Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

በኢስላም_ውስጥ_ሰርጎ_ገብ_የሆነው_መውሊድ_ብዥታዎቹና_መልሶቻቸው.pdf


  • word cloud

በኢስላም_ውስጥ_ሰርጎ_ገብ_የሆነው_መውሊድ_ብዥታዎቹና_መልሶቻቸው.pdf
  • Extraction Summary

በመሆኑም ሙስሊሙ ሕብረተሰብ በዚህ አወዛጋቢ አጀንዳ ዙሪያ የማያወላዳ ግንዛቤ ይጨብጥ ዘንድ ለቀረቡ ብዥታዎች ምላሽ ከሰጡ የተለያዩ መጽሐፍት ሰላሳ ሶስት የሚሆኑትን ብቻ በመምረጥ በኢስላም ውስጥ መልካም ሱናን ህያው ያደረገ ለእርሱ ምንዳዋ አለው መፅፈምዐ መልስ መልካም ሱና የሚባለው ሸሪዓዊ መሰረት ያለው ሀሆኖ እናገኘዋለን አርሱም ሶደቃን አስመልከቶ ነው። የመውሊድ ባለቤቶች መውሊድ የተገኘ ሰው ከፍተኛ ትርፍ ያተርፋል አካሉ ይፈወሳል ችግሩ ከእርሱ ላይ ይወገዳል። ወይም ቢድዓ ብትሆንም ትንሽ ቢድዓ ናት በማለት ይሳለቃሉ መልስ ቢድዓ ከሆነ ትንሽ አንኳ ብትሆን መራቁ ተገቢ ነው የሚል መልስ አንሰጣቸዋለን።

