Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይኸ የአስልምና ሃይማኖት በተለይ ግራኝ ሙሐመድ ኢትዮጵያን ለአስራአምስት አመታት በዝበት ጊዜ በመላው የኢትዮጵያ ግዛት ስለተዳረስ በወቅቱ ለነበሩት የኢትዮጵያ መሪወች ብዙ ጊዜ ይጠቅሉት የነበረው የቁርአን ቃል ቁርአን የሚያዘውን ቃል ለማስተማር ክርስትና መነሳት አስፈላጊ አይመስለኝም የእስልምና ሃይማኖት መስራች በሆነው ሙሐመድ ተጽፎ የቆየው ቁርአን ስለክርስትና የሚመስክረውን ገልጸን ብናስተምር መንገዱ ያስኬዳል ዳሩ ግን ብልህ የኢትዮጵያ ሕዝብና መሪወቹ የፖለቲካውን በፖለቲካ የኃይሉን በኃይል ሲመልሱት መኖራቸው የታመነ ነው ለምሳሌ አፄ ቴወድሮስ እየደጋገሙ በመተማ በኩል የሚያስቸግሯቸውን መልስው ነበር ። በዚህ አይነት በስምምነትና በፍቅር ከንጉሥ ወልዴጊወርጊስ ጋር ከቆዩ በኋላ ንጉሥ ወልደጊወርጊስ በመጡበት መንገድ ሲመለሱ አለቃ ንዋየክርስቶስ ከሰገሌ መልስ በነገሳ ቤታቸው ለሶስት እመታት ያህል እያስተማሩ ከቆዩ በኋሳ በ በስሄ ወር ደብረታቦር ድረስ የቻለ ሁሉ መጥቶ የመጨረሻ ጊዜ ምክራቸውን እንዲቀበል በያገሩ መልክተኛ ሳኩ የሚናገሩት ቃል ተደማጭነቱ የሚፈጸም መሆኑን ሁሉ ስለሚያውቀው ነበር አሁንም ጊዜየ ስለተቃረበ ኑና እንስነባበት የሚል ቃል በመልክቱ ስለነበረበት እጅግ በጣም የሚወዳቸው ሕዝብ ታላቅ ሸክም ወደቀበት እና በተወስነው ጊዜ ደብረታቦር ላይ ተሰብስቦ ሲጠባበቃቸው ከነገሳ ተነስተው ደብረታቦር ደረሱ ምንም እንኳ ሲያዮዋቸው ደስ ቢላቸውም በልቡ ያልደነገጠ ስው አልነበረም ዜና እረፍታቸውን የሚገልጠውን መልእክትና ከእረፍታቸው በኋላ ምእምናኑ ምን መከተል እንደሚገባቸው ለተከታዮቻቸውና ለደጋፊወቻቸው ስፊ ማብራርያ ለመስጠት በመጡ ጊዜ አቶ ያሲንና ጎረቤቶቻቸው ፍሪዳ አርደው ደግሰው ተቀበሏቸው ምጳሕራፉ ያዖመጨረኛ ምያረ እግዚአብሔር ለአብርሃም ተገልጦ አነጋግሮት ነበር ። ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው ። እግዚአብሔርም ከሱ ጋር አብሮት የቅርብ ጓደኛው እንደሚሆን አምላክ ካረጋገጠለት በኋላ የተሰጠው ስልጣንም ሕዝብን እና ነገሥታትን በመንቀል በማፋረስ በማጥፋት በመስራትና በመትከል እንዲችል ተፈቅዶለት ነበር ። ካፌ ነገር ትሰማለህ በትዛዜም ትነግራቸዋለህ ብሎ ለሕዝቄል ፈቃዱን ለሰው ልጆች እንዲያደርስ አዘዘው እርሱም አንደትዛዙ ፈጸመ ዳንኤል ምዕራፍ ቁጥር በፊታቸውም ተለወጠ ፊቱም እንደ ፀሀይ አበራ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ ። እኔ ለማስተማር የሞከርኩ እጅግ አነስተኛ በሆነ መንገድ ነው ።
ማውጫ ምእራፍ ነጋ ኣሓ ዉጩወ ቲል ጨሔ ሦርሠጋ የዘካርያስ ልደትና እድገት ዘካርያስ በትምህርት ቤት የዘካርያስ ጋብቻ ህ»»»»» የሸህ ዘካርያስ አራእይ የሸህ ዘካርያስ ጉዞ ሸህ ዘካርያስ የተጠሩበትን ስራ መጀመር ችግሩን ለማቃለል የተገኘ ዘዴ የመጀመርያው ክስ ህ«»» የወርቅነህ ሙሐመድ ሞት አድዋ ላይ የተጀመረው ስራ ወደ በጌምድር ጉዞ » የሸህ ዘካርያስ ከራስ ጉግሳ ላይ መከሰስ ይግባኝ ወደ እዲስ አበባ ታሳቁ ጉባኤ ኀ»»»»»»»»»»» አዲስ ከሳሽ »»»»»»»»» ወደመካ እንዲላኩ መጠየቅ የመልስ ጉዞ » የእለቃ ንዋየከርስቶስ መጠመቅ የመጨረሻ ምክር »»»» ምዕራፍ ይሃርይጎ ለደምና ኋሕድሃታፖ የሸህ ዘካርያስ አባት አቶ ጅብሪል ከአባታቸው ጋር በበጌምድር ጠቅላይ ግዛት በጋይንት አውራጃ በነገላ ቀበሌ እውሽንድባ ከተባለ ቦታ ይኖሩ ነበር ። ይሁን እንጅ ሸህ ዘካርያስ መምህራቸውን ሸህ ውመርን ያባት ያህል እያክበሩ ሌሎች ተማሪወች እንዲያከብሯቸው በማሳየት ምሳሌ ስለሆኑ ሸህ ውመር በጣም ይወዷቸው ነበር እንዲያውም የቁርአኑን ትርጉም ሲጠይቋቸው ዘካርያስን ጠይቁት እያሉ ያስቸገራቸውን ጥያቄ እንዲያብራሩላቸው ይልኳቸው ነበር ። ወይዘሮ አማረች ምንም አንኳ የትውልድ አገራቸው በለሳ ቢሆንም ከሸህ ዘካርያስ ጋር ለመተዋወቅና ለጋብቻ የበቁት ሸህ ዘካርያስ በሃይማኖት ተከሰው ከአሰላሞች ጋር በሚከራከሩበት ጊዜ ታናሽ ወንድማቸው ዋሴ ለምለም ከሸህ ዘካርያስ ደጋፊወች አንዱ በመሆን አብረው ወደ ሰቆጣ ሄደው ስለነበርና ሰፈርተኞቹን ስንቅ በማቀበል ሲረዱ ስለተዋወቁ በጠባይና በሙያ እጅግ የተመሰገኑ ወይዘሮ አማርች ለምለም ታሪካቸው በንጉሠ ነገሥቱ መንግስት የተመሰገነውን አለቃ ዘካርያስን በሕግ አግብተው በብዙ መቶ የሚቆጠረውን ተማሪያቸውን በብዙ ሸህ የሚቆጠረውን ተከታያቸውን አንዲሁም በመቶ የሚቆጠሩትን ጓደኞቻቸውንና ደጋፊወቻቸውን በተመሰገነ አኳኋን እየተቀበሉ በመሸኘት ግሩም የሆነ እርዳታቸውን ለተከበሩ ባለቤታቸው አበርክተዋል ። ሸህ ዘካርያስ በዝግጅታቸው ጊዜ በአእምሯቸው የሚወጣና የሚወርድ ከብዙ ችግር ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው የናታቸው ወገኖች አፄ ቴወድሮስ እስላሞች ክርስትና እንዲነሱ መፈለጋቸው አፄ ዮሐንስ በአዋጅ እሰላም ሁሉ ክርስትና እንዲነሳ ማስነገራቸው ይህንና ይህን የመሳሰሉት ጉዳዮች አስቸጋሪ ቢሆንባቸውም ሸህ ዘካርያስ ከህጻንነታቸው ጀምረው በቁርአን ቃል ሰልጥነው ያደጉትን ለማስተማር መሞከራቸው አልቀረም ። እንዲጠሩም ያደረጋቸው አቶ የሱፍ በዚህ ስፍራ መደብ ከተባለው የሚኖሩት እስላም ባለሟል ከመሆናቸውም በቀር እራሳቸው አፄ ዮሐንስ የክርስትና አባት ሁነው ክርስትና ስላስነሷቸው ክርሰትና እስነስተው ስማቸውን ኪዳነ ማርያም አድርገው ብላታ ብለው ቀሚስ እልብስው እስሳሙን ሁሉ እያስገደዱ ክርስትና እንዲነሳ ትእዛዝ ስለተቀበሉ ብላታ ኪዳነማርያም እነ ሙሐመድ አማኔን አስገድደው ደብረታቦር እንዲሄዱ አደረጓቸው ሙሐመድ አማኔና ባለቤታቸው አባቴን የበህር ልጃቸውን ንጉሜን ይዘው ክርስትና ሊነሱ ደብረታቦር እንደደረሱ በሽህ የሚቆጠር አስሳም በደብረታቦር ከተማና ባካባቢው ሰብስበው በወታደር እያስጠበቁ የጥምቀቱ ስነስርአት የሚከናወንበት ጊዜ እየተጠበቀ ሳለ ደብረታቦር በሄዱበት ቀን የሙሐመድ አማኔ ባለቤት ለምለም ዘካርያ በጣም መልከኛ ቆንጆ ስለነበሩ የሚጠመቀውን ሕዝብ ሲጠብቁ የነበሩት ዘበኞች እኔ እወስድ እኔ እወስድ ከባልየው ፊት ተጣሉ የሁለቱ ወታደሮች ጠብ ሚስታቸውን ክመነጠቅ የረዳቸው ሙሐመድ አማኔ ሃይማኖቴን በግድ ለውጥ መባሌ ባይበቃኝ ሚስቴን ሊነጥቁኝ ከከጀሉ የንጉሠን አዋጅ ተሳልፌ የሆነው ይሁን ብለው ሌሊቱን ሚስታቸውን ይዘው ከድተው ያራት ቀን መንገድ ተጉዘው የንጉሠራ ወታደሮች ከለሉበት በረሀ ቋሊሳ ከተባለው ቀበሌ ሄደው ተቀመጡ ብላታ ኪዳነማርያም በጋይንት አውራጃ የነገላ ምስለኔነት ተሹመው አሁንም እስሳሙ ክርስትና እንዲነሳ እያስገደዱ ክነሸህ ዘካርያሰ ስፈር ደረሱና በሸህ ዘካርያስ የሚመራውን እስላም ተገዶ ክርስትና እንዲነሳና እንዲቆርብ ቢጠይቁ ሸህ ዘካርያስ ሃይማኖትን ያህል ነገር ሳንረዳና ህሊናችን ሳይፈቅድልን በግድ ክርስትና ልንነሳ እይገባንም ሲሉ ቢመልሱሳቸው አስሬ ደብረታቦር እወስድህና ቅጣት ተቀብለህ በግድ ትነሳለህ የሚል መልስ አገኙና ከብሳታ ኪዳነማርያም ጋር ወደ ደብረታቦር እንዲሄዱ ተነገራቸው ነገላ ከደብረታቦር በግር የሁለት ቀን መንገድ የራቀ ከመሆኑም ከጋይንት ደጋ እስከተከዜ ድረስ ያለው ቁልቁለት የወሎ መንገድ ሲሆን ነገላ የነ ሸህ ዘካርያስ መንደር ከዳገቱ አጋማሽ ነው እንዲሁም ይህ አካባቢ በጣም ወጣ ገባ የሆነ አንጋዳ ስለሆነ በነገላ አካባቢ ያሉት አስላሞች ደብረታቦር እንሄድም ብለው እምቢ ማለታቸውን በሸህ ዘካርያስ አማካኝነት ገለፁላቸው ። ያንየ ሸህ ሙሐመድ እማኔ ከደብረታቦር ተስደው ወደቋሊሳ መውረዳቸውን በምዕራፍ ገጽ ላይ እንደገለጥሁ የሚታወስ ነው ቋሊሳ እንደተቀመጡ ካባቴ ሌሳ ምክትሎቻቸውን ሁለት ወንድ ልጆች እንደ ወለዱ ክፉው ቀን ገባ ሀብታም የነበረው ባንድ ጊዜ እንዴት ድህነት እንደ ገባ ለማስረጃ ያህል በዚያው እካባቢ ከብታቸው ሸህ የሚሞላ ሁለት ጊዜ በጨጓራ የታጠቡ ይህም ሁለት ሸህ ከብት ነበራቸው ማለት ነው ። ላም ማለት የአምላክ ቃል ይሁን ባለጊዜ የፈለገው ሊሆንለት የሚችል ከማይታየው ከባዶው ቦታ ይሁን ባለጊዜ ይሁን ያለው የምንኖርባትን ምድር አንድትሆን ያደረገው ሁን አለ ሆነ የሚለው ቃሉ ማርያም ልጅ ትወልዳለች ብሎ ቢናገር አረገዘች ይህ ሆኖ አያውቅም ሴት ያለወንድ የማትወልደው ላምላክ የሚሳነው የለምና ድንግል ያለወንድ አርግዛ ወንድ ልጅ ወለደች ይህ የአምላክ ቃል አርሱ አምላክ የሆነ ይሳ የሱስ ነው ሚም ማለት አለምን በፈጠረ ጊዜ በህዋው ላይ ሲስፍ የነበረውን ሲፈጥር በሰው አፍንጫ ላይ አምላክ እራሱ አፍ ያለበት አስትንፋስ ለሰው ህይወት ለመስጠት ያስቻለ የአምላክ መንፈስ ንፋስ እስትንፋሱ ማለት ነው እሊህ ሶስቱ ሶስት አምላክ አይባሉም ግን አንድ አምላክ ነው ብለው አንድ በሶስት የተሸረበ ገመድ ወስደው ይህን ሶስት ትሉታላችሁ ወይንስ አንድ ብለው ተማሪወቹን ሲጠይቋቸው አንድ ገመድ ነው አሉ አሳቸውም ገመዱን ፈርቅቀው ሶስት ሽርብ አንድ ገመድ መሆኑን አንዳያችሁ የአሊፍ ላም ሚም ምሳሌ ይህ ነው አሉና አሊፍ ዘሩ አካሉ ላም ከላሙ ቃሉ ነ ሚም መንፈሱ እስትንፋሱ ከአንድ ሰው የሚገኙት ጠባዮችም አካል ቃልና አስትንፋስ ሌላ መልካም የሆነ መግለጫ ነው ሲሉ ለተማሪወቻቸው አስረዱዋቸው ተማሪዎቹም ጥበቡ የማይመረመር አምላክ ይህንን የገለጠ ምስጋና ይድረሰው ብለው ፈጣሪያቸውን እያመሰገኑ ወደየአለት ተግባራቸው ተስማሩ ሸህ ዘካርያስም ጸሎት አዘውትረው ሲጸልዩ በቀን ሶስት ጊዜ አንደ አስላሞች ልማድ ወደ መካ መዲና አይዞሩም ነበር አስላሞቹ ምነው ልማዳችን አፈረሱብን ወደ መካ ወደ መሐመድ መቃብር ዙረው መጸለይ አይገባምን ። ቆይ ላስረዳህ አሉና ሸህ ዘካርያስ አንድ ሁሰት ሶስት ጊዜ የተሰበሰቡበትን ሰፍራ በመጥቀሰ ማን ምን እንደተናገረ ከመጀመርያ አሰከመጨረሻ የሸህ ዘካርያስን ህይወት ለማጥፋት የታቀደውን አቅድ አንድ በአንድ ተንትነው ካስረዱ በኋላ አናንተ ሰው አያየንም ብላችሁ ትመክራላችሁ ምክራችሁን ጌታ ይገልጠዋል ይህም የራሳችሁ ፍላጎት አገልጋይ እንጅ የአላህ ሰዎች አለመሆናችሁን አሁንም የዋግ ሰዩምን አደባባይ በደም ልትበክሉት የታሰበውን ሥራ አላህ ገለጠው ጥይት የጎረሰው ሽጉጥ ተግባሩን ሳይፈጽም ተያዘ በተተኮሰ ኑሮ አንተንና ግብረአበሮችህን ይመታ ነበር እንጅ ሌላ ሰው አይመታም ነበር ነገር ግን አሰመተኮሱ አላህ የንስሀ ጊዜ አንደሰጠህ አወቀው የተከበሩት ዋግ ሹም በቀረበብኝ ክስ በቂ መልስ ሰጥቻለሁ በዚሁ መልስ ይሰጠኝ አንጅ አነሱ ዳኛ አነሱ ባላጋራ ሆነው አኔ ተከሳሽ ከስልጣናቸው በታች ልወድቅላቸው አይገባም አሉና መልሰ ሰጡ ውጎዕ ቀጠሮው ሰውሳኔ ስለነበር ፍርድ አዋቂ መኳንንት ተመርጠው በዋግ ሹም ወንበር በስተቀኝ አስር በሰተግራ አሰር አንዲቀመጡ ሆኖ ከነዚህ ሌላ ሶስት ፍርድ አዋቂ የዋግ ሹም ወንበሮች ከዋግ ሹም ወንበር አግርጌ በሰርአት ተቀምጠው ነበር የክርክራቸውን ጭብጥ መካከለኛው ዋና ወንበር ለተቀመጡት መኳንንት ዘርዝረው ካስረዱ በኋሳ ፍርድ እንዲጀመር ትዛዝ ሰጥተው ተቀመጡ አጋፋሪውም ከመካከል ቆሞ ከስተቀኝና ክሰተጋሻ እያስነሳ በስርአት የተቀመጡትን መኳንንት ያስፈርድ ጀመር ። እኛ ዛሬ ጊዜ ሰጠን ብለን ብናደላ ሰው ነንና ነገ ስልጣናችን መወሰዱ ባለመቅረቱ ለቆየው ታሪክ ቅን ፍርድን ብናቆይ ልጅ ምስክር ነው አሁን የቀረበልን ጉዳይ ክስ ያቀረቡት እነሸህ አደም ሸህ ዘካርያስ ጥፋተኛ ነው ሞት ይገባውል የሚል ሲሆን ግን ጉዳዩ ሲጠና ተከሳሹ ተበዳይ ከሳሾቹ በዳይ ሆነው መገኘታቸው ጅራፍ እራሷ ገርፋ እራሷ ትጮህለች እንደሚባለው መሆኑ ነው ሸህ ዘካርያስ በተከሰሰብት ነገር ሁሉ ፈጽሞ ንጹህ ሆኖ በመገኘቱ ክሱ ውድቅ ነው እንዲያውም ክስ ባቀረቡበት አደባባይ ላይ እራሳቸው ወንጀል ለመስራት ያቀዱት ሴራ እንዴት እንደተገለጸ ሲታሰብ ለጥፋታቸው ጥብቅ ቁጥጥር ሲደረግባቸው የሚገባ ነው ። አንዳንድ መኳንንቶች ሸህ ዘካርያሰን ሰቆጣ ሳይ ተከሰው በቀረቡ ጊዜ ያደባባይ መልሳቸውን ሰለጸሉታቸውና ስብከታቸው ሲናገሩ የሰማቸው ለደጃዝማች ገብረሰላሴ ሸህ ዘካርያስ አምላክ በሰልጣኑ ግርማ ሞገሱን ጸጋ መንፈሱን ያጎናጸፋቸው ንግግራቸው ለባለ ስልጣን ሆነ ለተራ ሰው ለብርቱ ሆነ ለደካማ ለሀብታም ሆነ ለድሀ እኩል የሆነ በረከት የሚሰጥ በእውነት የእግዚአብሔር ስው መሆናቸውን እየዘረዘሩ ነገሯቸው ላቀረቡለት ክስ የሰጠው መልስ ከብዙው በጥቂቱ እንደሚመለከተው ነው የእስልምና ሃይማኖት መመሪያ የሆነው ቁርአን ራሱ ስለ ብሉይ ኪዳንና ሰለ ህዲስ ኪዳን እንዲህ ይሳል እላንት የመጸሀፍ ባለቤቶች ሆይ ኦሪትና ወንጌልን ከጌታችሁ ወደ እላንት የወረደ እስከምታቆሙ እሰከምትሰሩባቸው ድረስ በምንም ሳይ አይደላችሁም በላቸው ምእራፍ ገጽ ኤልሚኢዳህ ክፍል አንቀጽ እሰከ ተመልከት እነዚህ መጽሐፍት ከየት እንደተገኙ በማን እንደተላኩ ቁርአኑ ሲያስረዳ ለሙሴ መጽሐፍትን በእርግጥ ሰጠነው የማርያምን ልጅ ይሳንም ግልጽ ታምራትን ስጠነው በቅዱስ መንፈስ አበረታነው ቁርአኑም ለፊተኞቹ መጽሐፍት አረጋጋጭ ነው ምእራፍ ሁለት ቁጥር ገጽ አንቀጽ እስከ ። በኦሪት ህግ እንዲስሩ ቁርአን ምእራፍ ኦል በቅራህ ክፍል ገጽ አንቀጽ ይናገራል ያዛል ሙሳ ይሳ ነበያት ሁሉ በተሰጡት የማገለይ ነህ ብለን አመን ምእራፍ አልብቅራህ ክፍል አንድ ገጽ አንቀጽ ። ቅዳሜ ቀን ስንበት መሆኑን ቁርአን ሲመስክር ከዛችም በባህሩ ዳርቻ ከነበረችው ከተማ በቅዳሜ ቀን ወሰን ባለፈ ጊዜ በስንበታቸው ቀን ይሳል ገጽ ምእራፍ ኤል አአራፍ ክፍል አንቀጽ ተመልከት ዳውድንም ዘብርን ለተነዋል ዳዊትንም መዝሙር ስተነዋል ገጽ ምአራፍ ኤምራህ ክፍል አንቀጽ ። ሸህ ዘካርያስም ልጭ ተቀምጠው ማስተማር በጀመሩ ጊዜ በበጌምድር የነበረው እስላም ሁሉ በክርክር እንደማይቻለው ስለተገነዘበ ዘካርያስን በዝች ሰይፍ አንገቱን ቆርጨ ከዚያ ወዲያ የሆነ ይሁን በማለት ባለሰይፍ ስለት ሲያቀርብ ባለ ጠብመንጃው አንዲት ጥይት ለዘካርያስ አሳጣም ይል ነበር ሸህ ዘካርያስ ሐዋሪያዊ ጉዞ ለማድረግና በጊዜው ተሹመው ያስተዳድሩት ለነበሩት ለራስ ወልዴ ወደ ሲቦ ሄደው ስለተግባራቸው ማስረዳት እንደነበረባቸው ለተከታዮቻቸው እንዲዘጋጁ ካስጠነቀቁ በኋላ ሙሉ ዝግጅት ተደርጎ ጉዞው ተጀመረ ሸህ ዘካርያስ ከቤታቸው ሲወጡ ከተማሪው ጋር ሲቆጠር ከሶስት መቶ ያሳነሰ ሰው ይከተላቸው ነበር ። እንዲሁም በቁርአን ገጽ ምእራፍ ክፍል አንቀጽ ያስረዳል ። እያሉ አቶ የብርኳስ አመስግነው ሸጂቸው ሸህ ዘካርያስ ከአመኖ ተነስተው ወደ ራስ ወልዴ ከተማ ሊቦ በደረሱ ጊዜ እራስ ወልዴ አንድ ሻለቃ ለአንድ ነብይ ሲያደርግ የሚገባውን አቀባበል ፈጸሙላቸው አቀባበሉም ድግስ አዘጋጅተው ሸህ ዘካርያስንና ተከታዮቻቸወን በማብሳት በማጠጣት ካስደስቱ በኋላ ከሸህ ዘካርያስ መንፈሳዊ ቃል ለመስማት ዝግጅታቸውን ገልጸውላቸው ሸህ ዘካርያስም ላደረጉላቸው አቀባበል ካመስገከኑ በኋላ እግዚያብሔር በሶስትነቱ በአንድነቱ ተገለጾ ቁርአኑን በትክክል እየተረጎሙ እንዲያስተምሩ የሳካቸው መሆኑን ስለ ራእያቸው ዘርዝረው ካስረዱ በኋላ የአምሳክን ትእዛዝ አልችልም ለማለት ስለማይቻል የታዘዙትን በማስተማር በግዛታቸው የሚዛወሩና የሚያስተምሩ መሆናቸውን ተናገሩ ። እራስ ወልዴም ሸህ ዘካርያስ የእግዝያብሔር መልክተኛ መሆናቸውን በሰፊው በወሬ ስምተውት የነበረውን አሁን ቤታቸው ድረስ መጥተው ዘርዝረው ባስረዷቸው ጊዜ የሸህ ዘካርያስን ገጽ እየተመለከቱ ከአንደበታቸው የሚስሙት ቃል የሰውን ሕይወት በአንድ ጊዜ ሊለውጥ የሚችል ክባድ ሀላፊነት ያለበት መሆኑን ስለተረዱ እርስዎን የሚያክል የእግዚያብሔር ስው ከቤቴ መጥቶ ሲጠይቀኝ ይቅርና ከቤተዎ እንዳሉ ቢልኩብኝ የተጠየቅሁትን ሁሱ ለመፈጸም ዝግጁ ነበርኩ መምጣተዎም በረከት እንዳመጣልኝ አምናለሁ በወደዱት ስፍራ እየተዘዋወሩ የተላኩትን መልእክት ያዳርሱ በጎደለ እኔ ልፈጽመው የምችለው ጉዳይ ካለ ለጠየቁኝ ሁሉ ዝግጁ ነኝ ሲሉ ደስታቸውን ገለጹሳቸው የራስ ወልዴን አቀባበልና አነጋገራቸውን የለማ እስላም ሁሉ ሸህ ዘካርያስን ሲከስ አስቦ የነበረው እስላም ሁሉ ጸጥ አለ ። በዚህ አይነት እያስተማሩ ከሊቦ እስከ ደንቀዝ አልፈው በበለሳ ዙረው ወደመልዛ እና ወደ እብናት ወደቤታቸው ተመለሱ በዚህ ጊዜ በመላ በጌምድር ዝናቸው ተለማ ከቤታቸው ለጥቂት ጊዜ እንደቆዩ በጎንደር ከተማ ያሉት እስላሞች እንደመጣ መጥቶ ጎንደር ሳይደርስ የተመለስው ጎንደር ቢመጣ እንደሚሞት ስለተረዳው ነው አያሉ ሲፎክሩ እንደ ነበር ነገሯቸው ሸህ ዘካርያስም ጉዚቸውን ወደ ጎንደር እንደሚያደርጉ ካቀዱ በኋላ ለተከታዮቻቸው ገለጹላቸው ወዲያው ዝግጅት ሆነና በለሳን አቋርጠው በደንቀዝ አድርገው ወደ ጎንደር ለመድረስ ጥቂት ሲቀራቸው አሁንም ከሶስት መቶ በላይ የሚሆን ሕዝብ ተከትሏቸው መምጣታቸውን በጎንደር ከተማ የሚገኙ አስላሞች በስሙ ጊዜ በጣም ሽብር ሆነ በስይፍ በጠበንጃ በጅህድ እንገጥማለን ያሉት ሁሉ የሸህ ዘካርያስን መምጣት በሰሙ ጊዜ እየወጡ ጭልጋ ተጓዙ ደፋሮቹ ግን ቁመው ቆዩ ጎንደር ከተማ በገቡ ጊዜ አለቃ ገብረእግዚአብሔርና አቶ ጌታሁን ወንድማማቾች ከጎንደር ሄደው ከሸህ ዘካርያስ ጋር ሁነው ከተማሩ በኋላ የሳቸው ደጋፊ በመሆን አብረው መጥተው ስለነበር ሸህ ዘካርያስም ከነ አለቃ ገብርእግዚአብሔር አጥር ግቢ ስፈሩና በአስላሞች ዘንድ የተወስነውን የጸሉት ጊዜ ሸህ ዘካርያስ አክብረው አዘን አድርገው ለስግደት ሲነሱ ተከታዮቻቸው ሁሉ አብረው ሲሰግዱ በቀን አምስት ጊዜ ሳያቋርጡ የሚፈጽሙትን ጸሎት የተመለከተ እስላም ሁሉ ዘካርያስ ጥፋተኛ ነው የሚሉት ከምን ላይ ነው ጥፋቱ እያሉ መጠያየቅ ጀመሩና ቀስ በቀስ አገር ስላም ሆነ ። ብለው ጠየቋቸው ሸህ ዘካርያስም ቁርአኑን ገልጸው በገ ምእራፍ አል ሚአዳህ ክፍል አንቀጽ እላንት የመጸሐፍ ባለቤቶች ሆይ ተውራትንና ኤንጀልን ከጌታችሁ ወደናንተ የወረደውን እስከምታቆሙ እስከምትሰሩባቸው ድረስ በምንም ላይ አይደላችሁም በላቸው ይላል በተጨማሪም በገጽ ምእራፍ አልበቅራህ ከፍል አንቀጽ በዚያም ሙሌና ይሳ በተሰጡት በዚያም ነበያት ሁሉ ከጌታቸው በተስጡት ከነሱ በአንድም መካከል የማንለይ ስንሆን እመን ይሳል እንዲሁም በገጽ ምእራፍ አል በቅራህ ክፍል አነቀጽ በኦሪት ሕግ እንድትሰሩ እያለ እሱ ቁርአን በብሉይ በአዲስ እንዲሰራ ካዘዘ በኋላ ቃሉን እርሱ ያፈረሰና ጥንትም ለአንዱ አዳም አንዲት ሄዋን በመፍጠር ምሳሌ ያሳየውን ኋላም ወንጌል በአንዲት ሚስት መጽናት የሚገባ መሆኑን ሲያስተምር ቁርአኑ ደግሞ ከነሱ አልለይም የሚለው አንድ ወንድ አራት ያግባ አራት ሴቶች ግን ለአንድ ወንድ ብቻ ይሁኑ የሚል ተጽፎበት ይገኛል አያሉ አራት ሚስት ለማግባት ይቻላል ብለው ያስተምራሉ ገጽ ምአራፍ ሶስት አልኢምረን ክፍል አንቀጽ ከሴቶች ለናንተ የተዋበችላችሁን ሁለት ሁለት ሶስት ሶስት አራት ኣራትም አግቡ ይላል ። ምክንያቱም ወንጌልና አሪት አንዱን ፈትቶ ሌላውን ማግባት ከአመንዝራ ይቆጠራል ዳሩ ግን ቢታረቁ መልካም መሆኑን ሲናገሩ እነሱና ቁርአናቸው ወንጌልም ሆነ ኦሪት የጌታ ቃል ናቸው በነሱ ሕግና ስርአት ተዳደሩ ይሉና እንደገና ባልና ሚስት ሶስተኛ ጊዜ የተፋቱ እንደሆን ሴቷ ሌላ ወንድ አግብታ ፈትታ ከዚያ በኋላ ሊታረቅ ይችላል እንጅ ሌላ ሳታገባ የተፈታ ባል ሊታረቃት አይችልም የሚል ከብሱይ ከህዲስሰ የማይስማማ ሕግ አሳቸው ገጽ ምአራፍ አልብቅራህ ክፍል አንቀጽ ተመልከት ይህና ይህንን የመሳስሉ ሕገ ወጥ ስራ የምትሰሩ ሳትታገዱ እኔ የሕያው አምሳክ አገልጋይ የምሰራውን ጠንቅቄ አውቄ እሣስሰተምረው እንደምን እታገዳለሁ አስተምራለሁ እንጅ ። እሳቸውም በሚሆኑ የጦር መሳርያ የያዙ ወንድሞቻቸው ታጅበው ከመቶ በላይ የሚሆኑ ደጋፊወቻቸው ተከበው ሳይን እሩቅ ሆኑባቸውና ሲቸገሩ የነበልባል ሰይፍ መስለው ሰለታዩዋቸው ይግባኝ ባዮች በአዲስ አበባ ያለውን በእስልምና ሃይማኖት የሚመራውን አረብና ቱርክ ህንድና ጉራጌ አባበሉና አንድነት ሆነው ፍርድ ይሰጠን ሲሉ ለንጉሠ ነገሥቱ ለአዔ ምኒልክ አመለከቱ ንጉሠ ነገሥቱም ሸህ ዘካርያሰን አስቀርበው ለመጀመርያ ጊዜ ለተከሰሱበት መልሰ እንዲያቀርቡ በጠየቋቸው እለት ንጉሠ ነገሥቱም ሆኑ ሸህ ዘካርያሰ ለመጀመርያ ጊዜ የተያዩበት እለት ነበር ከአደባባዩ የሚገኘው የይግባኝ ባይ ደጋፊ የሆኑት ዘካርያሰን ለመጀመርያ ጊዜ ለማየት ምቹ ጊዜ ሰለሆነሳቸው በሽህ ከሚቆጠሩት እሰላሞች መካከል ክፍተኛ ከፍተኛ የሆኑት ከንጉሠ ነገሥቱ አደባባይ መቅረብ እድል የገጠማቸው ብቻ የሸህ ዘከርያስን ፊተ ገጽ ሰማየት ቻሉ ሸህ ዘካርያስም ወደ አደባባይ ሲገቡ ከእንድ መቶ ያሳነሱ ሰወች ክብብ አርገዋቸው ከአደባባዩ ሲደርሱ እለቃ ታየ የተባሉ ታላቅ ሊቅ ቀረብ ብለው ለነአዔ ቴወድሮሰና ለነ አዔ ዮሐንሰ ያዳገተውን ጦርነት እንተ መጀመርህ ያስመሰግንህል አምሳክ ከአንተ ጋር ከሆነ ምንም አትሆንም አይዞህ ብለው የሚያበረታታ ቃል ሰጥተዋቸው አለፉና ከንጉሠ ነገሥቱ ፊት ቀርበው እጅ ነሱና ቆሙ ። ለሚፈራ ቁርአኑ አንዲት ትበቃለች ብሏል ለማይፈራ ግን ክርስትያኑም ቢሆን ጓዳ ሙሱ ገረዱን ያንጋጋዋል አለማሰተካከል ብትፈሩ ማለቱ ግን አንድ ወንድ እራሱ ለአራት ሴት ፍላጎት በቂ አይሆንም ማለቱ ነው ይህን ለማስተዋል ያዳገታችሁ ሕጉን ስታቋቁሙ ከምክሩ ሴቶች ባለመኖራቸው ችግራቸውን ሳትረዱሳላቸው ላራት አንድ ይብቃቸው ብላችሁ በመዶለት አሴራችሁባቸው ይህንን የሚመለከት ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ አንድ ቀን ፍርዳችሁን ይሰጣችኋል ብለው መለሱ በይግባኝ ከሳሾች መልሰ ሰጭውን ባተረጓጎም ለማደናገር ስለሞከሩ ከሳሽ ተከሳሽ የመረጧቸው አረብኛ ቋንቋ ግእዝና አማርኛ አዋቂ ሊቃውንት ተመርጠው ከሳሾችን እራሳቸውን እያሰነበቡ እያስተረጎሙ ንጉሠ ነገሥቱ አፄ ምኒልክ እራሳቸው በተገኙበት በተደረገው ጉባኤ ጉዳይ ከባድና ታሳቅ ከመሆኑ የተነሳ ከቀኑ ስአት ሲሆን የተጀመረ እስከ ዘጠኝ ስአት ከተነጋገሩበት በኋላ በይደር ለሚቀጥለው ቀን ጉባኤው እንዲሰበሰብ ተነግሮት ተበተነ በማግስቱ ጥናቱ ቀጥሎ ዋለ በይግባኝ ከሳሾች ከበድ ያለው ሸህ ዘካርያስን የከሰሱበትን ጉዳይ አንዲህ ሲሉ አመለከቱ ሃይማኖታችን የለወጠው ቁርአናችን አላህ አንድ ነው አይወለድም አይወልድም የሚለውን ለውጦ ተወለደ ሲል ያሰተምራል ። ሲሉ ሸህ ዘካርያስን ጠየቋቸው መልስ ስጭው ሸህ ዘካርያስ በቅድሚያ ለአቡነ ማቴወስ ሲመልሱ እንዲህ ብለዋል ። አሁን አዲስ አበባ ከንጉሠ ነገሥቱ ሳይ አዲስ ክስ የከስሱት የወሎ ስዎችም ሆኑ በይግባኝ ከላስታና ከዋግ ከትግሬና ከጎንደር የተጠራቀሙትም ቢሆን የክርክሩ ጉዳይ እንዳሳዋጣቸው በተመለከቱ ጊዜ ከመካከላቸው አንዳንዶች እየተነሱ ለዘካርያስና እፍኝ ለማይሞሉ ሰዎች ይህን ያህል ምን ያስጨንቀናል አሱን እንደምንም ብናጠፋው ተከታዮቹ ይበተናሉ ከዚያ በኋላ እናርፋለን ሲሉ በመመካከር እንደሚያሴሩ ጭምጨምታ ይስማ ጀመር በዚህ ጊዜ ጉዳዩን በጽሞና ለማጥናት ቀጠሮ ተስጠና ጉባኤው ተነሳ ንጉሠ ነገሥቱም ስለሚስማው ጭምጭምታ እርግጡን ለመረዳት በልዩ ተመልካች ሲያስመረምሩ ነገሩ እርግጥ ሆኖ ተገኘ ሸህ ዘካርያስም ቀጠሮ ተቀብለው በወጡ ጊዜ ለደጋፊወቻቸው እንዲህ ብለው ተናገሩ ይባላል ወንድሞቻችን ዛሬ ሸፈጥናቸው መጠጥ አሁንም ሀራም ሊሆን ይገባል ምክንያቱም ከመጠጥ ወዲያ አንድ ስው የእግዚያብሔርን ሕግ ሊያስታውስ ስለማይችል ሕግን በመተላለፍ ኃጥያት በቀላሉ መስራት የታመነ ነው ብለው ተናገሩ ይባላል ። ይህ አነጋገር ኃጥያትን በስሙ ኃጥያት ብሎ ለመጥራት የማይፈሩ እሳቸውም ሆኑ ሌላው ስው ንስህ መግባት አስፈላጊ መሆኑን የሚያምኑ ሰው መሆናቸውን ያሳያል በእርሳቸው ሕይወት ሳላይ ሴራ መዶሰቱን ሰምተው እንዲህ አሉ ወንድሞቻችን ባንረግማቸውም እንኳ እኛን ከችግር እንዲጠብቀን ጌታን ልንለምን ይገባናል ብለው ታላላቆችን ሰብሰበው ቃለ እግዚያብሄር ካሰሙ በኋሳ ከድንኳናቸው አጠገብ እሳት አስነድደው ማታ ከታላላቆቹ ጋር በሳቱ ዙርያ ተቀምጠው በሚወያዩበት ጊዜ አንድ ታላቅ ዳሞትራ ከራሳቸው ላይ ጉብ አለባቸው እሳቸውም በጃቸው ከራሳቸው አንስተው ወደሚነደው እሳት ወረወሩትና ኩምትር ብሎ እሳት ሲበላው አይተው የሕያው ባርያ ለኛ የታሰበውን ጌታ ለጠላቶቻችን አደረገው አሉ በማግሰቱ በነገረ ፈጅነት ለወሎ ሰወች ቁሞ ሥርአት ቢያዘነብልበት ሌላ የሴራ ዱለት ሲተበትብ የነበረው ሰው ሙቶ የቀብር ስነ ሥርአት እንደሚፈጸም በሰሙ ጊዜ አሁንም ለተከታዮቻቸው የሚያስገርም ሌላ ታምር ተፈጸመና ትምህርት አገኙበት ንጉሠ ነገሥት አዔ ምኒልክ ሸህ ዘካርያሰን ከቤታቸው አስጠርተው ከቀጠሮ በፊት ለምንድነው እስላሞች ወገኖችህ እንዲህ የሚጠሉህ ብለው ጠየቋቸው ሸህ ዘካርያስም የሰጡት መልሰ የሚከተለው ነበር ግርማዊ ሆይ በማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ ቁጥር እስከ ወደ አለቆች ወደ ነገሥታትም ይወስዷችኋል ሰለኔ ለራሳቸው ምስክር ይሆን