Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከ በሃይ ሃ ሀ ከፎ ከር ዐሃር ከ ከዩበዌ ከ ፎርር።
አንቀጽ በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ሥልጣን የሠርቶ አደሩ ሕዝብ ነው ። አንቀጽ ወ በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ሴቶችና ወንዶች እኩል መብት አላቸው ። ምዕራፍ ዘጠኝ ዴድደራትፍ ዘጠን ብሔራዊ ሸንጐ አንቀጽ በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ከፍተኛ የመንግሥት ሥልጣን አካል ብሔራዊ ሸንጐ ነው ። አንቀጽ ኮ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ብሔራዊ ሸንጐ በማንኛውም የአገር ጉዳይ ላይ ውሳኔ የመስጠት ሥልጣን አለው ። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክን ጁት ሀ የመንግሥት ምክር ቤት ኡቼ ፄኣት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሚኒስቴሮች ብሔራዊ ኮሚቴዎች ኮሚሽኖችና ባለሥልጣኖች ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መሥሪያ ቤት ብሔራዊ የሠርቶ አደር ቁጥጥር ኮሚቴ እና የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ያቋቁማል ። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክን ሀ ለ ሐ ፕሬዚዳንት ምክትል ፕሬዚዳንት የመንግሥት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንቶች ጸሐ ፊና አባላት በአንቀጽ ጅፄ ንዑስ አንቀጽ ለ መሠረት ሲቀርብ ለት ጠቅላይ ሚኒስትር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮ ችና ሌሎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት በአንቀጽ ጭፄ ንዑስ አንቀጽ መ መሠረት ሲቀርብለት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ምክትል ፕሬዚዳንቶችና ዳኞች ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የብሔራዊ ሠርቶ አደር ቁጥጥር ኮሚቴ ሊቀ መንበር እና ዋና ኦዲተር ይመርጣል። አንቀጽ ድስ የመንግሥት ምክር ቤት የሪኾብሊኩ ፕሬዚዳንት የብሔራዊ ሸንጐ ኮሚሽኖች የብሐራዊ ሸንጐ አባላት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከፍተኛ የአስተዳደር አካባቢና የራስ ገዝ አካባቢ ሸንጐዎች እና በአገር አቀፍ አካሎቻቸው አማካይ ነት ሕዝባዊ ድርጅቶች ሕግን የማመንጨት መብት አላቸው ። ምዕራፍ ዐሥር የመንግሥት ምክር ቤት አንቀጽ የመንግሥት ምክር ቤት በዚህ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ኮሾ ሀ መሠረት የሚቋቋም የብሔራዊ ሸንጐ ቋሚ አካል ሆኖ የሚሠራ የመንግሥት ሥልጣን አካል ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ፕሬዚዳ ንት የመንግሥት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት የመንግሥት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ነው ። የመንግሥት ምክር ቤት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባር በሥራ ላይ ለማዋል ሕግ ሲያስፈልግ ድንጋጌዎችን ያወጣል ። ቺ አንቀጽ ጅ የመንግሥትምክር ቤት ብሔራዊ ሸንጐ በማይሰበሰብበት ጊዜ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የዚህ ሕገ መንግሥት አንቀጽ እንደተጠበቀ ሆኖ ልዩ ድንጋጌዎችን ያወጣል ። ምዕራፍ ዐሥራ አንድ የሪኾብሊኩ ፕሬዚዳንት አንቀጽ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ፕሬዚዳ ንት በዚህ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ንዑስ ኣንቀጽ ሀ መሠረት በብሔራዊ ሸንጐ ይመረጣል ተጠሪነቱም ለብሔራዊ ሸንጐ ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ፕሬዚዳ ንት የሥራ ዘመን የብሔራዊ ሸንጐ የሥራ ዘመን ይሆ ናል። አንቀጽ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ፕሬዚዳ ንት የሚከተሉትን ሥልጣንና ተግባር በዚህ ሕገ መንግሥ ትና በሌሎች ሕጐች መሠረት ያከናውናል ሀ የአገሪቱ የውስጥና የውጭ ፖሊሲ በተግባር መተርገ ሙን ያረጋግጣል ጫ ነፎ ለ ሐ ጠቅላይ ሚኒስትርን በጠቅላይ ሚኒስትሩም አቅራቢ ነት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችንና ሌሎች የሚኒስት ሮች ምክር ቤት አባላትን ለብሔራዊ ሸንጐ አቅርቦ ያስመርጣል የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተሰጠውን ኃላፊነት መወጣ ቱን ያረጋግጣል እንዳስፈላጊነቱም ምክር ቤቱን ይሰበስ ባል የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትን ምክትል ፕሬዚዳ ንቶችንና ዳኞችን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግን የብሔራዊ ሠርቶ አደር ቁጥጥር ኮሚቴ ሊቀ መንበርንና ዋና ኦዲ ተርን ለብሔራዊ ሸንጐ አቅርቦ ያስመርጣል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መሥሪያ ቤት ብሔራዊ የሠርቶ አደር ቁጥጥር ኮሚቴና የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የተሰጣቸውን ኃላፊነት መወጣ ታቸውን ያረጋግጣል ። አንቀጽ ዛ በዚህ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መ እና አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ጵ ለ መሠረት የሚኒስት ሮች ምክር ቤት አባላት በብሔራዊ ሸንጐ ይመረጣሉ ። አንቀጽ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባር ይኖሩታል ሟ ፎነ በብሔራዊ ሸንጐ በመንግሥት ምክር ቤትና በሪኾብ ሊኩ ፕሬዚዳንት የወጡ ሕጐችና የተሰጡ ውሳኔዎች በሥራ መተርጐማቸውን ያረጋግጣል ደንቦችን ያወ ጣል መመሪያዎችን ይሰጣል የሚኒስቴሮችን የብሔራዊ ኮሚቴዎችን የኮሚሽኖች ንና በቀጥታ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆኑትን ሌሎች የመንግሥት አስተዳደር አካላት ሥራ ይመራል ያስተባብራል የአስተዳደር አካባቢና የራስ ገዝ አካባቢ ሸንጐዎች የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎችን ሥራ ይቆጣጠራል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና ጀ የተመለከቱት አካላት ውሳኔዎች ሕግን የሚጻረሩ ሆነው ሲገኙ ይሽ በ ተ ር። ው የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ይወክላል በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጡ ደንቦችና የተሰጡ ውሳኔዎች በሥራ ላይ መዋላቸውን ያረጋግጣል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችንና ሌሎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላትን በዚህ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፄ ንዑስ አንቀጽ ለ መሠረት ለማስመረጥ ለሪኾብሊኩ ፕሬዚዳንት ያቀርባል በመንግሥት ምክርቤትና በሪኾብሊኩ ፕሬዚዳንት የሚሰ ጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናውናል ። አንቀጽ የዚህ ሕገ መንግሥት አንቀጽ እንደተጠበቀ ሆኖ የራስ ገዝ አካባቢ ሸንጐዎች የሚኖራቸው የተለየ ሥልጣንና ተግባር በብሔራዊ ሸንጐ ይወሰናል ። አንቀጽ በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ የበላይ የዳኝነት አካል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ነው ። አንቀጽ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ አርማ በሕግ ይወሰናል ። አንቀጽ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ብሔራዊ መዝሙር ይኖረዋል ። አንቀጽ አ የዚህ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ዌ እንደተጠበቀ ሆኖ በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ የመንግሥት የሥራ ቋንቋ አማርኛ ነው ። ምዕራፍ ዐሥራ ሰባት የሕገ መንግሥት ሕጋዊ ኃይልና መሻሻል አንቀጽ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ሕገ መንግ ሥት የአገሪቱ የበላይ ሕግ ነው ። አንቀጽ ጸ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ሕገ መንግ ሥት የብሔራዊ ሸንጐ አባላት ከአራት ሶስቱ ኦጆ በሚደግፉት ውሳኔ ብቻ ሊሻሻል ይችላል ።