  • Cosine Similarity

ኢማም አጥጠበሪ ረሂመሁሏህ የሚከተለውን ተባግረዋል አላህ ለነብዩ የሚከተለውን ተናግሯል አንተ ሙሀመድ ሆይ። ዞፍሷርዳፖጦፅሪሪ ዐ ኢብን ከሲር ረሂመሁሏህ የሚከተለውን ተባገሩ አላህ በረውል ለይ ባወረደው ቁርኣን በፍጡራናች ላይ በመመጻደቅ የሚከተለውን ተናገረ እባንተ ሰዎች ሆይ። ሐፊዝ ብን ሐጀር ረሂመሁሏህ የሚከተለውን ተናግረዋል የመውሊድ ተግባር ከቀደምት ደጋጎች ከአንዱም ያልተነቀለ መሰረት የሌለው የቢድዓ ተግባር ነው ኢብን አልሐጅ ረሂመሁሏህ ከመውሊድ ጋር የተቆራኙ አስቀያሚ ነገሮችን ከጠቀሱ በኋላ የሚከተለውን ተናግረዋል እነዚህ ብልሹ አመለካከቶችና እምነቶች የሚሰራጩት በመውሊዱ ውስጥ የተለያዩ ግጥሞች መንዙማዎች እና ድቤዎች ሲኖሩ ነው ከእነዚህ ነገሮች የጸዳ እንኳ ቢሆን ለምሳሌ መውሊድ በሚል ሐሳብ ምግብ ብቻ ተዘጋጅቶ ሰዎችን አብልተው ቢሸኙ አንኳ ይህ ተግባር ከተዘጋጀበት ዓላማ አንጻር ብቻ በዲን ላይ የተጨመረ ቢድዓ ይሆን ነበር ሰለፎቹ የረሥልን ሱና በመከተል ሱናቸውን በማላቅ ብርቱዎች እርሳቸው የሰሩትን ለመስራት ተሸቀዳዳሚዎች በመሆናቸው እነርሱን መከተል ለእኛ በላጭና ግዴታ የሆነ ተግባር ይሆናል ሰለፎቹ መውሊድን ለማውጣት ሐሳብ ነበራቸው የሚል አንድም ዘገባ ወደእኛ አልመጣም እኛ የእነርሱ ተከታይ ነን ታዲያ ለእነርሱ የበቃቸው ለእኛም ለምን አይበቃንም። ራ ኋሟጆዐ ብዥታ ነብዩ ስለ ሰኞ ቀን ሲጠየቁ የሚከተለውን መልስ ሰጠዋል ቀነ ክኒ የተወከጽበበት ቀኘ ነው ብለዋል መዘም ይህ ደግሞ ነብዩ ከሌሎች ቀናቶች የተወለዱበትን ቀን በተለየ ሁኔታ እንደሚያልቁት ነው የሚጠቁመው እርሳቸው አከብሮታቸውን የገለጹት በጾም ቢሆንም እኛ ደግሞ በከብረ በዓል መግለጽ እንትላለን አከብሮትን በጾምም ይሁን በምግብ መግለጽ ተመሳሳይ ነው ይላሉ መልስ ረቢዑል አወል ኛው ቀን ረውል በትክከል የተወለዱበት ቀን ከሆነም ይህን ቀን በጾም ሲያሳልፉት አልታየም። ሰኛ ቀን በትክክለናሻ ሐዲስ አንደተረጋገጠው የተወለዱበት ቀን ብቻ ሳይሆን በእርሳቸው ላይ ቁርኣን የተወረደበት የተላኩበት ቀን መሆኑም መታዎቅ አለበት። ከሐዲ የሆነ ሰው በረውል መወለድ ተደስቶ እንዲህ አይነት ጥቅም የሚያገኝ ከሆነ አላህን የሚገዛ ሙስሊም በየአመቱ መውሊድ ደግሶ ቢያበላና ቢደሰት ምን ችገር አለው ይላሉ መልስ ከዚህ መረጃ የበለጠ ደካማ መረጃ የለም። አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል ዣ። ነታራዙብሪዐ ነብዩ በተደጋጋሚ ይህን ተግባር የፈጸሙት አላህ እርሳቸውን ለዓለማት አዝነት በማስገኘቱ የአላህን ምስጋና ይፋ ለማድረግና ከእርሳቸው በኋላ ለሚመጣው ትውልድ ሱና ሆኖ እንዲቀጥል በማሰብ ነው ይላሉ መልስ ኢማም ማሊክ ረሂመሁሏህ ይህን ሐዲስ ውድቅ አድርገውታል። የሰዎች ተግባር ከመረጃ ጋር ከተቃረነ የሰዎቹ ቁጥር በርካታ እንኳ ቢሆን ማስረጃ ሊሆነ በፍጹም አይችልም አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል ህፍ ቃ ቃ። አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል ኦ። የእነርሱ ስራ ማስረጃ ይሆናል አንዴ ወይስ አላህ ያወገዘው የሆነውን የሙሽሪኮች አባባል ነው የምትናገሩትሦ አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል ፈ ቂፁ ። የሚል ጥያቄ ያቀርባሉ መልስ ለበርካታ አመታት ሙስሊሞች መውሊድን ማከበራቸው ልከ እንደ ሸሪዓዊ ማስረጃ አድርጎ ማቅረብ ተገቢ አይደለም መውሊድ ሸሪዓዊ መሰረት ናሮት ሳይሆን ትውልድ ከትውልድ ሲረከበው የናረ የጃሂልያ እምነት ነው አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል ፁ አባቶቻችንን በአርሱ ኳይ ያገኘንበት ነገር ይበቃባክ ፅጫጨሏቆ ዐፅ ብሽታ ስለመውሊድ ታሪክ የጻፈ አንድ ግለሰብ የሚከተለውን ተናገግሯል የነብዩ ምከትሎች አቡበከር ዑመር ዑስማን እና ዓልይ ረዲዩሏሁ ዓንሁም የዲን መሰረቶችን ለማስፋፋት አገሮችን ለመከፈት በመጠመዳቸው መውሊድን ለማከበር ጊዜ አላገኙም መልስ በኹለፋኡ ራሽዲናች ላይ የተናገረው ንግግር ከመሰረቱ ውድቅ የሀሆነ ንግግር ነው። የመውሊድ በዓል ግን ምርጡ ከፍለ ዘመን ካለፈ በኋላ ሙብተዲዖች የፈጠሩት በመሆኑ በሸሪዓ ምንም አይነት መሰረት የለውም ብሽታ የመውሊድን በዓል የምናከብረው ረውልን ለማላቅና ለማከበር ነው ይለሉ። የመውሊድ በዓል ሸሪዓዊ ቢሆን ኖሮ ሶሃቦቹ ፍጹም አይተውትም ነበር ብሽታ መውሊድ ማከበር ረውልን ለመውደድ ትልቁ ምልከትና መገለጫ ነው ፍቅራቸውን ይፋ ማድረገ ደግሞ ቨሪዓዊ ነው መውሊድ ያላከበረ ረሱልን የሚጠላ ሰው ነው ይላሉ መልስ ሱብሃን አላህ። ብዥታ መውሊድን የምናከብረው መልካምን አስበን ነው ይላሉ መልስ ኢብን መስዑድ « የተናገሩትን ንግግር እሻም እንናገረዋለን ሎ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact