉት ብኩ በኬት ምስጢሩ ዞ ስቴፈን ከቬይ ፈትን የሚጠይቅ ስለሚመስላቸው እና ጥሪ ንያማችሉት ራሳቸው ሀ ሊሰሩት እንደሚችሉት በማመናቸው ነው ደ ቢሆኑ ስራውን ፆች ት ሁ ኾ ለኩ ለሌለ ነ መከጠ ት ምናልባትም አንዱ የን ውጤታማ ሀ የሚሰጠን ድርጊት ነው ገኘው ከፍተና ዞን ሰሌሳ ክህሉት ላሰውና ሥልጠናው ሥራውን በብቃት ሰው ስንሰባ ኮልበታችንን ለሌላ ከፍተኛ ኃይል ለማከናወን ሃለናለ አሳልፎ መስጠት ማለት ዕድገት ነውለግ እንድናበረክት ለኽ ነች በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩጎ ሰሰቦቸም ሁነ ዞሮ። ና ይኹ ልምምድ ባሕሪያዊ ምልከታው ወጤታማነታችን ላይ የቱን ያህል ተጽዕኖ እንደሚያመጣ ያሳየናል ሁለተኛውን ሩብ ባሕሪያዊ ምልክታ ለማጎልበት ሲጥሩ በሕይወትዎ ፀስየ ባሉት በሁሉም ሳምንታት ከሁሉም ይበልጥ ጥልቅ ለሆኑ ሁሟያ የሚሰጣቸው ነገሮች ለማከናወን እንዲጥሩ እና ቃልዎንም ለጦጠበቅ እንዲችሉ ያደርግዎታል ሕይወትዎን ውጤታማ ለማድረግ ዜላ በማንኛውም ሰውም ሆነ በማንኛወም ነገር ላይ ጥገ ከመሆን ይያጠበሉ ለድ ደስ የሚለው ነገር ደግሞ ከሰባቱ ልማዶች ሁሉም ቢሆኑ ዘሁሀተኛው ሩብ ውስጥ የሚገኙ መሆኑ ነው እያንዳንዱ ልማድ መሠረታዊ በሆነ ደረጃ የሚጠቅሙ ነገሮችን ይዚል ችን አሳልፎ በመስ ጠት ንኛውም ዓይነት መሣሪያ ርክኳከ ስባቱ የስኬት ምስጢራት በተግባር ለማዋል የሚረዱ ሀሳቦች በሕይወትዎ ችላ ባሉት አንድ እንቅስቃሴ ዙሪያ እኪ የሁለተኛው ሩብን አንድ እንቅስቃሴ ለይተው ያወጡ ይኺ እንቅስቃሴ ደግሞ በግል ወይንም በሙያ ሕይወትዎ ከተተዝሂ ምርጥ ውጤትን የሚያጎናጽፍዎ ይሁን። መተጣመን ከእኛ የሚጠበቀው ነገር ምንም መገለጽ ሳያስፈልገው በ ራሱ ህዜ መያ የተሳሳተ ነው ላችንም የሚጠበቁትን እና በሁሉም ሰው ዘንድ በግልጽ የሚታወቅ እንደሆነ አስቀድ ሞ ተ ትርፍ የሚባለው የሚጠበቁትን ነገርች እ ነው እርግጥ ነው ይህንን ማድረግ ት ለ ሥ ኒቬስትመንት ይጠይቀናል ቢሆንም ግን ትልቅ ጊዜ እና ጥዕት ና ዘዛሚው ጊዜ ያድንልናል ከእያንዳንዳችን የሚጠበቁ ዘሮች ባለት ህየጦጦና ሳንጋራቸው ስንቀር ሰዎች በስሜታቸው መመራት ቓምልሉ ጩሆ ብቻ ሳይሆን ቀላል ያልሆኑ አለመግባባቶች ይበልጥ እየተስ ፋታና ዘዘባባሱ ወደ ግለሰባዊ ግጭት እና የኮምዩኒኬሽን ክፍተት ቀም ተል የጣጠበቁ ነገሮችን በግልጽ ማስቀመጥ ትልቅ ድፍረትን ይጠይቃል እ ነፁ ለክ ምንም ልዩነት እንደሌለ አድርጎ እየቀጠሉ ነገሮች በፈት ት አድርጎ መሄደ ይቻላል ይኹ ግን በግልጽነት ተቀራርበን ዘሃች ይ በመነጋገር መፍትሄ ልናመጣ ከምንቸልበት ሂደት በእጅጉ ከኽ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ክህ ግላዊ ፃቀኝነትን ማሳየት ግላዊ ፃቀኝነት መተማመንን የሚፈጥር ሲሆን ለተለያዩ ተቀማፎሣፍ የመመት አፅመናር ከፍተኛ የመተማመን ተቁሜዊ ሂሳብን ለመፍጠጢ የሚደረግን ማንኛውንም ሌላ ጥረት ይጎዳል ሰዎች ትንንሽ ነርእ ማስታወስና መረዳት እየፈለጉ ቃላቸው ንም መጠበቅ እየፈለጉ የሚጠብቁኑን ነገር መግለጽም ሆነ ማሟላት ሰያንሳቸው ነገር ግን በውስጣቸውና በአውነኑ ሌላ ከሆኑ ግን የመተማመን ተቀማጭ ሂሣቡ ይወርዳል ፃቀኝነት ታማኝነትን ቢያካትትም ከዚያም በላይ የሆነ ነገር ነው። የሚፈልጉትን ለማግኘት የሚያደርጉት ጥረት ሔጨኢጨዘሸሽሽ ርክኳከ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቱፈን ካሄ አይኖርም አንዲያውም ግልጽ በመሆን የሌሎችን አቋም በሚገባ አዴ መዞሂቱ ለመረዳት ይጥራሉ ሰፅምሥሥነኑሦ ኔለያኦ ከ በ የሚለውን እንደ አማራጭ ስንይዜ የሚከተለውን ነው የምንለው እኒ ማሸነፍማሸነፍ የሚለውን ብቻ ማለም ነው የምፈልገው እነም ጣኒ አፈልጋለሁ እርስዎም እንዲያሸንፉ እፈልጋለሁ እኔ የፈለግኩትን አግ እርስዎ ሳያገኙ በጥሩ ስሜት እንዲለዩ ብፈልግ እርስዎ ለጊዜው ተለይተዑነ ነገር ግን ቂም ሊቋጥሩ ይችላሉ በሌላ በኩል እርስሥም እንደ እነ የፈሰጉን ቢያገኙ እና እኒ በጥሩ ስሜት እንድለይሥ ቢሹ በዘላቂነት ግን የሚፈጠርብከ ስለሚያውቁ ይኸንን አማራጭ የሚፈልጉትት አይመስለኝም በመ እስኪ ሁለታችንንም የሚያስማማንን ነገር ለማግኘት እንጣር ያ የማይሆ እና የማይቻል ሲሆን ደግሞ ላለመስማማት እንስማማ አለመስማማኑ ወይንም ድርድር የሌለዘት ሁኔታ ተደራድረን ነገር ግን ለሁለቱም ወክ የሚጎረብጥ ነገር ይዞ ከመውጣት በጣም ይሻላል በዚህ ዓይነት ሁኒታ ተስማምተን ብንለያይ ሌላ ጊዜ ደግሞ ልንገናኝ እንችላለን ይኹንን የማሸነፍማሸነፍ ወይንም ስምምነት የሌለበትን ጸገሱሀሳበ ካወቅኩት ከጥቂት ጊዜ በኋላ በአንድ ትንሸ የኮምፒውተር ሶፍርዌር ኩባዝዥ ውስጥ ፕሬዚዳንት የነበሩ ሰው የሚከተለውን ተሞክሮ አጫወቱኝ አንድ እኛ የሰራነውን ሶፍትዌር በአምሥት ዓመት ኮንትራት በመስማማት ለአንድ ባንክ ሸጥንገለት የባንኩ ፕሬዚዳንት ሶፍትዌሩን ስለወደዱት ስምምነቱን ቢፈርሙም ሌሉች አብረዋቸው ያሉ ሠራተኞቻቸው ገን አልፈለጉትም ከከንድ ወር በኋላ ባንኩ ፕሬዚዳንቱን አንስቶ በሌላ ተካቸው አቂ ተሺሚው ፕሬዚዳንትም ወጦደ እኒ መጡና። ዝና እና ንክኪ በተቃራኒው ደግሞ የሌሉችን ስሜት በመረዳቱ በኩል ከፍተኛ ውጤት የመጩ ነገር ግን ድፍረት ቢያንሰኝ የማስበው በመሸነፍማሽነፍ ነው የእርስይ ፍላጎት እና ስሜት እረዳልዎታለሁ ነገር ግን የራሴን ስሜት ለመኽጽ ድፍረቱ አይኖረኝም ከፍተኛ ድፍረት እና የሌሎችን ሁኔታ ከግምት ውስጥ ማ ለማሸነፍማሸነፍ አስፈላጊ ናቸው በሁለቱ ትዝ መካከል ያሰው ሚዛናዊነት ነፅ እውነተኛውን ብስለት የሚያስገኝልን ይኹ ሚዛናዊነት ካለኝ ማድመጥ ከ ራሴን በሌሎች ቦታ አድርጌ መረዳት ብቻም ሳይሆን በድፍረት መጋፈጥገ ስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮይ ዘየ ላለሁ የያዩ ሪኖ አስተሳሰብ ሶስተኛው እና የማሽነፍማሽነፍ ቀመርን አስፈላጊው ባሕሪ የመትረፍረፍ አስተሳስብ ሥ ነው በቋ የሃ ጎሮ ለ የሚል ባሕሪያዊ ምልከታ ነ ህቃ አብዛኛው ሕዝብ ከዚህ ተቃራኒ በሆነው ማለትም በእጥረት አስተሳሰብ ነው ለአብዛኛው ሕዝብ ውጭ ላይ አንድ ትልቅ ፍሬ አለ ስለዚሀ ቸም ከገመሰው ሌላው ሰው በመሉ ቄራጭ ብቻ ያገኛል ይኺ አረት አስተሳሰብ በሕይወት የዜሮ ድምር አካሄድን ያገዐባርቃል ለና ት አስተሰስብን የሚያራምዱ ሰዎች ትርፍ ፅውቅና ምስጋና እና ን የማጋራት ከፍተኛ የሆነ ችግር አለባቸውበቢህ ረገድ ፆለ ጸቸውና ከሚያግኳቸውም ጋር ቢሆን በሌሎች ስኬት ከልባቸው ነት ችግርም ነው ያለባቸውአንዳንድ ጊዜ ከቅርብ የቤተሰብ መለያቸው ጋርም ቢሆን አንዳንድ ጊዜ ሌላ ሰው ታዋቂነት ወይንም ነ ጋና ሲያገኝ ልክ አንድ ነገር የተወስደባቸው ያህል ነው የሚሰማቸው ነው። ይኹ ለላኛው ናፊነትን የማያጎናጽፍ ይሰራሉ ይኺ ሂደት ተቀማፍ ነጡ ኃሳፊነት እና ተነሳሽነትን የሚወስድ ደሆ ፍላጎት ለሁለታችሁም ከሸ ኖ በዘረቱ ቁጥር ደግሞባሕሪም እውነተኛነቱ ይበለጥ ሲጎላ ኃላፊነት ዘ ተነላሽነት የመውሰድ ዕድልዎም ይጨምራል ለማሸነፍማሸነፍ ይት ሻነት ያለዎ ይሆናሉ በዚያ ሰው ላይ ተጽዕኖ በማ ፅድል ይናርዎታል ይ የሰው ለሰው ግንኝነት አወነነቂም ሬተኛ ነው ከመዕዎወፖ በሀበ ግንኙነት አለፎ በመሄድ ዐደ ቃብኛ በሸበሀበ ደረጃ የሜደርስ ግንኙነት ነጡ በግንኙነቱ ፀስየ ያሉ ሰዎችንም ሆነ ግንኙነቱን ይቀይራል ብነፍማሸነፍ ሰዎች በቀሳሱ በሕይወታቸው ዋጋ ሲሰጡትና ሊያረጋገጡት ሚቸሱት በመሆኑ ሰዎች ሁሰቱም ወገን አሸናፊ ለሚሆንበት ነዢ በነገረው ሲሰሩ የራሳቸውንም አሸናፊነት እንደሚያረጋገጡ ግልጽ ይሆናል አርግጥ ነው ይኹ እንዳለ ሆኖ በማሸነፍመሸነፍ ጥልቀት ባለው መልኩ ዙቦ ጥቂት ሰዎች አሉ እነዚህ ሰዎች ደግሞ ማሽነፍማሸነፍ በሚለው ግሰብ አይቻላቸውም አልያም ደግሞ አንዳንድ ጊዜ ዝቅተኛ የሆነውን የማነዩፍማሸነፍ ቀመርማለትም ድርድርገመምረጥ ሊኖርብዖ ነው ሁሉም ውሳኔዎች የግድ ማሸነፍማሸነፍን መርህ ያደረጉ መሆን እእዝሌለባቸው ግን ልናሰምርበት ይገባልየስሜት ተቀማጭ ሂሣቡ ከፍተኛ ቢሆንም እገኳ ዋናውና ቁልፉ ነገር ግንኙነቱ ነው ለምሳሌም አዝበልና እኔ እና አርስሥ በጋራ ሰርተን እርስዎ ወደ እኔ ዘንድ በመምጣት ስቴፈን ይኹንን ውሳኔ እንደማትወደው አውቃለሁ አንተን በዚህ ውሳኔ አለባጥ ውስጥ ለማሳተፍ ቀርቶ ውሳኔውን ለመግለጽም እንኳ ዝዜ የለኝም ተላስተሀለ የማለትህ ዕድል የሰፋ ነው እና ትደግፊኛለህ። የናለባትም እኔ በጣም ብስጩና ራስን በመከሳከል ላይ የማተኩር እሆናለሁ ምናለባትም ደግሞ ከመጠን በላይ ጥፋተኝነት የሚያሰቃየኝ በዚህ የተነሳ ተጽእኖ ሊያሳርፉብኝ ይከብዳል ው በ ሕሖመ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኪኒ ጦ እርስዎ የእኔን ለየት ያለ ሁናቱ መረዳት እስካልፈለጉ ዬ የር እድጽዕ አያደርግብኝም በዚህ የተነሳ በሰጡ ሰሰዬዜ ውጤታማ ለመሆን ከፈለጉ በቴክኒክ ብቻ እዚ ላይ ሊደርሱ እዝሚ ሊያውቁት ይገባል ራስን ዘሌሎች ቦታ አድርጎ የማድሠጥን ሦከ ለገነቡት ይገባል ይኹ ወዴ ግልጽነትና መተማመን ያመራል ከህ ሂግሞ በሁለት ልቦች መካከል መተማመን እንዲኖር ስሜታዊ ዜ ለዝ በንክ ሂሣብ መክፈት ይጠይቃል ተግ ራስን በሌሉች ቦታ አድርጎ ማድመጥ በቅደሚያ ሌሉችን መረዳት በምንልበት ጊዜ ጥልቀት ያለው ምልከታ ለውጥን ይጠይቃል ብዙውን ጊዜ የሰዎች ችግር ሌሉቹ እ እንዲረዒቸው መፈለጋቸው ነው ብዙ ሰዎች ሌሎችን ሰመረዳት አያደምጡም ይልት ምላሽ ለመስጠት በሚመቻቸው መልኩ እየተከጋሄ የሚያዩምጡት ወይ አየተናገሩ ነው አልያም ለመናገር እየተዘጋጁ ር ማንኛውንም የሚሰሙትን ነገር የሚያጣሩት ከራሳቸው ባሕሪያዊ ዎለህ አንፃር መሆኑ ሳያንስ ጭራሽ በሌሎች ሰዎች ሕይወት ውስጥ ሪ ስለራሳቸው የፃፉትን ታሪክ ነው የሚያነቡት ቁ በትክክል እንዴት እንደሚሰማህ አውቃለሁ። በሌሎች ሰዎች ውስጥ ስላለው ሁኔታ ደግሞ በትክክል አገረዳም ሌላኛው ሰው በሚናገርበት ጊዜ ከሚከተሉት አራት ደረጃዎች በአገዱ ላይ ሆነነ እናደምጣለን» ምናልባትም እውነት ለመናገር እያደመጥን በለሆንንበት ሁኔታ ሆነን ሰውየውን ቸጎ ጎው ደሆናል በሌላ በኩል ገሞ የምናደምጥ ዳናሰዕመሳሰሳ እንችላለን አዎ ገባኝ አዎ አዎ ልክ ነው እንላለን ዖምሃፈሳውፇ መርጠ ሰፍደምጥ የምንችልበት አካፄድም አለ እንዲህ ዓይነቱን ነገር የምናደርገው ለምሳሌም ገና ትምህርት ቤት ያልገባ ሕፃን በተደጋጋሚ የሜላቸውን ነፐርች ስንሰማ ሊሆን ይችላል ለላኛው ደግሞ እየተከታተልን ሰቀሰባቻፇ ሆነ ማድመጥ የሚባለው ነው የሚባሉትን ቃላት በሚገባ እንክታተላለን ነገር ግን ጥቂቶቻችን ካልሆንን ዘር አሁን ከተባሉት ከአራቱ የዘለለውን እና ከማድመጥ ዓይነቶች ከፍተኛውንና ትልቁን ደረጃ የሚይዘውን አከምሥተኛውን ደረጻ ላንደርስበት እንንላለን ይኹኛውና ቀደም ባሉት አንዳንድ ክፍሎች ጥቂት የጠቃቀስነው የማድመጥ ዓይነት ደግሞ ራሰጋ በፅሳው ሰው ታ ላድርጎ ማድመጥ የሚባለው ነው ዘመ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ካሂ ኽ ዓይነ መጥ ማለት ገን የ ንቃት የተሞላበት ማድጨ አክ ተማሰላሰል ማድመጥ ቴክኒክ ማለትም አይደለም እነ ሁለቱ ሌላኛው ሰው የሚናገረውን ከማስመሰል የዘሰሉ አይደሉም ገዚ። ዓይነቶቹ ማድመጦች በክህሎት ላይ የተመሠረቱ እና ቀ ህ አንዳልነው ከባሕሪ እና ከግንኙነት የተፃቁረጡ ሲሆኑ ብኩውን የምናደምጣቸውጦን ሰዎች በተወሰነ መልኩ የምንዘልፍባቸው ናቸውህ መልኩ ደግሞ መሠረታዊ የሆነው የእኛን ራሳችን የፃፍነውን የ ቢላ ታሪክ በሌሎች ውስጥ የመፈለግ አዝማሚያ ያላቸውም ናቸጡ እዝዚዚ ዓይነቶቹን ቴክህኮች የሚጠቀሙ ከሆነ የራስዎን የሕይወት ታሪክ በለሉ ላይ ከመጫንና እነሱ ውስጥ ያንን ከመፈለግ አይዘሉም እያ የደምጣሉ ነገር ግን ዋንኛው መነሻዎ እና ፍላጎትዎ መልስ መከበነ መቆጣጠር ወይንም ሌላኛውን ሰው መጠቀሚያ ማድረግ ነው ራስን በሌላው ሰው በመፈለግ ማድመጥኖ ለመረዳት መፈሰንም ነው ያለ ባሕሪያዊ ምልከታ ነው ራስን በሌላው ሰው ቦታ አድርጎ ማድመጥ ማለት በሌላኛው ሰው አመለኩ እና የመመልከቻ መነዕር ነገሮችን መመልከትን ያሳያል ሌላኛው ዓለምን በሚመለከትበት መንገድ መመልከት የዚያኛውን ሰው ባሕሪያ ምልከታ መረዳት እና ስሜቱን መረዳት ነው ቦታ አድርጎ ማድመጥ በምንልበት ጊዜ ሰመረዞ ማለት ነው ከዚህም በተጨማሪ ደግሞ ያዎ ቀደም ብለን ካየናቸው ጋር ሲነፃዐር በጣም ለኩ ራስን በሌላኛው ሰው ቦታ አድርጎ ማድመጥ ማለት ግን የሐዘክኔታ ስግት ማሳየት አይደለም። ዋናው አየር ማግኘት ነውና ሰባቱ የስኬት ምስጢራት አሁን ግን አየር ባገኙበት ሁኔታ ላይ በመሆንዎ ያ አያሳስብቁ የሰው ልጅ ተነሳሽነትን ድንቅ ከሚያደርጉ ነገርች አንዱ ነጡኒ ኳ ፍጎዕኦታ ሌዖጎላም ይልቅ እርካታ ያላገኘው ፍላጎታችን ነቤ ጣ የሚያነሳሳን ከአካላዊ ሕልውና ቀጥሎ የሰው ልጅ እጅግ ሕሉ ግዝ ሥነልቦናዊ ሕልውና ነውሌሎች እንዲረዱት ጨጠ ተም ተቀባይነት ማግኘት መፈለግ ሌሎች ዋጋ እንዲሰጡት መፈለገ ካነ ራስዎን በሌሎች ቦታ አድርገው ሲያደምጡ ለዚያ ሰው ሥነ ያነፍሱለታል ያ መሠረታዊ ፍላጎት ከተሟላ በኋላ ችግሩን በመፍ ተጽዕኖ መፍጠርን ትኩረትዎሥ ሊያደርጉት ይችላሉ ቃታትረ ለሥኑልቦናዊ አየር ያለን ፍላጎት በሕይወታችን ባሉ ሁሉም መስአ ግንኙነት ላይ ተጽዕና ያደርጋል ቶ ባነ ቆቀ ኢለ ቀ ይኹንን ጽገሰሀሳብ በአንድ ጦቅት በቺካጎ ውስጥ በተካቄደ ሴሚናር ያስተማርኩት በዚያ ወቅትም የስልጠናውን ተሳታፊዎች ራስን በሊሱ አድርጎ ማድመጥን እንዲቀስሙ ነበረ አመሻሸ ላይ ያለማመደኒዷር በነጋታው ጧት ላይ አንዱ ልክ አንድ የምሥራች እንደሚነግረኝ ለዚ ቸኩሉ ቀረበኝ ሆየ እረ ባክህ ትናንት ምሽት የተፈጠረውን ልንገርህ ስቴፈን አለኝ ጎዚ ቺካጎ ነበርኩና አንድ ትልቅ የሪል ስቴት ማስታወቂያ ስምምነት ለመ እ እየሞከርኩ ነበረ ፕሪንሲፓሎቹን ጠበቆቹን እና ሌላ አማራጭ ይክ የመባ አንድ ሌላ የሪል ስቴት ወኪልም ጭምር አገኘሁ እና ገና ከመመሪያው ሲታይ ይኹንን ስምምነት የማይሳካ ነበረ ከስድስት ወራት ለሚልቅ ጊዜ ያህል በዚህ ስምምነት ብፊ ስሰራ ቆይቻለሁ እና እውነት ለመናገር ፅንቁላሎቼ በሙሉ ከስንድ ለቬ አልወጡም አና በጣም በፍርሀት ራድኩ። አዛር ብቻ በመነሳት ሌሎችን ለመዳኝት ለነንር ሰዙ ፈር ሆግ እንደምንሆን ነው በተለይም ደግሞ ያንን ሰው በራሳችን መነጽር ብቻ ሀየክተው ደግሞ ችግሩ ይበልጥ የጎላ ይሆናል እኛ ራሳችን ስለ ራሳችን ዘፍነው የሕይወት ታሪክ ደግሞ ሌላኛውን ሰው ለመረዳት ፈጽሞ በጥቅም ሠ ለውል የማይገባው ነው ዝዊ ጥንካራን እና ፍላጎትን ካሳዳበርን በቀር ሌላውን ሰው ፈጽሞ በተክክል ስገሪዳው አንችልም ከዚህም በላይ ደግሞ አዎንታዊ የሆነ ስሜታዊ የባንክ ማጭ ሂሣብ ለመገንባትም እንችላለን ዘዚህ ዘህሎቶች ማለትም ራስን በሌሎች ቦታ አድርጎ ከማድመጥ ውስጥ ገቂት ብቻ የሚባሉት የተለያዩ የዕድገት ደረጃዎች አሏቸው መጀመሪያው እና ባነሰ ደረጃ ብቻ ውጤታማ የሆነው ይሃ ማጎመፅ ሠ ይኹ ክህሎት በ ገቃት ወይንም በማገሰሳሰል ጠጠ መበቺፎበእን ነው ጣደመጥ ውስጥ እንደ ትምህርት ሆኖ የሜሰጥ ነው ባሕሪ እና የግንኙነት ወሠረት በሌሉበት እነዚህ ነገሮች ሰውየውን ከመስደብ የማይተናነሱ እና እንዲያውም ግንኙነቱን ባጭር የሚቀጩ ናቸው ነገር ግን ቢያንስ ቢያንስ ተባለውን