ዘንድ ለአሕዛብ አሳልፈውም በሰጧችሁ ጊዜ አታሰቡ እንዴት ወይም ምን አንደምትሆኑ በዚያን ጊዜ ይሰጣችኋልና የምትናገሩት ። አምላክ ይህን ልግስና ተመልክቶ ለኢትዮጵያ ደህንነት ለክርስትና እምነት ዋስትና የሚገኝበዝዢዝን ለኢትዮጵያውያን ለማስጨበጥ ብሎ በሃይማኖት እያታለሉ አገራቸውን ለመንጠቅ እንደመሳርያ የሚጠቀሙባቸውን ህዝቦች ስህተታቸውን ለማሳየት ከመካከላቸው ከሃይማኖት መስሎቻቸው ለእንዱ በመገለጡ እንደምን እንደተገለጠላቸው ባለፈው ገልጨዋለሁ ይህ እምላካዊ ሪእይ ለነብስ ጉዳይ መፍትሄ ከመሆኑ በቀር በውስጥ አስተዳደር እንድነትን በመመሥረቱ በውጭ የሚመጡትን እንቅፋት ስላገዳቸው ለህገሪቱ እድገት ታላቅ ድጋፍን መስጠቱ የማይካድ መፍትሄ ሆኖ ተገኝቷል እለቃ ንዋየክርስቶስ እንደ ኃዋርያት አስቀድሞ በቤት ቀጥለው በጎረቤት ከዛም ባደባባይ የተስጡትን መንፈሳዊ ሰጦታ በታሣኝነት ለሕዝብ በማስተላለፍ ግዳጃቸውን በመፈጸማቸው በትግሬ በዋግና በበጌምድር እየተካስሱ እውነትን ክሀስት እበጥሮ አንጠርጥሮ በመለየት ላለመግባባት እና ለግጭቱ ሁሉ መፍትሄውን በማግኘታቸው የማያውቃቸው እንዲያውቃቸው እሳቸውን ብቻ ሳይሆን የሳቸውን አምላክ በእደባባዩ ለሕዝብ በማስተዋወቃቸው እንኳ በገጽ ያዩዋቸውንና የሚያውቃቸውን መኳንንትና ባለስልጣኖች ይቅርና ያላዩዋቸውን ባለስልጣኖች እራሳቸውን በማግኘት ለመተዋወቅ ጉጉት ያድርባቸው ጀመር በዚህ ምክንያት ዝናቸው ከሰፈር ወዳገር አስከ ንጉሠ ነገሥቱ ዙፋን ስለደረስ ወዲያው እንዲቀርቡ ተደርጎ ከንጉሠ ነገሥቱ ዙፋን በቀረቡ ጊዜ የቀረበባቸውን ክስ በመንፈስ ቅዱስ በሚመራ አአምሮ መስኮታዊ ሰዛ በተዋሀደው አንደበት ጸጋ የተሞላ ምላሽ በመስጠታቸው የቀረበባቸውን ክስ ውድቅ ከማድረጋቸው በቀር በንጉሠ ነገሥት አፄ ምኒልከ ዘንድ አለቃንዋየ ክርስቶስ ማን መሆናቸውን አስመሰከሩ ንጉሠ ነገሥቱም ሁኔታውን በሚያጠኑበት ጊዜ በኒሁ የአግዚያብሔር ሰው በአለቃ ንዋየክርስቶስ በዛው ጉዳይ ሌሎች ሰወች ቢከሷቸው በአንድ ጉዳይ ሁለተኛ አንዲከሰሱ ፈቅደው ጉዳዩን በሰፊው በጥንቃቄ ሲያጠኑት አሁንም አለቃ ንዋየክርበቶስ ፍጹም ከላይ ከመለኮት የተላኩ የአግዚያብሔር ሰው መሆናቸውን በሰፈው ተገነዘቡት በዚህ ጊዜ በልዑል አግዚያብሔር ተልኮ የመጣባቸውን አንግዳ አምላክ በሚቀበለው መንገድ አስተናግደው ሹመው ሸልመው አክብረው አበከብረው በሕዝብ ፊት አስደስተው በተግባራቸው የሚደግፍ የአዋጅ ቃል በማህተማቸው አጽድቀው የባላንበሳ ማህተም በሳቸውና በተከታዮቻቸው አጅ አስጨብጠው አሰናበቷቸው ። አለቃ ንዋየክርስቶስ ከሰገሌ መልስ በነገሳ ቤታቸው ለሶስት እመታት ያህል እያስተማሩ ከቆዩ በኋሳ በ በስሄ ወር ደብረታቦር ድረስ የቻለ ሁሉ መጥቶ የመጨረሻ ጊዜ ምክራቸውን እንዲቀበል በያገሩ መልክተኛ ሳኩ የሚናገሩት ቃል ተደማጭነቱ የሚፈጸም መሆኑን ሁሉ ስለሚያውቀው ነበር አሁንም ጊዜየ ስለተቃረበ ኑና እንስነባበት የሚል ቃል በመልክቱ ስለነበረበት እጅግ በጣም የሚወዳቸው ሕዝብ ታላቅ ሸክም ወደቀበት እና በተወስነው ጊዜ ደብረታቦር ላይ ተሰብስቦ ሲጠባበቃቸው ከነገሳ ተነስተው ደብረታቦር ደረሱ ምንም እንኳ ሲያዮዋቸው ደስ ቢላቸውም በልቡ ያልደነገጠ ስው አልነበረም ዜና እረፍታቸውን የሚገልጠውን መልእክትና ከእረፍታቸው በኋላ ምእምናኑ ምን መከተል እንደሚገባቸው ለተከታዮቻቸውና ለደጋፊወቻቸው ስፊ ማብራርያ ለመስጠት በመጡ ጊዜ አቶ ያሲንና ጎረቤቶቻቸው ፍሪዳ አርደው ደግሰው ተቀበሏቸው ምጳሕራፉ ያዖመጨረኛ ምያረ እግዚአብሔር ለአብርሃም ተገልጦ አነጋግሮት ነበር ።