ለመረዳት የሚያስችል መንደርደሪያ ወይንም መነሻ ክህሎት ነው ጸን ማስመሰል ቀላል ነው። በዚህም የተነሳ ለልማድ እና ስለእነዚህ ወርሆች ፈጽሞ ክፍት አይደሉም ይኹ ደግሞ በሕይወት ውስጥ እጅግ አሳዛኝ ከምንላቸው ነገሮች ውስጥ ከንዱ ነው ለምን ቢባል እጅግ በጣም ብዙ የሆነ እምቅ ኃይል ጥቅም ላይ ሳይውል ይቀራል ውጤታማ ያልሆኑ ሰዎች ከዕለት ወደ ዕለት እምቅ ኃይላቻቸውን ርክኳከ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ላይጠቀሙ ነው የሚውሉት ቅንጅት መፍጠርን በጣም አናሳ ከስንት አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚለማመዱት በሆነ ወአጐ እርግጥ ነው እነዚህ ሰዎች ጥቂት የፈጠራ ክህሉትን ተሞክሮዎች በሕይወታቸው ይኖሯቸዋል ለምሳሌም አትሌ የሚሳተፉ ከሆኑ በእውነተኛ የቡድን መንፈስ መስራትን አ ኮቴ ቲክስ ደግሞ ከስንት አንድ ጊዜ በሚያጋጥም ዓይነት አንድ ሰው ለማዳን ሰዎች የግል ስሜታቸውን እና ኩራታቸውን ሕይውኳ መተባበር የሰሩበት ሁኔታ ገጥሟቸውም ይሆናል ትተው በከፍሑ ለብዙዎች እንገዲህ ዓይነት ነገሮች ያልተለመዱ ይሆናሉ። እነዚያ በነጭ ወረቀት ፕሮፖዛሎችም ጊዜ ያለፈባቸውና የማይጠቅሙ ሆኑ እየተሰጠውም ሄደ ከዚህ በኋሳ ነበረ እንግዲህ አዲስ የኩባንያው « መፍለቅ የደመረው ይ ሰዎች እውነተኛውን ቅንጅት አንድ ጊዜ ይለፉበት እንጂ ከዚያ በኋላ ፍጹም ነው ሚለወጡት ለዚህ ደግሞ አንደኛው ምክንያት ከዚህም ኽ አዕምርን በከፍተኛ ደረጃ ማሰራት የሚጠይቁ ሴሎች አጋጣሚዎች እንደሚኖሩም ያውቃሉና ብዙውን ጊዜ ቅንጅታዊ የሆነ ተሞክሮን ለመፍጠር መከራ ይደረዓና ስከቴ ግን ከስንት አንድ ጊዜ ብቻ የሚገኝ ይሆናል ነገር ግን የፈጠራ ከህሎት ከተሞላበት ሥራ በስተጀርባ ያለው ዓላማ ግን መልሰን ልናገወና ልንጠቀምበት ምጋክው መሆነ ነው ዋናው ጉዳይ አንድ የሩቅ አባባል አለ ር ፈፇጆ ማዕመሰ ይፖ ዖሥሚጎሁታ ነው ዖምጋጃው ይላል ከዚህ በፊት የነበሩ ቅንጅታዊ የፈጠራ ክህሎት የተሞላባቸውን ቀ ማስመሰልን ሳይሆን ከዚያ ላቅ ያሱ ዓላማዎችን ነው መሻት ያሰብን በከ አፈ መ ን ት ትችችፓ። ይኹ ትስስርና በውስጡ ያቀፋቸው በእሪያትም ከፍተኛ ከመሆናቸው የተነሳ በመካከላቸው አለመግባባት ቢፈጠር እኳ ከመወቃቀስና ከፉክክር ይልቅ አባላት ለመግባባት የሚጥሩበት አመቺ ሁነታ መፈጠሩ ነው ለምሳሌም አንዱ ሌላዋን አባል እኔኒና የአንቺ ክህሎትና ብቃት ተመጣጣኝ ነው ነገር ግን በዚህ ገዳይ ርክኳከ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ክሂ ላይ አንዳንስማማ ያደረገን አንዳች እኔ ስላንቺ ያልተረዳሁት ነጄ አለበት ይላል መቪ አንቺ አንድ የሆነ አመለካክት አለሽ አተያይሽ ለየት ይላሊ ዲያግራም መተማመን እንዴት በተለያዩ ሁናቴዎችና ግንኙነ ብኣ ሊጎለብት እንደሚችል ያመለክታል ኑ ገግዲህ ከእስካሁኑ ውይይታችን አንድ ግልጽ ሆና ሊወጣ ዩየ አር ዝቅተኛ መተማመን ካለበት ግንኙነት የሚመነጨው አን ዢ ኮምዩኒኬሽን ራስን በመከላከል የሕግ ቋንቋዎችን አብዝቶ መጠ ጺ ተኛው ላይ የሚያተኩር መሆኑነ ነው እንዲህ ዓይነቱ ኮምዩኒኬሽን የ ጣሸነፍመሸነፍ ወይንም መሸነፍማሸነፍ ወደሚባሉት ቀመርች ታቦ ሊወስደን የሚችለው በመሆኑም ውጤታማ አይደለም ለምሳሌም በ ነው በ ቦ እና ዞር መካከል ያለ መመጣጠን ይጎድለዋል ይኹም ብቻ አ ሰዎች ራሳቸውን ሰመክላከል ሲሉ ፈጸሞ ተቀባይነት የሌላቸው ምክንያቶ እንዲፈረድሩና ውጤትአልባ ሙከራ እንዲያደርጉም ይገፋፋቸዋል በሁለቱ ጫፎች መካከል ያለው አቋም መከባበር ያለበት ኮምዩኒኬሽንስ ነዜ በአንፃራዊ መልኩ ሲታዩ በስለዋል የሚባሉ ሰዎች የሚያደርጉት ግነኙነኑ ነው ይኹ አነዚህ ሰዎች አንዱ ለሌላኛው አክብርት ያላቸው በመሆኑ ለገና አስቀያሚ የሚሉትን መፋጠጥ ለማስወገድ ሲሉ የሚመር ጉኑ ትህትና ባለው ነገር ግን አንዱ ራሱን በሌላኛው ቦታ አድርጎ መመፅከ በማይደፍርበት መልኩ ነው በዚህ የተነሳም ከእያንዳንዳቸው አቁዎ በስተጀርባ ስላለው ነገር በበቂ ሁኔታ መረዳት ይሳናቸዋል። ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ። ምናልባትም በወቅታዊ ችግር ወይንም አንድ ፕርጀክት ላይ የዚህን ሰው አስተያየትና ግብዓት ይፈልጉ ይሆናል ከዚህ ሰው የሚሰሟቸውን የተለያዩ ነገሮች ዋጋ እየሰጡ የሚሄዱበት ዕድልም ሊናር ይችላል በሌላ በኩል እርስዎ በውስጥዎ የተሻለና የተጠናከረ የደኅንነት ስሜት እና ለልዩነቶች ዋጋ የመስጠት ባሕሪ ቢኖረዎ ኖሮ በእነዚህ ሰዎች የሚራመዱት አቋሞች የተሻለ ሶስተኛ አማራጭ ለማግኘት የሚጠቅመበት ሁናቴ ይኖር ይሆን። አራቱንም የተፈ ገጽታዎቻችንን በተደጋጋሚ አዘውትረን ብልሀት ባለውና ተመጣጣኝ በ መልኩ መጠቀም ነው ሆነ ይህንን ለማድረግ ኃላፊነት እና ተነሳሽነትን የምንወስድ መሆን አለብ መጋዙን ለመሳል ጊዜ መውሰድ በእርግጠኝነት የሁለተኛው ሩብ እንቅ ከር ነው ለምን ቢባል አፋጣኝ እና አጣዳፊ በመሆኑ ግላዊ ዞር ደ ለ በሁለተኛው ተፈጥሮ የሚጠቃሰል እና ጤናማ ሱስ እስኪሆን ድረስ መለመድ አለበት በተጽፅኖ ክበባችን መካከል ላይ የሚገኝ በመሁኑ ማንም ለእኛ ይኹንን የሚያደርግልን የለም እኛው ራሳችንን ነን ልናጻር የሚገዛን በሕይወት ዘመናችን ልናደርጋቸው ከምንችላቸው መዋዕለንዋዮች መካከለ ትልቁ የሚባለው ይኹ ነውበራሳችን ላይ ኢንቬስት ማድረግ እነ የራሳችን ክንዋኔ መሣሪያዎች ስንሆን ውጤታማ ለመሆን ደግሞ ጊዜ ን መጋዛችንን በአራቱም ገጽታዎች ግንባታና መሻሻል ዙሪያ መሳላችንን ትኩረኑ ልንሰጠው ይገባናል አካላዊው ገጽታ አካላዊው ገጽታ ውጤታማ በሆነ መልኩ ለአካላችን እንክብካቤ ከማድረግ ዙዢ የተያያዘ ነውትክክለኛ የሆነውን ምግብ መብላት በቂ የሚባልና ተመጣጣሸ አረፍት ማድረግ እንዲሁም አዘውትረን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረን ናቸው አዘውትሮ የአካል ብቃት አንቅስቃሴ ማድረግ ብዙዎቻችን አስቸኳይና አጣዳፊ የሁለተኛው ሩብ ከፍተኛ ጉልበትን የሚጠይቅ እንቅስቃሴ በመሆኑ የማንፈጽመው ነው ታዲያ ይህንን ባለማድረጋችን ራሳችንን እዚያው የአንደኛው ሩብ የጤና አክልና ችግሮች ውስጥ ተዘፍቀን እናገኘዋለን ብዙዎቻችን የአካለ ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ ጊዜ የሌለን አድርገ እናስባለን ይኹ ግን ሲበዛ የተጣመመ ባሕሪያዊ ምልከታ ነው። ቸው አዕምሯዊው ገጽታ አብዛኛው አዕምሯዊ ዕድገታችን እና የጥናት ዲሲፕሊናችን ከመበኛ ትምህርት የሚመነጭ ነው ነገር ግን ውጫዊ የሆነውን አስተምህሮት ትተነው ስንወጣ ብዙዎቻችን አዕምሯችን እንዲመነምን እንፈቅድለታለን ማለትም ምንም ያን ያህል ጫን ያሰ ወይንም አቅም የሚጠይቅ ገባብ አናደርግም ከራሳችን የትምህርት መስክ ውጭ አዳዲስ የሆነ የትምህርት ወይንም የፅውቀት ዘርፎችን አንቀስምም ሂሳዊ በሆነ እና ትንታነን በሚክተል መልኩም ነገሮችን መመልከት እንተዋለን በሌላ በኩል ደገሞ አንፅፍምማለትም ራሳችንን መግለጽ ሀሳቦችን አጥርተን መረዳታችንገ ግልጽ እና ተመጣጣኝ የሆነ የቋንቋ ክህሎት ያለን መሆን አለመሆኑም መፈተሽ በሚችል መልኩ አንጽፍም ከዚህ ይልቅ ብዙ ጊዜያችንን ቴሌቪዥን ላይ በማቸጠጥ እናሳልፋለ በተከታታይነት የሚወጡ የቅኝት ውጤቶች እንደሜያመለክቱት በስብዛኞቹ ቤቶች ውስጥ ቴሌቪዥን በሳምንት ከ ሰዓታት ነው የሜታየው ይኹ ሰዓት ደግሞ ሲታይ ለብዙ ሰዎች በሳምንት ውስጥ በሥራ ሳይ ከሚያሳለፉት የማይተናነስ ብዙዎች በትምህርት ላይ በሳምንት ውስጥ ከሚያሳልፉትም ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ማቸ ቴፈን ኮ በላይ ነውኹ ቴሌቪዥን እውነት ለመናገር ከሆነ ከፍተኛ በተሻለ የማቀራረብና ትስስር የመፍጠር አቅም ክኛ ከው ሆሆንመለክትበት ጊዜ ደግሞ በውስጡ ለሚተላለፉት መልዕክቶችና አሴቶችም በጣም ተ ገ እነዚህ መልዕክቶች ልንረዳቸ ቸውም ግልጽ በሆኑ መንገዶች ተጽዕኖ ያደለ ተስይ ጥላ የልማድ ን ውጤታማ የሆነ ማኔጅመንት ጠይ ሞ መረጃዎችን እንደና ይመ መሪክ አደርገናል ረጃዎችን እንድናጣራ እንድንመርጥ። በቤተሰባችን በተቻለ መጠን ቴሌቪዥንን ማንኛችንም ት ከስዛት ሰዓታት በላይ እንዳንመለከት አድርገን ለመገደብ ር መ ማንም በቀላሉ ማወቅ እንደሚችለው በቀን ከአንድ ሰዓት ላልበለጠ ጊዜ ማለት ነውሽ በቤተሰብ ውስጥ ምክር ቤት ብለን የሰየምነው ያሰ ሲሆን በዚህም በቴሌቪዥን የተነሳ የተከሰቱትን ነገሮች አስመልክቶ በጥንቃቄና በየጊዜው የተያቡ መረጃዎችን እንነጋገርባቸዋለን አንድ የተገለፀልን ነገር ቢኖርም እንደ ቤተሰብ ማንም ማንንም በማይጫንበትና ማንም ራሱን ለመክከሳከል በማይሄፄድበት መልኩ ነገሩ ሳይ በግልጽ ስንነጋገር አገዳንድ ሰዎች ለምሳሌም እንዴት ለሳሙና ኦፔራ ጠይንም የሰውነትን ክብደት ተከታታይና ዘላቂ በሆነ አንድ መርሀግብር ለመቀነስ በሚያስችሉ ማስታወቂያዎች እንደሚሰከፉ ነው እርግጥ ይኹንን ስል ቴሌቪዥንን ለማጣጣል ፈልጌ አይደለም የተለያዩ ትምህርታዊና አዝናኝ ፕሮግራሞች ኅብረተሰቡን በእጅጉ ጠቅመውተል ሕይወታንን ማጎልበት እና ትርጉም ባለው መልኩ ዓላማዎቻችንን ሊያሳኩልን ይችላሉ ይሁን እንጂ ጊዜ ከማጥፋት ያልዘለሉ ብዙ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችም አሉ ጆሮ ከሰጠናቸውና ከተመራንላቸው ደግሞ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሳርፉብንም ክአሉ ልክ እንደ ሰውነታችን ቴሌቪዥንም ሰጪውን ተቀባይና አገልጋይ ነው እናም የቴሌቪዥንን ሪሶርስ በአግባቡ ተልዕኳችንን ለማሳካት ልማድ ሶስትን በሚገባ መጠቀም ያስፈልገናል ትምህርትተከታታይ ትምህርት ማለት ነውብጣም ከፍተኛ ግምትና ዋጋ የሚሰጠው የአዕምሮ መታደስ ነው አንዳንድ ጊዜ ተከታታይ ትምህርት በክፍል ውስጥ የሚኖረንን ውጫዊ ዲሲፕሊን ይመለከታል ብዙውን ጊዜ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቱፈን ዛሄ ግን አይመለከትም ኃላፊነት እና ተነሳሽነትን የሚወስዱ ሰዎች ራሳቸ ለማስተማር በርካታ መንገዶችን ይፈጥራሉ ዑን አፅምሯችን ገለል ብሎ የራሱን መርሀግብር እንዲፈትን ማድረግም በከፍኑ ደረጃ ዋጋ የሚሰጠው ነው ይኹ እንግዲህ እንደ እኔ ከሆነ የሊብራር ወይንም ነፃ ትምህርት መሠረታዊ ትርጓሜ ነው ይህም ሲባል የሕይወታችንን መርሀ ግብር ከሌሎች ከተለያዩ ባሕሪያዊ ምልከታዎና ዓላማዎች አንፃር መፈተሽ መቻል ያለ ትምህርት የምንመጣበት አካ ት አፅምሯችንን የሚያጠዘው ሲሆን ይኹንን ያለትምህርት የሚደረገውን ን እላቤ ለመፈተሽም ዕድል አይሰጥም ለዚህ ነው እንግዲህ ሰፋ ባለ ሁኒሖ ማንበብ ራሳችንን ላቅ ዐዳሉ ነገሮችና ደረጃዎች ማቅረብ ትልቅ ዋ የሚሰጠው ጥሩ ጥሩ የሆኑ የሥነጽሁፍ ውጤቶችን ከማንበብ በሳይ ዕውቀታችንን ማጎልበቻ እና የአዕምሯችንን አድማስ የማስፊያ ሌላ ምንም መንገድ የለም። በአብዛኛው በሥነጽሁፍ ውስጣዊ ክብር የአፅምሮና የአስተሳሰብ ውጤት ነው ወይንም ከባህሪ የሚመነጭ ነው ማለትም አንድ ሰው ከፈለገ ራሱን ባለው ሥነልቦናዊ ይኮታ ብቻ ተጠቅሞ ወደ ውስጣዊ ሰላም ሊያመራ ይችላል የሚለውን አልቀበለውም ውስጣዊ ሰላም ሕይወታችን ከእውነተኛ መርሀሆዎች እና አሴቶች ጋር አብሮ የሚሄፄድ ሲሆን ብቻ የሚመጣ ነው ከዚህም በተጨማሪ ደግሞ ውጤታማ ከሆነ የመተጋገዝ ኑሮ የሚመነጭ ውስጣዊ የሆነ የደኅንነት ስሜት አለ የማሸነፍማሸነፍ ቀመሮች እና መፍትሄዎች አንዳሉ እና ሕይወትም ሁልጊዜ ወይ ይኹኛው አልያም ያኛው በሚሉት የተካረሩ ጫፎች ውስጥ ብቻ ያለች አለመሆኗን በመረዳት እና ለሁለቱም ወገኖች ጥሩ የአርካታ ስሜትን ሊያስገኙ የሚችሉ ሶስተኛ አማራጮች መኖራቸውን ከማወቅ የሚመነጭ ደኅንነት ሁልጊዜም አለ ከራስዎ የአመሳከት አጥር አና ጉያ በመውጣት ሌላን ሰው በትክክል መረዳት እንደሚችሉ ከማወቅ የሚመነጭ ደኅንነትም አሰለ የፈጠራ ክህሎት ባለው መልኩ እና በመተባበር ከሌሎች ጋር ግንኙነት ስናደርግ እውነተኛ የሆነ የመተጋገዝ ስሜት እንደሚመነጭ ከማወቅ የሚመነጭ ደኅንነትም አሰ ከአገለልግሎት ሌሎችን ሰዎች ትርጉም ባለው መንገድ ከመርዳት የሚመነጭ ውስጣዊ ደኅንነት አለ አንዱ ጠቃሚ የሆነው የዚህ ምንጭ ራሳችንን ከፈጠራ ክህሎት እና አስተዋፆ ከማድረግ ብሎም ደግሞ ልዩነትን ማምጣት ከሚችል አንፃር መመልክቱ ነው ሌላው የዚህ ምንጭ ማንም ሳያውቅብን ዘ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ የለሽ ሆነን የምንሰጠው አገልግሉት ነው ሆሶ ው ዋናው ጉዳይ ደግሞ ሰው ጣሀፅና አሰማወቁ አይደለም ዋናው ጉዳይ የሌሎችን ሕይወት እንዲባረክ ሪጉ ነው እውቅና ማግኘት ሳይሆን ተጽዕኖ መፍጠሩ ነው መነሻቾን ዘቶር ፍራንክል በሕይወታችን ዓላማን እና ትርጉምን በማግኘት ላይ ማር አለብን ሲል ማሳሰቢያ ሰጥቷል ይኹ በመሠረቱ ላቅ በውስጣችን ያለውን ትልቅ እምቅ ኃይል ማውጣት የሚችል ነው በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ዶር ሐንስ ሴይል እጅግ ፈርቀዳጅ በተባለለት እና በውፖሪታ መ ላይ በሰሩት ምርምር ረጅም ጤናማ እና ደስተኛ ሆነ ሕይወት አስተዋዖ ከማድረግ ለራሳችንም ክፍተኛ እርካታ የሚያጎናጸፉ የበሸአድራጎቶችን ከመፈፀም እና ሌሎች አንዲባረኩ ከማድረግ እንደሚመነጭ አውስተዋል የዶር ሴይል መነችሀሳብ የጎረቤትሀን ፍቅር ማግኘት ሚል ነው። ይልቅ እዚያው የሸገኮራ አገዳው ተክል ዙሪያ ሳለን ነው እየተሽከረከርን ወሬው የቀጠለው ምናልባትም ፊት ለፊት ተፋጠን ማወራቱን ስላልፈለግነው ይሆናል ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዝ በርካታ ስነልቦናዊ ጠባሳዎችና መጥፎ ቁርሾዎች ወይንም ስሜቶች ታምቀዋል እርግጥ ነው ምንም ቢታመቅ ግንኙነታችንን እስከማበላሸት የሚደርስ አልነበረም ይሁን እንጂ ማንኛውም የልዩነት ምንጭ የሆነ ጉዳይ ግን ትኩረት የሚሰጠው ነው ሳንድራ እና እኔ ታዲያ በዚህች ቀን በነበረን ለውውጥ በጣሙን ተገረምን በእውነት ቅንጅታዊ ነበረ ሳንድራ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዚያ ለማይሰቅ ፍቅሯ ትክክለኛውን ምክንያት የተማረች ያህል ነው የመሰለኝ አባቷ የከፍተኛ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ ሁለተኛ ደረጃ ጎሃቤት የታሪክ መምህር ሆነው ለዓመታት ያሀል እንዴት አንደሰፉ እናም ቤተሰባቸውን ለመቀለብ ሲሉ መሣሪያ ወደመሸጡ ቢዝነስ እንደገቡ አጫወተቺኝ የኢኮኖሚ ድቀቱ በደረሰ ጊዜ አባትየውና እና ቤተሰባቸው መጎዳታቸውን ግን በዚህ ጊዜ ተቋቁመው ለማለፍ የረዳቸው ዩ የተባለው የንግድ ምልክት ሽያጭ መሆኑን ተረዳሁ። ሌላው ሰው ማሸነፍመሸነፍን ሲያስብ እኛ ማሽሸነፍማሸነፍን ማሰብ ውስጣችን ሌላው ሰው እንዲረዳን እንደሚፈልግ ጮሆ እየነገረን እና ግን ሌላውን ሰው በቅድሚያ ለመረዳት እና መደራደር እየቀለለን ነዢ ግን ሶስተኛ አማራጭን ለመሻት እንችል ዘንድ ይበልጥ ስሜታዊ ነና አዕምሯዊ ነፃነት ሊኖረን ግድ ይላል በሌላ አባባል ነገሩን ለመግለጽ ያህል ከሌሎች ሰዎች ጋር የፈጠራ እና የትብብር በሆነ ወለኩ ለመስራት ትልቅ የሚባል ነፃነት ውስጣዊ ደኅንነት እና ራስን ማወቅን ይጠይቃል ይህ ካልሆነ ግን መተጋገዝ የምገለው ነገር የመጀመሪያዎቹን ሶስት ስቴፈን ኮቬይ ሰዎች ነፃነታቸውን ለማላየትና ይበልጥ ለማረጋገባ የሚሄዱበት የሌላኛውን ሰው ድክመት የሚፈልጉበት። ይቤ ደግሞ በሁላችገም ሕይወት እንደ ቤተሰብም እንደግለሰብም ሆነ እንደ ድርጅት የሚ ቃይ ነው ለዚህ ቁልፉ የመጨረሻውን በአዕምሯችን አድርጎ መንቀላቀስ እና በየጊዜው በሚገኝ አሀፋ በፍጥነት እና በተደጋጋሚ እርምት እያደረጉ መሄድ ነው ታሥሃ ፅያሦ ፖሁ ሐምጋ ሰድዕታ ዉይሃምሥ ዕምታ ወይም መር ለሥራ ለምሥ ለያሁም ምጎው ሰፃፉ ቱግ ይ ዖታሃንው ምሮንዕያው ሰባት ቁጥርን በተለየ ሁኔታ የምናይበት ወይንም ከሰባት ቁጥር ጋር የተያያዘ ምንም የተለየ ነገር የለም ነገር ግን ሶስቱ የግላዊ ድለ ልማዶች ለመምረጥ ለምርጫ እና ለእአርምጃ ነፃነት ከሕዝባዊ ድል ልማዶች መክባበር መግባባት ፈጠራ የሚቀድሙ በመሆኑ እና አንደኛው ልማድ ደግሞ ሌሎቹን ከማደስ ጋር ስለሚያያዝ በድምሩ ሰባት ልማዶች ስለሚሆኑ ነው ይኹንን ጥያቄ ስጠየቅ ሁልጊዜ የምለው ነገር ተጨማሪ እንደ ልማድ ልናክለው የምንፈልገው ተፈላጊ የሚባል ባሕሪ ቢኖር ልንገመራበትና ነው ርግ ደ ሚበይኑ ነ ሃዞ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ ስንኖናርቦ እንደሚገባን እሴት አድርገን ልማድ ሁለት ውስጥ ማካተት ገችል ነው በሌላ አባባል በለዓቱ መድረስና በጊኔ በትክክል ገኘት ፀህለርክሃ ልማድ ልናደርገው የምንፈልገው ነገር ከሆነ ይኹ የለማጅ ሁለት አንዱ እሌት ይሆናል ይኹንን ደግሞ ከልማድ አሌቶች ከአንዱ ልናደርገው እንችላለን እናም ምንም ተጨጣሪ ሌላ ነገር ቤመባልዎት ከልማድ ወይንም ከእሴቶችዎ መካከል ሊያካትቱት ይችላሉ ልማድ አንድ እሴት ሊናረን እንደሚችል እና እሴታችንንም ምሪጥ በእኛ ውስጥ ያለ ነገር እንደሆነ የሚያሳይ ነው ልማድ ጎሞ እነዚያ ምርጫዎች ወይንም እሴቶች በትክክል ምን እንደሆኑ ዲያሳይ ሲሆን ልማድ ደግሞ በእነዚያ እሴቶች እየተመሩ መኖር ው በዚህ የተነሳ መሠረታዊ። ይህን የሚያደርጉት የተሰብሳቢውን ቀልብ ለማግኘት ይሆናል ይኹ እርስዎ የሚያቀርቡት ነገርም በስብሰባ ሳላይ አንድ አስቀድሞ የተቀመጠ ዓላማ መኖሩ የቱን ያህል ጥሩ እንደሆነና እያንዳንዱ ሰውም የሜያዋጣው ነገር ቢኖረው የቱን ያሀል ርክኳከ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ እንደሚጠቅም የሚያወሳ ነው የመጨረሻው አደገዳ በሥሃአስፈናግ ኮሚቴው ሊቀመንበር አማካይነት የሚረቀቅ ሲሆን በቅድሚያ በሁለተኛጡ ሩብ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል እነዚህ ደግሞ በተለምዶውና በአብዛኛጡ በፈጠራ ሀሳብ የታገዘ አስተሳሰብ እንጂ መካኒካዊ አስተሳሰብ ያለውን የሩብ አንድን እንቅስቃሴ የሚጠይቁ አይደሉም እርስዎ ለተሰብሳቢው የሜያቀርቡት ነገር ከዚህም በተጨማሪ ከአንድ ስብሰባ በጊላ ወዲያውኑ ቃለጉባዔ ሰአባላት መበተን እንዳለበት በዚህም ውስጥ ለእያንዳንዱ ሰው ተለይቶ የተሰጠው የቤት ሥራ እና ተጠያቂነት ጎልቶ እንዲወጣ ያደርጋል እንግዲህ ይኸ ከላይ የገለጽነው በዝርዝሩ ላይ አንዱን ነገር ተመልክተን የምናደርገውን ሳያልማለትም ከቀኑ ሰዓት ላይ ይደረጋል ተብሉ የተቀመጠውን የዞርድ ስብሰባ ከሁለተኛው ሩብ አንፃር ቃኝተን ስንሄድበት ይኹ ደግሞ ከፍተኛ መጠን ያለው ተነሳሽነትና ኃላፊነት መውሰድን ይጠይቃል ይህም ሲባል እነዚያን የተዘረዘሩትን ነገሮች በመርሀግብር መልክ ማስቀመጥ ያስፈልጋል የሚለውን አስተሳሰብን ለመቃወምና ለመፈታተን መሞከርንም ጨምር በሌላ በኩልም ብዙውን ጊዜ በቦርድ ስብሰባ ወቅት የሚኖርን የቀውስ ድባብን ማስወገድን ከግምት ማስገባትን ይጠይቃል አንግዲህ በዚህ መልኩ ስንመለከተው ምናልባትም ከዚያ ከ ዩዐለ ጉዳይ በቀር ሌሎቹ የተዘረዘሩት በሙሉ ማለት ይቻላል በሁለተኛው ሩብ ስቀራረብ ሊታዩ የሚችሉ ናቸው ማለት ይቻላል ከ ሾዕልሷ የመጣውን ጥሪ አስመልክቶ መልሶ መደወል ከዚህ ቀደም በቀ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬይ ዘባንሥ ከ የዐል ባለው ግንኙነት ጥራት ላይ በመመስረት የተባለው ርት ላይ ያለው የጥራት ጉዳይ ሳይውል ላያድር ይስተካከልና ይፈታ ዘንድ ስልኩን ጧት ቢደውሉት ይመረጣል ይኹ ሥራ ግን ፈጽሞ ለሌላ ለሁ ሊሰጥ የሚችል አይደለም ምናልባትም ነገሩን ከአንደኛው ሩብ ስገፃር እየቀረበ ካለ ድርጅት ጋር ሊሆን ስለሚቾቸል እንዲሁም ደግሞ የተባለው ሰዎቹ አርስዎን በተለይ ምላሽ እንዲሰጧቸው የሚፈልጉ በመሆ ሌላ ማንም ሳይሆን እርስዎ ብቻዎን ቢሰሩት ይመረጣል እንደ ሥሃአስፈዓሚ የቦርድ አባል በቀጥታ በድርጅቴ ላይ ተጸዕና ለመፍጠር ሊሞክሩ የሚችሉመሆኑ እንዳለ ሆና የተዕና ንፍቀክበብሥ ጎን በ ሾዐል ባሕል ላይ ተጽዕኖ ለማሳረፍ ያህል ስፋት ያሰው ባለመሆኑ የተጠየቁትን ሰመፈፀም ይመርጡ ይሆናል በስልክ ከተነገረዎ ውስጥ ያልተካተተው ችግር ስር የሰደደ መሆኑን ካወቁ ለወደፊቴ ይኹንን መሰሉን ችግር ለመክሳከል ሲሉ ከሁለተኛው ሩብ አንባር ሊመለከቴት ይችላሉ። ግን የትኛውንም ቢመርጡ ከሥአከስኪያጁ ጋር ግንኙነትዎን ለማሻሻል የሚጠቅምዎ መሆኑ አይካድም ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮቬደፎ ናልባት እዚህጋ ግን ሁለት ወይንም ሶስት ያለቀ የስታፍ ስራ በሚል በጉዳዩ ላደ ያላቸውን ሀሳብ እንዲያመጡ ሊነግሯቸው ይችላሉ መጨረሻ ላደ በእርስዎ ፊርማ ብቻ ሊያልቅ የሚቸል ነው በሌላ በኩል ደግሞ ሁለኑ ወይንም ሶስት አስቀድመው በሚገባ ያሰቡባቸውን አማራጮች በማዘጋጀኑ ውጤቶቻቸውን መለየትም ይችላሉ ግን ይኹም ቢሆን አንድ ሙሉ ሰዓጥን ይፈልጋል ይ ኹንን አንድ ሰዓት ያህል የሚሆን ጊዜ በማዋል ለየት ያለ ጠቃሜ ሀሳብ ሊኖራቸው የሚችሉ ሰዎችን እምቅ አፅምሯዊ ሀብት ሊጠቀሙበት ይቸችላሉ ከዚህ ፍል ይኹንን ዓይነት አካሄድ ተክትለው የማያውቁ ከሆነ እነዚህን ሁለቱን ወይንም ሶስቱን የሥራ ባልደረቦችዎን ያለቀ የስታፍ ስራ በሚል በጉዳዩ ላይ ጥቂኑ ሥልጠና ብጤ ሊሰጧቸው ይችላሉ። በሌላ በኩልም ደግሞ እንደዚህ ዓይነት ጉዳዮች ዳገመኛ ሲከሰቱ ሀፀሐፊዎን በሚገባ በማሰልጠን እርስዎ የግድ ማወቅ ያሉብዎን ካልሆነ ሌሎችን ግን ፈጽሞ ወደ እርስዎ ሳታመጣ እንድትጨርሳቸው ማድረግም ይችላሉ ይኹ እንዲሆን ግን ከሸያጭ ማኔጀርዎ እና ከሌሎች ጋር የሁለተኛው ሩብ እንቅስቃሴ ማድረግን ይጠይቃል ይኹም ደግሞ በዋናነት የእርስዎ ሥራ ማኔጅመንት ሳይሆን አመራር እንደሆነ ማየት ይችሉ ዘንድ ለማድረግ ነው እነዚያ ሰዎችም በአመዛኙ በአንደኛው ሩብ ውስጥ የሚጠቃለሉትን አንገብጋቢ ጉዳዮች ከሀፀሐፊዎ ጋር በመጨረስ እርስዎን ገን ለሁለተኛው ሩብ እንቅስቃሴዎች ነፃ ማድረግ እንዳለባቸውም በዚህ አጋጣሚ ያስተምሯቸዋል ምናልባት ግን እዚህጋ የሽያጭ ማኔጀሩ በእርስዎ ሀሐፊ እዚህ ውስጥ መግባት የሚቀየም መስሎ ከተሰማዎት ቀስ በቀስ በዚህ ገዳይ ላይ የእሱን መተማመን ማግኘት ወደሚቸሉሱበት ደረጃ ሰመድረስ መስራት እና እሱም ሆነ እርስዎ ይበልጥ ጠቃሚ በሆነው የሁለተኛው ሩብ ላይ የማተኮራችሁ ምክገያት ምን እንደሆነ ሊያስረዱት ይችላሉ ርቧከ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ከል ሔቶችን ማገበብ አርሃግ ይኬ ሰሌላ ጊዜ ሲተላለፍ ው ሩብ እንቅስቃሴ ነው ይሁን እንጂ የኣርስኦ ና መተማመን እነዚህን መሰሉች መጃጽሔጉ ከማንበብና በየጊዜው ከአዳዲስ መረጃሥቻቸው ጋር ራስዎን ከማስቁ የመነጨ ሊሆን ይችላል። ላዩ አስመልክቶ ጥሩ የሚባለው የሁለተኛው ሩብ ሪፖርት የሚያደርጉ በቁጥር አነስ ያሉ ሰዎችን በመሰብሰብ በሸያጭ ላይ ያሉ ሰራተኞችን ፍሳጎት በጥልቅ ትን ታኒ ለመረዳት መሞከር ነው እነዚህ የሚያሰለጥኗቸው ሰዎችም ቀደም ሲል ያነሳነውን ያለቀለት የስታፍ ሥራ ወደ እርስዎ በተወሰኑ አስቀድመው የተቀመጡ ቀናት ውስጥ እንዲያመጡና እርስዎም በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ለመዘጋጀትና ራስዎን ለማለማመድ በቂ ጊዜ እንዲኖርዎ ማድረግ ነው እንዲህ ለማድረግ ግን አነዚህ የስታና አባሎች የእያንዳንዳቸውን በሸያፍ ላይ የሚገኙ ሰዎች ጥልቅ ፍላጎት ለመረዳት እንዲችሉ ቃሉምልልስ ማድረግ አለባቸው በቀጣዩ ዐር ለሚደረገቦ የተዘረዘረውን ጉዳይ እንቅስቃሴ ለአርስሥ የሽያጭ ጉዳይ ስብሰባውን እርስዎ ራስሥ ከማዘጋጀት ይልቅ ይኹንን ስራ በቁጥር አነስ ላሉ ግን የተለያዩ ቪጭን አስመልክቶ የሚነሱ ጉዳዮችና ነጥቦች ያሏቸው ሰዎች በኃሳፊነት መስጠት ሌላው አማራጭ ነው እነዚህ ሰዎች የፈጠራ ክህሎትን በመጠቀም በጉዳዩ ሳይ መክረውና በቂ ውይይት አድርገው የራሳቸውን ተፈፃሚ መደረግ አለባቸው ብለው ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስቴፈን ኮዜይ የሚያስቧቸውን ጉዳዮች ይዘው መምጣት ይችላሉ እርስዎም ለምን አገዲህ ዓይነቱን አቀራረብ እንደተክተሉትና እነሱንም ይኸ አቀራረብ ለወደፊቱ በምን መልኩ ሊጠቅማቸው እገደሚቸል ሊነግሯቸው ይችላሉ ምርት ኣ እና የጥራት ቁጥጥር እስኪ አሁን ደግሞ ቀደም ሲል ዘተለመከትነው ዝርዝር ላይ በመጨረሻነትና በስምንተኝነት የሰፈረውን እና የጥራት ቁጥጥር ማለፍ የተሳነውን ምርት እንመልክከት። ስለክ በመደወል እና ሥራ የሚከወንበት ምሳ በመብላት ነው የሚያሳልፉት የረጅም ጊዜ ወይንም ዘላቂ የ ይር አቀራረብን ምናልባትም በጥቂት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ወይንም ወራትም ቢሆን ቢሳካልዎና ቢከተሉት በመጀመሪያው ሩብ ውስጥ የገጠመዎን ዓይነት ችግር ዳግመኛ አይገጥምዎትም በዚህ ዓይነቱ ትንታኔ ውስጥ ሲያልፉ ምናልባትም ይኹ ዓይነቱ አቀራረብ በጣም ሲበዛ ሀሳባዊ ወይንም እውን ሲሆን የማይችል ይመስልዎ ይሆናል የሁለተኛው ሩብ ማኒአጀሮች በመጀመሪያው ሩብ ውስጥ ሆነው ሊሰሩ ይችላሉ ወይ ብለውም ይገረማሉ ሰባቱ የስኬት ምስጢራት ስለጦሀነ እነም ከምናለሁ ደግሞም አ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact